text
stringlengths
0
200
ኣብ ዝሓለፈ ዓመት ካብ ዓለም ዝበዝሑ ስደተኛታት ዘዕቆበት ሃገር ዩጋንዳ እያ።
በመጨረሻም ከአምስት ወራት በፊት የደጋፊዎች ማህበርና በክለቡ ጽ/ቤት በኩል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ በማበጀት በሰላም በመፍታት ጉባዔው ተጠናቅቋል።
እነዚህ ክሶቹ በሙሉ አስደንጋጭ ሰለሆኑ ቶሎ ወደ ፍትህ አደባባይ ቀርበው ቶሎ ብይን ሊሰጥባቸው ይገባል፡፡
በከተማዋ ወጣቶች ተነሳሽነት ከህብረተሰቡና ከተቋማት በተሰባሰበ 80 ሺህ ብር ወጪ ለአረጋውያን፣ ወላጆቻቸውን ላጡ ህፃናትንና አካል ጉዳተኞች ምሳ ተጋብዘዋል።
የነቢዩን ﷺ መቃብር መጎብኘትን የሚመለከቱ ሐዲሶች በሁሉም የሐዲስ ሊቃውንት ሙሉ ስምምነት ዷዒፍ (ደካማ) ሐዲሶች ናቸው፡፡እንዲያውም የፈጠራ (መውዱዕ) ሐዲሶች ናቸው፡፡ ተቀባይነት ካላቸው የሱነን ባለቤቶች ውስጥ አንድም ሰው አልዘገባቸውም፤ከኢማሞች ውስጥም አንድም ኢማም አንዱንም (ሐዲስ) በማስረጃነት አላቀረበም፡፡›
› [መጅሙዕ አልፈታዋ ክፍል 27 ገጽ 26]
ቆሻሻውን ወደ ቆሻሻው ውስጥ እንጥለዋለን, እና የእንግሊዘኛ የቤት እመቤት በጣም ተገቢ ለሆኑ ምግቦች ያክላል. እናም እነሱ ኢኮኖሚያዊ ስለሆኑ ሳይሆን እኛ አጥፍተናል. እንዲሁም ከሁሉም ነገር ጥቅም ማግኘት ስለሚችሉ ነው. ቆሻሻን የምንቆጥረው አብዛኛው ነገር አስገራሚ አለው ...
እኔን ግቢው ውስጥ መጥታ የምትመለከተኝ አንድ የጤና ኦፊሰር ነው የመደቡት:
የሞተበትን ምክንያት ለመረዳት አስከሬኑን ለማስመር ቤተሰብ የግል መርማሪ ጋር ከወሰደ መርማሪው ላይ ሌላ አይነት ማስፈራራት መድረሱ ወይም ባስቸኩዋይ ለእስር መዳረጉ ለባሰ ግድያ እና እስራት መንገድ ከፋች ሆንዋል:
አንድ አካል መሆን 1000s of Communities
እናንተስ ሳትቅማሙ ለመነሳት የነጋሪቱን ድምፅ ሰምታችኋል ? ከወደ ሳውዲ የተሰማው ያ የሲቃ ጩኸት፤ ያ ሮሮ፤ ያ እንምባ አስደንጋጩ የነጋሪት ድምፅ ነው። ከዚህ ድምፅ በኋላ ፋኖ ይሠማራል እንጂ አያለቅስም።ማልቀስ የናቁንና ያዋረዱን እንዲያከብሩን አያደርግም። ነጋሪቱ ከተጎሰመ በኋላ አገሬን፤ ክብሬን የሚል ተነስቶ ያያ
ቶቹን ጋሻና ጦር ያነሳል እንጂ እንዲያው ዝም ብሎ አያጉረመርምም።አገር ተዋርዳ፤ ህዝብ ተበደሎ ዝም ብሎ ተንጋሎ የሚተኛ ካለ ይህን ብሄራዊ ውርደት ካመጡ ቡድኖች በምን እንደሚለይ ራሱን ይጠይቅ። አበቃን።
ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የፖለቲካ መሪዎች ያስተላለፈው ግልጽ መልዕክት የተወደዳችሁ በኢትዮጵያ የምትገኙ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፤ በቅድሚያ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የአክብሮት ሰላምታ በማቅረብ በትግሉ መስክ የምትከፍሉትን መስዋዕትነት የሚያደንቅ መሆኑን ይገልጻል፡፡ በተለ
