text
stringlengths
140
24k
summary
stringlengths
13
164
አዲስ አበባ፡ በመተከል ዞን ተከስቶ በነበረው ግጭት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በፓዊ ወረዳ አልሙ በድንኳን ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃይ አርሶ አደሮች በጎርፍና በዝናብ ምክንያት ለወባ ተጋላጭነታችን ጨምሯል ሲሉ አስታወቁ፤ በርካቶችም አካባቢውን ለቀው መሄዳቸው ተመልክቷል። የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሀላፊ በምላሻቸው የውሀ እጥረት እንጂ ሌላ ችግር የለባቸውም። አርሶ አደር ጥጋቡ ገላው በተለይ ለአዲስ ዘመን እንዳመለከቱት ክረምቱ እየጨመረ በመምጣት ለጎርፍ፣ ለዝናብና ለውርጭ ተጋላጭ ሆነዋል...
በጎርፍና በዝናብ ምክንያት ለወባ ተጋልጠናል ተፈናቃይ አርሶ አደሮች የውሀ እጥረት እንጂ ሌላ ችግር የለባቸውም የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
አዲስ አበባ፣ የካቲት ስድስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ መሪ ሀሳብ የአፍሪካን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበ፣ተገቢና በአፍሪካ ሰላም እስከሚሰፍን ድረስ መተግበር ያለበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው አስታወቁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የመሳሪያ ድምፅ የማይሰማባትን አህጉር በመፍጠር ለአፍሪካ ልማት ምቹ ሁኔታ መፍጠር የሚለው የህብረቱ መሪ ሀሳብ በአፍሪካ ሰላም እስከሚሰ...
የህብረቱ መሪ ሀሳብ የአፍሪካን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበ ነው አቶ ነቢያት ጌታቸው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ መስጊዶች እና ቤተክርስቲያን መቃጠላቸውን ተከትሎ የክልሉ መንግስት አጥፊዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ለህግ እንደሚያቀርብ ገለፀ።በትናንትናው እለት በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ መስጊዶች እና ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ የክልሉ መንግስት በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥቷል።የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌትነት ይርሳው በሰጡት መግለጫ፥ የክልሉን ሰ...
አጥፊዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ለህግ እንዲቀርቡ ይደረጋል የአማራ ክልል መንግስት
ከ ወደ በሁለት ወር አድገናል ግን ብዙ ይቀረናልግርማካሳከአንድ ሳምንት በፊት በዳያስፖራ ፈንዱ የተሰበሰበው ግማሽ ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነበር። ወደ ሶስት ሚሊዮን ዳያስፖራ ይኖራል ተብሎ ነው የሚጠበቀው። ግን ቁጥሩን አሳንሰን አንድ ሚሊዮን ነው ያለው ብንል እንኳን በቀን አንድ ዶላር ሳይሆን በሁለት ወር አምሳ ሳንቲም የማዋጣት ያህል ነበር ። አሁንም በጣም እጅግ በጣም ትንሽ ነበር።ባለፉት አስር ቀናት ግን የተሰበሰበው ገንዘብ ቁጥሩ ወደ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ዶላር አካባቢ ደርሷል። በሶስት እጥፍ ነ...
ከ ወደ በሁለት ወር አድገናል ግን ብዙ ይቀረናልግርማካሳ
ኢሳት ዲሲጥር የህዝብና ቤቶች ቆጠራ በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዳይከናወን የሚያደርግ ስጋት የለም ሲል የማእከላዊ ስታስቲክስ ባለስልጣን አስታወቀ።የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ሳፊ ገመዴ ለኢሳት እንደገለፁት በሚቀጥሉት ሁለት ወራት የተፈናቀሉት በሙሉ ወደ ቀዬአቸው እንዲመለሱ የሚደረግ በመሆኑ ቆጠራው ላይ የሚፈጠር ችግር አይኖርም።ከሚሊዮን በላይ ተፈናቃይ የሚገኝባት ኢትዮጵያ ቆጠራውን ለማካሄድ የሰላምና የደህንነት ሁኔታው አስተማማኝ አይደለም የሚል ስጋት ከተለያዩ ወገኖች በሚሰጥበት በዚህን ወ...
የህዝብና ቤቶች ቆጠራ በተያዘለት የጊዜ ገደብ ይከናወናል ተባለ
አርሶ አደሮች ለረዥም ጊዜ መቆየት የማይችሉ የአትክልትና የፍራፍሬ ምርቶችን የከተማ አስተዳደሩ ባዘጋጀው የገበያ ማእከላት በቀጥታ የሚሸጡበት አሰራር ተግባራዊ መደረጉን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የንግድ ቢሮው ይህንን የገለፀው በከተማ አስተዳደሩ በተገነቡ የገበያ ማእከላት የሚስተዋለውን የመሰረተ ልማትና የትራንስፖርት ችግር ለማቃለል የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ፣ ሰኞ ሀምሌ አንድ ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። አርሶ አደሮች በቶሎ የሚበላሹ ምርቶች...
አርሶ አደሮች የሚበላሹ ምርቶችን በቀጥታ የሚሸጡበት አሰራር ተግባራዊ መደረጉ ተነገረ
ኮሚሽኑን ጠይቀን ውሳኔ እየተጠባበቅን ነው ሀኦነንግ ፓኬጂንግ ፈቃድ ከሌለው ድርጅት ጋር ውል የፈፀሙ ድርጅቶች በህግ ይጠየቃሉ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የፀና ፈቃድ ሳይኖረውና ለሌላ ስራ የተሰጠውን ፈቃድ በመጠቀም፣ ኢትዮጵያውያን ብቻ እንዲሰማሩበት በተፈቀደ የስራ ዘርፍ ላይ ተሰማርቶ የተገኘ የቻይና ኩባንያ ታገደ። ሀኦነንግ ፓኬጂንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሀበር የተባለው ድርጅት ለፓኬጂንግ፣ ለወረቀት፣ ለሶፍትና ለናፕኪን ስራዎች በወሰደው ንግድ ፈቃድ፣ ያልተፈቀደለትንና ለኢትዮጵያውያን ብቻ...
ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀደ የስራ ዘርፍ ላይ በድብቅ ተሰማርቶ የተገኘ የቻይና ድርጅት ታገደ
በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚቴ ማህበር ስራ አመራር አባላት እና በቀድሞው የማህበሩ ሊቀመንበር ደጋፊዎች መሀከል በተፈጠረው የስልጣን ሽኩቻ በአባላቱ ላይ አጥልቶ የነበረው የእርስ በእስር ግጨት መቀልበሱን ምንጮች ከሪያድ አስታወቁ። ፌብረዋሪ ሀያ አንድ ሁለት ሺህ ምሸት ሲጠበቅ የነበረው በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ በሪያድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን በመግለፅ ፈጣሪያቸውን አመስግነዋል ብለዋል፡፤ በጉባኤው ላይ ከኤንባሲው የተወከሉ ዲፕሎማቶች በታዛቢነት መገኘታ...
የእርስ በእርስ ግጭት ነገሶበት የከረመው በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የትግራይ ክልል መሪ ፓርቲ የሆነውን ህወሀትን የሚያወግዙ ሰልፎች እየተካሄዱ ይገኛሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ጥቅምት ሀያ አራት ምሽት ህወሀት በትግራይ ክልል በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ማድረሱን ከገለፁ በሀላ በፌደራል መንግስትና በህወሀት መካከል የነበረው የቆየ አለመግባባት ተባብሶ ወደ ጦርነት አምርቷል። በአዳማ፣ በሞጆ፣ በምእራብ ሀረርጌ፣ በሱሉልታ፣በዱከም፣ ለገጣፎ፣ ሰበታ፣ ሆለታና በሌሎች ቦታዎችም ህወሀትን የሚያወግዙ ሰልፎች መካሄዳቸውን የመንስ...
ተመሳሳይ አላማ ያለው ሰልፍ በትናንትናው እለት በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ተካሂዷል
ፊልሞን አታኽልቲ እባላለሁ። በናይሮቢ ኬንያ ነው የምኖረው። ናይሮቢ መኖር ከጀመርኩኝ ሶስት አመታት ሆኖኛል። ቤተሰቦቼ እዚህ ስለሚኖሩ ከነእሱ ጋር አብሮ ለመስራት ብዬ ነው ወደ ናይሮቢ የመጣሁት። በናይሮቢ ከተማ ኢስሊ በሚባል አካባቢ በአንድ የኢትዯጵያ ሬስቶራንት ስራ አስኪያጅ ነኝ። የምኖረው ደግሞ ዌስትላንድ በሚባል ሰፈር ነው። ኬንያን ከኢትዮጵያ ጋር ሳወዳድራት በተለይ ናይሮቢ በጣም በተፈጥሮ ሀብቷ የታደለች አረንጓዴ ከተማ ናት። የአየር ሁኔታዋም በጣም ደስ የሚልና ተስማሚ ነው። በናይሮቢም ይሁን በ...
ካለሁበት አርባ ሶስት፡ የናይሮቢ ነዋሪ በጣም የዋህ ህዝብ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በጌዴኦ ዞን በወናጎ ከተማ ከሰማኒያ አምስት ሺህ ሊትር በላይ ቤንዚን ከባእድ ነገር ጋር ቀላቅሎ ለህብረተሰቡ ሲሸጥ የነበረ ኦይል ሊቢያ ማደያ ማሸጉን የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የጌዴኦ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሀላፊ ወይዘሮ ምስጋና በራሶ መንግስት የህዝብን ፍላጎት ለማሟላት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የነዳጅ አቅርቦት ለማህበረሰቡ ተደራሽ እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ እንደሆነ ገልፀዋል ። ከወናጎ ከተማ አስተዳደር ጋር በቅንጅት ከ...
ከሰማኒያ አምስት ሺህ ሊትር በላይ ቤንዚን ከባእድ ነገር ጋር ቀላቅሎ ሲሸጥ የነበረ ኦይል ሊቢያ ማደያ ታሸገ
የአለም አቀፍ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በየአራት አመቱ አንድ ጊዜ የሚያዘጋጀው ትልቁ የስፖርት መድረክ የቶኪዮ ሁለት ሺህ ሀያ ኦሊምፒክ በጃፓን አስተናጋጅነት ሊካሄድ የቀረው የጥቂት ወራት እድሜ ብቻ ነው። በመድረኩ የሚሳተፉ አገሮች ዝግጅቶቻቸውን በይፋ ጀምረዋል። ተሳትፎዋን በሜልቦርን ኦሊምፒክ አንድ ብላ የጀመረችው ኢትዮጵያ በመጪው ክረምት በቶኪዮ እንደሚካሄድ በሚጠበቀው ኦሊምፒክ ላይ ለምታደርገው ተሳትፎ በብሄራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴው በኩል ዝግጅቷን ጀምራለች። ኢትዮጵያ አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ በሮም ኦሊምፒክ ...
ባለስልጣኖችና ርእሳነ መምህራን የተሳተፉበት የኦሊምፒክ ተሳትፎ ንቅናቄ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም ስድስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ህንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘባት ሰው ቁጥር ከአምስት ሚሊየን ማለፉን አስታወቀች። በህንድ የተመዘገበው ይህ ቁጥር አለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ከተጠቁ አገራት መካከል ሁለተኛዋ ያደርጋታል። በሀገሪቱ ከቅርብ ቀናት ወዲህ በየእለቱ ዘጠና ሺህ ሰዎች በቫይረሱ እየተየዙ ይገኛሉ። ይህም በአለም ላይ ቫይረሱ እጅግ በፍጥነት እየተስፋፋባቸው ከሚገኙ ሀገራት መካከል ዋነኛዋ አድርጓታል። ቫይረሱ እንዲህ ሊሰራጭ የቻለው ጥላ የነበረውን እገዳ ማንሳቷን ተከትሎ መሆ...
በህንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘው ሰው ቁጥር ከ አምስት ሚሊየን አለፈ
የአለማችን በእድሜ ትልቁ ሰው ይሆናሉ ተብለው የታሰቡት ደቡብ አፍሪካዊ በአንድ መቶ አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። እኝህ የእድሜ ባለፀጋ ፍሬዲ ብሎም፤ በምስራቅ ኬፕ ግዛት በጎርጎሮሳዊያኑ ግንቦት ወር አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ አራት እንደተወለዱ የግል መረጃቸው ያሳያሉ። ይህ ግን በአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ የተረጋገጠ አይደለም። በጎርጎሮሳዊያኑ አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ በተከሰተው በስፓኒሽ ጉንፋን ወረርሽኝ የሀዳር በሽታ ምክንያት በአስራዎቹ የእድሜ ክልል ላይ እያሉ ጠቅላላ ቤተሰባቸውን አጡ። የሚገርመው ...
ፍሬዲ ብሎም፡ የአለማችን የእድሜ ባለፀጋ ደቡብ አፍሪካዊ በአንድ መቶ አመታቸው አረፉ
የአቶ ጃዋር መሀመድ እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሀያ አንድ ተከሳሾች ጉዳይ ዛሬ ማክሰኞ የተመለከተው ፍርድ ቤት ያቀረቡትን የክስ መከላከያ ውድቅ አድርጎ አቃቤ ህግ የክስ ማሻሻያ እንዲያቀርብ አዘዘ። ችሎት ላይ ምን ተባለ የአቶ ጃዋርና የሀያ አራት ሰዎች የክስ መዝገብየፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች አንደኛ ችሎት አቶ ጃዋር መሀመድ እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሀያ አንድ ሰዎች ያቀረቡትን የክስ መከላከያ ውድቅ አድርጓል።ተከሳሾቹ ከዚህ በፊት ፍርድ ቤቱ...
አቃቤ ህግ በእነአቶ ጃዋር መሀመድ ላይ የክስ ማሻሻያ እንዲያቀርብ ታዘዘ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኩባንያ የዘንድሮ የውድድር ዘመን በኮሮና ምክንያት እንዲሰረዝ ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ የአፍሪካ ውድድር ተሳትፎ አለመኖር ውሳኔን እንደሚቃወም መቐለ ሰባ እንደርታ አስታውቋል።ክለቡ ለሊግ ኩባንያው በላከው ባለ ሶስት ገፅ ደብዳቤ የሊጉን መቋረጥ እንደሚቀበለው የገለፀ ሲሆን የአፍሪካ ውድድር ተሳታፊዎች እንዳይኖሩ መወሰኑ ግን አግባብ አለመሆኑን አስቀምጧል። የአፍሪካ ውድድር አለመኖር ያለውን ተፅእኖ የገለፀው ክለቡ ውሳኔ ለመወሰን የተሄደበትን አካሄድ የክለባችንን አቋም ለመግለፅ እድ...
መቐለ ሰባ እንደርታ በአፍሪካ ውድድር ተሳትፎ ዙርያ ተቃውሞውን ገለፀ
አምስት ክልሎች ከአራት መቶ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለማቅረብ አቅደው ስላሳ ሶስት ኪሎ ግራም ብቻ አቀረቡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው ህገወጥ የማእድን ዝውውር በማእድኑ ዘርፍ ላይ አደጋ መጋረጡ ተገለፀ። የማእድንና ነዳጅ ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን የስራ ሀላፊዎች ሰኞ መስከረም ሀያ ስድስት ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የኮንትሮባንድ ንግድ በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ እያሳደረ ያለውን ተፅእኖ በአሀዝ አስደግፈው ገልፀዋል። የማእድንና ነዳጅ ሚኒስቴር የማእድናት ግብይት አ...
ኮንትሮባንድ በማእድን ዘርፉ ላይ አደጋ መጋረጡ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት ሀያ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በአሁን ወቅት በህዝብ ጤናና ደሀንነት ላይ በተለያዩ መንገዶች ሽብር የሚነዙ አካላት ላይ የህግ አስከባሪ አካላት ህግ የማስከበር ተግባራቸውን በጥብቅ እንዲያከናውኑ መታዘዛቸውንየጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ በኢትዮጵያ ከተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የመረጃ አሰጣጥን በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም የጤና ቀውስ በአለም አቀፍ ደረጃ ሲከሰት የተሳሳተ መረጃን ተቀብሎ ማሰራጨት ከቀውሱ እኩል ጎጂ ነው ብሏል። ማን...
በህዝብ ጤናና ደሀንነት ላይ በተለያዩ መንገዶች ሽብር የሚነዙ አካላት ላይ የህግ አስከባሪ አካላት ህግ የማስከበር ተግባራቸውን እንዲያከናውኑ ታዘዋል የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ የአል አህሊው ኮከብ ሳላዲን ሰኢድን የብሄራዊ ቡድኑ አምበል አድርገው መሾማቸውን ትላንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በይፋ ተናግረዋል።አሰልጣኙ ሳላዲንን ለአምበልነት የመረጡት ልምዱ ለመሪነት የሚያበቃው ስለሆነ ተናግረዋል። ሳላዲን በብሄራዊ ቡድኑ ከፍኛ ልምድ አካብቷል። የመምራት ልምዱ እንድመርጠው አድርጎኛል። በሀይሉ አሰፋ ደግሞ ሁለትኛ አምበል አድርገን መርጠነዋል። ብለዋል።ባለፈው ሳምንት ስዩም ተስፋዬ አምበል መደረጉ ከጭምጭምታ ያለፈ እንዳልሆነም አሰ...
የሳላዲን ልምድ ለአምበልነት እንድንመርጠው አድርጎናል ዮሀንስ ሳህሌ
በኢትዮጵያ የተከሰተው የለውጥ ሂደት ተስፋን ይዞ የመምጣቱን ያህል በተቃራኒው ስጋቶችንም ያዘለ እንደሆነ በአፅንኦት መገምገሙን የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ኢህአዴግ በመግለጫው እንዳለው ለዉጡ አሁንም ህዝባዊ መሰረት ይዞ በኢህአዴግ እየተመራ ያለ ቢሆንም በፀረ ለውጥ አስተሳሰብ አራማጆች በተቀናጀ መንገድ እየተመሩ ተግዳሮት እየፈጠሩ ናቸው። የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ላለፉት ሶስት ቀናት ያካሄደውን ስብሰባ ሲያጠናቅቅ ያወጣው መግለጫ እንዳመለከተው በድርጅቱ ውስጥም ሆነ በለዉጡ ሂደት ...
በኢትዮጵያ የተከሰተው የለውጥ ሂደት ስጋቶችንም ያዘለ ነው ተባለ
ህገ መንግስታዊ ስርአቱን ለማስከበርና የህዝብና የዜጎችን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መስከረም ቀን አመተ ምህረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የደነገገ ሲሆን በቅርቡ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች የተስተዋለውን የፀጥታ መደፍረስ በአጭር ጊዜ ውስጥ በቁጥጥር ስር አድርጎ የህዝቡን ሰላምና ፀጥታ ወደ ነበረበት ለመመለስ በየቦታው ለታየው ሁከት ረብሻና ስርአት አልበኝነት ዋንኛ መገለጫ በሆኑ አውዳሚ ተግባራት ላይ የተጣለውን ክልከላ እንዲሁም ክልከላዎቹ ሲጣሱ በአዋጁ መሰረት የሚወስዱ የአስቸኳይ ጊ...
አልሞት ባይ ወያኔ ያወጣው የአስቸኳይ ጊዜ እርምጃ አፈፃፀም መመርያ
ኢሳት መጋቢት የታንዛኒያ መንግስት ከኢትዮጵያ በህገወጥ መንገድ ወደሀገሩ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ረቡእ አስታወቀ።ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ ከ በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሀገሪቱ በህገወጥ መንገድ መግባታቸውን ያስታወቀው የታንዛኒያ ፖሊስ በተያዘው ሳምንት ተጨማሪ ስድስት ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልጿል።ወደሀገሪቱ በህገወጥ መንገድ ገብተዋል የተባሉት ኢትዮጵያውያንም ከነገ በስቲያ አርብ ፍርድ ቤት ቀርበው ክስ እንደሚመሰረትባቸው ዘጋርዲያን የተሰኘ የታንዛኒያ ጋዜጣ ዘ...
ወደታንዛኒያ የሚገቡ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተገለፀ
ነገረ ኢትዮጵያ የአዲስ አበባ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል ኙ ፓርቲዎች ህዳር ለሚያደርጉት የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በፖስታ ቤት የተላከለትን ደብዳቤ አልቀበልም ማለቱን የስብሰባው አስተባባሪ የሆነው የመኢዴፓ ፀሀፊ አቶ ዘመኑ ሞላ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለፁ። የኙ ፓርቲዎች ትብብር ህዳር አመተ ምህረት ለሚያደርጉትና መኢዴፓ ለሚያስተባብረው ስብሰባ ረቡእ ህዳር የመኢዴፓ አመራሮች ደብዳቤውን ለማስገባት ሄደው የነበር ቢሆንም አቶ ማርቆስ ብዙነህ እና እሳቸውን ተክተው ሲሰሩ የነበሩት አቶ...
የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል በፖስታ የተላከውን የኙ ፓርቲዎች ትብብር ደብዳቤ አልቀበልም አለ
ባለቤቴ የጉሙዝ ተወላጅ ነው። እኔ ደግሞ የኦሮሞ ተወላጅ፤ ሁለታችንም የብሄር ጉዳይ በመካከላችን ሳይኖር በትዳር ልጆች አፍርተን አብረን እንኖራለን። እኔን ከባለቤቴ ማነው የሚለየኝ፤ በማለት ሀሳባቸውን የሰጡት ወይዘሮ ድርቤ ጉማ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ከአንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሁለት አመተ ምህረት ጀምሮ በንግድ ስራ ላይ ተሰማርተው ይኖራሉ። በጋብቻ፣ በጉርብትና እና በአካባቢ በማህበራዊ ኢኮኖሚ ተሳትፎ በቆየው የቤንሻንጉል ጉሙዝና የኦሮሞ ተወላጆች መካከል ይህ ነው የሚባል ችግር እንዳ...
ህዝብ ለህዝብ ያቀራረበው የሰላም ጉባኤ
ጥቅምት ፯ ሰባት ቀን ፳፻፯ አመተ ምህረት ኢሳት ዜና የተቃዋሚ የፓርላማ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ችላለች በሚል በተደጋጋሚ ቢነገርም አሁንም ስንዴ ከውጭ እያስገባን ነው በማለት ላቀረቡት ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትርንስትሩ በምግብ ራሳችንን መቻላችንን አለማቀፍ ተቋማት ሳይቀር ያረጋገጡት መሆኑን በመግለፅ፣ ኢትዮጵያ በአለፈው አመት ሶስት መቶ ሚሊዮን ኩንታል የግብርና ምርት ማምረት መቻሏን ገልፀዋል። ይሁን እንጅ የግንቦትሀያ በአል በሚከበርበት ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትርኒስትሩ ባቀረቡ...
አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ በአንድ የምርት ዘመን ሀምሳ ሚሊዮን ኩንታል ልዩነት የታየበት መረጃ ሰጡ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚቀጥሉት ሶስት አመታት ውስጥ ከሶስት መቶ ስላሳ ሺህ በላይ ህፃናት ድጋፍና እንክብካቤ የሚያገኙበት የቀዳማይ ልጅነት እድገትና እንክብካቤ ፕሮግራም በተሟላ ሁኔታ ወደ ተግባር ሊያስገባ መሆኑ ተገለፀ። ዛሬ በከተማ አስተዳደሩ በሁሉ አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት እድገትና እንክብካቤ ፕሮግራም ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ የቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ሀላፊ ዶክተር ከሰተ ብርሀን አድማሱ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ፥ በመዲናዋ ቀላል የማይ...
