text
stringlengths
0
200
32) ይኹን እምበር፡ ኣብ ተድላ ህይወት ኣይኰንናን እነተኵር። ኣብ ክንዳኡስ፡ ንተስፋ ትንሳኤ ኣኽቢርና ንርእዮን ኣብ ኵሉ መዳያት ንመምርሒ የሆዋ ነቕልበሉን ኢና።
18፤ እንዲህም አለኝ። የሰው ልጅ ሆይ፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሚቃጠለውን መሥዋዕት ያቀርቡበት ዘንድ ደሙንም ይረጩበት ዘንድ በሚሠሩበት ቀን የመሠዊያው ሕግ ይህ ነው።
እንዲህ ያለ የሀገር ፍቅር እምነት እና ጀግንነት በበቀለበት ምድር ላይ ልብ የሚያደማም ከሀዲነት ይስተዋላል:
ሌላ የኦሮሞ ቅሬታ አለ። ከአቶ መለስ ሞት በኋላ የመንግስት ብወዛ ተደርጎ ነበር። ለጊዜውም ቢሆን የመንግስትን አቅጣጫና ፕላን የሚያመላክቱ ብወዛዎች ተፈፅመዋል። እዚህ ውስጥ ኦሮሞዎች ምንም ሚና አለመጫወታቸው ብዙ ሰዎችን አስገርሟል። ከሃገሪቷ አጠቃላይ ህዝብ 35 በመቶ ከመሆናቸው ባለፈ ምድራቸው እጅግ በጣም ሰፊና
ሀብታም ሆኖ ሳለ፤ ዛሬ ለኦሮሞ ህዝብ ዝቅ ያለ ግምት እየተሰጠው ነው። ይህ ሁሉ የሚሆነው ለምንድን ነው? የጥያቄው መልስ ያለው ኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ነው። ኦሮሞ ሙሉ የዴሞክራሲ መብቱን የሚጠይቅበት ጊዜ ቅርብ ነው። ኦሮሞንና የደቡብ ህዝቦችን ማጥቃትና መናቅ በምንም ዓይነት መንገድ ፍትሀዊ አይሆንም። የሚመጣው የኦሮሞ
ትውልድ እንደዛሬው ትውልድ ዓይናፋርና ዝምተኛ አይሆንም።
አስተዳደራዊ በደሎች እየተዳረገ ነው ሲሉ ሕዝቡ መናገሩ ታውቆዋል፡፡
በእርግጥ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በፌዴራሊዝም ስርዓቱ መሰረት እያንዳንዱ ክልል ራሱን-በራሱ የማስተዳደር ስልጣን ስላለው የትግራይም ሆነ የሌላ ብሔር የበላይነት ሊኖር እንደማይችል ገልፀዋል፡-
እውነት እውነት እላችኋለሁ…ከእንግዲህ በሸገር መኖርያ ቀርቶ መቀበሪያ ቦታ ማግኘት የማይታሰብ እየሆነ ነው፡፡ ካላመናችሁኝ የኮልፌ ጎረቤታሞቹን ፊሊጶስና እስላም መቃብርን ተመልከቱ፡፡ የቀብር ቦታቸው ወደ ጎን ሰፍቶ ሰፍቶ ሳይፈልጉት ኩታ ገጠም ሆነዋል፡፡ ከኩታ ገጠምነትም አልፈው ተቃቅፈዋል፡፡ አንዱ የሌላው ክልል ዉስ
ጥ ገብቶ መላዕክትን ጭመር ማደናገር ይዘዋል፡፡ የሆነ “የተቀናጀ የሙታን ማስተር ፕላን” የሚባል ሰነድ ካልተዘጋጀላቸው ነገሩ ፈታኝ ነው የሚሆነው፡፡የተቀናጀ ማስተር ፕላን ደግሞ ራሱን የቻለ ጣጣ አለው፡፡ በሙታን መንደር ያልተፈለገ አመጽ ሊቀሰቅስ ይችላል፡፡