ይ በአሁኑ ጊዜ የፖለቲካ ምህዳሩ እጅግ ጠብቦ የለም የሚባልበት ደረጃ በደረሰበት ወቅት በምታገኙት ስንጥቅ ሁሉ እየተጠቀማችሁ ለህዝባችሁ የብርሃን ጭላንጭል ስለምትፈነጥቁ አኢጋን ሥራችሁን […]
ክሬሸን ውስጥ መታሰር - 15 እስከ 22 ከመስከረም መስከረም 2018
እኔ በበኩሌ እስካሁን የማይረሳኝ ተወልጄ ያደኩባት ሀገሬ ህዝብ የበደለኝን ነው . እንዴ ? እበላለሁ እንዴ እንዴት ይሆን ሰው የምበላ ? እያልኩ ራሴን እስከመጠየቅ እደርስ ነበር የሚገርመው ነገር ውትድርና ሳለሁ ሁለት እንደወንድም የምንተያይ ጓደኞች ነበሩን ከሁለቱ አንዱ የቀጥቃጭ ልጅ ቡዳ ብሎ ሌላውን ሲሳደብ ሰምቼ
ታዝቤ አልፌዋለሁ
ይህን ፡ ሁሉ ፡ ዘምን ፡ አንድ ፡ ላይ ፡ ኖረናል
ተነስ! በማቆያ ጎጆ ውስጥ ያለኸው ወፍ ተነስ! ተነስ!
“ወዲህ ና የምታግዘኝ ሥራ አለ” አለችው።
1ኛ) እነዚህ ሰዎች ወደ መሬታቸው እንዲመለሱ ተገቢው ሥራ ሳይሰራ ለ3 ወራት በምግብ ዋስትና ቤሮ እንዲቆዩ መደረጉ ፍፁም ተቀባይነት የለውም፡፡ የአማራና ኦሮሚያ ክልል ቢሮ ሃላፊዎች እንደ ከዚህ ቀደሙ ችግሮችን ተነጋግሮ መፍታት ባለመቻላቸው ተጠያቂ ናቸው፡፡
ነገርግን የሲዳማ ህዝብ መብቱን ለማስጠበቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ በመንቃት የደኢህዴንን ብልሹ ኣካሄዶችን ቀድሞ በማጋለጥ እና በመዋጋት ላይ በመሆኑ፤ ሜትሮፖሊቲያን ከተማችንን እንዴት እንናስተዳድር በማለት ያቀረቡት የመወያያ ጽሁፍ ተግባራዊ እንዳይሆን ለማድረግ የቻለ ሲሆን፤ በጽሁፉ ላይ ይደረጋሉ የተባሉ ነገሮች ኣንዳቸ
ውም ተግባራዊ ሳይደረጉ ቀርተዋል። ደኢህዴን የሲዳማን ህዝብ ፍላጎት እና ፍቃድ ከግምት ውስጥ ባላስገባ መልኩ ተግባራዊ ለማድረግ የሚሞክራቸው ማንኛውም ፖሊቲካዊ ጉዳዮች የሲዳማ ህዝብ እንደማይቀበለው የዛሬ ሁለት ኣመት ባደረገውን የህዝባዊ ተቃውሞ እና ንቅናቄ ኣሳውቋል።
እንደነዚህ ያሉ ስልጠናዎች መኖራቸው ጠቀሜታው የጎላ እንደሆነው ሁሉ አሰልጣኞቻችን የሚያገኙትን እውቀትና ልምድ በሚገባ መሬት ላይ በማውረድ ሊሰሩበት ይገባል መልዕክታችን ነው ።
የበረከት ፡ ምንጩ ፡ መንገዱ ፡ ገብቶኛል (፪x)
ሳጠቃልለው፤ እነ ሓጎስን ከህወሓት አለመለየት ለትግሉ መዳከምና ለመከራችን መራዘም አስተዋጽኦ ማበርከት ነው፡፡ እንዳለመታደል ሆኖ በተናጠልም ቢሆን እየተከፈለ ያለውን ውድ መስዋዕትነት ማራከስ ነው፡፡ እነ ሓጎስን በሙሉ ከራሱ ጋር መቀላቀልና የተቀላቀሉ ማስመሰል የሚፈልገዉ ህወሓት ብቻ ነው፡፡ ህዝብና ድርጅት የመለየት
ጥበብ ይኑረን፡፡ ልቦናችን ካላሰበው ካፋችን አይጣምና ልቦና ይስጠን፡፡ ተገቢ ቃላትን መጠቀም ለትግሉ ወሳኝነት ይኖረዋል፡፡ ህወሓትና ወያኔም አንድ አይደሉም! ለዚህም ነው ገዥው ቡድን ህዝባዊ ጥያቄዎችን ሁሉ ረብሻ እያስመሰለ የሚያቀርበውና ህይወት እየበላ እንዲቀጥል እድል እተሰጠው ያለው፡፡ በእውነት ያማል!!!!
