text
stringlengths
384
122k
ኣባል ኮሚቴ ወጻኢ ጉዳያት ሴነት ኣሜሪካ ሚስተር ሪሽ ኣብ ዝዘርግሕዎ መግለጺ"ኢትዮጵያ ናብ ውግእ ሕድ ሕድ ትጥሕለሉ ዕድል ጋህዲ እዩ፣ ንዞባዊ ህድኣት ቀጥታዊ ስግኣት’ውን እዩ፣ ልዕሊ ኩሉ ግና፣ ንድሕነት ህዝቢ ኢትዮጵያን ዴሞክራሲያዊ ስግግር’ታ ሃገርን ኮይኑ ኣሎ’ ኢሎም። ኣሜሪካን ማሕበረ ሰብ ዓለምን፣ ኩሎም ወገናት ናብ ልዝብ ንክኣትው ክደፍኡ፣ ድሕነት ሰላማዊያን ሰባት ክረጋገጽ፣ ሰብኣዊ ሓገዝ ናብ ህዝቢ ክቀርብ፣ ኣገልግሎት ኢንተርኔትን ቴለፎንን ክምለስን ብልዝብ ሰላማዊ ፍታሕ ክርከብን አተሓሳሲቦ...
ትላንት ሌሊት በተለያዩ የአሜሪካ ከተሞች በተካሄዱት የተቃውሞ ሰልፎች የፖሊስ መኪኖችና የመንግስት ህንጻዎች በእሳት ጋይተዋል። የሱቆች መስኮቶች ተሰባብረዋል፣ ከፍተኛ ዋጋ የሚያስወጡ እቃዎች ተዘርፈዋል። ሰላማዊ የነበሩት የተቃውሞ ሰልፎች ሁከት አዘል ሆነዋል። 11 የክፍላተ ግዛት አስተዳዳሪዎች የብሄራዊ ዘብ ወታደሮችን ለማንቀሳቀስ ተገደዋል። ዝርዝር ዘገባው ቀጥሎ ይቀርባል። WASHINGTON DC — ትላንት ሌሊት በተለያዩ የአሜሪካ ከተሞት፣ የዘረፋ ተግባርና ብጥብጥ ተካሂዷል።ጆርጅ ፍሎየድ በፖሊስ ቁጥጥ...
ኣህጉራዊ መዓልቲ ቱሪዝም፡ ዓመታዊ ኣብ 27 መስከረም ዝኽበር በዓል ኮይኑ፡ ቀንዲ ዕላምኡ፡ ማሕበረ-ሰብ ዓለም ብዛዕባ ማሕበረ-ቁጠባዊ ኣገዳስነት ጽላት ቱሪዝም፡ ግቡእ ርድኢት ከምዝህልዎ ንምግባር’ዩ። ናይ ሎሚ ዓመት መዓልቲ ቱሪዝም፡ “ሕውየት ቱሪዝም” ኣብ ትሕቲ ዝብል ቴማ፡ ኣብ ዓለም ንመበል 43፡ ኣብ ሃገርና ድማ ንመበል 27 ግዜኡ ተዘኪሩ ይውዕል ኣሎ። ኣህጉራዊ መዓልቲ ቱሪዝም፡ ዓመት መጸት፡ ዘሎና ቱሪዝማዊ ጸጋታትን ካብኡ ዝምንጩ ርሒብ ማሕበረ-ቁጠባዊ ዕድላትን እተዘኻኽረናን ጽላታዊ ራእይና ንኸ...
ካአሁን በፊት አማራጭችን የወደፊት ተስፋቸን በሚለው ጽሁፌ (borkena.com)እንዳአማራጭ ትልቁ የፌዴረሽን አካል ክልል ከሚሆን በዞን ቢደራጅና ከየዞኑ ደግሞ ለሴነትነት ተወካይ የሚሆን በመምረጥ ሌላ ሁለተኛ የምክር ቤት መፍጠር በብሄር ከመከለል ያድነናል። የብሄር መንግስትም ስለሚቀር ካለነበት የብሄረሰብ መንግስት ጠንቅ ይገላግለናል የሚል ሃሳብ አስተናጀ ነበር። ይህ የዞን አስተዳደር በክልል ፈንታ የፌዳራሉ ዋናው ትንሹም ትልቁም አካል ይሆናል ማለት ነው። ይህን ስል ግን መጀመሪ ይኖርል ወይም ይሆናል ...
ኪሚኮ ግሌን አሜሪካዊቷ ተዋናይ ፣ ብሮድዌይ ተዋናይ እና ዘፋኝ ናት ፡፡ እሷ “ብርቱካናማ አዲሱ ጥቁር ናት” በተሰኘው የቴሌቪዥን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ውስጥ እንደ ብሩክ ሶሶ በመባል ትታወቃለች ፡፡ እስያውያን በጣም ጥብቅ የሆኑ pusሾች LOL አላቸው የሚል ወሬ አለ ፡፡ እኔ ገና አንድ ባንግ ነኝ. የሚስብ ኪሚኮ ግሌን ይመልከቱ-በኩል ስዕሎች ሾልከው ወጣ ወይም ምናልባት ኪሚኮን እሞክራለሁ ፡፡ በታዋቂው ተከታታይ “ብርቱካናማ አዲሱ ጥቁር ናት” ኪሚኮ በሌዝቢያን የወሲብ ትዕይንት ውስጥ ስትሳተፍ እ...
የቡርኪና ፋሶው ሳሊፍ ዲያሎ(Salif Diallo) የቀድሞ አጋርና ባለፈው የሃገሪቱ ብሄራዊ ምርጫ ጊዜ ተቃዋሚ ነበሩ። በዚህ ወር ደግሞ የብሄራዊ ሸንጎ ሊቀመንበር እንዲሁኑ ተመርጠዋል። ቡርኪና ፋሶ የቀድሞ ፕረዚዳንት ብሌይስ ኮምፓኦሬ (Blaise Compaore) አጋር የነበሩትና በኋላ ተቃዋሚያቸው የሆኑትን ሳሊፍ ዲያሎን (Salif Diallo) የብሄራዊ ሸንጎ ሊቀመንበሩዋ አድርጋ መርጣለች። እንደሳቸው የኮምፓኦሬ አጋር በበሁዋላ ተቃዋሚ የሆኑት ማርክ ክሪስቲያን ካቦሬ ፕረዚዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ትናንት...
የፖሊስ ምርመራ ቡድን ፍርድ ቤቱ በሰጠው የምርመራ ጊዜ ያገኘውን የምርመራ ሥራ ለፍርድ ቤቱ አብራርቶ ለቀሪ የምርመራ ሥራዎችም የ14 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ጠይቋል። በምርመራ ቡድኑ አፈፃፀም እና ቀጣይ ጥያቄ ዙሪያ የተጠርጣሪ ጠበቆች እና የምርመራ ቡድኑ ያደረጉትን ክርክር የመረመረው ችሎቱ፣ የፖሊስን የተጨማሪ ምርመራ ጊዜ ጥያቄ አልተቀልኩም ብሏል። ጠበቆችም አቶ እስክንድር ነጋ የዋስትና መብቱ እንዲጠበቅ የጠየቁ ሲሆን፣ ፍርድ ቤቱ የዋስትና ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል። ምክንያቱ ደግሞ መርማሪ ቡድኑ አቶ እስክ...
ኦሮምያ ውስጥ በተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት በሰልፈኞችና በኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች መካከል ስለነበረው ግጭትና የመብቶች ጥሰት እጅግ ተፃራሪ የሆኑ የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርቶችን ወጥተዋል፤ ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ እና አቶ ዳንኤል ብርሃኔ ከአድማጮች ለተነሱ ለጥያቄዎች መልስ ይሰጣሉ፡፡ ዋሽንግተን — የሰብአዊ መብቶች ተማጋቹ ዓለምአቀፍ ቡድን ሂዩማን ራይትስ ዋችና በኢትዮጵያ መንግሥት የተቋቋመው የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በቅርቡ ኦሮምያ ውስጥ በተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ ምክን...
የፌዴራል ኤችአይቪ/ኤድስ መከለከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት አገራዊ የዘርፈ-ብዙ ኤችአይቪ/ኤድስ ምላሹን የሚያስተባብር መንግስታዊ ተቋም ነው፡፡ አገራዊ የኤችአይቪ/ኤድስ ምላሽ በጤና ተቋማት የሚተገበሩ የኪሊኒካል ፕሮግራሞችን እና በማህበረሰብ ደረጃ የሚከናወኑ የዘርፈ-ብዙ ምላሽ ተግባራትን ያጠቃልላል፡፡ በዚህ ሁኔታ በአገርአቀፍ ደረጃ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት የሚከተሉት ናቸው፡፡ የዘርፈ-ብዙ ማስተባበር፣ አመራርና አጋርነትን ማጠናከር – አገራዊ የኤድስ ምክር ቤት፣ ሥራ አመራር ቦርድ፣ የተቀናጀ የጋራ ዕ...
በ 19 ኛው ጊዜ የሐሰት ነገር ችግርጉሮሮ SWABየበሽታው መከላከል እና ቁጥጥር ፊት ለፊት የሚዋጋ የሕክምና ሰራተኞችን እያሰቃየ ነው. ይህንን ችግር እንዴት መፍታት እንደሚቻል? ለፋይሉ የኒው ስያሜክ አሲድ ምርመራ የኒሚሚክ ስብስብ ትክክለኛነት ቁልፍ ምንድነው? ሶስት ዋና ዋና ምክንያቶች አሉ የጉሮሮ ማጠቢያ ስዋብ ስብስብ ጥልቀት? የድንጋይ ንጣፍ ምን ያህል ጊዜ mucosa ን? የፋይለኛ ስዋብ ናሙና ናሙና \"ወደ ነጥብ\" ወይም ለማጥፋት ጠቁም? ኦሮፋሪንግ ስዋቦች ስብስብ ምክሮች 1. ከናሙናዎች ፊት ...
ኣብ ተዳወብቲ ክልላት ኦሮሚያን ሶማልያን ብሰንኪ ዘጋጠመ ግጭት ተመዛቢሎም ኣብ ከተማ ቢሾፍቱ ይጣየሱ ካብ መንጎ ዝነበሩ መናእሰይ ትሽዓተ ከምዝተኣሰሩ ዝበፅሐናይ ዜና ገሊፁ። ሓደ ሽሕ መራሕቲ ስድራ ኣብ ከተማ ቢሾፍቱ ሓገዝ ይግበረሎም ኣሎ።ካብዚኦም ብተወሳኺ ኣስታት 500 ዝተመዛበሉ መናእሰይ ሓፀርቲ ስልጠናታት ተዋሂቡዎም ኣብታ ከተማን ኣብ ከባቢኡን ኣብ ዝርከባ ፋብሪካታት ክሰርሑ ተመዲቦም ኣለው። ካብቶም ተፈናቐልቲ መንእሰያት ሓደ ፈይሳ ቱፋ፡ እቶም መናእሰይ ናይ ሽዱሽተ ኣዋርሕ ኪራይ ገዛ ክወሃቦም ብ...
በፌደራል እና በክልል የፀጥታ ኃይሎች ጠንካራ እርምጃ ተወስዶበት ከተበታተነ በኋላ ንፁሃን ላይ ጥቃት እየፈፀመ ያለውን አሸባሪው ሸኔን ለማጥፋት የተቀናጀ ስራ እየተሰራ ነው ሲል የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። ጠንካራ የህዝብ አደረጃጀት በመፍጠር በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በተሰራው ኦፕሬሽን የሽብር ቡድኑ ከበፊት ቁመናው እና ይዞታው መዳከሙን የቢሮው ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ጠቅሰዋል። ጠንካራ እርምጃ ተወስዶበት የተበታተነው አሸባሪው ቡድን በተለያዩ ቦታዎች ንፁሃንን የማጥቃ...
