en
stringlengths
4
1.47k
am
stringlengths
4
1.12k
When you make a mistake, the ocean gives you an instant reminder.
ስህተት ስትሰራ ውቅያኖሱ ወዲያው እንድታስታውሰው ያደርግሃል።
If you’ve been in Texas for any period, you probably cringe at the word.
ምንም ያህል ጊዜ ቴክሳስ ካሳለፍክ ቃሉ ሲጠራ መሸማቀቅህ አይቀሬ ነው።
There must be a certain business process far beyond our understanding.
ከእኛ ግንዛቤ በላይ የሆነ የተወሰነ የንግድ ስራ ሂደት ሊኖር ይገባል።
Then outline the picture with a pencil or pen so that the image is imprinted on the mug.
ከዚያ ምስሉ በኩባያው ላይ እንዲታተም ስዕሉን በእርሳስ ወይም በእስክርቢቶ ቅርጽ አውጣ።
It is a skill thousands of years of evolution in the making, and we shouldn’t simply dismiss it in favor of technology.
የሺህ አመታት የዝግመተ ለውጥ ክህሎት ነው እና ቴክኖሎጂን በመደገፍ ዝም ብለን ማሰናበት የለብንም።
The employee discount meant she could get super-size fries half price after working a six-hour shift.
በሰራተኛ ቅናሹ መሰረት የስድስት ሰዓት ፈረቃ ሰርታ ከጨረሰች በኋላ እጅግ ትልቁን የድንች ጥብስ በግማሽ ዋጋ ታገኛለች ማለት ነው።
I abide by my belief that we must endure and maintain good cheer without exception, no matter how arbitrary our plan is.
እቅዳችን የቱንም ያህል የዘፈቀደ ቢሆንም፣ ያለ ምንም ልዩነት መጽናት እና ጥሩ ደስታን መጠበቅ እንዳለብን ያለንን እምነት አከብራለሁ።
Male mosquitoes, while bothersome, pose no threat to humans.
ወንድ ወባዎች፣ ከማስቸገር በቀር በሰው ልጅ ላይ ምንም ስጋት አያመጡም።
But there is no test to determine whether the eggs are good quality.
ነገር ግን እንቁላሎቹ ጥሩ ጥራት ያላቸው መሆናቸውን ለማረጋገጥ ምንም ዓይነት ሙከራ የለም።
All rooms come fully equipped with cable satellite television.
ሁሉም ክፍሎች የተሟላ የሳተላይት ቴሌቪዥን መስመር የተገጠመላቸው ናቸው።
Turn visitors into subscribers, paying fans, and lifelong readers.
ጎብኚዎችን ወደ አባላት፣ ከፋይ አድናቂዎች እና የረጅም ጊዜ አንባቢዎች ለውጣቸው።
Use a single address label that has clear, complete delivery and return information.
ግልጽ እና የተሟላ የመላኪያ እና የመመለሻ መረጃን የያዘ አንድ የአድራሻ መለያ ተጠቀም።
Precision calibration components allow for greater measurement accuracy.
ማስተካከያ አካላቶቹ የላቀ የልኬት ትክክለኛነትን ያስችላሉ።
Latest Snapchat caption maker to imitate fake snaps of celebrities and prank your friends.
የታዋቂ ሰዎችን የሐሰት ምስሎችን ለማስመሰል እና ጓደኞችዎ ላይ ለማሾፍ የሚሆን የቅርብ ጊዜ የ Snapchat መግለጫ ፅሁፍ ሰሪ።
Personal behaviors related to cancer risk (smoking, alcohol consumption, sun exposure).
ከካንሰር ተጋላጭነት ጋር የተያያዙ የግል ባህሪያት (ማጨስ፣ አልኮል መጠጣት፣ ለፀሀይ መጋለጥ)።
Whatever authority Muslim jurists may possess stems from their claim to speak on behalf of this religious command.
የሙስሊም የህግ ሊቃውንት ምንም አይነት ስልጣን ሊኖራቸው የሚችለው ይህን ሀይማኖታዊ ትዕዛዝ ወክለው እንናገራለን ከሚሉት የመነጨ ነው።
Federal agents conducted additional searches across Florida.
የፌደራል ሀይሎች በመላው ፍሎሪዳ ተጨማሪ ፍተሻዎችን አድርገዋል።
Solenne freezes in the threshold, her body stiff like a statue, as she stares toward the metro platform.