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ደደቢት ከ ጅመማ አባ ቡና በሚያደርጉትን ጨዋታ ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች በቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
በመቀሌ ንግግር ከፍተኛ አቧራ ያስነሳውን የወልቃይትን ጉዳይ ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ ከኮሚቴው አባላት ጋር በመነጋገር መቁዋጫ አድርጎለታል።
እርምጃው አብዮታዊ ዲሞክራሲ ለሁሉም መልስ አለው፣ ሃሳብ ከአንድ ግንባር ብቻ ይመነጫል የሚሉትና መሰል ሃሳቦች እየተፈተሹ እንደሆነ ፤ ከሌሎች ጋር ለመጣመር የፓርቲያቸውን መሰረትና ድጋፍ ለማስፋትም እድሎች እንዳሉ አመላካች እንደሆነም ዶ/ር ዳኛቸው ያምናሉ።
"የምርጫው አሸናፊ ከመታወጁ አስቀድሞ ዊሃ ""እኔ ከሽንፈት ጋር ተያይዤ አላውቅም። ማሸነፌም የማይቀር ነው"" ሲል ተናግሮ ነበር።"
ራሽድ፦ የተናገረው ነገር በእሴቶችና በጽንሰ ሀሳቦች ግንዛቤ መዋቅር ማእቀፍ ውስጥ የሚካተት ነው። ይህን መዋቅር በዝርዝር በማቅረብ ይዘቱን በአግባቡ ለመመልከት ረዥም ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ ለቀጣዩ ውይይት ብናቆየው ይሻላል ባይ ነኝ።
የነዚህን እንግዶች ወደክልላችን መምጣት ተከትሎ አንዳንድ አስተያየቶችን አይቻለሁ; በድጋፍም በተወሰነ መልኩ ደግሞ ነቀፌታ የሚመስሉም ነገሮች። ይህም ግን በክፉ የሚታይ አይደለም።
በልዩ አስቸኳይ ስበሰባው ላይ ሃይለማርያም ምስክርነት ሲሰጥ ‹‹በአይ ሲ ሲ የባሺር ክስ የተለየ ሊሆን ይገባል ምክንያቱም አስፈላጊውን ፖለቲካዊ አመራር በመከተልና የዳርፉርን ችግር ለመፍታት ቁርጥ ውሳኔ ላይ በመድረስ ከደቡብ ሱዳንም ጋር ያለውን አለመግባባት ለመቋጨት በመንቀሳቀስ ላይ ነው፡› ይላል:
በ1990 ዓ.ም (እአአ) - የዛሬ ሃያ ዓመት ማለት ነው፤ ዕድሜአቸው ከ5 ዓመት በታች ከሆነ አንድ ሺህ ሕፃናት 200 ይሞቱ ነበር፡፡ ይህ ግዙፍ ቁጥር ላለፉት አምስት ዓመታት ወደ 90 አሽቆልቁሏል፡፡
ተጓዳኝ ሕመም ያለባቸው፣ በበሽታው ከፍተኛ የሰውነት ክብደት መቀነስ ያጋጠማቸው ከሌላው በተለየ የጎንዮሽ ጉዳቱ ይጠነክርባቸዋል፡፡ የጎንዮሽ ጉዳቱ ሳይቆይና ሥር ሳይሰድ ክትትል ከተደረገበት ግን በሕክምና የሚድን ይሆናል፡፡ አለዚያ በሕክምና የማይድን ዘለቄታዊ ችግር ሆኖ ይቀጥላል፡፡ ‹‹በመድኃኒቱ የጎንዮሽ ጉዳት የመስ
ማት ችግር ያጋጠማት ጓደኛዬ ለጆሮዋ ሕክምና ስትከታተል ቆይታ ነበር፡፡ ነገር ግን ወዲያው ባለመታከሟ ድንገት አንድ ቀን ጆሮዋ መስማት አቆመ፡፡ የሰው ከንፈር ሲንቀሳቀስ ታያለች እንጂ አይሰማትም ነበር፤›› በማለት በዘላቂነት ሊደርስ ስለሚችለው ጉዳት ተናግረዋል፡፡ አብራቸው መድኃኒቱን ትወስድ የነበረችው ሌላ ጓደኛቸው