ማሕበረሰብ ዓለም ንዳግማይ ምቅልቓል ኲናት ሕድሕድ ኢትዮጵያ ዘለዎ ሻቕሎትን ኩነኔን ኣብ ዝገልጸሉ ዘሎ እዋን፣ ነፈርቲ ኲናት መንግስቲ ኢትዮጵያ ሎሚ 26 ነሓሰ ኣብ ከተማ መቐለ ደብዳብ ከምዘካየዳ ተሓቢሩ። ተለቪዥን ክልል ትግራይ ኣብ ዝሃበቶ ሓበሬታ ፡ በቲ ደብዳብ ኣብ ልዕሊ ሰላማዊ ህዝቢ ሞትን መቚሰልቲን ከምዝሰዓበ ኣመልኪታ ኣላ። ሚኒስተሪ መራኸቢታት መንግስቲ ኢትዮጵያ ሻቡ ኣብ ዝሃቦ መግለጺ ድማ፣ ሓይሊ ኣየር ሃገሩ – ኣጽዋርን ወተሃደራዊ ስንቂን ኣብ ልዕሊ ዝተኸዘነሉ ከባቢ መቐለ መጥቃዕቲ ከምዘካ...
ቀንዲ ጸገም ህዝቢ ኤርትራ፡ ቡኩራት ፍትሕን ደሞክራስን እዩ። ኣብ ሃገርና ፍትሕን ደሞክራስን ስለ ዝሰኣና ድማ ተሰዲድና ኣለና። ኣብ’ቲ ዝተሰደድናሉ ዓዲ ጓና ከኣ ነቲ ካብ ዓዲና ዘሳጎገና ጸገም መፍትሒ ክንደልይ ባህርያዊ ይገብሮ። ተነጻጽልካ ዝመጽእ ፍታሕ ስለ ዘይየለ ድማ፡ ሓበራዊ ናይ ኩላትና ሕቶ ብዝምልስ ኣገባብ ንድፊ ስራሕ ከነማዕብል ግድን ይኸውን። ብመሰረቱ ሓበራዊ ወጽዓ ክሳብ ዘለና ብሓበራዊ ስራሕ ጥራይ ክነዕወቶ ከም ንኽእል ምእማን ነቲ ዘይተርፍ ዓወት ጥጡሕ ባይታ ስለዝይፈጥር’ዩ። ወድዓዊ ኩ...
አሚኖ አሲዶች ለሰውነታችን እና ለአእምሯችን ጉልበት የሚሰጥ እና የሁሉም ህይወት ያላቸው ፍጥረታት ምንጭ የሆኑት የፕሮቲን መሰረታዊ መዋቅራዊ አሃድ ናቸው።የቲሹ ፕሮቲኖችን ወደ አሞኒያ በማዋሃድ እንደ አሲድ፣ ሆርሞኖች፣ ፀረ እንግዳ አካላት እና ክሬቲን ያሉ ንጥረ ነገሮች ወደ ካርቦሃይድሬትና ስብ በመቀየር ኦክሳይድ ወደ CO2፣ H2O እና ዩሪያ ሊቀየሩ እና ለሰውነት ሃይል ይሰጣሉ! በሰው አካል ውስጥ የአሚኖ አሲዶች መኖር ለፕሮቲን ውህደት ጠቃሚ ጥሬ ዕቃዎችን ብቻ ሳይሆን እድገትን እና እድገትን, መደበኛ...
በመጸው እና በክረምት ወቅት የእጅ ክሬም ድግግሞሽ በአንጻራዊነት ከፍተኛ ነው, ምክንያቱም የአየር ሁኔታ በአንጻራዊነት ደረቅ ነው, ይህም የቆዳው የውሃ እጥረት ስለሚያስከትል, በእጆቹ ላይ ያለው ቆዳ ደረቅ, ምቾት አይኖረውም እና በውሃ እጥረት ምክንያት የመላጥ ክስተት በአንጻራዊነት ከባድ ነው.ስለዚህ የእጅ ክሬም አንዱ መሠረታዊ ተግባር በእጆቹ ላይ ያለውን ቆዳ ውሃ መሙላት እና ቆዳውን እርጥበት ማድረግ ነው. ጥሩ የእጅ ክሬም እንዴት እንደሚመረጥ? 1) ጥገና የእጅ ክሬም ይምረጡ በአጠቃላይ የእጅ ክሬም...
ዶ/ር ፍቅሬ በ “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” መጽሐፉ አዲስ እሳት ለኵሶልናል። እሳቱ ባጭሩ፣ ሁሉም የሚስማማውን ታሪክ ይጻፍ የሚል ነው። ቍጥራቸውና ማንነታቸው ያልታወቀ አወዳሾቹ፣ “ሐቀኛ የኦሮሞ ልጅ የኢትዮጵያ ልጅ” “የመከራ ቀን ደራሽ” “የመከራ ቀን ልጅ” “የታሪክና የፍቅር አባት” “የኢትዮጵያ መድን” “የህዝብ እርቅ አባት” “አስታራቂ” “የኢትዮጵያ ቤዛ” “ነብይ” ብለውታል። ሙገሳው የለመደበት “ካብ ካብ፣ ጣል ጣል” ባህላችን ነው ብለን እንለፈው። አንዳንድ “ምሑራን” ጭሱ አፍኗ...
ካለፈው ነሃሴ ወር ወዲህ ተቋርጦ የነበረው የረድኤት ሠራተኞቹ ዝውውር ትናንት መጀመሩንና፣ በአፋር በኩል በትናንትናው ዕለት በሰላም መውጣታቸውን የሰብዓዊ ድርጅት አጋሮቻችን ነግረውናል ሲሉ የተመድ ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች ለዜና ሰዎች ተናግረዋል። ሌሎች ሠራተኞችንም በቀርቡ እናስወጣለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን ብለዋል ቃል አቀባዩ። ዱጃሪች በዕለታዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸው እንዳሉት የረድኤት የሠራተኞቹን መንቀሳቀስ መቻል በመልካም ቢቀበሉትም፣ በምድርና በአየር የሚደረገው ህይወት አድን የዕርዳታ አቅርቦት ...
Small 1 : $20.00 USD - monthly Small 2 : $30.00 USD - monthly Small 3 : $40.00 USD - monthly Medium 1 : $50.00 USD - monthly Medium 2 : $75.00 USD - monthly Medium 3 : $100.00 USD - monthly Large 1 : $150.00 USD - monthly Large 2 : $200.00 USD - monthly Large 3 : $300.00 USD - monthly Diamond : $500.00 USD - monthly Go...
ፕረዚደንት ትራምፕ፡ ትማሊ ኣብዚ ኣብ ዋሽንግተን፡ ምስ ሚንስተራት ጉዳያት ወጻኢ ኢትዮጵያ፡ ግብጽን ሱዳንን ተራኺቡ- ብዛዕባ ምዕባለታት ዝቕጽል ዝሎ ዝርርብ ዓቢ ህዳሰ ግድብ ኢትዮጵያው`ን ተዛሪቡ። ፕረዚደንት ትራምፕ ኣብቲ እዋን፡ ዩናይትድ ስቴትስ ኣብ ምትሕብባር ዝተመስረተ፡ ቀጻልነት ዘለዎን ንኹሎም ዝረብሕን ሓባራዊ ስምምዕ ክግበር ከምትድግፍ`ውን ደጊማ ተረጋግጽ ከም ዝበለ ካብ ዋይት ሃውስ ዝረኸብናዮ ሓበሬታ የመልክት። ፕረዚደንት ትራምፕ ብምትሕሓዝ፡ ስለስቲኤን ሃገራት ነዚ ዕድል`ዚ ተጠቒመን፡ መጻኢ...
አዳዲስ ግምገማዎች በይፋ ጋር ይገናኛሉ ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን. ሰው በዚያ ቀን. የራስዎን ይፍጠሩ መገለጫ, ይገናኛሉ, ያጋሩ ተሞክሮ, ማስጠንቀቂያ ይደረደራሉ እዚህ ስምዎ. በቀዳሚ ግምገማዎች ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን አሁን ድር ቅድሚያ በመስጠት ነው ቡድናችን በጣም ደሴት እና የቤት ቅድሚያ. ወይም መጠቀም አይችልም ሆኖ አንድ የሚሰጡዋቸውን. አዳዲስ ግምገማዎች አዳዲስ ግምገማዎች ላይ የሴቶች የቤት ለቤት ውስጥ ሙዚየም እና ልዩ ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ሕንፃ. ደረጃ በመስጠት የሚታወቀው ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ...
3በዚያን ጊዜ የካህናት አለቆች የሕዝብም ሽማግሎች ቀያፋ በሚባለው በሊቀ ካህናቱ ግቢ ተሰበሰቡ፥ 4ኢየሱስንም በተንኰል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤ 5ነገር ግን። በሕዝቡ ዘንድ ሁከት እንዳይነሣ በበዓል አይሁን አሉ። 6ኢየሱስም በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥ 7አንዲት ሴት ዋጋው እጅግ የበዛ ሽቱ የሞላው የአልባስጥሮስ ብልቃጥ ይዛ ወደ እርሱ ቀረበች በማዕድም ተቀምጦ ሳለ በራሱ ላይ አፈሰሰችው። 8ደቀ መዛሙርቱም ይህን አይተው ተቈጡና። ይህ ጥፋት ለምንድር ነው? 9ይህ በብዙ ዋጋ ተሽጦ ለድሆች ...
(ዜና ፓርላማ)፤ ነሐሴ 3፣ 2014 ዓ.ም.፤ ቢሾፍቱ፤ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራጭ የሴቶች ኮከስ የሚያከናውናቸው ተግባራት፤ በሴቶች ሕይወት እና አኗኗር ረገድ ትርጉም ያለው ለውጥ ሊያመጣ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ እና የኮከሱ የበላይ ጠባቂ የተከበሩ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ይህንን ያመላከቱት፤ በዛሬው ዕለት በቢሾፍቱ ከተማ የኮከሱ የ2014 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ቀርቦ በተገመገመበት ወቅት ...
ዛጊድ ካብ እንግድዓ ህዝቢ ትግራይ ዘይወረደ ናይ ፅንተት ተግባር ፀላእቲ ብዝተፈለየ ቅድን ኣገባብን እናቐፀለ እንትኸውን፤ “ኣብ ልዕሊ ሕፈስ ሰሙን ፅግዕ ይወፀን” ከምዝበሃል ውሽጣዊ ኩነታት ትግራይ ምስቲ ዝፀንሐ ብስርው ፖለቲካዊ ከይዲ ተወሲኹ ህዝብና ኣብ ኣዝዩ ሕማቕ ኩነታት ኣሎ፡፡ ብሓፂሩ እንትርአ ስርዓት ፍትሒ ትግራይ ቁልቁል ኣፉ ኣብ ዝተደፍአሉ፣ ኢኮኖሚ ትግራይ ካብ ሙሉእ ዓለም ተበቲኹ ህዝብና ኣብ ሞንጎ ሞትን ሕውየትን ኮይኑ መዓልታዊ ናብርኡ ንምቕፃል ኣብ ዝተፀገመሉ፣ ባህጊ ናፅነትን ምውሓስ ው...
ሚ 17 ሓምለ 2022, ስምረት ምንቅስቓስ ኤርትራውያን ንድሕነት ካብ ዝምስረት ዓስራይ ዓመቱ ኣቑጺሩ ኣሎ። ብመጀመሪያ ንኩሎም ኣባላትን ደገፍትን ከምኡው’ውን ኩሎም ደለይቲ ፍትሕን እንቋዕ ናብ መበል ዓስራይ ዓመት ምስረታ ስምረት ኣብቃዓና ንብል። ህዝቢ ኤርትራ ንንውሕ ዝበለ እዋን ተቃሊሱ ናጽነቱ ኣውሒሱ እዩ። ኮይኑ ግን ፍረ ቃልሱ ዝኾነ ናጽነት ከየስተማቐረ በቶም ናተይ ኢሉ ሓብሒቡ ናብ ስልጣን ዘብቀዖም ኣካላት ተጠሊሙ ኣደዳ ስቃይን ስደትን ስለዝኾነ ዳግማይ ናብ ቃልሲ ክወፍር ተገዲዱ። ስርዓት ህግደፍ...
