en
stringlengths
4
1.47k
am
stringlengths
4
1.12k
According to the initial findings, Bilici died of a heart attack.
በመጀመሪያዎቹ ግኝቶች መሠረት ቢሊሲ የሞተው በልብ ድካም ነው።
This pass is a custom book that players can carry in their inventory.
ይህ ማለፊያ ተጫዋቾች እቃ ማከማቻቸው ውስጥ ሊይዙ የሚችሉት ልዩ መጽሐፍ ነው።
The firmware upgrade progress depends on the overall load of the system.
አሰሪ ሶፍትዌሩን የማደስ ሂደቱ አጠቃላይ መዋቅሩ ያለበት ጫና ላይ የተመረኮዘ ነው።
Easy to use, all you have to do is push down on the bait cup and twist it one-quarter of the way around.
ለመጠቀም ቀላል፣ ማድረግ ያለብዎት የማጥመጃ ኩባያውን ወደታች በመጫን የዙሪያውን ሩብ ያህል ማዞር ብቻ ነው።
Every single one of my main characters has one personality trait of mine, including the villain (which is kinda scary).
ተቀናቃኙን ጨምሮ እያንዳንዱ ዋና ዋና ገጸ-ባህሪያቶቼ ከእኔ ጋር በባህሪ የሚመሳሰሉበት ነገር አላቸው (ይህ ትንሽ ያስፈራኛል)።
Execute engaging marketing campaigns to drive brand awareness, generate leads, and grow customer prospect engagement.
የምርት ስም ታዋቂነትን ለመጨመር፣ ፍንጮች ለማመንጨት እና የወደፊት ደንበኞችን ተሳትፎ ለመጨመር አሳታፊ የማስታወቂያ ዘመቻዎችን ፈጽም።
Munby's guidance states that any divorce that has been granted in error is null and void.
የሙንቢ መመሪያ ማንኛውም በስህተት የተፈቀደ ፍቺ ዋጋ ቢስ መሆኑን ይገልጻል።
Find a lunch partner, a dinner mate, and engage in casual or intimate chat.
የምሳ አጋር፣ የእራት ጓደኛ ፈልግና ቀለል ወይም ጠለቅ ባለ ውይይት ተሳተፍ።
Keep your sink shining and free of dirty dishes at all times.
የእቃ ማጠቢያ ገንዳህ ሁልጊዜ እንዳብረቀረቀ እና ከቆሻሻ እቃ እንደጸዳ አቆየው።
The group is voting on a proposal to conduct outreach to north, west, and east Oakland communities.
ቡድኑ በሰሜን፣ በምዕራብ እና በምስራቅ ኦክላንድ ማህበረሰቦች የመዳረስ ተግባር ለማካሄድ በቀረበ ሃሳብ ላይ ድምፅ እየሰጠ ነው።
On adoption day, breathe a sigh of relief because finally, the day has arrived that you can adopt your foster child!
በጉዲፈቻ ቀን የእፎይታ ትንፋሽ ይተንፍሱ ምክንያቱም በስተመጨረሻ የማደጎ ልጅዎን የሚረከቡበት ቀን ደርሷል!
African beliefs mixed with Christianity or survived independently.
አፍሪካዊ እምነቶች ከክርስትና ጋር ተዋህደው ወይም ደግሞ ራሳቸውን ችለው መቆየት ችለዋል።
Performing minor diagnostic tests and procedures as directed by healthcare professionals.
የጤና ጥበቃ ባለሙያዎች በሰጡት መመርያ መሰረት ህመምን ለማወቅ መጠነኛ ምርመራዎች እና ሂደቶችን ማከናወን።
Basically he's dizzy, can hardly walk, lost his balance, speech was impaired, said spectacular things.
ብቻ ጭንቅላቱን እያዞረው ነው፣ መራመድ አቅቶታል፣ ሚዛኑን ስቷል፣ አፉ ተሳስሯል፣ አስደናቂ ነገሮችን ተናግሯል።
Turns out, he liked that album a lot and ended up buying a copy himself!