ም በጆሮዋ ከደረሰው ጉዳት ባሻገር ባጋጠማት የጉበት መቆጣት ብዙም ሳትቆይ ሕይወቷ ማለፉን አስታውሰዋል፡፡
አሁን ስብሰባ ይቅር ተብሏል፣ ከተቻለ ስብሰባዎቻችን እዚህ ባይሆኑ ጥሩ ነው፡፡
የዚህን መንግሥት ያህል በህዝብ ክፉኛ የተጠላ ሥርዓት በሕይወት ዘመኔ አይቼም ሆነ ሰምቼ አላውቅም። ሲሉ አንድ ከፍተኛ የኢህአዴግ ባለሥልጣን ሲናገሩ አድምጫለሁ። ከውስጣዊ ሰዎች እንደምንሰማው ከሆነ 90 በመቶ የሚሆኑት የኦህዴድ እና የብአዴን አመራር አባላት ከህወሓት ጋር ሆድና ጀርባ ከሆኑ ሰንበትበት ብለዋል፤ የህዝ
ቡ በደል አንገሽግሿቸው ህዝባዊውን አመጽ ለመቀላቀል በመጠባበቅ ላይም ናቸው። በራሱ በአገዛዙ ውስጥ ያሉ ሁለተኛ ረድፈኞች ሳይቀሩ እንደሚመሰክሩት፤ የህወሓት ወንጀል ደርግ ከሠራው ወንጀል እንኳን ሊወዳደር አይችልም። የበደሉን ብዛት እና የዝርፊያውን ግዙፍነት የሚመሰክሩት ሁሉ ይህ ሥርዓት በቅርጽ እንጂ በይዘት ልዩነት
እንደሌለ ነው እየመሰከሩ ያሉት። “በአሁን ሰዓት በመንግሥት ስም የሚነግድ የማፍያ ቡድን እንጂ መንግሥት የለም!” ነው ያለው አንድ ከፍተኛ የብአዴን ሰው።
በዚህ ጊዜ ውስጥ ደቡብ ኮሪያ ስድስት የሪፐብሊክ መንግሥታት ተቀያይረውባታል። አብዮትን አስተናግዳለች። ሁለት መፈንቅለ-መንግሥት ተካሂደውባታል። እንዲሁም ነጻና ገለልተኛ የሆኑ ምርጫዎችን አስተናግዳለች። በአጠቃላይ 12 ፕሬዝዳንቶች ለ19 ዙር ሃገሪቷን አስተዳድረዋል።
ይህም ራሳቸውን በራሳቸው ከማስተዳደር ጀምሮ አካባቢያቸውን በማልማትና ሕዝቦቻቸውን የሠላም፣ የልማት የዴሞክራሲና የመልካም አስተዳደር ተጠቃሚዎች ለማድረግ እየተረባረቡ ይገኛሉ፡፡ ማንም ጤነኛ አዕምሮ ያለው ዜጋ በግልጽ አይቶ መፍረድ እንደሚቻለው በእነዚህ ክልሎች ዛሬ ማህበራዊና ምጣኔ ሀብታዊ ተቋማትና የመሠረተ ልማት
አውታሮች በሚያስደንቅ ሁኔታ እየተገነቡ ነው፡፡ ይህ የሆነውም እዚህ ገር ውስጥ በተፈጠረው ዴሞክራሲዊ አንድነት ነው፡፡ ዛሬ ዴሞክራሲያዊ አንድነቱን ያላጣጣመ የአገራችን ህዝብ የለም፡፡ ህዝቡ ትላንትን በሚገባ ስለሚያውቅ ዛሬ ያገኘውን ጠቀሜታ ተገንዝቦ አንድነቱን ይበልጥ እያጠናከረ ይገኛል፡፡
በአውሮጵያውያን አቆጣጠር በ1517 አካባቢ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሮም ውስጥ የቅዱስ ጴጥሮስ ካቴድራል መልሶ ግንባታ ስትጀምር በወቅቱ የሮማን ካቶሊክ መሪ የነበሩት ፖፕ ሊዮን ፲(Pope Leo X )፤ ዮሐን ቴትዝልን (Johann Tetzel) የመላው ጀርመን ኮሚሽነር በማድረግ ሾመውት ነበረ። ዮሐን ቲትዝል የዶመኒካ
ተወላጅ ሲሆን፤ስርየተ ሀጥያት (selling indulgences) በገንዘብ እንደሚገኝ አጥብቆ ያስተምር ነበር። ይህን አስተምህሮ ለታላቁ ካቲድራል ግንባታ አገልግሎት ገቢ ለማሰባሰብ እጅግ ጠቀሚታ ነበረው፤እንዲሁም በየ ዕለቱ በአደባባይ ለሀጥያት ስርየት በሚቀመጡ ሳጥኖች ብዙ ገንዘብ ይሰበሰብ እንደነበር መዛግብት ያት