በሐምሌ ወር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያፀደቀውን መሠረት በማድረግ ‹ቪ ኤይት› መኪና ለመግዛት 5.5 ሚሊዩን ብር ወጪ በዶክተር አብይ አህመድ ካቢኔ መታገዱ መልካም ጅምርና ህዝብ ህዝብ የሸተተ እንምጃ ነው እንላለን፡፡ ከቂል ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል!!! በቀ.ኃ.ሥ ዘመን ለእድገት ሠራተኞች ቢሽክሌት፣ ቮክስዋገንና ላንድሮቨር መኪኖች ይሰጡ ነበር፡፡ በደርግ ዘመን ፓጃሮና ላድን ክሩዘር መኪኖች ተበረከቱላቸው፡፡ በወያኔ ዘመን ለአንድ ሹም ቪ ኤይትና ሁለት ሦስት ፎር ዊል ድራይቨ መኪኖች በግብር ከፋዩ ህዝብ ኃብ...
ኣብ ሰዓታት ኣጋምሸት ናይ 2 ሚያዝያ ፡ መንነቶም ዛጊት ዘይተፈልጠ ዕጡቓት ናብ’ቲ ኣብ ከባቢ ከተማ ዳባት ናይ ጎንደር ዝርከብ ሓድሽ መዓስከር ስደተኛታት ኣለምዋጭ ሰሊኾም ብምእታዉ ብዝኸፈትዎ ቶኽሲ፣ ብዉሑዱ 8 ኤርትራዉያን ስደተኛታት ምቚሳሎም ምንጭታት ካብ’ቲ መዓስከር ሓቢሮም። በቲ ብረታዊ ስጒምቲ ዝቖሰሉ ግዳያት ሻቡ ናብ ሆስፒታላት ጎንደርን ደባርቅን ከምዘምርሑ ዝሓበሩ እቶም ምንጭታት፣ ክልተ ካብቶም ግዳያት ኣብ ተኣፋፊ ኩነታት ምንባሮም የረድኡ። ነቲ መጥቃዕቲ ዝፈጸሙ ዕጡቓት ንምፍላጥን ንምቕያድን...
ጥያቄ፡- የሐዋርያት ሥራ 16፡30 እንብብ። ሀ) የወኅኒ ቤቱ ጠባቂ ጳውሎስን ምን ጠየቀው? ለ) ይህ የሰው ልጆች ሊጠይቁ የሚገባው ከሁሉም የላቀ ጥያቄ የሆነው ለምንድን ነው? ሐ) በኢትዮጵያ የተለያዩ የሃይማኖት ክፍሎች ይህን ጥያቄ የሚመልሱባቸውን የተለያዩ መንገዶች ዘርዝር። መ) እግዚአብሔር በእንተ ሕይወት ይህን ጥያቄ የመለሰው እንዴት ነው? የወኅኒ ቤት ጠባቂው፥ «እድን ዘንድ ምን ላድርግ?» ሲል የሰው ልጅ ሊጠይቅ የሚገባውን ወሳኝ ጥያቄ ነበር ያነሣው። ሁላችንም ብዙ ዓይነት ፍላጎቶች አሉን። ምግብ...
ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን በህወሃት ተሹሟል። ይህ ከታማኝ ምንጭ የደረሰን መረጃ ነው። መረጃው እንደሚጠቁመው፤ እነ ዶ/ር ደብረጽዮን ሹመቱን ያጸደቁለት፤ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ገና በስልጣን ላይ እንዳሉ ነበር። የህወሃት ሰዎች፤ “የኦሮሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን ሃገሪቱ አሁን የገባችበትን አስከፊ ችግር ይፈታል” የሚል ቅኝት ይዘው ወደ ምዕራቡ አለም እንዲሰማሩም ተደርጓል። ከሀገሬው ሕዝብ ይልቅ የአሜሪካ እና የአውሮፓን ልብ መግዛት ከቻሉ ለተለመደው የበጀት ድጎማ ዋስትና ያገኛሉ...
የመንግስት ዜና አውታር የሆነው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው በማህበራዊ ድረ ገጹ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት እንዳስታወቀው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጂ አውጇል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዛሬ እንደሚጀመር ከማሳወቁ በስተቀር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መቸ እንደሚያበቃ የተጠቆመ ነገር አልነበረም። ሆኖም ቆየት ብሎ በተሰጠ ማብራሪያ መጀመሪያ ለስድስት ወር ያህል ይቆይና የጸጥታው ሁኔታ የማይሻሻል ከሆነ ለተጨማሪ አራት ወር ሊራዘም እንደሚችል ተገልጾአል። “...
ማሕበረኮም ኤርትራዉያን ስደተኛታት ኣብ ኣዲስ-ኣበባ ፣ ኤርትራዉያን ስደተኛታትን ሓተቲ ዑቕባን ካብ ጨንፈር ላዕለዋይ ተጸዋዒ ስደተኛታት ሕቡራት ሃገራትን ኢትዮጵያዊ በዓል መዚ ንጉዳይ ስደተኛታትን ተመላሶን (ARRA) ኪረኽብዎ ተጸጊሞም ዘለዉ ኣገልግሎት ፍታሕ ክናደየሉ ዝጽዉዕ ሰለማዊ ሰልፊ ኣብ ዝመጽእ 28 መጋቢት ንምክያድ መዲቡ ኣሎ። እቲ ማሕበረኮም፡ ብዛዕባ’ቲ ንምርካቡ ኣጸጊሙ ዘሎ ኣገልግሎት ብዝምልከት ካብ UNHCR, ክፍሊ ኣገልግሎት ዳግመ-ሰፈራ (RRS) ከምኡ’ዉን ኮማዊ ማእከል ስደተኛታት (R...
የውይይት ጥያቄ፡- ሀ) ሮሜ 1 አንብብ። የሮሜ መልእክት ጸሐፊ ነኝ የሚለው ማን ነው? ስለ ራሱ የሰጣቸው ሦስት ገለጻዎች ምንድን ናቸው? እነዚህ ገለጻዎች ስለ ጳውሎለ ምን ያስተምሩናል? ለ) ሮሜን ከመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት አንብብና ስለ ጸሐፊው፥ መልእክቱ ስለተጻፈላቸው ሰዎች፥ መልእክቱ ስለተጻፈበት ዘመን፥ ወዘተ… የሚገልጹትን እውነቶች ጠቅለል አድርህ ጻፍ። ሐ) እግዚአብሔር ሕይወትህን ለመለወጥ የተጠቀመባቸውን የሮሜ መልእክት እውነቶች ዘርዝር። ቀደም ብለን እንደተመለከትነው፥ የጥንት ዘመን ደብዳቤ...
በሚያዝያ ወር 1934 ዓ.ም በደብረ ብርሃን ከተማ መግቢያ ጠባሴ በሚባል መንደር በእረኝነት ላይ ተሰማርቶ የነበረ አንድ የስምንት ዓመት ልጅ በቅርብ ርቀት በአስፋልቱ ላይ ባለፈው ሮልስ ሮይስ መኪና መስኮት ውስጥ ያየው ሰው ምስል በቀላሉ ከህሊናው የሚጠፋ አይነት አልሆነበትም፡፡ ማታ ከብቶቹን ሰብስቦ ቤቱ ሲገባ ቀን ስላየው መኪና፣ ስለ አጀቡና በመኪናው መስኮት ውስጥ ስላየው ሰው ለአባቱ ሲነግራቸው፣ ባለ ሮልስ ሮይሱ መኪና አፄ ኃይለሥላሴ መሆናቸው አልጠፋቸውም፡፡ ልጅ አበበ ቢቂላና ጃንሆይ ለመጀመሪያ ጊ...
በደቡባዊ ትግራይ ኦፍላ ወረዳ አውሸራ በተባል ስፍራ በትናንትናው እለትና ዛሬ ከ80 በላይ የሚሆኑ የሕወሓት ታጣቂዎች በመከላከያ ሰራዊት እና በአማራ ክልል ልዩ ሀይል መገደላቸውን ያገኘነው መረጃ አመለከተ። የሕወሓት ታጣቂዎች ኮረም ከተማ አካባቢ ሰፍሮ የነበረው የአማራ ክልል ልዩ ሃይልን ድንገት ለማጥቃት ሙከራ ማድረጋቸውን ተከትሎ የአማራ ክልል ልዩ ሀይል በወሰደው አጸፋ በርካታ ታጥቂዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል የአገር መከላከያ ሰራዊት በደረሰው መረጃ መሰረት ወደ ስፍራው በመሄድ ከ...
መንግስቲ ኢትዮጵያ ኣብ ዝተፈላለዩ ከባቢታት’ታ ሃገር ግህሰት ሰብኣዊ መሰላት ይፍጽም፣ ብሕልፊ ኣብ ክልል ኦሮምያ፣ ሰባትብጅምላ ይኣስር ኣሎ ዝብሉ ኢትዮጵያዊያን ትማሊ ሓሙስ ኣብ ዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፊ ኣካይዶም። ኮሚኒቲ ተወላዶ ኦሮሞ ኣብ ዘዳለዎ ሰልፊ፣ ኣብ ኣድማ ምሕሳም መግቢ ኣለው ዝተባሃሉ ተወላዶ ኦሮሞ ፖለቲከኛታት፣ ህይወቶም ኣብ ስግኣት ወዲቁ ኣሎ ዝብል ቅሬታ ኣቃሊሖም። መንግስቲ ኣሜሪካ፣ ንመንግስቲ ኢትዮጵያ ዝልግሶ ደገፍ ንከቋርጽ’ውን ተማሕጺኖም። ኣብ ዋሽንግተን ዲሲ ኣምባሳደር ኢትዮ...
ሓድሽ ቀዳማይ ምኽትል ፕሬዝዳንት ደቡብ ሱዳን ታባን ደንግ ጋይ ሃገሮም ድሕሪ ኣብ ቀረባ እዋና ኣብ ዋና ከተማ ዝተፈጥረ ግጭት ብሰላምን ህድኣትን ትቕፅል ኣላ ኢሎም። ምስ ናይ ኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ንምዝርራብ ኣብ ናይሮቢ ዝርከቡ ደንግ ሎማዕንቲ ረቡዕ ንጋዜጠኛታት ኣብዝሃብዎ መግለፂ ኣብ ጁባን ካልኦት ከባቢታትን ውግእ ከምዝቐፀለ ናይ ሓሶት ፀብፃቡ የቕርቡ ኣለው ክብሉ ንጋዜጠኛታት ኸሲሶም። ከምኡ ዝበለ ፀብፃብ ካብ ሓቂ ዝረሓቐ እዩ ኢሎም። ሪያክ ማቻር ኣብ ዝሓለፈ ወርሒ ኣብ ዋና ከተማ ውግእ ...
“ጕባኤና ሓይልታት ምክልኻል ኤርትራ ኣካል ጭቁን ህዝቢ ምዃኑ ገምጊሙ። እቲ ዝበዝሐ ንሃገሩ ራሕሪሑ ንስደት ዘምርሕ ዘሎ ኤርትራዊ ካብ’ዚ ትካል’ዚ ዘምለጠ ምዃኑ ድማ መርኣያ ናይ’ዚ ሓቂ’ዚ ኢዩ። ስለዚ ረብሓኡ ምስ ለውጢ እምበር ምስ ጭቆና ከምዘይኮነ ብምግንዛብ፡ ንህዝቡን ንነብሱን ካብ’ዚ ኣሰቃቒ መነባብሮ ንምንጋፍ ኣብ ጐድኒ ህዝቡ ደው ኢሉ ንምልካዊ ስርዓት ህግዲፍ ከወግድ ጸዊዑ።” (ካብ ፖለቲካዊ ውሳነታት 3ይን ሓድነታውን ጉባአ፡ ሰዲህኤ) ሎሚ ኣብ ኤርትራ ዘሎ ኣርዑት ሓጺን ህግዲፍ ኣብ ልዕሊ ኩል...
Guangzhou Longcheng ኤሌክትሮኒክስ Co., Ltd. በተሳካ ሁኔታ ISO9001 የጥራት አስተዳደር ሥርዓት ማረጋገጫ አግኝቷል እና የጥራት አስተዳደር ሥርዓት ሰርተፍኬት አግኝቷል. የ ISO9001 መስፈርት ምንድን ነው? Tየ ISO9001 ስታንዳርድ በ1987 በዓለም አቀፍ ደረጃ ለደረጃዎች ድርጅት (አይኤስኦ) የታወጀ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥቅም ላይ የዋለ ተከታታይ የጥራት አያያዝ እና የጥራት ማረጋገጫ ደረጃዎች ነው።እ.ኤ.አ. በ1994 እና 2000 ዓ.ም የአለም አቀፉ የደረጃ አሰጣጥ ድርጅት...