ኢትዮጵያ ለኬንያ የኤሌክትሪክ ሃይል ለመሸጥ የያዘቺው እቅድ ዋነኛ አካል የሆነውና 1.2 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የሚደረግበት የኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ በዚህ ሳምንት መጀመሩን ስታንዳርድ ሚዲያ ዘገበ፡፡1 ሺህ 45 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውንና 2 ሺህ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል የማስተላለፍ አቅም እን
ዳለው የተነገረለትን የዚህን የማስተላለፊያ መስመር ግንባታ የሚያከናውነው ቻይና ኤሌክትሪክ ፓዎር ኢኩፒመንት ቴክኖሎጂ የተባለው ኩባንያ እንደሆነ የጠቆመው ዘገባው፣ ግንባታው በታህሳስ ወር 2018 ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ገልጿል፡፡ኬንያ ከኢትዮጵያ 400 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል ለመግዛት ስምምነት መፈጸሟን የ
ዘገበው ሱዳን ትሪቢዩን በበኩሉ፣ በቀጣይም የምትገዛውን የኤሌክትሪክ ሃይል መጠን በብዙ እጥፍ ለማሳደግ ማሰቧን አስነብቧል፡፡በሁለቱ አገራት መካከል የሚዘረጋው ይህ የኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ መስመር፣ በ2018 ዓ.ም ለ870 ሺህ አወዎራዎች የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ያሟላል ተብሎ እንደሚጠበቅ የአፍሪካ ልማት ባ
ንክ ማስታወቁንም ዘገባው ጠቁሟል፡፡በተያያዘ ዜናም ግልገል ጊቤ ሶስት የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ፣ 800 ሜጋ ዋት ሃይል ማመንጨት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ተናግረዋል፡፡ የግልገል ጊቤ ሶስት
የከተማዋ ገቢዎች ባለስልጣን በቁርጥ ግብር ከፋይ መጓዛቸውንና ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ መሞከራቸውን የምትለው ወጣቷ፤ ”እዚህ ያለው እንደዚህ የሚማረር መንግስት መፍትሄ ካልሰጠና እልባት ካልተገኘ
በመስቀሉ ፡ ሥራህ ፡ በአራፔ ፡ ፍቅርህ
የኢትዮጵያ ቡድን ከማዕከላዊ አፍሪካ ጋር ከሜዳው ውጪ አንድ ጨዋታ እየቀረው ወደ ቀጣዩ አንድ የደርሶ መልስ ጨዋታ ማለፉን ባረጋገጠ ማግስት፣ ፊፋ የኢትዮጵያ ቡድን ቦትስዋናን ገጥሞ ያሸነፈው ‹‹ተገቢ ያልሆነ ተጫዋች አሰልፎ ነው›› በሚል በደረሰው መረጃ መሠረት ሦስት ነጥብና ሦስት ጐል ከኢትዮጵያ ቡድን ላይ እንዲቀነ
ስ መወሰኑም ይታወሳል፡፡