ታሉ። በዚህ ጊዜ ነው የፕሮቲስታንቱ እምነት መስራች ማርቲን ሉተር በተቃውሞ የተነሳው። የማርቲን ሉተር ተቃውሞው በብዛት አስተዳደራዊ ጥያቄ ነበረ፤ለምሳሌ ለተቃውሞ በፃፈው በሰማንያ ስድስተኛ አንቀጹ (“Why does the pope, whose wealth today is greater than the wealth of the r
ichest Crassus, build the basilica of St. Peter with the money of poor believers rather than with his own money? የፖፓው ሀብት ከባለሀብቱ ቄሳር በልጦ እያለ የቅዱስ ጴጥሮስ ካቴድራል በራሱ ገንዘብ ማስገንባት ሲችል እንዴት የድሀው አማኝ ገንዘብ ይፈልጋ
ል?”) በማለት ጠይቆ ነበረ።
ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 71
በ 2006 ላይ ከተያዘው ቱር ላይ ኢትዮጵያ የለችበትም :
«ማሬ፣ እየሱስ ማመን ጥሩ ነገር ነው። ግን የሰጠንንም አቅም መጠቀም ያለብን አይመስልሽም? »
ጌታቸው ድሪባ (ዶ/ር)፣ በኢኮኖሚና በግብርና ሳይንስ መስክ ለዓመታት የካበተ የፊልድም፣ የስኮላርም ልምድ አላቸው፡፡ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማትና በተመድ ውስጥ አገልግለዋል፡፡ ጡረታ እስከወጡበት እስካለፈው ዓመት እንኳ በተመድ የዓለም የምግብ ፕሮግራም የቻይና ዳይሬክተርና የፕሮግራሙ ተወካ
ይ በመሆን አገልግለዋል፡፡
በአገሪቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰና በሰውና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለውን ቀውስ ለማስቆም፣ በርካታ የሚቀሩ ሥራዎች እንዳሉ ተጠቆመ፡፡
ዛሬ የተጠቀሱት የምሥራቅ አውሮፓ አገሮች ራሳቸው ዴሞክራሲ የሰፈነባቸውና በጥሩ የዕድገት ሁኔታ ላይ የሚገኙ በመሆናቸው በከፍተኛ ሙያ የሰለጠኑ ሠራተኞችን መሳቡ እንደ ጥንቱ ቀላል ነገር አይደለም። በመሆኑም አሁን የጀርመን መንግሥት እንደገና በአጠቃላይ በዓለም ዙሪያ በሚገኙ በሰለጠኑ የውጭ ሠራተኞች ላይ ተደቅኖ የሚገ
ኘውን መሰናክል ዝቅ ለማድረግ የተግባር ዕቅድ ያለውን መርህ አስፍኗል። ሆኖም ሽቴፈን አንገኔንድትን የመሳሰሉ የጀርመን የሣይንስና የፖለቲካ ጥናት ድርጅት ባልደረቦች የመንግሥቱን ፖሊሲ አሁንም የሚገባውን ያህል ፍቱን ወይም የፈጠነ አድርገው አይመለከቱትም።
የኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል መንግስት በጅግጅጋ ከተማ ካሊ አንድ አዳራሽ ከክልሉ አገር ሽማግሌዎች ጋር በኦሮሚያ ጦርነት ዙሪያ አወያዩ፡፡ በመድረኩ ላይም የክልሉ መንግስት ከፍተኛ አመራርና የክልሉ አገር ሽማግሎችም ተገኝረዋል።
24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
