text
stringlengths
384
122k
ኢህአዴግ ያነበረው የጎሳ ፌደራሊዝም ስሁትነት ከሚገለጥባቸው ክልሎች አንዱ ከ50 በላይ የሚሆኑ ብሄሮችን አጭቆ የያዘው፣ሌሎች ክልሎች በዘራቸው ሲሰየሙ በአቅጣጫ የተሰየመው የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ነው፡፡በዚህ ክልል ውስጥ ከሚኖሩ በርካታ ብሄረሰቦች አንዱ የሲዳማ ብሄረሰብ በአቅጣጫ ስም ከተሰየመው ክልል ወጥቶ፣በብሄሩ ስም የሚጠራ የራሱን ክልል የመመስረት ጥያቄ ሲያቀርብ ዘለግ ያሉ አመታትን አስቆጥሯል፡፡ የሲዳማ ብሄር ይህን ሲል ከሚያቀርባቸው መከራከሪያዎች ቀዳሚው በህገ-መንግስቱ የተ...
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ሀገራት የአይምሮ ጤና ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል። በሽታው በቀጥታ በአይምሮጤና ላይ ከሚያደርሰው ጉዳት በተጨማሪ ወረርሽኙ በሀገራት ኢኮኖሚ ላይ ባደረሰው ተፅእኖ ምክንያት ለአይምሮ ጤና ይደረግ የነበረው የገንዘብ ድጎማ በመመናመኑም ቀድሞውንም ደካማ የነበረው የህክምና አቅርቦት መቀነስ ችግሩን እያባባሰው ነው። ብቅ ባይ መስኮት የድምፅ መስምያ አጋሩ ተጨማሪ አሣየኝ Show less የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ ...
የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኞች እና የአስተዳደር ዘርፍ የሥራ ክፍሎች በ2014 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸምና በ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከነሐሴ 4-7 ቀን 2014 ዓ.ም ግምገማ አካሄዱ፡፡ የፍርድ ቤቱ ዳኞች ነሐሴ 7 ቀን 2014 ዓ.ም ያካሔዱት የአንድ ቀን የሥራ አፈጻጸም እና የዕቅድ ግምገማ የተመራው በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት በክብርት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ሲሆን በመድረኩ ላይ የችሎቶች ዕቅድ አዘገጃጀትን የተመለከተ ማብራሪያም ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በሌላ በኩል የፍርድ ቤቱ...
በኢትዮጵያ እና በሱዳን ድንበር ላይ በምትገኘው በረከት ከተማና አካባቢዋ በመንግስት ጦር እና በህወሓት ኃይሎች መካከል ጦርነት መቀስቀሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ነዋሪዎቹ ለአል ዐይን አማርኛ እንደገለጹት በከፍተኛ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት መከፈቱንና ተኩስ መስማታቸውን ተናግረዋል። ሆነ ተብለው የተፈጸሙትን ሳይጨምር በጦርነቱ በአማራ እና አፋር ክልሎች 403 ንጹሀን መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ ከጦርነት በኋላ ህይወት በትግራይ ምን ይመስላል? ለደህንነታቸው ሲሉ ስማቸውን መጥቀስ ያልፈለጉ አስተያየ...
ኣብቲ ከባቢ ፀጥታን ሕግን ናይ ምኽባር ዘዕግብ ስራሕ ተሰሪሑ ኣሎ ኢሎም ኣለው።ብብዝሒ እንተዘይኮነ’ዃ ካብ ኣላማጣ ናብ ቆቦ ናይ ህዝቢ መጎዓዚያ ይመላለሳ ኣለዋ። ምምሃር ምስትምሃር ግን ብመክፈቲ ኣፍ ክንምሃር ኣለና ዝብል ናይቲ ከባቢ ማሕበረሰብ ሕቶ መልሲ ስለዘይረኸበ ክሳብ ሎሚ ከምዘይጀመረ እቲ ግዚያዊ ምምሕዳር ኣፍሊጡ’ሎ። ዕለታዊ ፈነወ ድምጺ ኣመሪካ 28/11/2022 ፈነወ ድምጺ ኣመሪካ ቋንቋ ትግርኛ ሕዳር 28,2022 ፈነወ ድምጺ ኣመሪካ ቋንቋ ትግርኛ ሕዳር 28,2022 ዜና (ኣሶሴይትድ ፕረስ ...
የእንግሊዝን ከአውሮፓ ኅብረት የመውጣት ጉዳይ ከጠቅላይ ሚኒስትሯ እጅ ለማውጣትና እራሳቸው ለመቆጣጠር የሚያስችላቸውን ድምፅ የሃገሪቱ እንደራሴዎች ትናንት ምሽት ላይ ሰጥተዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — ሕግ አውጭዎቹ በእንግሊዝም በአውሮፓ ኅብረትም ዘንድ ተቀባይነት ሊኖረው የሚችል የመደራደሪያ ሰነድ ለማዘጋጀት ነው እያሰቡ ያሉት። በተከታታይ በከሸፉትና በተጨናገፉት የእንግሊዝና የአውሮፓ ኅብረት ድርድሮች የተሰላቹ የሚመስሉት የፓርላማው የሕግ መምሪያ አባላት 329 ለ302 በሆነ ድምፅ ነው የሃገራቸውን ከኅብረቱ ...
በርካታ የዓለም ሀገራት ከሩሲያ የቶር መሳሪያ ግዢ የሚፈጽሙ ሲሆን፤ ከነዚህ ውስጥ ሕንድ ከፍተኛውን ግዥ በማከናወን ቀዳሚውስ ስፍራ እንደምትይዝ የስቶክሆልም ዓለም አቀፍ የሰላም ጥናት ኢንስቲትዩት ያወጣው ሪፖርት ያመለክታል። ከሕንድ በመቀጠል ቻይና ፣አልጀሪያ፣ ግብፅ እና ቬትናምም በከፍተኛ ደረጃ የሩሲያን የጦር መሳሪያዎች የሚገዙ ሀገራት እንደሆኑም ተገልጿል። ሩሲያ ከአሜሪካ በመቀጠል ሁለተኛዋ የዓለም የጦር መሳሪያ ሻጭ ሀገር መሆኗም በሪፖርቱ ተገልጿል። ሞስኮ ለ10 ሀገራት 90 በመቶ የመሳሪያ ሽያጭ ...
ኣብ መስርሕ ሰላም ኢትዮጵያ መሪሕ ተራ ምጽዋታ እትግለጽ ዘላ ኬንያ፡ ድሕሪ ህሉዊ ምርጫ እታ ሃገር፡ ኣብ ልዝብ ሰላም ኢትዮጵያ ዓቢ ኣበርክቶ ክትጻወት ተስፋ ከም ዘሎ ንላዕለወይቲ ዲፕሎማት ኣመሪካ ብምጥቃስ ኣገልግሎት ዜና ፈረንሳ ጸብጺቡ። ኣብ ሚኒስተሪ ወጻኢ ጉዳያት ኣመሪካ ሓላፊት ጠረጴዛ ኣፍሪቃ ዝዀና ሞልይ ፊ ከም ዝገለጸኦ፡ ዋላ’ኳ ገዛኢ ሰልፊ ብልጽግና ብመገዲ ኣፍሪቃዊ ሕብረት እምበር ብመንጎኝነት ኬንያ ዝግበር ልዝብ ከም ዘይቅበል እንተ ኣመልከተ፡ ዝምድና ኡሁሩ ኬንያታን ኣቢይ ኣሕመድን ኣብ ግ...
ሓያሎ ዓቃባውያን ግዝኣታት ኣመሪካ፡ ንምጽቃጥን ምዕፋንን ምርጫ ዘኽእል ሕግታት የሕልፋሉ ኣብ ዘለዋ እዋን፡ ፕረዚደንት ባይደን ግን ኣንጻሩ ክሰርሑ ምዃኖም ቃል ኣትዮም። “ምርጫ እምነ-ኵርናዕ ኣመሪካዊ ክብሪ'ዩ"፡ ዝበሉ ፕረዚደንት ባይደን “በዚ መሰረት’ዚ ናይ ምብሕጓግ ተርእዮታት የጋጥም ስለ ዘሎ ንምክልኻሉ ኣበርቲዕና ክንሰርሕ የድሊ” ኢሎም። ፕረዚደንት ባይደን ስክፍታኦም ዘካፈሉ ድሕሪ ምርጫ 2020 ዘጋጠመ ተርእዮታትን ደጋጊምካ ድምጺ ናይ ምዕፋን ሕጋታትን ምርኵስ ብምግባር’ዮም። እቶም ፕረዚደንት ብ...
ቤት ጽሕፈት ሃብቲ ማይ ክልል ዓፋር ፋጡማ ሃይሰማ ብወገና "ሕጽረት ማይ ብድሆ ኮይኑ'ሎ፣ ብርክት ዝበሉ ጎዳጉዲ ማያት ኩዒትና ኢና። እንተኾነ ሕጽረት ፍሎራይድ ስለዘለና ክንጥቀመሎም ኣይካኣልናን። መጠን ፍሎራድ እቲ ማይ ካብ’ቲ ውድብ ጥዕና ዓለም ዘውጸኦ መዐቀኒ ንታሕቲ ስለዝኾነ ክንዕሽጎም ተገዲድና ኣለና። ማይ ንምጽራይ ዝሓትት መጠን ገንዘብ ልዕሊ ዓቅምና ኮይኑ ኣሎ" ትብል። ሰበ ስልጣንን ትካላት ረድኤትን ብወገኖም፣ እንተኺኢሎም ብቦጥ ኣቢሎም ማይ ንምቅራብ ካብ ምፍታን ሰጊሮም ዝገብርዎ ካልእ ነገር ...
2. #ወያኔን ሊያሰጋ የሚችል ሁሉ እስካሁን በሙሉ ሃይል በየቦታው ባይንቀሳቀስም በወታደራዊ ጥናታቸው መሰረት ያሰጋልና ስለሚሉ እስከዛው እኛም የስጋት ምንጭ ተደርገን ስለምንቆጠርና ለጥቃትም በቀላሉ ተጋላጭ ስለሆንን ዘራችን የሚጠፋበት አደጋ ውስጥ ገብተናል። 3. #ከደቡብ ሱዳን ውሎገብ የፈለግነውን የጦር መሳርያና የእለት ፍጆታ ሸቀጥ ያለስጋት እናስገባ ነበር። ያንንም ለማስቀረትና እኛል ለመፍጀት ነው። 4. #የወያኔ ሴረኛ ቡድን ከደቡብ ሱዳን ጋር በጥበብ በመመሳጠር በግጦሽ በማመሳሰል ምንም የማያውቀውን...
የባሃኢ ሃይማኖትን ወደ ኢትዮጵያ የገባው ሳብሪ ኤሊያስ በሚባሉ ግብፃዊ አማኝ አማካኝነት ነው። እኝህ ሰው በወጣትነታቸው ማለትም በ27 ዓመታቸው እ.ኤ.አ 1933 ያለምንም ቅድመ ዝግጅት ፣በውስን አቅማቸውና የኢትዮጰያን ቋንቋዎችን ባለማወቃቸው ሳይገቱ የባሃኢ ሃይማኖትን ለማስተማር ወደ ኢትዮጵያ መጡ። በልብስ ስፌት ስራም መተዳደር ጀመሩ ። ጎን ለጎንም ሃይማኖቱን ማስተማር ጀመሩ። ከብዙ ጥረት፥ ልፋትና ፈተናም በኋላ አንዳንድ ኢትዮጵያን ሰዎች ሃይማኖቱን መቀበል ጀመሩ። ከዚያም የባሃኢ ሃይማኖት የአስተዳደ...