11) እነዚህን ዘገባዎች በጥልቀት መመርመራችን ስለ ይሖዋ ባሕርያት ለማወቅ የሚረዳን ከመሆኑም ሌላ እሱ ሲቀርጸን ጥቅም ለማግኘት ምን ማድረግ እንደሚኖርብን ያስተምረናል።
ከአማርኛ አንፃር ስናየው እኔነትን የሚገልፅ ይመስላል ፡፡ በሃይማኖት ስንመለከተው ግን እንኳን ‹‹የዳንኤል እይታ›› መፅሐፍ ቅዱስም ምስጢርን እንጂ ዘይቤን አይጠነቅቅም፡፡ እራሱ ዳንኤል አቅሙ ኖሮት መፅሔቱን ቢያሳትም እንኳን ከራሱ የሆነ ነገር የለም፡፡ ውዳሴ ከንቱን ደግሞ ከልብ ነው መቃወም፡፡
የተፈጠሩት ችግሮች የኢትዮጵያ ቡና በዓለም አቀፍ ደረጃ በጥራቱና በጣዕሙ ቢታወቅም፣ በዋጋ ከሁሉም አገር ቡናዎች የመጨረሻ ደረጃ ላይ እንዲገኝ አድርጎታል፡፡
ደብረ ብርሃን ከአዲስ አበባ የሚያገናኛት ደረጃውን የጠበቀ የፍጥነት መንገድ ትሻለች
(መመንመን፡ ዘ) ቀ፡ ግሥ ባለ፤ ተስቦ በሽታ ብዙ ቀን ከመታመሙ የተነሣ መነመነ ቀጠነ፤ ወይም ከረኅብ የተነሣ ሞገገ÷ በጣም ቀጠነ ከሣ፡፡
የ2010 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ለየት ባለ መልኩ ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን መንግስት አስታወቀ
ሙሉ አርበኛ ግንባር፡ የሚመራው በእሱ ነው፡ ያሳያችሁ እንግዴህ በተራቀቀ ሳይንስና ቴክኖለጅ፡ የሚጠቀምን ጠላት ለማስወገድ እታገላለሁ የሚል ጦር አዛዡ፡ ይህ ሰው ነው፡ ታዲያ፡ ለምን አይዳከም?
የሆነው ፡ ኢየሱስ ፡ የእኛ ፡ ጌታ
በአለፉት ሃያ አንድ ዓመታት፣ በተለይም ከ1997 ዓ.ም. ወዲህ፣ የወያኔ/ኢሕአዴግ አገዛዝ ልዩ መታወቂያው ያደረገው እያፈረሱ መገንባትን ነው፤ ማፍረስ ቀላል ሥራ ነው፤ ጭንቅላትም፣ ማሰብም አይጠይቅም፤ ልብም፣ ስሜትም አይጠይቅም፤ የሚጠይቀው የዝሆን አካልና ጉልበት ብቻ ነው፤ አንድ ቤተሰብ ስንት ዓመት በዚያ ቤት ውስ
ጥ ኖረ? ጎረቤቶች ምን ዓይነት ትስስር አላቸው? በማኅበር፣ በእድር፣ በዝምድና በቤተ ክርስቲያን ወይም በቤተ መስጊድ፣ በመቃብር፣ በሥራ፣ በአጠቃላይ የእያንዳንዱ ሰው ኑሮ ከልደት ጀምሮ የተፈተለበትና የተደራበት ውስብስብ የኅብረተሰብ አካል መኖሪያ ነው፤ ይህንን አካል ለማፍረስ ትንሽ ጭንቅላትና ግዙፍ ጡንቻ ያለው አይ
ቸግረውም፡፡
4/ ደግሞ እንጠይቅ። ይኸ የምንሰማው፣ የምናየውና የምናነበው ያንጻል? ወደ ክርስቶስ ያጠጋጋል? ለበጎ ሥራ ሁሉ ያዘጋጃል? ለመንፈስ ቅዱስ ይመቻል? የመንፈስ ቅዱስ ደስታ አለበት? ከቅዱሳን ጋር ህብረት ለማድረግ ይጠቅማል? ለጌታ ስም ክብርን ያመጣል? ከዓለማዊነት ይለያል? የመንፈስን ወይስ የሥጋን ፈቃድ ያነሳሳል?
ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን ያወድሳል? ወደ ጸሎት ይመራል? ከጌታ ቃል ጋር ይጻረራል ወይስ ይስማማል? እያንዳንዱ በግሉ የሚመልሰው ነው፤ በቅዱሳን ማኅበር የሚመክርበት ነው። ጌታ በመረጠው መንገድ ሲያስተምረው ለመስማትና ለመታዘዝ መፍቀድ የያንዳንዱ ፈንታ ነው። እግዚአብሔር መንገዱን የሚገልጠው ለመታዘዝ ለቆረጡ ነው።
3. ትኩረት – የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዉን አስመልክቶ ዳርሰማ ሶሬ ከኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ (ክፍል 1)
ቃላት የሀሳብ መግለጫ ናቸው እንጂ በምልአት አንድን ሁነት የሚያሳዩ አይደሉም:
‹‹ታዲያ በዚህ አገር የፍቅር ማደሪያው የትኛው ልብ ነው?›› በተስፋ በላይነህ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. የጥበብን ሃይል የምናውቀው የተደበቀን ምስጢር ወደ ገሃድ ማውጣቱ፤ የተሰወረን አዚም፤ የጠፋ
ን መንገድ በማመላከት መስመር ማስያዝ መቻሉ፤ በጦር በሰይፍ እንኳ የቀረበን ፍርድ ለእውነትና ለእውቀት ወግኖ መገኘቱ ከዛም ለትውልድ ቅርስ ሆኖ መዘከሩ ነው፡፡ ምንም እንኳ ጥቂት ሃጥአን ብዙዎችን የማጥፋት ሃይል ቢኖራቸውም፤ ጥቂት ወይንም አንድ እውነት አለምን እንደሚገዛም አይተናል፡፡
“በራስ እይታ የእማዬ ውለታ” ለንባብ በቃ
አዲሱ የዳያስፖራ የትግል ስልት [ጌታቸው ሺፈራው] _ Ethioreference >
‹‹ኧ?›› ጎረምሳው በግርምት ቅድመ አያቱ ላይ አፈጠጠ፡፡
በትላንትናው እለት የግብፅ መንግሥት በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል የቀረበበትን ክስ በይፋ መልስ እንደሚሰጥ አስታወቀ የሚል ዜና በኢሳት ሰማሁ እናም የግብፅ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው የዲፕሎማቲክ ግንኙነት የራሱን አካሄድ መከተል የራሱ ጉዳይ መሆኑን አምናለሁ ሆኖም ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ግን ከወያኔ ጋ… …
Continue reading →
ነው። ናታነ‟ያህ- የጌታ ስጦታ፣ የአምሊክ በረከት፣ ሀብተ
“ኤጀንሲ” ማለት የበጐ አድራጐት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ ነው፡፡
በአስገድዶ ማስፈር፣ መንደር ምስረታና ሌሎች በርካታ የሰብዓዊ መብቶቻቸው የተጣሱባቸው በኬንያ የሚገኙ ሦስት የአኙዋክ ስደተኞች ተወካይ ድርጅቶች በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ ሌሎች የሰብዓዊ ድርጅቶች ጋር በመሆን ባንኩ ሊሰጥ የወሰነውን ገንዘብ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥቅም ከመዋል ይልቅ ለኢህአዴግ የፖለቲካ ዓላማ ማስፈጸሚያ እየ