አየር በ ያልተለመደ ተግባራት ተግባራዊ መሆኑን ምሑር ክለቦች ላለመድረስ, መሬት, ወይም በባሕር ዳርቻ ወቅት ማሸነፍ ወይም በሰላም ጊዜ. እነዚህ እለታዊ demolitions አጠያያቂ ወረራ ያካትታሉ , ስለላ, ፍለጋ-እና-ማዳን, እና ጸረ-ሽብርተኝነት ሽብርተኝነት. ያላቸውን ጦርነት ትምህርት ጋር አብሮ, ያደርገዋል ል
ዩ የሆኑ ባለሥልጣናት በተደጋጋሚ አቀፍ የሆኑ ቋንቋዎች, እና የጀልባ ውስጥ ብጁ ስልጠና, ማጥመድ, …
ሰው ፡ በልቡ ፡ ብዙ ፡ ሀሳብ ፡ አለው
መለስ እራሱን የተዋጣለት የምጣኔ ሀብት ባለሙያ እና ለሁሉም ነገር አለሁ የሚያስብል ባለብዙ ዘርፍ የዕውቀት ባለቤት እንዲሆን ይመኛል፡፡ በወጣትነት ዘመኑ ጫካ በነበረበት ጊዜ አሁን ከተጣለው የማርክሳውያን የፖለቲካል ኢኮኖሚ ህልዮት ጋር በመጣበቅ መለስ (እንዲሁም ደቀመዝሙሮቹ) ስልጣንን ከተቆናጠጡ በኋላ ስብዕናውን ከ
ፍ አድርጎ በመኮፈስ በኢትዮጵያ የአብዮታዊ ዴሞክራሲ እና የልማታዊ መንግስት ዋና መሀንዲስ እና ቀማሪ በማድረግ በየአደባባዩ ዲስኩሮቹን በማቅረብ እራሱን ሰየመ፡፡ ሊታመን በማይችል መልኩ መለስ ወይም የእርሱ አታላይ እረዳቶቹ የአብዮታዊ ዴሞክራሲን እና የልማታዊ መንግስትን ህልዮት እንዲቀምሩ እና ወደ ተግባር እንደዲያሸ
ጋግሩ እድሉን ወስደው ነበር፡፡ ያንን ለመተግበር ከመሞከር ይልቅ ለምጽዋት እጆቻቸውን እና መዳፎቻቸውን በመዘርጋት በቀጥታ ወደ ሃብታሞቹ በሮች ለምጽዋት የሚሄዱባቸውን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት፣ የዓለም ባንክ እና የምዕራቡ ዓለም መንግስታት ኤምባሲዎች ኒዮሊበራል እያሉ የስድብ ናዳቸውን ማዥጎድደጎድ መረጡ፡፡ “ገ
ንዘብ፣ ጉቦ፣ በጣም አስገራሚ ነገር ነው!!!“
ምን ያህል በ ስነ -ልቦና የተጎዱ ልጆች በ ባህር ማዶ እያደጉ እንዳሉ ልብ እንበል።
1) ይህን በወገናችን ላይ በመረጃ የተደገፈ የጦርነት አዋጅ ስትደግፉ በኦሮሞና በአማራ ላይ የተደረገውንና እየተደረገ ያለውን ጦርነት መቃዎም የምትችሉበት ሌላ ተለዋጭ ህሊና አላችሁ ማለት ነው? ወይስ የጠመጠመና መስቀል የያዘ ሰው ካወጀው ዓይናችሁን ጨፍናችሁ ቢሆን አሜን በሉ ነው የምትሉን? ይህን ደግሞ እግዜር እራሱ
ቃሉን ባስተላለፈልን በመጽሐፍ ቅዱስ ዮሐ 13፡17 በማወቅና በማድረግ እንድንከተለው በመንፈሱ ስላስተማረን ለእኛ ጨርሶ አይመቸንም፤
Online gaming often poses a problem to a lot of people largely because they’;re not always in front of a computer. ጋር መክተቻ የብልቃጥ ምክንያት ተንቀሳቃሽ ስልኮች ላይ መገኘት ወደ ከእንግዲህ ችግር እንዳልሆነ ካዚኖ. በቀላሉ በሞባይል ላይ በማጫወት
መስመር Baccarat እውነተኛ ገንዘብ ማሸነፍ እንችላለን. ምንም ተጨማሪ ቢሮ ቤት መጣደፍ ያላቸው የመስመር Baccarat እውነተኛ ገንዘብ አሸናፊ ለመጀመር.