የመዲናዋ አስተዳደር የቀዳማይ ልጅነት እድገትና እንክብካቤ ፕሮግራምን ልተገብር ነው አለ
በአገሪቷ እየተባባሰ የመጣውን የኮንትሮባንድ ንግድ ለመቀነስና ለማስቆም ገቢዎች ሚኒስቴር ለጉምሩክ ስራዎች ብቻ የሚመደብ የፖሊስ ሀይል እንደሚያሰማራ አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስትሯ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እንዳስታወቁት፣ ተቋሙ የኮንትሮባንድ ንግድ ላይ አዲስ ዘመቻ ማካሄድ ጀምሯል። ስር የሰደደውን የኮንትሮባንድና የህገወጥ ንግድ እንቅስቃሴ እናስቆመዋለን፤ ግን በምን ያህል ፍጥነት እንደምናስቆመው ነው እርግጠኛ መሆን የቀረን፤ ያሉት ሚኒስትሯ፣ ይህንን ከህዝቡ ከተገኘው ድጋፍና ትብብር ባሻገር ህገወጥ የወጪና ...
ገቢዎች ሚኒስቴር የጉምሩክ ፖሊስ እንደሚያሰማራ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ሶስት ሰራተኞች የተሰጣቸውን ሀላፊነት ወደ ጎን በማለት፣ ስምንት መቶ ሰማኒያ ብር ወጪ አድርገው ለሌሎች በማስተላለፍ የጥቅሙ ተካፋይ ሆነዋል ተብለው ተጠርጥረው ሚያዝያ ሀያ ስምንት ቀን ሁለት ሺህ ስምንት አመተ ምህረት በቁጥጥር ስር ዋሉ። ተጠርጣሪዎቹ የተጠቀሰውን ገንዘብ ወጪ እንዲሆን ያደረጉት የባንኩ ደንበኛ ከሆነው ከባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ኢንተርፕራይዝ የባንክ ሂሳብ ላይ መሆኑ ታውቋል። የተሰጣቸውን ሀላፊነት በአግባቡ ባለመወጣት የወንጀል ድርጊት በመ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሶስት ሰራተኞች ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ብር ማጭበርበር ተጠርጥረው ታሰሩ
የአማራ ክልል ፀረ ሙስና ኮሚሽን በጥረት ኮርፖሬት የገንዘብ ምዝበራ ላይ በተጠርጣሪነት ያቀረባቸው አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ የባህዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበው አቃቤ ህግ የጠየቀው የ ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቅዷል።ተከሳሾች ክሳችን በክልሉ ሊታይ አይገባም ምክንያቱም በክልሉ የህግ የበላይነት እያየን አይደለም ከዚህ ቀደምም በክልሉ የደቦ ፍርድ እንዲደረግብን ተደርጓል ሲሉ አንስተዋል።እነአቶ በረከት የዋስትና መብታችን ተከብሮ በውጭ ሆነን ልንከራከር ይገባል የጊዜ ቀጠሮ ሊሰጥብንም...
እነአቶ በረከት ስምኦን ፍርድ ቤት ቀረቡ
ሶስት መቶ ስላሳ አንድ ኢትዮጵያና ኩባ በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው ለመቀጠል በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተስማሙ። የኩባ ምክትል ፕሬዘዳንት ሳልቫዶር አንቶኒዮ በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ሲሆን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጋርም በዛሬው እለት መክረዋል። ሁለቱ ባለስልጣናት በምክክራቸው የሁለቱን አገራት ግንኙነት በሚያጠናክሩ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮችን የበለጠ ለማጎልበት መስማማታቸውም ታውቋል። ውይይታቸውን የተከታተሉት የውጭ ጉዳይ ሚኒ...
ኢትዮጵያና ኩባ በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ
ህዝቡ ሳያውቀው ህገ መንግስቱ ተቀይሮ ይሆን መንግስት እኔ በሾምኳቸው የመስጊድ ኢማሞች አሰጋጆች አልሰገዳችሁም በሚል ንፁሀን ሙስሊም ግለሰቦች ላይ ክስ ያቀረበበት ሰነድ ተገኘ ከፍርድ ቤት የውስጥ ምንጮቻችን የተገኘውና በፌደራል አቃቤ ህግ አቶ ብርሀን አለባቸው ፊርማ በታህሳስ አራት ሁለት ሺህ ስድስት የተፃፈው ይኸው የክስ ሰነድ ለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ የቀረበ ሲሆን ሁለት መስጂድ ውስጥ በኢማምነት ያሰገዱ ሙስሊም ግለሰቦችንም ተከሳሽ አድርጎ አቅርቧል። ሰነዱ እጅግ አስ...
የመስጊድ ኢማሞች የሚሾሙት በመንግስት በራሱ መሆኑን መንግስት አመነ
ሁለት መቶ ሀያ ሎስ አንጀለስ እንደሚታወቀው በዘጠኝ አራት ሁለት ሺህ በሎስ አንጀለስ ከተማ የሊትል ኢትዮጵያን አመታዊ በአል ለማክበር ዝግጅት ሲደረግ ከርሞ ነበር። በዚህ በአል ላይ ወያኔ ድንኳን ሊከራይ አይችልም በሚል አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያንና የበአሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ሲከራከሩ ነበር የሰነበቱት ሆኖም ግን እስካሁን በሚሰራበት ህግ ማንንም መከልከል አይቻልም ፤ ሁላችሁም ተሳተፉ፤ ተቃውሟችሁንም በሰላማዊ መንገድ እስከሆነ ድረስ የማቅረብ መብታችሁ የተጠበቀ ነው በሚል ስምምነት ተደርጎ እኛም...
እንደገና ድል፤ እንደገና ጉብዝና በሎስ አንጀለስ ኢትዮጵያዊያንና አሜሪካዊያን ለፍትህና ለዴሞክራሲ
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እ ኤ አ ማርች አንድ ቀን ሁለት ሺህ በአመታዊው የምክር ቤት ዱማ ስብሰባ ንግግር ሲያደርጉ፣ ቃላቶቻቸውን ለማፅናት የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማሳየት ንግግራቸውን በተደጋጋሚ ሲያቋርጡ ነበር። እስከ ዛሬ ድረስ ማንም አልሰማንም ነበር፣ አሁን ግን ልትሰሙን ግድ ይላችኋል፤ ያሉት ፑቲን፣ እስካሁን ሩሲያን ለማፈንና ለመቆጣጠር የተደረጉ ጥረቶች በሙሉ ፍሬ አልባ ሆነዋል። እውነቱን ለመቀበል ጊዜው አሁን ነው። ይህ ባዶ ማስፈራሪያ አይደለም፤ በማለት ለተቀናቃኝ ሀያላን አገ...
አለምን ያስደመሙት የቭላድሚር ፑቲን አዳዲሶቹ የኑክሌር መሳሪያዎች
ጋዜጠኛ ርእዮት አለሙ የሁለት ሺህ አምስት አመተ ምህረት በዘ ሀበሻ አንባቢዎች የአማቱ ምርጥ የሴት ጋዜጠኛ በሚል የተመረጠችውና በእስር ቤት እየማቀቀች የምትገኘው ጋዜጠኛ ርእዮት አለሙ ከትላንት ጀምሮ ከእናት ከአባት እና ከነፍስ አባት ውጪ እንዳትጠየቅ በመከልከሏ የረሀብ አድማ ላይ መሆኑና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሀይሉ በፌስቡክ ገፁ ባሰራጨው መረጃ ገለፀ። በቅርቡ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ከተመሰረተባቸው ውስጥ አንዷ የሆኑት ኮሎኔል ሀይማኖት በተመሳሳይ ወንጀል ክስ የተመሰረተባቸው እና የጉምሩክ አመራር ...
ርእዮት አለሙ በ እስር ቤት የረሀብ አድማ ጀመረች፤ በሙስና የታሰሩት ኮሎኔል ሀይማኖት እያስፈራሯት መሆኑን ተናገረች
በየሁለት አመቱ ብቅ የሚለው የአፍሪካ የተወዳዳሪነት ሪፖርት፣ በአለም የኢኮኖሚ ፎረም በኩል እየተዘጋጀ የሚወጣ ነው። በዚህ አመት ለንባብ የበቃው ሪፖርት የአፍሪካን ተወዳደሪነትና ፈታኝ ገፅታዎችን ዘክሯል። የአለም ባንክ በየአመቱ ከሚያወጣቸው ሪፖርቶች መካከልም ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ ይፋ የተደረገውና የአገሪቱን የተወዳዳሪነት፣ የመዋቅራዊ ለውጥና መሰል ጉዳዮች የቃኘው ሪፖርትም ይጠቀሳል። በአፍሪካ አገሮች ዘንድ እየታየ ያለውን የኢኮኖሚ እድገት ከአለም ንፍቀ ክበብ የሚገዳደሩት የእስያና የላቲን አገሮች ና...
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተወዳዳሪነትና በመዋቅራዊ ለውጥ ሲቃኝ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት ሀያ አራት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በማሊ በደረሰ ጥቃት የስድስት ሰወች ህይወት ማለፉ ተነገረ። በማሊ በሞንዶሮ ከተማ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ስድስት ወታደሮች ሲገደሉ አስር ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል ። በአፀፋውም የሀገሪቱ ወታደራዊ ሀይል ባደረሰው የአየር ጥቃት በታጣቂዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲደርስ ፤ የታጣዊቆቹ በርካታ ተሽከርካሪዎች መውደማቸው ነው የተገለፀው። ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የሚነገረው ታጣቂዎች በመስከረም ወር በወታደራዊ ካምፕ እና በቦልኪሴይ ባደረሱት ጥ...
በማሊ በተፈፀመ ጥቃት ስድስት ወታደሮች ተገደሉ
በከፋለሰሞኑን የአለምንና የኢትጵያውያንን ሀሳብና አስተየት ለመለዎጥ ወይም ለማሳሳት ወያኔ በወኪሎቹ አማካይነት የተለመደዉን ፕሮፓጋንዳ ሲነዛ ከርሞአል። አባይ እንደሚጠቅመን ሆኖ ቢገደብልን እጂግ ደስ ይለን ነበር። የወያኔ ትግሬዎች ሰለአባይ ከባለቤቱ ከኢትጵይያ ህዝብ በላይ የሚያቀነቅኑበት የሚጮሁበትና ሚያስመስሉበት ምክንያቱ ሌላ ነው። እነሱ ሀገር ወዳድ ሌሎች ኢትዮጵዉያን ሀገራቸዉ ብታድግና ብትጠቀም የሚጠሉ ሆነው አይደለም።የኢትዮጵያም ህዝብ ይህንን በደንብ ያዉቀዋል። ከእባብ እንቁላል እርግብ አልጠብቅ...
አባይና የመለስ ዜናዊ ወያኔ ታላቁ ሴራ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በአልጀርሰ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በኢትዮጵያ ቡና ላኪ ድርጅቶችና በአልጄሪያ ቡና አስመጪ ድርጅቶች መካከል በበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ በአልጀርስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ኤምባሲው በሁለቱ ሀገራት መካከል በተለይ የንግድ ልውውጥና ኢንቨስትመንት በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ የቅርብ ክትትል በማድረግ እየሰራ መሆኑን ጠቅሰዋል። የዛሬው ውይይትም ኤምባሲው ጥር አስር ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት ካካሄ...