በስተመጨረሻ ግልጽ እንደሆነው አልበሙን በጣም ወድዶት ነበር እናም ለራሱ ግልባጭ መግዛቱ አልቀረም!
But there was also a dash of pity and obligation in it, and that part bothered Harry.
በውስጡ ግን ቅንጣት ርህራሄ እና ግዴታ ነበረበት፣ እናም እሱ ሄሪን ረበሸው።
To help gently grab a slippery puppy, either wear latex gloves or wrap a washcloth or hand towel around the exposed puppy.
ለመርዳት ቀስ ብለህ የሚያሟልጨውን ቡችላ ያዝ፣ የላስቲክ ጓንት አድርግ ካልሆነ ደግሞ የተጋለጠውን ቡችላ በጨርቅ ወይንም በፎጣ ጠቅልለው።
Generally speaking, private equity refers to angel and venture capital.
በአጠቃላይ ሲታይ የግል ባለሀብት ኢንቨስትመንት ማለት መልአክ እና ቬንቸር ካፒታል ማለት ነው።
Do they follow the usual internship timeline, and if not, can you give an estimate about the hiring timeline?
ነባሩን የለማጅ ጊዜ ገደብ ነው የሚከተሉት፣ ካልሆነስ ስለቅጥር ጊዜ ገደቡ ግምት ልትሰጥ ትችላለህ?
Respect and hygiene and discretion are mandatory, as should be obvious.
ግልፅ መሆን በሚገባው መልኩ አክብሮት እና ንፅህና እና ጠንቃቃነት ግዴታ ነው።
Benefit from our continuous innovation and scientific expertise.
ከማያቋርጡ ፈጠራዎች እና ሳይንሳዊ እውቀቶች ያገኘነው ጥቅም።
Define and implement an incident response management process, deploy necessary tools.
የአደጋ ምላሽ አስተዳደር ሂደትን ይግለጹ እና ይተግብሩ፣ አስፈላጊ መሳሪያዎችን ያሰማሩ።
YouTube also gives brands the possibility to customize how their channel looks.
ዩቱብ ለንግድ ድርጅቶች የጣቢያቸውን መልክ እንዲያበጁም አማራጩን ይሰጣል።
Once they arrive, our urgent plumber will diagnose the issue and rapidly repair the leak or burst pipe.
ልክ ሲደርሱ አስቸኳይ የቧንቧ ባለሙያችን ችግሩን ይፈትሽና በፍጥነት የሚያፈሰውን ወይም የፈነዳውን ቧንቧ ይጠግናል።
Even sports teams and political parties have started turning to audio branding.
የስፖርት ቡድኖች እና የፖለቲካ ፓርቲዎችም ጭምር ወደ ድምጽ ማስታወቂያዎች መዞር ጀምረዋል።
In rare cases, a serious condition called compartment syndrome can occur.
አልፎ አልፎ የጡንቻ መኮማተር የሚባል አደገኛ ነገር ሊፈጠር ይችላል።
Why would God allow such a terrible disease to become a pandemic?
እግዚአብሔር እንዲህ ያለ አስከፊ በሽታ ወረርሽኝ እንዲሆን ለምን ፈቀደ?
We instantly recognize this feature as defining an unnatural, hence anti-biophilic, environment.
ይህ ባህሪ ተፈጥሯዊ ያልሆነ እና የሰው ልጅ ከሌሎች ፍጥረታት ጋር ላለው ግንኙነት ፀር የሆነ ሁኔታ እንደሚፈጥር ወዲያውኑ ተገነዘብን።
You can turn every acquaintance into an asset if you know how to spin a thank-you letter.
