text
stringlengths
452
144k
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ በተንሰራፋውና ለዕድገቷ መሰናክል ኾኖ በተደነቀረው ሙስናና ሸፍጥ ላይ በተጠናከረ ኃይል በመዝመት የተጀመረውን የአደረጃጀትና የአሠራር ለውጥ ከዳር እንዲያደርሱ አዘዙ፡፡ የአ/አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሥራ አመራር ተወካይ ዲያቆን ዮናስ ኢሳይያስ ለፓትርያርኩ የፁረ ሙስና እንቅስቃሴ፣ ለአ/አ ሀ/ስብከት የአደረጃጀትና አሠራር ለውጥ ተግባራዊነ...
አብዛኛዎቹ ወንዶች በጂም ውስጥ ብዙ ሰዓታት ያሳልፋሉ በአንድ ምክንያት ሴቶችን ለመሳብ። ማለቂያ ለሌለው የብረት መፈልፈላቸው ምክንያት ሴቶች ከሴት መስለው ከሚታዩ ወንዶች ጋር ሲነፃፀሩ ሴቶች ለወንዶች የበለጠ የሚስቡት የዘመናት አስተሳሰብ ነው። በቅርቡ በለንደን በብሩነል ዩኒቨርሲቲ የተደረገ ጥናት ተቃራኒ ጾታ ለወንዶች እና ለሴት ሴቶች ያላቸው መማረክ በከፍተኛ የበለጸጉ ባህሎች ውስጥ ዘመናዊ ክስተት መሆኑን እና ወንዶች እና ሴቶች በእውነት የሚመኙት የፊት ገለልተኝነት መሆኑን አረጋግጧል። በብሩኔል ዩኒ...
በሥፍራው ነበርን ያሉ የአይን እማኞች ለጣቢችን ባልደረባ መሳይ ገ/መድህን እንዳሉት፣ ግድያው በሰዎቹ ላይ የተፈጸመው ራቅ ባለ የገጠር ቀበሌ አንድ ሰው መገደሉን የሚገልጽ ወሬ በገበያው ውስጥ ከተሠራጨ በኋላ ነው፡፡ በደቡብ ክልል የቡርጂ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ማሬ አለማየሁ፣ በልዩ ወረዳው ጥቃት መፈጸሙን ለጣቢያችን ገልጸው፣ አሁን በአካባቢው ያለውን ችግር ለመቆጣጠር የፌደራል እና የክልል ልዩ ሀይል መሰማራቱን ነግረውናል፡፡ የደቡብ ክልል የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አለማየሁ ማሞ ለጣቢችን እ...
መበል 29 ዓመታዊ ዋዕላ ሃገራት ዓረብ ኣብ ስዑዲ ዓረብ ከተማ ዳህራን ይካየድ ኣሎ:ኣብቲ ዋዕላ ዝሳተፉ ዘለው መራሕቲ ሃገራት ኣብቲ ዞባ ዘሎ ኹናት ምስ ኢራን፥ ኹናት ሓድ ሕድ የመን፥ ኹናት ሶርያ፥ ኣብ ሊብያ ዘሎ ወታሃደራዊን ፖለቲካዊ ክፍፍልን ኣፍልጦ ኣሜሪካ ንከተማ እየሩሳሌም ከም ዋና ከተማ እስራ ኤል ቀንዲ ዛዕባ’ቲ ዋዕላ እዮም። ነቲ ዋዕላ ዝመርሑ ንጉስ ስዑዲ ዓረብ ሳልማን ኣብ ጉዳይ ከተማ እየሩሳሌም ዘተኾረ ክኾኑ ከለው ኢራን ኣብ ጉዳይ ሃገራት ዓረብ ጣልቃ ትኣትው ኣላ ክብሉ’ውን ተዛሪቦም። ...
የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ስም ሲነሳ አቶ በረከት ስምዖን በግንባር ቀደም ይጠቀሳሉ። የአቶ በረከት ንብረት ሆኖ የመለስን አመራር በታማኝነት ሲያገለግል የኖረው ይህ ተቋም ቆርጦ በመቀጠል፣ የዜጎችን ሃሳብ በማዛባት፣ ወሬን ባለማመጣጠንና የሃሰት ፕሮፓጋንዳ በማስተላለፍ የሚታወቅ ነው። ስለሚጠየፉት የማይመለከቱት እንዳሉ አፍ አውጥተው የሚናገሩም አሉ። ለሙያው ቅርብ የሆኑ አስተያየት ሰጪዎች “ወገንተኛ እንኳን ቢኾን መሰረታዊ የሙያው ግዴታ ሳይጣስ ሊሆን ይገባል። አንድ መገናኛ ማመጣጠን ካልቻለ በራሱ ሙት ...
የኢትዮጵያ መንግስት የትጥቅ ትግል ለሚያደርጉ ተቃዋሚዎች ሃገር ቤት ገብተው በሰላማዊ መንገድ እንዲታገሉ ያደረገውን ጥሪ ተከትሎ ፤ የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታ ለሰላማዊ ትግል እንደሚመች እና እንደማይመች የራሱን ግምገማ በማድረግ ፤ ከመንግስት አካላትም ጋር ድርድር በማድረግ ወደ ሃገር ቤት ለመግባት መወሰኑ የሚታወስ ነው። በዚሁ መሰረት ዛሬ የድርጂቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ጸሃፊው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አዲስ አበባ ገብተዋል። ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ እንደ...
● የጭንቀት መታወክ በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ይጎዳል።● ለጭንቀት መታወክ የሚሰጡ ሕክምናዎች መድኃኒቶችንና ሳይኮቴራፒን ይጨምራሉ።ምንም እንኳን ውጤታማ ቢሆንም፣ እነዚህ አማራጮች ሁልጊዜ ተደራሽ ወይም ለአንዳንዶች ተስማሚ ላይሆኑ ይችላሉ። የጤና እንክብካቤ በክረምት (2) በክረምት ወራት ለጤና እንክብካቤ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች 1. ለጤና እንክብካቤ በጣም ጥሩ ጊዜ.ሙከራው ከ5-6 am የባዮሎጂካል ሰዓት ጫፍ መሆኑን ያረጋግጣል, እናም የሰውነት ሙቀት ይጨምራል.በዚህ ጊዜ ስትነሳ ለ... በክ...
ይህ የወል ቤት ግጥም፣ ከ80 ዓመት በፊት በፋሺስት ኢጣሊያ ጭፍራ ማርሻል ሮዶልፎ ግራዚያኒ አማካይነት፣ በአዲስ አበባ ከተማ ከየካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. አንስቶ ለሦስት ቀናት በዘለቀው ጭፍጨፋ፣ ሰማዕት ለሆኑት 30 ሺሕ ኢትዮጵያውያን በቆመው ሐውልት ግርጌ የሰፈረ ነው፡፡ የሰማዕታቱ አፅሞች ማረፊያ ሐውልት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሰሜናዊ አቅጣጫ ላይ የታነፀው በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አማካይነት በ1934 ዓ.ም. ነበር፡፡ (ሔኖክ መደብር) *** የካቲት 12 ቀን እና ‹‹ጥቁር ሸሚዝ›...
ጉዳያችን - GUDAYACHN: በኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ በኖርዌይ አስተባባሪነት የተጠራው ስብሰባ በስቶኮልም የኢትዮጵያ ኤምባሲ የፖለቲካ፣ኢኮኖሚ እና ዲያስፖራ ጉዳዮች ኃላፊ እና ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ባለሙያዎች በተገኙበት በኦስሎ ተካሄደ። ጉዳያችን - በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች ያሉት ገፅ ነው። Gudayachn is prepared by Gudayachn Multimedia, Co...
በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ም መግለጫ የሰጠው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ እየተከናወኑ ያሉት ሀገራዊ ችግሮችን ‹‹መንግስታዊ ሽፋን የተሰጠው የዘር ማጥፋት ወንጀል›› ሲል ይከሳል። የድርጅቱ አባላት ላይ የተላለፈውን ውሳኔ ደግሞ ‹‹የምርጫ ቦርድ አሻጥር›› ሲል ገለልተኝነቱን አጠይቋል። መግለጫው ቅድሚያ የሰጠው ምዕራብ ኦሮምያ ክልል፣ ወለጋ- ሆሮጉድሩ ወረዳ ውስጥ ከየካቲት 27 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ በተፈጸመ ጥቃት ‹‹ከ60 በላይ ንጹሃን ዜጎች ህልፈት>> የተሰማውን ...
በህዳሴ ግድብ አካባቢ ሰርገው በመግባት ሽብር ለመፍጠር ያሰቡ ቡድኖች ላይ የተወሰደው ወታደራዊ እርምጃ የማያዳግምና ለቀጣይ ትምህርት የሰጠ እንደነበር ሌተና ጀነራል አስራት ዴኔሮ ገለፁ። መንግስት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ ያልተቀበሉ የጉምዝ ታጣቂዎችን ሽብርተኛው ህወሓት በሱዳን አሰልጥኖና አስታጥቆ በአልመሃል አቅጣጫ ጥቃት ለማድረስና የህዳሴውን ግድብ ግንባታ ለማደናቀፍ ሙከራ አድርጎ እንደነበር የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ ሀይል ኮማንድ ፖስት ዋና ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ገልፀዋል። የኢ...
ከጥቂት ቀናት በፊት በአገራቸው መኖር ያቃታቸው 70 ኢትዮጵያዊያን ቀይ ባህርን በጀልባ አቋርጠው ወደ የመን ሲያመሩ በደረሰ አደጋ ሁሉም መሞታቸው ተገልጾዋል። ኢህአዴግ እነዚህ በእርግጥ ኢትዮጵያውያን ለመሆናቸው ማስረጃ እንደሌለውና “እያጣራ” መሆኑን በቃል አቀባዩ በኩል ተናግሯል፡፡ በዚህ ዓይነት ሁኔታ ከአገራቸው እየተሰደዱ ለባህር፣ ለአውሬ፣ … የተዳረጉት ወገኖቻችን ብዛት ተቆጥሮ አያልቅም፡፡ ይህንን ሁሉ አልፈው ወዳሰቡት የደረሱት ደግሞ በስደት የሚኖሩባቸው በተለይ የአረብ አገራት ይህ ነው የማይባል ...
ቁጥር 2 የህልውና አደጋዎች፣…የተቃወሰ የድህነት ኢኮኖሚ፣ የተናጋ የችጋር ኑሮ የወጣቶች (የተመራቂዎች) ስራ አጥነት፣ ኢንዱስትሪ፣ የኢንዱስትሪ፣ የትራንስፖርት እጦት፣ የመንግሰት ፕሮጀክቶች ብክነት ቁጥር 3 የህልውና አደጋስ የትኛው ነው? በኮምቦልቻ አቅጣጫ፣ ግማሽ ድረስ የተጠናቀቀው የባቡር መስመር፣ ለሁለት ዓመት ስራ ያልጀመረው፣ በምን ምክንያት ነው በሉ። በኤሌክትሪክ እጦት ሳቢያ ነው፤ ለአገልግሎት ያልበቃው። ብዙ ቢሊዮን ብር የወጣበት የባቡር ሃዲድ፣ ያለ አገልግሎት ስራ ሲፈታ፣ ኪሳራው ቀላል እንዳ...
በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ዜጎችን እንደወጡ የሚያስቀር እንዲህ ዐይነቱ ክፉ ቀን ገጥሞ ስለማወቁ፣ የድርሳናቱ ምስክርነት የለም። አገሪቱ የቱንም ያህል አያሌ መከራዎችን ብታሳለፍም፣ ህላዊነቷን የሚፈታተኑ አደጋዎችን ብትጋፈጠም፣ በዚህ ደረጃ ተዳክማ የታየችበት ዘመን እምብዛም ነው። የዜጎች ደህንነት እና የአገር አንድነት በአንድ ተቋጥሮ፣ በዛሬው ልክ ወደ ገደል የተገፋበት ክስተት ስለመኖሩም አልተሰማም። በአጠቃላይ ከውስጥም ከውጪም፣ ከገዢዎችም ከተቃዋሚዎችም፣ ከቡድኖችም ከግለሰቦችም፣ ከመንፈሳዊውም ከዓለ...
በሄይፋ ከተማ የይሁዳዊያ የቀብር ሥነ ሥርዓት ጥንታዊ የይሁዳዊያን ሰፈር የተጀመረው በሚሽና እና በታልሙ ጊዜ እንደሆነ ተጠቅሷል። በቦታው ከተቀበሩ ሰዎች ታዋቂው አሞራ ረቢ አቭዲሚ ሲሆን፤ ከመቃብሩ ቀጥሎ አድራሻ የሌለባቸው ሌሎች መቃብሮች አሉ፡፡ ምንጮች እንደሚጠቁሙት የረቢ አቪዲሚ እና የረቢ ይፅሀቅ ናፍሃ መቃብሮች ጥግ ለጥግ እንድሆነ ተገልጿል ፡፡ ዛሬ ረቢ የአብዲሚ መቃብር በመካነ መቃብሩ ደቡባዊ ድንበር ላይ ቀብሩ እንደተገኘ ይነገራል። ነገር ግን ተመራማሪዎች እንደሚገልፁት የዚህ ሊቅ መቃብር በመከ...
የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር ሠርጌ ላቭሮቭ፦ የኢትዮጵያ መንግሥት ትግራይ ክልል ውስጥ የሰብአዊ ተግዳሮትን ለመወጣት የሚያደርገውን ጥረት የሩስያ ፌዴሬሽን ዕውቅና እንደሚሰጥ ገለጡ። የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ይህን ያሉት ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ እና ምክትል ሚንሥትር ደመቀ መኮንን ጋር ትናንት በስልክ ከተወያዩ በኋላ ነው። በውይይቱ ወቅትም አቶ ደመቀ በትግራይ ክልል ውስጥ ስላለው መልሶ ግንባታ እና ማቋቋም ለሠርጌ ላቭሮቭ ማብራራታቸው ተጠቊሟል። ትግራይ ውስጥ የሰብአዊ ድጋፍ ኹኔታ ስኬ...
በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በሚገኘው ዞቤ ከተሰኘ መስቀለኛ መንገድ አቅራቢያ ከሚገኘው የትምህርት ሚኒስቴር ላይ በተነጣጠረ አጥፍቶ ጠፊዎች በሁለት ተሽከርካሪዎች ላይ ያጠመዱት ቦምብ ፈንድቶ ለበርካታ ሰዎች ህይወት መጥፋት ምክኒያት መሆኑን እማኞች እና የጸጥታ ባለስልጣናት ገለጹ። የመጀመሪያው የቦንብ ጥቃት የተፈጸመው ከትምህርት ሚኒስቴር ቅጥር ጊቢ መግቢያ ከሚገኝ የፍተሻ ሥፍራ ሲሆን፤ ሁለተኛው ፍንዳታ ደግሞ ተጎጂዎችን ለመርዳት ሲሯሯጡ የነበሩ ግለሰቦች እና የአምቡላንስ ሰራተኞች ከመጡ በኋላ መፈጸሙን ...
“የኢትዮጵያ አርበኞች አንድነት ግንባር የጦር ክንፍ ዋና አዛዠ ቶውት ፖል ቾይ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በመቀበል ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለመስራት ተስማማ” በሚል ዛሬ የህወሃት መንግስት ዛሬ በቴሌቭዥን እንዳሰራጨ ይታወቃል። ጉዳዮን ከበድ አድርጎ ለማቅረብም ቶውት ፖል ቾይ አስው ስለተባለው ሰራዊት ፤ ተደረገ ስለተባለው ድርድር እና ስለ ፖለቲካ ማንነቱ ቦርከና ከታማኝ ምንጭ ያገኘው ዜና አለ። ከፖለቲካ ታሪኩ ለመጀመር ያህል ቶውት ፖል ቾይ በደርግ መንግስት የጋምቤላ የኢሰፖ አንደኛ ጸሃፊ ሆኖ የሰራ ፤...
የእብዶች ወንዶች አድናቂ ከሆኑ ታዲያ አቢጊያን ስፔንሰር ማወቅ አለብዎት ፡፡ እሷ ከዶን ድራፕተሮች ፍቅር ፍላጎቶች አንዱን በመጫወት አስደናቂው ብሩክ ናት ፡፡ ይህ የፍትወት ወፍ የእኛን ከላይ የተጠለፉትን የታዋቂ ዝንቦችን አህያ ያደርጋታል ፣ ወይም እሷም ከሚመኙት የባህር ዳርቻ ፎቶዎችን ከማጨስ ጋር መወዳደር አትችልም ፣ ግን ቆንጆዋን ለእሷ መስጠት አለባት ፡፡ እርሷን ለማስታወስ ካልቻሉ ሴት ልጆቹን አስተማሪ አጫወተቻቸው ፡፡ ማታ ማታ ይሄድ የነበረው አንድ ሰው በቡጢ ሱሪ ውስጥ ይሮጣል hehe እኔ ...
ጉዳያችን - GUDAYACHN: በመንግስት የሚደገፈው የጎሳ ፖለቲካ እንደ 'አሜባ' እየተስፋፋ ነው።የመንግስትን የጎሳ ፖለቲካን ጨምሮ በየቦታው እያቆጠቆጡ ያሉትን የጎሳ አራማጆችን አደብ ማስገዛት የሚቻለው የተቃውሞ የፖለቲካ መስመሩን ሕዝብ ሲዘውረው ነው። ጉዳያችን - በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች ያሉት ገፅ ነው። Gudayachn is prepared by Gudayachn Multime...
ሚኒስተራት ጉዳያት ወጻኢ ኤርትራ ኢትዮጵያን ጅቡትን ኣብ ስሉሳዊ ጉዳያት ብፍላይ ድማ ኣብ ሓድሕዳዊ ምድልዳል ሰላም፡ ሕውነትን ምትሕግጋዝን ኣብ ሞንጎ ሃገራቶም ዘትዮም። እቶም ሚኒስተራት ጉድያት ወጻኢ ሃገራት ቀርኒ ኣፍሪቃ ጎድኒ ጎድኒቲ ኣብ ኒውዮርክ ኣብ ዝካየድ ዘሎ መበል 73 ሓፈሻዊ ኣኼባ ውድብ ሕቡራት ሃገራት ኣብ ዘካየድዎ ርክብ: ሚኒስተር ጉዳያት ወጻኢ ኢትዮጵያ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ኣብ ኢትዮጵያ ዝተኻየደ ሰላማዊ ምስግጋር ስልጣንን ተሃድሶ ለውጥን ንድሌት ኢትዮጵያውያን ከማልእ ዝግስግስ ዘሎ...
ሲዳማ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች መካከል አንዱ ሲሆን፡ ቀድሞ የሲዳሞ ክፍለ አገር ይባል በነበረው እና በአሁኑ ጊዜ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት አካል በሆነው ሲዳማ ዞን ውስጥ የሚገኝ ህዝብ ነው። ህዝቡ ከሲዳማ ዞን ውጪ በአጎራባቹ የኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች ውስጥ ይኖራል። የህዝብ ብዛቱም ከአራት ሚሊዮን በላይ እንደሆነ የተለያዩ ዶክመንቶች ያመለክታሉ። ሲዳማዎች የአፍሮ - እስያቲክ ግንድ ካላቸው እና በሰሜን አፍሪካ፣ በአፍሪካ ቀንድ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ እስያ ከሚ...
የአይን እማኞች ለአል ዐይን ዜና እንደገለጹት ፣ በአከባቢው ቤቶችን ማቃጠልን ጨምሮ በሁለት ጎሳዎች መካከል በሚደረጉ የተኩስ ልውውጦች ከተማዋ ከባድ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ትገኛለች፡፡ እንደ እማኞች ገለፃ የችግሩ መንስዔ ባለፈው ቅዳሜ በአል-ጃባል አካባቢ አንድ የጎሳ ቡድን ሁለት የማሳሊት ጎሳ ተወላጆችን ሰዎችን መግደሉ ነው፡፡ የተጎጂዎች ቤተሰቦች እሁድ ዕለት ተሰብስበው ባለሥልጣናት ወንጀለኞቹን በቁጥጥር ስር እንዲያውሉ ቢጠይቁም ይህ ሊሆን አልቻለም ነው የተባለው፡፡ ሌላ ቡድን ደግሞ በተጎጂዎች የቀብር ሥ...
ያስጨነቀን ተመታ ሌት ተቀን ያናወጠን በደስታ እንዳናመልክህ በሀዘን ያስቀመጠን አሁን ግን ደስ ብሎናል ከእስራትም ተፈተናል ጌታችን እውነትም ጌታ ድል የአንተ የማታ ማታ ኢየሱስ ብቻህን ጌታ አዝ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ ሃሳብህ አይከለከልም አቤት የእኛ ጌታ ቋጠሮን የምትፈታ አቤት የእኛ ጌታ ጥያቄን የምትመልስ አይሁድ ሁሉ እንዲጠፋ የሞት አዋጅ ታወጀ መርደኪዮስ እንዲሰቀል መስቀያ ተዘጋጀ እጅህ ግን ቀድሞ ደረሰ የሃማ ምክሩ ፈረሰ ወጥመዱ እራሱን ያዘው ሕዝብህን ክብር አለበስከው ባሪያህን ክብር አለ...
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 05 ቀን ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትን እና የወንጌል አማኞች አብያተ-ክርስቲየናት ምክርቤትን ህጋዊ ሰውነት የሚያጎናጽፉ ሁለት አዋጆችን አጽድቋል። ዋሽንግተን ዲሲ — አዋጅ 1206 / 2012 ለኢትዮጵያ እስልምና ምክር ቤት ህጋዊ ዕውቅናን የሰጠው አዲስ አዋጅ ቁጥር ነው። ይህ አዋጅ ይወጣ ዘንድ የዕምነቱ ተከታዮች ዓመታትን በወሰደ ጥረት ውስጥ ማለፋቸውን የሚያስታውሱት የታሪክ ተመራማሪውና በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የቅር...
በምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት ይህ የፕሮጀክት ጥናት መረጃ እስከተወሰደበት ጊዜ ድረስ በ18 ወረዳ ቤተክህነቶች የተዋቀረና በአጠቃላይ 382 የሚደርሱ አብያተ ክርስቲያናት ይገኛሉ፡፡ ከአሉት አብያተ ክርስቲያናት መካከል 55 (14 በመቶ) ምንም አገልጋይ የሌላቸውና አገልግሎትም የማይሰጥባቸው ሲሆን፤ አገልጋይ ያልተሟላላቸውና በከፊል አገልግሎት የሚሰጥባቸው ደግሞ 300 (78.5 በመቶ) ናቸው፡፡ የተሟላ ቀሳዉስትና ዲያቆናት ያላቸው አብያተ ክርስቲያናት 27 ናቸዉ፡፡ የፕሮጀክቱ አስፈላጊነት፡– የቤተክርስቲያን...
ቅኔ፡ በመሠረቱ፡ በአንድ ግለሰብ መንፈስ የሚደረስ፡ የግጥም መድበል ስለኾነ፡ ምሥጢሩንና መልእክቱን፡ በትክክል ገልጦ ማስረዳትና ማብራራት ያለበት፥ ይህን ማድረግ የሚቻለውም፡ ያው ራሱ፡ ገጣሚው ብቻ መኾኑ እሙን ነው። በዚህ ዓይነት፡ ይህን የእርስዎን ቅኔ፡ እኔም ኾንሁ፡ ሌላው ሰሚው፥ ወይም፡ አንባቢው፡ በእየራሱና ለእየራሱ፡ በፈለገው መልክና ይዘት ሊተረጉመው ስለሚችል፡ በዚህ በእርስዎ ቅኔም፡ ይህ ዐጉል ዕድል ሊደርስበት አያስፈልግም። ስለዚህ፡ ይህንኑ ቅኔዎን፡ ከዚህ ዐጉል ዕድል ለማዳን፡ በቅድሚያ፡ ራ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ወደ ርዕሰ-ብሔርነቱ በዘለቁ ወቅት ሃገራቸው ከነበረችበት የምጣኔ ኃብት ድቀት አሁን እያገገመች በመሆኗ ትኩረታቸውን ለአፍሪካ እየሰጡ መሆኑን የሚያሳዩ ክንዋኔዎችን እያደረጉ ነው ሲሉ ቀድሞ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሣደር የነበሩትና የጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር ዴቪድ ሺን ገለፁ፡፡ ከሱዳኑ ፕሬዚዳንት በስተቀር ያልተጋበዙት መሪዎች አለመጋበዝ ትክክለኛ ውሣኔ ነው ብለው እንደማያስቡም ተናግረዋል - አምባሳደር ሺን፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የመጭው ሣምን...
የእናት ተፎካካሪ ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንት ዶክተር ሰይፈስላሴ አያሌው የፓርቲያቸውን አላማዎችንና ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሚደገውን ዝግጅት በተመለተ ከኢትዮ ኤፍ ኤም ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም:- ለመሆኑ እናት ተፎካካሪ ፓርቲ ፓርቲ ሆኖ ሲመሰረት፤ በሀገራችን ከሚገኙት በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች ልዩ የሚያደርገው ምን ምን አላማዎችን ይዟል? ዶክተር ሰይፈስላሴ አያሌው :- “ድምጽ ያላገኙ ወገኖችን ወደ ፖለቲካው መድረክ በማምጣት በሀገራችን በተመራጭነትም በድምጽ ሰጭነትም የነቃ ተሳትፎ እንዲኖ...
መንግስቲ ሱዳን ወግዓዊ ዋጋ ናይ ሱዳን ፓውንድ ብኣስታት ፍርቂ ምስ ኣውረዶ ብዙሓት ሱዳናዊያን መረረቶም የስምዑ ኣለው።ነዊሕ ዝፀንሐ ናይ ኣሜሪካ እገዳ ቁጠባ ኣብ 2017 ዓ.ም እንተተላዕለ እውን ኣብ ምሕዋይ ቁጠባ ሱዳን ብዙሕ ተስፋ ኣየምፅአን።ሱዳን ኣብ ዝርዝር መወልቲ ግብራሽበራ ኮይና ቀፂላ’ላ። መንግስቲ ሱዳን 28 ፓውንድ ዝነበረ ዋጋ ሓደ ዶላር ኣብ ዝሓለፈ ሰንበት ናብ 47.5 ፓውንድ ኣውሪድዎ’ሎ።ኣብዚ ዓመት’ዚ ዋጋ ሸቐጥ ንሂሩ፣ ዝቕባበ ኸኣ ኣስታት 70 ሚእታዊት በፂሑ’ሎ። ሓደ ሸማቲ ንቴሌቪዥ...
የኢትዮጵያ መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ጦርነት እና ግጭት በሰላም እንዲጠናቀቅ የሚያስችሉ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ እንደሚገኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ ሰላምን ለማውረድ ስለሚከናወኑ ተግባራት የኢትዮጵያ መንግሥት ከተለያዩ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመነጋገር ላይ መሆኑን ገልፀዋል። በህወሓት በኩል ያሉ እንቅስቃሴዎች ግን ስጋት እየፈጠሩባቸው እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡ ህወሓት ወይም ትግራይ ክልልን በማስተዳደር ላይ ...
የደቡብ ሱዳን ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሚካኤል ሉዌት ለአል ዐይን ኑውስ እንዳሉት፤ ነዳጅ የማውጣቱ ስራ እንደቀጠለ ቢሆንም በፖርት ሱዳን በኩል ለዓለም ገበያ የመላኩ ስራ ግን ቆሟል ብለዋል። በሱዳን መፈንቅለ መንግስት መከሰቱን ተከትሎ የፖለቲካ አለመረጋጋት መፈጠሩ ደቡብ ሱዳን ነዳጅ በፖርት ሱዳን ወደብ እንደማይላክ ቃል አቀባዩ ተናግረዋል። በሱዳን የተከሰተው የፖለቲካ ውጥረት ሱዳን የውስጥ ጉዳይ ቢሆንም ክስተቱ የአካባቢውን ንግድ እየጎዳ መሆኑንም ቃል አቀባዩ ገለጸዋል። ሱዳን ወደ መረጋጋት ...
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ 34ኛው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ከጥቅምት 8-10 ቀን 2008 ዓ.ም ሲካሄድ ቆይቶ ባለ 23 ነጥብ የጋራ የአቋም መግለጫ አውጥቷል፡፡ በቅዱስ ፓትርያርኩ ቃለ በረከት ጥቅምት 8 ቀን 2008 ዓ.ም የተጀመረው ጉባኤ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የብፁዕ አቡነ ማቴዎስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የወላይታ ኮንታና ዳውሮ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የ2007 ዓ.ም አጠቃላይ ሪፖርት እና የየአህጉረ ስብከት ሪፖርቶች በቅደም ተከተል ...
የአፈና ግዜ አዋጁን ተከትሎ፤ የሕወሃቱ ፋና ብሮድካስቲንግ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያስተናገደው “የውይይት መድረክ” አዳዲስ ኩምክናዎችን ይዟል። ልደቱ አያሌውን በመሪ ተዋናይነት ያሳተፈውን ይህን አዲስ የበረከት ስምኦን ድራማ ብዙም ሰው አላየውም። ሕዝቡ ፋና ሚባል ነገር እንደሬት መርሮታል። ገሚሶች ደግሞ በ”ቃና”ው “ጥቁር ፍቅር” ድራማ ተጠምደዋል። በዚህ ድራማ ልደቱ አያሌው መሪ ገጸ-ባህሪይ ተላብሶ ይተውን እንጂ እንደወትሮው ቀልብ ሊስብ አልቻለም። በኢትዮጵያ ታሪክ ወያኔ መድብለ ፖርቲን የፈቀደ ድርጅ...
ጁሊ አኒ ኪሲንገር የአሜሪካ ማህበራዊ ሚዲያ ኮከብ ተጫዋች ነው ፡፡ እሷ የፊደል አጻጻፍ መልኳን በመሆኗ በብዙዎች ዘንድ ትታወቃለች ፡፡ በተጨማሪም ፣ በማኅበራዊ አውታረመረቦ esca ማምለጫ ውስጥ መታየት የምትወደው ሴት ልጅ አሏት ፡፡ አንዳንድ ግልፅ የሃርድኮር የወሲብ ስራዎችን ለማየት እንደምንችል ተስፋ እናደርጋለን ፡፡ ምክንያቱም እሷ ልክ እንደ እሷ ናት ኢንካ ዊሊያምስ ሁሉም ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች እዚያ ሞዴሎች እንዲሆኑ ይፈልጋሉ ፡፡ አስገራሚ የጁሊ አኒ የኪስገርገር ቡዝ ስዕሎች ተጋለጡ በኢንስ...
ፈጻሚ ሽማግለ ሰልፊ ዲሞክራሲ ህዝቢ ኤርትራ (ሰዲህኤ)፡ ብ27 ነሓሰ 2022 መበል 11 ስሩዕ ኣኼባኡ ኣካይዱ። ፈጻሚ ሽማግለ 4ይ ስሩዕ ኣኼባ ማእከላይ ባይቶ ሰዲህኤ ብሰፊሑ ዝዳህሰሶም እሞ ብፈጻሚ ሽማግለ ንክትግበሩ መምርሒ ዝሃበሎም እዋናዊ ዛዕባታት ብደቂቕ ተመያይጡ። ኣብዞም ዝስዕቡ ኣገደስቲ ዛዕባታት ድማ፡ ውሳነታት ወሲኑ፡ ናይ ኣተገባብራ ዝርዝር ስኢሉ። 1) ሰልፋዊ ዓቕሚ ንምሕያልን ተሳትፎ ኣባላት ንምዝያዳን መሰረት ብምግባር ተተሊሙ ኣብ ቀረባ ግዜ ክትግበር ትጽቢት ዝግበረሉ፡ ሰልፋዊ ሰሚናር ዝ...
ከሩሲያ ጋር ውጊያ ውስጥ ያስገባቸው ዋነኛ ጉዳይ ኔቶን የመቀላቀል ሃሳብ የነበረ ቢሆንም ፕሬዝዳንቱ ግን አሁን ተስፋ እየቆረጡ ይመስላል እየተባለ ነው። ኪቭም ኔቶን ላትቀላቀል እንደምትችል መገንዘብ አለባት ሲሉ መናገራቸው ተሰምቷል። የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት፤ የሩሲያ ወታደሮች እጅ እንዲሰጡ ጠየቁ ዩክሬን የኔቶ አባል ለመሆን ያቀረበችው ጥያቄ ለሩሲያ ብሔራዊ ደህንነት ስጋት እንደሆነ በተደጋጋሚ ሲገለጽ ነበር። ሞስኮ እና ኪቭን ጦርነት ውስጥ እንዲገቡ መነሻ ምክንያት የሆናቸውም የዩክሬን ኔቶን የመቀላቀል ሃሳብ...