በኢትዮጵያ ቡና ላኪ ኩባንያዎችና በአልጄሪያ ቡና አስመጪ ድርጅቶች መካከል የንግድ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት ሀያ አራት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ማንቼስተር ዩናይትድ የናይጀሪያዊውን አጥቂ ኦዲዮን ኢጋሎን ኮንትራት ለተጨማሪ ወራት ማራዘሙን አስታወቀ።ክለቡ አጥቂውን እስከ መጭው ጥር ወር ድረስ ለማቆየት መስማማቱን ነው ያስታወቀው።የናይጀሪያዊው የማንቼስተር ዩናይትድ ቆይታ ትናንት አብቅቶ ነበር።የክለቡ አሰልጣኝ ኦሊጉናር ሶልሻዬር የቻይናው ክለብ ለተጫዋቹ ለፈጠረለት ተጨማሪ እድል ምስጋና አቅርበዋል።ባለፈው ጥር ወር ማንቼስተርን የተቀላቀለው ኢጋሎ በስምንት ጨዋታዎች አራት ጎል ማስቆጠር ች...
ማንቼስተር ዩናይትድ የኦዲዮን ኢጋሎን ኮንትራት አራዘመ
አዲስ አበባ፣ ታሀሳስ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ለሁለት ቀን የሚቆይ የቱሪዝም ማስተዋወቂያ መርሀግብር በፓኪስታን ካራቺ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በኤክስፖ ላይ የኢትዮጵያን ፓቪሊዮን ተመርቆ የተከፈተ ሲሆን ፥ በውስጡ የኢትዮጵያ የጎብኚ መዳረሻዎች፣ ዘርፈ ብዙ ባህል፣ ታሪክ እና ወደር የለሽ የቱሪዝም መስህቦች የሚያሳይ መሆኑ ተገልጿል። በኢትዮጵያ እና በፓኪስታን መካከል ያለውን ዘላቂ ትስስርም የሚያሳይ ነው መባሉን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በዛሬው እለት የፓኪስታን የፌደራል ትምህ...
ኢትዮጵያ የቱሪዝም መስህቦቿን በፓኪስታን እያስተዋወቀች ነው
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ ሀያ አንድ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲቲዩት እና የሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የጥናት ቡድኖች በጋራ የኮሮና ቫይረስን በትንፋሽ መለየት የሚያስችል ማስክ መስራታቸውን አስታወቁ። እንደ አጥኚዎቹ ቫይረሱ የሚለየው በማስኩ ውስጥ በሚቀመጡ ቅንጣት መለያዎች አማካኝነት ነው ተብሏል። ተጠቃሚው ማስኩን አድርጎ ለዚሁ ተግባር አብሮ የተሰራውን ቁልፍ መጫን እንደሚጠበቅበትና ማስኩ ውስጥ አብሮ የተቀመጠው ውሀ እንዲወጣ ማድረግ እንዳለበትም ነው ተመራማሪዎቹ የገለፁት። ውጤቱን በ...
ተመራማሪዎች የኮቪድ ቫይረስን በ ዘጠና ደቂቃዎች የሚለይ ማስክ መስራታቸውን አስታወቁ
የዚህ እትም እንግዳችን ታዋቂው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ነው። ረዥም ጊዜያት በኪነጥበብ ሙያ ላይ የቆየው ታማኝ የደርግ መውደቅን ተከትሎ ኢህአዴግ የአራት ኪሎውን ቤተመንግስት ከተቆጣጠረበት እለት ግንቦት አመተ ምህረት ጀምሮ በድፍረት የስርአቱን አምባገነንነት ፋፋይነት በብሄራዊ ጥቅም ላይዝ ያለውን ቸልተኝነት ጠቅሶ ተችቷል። ይህንንም ተከትሎ በደረሰበት ከባድ ጫና እስርና ግርፋት ሀገሩን ለቆ ለመውጣት ተገድዷል። በስደት በሚኖርባት አሜሪካም ያለውን የተከፋፈለ የተቃውሞ ፖለቲካ አስተባብሮ ከመምራ...
ከሀገሬ የወጣሁበት ቀን በረዘመ ቁጥር ሀገሬ ላይ በጣም ክህደት የፈፀምኩ ያህል ይሰማኛል ታማኝ በየነ ቃለ ምልልስ ከተመስገን ደሳለኝ ጋር
አድማስ ራድዮ ረቂቁን ያዘጋጁት ሁለቱ ሪፓብሊካን ሴናተሮች የአርካንሰሱ ቶም ክተን እና የጆርጂያው ዴቪድ ፐርዱ ናቸው። ሴናተሮቹ እንደሚሉት ከውጭ አገር በሚመጣው ሰው የተነሳ አሜሪካውያን ስራ እያጡ ነው ስለዚህ በህጋዊ መንገድ የሚመጣውን ስደተኛ ቁጥር በግማሽ መቀነስ አለብን ነው የሚሉት። ስለዚህም አንዱ መንገድ ዲቪን ማቆም ነው። ሴናተሮቹ ስለዚሁ ጉዳይ ከፕሬዚዳንት ትራምፕ ጋር መነጋገራቸውንና ያረቀቁት ህግ በዚህ አመት ለሴኔቱ ይቀርባል ብለው እንደሚያምኑ ይፋ አድርገዋል። አንድ ረቂቅ ህግ ሆኖ እንዲወ...
ዲቪ ሎተሪን ለማገድ አዲስ የህግ ረቂቅ ተዘጋጀ
የውጭ ጠላቶቻችንና የውስጥ ገዢዎቻችን በአንድ ድምፅ የሚሰሩ መሆናቸውን በተደጋጋሚ አይተናል። በጥቃቅን ልዩነቶች ላይ ማተኮሩን እንተወው አስጠቅቶናል አሳፍሮናል አድክሞናል። በገፍ ለሚሰደደውና ለሚዋረደው ብዙ ሚሊየን ወጣት ትውልድ እንደምናስብ አምናለሁ። እምነት ጩሀት ፀሎት አስፈላጊ ቢሆኑም አንገት ቆራጭ ሽብርተኞችን አይከላከሉም። አፋኝ አግላይና ራሱን አገልጋይ የሆነ የመንግስት ስርአትን አይለውጡም። ሁለቱንም አብሮና ተባብሮ ለመለወጥ ይቻላል የሚል እምነት አለኝ ሙሉውን ለማንበብእዚህ ላይ ይጫኑ።
ከጩሀት ወደ ተግባር የሚነገድበት የስደት ማእበል ትውልድ ከየት መጣ
ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማን ከሀላፊነት እንዳነሷቸው ነግረዋቸዋል። በምትካቸው አዳነች አቢቤን እንደሚተኩም ከ ቀናት በፊት ለታከለ ገልፀውላቸዋል ብሏል አዲስ ስታንዳርድ በዘገባው። አዳነች የኦህዴድ ስራ አስፈፃሚ አባል እና የፌደራሉ ገቢዎች ሚንስትር ናቸው። ታከለ ለምን ከሀላፊነት እንደተነሱ አልታወቀም።በሌላ ዜና ኢህዴግን የማዋሀድ ሀሳብ የኦህዴድኦዴፓን ስራ አስፈፃሚ ለሁለት ከፍሎታል ብሏል ይኼው ዘገባ። ዛሬ የተሰበሰበው ማእከላዊ ኮሚቴው በዚሁ ጉዳይ ላይ ጭ...
ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማን ከሀላፊነት እንዳነሷቸው ነግረዋቸዋል ዋዜማ ሬዲዮ
ፓርቲው ዛሬና ነገ አዲሱን ፕሬዚዳንት ይመርጣልበደቡብ ክልል በጋሞ ዞን በቁጫ ወረዳ ከመብት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ከሺ በላይ ነዋሪዎች መታሰራቸውን አንድነት ፓርቲ ተቃወመ። በቁጫ ማህበረሰብ ላይ የሚደርሰው የመብት ረገጣ እንዲቆም ለማሳሰብ ሰላማዊ ሰልፍ አደርጋለሁ ብሏል። ከትላንት በስቲያ ፓርቲው በፅቤቱ የቁጫ ህዝብ ጥያቄ የሚፈታው የዜጎች መብት ሲከበር ነው በሚል በሰጠው መግለጫ በቁጫ ወረዳ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው የሰብአዊ መብት ረገጣ እየተባባሰ በመምጣቱ በፓርቲው ከፍተኛ አመራር የሚመራ ቡድን ወደ...
አንድነት ከሺ በላይ የቁጫ ነዋሪዎች መታሰራቸውን ተቃወመ
ባለፈው የውድድር ዘመን የከፍተኛ ሊጉን በቻምፒዮንነት አጠናቆ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ላደገው ፋሲል ከተማ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ትላናት ስምንት ላይ በላንድ ማርክ ሆቴል የእውቅና እና የሽልማት ስነ ስርአት ተደረጎለታል።የሽልማት መጠኑ እንደየስራ ድርሻቸው እና ባበረከቱት አስተዋፅኦ መጠን የተከፋፈለ ሲሆን አንድ መቶ ስላሳ ብር የተበረከተላቸው ዋና አሰልጣኙ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ከፍተናውን ሽልማት አግኝተዋል። ለረዳት አሰልጣኙ ዘጠና ፣ ለቡድን መሪ አ...
ፋሲል ከተማን ወደ ፕሪሚየር ሊግ ላሳደጉ አባላት ሽልማት ተበረከተላቸው
በዳዊት መላኩ በጀርመን ፍራንክ ፈርት በዛሬው እለት ማለትም እኤአ ከጠዋቱ ሰእት ጀምሮ መነሻውን የዶቼ ባንክ ዋና ፅህፈት ቤት ከሚገኝበት አድርጎ መድረሻውን የወያኔው ቆንስላ ፅህፈት ቤት ያደረገ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ በርካታ ቁጥር ያላቸው የሰልፉ ተሳታፊዎች የተገኙ ሲሆን የዶቼ ባንክ ቦርድ ለወያኔ መንግስት ሊሰጥ ያሰበውን የሶቨርንግ ቦንድ ሽያጭ እንዲያቆም የሚተይቁ የተለያዬ መፈክሮችን ያሰሙ ሲሆን ለበርካታ ነዋሪዎች ይህን በሚመለከት በራሪ ወረቀቶችን አድለዋል።ሰልፈኞች ያሰ...
በጀርመን ፍራንክ ፈርት ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
በአለም ላይ ከሁለት መቶ ሀምሳ በላይ ጋዜጠኞች ታስረዋል በመገባደድ ላይ በሚገኘው የፈረንጆች ሁለት ሺህ ብቻ በመላው አለም ከሁለት መቶ ሀምሳ በላይ ጋዜጠኞች መታሰራቸውንና ላለፉት አመታት ከአለማችን አገራት መካከል በርካታ ጋዜጠኞችን በማሰር ቀዳሚነቱን ይዛ የዘለቀችው ቻይና፤ ዘንድሮም በአንደኛ ደረጃ ላይ መቀመጧ ተነግሯል።ተቀማጭነቱ በኒው ዮርክ የሆነው አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ሲፒጄ ባለፈው ረቡእ ይፋ ባደረገው አመታዊ ሪፖርቱ እንዳለው፤ ባለፉት ወራት ጊዜ ውስጥ አርባ ስምንት ያህል...
ቻይና ጋዜጠኞችን በማሰር ዘንድሮም አለምን ትመራለች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በአማራ ክልል ወደ ስራ ያልገቡ ኢንቨስትመንቶች አስፈላጊው ድጋፍና ክትትል ተደርጎላቸው ስራ ሊጀምሩ እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አሳሰበ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትልሀላፊ ተፈሪ ታረቀኝ እና ሌሎች የክልሉ የስራ ሀላፊዎች በባህር ዳር ከተማ በስራ ላይ ያሉ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ዩኒሰን የምግብ ዘይት ማቀነባበሪያ፣ ራቫል የብረታ ብረት ማምረቻ፣ ገደፋው ብረታ ብረት...
