text stringlengths 0 200 |
|---|
ንገሥ ፡ እላለሁ (፫x) ፡ ስትነግሥ ፡ እረካለሁ |
‹‹ፍላጎቱ በጣም ሰፊ ነው፡፡ ነገር ግን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስከ 1997 ዓ.ም. ብቻ ያሉትን ለማስተናገድ ወስኖ በሩን ዘግቷል፤›› ሲሉ አቶ ሀርጋሞ አስረድተዋል፡፡ |
19_65_(እርሱ) የሰማያትና የምድር በሁለቱም መካከል ላለው ሁሉ ጌታ ነውና ተገዛው፡፡ |
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ መተማመን ለመፍጠር የተዘጋጀውን ሰነድ በካርቱም የፈረሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም አዲስ አበባ ተመልሰዋል። ማምሻውን አዲስ አበባ የገቡት የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲም በግድቡ ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና ከፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ጋር ውይይት እን |
ደሚያደርጉ ይጠበቃል። |
“ኦነግ አገሪቱን መምራት አለበት” ያሉ ሃይሎች የሰኔ 16ቱን የግድያ ሙከራ እንዳቀናበሩት አቃቢ ህግ ገለጸ ( ኢሳት ዜና መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ/ም ) ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ለአዲስ አበባ ህዝብ ንግግር ካደረጉ በሁዋላ የተፈጸመውን የቦንብ ጥቃት አ |
ቀነባበረዋል የተባሉ አምስት ግለሰቦች መስከረም 18 ቀን 2010 ዓም በልደታ ምድብ ተረኛ ... |
Home»መንግስትና አስተዳደር»የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በእረፍት ላይ የሚገኙ አባላቱን ለአስቸኳይ ስብሰባ ጠራ |
አቶ በላይነህ፡- እኔ ለብሔር አደረጃጀትም ሆነ ለብሔራዊ እንቅስቃሴ ደጋፊ አይደለሁም፡፡ እኔ እንደ አገር ኢትዮጵያ ጠንክራ እንድትወጣ ነው የማስበው፡፡ እሱን ለማድረግ ከክልላዊ አስተሳሰብ ወጥተን ኢትዮጵያን እንዴት እንደምናደራጅ ማሰብ አለብን፡፡ በልማቱ በኩል ያው የጊዜው ሁኔታ ሆነና ሁሉም ወደ ክልሉ ማየት ሲጀምር |
ና ክልሉን የማልማት ነገር ሲታሰብ፣ እዚህ ፌዴራል አካባቢ ያለው ባለሀብትም በየክልሎቹ እየተሳተፈ ይሠራል፡፡ በክልሎቹ ተሳትፎ መሥራቱ አይደለም ችግሩ፡፡ በክልሎቹ ተሳትፎ መሥራቱ አገርን ያለማል ጤናማ ውድድር ከሆነ ማለት ነው፡፡ መጥፎ ሰይጣናዊ ውድድር ከሆነ ግን የመጠላለፉ ነገር ይመጣል፡፡ እና አማራ ክልል ውስጥም |
እንደዚህ ዓይነት ነገር ሲታሰብ መጀመርያ የክልሉ ተወላጆች ከመንግሥት የልማት ድርጅቶች ጋር ባለድርሻ ሆነው እንዲሠሩ ተደርጓል፡፡ አንድ ሆነን ከሠራን አማራ ክልል ለማ ማለት ኢትዮጵያ ለማች ማለት ነው፡፡ እኔ ባይገርምህ ሁሉም ጋ እሳተፋለሁ፡፡ ድርጅታችን አምስት ክልል ላይ ልማት አለው፡፡ ስለዚህ ይኼ አስተሳሰብ መ |
ጥፎ ጎን የሚኖረው ወዳልተፈለገ አቅጣጫ የሚዞር ከሆነ ነው፡፡ ክልሎችን እየተባበሩ ማልማት የኢትየጵያ ልማት ማለት ነውና በዚህ ውስጥ እኔ የቦርድ አባልም ነኝ፡፡ በዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹ ባለሀብቶች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ አሁን ሥራው እየተቀላጠፈ ለውጥም እየመጣ ይመስለኛል፡፡ በትኛውም ኮሪደር ልማት አለ ማለት ለኢትዮጵያ |
ሕዝብ ነው፡፡ አማራ ክልል ውስጥ ያለ ልማት ለአማራ ሕዝብ ብቻ ነው ከተባለ የተሳሳተ አመለካከት ነው፡፡ አሁን ጊዜውም ጥሩ ይመስለኛል፡፡ እስካሁን ብሔረተኝነት እየጎላ መጥቶ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ ኢትዮጵያዊነትን እስቲ እናንሳ የሚል ሐሳብ አለኝ፡፡ እኔም የምደግፈው ነገር ነውና ከዚህ አንፃር ነው መታየት ያለበት፡፡ |