አንደኛ፡ከፍተኛ ጥንካሬ፡ለመበላሸት ቀላል አይደለም፡የተፈጥሮ እብነ በረድ ረጅም አመታትን ማለፍ ነው በተፈጥሮ ለመፈጠር።ስለዚህ በአወቃቀሩ ውስጥ በተፈጥሮ አንድ አይነት ነው።እና የመስመራዊው የማስፋፊያ ቅንጅት በጣም ትንሽ ነው, ከሞላ ጎደል ምንም ውስጣዊ ጭንቀት የለም.ስለዚህ ጥንካሬው እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው, በሂደቱ አጠቃቀም ላይ መበላሸት አይሆንም. ሁለተኛ, ዝገት እና አሲድ መቋቋም.የተፈጥሮ እብነ በረድ የራሱ ድርጅት መዋቅር እንኳን ነው ፣ ስለሆነም የአሲድ ቤዝ ፈሳሽ መሸርሸርን ለመቋቋም ቀላል ...
ጾመ ፍልሰታ የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሣኤና ዕርገቷ የሚታሰብበት ወቅት ነው፡፡ እመቤታችን በተለያዩ ጊዜያት ሞትና ትንሣኤዋን ለሐዋርያት የገለጸችበትን ምስጢር ከነሐሴ 1-16 ድረስ ምእመናን በጾም በጸሎት ተወስነው የልጇን ቸርነት የእርሷን አማላጅነት በሱባኤ ይማጸናሉ፡፡ የሱባኤው ወቅት ሲፈጸም “እመቤታችን በእውነት ተነሥታለች” ብለው በደስታ የጾሙን ወቅት ይፈጽማሉ፡፡ ሞቷ የሚያስደንቅ መሆኑን ቅዱስ ያሬድ “ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የሐጽብ ለኲሉ፤ ሞት ለማናቸውም ሰው ሁሉ የተገባ ነው፡፡ የማር...
(አዲስ አድማስ)የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታይ በኾኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የቤተ ክርስቲያኒቱን እምነትና ሥርዐት እንዲማሩ፣ ዕውቀታቸውንና ገንዘባቸውን በማቀናጀት ሞያዊ ድጋፍ እንዲያበረክቱ በማስተባበር ላይ የሚገኘውን ማኅበረ ቅዱሳንን በአሸባሪነት በመፈረጅ፣ በቅዱስ ሲኖዶስ አማካይነት ጠቅላላ ሀብቱና ንብረቱ የሚታገድበት ውሳኔ እንዲተላለፍ በመንግሥትም በኩል እርምትና ርምጃ እንዲወሰድበት የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የአድባራት አስተዳዳሪዎች መግለጫ አውጥተውበታል በተባለው ስብሰባ ጉዳይ...
ከትናንት በስቲያ ማክሰኞ ግብጽን የጎበኙት የሳውዲ አረቢያ አልጋ ወራሽ ልዑል መሐመድ ቢን ሳልማን ትናንት ረቡዕ ደግሞ ዮርዳኖስን እና ቱርክን ጎብኝተዋል። ልዑሉ ጉብኝቱን ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በሚቀጥለው ወር በሳውዲ አረቢያ ከሚያደርጉት ጉብኝት አስቀድሞ ነው። በፕሬዚደንቱ ጉብኝት ወቅት የነዳጅ አቅርቦትን ጨምሮ በርካታ አካባቢውን የሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ውይይት እንደሚካሄድ ኤድዋርድ ዪሬንያን ከካይሮ ለቪኦኤ ያጠናቀረው ዘገባ አመልክቷል። የሳውዲው ልዑል አልጋ ወራሽ መሐመድ ...
ፍሪዝ የደረቀ ሙዝ ከትኩስ እና የላቀ ሙዝ የተሰራ ነው።ፍሪዝ ማድረቅ ምርጡ የማድረቅ መንገድ ነው፣ የተፈጥሮ ቀለምን፣ ትኩስ ጣዕሙን እና የመጀመሪያውን ሙዝ አልሚ እሴት ይይዛል።የመደርደሪያ ሕይወት የበለጠ ተሻሽሏል። የቀዘቀዙ ሙዝ ወደ ሙስሊ ፣ የወተት ተዋጽኦዎች ፣ ሻይ ፣ ለስላሳዎች ፣ ፓንትሪዎች እና ሌሎች ወደሚወዷቸው ሊጨመር ይችላል።የቀዘቀዙትን የደረቁ ሙዞችን ቅመሱ ፣ በየቀኑ አስደሳች ሕይወትዎን ይደሰቱ። ጥያቄዝርዝር ምንም ተጨማሪ ጤናማ ትኩስ ሽያጭ የደረቀ ነጭ ሽንኩርትን ማቀዝቀዝ የእኛ የቀዘ...
TY165-3 ቡልዶዘር በሃይድሮሊክ ቀጥታ ድራይቭ ፣ ከፊል-ግትር ታግዶ እና በሃይድሮሊክ እገዛ ኦፕሬቲንግ ፣ አብራሪ ሃይድሮሊክ ምላጭ ቁጥጥር እና ነጠላ ደረጃ መሪ እና የብሬኪንግ መቆጣጠሪያ ያለው 165 የፈረስ ኃይል ትራክ ዓይነት ዶዘር ነው። ኢሜል ይላኩልን የምርት ዝርዝር የምርት መለያዎች TY165-3 ቡልዶዘር በከፍተኛ ብቃት ፣ ክፍት እይታ ፣ የተመቻቸ መዋቅር ፣ ቀላል አሠራር እና አገልግሎት በዝቅተኛ ዋጋ እና በአስተማማኝ አጠቃላይ ጥራት ተለይቶ ይታወቃል። በሶስት የሻንች መሰንጠቂያ ፣ U-bla...
እቶ ብርሃነ ወልደገብሪኤል (ብብርሃነ ሱዳን ናው ዝፍለጥ) ምእንቲ ህዝቡን ሃገሩን ደኺመ ከይበለ ንነዊሕ ዓመታት ክቃለስ ዝጸንሐን፣ ሓደ ካብ’ቶም ዓቢ ኣስተዋጽኦ ዝገበሩን ሃገራውያን ሓርበኛታት ኢዩ። ሞት ከምዚ ዓይነት ውፉይን ሓላይ ህዝብን ምሁር ኣካል፣ ንቤተ ሰቡ ጥራሕ ዘይኮነስ ንኤርትራ ብሓፈሻ ንተቓላሳይ ህዝቢ ኤርትራ ድማ ብፍላይ ዓቢ ክሳራ ኢዩ። ሃገራዊ ተራ ሓርበኛ ብርሃነ ወልደገብሪኤል ኣብ ካርቱም ንስደተኛታት ብምጥባቕ ዝፈለመ ኾይኑ፡ ኣብቲ ከም ሳጓኡ ዝፍለጠሉ Sudan Now ዝብሃል ዓቢ መጽ...
ህወሃት አንጉቶ የጋገረው ኢህዴን ፈጣሪው ህወሃት ሁን ያውን ሁሉ እየሆነ ሰላሳ አምስት የታዛዥነት ዘመናትን አሳልፏል፡፡ኢህዴን መነሻው የወቅቱን የሃገራችንን ፖለቲካ ቀልብ ስቦ ከነበረው ኢህኣፓ ነው፡፡ኢህአፓ ደግሞ ህወሃቶች ማኒፌስቶ እንኳን ሳይፅፉ ታጋይ ነን የሚሉ ልሙጥ ፖለቲካኞች መሆናቸውን እየጠቀሰ ከመናቅ አልፎ ሲዘባበትባቸው የነበረው ፓርቲ ነው፡፡ነገሮች ተገለባብጠው የተናቀው ህወሃት በሃገራችን ፖለቲካ ላይ ጌታ መሆኑን አስረግጦ ጭራሽ አሽከር የሚያምረው ኋላቀር ጌታ ሆኖ ቁጭ አለ፡፡ህወሃት በሃገራ...
ሰለሕገ መንግሥት ቀውስ ጥያቄ ሲነሳ፤ ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ አይደለችም። የሕገ መንግሥት ቀውስ ጥያቄ የሚነሳው፤ አንድም በሃገር ጉዳይ እና በሕግ ጥሰት ከልብ በሚቆረቆሩ ሰዎቸ ሲሆን፤ ሌላ ደግሞ፤ በምርጫ ተወዳድረው፤ የሕዝብን አዎንታዊ ፈቃድ አግኝተው ሥልጣን ለማያዝ በማይችሉ የፖለቲካ ሃይሎች በአቋራጭ ሥልጣን ለማግኘት የሚያነሱት ጥያቄ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት ስለሕገ መንግስት ቀውስ መኖር የሚናገሩ ሰዎች፤ ከልብ ስለሕግ አስበው እና ለሃገር ተቆርቁረው ነው ለማለት ያስቸግራል። አንዳንዶቹ ሕ...
የምግብ ኢንዱስትሪው በሠራተኞች እና ቁሳቁሶች እንቅስቃሴ ላይ ግልጽ ደንቦች አሉት, እና መሻገር አይፈቀድም.የቁሳቁስ ፍሰት ልዩ የቁስ ማስተላለፊያ ወደብ ወይም የዝውውር በር ማዘጋጀት ያስፈልገዋል;የሰራተኞች ፍሰት በልዩ የሰራተኛ ሰርጥ ውስጥ ማለፍ አለበት።በምርት ሂደቱ, በንፅህና እና በጥራት መስፈርቶች መሰረት, የንጽህና ደረጃ ተከፋፍሏል.ልዩ መስፈርቶች የሚከተሉት ናቸው: 1. የምግብ እና መጠጥ አሴፕቲክ ሙሌት እና የመንጻት አውደ ጥናት ከውጪው ዓለም መገለል ይመረጣል፣ እና በሌሎች ምክንያቶች ማለፍ ...
በኢትዮጵያዊ የቴሌኮም ታሪክ የመጀመሪያውን የአማርኛ ቴሌፕሪንተር የፈጠሩት አቶ ተረፈ ራስወርቅ በ86 ዓመታቸው ሚያዝያ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በ 1928 ጣልያን በኢትዮጵያ ላይ ዳግማዊ ወረራ ባደረገ ጊዜ የሸዋ ነገስታት መቀመጫ በሆነችው አንኮበር ተወልደው በህጻንነታቸው የአርበኝነትን ኑሮ ከወላጆቻቸው ጋር እንዲኖሩ የተገደዱት አቶ ተረፈ ራስወርቅ ከዛ ጭፍጨፋ በመትረፋቸው እናታቸው “ተረፈ” ብለው ስም እንዳወጡላቸው ይናገራሉ። የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአ...
የፌደራል መንግስት የትግራይ ክልልን ይመራ ከነበረው ህወሓት ጋር በተፈጠረው አለመግባባት ወደ ውጊያ ያመራ ሲሆን ኦነግ ሸኔ ደግሞ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች ለተፈጠሙ ግድያዎች ተጠያቂ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ መንግስት በመግለጫው በሁለቱ ድርጅቶች “ የበርካታ ዜጎች ሕይወት ጠፍቷል፣ አካላቸው ጎድሏል፤ እንዲሁም ንብረታቸው ወድሟል፤ ከቀዬአቸውም ተፈናቅለዋል። እነኚህ ጥቃቶች ኅብረተሰቡ ቀጣይነት ባለው ሥጋት እና ፍርሐት ውስጥ እንዲኖር በማድረግ በመንግሥት ላይ እምነት እንዲያጣ፣ ዜጎች እርስ በእርስ እንዳይተ...