በአማራ ክልል ወደ ስራ ያልገቡ ኢንቨስትመንቶች ድጋፍ ተደርጎላቸው ስራ ሊጀምሩ ይገባል አቶ መላኩ አለበል
ህወሀት ጄኔራል ሳሞራ የኑስን በጄኔራል ሳእረ መኮንን ለመተካት ግፊት እያደረገ ነው በኢህአዴግ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ሹም ሽር ተከትሎ ለረጅም አመታት የጦር ሀይሎች ኢታማዦር ሹም ሆነው የቆዩትን ጄኔራል ሳሞራ የኑስን በጄኔራል ሰአረ መኮንን ለማስተካት ህወሀት ግፊት እያደረገ መሆኑን ምንጮች ገልፀዋል። በትግራይ ብሄርተኝነት ፅንፍ አቋም አላቸው የሚባሉት ጄኔራል ሰአረ ኢታማዦር ሹም ሆነው የሚሾሙ ከሆነ፣ በኦህዴድና ብአዴን ዘንድ ተቀባይነት የማግኘቱ እድል አነስተኛ መሆኑን ምንጮች ይገልፃሉ። ለውጥ ፈላ...
ህወሀት ጄኔራል ሳሞራ የኑስን በጄኔራል ሳእረ መኮንን ለመተካት ግፊት እያደረገ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ መሀል ፒያሳ፣ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ እየተካሄደ ያለው ታሪካዊው የአድዋ ሙዚየም ዜሮ ኪሎ ሜትር ግንባታ መከናወን ከጀመረ ሶስት አመት ሆኖታል። አብዛኛው ግንባታ ቢጠናቀቅም አሁን ላይ የመጨረሻ ፊኒሺንግ ስራ ይቀረዋል። የመጨረሻው ስራ ደግሞ ሁሉንም አካታች በሆኑ የስነ ጥበብ ስራዎች የታነፀ እንዲሆን ለማድረግ የሚያስችል ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትልልቅ ፕሮጀክቶች ፅህፈት ቤት በስነ ጥበብ ላይ ያተኮሩ ግብአቶችን ለማሰባሰብ ሀዳር ቀን ሁለ...
የአድዋ ሙዚየም ዜሮ ኪሎ ሜትር ፕሮጀክት ይዘት ከስነ ጥበብ አንፃር
ባለፉት አራትና አምስት አመታት በግልፅ እንዳየነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እኩልነቱን መብቱንና ነፃነቱን ለማስከበር የሚያደርገዉ ትግል ጫና በፈጠረበት ቁጥር ዘረኛዉ የወያኔ አገዛዝ የራሱን ህገመንግስት የሚደፈጥጡ ህጎች አርቅቆ አያፀደቀ ሰላማዊ ዜጎችን አስሯል ገድሏል ከአገር እንዲሰደዱም አድርጓል። ለምሳሌ በ አም የኢትዮጵያ ፓርላማ ከቤተመንግሰት የተላለፈለትን ትእዛዝ አክብሮ ለኢትዮጵያ ህዝብ መብትና ነፃነት መከበር የሚታገለዉን የግንቦት ንቅናቄ ሽብርተኛ አድርጎ ፈርጇል። ይህ ፈር የለቀቀ ፍረጃ ደግሞ ወያኔ ...
ወያኔ በግንቦት ስም ሰላማዊ ዜጎችን ማሰቃየቱን ባስቸኳይ ማቆም አለበት
በአንድ ወቅት የምድር አራዊትና የሰማይ አእዋፋት ወገን ለወገንህ ተባባሉና ሁሉም ከእያሉበት ተጠራርተው ሲያበቁ በአንድ ችግር ላይ መወያት ጀመሩ። ይሀውም በአራዊቱ እና በአኢዋፍቱ ዘንድ ችግር እንዳለና እራሳቸውንም ማስከበር እንዳለባቸው ይመክሩ ጀመር ። በአእዋፋቱ ዘንድም አራዊቱ ዘንድ ችግር እንዳለ እና ደኑን ተማምነው ያልተገባ ነገር እያደረጉ እንደሆነ እንደሚጠራጠሩ ለዚህ ደሞ መፍትሄው ጦርነት ብቻ እንደሆነ እየተነጋገሩ እያሉ የለሊት ወፍ መጣች። ሁሉም በድንጋጤ ቢያያትም ቅሉ የማን ወገን ናት በሚል ...
የለሊት ወፍን ማን ገደላት ከደራሲና ገጣሚ መኳንንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ የካቲት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የአማራ ክልል መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሀድሶ ስልጠና የወሰዱ የቀድሞ የአማራ ልዩ ሀይል አባላት ምረቃ ስነ ስርአት ተካሄደ። በምረቃ ስነ ስርአቱ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ በምክትልርእሰ መስተዳድር ማእረግ የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪና የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው፣ የምስራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል መሀመድ ተሰማ፣ የሰሜን ምእራብ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ብርሀኑ በቀለና የአ...
የተሀድሶ ስልጠና የወሰዱ የቀድሞ የአማራ ልዩ ሀይል አባላት ምረቃ ስነ ስርአት ተካሄደ
በኤምባሲዎች የደህንነት አታቼዎች እና በወያኔ የደህንነት ባለስልጣናት መካከል ስብሰባ እየተካሄደ ነው። ምኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው በኢትዮጵያ ውስጥ ተቀማጭነታቸውን ያደረጉ ምእራባውያን ዲፕሎማቶች ዘንድ የሚደርሱ እናፈነዳለን መረጃዎች ከፍተኛ የሆነ ስጋት እየፈጠሩ መሆኑን በአዲስ አበባ የሚገኙ እና ለደህንነት አታቼዎች ቅርብ የሆኑ ምንጮች ገልፀዋል። ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ሰዎች እንደሚናገሩት መሀል አገርን እና ምስራቅ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪት ክልሎች ይደረጋሉ የተባሉ ፍንዳታዎች ከአልሸባብ የመ...
በኢትዮጵያ ተከታታይ ፍንዳታዎች ይደርሳሉ የሚለው ስጋት አይሏል ደህነቶች እና የኢምባሲ አታሼዎች በስብሰባ ተወጥረዋል
ህዝቤ ሆይ መስቀል በራ፤ ሀገሩ ሁሉ ይቀደስ፤ በምድር ሁሉ ሰላም ይስፈን። ክብራችንም ይመለስ። ባህር ዳር፡ መስከረም ሁለት ሺህ አመተ ምህረት አብመድ መስቀል በክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች ዘንድ ታላቅ ክብር የሚሰጠውና የመዳኛ ሀይል እንደሆነ በፅኑ ይታመንበታል። የመስቀል መዳኛነት ከክርስቶስ ስቅለት ጋር የሚያያዝ ነው። የመስቀሉ ክብረ በአል የሚጀምረው ንግስት እሌኒ በጎለጎታ የተቀበረውን መስቀል ቆፍራ ካወጣችበት ጊዜ ጀምሮ እንደሆነ አባቶች ይናገራሉ።የመስቀል በአል በኢትዮጵያውያ ግን ከሀይማኖታዊ ክዋ...
የደመራው ቋሚ እንጨት ወደየትኛው አቅጣጫ ወድቆ ይሆን
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አገሪቱን ስጋት ላይ በጣላት ብሄር ተኮር ግጭትና የፖለቲካ ቀውስ ላይ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለ ማርያም ደሳለኝ ማብራሪያ እንዲሰጧቸው ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰማ። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለፁት፣ የምክር ቤቱ አባላት ያቀረቡት ጥያቄ ምላሽ አግኝቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፓርላማ እስኪገኙ ድረስ መደበኛ ስብሰባዎችን ማካሄድ ተገቢ አይደለም የሚል አቋም ይዘዋል። በርካታ መሆናቸው የተገለፀው የምክር ቤት አባላት ረቡእ ታሀሳስ አራት ቀን ሁለት ሺህ አስር አመ...
የፓርላማ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ እንዲሰጡ ላቀረቡት ጥያቄ ምላሽ እየጠበቁ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ በሰው ሀይል ልማት በተለይም ብቁ የሰራዊቱን አመራሮች ለማፍራት ከለውጡ ወዲህ ውጤታማ ስራ መከናወኑን ገለፁ። የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ከኢፌዴሪ አየር ሀይል የተውጣጡ ሀያ አራት የሰራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች በሰርተፊኬት አስመርቋል። ከፍተኛ አመራሮቹ በሀገራዊ፣ አካባቢያዊ እና አለም አቀፋዊ እንዲሁም ጦርነት ጠቅላላ ንድፈ ሀሳቦችን ጨምሮ በመሰል ተዛማጅ ርእሰ ጉዳዮች ላይ መሰልጠናቸው ተገ...
አየር ሀይሉ ብቁ የሰራዊቱን አመራሮች ለማፍራት ከለውጡ ወዲህ ውጤታማ ስራ አከናውኗል ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ
መሬታችንን ለምን እንነጠቃለን በማለት የጠየቁ ተገድለዋል። ተገርፈዋል። ታስረዋል። አሁን ድረስ እስር ላይ የሚገኙ አሉ። ባእድ እንኳን ባልሞከረው የከፋ ጭካኔ በከባድ መሳሪያ በተደገፈ የጦር ሀይል የተወለዱበትን መሬት እንዲለቁ የተገደዱ አዛውንቶች ላይ የተፈፀመው ግፍ እስከ ወዲያኛው የሚያሽር አይደለም። በሌሊት እርቃናቸውን ከሚያርፉበት ታዛ ስር ነፍጠኛ ሰራዊት እንዲከባቸው እየተደረገ የተፈፀመው አስነዋሪ ግፍ ጊዜ የሚጠብቅ እንደሆነ በየጊዜው የሚገለፅ ነው።የዘራሁትን ሳላነሳ በዶዘር ማሳዬን ጠረጉት በዶዘ...
ድሆችን ያፈናቀለው ኢንቨስትመንት እዳ ዋጠው
ከሳኡዲ አረቢያ የሚመለሱ ኢትዮጵያዊያንን ለማቋቋም ሰባት ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ፣ ከስደት ተመላሾች መልሶ ማቋቋም ኮሚቴ አስታወቀ። መንግስት በሳኡዲ አረቢያ የነበሩ ስደተኞች ለበርካታ ጊዜያት በእስር ከቆዩ በኋላ ከመጋቢት ሀያ አንድ ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ጀምሯል። በሳኡዲ አረቢያ በአጠቃላይ ከሰባት መቶ ሀምሳ ሺህ ዜጎች እንደሚኖሩና አራት መቶ ሀምሳ ሺህ የሚሆኑት በህገወጥ መንገድ የሄዱ መሆናቸውን፣ የአለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት አይኦኤም መረጃ ያመ...
ከስደት ተመላሾችን ለማቋቋም ሰባት ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አራት ኪሎ ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ጆሊ ባር ኮጆሊ ባር ወደ አራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ለመሸጋገርያ የሚያገለግል የብረት መሰላል መስራቱ ይታወሳል። ባለስልጣኑ ይህንን መሸጋገሪያ መሰላል የሰራው በአካባቢው የሚተላለፈው የህዝብ ብዛት ከሌሎች አካባቢዎች የበዛ ስለሆነ የትራፊክ መጨናነቅና በየቀኑ በተሽከርካሪ አደጋ እየተቀጠፈ ያለውን የሰው ህይወት ምንም በተባሉት ቦታዎች እስካሁን የከፋ አደጋ ባይደርስም ለመታደግ በሚል መሆኑ ግልፅ ነው። ባለስልጣኑ ሶስተኛ መሸጋገሪያ ድልድይ ...