“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ችግር ላይ በነበርንበት የሽግግር ጊዜ እኛን መጥቶ ለመርዳት ፈቃዳችን አላስፈለገውም ነበር፤ እና እኛም ብድር የመመለሻችን ጊዜ አሁን ነው ብለን እናስባለን፤ ምክንያቱም አንድነቷ እና ደህንነቷ የተጠበቀ፣የተረጋጋች ኢትዮጵያን ማየት ለእኛ ትልቅ ነገር ነው፡፡ በምንመራው ቀጣናዊ ተቋም ኢጋድ በኩል ይህን የማድረግ ኃላፊነት እንዳለብንም እናስባለን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመግለጫው መናገራቸውን አል ዐይን አማርኛ ከጽህፈት ቤታቸው ያገኘው መረጃ ያመለክታል። ሱዳን የወቅቱ የምስ...
ካብ 2016 ክሳብ 2021 ኣብ ዝነበረ ሓሙሽተ ዓመታት፡ 13,965 ኤርትራውያን ንዝርከብዎም 218,430 ስደተኛታት ናብ ካናዳ ኣትዮም ዑቕባ ከም ዝረኸቡ፡ ጸብጻብ ክፍሊ ኢምግሬሽን እታ ሃገር ብምጥቃስ መርበብ ሓበሬታ ሲቢኤስ ሓቢራ። ፈረንሳይ ብወገና ቁጽሮም ዘይተፈልጠ ኤርትራውያን ዝርከብዎም፡ 700 ስደተኛታት ካብቲ ኣብ ማእከል ከተማ ፓሪስ ኣብ ጐደናታት ሰፊረምዎ ዝነበሩ ብ27 ጥቅምቲ 2022 ናብ ውሑስ ዝበለቶ ቦታ ከም ዘግዓዘቶም ቢቢሲ ኣፍሊጣ። ካናዳ ኣብዘን ዝሓለፋ ዓመታት ብዝሃበቶ ዑቕባ፡ 13,...
ሕ/ሃ አብ ዙርያ ዓለም ብሰንኪ ዝተፈላለዩ ቅልውላዋት፣ ድኽነት፣ ግጭትን ሳዕቤን ኮቪድ 19ን ንዝሳቀዩ 183 ሚልዮን ህዝቢ ንምሕጋዝ ዘኽእሎ 41 ቢልዮን ዶላር ተማሕጺኑ። ብመሰረት ሰበ ስልጣን ሕ/ሃ፣ ኣብ ዝተፈላለዩ ሃገራት ዝርከቡ 274 ሚልዮን ህዝቢ ኣብ ዝመጽእ ዓመት ተጸበይቲ ረድኤትን ሓለዋ ዘድልዮምን ከምዝኾኑ ጠቂሱ። ኣተሓባባሪ ህጹጽ ረድኤት ሕ/ሃ ማርቲን ግሪፍስ "ቀንዲ መበገሲ’ዞም ዝተጠቅሱ ጸገማት፣ ንነዊሕ ጊዜ ዝጸንሑ ውግኣት፣ ፖለቲካዊ ዘይምርግጋእ፣ ቁጠባዊ ውድቀት፣ ሕማቅ ኩነታት ኣየርን ...
ኣብ ግዜ ብረታዊ ቃልሲ ንሃገራዊ ነጻነት ኤርትራውያን ብስም ማሕበረ ሰብ ተጠርኒፎም ነቲ መሰል ምምስራት ማሕበራት ወጻእተኛታት ኣብ ሽወደን ተጠቒሞም ብስም ኤርትራዊ ማሕበረ ሰብ ብደረጃ ሃገር ሽወደን ቆይሞም: ብዝኾነ ፖለቲካ ውድብ ወይ ሃይማኖታዊ ትካል ከይተኣዘዙ ነጻነቶም ሓልዮም ነቲ ኣብ ሚዳ ኤርትራ ብረታዊ ቃልሲ ዘካይድ ዝነበረ ውድብ ደገፎምን ኣብርክተኦምን ገይሮም። እቲ ማሕበር ኣብ ኣብ መፋርቕ ሰማንያታት ኣብቲ ዝለዓለ ደረጅኡ በጺሑ ዝነበረ፣ ድሕሪ ምሕራር ምጽዋዕ ኣብ መጀመርያ ተስዓታት ነቲ ብስ...
ኪሊ ሚኖግ አውስትራሊያዊ ዘፋኝ ፣ ተዋናይ እና የዘፈን ደራሲ ናት ፡፡ በሙያዋ ጊዜ ሁሉ በፋሽንም ሆነ በሙዚቃ ስሟን እንደገና በመፍጠር የታወቀች ነበረች ፡፡ እሷ የፖፕ ልዕልት በመባል ትታወቃለች ”፡፡ የሚስብ የኪሊ ሚኖግ አህያ ስዕሎች ሾልከው ወጣ ካይሊን የማያውቁ ከሆነ ከዚያ ወደ እናትዎ ጡት መመለስ ያስፈልግዎታል ፡፡ እዚህ ለመሆን በጣም ወጣት ነዎት ፡፡ በእኛ ዘመን የወሲብ አዶ ነበረች ፡፡ በሙዚቃዎ generous ለጋስ ብቻ ሳትሆን ሰውነቷም ጭምር ነበር ፡፡ ቆንጆ የ ‹ኬሊ ሚኖግ› የራስ ፎቶዎች...
በትግራይ ክልል “አላማጣ ከተማ ላይ የመንግሥት ኃይሎች ትናንት በጄትና በድሮን ድብደባ ፈፅመዋል” ሲል ህወሓት ዛሬ በፅሁፍ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል። መግለጫው አክሎም በስድስት ዙር ተካሄደ ባለው ድብደባ የ28 ስው ህይወት እንደጠፋ ተናግሯል። የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ አገልግሎት ለዚህ ክሥ ቀጥተኛ ምላሽ ባይሰጥም ቀደም ሲል የተነሱ ውንጀላዎችን የሚያስተባብል መግለጫ ማምሻውን አውጥቷል። ድብደባው የተፈፀመው በገበያ ማእከልና ሆቴል ላይ መሆኑን እስከአሁን ቢያንስ 76 ሰዎች መቁሰላቸው መታወቁንም ገልጿል...
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩሲያ የዪክሬንን ክልሎች የአለም አቀፍ ስምምነቶችን በጣሰ መልኩ በሪፈረንደም ልትወስድ ነው በሚል በምዕራባዊያን የተነሳባቸውን ውግዘት አጣጣሉ። ላቭሮቭ ትላንት ቅዳሜ በተባበሩት መንግስታት አጠቃላይ ጉባዔ ላይ ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል “የተመለከትነው እብደት የተሞላበት ሽብር ሁኔውን አሳባቂ ነው” ብለዋል። በሉሃንስክ፣ በኬኼርሶን እና በከፊል የሩሲያ ቁጥጥር ስር ባሉ ዛፖሪዢያ እና ዶኔትስክ ክልሎች ላይ አርብ ዕለት የተጀመረው ምርጫ እስከ መጪው ማክሰኞ ድረስ ይቀጥላል። በሩሲ...
ናይ ዩናይትድ ስቴትስ ፕሪዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኣብ ቅድሜና ከበድቲ ሰሙናት ይፅበዩና ኣለው ክብሉ ኣጠንቂቖም፤ሰራዊት እታ ሃገር ንሆስፒታላት ንምሕጋዝ ተዋፊሮም ኣለው።ኣብ ጣሊያንን ስፔይንን ምልክታት ኣወንታዊ ምዕባለታት ይርኣዩ ከምዘለው ተሓቢሩ። ናይ ዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ኣብ ዝቕፅሉ ሰሙናት ህይወቶም ዝስእኑ ሰባት ክውስኽ ትፅቢት ብምግባር ከቢድ ክኸውን እዩ ኢሎም።ብኻሊእ ወገን ድማ ሰበስልጣ ዋይት ሃውስ እቲ ለበዳ ብስፍሓት ኣብዝተርኣየለን ዓበይቲ ከተማታት ምጉዳል በዝሒ ናይቲ ሕማም ምርኣይ ...
“Sometimes we find ourselves walking through life blindfolded, and we try to deny that we’re the ones who securely tied the knot.” Jodi Picoult ከላይ የተፃፈው ከአሚሪካዊት ደራሲዋ የጆሲ ፒኮልት ብሂል በግርድፉ ሲተረጎም እንዲህ ይላል። “አንዳንዴ፤ በሕይወት ውስጥ አይናችንን በጨርቅ አስረን እራሳችንን ስናውር፤ ጨርቁን አጥበቀን የቋጠርነው እኛ መሆናችንን ደግሞ እንክዳለን።” ይህ ጥቅስ በመጠኑም ቢሆን፤ ሰሞኑን የአስተዳደ...
በብግዜኡ ብዛዕባ ሃገርና ዝዝረብን ዝጸሓፍን ብዙሕ እዩ። ብዙሕ ጥራይ ዘይኮነ ትሕዝተኡ እውን በብዓይነቱ እዩ። ዝሓቖፎ ኣውንታውን ኣሉታውን መልእኽትታት’ውን ኣለዉዎ። ህዝቢ ኤርትራ “እምቢ ንወጽዓን መግዛእትን” ኢሉ፡ ንቃልሲ ምስ ወሰነ፡ ብሓቅነት ሕቶኡ ዝበልጾም፡ ብሰብኣውን ነጋራዊ ዓቕምን ግና ዘይወዳደሮም ሓይልታት ስዒሩ ናጽነቱ ምውሓሱ ካብቲ ብዛዕባ ኤርትራን ህዝባን በሪኹ ዝግለጽ፡ መመሊሱ ዝኹላዕ እምበር፡ ምስ ምንዋሕ ግዜ ዘይሃስስ ኣወንታት እዩ። እዚ ኣውንታዊ ታሪኻዊ ዓሚቕ ነብሱ ዝኸኣለ መግለጺ ...
ናይ ደቡብ ኣፍሪቃ ዳይረክተር ሁማን ትራይትስ ዎች ደዋ ማቪንጋ ዛምቢያ ንቢቲን ካልኦት ሓሙሽተ ዚምባቤያዊያንን ናብ ዙምባቤ ክመልስዎም ትፅቢት ኣሎ ክብሉ ብትዊተር ምፅሓፎም ፀብፃባት ዜና ሓቢረን። ቢቢሲ ዝተጠቐሶም ሚንስተር ጉዳያት ወፃኢ ዛምቢያ ጆ ማላንጂ ቢቲ ዘቕረብዎ ናይ ዑቕባ ሕቶ ድኹም እዩ፤ክሳብ ናብ ዙምባቤ ዝምለሱ ኣብ ሕሉው መፅንሒ ተታሒዞም ኣለው ክብሉ ገሊፆም። ቢቲ ኣብ ዝሓለፈ ሰሙን ኣብዝተኻየደ ፕረዝደንታዊ ምርጫ ስዒቡ ብዝተለዓለ ግጭት ፖሊስ ህውከት ኣልዒሎም ኢሉ ይደልዮም ካብ ዝነበሩ ት...