ነዛ ጽሕፍቲ እዚኣ ከዳልዋ ዝደለኩሉ ምክንያት እቲ ኣብ ሓምለ1979 ዓ.ም.ዝተሰውኤ መንግስትኣብ ኢሳቕ ቑርብ መዓልታት ቐድሚ ምሟቱ ባዕሉ ዝጸሓፋ ጽሕፍቲ ሰለዝረከብኩዋን ታሪኽ ናይ ስውኣትና ተረሲዑ መታን ከይተርፍን ታሪኽ ናብቲ ሓዲሽ ወለዶ ንምስግጋርን ስለዝደለኩን ኢየ፡፡ እግረ መንገደይ ድማ ክፍኣትን ተንኮላትን ናይ ኢሳያስ ኣፈወርቂ ምብራህ ጉቡኤይ ኮይኑ ስለዝስማዓኒ ኢየ፡፡ ስለዚ እታጽሕፍቲ ናይ መንግስትኣብ ኢሳቅከምዘላታ የቅርባ ኣለኩ፡፡ ኣናባቢ መታን ከይደናገር ግን መንግስትኣብ ኢሳቅ መን ከምዝነ...
የፌዴራል ሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የቀድሞው የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ መላኩ ፈንታና በሌሎች ግለሰቦች ላይ የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 60/89፣ 368/95፣ 622/2001 እና የወንጀል ሕግን በመጥቀስ፣ በሥልጣን አለአግባብ በመገልገልና በጥቅም በመተሳሰር የቀረጥ ነፃ መብትን ያላግባብ በመገልገል፡ እንዲመረመር አለማድረግ ወይም እንዳይመረመር ማድረግ፣ ገደብና ቁጥጥር የሚደረግባቸውን ዕቃዎች (መድኃኒቶች) በማስገባት ወንጀል ክስ አቅርቦባቸው፣ ጉዳያቸው በፌዴራል ከፍተ...
ካብ ግብረ ሓዋርያት አብ ዝተነበ፥ ሓዋርያት ኩሎም አብ ሓደ ገዛ ብመዓልቲ ብዓል ሓምሳ ሓደ ካብቲ ብዓል አይሁድ ድሕሪ ፋሲካ አይሁድ ዝብዕል ብሓደ ካብ አይሁድ ፈሪሖም እንከለዉ መንፈስ ቅዱስ አብ ልዕሊኦም ከም ዝወረደ ይነግረና። አብዚ ብዙሕ አብ መጽሓፍ ቅዱስ በብእዋኑ እንርእዮም ዝተፈላለዩ ምልክታት ተጠቒሶም ንረክብ። መጀምርያ ብሃንደበት ብርቱዕ ህቦብላ ንፋስ ነቲ ዝነበርዎ ገዛ መሊእዎ። አብ ቋንቋ ግሪኽ “መንፈስ” ዝብልን “ንፋስ” ዝብልና ሓደ ቃል እዩ፥ ስለዚ ንፋስ ክብል እንከሎ መንፈስ አምላኽ እ...
ለማፅዳት እንደ ፈሳሽ የእቃ ማጠቢያ ሳሙና እና ሞቅ ያለ ውሃ የመሰለ ለስላሳ ማጽጃ ይጠቀሙ ፡፡ ሁሉንም ማጽጃ ለማፅዳት በደንብ ይታጠቡ እና በቀስታ ያድርቁ። የፅዳት ስራዎችን ከጨረሱ በኋላ ወዲያውኑ ንጣፎችን ማጽዳት እና ሙሉ በሙሉ በውሃ ማጠብ ፡፡ በአቅራቢያ ባሉ ቦታዎች ላይ የሚያርፍ ማናቸውንም ከመጠን በላይ ማጠብ እና ማድረቅ ፡፡ መጀመሪያ ይፈትሹ - የጠቅላላው ንጣፍ ላይ ከመተግበሩ በፊት ሁልጊዜ በማይታይ ቦታ ላይ የፅዳትዎን መፍትሄ ይፈትሹ ፡፡ የፅዳት ሠራተኞች እንዲሰምጡ አይፍቀዱ - ማጽጃዎች ...
ጉዳያችን - በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች ያሉት ገፅ ነው። Gudayachn is prepared by Gudayachn Multimedia, Communication and Consultant Organization. It has been online since 2011. Currently, Gudayachn is being visited by over One-million readers from all over th...
This project is designed for siblings returning home—after having lived in the US for several decades—to build houses within their parents’ compound in Addis Ababa. ይህ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ውስጥ በወላጆቻቸው ግቢ ውስጥ ቤቶችን ለመገንባት - ለበርካታ አሥርተ ዓመታት በአሜሪካ ከኖሩ በኋላ ወደ ቤታቸው ለሚመለሱ ወንድሞች እና እህቶች የተነደፈ ነው። Overview Entrance View Canopy and La...
The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia. ስኳር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር ስትራክቸራል መሐንዲስ ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በሲቪል ምህንድስና/በስትራክቸራል ምህንድስና ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ ዲግሪ እና 2/4 ዓመት ተዛማ...
ይና ዓዋዲትል ኤመራ ሓዲስ መስቐል ግን ንሺብታዂ። መስቐል ወክት ሽቕ ደኮ መሽዉል ቱናዂ ግን። መስቐሊ ሱርዲ ሸብዲ ስነዲ ሰኸርዲሲ በለል ያዂ ኣኽነዲን ራድቕር ሓግልኽር መጡ ኮፍ የናዂ ወክት ግን። ኣዳም ክድመትድማ እንሽክድ ኒ ኮልድ ሺሮ ሰጘን እና ግርጋ ኒሂትል ወንተርዶ ሳድሰኩ። ወሲዲ ኤሪ ተባብዲ በረኸዲ ጊትዲትል ውሪ ቑሾትል ሽቅረሪ መስቐል ኩንጝል ናዉክ ከሌብል ሓየብሰቲ። ኩንጝ መስቐሊ ዋዲክ ሓዲስ ኤመርል ጋእ ስትና ዩኖ ና ዓዋዲር ድርብድ ኢረር ይነኩ። መስቐሊ ግን ኤርክ እእስነኩ። ሕጨ እሲነ ...
ኣብ ክልል ትግራይ ብዝሒ ናይቶም ኣብ ልዕሊ ሲቪላዊ ዕላማታት ዝካየዱ ደብዳባት ነፈርቲ ዕለታዊ ይዛይድ ከምዘሎ ተገሊጹ። ብመሰረት እቶም ካብ መራሕቲ ትግራይ ጥራይ ዝወሃቡ ዘለዉ መግለጺታት፣ ደብዳባት ነፈርቲ ሓይልታት ኣየር ኤርትራን ኢትዮጵያን ኣብ ልዕሊ ሰላማዊ ህዝቢ ቀሊል ዘይኮነ መጠን ሞትን መቚሰልቲን የስዕቡ ከምዘለዉ እዩ። ክፍሊ ዝምድናታት ወጻኢ እታ ክልል ኣብ ዝሃቦ እዋናዊ መግለጺ፣ ናይ ሓይሊ ኣየር ኤርትራ እየን ዝበለን ነፈርቲ ኲናት ብ 28 መስከረም ኣብ ዓዲ-ዳዕሮ ብዘካየድኦ ደብዳብ፡ ቆልዓ...
በጥንቱ ዘመን የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ለመጠቀም የምታከናውነውን ጥረት መቃወም ብቻ ሳይሆን ማስፈራራትም ይቃጣታል። እንደሚታወቀው በየድረ-ገጹ በስፋት ከሚቀርቡት ሐተታዎች፣ ትችቶችና አስተያየቶች ውስጥ ሰፊ ስፍራ ይዞ የሚገኘው አንደኛው አርእስት ኢትዮጵያ ውስጥ በመገንባት ስላለው ታላቅ የአባይ ግድብ ነው። ስለ...
ሰሞኑን አልጄዚራ የተባለው ታዋቂ የቴሌቪዥን ጣቢያ “Killing the Messenger” (የመልዕክተኛው ግድያ) የሚል ዶክመንተሪ ደጋግሞ አቅርቧል፡፡ ይህ በጋዜጠኞች እስራት፣ ግድያና እንግልት ላይ ያተኮረ ዘገባ ለሙያው ሥነ ምግባርና ሞራላዊ ተልዕኮ በየአገሩ የወደቁ እውነተኛ ሙያተኞችን ታሪክ ዘግቧል፡፡ በዚህ መረጃ መሠረት ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ገደማ ብቻ በኢራቅ 174፣ በሶሪያ 91፣ በፊሊፒንስ 77፣ በሶማሊያ 58፣ በኮሎምቢያ 47፣ በሜክሲኮ 32… መሞታቸው ተወስቷል፡፡ አፍሪካን ጨምሮ በብዙ...
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታየ ከባሕር ማዶ ይድረስዎት። ኢትዮጵያዊያንን ሲአስጨንቅ የነበረውን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት እንዲፈፀም በማድረግዎ እንኳን ደስያለን። በግድቡ ግንባታ፤ በዓለማቀፍ ድርድርና ውይይት ለተሳተፉ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው። ከሁሉም በላይ መቀነት ፈተው የረዱ እናቶች፤ ኮረጇቸውን አራቁተው የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ክብረት ይስጥልን። እኔ የያትውልድ አካል ነኝ። ትውልዱ በግራ ዘመም ፖለቲካ ያበደበት። ግራ እጅ ተራማጅ፤ ቀኝ እጅ አድሃሪ ሆኖ አካሉን ከሁለት ጎራ...
በዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ የወንዶች ማራቶን ኢትዮጵያዊው ታምራት ቶላ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሲሆን ። የሀገሩ ልጅ ሞስነት ገረመው የብር ፣ ቤልጂየምን የወከለው ባሺር አብዲ ደግሞ የነሃስ ሜዳሊያ ባለቤት ሆነዋል። አጋሩ ታምራት ቶላ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ የወንዶች ማራቶን ክብረ-ወሰንን ሰበረ share Print በዩናይትድ ስቴትስ ኦሪገን ኢዩጂን እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በታምራት ቶላ አማካኝነት አግኝታለች ። አመሻሹን በተደረገ...
እኔ አንድ ወዳጅ አለኝ፡፡ እርሱ ከወዳጆቼ ሁሉ ይልቅ የቅርብ ወዳጄ ነው፡፡ እርሱ በጣም ደግና እውነተኛ ስለሆነ አንተም እንድትተዋወቀው እፈልጋለሁ፡፡ ስሙ ኢየሱስ ይባላል፡፡ እርሱ የአንተም ወዳጅ መሆን ስለሚፈልግ በጣም ድንቅ ነገር ነው፡፡ ስለ እርሱ ልንገርህ፡፡ የእርሱን ታሪክ ከመጽሐፍ ቅዱስ እናነባለን፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እውነትና የእግዚአብሔር ቃል ነው፡፡ አለምና በአለም ውስጥ ያለውን ሁሉ የፈጠረ እግዚአብሔር ነው፡፡ እርሱ የሰማይና የምድር አምላክ ነው፡፡ እርሱ ሕይወትንና እስትንፋስን ለሁሉም ይሰጣ...