ጥቅም ላይ ሳይውል የፈረሰው መሸጋገሪያ
አዲስ አበባ፣ ታሀሳስ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የተባበሩት መንግስታት የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፈንድ ዩኤንሲኢአርኤፍ በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚውል ሀያ ሶስት ሚሊየን ዶላር መመደቡን አስታወቀ። የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን እና አጋር ድርጅቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ አደጋዎች የተጠቁ አካባቢዎች ያለውን የሰብአዊ ድጋፍ ክፍተት መሙላት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል። በውይይቱ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ያላቸውን ትብብርና ለማጠናከር መስማማታቸውን የኮሚሽኑ መረጃ ያመላክታል። በተመድ ...
የተመድ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፈንድ በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች ሀያ ሶስት ሚሊየን ዶላር መደበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍቢሲ በሊቢያ በዚህ አመት ቢያንስ ሁለት መቶ ሰማኒያ አራት ሰዎች መሞታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋ ባደረገው ሪፓርት በሊቢያ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተባባሰ መሆኑን ነው ያስታወቀው።በተመድ የሰብአዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ሩፔርት ኮልቪል በዚህ አመት የተመዘገበው ሞት ከባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከአንድ አራተኛ በላይ ብልጫ አሳይቷል ብለዋል ።በሰላማዊ ሰዎች ፣ በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች...
በዚህ አመት በሊቢያ ቢያንስ ሁለት መቶ ሰማኒያ አራት ዜጎች ሞተዋል ተመድ
ሀምሌ አራት ቀን አመተ ምህረት ኢሳት ዜና የዋግ ነዋሪዎች በከተሞች ዙሪያ በተጠራ ስብሰባ ላይ ድርጅቱ በአካባቢያቸው ተመስርቶ አስፈላጊውን ድጋፍ አድርገውለት ለስልጣን ቢያበቁትም ስልጣን ከያዘ በኋላ ግን እንደጠላቸውና እንደረሳቸው ተናግረዋል። አንዳንድ ጊዜ የትግል ታሪካችንን ለመናገር ስንፈልግ የታላላቅ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ታሪክ እንኳን ለመናገር ስንፈልግ የሚያሸማቅቅ ሁኔታ ነው ያለው በማለት በድርጅቱ እንደሚያፍሩበት ገልፀዋል።ይህ ህዝብ ይህንን ድርጅት ደግፎ እዚህ ያደረሰው ጥቅሜን ያስከብርልኛ...
ብአዴንን ደግፈን በመታገላቸው እንደሚፀፀቱ የሰቆጣ ነዋሪዎች ተናገሩ
ሰሞኑን በዳንኤል ተፈራ ተፅፎ ለገበያ የቀረበው ሀገር የተቀማ ትውልድ የተሰኘው ወጥ የሆነ የፖለቲካ መፅሀፍ እየተነበበ መሆኑን ምንጮቻችን ገለፁ። እንደምንጮቻችን ገለፃ ወጣቱ ደራሲ፣ አርታኢና ፖለቲከኛ ዳንኤል ተፈራ በአጠቃላይ ለአንባቢ ያደረሳቸው መፅሀፎች ሶስት ሲሆኑ ስድስት ለሚሆኑ የፖለቲካ መፅሀፎችም የአርትኦት ስራ ሰርቷል። ሰሞኑን ገበያ ላይ ውሎ እየተነበበ ካለው ሀገር የተቀማ ትውልድ ከሚለው መፅሀፉ በፊት እጅግ ተነባቢ የሆኑ ሁለት መፅሀፎችን ለአንባቢያን እንዳደረሰም ለማወቅ ተችሏል። የደራሲው ...
ሀገር የተቀማ ትውልድ የተሰኘው የዳንኤል ተፈራ መፅሀፍ እየተነበበ ነው
አዲስ አበባ፣ታህሳስ ዘጠኝ፣ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ህንድ ኢትዮጵያን በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ዘርፍ ልማት ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላት ገለፀች።በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ ከህንድ የመንገድ ትራንስፖርት እና የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሚኒስትር ሽሪ ኒቲን ጋዲካሪ ጋር ተወያይተዋል።አምባሳደር ትዝታ በውይይቱ ወቅት በኢትዮጵያና ህንድ መካከል በኢንቨስትመንት፣ በንግድ ፣ በአቅም ግንባታ እና በህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለረጅም ጊዜ ለቆየው ግኑኝነታቸው አድ...
ህንድ ኢትዮጵያን በጥቃቅን ፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላት ገለፀች
የአዲስ አበባ ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ በቡራዩ ከተማና አካባቢዋ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የአካል ጉዳት፣ ዘረፋና ንብረት እጃቸው አለበት ብለው የጠረጠሯቸው ከሁለት መቶ በላይ ግለሰቦች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምርመራ እያከናወነ የሚገኝባቸው ብርሀኑ ታከለ፣ ሸዋንግዛው ሾሺ፣ መሀመድ ሀሰን፣ መኮንን ለገሰ፣ ጫሚሳ አብዲሳ፣ መንግስቱ ዋቁማ እና ገመቺስ አበረ የተባሉ ተጠርጣሪዎች ከአዲስ አበባ በተሽከርካሪ በመመላለስ የቡራዩ ግጭትን በማስተባበር፣ በማነሳሳት እና ገንዘብ በማከፋ...
በቡራዩ ግጭት ህይወት በማጥፋትና ዝርፊያ በመፈፀም የተጠረጠሩ ከሁለት መቶ በላይ ግለሰቦች ዛሬፍርድ ቤት ቀርበዋል
በቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ፅህፈት ቤት የተገነባው የብርሀን ደባርቅ ሁለትኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ።ባህር ዳር፡ ጥር አምስት ሁለት ሺህ አመተ ምህረት አብመድ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው እና የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የክልልና የፌዴራል የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ነው ትምህርት ቤቱ የተመረቀው።የቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ፅህፈት ቤት የትምህርት ተደራሽነትንና ጥራትን ለማሳደግ በሚያደረገዉ ጥረት በፅህፈት ቤቱ ግንባታቸው ከ...
በቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ፅህፈት ቤት የተገነባው የብርሀን ደባርቅ ሁለትኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ።
ቮክስ ዋገን በጀርመንኛ የህዝብ መኪና ማለት እንደሆነ ይወሳል። በኢትዮጵያ አገልግሎት በመስጠት አያሌ ዘመናትን አስቆጥራለች። ቅዳሜ ታሀሳስ ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነባሮቹ ጀርመን ሰራሽ አንድ መቶ ሀምሳ የቮክስ ዋገን መኪናዎች ለትርኢት አደባባይ ላይ ወጥተው ነበር። የበርካቶችን ቀልብ ቀልብ ከመግዛት ባለፈ አንዳንዶቹ ከአውቶሞቢሎቹ ጋር ፎቶ ሲነሱም ታይተዋል። የትርኢቱ አካል ከነበሩት ውስጥ፣ ከአርባ አምስት አመታት በፊት መስከረም ሁለት ቀን አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰ...
የቮክስ ዋገን ትርኢት በአዲስ አበባ
ዘ ሀበሻ በኦስሎ ኖርዌይ ከኦክቶበር ሀያ ሁለት እስከ ኦክቶበር ሀያ ሶስት ሁለት ሺህ አመተ ምህረት በተደረገ የጋራ ጉባኤ አምስት የኢትዮጵያ የብሄር ድርጅቶች በጋራ ለመታገል አዲስ ንቅናቄ መመስረታቸውን ለዘ ሀበሻ በላኩት መግለጫ አስታወቁ። ጥምረቱን የመሰረቱት የቤኒሻንጉል ነፃ አውጪ ንቅናቄ የጋምቤላ ነፃ አውጪ ንቅናቄ የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግምባር የኦሮሞ ነፃነት ግምባርና የሲዳማ ብሄራዊ ነፃነት ግምባር ሲሆኑ የኢትዮጵያ ያለውን ስርአት በጋራ ጥለው የሁሉንም ብሄሮች የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት...
አምስት ብሄር ተኮር ነፃ አውጪ ግምባሮች በጋራ የነፃነት እና የዴሞክራሲ ንቅናቄ መሰረቱ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከአለም አቀፍ እግር ኳስ ማህበር ፊፋ ጋር በመተባበር ለእግር ኳስ ዳኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና እየሰጠ ነው። ስልጠናው አርብ ሀምሌ ቀን አመተ ምህረት ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅም ተነግሯል።ከሰኔ እስከ ሀምሌ ቀን በካፒታል ሆቴል እየተሰጠ የሚገኘው ከፍተኛ የእግር ኳስ ዳኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ላይ ዳኞች ተካፋይ ናቸው። ፌዴሬሽኑ የላከው መግለጫ እንደሚያስረዳው ከሆነ ስልጠናው በየጊዜው እያደገ የመጣውን እግር ኳስ የበለጠ ተወዳጅ ሆኖ እንዲቀጥል የእግር ኳስ ዳኞች ሚና...
ለእግር ኳስ ዳኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና እየተሰጠ ነው
ግዙፉ የውበት እቃዎች አምራች ዩኒሊቨር በመላው አለም ተወዳጅ የሆኑለትን ፌይር ኤንድ ላቭሊ ስምና የማስታወቂያ ሀሳብ ሊቀይር እንደሆነ ይፋ አድርጓል። የምርቱን ስም ለመቀየር የተገደደው በደረሰበት ተቃውሞ ነው። ኩባንያው ከምርቱ ስም ጀምሮ ፌይር ኤንድ ላቭሊ የተሰኙ ምርቶቹ ላይ ቆዳዎ ፈካ እንዲልልዎ የሚለው አባባል ዘረኝነት ነው በሚል ተቃውሞ ቀርቦበለታል። ማስታወቂያው ውስጠ ወይራ ነው። ጥቁር ቆዳ አስቀያሚ፣ ነጣ ያለ ቆዳ ደግሞ የውበት አክሊል ተደርጎ እንዲታሰብ የሚያበረታታ ነው በሚል ነው ቀይር የተ...
ግዙፉ የቆዳ ቅባት አምራች ዩኒሊቨር ጥቁር ቆዳዎ ፈካ እንዲልልዎ የሚለው ማስታወቂያው ተቃውሞ ገጠመው
ጥር ፲፭ አስራ አምስት ቀን ፳፻፮ አመተ ምህረት ኢሳት ዜና ኮሚሽኑ ተጠርጣሪዎቹ የተሳሩት በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለከተሞች በመኪና ስርቆት፣ ማጅራት በመምታትና ሌሎች ወንጀሎች መፈፀማቸውን ጥናት ካካሄድኩ በኋላ ነው ብሎአል። ተያዙ የተባሉት ተጠርጣሪዎች ፍድር ቤት ስለመቅረባቸው ኮሚሽኑ ያስታወቀው ነገር የለም። በአዲስ አበባ ውስጥ ከጊዜወደ ጊዜ ሚታየው ስርቆት ነዋሪዎች ማስመረሩን የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። በከተማዋ ውስጥ ዘመናዊ ስለኮችን በአደባባይ መያዝ፣ ውድ ጌጣጌጦችን አድርጎ መጓዝ አደጋ...
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከሁለት መቶ ሀምሳ በላይ ሰዎችን አሰረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት አራት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የሩሲያ የቀድሞው የማረሚያ ቤት አገልግሎት ሀላፊ ፍርድ ቤት ውስጥ ራሱን ማጥፋቱ ተነግሯል። ቪክቶር ስቪሪዶቭ የተባለው ግለሰብ የሩሲያ ማረሚያ ቤት አገልግሎት የሞተር ትራንስፖርት ክፍል ሀላፊ ሆኖ በሚያገለግልበት ወቅት አንድ መቶ ሀያ አምስት ሺህ ዶላር ከምክትል ዳይሬክተሩ ተቀብሏል በሚል ተከሶ ጥፋተኛ ተብሏል። ይህን ተከትሎም በተላለፈበት የሶስት አመት የእስር ቅጣት ፍርድ ቤት ውስጥ ራሱን አጥፍቷል። የፍርድ ቤቱ ዳኛ ግለሰቡ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲ...