ርምጃው እየተወሰደ ያለው የሊቢያ የዓየር ክልል ከበረራ የነፃ ክልክል እንዲሆንና ህዝቡን ከመንግሥቱ ጥቃት ለመከላከል በተባበሩት መንግሥታት ውሳኔ በተፈቀደው መሰረት ሲሆን የምዕራባውያን የጦር አውሮፕላኖች ትሪፖሊ አካባቢ ቦምቦች ጥለዋል። ከሞማር ጋዳፊ ታማኝ ኃይሎች ጸረ አውሮፕላን ተኩስ ተሰንዝሮባቸዋል። ከበረራ ነጻ ቀጣና በመከለል ሲቪሎችን ከጥቃት መጠበቅና ለሰብዓዊ ርዳታ ማለፊያ መንገዶችን የመክፈቱን ተልዕኮ በማገዙ ርምጃ በጣም ቀደም ባለ መልኩ ጠቀም ያለ ክንዋኔ አድርገናል፣ ይላሉ አድሚራል ሙለን።...
ኣብ ኢትዮጵያ ሓላፊ ፕሮግራም መግቢ ዓለም ስቲቨን ዌርኡማሙ ኣብ ኢትዮጵያ ወኪል ዩኒሴፍ ጂሊያን ሜልሶፕ ኣብ ዋና ከተማ ክልል ኢትዮ-ሶማሊያ ጅግጂጋ ዝተረኸቡ ኣብ ዝሓለፉ ሰሙናት ኣብታ ከተማ ብሰንኪ ዝተለዓለ ህውከት ዝወረደ ጉድኣትን ኣብዚ ሕዚ እዋን ዝውሃብ ሰብኣዊ ረድኤት ኣብ ምንታይ ኩነታት ከምዝርከብ ንምፍታሽ ከምዝኾነ እቶም ትካላት ብሓባር ኣብዝዘርግሕዎ መግለፂ ሓቢሮም። ብሰንኪ ዝተፈጥረ ህውከት ብኣሽሓት ዝቑፀሩ ነበርቲ ካብ መንበሪኦም ተመዛቢሎም እዮም።ናይዞም ተመዛበልቲ ሰብኣዊ ድልየት ንምምላእ...
በኢትዮጵያ የእሥልምና አማኒያን ማህበረሰብ ውስጥ የተቋቋሙ ኮሚቴዎች “የሃገሪቱ መንግሥት በእስልምና ጉዳዮች ጣልቃ እየገባ ነው” ባሉት ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ሠልፎችን እያደራጁ ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት “የአክራሪ እሥልምና መነሣሣት” አድርጎ የሚመለከተውን ለመቅጨት እየሞከረ ባለበት በዚህ ወቅት ውጥረቱ እየተጋጋለ መምጣቱ ይሰማል፡፡ ለዓርብ ሶላት ወደአወሊያ መስጊድ የሚገቡ ምዕመናን ዋናው በር ላይ በተለጠፈው መግለጫ ዙሪያ ሰብሰብ ብለው ቆመዋል፡፡ “ባለፈው በጓሮ በር ገብተዋል፤ አሁን ደግሞ ያ እንዳይደ...
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በፍጥነት በአለም አቀፍ ደረጃ ብሎም በሀገራችን እየተዛመተ ይገኛል፡፡ በእኛ ሀገር የስርጭት ሁኔታ ስንመለከት በትላንትናው እለት ብቻ ናሙና ከሰጡ 6,089 ግለሰቦች መካከል 977 ያህሉ በኮቪድ-19 ተይዘዋል፡፡ ይህም ማለት ናሙና ከሰጡት 100 ግለሰቦች 16ቱ(16%) በቫይረሱ እንደተያዙ ያሳያል፡፡ይህ ቁጥር በባለፈው ሳምንት ( የካቲት 14) ለመጀመሪያ ጊዜ የተመዘገበ ሲሆን በትላንትናው እለትም ለሁለተኛ ጊዜ ተመዝበግዋል:: ይህ የሚያሳየው የኮቪድ-19 ስርጭት በሀገራችን ምን ያህል...
Afrikaans Albanian Amharic Arabic Armenian Azerbaijani Basque Belarusian Bengali Bosnian Bulgarian Catalan Cebuano Chichewa Chinese (Simplified) Chinese (Traditional) Corsican Croatian Czech Danish Dutch English Esperanto Estonian Filipino Finnish French Frisian Galician Georgian German Greek Gujarati Haitian Creole Ha...
የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ የግለሰቦች ታሪክ ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔርና በሰይጣን መካከል የሚካሄድ ጦርነት ታሪክ ነው። ከኦሪት ዘፍጥረት ጀምሮ እስከ ዮሐንስ ራእይ ድረስ የዚህን ጦርነት ፍንጮች እናያለን። ሰይጣን በጦርነቱ ለመዋጋት የተለያዩ መንገዶችን ቢጠቀምም ዓላማው ሁልጊዜ አንድ ነው። የእግዚአብሔርን ዕቅድና የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለማጥፋት ይፈልጋል። በእግዚአብሔር ሕዝብ ታሪክ ውስጥ ሁሉ ሰይጣን የደኅንነት መስመር እንዲቋረጥ ለማድረግ በመሞከር የእግዚአብሔርን ዕቅድ ለማበላሸት ታግሏል። ከዘፍ. 3፡15 ...
ጉባኤው ሊጀመር ዐሥራ አምሥት ደቂቃ ሲቀረው፤ ለንደን ከሚገኘው የኢትዮጵያ እንደራሴ (Embassy) ደጃፍ ላይ ተገናኘን። በቀጠሯችን መሠረት ቃላችንን አክብረን በሰዓቱ መገናኘት በመቻላችን፤ በየበኩላችን ሳንደሰት አልቀረንም። ጉባኤው ይጀመራል ተብሎ የተነገረን ከቀኑ ኹለት ሰዓት ነው። ወንበር ለማግኘት ተስፋ ይኖረናል ተባባልን። ኩራት ብጤም ተሰምቶናል። ኃይለኛ ነፋስ ይነፍሳል። ውርጩ አንገት ያስደፋል። የስደት ዓመታት ሲጨምር፤ ከቅዝቃዜው መላመዱ እንዲሁ በተጓዳኝ የሚሄድ ይመስለኝ ነበር። ዛሬ ላይ በተቃ...
ጸሐፊው ክርስቶስ ከመላእክት እንደሚበልጥና ሰብአዊ ባህሪን በመልበሱ ምክንያት ሙሉ በሙሉ እንደሚረዳን ከገለጸ በኋላ፥ አማኞች (ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋይ የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች) ወደ ክርስቶስ እንዲመለከቱ ይጋብዛል። (ማስታወሻ፡- ዕብ. 3፡1 እንደ «ስለዚህ» ዓይነቶቹን ቃላት በትኩረት መመልከቱ ክፍሉን መረዳታችንን ለማረጋገጥ ጥሩ ምሳሌያችን ነው። ስለዚህ የሚለው ቃል ቀደም ሲል ከተገለጸው እውነት የተነሣ አንድ ልንሰጥ የሚገባን ምላሽ እንዳለ ያመለክታል።) አይሁዶች እርዳታ ፍለጋ ወደ መላእክት መሄድ ...
ኣብ 1989 ኣብ ሜዳ ቲናሚያን-በይንጂንግ ንዝተፈጸመ ህልቂት ሰላማውያን ተቓወምቲ ዝዝክር ሓወልቲ ካብ ዩኒቨርስቲ ሆንግ-ኮንግ ሎሚ ተኣልዩ። ንምፍራስ እቲ ልዕሊ 20-ዓመታት ዘቝጸረ ተቓውሞኦም ንምርኣይ ተማሃሮ’ቲ ዩኒቨርስቲ ንመስርሕ ምእላይ እቲ ሓወልቲ ብሓዘን ተኸታቲሎሞ። ብመሰረት ካብቲ ዩኒቨርስቲ ዝወጸ ጋዜጣዊ መግለጺ፡ እቲ ውሳነ ምስ ናይ ደገ ኣማኸርቲ ብምዝታይን ንስለ ድሕነትን ጽቡቕ ገስጋስን እቲ ዩኒቨርስቲ ተባሂሉ ዝተወስደ’ዩ። እቲ ዝተኣልየ ሓወልቲ፡ ንሓደ ብግፍዒ ዝሳቐ ዘሎ ሰብ ዘርኢ’ዩ ነ...
የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ ባለፈው አንድ ወር ውስጥ የህወሃት ጁንታ ተላላኪ በሆነው ኦነግ ሸኔ ላይ ሲወስድ በነበረዉ እርምጃ 370 መደምሰሳቸው ተገልጿል፡፡ 176 ታጣቂዎች ደግሞ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሲውሉ 154 ደግሞ በህዝቡ ተይዘዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ትጥቅና ስንቅ ለሽፍታዉ ሲያቀርቡ የነበሩ 183 የሕወሓት አባላትም በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡ በሎጂስቲክ በኩል 4 ብሬኖችን ጨምሮ 1,585 ጠመንጃዎች፣ 10,902 ጥይቶች፣ 605 ከብቶች፣ 353 ፍየሎች፣ 54...
የመጀመሪያው ዙር የኮሮና ቫይረስ ክትባትን የወሰዱ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከነገ ሃምሌ 7 / 2013 ዓ.ም ጀምሮ ሁለተኛውን ዙር ክትባት ወደ ጤና ተቋማት ሄደው መውሰድ እንደሚችሉ ጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ተናግረዋል። በክልሎች ደግሞ ከአርብ ሃምሌ 9 ጀምሮ ሁለተኛ ዙር ክትባቱ መሰጠት እንደሚጀምር ሚኒስትሯ ገልፀዋል። ለቫይረሱ ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የመጀመሪያውን ዙር ክትባት እንደወሰዱ የተናገሩት ሚኒስትሯ በቀጣይም ቀሪ የህብረተሰብ ክፍሎች የክትባቱ ተጠቃሚ ይሆናሉ ብለዋል። በዓለም ...
“ቅዱስ በሆኑት በእግዚአብሔር ሕጎች ውስጥ በእያንዳንዱ ዑደትና ግልጸት የእረፍት ዓመታት በዓላት ቀናት አሉ። በእነዚህ በዓላት ሁሉም የንግድ፥ የኢንዱስትሪ፥ ግብርናና የመሳሰሉ ሥራዎች መቆም አለባቸው። “ሰዎች ፊት የብሔራዊ አንድነት፥ ስምምነትና ፍቅር ይገለጽ ዘንድ ሁሉም በአንድ ላይ መደሰት፥ ጠቅላላ ስብሰባዎችን ማድረግ፥ እንደ አንድ ጉባኤ መሆን አለባቸው። “የተቀደሰ ቀን እንደመሆኑ መጠን የፍጹም ፈንጠዝያ ቀን ብቻ በማድረግና ችላ በማለት ሊያስገኝ የሚገባውን ውጤት ማስቀረት የለበትም። “በእንደዚህ ያ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ካለው ካለፈው ቅዳሜ ጥቃት በኋላ፣ በዓድማው መሪነት በተጠረጠሩት ጀነራል ዓላማና ፍላጎት ዙሪያ ጥያቄዎች ተነሱ መሆናቸው ተነገረ። ዋሺንግተን ዲሲ — ትናንት ሰኞ እንደዘገብነው፣ ብርጌዲዬር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ሊያመልጡ ሲሉ በፖሊስ ታድነው መገደላቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል እንዳሻው ጣሰው ለአሜሪካ ድምጽ ገልፀዋል። ጀነራል አሳምነው የአማራ ክልል የሰላምና የደኅንነት ቢሮ ኃላፊ እንደነበሩም ይታወቃል። ብጋዲዬር ጀነራል አሳምነው ባለፈ...
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያና በ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብሮች በመደበኛ፣ በማታ፣ በክረምት፣ በሳምንት መጨረሻ እና በተከታታይና ርቀት መርሃ ግብሮች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ የ35ኛው ባች 2ኛ ዙር 1,200 ተማሪዎችን መስከረም 12/2015 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 84ቱ በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ የተመረቁ ሲሆን ከአጠቃላይ ምሩቃንም 387ቱ ሴቶች ናቸው፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-...
ሌባ ሳይታሰብ በሌሊት እንደሚመጣ ጌታም እንዲሁ በድንገት ይመጣል (2ኛ ጴጥሮስ 3፡19)፡፡ የጌታ የመምጫ ጊዜ ቅርብ እንደሆነ ለምን እናምናለን? በዙሪያህ እየሆነ ያለውን ስትመለከት፤ ምን ያሳስብሀል? መጽሀፍ ቅዱስ በመጨረሻው ዘመን ምን እንደሚሆን ይነግረናል፡፡ የተነገረውም እያንዳንዱ ነገር እየተፈፀመ ነው፡፡ “በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥ የጥፋት ውኃም መጥቶ ሁሉን እስከ ወሰደ ድረስ እንዳላወቁ፥ የሰው ልጅ ...
ሳልሳ የሙዚቃ ስልት ስረ መሰረቱ ከኩባና በውሃ ከተከበበችው ደሴት ፖርተሪኮ ነው። የሳልሳ ሙዚቃ ለነዚህ ሁለት ሃገሮች መገለጫቸው የሆነ የባህላዊ የዳንስ ሙዚቃ ነው። ዋሽንግተን ዲሲ — የሳልሳ ሙዚቃ እ.አ.አ በ1970ዎቹ በኒውዮርክ ታዋቂ እየሆነ ተወዳጅነቱም እየጨመረ መጥቶ ነበር። የሳልሳ የሙዚቃ ስልት የተለያዩ የሙዚቃ ስልቶች በውስጡ የያዘ ነው። ሞንቱኖ፣ ጓራቻ፣ ቻቻቻ፣ በጥቂቱ የቦለሮ እንዲሁም የፖርተሪካውያንን ቦምባ እና ፕሌና የሙዚቃ ስልቶች ስብስብ ነው። ላቲን ጃዝ በመባል የሚታወቀው የሙዚቃ ስ...
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ‘ተዘጉ’ በሚል ስለሚወሩ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ጉዳይ በተመለከተ ዛሬ በነበራቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያው ሃገራዊ ለውጡን ተከትሎ ልክ እንደ መከላከያ እና ብሔራዊ ደህንነት ሁሉ የውጭ ጉዳይ ሪፎርም ተጠናቋል ያሉት ቃል አቀባዩ “ብቁና ትክክለኛ ቁመና ያለው” የኤምባሲና የቆንስላ ጽህፈት ቤቶችን ለማቋቋም በማሰብ አብዛኞቹ መታጠፋቸውን ገልጸዋል። አንዳንዶቹ፤ “ነገሮች በወጉ ሳይጠኑ በግምት የተከፈቱና ለመዝጋት የከበዱ፤ ከሚገባውም በላይ ...
ሚንስትር ጉዳያት ወጻኢ ኣመሪካ ኣንተኒ ብሊንከን ኩነታት ኢትዮጵያን ሶማልን ሓዊሱ ኣብ ጉዳያት ዞባዊ ጸጥታን ሓባራዊ ረብሓን ምስ ናይ ኬንያ ፕረዚደንት ኤሁሩ ኬ​ንያታ ተዘራሪቦም ክብል መግለጺ ቤት ዕዮ ጉዳያት ወጻኢ ኣመሪካ ገሊጹ። ንኢትዮጵያ ብዝምልከት ኣድላይነት ህጹጽ ምቁራጽ ተጻብኦ: ብዘይዕንቅፋት ምብጻሕ ረድኤት: ጠጠው ምባል ምግሃሳት ሰብኣዊ መሰላትን ልዝብ መሰረት ዝገበረ ፍታሕ ነቲ ጎንጺን ኣብ ዝብሉ ጉዳያት ከም ዝተሰማምዑ እቲ መግለጺ ኣፍሊጡ'ሎ። ብመሰረት እቲ መግለጺሚንስትር ጉዳያት ወጻኢ ...
የኩርድ ታጣቂዎች በበኩላቸው የአጸፋ እርምጃ እየወሰዱ መሆኑን ተናግረው የቱርክ ጥቃት የሚቀጥል ከሆነ ገን የእስላሚክ ስቴት ወይም አይኤስ ታጣቂዎች ጋር የጀመሩትን ውጊያ እንደሚያቆሙ ዝተዋል። ይሄንን ተከትሎም የአሜሪካ መከላከያ ቢሮ በድረገጹ እንደገለጸው ቱርክ በሶሰሪያ እና ኢራቅ የጀመረችውን ወታደራዊ ጥቃት እንዳሳሰበው ገልጾ አንካራ ጥቃቱን እንድታቆም አሳስቧል። የአሜሪካ መከላከያ ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጀነራል ፓትሪክ ሪደር እንዳሉት የቱርክ ጥቃት የኢራቅን እና ሶሪያን ሉዓላዊነት የሚጋፋ በመሆኑ ጥቃ...
ሻጋታዎችን በተመለከተ ሰዎች ብዙውን ጊዜ የሚሞቱ ሻጋታዎችን ከ ጋር ያዛምዳሉመርፌ ሻጋታዎችነገር ግን በእውነቱ በመካከላቸው ያለው ልዩነት አሁንም በጣም ጠቃሚ ነው.እንደ ዳይ ቀረጻ የሻጋታ ክፍተትን በከፍተኛ ፍጥነት በፈሳሽ ወይም በከፊል ፈሳሽ ብረት በመሙላት እና በጭንቀት ውስጥ የማጠናከር ሂደት ነው።በአጠቃላይ በብረት ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውለው መርፌን መቅረጽ በመርፌ መቅረጽ ሲሆን, ዋናው የቴርሞፕላስቲክ መቅረጽ ዘዴ, ቴርሞፕላስቲክ ከቴርሞፕላስቲክ ሙጫ የተሰራ ነው, እሱም በተደጋጋሚ ለማለስለስ እና ...
እግዚአብሔር የማያውቀውን ነገር ልንነግረው አንችልም፡፡ ስንፀልይ የምንናደርገው ነገር ቢኖር እርሱ አስቀድሞ የሚያውቀውን ነገር በአንደበታችን ወይም በራሳችን ቃል ለእርሱ መልሶ መናገር ነው፡፡ ይህ ጉዳይ እንድንፀልይ የሚያበረታታን እንጂ ፀሎትን አላስፈላጊ የሚያደርገው አይደለም፡፡ ስለ እኛ እና ስላለንበት ሁኔታ በሚገባ ከሚያውቅ ሰው ጋር ያው የሚያውቀውን ጉዳይ ስናወራ እረፍት ይሰማናል፡፡ የእግዚአብሔር ምላሽ በሰጠነው መረጃ ላይ ሳይሆን እርሱ ስለእኛ ሁኔታ በሚያውቀው ፍፁም እውቀት ላይ የተመሰረተ መሆኑ...
አሁን ባለው ምንዛሬ ከ71.4 ቢሊዮን ብር በላይ የወጣበት የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ ገበያ ባቡር ሥራ ፕሮጀክት የግንባታና መስመር ዝርጋታው ቢጠናቀቅም በኃይል አቅርቦት እጥረት አገልግሎት መስጠት አለመቻሉን ፕሮጀክቱ አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አለመጀመር በሚሊዮኖች ብር ለሚገመት ንብረት ብልሽትና ዘረፋ ምክንያት ሆኗል ነው የተባለው፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኃይል አቅርቦት ስራው የተጓተተው ከመንግሥት በኩል አስፈላጊው ገንዘብ እስኪለቀቅና ከዋስትና ሂደት ጋር በተያያዘ መሆኑን አምኗል፡፡ የኃይል አቅ...
ከ8 ዓመታት በኋላ ወደ ውድድሩ የተመለሱት ዋሊያዎቹ ለመፎካከር እና ያላቸውን ነገር ለማሳየት መዘጋጀታቸውን አልጣኝ ውበቱ አባተ ትናንት በነበራቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል፡፡ “ማንም ባይጠብቀንም ጥሩ ነገር ለማሳየት ዝግጁ ነን። በማጣርያው ላይ ቡድናችንን ተመልክታችሁታል። እንደከዚህ ቀደሙ አይነት ቡድን አይደለም ያለን” ሲሉም ነው አሰልጣኙ የተናገሩት፡፡ ስለ ተጋጣሚያቸው ስለ ኬፕ ቨርዴ ተጠይቀው “የመጀመርያ ጨዋታችን ነው። ስለዚህ ሁለቱም ቡድኖች እኩል እድል አላቸው። እነሱ ጠንካሮች ቢሆኑም እኛም ...
ከም ሓዱሽ ተጀሚሩ ብዘሎ ኲናት ኣብ መላእ ትግራይን ኣብ ውሱን ክፋላት ዓፋርን ኣምሓራን ኩሎም ሰብኣዊ ግልጋሎታት ከም ዝተዓገቱ ውድብ ሕቡራት ሃገራት ገሊፁ፡፡ ሕብረት ኣውሮፓ ብግዲኡ፤ ትካላት ሰብኣዊ ሓገዝ ብኲናት ንዝተጎድኡ ከባቢታት ሓገዝ ከቕርቡ ክፍቀደሎምን፤ ኲናት ደው ኢሉ ብሰላማዊ ዘተ መዕለቢ ክርክብን ፃውዒት ኣቕሪቡ፡፡ ወሃቢ ቃል ዋና ፀሓፊ ውድብ ሕቡራት ሃገራት ስቴፈን ዱጃሪክ ኣብ ዝሃብዎ ጋዜጣዊ መግለፂ፤ ኣብ ፅላል ውድብ ሕቡራት ሃገራት ኮይነን ኣብ መላእ ትግራይን ውሱን ከባቢታት ዓፋርን ...
በኢትዮጵያ ‹‹ከ80 በላይ ብሔር ብሔረሰቦች›› ይኖራሉ እየተባለ በተለይ ከሩብ ምእት ዓመት ወዲህ ከመንግሥት ለውጥ በኋላ ሲነገር ይሰማል፡፡ በአገሪቱ ያሉት ብሔረሰቦች ቁጥር በርግጥ ስንት ነው የሚለውን ለመወሰን በተለይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዴሚና በፌዴሬሽን ምክር ቤት አማካይነት እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑ ከተነገረ ቆይቷል፡፡ የ1966ቱን የኢትዮጵያ አብዮት ተከትሎ የተመሠረተው የኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት (ደርግ) ብሔረሰቦችን በ...
በ18ኛው የኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር በለተሰንበት ግደይ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። በወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድር 2 ሰዓት ከ 5 ደቂቃ ከ 36 ሰከንድ በመግባት የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በታምራት ቶላ አማካኝነት አግኝታለች። አትሌት ጎተይቶም ገብረስላሴ ለኢትዮጵያ ሦስተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች። 1 በዩናይትድ ስቴትስ ኦሪገን ኢዩጂን እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ ኢትዮጵያ ሁለ...
የብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ ሥርዓተ ቀብር ረቡዕ መጋቢት ፳፱ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ። ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ (ዶር) ከአባታቸው ከባላምባራስ ተስፋ ተክሉ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ታህሣ ኃይሉ በግንቦት ወር ፲፱፻፴ ዓ.ም በትግራይ ክልል ብዛታ ወረዳ ፍልፍሎ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ እንደተወለዱ የሕይወት ታሪካቸው ያስረዳል። ዕድሜያቸው ለትምህርት እንደረሰም በተወለዱበት አካባቢ ከአባታቸው ወንድም አባ ገብረ አረጋዊ ፊደል ንባብ የቃል ትምህርት ተምረዋል።...