የአሜሪካ ድምፅ የተመለከተው የአፍሪካ ኅብረት ደብዳቤ፣ ከመስከረም 28/2015 ዓ.ም አንስቶ በደቡብ አፍሪካ ሊካሄድ ለታቀደው የሠላም ንግግር፣ የኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ግብዣ ማቅረባቸውን ያመለክታል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በአፍሪካ ኅብረት የቀረበውን የድርድር ግብዣ የሚቀበሉ መሆናቸውን ትግራይን እያስተዳደረ ያለው ህወሓት መሪ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል አስታውቀዋል። በዶ/ር ደብረጺዮን ስም የወጣውና “የትግራይ መንግሥት የውጭ ጉዳዮች ቢሮ” የሚባለው አካል ማምሻውን ያሠራጨው መግለጫ የ...
ኢዜማ እና እናት ፓርቲዎች ማንነትና መሰረት ያደረጉ ግድያዎች በፌደራል መንግስት በቂ ጥኩረት አልተሰጣቸው ብለዋል፡፡ፓርቲዎቹ የክልል እና የፌደራል የጸጥታ አደረጃጀት ከጎሳ እና ፖለቲካ ወገንተኝነት በጸዳ መንገድ እንዲደራጅም ጠይቀዋል። ኢዜማ እና እናት ፓርትዎች ከትናንት በስቲያ በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመ ማንነትን መሰረት ያደረጉ ግድያዎችን አስመልከተው መግለጫ አውጥተዋል። ፓርቲዎቹ በመግለጫቸው ማንነትን መሰረት ያደረጉ ግድያዎች በፌደራል መንግስት ትኩረት እንዳልተሰጠው ገልጸዋል። መሰል ጥቃቶችም ማስቆም...
● ክብደት: 2 ~ 10kg: 1kg up;12kg / 15kg / 18kg / 20kg;20 ~ 100 ኪ.ግ: 5 ኪሎ ግራም;4~12lb: 2lb ወደ ላይ;15 ~ 80lb: 5lb ወደ ላይ;100lb/120lb/150lb/200lb. ● መጠን: 2 ~ 10kg / 4 ~ 20lb: dia23cm;12~30kg/25~65lb: dia28cm;35~50kg/70~100lb: dia33cm;55~70kg/120~150lb: dia36cm;75~100kg/200lb: dia38ሴሜ. ጥያቄዝርዝር የውጊያ የአካል ብቃት ማሰልጠኛ ገመድ ከመከላከያ ሽፋን ...
(ስቶክሆልም–28 ጥቅምቲ 2019) ብኣብ ቀረባ እዋን ኣብ ሃገር ሽወደን ተመዝጊቡ᎓ ንኣብ ስደት ዝምዕብል ዘሎ ገስጋስ ስነ-ጽሑፍ ድርኺት ንምዃን ንጥፈታቱ ዝጅምር ዘሎ ኣሕታሚ እምኩሉ ዝተሓትማ ኣርባዕተ መጽሓፍቲ ብቐዳም ዕለት 26 ጥቅምቲ ኣብ ዘምሰየ ጽንብል ናብ ኣንባብቲ ተዘርጊሐን ። ኣብቲ ኣብ ሰዓታት ድሕሪ ቀትሪ ኣብ ቤት መግቢን መስተን ባህሊና–ስቶክሆልም–ዝተኻየደ ናይ መመረቕታ ጽንብል ናብ ኣንበብቲ ዝበጽሓ መጽሓፍቲ ፍቕሪ ወይ ኸኣ ሞት እኩብ ግጥምታት ብሃይለ ቢዘን፣ ኣለኹ እኩብ ግጥምታት ይርጋ...
ከአራት ዓመት በፊት የመጣው ለውጥ የተሻለ ነገር ይዞ ቢመጣ ብለን፣ ብዞዎቻችን ጓጉተን ነበር። ነገሩ ከድጡ ወደማጡ ሆነ። አሁንስ ግፉ በዛ! ማርም ሲበዛ ይመራል ይባላል። የኢትዮጵያ ጠላቶች ድሮም፣ ኢትዮጵያን የማጥፋት ጅማሮ፣ አማራን ከማጥፋት ቅዠታቸው ጋር ይያዛል። ኢትዮጵያን ለማጥፋት ሲባል ብቻ፣ የሌለ ምክንያት እየፈጠሩ፣ “አማራ” ተብሎ በተፈረጀ ምስኪን ብሔር ላይ ሲዘምቱበት ምዕት ዓመታት ነጎዱ። ያንን ለመገንዘብ፣ Abyssinia: The Powder Barrel ተብሎ በBaron Roman Procha...
ከተማችን በአሳ ማጥመጃ ዘንግ ዝነኛ ነች ስለዚህ የካርቦን ፋይበር ቁሳቁሳችን ጎልማሳ፣ ጥራት ያለው እና ተወዳዳሪ ዋጋ ያለው ነው።አሁንም ለጃፓን እና ለኮሪያ ቅርብ ነን ስለዚህ በካርቦን ፋይበር ቁሶች እና ቴክኖሎጂዎች ከእነሱ ጋር ጥሩ ግንኙነት አለን እና እኛም እንዲሁ። በምርቶቻችን ጥራት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ስላለን ከሌሎች ሀገራት የተሻለ ጥራትን ማግኘት እንችላለን።በተጨማሪም በብዙ ታዋቂ ኤግዚቢሽኖች ላይ ተሳትፈናል እና የምርታችንን ጥራት ለማሻሻል ከብዙ ትላልቅ ብራንዶች ጋር ተገናኝተናል። በተመሳሳይ...
በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኃይቅ ሊከበር በዝግጅት ላይ የነበረውና ከኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ የሆነው እሬቻ በዓል ተስተጓጉሏል፤ በግጭትና በትርምሱ ወቅት ብዙ ሕይወት መጥፋቱና በአካልም ላይ ብዙ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ — በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኃይቅ ሊከበር በዝግጅት ላይ የነበረውና ከኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ የሆነው እሬቻ በዓል ተስተጓጉሏል፤ በግጭትና በትርምሱ ወቅት ብዙ ሕይወት መጥፋቱና በአካልም ላይ ብዙ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡ የመንግሥት ባወጣው መግለጫ ለበዓሉ መስተጓጎልና ለሕ...
አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ ቋንቋን ሲፈቱት “ልሳን፣ የቃል፣ የነገር ስልት” ብለውታል፡፡ ትልቁ ጉዳይ ግን የነገር ስልታችን ሲጠፋ ምን ሊበጀን ይችላል? ነው፡፡ ድሮ የሰው ልጅ ቋንቋ ሁሉ አንድ ነበረ አሉ፡፡ ምን አልባት ያ ቋንቋ እብራይስጥ ወይም አካድያን፤ ወይም ደግሞ ሱመራዊኛ ሊሆን ይችላል፡፡ ግን ደግሞ ድርጊቱ የተፈፀመበት ቦታ በጥንታዊቷ ባቢሎን ስለሆነ ቋንቋው አካድያን መሆኑ ለመላምት ቅርብ ሊሆን ይችላል፡፡ አካድያን ከክርስቶስ ልደት 2500 ዓመት በፊት በባቢሎን የሚኖሩ ሰዎች ይናገሩት የነበረ ቋን...
Small 1 : $20.00 USD - monthly Small 2 : $30.00 USD - monthly Small 3 : $40.00 USD - monthly Medium 1 : $50.00 USD - monthly Medium 2 : $75.00 USD - monthly Medium 3 : $100.00 USD - monthly Large 1 : $150.00 USD - monthly Large 2 : $200.00 USD - monthly Large 3 : $300.00 USD - monthly Diamond : $500.00 USD - monthly Go...
ይህ ጉዳይ ጃፓንን ጭምር ያሰጋ ነው፡፡ በደቡባዊ ቻይና በሚገኙ ውሃማ አካላት ጉዳይ ከቻይና ጋር የምትወዛገበው ጃፓን አጸፋዊ ምላሾች ለመስጠት በሚያስችል መልኩ ጦሯን እንደምታጠናክር አስታውቃለች፡፡ የ‘ዋን ቻይና’ ፖሊሲን የምትደግፈው አሜሪካ በታይዋን ጉዳይ የጠራ አቋም የላትም፡፡ በራስ ገዟ ደሴት ኤምባሲም ሆነ ሌላ የግንኙነት ጉዳዮችን የሚያስፈጽም ተቋም የላትም፡፡ ሆኖም ኢ-መደበኛ ግንኙነቶችን ታደርጋለች፡፡ ጦር መሳሪያን ጨምሮ ለታይዋን የተለያዩ ድጋፎችን ታደርጋለች፡፡ ነገር ግን አሜሪካ ጉዳዩ ወደ ...
ትላንት (May 15) በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አበጥር ወርቁ በተባለ የአማራ ብሔር ተወላጅ ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ ግፍ ተመልክተናል፡፡ ይህ ከመሆኑ ከአንድ በፊት ደግሞ ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ከ527 በላይ አባወራዎች በድምሩ 2000 ከሚሆኑ ቤተሰቦቻቸው ተፈናቅለዋል፡፡ እነዚህ “ሕገ ወጥ ናችሁ” በሚል ሰበብ ተዘርፈውና ተደብድበው የተፈባቀሉት አማራዎች ህጋዊ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ያላቸው ናቸው፡፡ በባለቤትነት ለሚያስተዳድሩት መሬት በአግባቡ ግብር ይከፍላሉ! በፎቶው የሚታዩት የይዞታ ማረጋገጫ ደብተ...
ድሕሪ ኣዋርሕ ዝካየድ ከባቢያዊ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ ክኸውን ኩነታት ኣብዘየተፈጠረሉ ቦርድ ምርጫ ኢትዮጵያ ብዘቐመጦ ናይ ግዜ ሰሌዳ ክጉዓዙ ከምዘይደልዩ 34 ተቓወምቲ ፓርትታት ኢትዮጵያ ኣፍሊጦም።ድሕሪ ሓደ ሰሙን ክወስዱ ዝተነገሮም ናይ ምርጫ ምልክት ከምዘይወስዱ’ውን ገሊፆም።ኩነታት ብኸምዚ እንድሕር ቀፂሎም ነቲ ምርጫ ረጊፆም ዝወፅእሉ ዕድል ዕፁው ኣይኮነን ኢሎ ኣለው። ብፍላይ ኣዲስ ኣበባ ንዝቕፅሉ ሓሙሽተ ዓመታት ዘመሓድራ ፓርቲ መንነት ዝወሰን ድሕሪ ኣርባዕተ ኣዋርሕ ብእተካይዶ ምርጫ እዩ። ኣብ ምሉእ ...
በምሥራቅ ኮንጎ ያለውን ሁከት ለማስቆም በአፍሪካ መሪዎች መካከል ባለፈው ረቡዕ የተደረሰውን የሠላም ሥምምነት በመቃወም በጎማ ከተማ በመቶ የሚቆጠሩ ነዋሪዎች አደባባይ ወጥተዋል። ሥምምነቱ የችግሩን ዋና ምንጭ፣ ሠልፈኞቹ እንደሚሉት ሩዋንዳ ኤም23 አማጺያንን የምትደግፍበትን ሁኔታ የሚያስቆም አይደለም ብለዋል። በቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ሰብሳቢነት የኮንጎ፣ የሩዋንዳ፣ ቡሩንዲ እና አንጎላ መሪዎች ረቡዕ ዕለት ተገናኝተው በምሥራቅ ኮንጎ ሠላም እንዲሰፍን ከዛሬ ዓርብ ጀምሮ ተግባራዊ የንሚደረግ...
ፕረሲደንት ጆ ባይደን፡ ሓገግቲ`ዛ ሃገር ኣብ ልዕሊ ሕግታት ምውናን ብረት ለውጢ ንኽገብሩ ከምዝደፍእ ትማሊ ሰሉስ ኣፍሊጡ። እዚ ዝኸውን ዘሎ ኣብታ ብምውናን ብረት ትፍለጥ ክፍለ-ግዝኣት ተክሳስ ኣብ ሓደ ቤት ትምህርቲ ብዝተፈጸመ ተኹሲ ብውሕዱ 18 ቆልዑ ድሕሪ ምቕታሎም`ዩ። ፕረሲደንት ባይደን፡ ትማሊ ሰሉስ ብዛዕባ`ቲ ኣብ ሓደ ቤት ትምህርቲ ተክሰስ ዝተፈጸመ ቕትለት ክዛረብ ከሎ ሓደ ትርጕም ዝህብ ለውጢ ሕጊ ክንገብር ኣለና ኢሉ። ኣካፍል ተወሳኺ ምርኣይ Show less ፕረሲደንት ባይደን፡ ትማሊ ሰሉስ ብ...
“በኦሮሚያ ክልል በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት ከሰውነት፣ አብሮነትና ኢትዮጵያዊነት ይልቅ በሃሰተኛ ትርክትና በማንነት ጥላቻ ላይ ለበርካታ ዓመታት ሲሰራ የነበረ ስራ ውጤት ነው፤ ሊወገዝ የሚገባው የከፋ ድርጊት ነው ሲሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ ተናገሩ። በኢትዮጵያዊነትና ሰብዓዊነት ላይ የሚሰሩ ድርጅችን በማቋቋም የሚንቀሳቀሱት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ አባንግ ሜቶ ከሰሞኑ በዝዋይና ሻሸመኔ ተዘዋውረው ጉዳት የደረሰባቸውን ግለሰቦች አነጋግረዋል። ከጉብኝታቸው መልስ ከኢዜአ...
በዓለም በተለይም በአፍሪካ እያደገ የመጣውን የረሃብ ቀውስ ለመግታት ወደ ሦስት ሚሊዮን ቶን የሚጠጋ ሰብል ከዩክሬን ለማውጣት የአሜሪካ ባለሥልጣናት ከሀገሪቱ መሪዎች ጋር እየመከሩ ነው። ዩክሬን ከሩሲያ ወረራ በፊት ወደ ስድስት ሚሊዮን ቶን እህል በየወሩ ለዓለም ገበያ ታቀርብ ነበር። ጦርነቱን ተከትሎ ሩሲያ የጥቁር ባህርን መተላለፊያ በመዝጋቷ ግን 400 ሚሊዮን ሰዎችን ሊመግብ የሚችል ሰብል ዩክሬን ዉስጥ ተቀምጦ ቀርቷል። ዩክሬን ምርቷን ለውጪ ገበያ ማቅረብ ባለመቻሏ በሚሊዮን ቶን የሚቆጠር እህል እጇ ላ...
በደርግ መንግስት በትምህርት ሚኒስቴርነት እና በውጭ ጉዳዮ ሚኒስትርነት ያገለገሉት ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ ከሰላሳ ሁለት ዓመታት የስደት ቆይታ በኋላ ከትናንት በስቲያ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል፡፡ እ.ኤ.አ አቆጣጠር በ 1986 ዓ.ም. የስራ መልቀቂያቸውን ከኒውዮርክ ለኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም መንግስት ከላኩ ጊዜ ጀምሮ ኑሮአቸውን በአሜሪካን ሃገር አድርገው ቆይተዋል፡፡ አሁን የ76 ዓመት አዛውንት የሆኑት ኮሎኔል ጎሹ የደርግ መንግስት በወደቀ ማግስት ኢትዮጵያን ከህወሓት አገዛዝ ለመታደግ በተደረገው ጥረት ...
The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia. አዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በሚከተሉ የስራ መስክ ሠራተኞችን ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኦዲተር ኦፊሰር ተፈላጊ ችሎታ : በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ በፋይናንስ ዘርፍ የ2ኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 2/4 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ፡ 00 ብዛት፡ 01 ደረጃ፡ 12 ...
ቅድሚ ኣብ ትግራይ ውግእ ምጅማሩ፡ ኣብ ሰሜን ኢትዮጵያ፡ ኣስታት 100 ሺሕ ኤርትራውያን ስደተኛታት ከም ዝነበሩ፡ ሳራ ሚለር ዝተባህለት፡ ናይ ጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ ተመራማሪት ኣብ መጽሐት ዘ ኮንቨርዘሽን/ THE CONVERSATION ኣብ ዘሕተመቶ ጽሑፋ ሓቢራ። እዞም ኤርትራውያን ክስደዱ ዘገደዶም፡ እቲ ኣብ ሃገሮም ዘሎ ብደረጃ ዓለም እውን ዝኸፈ፡ ሰብኣዊ ኩነታት ምዃኑ እዛ ተመራማሪት ገሊጻ። እቲ ኣብ ኤርትራ ዘሎ ሕማቕ ሰብኣዊ ኩነታት፡ ኣብ ልዕሊ ዜጋታት ዝፍጸም ሰፊሕ በደልን ግዱድ ወተሃደራዊ ዕስክር...
እሁድ መስከረም 02/2014 ዓ.ም በአውሮፓዊቷ አገር ኦስትሪያ ዋና ከተማ ቪየና በተደረገው የማራቶን ውድድር ላይ ተሳትፎ አንደኛ በመውጣት ያሸነፈው ኢትዮጵያዊው ደራራ ሁሪሳ ከታላቁ ድሉ ጋር መቆየት የቻለው ከ45 ደቂቃዎች ያልበለጠ ነበር። የደራራ አሸናፊነት በውድድሩ ላይ ከተረጋገጠ በኋላ የሩጫው ሥነ ሥርዓት ተቆጣጣሪዎች ውጤቱን ሙሉ ለሙሉ ከማጽደቃቸው በፊት አትሌቱ ላይ ጥያቄ የሚያስነሳ ጉዳይ አግኝተው ምርመራ ካደረጉ በኋላ ውጤቱን ውድቅ ማደረጋቸው ተነገረ። ለዚህም ምክንያቱ ደራራ ተጫምቶት የተወዳደ...
ኣብ ከምዚ ናትና ዝኣመሰለ፡ መስርሕ ፖለቲካዊ ቃልሲ፡ ናይቲ መስርሕ ተዋሳእቲ፡ ናይ ሓባር ሸቶኳ እንተሃለዎም “ብኸመይ ናብቲ ሸቶና ንብጻሕ?” ኣብ ዝብል፡ ብዝተፈላለዩ ዛዕባታት ናይ ኣተሓሳስባ ፍልልያት ክህልዎም ንቡር እዩ። ኣብ ከምዚ ኩነታት፡ ቀንዲ ዕማም ናይቲ ቃልሲ ነቲ ናይ ኣተሓሳስባ ምፍልልያት ኣመሓዲርካ ናይ ሓባር ጸላኢ በዲሁ ናብ ዓወት ዘምርሕ መንገዲ ከተትሕዞ ምብቃዕ እዩ። እዚ ኣብ ዝሓለፈ ኮነ ኣብዚ ናይ ሎሚ መድረኻት ቃልስና’ውን ኣድላይነቱ ህያው እዩ። ኤርትራውያን ካብ ኣርበዓታት ጀሚርና...
አጋር ሀገሮች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የኢኮኖሚ ፖሊሲን የሚንቅፉ ቢሆንም ፕሬዚዳንቱ በመጪው የቡድን ሰባት ጉባዔ ላይ በአቋማቸው እንደሚፀኑ ከዋና የኢኮኖሚ አማካሪዎቻቸው አንዱ ትላንት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — አጋር ሀገሮች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የኢኮኖሚ ፖሊሲን የሚንቅፉ ቢሆንም ፕሬዚዳንቱ በመጪው የቡድን ሰባት ጉባዔ ላይ በአቋማቸው እንደሚፀኑ ከዋና የኢኮኖሚ አማካሪዎቻቸው አንዱ ትላንት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። “ፕሬዚዳንቱ እነዚህ ከባድ ጉ...
ይህ እርምጃ መሰረታዊ እና ለሁሉም እርምጃዎች ወሳኝ ነው.የድንጋይ ክዩቢክ ብሎኮች እና ንጣፎች ለሂደት ዝግጁ የሆኑ ጥሬ ዕቃዎች በሰፊው ተሰራጭተዋል።የቁሳቁሶቹ ምርጫ የቁሳቁስን ባህሪ እና አተገባበር ስልታዊ እውቀት እና ማንኛውንም አዲስ ነገር ለማጥናት ዝግጁ አእምሮን ይጠይቃል።የጥሬ ዕቃው ዝርዝር ምርመራ የሚከተሉትን ያካትታል፡ የመለኪያ ቀረጻ እና የአካላዊ መልክ መፈተሽ።የምርጫው ሂደት ብቻ በትክክል ተከናውኗል, የመጨረሻው ምርት ውበት እና የመተግበሪያውን ዋጋ ሊገልጽ ይችላል.የግዥ ቡድናችን ጥራት ያ...
“በሚሳይል ጥቃቶቹ የተመቱት ወታደራዊ ሥፍራዎች ናቸው እንጂ እህል ከማጓጓዝ ጋር ከተያያዙ ተቋማት ግንኙነት ያላቸው አይደሉም” ብለዋል የክሬምሊን ቤተ መንግሥት ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ዛሬ ሰኞ በሰጡት መግለጫ። ሚሳይሎቿ ወደቡን መምታታቸውን ሩሲያ ከትናንት በስተያ ቅዳሜ አስተባብላ የነበረ ቢሆንም ጥቃቱን ማድረሷን ትናንት አምናለች። ዩክሬይንና ሩሲያ ስምምነት መፈረማቸውን ተከትሎ ተቋርጦ የከረመውን እህል የመላክ እንቅስቃሴ ለመቀጠል እየተዘጋጁ መሆናቸውን የዩክሬይን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። በሁለቱ...