ሶሊን ወደ ባቡር መያዣው ደረጃውን እየወጣች ደጃፉ ላይ ስትደርስ ትደርቃለች፣ ሰውነቷ እንደ ሀውልት ይገተራል።
As someone who frequently uses lists to manage anxiety and set priorities, I found the general idea attractive.
ጭንቀትን ለመቆጣጠር እና ቅድሚያ የሚሰጧቸውን ነገሮች ለማዘጋጀት በተደጋጋሚ ዝርዝሮችን እንደሚጠቀም ሰው፣ አጠቃላይ ሀሳቡን ማራኪ ሆኖ አገኘሁት።
Rohan was my sibling who always flew a kite at noon, even if it was cloudy.
ሮሃን ሁል ጊዜ ቀትር ላይ ደመናማ ቢሆንም ወላንዶ የሚያበረው ወንድሜ ነበር።
Isaac Newton observed objects falling and eventually proposed gravity.
አይዛክ ኒውተን እቃዎች ሲወድቁ ታዘበና የመሬት ስበት ሀሳብን አቀረበ።
Bonus points to Microsoft for allowing many route configuration options.
ብዙ የመንገድ አወቃቀር አማራጮች በመፍቀዱ ለማይክሮሶፍት ተጨማሪ ነጥብ ይሰጠዋል።
Fired by a fierce ambition, blessed with an extraordinary voice, her long struggle for fame and fortune begins.
በኃያል ጥማት ተነሳስታ፣ በልዩ ድምፅ ተባርካ፣ ለዕውቅና እና ለብልጽግና ረጅሙ ትግሏ ተጀመረ።
Below, we list five useful styling tips that will make wide-leg pants spice up your winter wardrobe.
የክረምት አልባሳትህን ፈካ የሚያደርጉ አምስት ጠቃሚ የሰፊ እግር ሱሪ አለባበስ ምክሮችን ከታች ዘርዝረናል።
Muslim women face discrimination and prejudice at the intersection of gender, race, ethnicity, and religion.
ሙስሊም ሴቶች በፆታ፣ በዘር፣ በጎሳ፣ እና በሃይማኖት ግኑኝነቶች ላይ አድልዎ እና ጭፍን ጥላቻ ይደርስባቸዋል።
They should look for those things that inspire dedication, loyalty, honor and dignity.
ቁርጠኝነትን፣ ታማኝነትን፣ አክብሮትን እና የማንነት ክብርን የሚያነሳሱ ነገሮችን መፈለግ አለባቸው።
Furthermore, sweep, dust, or vacuum it regularly and occasionally wipe your cork flooring with a damp mop.
ከዚህም በላይ የቡሽ ንጣፍዎን በየጊዜው ይጥረጉት፣ አቧራውን ያራግፉት ወይም በአቧራ ማንሻ ማሽን ያፅዱት እናም አልፎ አልፎ በእርጥብ መወልወያ ይወልውሉት።
Paul offered to pick her up, but Jan wasn’t telling him where she lived.
ጳውሎስ ይዟት ሊመጣ ፈቃደኛ ነበር ጃን ግን የት አካባቢ እንደምትኖር ልትነግረው አልፈለገችም።
You can also work with a virtual assistant or someone in your company who can create your resume from scratch.
ከርቀት አጋዥ ጋር ወይም የስራ ልምድ ማስረጃዎን ከመጀመሪያው መፍጠር ከሚችል ድርጅትዎ ውስጥ ካለ አንድ ሰው ጋር አብረው መስራት ይችላሉ።
Either way, use the full amount to ensure its sour flavors come through.
ያም ሆነ ይህ ጎምዛዛ ጣዕሙ በእርግጠኝነት እንዲመጣ ለማድረግ ሙሉውን መጠን ይጠቀሙ።
Allow us to obtain the best health insurance that will meet your exclusive needs.
የአንተን ብቻ ፍላጎቶች ሊያሟላ የሚችል ምርጡን የጤና መድህን እንድናገኝ ፍቀድልን።
Use an adjective and a descriptive noun to give your character a dominant impression.
ገጸ-ባህሪህ የሃይለኝነት ስሜት እንዲጎናጸፍ ቅጥያ እና ገላጭ ስሞችን ተጠቀም።
Economic decline and absence of employment opportunities, especially as inequality grows, likewise drives conflict.
በተለይ የኑሮ ልዩነት እየሰፋ ሲመጣ፣ ኢኮኖሚ ሲያሽቆለቁል እና የስራ እድል ሲታጣ በተመሳሳይ ግጭትን ይገፋፋል።
Chemical dependency nursing certification or specialist is preferred.