የምርት ስም ትኩስ ሽያጭ የታሸገ የ PVC ተጣጣፊ ባነር የፊትላይት የኋላ መብራት ቢልቦርድ ብራንድ MOYU ቁሳቁስ በ PVC የተሸፈነ ወይም የታሸገ ታርፕ ጨርቃጨርቅ ቀለም ይስተካከላል የምርት ቦታ Zhejiang ግዛት፣ቻይና ላዩን አንጸባራቂ ማት አጠቃቀም ባነሮች ፖስተሮች ማስጌጫዎች እና ኤግዚቢሽኖች መተግበሪያ 1.የትራክ ሽፋን2.ጎን መጋረጃ 3.Awning፣shades 4.የአየር ማናፈሻ ጨርቃጨርቅ 5.የተነፈሰ ጨርቅ 6.የድንኳን ጨርቅ 7.የሜምብራን መዋቅር 8.መዋኛ ጨርቅ የጅምላ ዋጋ የውጪ ማተሚያ ቁሳ...
በትናንቱ የእስራኤል ብሄራዊ ምርጫ ድምጽ ሰጥተው ከሚወጡ መራጮች የተሰበሰበ አስተያየት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ናታኒያሁ የሚቀጥለውን መንግሥት ለመመስረት የሚያበቃቸውን ውጤት ሳያገኙ እንደማይቀር ይጠቁማል መባሉን ተከትሎ የእስራኤል ተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትር ያኢር ላፒድ “መጨረሻው የታወቀ ነገረ የለም” ሲሉ ለደጋፊዎቻቸው ተናግረዋል፡፡ “ዛሬ ምሽት ለሁለተኛው ቀን ሊራዘም ነው፡፡” ያሉት ላፒድ “የመጨረሻው የምርጫ ኮሮጆ እስኪቆጠር ድረስ፣ ምንም የሚያበቃ፣ ምንም የመጨረሻ የሆነ ነገር የለም፡፡...
ትናንት በደቡብ አፍሪካ ምስራቅ ኬፕ ክፍለ ግዛት በሚገኝ ቡና ቤት ቢያንስ አስራ ሰባት ወጣቶች ህይወታቸው አልፎ የተገኙ ሲሆን ሌሎች አራት ወጣቶች ደግሞ ህክምና ላይ ሳሉ ሞተዋል። ወጣቶቹ ህይወታቸው ያለፈበት ምክንያት እየተመረመረ ሲሆን የቡና ቤቱ ባለቤት ክስ እንደሚጠብቃቸው ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ዕሁድ ንጋት ላይ ቡና ቤቱ ውስጥ ህይወታቸው አልፎ የተገኙት ታዳጊ ወጣቶች አስከሬን ላይ ምንም ዓይነት የጉዳት ምልክት እንዳልታየ የገለጹት ጉዳዩን እየመረመሩ ያሉት ፖሊሶች ተመርዘውም ሊሆን እንደሚችል ጠ...
DDT ፤ወይም /Dichlorodiphenyltrichloroethane/ ፤ በመባል የሚታወቀው ሰው ሰራሽ መርዛማ ንጥረ ነገር የወባ ትንኝንና የተለያዩ ሰብሎችን የሚያጠፉ ነፍሳትን ለመከላከል ሲያገለግል ቆይቷል። ይህ ፀረ-ተባይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሠራው በጎርጎሪያኑ 1874 ዓ/ም ሲሆን፤«ክሎሮቤንዚን»የተባለና በውስጡ «ሰልፈሪክ አሲድ» የያዘ ንጥረ ነገርን ከሌላ «ክሎራል» ከተባለ ንጥረ ጋር በመቀየጥ የተዘጋጀ ነው።ይሁን እንጅ ይህ ውህድ የፀረ-ተባይነት ባህሪው የታወቀው በጎርጎሪያኑ በ1939 ዓ/ም በስዊዘር...
● የጭንቀት መታወክ በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ይጎዳል።● ለጭንቀት መታወክ የሚሰጡ ሕክምናዎች መድኃኒቶችንና ሳይኮቴራፒን ይጨምራሉ።ምንም እንኳን ውጤታማ ቢሆንም፣ እነዚህ አማራጮች ሁልጊዜ ተደራሽ ወይም ለአንዳንዶች ተስማሚ ላይሆኑ ይችላሉ። የጤና እንክብካቤ በክረምት (2) በክረምት ወራት ለጤና እንክብካቤ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች 1. ለጤና እንክብካቤ በጣም ጥሩ ጊዜ.ሙከራው ከ5-6 am የባዮሎጂካል ሰዓት ጫፍ መሆኑን ያረጋግጣል, እናም የሰውነት ሙቀት ይጨምራል.በዚህ ጊዜ ስትነሳ ለ... በክ...
GO የሚለው ስም ሁለት ሀሳቦችን የያዘ ሲሆን የመጀመሪያው የበላይ ቢሮ (General Overseers Office) ወይንም በአጭሩ (GO Office) ሲሆን በዋናነት ደግሞ ሂዱ (Go) ብሎ እየሱስ ክርስቶስ በማቴ 28:19-20 ላይ ያዘዘንን የታላቁን ተልዕኮ ትእዛዝ የሚፈፅም ነው። ቢሮው በቤተ ክርስቲያኗ ራዕይ ተቀባይ በመጋቢ ብርሃን ጫነና በመጋቢ ሜርሲ መስፍን ሲመራ የቤተ ክርስቲያኗ ዋና ተጠሪና ኃላፊ በመሆን በበላይነት ይሰራል፡፡ ይህም ማለት በእግዚአብሔር ቃል መሰረት ቤተ ክርስቲያኗን ይመራል፣ ያስ...
በኦሮሚያ ክልል የተደረገው የዘር ማጥፋት ተገቢውን ትኩረት ያለማግኘቱና ችግሩን በአጭር ጊዜም ይሁን በዘለቄታ ለመፍታት የሚታየው ዳተኝነት ፓርቲውን ክፉኛ እንደሚያሳስበውም ገልጿል። በመሆኑም ሀ) የተፈፀመው ወንጀል የዘር ማጥፋት መሆኑ ታምኖበት በስሙ እንዲጠራና ለተፈፀመው ወንጀልም ይፋዊ ይቅርታ እንዲጠየቅ፤ ለ) መንግሥት የተፈፀመውን የዘር ፍጅት የሚያጣራና የሚመረምር ልዩ የምርመራ ኮሚሽንና አቃቤ ሕግ ጽ/ቤት እንዲያቋቁምና ወንጀለኞች የሚዳኙበት ልዩ ችሎት እንዲሰይም፤ ሐ) መንግሥት በንፁሃን ዜጎች ላይ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጦር መሳሪያ እና ወታደሮችን ወደ ትግራይ ክልል እያጓጓዘ እንደሆነ ተደርጎ በተለያዩ ማህበራዊ ሚድያዎች “እየተነገረ ያለው አሉባልታ መሰረተ ቢስ ነው” ሲል አስተባበለ፡፡ አየር መንገዱ “መሰረተ ቢስ ናቸው” ያላቸውን የማህበራዊ ሚዲያ አሉባልታዎች የተመለከተ መግለጫን አውጥቷል። ወደ ትግራይ የሚደረጉ ሁሉም በረራዎች ከህዳር 2013 ዓ.ም ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ መቋረጣቸው የሚታወስ ነው ሲል ባስታወቀበት መግለጫው በመካከል የአየር ክልሉ ለአጭር ግዜ ተከፍቶ በነበረበት ወቅትም ከወታደራዊ...
አቶም ወይም አተም ሁሉም ቁስ የተገነባበት መሰረታዊ እኑስ ነው። እንደ ግዝፈታቸው፣ መጠናቸው የተያየ ስም ያላቸው ብዙ አይነት አተሞች አሉ። እነዚህ የተያዩ አይነት አተሞች የኬሚካል ንጥር ይባላሉ። ለምሳሌ ወርቅ አንዱ የንጥር አይነት ነው። አተሞች ለአይን እማይታዩ፣ በጣም ደቃቅ ቢሆኑም ትክክለኛ መጠናቸው ግን ከንጥር ንጥር ይለያያል። በአጠቃላይ መልኩ አተሞች ከ 0.1 እስከ 0.5 ናኖ ሜትር ስፋት ሊኖራቸው ይችላል አብላጫውን ጊዜ አተሞች ብቻቸውን አይገኙም። ይልቁኑ አንዱ አቶም ከሌላ አቶም ጋር በመጋ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቱ [[አንስጣቴዎስ]] (ዘሮንቶስ) ይባላል። እናቱም [[ቴዎብስታ]] ትባላለች የዘር ሐረግዋም ከፍልስጥኤም ወገን ነው ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥር ፪ ቀን ፪፻፸፯ ዓም ተወለደ የተወለደባትም ቦታ ቀጰዶቅያ ትባላለች። '''[[ቀጰዶቅያ]]'''ም በትንሹ ምሥራቃዊ እስያ(እንደዛሬ አጠራር መካከለኛው ምሥራቅ)ትገኛለች ከሮም ገናና መንግሥት በፊት በፋርስ መንግሥት ሥር ነበረች ። ጊዮርጊስም የፋርስ [[ሰማዕት]] የሚባለው በዚህ ምክኒያት እንደሆነ ይነገራል ይህችኑ ሀገር ግሪኮችና ሮማውያን በቀኝግዛት...
እቶም መሰኻኽር ብዘይተፈልጠ ምኽኒያት ወታሃደራት መንግስቲ ካብ ቀዳም ለይቲ ጀሚሮም ካብ ላሊበላ ምውፃእ ከምዝጀመሩን ካብ ርሑቕ ቦታ ናይ ቶኽሲ ልውውጥ ከምዝሰምዑን ሓቢሮም። መንግስቲ ኢትዮጵያ ይኹን ሓይልታት ትግራይ ብዛዕባ ኩነታት ላሊበላ ርእይቶ ኣይሃቡን። ኤኤፍፒ ከምዝፀብፀቦ ግን ህወሓት ኣብ ጥቓ ላሊበላ ኣብ ልዕሊ ዝርከባ ከተማታት መጥቓዕቲ ፈኒዩ ኣሎ።ናይ ህወሓት ደገፍቲ መሓውራት ዜና ካብ ላሊበላ 59 ኪሎ ሜትር ሪሒቑ ኣብ ዝርከብ ከባቢ ጋሼና ምስ ሓይልታት ኢትዮጵያ ምግጣሞም ፀብፂበን ኣለዋ። ወ...
1. የማምረቻ ስም አንጸባራቂ የ PVC ራስን የሚለጠፍ ቪኒል / PVC ተለጣፊ 2. መጠን 0.914 / 1.07 / 1.27 / 1.52 x 50 ሜትር 3. ተኳሃኝ ቀለም ኢኮ-ሟሟ, ሟሟ, ላቲክስ እና UV ቀለም 4. የምርት ስም MOYU 5. የመተግበሪያ ማስታወቂያ. እንደፈለጋችሁት ላዩን አንጸባራቂ ወይም Matte 7. እንደፈለጋችሁት ሙጫ ቋሚ ወይም ተንቀሳቃሽ 8. የላይነር መልቀቂያ ወረቀት 9. አስተያየቶች ታዋቂ ኢንክጄት ሚዲያ ነጭ ራስን ማጣበቂያ አንድ መንገድ ራዕይ የተቦረቦረ የቪኒል ፊልም ጥቅል የም...