1987 ኣብ እዋን ቁልዕነቱ ናብ ቃልሲ ንናጽነት ተጸንቢሩ። ንሱ ግና “ኣነ ናጽነት ምስ መጸ‘የ ገድሊ ጀሚረ“ መውጽኢት ኣፉ‘ያ። ሓደ ካብቶም ኣብ ፈለማ ዓመታት ናጽነት፡ ክምህሩ ናብ ኣብያተ ትምህርቲ ዝተመደቡ ተመሃሮ ቤት ትምህርቲ ሰውራ ነይሩ። ቀትሪ እናማሃረ፡ ምሸት ድማ እናተማህረ፡ ተውለ ምዕማም ሕርያኡ ነይሩ። ተማሃሪት ማእከላይ ደረጃ ኣብ ዝነበርኩሉ ግዜ (1995 – 1997) ኣብ መባእታን ማእከላይን ደረጃ ቤት ትምህርቲ ሚዐምሓዛ (ዓድቐይሕ) ናይ ጂኦግራፍ መምህረይ ነይሩ። ኣብ ርእሲኡ፡ ኣብቲ ...
እቲ ኣብ ሓሙሳታት ተወሊዱ ኣብ ሱሳታትን ሰብዓታትን ዝዓኾኸ ልብወለዳዊ ስነ-ጽሑፍ ኤርትራ ብደቀ-ተባዕትዮ ደረስቲ ዝተዓብለለ’ዩ ነይሩ። እዚ ድማ: ነታ ኣብ መንጎ 1967-1974፡ ኣብ ስነ-ጽሑፋዊ ታሪኽ ናይ’ታ ሃገር ክልተ ልብወለዳዊ ስርሓት ዘፍረየት ደራሲት ኣበባ ተስፋጊዮርጊስ በዓታይ ከም ፈላሚት “ኣደ ሰነ-ጽሑፍ ኤርትራ” ከም ትፍለጥ ይገብራ። እዚ ኣፍልጦ’ዚ፡ ንፈላሚ ታሪኻውን ስነጥበባውን ተራ ኣበባ ተስፋጊዮርጊስ ከም ጓል ኣንስተይቲ ጸሓፊት ኣብ ኤርትራ ዘረጋግጽ ጥራሕ ኣይኮነን። ሓደ ናይ BBC...
ለእነዚህ ሁለት ኮንቴይነሮች እቃዎች ፣ 5000pcs 2.4m 36w T8 tube ፣ 3000pcs 1.2m 18w T8 tube ፣ 3000pcs 0.6m 10w T8 tube ፣ 4000pcs 1.2m 22w T5 tube እና አንዳንድ የጎዳና መብራት ፣ የበቆሎ ብርሃን ናሙናዎች ፡፡ MIC ዋና ዋና ምርቶች- የጎዳና ላይ መብራት ፣ የጎርፍ መብራት ፣ የዋሻ መብራት ፣ የቱቦ መብራት ፣ የበቆሎ መብራት እና ከፍተኛ የባህር ወሽመጥ መብራት ፣ የሚፈልጉት ማንኛውም ሰው እባክዎን MIC ን ለማነጋገር በነፃነት ይሰማዎት ፡ ...
የአክሲዮን ገበያ፣ የ‹‹ካፒታል ገበያ››፣ ‹‹የሀብት ድርሻ ገበያ›› ወይም ‹‹ስቶክ ማርኬት›› መሥራች ከሆኑ አገሮች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ነበረች፡፡ የአክሲዮን ገበያ በኢትዮጵያ መተግበር የጀመረው ከ60 ዓመታት በፊት እንደነበር ይታመናል፡፡ ይሁንና በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ የአክሲዮን ገበያ ከሌላቸው ጥቂት አገሮች አንዷ ነች፡፡ በአሁኑ ወቅት የአክሲዮን ገበያ ስለሚጀመርበት ሁኔታ ሐሳቦች ከግሉ ዘርፍ ተዋናዮች ባሻገር በመንግሥት ባለሥልጣናትም ሲሰነዘሩ እየተደመጡ ይገኛሉ፡፡ በኢትዮጵያ የስቶክ ማርኬትን...
የአዲስ አበባ ወንድ የመልበሻ ቤት መስተዋትሆኗል፡፡ ሴቶቹ በሱ ፊት ላይ አለባበሳቸውን ያያሉ፤ የአዲስ አበባ መንገዶች፣ ካፌዎች፣ ባሮች፣ ቢሮዎች፣ ሆቴሎች፣ የፀሎት ቤቶች... አለባበስ ማሳያ መድረኮች ሆነዋል፡፡ ወንዱየጥሞና ጊዜ ተነፍጓል፡፡ ሲበላ፣ ሲጠጣ፣ ሲሰራ፣ሲፀልይ፣ ታክሲ ሲጠብቅ... በሞዴሎች ተከቦ ነው፡፡ ህይወቱ የናይት ክለብ ውስጥ እስረኛ ሆናለች፡፡ ሲወለድ ሳውና ባዝ የገባ ሲሞት ይወጣል፡፡ ኑሮው በላብ መጠመቂያ ሥፍራው ሆናለች፡፡ አይኑ ሸሽቶ የትም አይደርስም፡፡ እድሜ ልኩን መስክ መካከል...
'''መስ-አኔ-ፓዳ''' በ[[ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር]] ላይ የ[[ኡር]] መጀመርያው ንጉሥ ነበረ። በዚያው ዝርዝር ዘንድ የ[[ኡሩክ]]ን ንጉሥ ሉጋል-ኪቱንን አገልብጦ ለ80 ዓመታት ነገሠ። ከ[[ሥነ ቅርስ]] በዕውኑ እንደ ነገሠ እርግጥኛ ቢሆንም፣ እንዲህ ያለ ረጅም ዘመን እንደ ገዛ ግን አጠያያዊ ነው። እስከዚህ ድረስ፣ ለ[[ሱመር]] ላዕላይነት ዋና ተዋዳዳሪዎች ኡሩክና [[ኪሽ]] ነበሩ። [[ጊልጋመሽ]] የኪሽን ንጉሥ [[አጋ]]ን አሸንፎ [[ኒፑር]]ንም ከተማ ይዞ ላዕላይነቱን ለኡሩክ መሠርቶ ነበር። ...
መለስ ህይወታቸው እንዳለፈ ከተሰጡት አስተያየቶችና ትንቢቶች መካከል ቀዳሚው የመለስ ሞት ለህወሃት ጊዜውን ጠብቆ የሚፈነዳ ፈንጂ መሆኑ ነበር። በዚሁ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በስልጣን ላይ ያሉ የኢህአዴግ ዲፕሎማት “መለስ የቆፈሩት ጉድጓድ” በሚል ርዕስ በሰጡት ቃለ ምልልስ ይህ እንደሚከሰት ቁልጭ አድርገው ተናግረው ነበር። መለስ አፍነው የያዟቸው የፖለቲካ ችግሮች ጊዜያቸውን እየጠበቁ የሚፈነዱና በመጨረሻም ፓርቲውን እንደሚፈረካክሰው የተገለጸው በየደረጃ የሚፈነዱት ችግሮች እየበረከቱ በመሄዳቸው ነበር። መ...
ዓለምለኸ ክኢላታት ብዛዕባ ቁጠባ ኣፍሪካ ተስፍኦም ይገልፁ ኣለው።እታ ኣህጉር ኣብቶም ዝቕፅሉ ክልተ ዓመታት ብሓሙሽተ ወይ ሽዱሽተ ምኢታዊ ክትዓቢ እያ።ኣብ 2008 ኣ/ፈ ቅልውላው ቁጠባ ዓለም ካብ ዝኽሰት እቲ ዝበለፀ ዕብየት እዩ።ኣብ መንጎ ምምዕባል ዝርከባ ሃገራት ዘሎ ርክብ ንግዲ እናዓበይ ምኻድ ንኢንቨስትመንት ዝስሕብ ንፁር ፖሊስታት ቁጠባን ኣብ መንጎ ሃገራት ኣፍሪካ ናይ ንግዲ ርክባት ምውሳኽን ከም ምኽንያት ተጠቒሱ’ሎ። እቲ ትንበያ ብባንኪ ልምዓት ኣፍሪካ፡ብናይ ሕቡራት መንግስታት ፕሮግራም ልምዓት...
ጉዳያችን - GUDAYACHN: የመሀይማን ቁጥር በሚልዮን ጨምሮ ዕድገት እንዴት አለ ይባላል? ኢህአዴግ/ህወሓት ስልጣን ላይ ከወጣ ወዲህ በኢትዮጵያ ማንበብ እና መፃፍ የማይችሉ ጎልማሶች (የመሃይማን) ብዛት ከሰባት ሚልዮን በላይ መጨመሩን የዩኔስኮ ሰነድ ያመላክታል (ትኩረት - ጉዳያችን ) ጉዳያችን - በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች ያሉት ገፅ ነው። Gudayachn is prepare...
• ቀዳም አብ ብሉይ ኪዳን ሻባት ኢሎም ዝጽውዕዋ መዓልቲ ዕረፍቲ እያ ነይራ። እንተኾነ አብ ሰንበት ተቐይራ። ተሳዒራ ማለት ክርስቶስ አብ ቀዳሚት ሰንበት ስለ ዝተንሥኤ ከምኡ ጰራቅሊጦስ ብሰንበት ስለ ዝወረደ ቀዳሞት ክርስትያን ንቀዳም ብሰንበት ቀይሮማ። ትሕዝቶ መቐየርኦም ከአ አብቲ ንእምነት ዝርኢ ዓበይቲ ነገራት አብአ ስለ ዝተፈጸመ መዓልቲ እግዚአብሔር ተባሂላ ትጽዋዕ። • ቀዳም ስዑር ዘብል ካልእ ምኽንያት በዚአ ዕለት ክርስቶስ ሥጋኡ አብ ትሕቲ መሬት ዝጸንሓሉ እሞ ነቶም ካብ አቦና አዳም ጀሚሮም አብ...
የቀድሞ የጀርመን ቻንስለር አንገላ መርከል ከሦሪያ ጥቃትና ግድያን ሸሽተው ለወጡ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች መጠጊያ በመፍጠራቸው ከፍተኛው የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽን ሽልማት የሆነውን፣ የናንሰንን ሽልማት አሸንፈዋል፡፡ አንገላ መርከል የሦሪያው ጦርነት ከፍተኛ ደረጃ በደረሰበት እአአ በ2015 እና 2016 በነበረው ጊዜ ሌሎች አገሮች ፊታቸውን ያዞሩባቸውን የሦሪያ ስደተኞች በደስታ ተቀብለዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የሥደተኞች ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) ከፍተኛ ኮሚሽነ...
ህግደፍ ብንቕሓት፡ ብእምነት፡ ብምርጫ ዜጋታት ዘይኮነ፡ መብዛሕቲኡ ኣገዲዱ ብግፋ ብራዕዲ ብዝኣከቦ ሓይሊ ሰብ ዝሓበጠ ስማዊ መንግስታዊ ጉጅለ’ዩ። እቶም ኣባላተይ ዝብሎም፡ ንሳቶም ድማ ውድብና መንግስትና ዝብልዎ መብዛሕቲኦም ምርጫ ኣልቦ ግዱዳት’ዮም። ንሱ ብሓቂ ኣባላተይ ዘብል፡ ንሳቶም ’ውን ውድብና መንግስትና ዘብል ናይ መትከል ናይ ፖለቲካዊ መስመር ዝምድና የብሎምን። ህግደፍ ብዘለዎ ዓመጻዊ ሓይሊ’ዩ ብመን ሓታቲ ኣለኒ ኣብ ክንዳኦም ዝዛረብ። ንሳቶም ፖለቲካዊ ነጻነት ዘይብሎም ዝሩዓት ክንሶም ፈሪሖም’...
ኢትዮጵያን በተገንጣይ ስም የሚመራው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግምባር – ህወሃት፣ የገጠመው ቀውስ እየተለጠጠበት ነው። ኦህዴድ አደረጃጀቱ ሊጠገን በማይችልበት ሁኔታ ተናግቶበታል። ይኽው ወረርሽኝ ወደ ሌሎች ገባር ድርጅቶች መስፋፋቱ የማይቀር ቢሆንም ብአዴን ውስጥ ቀውስ ስለመነሳቱ መረጃዎች ከቀድሞው በላይ ጎልተው እየወጡ ነው። በ1997 ምርጫ ኢህአዴግን ከውድቀት ጉድጓድ ያወጣው ኦህዴድ፣ ህወሃት በአንጃ ተቧድኖ ሲባላ የመለስን ወገኖች የታደገው ብአዴን አሁን ለህወሃት መከራ ሆነውበታል። አጋር የሚባሉት ...
ለግሪድ ሃይል፣ ለባቡር መንገድ፣ ለፔትሮኬሚካል፣ ለዘይት መስክ እና ለተለያዩ የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ኢንተርፕራይዞች ለቁጥጥር እና ለጥገና መብራት ምቹ ሲሆን በተለያዩ ተቀጣጣይ እና ፈንጂ ቦታዎች እንደ ተንቀሳቃሽ የመብራት መሳሪያዎች ሊያገለግል ይችላል። የአፈጻጸም ባህሪያት ፍንዳታ-ማስረጃ ተግባር: ይህ ምርት ሙሉ በሙሉ በብሔራዊ ፍንዳታ-ማስረጃ መስፈርት መሠረት የተሰራ ነው, ፍንዳታ-ማስረጃ አይነት ከፍተኛው ፍንዳታ-ማስረጃ ደረጃ ያለው, ግሩም ፍንዳታ-ማስረጃ አፈጻጸም እና ፀረ-የማይንቀሳቀስ ውጤት ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ኦቻ ከየአቅጣጫው እንደሰማና “ሊተነበይ የማይችል” ሲል የጦርነቱን ሁኔታ አመልክቶ ባወጣው ሪፖርት በደቡብ ምዕራብ ሽራሮ ከተማ፣ በወልቃይት ፀገዴና በምዕራብ ዞን ሁመራ ውጊያ እንዳለ ገልጿል። በተለያዩ አቅጣጫዎች ትንኮሳ እንዳልቆመና አልፎ አልፎም የሱዳንን ኮሪዶር ለማስከፈት ተደጋጋሚ የማጥቃት ሙከራ ቢደረግም ሊሳካ እንዳልቻለ የአማራ ክልል፣ የአካባቢዎቹ አስተዳደሮች፣ እንዲሁም የመከላከያ ባለስልጣኖችን የሚጠቅሲ ” የተለመደ ነው” ሲሉ ሚዛ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽንና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት(ተመድ) የሰብአዊ መብት ቢሮ በትግራይ ግጭት ዙሪያ በጋራ ያደረጉት የሰብአዊ መብት ጥሰት ምርምራ ውጤር በዛሬው እለት ይፋ አድርገዋል፡፡ የትግራይ ግጭት ተሳታፊዎች “በተለያየ መጠን” የሰብአዊ መብቶችን መጣሳቸውን የምርመራ ቡድኑ ገለፀ በሪፖርቱ ላይ መንግስት የማይቀበላቸው ጉዳዮች መኖራቸውን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ መንግስት ተጎጅዎችን ለመርዳት፣ ተጠያቂነትን ለማስፈንና ጥቃትን ለመከላከል ስለሚጠቅመን ሪፖርቱን እንደ ጠቃሚ ሰነድ እንደሚ...
ለውጥ በሚታይም ሆነ በማይታይ ረቂቅ ነገር ውስጥ፣ በትንሽም ሆነ በትልቅ፣ በወል፣ በተናጠል በጋራም ሆነ በግል ህይወት ውስጥ ሁሉ የሚከሰት የተፈጥሮ መሰረታዊ ህያው የጊዜ ባህሪ ነው። ለውጥ ካልሆነ ወደ ሆነ ካልነበረ ወደ ነበረ የሚያሸጋግር እምቅ የጊዜ ሂደትና ውጤት ነው። በጥቅሉ ለውጥ በዙ ገጽታዎችም ደረጃዎችም አሉት። በውስጥና በውጭ በሚፈጠሩ ነባራዊ ሁኔታዎች አነሳሽነት የለውጥ ወቅት ይከሰታል፣ የለውጥ ትርጉምም ለውጡን ከሚፈለገው፣ከሚፈጥረውና ከሚጠቀምበት አካል ጋር የተያያዘና የተሳሰረ ነው። ሁሉም...
ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሓት/ትህነግ) በማለት የሚጠራውና በኢትዮጵያ እጅግ አስከፊ የሚባልና ትውልድን ያወደመ ርዕዮት በመከተል አገር ያፈረሰው የወንበዴዎች ጥርቅም፤ እስካሁንም በዓለምአቀፍ የአሸባሪዎች የመረጃ ቋት በአሸባሪነት ተመዝግቦ የሚገኝ ድርጅት ከህወሃት ጋር ድብቅ ግንኙነት በመፍጠር በአሶሳ ከተማ ጥፋት ለመፈጸም በዝግጅት ላይ እንደሆኑ የተጠረጠሩ 20 ግለሰቦች ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አብዱላዚዝ መሐመድ ተናገሩ። ኮሚሽነሩ ለኢዜ...
በቅዱስ ያሬድ የዓቢይ ፆም ሳምንታት አሰያየም መሠረት ሁለተኛው ሳምንት ቅድስት ተብሎ ይጠራል እንዲሁም በዚሁ ሳምንት ዋናው ፆመ ኢየሱስ ይጀምራል:: ይኸውም “የሰንበትን ቀን ትቀድሳት ዘንድ አክብር” ዘጸ 20፥7 በማለት የሰንበትን ቅድስና እና ክብር መሠረት በማድረግ “እኔ ቅዱስ ነኝ እና ቅዱሳን ሁኑ” ዘሌ 19፥2 የሚለውን ቃል መርኅ እያደረገ እግዚአብሔርን ወደ መምሰል የሚያደርስ መንፈሳዊ ዕድገት እንዲኖረን ክርስቲያኖችን የሚያሳስብ ነው:: የሰንበት ጌታዋ ልዑል እግዚአብሔር የሚከብርበት ቅዱስ ( ልዩ...
ብዉሑዱ 2,000 ኣባላቱ ፡ ነቲ ዘለዉዎ ስራሕ ብቑዓት ዝገብሮም ጥዕና ኣእምሮ ከምዝጎድሎም፡ ፖሊስ ኬንያ ብ19 ሚያዝያ ሓቢሩ። ጠቕላሊ መርማሪ ኣገልግሎት ፖሊስ ኬንያ ሂላሪ ሙተያምባ ነቲ ሓበሬታ ዝሃበ ኮይኑ፣ ንኣባላት ፖሊስ ኪካየድ ድሕሪ ዝጸንሐ ኣካላዉን ኣእምሮኣዉን መርመራ፣ እቲ ዉጻኢት ምርካቡ ኣረዲኡ ኣሎ። ካብ ዝሓለፋ ቀረባ ዓመታት፡ መጠን ነብሰ-ጉድኣትን ነብሰ-ቅትለትን ኣብ ኣባላት ፖሊስ እታ ሃገር ኪዛይድ ምጽንሑ ዝሓበረ እቲ ሓላፊ፣ ብፍላይ ነቲ ኣብ ገለ ኣባላት ኪምዝገብ ዝጸንሐ ጭንቀት ዝደ...
ከ12 ዓመት በፊት ታኅሣሥ ወር በባተ በ29ኛው ዕለት በጀርመን ሙኒክ ከተማ ያረፉት ታላቁ የታሪክና የቲኦሎጊያ ፕሮፌሰርና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሊቅ ዶክተር ሥርግው ሐብለ ሥላሴ (1921- 1995)፣ ዜና ዕረፍታቸውን ተከትሎ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የመታሰቢያ ዝግጅት ሲደረግላቸው አንድ አባት ‹‹ሰው ያልፋል ታሪክ ግን ይተርፋል›› ብለው እንደነበረ አስታውሳለሁ፡፡ ለዚች ትውስታዬ መነሻ የሆነኝ On this day late us remember Prof Sergew Hable Selassie ...
የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ሊቀ-መንበር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ፣ አገሪቱ በታሪኳ አይታ በማታወቀው መጠን ሰላማዊ ዜጎቿ በግፍ ተጨፍጭፈውባታል፤ ሃብት ንብረታቸው ተዘርፏል፤ ከኖሩበት ቀዬ በገፍ ተፈናቅለዋል። ይህ እኩይ ድርጊቱ አሁንም ቀጥሏል። መንግሥታቸውም ችግሩን ከመቆጣጠር ይልቅ፤ የበለጠ እንዲንር ለአጥፊዎቹ መዋቅራዊ እገዛ እያደረገ ለመሆኑ ግላጭ የወጡ ማሳያዎች አሉ። በተለይ የኦሮሚያ ክልል አስተዳዳሪ አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች የክልሉ የአመራር አባላት በአደባባይ ...
ኣብ ዓለም ናይ ወፃኢ መራኸቢ ብዙሃን ብቀዋሚነትን እናተመላለሳን ክፅብፅባ ናፃ ፍቓድ ካብ ዘይህባ ሃገራት ሓንቲ ዝኾነት ኤርትራ ኣብቶም ዝሓለፉ 10 ዓመታት ንመጀሪያ ግዜ ናይ BBC ጋዜጠኛታት ኣብ ዝሓለፈ ወርሒ ለካቲት ተፈቒዱሎም ኣቲዮም ኣለው። ኣብ ቀረባ እዋናት ናብ ኤርትራ ኣቲየን ክፅብፅባ ካብ ዝተፈቐደለን ማዕኸናት ዜና ኣግልግሎት ዜና ኣፈረንሳይ AFP፣ሬድዮ ድምፂ ኣሜሪካን ኢራን Press TVን ይርከብኦም። ኣብ 1991 ነፃነታ ዝኣወጀት ኤርትራ ብፍላይ ድማ ምስ ኢትዮጵያ ዘካየደቶ ዳሕረዋይ ኲናት...
በዚህ ስፍራ ለልዩ በአላትና ክስተቶች እንዲሁም ለሙስሊም እና ለክርስቲያን በአላት ወቅት በቅርብም በሩቅ ላሉ ለጓደኛዎ፣ለወዳጅ ዘመድዎ የሚልኳቸውን ልዩ ልዩ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ምርጥ ትኩስ እና አዳዲስ ለየት ያሉ ልብን ይሚያረኩ ኢትዮጵያዊ ወግ እና ለዛ የተላበሱ የመልካም ምኞት መግለጫ መልክቶችን ፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች እና መልክቶች (SMS) ያገኛሉ። ከዚህም በተጨማሪ በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የሰላምታ አጠያየቅና መልስ አሰጣጥ ጽሁፎችንም አዘጋጅተንልዎታል። ለጎብኚዎቻችን አመቺ እንዲሆን መል...
በአለማችን ወደ 75% የሚሆኑ እርጉዞች Anemia ወይንም የደም ማነስ ያጋጠማቸው ሲሆን ይህም የ Folic Acid እና Iron እጥረትን የሚያመላክት ነው፡፡ ይህንን ችግር በሚመለከት ያለውን ሁኔታ የሚ ዳስስ ጥናት በአገራችን በተለይም በባህርዳር በፈለገሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል መካሄዱን የኢትዮያጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ያሳተመው ጆርናል (EJRH) ላይ ተገልጾአል፡፡ April 1 እስከ August 30, 2019 በተደረገው የዳሰሳ ጥናት የእርግዝና ክትትል የሚያደርጉ 390 ያህል እርጉዝ ሴቶ...
በጀርመን ውስጥ የሚባለው \"ፈጣን ማጣሪያ \" ሁለት ሁከት አሏቸው, ማለትም ፈጣን የፀረ-አረመኔ ሙከራ (አንቲጂን-ቺነርስ) እና የመነሻ ምርመራ (SELBSTEST). ፈጣን አንቲጂንግ ሙከራዎች በሰለጠነ ሠራተኛ መከናወን አለባቸው, እናም ቫይረስ አንቲጂንግ ናሳ ወይም የጉሮሮ ናሙናዎችን በመሰብሰብ ላይ ይገኛል, እናም ውጤቶቹ በፍጥነት ሊገኙ ይችላሉ. ፈተናውን ከተቀበለ በኋላ ህዝቡ ፈጣን የማጣሪያ የምስክር ወረቀት ሊያገኝ ይችላል, ይህም ወደ ግብይት ለመግባት, ወደ ምግብ ቤቶች ይሂዱ እና የህዝብ መጓጓዣ...
(ፍኖተ-ነፃነት) የፀረ-ሽብር አዋጁን በመቃወም “የሚሊዮኖች ድምፅ” በሚል መርሃግብር የህዝብ ፊርማ ሲያሠባስብ የቆየው አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤ ህጉን ለማሠረዝ የሚያስችል በቂ ድምፅ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ከ1ሚ. በላይ ፊርማ አሰባስቤአለሁ ያለው ፓርቲው፤ የህዝቡን ፊርማ በመያዝ ክስ እንደሚመሰርት ገልጿል፡፡ ፓርቲው ለ3 ወራት ባካሄደው ፊርማ የማሰባሰብ ዘመቻ የፀረ ሽብር አዋጁን ለማሰረዝ የሚያስችል ድምጽ ማግኘቱን የገለፁት የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ዳንኤል ተፈራ፤ አሁንም ድረስ...
ሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ውስጥ ዛሬ ረቡዕ በተሽከርካሪ መኪና ላይ በተጠመደው የአጥፍቶ ማጥፋት የፍንዳታ ጥቃት ቢያንስ 9 ሰዎች መገደላቸውና ሌሎች 9 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው ተገለጸ፡፡ ጥቃቱ የደረሰው በሞቃድሾ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በቡድን ይጓዝ በነበረ የመንግሥት ደህንነት ተሽከርካሪዎች ቡድን ላይ መሆኑ ተመልክቷል፡፡ የዓይን እማኞች በከፍተኛው ፍንዳታ በአቅራቢያው በነበሩ ህንጻዎችና ቆመው የነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ገልጸዋል፡፡ የሶማሊያ ፖሊስ ቃል አቀባይ ሀሰን አሊ በአደጋው ...
ከክርስቶስ ጠላቶች መደምሰስ በኋላ የዮሐንስ ራእይ ስለ ዘላለማዊ መንግሥት አጀማመር ይነግረናል ብለን እንጠብቃለን። ነገር ግን በመጽሐፉ ውስጥ የምናገኘው ክርስቶስ ለአንድ ሺህ ዓመታት በምድር ላይ እንደሚነግሥ የሚያስረዳውን ክፍል ነው። የዮሐንስ ራእይ በተምሳሌቶች የተሞላ መጽሐፍ በመሆኑ፥ ብዙ አማኞች የሺህ ዓመቱ መንግሥት ክርስቶስ በምድር ላይ በአማኞች ልብ ውስጥ፥ በሰማይ ደግሞ በቅዱሳን ሕይወት መንገሡን የሚያመለክት ነው ይላሉ። ነገር ግን ይህ ክፍል መሢሑ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ ለአንድ ሺህ ...
“በአፍንጫዬ መተንፈስ አልችልም። የምተነፍሰው ‘ስቶማ’ በሚባልና አንገቴ ላይ በሚገኝ ቀዳዳ አማካይነት ነው’’ ይላሉ የ75 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋዋ ናሊኒ ሳትያናርያን። ናሊኒ በህይወታቸው እንድም ቀን ሲጋራ አጭሰው አያውቁም። ነገር ግን ላለፉት 33 ዓመታት ባለቤታቸው ከሚያጨሱት ሲጋራ የሚመጣ ጭስ ሲተነፍሱ ኖረዋል። ባለቤታቸው ሕይወታቸው ካለፈ ከአምስት ዓመታት በኋላ በአውሮፓውያኑ 2010 ላይ ናሊኒ ካንሰር እንዳለባቸው ተነገራቸው። “ባለቤቴ አጫሽ ነበር። የእሱ ሲጋራ ማጨስ እኔን ይሄን ያክል ይጎዳኛል ...
“ኢትዮጵያን ማንም አይረዳትም። ብቻዋን ናት። ሞሰለኒን ሃሳቡን እንደገና እንዲያይ የሩሲያ የማስፈራሪያ ቃል እንኳ አላቆመውም። ምን ያድርግ? ፈረንሳዮችና እንግሊዞች አይዞህ፤ ከእግዚአብሄር የተሰጠህ ቅዱስ መብትህ ነው ብለውታል። አሜሪካ እንኳ ሳትቀር በተዘዋዋሪ ደግፋዋለች። አርፈሽ ተቀመጭ፤ ይኼ ነጻነት፤ ነጻነት የምትይው ትግልና መፈራገጥ ለመላላጥ ነው ብላታለች። አይ ኢትዮጵያ!” አዶልፍ ፓርለሳክ፤ ተጫነ ጆብሬ መኮነን (ተርጓሚ) የሃበሻ ጀብዱ አክሎግ ቢራራ (ዶር) ጥር 21 2014 ዓ ም ክፍል አንድ ...
ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለሃያ ዓመታት ገደማ ለኖሩና ወደ 262,500 ለሚሆኑ የኤል ሳልቫዶር ዜጎች የተሰጠውን ጊዜያዊ ጥበቃና ከለላ፣ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ሊሰርዘው መሆኑን፣ የአስተዳደሩ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ይፋ አደረጉ። ዋሺንግተን ዲሲ — ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለሃያ ዓመታት ገደማ ለኖሩና ወደ 262,500 ለሚሆኑ የኤልሳልቫዶር ዜጎች የተሰጠውን ጊዜያዊ ጥበቃና ከለላ፣ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ሊሰርዘው መሆኑን፣ የአስተዳደሩ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ይፋ አደረጉ። ኤል ሳልቫዶር ውስጥ እአአ በ2...
ግርማ በየነ በአዲስ አበባ ከተማ ተወልዶ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱንም በዛው በካቴድራል ት/ቤት በሚከታተልበት ወቅት ነበር የሙዚቃ ፍቅር ሥር የሰደደበት። ከ1952 ዓ.ም ጀምሮ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ቴአትር ለጊዜው ተቀጥሮ በመድረክ በድምፃዊነት መቅረብ ጀመረ። የማዜም እና የመዝፈን ፍቅሩም ሲብስበት በ1953 ዓ.ም ትምህርቱን ከልዑል መኰንን ት/ቤት አቋርጦ ከታኅሣስ ግርግር በኋላ የተመሰረተውን “ራስ ባንድ” በምዕራባዊ ዘፈን አቀንቃኝነት ተወዳድሮ ተቀላቀለ። ግርማ በራስ ባንድ ቆይታው ከእንግሊዝኛ ዘፈን...
ታሪኩን ለመረዳት ከጌታችን ልደት በፊት በእስራኤል ላይ ነግሦ የነበረውን የንጉሥ ዳዊት ልጅ የሆነውን የጠቢቡ ሰሎሞንን ታሪክ እና በኢትዮጵያ/በአቢሲኒያ የነገሠችውን የንግሥተ ሳባን ታሪክ ማየት ግድ ይለናል። እንድሁም ታራኩ ከታቦተ ፅዮን አመጣጥ ጋር ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት ያለው ሲሆን በመጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ 10 ላይ እና በሌሎች አዋልድ መጻሕፍት ላይ ተፅፎ እናገኜዋለን። ጌታችን በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 12:42 ላይ "ንግሥተ ዓዜብ በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥታ ትፈርድበታለች፤ የሰ...
የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች መምጣት አለመምጣት በአገራዊው የምርጫ ሂደት ላይ የሚያሳድረው አንዳችም ተጽዕኖ እንደሌለ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ)ፕሬዚዳንትና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አስታወቁ ። ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በተለይም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳስታወቁት፣ የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች መምጣት አለመምጣት በአገራዊው የምርጫ ሂደት ላይ የሚያሳድረው አንዳችም ተጽእኖ የለም፤ ምክንያቱም ታዛቢዎች ባሉበት ባለፉት ምርጫዎች...
የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ከህወሓት ጋር የሚደራደረው ምን ዓይነት ሁኔታዎች ሲሟሉ እንደሆነ የሚያጠና ኮሚቴ ተቋቁሞ በሥራ ላይ መቆየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራው ኮሚቴ በ"10 እና በ 15 ቀናት ውስጥ" ለብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ጉዳዩን በተመለከተ ሪፖርት እንደሚያቀርብም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለፓርላማ አባላት አስታውቀዋል። "ኮሚቴው ሰላሙን በሚመለከት ኢትዮጵያ ምን ምን ትፈልጋለች? ምን ሲሳካ ነው የምንደራደረው? እንዴትስ...
ኣብ ደቡባዊምዕራብ ኤርትራ ወርቂን ክቡር ሓጻዉንን ክድህስስ ኣብ 2018 ፍቓድ ዝረኸበ ካናዳዊ ኩባንያ ኣልፋ፡ ኣብ ከባቢ ኣቡርና ናይ ንኡስ-ዞባ ጎኘ ወርቂ ከምዝረኽበ ሓቢሩ። “ከርካሻ ፕሮጀክት” ኣብ ዝሰመዮ ወፍሩ ዳህሳሳዊ ንጥፈታት ኸቃንዕ ዝርከብ እቲ ኩባንያ፡ ካብ 2018 ጀሚሩ ኣብ’ቲ ን771 ትርብዒት ኪሎሜተር ዝሽፍን ፕሮጀክት ፡ ወርቂ ክህልዎም ንዝኽእል ከባቢታት ኣብ ምድህሳስን ኣብ ምሕዛእን ከምዝጸንሐ ፣ ኣብ’ዚ ናይ ከባቢ ኣቡርና ናይ ፈለማ ገጽ ድህሰሳኡ ድማ – ካብተም ትሕዝቶ ወርቂ እቲ ከ...
የውይይት ጥያቄ፥ የሰው ልጅ ልብ በመሠረቱ መልካም ነው ወይስ ክፉ? ለምሳሌ፥ ሕግ እንዲሁም ሕግን የሚያስፈጽም የፖሊስ ኃይል ባይኖር ኖሮ የሰዎች ዝንባሌ መልካም ይሆን ነበር ወይስ ክፉ? መልስህን አብራራ። የመጽሐፈ መሳፍንት የመጀመሪያ ዋና ክፍል (ከምዕ. 1-16 ያለው) በእነዚያ ዓመታት የነበሩ የአይሁዳውያን ዋና የፖለቲካ ችግሮችን ግልጽ በሆነ መንገድ ያሳየናል። ትኩረታቸውም ሕዝቡን ከውጭ ኃይል ወይም ከጠላት ቀንበር ነፃ ለማውጣት እግዚአብሔር ባስነሣቸው መሳፍንትነት አመራር ላይ ነው። የመጽሐፈ መሳፍ...
የፋሲል ከነማ እና የመቀሌ ከነማ የእግር ኳስ ጨዋታ በአዲስ አበባ ከተጠናቀቀ በኋላ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች በቴድሮስ አደባባይ በሚጨፍሩበት ጊዜ የየፌደራል ፖሊስ ችግር በመፍጠር የፋሲል ከነማን ደጋፊዎችን እንዳሰረ በማህበራዊ ድረ ገጽ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። የፋሲል ከነማ ማሊያ የለበሱ ደጋፊዎችን በጂምላ እንዳሰሩ ነው የተሰማው። የፌደራል ፖሊስ እያሰረ በነበረበትም ወቅት “ወያኔ ሌባ” የሚል መፈክር ተሰምቷል ይላል የማህበራዊ ድረ ገጽ ዘገባ። የአርቆ አሳቢው እና ጀግናው የኢትዮጵያ ንጉስ የአጼ ቴዎ...
ዶክተር ሬዶልፍ ክኑት ሞልቨር (Reidulf Knut Molvær) የ77 ዓመት ኖርዌጂያዊ አዛውንት ናቸው። ዋና ሙያቸው የሥነ ጥሑፍ፣ የቋንቋ፣ የታሪክና የማህበራዊ ሳይንስ ተመራማሪነት ነው። በአማርኛ ሥነ ጽሁፍና ቋንቋ ጥናት ከሎንዶን ዩኒቨርስቲ የዶክትሬት ድግሪያቸውን ያገኙ ሲሆኑ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ 14 ኬንያ ውስጥ ደግሞ 6 ዓመታትን ባለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ በመሥራት አሳልፈዋል። የትዳር ጓደኛቸው ኬንያዊት ሲሆኑ፣ አራት ልጆችም በጋራ አፍርተዋል። ከልጆቻቸውም መካከል አንዱ የሕክምና ዶክተር፣ ሁለቱ ...
ቅድሚ 20 ዓመታት ላዕለዎት ሓለፍቲ ህግዲፍ፡ ሚኒስትራትን፡ጋዜጠኛታትን ብጅምላ ዝተኣሰሩላ ቅንያት ወርሒ መስከረም 2001 ፡ ቅድሚኡ ኣብ ዝተፈላልየ እዋን ካብ ጎረባብቲ ሃገራት ተጨውዮም ዝተኣሰሩ ተጋደልትን ዝዝከሩላ ዕለት እያ። እዚ ከቢድ ሃገራዊ ፖለቲካዊ ሓደጋ ህዝብናን ሃገርናን ንዝሓለፎን ዝሓልፎ ዘሎና ጽንኩር ኩነታት ዘመስክር ኮይኑ፡ ተስፍኡን ትጽቢቱን ማሕዲግዎ፡ ኣብ ሰንፈላልን ሻቕሎትን ክነብር ገይርዎ እዩ። ዝተመንዘዐ ክብረታቱ ተስፋታቱ ክምለስ ሰላም ከውሕስ ንቃልሲ ይዕድም። ኣብ ልዕሊ ሰላማው...
ታሪኻውያን ፀላእትና ደይመደይ ኢሎም፤ ቅድመ ምድላው ገይሮም፤ ከም ብሄር ከፅንቱና ዝወልዕዎ ኲናት ዘርኢ ምፅናትን ወራርን ልክዕ መበል ካልኣይ ዓመቱ እንትሕዝ፤ ኣብ ሃገረ ደቡብ ኣፍሪካ ከተማ ፕሪቶሪያ ዝተሳለጠ ዘተ ሰላም፤ “ህወሓትን መንግስቲ ኢትዮጵያን ዝበፅሕዎ ስምምዕ ዘላቒ ቶኽሲ ደው ምባልን ማዕቀፍ ነባሪ ሰላምን” ተባሂሉ ተኸቲሙ ኣሎ። ባህጊ ህዝብና ሰላም ምዃኑ ሰለ ንፈልጥ ጥራሕ ዘይኮነስ፤ ህዝብና ንዝሓለፉ ክልተ ዓመታት ኣብ ዝቐፀለ ኲናት ዝኸፈሎ ክባር መስዋእትን መሪር ገድልን ሰለ ዘቐንዝወና፤...
ብሰንኪ ፀገም ኣሰራርሓ ነቲ ብመንግስቲ ዝተወሃበና ናይ ነዳዲ ድጎማ ዕድል ክንጥቀም ኣይከኣልናን ክብሉ ዘወርቲ ታክሲ ኣዲስ ኣበባ መረርኦም ገሊጾም። ብወገን መንግስታዊ ኣካል ግን እኹል ድጎማ ይግበር ምህላዉ ይገልፁ። መንግስቲ ኢትዮጵያ ካብ መወዳእታ ወርሒ ሰነ ጀሚሩ ብናይ ነዳዲ ድጎማ ዝጥቀማን ዘይጥቀማን መኻይን ፈልዩ እዩ። እተን ናይ ድጎማ ተጠቀምቲ ዝኾና መኻይን ናይ ህዝቢ መመላለስቲ ክኾና እንከለዋ፡ ክፍሊት ነዳዲ ዝፍፅማሉ ዲጂታል ኣሰራርሓ ከምዝተዘርገሐ ድማ ምክትል ሚኒስትር ንግድን ቀጠናዊ ምትእ...
ቡና ባንክ ላለፉት ወራት ሲያካሂድ በቆየው ሁለተኛው ዙር የመምህራን እና የጤና ባለሞያዎች “ይቆጥቡ ይሸለሙ” መርሃግብር አሸናፊ ለሆኑ ዕድለኞች እና አስረኛውን ዙር “የውጭ ምንዛሬ ይቀበሉ ፣ይመንዝሩ ይሸለሙ” መርሃ ግብር ማጠናቀቂያ ምክንያት በማድረግ የሽልማት ዕጣ ለወጣላቸው ደንበኞቹ ያዘጋጃቸውን ሽልማቶች በዛሬው ዕለት አስረክቧል። ባንኩ ሃምሌ 28 ቀን 2014 ዓ.ም በጊዮን ሆቴል ባካሄደው በዚሁ የሽልማት አሰጣጥ ስነስርዓት ላይ የ10ኛው ዙር የውጭ ምንዛሪ የዕጣ አሸናፊዎች ለሆኑት ዕድለኞች የ2021...
ምእመናን ከአንዱ ሀገር ወደ ሌላው ሀገር በተለያየ ምክንያት መሰደዳቸው አይቀሬ ነው:: ታዲያ ሲሰደዱ በሄዱበት ሀገር ሁሉ ቤተክርስቲያን ያስፈልጋቸዋል :: ምንም አያጠያይቅም የተመቻቹ ሁኔታዎችም አሉ... አስቸኩዋይ ጥሪ ለምእመናን በሙሉ የታላቁ የደብረ ሊባኖስ ገዳምን ለመርዳት ገዳሙ ጥሪ አስተላለፈ ገዳሙ በአሁን ሰዓት በመሬት መንሸራተት ምክንያት ከፍተኛ አደጋ እንደተጋረጠበት ተጠቅሶ ሰኔ 8 ቀን ከ7፡30 ጀምሮ በጠቅላይ ቤተ ክህነት የስ... ጾመ ፍልሰታ የእመቤታችን ዕረፍት ጾመ ፍልሰታ የእመቤታችን ...
Small 1 : $20.00 USD - monthly Small 2 : $30.00 USD - monthly Small 3 : $40.00 USD - monthly Medium 1 : $50.00 USD - monthly Medium 2 : $75.00 USD - monthly Medium 3 : $100.00 USD - monthly Large 1 : $150.00 USD - monthly Large 2 : $200.00 USD - monthly Large 3 : $300.00 USD - monthly Diamond : $500.00 USD - monthly Go...
ዓለም አቀፉ የገንዘብ አበዳሪ ተቋም ዓለም ባንክ ባወጣው መግለጫ በአፍሪካ ቀዳሚ የህዝብ ቁጥር ባለቤት ለሆነችው ናይጀሪያ ከኮሮና ቫይረስ ጉዳት እንድታገግም የሚረዳ 400 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጓል። የገንዘብ ድጋፉን የባንኩ የቦርድ ዳይሬክተሮች ያጸደቁ ሲሆን የገንዘብ ድጋፉ ናይጀሪያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንድትገዛ እና ሌሎች ስራዎችን እንድትከላከል ያስችላታል ተብሏል። የናይጀሪያ መንግስት በበኩሉ ከዓለም ባንክ ባገኘው ድጋፍ 110 ሚሊዮን ዜጎችን መከተብ የሚያስችል የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ጨምሮ ሁሉም የንግድ ባንኮች የአክሲዮን ባለቤት የሆኑበት ኢትስዊች አክሲዮን ማኅበር ለመጀመርያ ጊዜ ወደ አትራፊነት መሸጋገሩ ታወቀ፡፡ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ ኪሳራ ላይ እንደነበር ሲገለጽ የቆየው ኢትስዊች በ2011 የሒሳብ ዓመት ለመጀመርያ ጊዜ የተጣራ 12.9 ሚሊዮን ብር አትርፏል፡፡ ኩባንያው ባለፈው ሳምንት የ2011 የሒሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን ይፋ ባደረገው ዓመታዊ ሪፖርቱ፣ ይህ ትርፍ የተመዘገበው በሁለት ምክንያቶች ስለመሆኑም ይጠቅሳል፡፡ በሒሳብ ዓመቱ ለኩባንያው አ...
በጀርመን አገር የሚታተመው ጥላ መጽሔት የግንቦት 2005 ዕትም በርካታ ጉዳዮችን በመዳሰስ ለህትመት በቅቷል፡፡ አዘጋጆቹ የላኩልንን ሙሉ የመጽሔቱን ዕትም እዚህ ላይ በመጫን ማንበብ ይቻላል፡፡ በመጽሔቱ ከተካተቱት በርካታ ቁምነገሮች መካከል ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ ከመጽሔቱ ዋና ሥራአስኪያጅና ጋዜጠኛ መስፍን አብርሃ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ይህንን ይመስላል፡፡ አቶ ኦባንግ ሜቶ ይባላሉ።የስቃይ ሰለባ የሆኑና እሳቸው የሚመሩትን ድርጅት ድጋፍ ያገኙ ኢትዮጵያውያን “...
አሁን የሚፈለገው የሚያሻገሩ መሪዎችን ማግኘት ብቻ ነው። ሕዝብ በፖለቲካ መሪዎች ሃፍረትን እየተግሞጠሞጠና ደሙ ደመ ከልብ እየሆነ የሚኖርበት ዘመን እንዲያከትምለት ይፈልጋል። የአንተ ደም የእኔ ደም ነው በማለት የችግሩ ጉያ ውስጥ ሆኖ አጋርነቱን፣ አንድነቱን ሲያሰማ ሩቅ ተቀምጦ እንደ ቅጥረኛ የወገንን ሞራል ማላመጥ አግባብ አይሆንም። ውሎ አድሮ ከገዳዮቹ በላይ ያስጠይቃል። በቅጥረኛነትም ያስመድባል። ከአገራችንም ሆነ ከዓለም ዘመን የማይረሳቸው የውብ ስብእና ባለቤቶች ሕዝባቸውን አሻግረዋል። ክፉዎች የቀበ...