ወራሪ ስርዓት ሻዕብያን ስርዓት ኣቢይን ኣብ ልዕሊ ንጹህ ህዝቢ ትግራይ ዝኣወጆ ኲናት ከባቢ ክልተ ዓመት እኳ እንትቑጸረ፡ እንሆ ሕጂ ውን ዳግማይ ጀሚሩ ይርከብ። ፋሽሽታውያን ስርዓታት ህግደፍን ኣቢይን ንሓው ህዝቢ ትግራይ ካብ ሱር ሰረቱ ከጥፍዎ ኣብ ዝፍትንሉ ኣብ ዘለዉሉ አዋን፡ ካብ ማሕበረ-ሰብ ዓለም ዝኾነ ጸቕጢ ብዘይምህላዉ ከየተሓሳሰበና ኣይተረፈን። ይኹን አምበር ማሕበረ-ሰብ ዓለም ኣብዚ ሕጂ እዋን፣ ኣብተን ኣብ ውሽጡን ኣብ ከባቢኡን ዘለዋ ሃገራት ደኣምበር ርሑቕ ከይደን ዝጥምታ ኣዕንቲ፡ ሞራላውን...
በእስር ላይ የሚገኘው የቀድሞው የሰማያዊው ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ላይ ሽብርተኝነትን በማበረታታት በሚል በቀረበበት ክስ የተላለፈው የጥፋተኝነት ውሳኔ ሐሳብን የመግለፅና እና በፌስቡክ ፁሑፎችን የማውጣት መብት የሚፃረር “አሳፋሪ” ውሳኔ ነው ሲል ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ገለፀ። ዋሺንግተን ዲሲ — በእስር ላይ የሚገኘው የቀድሞው የሰማያዊው ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ላይ ሽብርተኝነትን በማበረታታት በሚል በቀረበበት ክስ የተላለ...
ፕሬዝዳንቱ በርካታ ወጣት ታዳሚያን በተገኙበት፤ ከእውቁ ጋናዊ ስራ ፈጣሪ ፍሬድ ስዋኒከር ጋር በኪጋሊ ባደረጉት ቆይታ ሩዋንዳ ካስተናገደችው ከባድ ቁስል ወጥታ ወደ ፊት ለመራመድ ስለተጓዘችባቸው ከባድ ወቅቶች አንስቷል፡፡ “ከዘር ማጥፋት ወንጀል በኋላ ከባዱ ነገር ከተጎጂዎች ጎን መቆም ነበር፡፡ ምክንያቱም ተጎጂዎቹ ከአጠገባቸው ያጡት ነገር ነበርና፡፡ ለኛ (ለአመራሮች) የሀገሪቱን ቀጣይ እጣ ፈንታ ለማስቀጠል ከነበረን በላይ፤ ተጨማሪ ለመስጠት የሚጠበቅብን ከባዱ ወቅት ነበር፡፡ ይህ ለአጥፊዎች ምንም ማለት...
በመሆኑም 40 ሀገራት በ10 ምድቦች ተደልድለው የማጣሪያ ውድድር እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡ አሁን የማጣሪያው ውድድር ከመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል፡፡ ቀሪዎቹ 2 የጨዋታ መርሃ ግብሮች በፈረንጆቹ ሕዳር ወር 2021 ተደርገው የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡ እስካሁን ባለው ውጤት ሴኔጋል እና ሞሮኮ ብቻ ናቸው ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን ያረጋገጡት፡፡ በምድብ 8 ከቶጎ፣ ናሚቢያ እና ኮንጎ ጋር የተደለደለችው ሴኔጋል 12 ነጥብ በመሰብሰብ ነው ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፏን ያረጋገጠችው። ቶጎ እና ናሚቢያ 4 ነጥብ በመሰብሰብ ሲከተ...
እ.ኤ.አ. በ2016 የተመዘገበ “ሌቶ” የYwu Leto Hardware Co., Ltd., የሚያምር የህይወት ዘይቤን የመፍጠር የመጀመሪያ ዓላማን በመከተል የYiwu Leto Hardware Co., Ltd. ምልክት ነው።የእኛ የምርት ወሰን የመታጠቢያ ቦታን ፣ የኩሽና ቦታን ፣ የበረንዳ ቦታን ፣ መለዋወጫዎችን ወዘተ ይሸፍናል ። እና በተመሳሳይ ጊዜ የቢዝነስ ወሰን እስከ ማበጀት እና ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ክፍል መስክ ፣ ሰፊ የሽያጭ ዒላማዎች በቤት ውስጥ እና ውጭ አገር። በ2016 ተመዝግቧል ወደ 106 አገ...
በደቡብ አፍሪካ በሚገኙ አፍሪካውያን ላይ የተጀመረው ጥቃት ያስቆጣቸው የናይጄሪያ እንደራሴዎች በደቡብ አፍሪካ የሚገኙት አምባሳደር ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ውሳኔ አስተላለፉ፡፡ የሩዋንዳውን ፕሬዚዳንት በማስተናገድ የተጠመዱት ጠ/ሚ/ር ሃይለማርያም ደሳለኝ በደቡብ አፍሪካ “የተፈጠረው ጊዜያዊ ችግር ነው ብለን እናምናለን” በማለት አስተያየት ሰጡ፡፡ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር ቴድሮስ ከየቦታው ሃሳብ እየሰበሰብኩ ነው፤ “ወደ አገራቸው መመለስ ለሚፈልጉ ድጋፍ እናደርጋለን” አሉ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ...
ጉዳያችን - GUDAYACHN: ኢህአዲግ/ወያኔ በ1983 ዓ ም ስልጣን ሲይዝ የአንድ የኮሌጅ ምሩቅ ደሞዝ ከ250 ዶላር በላይ ነበር።ዛሬ በ2006 ዓም ግን የአንድ ተመራቂ ደሞዝ 72 ዶላር ነው። እድገት ወዴት ነሽ? ጉዳያችን - በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች ያሉት ገፅ ነው። Gudayachn is prepared by Gudayachn Multimedia, Communication and Co...
ዳዊት ማለት ‹‹ኅሩይ›› ማለት ነው። አንድም ‹‹ልበ አምላክ›› ማለት ነው። ሐዋ 13፡22፡፡ ትውልዱ ከነገደ ይሁዳ ነው። አባቱ እሴይ እናቱ ሁብሊ ይባላሉ። ሁብሊ መልከ መልካም ሴት ነበረች። ከጎረቤታቸው ያለ ጎልማሳ መልኳን እያየ በሐጸ ዝሙት ተነደፈ። እሴይ የእሷም ፈቃድ እንደሆነ አውቆ መንገድ እሄዳለሁ ብሎ ስንቁን ይዞ ወጣ። የሄደ መስሎ ከዚያው ውሎ ሲመሽ በልብሱ ተሸፋፍኖ ድምጹን ለውጦ ያንን ሰው መስሎ ገብቶ ከእርሷ ጋር አድሮ ጎህ ሳይቀድ ወጥቶ ሄደ። ዳዊት በዚህ ዕለት ተጸንሷል። “እነሆ፥ በዓ...
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ለሃጂ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመጓዝ ትኬት ቆርጠው በበረራው ቀን አዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ሲደርሱ ጉዞአቸው ስለተሰረዘ እንደተጉላሉ በዚህ ሳምንት ቢቢኤን ማስነበቡ ይታወሳል። ሁኔታውንም ተከትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንግልት ለደረሰባቸው ሙስሊም ምዕመናን አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ በማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻም ተጀምሮ ነበር። አየር መንገዱ መጉላላቱ ከአየር ንብረት ጋር ተያይዞ ጉዞ በመሰረዙ እንደሆነ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ነው፤ የኢትዮጵያ አየ...
ህዝባዊ ስብሰባው ላለፈው አንድ አመት ተኩል ስናካሂድ የነበረው ንዑስ ድርጅታዊ ስብሰባ አካል ሲሆን ከሕዝብ ጋር ለረዥም ጊዜ ካለመገናኘት የሚፈጠረውን ክፍተት ለማጥበብ የምናደርገው እንቅስቃሴ ውጤት ነው፡፡ እንደሚታወቀው በ2002 ዓ.ም ምርጫ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተወካዮች ምክር ቤት ወንበር አላገኙም፡፡ በፊት አነሰም በዛም የማህበረሰቡን ጥያቄዎች አሰባስበው፣ ለምክር ቤትም ለመንግስትም የማቅረብ ሥራ ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡ ያ ነገር አሁን የለም፡፡ ለዚህ አንዱ መነሻ ደግሞ የምርጫ ውጤቱ ተጽእኖ ነው፡፡ ሁለተኛ...
የሙስናውን የመረጃ እጦት ኩምክና ሰምተን ስቀን ሳንጨርስ ሰሞኑን ደግሞ የውይይት ፉገራ አመጡ። ልክ እንደቀበሌ ስብሰባ ተቃዋሚዎችን በአዳራሽ ውስጥ አጉረው ሲያበቁ እነሱ ከመድረክ ሆነው ይቀልዱባቸዋል። የNBC ውን፤ የዴቭድ ሌተርማን ‘ሌት ናይት ሾው” (late night show) የሚመስል ነገር በቴሌቭዥን ለቀውብን ነበር። ሁለቱ ባለስልጣኖች፤ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ እና አቶ አስመላሽ ወልደሥላሴ መድረክ ላይ ጉብ በለዋል። በአነስተኛና በጥቃቅን የተደራጁ 21 የፓርቲ መሪዎች ደግሞ እንደ ቲያትር ተመልካች አዳ...
ግን ግን ከስንት ዘመን በኋላ ቀለሟን እዚህ አገኛታለሁ ብዬ አስቤም አላውቅም፡፡ ድንገት ሳያት መሬት ተከፍታ ብትውጠኝ በወደድኩ። ለአፍታ እጸ - መሰውር ቢኖረኝ ተመኘሁ! በሰው መሀል ልደበቅ? ልሩጥ? የምሰራውን አላውቅም ነበር። ፍቅረኛዬ ዮዲት በድንጋጤ እስክትርበተበት ድረስ እጇን ይዤ እየጎተትኩ፣ ለውድድሩ ድምቀት በስታዲሙ ዙሪያ ወደተዘጋጁት ምግብ ቤቶች ወሰድኳት፡፡ ሰው ሁሉ እንደአንዳች ነገር እያየን ... በድካም ትንፋሼ ቁርጥ ቁርጥ እያለ … ወደ ምግብ ቤቱ ገባን፡፡ ምን ሆንክ? ብትል፣ የምመልስ...
“ኢትዮጵያዊነት” ከሚለው ቃል ጋር፡ የጥሬ ዘርና የምሥጢር፥ የዘይቤና የትርጉም ተዛምዶ ያላቸው፡ በዓለም ሕዝቦችና ቋንቋዎች ዘንድ የታወቁ፡ አንዳንድ ይፋ ቃላት አሉ። ከእነዚህ መካከል የሚከተሉት ተጠቅሰዋል፦ ፩ኛ. “ኢትዮጵያ” ለማለት፡ “ጦብያ” የሚለው ትውፊታዊ፥ ምጽሓፋዊና ሕዝባዊ ቃል፤ ፪ኛ. ጥንታውያን የዓለም ፈላስፎችና ደራስያን፡ የኢትዮጵያን፡ ምድራዊት ገነትነትና የኢትዮጵያውያንን መልአካዊ አኗኗር፡ በመንፈስ በማየትና በዜና በመስማት፡ የኢትዮጵያን፡ ማንነትና የኢትዮጵያዊነትን ምንነት፡ በየጽሑፋቸው...