ንውድድር ሻምፕዮን ኣትለቲክስ ዓለም ንኣመሪካ መጺኦም ኣብ ክፍለ-ግዝኣት ኦሬገን ክወዳደሩ ዝጸንሑ ሓሙሽተ ኣባላት ሃገራዊት ጋንታ ኤርትራ ምስዋሮም ቤት ጽሕፈት ፖሊስ እቲ ክፍሊ-ግዝኣት ኣመልኪቱ። ኣብ ዩኒቨርስቲ ኦሬገን ኣብ ዝርከብ መደቀሲ ዝጸንሑ እቶም ኣርባዕተ ተቐዳደምቲን ሓደ ኣስልጣኒ ወይ ተሓባባሪ ምዃኖም ዝተነግሩ ኣባላት ሃገራዊት ጋንታ፡ ካብ ዕለት 24 ናይዚ ወርሒ ምስዋሮም እቲ ብፖሊስ ዝወጸ መድላዪ መመልከቲ ይሕብር። እቶም ፖሊስ ኦሬጎን ኣብ መዝግብ ስዉራት ኣእትዩዎምን ብዛዕባ ሃለዋቶም ኣፍ...
ሰሜን ኮሪያ ሁለት የአጭር ርቀት ባሊስቲክ ሚሳዬሎችን በምስራቅ ድንበሯ በኩል ወደ ባህር መተኮሷን የደቡብ ኮሪያ ጣምራ ጦር አስታውቋል።ሚሳዬሎቹ ደቡብ ኮሪያን ከሚያገናኘው ግዛት እንደተተኮሱም ታውቋል። በአካባቢው ያለው የአሜሪካ ኢንዶ-ፓሲፊክ ዕዝ፣ ተኩሱ በዜጎቿ፣ በግዛቷም ሆነ በሸሪኮቿ ላይ የሚያስከትለው አደጋ ባይኖርም፣ የሰሜን ኮሪያን የመሣሪያ ፕሮግራም አፍራሽ ተጽዕኖን የሚያመላክት ነው ሲል አስታውቋል። ሰሜን ኮሪያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በቁጥር እስከአሁን ከፍተኛ የሆነውንና 46 ሚሳዬሎችን አ...
ድሕርቲ ኣብ ትግራይ ዳግማይ ውግእ ምብርዑ ዝተኻየደ ቀጻሊ ደብዳባት ነፈርቲ፡ ብ28 መስከረም 2022 እቲ ኣብ ከተማ ዓዲ ዳዕሮ ዝተፈጸም ኣዝዩ ዘስካሕክሕን ዓብይ ዕንወት ዘስዓበን ምንባሩ ዝተፈላለያ ማዕከናት ዜና ይሕብራ ኣለዋ። እተን ኣብ ዓዲ ዳዕሮ ዝደብደባ ነፈርቲ ናይ ኢትዮጵያ ዘይኮናስ፡ ናይ ኤርትራ እየን ዝብል ሓበሬታኳ እንተሎ፡ ናይ መነኦም ምዃነን ብዘየገድስ እቲ ተግባርን ዘስዓቦ ህልቂትን ግን ኩኑን እዩ። ሬድዮ ኤረና ኣብ ኤርትራ ዘለዉ ምንጭታታ ብምጥቃስ፡ ቅድሚ ሕጂ ካብ ኤርትራ ዝነቐላ ነፈ...
ኢየሱስ በሽተኞችን በመፈወስ፥ አጋንንትን በማውጣት፣ እንዲሁም ሙታንን በማስነሣት ተኣምራዊ ኣገልግሎት አካሂዷል። ይህም ሆኖ፥ የሃይማኖት መሪዎቹ ክርስቶስ መሢሕ አይደለም ብለው ደምድመው ነበር። ሰዎች አስቀድመው ስለ አንድ ነገር በልባቸው ከወሰኑና አዲስ እውነት ለመቀበል አእምሯቸውን ከዘጉ፥ ታላላቅ ተአምራት ቢሠሩ እንኳ ምንም ነገር ወደ እምነት አያመጣቸውም። ምንም እንኳ ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን ለዓመታት ጠላቶች የነበሩ ቢሆኑም፥ የጋራ ጠላታቸው የነበረውን ኢየሱስን ለማሸነፍ አብረው ይሠሩ ነበር። ለሁለተ...
የትምህርት አመቱ ሊያጠናቅቅ ስንቃረብ፣ በዚህ አመት የተማርኩትን የትምህርት ሥርዓታችን በሙሉ አቅም እና በከፍተኛ ደረጃ ምርጥ አገልግልት መስጠት የሚችልበትን ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ተማሪዎቻችንን፣ሰራተኞቻችንን፣ቤተሰቦችን እና ማህበረሰቡን እንዴት በተሻለ ሁኔታ መደገፍ እንዳለብን እያሰላሰልኩ ቆይቻለሁ። ይህ ጊዜ ውጤታማና ፍሬያማ ነበር። በትምህርት ቤት ስርዓታችን እና በመላው ማህበረሰባችን ውስጥ ካሉ አጋሮች ጋር በመተባበር ጥንካሬያችንን፣ ፍላጎቶቻችንን እና የአፈጻጸም ደረጃዎችን እየገመገምኩ ቆይቻለሁ። በ...
ሕይወታችን በሙሉ በታሪክ፥ ወይም ባለፈው ጊዜ በእኛ ሕይወት ውስጥ በተፈጸመውም ሆነ በዓለም ዙሪያ በመሆን ላይ ባሉት ክስተቶች ተጽእኖ ሥር ነው። ለምሳሌ፡- ኢጣሊያን፥ ሩሲያን፥ አሜሪካን፥ እንግሊዝን፥ ወዘተ ሳናውቅና ከኢትዮጵያ ጋር ስላላቸው ግንኙነት ሳንረዳ፥ አዲሲቷን ኢትዮጵያ መረዳት ያስቸግረናል። እነዚህ ሕዝቦች ሁሉ በኢትዮጵያ ላይ አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ ተጽእኖ ስለነበራቸው ያ ተጽዕኖ አሁንም ድረስ ውጤት አለው። እንዲሁም ደግሞ የምኒልክን ወይም የኃይለ ሥላሴን መንግሥት ሥረ-መሠረት ሳናውቅ አዲሲ...
ምዕራብ ጎንደርን ጨምሮ ሰፊ እርሻ መሬት ያላቸው አካባቢዎች ሰብል የሚሰበስብ ሰራተኛ ማስታወቂያ ሲያወጡ ይህ የመጀመርያቸው አይደለም። ማህበራዊ ሚዲያ በማይታወቅበት ጊዜ በኢቲቪና አማራ ቲቪ ጭምር በሚሊዮን የሚቆጠር ሰራተኛ እንፈልጋለን ብለው ማስታወቂያ ሲያስነግሩ ኖረዋል። ባለፈው አመት በዛ ቃውጢ ጦርነት ወቅት በማህበራዊ ሚዲያ በርካታ ሰብል የሚሰበስብ ሰራተኛ በማስታወቂያ ጠርተዋል። በሌላ አካባቢ ያለው አርሶ አደር የራሱ ሰብል እስኪደርስ ለአንድና ሁለት ወር ሰርቶ እንደሚመለስ ይታወቃል። በቋሚነት በ...
በፈረንጆቹ 2021 መጨረሻ ላይ በአለም ዙሪያ በትንሹ 28 ሺህ 670 ሰዎች የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው መሆናቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ትናንት ባወጣው ዘገባ ገልጿል፡፡ በዚህ ውስጥ ታዲያ ኢራን፣ ግብፅ እና ሳዑዲ አረቢያ ቀዳሚ ሆነዋል። “በ2021 በ18 ሀገራት በአጠቃላይ 579 የሞት ቅጣት ተፈፅሟል፡፡ ድርጅቱ ይህንን ” ቢያንስ ከ2010 ወዲህ ሁለተኛው ዝቅተኛው የሞት ቅጣት” ነው ሲል ገልጾታል፡፡ የመብት ተሟጋች ድርጅቱ “በኢራን እና ሳውዲ አረቢያ ከ2020 ጋር ሲነጻጸር 20 በመቶ የሞት ቅጣት ጨ...
ፈረንሳዊው ሞዴል አንጄላ ሪይ ለካንዳ ጥበባት እና ለደመወዝ ፎቶግራፎች ባላቸው ጥልቅ ፍቅር ታዋቂ ናት ፡፡ ብሩቱ ማንኛውም ሰብዓዊ ግብረ ሰዶማዊ ወይም ቀጥ ያለች ሴት ወደ ሚፈነዳ የፍላጎት ክምር በቀላሉ የሚቀንሰው ከሰው በላይ በሆነ መልኩ በስሜታዊነት የተገነባ አካላዊ የቢኪኒ አካል አለው ፡፡ አስገራሚ አንጄላ ሬይ አሴ እና የአስራት ስዕሎች ተጋለጡ በተከታታይ እጅግ አስደሳች ፣ ቡት እና ቡብ ባርኪንግ ፎቶግራፎች በተኩስ ውስጥ አንጄላ የማይነቃነቅ እና የሚበላ ይመስላል ፡፡ ሥዕሎቹ በእነዚያ ሹል የጡት...
ጂያንግሺያንግ ሻይ በቻይና የህክምና እና የምግብ ቴራፒዩቲካል ጤና አጠባበቅ እና የዘመናዊ ህክምና መርሆዎች ባህላዊ ንድፈ ሃሳብ ላይ በመመርኮዝ በህክምና ባለሙያዎች ለብዙ አመታት አድካሚ ምርምር ካደረጉ በኋላ በላቁ የምግብ ማቀነባበሪያ ቴክኒኮች የተጣራ የጤና መጠጥ ነው።ለቅዝቃዜ ሻይ ያልተበከሉ ለስላሳ ቅጠሎች ሳይክሎካርያ ፓሊዩረስ ቅጠል, ዝንጅብል, elsholtzia የተሰራ ነው.እነዚህ ንጥረ ነገሮች በሳይንሳዊ መልኩ ይጣጣማሉ. የዝንጅብል መድኃኒትነት፡- በምግብ መፍጫ ሥርዓት፣ በደም ዝውውር እና በመ...
በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት በተጋጋለበት በ1984 ዓ.ም ነበር የእስራኤል ጦር ሃይልና የስለላ ድርጅቱ ሞሳድ አስር ሺ የሚሆኑ ቤተእስራኤላውያንን፣ በሱዳን በኩል በአውሮፕላን በማጓጓዝ የዘመናት ተስፋና ጉጉታቸውን እውን ያደረጉላቸው፡፡ ይህንን ወደ ተስፋይቱ አገር የተደረገ ጉዞ (አሊያህ) ቤተእስራኤሎቹም ሆኑ የእስራኤል መንግስት “ዘመቻ ሙሴ” በሚል ስያሜ እስከዛሬ ድረስ ከፍ ባለ አድናቆት ያስታውሱታል፡፡ የእስራኤል የጦር ሀይልና የደህንነት ጐበዛዝት በ“ዘመቻ ሙሴ” አስር ሺ የሚሆኑትን ቤተእስራኤላው...
በፍትሐብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 112 እና 113 መሠረት በፍርድ ቤት በተያዘ ጉዳይ ላይ በምስክርነት የሚቀርቡ ምስክሮች ለምስክርነት ወደ ፍርድ ቤት በሚመጡበት ጊዜ ለመጓጓዣ እና ሌላ የቀን ወጪ የሚሆን ገንዘብ ሊከፈላቸው እንደሚገባ፤ ለምስክርነት የሚመጣው ሰውም የባለሙያ ምስክር ከሆነ የሚሰጠው ምስክርነት እንደሚፈጀው ጊዜ እና አድካሚነት ተጨማሪ አበል ሊከፈለው እንደሚገባ፤ ለምስክሮቹ ወጪ የሚከፈለው ገንዘብ አከፋፈል ፍርድ ቤቱ በሚያዘው ሁኔታና ጊዜ መሠረት እንደሚሆን እንዲሁም ለምስክሮች የሚቀመጠ...