ኦንታሪዮ ግዛት ከ 2 ኣመት ተኩል በታች ላሉ ልጆች ቻይልድ ኬርን ነጻ ሊያደርግ ነው : |
ውስጣቸዉ የነደዱት ንጉሥ ተፈሪ መኮንን። (የኤርትራ ጉዳይ -ዘዉዴ ረታ) |
በርካታ ሥሞች ሰጥተውት ነበር። አልተማረም ብቁም አይደለም ሲሉትም ነበር። ነገር ግን እኔ ስጠብቀው የነበረው ሰው ይኸ ነው። ሕልሜ ተሳክቷል። እጅግ ተደስቻለሁ። ጆርጅ ዊሐ የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ሆኗል። ይላል አንድ ደጋፊያቸው። |
ከኢትዮጵያ የወሰዱትን ዘር በመጠቀም ምርምር አካሂደው ያገኙት አዲስ ጤፍ የባለቤትነት መብትን በማስነጠቅ በኩልም የሚሳካልን አይመስለኝም። ምክንያቱም በአውሮፓ ህግ መሰረት በዚህ አይነት ምርምሮች የሚገኙ አዳዲስ ዘሮች ጥበቃ አያገኙም የሚል ነገር የለምና ይላሉ። |
አሩሲ ሲሰለጥን በጨረቃ ጥላ ይይዛል የሚባለው ነገር ይሄው እውን ሆነ። |
አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ አደጋ የተጋረጠበት የትግራይ በለስ 7 ሀምሌ 2019 የምስሉ መግለጫ, በለስ ያለ በቂ ጥናት በችኮላ እንዲገባ የተደረገው የበለስ ትል ከጥቅሙ ይልቅ ትግራይ ውስጥ ለሚገኙ አርሶ አደሮች |
ራስ ምታት ሆኗል፤ በተለይም የደቡባዊ ትግራይ ያሉ ገበሬዎች የክልሉን መንግሥት ይራገማሉ። ትሉ በክልሉ ያለውን የበለስ ምርት ሲያጠፋ ገበሬው መዓት ወረደብን ነው ያለው። ገበሬው ''የበለስ መዥገር'' ብሎ የሚጠራውን ይህ ትል እስካሁን መፍትሔ አልተገኘለትም። መንግሥትም መድሃኒት ፍለጋ ከመባዘን ውጪ አንዳች ያገኘው |
ነገር የለም። • የመጭው ዘመን አምስቱ ምርጥ ምግቦች ትሉ ወደ አገር ቤት እንዲገባ የተደረገው ህዝቡን ይጠቅማል ተብሎ ነበር። በመጀመርያ አካባቢ ጥቅሙ በተግባር ታይቷል፤ ገበሬዎች ትሉን በኪሎ እስከ 40 ብር መሸጥ ጀምረውም ነበር። ኮችኔል (የትል) ወደ ትግራይ የገባው በአንድ ቺሊያዊ ኢኮኖሚስት ከ10 ዓመት በፊት |
ነበር። 60 በመቶ የፔሩ እና የሜክሲኮ ገበሬዎች ትሉን በመሸጥ በሚያገኙት ገቢ እንደሚተዳደሩ ይነገራል። አንድ ኪሎ ኮችኔል እስከ 40 ዶላር ስለሚያወጣ ''ወርቅ የሆነ ትል ነው'' ይሉታል። • ቁርስ የቀኑ እጅግ አስፈላጊ ምግብ ነውን? |
የንጉሱም እናት “ልጄና የልጅ ልጄ በሌሉበት ቤት ውስጥ መኖር አልፈልግም፡፡” ብለው ተሰቅለው ሞቱ፡፡ |
1 ጌትሽ ማሞ እና ቴዎድሮስ ተሾመን በስም ጠርቱ አብረን አድገናል ጓደኛ ነን አሁን ግን ቤተሰብ ነን ምናምንም የምትሉተ ከዚህ በኃላ አያዋጣም። ከመጣው ጋር ማሸርገድ እዚህ ጋር ይቆማል። ከዚህ በኋላ አውቀዋለሁ ምናምን ማለት አይሰራም። ሁሉም እኩል መታየት አለበት፣ |
በቅድመ ምረቃ በሸንኮራ አገዳ ልማት፣በውሃ መስኖና ውሃ አቅርቦት፣የአካባቢ ጥበቃ ምህንድስና ትምህርቶች እንደሚገኙባቸው ጠቁመው ፕሮግራሞቹን ለመጀመር ብቁ መምህራን መኖራቸውን ገልፀዋል። |
ሚስ ራሺሚ ባንጋ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የንግድና የልማት ጉባዔ ሥር፣ በታዳጊ አገሮች መካከል የኢኮኖሚ ትብብርና ትስስር በተሰኘው የተቋሙ የሥራ ዘርፍ ውስጥ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ኃላፊ ናቸው፡፡ በመደበኛነት በየዓመቱ በዓለም የልማትና የንግድ ጉዳዮች ላይ በማተኮር የሚወጣውን ሪፖርት በአዲስ አበባ |
ረቡዕ መስከረም 16 ቀን 2011 ዓ.ም. ይፋ ያደረጉት ሚስ ባንጋ፣ በዓለም የሚታዩ መሠረታዊ ችግሮችን ስለዳደሰሰው ሪፖርት በአፍሪካ ኅብረት ነባሩ አዳራሽ ለጋዜጠኞች ገለጻ ሰጥተዋል፡፡ በገለጻቸውም ‹‹ፓወር፣ ፕላትፎርምስ ኤንድ ዘ ፍሪ ትሬድ ዲሉዥን›› በሚል ርዕስ የታተመውን ሪፖርት መነሻ በማድረግ፣ በውስጡ ስለተ |
ካቱት ስለአራተኛው የዲጂታል ኢንዱትሪ አብዮት፣ ስለዓለም የንግድ ጦርነት፣ ስለተዛባው የዓለም የንግድ ሚዛንና ስሌሎች በርካታ ጉዳዮች ትንታኔ በማቅረብ ወደፊት ሊያጋጥሙ ስለሚችሉ ችግሮችና ፈታኝ ሁኔታዎች አብራርተዋል፡፡ ሚስ ባንጋ ከሪፖርተር ጋር ባደረጉት አጭር ቆይታም፣ ኢትዮጵያ በዓለም የንግድ ጦርነት ምክንያት ሊያ |
ጋጥማት ስለሚችለው አደጋ፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ አገሮች በዲጂታል አብዮት ዘመን ስለሚጋረጥባቸው ፈተና፣ ስለመረጃ ሀብት አያያዝና መረጃን የሚመራ ብሔራዊ የዲጂታል ፖሊሲ አስፈላጊነት ያጠነጠኑ ሐሳቦች ላይ የሰጡትን ትንታኔ ብርሃኑ ፈቃደ አጠናቅሮታል፡፡ |
የሚገርመኝና ሊገርምህ የሚችለው እዚያ ላይ ፖለቲካውም ምኑንም ረሳሁት.... አንድ ጓደኛየ ደግሞ 'እልልልልል' እያለ ነበርና 'አንተ አስመሳይ ወያኔ ነህ' ያለኝ አይረሳኝም : |
* የመንደሪኗ ልጅ ናት አይደለም ... እንደገና እንድታነብ ያደረገችህ... አለችኝ |
የወባ በሽታን በትንፋሽ መመርመር የሚያስችል መሳሪያ ተሰራ - Ethioreport.com |
ጽሑፉን ስጽፈው ‹‹ኮድ ብሉ›› ነበር ያልኩት፡፡ ይህም ማለት አንድ አደጋ የደረሰበት ሕመምተኛ ልቡ መምታት አቁሞ ድንገተኛ ክፍል እየገፉ እያስገቡት ሰማያዊ መብራት አብርተው ሲጣደፉ፣ ሰው ሁሉ መንገዱን እየለቀቀላቸው በፍጥነት አስገብተው ልቡ ላይ የአሌክትሪክ ንዝረት ይለቁበታል፡፡ የእኛ ኢኮኖሚም ልቡ እየቆመ ነው፡፡ |
የውጭ ምንዛሪ ችግር እያቆመው ነው፡፡ ለአገር ውስጥ ባለሀብት ለውጭ ይሰጥ እያለ ሐሳብ የሚሰጥ ሰው፣ ምን ዓይነት አደጋ ውስጥ እንዳለን ስለማያውቅ ነው፡፡ የውጭ ምንዛሪ ችግር የኢኮኖሚያችን የህልውና ጥያቄ ነው፡፡ አሁን ብድር የሚሰጠን የለም፡፡ ቻይናውያን እንኳ እያቆሙ ነው፡፡ የሚሰጠን እንኳ ብናገኝ የማንወጣበት |
ጉድጓድ ውስጥ ነው የምንቆፍረው፡፡ የውጭ ምንዛሪ ያስፈልገናል ግን ደግሞ መበደር አንችልም፡፡ እኛ ዘንድ መሆን የማይገባው አገር የሚጎዳ ንብረት ተቀምጧል፡፡ መሸጥ እያለበት ያልተሸጠ ነገር አለ፡፡ በጽሑፌ ‹‹ፕራይቬታይዜሽን ማጂክ ቡሌት›› ብዬ ነው ያስቀመጥኩት፡፡ በርካታ አገሮች ተተኩሰዋል፡፡ ማጂክ ቡሌት የላቸውም፡ |
፡ እኛን ግን ጥሎን አልፏል፡፡ ሆኖም በሌላ አፍሪካ አገር እንኳ የሌለ ለችግር ጊዜ መውጫ የሚሆነን ተቀማጭ ይዘን ተገኝተናል፡፡ መሸጥ አለብን፡፡ የአገር ውስጥ ይግዛው የውጭም ይግዛው መሸጥ አለብን፡፡ የውጭ ሰው ዘመድ ነው፡፡ ጠላት አይደለም፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ የጋራ ማኅበሰረብን እኛ ነበርን መምራት የነበረብን፡፡ |
ኡጋንዳ፣ ሩዋንዳ፣ ኬንያና ታንዛንያ ናቸው የመሠረቱት፡፡ እነዚህን ጨፍልቀህ እኛን አታወጣም፡፡ ግን ደግሞ ጥለውን ሄደዋል፡፡ እነሱን ልንከተል ነው፡፡ የዕይታ ችግር አለብን፡፡ ማንነታችን አልገነባንም፡፡ ምናልባት አሁን እየተገለጽልን ነው፡፡ አይኤምኤፍ ዶላር ሰጠን አልሰጠን፣ ደረታችንን ነፍተን አሁን ያሉትን ብቻም ሳ |
ይሆን ካስፈለገንም ሌላ ተጨማሪ ፕሮጀክት የምናስኬድበት ኢንቨስትመንት ማምጣት ይቻላል፡፡ አሁን ኢኮሚሚው የ80 ቢሊዮን ዶላር አቅም አለው፡፡ የኢኮኖሚው ዕድገት እንዲቀጥል በየዓመቱ የዚህን የ25 በመቶ ኢንቨስት እናድርግ ብንል እንኳ 25 እና 26 ቢሊዮን ዶላር በየዓመቱ ያስፈልገናል፡፡ ይኼ ገንዘብ ከየት ይመጣል? ኢ |
ንቨስትመንት ሲቆም ደግሞ ኢኮኖሚው ማደጉን ያቆማል፡፡ |
ዶ/ር ሚሊዮን፡- ስኚ የተጀመረው እ.ኤ.አ. በ2005 ነው፡፡ ከዚያን ጊዜ ወዲህ ብዙ ቡድኖችን አሠልጥነናል፡፡ ነገር ግን በግምት በአማካይ ወደ 160 ቡድኖችን አሠልጥነናል፡፡ |
መቼም አይሁድ ፍጹም ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ (ቆሮ. 1÷22) ሲል ተናግሯል፡፡ የአይሁድ አለቆችና መምህራን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ለመፈታተን ሲፈልጉ ተአምር ሠርቶ በእነርሱ ቋንቋ ምልክት እንደሚያሳያቸው ይጠይቁት ነበር፡፡ የጠየቁትን ሲፈጽምላቸው ዘግይተዋል እንዴው ባይሆንለት ነው፣ ቢችል ኑሮ ያደ |
ርገው ነበር ሲሉ ይሳለቁበት ነበር፡፡ ተአምር ሲፈጽም ሲያዩ ደግሞ ይህንማ የሚያደርገው በሰይጣንም ኃይል ነው ይሉት ነበር። ከዚህም ላይ የተምታታ እና የተዘበራረቀ ሐሳብ ይታይባቸው ነበር፡፡ አንድ ጊዜ ተአምራት መፈጸም በእግዚአብሔር ኃይል በእግዚአብሔር ድጋፍ የሚፈጸም ነው ማለታቸውና በሌላ በኩል ደግሞ በሰይጣን ኃይ |
ል በሰይጣን ድጋፍ የሚፈጸም ነው ሲሉ ፍጹም ሊታረቁ የማይችሉ የተምታቱ ሐሳቦች መሆናቸውን ማንም ትንሽ ትምህርት የወሰደ ሰው እንኳ ሊያስተውለው ይችላል። ይህንም ከመጽሐፍ ቅዱስ እንመለከት፡፡ |
ለ 25 ዓመታት ኃይለኛ ርቀት መሮጥ: |
ጥምቀት ማለት ጥሬ ቃሉ ሲተረጎም መጠመቅ፣ መዘፈቅ፣ መነከር፣ ከእግር እስከ ራስ ከውኃ መግባት ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ሀብቱን ለሰው ልጆች ከሚያድልባቸው ከምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ አንደኛውና የመጀመሪያው ምስጢረ ጥምቀት ነው፡፡ |
የግለሰብና የቡድን መብቶች ተጣጥመው መከበር እንዳለበቸው እናምናለን፡፡ የግለሰብ መብት ባልተከበረበት የቡድን መብት ቦታ እንደማይኖረው፣ የቡድን መብት ባልተከበረበትም የተሟላ ዲሞክራሲ እንደማይኖር የታወቀ ነው፡፡ ሁለቱን መብቶች አጣጥሞ በመሄድ ረገድ ሕገ መንግስታችን ብዙ እርቀት ተጉዟል፡፡ በመሆኑም በሃገራችን ትክከ |
ለኛ ዲሞክራሲ እንዲገነባ ትልቅ መሰረት ተጥሏል፡፡ ይሁን እንጅ ባለፉት ዓመታት በሁሉም መስክ በቂ ሥራ ካለመሠራቱም በላይ በተለይ ደግሞ ለቡድን መብት መከበር የተሰጠውን ትኩረት ያክል ለግለሰብ መብትም ስላልተሰጠ የተጀመረው የቡድን መብት የማስከበር ሥራ ወደፊት ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ትኩረት ተነፍ |
ጎት የቆየው የግለሰብ መብት በሚዛናዊነት የሚከበርበት ሥረዐት እውን እንዲሆን ይደረጋል፡፡ |
ትናንት የተቀሰቀሰው ተቃውሞና የተካሄደው ሰላማዊ ሠልፍ ዛሬም ከቀጠለባቸው የኦሮምያ ክልል ከተሞች አንዷ ሻሸመኔ ናት፡፡ |
ከላይ የተጠቀሱት የገቢ ግብርና የታክስ አስተዳደር አዋጆች ላይ እንደተገለጸው ለእነዚህ ሕጎች በትክክል መፈጸም በዋናነት መመርያዎችን የማውጣት ሥልጣኑን ለሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ፣ በሕጎቹ መሠረት ማስተዳደሩን ደግሞ ለኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ተሰጥቷል፡፡ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱም አዲሶቹን አዋጆቹንና ደንቡን |
ሥራ ላይ በሚያውልበት ጊዜ ግብር ከፋዩን ቀድሞ ከለመደው አሠራር ለየት ያሉ ሁኔታዎች አጋጥመውታል፡፡ ስለሆነም ከሰኔ አጋማሽ ጀምሮ በርካታ ግብር ከፋዮችም ወይም ደግሞ ቀድሞ ግብር ለማይከፍሉ ዜጎች የግብር ‹‹መርዶ›› በመሰማታቸው ቅሬታዎች ተፈጥረዋል፡፡ |
ኣብ መንጎ ፍጡርን ፈጣሪን ዘሎ ናይ ግዜ ፍልልይ ከረድእ እንከሎ፣ቃል ኣምላኽ ”ሽሕ ዓመት አብ ቅድሜኻ ኸም እዛ ትማሊ ዝሐለፈት መዓልትን ከም ምንቃሕ ለይትን እየን” ይብል /መዝ 90ን፡ 2ይ ጴጥ 3ን/። እዚ ሓረግ`ዚ ቁጽራዊ መግለጺ (mathematical expression) ኣይኰነን። ”ንሕና ሽሕ ዘመን ምስገበርና፣ |
ኣምላኽ ከኣ ሓንቲ መዓልቲ ጌሩ” ማለት ኣይኰነን (1000 ዓመት ናይ ወዲ ሰብ ≠ 1 መዓልቲ ናይ ኣምላኽ)። መዝሙር ዳዊት 90፣ 2ይ ጴጥሮስ 3 ጽቡቕ ጌርና ነንብቦን፣ ንመርምሮን። ኣብዚ ክልቲኡ ምዕራፋት፣ ምሕረትን ትዕግስትን ኣምላኽን፣ ንስሓ ደቂ ሰባትን እንደነጻጸረ፣ ደቂ ሰባት በቲ ናቶም ንዉሓት ዘመን ተታሊሎ |
ም ካብ ንስሓ ከየብኲሩ፣ ናብ ኣምላኽ ክምለሱን ዘረድእ እዩ። በቲ ናትና ኣጸባጽባ ብዙሕ ዘመን (1000 ዓመት) እንተመሰለና፣ ኣብ ቅድሚ እግዚአብሔር ግና ሓጺር ግዜ (1 መዓልቲ 1 ለይቲ) ማለት፣ ግብሩ ክፍጽሙ ንዕኡ (ንኣምላኽ) ሓጺር ከም ዝዀነ እዩ። ግዜ ኣለና ኢልኩም ከይተታለልኩም፣ ናብ ኣምላኽ ተመለሱ፣ ዝብል |
መልእክቲ ዝሓዘለ ደኣ እምበር፣ ከምዚ ገሊኣቶም ዝመስሎ፣ ንሕና ደቂ ሰባት 1000 ዓመት ምስ ገበርና፣ ኣምላኽ ድማ ሓንቲ መዓልቲ ጌሩ፣ ማለት ኣይኰነን። ከምኡ እንድሕሪ ኢልና፣ ንኣምላኽ ብግዜ ክንቅይዶ |
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በትላንትናው ዕለት በሁለት ተማሪዎች መካከል የተከሰተ ግጭት ሰፍቶ ለተማሪዎች መጎዳትና ለትምህርት መስተጓጎል ምክንያት መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሐይማኖት ዲሳሳ ለኢቢሲ እንደገለፁት ግጭቱ… |
ለምሳሌ ቡናውን እዚሁ ፈጭቶ እሴት ጨምሮ፣ ኤክስፖርት የሚደረግበት መንገድ ካልተፈጠረ በስተቀር በሚፈለገው ደረጃ የሚፈለገው የውጪ ምንዛሬ አይገኝም፡፡ ይሄ አንዱ ያልታየ ችግር ነው። በሁለተኛነት የሀገር ውስጥ አምራቾች፣ ከውጪ የሚገባ ሸቀጥን የሚተካ ምርት እንዲያመርቱ ነው የሚፈለገው፤ ነገር ግን እነዚህ አምራቾች 9 |
0 በመቶ የሚሆኑት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የተፈጥሮ ሀብትን አውጥተው ወደ ምርት የሚለውጡ አይደሉም፡፡ አምራቾቹ ራሳቸው ከ20 እስከ 40 በመቶ ጥሬ እቃ ከውጪ ነው የሚያስገቡት፡፡ እነዚህ ሰዎች አሁን በውድ ዋጋ ከውጪ ጥሬ እቃ አምጥተው፣ ምርት በማምረት ተወዳዳሪ መሆን የሚያስችል አቅም አይኖራቸውም፡፡ እንዲሁም በሀገር |
ውስጥ ያለው የምርት ግብአት ዋጋ ስለሚጨምርባቸው ሌላ ንረት ይከተላል፡፡ ስለዚህ እነዚህ ሰዎች ሁለት ጭማሪ ይዘው ነው ሊሰሩ የሚገደዱትና በመጨረሻም ወደ ተጠቃሚ ምርታቸውን የሚያወርዱት፤ ስለዚህ አሁንም የተሻለ ዋጋ የሚኖረው እዚህ ከሚመረተው ይልቅ ከውጪ በሚመጣው እቃ ላይ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት የሚፈለገውን ግብ |
ለመምታት በጣም ያዳግተዋል፡፡ ሌላው ደግሞ የሀገር ውስጥ ምርትን የኤክስፖርት ተወዳዳሪ እናደርጋለን የሚለው ነው፡፡ አምራቹ ግን የመብራት ችግር፣ የጉልበት ዋጋ ንረት አለ፤ በሚገባ 8 ሰዓት የሚሰራ ጉልበት በበቂ ሁኔታ አይገኝም፤ የታክስ ስርአቱ፣ የትራንስፖርት ስርአቱ፣ ወደብ የለም-- ወዘተ፡፡ እነዚህን ሁሉ ተሸክመ |
ው ነው አምራቾች ወደብ ካላቸው፣ አስተማማኝ መሰረተ ልማት ከተሟላላቸው የሌላ ሀገር ነጋዴዎች ጋር እንወዳደራለን እየተባለ ያለው። ይሄ እንዴት ያዋጣል? ለቻይናዎች ይሄ ቀላል ሊሆን ይችላል። ለኢትዮጵያ ግን ይሄ አስቸጋሪ አካሄድ ነው፡፡ ስለዚህ ይሄ የምንዛሬ ለውጥ በመደረጉ ይገኛሉ ተብለው የተሰሉት አዎንታዊ ውጤቶች |
አይገኙም ማለት ይቻላል። የሚብሰው ህዝቡ የሚሸከመው ችግር ነው፡፡ በረጅም ጊዜ ውስጥ ምንም አዎንታዊ ውጤት የለውም፤ በአጭር ጊዜም ብናስበው የሚያስከትለው ማህበራዊ ቀውስ ይብሳል፡፡ ግሽበትና አለመረጋጋትን ነው የሚያመጣው፡፡ |
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መዛግብት እንደሚሉት ግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ የገባው በ14ኛው መክዘ በዐፄ ዳዊት ዘመነ መንግሥት ነው፡፡ በግሼን አምባ የተቀመጠው ደግሞ በዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ዘመነ መንግሥት ነው፡፡ |
– በሚኒሶታ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ይደረጋል (ኦክቶበር 27 እና 28 ቀን 2012) የአዘጋጆቹን መግለጫ ይዘናል። |
«ለተለመዱ የከተማ አውቶሞቢሎች፤ በባትሪ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች እጅጉን የሚመረጡ ናቸው። ይሁን እንጂ በየዕለቱ ፣ ወደገጠር፣ ከሞላ ጎደል ፣ ራቅ ብሎ በተሽከርካሪ ለመጓዝ፣ ተለቅ ያለ መኪና ያሻል። እናም በሃይድሮጂን የሚሠራ ይበልጥ ይመረጣል። ስለዚህም የቴክኖሎጂ ውጤቶች በሆኑት በሁለቱም ማለት በባትሪና በታመቀ ሃይ |
ድሮጂን እያፈራረቁ መጠቀሙ ፋይዳ ያለው ነው። » |
በዚሁ መሰረት ስራውም ግንቦት 3/2000ዓ.ም ጠቅላይ ፖስታ ቤት በይፋ ተጀምሯል፡፡ |
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ልዩነት እንደ ቁጥራቸው ብዛት ሰፊ አይደለም ...for more |
· በእግዚአብሄር ላይ ብቻ ለማተኮርና ድምፁን ለመስማት ይረዳናል እነዚህም ጌታን ሲያመልኩና ሲጦሙ መንፈስ ቅዱስ፦ በርናባስንና ሳውልን ለጠራኋቸው ሥራ ለዩልኝ አለ። ሐዋርያት 13፡2 |
ከእስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መታወጅ በኋላ በአማካይ 6 በ 4 ካሬ ስፋት ባላቸው ጨለማ ቤቶች ውስጥ ከ20 – 25 የሚደርሱ እስረኞች መታጎር ጀምረዋል። ክፍሎቹ ድቅድቅ ጨለማ በመሆናቸው ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ የሚታሰብ አይደለም። በጊዜ ቆይታ ብዛት አዕምሯቸው ማስታወስ የተሳነው፣ የአዕምሮ መቀወስና ጭንቀት የወጠራቸው እስረኞ |
ች በሚችሉት ቋንቋ የብሶት ዜማ ሲያሰሙ፣ ሲራገሙ፣ ሲሳደቡ፣… ውለው ያድራሉ። ጨለማ ክፍሎች መስኮቶች የሌላቸውና በራቸው ዝግ የሆኑ ግንብ ቤቶች በመሆናቸው ድምፅ አያስወጡም። በጨለማ ክፍሎች ተላላፊ በሽታዎች በተለይም ተቅማጥ፣ ትውከት፣ እከክ፣ … የተለመዱ ናቸው። ከምግብ ንፅህና ጉድለት ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ታይፈ |
ስና ታይፎይድም በእስረኞች ላይ ተፈራራቂ በሽታዎች ናቸው። በጨለማ ክፍል የታሰሩ እስረኞች በቀን ሁለት ጊዜ አምስት ሰዓት እና ምሽት አንድ ሰዓት ላይ “ምግብ” ባሉበት ክፍል ይቀርብላቸዋል። |
ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ለፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በፃፈው የመልስ መልስ ተጠሪው አቶ በቀለ ገርባ ፍርድ ቤቱ ለዋስትና መብታቸው በሰጠው እግድ ላይ የሰጡትን መልስ ‘ተገቢ ያልሆነና ሕግን ያልተከተለ ነው’ ብሎታል። |
ለነገሩ ሠለሞን ተካልኝ አሜሪካን ሀገር ከረገጠ እነሆ ቢያንስ አስራ አራት ዓመት ይሆነዋል። እርሱ አሜሪካ ሀገር ተቀምጦ ቢያንስ የኦባማን፣ የቡሽንና የክሊንተንን አስተዳደሮች ያየ ይመስለኛል። በእኛይቱ ኢትዮጵያ ግን አንድ መለስ ዜናዊ ተለጥፏል። ይህንንም ሰው “አዋቂ” ነው ብሎ ዘፍኖለታል። “አማራ በገዛ እጁ ለትግሬ |
ፊት ሰጥቶ” ሲል የነበር ሠለሞን ተካልኝ፤ እነሆ ዛሬ የእራሱን ዘረኝነት ትቶ መለስ ዜናዊ ጫማ ስር ወደቆ ተንከባለለ። ይህ አይነቱን አድርባይነት ምን ይሆን የወለደው ብዬ ሳስብ፤ የገንዘብና የምቾት ፍላጐት አልያም ደግሞ የድንቁርና ሕመም ነው ብዬ አልፌዋለሁ። |
← አስተዳደሩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ የስፖርት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ጽ/ቤቱ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ የጽ/ቤት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ → |
በአዳማ ከተማ እየተካየደ ያለው የኢትዮጽያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ መለስ ዋንጫ ውድድር ዛሬ ሚያዝያ 2/2005ዓ.ም አዳማ ከነማናሲዳማ ቡና ተጫውተው አንድ አቻ ተለያዩ። |
ሰላም ዳኒ የዛሬው ጽሁፍህ በጣም አስደሳች ነው፡፡ በሃይማኖትሽፋን የሚደረጉ ነገሮች በጣም የሚያሳዝን ነው፡፡ በተለይ አሁን አሁን በእኛ በኦርቶዶክስያዊያን ዳይቆን ነን ባዮች የሚፈጸሙ ድርጊቶች እውነት እግዚአብሔር እንዲህ ይዘበትበታል ያሰኛል፡፡ ብዙ ያጋጠሙኝ ነገሮች ስላለነው ካጋጠመኝ ችግር አንዱ የእግዚአብሔርን ቃ |
ል በደንብ ያውቃል ሰባኪም ነው፡፡ ለጓደኝነት እንደሚፈልገኝ ነገረኝ እሺ ብዬ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተቀጣጥረን ተለያየን በቀጠሮው ሰዓት እሱም እኔም መጣሁኝ አብረን ፀሎት አድርገን መነጋገር ስንጀምር ግን ይህሰው ሰይጣን ነው ወይስ በሰው የተገለጠ ሰይጣን እስክል ድረስ የሚያወራው ነገር በጣም የሚገርም ነው፡፡ ከጳጳሱ |
እስከ ታች ድረስ ሁሉንም ያውቃል፡፡ ውጭም ለመሄድ ከፈለግሽ በጣም ቀላል እንደሆነና ለስብከት ወደ ውጭ አገር አሜሪካ፣ካናዳ፣ጀርመን...ወዘተ እንደሚመላለስ ነገረኝ በዚህ አጋጣሚ ታዲያ ብዙ ሴቶችን ሚስት አድርጉ እንደሚወስድና እያንዳዳቸው 90,000.00 ብር እደከፍሉትና ቢዝነስ እንደሚሰራ ነገረኝ አሁን ግን ዕድሜዬ |
እየሄደ ስለሆነ ትክክለኛ ሚስት አግብቼ ለመሄድ የምፈልገው አለኝ፡፡ እኔ ግን ይሄ ነገር ለእኔ አዲስ ነገርና በጣም ትክክል እንዳልሆነ ነገርኩት፡፡ በጣም ነው የሳቀብኝ፡፡ በመጨረሻ ግን ትንሽም አልቆየም ወድያው አልጋ እንድንይዝ ሲጠይቀኝ በጣም አናደደኝ ለምን ትናደጂያለሽ እግዚአብሔር እኮ ፍቅር ነው እኛ ስለተዋደድን |
እግዚአብሔር አይፈርድብንም አለኝ ምንም አልተናገርኩትም ተነስቼ ወደቤቴ ሄድኩኝ ከዚያ ወዲህ ሲደውልልኝ ምልስ አልሰጠውም ነበር አሁን አቆሞል ብዙ ጊዜ እንዲህ አይነት ነገሮች ያጋጥመኛል ለምን እንደሆነ አይገባኝም እና ዳኒ ያነሳኸው ዕርስ በጣም ትምህርት ሰጭ ነው፡፡ እግዚአብሔር ለሁሉም ልብ ይስጠው፡፡ |
የአቡነ ተክለ ሃይማኖትና የኹሉም ጻድቃን ጸሎትና በረከት ረድኤትና ምልጃ በመላው ሕዝበ ክርስቲያን ላይ ለዘለዓለሙ ጸንቶ ይኑር፡፡ |
← የሕወሓት/ኢሕአዴግ መንግሥት ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ዘመቻ እያካሄደ ነው |
ጠፈርተኞች ለምን ከአግር ጥፍራቸው እስከ ራስ ፀጉራቸው የሚሸፍናቸውን ልዩና ወፈር ያለ ልብስ ይለብሳሉ። በኅዋ የመከላከያ ልብስ የሌለው ጠፈርተኛ ሳምባውን አየር አጣብቆ፣ ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ስለሚሆንበት፣ ለመተንፈስ ይቸገራል። በሠራ አካላቱ የሚገኝ ውሃ ይፈላል፣ ኅዋሳቱ፣ ከአካል ግድግዳ ተመንጥቆ መውጣት ነው የሚ |
ቃጣቸው። የጠፈርተኛ ልብስ የሌለው ፣ እጅግ ኃይለኛ በሆነ ቅዝቃዜ ድርቅ-ኩምትር ነው የሚለው። ተፈራራቂ ሙቀትም፣ ክፉኛ ይጠብሰዋል። ለምሳሌ ያህል፤ የፀሐይ ብርሃን በሚያገኘው የጨረቃ ክፍል የሚገኝ ጠፈርተኛ 120 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በሆነ ሙቀት ነው የሚጠበሰው። ማታ፣ ፀሐይ በማታበራበት ክፍል ከሆነ ደግሞ፣ ከዜሮ በታ |
ች 140 ዶግሪ ሴንቲግሬድ ገደማ በሚደርስ ቅዝቃዜ፣ ዕጣው፣ እንደ እንጨት መድረቅም ሆነ መኮማተር ነው የሚሆነው። ይህን ከመሰለው መጠን የለሽ የሙቀትና የቀዝቃዜ መፈራረቅ፣ እንዲሁም ለጤነነት እጅግ አደገኛ ከሆኑ ከኅዋ ከሚፈነጥቁ ጨረሮች ራስን ለመከላከል የጠፈርተኛ ልዩ ልብስ የግድ አስፈላጊ ነው። |
“ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን ልንገርህ” እንደሚባለው “በአገርህ ያለውን የሃይማኖታዊና ሲቪክ ተቋሞች አያያዝ ንገረኝና የአገርህን ሁኔታ ልንገርህ” ማለት ይቻላል። እነዚህ ተቋማት በነጻነት፣ በስፋት እና ሁሉን ባገናዘበ መልኩ የሚንቀሳቀሱ ከሆነ ማኅበረሰቡ ከመንግሥት ሊያገኛቸው የማይችላቸውን ዘርፈ ብዙ ጥቆሞች ሊሰጡ |
ት ይችላሉ። ኅብረተሰቡም የሰከነ ኑሮ ይኖራል። ተቋማቱ ነጻነት ከሌላቸውና ማነቆ የሚበዛባቸው ከሆኑ ደግሞ የዚያ ሕዝብ የአንድነቱ አያያዥ ባህላዊ ገመድ ዕለት ወደ ዕለት እየሳሳና እየተበጠሰ ይሄዳል። ውሎ አድሮ በብዙ ገንዘብ ሊገኝ የማይችል አገራዊ ሀብት ይከስማል። በተለያዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች መካከል፣ በድንበርተኞች |
መካከል፣ የሚታየው አለመግባባትና ጦር መማዘዝ እየሰፋ ከመሔዱም በላይ የአገር አንድነት የሚባለው ትልቅ ቁም ነገር ጥያቄ ላይ ይወድቃል። |
ፕሬዘደንት ዶክተር ሙላቱ ለህዝብ ተወካዮችና የፌደረሽን ምክር ቤት የጋራ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ምክር ቤቶቹ የጣሉባቸውን አደራና ሐላፊነት ባላቸው ሙሉ አቅም ለመወጣት ቃል ገብተዋል። |
ለካድሬዎቹ ከላይ የወረደው ትዕዛዝ እንደሚያመላክተው ከሆነ፣ ሰሞነኛው የማኅበራዊ ሚዲያ ዘመቻ አዳዲስ ለውጦችን አድርጎ መጥቷል፡፡ በማኅበታዊ ሚዲያ ላይ የሚካሔደው የህወሓት ካድሬዎች የፕሮፓጋንዳ ጦርነት፣ የተቃዋሚ ሰዎችን ፎቶ ፕሮፋይል በማድረግ ጭምር እንዲካሔድ ተነግሯቸዋል፡፡ በዚህም መሰረት በተለይ ደግሞ በእስር |
ላይ የሚገኙትን ዶ/ር መረራ እና አቶ በቀለ ገርባን ፎቶ ፕሮፋይላቸው በማድረግ እና ተቃዋሚ በመምሰል፣ የአዲስ አበባ እና የኦሮሚያን ክልል ግንኙነት የተመለከተውን ሰነድ እንዲያሞካሹ ግዳጅ ተሰጥቷቸዋል፡፡ ይህም በትግል ላይ የሚገኘው የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄው እንደተመለሰ አድርጎ ለማራገብ ታስቦ መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል፡ |
፡ |
ቅድም የተናገርኩት እሱ ነው። የነበረው ትጥቅ ትግል በመፍታት የሚሰጠው ድጋፍ፤በሚገባ በመጠቀም በአገር ውስጥ ስፋት ያለው እንቅስቃሴ ማድረግ ወደ እሚችልበት ሁኔታ ማሸጋጋር የኛ ነው። በነሱ በኩል ከሚገባው በላይ ነው የሚደግፉት ያለው። ታይቶ በማይታወቅ! ካሁን በፊትም እኰ ትግል አይቼ አውቃለሁ። በኤርትራ በኩል የሚ |
ደረገው ድጋፍ ስመለከት ባሁኑ ሰዓት ላይ 4 ኮከብ እና 5 ኮከብ ሆቴሎች ውስጥ ሆኖ የሚደረግ ዓይነት ትግል አድርጌ ነው የማየው። የምትበላውም የምትጠጣውም ለሰራዊቱ በሚገባ የሚለብሰውን፤ ምን የሚለውን…….፤ ሌላ ቦታ እኮ ሻዕቢያ እራሱ (ትግል ሲያደርግ) ከምን አንደተነሳ እናውቃለን፦ ኢቭን ወያኔ።በዛ ደረጃ ኢሕአፓ |
(በሻዕቢያ) ሲደረግለት የነበረው ድጋፍ- በዛ ዘመን ስታወዳድረው፤ ከሚገባ በላይ የበዛ ነው ጭራሹ። |
ኢየሱስ ስለ ጸሎት በድጋሚ አስተምሮ መጨረሱ ነው፤ ሆኖም በአገልግሎቱ ወቅት ከአንድ ጊዜ በላይ የተነሳው ርዕሰ ጉዳይ ይህ ብቻ አይደለም። በገሊላ ተአምራት በፈጸመበት ጊዜ አጋንንትን የሚያስወጣው በአጋንንት አለቃ ኃይል እንደሆነ የሚገልጽ የሐሰት ክስ ተሰንዝሮበት ነበር። አሁን ደግሞ በይሁዳ እንዲህ ያለ ክስ በድጋሚ |
ቀረበበት። |
ይኼንን የምታየውን ሙክት የላከልኝ አማካሪህ ራሱ ነው፡፡ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.