ዋለ መሆኑን በመጥቀስ ለባንኩ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጂም ዮንግ ኪም መስከረም 6፤ 2005ዓም ደብዳቤ ልከዋል፡፡ በጥያቄያቸውም መሠረት በዓለም ባንክ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የሚፈሰው ገንዘብ “በልማት ስም የኢትዮጵያ መንግሥት በጋምቤላ ክልል ለሚያካሂደው የመንደር ምስረታ እየዋለ ነው” በማለት ይከሳል፡፡ ሲቀጥልም የአኙዋክ ሕ
ዝብ ለዘመናት ከኖረበት መንደር በማፈናቀል “የተሻለ አገልግሎት ይሰጣችኋል” በማለት በግድ የማስፈር ተግባር እየተፈጸመ ሲሆን “የተባለው አገልግሎትም ሆነ ለእርሻ የሚሆን በቂ ቦታ እንዲሁም ለከብቶች የሚበቃ የግጦሽና የውሃ ቦታ የላቸውም” በማለት ሰፈራውን የተቃወሙ ሁሉ እጅግ ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ረገጣ እየደ
ረሰባቸው እንደሚገኝ ጠቁሟል፡፡ ይህንን ግፍ የሚፈጽሙት ደግሞ የዓለም ባንክ ለመሠረታዊ አገልግሎት ጥበቃ ፕሮግራም (Protection of Basic Services “PBS Program”) ስም ለልማት እንዲውል ከሚሰጠው የዕርዳታ ገንዘብ በመንግሥት ተቀጥረው ደመወዝ የሚከፈላቸው ሠራተኞች መሆናቸውን ገልጾዋል፡፡
- የቀድሞ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ ክሳቸው በየትኛው ፍርድ ቤት ይታይ በሚለው ጉዳይ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመጨረሻ ውሳኔውን እንዲያሳውቅ ሲል የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ትእዛዝ በመስጠት ለታህሳስ 22 ቀን 2006 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።
እንዲሁም በካንብሪጅ አናላቲካ ላይ ምርመራ እያደረጉ የሚገኙት አካላት ከፌስቡክ አመራሮች ጋር መገናኘታቸው ተነግሯል።
የጨቅላ ሕፃናቱ ሞት 65 በመቶው የሚከሰተው አፍሪካ ውስጥ ነው፡፡ በተለይ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገሮች ውስጥ፡፡ ከእነዚህም መካከል ችግሩ የሚከፋው አሥር አገሮች ውስጥ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ነች፡፡
ከሌሎቹ በተለየ የብፁዕ አቡነ ቄርሎስ ቤት ለአደጋ የተጋለጠበት ምክንያት የአባቶች ፊርማ ያረፈበት ቃለ ጉባዔ እርሳቸው ዘንድ ስለሚገኝ ሊሆን እንደሚችል ምንጮቻችን አብራርተዋል። ከርሳቸው በተጨማሪ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ለተወሰነ ጊዜ “ታፍነው፣ ማስፈራሪያና ዛቻ” ደርሶባቸው ተለቀዋል የተባለ ሲሆን ሌሎች ምንጮች በ
በኩላቸው ምንም እንዳልደረሰባቸው ይናገራሉ።
ማን ወደ ውስጥ መግባት እንዳለበት፤ማን ወደ ውጭ መውጣት እንዳለበት እንዲሁም ወደ ንጉስ ዳዊት መግባት የተገባውን ሁሉ ይቆጣጠር ነበር፡፡ ከንጉሱ ቀጥሎ ያለ ምክትል
የህወሃት ማኒፌስቶ ወደ ተግባር ተለውጦ፣ ላለፉት 26 አመታት ግፍ እየሰራ ረጅም ተጉዟል። ወልቃይትና ቅማንት ላይ ሲደርስ ደግሞ ማንነትን የሚፈታተን ትንቅንቅ ላይ ይገኛል።
በኢፌድሪ የመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀሲ (የሪል እስቴት ወኪል) (Addis Ababa, Ethiopia)
ይህን ሁላ ለፈጣሪ ጥሎ ኢንተርኔት ላይ መካከም ፡ የፈለገው ይሁን ብሎ ኢንተርኔጥ ላይ መፋጠት ካልሆነ በስተቀር ፍርሃትና ቅዘን እኮ በሁላችንም ላይ አለ፡፡
በዚህ ሳምንት (በፈረንጆቹ ከ9 እስከ 15 ጥቅምት) ልጃቸውን ያጡ ወይም ፅንስ የተቋረጠባቸውን ሰዎች የሚታሰብበት ሳምንት ነው።
‹‹እንግዲህ አቶ አሳዬ እኔ የምነግርህ ፕሮፋይላቸውን እያነበብኩ ነው፡፡ እንደሚታየኝ ከሆነ የሰጠናቸው ፎርም ላይ የሞሉት 18 አመት ብለው ነው!›› አለችኝ፡፡
“….ፕሮፌሰር በጣም ደግ፣ ሩህሩህና፣ የዋህ ነበሩ፡፡ ለ ህሙማን በጣም ያዝናሉ፡፡ ሁሉም በሽተኞች ሳይታከሙ በፍፁም ወጠው አይሄዱም፡፡ በሽተኛ እንዲቀጠር አይፈልጉም፡፡ ………ለእነሱ እኮ ተስፋዎቻቸው እኛ ነን፡፡ ለምን መልስን እንሰዳቸዋለን ይሉ ነበር፡፡……..ብቻ….እምባ ያቀረሩ አይኖች……”
ጥላቻ ከእግዚአብሄር አይደለም፡፡ የጥላቻ ሃሳብ ከሰይጣን ነው፡፡ ሰይጣን ሰውን ሊጠቀምበት ሲፈልግ ጥላቻን ይከትበታል፡፡ ጥላቻ የገባበት ሰው ለሰይጣን ዘር ለም መሬት ነው፡፡ ስለዚህ የምናስበው ነገር እግዚአብሄርን ይሁን ሰውን እንድንጠላ ሳይሆን እንድንወድ የሚያደርገን ብቻ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ምግብ ስንበላ መርጠን እ
ንደምንበላ ሁሉ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ ብቻ እንድናስብ ጥላቻ ያለበትን ነገር ሁሉ በፍጥነት ከአስተሳሰብ ህይወታችን እንድናስወግድ እግዚአብሄር ይፈልጋል፡፡
የኤርትራ መንግሰት የአልጀርስን ስምምነት መሰረት በማድረግ የኢትዮጲያ መንግስት መቀበሉን በመግለፅ ያቀረበው የሰላም ጥሪ አልቀበልም ሊል ይችላል፡፡ ጥሪውን ላለመቀበል ከሚያስቀምጣቸው ምንያቶች ውስጥ በመዘግየቱ ምክንያት ጉዳት ደርሶብኛል በማለት ነው፡፡ ቢሆንም ግን ግጭቱ እልባት አግኝቶ ወደ ተለመደ ሰላማዊ ሂወት መመ
ለስ የሚፈልገው የኤርትራ ጦር መንግስት በወትድርና ለማቆየት ሲል የፈጠረውና ችግር መፍታት የማይፈልግ መሆኑን ሲያውቅ ምሽግ ውስጥ ድንበር መጠበቁን እየተወ የመፍረስ እድሉ ይጨምራል፡፡ ከህዝብ በኩልም ከፍተኛ ጫና ይደርስበታል፡፡ ከነዚህ ሁሉ በበለጠ ግን የኢትዮጲያ መንግስት ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ድል በሚያገኝበት መንገድ
ሊንቀሳቀስበትና የኤርትራን መንግስት አሁን ካለበት መገለል ተጨማሪ ጫና ውስጥ እዲገባ ማድረግ ይችላል፡፡ ኤርትራ መንግስት የሰላም ሃይል አለመሆኑንም ስለሚያሳይ በተለይ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክርቤት ኢትዮጲያ ያላትን ተሰሚነትና ወንበር በመጠቀም ተጨማሪ ጠንከር ያለ ማእቀብ እዲጣልባት ለመስራት ልትጠቀምበት