ለዘንድሮው የኖቤል የሰላም ሽልማት ስዊዘርላንድ ነዋሪ የሆኑት ኤርትራዊው ቄስ አባ ሙሴ ዘርዓይ ታጭተዋል፡፡ አባ ሙሴ በአውሮፓ ለስደተኞች ችግር እየተሟገቱ የሚገኙ ካቶሊክ ካሕን ናቸው፡፡ አርባ ዓመት ዕድሜአቸው ላይ የሚገኙት አባ ሙሴ በአፍሪካ፣ በአውሮፓ ውስጥና በሜዲቴራኒያን ባሕር ላይ እየታዩ ላሉ የስደትና የስደተኞች ችግሮች ለበርካታ ዓመታት ሲሟገቱ ቆይተዋል፡፡ ጣልያንና በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ውስጥ የተበተኑ ስደተኞች ትኩረት እንዲያገኙ ለጣልያንና ለሌሎች የአውሮፓ ሃገሮች መንግሥታትና ባልሥልጣኖ...
“ሥላሴ” የሚለው ቃል “ሠለሰ” ሦስት አደረገ ካለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ሦስትነት ማለት ነው፡፡ ቅድስት ሥላሴ ስንል ለሥላሴ ቅድስት ብለን እንቀጽላለን፡፡ ቅድስት ሥላሴ ማለት ልዩ ሦስትነት ማለት ነው፡፡ ይህም ሦስት ሲሆኑ አንድ፣ አንድ ሲሆን ሦስት ስለሚሆኑ ልዩ ሦስትነት ተብሏል፡፡ ሥላሴ የሚለውን ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ያለና የሚኖረውን አምላክ ለመግለጽ የተጠቀመው የአንጾኪያው ቴዎፍሎስ በ169ዓ.ም ነው፡፡ኋላም በኒቅያ ጉባዔ 318ቱ ሊቃውንት አጽንተውታል፡፡ እነዚህ ሊቃውንት በቅዱሳት መ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ነጮቹ ገበሬዎች መሬታቸውን እየተቀሙ ይገደላሉ ብለው በትዊተር መፃፋቸው ተከትሎ የዘር ክፍፍል እየቀሰቀሱ ናቸው ስትል ደቡብ አፍሪካ ወነጀለቻቸው። ዋሺንግተን ዲሲ — የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ነጮቹ ገበሬዎች መሬታቸውን እየተቀሙ ይገደላሉ ብለው በትዊተር መፃፋቸው ተከትሎ የዘር ክፍፍል እየቀሰቀሱ ናቸው ስትል ደቡብ አፍሪካ ወነጀለቻቸው። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በዋይት ኃውስ ኦፊሴላዊ ትዊተራቸው ባ...
ምንስትሪ ጉዳያት ወፃኢ ዩናይትድ ስቴትስ ምስ ኣል-ሸባብ ዝተሰለፉ ናይ ኣሜሪካ ዜግነት ዘለዎም ክልተ ሰባት ኣበይ ከምዘለው ሓበሬታ ንዝሃበ ሰብ ሓሙሽተ ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ከምዝህብ ኣፍሊጡ።ኣል-ኣምሪኪ ብዝብል ስም ዝፍለጥን ቪዲዮ፣ደርፊ ራፕን ቲወተርን ናይ ምጥቃም ዓብዪ ኽእለት ዘለዎ ሓደ ካብኦም ኣል-ኣምሪኪ እዩ። ኦማር ሓማሚ ብዝብል ስም ይፍለጥ ዝነበረ ኣሜሪካዊ መንእሰይ ሎሚ ኣቡ ማንሱር ኣል-ኣምሪኪ ተባሂሉ ይፅዋዕ።ኣሜሪካዊ ማንሱር ማለት እዩ። ትውልዲ ዓዱ ክፍለ ግዝኣት ኣላባማ ዝኾነ እዚ ኣኽራ...
ሃምሳ ሰባት ዓመት ዕድሜአቸው ላይ የሚገኙት ዲያዝ ካነል በፕሬዚዳንትነት የተሰየሙት ለመጭዎቹ አምስት ዓመታት የሥልጣን ዘመን ሲሆን ከካስትሮ ቤተሰብ ውጭ የሆነ ሰው ኩባን ሲመራ በስድሣ ዓመታት ውስጥ የመጀመሪያው ሰው መሆናቸው ነው። ዋሺንግተን ዲሲ — ሃምሳ ሰባት ዓመት ዕድሜአቸው ላይ የሚገኙት ዲያዝ ካነል በፕሬዚዳንትነት የተሰየሙት ለመጭዎቹ አምስት ዓመታት የሥልጣን ዘመን ሲሆን ከካስትሮ ቤተሰብ ውጭ የሆነ ሰው ኩባን ሲመራ በስድሣ ዓመታት ውስጥ የመጀመሪያው ሰው መሆናቸው ነው። አዲሱ ፕሬዚዳንት ዛሬ ...
ዛሬ በአንድ የኦሪየንታሊስት ሙያተኛ የተጻፈና እስላማዊ ሕግና ሸሪዓን አስመልክቶ አያሌ ጉዳዮች የተነሱበትን አነጋጋሪ መጽሐፍ አንብቤያለሁ። በዚህ ላይ ከናንተ ጋር መነጋገር እፈልጋለሁ። ራጂቭ፦ እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ ርእስ ነው። ራሽድ፦ ለውይይት ያመቸን ዘንድ ከተቻለ ያልካቸውን ነገሮች አንድ በአንድ ብታስቀምጣቸው ጥሩ ይሆናል። ማይክል፦ መልካም፣ትኩረቴን ይበልጥ የሳበውን እጠቅሳለሁ። ራጂቭም ከመጽሐፉ ውጭ ከርእሱ ጋር ተያያዥነት ያለው ጥያቄ ካለው ማቅረብ ይችላል። ራሽድ፦ እሽ ቀጥል። ማይክል፦ መ...
የቡርኪና ፋሶ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የማኅበረሰባዊና የሃይማኖት ቡድኖችና የፀጥታው ኃይል ተወካዮች የሀገሪቱን ድህረ መፈንቅለ መንግሥት አቅጣጫ በሚመለከት ንግግር ጀምረዋል፡፡ 300 የሚሆኑት እነዚህ ተወካዮች የተሰበሰቡት በዘጠኝ ወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የተካሄደው መፈንቅለ መንግሥት ሁለተኛ ሳምንቱን ባስቆጠረባት በሀገሪቱ ዋና ከተማ ዋጋዱጉ መሆኑ ተነገሯል፡፡ የብሄራዊ ጉባኤው ተወካዮች አዲስ የሽግግር ፕሬዚዳንት እንደሚመርጡ ተገልጿል፡፡ በመፈንቅለ መንግሥቱ ሥልጣኑን የጨበጡት ወታደራዊ መሪ ካፒቴን ኢብራሂ...
የባሃኢ ትምህርት አንድ ወንድ ለአንድ ሴት ጋብቻን ይፈቅዳል። ጋብቻ በሁለቱ ወገኖች መፈቃቀድ እና በወላጆቻቸው ስምምነት ላይ የተመሠረተ እንዲሆን ባሃኦላህ ያዛል። አቅዳስ በተባለው መጽሐፉ እንዲህ ይላል፦ “በእርግጥ ባያን (የባብ ቅዱስ መጽሐፍ) በተባለው መጽሐፍ የተደነገገው ሕግ የሁለቱን (የሙሽራይቱንና የሙሽራውን) ፈቃደኝነት ብቻ የሚጠይቅ ነው። ፍቅርም፥ ወዳጅነትንና የሕዝቡን አንድነት ለመመሥረት ስለፈለግን እንዲሁም ጠላትነትንና መቀያየምን ለማስወገድ ስንል ጋብቻ በወላጆቻቸውም ፈቃደኛነት ጭምር እንዲ...
ወያኔዎችን ምን እንዳስጨነቃቸው አላውቅም። ያደረጉትን ለምን እንደሚያደርጉትም አልገባኝም። ከቤተሰቦቼ መሃል ከአባቴ በስተቀር ሌላ ማንም እስር ቤት እንዳይጎበኘኝ አድርገዋል። ጉብኝቱንም በሳምንት አንድ ቀን ቅዳሜ ብቻ እንዲሆን ወስነዋል። የተሰጠን ጊዜም ግማሽ ሰዓት ብቻ ነው። ማንም ሌላ እስረኛ እንዲህ አይነት ገደብ የለበትም። አባቴ ሊጎበኘኝ ሲመጣ እንደሌላው ጎብኚ ከሌሎች ጠያቂዎች ጋር አልቀላቀልም። እኔም ከሌሎች እስረኞች ጋር ተቀላቅዬ አልጎበኝም። አባቴና እኔ የማንገናኘው የቃሊቲው አስተዳዳሪ ቢሮ ...
ከወልቃይት ጉዳይ ጋር በተያያዘ በጎንደር በተነሳ ህዝባዊ አመጽ ቢያንስ አምስት ያህል የጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን እና ባላታጠቁ ሲቪሎችም ላይ ጎዳት መድረሱ በማህበራዊ ድረ ገጽ ከሚወጡ ዘገባዎች ለማወቅ ተችሏል። ህዝባዊ አመጹ የተጀመረው ከትግራይ ክልል መጡ የተባሉ የጸጥታ ኃይሎች የወልቃይትን ጉዳይ ለማስፈጸም ከተመረጡት ኮሚቴዎች አራት ያህሉን በተጭበረበረ የፍርድ ቤት ማዘዣ አፍነው ከወሰዱ በኋላ ነው። ኮሎኔል ደመቀ የተባለውን አምስተኛውን የኮሚቴ አባል ለመውሰድ ሲሞክሩ ኮሎኔል ደመቀ እጄን አልሰጥም ...
" ... በ14ኛው ዙር የዕጣ አወጣጥ የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች በቴክኖሎጂ ሆነ በማኑዋል ዕጣ የማውጣት ሂደቶች በሚፈጠሩ ችግሮች ሊወጣለት ከሚገባው ባለእድለኛ ወጪ ለሌላ ለማይመለከተው አካል እንዳይተላለፉ የሄደበትን ርቀት እናደንቃለን፡፡ ነገር ግን ይህ ቁርጠኝነት በባለ3 መኝታ 2005 ዓ.ም የ20/80 ተመዝቢዎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ እንዲገለጽ እንፈልጋለን፡፡ በቅርቡ የተሰረዘውን የ14ኛው ዙር የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓትን አስመልክቶ በዋዜማውና ከዛ በኋላ በተሰጡ መግለጫዎች ባለ3 መኝታ የኮንዶሚኒየም ...
ኣቡነ ፍቕረማርያም ሓጐስ ጳጳስ ዘመንበረ ሰገነይትን ካለኦት ክልተ ካህናት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ኤርትራን ኣብዚ ቀረባ መዓልታት ብሓይልታት ጸጥታ ኤርትራ ከም ዝተኣስሩ ቢቢሲ ሓቢራ። እቲ ዜና ናይ ኤርትራን ካብ ኤርትራ ወጻእን ምንጭታቱ ብምጥቃስ ከም ዝሓበሮ ኣቡነ ፍቕረማርያም ሓጐስ ብ15 ጥቅምቲ 2022 ካብ መገሻ ክምለሱ እንከለዉ፡ ኣብ መዓርፎ ነፈርቲ ኣስመራ እዮም ተኣሲሮም። ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ኤርትራ ንሓይልታት ጸጥታ ሓቲታ ማእሰርቲ ኣቡነ ፍቕረማርያም ከተረጋግጽ እንከላ፡ መእሰሪኦም ምኽ...
ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት እአአ ባለፈው ዓመት ችሎት በመዳፈር በቀረበባቸው ክስ ታስረው የነበሩት ዙማ እንዲለቀቁ ያደረገው ውሳኔ ህገ ወጥ ነው ማለቱን ሊንዳ ጊቭታሽ ከጆሐንስበርግ ዘግባለች። ጂከብ ዙማ በህመም ምክንያት ከእስር ያስፈታቸው የከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔ እንዲጸና ያቀረቡት የይግባኝ አቤቱታ ዛሬ ሰኞ ውድቅ ተደርጎባቸዋል። የሰማኒያ ዓመቱ ዙማ እአአ 2021 ሀምሌ ወር ውስጥ ነበር ችሎት በመዳፈር ወንጀል የአንድ ዓመት ከሦስት ወር የእስራቅ ቅጣት የተበየነባቸው። ቅጣቱ የተወሰነባቸውም በእርሳቸው ...