የምስጋና ደብዳቤ እንዴት መፃፍ እንዳለበት ከተረዳህ ማንኛውንም ትውውቅ ወደ ጠቃሚ ነገር መቀየር ትችላለህ።
They offer several features such as fire, carbon monoxide, and fall monitoring.
እንደ እሳት፣ ካርቦን ሞኖክሳይድ እና ውድቀት ክትትል ያሉ በርካታ ባህሪያትን ይሰጣሉ።
Struggle is required in each field of work to achieve success.
በእያንዳንዱ የስራ ዘርፍ ስኬት ለማግኘት መልፋት ግድ ነው።
Keshiri clothing on the continent included simple, sleeveless tunics, wristbands, and trousers for men;
በአህጉሪቱ ላይ ያሉት የከሺሪ አልባሳት ቀላል፣ እጅጌ የሌላቸው ሸማዎች፣ የእጅ አንጓዎች፣ እና የወንዶች ሱሪዎችን ያጠቃልላል፤
Shop locally and enjoy world-class bicycle brands' bike frames (consult the manual)!
እዚሁ አገር ውስጥ ደረጃቸውን የጠበቁ ብስክሌት አምራቾች የሚያቀርቧቸውን የብስክሌት ክፈፎች በመሸመት ተደሰት (መመሪያውን አማክር)!
Brown leather flight jacket with fur neck lining, dark gray tank top, dog tags, black belt, and torn dark gray jeans.
ፀጉራም የአንገት ሽፋን ያለው ቡኒ የቆዳ ጃኬት፣ ደማቅ ግራጫ የውስጥ ካናቴራ፣ የውትድርና መለዮ ሃብል፣ ጥቁር ቀበቶ እና የተተለተለ ደማቅ ግራጫ ጂንስ ሱሪ።
However, their main emphasis was to encourage trade throughout a particular area.
ቢሆንም፣ ዋናው ጉዳያቸው ንግድን በተወሰነ አካባቢ ላይ ለማበረታታት ነበር።
Of course the seedlings always insist on growing either right at the front of the border, or in the vegetable patch.
እርግጥ ነው፣ ችግኞቹ ሁልጊዜ ከድንበሩ ፊት ለፊት፣ ወይም በአትክልት ንጣፍ ውስጥ እንዳይበቅሉ ይታገላሉ።
Jones said that the institute was in major cities like Los Angeles, USA; New York, USA; and New Delhi, India.
ጆንስ እንዳለው ተቋሙ እንደ ሎስ አንጀለስ፣ ዩኤስኤ፥ ኒው ዮርክ፣ ዩኤስኤ እና ኒው ዴሊ፣ ህንድ አይነት ታላላቅ ከተሞች ውስጥ ነበረ።
The power generation industry is estimated to expand at a rapid pace during the forecast period.
የኃይል ማመንጨት ኢንድስትሪ በተነበየው ጊዜ ውስጥ በፍጥነት እንደሚሰፋ ተገምቷል።
Book artist, printmaker, rabid reader, freelance writer, and editor.
የመፃህፍት ጥበበኛ፣ አታሚ፣ ከልክ በላይ አንባቢ፣ በግሉ የሚንቀሳቀስ ጸሀፊ እና አዘጋጅ።
Or even worse, you are a retired athlete looking in the mirror asking, what happened to me!
ወይም ከዚህ ይባስ ብሎ መስታወት እያየህ፣ ምን አጋጥሞኝ ነው እያልክ የምትጠይቅ፣ ጡረታ የወጣህ አትሌት ነህ!
She focuses on improvement as developing self-motivation to help pursue the student’s dream and goals.
ተማሪውን ህልሙን እና ግቦቹን እንዲከተል ለመርዳት ራስ-ተነሳሽነትን እንደማጎልበት የመሰሉ መሻሻሎች ላይ ታተኩራለች።
Flowers grown from their upper branches are translucent to white.
ከፍ ያሉ ቅርንጫፎች ላይ የሚበቅሉት አበቦች ብርሃን አሳላፊና ነጭ መካከል የሆነ ቀለም አላቸው።
Happy Easter kindergarten decoration concept - rabbit, chicken, egg, bee made from toilet paper roll tube.
መዋዕለ ህፃናትን ለፋሲካ የማስዋቢያ ፅንሰ ሃሳብ - ጥንቸል፣ ዶሮ፣ እንቁላል እና ከሶፍት ጥቅል ቱቦ የተሰራ ንብ።
Sometimes blunt, maybe controversial, hopefully never too grumpy or gloomy.
አንዳንድ ጊዜ ድፍረት አወዛጋቢ ሊሆን ይችላል፣ የበዛ ተንኮለኛ ወይም ጨለማ እንዳልሆነ ተስፋ አለኝ።
Excellent location with beautiful view over the port, walking distance and very quiet area peaceful sleeping.
ምርጥ አካባቢ ከሚያምር የወደብ እይታ፣ በእግር ሊደረስ ከሚችል ርቀት እና ለሰላማዊ እንቅልፍ ጸጥ ካለ ቦታ ጋር።
Other people feel a need to bully, manipulate, shout, and push their perspectives upon one another.
ሌሎች ሰዎች ላይ መጫን፣ መጠቀሚያ ማድረግ፣ መጮህ እና አመለካከቶቻቸውን እርስ በርስ መገፋፋት እንደሚያስፈልጋቸው ይሰማቸዋል።
Stanley Milgram's famous experiment highlights the powerful human tendency to obey authority.
የስታንሊ ሚልግራም ታዋቂ ሳይንሳዊ ምርመራ ሰዎች ለስልጣን ያላቸውን ከፍተኛ ታዛዥነት አጉልቶ ያሳያል።
Adding another hurdle, Chinese banks and tech giants control distribution channels.
ተጨማሪ እንቅፋት የሆነው የቻይና ባንኮች እና ግዙፍ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች የስርጭት ሰርጡን መቆጣጠራቸው ነው።
To solve your query, I am explaining the difference between the kitchen chimney and exhaust fan.
ጥያቄዎትን ለመፍታት፣ በኩሽና የጭስ ማውጫ እና የጭስ ማውጫ ማራገቢያ መካከል ያለውን ልዩነት እያብራራሁ ነው።
Does such an entity deserve congratulations?
እንደዚህ ያለ ተቋም የምልካም ምኞት መግለጫ ይገባዋል?
Van Dyke was a model and actress first, and a singer second;
ቫን ዳይክ በቅድሚያ ሞዴልና ተዋናይ ነበር፣ ከዛ በኋላ ነው ድምጻዊ የሆነው፤
St. John’s wort is a remedy for seizures and is good for liver health.
የቅዱስ ዮሃንስ ድፍድፍ ለሚጥል በሽታ መድኃኒት ሲሆን ለጉበት ጤንነትም ጥሩ ነው።
Why are the Asian-owned businesses shown in movies like this almost always restaurants?
ለምድነው እንደዚህ አይነት ፊልሞች ላይ የሚታዩ ኤሲያዊ ባለቤት ያላቸው የንግድ ቤቶች ሁሌም ማለት ይቻላል ምግብ ቤት የሚሆኑት?
Hey guys, sorry for not writing the report, I didn't get home until now after the practice.
ሰላም ጓዶች፣ ሪፖርቱን ስላልጻፍኩ ይቅርታ፣ ከልምምዱ በኋላ እንካሁን እቤት አልደረስኩም ነበር።
They expected commitment, passion, generosity, hospitality.
ቁርጠኝነት፣ የፍቅር ስሜት፣ ለጋስነት እና እንግዳ ተቀባይነት ጠብቀው ነበር።
Discover Elavon's award-winning payment processing platform, customer focus, and transparent fee structure.
ተሸላሚ የሆነውን የኤቭሎን ክፍያ አቀናባሪ መተግበሪያ፣ የደንበኛ ትኩረት እና ግልጽ የክፍያ መዋቅርን አግኝ።
He probably was the first to capture and synthesize sound from a live instrument for a computer composition.
ለኮምፒዩተር ቅንብር ከቀጥታ መሳሪያ ድምጽን በመቅዳት እና በማዋሃድ እሱ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም።
The wrong tenants may cause major damage and cut back the worth of the property.
የተሳሳቱ ተከራዮች ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ እና ንብረቱ የሚገባውን ዋጋ ሊቀንሱ ይችላሉ።
Virtually no prominent leaders seem willing to step forward to defend native-language programs.
ለአፍ መፍቻ ቋንቋ ፕሮግራም ጥብቅና ለመቆም ምንም ጎልቶ የሚታይ መሪዎች ወደ ፊት ለመውጣት ፍቃደኛ ሲሆኑ አይታዩም።
Secondly, the official stamp of approval is the kiss of death for any genuine viral campaign.
በሁለተኛ ደረጃ የማረጋገጫው ኦፊሴላዊው ማህተም ለማንኛውም እውነተኛ በሰፊው የሚሰራጭ ዘመቻ መጥፊያው ነው።
Both health conditions cause chest pain and are often confused.
ሁለቱም የጤና ሁኔታዎች የደረት ሕመም ያስከትላሉ እና ብዙውን ጊዜ ግራ ያጋባሉ።
The smallness of my cry was in comparison like the whisper of a ghost.
የለቅሶዬ ትንሽነት እንደ መንፈስ ሹክሹክታ ወደር የለሽ ነበር።
Anything silly makes me laugh, and I am obsessed with minions;
ሞኝ ነገር ሁሉ ያስቀኛል፣ እና እኔ የሚኒዮንስ አባዜ አለብኝ፤
Refrain from consuming the meat of endangered species to battle the illegal wildlife trade.
ሕገ ወጥ የሆነ የዱር አራዊት ንግድን ለመዋጋት አደጋ ላይ ከወደቁ ዝርያዎች የሚገኝ ሥጋን ከመመገብ ይቆጠቡ።
Man requests sword fight with ex-wife and lawyer to settle legal dispute.
የህግ አለመግባባቶችን ለመፍታት አንድ ሰው ከቀድሞ-ሚስቱ እና ጠበቃ ጋር የሰይፍ ግጭት ጠየቀ።
The fabric hood-mask covers entire head and mesh-covered eye-opening will comfortably restrict vision.
የጭንቅላት መሸፈኛ እና ማስክ የሆነው ልብስ ጭንቅላትን ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል፣ ወንፊት የሆነውም የዓይን ክፍተት ምቹ በሆነ መልኩ እይታን ይጋርዳል።
She didn't resign, so her manager decided to bury her in an infinite quantity of miscellaneous tasks.
ስራ አልለቀቅችም ስለዚህ አለቃዋ መጠን በሌላቸው የተለያዩ ስራዎች ሊቀብራት ወሰነ።
Listening comprehension lessons should emphasize conscious memory work.
የማዳመጥ ግንዛቤ ትምህርቶች ንቁ የማስታወስ ተግባርን ማጉላት አለባቸው።
He was convinced that it was perfect, but we had to convince the architect.
እሱ ፍጹም ትክክለኛ እንደሆነ ተቀብሎ ነበር፣ የስነ ህንፃ ባለሙያውን ግን ማሳመን ነበረብን።
Our experts' advice has been profitable to our clients, ranging from residential solar owners to large commercial sites.
የባለሙያዎቻችን ምክር የፀሃይ ኃይል ተጠቃሚ ከሆኑ ነዋሪዎች ጀምሮ እስከ ትላልቅ የንግድ ቦታዎች ድረስ ላሉት ደምበኞቻች አትራፊ ሆኗል።
We will acknowledge your complaint within 5 working days and inform you of how we will intend to resolve the dispute.
አቤቱታህን በ5 የስራ ቀናት ውስጥ እውቅና እንሰጥና አለመግባባቱን በምን አይነት መንገድ ለመፍታት እንዳቀድን እናሳውቅሃለን።
He watched Hamilton writing his name in the discipline file, a file as familiar to him as the bench outside the office.
ከቢሮው ውጪ እንዳለው መቀመጫ በሚያውቀው የሥነ-ምግባር ፋይል ላይ ሃምልተን ስሙን ሲጽፈው ተመለከተው።
But in this frightening situation the legionaries kept their arms and ranks intact.
ነገር ግን በዚህ በሚያስፈራ ሁኔታ ላይ የጦር ሰራዊቱ መሳሪያቸውን እና መደባቸውን እንደያዙ ቆዩ።
Currently, I am a senior research scientist studying obesity in a university lab.
በአሁን ሰዐት በዩንቨርስቲ ቤተ ሙከራ ውስጥ ከመጠን በላይ ውፍረትን የሚያጠና ዋና የምርምር ሳይንቲስት ነኝ።
Creating camp experiences that truly transform lives takes leadership.
የእውነት ህይወትን የሚቀይሩ የካምፕ ትዝታዎችን ለመፍጠር ጥሩ አመራር ይጠይቃል።
They said hi and bye, and sometimes smiled, but that was it.
ጤና ይስጥልኝ እና ደህና ሁን ይላሉ፣ አንዳንድ ጊዜም ፈገግ ይላሉ፣ ከዚያ በላይ ግን የለም ነበር።
Enjoy your Tuesday evening, everyone ... see you here again very soon!
በማክሰኞ ምሽትዎ ይደሰቱ፣ ሁላችሁም ... በቅርቡ እንደገና እዚህ እንገናኝ!
Even a very ordinary Hollywood product could wow audiences abroad.
በጣም ተራ የሆነ የሆሊዉድ ምርት እንኳን የውጭ አገር ተመልካቾችን ሊያስደንቅ ይችላል።
Boat trailer wholesale manufacturer, parts and service provider.
የተጎታች ጀልባዎች ጅምላ አምራች እንዲሁም መለዋወጫዎች እና አገልግሎት አቅራቢ።
Common side effects of Flecainide include headaches, dizziness, upset stomach, and feeling tired or weak.
የፍሌካይናይድ የተለመዱ የጎንዮሽ ጉዳቶች ራስ ምታት፣ ማዞር፣ የሆድ መረበሽ እና የድካም ስሜት ወይም ድክመትን ያካትታሉ።
That’s absurd, and it’s embarrassing, and anybody thinking that way should be ashamed, no matter their preference.
ያ አስቂኝና አሳፋሪ ነው እናም ምርጫው ምንም ይሁን ምን እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ሊያፍር ይገባል።
Customers are liable for any import or customs duties on arrival of the rug in their country.
ደንበኞች ምንጣፉ ወደ አገራቸው ሲደርስ ወይም ወደ አገር ውስጥ በሚገባበት ጊዜ የጉምሩክ ቀረጥ የመክፈል ግዴታ አለባቸው።
It’s not fake news, not trying to fool anyone, it’s just a joke and it cheered up my January a bit.
የውሸት ዜና አይደለም፣ ማንንም ለማታለል እየሞከርኩ አይደለም፣ ቀልድ ብቻ ነው እናም ጃንዋሪዬን ትንሽ ዘና አድርጎልኛል።
We inspected jumping equipment for compliance with safety regulations.
ለዝላይ መሳሪያዎች የደህንነት ደንቦች መከበራቸውን መርምረናል።
Comments on this article reflect the sole opinions of their writers.
በዚህ ጽሑፍ ላይ የሚሰጡ አስተያየቶች የጸሐፊዎቻቸውን አስተያየቶች ብቻ ነው የሚያንጸባርቁት።
Typical clinical signs begin with mild lethargy, reduced feed intake, slight cough, nasal discharge and a fever.
የተለመዱ ክሊኒካዊ ምልክቶች የሚጀምሩት ቀለል ካለ የድካም ስሜት፣ ከቀነሰ የምግብ አወሳሰድ፣ ከመለስተኛ ሳል፣ ከአፍንጫ ፍሳሽ እና ከትኩሳት ነው።
Call your mom, apologize for yesterday’s photo, and promise to burn that green rag in her honor.
ለእናትህ ደውልላት፣ ለትላንትናው ፎቶ ይቅርታ ጠይቅ እና ያንን አረንጓዴ ጨርቅ ለእርሷ ክብር እንደምታቃጥለው ቃል ግባ።
Ojinguh chomuchim is a sweet and spicy side dish made with fresh vegetables and blanched squid.
ኦጂንጉህ ቾሙቺም በአትክልት እና ነጭ ስኩዊድ የሚሰራ ጣፋጭ እና የተቀመመ ተጓዳኝ ምግብ ነው።
Sometimes we do not have enough evidence to draw a firm conclusion.
አንዳንዴ ጠንካራ የሆነ ማጠቃለያ ላይ ለመድረስ በቂ ማስረጃ የለንም።
By contrast, the presence of high blood pressure or shortness of breath predicted a worse outcome.
በተቃራኒው፣ ከፍተኛ የደም ግፊት ወይም የትንፋሽ እጥረት መኖሩ የከፋ ውጤትን ይተነብያል።
Jesus is our heaven-sent, born-in-a-stable prophet, priest, and king.
እየሱስ ከመንግስተ ሰማያት የተላከ፣ በበረት ውስጥ የተወለደ ነብይ፣ ቄስ እና ንጉሳችን ነው።
Sometimes I like to crawl into bed with Daddy after Mommy goes to work so we can kiss and cuddle.
አንዳንዴ እማማ ወደ ስራ ከሄደች በኋላ ከአባቢ ጋር እንድንሳሳም እና እንድንተቃቀፍ አልጋ ውስጥ አብሬው መግባት እወዳለሁ።
His attitude is that gratitude is suitable only when the host is not very talkative.
በእሱ አመለካከት ምስጋና ተገቢ የሚሆነው ጋባዡ በጣም ለፍላፊ ካልሆነ ብቻ ነው።
hmm congrats i guess
ህምም እንኳን ደስ አለህ ብዬ እገምታለሁ
It's designed for younger children or older adults without an iPhone.
እይፎን ለሌላቸው ትናንሽ ልጆች እና በእድሜ ለገፉ ሰዎች የተሰራ ነው።
Nothing like an odd, weird conversation to make a day interesting.
አንድን ቀን አስደሳች ለማድረግ እንደ እንግዳ፣ ወጣ ያለ ውይይት አይነት ምንም ነገር የለም።
Stanislav applied to the Committee seeking legal assistance.
ስታኒስላቭ የህግ ድጋፍ ለማግኘት ለኮሚቴው ማመልከቻ አስገብቷል።
Therefore, the concentration of ions increases, resulting in increased conductivity.
በመሆኑም የአዮኖቹ ክምር አስተላላፊነትን ከፍ በሚያደርግ መልኩ ይጨምራል።
More than one math card game has been destroyed by a careless or reckless toddler before the game was finished.
ጨዋታው ከመጠናቀቁ በፊት ከአንድ በላይ የሒሳብ ካርድ ጨዋታ በግዴለሽ ወይም ደንታ ቢስ ጨቅላ ሕፃን ወድሟል።
Knowing and maintaining code is critical for maximum fire protection.
ለተሟላ የእሳት መከላከያ ኮዱን ማወቅ እና ዘላቂ ማድረግ ወሳኝ ነው።