ከኬሚካል ጥገኝነት ጋር የተያያዘ የምስክር ወረቀት ያለው ነርስ ወይም ባለሙያ ተመራጭ ነው።
Many websites offer reviews, recommendations, and detailed pricing information.
ብዙ ድረ ገጾች ግምገማዎች፣ ምክሮች እና ዝርዝር የዋጋ መረጃ ያቀርባሉ።
As a result, the teeth eventually develop a dull, lackluster appearance.
በዚህም ምክንያት ቀስ በቀስ ጥርሶች ደብዛዛ መልክ እየያዙ ይመጣሉ።
You can substitute whole wheat for white flour; my apologies if you don’t have a scale to measure out the dry ingredients properly.
ሙሉውን ስንዴ በነጭ ዱቄት መተካት ይችላሉ፣ ደረቅ ንጥረ ነገሮችን በትክክል ለመለካት የሚሆን ሚዛን ከሌልዎት ይቅርታ እጠይቃለሁ።
Prepared coffee, cleaned dining areas, opened the register, and carried out other opening duties.
ቡና አፈላ፣ የመመገቢያ ቦታውን አፀዳ፣ ገንዘብ መያዣውን ከፈተ እና ሌሎች የመክፈቻ ተግባራትን አከናወነ።
Rice faces a count of sexual misconduct with a minor in connection with the June 2017 encounter with a 15-year-old girl.
ራይዝ በሰኔ 2017 ከ15-ዓመቷ-ልጃገረድ ጋር መገናኘቷን በተያያዘ ለአካለ መጠን ያልደረሰ ልጅ የፆታ ብልግና መፈጸም ክስን አስተናግዳለች።
Expect (and prepare) for rain, wind, and cold (especially in autumn and winter).
ዝናብ፣ ንፋስ፣ እና ቅዝቃዜን (በተለይ በመጸው እና በክረምት) ይጠብቁ (እና ይዘጋጁ)።
If you want a vivid purple shade, we advise you to bleach your hair first.
ደማቅ ሐምራዊ ጥላ ከፈለጉ፣ መጀመሪያ ፀጉሮትን እንዲያጸዱ እንመክርዎታለን።
There are some really neat delay effects, and the overall vibe is nice.
በጣም ደስ የሚ የማዘግየት ተጽዕኖዎች አሉት፣ አጠቃላይ ሁኔታውም አሪፍ ነው።
Bringing war criminals to justice asks fundamental moral questions.
የጦር ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ መሰረታዊ የሞራል ጥያቄን ይጠይቃል።
Only these are able to enable efficient and cost-effective production.
ውጤታማ እና ወጪ ቆጣቢ የማምረት ሥራ እንዲኖር የሚያስችሉት እነዚህ ብቻ ናቸው።
In-unit laundry, solid core doors, high-end carpet, custom window treatments and large garage parking space included.
ውስጠ-ክፍል የልብስ ማጠቢያ፣ ጠንካራ ዋና በሮች፣ ከፍተኛ-ደረጃ ምንጣፍ፣ ብጁ የመስኮት ሕክምናዎች እና ትልቅ የመኪና ማቆሚያ ጋራዥ ቦታ ተካትቷል።
Those caught outdoors during a severe thunderstorm are particularly vulnerable.
ከባድ በሆነው አውሎ ንፋስ ወቅት ከቤት ውጪ የሆኑት በተለይ ተጎጂ ናቸው።
Apparently, it was sold to a company that plans to convert it into a chocolate factory and museum.
ወደ ቸኮሌት ፋብሪካ እና ቤተ መዘክር ሊለውጠው ላሰበ ድርጅት የተሸጠ ሳይሆን አይቀርም።
Here, too, males’ education outcomes improved significantly.
እዚህም የወንዶች የትምህርት ውጤት በከፍተኛ ደረጃ ተሻሸሏል።
This particular sunset (header photo) appeared during our recent brief warm spell.
ይህ ልዩ የፀሐይ መጥለቅ (የራስጌ ፎቶ) የተከሰተው በቅርቡ በአደርግነው አጭር ሞቃት የእረፍት ጊዜያችን ነው።
She had an emergency surgery, her jaw was wired shut, and she was on a liquid diet for six weeks.
ድንገተኛ ቀዶ ጥገና ተደረገላት፣ መንጋጋዋ በሽቦ ተዘግቷል፣ እና ለስድስት ሳምንታት በፈሳሽ አመጋገብ ላይ ነበረች።
Participants posted journal entries, photos, comments, and videos.
ተሳታፊዎቹ የመጽሄት ምዝግቦችን፣ ፎቶዎችን፣ አስተያየቶችን እና ቪድዮዎችን አጋርተዋል።
He started a very successful cycling holiday company and was part owner of a very busy bike shop.
በጣም የተሳካ የብስክሌት በዓላት ኩባንያ የጀመረ ሲሆን በጣም ስራ የሚበዛበት የብስክሌት ሱቅ ባለቤት አካል ነበር።
Pristine and remote, this barrier island is a slice of primitive paradise.
ንጹህ እና ራቅ ያለችው ደሴት የጥንታዊ ገነት ቁራጭ ነች።
Gandhi also believed rural economy based mass movement follow non-violent methods.
ጋንዲ በገጠር ኢኮኖሚ ላይ የተመሰረቱ የጅምላ እንቅስቃሴዎችም አመጸኛ ያልሆኑ ዘዴዎችን ይከተላሉ ብሎ ያምን ነበር።
This Toyota facility employed approximately 150 employees during the beginning of its operation.
ይህ የቶዮታ ተቋም በስራው መጀመሪያ ወቅት ወደ 150 ያህል ተቀጣሪዎችን ቀጥሮ ነበር።
Quotation marks are seen simply as being an unnecessary nuisance, like a speed bump on a drag strip!
ትዕምርተ ጥቅሶች አላስፈላጊ ጣጣ ተደርገው ነው የሚታዩት፣ ልክ ቀጥ ያለ መንገድ ላይ ያሉት ፍጥነት እንድትቀንስ እንደሚያስገድዱት ነገሮች!
Newsom, if you haven't noticed, keeps calling us a nation-state.
ልብ ካላልክ ኒውሶም እኛን ሀገረ መንግስት እያልክ መጥራትህን ቀጥልበት።
Even a waiter who isn’t a secret agent in disguise might mention it to his supervisor or something.
የተደበቀ ምስጥራዊ ወኪል ያልሆነ አስተናጋጅ እንኳን ለተቆጣጣሪው ወይም ለሌላ ሊጠቅሰው ይችላል።
Hence, every food item made of grain got scarcer, rural income declined, and every farmer fell deeper into debt.
ስለዚህ ከእህል የሚሰራ እያንዳንዱ ምግብ እያጠረ መጣ፣ የገጠር ገቢ ቀነሰ እና እያንዳንዱ ገበሬ በዕዳ ውስጥ ተዘፈቀ።
The intention is to display ads (via third-party services) that are relevant and engaging for individual users.
ዓላማው ተዛማጅነት ያላቸውን እና ለግል ተጠቃሚዎች አሳታፊ የሆኑ ማስታወቂያዎችን (በሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች) ማሳየት ነው።
If you recall, we were told in August that the economy was slowing and the recovery, which was slow, was losing steam.
ያስታውሱ ከሆነ በነሐሴ ወር ኢኮኖሚው እየቀነሰ እንደመጣ እና ማገገሙ አዝጋሚ ነበር፣ ግለቱን እያጣ ነው።
To schedule an appointment, please complete and submit the request form.
ቀጠሮ ለመያዝ፣ እባክዎን የመጠየቂያ ቅጹን ይሙሉ እና ያስገቡ።
Our website and content are protected by international copyright laws and database rights.
ድረ ገጻችን እና ይዘቶቹ በአለም አቀፍ የቅጂ መብት ህጎች እና የመረጃ ቋት መብቶች የተጠበቀ ነው።
This thing in my life where I kind of have to live a lie and pretend that everything is ok.
ይሄ በህይወቴ ውስጥ ያለው ነገር በውሸት መኖር እና ሁሉም ነገር ጥሩ እንደሆነ ማስመሰል ያለብኝ ዓይነት ነገር።
Pineapple sage (Salvia elegans) is an underrated herb in the garden.
የአናናስ ሴጅ (ሳልቪያ ኤሌጋንስ) በአትክልት ስፍራ ውስጥ የሚገባውን ደረጃ ያላገኘ ተክል ነው።
The permit holder is responsible for the disposal of litter and the cleaning of footpaths.
ቆሻሻን የማስወገድ እና የእግር መንገዶቹን የማጽዳት ሃላፊነት ያለበት ፈቃድ የያዘው ነው።
For instance, producers decided to hike pork and beef prices amid problems with the supply chain.
ለምሳሌ፣ የአቅርቦት ሰንሰለት ውስጥ ችግሮች እየተፈጠሩ እያለ አምራቾች የአሳማ ስጋ እና የበሬ ስጋን ዋጋ ለመስቀል ወሰኑ።
She didn’t approve of his high school girlfriend and tried to impose a nine o’clock curfew and stricter rules.
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሴት ጓደኛውን አልተቀበለችም ነበር እና ከዘጠኝ ሰአት በፊት እንዲገባና ጠበቅ ያሉ ደንቦችን እንዲከተል ለማድረግ ሞከረች።
We don’t need to worry that God won’t forgive us if we sincerely repent of our compromise and turn the other way.
ከልባችን ንስሐ ከገባን እና ወደ ሌላኛው መንገድ ከዞርን እግዚያብሄር ይቅር አይለንም ብለን መስጋት የለብንም።
Drug test screening groups are commonly referred to as a drug testing panel.
የመድኃኒት ሙከራ ማጣሪያ ቡድኖች በተለምዶ የመድኃኒት መሞከሪያ ፓነል በመባል ይታወቃሉ።
My point is that housing is scarce and insecure and the economy is a feast and famine annual cycle.
ለማስተላለፍ የፈለግኩት ነጥብ የመኖሪያ ቤት እጥረት መኖሩን እና ዋስትና እንደሌላቸው ነው በዚያ ላይ ኢኮኖሚው የድግስ እና የረሃብ አዙሪት ነው።
The external monitor now shows an image, but in 800x600 resolution, which is total crap.
ውጫዊው ማሳያ አሁም ምስል አሳይቷል፣ ነገር ግን በ800*600 በሆነ ጥራት ነው ይህም በጣም መጥፎ ነው።
The intermediate revision of the essay called for the removal of the "sh" sound from English
የጽሁፉ መካከለኛ ክለሳ የ'ሽ' ድምጽ ከእንግሊዝኛ እንዲወገድ ጠይቋል
I use different packaging as print sizes comes in various formats.
እትሞቹ በብዙ አይነት መጠኖች ስለሚመጡ የተለያዩ ማሸጊያዎችን እጠቀማለሁ።
Peter deals with the consequences of neglecting his everyday responsibilities.
ጴጥሮስ ዕለታዊ ሀላፊነቶቹን ችላ በማለቱ ሳቢያ ከመጡት መዘዞች ጋር እየተጋፈጠ ነው።
Themes of greed and revenge lead to a stunning surprise ending (genre: crime fiction)
የስግብግብነት እና የበቀል ገጽታዎች ወደ አስደናቂ እና አስደንጋጭ መጨረሻ ያመራሉ (ዘውግ፡- የወንጀል ልብ ወለድ)
Replacement teachers discovered notes in classrooms containing offensive messages.
ተተኪ መምህራኖቹ ጸያፍ መልእክቶችን የያዙ ጽሁፎች በክፍሎቹ ውስጥ አግኝተዋል።
All female subjects will be required to take a urine pregnancy test before each Gardasil 9 dose.
እያንዳንዱ የጋርድሲል 9 ምጣኔ ከመሰጠቱ በፊት ሁሉም ሴት ተሳታፊዎች ሽንት ናሙና ሰጥተው የእርግዝና ምርመራ እንዲደረጉ ይገደዳሉ።
Given its drought-prone nature, Masvingo province is known as cattle-keeping country.
ለድርቅ ተጋላጭነቱን ምክንያት በማድረግ ማስቪንጎ አውራጃ የበሬ እረኛ አገር በመባል ይታወቃል።
If you wear shabby clothes, you obviously lack self-confidence.
ቡትቶ ልብሶችን ከለበሱ፣ በራስ መተማመን እንደሌለዎት ግልጽ ነው።
The district court refused summary judgment, saying the agreement was ambiguous.
የአውራጃው ፍርድ ቤት ስምምነቱ ግልፅነት የጎደለው ነው በማለት የፍርድ ማጠቃለያ ውድቅ አድርጓል።
Johnson previously served as the regional chief administrative officer.
ከዚህ ቀደም ጆንሰን የክልሉ ዋና አስተዳዳሪ በመሆን አገልግሏል።
These technologies are becoming true production solutions, especially for industries like dental and consumer products.
በተለይ እንደ ጥርስ ህክምና እና የሸማች ምርቶች ለመሳሰሉ ኢንዱስትሪዎች እነኚህ ቴክኖሎጂዎች እውነተኛ የምርታማነት መፍትሄዎች እየሆኑ ነው።
Higher-protein diets are often recommended for older consumers;
የፕሮቲን ይዘታቸው ከፍ ያሉ አመጋገቦች አብዛኛውን ጊዜ የሚመከሩት ዕድሜያቸው ከፍ ላሉ ተመጋቢዎች ነው፤
Doing something quickly for the sake of getting it done can’t prove to be a worse endeavor than not meeting a deadline.
አንድን ነገር ለመፈጸም ፈጥኖ መሥራቱ ቀነ-ገደቡን ካለማሟላት የከፋ ጥረት ሊሆን አይችልም።
Set over a day, it sees the duo wander aimlessly around a sleepy seaside town, developing a tentative connection.
ቀን ሲያበቃ፣ ዱዮው እንቅልፍ በሚያመጣው የባህር ዳርቻ ከተማ ላይ ያለ አላማ ሲንከራተት፣ ጊዜያዊ ግንኙነት ሲያዳብር ያያል።
Make sure children understand appropriate and safe behavior.
ልጆች ተገቢ እና አስተማማኝ ባህሪን መረዳታቸውን ያረጋግጡ።
He doesn't bother anyone (except the cat); he doesn't break things or anything.
ማንንም አያስቸግርም (ከድመቷ በስተቀር) እቃዎችን ወይም ምንም ነገርን አይሰብርም።
Buddha, in one of his famous quotes, pointed out that the origin of suffering is precisely attachment.
ከሚታወቁት ጥቅሶቹ በአንዱ ቡድሃ የመከራ መነሾ በእርግጠኝነት የሙጪኝ መያያዝ መሆኑን አመልክቷል።
Thank you so much for all your help and for being so dedicated, helpful, cheerful, and energetic.
እጅግ ታማኝ፣ አጋዥ እና ደስተኛ እንዲሁም ንቁ በመሆንህ እና ለትብብርህ ሁሉ አመሰግናለሁ።
Hobby Lobby has now turned into a billion-dollar enterprise.
አሁን ሆቢ ሎቢ አንድ ቢልዮን ዶላር ዋጋ ወዳለው ድርጅት ተቀይሯል።
Fuel pump relay wiring diagram (automatic transmission only).
የነዳጅ መቅጃ ኤሌክትሪክ ሽቦ ቅብብል ንድፍ (አውቶማቲክ ማርሽ ብቻ)።
The peculiar thing about a trauma anniversary is that you share it with someone horrible.
የአሰቃቂ ገጠመኝ ዓመታዊ ቀን መምጣትን ለየት የሚያደርገው ከአሰቃቂ ሰው ጋር መጋራትዎ ነው።
We treat behavioral problems, emotional distress, cognitive loss, prolonged grief reactions, and severe mental illness.
የባህሪ ችግሮችን፣ የስሜት መታወክን፣ የግንዛቤ ማጣትን፣ የተራዘመ የሀዘን ምላሾችን እና ከባድ የአእምሮ ህመምን እናክማለን።
The difference is their tolerance to the pain and how they manifest the ache.
ልዩነቱ ያለው ህመም የመቋቋም ችሎታቸው እና ቁርጥማቱን የሚገልጹበት ሁኔታ ላይ ነው።
With that huge and innocent smile, this chick is cute as hell!
ከዚያ ሰፊ እና ምስኪን ፈገግታዋ ጋር ልጅቷ በጣም ቆንጅዬ ነች!
However, despite these factors, there was never any regret or desire to quit.
ሆኖም ግን እነዚህ ምክንያቶች ቢኖሩም፣ ምንም ዓይነት ጸጸት ወይም የማቋረጥ ፍላጎት አልነበረም።
As a reminder, this company launched a 34-inch curved gaming monitor last October.
ለማስታወስ ያህል ባለፈው ጥቅምት ድርጅቱ 34-ኢንች የጌም ምስል ማሳያ ለቋል።
The pig’s reputation as a filthy animal comes from its habit of rolling in mud to cool off.
የአሳማው እንደ ቆሻሻ እንስሳ የመኖር ዝና መነሻው ለመቀዝቀዝ በጭቃ ውስጥ በመንከባለል ልምዱ ነው።
Chaos, awkwardness, and drama follow, but Bynes is so charming and funny that the result is a delight.
ትርምስ፣ ግራ መጋባት እና ድራማ ቢከተልም፣ ባይንስ ማራኪ እና አስቂኝ ስለሆነ ውጤቱ አስደሳች ሆነ።