እዚ ብኣሕጽሮተ ቓል ሮክስ (Roks) ተባሂሉ ዝጽዋዕ ሃገራዊ ውድብ መዕቆቢታት ደቂ-ኣንስትዮን መዕቆቢታት ነኣሽቱ ደቂ-ኣንስትዮ ኣብ ሽወደንን፡ ኣብ መዳይ ምዕቋብ ነኣሽቱን ዓበይትን ደቂ-ኣንስትዮ፡ ኣብ ሽወደን ዝዓበየ ውድብ እዩ። ዕላማ ውድብ ሮክስ፡ ሓባራዊ ረብሓታት ናይተን ኣብ ትሕቲኡ ተጠርኒፈን ኣብ ልዕሊ ደቂ-ዝካየድ ዓመጽ ኣብ ምቅላስ ዝነጥፋ መዕቆቢታት፡ ንምውሓስ ዝዓለመ እዩ። ውድብ ሮክስ፡ ህዝባዊ ርእይቶ ቅርጺ ንምትሓዝ ዝነጥፍ ኮይኑ፡ ንህዝቢ ምስ ወድዓዊ ኲነታት ናይቲ መዕቆቢታት ውን የላሊ።...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚደርሰውን የንፁኃን ዜጎች ግድያ ከዚህ በላይ በትዕግስት እንደማይመለከተው የአማራ ክልል መንግሥት አስታውቋል፡፡ ዜጎች በግፍ የሚገደሉበት ጊዜ ማብቃት እንዳለበትም ክልሉ አሳስቧል፡፡ በመተከል ዞን የተፈጸመውን ግድያ በተመለከተ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ "በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት ተፈፅሟል" ማለታቸውን ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ዘግቧል፡፡ በክልሉ የሚስተዋለውን ጥቃት ለማስቆም ከቤኒሻ...
በሳምንቱ መግቢያ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ብሄራዊ እርቅ እና ድርድር እንዲደረግ ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል። አምስቱ የሕወሃት ቁንጮዎች ትእቢት የተሞላበት ምላሽ ነው የሰጡት። ከድርድር ይልቅ ከሕዝብ ጋር ጦርነት መግጠምን መርጠዋል። አብዛኛው የፖሊስ እና የሃገር መከላከያ ሰራዊቱ “ሕዝብ ላይ አልተኩስም” ማለታቸው የህወሃት አመራርን ጭንቅ ውስጥ አስገብተውታል። አዲስ አበባ ተቆላልፋለች። በአራቱም አቅጣጫ በኩል የሚገባም የሚወጣም የለም። መንገዶች በሙሉ ተዘጋግተዋል። ስልክ እና ኢንተርኔት ጠፍቷል። በአዲስ...
ኢሰያስ ኣፈወርቂ ኣብዚ ዝሓለፈ 27 ዓመታት ኣብ ኤርትራ በትረ ስልጣን ካብ ዝጭብጥ ኣትሒዙ ኣብ ልዕሊ ኤርትራን ህዝባን ዘውረዶ ኣደራዕን ውርደትን፡ ስቓይን መከራን ብኣሃዝ ክንድዚ ኢልካ ክትዝርዝሮን ክትግምቶን ኣዝዩ ኣጸጋሚ እዩ። ክውገድ ዝኽእል ዝነበረ ኩናት ዶብ 1998-2000 ምስ ኢትዮጵያ ጥራሕ፡ ክንደይ መንእሰያት ኤርትራ ህይወቶም ስኢኖን? ክንደይ ኣካሎም ጎዲሎም? ክንደይ ዝኣክል ንብረትን፡ ጥሪትን፡ ሕርሻን በሪሱ? ክንደይ ዝኣኽሉ ንጹሃት ዜጋታት ንልዕሊ 20 ዓመታት ኣብ ማእሰርቲ ይበልዩ ኣለዉ...
"--አድባሪቷ መጥታ ከእኔ ጋር ተቀምጣለች፡፡ እንደማላውቃት ያላየሁዋት ብመስልም አይቻታለሁ፡፡ ውበቷን አሰማምራ፣መቶ አምፖሏን አብርታ ነው የመጣችው፡፡ መፅሐፍ፣ ወረቀት እና ውድ እስኪርብቶ ገዝታልኝ መጥታለች፡፡ እየተቁለጨለጨች አይን አይኔን ታየኛለች፡፡ የለበሰችው ጉርድ ቀሚስ ጭኗን ያሳያል፡፡ በጣም ለመፃፍ የሚያጓጓ ባት ነው፡፡--" ድንገተኛ ድምጹን በሙሉ ማን አጠፋው? ዛሬ ምን ተገኘና ከተማው አንድ ላይ እረጭ አለ? ትላንት ልፅፍ ነው ብዬ ስቀመጥ… ዓለሙ አንድ ላይ ተነስቶ ሲጮህብኝ አልነበር? እነ...
ህዝቢ ኤርትራ ኣብቲ ዝሓለፈ ናይ መግዛእቲ ዘበናት ብዝተፈላለዩ ወገናት ክጥለም ዝጸንሐ ህዝቢ እዩ። ካብ ገዛእቱ ዝሓሸ ከጋጥሞ ስለ ዘይተጸበየ፡ እቲ ኣብ መዋእል መግዛእቲ በብመድረኹ ዘጓንፎ ዝነበረ ጥልመታትን ክሕደታትን ኣይተሓደሶን። ብኣንጻሩ ኣብ ክንዲ ሓንጐፋይ ኢሉ ተቐቢልዎን ተለማሚድዎን ተንበርኪኹ ዝነብር ከከም መድረኹ በብዝጥዕሞ ኣገባብ ክቃለሶ ከም ዝጸንሐ ታሪኹ ይምስክረሉ። እቲ ዘገርም ከኣ ድሕሪ መሪርን ነዊሕን ቃልሲ መግዛእቲ ምስዓሩ እውን ካብ ትጽቢቱ ወጻኢ ካብ ግዜ መንግዛእቲ ብዘይፍለ፡ ካ...
ኣብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ዞባ ሼኮ ወረዳ ጉራ ፈርዳ ግዳያት መጥቓዕቲ ዝኾኑ ነበርቲ ብመንነቶም ይጥቅዑ ከምዘለው ብምግላፅ ካብ መንበሪኦም ከምዝተምዛበሉ ተዛሪቦም።ኣፈ ጉባኤ ቤት ምኽሪ ወከልቲ ህዝቢ ኣቶ ታገሰ ጫፎ ሓዊሱ ላዕለዎት ሰበስልጣን መንግስቲ ምስቲ ሕብረተሰብ ይመያየጡ ከምዘለው ብምሕባር ሚንስትር ጉዳያት ወጻኢ ኣቶ ደጉ ኣንዳርጋቸው እቲ መጥቓዕቲ መንነት መሰረት ዝገበረ እዩ ኢሎም። ኣብ ዞባ ሼኮ ወረዳ ጉራ ፈርዳ ጣቢያ ጊንቃና ሾቢ መንነቶም ዘይተፈልጡ ዝተብሃሉ ዕጡቓት ናይ ዝፈፀሙዎ መጥቓዕታት...
ትላንት በሃማሬሳ ሃረር በሃገር ውስጥ ተፈናቃዮች ካምፕ “መንግስት የሚገባውን ትኩረት አልሰጠንም፤ ለችግራችን አፋጣኝ መልስ እንፈልጋለን” በማለት ሰልፍ የወጡ ከኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል በተፈናቀሉ ወጣት ኢትዮጵያውያን ላይ የመንግስት ታማኝ ወታደሮች በከፈቱት ተኩስ ቢያንስ አስር ያህል ሰዎች እንደተገደሉ እና እስከ አስራ አንድ የሚደርሱ ሰዎች እንደቆሰሉ በማህበራዊ ሚዲያ የወጡ መረቻዎች አመልክተዋል። ከሟቾች ውስጥ አንደኛው የክልሉ ፖሊስ አባል መሆኑ የታወቀ ሲሆን ከአካባቢው ምንጭ አለን በሚል መረጃ በማህበ...
● ጎማ-የታሸገ ሄክስ ዱምቤል: በዚህ የጎማ-የታሸገ አስራስድስትዮሽ ዱብቤል ወደ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎ የጥንካሬ እና የመቋቋም ስልጠና ያምጡ።ሸጫጫታ ለመቀነስ እና በመሳሪያው እና በፎቅ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ ቀላል ተረኛ የጎማ ጭንቅላት።ለቤትዎ ወይም ለቢሮዎ ጂም ፣ ካርዲዮ ፣ HIIT ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወይም ክብደትን ለመቋቋም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ ፍጹም። ●ጠንካራ Cast-Iron Core: ክብደቱ ከፍተኛ ጥራት ላለው ጥንካሬ እና ከአንዱ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወደ ቀጣዩ አስተማ...
ሓይልታት ፀጥታ ኣምሓራ ኣብ ምዕራብ ትግራይ ኣብ ልዕሊ ተወለድቲ ትግራይ እናወሰኸ ንዝመፀ ጃምላዊ ማእሰርቲ፣ቅትለትን ብሓይሊ ምብራርን ተሓተቲ እዮም ኢሉ ሎማዕንቲ ሓሙስ ዝወፀ ሓባራዊ ሪፖርት ። ካብ ሓዱሽ ማዕበል ህውከት ንምህዳም ይፍትኑ ዘለው ትግራዎት ስቪላት መጥቓዕቲ ተፈሚዎምን ተቐቲሎምን ይብል እቲ ሓባራዊ ፅብፃብ።ዓሰርተታት ድማ ኣብ መዳጎኒታት መስቀይቲ፣ምጥማይን ምኽላእ ሕክምና ሓዊሱ ንህይወት ኣብ ዘስግእ ኩነታት ይርከቡ። ‘’ኣብ ምዕራብ ትግራይ ኣብ ዝርከባ ብዙሓት ከተማታት ብሓይልታት ኣምሓራ ...
በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 97 መሠረት ኤግዚቢት ወይም ከወንጀል አፈፃፀም ጋር በተያያዘ ወንጀል የተፈጸመበት ወይም ወንጀል ለመፈጸም በመሣሪያነት የዋሉ ቁሶች (ነገሮች) እንዴት ሊቀመጡና በማስረጃነት ሊያገለግሉ እንደሚገባ ተመልክቷል፡፡ በዚሁ መሠረት ኤግዚቢቶች ላይ የፍርድ ቤት መዝገብ ሹም ቁጥርና ምልክት አድርጎባቸው በተጠበቀ ስፍራ ሊያስቀምጣቸው እንደሚገባና ከተቀመጡበት ስፍራም ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንደማይወጡ ተመልክቷል፡፡ ሆኖም በተግባር ፍርድ ቤቶች በወንጀል ጉዳዮች በኤግዚቢትነት...
ፍርድ ቤቱ አቶ ልደቱ አያሌው በህክምና ምክንያት ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ሲያደርግ፥ መርማሪ ፖሊስ ለመጨረሻ ጊዜ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የሰባት ቀን ጊዜ ፈቅዷል። በምስራቅ ሸዋ ዞን የቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ በቀረቡት አቶ ለደቱ አያሌው ላይ መርማሪ ፖሊስ በተሰጠው ተጨማሪ 14 ቀናት ጊዜ ውስጥ ያከናወናቸውን የምርመራ ስራዎች ገልጿል። አቶ ልደቱ እጅ ላይ የተገኙ ሁለት ሽጉጦች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የተላላኳቸውን የስልክ መልዕክቶች በፎረንሲክ እያስመረ...
አክሱም ዩኒቨርሲቲ በየግማሽ ቀኑ ሲነሳና ሲበርድ ነው የሰነበተው። በካፌ ሰዓት ብዙ ጊዜ ድንጋይ ይወረወራል። ማምሻውን በራት ሰዓት በተፈጠረው ብጥብጥ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባትና መውጣት አይቻልም ነበር። በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቋርጠው ወደ ቤተሰቦቻቸው ቢሔዱም እስካሁን መውጣት የሚፈልጉ ከሁለት ሺህ በላይ የዐማራ ተማሪዎች አሉ። አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ጠዋት በነበረው ብጥብጥ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባትና መውጣት አይቻልም ነበር። በአዲግራት እስካሁን የተረጋገጠ 9 ያክል ተማሪዎች ሕይወት ...