እራሱን የቻለ ሳይንስና ገንዘብ ጠሚያመጣ ሐብት ነው። ወሃ ለአወቀበት ሕዝብ አይደፋም። ጅረትም ዝም ብሎ አይፈስም።
HomeUncategorizedየሎተሪ ዕጣ ሽልማት እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2010 ዓ/ም መራዘሙን እናሳውቃለን፡፡
በመጀመሪያው ደረጃ ላይ ለማሰብ እንኳን የሚከብድ ቢመስልህና ፈጽሞ አይሞከርም ብትልም እንደው ምናልባት ያሁኑን በደልና ጉዳት ይቅር ብዬ ይቅርታ አድረጌላት አብረን እንቀጥል ይሆናል ብለህ አስብ፤ ለዚህም ያመችህ ዘንድ ለሁሉም ጓደኞችህ እና ቤተሰብ ያለውን በሙሉ ዝርግፍ አድርገህ አትንገር ምክንያቱም ከይቅርታ በኋላ ለ
ሚመጣው ህይወት ተጽእኖ ሊያሳድሩብህ ይችላሉ፡፡
ዛሬ ዛሬ ማ ሰፊው ህዝብ ነቅቶ የለ እንዴ ! ለማነኛውም እስኪ ኣትለየን – ሁሌ ድምጽህን ኣሰማን – ኣይዞህ ምናልባት ብዙ ያላየሃቸው የተደበቁብህ ነገሮች ሳይኖሩ ኣይቀሩም እና ልብ በል :
ወደ ኢሕአዴግ ሲመጣ በቀደሙት ጊዜያት የነበረው ቅድመ ምርመራ መልኩን ለውጦ በግምገማ መልክ ቢመጣም፣ ጥቂት ሙዚቃዎች ይህን አልፈው ሲወጡ ይታያል፡፡ በዚህ ወቅት የመናገርና የመጻፍ ነፃነት በሕገ መንግሥቱ ቢሰጥም ይዘታቸው የማይፈለግ ሙዚቃዎች ጫና ይደረግባቸዋል፡፡ ‹‹ጥበብና ፖለቲካ እስከመጨረሻው እየተናቆሩ ይኖራሉ፤
›› የሚለው ተስፋዬ፣ ሙዚቀኞች የሚያስተላልፉት መልዕክት መደመጥ እንዳለበት ‹‹መንግሥታት ራሳቸውን ለኪነ ጥበብ ማስገዛት አለባቸው፤›› ብሎ ይገልጻል፡፡ በሙዚቃ የሕዝቡን ስሜት መረዳት እንደሚቻልና የለውጥ መሣሪያ ማድረግ እንደሚቻል ያክላል፡፡
የእነዚህ ወንዶች ድርጊት . . .
የወልዲያ ወጣቶች ለባለስልጣናት ያሉት መንግስት ለጥያቄዎቻችን መልስ አሁን ይስጠን ነገ አይደለም ብለዋል።
ፍጥረተ ዓለሙ በመላ እንዲሁ ለጌታው ተገዥና አምላኪ ነው። ሁሉም ፍጥረታት በየሁኔታቸው ጌታቸውን በማወደስ ያጠሩታል። አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ብሏል፦
ሰውየው ‘ኡምኮንቶ ዌ ሲዝዌ’ በመባል የሚታወቀው የደቡብ አፍሪካ ሽምቅ ተዋጊ ቡድን የበላይ አዛዥ ነው።
“የትምህርት ተደራሽነት ላይ አተኩራለሁ” የሚለው ህወሓት/ኢህአዴግ ተደራሽነትን አሻግሮ እያየ የትምህርት ጥራትን ሲደፈጥጥ ይታያል፡፡ ከሩብ ክፍለ ዘመን ጉዞ በኋላ የአገሪቱን የትምህርት ሽፋን 100% ማድረስ አልሆንልህ ብሎታል፡፡ ሴቶች በከፍተኛ ትምህርት ያላቸው ተሳትፎ ከ35 በመቶ ከፍ ማለት አልቻለም፡፡ የትምህርት
ዕድልን በስፋት የሚያገኙት የከተማ ነዋሪዎች ናቸው፡፡ የሁለተኛ ደረጃ የመጀመሪያ እርከን (9-10) የከተማ ድርሻ 86% ሲሆን፤ የገጠሩ ክፍል 14% ላይ እንደቆመ ቀርቷል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ሁለተኛ እርከን (11-12) የከተማ ድርሻ 92% ሲደርስ፤ የገጠሩ ድርሻ በሚያሳዝን መልኩ 8% ሆኗል፡፡ በአማራ ክልል ዋግኽም
ራ ዞን የዛፍ ጥላ ስር ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች “የምንቀመጥበት ድንጋይ ይቆረቁረናል፤ መኪና ሲያልፍ አቧራና ጭስ ያለብሰናል፤ ከጐን ያሉት ተማሪዎች ድምጽ ይረብሻል” ማለታቸውን እዚህ ላይ ተዘግቦ ነበር፡፡
ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) በኤርትራ መዲና አስመራ የሙዚቃ ስራዎቹን ማቅረብ እንደሚፈልግ ገለጸ.
እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ዛሬ ወደ ዋናው ነጥቤ ከመግባቴ በፊት አንድ የምስራች ልንገራችሁ “እንዳያመልጣችሁ! ኋላ ላለመቆጨት ቀድሞ ነው መገኘት! “ለማህበራዊ፣ ለፖለቲካዊ ለኢኮኖሚያዊ ህይወትም ፍቱን የቀኝ እጅ የሆነ፣ ጠበቃ ለምኔ የሚለው ከሰው የሚረቱበት፣ ተከሰው የሚያሸንፉበት ሕግ ትምህርት ቤት ሳይገቡ ከሕግ
ሊቃውንት ተርታ የሚመደቡበት የምር ሳምንታዊ የሕግ አምድ በሰንደቅ ጋዜጣ ላይ እሮብ እሮብ ይጠብቁ። ብዙዎች የህግ አምዳችንን አንብበው ተለውጠዋል። እርሶስ? አሁኑኑ ቋሚ ደንበኛችን ይሁኑ።”
ከ1946-47 በ4ኛ ቃኘው ሻለቃ ለሁለት ጊዜ የወታደራዊ ሳይንስ ተዋናይ በመሆን ሠራዊቱን አገልግለው ለዚሁም የሃምሳ አለቃነት ማዕረግ አግኝተዋል፡፡
የፎገራ ብሔራዊ የሩዝ ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ከተቋቋመበት 2005 ዓ.ም. ጀምሮ በዋናነት በሩዝ ምርምር ላይ በማተኮር እየሰራ የሚገኝ ሲሆን ከዚህ ጎን ለጎንም የተለያዩ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን በመስጠት እና በተለያዩ በሀገሪቷ አካባቢዎች የሚከናወነውን ብሔራዊ የሩዝ ምርምር ፕሮግራም የማስተባበር ስራም ይሰራል፡
፡
የኮንስትራክሽን ከተማ ልማት ሚኒስትር የዘመኑን የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ፡፡
109. እግዚአብሔር ነግሠ የአርኬ - 1
የስናፍቅሽ የአሳሳል ጥንካሬ በ“ቅርጻዊ” ስልት ሸራዋን ማድመቅ እንደሆነ ግልጽ ነው። መስመሮቿን በሚገባ ትስላለች። ቀለሞቿን ደግሞ አነባብራ ትጠቀማለች። ሰፋ ያለ ምሕዋር መፍጠርንም የግሏ አድርጋዋለች።
የሚጠበቅብን ኢትዮጵያዊያን መቼም ቢሆን ኅብረታችንንና አንድነታችንን አጠንክረን ልዩነት ቢኖረንም በሰከነና በሠለጠነ መንገድ እያራመድን የጋራ ቤታችንን መገንባት ብቻ ነው። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብም ከዚሁ ጋር የሚያያዝ ነው።
በአእምሮ ህመም ችግር ቤተሰቦቹን የረሳው የ64 አመቱ አቶ ገ/ሚካኤል ሃ/ማርያም ቤተሰቦቹን የምታውቁ – Ethio Live Video
የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፀሃዮ እንደሚሉት ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ይህን መሰሉ ክስ ሲሰነዘር አዲስ አይደለም ። ኢትዮጵያ ይህን የምታደርገውም በርሳቸው አባባል የውስጥ ችግሮችዋን ወደ ሌላ ወገን ለማላከክ ነው ።
ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ክፉ ነገር፥ አንድ ክፉ ነገር፥ እነሆ፥ ይመጣል።
ከፋለ ዓለሙ በለንደን የኢትዮጵያ ደ/ጽዮን ቅ/ማ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ስለተነሳዉ ዉዝግብ ክፍል ፩