en
stringlengths
4
1.47k
am
stringlengths
4
1.12k
The finance guy sat in a dress shirt behind a massive wood desk.
የፋይናንሱ ሰውዬ ከትልቅ የእንጨት ዴስክ ጀርባ በቀሚሽ ሸሚዝ ቁጭ አለ።
A warehouse worker in a retail store is holding a cell phone and preparing to package up a parcel to ship overseas.
በችርቻሮ መደብር ውስጥ ያለ የመጋዘን ሰራተኛ ሞባይል ስልክ ይዞ ወደ ባህር ማዶ ለማጓጓዝ እዝግ ለመጠቅለል በዝግጅት ላይ ነው።
If you wanna complain, complain that the government makes you get permission to stop being married.
ማማረር ከፈለጉ፣ ማግባት ለማቆም መንግስት ፍቃድ እንዳስገኘልዎት ያማርሩ።
You will literally learn how to eat breakfast, lunch, and dinner.
ቁርስ፣ ምሳ፣ እና እራት እንዴት እንደሚበሉ በትክክል ይማራሉ።
The booster shot will make you less contagious and will not inconvenience you
አጎልባች ክትባቱ በሽታውን የማስተላለፍ እድልህን ይቀንሳል እና ምንም አያስቸግርህም
Substandard identification, recording, and reporting procedures.
ከተለመደው ደረጃ በታች የሆነ የመለየት፣ የመቅዳት እና ሪፖርት የማድረግ የሥራ ሂደት።
Fortunately, her boss and colleagues understood that she might be late arriving at the Google campus.
እንደ እድል ሆኖ፣ አለቃዋ እና ባልደረቦቿ ጎግል ካምፓስ ለመድረስ ዘግይታ ሊሆን እንደሚችል ተረድተዋል።
Either abandon the thread, admit defeat, or continue digging yourself into this hole.
ወይ መንገዱን ትተህ ሽንፈትን ተቀበል ወይ ደግሞ ራስህን ወደዚህ ጉድጓድ እየቆፈርክ መክተትህን ቀጥልበት።
These matches are chosen from all registered accounts, according to your settings.
እነኚህ አቻዎች በቅንብርህ መሰረት ከሁሉም የተመዘገቡ መለያዎች መካከል የተመረጡ ናቸው።
Following the government’s announcement, Tencent issued a public pledge to amend its privacy statements.
የመንግስትን ማስታወቂያ ተከትሎ ቴንሰንት የግላዊነት መግለጫዎቹን ለማሻሻል ይፋዊ ቃል ሰጠ።
Attorney Frank returns calls personally and promptly handles all matters.
ጠበቃው ፍራንክ የሚደወሉለት ስልኮችን ራሱ ነው የሚያነሳው በዚያ ላይ ለሁሉም ጉዳዮች ወዲያውኑ እልባት ይሰጣል።
Pet-friendly apartment community boasts stunning mountain and city views.
ለቤት እንስሳት ተስማሚ የሆነ አፓርታማ ማህበረሰብ አስደናቂ ተራራ እና የከተማ እይታዎችን ይመካል።
Ponder what scenarios might evolve that breach your ability to absorb negative impact or exploit risks.
አሉታዊ ተጽዕኖ የመቋቋም ወይንም አደጋን ወደ ጥቅም የመቀየር ችሎታህ ላይ እንቅፋት ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን አሰላስል።
Our guests discuss the balancing act of letting kids explore without getting charged with neglect or abuse.
እንግዶቻችን በቸልተኝነት ወይም በበዳይነት ሳይከሰሱ ልጅ እንዲያስስ የመፍቀድ ሚዛናዊ ተግባር ላይ ይወያያሉ።
It is fairer to listen to the string that broke than to never strain a bow.
የቀስቱን ገመድ መቼም ካለመጎተት፣ ጎትተህ የተበጠሰውን ገመድ ድምጽ ማዳመጥ ይሻላል።
Instead the healthy are put under house arrest and where exactly are all those sick people?
ይልቁንም ጤነኞቹ በቁም እስር ይቆያሉ እና እነዛ ሁሉ የታመሙ ሰዎች የታሉ?
Once you and your luggage are settled in, the pilot will wait for permission to take off.
እርስዎ እና ሻንጣዎ አንዴ ቦታችሁን ከያዛችሁ በኋላ፣ አብራሪው ለመነሳት ፈቃድ ይጠብቃል።
The investigation revealed the elderly male has a suspended license.
አዛውንቱ ሰውዬ ያላቸው ፈቃድ የታገደ መሆኑን ምርመራው አጋልጧል።
The woman explains that in all the confusion and crush of people, her purse has been stolen.
ሴቲየዋ በውዝግቡ እና የህዝቡ ጭንቅንቅ መሀል ድንገት ቦርሳዋ እንደተሰረቀ ትናገራለች።
The dual-energy technique simplifies bone and plaque removal.
የድርብ ኃይል ዘዴው አጥንት እና ንጣፍ የማንሳት ሂደቱን ያቃልላል።
Pitch your tent in the luxury of a private estate in the breathtaking Warwickshire countryside.
እስትንፋስ በሚወስደው የዋርዊችሻየር ገጠራማ አካባቢ ላይ ድንኳንዎን የቅንጦት በሆነው የግል ሪልስቴት ላይ ይዘርጉ።
It includes a legend of a devil beast, a century-old family curse.
ስለ አንድ የዲያቢሎስ አውሬ የሚተርከውን፣ ብዙ መቶ ዓመታት ያስቆጠረውን የቤተሰብ የእርግማን አፈ ታሪክን አካትቷል።
Think about what kind of blue jeans you wish to fit into later on.
በኋላ ላይ ምን ዓይነት ሰማያዊ ጂንስ ለመልበስ እንደሚፈልጉ ያስቡ።
Surname searches help you find ancestor charts, family group sheets, and manuscripts in our archive.
የአያት ስም ፍለጋዎች የዝርያ ገበታዎችን፣ የቤተሰብ ቡድን ገጾችን፣ እና የእጅ ጽሑፎችን በእኛ ማህደር ውስጥ እንዲያገኙ ያግዝዎታል።
Do you want wild river fish, a calm lake fish, or a stock pond farm-raised variety?
የዱር ወንዝ አሳ፣ የተረጋጋ ሐይቅ አሳ ወይስ በውሃ ማጠራቀሚያ ኩሬ ውስጥ የተራባ ዓይነት ነው የሚፈልጉት?
Visiting Scholar submissions are accepted on an ongoing basis.
የምሁራን ጉብኝት ማመልከቻዎች በጊዜ ሂደት መሰረት ነው ተቀባይነት የሚሰጣቸው።
Our programmers develop Java web apps to build dynamic websites as per clients’ requirements.
ፕሮግራም ሰሪዎቻችን በደንበኛ መስፈርቶች መሰረት ፍቱን የሆኑ ድረ ገጾችን ለመገንባት የጃቫ መተግበሪያዎችን ያደራጃሉ።
Electric units are easily integrated with machine controls.
የኤሌክትሪክ ክፍሎች ከማሽን መቆጣጠሪያዎች ጋር በቀላሉ ይዋሃዳሉ።
Some might argue that he has followed a predictable path of reactionary decline.
እንደሚገመተው የወግ አጥባቂነት ቁልቁለቱን ተከትሏል ብለው አንዳንድ ሰዎች ሊከራከሩ ይችላሉ።
Bear in mind, constantly try to purchase silk plants, as they tend to appear like the genuine thing.
ይህንን እወቅ፣ ትክክለኛውን የመምሰል ነገር ስላሚያሳዩ በየጊዜው የሀር ተክሎችን ለመሸመት ሞክር።
Spread third cake layer with remaining strawberry ice cream;
በቀሪው የእንጆሪ አይስ ክሬም ላይ ሶስተኛ የኬክ ንጣፍ አድርግ፤
As we noted, wrath can be open and obvious or subtle and hidden, and it can acquire targets unrelated to the source.
እንዳስተዋልነው፣ ቁጣ ግልጽ እና የተለመደ ወይም ስውር እና ድብቅ ሊሆን ይችላል፣ እና ከምንጩ ጋር ያልተገናኙ ኢላማዎችን ሊያገኝ ይችላል።
The town hall occasionally brings out its delicate collection of turkey feather dresses.
አልፎ አልፎ የከተማ ማዘጋጃ ቤቱ ስስ የሆኑት ከጅግራ ላባ የተሰሩ ቀሚሶች ስብስቡን ያወጣል።
Traditionally, the meat is stuffed with spices and actually cooked in a coal fire within the trunk of a banana palm.
በባህላዊ መንገድ፣ ስጋው በቅመሞች ይሞላል እናም በሙዝ ግንድ ውስጥ በከሰል እሳት ይበስላል።
Type 2 diabetes has become so common in recent decades that it’s not an exaggeration to refer to it as an epidemic.
2ኛው አይነት የስኳር በሽታ በአለፉት አስርት አመታት በጣም እየተለመደ ከመምጣቱ የተነሳ ወረርሽኝ ብንለው ማካበድ አይሆንም።
Husband presented future wife with expensive watch as gift.
ባል ለወደፊት ሚስቱ ውድ የእጅ ሰዓት በስጦታ አበረከተላት።
Thus the London exhibition will complement and augment this splendid array.
ስለዚህ የለንደኑ ኤግዚቢሽን ይህንን አስደናቂ ድርድር ያሟላል እንዲሁም ያጎለብታል።
The accommodation comprises an open-plan reception room, a master bedroom, and a bathroom with a bath and separate shower unit.
ማረፊያ ቦታው ክፍት የመቀበያ ክፍልን፣ ማስተር መኝታ ቤትን፣ የባኞ ገንዳ እና የተከፈለ የሻወር ቦታ ያለው ባኞ ቤትን ያካትታል።
Western European countries have the largest consumer markets.
ምዕራብ አውሮፓዊ አገራት እጅግ በጣም ትልቅ የሸማቾች ገበያ አላቸው።
The average pit bull is good-natured, amusing, and capable of extreme affection for the members of its pack.
አማካኙ ፒት ቡል ጥሩ ባህሪ ያለው፣ አዝናኝ፣ እና ለመንጋ አባላቱ ከፍተኛ ፍቅር ያለው ነው።
Symptoms include a sudden fever, intense weakness, muscle pain, headache, and sore throat.
ምልክቶቹ ድንገተኛ ትኩሳት፣ ኃይለኛ ድክመት፣ የጡንቻ ህመም፣ ራስ ምታት እና የጉሮሮ መቁሰልን ያካትታሉ።
Oh no, is everything alright, Latasha replied in a concerned tone?
ወይኔ፣ ሁሉ ሰላም ነው፣ እያለች ላታሻ በተጨነቀ ድምጽ መለሰች?
Escape your daily routine and create a gorgeous wall display piece.
የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን ያመልጡ እና የሚያምር የግድግዳ ማሳያ ክፍል ይፍጠሩ።
This one quote made me realize it is my responsibility to try to restore that bridge between us.
ይህ ጥቅስ በመካከላችን ያለውን ግንኙነት ወደቀድሞ ሁኔታው መመለስ የኔ ኃላፊነት እንደሆነ መገንዘብ እንድችል አድርጎኛል።
To accomplish such a great task against long odds will require a highly diverse and efficient organization.
እንቅፋቶችን ተቋቁመን እንዲህ አይነት ትልቅ ተግባር ለማከናወን ህብራዊ እና ቀልጣፋ አደረጃጀት ያስፈልገናል።
At thirty years of age a girl is actually currently 15 years past her child-bearing prime.
በእውነቱ አሁን አንዲት ሴት ልጅ ሰላሳ አመቷ ላይ ከልጅ መውለጃ የመጀመሪያዎቹ ዓመታቷ 15 ዓመታት አልፏታል።
He also helped with a car wash to raise money for a classmate involved in a car crash.
የመኪና አደጋ ለደረሰበት የክፍል ጓደኛው መኪና በማጠብም ጭምር ገንዘብ አሰባስቦ ረድቷል።
Merchant cash advance providers evaluate risk and weight credit criteria differently than a traditional banker might.
ዱቤ የሚሰጡ ነጋዴዎች አደጋን እና የብድር መስፈርቶችን የሚገመግሙበት መንገድ ከመደበኛ የባንክ ሰራተኛው ይለያል።
Use fresh basil, flax oil, or virgin coconut oil and replace the cheese with yeast.
በሶብላ፣ የተልባ ዘይት ወይም በእጅ የተሰራ የኮኮናት ዘይት ተጠቀምና አይቡን ደግሞ በእርሾ ተካው።
Let’s reject, break and bind the forces that seek to control and pervert the destiny of Nigeria.
የናይጀሪያን ዕጣ ፈንታ ለማበላሸት እና ለመቆጣጠር የሚሹ ኃይሎችን ውድቅ እናድርግ፣ እንስበር እና እንሰር።
Elaborate on how you continued to work independently while simultaneously keeping your team members in the loop.
የቡድን አባላቱን በቀለበቱ ውስጥ እየጠበቁ በተመሳሳይ ጊዜ በግልዎ እንዴት መስራትዎን እንደቀጠሉ ያብራሩ።
The enormous demon horn necklace restores health for every bone buried, and helped me win easily.
ግዙፉ የአጋንንት ቀንድ የአንገት ሐብል ለተቀበረ አጥንት ሁሉ ጤናን ያድሳል፣ እና እኔንም በቀላሉ ለማሸነፍ ረድቶኛል።
It is going to give you such an immense reward, such tremendous satisfaction as an artist.
ሥነ ጥበበኛ እንደመሆንህ ታላቅ ሽልማት፣ ከፍተኛ እርካታ ይሰጥሃል።
Redeem yourself and tell me what that beam of light really was!
እራስህን ዋጅ እና ያ የብርሃን ጨረራ ምን እንደነበረ ንገረኝ!
Moreover, many employed single mothers earn poverty wages or tolerate wage inequality;
በዚያ ላይ ደግሞ ብዙ ተቀጥረው እየሰሩ ብቻቸውን ልጅ የሚያሳድጉ እናቶች የድሃ ድሃ ደምዎዝ እያገኙ ወይ ደግሞ የደምዎዝ ልዩነትን ችለው ነው የሚኖሩት፤
Instead, he suggested that resilience and adaptation should play a stronger role in how humans relate to fire.
ይልቁንም፣ የሰው ልጅ ከእሳት ጋር ባለው ግንኙነት ላይ ቶሎ መዳን እና መላመድ ጠንካራ ሚና መጫወት እንዳለበት ጠቁሟል።
It’s gorgeous, crazy, insane, and I could listen to it on repeat forever.
ግሩም፣ ያበደ፣ ወሰድ ያደረገው ነው እና እኔ ለዘላለም እየደጋገምኩ ልሰማው እችላለው።
Haitians fought and won the only ever successful national slave revolution in history.
በታሪክ ብችኛውን የተሳካ ብሄራዊ የባሪያዎች አብዮት ሄይቲያውያን ተዋግተው አሸንፈዋል።
See extinct animals while sightseeing on the seashore!
በባህር ዳርቻ ላይ እየተመለከቱ ሳሉ የጠፉ እንስሳትን ይመልከቱ!
Whereas haze is often thought of as a phenomenon of dry air, mist formation is a phenomenon of humid air.
ድንግዥ ብዙውን ጊዜ የደረቅ አየር ክስተት እንደሆነ ሲታሰብ የጭጋግ መፈጠር ደግሞ የእርጥብ አየር ክስተት ነው።
Processes outgoing mail, maintains files, orders supplies, and ships packages.
ወጪ መልእክቶችን ያሰናዳል፣ ፋይሎችን ባሉበት ሁኔታ ላይ እንዲቆዩ ያደርጋል፣ ግብዓቶችን ያዝዛል እንዲሁም ጥቅሎችን በባህር ይልካል።
It won’t do to have the fox steal a goose and a duck and celebrate the feast.
ቀበሮው ዝይ እና ዳክዬዎቹን ሰርቆ ሳለ ድግሱን ማክበር የማይሆን ነገር ነው።
Optional active safety features include blind spot monitoring, lane departure warning, and rear cross traffic alert.
የአማራጭ ንቁ የደህንነት ባህሪያት ስውር ቦታ ክትትልን፣ የመስመር መነሻ ማስጠንቀቂያን፣ እና የኋላ ትራፊክ ማንቂያን ያካትታሉ።
Mike is also a licensed youth soccer coach, former child actor and enthusiastic musical theater participant.
ማይክ እንዲሁ ፈቃድ ያለው የወጣቶች እግር ኳስ አሰልጣኝ ነው፣ ከዚህ ቀደም የልጅ ተዋናይ እና ቀናተኛ የሙዚቃዊ ቲያትር ተሳታፊ ነበር።
Premium Plus trim adds a rear park assist camera, quick-fold front passenger seat, and grocery bag holder.
ፕሪሚየም ፕላስ ማጌጫው ለማቆም የሚያግዝ የኋላ ካሜራ፣ ፈጣን-ታጣፊ የጋቢና ወንበር እና የግብዐት ዘንቢል መያዣን ይጨምራል።
Stack the pillow on top of the mat, then wrap the strap around this bundle.
ትራሱን በምንጣፉ ላይ ያክሉት፣ ከዚያም በዚህ ጥቅል ዙሪያ ማሰሪያውን ይጠቅልሉት።
Comply with the training requirements and respond in a positive manner to any suggestion or criticism.
የስልጠና መስፈርቶቹን ማክበር እና ለማንኛውም አስተያየት እና ትችት በአዎንታዊ ምግባር ምላሽ መስጠት።
So, considering the ratio of net value added to gross output does not yield a complete picture.
ስለዚህ አጠቃላይ ውጤት ላይ የተጨመረው የተጣራ እሴት ውድር ሲታሰብ የተሟላ ምስል አይሰጥም።
Suppose a group of activists enter a busy setting (mall, movie theater, theme park, etc.) looking like everyone else.
የአራማጆች ቡድን ሰው በበዛበት ስፍራ (የገበያ አዳራሽ፣ የፊልም ቴያትር ቤት፣ በአንድ ሃሳብ ላይ የተመሠረተ መናፈሻ፣ ወዘተ) ውስጥ ከሌላው ሰው ጋር ተመሳስለው ቢገቡ ብለው ያስቡ።
Desperate to flee this nightmare, I ran to the back of the room and perched on a little pink stool.
ይህን ቅዠት ለማምለጥ ስል ወደ ክፍሉ ጀርባ ሮጬ ከፍ ባለ ሮዝ ወንበር ላይ ተንጠለጠልኩኝ።
He took a letter out of his sack and slid it into the slot.
ደብዳቤውን ከከረጢቱ አውጥቶ ወደ ማስገቢያው ውስጥ አስገባ።
Amazon has been pressing workers to vote against the union.
አማዞን ለማህበሩ ድምጽ እንዳይሰጡ ሰራተኞቹ ላይ ጫና እያደረገ ቆይቷል።
We should postpone our analysis until we know our work is not redundant.
ስራችን አስፈላጊ መሆኑን እስክናረጋግጥ ድረስ ምርመራችንን ለሌላ ጊዜ ብናስተላልፍ ይሻላል።
What happens to a presumed thief, carrying a wallet that does not belong to him, who is held by the police?
የእሱ ያልሆነን የኪስ ቦርሳ ተሸክሞ፣ በፖሊስ የተያዘው፣ ሌባ ተብሎ የተገመተው ምን ሆነ?
The awards are entirely subjective, not formed through consultation, and aren't necessarily backed up with facts.
ሽልማቶቹ ሙሉ በሙሉ በግል ስሜት የተመሰረቱ ሆነው በውይይት የተወሰኑ ወይንም በእርግጥ እውነታዎች የተደገፉ አይደሉም።
Have your business partners signed their partnership agreements?
የንግድ አጋሮችህ የአጋርነት ስምምነቶቹን ፈርመዋል?
The Authors reserve the right to edit, delete and block any comment or commenter deemed to be inappropriate.
ጸሃፊዎቹ ማንኛውንም አስተያየት ወይንም አስተያየት ሰጪ ላይ እርማት የማድረግ፣ የመሰረዝ እና የማገድ መብታቸው የተጠበቀ ነው።
This is awful behavior to gain access. Online games are probably the best forms of leisure in existence.
ይህ መዳረሻን ለማግኘት አስከፊ ባህሪ ነው... የመስመር ላይ ጨዋታዎች ምናልባት በሕልው ውስጥ ምርጥ የመዝናኛ ዓይነቶች ናቸው።
If you have adequate counter space in your bathroom, then never hesitate to have a cabinet vanity.
መጸዳጃ ቤትህ ውስጥ በቂ ቦታ ካለህ ትንሽዬ ባለመስታወት ሳጥን ለማስገባት አታመንታ።
Ben’s clingy behaviour begins to annoy Amy, who is also struggling to cope with her family life.
የቤን የመጓተት ባህሪ ከቤተሰብ ጋር ያላትን ሕይወት ለማራመድ እየከበዳት ያለችውን ኤሚን እየረበሻት ነው።
After organizing the exam, the commission also conducts an interview session to recruit capable applicants for the declared posts.
ኮሚሽኑ ፈተናውን ካጠናቀቀ በኋላ፣ ለተለጠፉ የስራ መደቦች ብቁ አመልካቾችን ለመቅጠር የቃለ መጠይቅ ክፍለ ጊዜ ያደርጋል።
Put on your snorkel gear and visually examine the anchor to guarantee your boat is safe.
ከስኖርክል ማድረጊያ መሳሪያዎችዎ ጋር ሲወጡ የጀልባዎን ደህንነት ለማረጋገጥ መልሕቁን በዐይንዎ ይመርምሩ።
Add flavorings, transfer to a glass jar and let it sit in the fridge for a couple days to get real yummy.
ማጣፈጫዎች ጨምር፣ ወደ ብርጭቆ እቃ ገልብጥ እና በደንብ ጣፋጭ እንዲሆን ለተወሰኑ ቀናት ማቀዝቀዣ ውስጥ አስቀምጠው።
Accessories lend visual appeal through pattern and texture.
ጌጣጌጦች በጥለት እና ቅርጽ አማካኝነት ማራኪ ዕይታ ይሰጣሉ።
But his supporters refuse to believe that Beauford is to blame.
ቢውፈርድ ተወቃሽ ነው የሚለውን ግን ደጋፊዎቹ ለማመን ፈቃደኛ አይደሉም።
Michael Johnson concurred and stated it also met significant aspects of the zoning.
ማይክል ጆንሰን አሸንፏል፣ የክለላውን ብዙ ገጽታዎችንም ጭምር ማሟላቱን ገልጿል።
In general, it is important to expose an injury at the skin layer to understand the exact scope and extent of the wound.
በአጠቃላይ የቁስሉን ትክክለኛ መጠን እና ስፋት ለመረዳት ከቆዳ ስር ጉዳቱን ገልጦ ማየት ወሳኝ ነው።
Thus, the connection between relationship status and exercise has received significant research attention.
እንዲሁም በግንኙነት ሁኔታ እና በአካል ብቃት እንቅስቃሴ መካከል ያለው ተያያዥነት ከፍተኛ የምርምር ትኩረት አግኝቷል።
Ministry officials, governmental agencies, regulatory authorities, and civil society organizations.
የሚኒስትር ሹማምንት፣ የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ደንብ አስከባሪ ባለስልጣናት እና የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች።
But brick and mortar can’t compete with consumers', especially Millennials', demand for online convenience.
ግን የእጅ በእጅ ሻጭ ሱቆች ከተጠቃሚዎች፣ በተለይም ከሚሊንየም ትውልዶች፣ የመስመር ላይ ምቾት ፍላጎት ጋር መወዳደር አይችሉም።
Johann says he's moved effortlessly through this world of international stars after Paris.
ዮሀን ከፖሪስ በኋላ በእዚህ የአለም አቀፍ ዝነኞች አለም ውስጥ ያለ ምንም ጥረት አልፌያለሁ ይላል።
As with any new exercise, start low and increase weight only when you feel comfortable.
እንደማንኛውም አዲስ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በዝቅተኛው ጀምረህ ምቾት ሲሰማህ ብቻ ክብደቱን ጨምር።
It demanded at least a temporary solution to avoid benefit reductions.
የጥቅም ቅነሳዎችን ለማስቀረት ቢያንስ ጊዜያዊ መፍትሄ ጠይቋል።
Indeed your ego-shell suddenly is crushed, you can shake heaven and earth.
እውነትም የእኔነት-ዛጎልህ በድንገት ተሰባብሯል፤ ሰማይ እና ምድርን ማንቀጥቀጥ ትችላለህ።
These innovative projects set the new standard for improving cities worldwide.
በዓይነታቸው የመጀመሪያዎቹ የሆኑት እነዚህ ፕሮጀክቶች በዓለም ዙሪያ ያሉ ከተማዎችን የማሻሻያ አዲስ ደረጃ አስቀምጠዋል።
If you suspect you tend to grind your teeth, go to your local dentist.
ጥርሶቼን አፋጫለሁ ብለህ የምትጠረጥር ከሆነ አቅራቢያህ ወዳለው የጥርስ ሃኪም ሂድ።
So, you should avoid going with a bride scam site or dating fraud site online.
ስለዚህ ኢንተርኔት ላይ ያለ አጭበርባሪ ሚስት ማግኛ ወይም ፍቅረኛ አገናኝ ድረ ገጽ ከመጠቀም ብትቆጠብ ጥሩ ነው።
Global growth should remain fairly robust by post-crisis standards throughout the forecast period.
ከቀውስ በኋላ ባሉ ደረጃዎች መሰረት በተተነበየው ጊዜ ውስጥ አለም አቀፍ እድገት ጠንከር ብሎ የሚቀጥል ይሆናል።
lthough raw material prices continued to rise, the gross profit margin was maintained at previous year’s level.
ምንም እንኳን የጥሬ እቃዎች ዋጋ መጨመሩን ቢቀጥልም፣ የጠቅላላ ትርፍ መጠኑ በባለፈው አመት ልክ እንዲቆይ ተደርጓል።
Each carefully placed bloom, stem, and leaf creates an arrangement whose meaning goes far beyond the aesthetic.
እያንዳንዱ በጥንቃቄ የተቀመጠ አበባ፣ ግንድ እና ቅጠል ከውበትም በስተጀርባ ሌላ ትርጉም ያለው አደራደር ይፈጥራል።