ነቲ ካብ እግዚኣብሄር ብንጹር ዝተቐበሎ ራእይ ንዕዮ ንምድላው ኣብ ከተማ ኪችነር ብቋንቋ ትግርኛ እተገልግል መንፈሳዊት ማሕበር ንምትካል ምስቶም መጀመርያ ዝረኸቦም ኣገልገልቲ ብምልዛብ፡ በዓል ራእይ ኣገልጋሊ ዮናታን ኣብራሃም ምስ በዓልቲ ቤቱ ሶሱና ሳሚኤል፡ 11 ዝኾኑ ኣባላት ኣብ ዝተኣከብሉ ኣጋጣሚ ምትካል እዛ ቤተ-ክርስትያን እዚኣ ብወግዒ ኣወጀ። እቲ ቀንዲ ራእይ ብሓቀኛ ትምህርቲ ኣምልኾ ንወለዶ ፈውሲ ምዃንን ምምጻእን ብምዃኑ እቶም መተዓይይቱ ሻሎም ንወስከላ ብምባል ሓቢሮም ሻሎም ኣምልኾን ፈውስን ...
ሶማል፣ ናብ ሃገራት ማእከላይ ምብራቅ ካብ ሞንጎ ዝሕረዳ እንስሳ ዝልእኻ ሃገራት እታ ቀዲማ ትስራዕ ሃገር እያ። ብሕልፊ ኣብ እዋን ኢድ አል ኣድሃ: እንተኾነ፣ ኣብ ቀርኒ ኣፍሪቃ ኣጋጢሙ ዘሎ ሓደጋ ደርቂ፣ ንሚልዮናት ጥሪት ስለዝወደአን፣ ሶማልያዊያን ሓረስቶት ተጸጊሞም ገሊኦም ድማ ናብ መዕቖቢ ተፈናቀልቲ ንክኣትው ኣገዲዱዎም ኣሎ። ኣብ ጥቃ ሞቃዲሾ ዝርከብ ዕዳጋ ብዕራይን ጠለ በጊዕን፣ ብሕልፊ ኣብ እዋን ኢድ ኣል ኣድሓ ዝሒሉ ይራኣይ። ናይ ሎም ዘበን ዋጋ ዝሕረዳ እንስሳት ኣዝዩ ክባር ስለዝነበረ ብዙሓት...
ፕረሲደንት ሶማልያ ሓሰን ሼኽ ማሕሙድ፡ ወተሃደራቶም ካብ ኤርትራ ንምምላስ ሕቡራት መንግስታት ኣሚሪካ ክትሕግዞም ከም ዝሓተቱ ጋረው ኦንላይን/ GAROWM.ONLINE ዝተባህለት መርበብ ሓበሬታ ብ15 መስከረም 2022 ኣብ ዘውጸኣቶ ዜና ሓቢራ። እቶም ሶማሊያዊ ፕረሲደንት ነዚ ሕቶ ናብ ላዕለዎት ሓለፍቲ ዘቕረቡ ኣብ ኣሜሪካ ናይ ስራሕ ምብጻሕ ኣብ ዘካየድሉ እዩ። እቲ ዜና ከም ዝገለጾ እዞም 5 ሺሕ ሶማላውያን ወተሃደራት ናብ ኤርትራ ብምስጢር ዝተላእኩ ፕረሲደንት ማሕሙድ ፋርማጆ ኣብ ስልጣን ኣብ ዝነበርሉ ብ...
በአባል ሃገራቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ሲካሄድ የነበረው የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባው ህብረቱ ያስቀመጠውን ጭብጥ ሃሳቦች ታሳቢ አድርጎ በአህጉሪቱ የሰላምና ጸጥታ እንዲሁም ደህንነት ጉዳዮች ላይ መክሯል፡፡ የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ሪፖርትን አድምጦም በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በዝግ ተወያይቷል። በተለይም ግጭትና ጦርነትን በማስቀረት ልማትን ማምጣት እና የአህጉሪቱን ሁለንተናዊ እድገት ማቀላጠፍ ስለሚቻልበት ሁኔታ ላይ ቀዳሚ ትኩረት ሰጥቶ ተወያይቷል፡፡ በተጨማሪም ህብረቱ እያከናወናቸው ያሉ የማሻሻያ ስራዎ...
የአለም አቀፉ የአኩሪ አተር ፕሮቲን ንጥረ ነገሮች ገበያ ወደ ቪጋን አመጋገብ ያለው ዝንባሌ ፣ የተግባር ቅልጥፍና ፣ በእንደዚህ ያሉ የእፅዋት ፕሮቲን ምርቶች የሚቀርበው የዋጋ ተወዳዳሪነት እና በተለያዩ የተሻሻሉ ምግቦች ውስጥ በተለይም ለመብላት ዝግጁ በሆኑ ምግቦች ላይ መጠቀማቸው እያደገ ነው። የምርት ምድብ.የአኩሪ አተር ፕሮቲን ማግለል እና ማጎሪያ በጣም ታዋቂው የአኩሪ አተር ፕሮቲን ዓይነቶች ናቸው እና 90% እና 70% ፕሮቲን ይይዛሉ።የአኩሪ አተር ፕሮቲን ከፍተኛ ተግባራዊ ባህሪ እና የተፈጥሮ ጤና...
ኣብ ፕሪቶርያ ዝመደብሩ ኤርትራዊ ምንቅስቃስ ንዲሞክራስን ሰብኣዊ መሰላትን(ኤምዲሰመ) ኣብዚ ዝሓለፈ ሰሙን ቀዳማይ ሚኒስተር ኢትዮጵያ ዶ/ር ኣቢይ ኣሕመድ ፡ ኢትዮጵያ ንውሳነ ኮምሽን ዶብ ኢትዮ-ኤርትራ ብዘይ ቅድመ ኩነት ከምትቕበሎን ከምተተግብሮን ዝሃብዎ መግለፂ ናይ ርሕቁን ቀረባን ዝጠመተ ለባም ውሳነ፡ ንረብሓ ናይ ክልቲኡ ህዝብታት እዩ ክብል ኣብ ዘውፅኦ ጋዜጣዊ መግለፂ ኣፍሉጡ። እቲ ኤርትራዊ ምንቅስቃስ ኣብቲ መግለፂኡ ኣብ 1998-2000 ዝተገብረ ኣዕናውንደማውን ናይ ዶብ ኩናትን፡ ንዓመታት ዝሰዓበ...
“መብዛሕትኦም ኣባል ሃገራት እቲ ጉጅለ ሩስያ ኣብ ልዕሊ ዩክሬን ዘካየደቶ ውግእ ኣትሪሮም ክኹንኑ” ትፅቢት ከምዝግበር ሓደ ላዕለዋይ በዓል ስልጣን ምምሕዳር ኣመሪካ ሎሚ ንጉሆ ንጋዜጠኛታት ኣብ ዝሃብዎ መግለፂ ሓቢሮም። ኣብ መኽፈቲ እቲ ዋዕላ ፕረዚደንት አኣንጋዲት ሃገር ኢንዶኖዥያ ጆኮ ዊዶዶ ኣባል ሃገራት ዕፁው ኣኼበኦም ቅድሚ ምጅማሮም ሩስያ ኣብ ልዕሊ ዩክሬን ዝፈፀመቶ ወራር ብዝምልከት ዝህለው ምክፍፋላት ነቲ ቀንዲ መዘራረቢ ዛዕባ እቲ ዋዕላ ኣብ ሓድነትን ቁጠባዊ ሕውየትን ዝጠመቱ ኣጀንዳታት ዝፀሉ ን...
ከታች የተመለከቱት ጽሁፎች በ ርካሽ የኢንፍሉዌንዛ የአፍንጫ ስዋዝ ምርመራ ስለ እነዚህ ተዛመጅ ጽሁፎች ሁሉ ጠቃሚ መረጃዎችን, የአጠቃቀም ማስታወሻን, ወይም ስለ ርካሽ የኢንፍሉዌንዛ የአፍንጫ ስዋዝ ምርመራ አዲስ አዝማሚያዎች ማግኘት ይችላሉ. ይህ ዜና የሚፈልጉትን እርዳታ እንደሚሰጥዎት ተስፋ እናደርጋለን. እና እነዚህ የ ርካሽ የኢንፍሉዌንዛ የአፍንጫ ስዋዝ ምርመራ ምርቶች የእርስዎን ፍላጎቶች ሊፈቱት ካልቻሉ ለተገቢ መረጃ እኛን ሊያነጋግሩን ይችላሉ. የጉሮሮ ማጠቢያውን እወቅ Pathogenic ባክቴሪያዎ...
በተጨማሪም አዲሱ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እንደ ማክ ያሉ ኮምፒውተሮች ላይ ከቤት ሆኖ መስራት የሚያስችል እና ጌሞችን በቀላሉ መጫወት የሚያስችሉ አገልግሎቶች በውስጡ አካቷል። በዊንዶውስ 11 ኦፕሬቲንግ ሲስተም ከዚህ ቀደም በግራ በኩል የነበረው የ"Start" ቁልፍ በኮምፒውተራችን ስክሪኑ መሃል ላይ እንዲሆን መደረጉንም ኩባንያው አስታውቋል። እንዲሁም ከዚህ ቀደም ከደህንነት ጋር ተያይዘው ይነሱ የነበሩ ቅሬታዎች በአዲሱ ዊንዶውስ 11 ኦፕሬቲንግ ሲስተም መፈታቱንም ነው ኩባንያው የገለጸው። የአዲሱ ኦፕሬቲንግ ሲ...
መረጃዎች እንሚያመላክቱት ከሆነ ዩክሬን ድርድሩ እውን እንዲሆን መጀመሪያ ቶክስ እንዲቆም እንዲሁም የሩሲያ ጦር ከተቆጣጠራቸው ወታደራዊ ይዞታዎች ለቆ እንዲወጣ ጠይቃለች፡፡ የዩክሬን ፕሬዝዳንት አማካሪ አሌክሰይ አርስቶቪች “ኬቭ በድርድሩ ወቅት የሩሲያ ወታደሮች ከክሬሚያ እና ዶንባስ ግዛቶች እንዲወጡ ስትል ጠይቃለች” ብለዋል። ዜለንስኪ ትናንትና ሞስኮ እና ኬቭ በቤላሩስ ሳይሆን በሌላ ቦታ መነጋገር እንዳለባቸው ሲገልጹ ቢቆዩም፤ በኋላ ላይ ግን ያለቅድመ ሁኔታ ለመነጋገር መስማማታቸው ይታወሳል። ይህንን ተከ...
የእሥራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ነታንያሁ በተገኙበት ንግግር ያደረጉት ባይደን፣ በትናንቱ ዕለት በስለት ተወግቶ ሕይወቱ ያለፈው አሜሪካዊ ግድያ፣ "የሽብር ሥራ ነው" ማለታቸውም ተሰምቷል። ዋሽንግተን ዲሲ — እሥራኤልን እየጎበኙ ያሉት የዩናይትድ ስቴትሱ ምክትል ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በፍልስጤማውያን የተፈጸሙትን ጥቃቶች፣ "በጥላቻ ላይ የተመሰረተ አመጽ ነው" በማለት ድርጊቱን አወገዙ። የዩናይትድ ስቴትሱ ምክትል ፕሬዚደንት ጆ ባይደን አቡዳቢ ውስጥ የሚገኘውን ሼክ ዛይድ ግራንድ መስጊድን በሚጎበኙመት ...
ጉዳያችን - GUDAYACHN: ''የኦሮሞ ማህበረሰብ ከምንም በላይ ፣ በባሕሉ የሚመቸውና የሚቀበለው የአንድነትን እና የፍቅርን ፖለቲካ ነው። “እገሌ ከዚህ ዘር ስለሆነ፣ ወይንም ይሄ ቋንቋ ስለሚናገር ከአገራችን ይዉጣ፣ ይሄ ምድር የኦሮሞ ብቻ ነው …” የሚባለው አክራሪዎችና ካድሬዎች የሚረጩት እንጂ ከሕዝቡ የሚመጣ አይደለም።'' ግርማ ካሳ ጉዳያችን - በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች...