text
stringlengths
452
144k
ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሓት/ትህነግ) በማለት የሚጠራውና በኢትዮጵያ እጅግ አስከፊ የሚባልና ትውልድን ያወደመ ርዕዮት በመከተል አገር ያፈረሰው የወንበዴዎች ጥርቅም፤ እስካሁንም በዓለምአቀፍ የአሸባሪዎች የመረጃ ቋት በአሸባሪነት ተመዝግቦ የሚገኝ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል። አባላቱና ደጋፊዎችም በዚሁ ሁኔታ የሚታዩ መሆናቸውን ብዙዎች የሚስማሙበት ነው። በአገራችን ባለፉት ሁለት ዓመታት ያህል በእጅጉ ተንሰራፍቶ ከሚገኙት ሦስት ሕገወጥ ሥራዎች መካከል አንዱ ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር ነ...
ከብረታ ብረት ጋር ሲነፃፀር አብዛኛዎቹ ቴክኖሎጅ በአብዛኛዎቹ ጥቃቅን ለውጦች እና ዝመናዎች ለበርካታ አሥርተ ዓመታት ውስጥ እንደነበረ ይመስላል. አንዳንድ ቴክኖሎጂዎች ሁሌም ትልቅ መቁረጣትን እና ለሞሬል ማምረቻ መሸጫ ሱቅ ጥሩ ምርጫ ቢሆኑም, በየጊዜው የሚለዋወጥ የቴክኖሎጂ አለም አለ. ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የኬሚካል ማጨሻ ማሽኖች በብረት አስነጣጣሪዎች መካከል በሰፊው በብዛት እየጨመረ ነው. ለዚህ ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም በጣም ተወዳጅ የሆነው ለምን እንደሆነ ለመረዳት በየትኛው የኬዘር ሽፋን መቀነሻ እ...
የኮንሶ ዞን መንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ ትናንት ማምሻውን ባውጣው መረጃ እገዳዉ የተጣለዉ በተናጥልም ሆነ በቡድን በመደራጀት የመንግሥትና የግለሰቦች ንብረት የመስረቅና የመዝርፍ ድርጊቶች የእየተበራክቱ በመምጣታቸው መሆኑን ያሳያል። የከተማዋ የጸጥታ ኃይል ይህንን አጸያፊ መጤ ድርጊት ለመመከት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም እነዚያ ሌቦች፣ ዘራፊዎችና ቀማኞችን በብዙ ጥረት በህግ ቁጥጥር ሥር እንዲውሉ በማድረግ ላይ ቢገኝም ፥ አብዛኛዎቹ እየተሰወሩና በድብቅ እየተደራጁ ጨለማን ተገን በማድረግ በተለያዩ የከ...
ህወሓት በከፈተው ጦርነት ለህዝቡ የማያስብ የህወሓት አመራር፣ እኔ ስልጣን ከለቀኩ የትግራይ ህዝብም ይጥፋ በሚል መሰሪ ፖለቲካዊ ውሳኔው፣ የትግራይን ህዝብ ከሚኖርበት ቀይ እንዲፈናቀል ንብረቱም እንዲወድም አድርገዋል፣ የህወሓት አመራሮች ለአቅመ አዳም ያልደረሱ የትግራይ ወጣቶችን በማሰለፍ፣ በመጨረሻ ዋጋ ለሌለው ጦርነት ሚስኪኑ የትግራይ ወጣት አስገድሎ አብዛኛው የህወሓት አመራር እጁን ሰጥተዋል። ስብሓት ነጋ እና ቤተሰቡ ራሱ አድኖ እጁ ሲሰጥ ሚስክንዋ የትግራይ እናት ግን የልጅዋን መርዶ እየጠበቀች ይገኛ...
ምርቶች ዲዛይን ክፍል መርፌ ሻጋታ ንድፍ መምሪያ የምርት መረጃ ይሰጣል, መርፌ ሻጋታ ንድፍ አውጪዎች ወጪ ትንተና በሁለት የሥራ ቀናት ውስጥ ያጠናቅቁ, እና R&D ሥራ አስኪያጅ ያቀርባል. የ R&D ዲፓርትመንት ፕሮጄክቱን ካረጋገጠ በኋላ “የሻጋታ አሰራር አፕሊኬሽን” ወደ ፕላስቲክ መርፌ ሻጋታ ዲዛይን ክፍል መልቀቅ። የመርፌ ሻጋታ ዲዛይነሮች የፕሮጀክት መሰረቱን በምርቱ መረጃ ላይ ለመገምገም አግባብነት ያላቸውን ባለሙያዎች ያደራጃሉ, የምርት መዋቅር, የሻጋታ መዋቅር, የማቀዝቀዝ ስርዓት, ሯጭ, ጥፍጥ, ...
Company will be based on user manual, system use guide and maintenance guide training.Training include system use, system maintenance and equipment protection. After-sales service mode 1. The phone service Our MIC after-sales service department to provide customers with 24-hour telephone service. When you contact us, p...
ዎ እግዚኣብሔር፣ ንሓጢኣት ንእስነተይን ኣበሳይን ኣይትዘክሮ፣ ከም ለውሃትካ፣ ስለ ሳህልኻ ኢልካ ዘክረኒ።ኢልና ንጸሊ ኣምላክ ምሕረቱ ክሰደልና በደል ሓውና ከኣ ኣይንጸብጽብ ድኽመት ሓውና ኣብ ንዝክረሉ ኣምላኽ ከኣ ድኻምና ይዝክር፣ ስለዚ ክርስትያን ማለት ሓጥያት ሓዉ ዝሽፍን ምዃኑ ፈሊጥና ብጸሎት ስለ ሓጥያት ብጻይና ገዲፍና ስለ ሓጥያትና ብብኽያትን ብቑዘማን ናብ እግዚኣብሔር ንለምን። በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ። ብሓደ ኣምላኽ ብኣብ ብወልድ ብመንፈስቅዱስ ስም፡ ብቅድስት ስላሴ እናኣመንኩን እናተ...
በምርጫ 1997 ማግስት የአደባባይ አመፆች ተበራክተው ነበር፡፡ በጥቅምት 24፣ 1998 አዲስ አበባ በሕዝባዊ አመፅ ስትናወጥ፣ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ውስጥም ሊሰጠው ይገባው የነበረውን ያክል ትኩረት ሳያገኝ ያለፈ ትራጄዲ ተከስቶ ነበር፡፡ በወቅቱ እልፍ በኦ.ነ.ግ. ሥም ተወንጅለው የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች የቃሊቲ ግቢ ውስጥ ታጉረው ነበር፡፡ ታዲያ ግቢው ውስጥ በተፈጠረው ግርግር ‹ሊያመልጡ ሞክረዋል› በሚል 163 የሚደርሱ ታራሚዎች በተተኮሰባቸው ጥይት ሕይወታቸውን አጥተው ነበር፤ መንግሥት የሟቾቹ ቁጥር ዐ...
የማኅበረሰብ በሽታ የመከላከል አቅምን /herd immunity/ን እንደ ኮቪድ-19 መከላከያ ዘዴ አድርጎ ማቅረብ ኢ-ሞራላዊ እና የሙያ ሥነ-ምግባርን ያልተከተለ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ተናግረዋል። ዶ/ር ቴድሮስ በትላንትናው ዕለት በሰጡት የኮቪድ-19 ፕሬስ ኮንፈረንስ ላይ እንዳሉት፣ “የማኅበረሰብ የበሽታ መከላከል አቅምን ለማጎልበት ኮቪድ-19 ኅብረተሰቡ ውስጥ እንዲሠራጭ መፍቀድ አለብን” በሚል የሚቀርቡ ሀሳቦች በሳይንሱም ሆነ ከሥነ-ምግባር አኳያ አግባብ አይ...
ዌብሳይታችንን እየጎበኙ ሳሉ ገፆችን ከማንበብ፣ ወይም መረጃ ከኢንተርኔት ከማውረድ በስተቀር ሌላ ነገር ካልሠሩ ስለ ጉብኝትዎ የምንሰበስበው የተወሰነ መረጃ ነው፡፡ ይህ መረጃ ደግሞ በግል የእርስዎን ማንነት የሚመለከት አይደለም፡፡ ስለጉብኝትዎ በቀጥታ የምንሰበስበውና የምንይዛቸው መረጃዎች የሚከተሉት ብቻ ናቸው፡- 1. የሚገኙበትን የኢንተርኔት ግንኙነት ማንነት እንወስዳለን፡፡ ለምሣኔ ከሥራዎ ቦታ ከሆነ ወይም የግልዎ የኢንተርኔት አካውንት ከሆነ ወይም ከትምህርት ቤትዎ ወይም ዩኒቨርሲቲዎ ከሆነ፤ እንዲሁም ...
ምምሕዳር ባይደን ሃሪስ ምኩናን ግዕዝይና ቀንዲ ድልየት ሃገራዊ ደሕንነት ኣሜሪካ እዩ ኢሉ ይኣምን ። ብሙዃኑ ኣሜሪካ ኣንፃር ኣብ መላእ ዓለም ዝርክርቡ ገበነኛታት ፈፀምቲ ግዕዝይና ስጉምቲ ትወስድ ። ንፈፀምቲ ተግባር ግዕዝይናን መዘዛቶምን ግቡእ ቅፅዓት ንምሃብን ፋይናንሳዊ ስርዓት ኣሜሪካ ካብ ሓደጋ ንምክልካልን ኣብ ክፍሊ ሃብቲ ኣታዊ ኣሜሪካ ንደጋዊ ሃብቲ ዝቆፃፀር (OFAC)አናተባህለ ዝፍለጥ ትካል ኣብ ልዕሊ ሰለስተ ዚጋታት ፓራጓይ ክልከላ ኣምቢሩ ።ካስም መሓመድ ሂጃዚ፣ ኻሊል ኣሕመድ ሂጃዚን ሊዝ ፓ...
በእውነት ላይ ተመሥርቶ በትረካ መልክ የሚቀርብ ጽሑፍ የሚናገረው ለአእምሮ ሲሆን፥ ግጥም ግን ለልብ ይናገራል የሚል ፈሊጥ አለ። 2ኛ ነገሥት፥ 2ኛ ዘናና የትንቢተ ኤርምያስ በእውነት ላይ ተመሥርተው የኢየሩሳሌምን ውድቀት ገልጸዋል። ነገር ግን ይህ በወቅቱ በአይሁድ ላይ የነበረውን ጥልቅ የኃዘን ስሜት አይገልጽም። የደረሰባቸውን ጉዳት በሚገባ ለመግለጽ ሰቆቃወ ኤርምያስ በግጥም መልክ ተጻፈ። የሰቆቃወ ኤርምያስ የተጻፈባቸው ሁለት ዐበይት ምክንያቶች አሉ፡- 1. የሰቆቃው ኤርምያስ የተጻፈው የዳዊት ከተማና ቤ...
የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በ2017 ዓ.ም (የዛሬ ሁለት ዓመት) በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ የሪፐብሊካን ፓርቲው ዕጩ መሆን እንደሚፈልጉ ትናንት፤ ማክሰኞ ምሽት ይፋ አደረጉ። ፍሎሪዳ በሚገኘው የማር አ-ላጎ መኖሪያቸው አዳራሽ ለተጋበዙ እንግዶች አንድ ሰዓት ያህል በዘለቀ ንግግራቸው እርሳቸውን የተኩት የጆ ባይደን አስተዳደር “የሃገሪቱን ምጣኔ ሃብት አቆርቁዟል፤ ከተሞችን የወንጀልና የደም ገንዳ አድርጓል” ሲሉ ነቅፈዋል። ከሁለት ዓመት በፊት የተካሄደውንና የተሸነፉበትን ...
ኣብ ከተማታት ኢትዮጵያን ሱዳንን ዝርከቡ ኤርትራዉያን ስደተኛትት ፣ “ብመንገዲ ሊብያን ማእከላይ ባሕሪን ናብ ኤውሮጳ ንምእታዉ ዘኽእል ውሕስ መንገዲ ኣሎ” ብዝብል ናይ ሓሶት ወረ ተደናጊሮም ንጉልበታዊን ገንዘባዊን ምዝመዛ ነጋዶ ደቅ-ሰብ ይቃልዑ ከምዘለዉ፡ ንድሕነት ኤርትራዉያን ስደተኛታት ዝሕለቚ ኤርትራዉያን ተንቀሳቀስቲ ይሕብሩ ኣለዉ። ‘ሱርባና’ ናይ ዝተባህለ ተሓላቒ ትካል ኤርትራዉያን ስደተኛታት ሓላፊ ዝኾነ ኣቶ ጆርጆ ገብረስላሴ ኣብ ዝሓለፈ ሰሙን ብመገዲ ፈይስ-ቡክ ኣብ ዘካፈሎ ሓበሬታ፡ ኣብ ከተማ...
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ በትናትናው እለት በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያን በተመለከተ ከጋዜጠኖች ለተነሳላቸው ጥያቄ ምለሽ ሰጥተዋል፡፡ ለቃል አቀባዩ ከቀረቡ ጥያቄዎች ፤ “እንደሚታወቀው በኢትዮጵያ ስላለው ግጭት ብዙ ጊዜ ተናግረሃል። የኢትዮጵያ ጦር ወደ ትግራይ ክልል ሲገባ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአማራ ክልል ልዩ ኃይል እና ሌሎች ታጣቂዎች ከትግራይ ክልል እንዲያወጣ ደጋግሞ ጠይቋል። ነገር ግን የህወሓት ታጣቂዎች ወደ አማራ እና አፋር ክልል ሲገቡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ...
ሳተላይት ቴሌቭዥን ኤሪሳት እቲ ምስ ኤርትራውያን ተቐማጦ ሰሜን ኣሜሪካ ክትገብሮ ዝቐነየት ህዝባዊ ዘተን – ርክባትን ብዕለት 1 መጋቢት 2020 ኣብ ዋሺንግቶን ዲሲ ብዓወት ተዛዚሙ። እቲ ብዕለት 15 ለካቲት 2020 ኣብ ከተማ ሲያትል ዝፈለመ ዑደት፥ ብኣባላት ቦርድ ኤሪሳትን፡ መሻርኽትን፡ መሳርሕትን ኤሪሳት ብዝኾኑ ዘካርያስ ክብረኣብ ካብ መስትያት ቤትና፡ ዮኤል ኪሮስ ካብ ፋኑስ ኔትዎርክ፡ ከምኡውን ዳንኤል ስዩም ካብ ኣስመራ ሾው እናተመርሐ ዝተኻየደ ክኸውን ከሎ ኣብ ውሽጢ ክልተ ሰሙን ን11 ከተማታት ...
በኢትዮጵያ መንግሥት ከአር እንዲወጡ የታዘዙት ሰባቱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞች ከአገር መውጣታቸው ተገለጸ። የተመድ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ጽህፈት ቤት (ኦቻ) የኮምዩኒኬሽን ባለሙያ ሃያት አቡ-ሳሌህ ሰባቱ ሠራተኞች ከአገር መውጣታቸውን ለቢቢሲ አዋል። ሃያት አቡ-ሳሌህ ሰባቱ የተመድ ሠራተኞች መቼ እና በምን ሁኔታ ከአገር እንደወጡ ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጥበዋል። ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ መንግሥት በአገር ውስጣ ጉዳዮች ጣልቃ ገብተዋል ያላቸውን በኢትዮጵያ የድርጅቱ ውስጥ የሚሰሩ ሰባት ...
የሰሜኑ ኮከብ ወንድም አብርሃም ደስታ ከእስር እንደሚፈታ ቢገመትም ዘንድሮ ሲሆን እንጅ ሲባል ለማመን ተቸግሬያለሁና ዛሬን መቆየት ነበረብኝ ። እናማ የሰሜኑ ኮከብ ደፋሩና ለእውነት ግንባሩን የማያጥፈው የመቀሌው አብርሃም ደስታ ” እውነት ተፈታ ” ሲባል ሰማሁ ፣ ደስ አለኝ ! አብርሽ እንኳንም ከቤተሰብ ፣ ከዘመድ አዝማድና ወዳጅ አፍቃሪ ወገንህ ጋር ተቀላቀልክ እልሃለሁ ፣ አብርሽ! ከሁሉ አስቀድሞ አብርሃም ሃብታሙ ከተኛበት ሲጎበኘው የሚያሳየውን ምስል ስመለከት በደስታ ኩራት ስሜቴን መቆጣጠር አቅቶኝ ማ...
‘የእሳት ቀለበት’ የመጽሐፍ ርእስ ነው። ለንባብ ከበቃ ገና አንድ ወር ‘ንኳ አልሞላውም። ከዋናው ርእስ ሥር ‘የሕግ ማስከበር ዘመቻ ንፍቀ መዋዕል- ቅጽ 1’ የሚል መግለጫ ታክሎበታል። የተዘጋጀው በቡድን ነው። ቡድኑ፤ የተለያየ ተዋረዳዊ ሚና ያላቸውን ኹለት አስተባባሪዎች (ኮሎኔሎች)፣ እና ሦስት አዘጋጆችን አካትቷል። የመጽሐፉ ዋና አካል በ360 ገጾች ተቀንብቧል። ይኽ መጽሐፍ ትሕነግ በሰሜን ዕዝን ላይ ያደረሰውን ጥቃት፣ ጭፍጨፋ፣ ወደር የሌለው ጭካኔና ክህደት ከጥንተ ታሪኩ እስከ ዕለተ ድርጊቱ ብሎም ...
በእኛ በኢትዮጵያ ህዝቦች ዘንድ ለ23 ዓመታት ተመዝኖ ቀሎብናል – ይህ የጥቂት ሽፍታዎች ቡድን! የመንግስትነት ስም ሊመጥነው የማይችል የውንብድናና የማፍያ ተግባር በ’መንግስትነት’ ሽፋን ሲራመድም ቆይቷል – ላለፉት ሁለት አስርታት፡፡ ዛሬ፡- ይህን በገሃድ የሚታይ ጥሬ-ሀቅ ያልተገነዘበ አንድም ኢትዮጵያዊ አይገኝ፡፡ ይህንን የጥቂቶች “የምዝበራ ፖለቲካል-ኢኮኖሚ” ለመሸፈን እና የተለየ ልባስ/ጭንብል ለማልበስ፤ እነዚህ መዝባሪዎች አያሌ ፎቆቻቸውን ከህዝብ በመዘበሩት የህዝብ አንጡራ-ሃብት አማካይነት ህዝብን...
ምርጫ ቦርድ በጊዜ ሰሌዳ ላይ ለመወያየት በጊዮን ሆቴል የጠራውን ስብሰባ “ጥያቄዎቻችን የሚመልስ አይደለም” በሚል የሰማያዊ ፓርቲ ተወካዮች ስብሰባውን ረግጠው መውጣታቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ከሰማያዊ ፓርቲ በተጨማሪም የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኢዴፓ) እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ (ኢብአፓ) ተወካዮች ስብሰባውን ረግጠው ወጥተዋል፡፡ ፓርቲዎቹ በትናንትናው ዕለት ከምርጫ 2007 ዓ.ም በፊት ውይይት ሊደረግባቸውና ሊፈቱ ይገባል ያሏቸውን ጥያቄዎች ለምርጫ ቦርድ ያስገቡ ቢሆንም በዛ...
የተወለደው ጄኒፈር ፍቅር ሂወት በታዋቂዋ ግዙፍ ቡቢዎች እና ሁል ጊዜም ወንዶች እብድ እንዲሆኑ በሚያደርጋቸው ኃይለኛ ክፍተቶች ምክንያት ጄኒፈር ፍቅር ግዙፍ ትሎች ተብላ ትጠራለች ፡፡ ጄኒፈር ፍቅር ወንዶች ለአህያዋ እንዲደክሙ የሚያደርጋቸው አስገራሚ ሰውነት ካላቸው ጥቂት ዝነኛ ሰዎች መካከል አንዷ ነች ፡፡ እንደ ጄኒፈር አኒስተን ያሉ ዝነኞች ከዚያ ከወ / ሮ ሂወት ጋር ተመሳሳይ ናቸው ፡፡ ሆኖም ፣ እንደአብዛኞቹ ታዋቂ ሰዎች ፣ ሂወት ሙሉ የወሲብ ትዕይንት አላደረገም ፣ ግን ሌሎች ብዙ ሐሰተኞች ፡፡ ...
There was an error on your page. Please correct any required fields and submit again. Go to the first error. ናይ ዮርክሸርን ሃምበርን ናይ ስደተኛታት ምውህሃድ ስትራተጂን ዋዕላን ምይይጥን ሕቶታትን ስደት ዮርክሸር ንኣብ ከባቢታት ዮርክሸርን ሃምበርን ዝርከባ ውድባት፡ ስደተኛታት ንምምሕዳርን ንሓደስቲ ስደተኛታትን እንተላይ ዕቑባትን ንክወሃሃዱ ንምሕጋዝን፡ ስትራተጅያዊ ደገፍ ዚህብን ውድብ እዩ። ኣብዚ እዋን'ዚ፡ ንዕቑባት ብዝበለጸ ክንሕግዞም ...
“አልኈሰሰ = ሹክ ሹክ አለ” የሚለውን ግሥ በማንሣት— የግሡን አርባ ተከትለን ብንጓዝ ስተት አድጋ ወስዶ…«ለኈሳስ” ከሚለው ከራሱ ዘርእ ያደርሰናል… ኾኖም “ “አልኈሲሶ በእዝና…” የሚለውን ብሂለ ድጓ ስንመለከት ቀረብ ብሎ በዝግታ በሥርዓት በፍር ሐት በአክብሮት በትሕትና የተነገረ የምሥራች የደስታ የበጎ ቃል ያለው ትርጓሜ መኾኑን እንረዳለን… ነገር ግን ጉባኤ ቤት የዋሉ ምሥጢር የአደላደሉ ሊቃውንት ከግእዝ ቋንቋ የተወለ ደው የአማረኛን ቋንቋ በሦስት ዐይነት ከፍለው ይናገሩለታል ፡፡ የቤተ ክህነት ፤ ...
ጉዳያችን - GUDAYACHN: ቅኝ ግዛት እና ሕዝቡን ቢራ እንዲጠጣ ማበረታታ ምን እና ምን ነበሩ? ዳቦ ሳንጠግብ እና የምናነበውን ጋዜጣ ሁሉ ዘግተው አዕምሯችንን እያደነዘዙ የቢራ ፋብሪካ መደርደር ምን ይባላል? ጉዳያችን - በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች ያሉት ገፅ ነው። Gudayachn is prepared by Gudayachn Multimedia, Communication and Cons...
ለጠፍጣፋ ጠርሙስ, አራት ማዕዘን ጠርሙዝ እና የታጠፈ የገጽታ ጠርሙዝ ፣ ማሽኑ ሶስት ጎኖችን ይቀበላል ፣ የተመሳሰለ መመሪያ ግትር የፕላስቲክ ሰንሰለት ፣ ይህም መለያውን በማዕከላዊ መስመር ላይ በራስ-ሰር ያረጋግጣል። ዋና መለያ ጸባያት ኃይለኛ ተግባር;አንድ ማሽን በአራት ዓይነት ጠርሙሶች (ካሬ፣ ክብ፣ ጠፍጣፋ እና ያልተለመዱ ጠርሙሶች) ላይ ሊያገለግል ይችላል። ጥሩ የመለያ ትክክለኛነትእና መረጋጋት;ንፁህ፣ ምንም መጨማደድ፣ ምንም አረፋ የለም። ተጣጣፊ የላይኛው-ፕሬስ መዋቅር እና የመመሪያ መዋቅር ይቀ...
የተኛን ውበት ፊልሙን ከተመለከቱ ከእኔ ጋር እስማማለሁ ኤሚሊ ብራውንኒንግ ድንቅ ሰውነት አለው ፡፡ ሙሉ የፍትወት ትዕይንቶች እርቃናቸውን የምትጫወት እና አዛውንቶች ተራ በተራ በተራ ሰውነቷ ላይ የሚንገላቱ አካላትን በስሜታዊነት የምትጫወት እና የተኛች መስሏት የምትወደውን ወጣት ያሳያል ፡፡ አዎ እሷ ገና የማታውቅ ከሆነ ከሱከር ፓንች የተሰኘው ፊልም ልጅ ነች ፡፡ እርግጠኛ ከሆኑ በኋላ ሌሎች በጣም እንግሊዛዊ ኮከቦች ከዚያ የበለጠ ኤሚሊ ብራውኒንግ እና ነገሮች ናቸው ፣ ግን እሷ የበለጠ ቆዳ ታሳያለች። ...
በዛሬዉ እለት ጠዋት 12፡30 አካባቢ በደረሰን ጥቆማ ማንነታቸዉን ያላወቅናቸዉ ሰዎች ህንጻውን እያፈረሱ ነዉ፤በዉስጡ ያለዉ እቃ እንዲወጣ እንኳን እድል አልሰጡንም ሲሉ ነግረዉናል፡፡ ይህን ያህል አመት ህብረተሰቡን ሲያገለግል የነበረ ፋርማሲ እና በቅርስነት የተመዘገበን የሃገር ሃብት እንዴት ሰዉ ወደ ስራ ሳይሰማራ በሌሊት እንዲፈርስ ይደረጋል? ሲሉም ጥቆማዉን ያደረሱን ሰዎች ይጠይቃሉ፡፡ ስለ ጉዳዩ የተጠየቀዉ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን፣ይህ የሚመለከተዉ የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮን ነዉ የሚ...
‹‹የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ላይ ከፖለቲካ ሴራ እስከ ተዋጊ ጦር በመላክ ወደ ውጊያ እንድንገባ እየተፈታተነን ነው›› ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የሕወሓት ሊቀመንበርና የትግራይ... ዜና ዮናስ ዓብይ - February 23, 2020 የ45ኛ የምሥረታ በዓሉን ረቡዕ የካቲት 11 ቀን 2012 ዓ.ም. ያከበረው ሕወሓት ሊቀመንበርና የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ላይ ከፖለቲካ ሴራ እስከ ተዋጊ ጦር በመላክ ወደ ውጊያ እንዲገቡ...
ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ በቅርቡ በተካሄደው የቻይና አፍሪካ ጉባዔ ላይ ፤ሀገራቸው ለአፍሪካ ሀገራት የሰጠችውን ብድር መሰረዟን ይፋ አድርገዋል፡፡ ዋንግ ይ ባሳወቁት መሰረት የ17 ሀገራት ከወለድ ነጻ ብድር ሙሉ ለሙሉ ተሰርዟል፡፡ የቻይና መንግስት ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያለውን አጋርነት እንደሚጠናክር የገለጹት ዋንግ ይ፤ የፋይናንስ ድጋፍ እና የመሰረተ ልማት ዝርጋታውን አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡ ቻይና ዕዳ የሰረዘችላቸው ሀገራት ይፋ ባይደረግም፣ ቁጥራቸው ግን 17 እንደሆነ ተገልጿል፡፡ አንጎላ፣ ጅ...
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሊድሚር ዘለንስኪ የፋሲካን በዓል ምክንያት በማደረግ ባስለታለፉት መልእክት “ህይወት ሞትን እንደሚያሸንፍ ሁሉ ዩክሬን በእርግጠኝነት ታሸንፋለች” ብለዋል። ዘለንስኪ በጥንታዊቷ ቅድስት ሶፊያ ካቴድራል ተገኝተው ንግግር “ታላቁ በዓል ዛሬ ታላቅ ተስፋን እና የማይናወጥ እምነትን ይሰጠናል፤ ብርሃን ጨለማን እንደሚያሸንፍ፣ መልካምነት ክፋትን እንደሚያሸንፍ፣ ህይወት ሞትን እንደሚያሸንፍ ሁሉ ዩክሬን በእርግጠኝነት ታሸንፋለች” ሲሉ ተደምጧል። ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ “ጌታና ቅዱሱ ሰማያዊ ብርሃን...
ስማርት ቆጣሪዎችን ወደ ስራ ማስገባት የተጀመረዉ ለጊዜዉ ከፍተኛ የሃይል ተጠቃሚ ለሆኑ ኢንዱስትሪዎች ሲሆን በመድናዋ ብቻ ከ50 ሺህ በላይ የሚሆኑ ስማርት ቆጣሪዎች የመቀየር ስራ እንደተጀመረ ሰምተናል፡፡ መደበኛ ነበረውን ቆጣሪ ወደ ስማርት ቆጣሪዎች የመቀየር ስራ እየተሰራ መሆኑን ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሚውኒኬሽን ዳሬክተር ከሆኑት አቶ መላኩ ታዬ ኢትዮ ኤፍ ኤም መረጃዉን አግኝቷል፡፡ አቶ መላኩ እንዳሉት ከፍተኛ በጀት ተይዞለት ወደ ስራ የገባው ነባሩን ቆጣሪ ወደ ስማርት የመቀየር ስራው ያ...
የኬብሉ መቆንጠጫ የማስተካከል ተግባር አለው. የኬብሉ መቆንጠጫ የኬብሉን ክብደት እና በሙቀት መስፋፋት እና በሙቀት መጨመሪያ ምክንያት የሚፈጠረውን የሙቀት መካኒካል ኃይል በእያንዳንዱ መቆንጠጫ ላይ በማሰራጨት ገመዱን ከሜካኒካዊ ጉዳት ይከላከላል. በተለያዩ የአካባቢ ሁኔታዎች ውስጥ መቆንጠጫውን ለመጠገን የተለያዩ ዘዴዎች አሉ. ገመዱ በዋናነት በዋሻው ውስጥ ተዘርግቷል. የእባቡ አቀማመጥ ዘዴ ተቀባይነት አለው, ስለዚህ ገመዱ በተለዋዋጭነት መስተካከል አለበት. ይህ የሆነበት ምክንያት የአከባቢው የሙቀት መጠ...
የኢራቅ ወታደራዊ ባለስልጣናት ራማዲ ከተማን ከእስልምና መንግስት ተዋጊዎች ነጻ አውጥተን የሀገሪቱ ብሄራዊ ሰንደቅ አላማ በከተማዋ በዋናው የመንግሥት ህንጻ ላይ አውለብልበናል ሲሉ አስታወቁ። ዋሽንግተን ዲሲ — ዛሬ ሰኞ የኢራቅ ሃይሎች የእስልምና መንግሥት ተዋጊዎች ከተማዋን ከመንጠቃቸው በፊት ያጠመዱት ፈንጂ ይኖር እንደሆን እያሰሱና ካለ በጥንቃቄ ጎዳናዎችን እያጸዱ ናቸው። የኢራቅ ወታደራዊ ባለስልጣናት ራማዲ ከተማን ከእስልምና መንግስት ተዋጊዎች ነጻ አውጥተን የሀገሪቱ ብሄራዊ ሰንደቅ አላማ በከተማዋ በ...
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በተለያዩ ፖሊስ መምሪያዎች ክስ ሳይመሰረትባቸው ታስረው የሚገኙ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በተለያዩ ፖሊስ መምሪያዎች የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በተለያዩ ፖሊስ መምሪያዎች አባላትም አሳማኝ ማስረጃ ካልተገኘባቸው ሊፈቱ እንደሚገባና የተራዘመ ቅድመ ክስ እስር ሰዎች በፍትህ ኣስተዳደር ላይ ያላቸውን እምነት ያጠፋል ሲልም BBC በዘገባው አስፍሯል፡፡ ስድስት የፓርቲው አባላት ማለትም አቶ ሚካኤል ጎበና፣ አቶ ኬኔሳ አያና፣ ዶ/ር ገዳ ዋቂጅራ፣ አቶ ዳዊት እብደታ፣ አቶ ለሚ ቤኛ፣ የፓርቲው አመ...
ሳዑዲ አረቢያ በምድር ላይ አምሳያ የሌለው ከተማ በምድረ በዳ ላይ ለመገንባት አቅዳለች፡፡ ዘውዳዊው ልዑል መሐመድ ቢን ሰልማን ፣ በፕሮጀክቱ እቅዶች መሰረት በሰሜን ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘው 170 ኪሎ ሜትር የባሕር ጠረፍ መተላለፊያ መስመር ምንም የካርቦን ልቀት እንዳይኖረው ተደርጎ የሚገነባው ከተማው ፣ ከመኪና ነፃ እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡ ዘመናዊው ከተማ ሙሉ በሙሉ የኃይል አቅርቦቱ ከንጹህ ታዳሽ የኃይል ምንጮች የሚሸፈን ሲሆን ይህም ሳዑዲ አረቢያ በነዳጅ ላይ ከተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመላቀቅ በም...
አቶ ዠ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ከተጫነባቸው በኋላ በUN ኢትዮጵያን ወክሎ የመቀመጥ ስልጣናቸው ቀረና ወደ ሌላ ሥልጣን ተሻገሩ። እድገት ወይም ውርደት (promotion ወይም demotion) ሳንል፣ ወደ ሌላ ሥልጣን ተሻገሩ እንላለን። አቶ ዠ የሃገሪቱ የዋና ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ሆነው ተሾሙ። እንግዲህ “ፕሬዚደንት” የሚለው ቃል እስካለ ድረስ፣ ሹመቱ፣ ማዕረጉ ትልቅ ነው ተብሎ እንዲታሰብ የአቶ ዠ መልካም ፈቃድ ነው እንላለን። የዋና ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ሆነው የተሾሙበት ጊዜ ደግሞ እንዳጋጣሚ ሆኑ የኦሎም...
“የተቀናጀ የሳይበር ደህንነት ለሃገር ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት 1 – 30/2015 ዓ/ም የተካሄደው 3ኛው ሃገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ ለመርሃ ግብሩ ስኬት በስትራቴጂክ አጋርነት ለተሳተፉ እንዲሁም በተለያየ መልኩ ድጋፍ ላደረጉ አካላት የእውቅናና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በእውቅናና የምስጋና መርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር የተከበሩ አቶ ሰለሞን ሶካ እንደገለጹት ለመር...
በኢትዮጵያ በ2012 በተሰራው ጥናት ልጆቻቸውን እስከ 6 ወር የእናት ጡት ወተት የሚሰጡ እናቶች 59 በመቶ ብቻ መሆናቸው በጤና ሚኒስቴር የእናቶች እና ህፃናት ጤና ዳይሬክተር ዶ/ር መሰረት ዘላለም ተናግረዋል። ይህም ማለት ከሁለት እናት አንዷ ብቻ በትክክል ለልጇ የጡት ወተት ብቻ እንደምትሰጥ ያሳያል። ለልጆች በተለይም 1000 ቀናትን የጡት ወተት መስጠት ከመመገብ ባለፈ እንደ መጀመርያ ክትባት ነው ብለዋል። ይህ ተግባራዊ እንዳይሆን ግን በተለይም የዱቄት ወተቶች የሚሰሩላቸው ማስታወቂያ ህጉን የተከተለ ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች መካከል በተፈጠረ መከፋፈልና ውዝግብን የተመለከቱ እግዶች፣ አቤቱታዎችና ከሁለቱም ወገን የሚመጡ ማሳወቂያ ደብዳቤዎችን ሲቀበል መቆየቱ እንዲሁም ችግሩን ለመፍታት ቡድኖቹን በተናጠል እንዲሁም የፓርቲውን የስነስርአትና የቁጥጥር ኮሚቴን በማነጋገር ያሉትን አስተዳደራዊና ህጋዊ መንገዶች ሁሉ እንደተጠቀመና መፍትሄዎችን ለመስጠት ጥረት ሲያደርግ እንደነበር አስታውሶ፣ በመጨረሻም ጠቅላላ ጉባኤ በመጥራት ፓርቲው ካለበት ችግር ብቸኛ መውጫ መን...
ፕሬዘዳንት ትረምፕ ትናንት በቪዲዮ ተቀርጾ በወጣው መልዕክታቸው፣ በዚህ ሳምንት ደጋፊዎቻቸው የተወካዮች ምክርቤት ህንጻን በመውረር፣ ያሳዩት አመጽ፣ ሁከትና ህገወጥነት ያስቆጣቸው መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የአመጹን ድርጊት ተክትሎ፣ "ትረምፕ ከሥልጣን መወገድ አለባቸው" ከሚሉ የዴሞክራቲክና ሪፐርብሊካን ፓርቲ አባላትም ከፍተኛ ግፊት እየደረሰባቸው ነው፡፡ በዚህ ሳምንት፣ በፕሬዚዳንት ትረምፕ ደጋፊዎች ፣ በዩናይትድ ስቴትስ ተወካዮች ምክር ቤት ህንጻ ላይ የተካሄደው ወረራ፣ ከብዙ ሰዎች ጭንቅላት ውስጥ ገና አልወጣ...
የኢትዮጵያን መንግሥት በጠመንጃ አፈሙዝ የተቆጣጠረው የወያኔ መራሹ ገዥው ቡድን፤ 27ኛ የሥልጣን ዘመኑን ሊያስቆጥር የቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ናቸው። ገዥው ፓርቲ ገና ከመነሻው ይዞ የመጣው አደገኛ የዘር ፖለቲካና ለ27 ዓመታት ሲከተለው የቆየው ‘የከፋፍለህ ግዛ‘ አደገኛ መርህ፤ ሃገራችንን ከማትወጣበት የችግር አረንቆ አፋፍ ላይ ሲያደርስ፤ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ባልበገር ባይነት የተንቀሳቀሰው ሕዝብ፤ በተለይም የኢትዮጵያ ወጣቶች በከፈሉት ከፍተኛ የሕይወት ዋጋ፤ ከ27 ዓመታት ግፍና ስቃይ በኋላ፤ እነሆ ...
● የጭንቀት መታወክ በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ይጎዳል።● ለጭንቀት መታወክ የሚሰጡ ሕክምናዎች መድኃኒቶችንና ሳይኮቴራፒን ይጨምራሉ።ምንም እንኳን ውጤታማ ቢሆንም፣ እነዚህ አማራጮች ሁልጊዜ ተደራሽ ወይም ለአንዳንዶች ተስማሚ ላይሆኑ ይችላሉ። የጤና እንክብካቤ በክረምት (2) በክረምት ወራት ለጤና እንክብካቤ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች 1. ለጤና እንክብካቤ በጣም ጥሩ ጊዜ.ሙከራው ከ5-6 am የባዮሎጂካል ሰዓት ጫፍ መሆኑን ያረጋግጣል, እናም የሰውነት ሙቀት ይጨምራል.በዚህ ጊዜ ስትነሳ ለ... በክ...
ኤርትራ ንኹልና ኤርትራውያን ማዕረ እትብጸሓና ብ”ወላዲት ኣደና” እንምስላ ክብርና እያ። ኤርትራ ከምቲ ክትጉዳእን ክትደምን እንከላ፡ ኩልና ንጉዳእን ንደምን፡ ክርህዋን ክትቀስንን እንከላ ከኣ ንቐስን። ከምቲ ቅድም ኤርትራ ናጻን ልኡላዊትን ክትከውን ዝተቓለስናዮ ሎሚ ድማ ልኡላውነታን ክብሪ ህዝባን ዓቂባ ክትቅጽል ናይ ኩልና ኣበርክቶ ወሳኒ እዩ። ካብኡ ናብኡ ግና ቅድም ኮነ ሎሚ፡ ግደ ናይቲ ካብ ብዝሒ ህዝብና ከባቢ 70% ዝኸውን ኤርትራዊ መንእሰይ ግደ ዝዓዘዘን መተካእታ ዘየብሉን እዩ። ግደ መንእሰይ ዝ...
በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው የትግራይ ግጭት በኦሮምያ ክልል በፀጥታ ኃይሎች እና በታጣቂዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ እየደረሰ ያለውን “ያልተቋረጠ የጥቃት አዙሪት እንዳይታይ ሸፍኗል” ሲል ሂውማን ራይትስ ዎች ትናንት ሰኞ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። እንደ ኤኤፍፒ ዘገባም ዋና መቀመጫውን በኒው ዮርክ ያደረገው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ምዕራብ ኦሮምያን ጨምሮ በነዋሪው ሕዝብ ብዛት ትልቁ በሆነው የኦሮምያ ክልል በአጠቃላይ የፌዴራል መንግሥት (እንደ ቡድኑም ገለጣ “የከፋ” ባለው) በአማጺያኑ ላይ የሚያካሄደው ወታ...
‹‹የአላህ ሕግ የሆነው እስላም በዙሪያችን ስላለው ተፈጥሮ ግልጽ ሆኖ እናገኘዋለን። ተራሮች፣ባሕሮች፣ፕላኔቶችና ከዋክብት በአላህ ትእዛዝ ብቻ ይሄዳሉ፤በጉዞአቸውም በርሱ ብቻ ይመራሉ። ሁሉም ለፈጣሪያቸው ትእዛዝ ተገዥዎች ናቸው። በዚህ ዩኒቨርስ ውስጥ ያለችው እያንዳንዷ አቶም ግኡዝ አካላትን ጨምሮ እንደዚሁ የግድ ለርሱ ታዛዦችና ተገዥዎች ናቸው። የሰው ልጅ ግን አላህ የመምረጥ ነጻነት የሰጠው በመሆኑ ከዚህ አጠቃላይ ሕግ ለየት ይላል። እናም ለአላህ ትእዛዛት የመገዛት ወይም የራሱን ሕግ ለገዛ ራሱ ደንግጎ ...
በዓባይ ጉዳይ ላይ ዋጋ እንዳንከፍል መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ታሪካዊው አደራ አንዴ ከእጃችን ከወጣ ድጋሚ አናገኘውም። የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት የመጣበት መንገድ አደገኛ አጣብቂኝ ውስጥ እንድንገባ አድርጎናል። በጉዳዩ ላይ ከባለሞያዎች ጋር በቂ ምክክር አለማድረግ፣ ከቴክኒክ ኃላፊዎች ይልቅ ፖለቲከኞች በግድቡ ዙሪያ ብቸኛ ወሳኝ መሆናቸው፣ በግብፅ ጋባዥነት አሜሪካ ወደ አደራዳሪነት ስትገባ በቸልተኝነት መፈቀዱ፣ ለሶስተኛ ወገን የመስማሚያ ሀሳብ እጅ መሰጠቱ፣ ገንዘብ አበዳሪ ሀገራትና ተቋማትን ላለ...
የአውሮፓ ሀገሮች ከሩስያ የተፈጥሮ ሀብት አቅርቦት ለመላቀቅ እየሞከሩ ባሉበት ባሁኑ ወቅት አልጄሪያ ኒጀር እና እና ናይጄሪያ ከበርካታ ዓመታት በፊት ጀምረውት የነበረውን የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጄክት እያንቀሳቀሱ ናቸው። ብዙ ቢሊዮን ዶላር ወጪ የሚጠይቀው ይህ ትራንስ ሰሃራ ጋዝ ፓይፕላይን የተባለው የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ቧምቧ ግንባታ ዕቅድ ነዳጅ ከናይጄሪያ በአልጄሪያ በኩል አድርጎ ወደአውሮፓ በየዓመቱ ሠላሳ ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ጋዝ ማስተላለፍ የሚችል መሆኑ ተገልጿል። የናይጄሪያ የፔትሮሊየም ሚኒስትር ...
ከአገራዊ ለውጡ በኋላ በሶማሌ ክልል ለሚታየው ሰላም የርዕሰ መስተዳደሩ አቶ ሙስጠፋ መሐመድ አመራር መጠንከርን አመላክቷል። ክልሉ ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ የፀጥታ ችግር ውስጥ በነበረበት ወቅት፣ የሕይወት መስዋዕትነት በመክፈል የምስራቅ ዕዝ የሠራዊት አመራር እና አባላት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማድረጉን አቶ ሙስጠፋ ሙሐመድ ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙሃን ገለጻ ሰጥተዋል። ከለውጡ በኋላም በክልሉ ተፈጥሮ የነበረው የፀጥታ ችግርን በፍጥነት በመቆጣጠር ሕዝባዊነቱን ያስመሰከረ ተግባር መፈፀሙን ተናግረዋል። ‹‹በዚህም ክ...
ቁጥራቸው 16 የሆኑ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውስጥ የነበሩ የህወሃት መኮንኖች ወደ ጅቡቲ ቢኮበልሉም ጅቡቲ ለኢትዮጵያ መንግሥት ተላልፈው እንደተሰጡ ተነገረ። የጅቡቲ ዜና ወይም Les Nouvelles de Djibouti በድረገጹ ይፋ ያደረገው ዜና ርዕስ “የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ወታደሮችን ጅቡቲ ለኢትዮጵያ አሳልፋ ልትሰጥ ነው” የሚል ነበር። ይህ አሳልፎ የመስጠት ስምምነት የተፈረመው እኤአ በመጋቢት ወር 2017 ነበር። በወቅቱ ኢትዮጵያን ይጎበኙ በነበሩት ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህና ጠቅላይ ሚ...
በያዝነው የአውሮጳውያን ዓመት ሊከሰቱ የሚችሉ የመፈንቅለ መንግሥት አደጋዎች ይፋ ሆኑ፡፡ በርካታዎቹ በአፍሪካ አገራት ሲሆኑ አደጋው ካንዣበበባቸው አገራት መካከል ኢትዮጵያ 25ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ በአሜሪካ የፖለቲካ ሳይንቲስት የሆኑት ጄይ ዑልፌልደር የተለያዩ የሒሳብ ስሌቶችን በመጠቀም የ2014ዓም የመፈንቅለ መንግሥት ትንበያቸውን ሰጥተዋል፡፡ እንደ እርሳቸው ትንበያ ከሆነ 40 አገራት ቀይ የአደጋ ምልክት በርቶባቸዋል፡፡ ስለ ጉዳዩ ሲናገሩ መፈንቅለ መንግሥት እንዲሆን የሚመኙት ነገር ባይሆንም የመከ...
የካፒታል ገበያ ስርአት፣የኩባንያ ባለቤቶች ለግለሰቦች ሸር መበሸጥ ገንዘብ እንዲያሰባስቡ ያስችላል፡፡ በካፒታል ገበያ ከሸር በተጨማሪ የብድር ሰነዶችም ይሸጣሉ፡፡ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ለመጀመር የሚያስችል አዋጅ ከአንድ አመት በፊት በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት መጽደቁ ይታወሳል፡፡ ይህ የገበያ አይነት እስካሁን በኢትዮጵያ አልተጀመረም ነበር፡፡ ይቋቋማል የተባለውን የካፒታል ገበያ ስርአት ራሱን ችሎ የሚያስተዳድር የመንግስት ባለስልጣን መስሪያ ቤት በብሄራዊ ባንክ አማካኝት በመቋቋም ሂደት ላይ ነው፤ የሚ...
በምድር ላይ ፈጣን የሆኑት የትልልቆቹ ድመቶች ህንድ መድረስ ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር 72ኛ አመት ጋር ተገጣጥሟል፤ አቦሸማኔዎቹንም ወደ ፓርኩ የለቀቋቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ናቸው፡፡ የአቦሸማኔዎቹ ወደ ፓርኩ መለቀቅ ከ70 አመታት በፊት የጠፉትን ዝርያዎች ለመተካት የተደረገው የ13 አመታት ጥረት እንዲያበቃ አድርጓል፡፡ በናሚቢያ የተካሄደው ፕሮጀክት አቦሸማኔዎች ለመጀመሪያ ጊዜ አህጉር አቋርጠው እንዲጓጓዙ ማስቻሉን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ በችግር ላይ ያለውን የሀገሪቱን የዱር እንስሳት ለመጠበቅ መንግስት ብዙ ...
ሶፋው የጋራ መቀመጫ ነው, እሱም ጠንካራ ተግባራዊነት ያለው እና የተጠቃሚዎችን ቁሳዊ መስፈርቶች ሊያሟላ ይችላል, ነገር ግን በተወሰነ ደረጃ አድናቆት ያለው እና የተጠቃሚውን ውበት ጣዕም የሚያንፀባርቅ ነው.የኑሮ ደረጃን በማሻሻል, የሶፋዎች ምቾት ተጠቃሚ ሆኗል.የሶፋ ጥራትን ለማሻሻል እና ብዙ ተጠቃሚዎችን ለመሳብ, ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ የሶፋ ኩባንያዎች ለሶፋ ለመሥራት የተፈጥሮ ቆዳን እንደ ጥሬ ዕቃዎች ይመርጣሉ.ፍላጎቱ ትልቅ ነው።የተፈጥሮ ቆዳ ዋጋ ከጠቅላላው ሶፋ ውስጥ 60% የሚሆነውን ወጪ ይይዛ...
ኣብ ኢትዮጵያ ክልል ኦሮሚያ ኣንጻር መንግስቲ ኣብ ዝኻየደ ዘሎ ናይ ተቓውሞ ሰልፍታት ብዉሑዱ 140 ሰባት ብሓይልታት ጸጥታ ተቐቲሎም ይብል ሂማን ራይትስ ዎች ዝተባሃለ ተሓላቒ ሰብኣዊ መሰላት። ዋሽንግተን — እቲ ቁጽሪ መንግስቲ ኢትዮጵያ ካብ ዘረጋገጾ ንላዕሊ እዩ። ምኽንያት ሞት እዞም ሰባት ድማ ምስ ሓይልታት ጸጥታ ኣብ ብዝተፈጥረ ጎንጺ እዩ ተባሂሉ’ሎ። ሂማን ራይትስ ዎች ሎሚ ዓርቢ ከምዝገለጾ በቲ ኣጋጣሚ ብዙሓት እውን ቆሲሎም ኣለው ኢሉ።ኣብ 2005 ዓ.ም.ፈ ኣብታ ሃገር ዝተካየደ ምርጫ ስዒቡ ካብዝ...
በኢትዮጵያ የእናቶችንና የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ በሚደረገው ጥረት ውጤት መታየ ቱን የዘገበው 12 March 2019 WHO ነው፡፡ ከዚያ በፊት ግን በተለይም ከ COVID-19 ጋር በተያያዘ ያለው የሞት መጠን ምን ይመስላል የሚለውን ከGynecology & Obstetrics 24 July 2020 ያወጣውን ሪፖርት እናስነብባችሁ፡፡ በአለም ላይ የCOVID-19 ወረርሽኝ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ ሪፖርት የተደረገው 160 እናቶች መሞታቸው ነው፡፡ እነዚህ ሟቾች አብዛኛዎቹ በመካከለኛ ገቢ ከሚተዳደሩ አገራት ሲሆኑ...
አዳራሽ አንድ ወጥ የሆነ ሰፋ ያለ ቅርጽ ሲሆን: ቤተ መቅደስ ደግሞ በተለያየ ቅርጽ ይሠራል ። ይህም በውስጡ ቅድስት ፣ቅኔ ማኅሌት እና መቅደስ የሚባሉትን ክፍሎች አካቶ ይይዛል ። አንድነታቸው ደግሞ ሁሉም የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማሪያ መማሪያ ናቸው ። ይህ የእግዚአብሔር ቃል የሚነገርበት ቅዱሳን መላእክቱ 24 የማይለዩበት: ካህናቱ ከካህናተ ሰማይ ጋር ዘወትር የሚያመሰግኑበት: ምዕመናን ዘወትር በጸሎትና በምጽዋት ከፈጣሪያቸው ጋር የሚገናኙበት፣ እግዚአብሔርን በአንድነት ሆነው የሚያመልኩበት፣ የሚቀደሱበ...
“የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን” የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን የሚለውን ቃል ለምን በትእምርተ ጥቅስ እንዳስቀመጥኩት የገባችሁ ይመስለኛል፡፡ ጣቢያው ስሙ እንደሚጠቁመው የሀገር የብዙኃን መገናኛ ሳይሆን እራሳቸውን በመንግሥት ስም ያደራጁ በአብዛኛው ከሀገርና ከሕዝብ ጥቅም ተፃራሪ የሆነ ጥቅም ፍልጎትና ዓላማ ያለው ቡድን ዓላማ ማራመጃ ከሆነ ዐሥርት ዓመታት አልፏልና ነው መትእምርተ ጥቅስ ማስቀመጤ፡፡ ይህ የብዙኃን መገናኛ ሕግና ሕዝብ እንዲሆን የሚጠብቀው ነገር ግን የመንግሥት (የሕዝብ) መሆን ያልቻለው ብሔራ...
ሙሁር ታሪኽ ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም ህዝቢ ትግራይ ዘጋጥምዎ ብድሆታት ተፃዊሩ ወረርቲ ኩሉ ግዜ ዝምክት ንሓቅን ርትዕን ብፅንዓት ስለዝቃለስ እዩ ኢሎም፡፡ ፋሽሽታውያን ወረርቲ ትግራይን ህዝባን ንእሽተይን ብቐሊሉ ትጉበጥን እያ ኢሎም ዝወረርዋ ዋላ እኳ እንተኾኑ ዝተኸተልዎ ስልሒት ግጉይ ምዃኑ ግን ብዝግባእ የምህሮም ምህላዉ እቶም ሙሁር ታሪኽ ኣብሪሆም፡፡ ፋሽሽታውያን ወረርቲ ህዝቢ ትግራይ ክፀንት ብምግባር መሬትን ሃፍትን ትግራይ ንምጉባጥ ዘራያት ኣተኣኻኺቦም ተሃንዲዶም እኳ እንተመፁ ታሪኽ ወለዱ ክደግም ዝ...
የማኅበራዊ ሚዲያ ሰለባዎች ዓይነታቸው ብዙ ነው። ልጆቻቸው የማኅበራዊ ሚዲያ ተግዳሮቶችን (ቻሌንጅ) በመውሰድ እልህ ውስጥ ገብተው የሞቱባቸው ጥቂቶች አይደሉም። “Blackout Challenge” የተሰኘው የቲክቶክ ተግዳሮት ፉክክር ውስጥ የገቡ ሕጻናትና ወጣቶች ሕይወታቸውን አጥተዋል። ሌሎች ጥቂት የማይባሉ ደግሞ የማኅበራዊ ሚዲያ ሱሰኛ ሆነው ሕይወታቸው የተበላሸ አሉ። የተጎጂው ቁጥር ሥፍር የለውም፤ የማኅበራዊ ሚዲያ አውታሮቹን የሚከስሱ ወላጆች ቁጥርም እንዲሁ እጅግ በርካታዎች ናቸው። በማኅበራዊ ሚዲያ ዘ...
ሽብርተኛው ከሚታወቅባቸው ስልቶቹ መሀል አንዱ ቅጥፈቱ ነው ፡፡ ጉልበት ሲያንሰው ምላሱ ይረዝማል ፤ ያልሆነውን ሆንኩ ፣ ያላደረገውንም አደረኩ…ይላል ፡፡ ይህ ደግሞ ጥርሱን የነቀለበት እና ተወልዶ ያረጀበት ባህሪው ነው ፡፡ አንድም ቀን ከአፉ እውነት ተገኝታ የማታውቀው ይህ ሽብርተኛ ፣ ሽንፈቱን የሚሸፍነው የሠራዊታችንን ስም በማጠልሸት ነው ፡፡ ደጋፊዎቹ ኪሳራውን እንዳያወቁ ፣ ሰላማዊው ህዝብ ልጆቹን እና ምግብ እንዳይጠይቅ እንዲሁም አለም አቀፉ ማህበረሰብ ነውረኝነታቸውን እንዳይገነዘብ ሁል ጊዜ የተለመ...
ሶማልያዊ ሽበራዊ ጉጅለ ኣልሸባብ ፣ ንፕረዚደንት ሞሓመድ ኣብዱላሂ መሓምድን ንቀዳምይ ሚኒስተር መሓመድ ሑሴን ሮብለን ንምቕንጻል ዘኽእሉ ስርሒታት ኣብ ምዉዳብ ከምዝርከብ ፣ ሓላፊ ክፍሊ ስለያን ሃገራዊ ድሕነትን እታ ሃገር ኣጠንቂቑ። እቲ ክፍሊ ኣብ መግለጺኡ ፣ ካብ ላዕለዎት መራሕቲ ኣልሸባብ ዝኾነ ሞሓመድ ማሒር ነቶም ክልተ መራሕቲ ሶማል ንምቕንጻል ዉዲት ይኣልም ምህላዉ ከተሓሳስብ እንከሎ፣ ብዛዕባ እቲ ጉዳይ ዝርዝራዊ ሓበሬታ ካብ ምሃብ ተቘጢቡ ኣሎ። ፕረዚደንት ሞሓመድን ቀዳማይ ሚኒስተር መሓመድ ሑሴን...
ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ ብሎ የሚጠራው ቡድን አሁን ካለበት ዋሻ በመውጣት ወደ ሰላማዊ ውይይት ለመውጣት በውጭ አገር ባሉት አመራሮቹ በኩል ድርድር አንዲደረግ እየገፋ መሆኑ ተሰማ። አንድ ታዋቂ የአሜሪካ ሴናተርና የትህነግ ወዳጅ ዲፕሎማት በዝርዝር ጉዳዮች ላይ እየሰሩ መሆኑ ታውቋል። የኢትዮ 12 የአሜሪካ ተባባሪ እንዳለው ለጊዜው ስማቸውን ከማይጠቅሳቸው ሲናተር ጋር ግንኙነት ያላቸው ዜናውን ጠቁመዋል። እንደ ዜናው ከሆነ የትህነግ የውጭው ክንፍ ፍላጎቱ ድርድሩን ከመንግስት ጋር ...
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ባልቻ ረባ ዛሬ የቴሌኮም ሴክተሩን በከፊል ወደ ግል ለማዘዋወር እየተካሄደ ስላለው እንቅስቃሴ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ኩባንያዎችን የመገምገም ሂደት ተጠናቆ ሲልቅ ኩባንያዎቹ በቀጥታ ወደ ገበያ እንደሚገቡ ያስታወቁት ዋና ዳይሬክተሩ ሁለቱ ብቃት ያላቸው ተጫራቾች በሚቀጥሉት 15 ቀናት ውስጥ ይፋ ይደረጋሉ ብለዋል ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ብቃታቸው የተረጋገጠና ደረጃቸውን የጠበቁ ኩባንያዎች እንዲሆኑ መስፈርት መቀመጡን ያነሱት አቶ ባልቻ የገንዘብ እና የቴክኒክ ...
ዋሸንግተን እና ቴህራን ባደረጉት ውይይት ኢራን የኒውክለር ስምምነቱን እንደገና ለማስጀመር አዲስ ቅድመ ሁኔታ እንዳላስቀመጠች ገልጻለች፡፡ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቴህራን የኒውክለር ስምምነቱን ለመመለስ የምታስቀምጠው አዲስ ቅድመ ሁኔታ እንደሌለ ይፋ አድርጓል፡፡ አሜሪካ፤ ኢራን ከ 2015 ቱ ስምምነት ጋር የማይገናኝ አዲስ ቅድመ ሁኔታ እንዳስቀመጠች ገልጻ ነበር፡፡ ኢራን ደግሞ ይህንን አሜሪካን ክስ እንደማትቀበለውና አዲስ ጥያቄዎች እንደሌሏት አሳውቃለች፡፡ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁሴን አ...
እኛ በምርቶች ልማት ፣ የሂደት ቁጥጥር ፣ የላቀ የሙከራ መሣሪያ እና የቁጥጥር ቴክኒኮችን ስንይዝ በዲዛይን ውስጥ ወደ የጥራት ቁጥጥር አምጡ ፣ ይህ በእንዲህ እንዳለ የምርት ጥራትን ለማረጋገጥ ፣ ለማረጋገጥ ለሦስተኛው ክፍል የሙከራ ማዕከል ያቅርቡ። የደንበኞቻቸውን እርካታ ለማሻሻል ፣ ደንበኛን ለማገልገል ፣ የረጅም ጊዜ ትብብርን ለማሳካት ፣ የደንበኞች እርካታን ለማሻሻል ፣ የደንበኞች እርካታን ለማሻሻል ፣ የደንበኞቻቸውን ግንኙነት ለማጠንከር ፣ ከደንበኞች ጋር ለመግባባት ያጠናክሩ። ከደንበኛ ጋር ማሸ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና ምክትል ፕሬዚዳንት ከማላ ኻሪስ የመምረጥ መብትን ያረጋግጣል የተባለውን ረቂቅ ህግ ለማስተዋወቅና ድጋፍ ለማሰባሰብ ዛሬ ወደ ደቡባዪቷ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛት ጆርጂያ ማቅናታቸው ተገለጠ፡፡ የዋይት ኃውስ ባለሥልጣናት ባይደን በዚህ ጉዟቸው የመምረጥ መብት ነጻና ከወገንተኝነትና ማጭበርበር በጸዳ መልኩ አስተማማኝነቱ በተጠበቀ መልኩ ስለሚካሄድበት መንገድ ይሟገታሉ ብሏል፡፡ እነዚህ መብቶች ማረጋገጥ የሚቻለው የመምረጥ መብትን የሚያረጋግጡ ሁለቱ የህግ ረቂቆች መሆናቸው...
ባለፈው “በ25 ዓመቱ ጎንደር ላይ ታየ” ብለን አልነበር እንዴ ከዳር ዳር ስንፍነከነከ የነበረው? የፖለቲካ ፓርቲ ሰልፍ ቢጠራ ወይ ሕዝባዊ ስብሰባ ቢደረግ፣ ስታዲየም ውስጥ ጨዋታ ሲኖር፣ አገር ውስጥ ኾኖ ኮከብ የሌለበትን የሚጠቀም አለ? መንግስትን አጥብቆ እንደሚጠላ እየገለጸ ሰልፍ እና ስብሰባ ሲኖር የሚገኘው እና፣ ለተቃዋሚ እና ለሚዲያ አካላት የ“አይዟችሁ” (emotional support) ድጋፍ ለማድረግ የሚሞክረው ምን ያህሉ ነው? “የሰንደቅ ዓላማ ቀን” ይከበር ብሎ መንግስት አስገድዶ በየሱቁ እና ...
የ ሌዘር የመቁረጥ ማሽን የሌዘር ከሪፍት ውስጥ ወደ ከፍተኛ የኃይል ቅነ ስላሉ ሌዘር ወደ ከፍተኛ የኃይል ማጠቢያ ክፍል ውስጥ ማተኮር ነው. የሌዘር ጨረር የሥራውን ክፍል የመለኪያ ነጥብ ወይም የእድገት ነጥብ እንዲደርቅ በሚደረገው የሥራ ቦታ ላይ የተስተካከለ ነው. የመቁረጥ ዓላማ ለማሳካት ከክብሩ እና ከሥራው አንፃራዊ አቀማመጥ ጋር በተያያዘ ይዘቱ በመጨረሻ ወደ ስላይድ ውስጥ ይሠራል. የሌዘር መቆረጥ ሂደት በማይታይ ሞገድ ባህላዊ ሜካኒካዊ ቢላዋ ይተካል. ቁሳቁሶችን ለማስቀመጥ, ለስላሳ ማቀነባበሪያ ወ...
የዓለም ምግብ ፕሮግራም በሰሜን ምዕራብ እና በደቡባዊ የትግራይ ክልል አካባቢዎች በመጋቢት ወር ጀምሮ ከአንድ ሚሊዮን ለሚልቁ የምግብ እርዳታ ፈላጊዎች የምግብ ድጋፍ ማድረጉንም አስታውቋል። ከሚያዚያ ወር ተደራሽ በሆነባቸው የሰሜን ምዕራብ ዞን 13ቱም ወረዳዎች ለ885 ሺ ሰዎች ድጋፍ ለማድረግ ችሏል፡፡ ከወርሃ መጋቢት ወዲህ ባሉት ጊዜያት ደግሞ በሶስት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች 168 ሺ ሰዎችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ይህም አጠቃላይ በፕሮግራሙ በኩል የተደረገውን የድጋፍ መጠን 1.05 ሚሊዬን የሚያደርስ ነው፡፡...
ኣብ መብዛሕቲአን ሃገራት ኣፍሪካ 30 ሚእታዊ ኣዋልድ ትሕቲ 18 ዓመት ብዘይድልየተን ይምርዐዋ።ኣብ ኣፍሪካ ትሕቲ ዕደመ መርዓ ንኸብቅዕ ሕብረት ኣፍሪካ ናይ ክልተ ዓመታት ወፍሪ ሎማዕንቲ ጀሚሩ። በብዓመቱ 14 ሚሊዮን ትሕቲ 18 ዓመት ኣዋልድ ኣብ ምምዕባል ዝርከባ ሃገራት ብሓይሊ ይምርዐዋ።እተን ሃገራት መብዛሕቲአን ኣብ ኣፍሪካ ይርከባ። ጓል 16 ዓመት ኒጀራዊት ዘናቡ ወለዳ ንኽትምርዖ ካብ ቤት ትምህርቲ ከምዘውፅኡዋን ኣይምርዖን ስለዝበለት ሰብኣያ ምስቐጥቀጣ ናብ ወለዳ ሃዲማ ምስተመለሰት ንሳቶም እውን ...
የዓለም የምግብ ፕሮግራም ባለፈው ዓመት ከቀደሙት ዓመታት ከፍተኛ የሆነ የምግብ መጠን ከታዳጊ አገሮች እንደሸመተና ለድርጅቱ ምግብ ከሸጡ 96 አገሮች አንዷ ኢትዮጵያ መሆኗን ገልፀዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓለም የምግብ ፕሮግራም ባለፈው ሣምንት መጨረሻ ላይ ባወጣው መግለጫ ባለፈው የአውሮፓዊያን 2010 ዓመተ ምህረት በ1.25 ቢሊዮን ዶላር 32 ሚሊዮን ኩንታል እንደሸመተ ገልጿል። መጠኑ ከቀደመው የአውሮፓዊያን 2009 በ22 በመቶ በዋጋ ደግሞ በ30 በመቶ እንደጨመረና ሰማኒያ በመቶው ከታዳጊ አ...
የታንዛኒያ የንግድ ዋና ከተማ የሆነችው ዳሬሰላም ዋነኛው የውሃ ምንጭ የሆነው ሩቩ ወንዝ እየቀነሰ በመምጣቱ ነዋሪዎችዋን በውሃ የራሽን ኮታ ውስጥ ካስገባች አንድ ወር ሆነ፡፡ ባለሥልጣናቱ የውሃው አቅርቦት ችግር ከአቅማቸው በላይ መሆኑን ቢገልጹም ተችዎች ግን የሃብት አጠቃቀም አስተዳደር ጉድለት በመኖሩ ነው ይላሉ፡፡ የ39 ዓመቷ የዳሬ ሰላም ነዋሪ ሀሊማ ኦትማን ለእለት ፍጆታዋ ውሃ የምትገዛው ከግል የውሃ ጉድጓድ ነው፡፡ እንደ ኦትማን ያሉ ነዋሪዎች በከተማው ባለ የውሃ እጥረት የተነሳ ከአንድ ወር በላይ ...
ቀዳማይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ነቲ ኣብ ኢትዮጵያ ዑደት ዝገብር ዘሎ ጉጅለ ልኡኻት ግብፂ ነቲ ንግብፅን ሱዳንን መሰል ዋንነት 90-ሚእታዊ ማይ ናይል ዝህብ ናይ እዋን መግዛእቲ ውዕል ዝዓፅፍ ሓድሽ ውዕል ምምቃል ማይ ምፅዳቁ ከምዘደንጉይዎ ገሊፆምሉ። ኣብ ግብፂ ናይ ኢትዮጵያ ኣምባሳደር መሓምድ ድሪሪ እቲ ምፅዳቅ'ቲ ውዕል ንኽድንጉይ ምግባር ግብፂ ሓድሽ መንግስቲ ንኽትመርፅ ግዜ ንምሃብ መግላፂ ሰናይ ፍቃድ'ዩ ክብሉ ገሊፆም። ምስሕሓብ ምምቃል ማይ ናይል ሓድሽ ትኹረት ዝረኸበ ኢትዮጵያ 5-ሽሕ ሜጋዋት ሓይሊ...
የዛሬ 13 ዓመት ባለሁለት ስላይስ ሲቲ ስካን በብድር ገዝቶ ስራ የጀመረውና አሁን 128 ስላይስ ሲቲ ስካንን ጨምሮ በዓለም ላይ አሉ የሚባሉ የምርመራ ቴክኖሎጂዎችን የሚጠቀመው ውዳሴ ዲግኖስቲክ ማዕከል፤ሀገራችን በጤና ምርመራ ዘርፍ ያለባትን ክፍተት እየሞላ መሆኑን ይገለጻል፡፡ ማዕከሉ ከዚህ ጎን ለጎን ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት በማሰብ ከተመሰረተበት 1ኛ ዓመት አንስቶ “ጳጉሜን ለጤና” በሚል በጀመረው ዘመቻ እስካሁን በ10 ሺዎች ለሚቆጠሩ ምርመራው እያስፈልጋቸው ነገር ግን ከፍለው ለመመርመር አቅም ላ...
ያለፈው እሁድ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ጠርቶ በነበረው የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ላይ በህወሃት/ኢህአዴግ የተወሰደውን ጽንፈኛ፣ አክራሪና አጸያፊ የውንብድና ተግባር የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ይኮንናል፤ ያወግዛል፡፡ ፓርቲው ሰልፉን ለማካሄድ ከሁለት ወራት በፊት ፈቃድ ተሰጥቶት የነበረ ቢሆንም ቅዳሜ ነሐሴ 25፤2013 የፌዴራል ፖሊስና የደኅንነት አባላት የፓርቲውን ጽ/ቤት ጥሰው በመግባት የፈጸሙት ተራ የውብንድና ተግባር ብቻ ሳይሆን የህወሃት/ኢህዴግን ማንነት በግልጽ ያሳየ ለመሆኑ...
ኣብዚ ዝሓለፈ ክልተ ሰሙን ኣብ ሞንጎ ማእከላይ መንግስቲ ኢትዮጵያን ክልል ትግራይን ውግእ ከምዝተወልዐ ምስ ተሰምዐ፡ ኩሉ ሕልና ዘለዎ ሰብ ዘይጎሃየ ዘሎ ኣይመስለንን። ብዝያዳ እኳ እቲ ውግእ እንታይ ምዃኑ ዝፈልጥ ወተሃደር ነበር ከምዘሕምሞ ርዱእ እዩ። ገለ ሕልንኦም ዝሸጡ ሰባት ንውግእ ከዳምቑ ክትሰምዕ ከለኻ ኣዝዩ ይድንጽወካ። ኣነ ኣባል ቀዳማይ ዙርያ ሃገራዊ ኣገልግሎት እየ። ቀዳማይ ዙርያ ብዙሕ ሳጓ እዩ ዘለና፡ ንሕና ንባዕልና ዙር ቅጭን ንብላ! ኣደብ ዘይብሉ ኢሰያስ ኣፈወርቂ ብዘውጽኣልና ሳጓ ከኣ...
ራጂቭ፦በአገሬ በሕንድ የተገለለ (ካስት) በመባል የሚታወቅ የሕብረተሰብ መደብ ይገኛል። ዛሬ እንኳ ‹‹ሃሪጃን›› ወይም የእግዚአብሔር ልጆች የሚል መጠሪያ ተሰጥቷቸዋል። መጠሪያውን የሰጣቸው ታሪካዊው የሕንድ መሪ ማሃተማ ጋንዲ ነው . . የሕንድ መንግስት ከ1949 ዓል ጀምሮ ‹‹ካስት›› የሚለውን ቃል መጠቀም ያገደ ቢሆንም፣ተጨባጭ ሁኔታውና ጥናቶችም ጭምር በሕንድ የገጠር አካባቢዎችና በትናንሽ ከተሞች ማግለል ዛሬም ድረስ እንደቀጠለ መሆኑን ያመለክታሉ። ራሽድ፦ ለመሆኑ የማግለል ችግር ምንድነው? ራጂቭ፦ማግ...
በዚ ዕለት ናይ ጐይታናን መድኃኒትናን ኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር መስቀል ኣብ መስከረም ዕለት ፲፯/17 ተጀሚሩ ከም ሎሚ ዕለት ፲ መጋቢት ዝተረኽበሉ ዕለት እዩ። ነዚ ዕለት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ካብተን ናይ ጐይታ ትሸዓተ ንኡሳን በዓላት መዲቦምዎ እዮም። በዚ ድማ ካብ ዋዜማ ጀሚሩ ክሳዕ ማህሌት ዝበሃል ኣብ ናይ ቅዱስ ያሬድ ናይ ድጓ መጽሓፍ “አመ ፲ ለመጋቢት መስቀል ዋዜማ በ፩ ተስፋየ እምንእስየ ምርጒዝ ለርሥዓትየ፤ ዝንቱ ውእቱ መስቀል፤ መርሆሙ አንተ ለዕውራን፤ ምርጒዞሙ ለሐንካሳን፤ አንሰ እትአመን ወ...
Lyntration 19 ክትባት የታሪክ ልቀት በታሪክ ውስጥ ትልቁ እና ፈጣን ነው, ግን በብዙ ተጋላጭነት ያላቸው ሰዎች ዋነኛው ገቢ ያላቸው ሰራተኞች ዋነኛው የክትባቶች ዋነኛው አካሄዳቸውን የወሰዱ ናቸው እና አብዛኛዎቹ ከፍ የሚያደርግ መጠን አልተቀበሉም. (ዕድሜው ከ 60 ዎቹ በላይ እና ሌሎች አደጋዎች ከ 70 ዎቹ በላይ የአደጋ ተጋላጭነት ያላቸው ቡድኖች ወደ 70% ሽፋን target ላማው ለመድረስ በሚወስደው መንገድ ላይ ቅድሚያ ሊሰጣቸው ይገባል. ·. የስትራቴጂያዊ የስትራቴጂካዊ የጤና እንክብካቤ ሠራ...
በዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ የተመሩ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ባለፈው አርብ በሞት ለተለዩት የተባበሩት የአረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼኽ ኻሊፋ ቢን ዛይድ አል ኔህያን ቤተሰብ ሀዘን ለመግለጽ ወደ አቡ ዳቢ ተጉዟዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከንም ወደዚያው የተጓዙ ሲሆን ሁለቱ የዩናይትድ ከፍተኛ ባለሥልጣናት አዲሱ ፕሬዚዳንት ከሆኑት እና በመካከለኛው ምስራቅና አልፎም ተሰሚነት ካላቸው የሟቹ ፕሬዚዳንት ወንድም ሼኽ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ኔህያን ጋር ተገናኝተው ይነጋገራሉ ተብሎ...
መግለጫው ዛሬ እስከወጣበት ጊዜ በነበሩት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረጉ 5 ሺህ 34 የላብራቶሪ ምርመራዎች ለቫይረሱ መጋለጣቸው የተረጋገጠው ዘጠና አምስት ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮናቫይረስ ተጋላጮች አጠቃላይ ቁጥር ዛሬ 1063 ደርሷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የኮቪድ 19 የዓለም መዛመት ቁጥር ወደ ስድስት ሚሊየን መጠጋቱን ዓለምአቀፉን ሁኔታ በቅርብ እየመዘገበ ያለው የጆንስ ሃፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ የኮሮናቫይረስ መረጃ ማዕከል ዛሬ አስታውቋል። በማዕከሉ መረጃ መሠረት በዓለም ዙሪያ 365 ሺህ 800 ሰው በኮቪ...
መንግሥት ህወሃትን ቀስ በቀስ ሥሩን እየቆራረጠ ቢቆይም አብዛኞች ባለመረዳትና በተገዙ ኃይሎች ውዥንብር ዕድሜው ሊራዘም እንደቻለ ለህወሃት ቅርበት ያላቸው እየገለጹ ነው። በተቀነባበረ ዕቅድ ሃጫሉ እንዲገደል ተደርጎ መንግሥትን ለመገልበጥ የታቀደውና የመጨረሻ የተባለው ሤራ መክሸፉ ህወሃት መንደር ግራ መጋባት መፍጠሩ ተስምቷል። የዐቢይ አስተዳደር እንደሚባለው ደካማ እንዳልሆነም አንዳንዶቹ በይፋ ሲናገሩ ተደምጧል። ለውጡን ተክትሎ ከህወሃት አሰልቺ የስብሰባና የግምገማ (ምይይጥ) ባህል በተቃራኒው ጠቅላይ ሚኒ...
ወሃቢ ቃል ዋና ጸሓፊ ሕቡራት ሃገራት ስቴፋን ዱጃሪክ ኣብ ሰሜን ኢትዮጵያ ዘሎ ኩነታት ዘይፍለጥን ተለዋዋጣይን እዩ ኢሎም ።ብዘሎ ወጥሪ ናብ መቐለ ዘእትው እንኮ መንገዲ ሰመራ ኣብዓላ ንምንቅስቓሳት ይድርቶ ብምህላው ኣብ ትግራይ ሰብኣዊ ኩነታት እናገደደ ምኻዱ ገሊፆም።ካብ 15 ታሕሳስ ጀሚሩ ሰብኣዊ ቀረባት ዝፅዓና መካይን ናብ ትግራይ ኣይኣተዋን። ካብ 12 ሓምለጀሚሩ ናብ ትግራይ ዝኣተዋ ፅዕነት መካይን 1,338 ጥራሕ ምዃነን እዚ ድማ ካብቲ ዘድሊ ትሕቲ 12 ምእታዊት ምዃኑን ወሲኾም ገሊፆም።ኣብ ትግራይ...
ፍሉይ ልኡኽ ቀርኒ ኣፍሪቃ ሕቡራት መንግስታት ኣሜሪካ ማይክ ሃመር ናብ ኢትዮጵያ ከም ዝመጹን ካብ 4 ክሳብ 15 መስከረም 2022 ኣብ ዞባ ቀርኒ ኣፍሪቃ ከም ዝጸንሑን ቤት ጽሕፈት ወጻኢ ጉዳያት ኣሜሪካ ሓቢሩ። ወሃቢት ቃል ዋይት ሃውስ ካሪን ጂን ፒየሪ ብወገነን ኣሜሪካ ንናይ ኤርትራ ኣብ ጉዳይ ኢትዮጵያ ኢድ ምእታው ከም እትኹንን ምግላጸን መርበብ ሓበሬታ ሰቲት ኣፍሊጣ። ፍሉይ ልኡኽ ኣሜሪካ ኣብ ኢትዮጵያ ኣብ ዝጸንሕሉ ምስ ላዕለዎት ሓለፍቲ መንግስቲ ተራኺቦም እቲ ዝካየድ ዘሎ ውግእ ብህጹጽ ጠጠው ኢሉ ...
ዛሬ የ1997 ምርጫ ወቅት “የህዝብ ድምጽ ተዘርፏል” በሚል ህዝብ አድማ በመታበት ወቅት አድማውን ያከሸፉት አምብሳደር ቪክ ኤዲልሰን፣ የአውሮፓ ሕዝብረት አምባሳደር ቲም ክላርክ፣ የዛሬ የሶማሌ አምባሳደር ዶናልድ ያማማቶ፣ ዶክተር ኢሌኒ ገብረመድህን፣ አምባሳደር በቀለ ገለታ፣ ዶክተር ታደሰ ውሂብ፣ ኮለኒ ጃለታ፣ ወዘተ በቅንጅት ወቅት የአገር ሽማግሌ ሰብሳቢ በነበሩት ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ ሰብሳቢነት የትህነግ የአሜሪካ ወኪል በሆኑት አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ ትህነግ ስለሚመሰርተው አዲሱ የሽግግ...
‘በደሜ በላቤ ደማቅ ታሪክ ፀፍኩ’ ባዩ ህ.ወ.ሃ.ት ለመንገዴ መቅናት ምክንያቱ የትግራይ ህዝብ አጋርነት ነው ይላል፡፡ ይህ ግማሽ እውነት ነው፡፡በህወሃት ጥላስር ይታገሉ የነበሩት ትግሬዎች ብቻ አልነበሩም፡፡የቀድሞው የህወሃት ታጋይ አቶ አስገደ ገ/ስላሴ እንደሚናገሩት ስሙ አይነሳም እንጅ ከህወሃት መስራቾች አንዱ ጎንደሬ አማራ ነው፤ሰውየው በአሁኑ ወቅት በሽተኛ እና ችግረኛ ሆኖ አንዳንዴ ቤታቸው እየጠሩ እንደሚያስታምሙትና እንደሚያሳክሙት በአንድ ወቅት መስክረው ነበር፡፡በቅርቡ እንደሰማሁት ይህ ሰው በቂ ...
ሕግን በማስከበር ስመጥር የሆኑትና ለዚህም የቀድሞው ታሪካቸው የሚመሰክርላቸው የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ለጃዋር መሃመድ የማስጠንቀቂና የማብራሪያ ደብዳቤ ሊልኩ መሆኑን ታወቀ። ጃዋር ለደብዳቤው በቂ ምላሽ ካልሰጠ ከምርጫ ጋር በተያያዘ የሚያደርጋቸው የፖለቲካ ተግባራት በሙሉ ሊታገዱ እንደሚችሉ አብሮ ለመረዳት ተችሏል። የጎልጉል የአዲስ አበባ ዘጋቢ በላከው መረጃ መሠረት ምርጫ ቦርድ ለጃዋር ለመላክ ያረቀቀው ደብዳቤ ጃዋር በየትኛው የሕግ አግባብ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ሳይኖረው በኢትዮጵያ ...
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ሲሆን ተቃዋሚዎች ፕሬዚዳንቱ በጉብኝታቸው የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብት አያያዝና የዲሞክራሲ ሁኔታ ትኩረት ነፍገውታል ብለዋል፡፡ ኦባማ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት “በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠ ነው” ማለታቸውን ተቃዋሚዎች ተቃውመውታል፡፡ መንግሥት በበኩሉ፤ ፕሬዚዳንት ኦባማ እውነታውን ነው የገለፁት ብሏል፡፡ የፕሬዚዳንቱን ጉብኝት አስመልክቶ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች የሚሰነዝሯቸው ትችቶች ውሃ የማይቋጥሩ ና...
የአሁኑ ሥፍራ: መኖሪያ ቤት / ዜና / ንግድ / Flu a and b test: the new crown epidemic in the United States may be underestimated or re-emerged Flu a and b test: the new crown epidemic in the United States may be underestimated or re-emerged የእይታዎች ብዛት:0 ደራሲ:ይህን ጣቢያ ያርትዑ የተለጠፈው: 2022-04-14 ምንጭ:ይህ ጣቢያ ጉንፋን ሀ እና ቢ ፈተና: በአሜሪካ ውስጥ አዲሱ ዘው...
ማርች 30,2013 (borkena)ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ካደረሰው ጥፋት የማይተናንስ (ያውም ባይበልጥ) ውድመት ያደረሱት እና እያደረሱ ያሉት ወያኔ የሚጋልባቸው ፈረሶቹ ናችው። በሰሞኑ ጉባዔያቸው በሚቆጣጠሩት ሜዲያ ብዙ የደሰኮሩበት የ”ልማት” ዕቅድ አብዛኛው ቅዠት እንደሆነ አምነዋል። በጥቂት አስርት ዓመታት ‘የኢንዱስትሪ ኢኮኖሚ እንመሰርታለን’ የሚለው ከቅዠቶታቸው አንደኛው ነበር። እንደማይሳካም ማመን ደረጃ ላይ ደርሰዋል። እንደሚገባኝ ባላቸው ነባራዊ ሁኔታ መጀመሪያም ጉዳዮ የሚደረስበት እና ሊ...
ደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ፕሪቶሪያ ውስጥ ላለፉት ስምንት ቀናት ሲደራደሩ የቆዩት የኢትዮጵያ መንግሥትና ህወሓት ተኩስ ለማቆም መስማማታቸውን የአፍሪካ ኅብረት ዋና አደራዳሪ ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ አስታወቁ። አጋሩ ሰበር፤ ተኩስ አቁም ተደረሰ share Print ደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ፕሪቶሪያ ውስጥ ላለፉት ስምንት ቀናት ሲደራደሩ የቆዩት የኢትዮጵያ መንግሥትና ህወሓት ተኩስ ለማቆም መስማማታቸውን የአፍሪካ ኅብረት ዋና አደራዳሪ ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ አስታወቁ። ሥምምነት ላይ ከተደረሰባቸው ነጥቦች መካከል በሥርዓ...
ጃንዋሪ 6 በዩናይትድስ ስቴትስ ምክር ቤት ሕንፃ ላይ የተካሄደውን ጥቃት በተመለክተ እየተካሄደ ያለው ምርመራ ትናንት ሰኞ ቀጥሎ ውሏል። የምክር ቤቱ መርማሪዎች የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የ2020 ዓ.ም ምርጫ ተጭበርብሯል የሚል የሐሰት ወሬ ሲነዙ ነበር ሲሉ ከሰዋል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የሐሰት ወሬውን ያስፋፉ የነበረው የቅርብ አማካሪዎችቸውን ማስጠንቀቂያ ቸል በማለት እንደነበር የምክር ቤቱ መርማሪዎች ጨምረው ተናግረዋል። ካፒቶል ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ እየተካሄደ ያለው ምርመ...
ከእያንዳንዱ ዕድሜ ጠገብ ታሪክ አጠገብ፣ ትንፋሽን ነጥቆ ከሚያስቀር ውብ፣ አስደናቂ፣ ተፈጥሮአዊና ሰው ሠራሽ ሥፍራዎችን ከቦ የሚገኝ ማኅበረሰብ፣ እያንዳንዱ እንቅስቃሴው የማንነቱን ቅኝት ለዛ የሚመሰክር፡፡ ይህ ሰው ለማተቡ ሟች ነው፣ ይህ ሰው ጨዋታ አዋቂ ነው፣ ይህ ሰው ቀልዱ ጊዜና ቦታ አለው፣ ይህ ሰው እንግዳ አክባሪ ነው፣ ይህ ሰው ከሰሜን ብቻም አይደለም፣ ከደቡብ ብቻም አይደለም፣ ከምሥራቅ ከምዕራብ ከመሀል ብቻም አይደል ከመላው ኢትዮጵያ እንጂ፡፡ መጋቢት 11 ቀን 2010 ዓ.ም. ከጀርመን የመጡ ...
ሕመረት ናይቲ ዘተ ኣብ ውሽጣዊ ንድፈ ሕጊ ንኸተማና ዘገልግልን ብመሰረት ባይቶ ይኣክል ናብ ነፍሲ ወከፈ ኣብ ባይቶ ዘለዋ ከተማታት ዝተላእከ ንድፍ ሕጊ ህንጻን ዝተሰላሰሉ ንጥፈታት ባይቶ ብ መንገዲ ሓይሊ ዕማማትን ኮይኑ ንነዊሕ ሰዓታት ዝኸውን ተዛቲናሉ:: ኣብቲ ዘተ ኣዝዮ ሃናጺ ዝኾነ ርእይቶታትን ሓሳባትን ካብ ተሳተፍቲ ተዋሂቡ:: ኣቶክሮና ነዚ ዝካየድ ዘሎ ህዝባዊ ፖለቲካዊ ቓልሲ ባይቶ ይኣክል ሰሜን ኣሜሪካ ናብ ዝላዓለ ደረጃ ንኽበጽሕ እጃምና ንምብርካት ኣብ ከተማና ድልዱል ህዝባዊ ሰረት ዘለዎ ምንቅ...
ኢትዮ ክሊክስ ከባሕር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት- ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በበይነ መረብ በተካሄደ ፕሮግራም አስመረቀ [ህዳር 11/2015 ዓ.ም፣ ባ/ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ] ============================== በኢትዮ ክሊክስ በኩል አቶ ኢዘዲን አሰፋ ከአሜሪካ ፕሮግራሙን ያስጀመሩት ሲሆን ምረቃውን አስመልክቶ ያዘጋጁትን ቪድዮ ለተሳታፊዎች አስመልክተዋል:: በቪድዮ እንደተመላከተው ስልጠናው የተሰጠው በAI and Machine Learning, UI...
ካለፈው ሰኞ አንስቶ ለአምስት ቀናት የአፍሪካ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ያለፉትን ሁለት ቀናት የኬኒያ ቆይታቸውን አገባደው በምዕራብ አፍሪካዊያን ሃገራት ናይጄሪያና ሴኒጋል ለሚያደርጉት ቆይታ አቡጃ ገብተዋል። ብቅ ባይ መስኮት የድምፅ መስምያ አጋሩ ተጨማሪ አሣየኝ Show less በኬንያ ቆይታቸው የኢትዮጵያን ጉዳይ ጨምሮ ቀጠናዊ ጸጥታን እና ሰላምን፣ ኮቪድ 19’ን እና እንዲሁም የዓየር ንብረትን በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ ከፕሬዘዳ...
1.መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ እና ሐዲስ ኪዳን በምልዓት በእግዚአብሔር መንፈስ መሪነት የተፃፈ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን እናምናለን።እንዲሁም ሊታመንበት የሚገባው ሰው እምነት እና ሕይወት ላይ የመጨረሻ ሥልጣን ያለው፣ የቤተ ክርስቲያን እምነት እና ሥርዓት መሠረት እርሱ ብቻ መሆኑን እናምናለን። 2. በዘላለማዊ ፣ በማይወሰን ፣ የሚታየውን እና የማይታየውን ሁሉ በፈጠረ ፍፁም በማይለወጥ እና በሦስትነት እራሱን በገለጠ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ እናምናለን። 3. ኢየሱስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ...
የዓለማችን ሰባት ሀብታም ሀገሮች ስብስብ የሆነው የቡድን ሰባት ሀገራት ጉባኤያቸውን በጀርመን ማካሄድ የጀመሩ ሲሆን የሀገሪቱ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ መሪዎቹ ባቫሪያ ሲደርሱ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ መሪዎቹ ዛሬ እና ነገ በሚያደርጓቸው ውይይቶች የዓለምን ኢኮኖሚ እየፈተነ ባለው የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ጉዳይ እንደሚወያዩ ይጠበቃል፡፡ ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን ጦርን እቀላቀላለሁ ማለቷን ተከትሎ ከሩሲያ ጋር በገባችበት ይፋዊ ጦርነት ምክንያት በዓለም ላይ የምግብ እና ነዳጅ ዋጋ በእጅጉ...
ሰላም ወገኖቼ!! ተጠፋፋን። ግን አንለያይም። ድሮ የዘፈን ምርጫ ክፍለ ጊዜ ነበር። እሁድ እሁድ ወታደሮች ከደጀን፣ እናትና አባት፣ ቤተሰብ ከቤት ሆነው ይኮሞክሙት ነበር። አሁን ግን ለምን ተከለከለ? ባድመ፣ ሽራሮ፣ ዛላምበሳ፣ ገመሃሎ፣ ላከ ኤርትራም አሉ፤ ዘላበድኩ መሰለኝ … ብቻ የዘፈን ምርጫ ክፍለ ጊዜው ትዝ ብሎኝ ነው። ቀጭኑ ዘ-ቄራ ነኝ!! “የለቅሶ ማስተላለፊያ የአየር ሰዓት/ክፍለ ጊዜ ቢጀመር ጥሩ ነው። ምርጫውን ያደምቀዋል” የሚል አስተያየት ሟርተኞች ያቀርባሉ። ግን ምን አለበት የከፋቸው ቢያለ...