የሩሲያ የቀድሞው የማረሚያ ቤት ሀላፊ ፍርድ ቤት ውስጥ ራሱን አጠፋ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ ሀያ ሰባት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያየዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ ። በዛሬው እለት የአርባ ምንጭ፣ የሀዋሳ፣ የወላይታ ሶዶ፣ የዲላ፣ የጂንካ፣ የአዲግራት፣ወራቤ፣ ወሎ፣ ደብረ ብርሀን፣ ወልድያ እና እንጅባራ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን የቅድመ ምረቃና ድህረ ምረቃ ተማሪዎቻቸውን አስመርቀዋል። በዚህም የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና በተከታታይ የትምህርት መርሀ ግብር በተለያዩ የቅድመ እና ድህረ ...
ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት አንድ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የችግኝ ዝግጅት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ። በግብርና ሚኒስቴር ብሄራዊ የአረንጓዴ አሻራ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ አደፍርስ ወርቁ ዶክተር እንደገለፁት በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በሀገር አቀፍ ደረጃ ስድስት ነጥብ አምስት ቢሊየን ችግኞችን ለማዘጋጀት ርብርብ እየተደረገ ነው። የዝግጅቱ ስልሳ በመቶ ለፍራፍሬ፣ ለመኖና ለአፈር ለምነት ጥበቃ ጠቀሜታ ባላቸው ችግኞች ላይ ሲሆን አርባ...
ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የችግኝ ዝግጅት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ
በአማራ ክልል የሚገኙ አራት ዞኖች የመሰረተ ልማት አውታሮች ችግሮች እንዳለባቸው አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለ ማርያም ደሳለኝ ከከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በመሆን የአካባቢዎቹን ነዋሪዎች ባወያዩበት ወቅት፣ ነዋሪዎቹ በዋናነት የመንገድ፣ የኤሌክትሪክና የትምህርት ተቋማት ችግሮች እንዳሉባቸው ገልፀዋል። የካቲት ቀን ሁለት ሺህ ሰባት አመተ ምህረት በኮምቦልቻ ከተማ በተካሄደው ውይይት ላይ ከሰሜን ሸዋ፣ ከደቡብ ወሎ፣ ከሰሜን ወሎና ከኦሮሚያ ልዩ ዞን የተወከሉ ነዋሪዎች፣ የመሰረተ ልማት አለመሟላት ኑሮአቸው...
የአማራ ክልል ነዋሪዎች የመሰረተ ልማት ችግሮች ኑሮአችንን አክብደውታል አሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት ሀያ ሶስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ከተማ በአንድ መቶ ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በ ኮካ ኮላ መጠጦች አፍሪካ ኢትዮጵያ ኩባንያ የተገነባው የኮካኮላ ምርት ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ። ፋብሪካው የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እና የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የተቋሙ የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ነው የተመረቀው። ኩባንያው ላለፉት ስድስት አስርት አመታት በኢትዮጵያ እየሰራ የሚገኝ ሲሆን ከስላሳ ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች በቀጥታና በ...
በሰበታ በአንድ መቶ ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የኮካ ኮላ ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ
ሰሞኑን በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የሱርማ ብሄረሰብ አባላት በፖሊስ እስርና እንግልት እንደደረሰባቸው የሚያመለክቱ ፎቶዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሲሰራጭ የሰነበተ ሲሆን የክልሉ መንግስት ጉዳዩን በስፋት ማጣራቱን ጠቁሞ የተባለው ኢ ሰብአዊ ድርጊት አለመፈፀሙን አረጋግጫለሁ ብሏል። በዞኑ ተፈፅሟል ተብሎ ሲናፈስ የነበረውን ኢ ሰብአዊ ድርጊት በተመለከተ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እስከ ስር አመራር ድረስ የዘለቀ ፍተሻና ግምገማ ማካሄዱን ለአዲስ አድማስ የገለፁት የክልሉ የህዝብ ግንኙነት ሀ...
ክልሉ በሱርማዎች ላይ ተፈፅሟል የተባለውን ኢ ሰብአዊ ድርጊት አስተባበለ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር ሀያ አንድ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ መንግስት አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ለመድረስ ከአለም አቀፍ የልማት አጋሮች ጋር በመተባበር በሶስት አቅጣጫ ኮሪደር ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ እያጓጓዘ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስትና በህወሀት መካከል በፕሪቶሪያ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ መንግስት ቃል የገባውን በትግራይ የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦትና የመልሶ ግንባታ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛልም ነው ያለው። ባለፉት...
በሶስት አቅጣጫ ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ እየተጓጓዘ ነው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
የአዲስ አበባ ከተማ የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ አንድ አመት ሙሉ ሲያጨቃጭቅ የነበረውን ሁለት መቶ ሀያ ሺህ ሜትሪክ ቶን አርማታ ብረት ግዥ ጨረታ፣ እንዲሁም ለአቅራቢዎች ሰጥቶት የነበረውን የሶስት ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር ዋጋ ያለውን አቅርቦት መሰረዙን አስታወቀ።በሀምሌ ሁለት ሺህ ስምንት አመተ ምህረት ኢንተርፕራይዙ ሶስት የአገር ውስጥ አምራቾች ሶስት ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር የሚያወጣ የአርማታ ብረት ለሚገነባቸው የአርባ ስልሳ ቤቶች እንዲያቀርቡለት ተስማምቶ ነበር።በዚህም መሰረት መጀመርያ ጨረ...
ለአንድ አመት ሲያጨቃጭቅ የቆየው የሶስት ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር አርማታ ብረት የጨረታ ግዥ ተሰረዘ
በምእራብ ወለጋ እንዲሁም በምስራቅ ጉጂ የኦነግ ታጣቂዎችን ትጥቅ ለማስፈታት እርምጃ በመወሰድ ላይ ነው። ኢሳት ዜና ጥቅምት ቀን አመተ ምህረት የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለፁት ካለፈው አርብ ጀምሮ በኦነግ ስም በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ላይ የመንግስት ወታደሮች በወሰዱት እርምጃ በብዙ ታጣቂዎች ላይ የሞትና የመቁሰል አደጋ ደርሷል። የኦነግ ወታደሮችን ትጥቅ መፍታት የተቃወሙ ወጣቶች በየአካባቢው የተቃውሞ ሰልፎችን ሲያደርጉ ሰንብተዋል። በምእራብ ወለጋ ዞን በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ውጥረቱ ዛሬም ድረስ መቀጠሉ...
በምእራብ ወለጋ እንዲሁም በምስራቅ ጉጂ የኦነግ ታጣቂዎችን ትጥቅ ለማስፈታት እርምጃ በመወሰድ ላይ ነው።
ከፍተኛ የአመራር አባሉ አቶ አብረሀ ደስታ ባለፈው ሳምንት መቀሌ ውስጥ ተይዘው በፖሊስ ከተወሰዱ በኋላ የተወሰዱበትን ማወቅ አለመቻሉን አረና ትግራይ ፓርቲ ባለፈው ሳምንት አስታውቆ ነበር።አባሉ የተያዙበትን እስር ቤት ሰሞኑን ማረጋገጡን የገለጠው አረና ጠበቃ የማማከር ህገመንግስታዊ መብታቸው ግን ተነፍጓል ሲል ፖሊስን ከስሷል።በሌላ በኩል ደግሞ ባለፈው ሳምንት በተመሳሳይ ሁኔታ የተሰሩ የተለያዩ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎች የአንድነቱ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው፤ የድርጅት ጉዳይ ምክ...
የፖለቲካ መሪዎች እስርና ይዞታ ፓርቲዎቹን እያሳሰበ ነው
ዜና ሚያዚያ የወልቃይትን ማንነት በተመለከተ በተነሳው ጥያቄ ዙሪያ የአማራ ክልል ፕሬዚደንት ከትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ጋር ፀብ ውስጥ መሆናቸው ተገለጠ። ይህንን የተናገሩት ራሳቸው የአማራ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ሲሆኑ የአማራ ምሁራን ከሩቅ ሆነው ከሚቃወሙ እንደ ትግራይ ተወላጆች ሀብት እንዲሰበስቡም ጥሪ ማቅረባቸው ምንጮች ለኢሳት ገልፀዋል።በዩናይትድ ስቴትስ በህክምና ላይ የሚገኙትን ባለቤታቸውን ለመጎብኘት በአሜሪካ የሚገኙት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የወልቃይት ህዝብን የማንነት ጥያቄ በተመ...
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአቶ አባይ ወልዱ ጋር በወልቃይት ጉዳይ ፀብ ውስጥ ነኝ አሉ
እሁድ መጋቢት ቀን ሁለት ሺህ አስር አመተ ምህረት አርማ የሌለው ሰንደቅ አላማ በመጠቀማቸው ምክንያት በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዷለም አራጌና ተመስገን ደሳለኝን ጨምሮ ግለሰቦች በዋስትና እንዲፈቱ ቢፈቀድላቸውም፣ እስካሁን እንዳልተፈቱ ቤተሰቦቻቸው ለሪፖርተር ገለፁ። ከጀሞ ኮንዶሚኒየም ቤቶች አንዱ በሆነው የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤት ተሰባስበው ለአመታት በእስር ላይ ስለከረሙበትና ስላሳለፉት ጊዜያት እያወጉ ሻይ እየጠጡ ሳለ በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩት ጋዜጠኛ እስ...
እነ እስክንድር ነጋ የዋስትና መብት ቢከበርላቸውም አልተፈቱም
በህወሀትና ብአዴን የተዘጋጀውንና ቅማንትን በአዲስ አስተዳደር ለመከለል የተካሄደውን ህዝበ ውሳኔ የፌደሬሽን ምክር ቤት ማፅደቁ ተሰማ። ያለህዝበ ውሳኔ በህወሀት ቀድመው የተካለሉት የአርባ ሁለት ቀበሌዎች ጉዳይ አሁንም የህዝብ ጥያቄ ማስነሳቱ ታውቋል። የፌደሬሽን ምክር ቤት ዛሬ ያፀደቀበት ምክንያት ያለህዝብ ፍቃድ የተካለሉትን አርባ ሁለት ቀበሌዎች ህጋዊ ሽፋን ለመስጠት ነው ሲሉ ታዛቢዎች ይገልፃሉ። የጎንደርን ህዝብ ለመከፋፈል የሚደረገውን የስርአቱን ማንኛውንም አይነት እርምጃ ህዝቡ በንቃት እየተከታተለ ...
ቅማንትን በአዲስ አስተዳደር ለመከለል የተካሄደውን ህዝበ ውሳኔ የፌደሬሽን ምክር ቤት ማፅደቁ ተሰማ
ኮሚቴው ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስተርኒስትሩ ነው በኛ ክፍል የመልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ላይ የተፈጠረውን ችግር የሚያጣራ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆነ ኮሚቴ መቋቋሙ የተገለፀ ሲሆን ኮሚቴው በጥቂት ቀናት ውስጥ ችግሩን አጣርቶ ውጤቱን እንዲያሳውቅ መመሪያ ተላልፏል። የትምህርት ሚኒስቴር ረቡእ እለት በሰጠው መግለጫ ሰኔ እና ቀን አመተ ምህረት የተሰጡ የአራት ፈተናዎች ውጤት ብቻ ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ እንደ መመዘኛ እንደሚያገለግሉ ያስታወቀ ሲሆን ከሰኔ እስከ የተሰጡ ፈተናዎች የተማሪዎቹን ብቃት መለካት የሚያስ...
በኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የተፈጠረውን ችግር የሚያጣራ ኮሚቴ ተቋቋመ
አዲስ አበባ፣ ጥር አንድ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉት ይፋዊ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እንደሚያሸጋግረው በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም ተናገሩ። አምባሳደሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በስልክ በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፥ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት እንደሚያጠናክረው ይጠበቃል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ...
የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ የደቡብ አፍሪካ ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እንደሚያሸጋግር ተገለፀ
በሻሸመኔ ከተማና አቅራቢያዋ ኪነጥበብ አፍቃሪዎች የተቋቋመው ከአድማስ ፊት የኪነጥበብ ማህበር አርባ አምስትኛ ዝግጅቱን ነገ ከቀኑ ሰባት ሰአት በሻሸመኔ የባህል አዳራሽ እንደሚያቀርብ አስታወቀ። የእለቱ የክብር እንግዳ በ ትናንሽ ፀሀዮች እማ ጨቤን ሆና የምትተውነው አርቲስት ሰብለ ተፈራ ነች። በነገው ዝግጅት የጭውውት፣ የግጥም፣ የዘፈን፣ የመነባንብ ስራዎች ይቀርባሉ። ማህበሩ ካሁን በኋላ በየወሩ በተለያዩ የጥበብ ዘርፎች ውድድር እያካሄደ ለአሸናፊዎች የሚሸልም ሲሆን የነገው ውድድርም በኮሜዲ ዘርፍ እንደሚ...
ከአድማስ ፊት ነገ ኪነጥበባዊ ዝግጅቱን ያቀርባል
ሱር ኮንስትራክሽን የጣና በለስ ነው ይመለስ በወታደራዊው ደርግ ዘመን መንግስት በ ተጀምሮ ወንበዴዎች እስከመጡበት ቆይቷል። ይህ ትልቅ ፕሮጀክት በጎጃም ክፍለሀገር በመተከል አውራጃ የሚገኝ ሲሆን ስኬር ኪሎሜትር ያጠቃልላል ሲጠናቀቅም ከ ሺህ በላይ የሆኑ ህዝቦችን እንዲጠቅም ሆኖ የተጀመረ አገራዊ ፋይዳ ያለው ፕሮጀችት ነበር። የጣና በለስ ፕሮጀክት ዋና ገፅታው ከሞላ ጎደል ይሄን ይመስል ነበር ሜትር ከፍታ ያለውና ከፍተኛ የሆነ የውሀ መጠን የሚይዝ በጣም ትልቅ ግድብበየቀኑ ሜትር ኪውብ ፍሳሽ የሚያስወግድ ...
የአማራው ጉዳይ ያገባናል የምትሉ ሰዎች ጣና በለስ ሌላኛዋ ወልቃይት ጠገዴ ሱር ኮንስትራክሽን የጣና በለስ ነው ይመለስ
ሰፋፊ እርሻዎች ባሉባቸው አካባቢዎች በየጊዜው እያጋጠመ ያለው የፀጥታ መደፍረስ በፈጠረው ስጋት፣ ባለሀብቶች የግብርና ምርቶችን የሚሰበስብ የሰው ሀይል ማግኘት እንዳይችሉ እንዳደረገ ገለፁ። በተለይ በአማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ በጋምቤላና በአፋር ክልሎች ምርት መሰብሰብ በነበረበት ጊዜ እያጋጠመ ያለው ደም አፋሳሽ ግጭት፣ የሰው ሀይል ወደ ስፍራው እንዳይንቀሳቀስ አድርጓል ተብሏል። በተለይ በዚህ ወቅት በእነዚህ አካባቢዎች የተመረቱትን ጥጥና ሰሊጥ የሚሰበስብ የሰው ሀይል በመጥፋቱ፣ ሊከሰት የሚችለው ኢኮኖሚ...
በፀጥታ መደፍረስ ምክንያት የግብርና ምርቶችን የሚሰበስብ የሰው ሀይል እጥረት ተከሰተ
የመጥፋት አደጋ ከተጋረጠባቸው ቋንቋዎች ውስጥ የብራይሌና ባጫ ቋንቋዎችን ለመታደግና መልሶ እንዲያገግሙ ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለፀ። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የሁለት ሺህ በጀት አመት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት ባቀረበበት ወቅት እንደተገለፀው፣ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸውን ቋንቋዎች ለመታደግ በሚል ሀያ ሁለት ቋንቋዎችን የመሰነድ ስራዎች በመስራት በዘጠኝ ወራት ውስጥ የብራይሌና ባጫ ቋንቋዎች ...
የመጥፋት አደጋ ከተጋረጠባቸው ቋንቋዎች ውስጥ ሁለቱ በድጋሚ እንዲያገግሙ እንደሚደረግ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የቢሾፍቱ ጨፌ ዶንሳ ሰንዳፋ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ የአፈር ቆረጣ እና የውሀ መፋሰሻ ቱቦ የማምረት ስራዎች እየተከናወነ ይገኛል። መንገዱ የምስራቅ እና የሰሜን ሸዋን የሀገራችን ክፍሎችን በአቋራጭ የሚያስተሳስር ይሆናል። ፕሮጀክቱን በዘጠኝ መቶ አርባ አንድ ሚሊዮን ብር በሆነ ወጪ በመገንባት ላይ የሚገኘው ሀገር በቀሉ ራማ ኮንስትራክሽን ነው። የትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢን...
ለቢሾፍቱ ጨፌ ዶንሳ ሰንዳፋ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ የአፈር ቆረጣ እና የውሀ መፋሰሻ ቱቦ የማምረት ስራዎች እየተከናወነ ይገኛል
በየአመቱ በነሀሴ ወር የሚዘጋጀው የሸራተን የስእል አውደ ርእይ ሊቀርብ ነው። በሚል ርእስ የሚቀርበው አውደ ርእይ በኢትዮጵያ ያሉ የጥበቡ ፈርጀ ብዙ ገፅታዎችን የሚያሳዩ ያህል ስእሎች ይቀርቡበታል ተብሎ ይጠበቃል። ከነዚህ ስራዎች ከመቶ አስር እጅ በቅርፃ ቅርፅ ላይ ያተኩራል የተባለለት ትልቅ አውደ ርእይ በሚቀጥለው አርብ ነሀሴ ቀን አመተ ምህረት ተከፍቶ እስከ ነሀሴ በየእለቱ ከቀኑ ሰአት እስከ ምሽቱ ሰአት ለህዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል። በዝግጅቱ ሰአሊዎች ስራዎቻቸውን እንዲታይላቸው አቅርበው የምርጦቹ ም...
አመታዊው የሸራተን የስእል አውደ ርእይ ይቀርባል
የኢትዮጵያ ህዝብ ፍላጎት ከአንድ አምባገነን ወደ ሌላ አምባገነን አገዛዝ መሸጋገር አለመሆኑን የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕሮፈሰር ብርሀኑ ነጋ ገለፁ። ፕሮፈሰር ብርሀኑ ነጋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባስተላለፉት የቪዲዮ መልእክት የምንታገልለት ለውጥ የኢትዮጵያን ህዝብ ይሁንታ ያገኘ የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት ማድረግ ይኖርበታል ብለዋል። በለውጡ ሂደት ስልጣን ሀላፊነት በሌላቸው እጅ እንዳይገባ በከፍተኛ የሀላፊነትና የአጣዳፊነት ሁኔታ መታገል አለብን ሲሉም ገልፀዋል። ፕሮፈሰር ብርሀኑ ነጋ የወቅ...
የኢትዮጵያ ህዝብ ፍላጎት ከአንድ አምባገነን ወደ ሌላ አምባገነን መሸጋገር አይደለም ተባለ
ሰኞ ነሀሴ ቀን ሁለት ሺህ ሰባት አመተ ምህረት የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኞችን ለማደራደር በተደረገው ጥረት ውጥረት በተፈጠረበት ሰአት፣ ከግራ ወደ ቀኝ የኢጋድ ዋና ፀሀፊ አምባሳደር ማህቡብ ማእሊም፣ የኢጋድ ምክትል ሊቀመንበር ኡሁሩ ኬንያታ፣ የኢጋድ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለ ማርያም ደሳለኝና የአፍሪካ ሀብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶክተር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ በዋና አደራዳሪው አምባሳደር ስዩም መስፍን የሚደረግላቸውን ገላፀ በዚህ ሁኔታ ነበር በትኩረት ሲያዳምጡ የነበሩት። ፍቅር መጨረሻ አንቺ ከ...
ሰኞ ነሀሴ ቀን ሁለት ሺህ ሰባት አመተ ምህረት የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኞችን ለማደራደር በተደረገው ጥረት ውጥረት በተፈጠረበት ሰአት፣
አንድ መቶ ዘጠና ስድስት አርአያ ጌታቸው የዘንደሮ ክረምት ከቀደምቶቹ በጥቂቱ ጠንከር ያለና ብዙዎችን በተለይም አዲስ አበቤዎችን እያማረረ ነው። ሌላው በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ የሚያስብለው ደግሞ የከተማዋ መንገዶች በአብዛኛው ጥገና ላይ መሆናቸውና በዚህም ሳቢያ የበርካቶች መኖርያና የንግድ ሱቆቻቸው መፍረሳቸው ነው። ይህንን ሁኔታ በምናብ ለማየት ለምትፈልጉ ቅዳሜ ነሀሴ አራት ቀን ሁለት ሺህ አምስትአመተ ምህረት በወጣቺው ፋክት መፅሄት ላይ ፕሮፌሰር መስፍን እንዲህ ሲሉ ገልፀዋታል አዲስ አበባ በመ...
ነሀሴ ሀያ ስድስትን በደቦ ሸኝተን ሁለት ሺህ ስድስት አመተ ምህረትን በተስፋ
አስራ አንድ ክለቦችን የሚያሳትፈው የሁለት ሺህ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረግ አንድ መርሀ ግብር ጅማሮውን ያደርጋል።ነገ በብቸኝነት የሚደረገው ዲላ ላይ በዘጠኝ ጌዴኦ ዲላ ከ አርባምንጭ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ ነው።የስድስት ወራት ደመወዝ ክፍያን ለቀድሞ አሰልጣኙ እየሩሳሌም ነጋሽ ባለመክፈሉ ምክንያት አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾችን በፌድሬሽኑ ማፀደቅ ያልቻለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመርሀ ግብሩ መሰረት ድሬዳዋ ከተማን በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚገጥም የሚጠበቅ ቢሆንም ለአሰልጣኟ ክፍያን...
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ነገ ይጀመራል
በመተከል ዞን የንፁሀን ዜጎችን ህይወት የሚቀጥፉትን ፀረ ሰላም ሀይሎች እስከ መጨረሻው ለመደምሰስ እየተሰራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት አስታወቀ።ባህር ዳር፡ ሀዳር አስር ሁለት ሺህ አመተ ምህረት አብመድ በመተከል ዞን በሚደርሰው ተደጋጋሚ ግድያ ዜጎች ህይዎታቸውን እያጡ ነው። ከቤት ንብረታቸው እየተፈናቀሉ ነው፤ በክልሉ ለአመታት የቀጠለው ሞት አሁንም መቋጫ አልተገኘለትም። በአካባቢው በታጠቁ ሀይሎች የሚገደሉ ንፁሀን ዜጎች እየተበራከቱ መጥተዋል።የአካባቢው ነዋሪዎች በተደጋጋሚ ለመንግስት አ...
በመተከል ዞን የንፁሀን ዜጎችን ህይወት የሚቀጥፉትን ፀረ ሰላም ሀይሎች እስከ መጨረሻው ለመደምሰስ እየተሰራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት አስታወቀ።