ትችላለች፡፡ በተመሳሳይ በአፍሪካ ህብረትምና ከአካባቢያዊ መንግስታት(IGAD) ተፅእኖ በተጨማሪ የኤርትራ መንግስትን ጫና ውስጥ መክተት ይቻላል፡፡
ኣብ ሞንጐ ሚኒስትር ሳይንስን ቴክኖሎጂን፣ መቐለ ዩኒቨርስቲን ብሄራዊ ክልላዊ መንግስቲ ትግራይን ስምምዕ ምጅማር ስራሕ ፕሮጀክት ትራንስፎርሜሽን ሃፍቲ እንስሳ ሎሚ 18 ሚያዝያ 2010 ዓ/ም ዕላዊ ኾይኑ፡፡
በዚህ ለዓመታት የሃገሬ ምድር ብለው ከኖሩበት ቀዬ እና ሃብት ንብረት ካፈሩበት አካባቢ፥ ዜጎች እንደዋዛ ከእኛ አይደላችሁም ተብለው ሲፈናቀሉ ማየትና መስማት አሁን አሁን በዚች ሃገር እየተዘወተረ ነው።
ወርቆቿን ሸጠች፣ጥሩ ጥሩ ልብሶቿን ሸጠች፣ የቤት ዕቃዎቿን ሸጠች፣ በደኅና ጊዜ የገዛ ቻቸውን ጫማዎቿን ሳይቀር መሸጧን ከቤታችን ሲጠፉ ነበር የምናውቀው፡፡ በኋላም እኛን ሁሉ ያሳደገችውን አንዲት አነስተኛ ሱቅ ከፈተች፡፡ እኛ ትምህርታችን እና ኑሯ ችን አልተቋረጠም፡፡ የእርሷ ሰውነት ግን እየተለወጠ ሲሄድ ይታወቀናል፡
፡ እርሷ ከኑሮ ጋር ብቻ አይደለም የታገለችው ከበሽታ ጋር ጭምር ነው፡፡ ሕመሟ እንዳይታወቅባት በውስጧ ትቋቋመው ነበር፡፡ ብተተኛ ብትተኛ እንኳን ከሁለት ቀን በላይ አትተኛም፡፡ በኋላ በኋላ ግን በሽታውንም አሸነፈችው መሰል አያማትም ነበር፡፡
202 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የሞጆ - ሐዋሳ የፍጥነት መንገድ አካል ሲሆን፣ ከዝዋይ (ባቱ) አርሲ ነገሌ ያለው መንገድ ርዝመት 57.1 ኪሎ ሜትር እንደሆነ ፕሮጀክቱን በገንዘብ ከሚደግፈው የዓለም ባንክ ድረ ገጽ ለመረዳት ተችሏል፡፡
Cast አካል ጋር ሳጥን ክፍል አልሙኒየም ያስመርምሩ. ከታመቀ እና ቬስትመንት ማስተካከያ ጋር በሃይድሮሊክ monoshock.
እርስዎ በብቃት Libertex የተጣራ ተርሚናል ውስጥ የገበያ ትንተና ጨርሻለሁ እና ንግድ ለመክፈት ወስነናል, ነገር ግን ከዚያ definately የ ሰንጠረዥ ወዲያውኑ መሄድ ነበረብን እና ጎብኚዎች መጨናነቅ ውስጥ ተያዘ ተሰጣቸው, ወይም ምናልባት አንድ ፊልም ለአቻ ሄደ ወይም የብዕር ለመጎብኘት ሄዱ. የ Liberte
x የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያውን በመጠቀም በመጠቀም እርስዎ በፍጥነት ከዴስክቶፕዎ ሆነው ረጅም መንገድ ርቃ ከምትገኘው እንደ በተመሳሳይ ጊዜ ሁሉ ተመን የምታሳይ ምላሽ ይችላል, ቪዲዮዎች-. በጉዞ ላይ እያፈራረቁ ይችላል, በማንኛውም ጊዜ, በማንኛውም ቦታ. የ Libertex ተንቀሳቃሽ መተግበሪያ አማካኝነት, ክፍት
የሥራ አርትዕ ማድረግ ይችላሉ, እንዲሁም እንደ ክፍት አዲስ ሙያተኞችና በእውነተኛ ጊዜ የእርስዎን ውጤት መከታተል. አጠቃላይ የገበያ ሁኔታ ወደ እናንተ አሁን ንጹሐን ሳለ ይህ በተለይ ጠቃሚ ነው.
በጀታቸውንም የማስተካከል አቅማቸውን ዝቀትኛ ነው የሚሆነው ። ። በአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት በሙስና ምክንያት በዓመት ወደ 120 ቢሊዮን ዩሮ ማለትም ወደ 150 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ እንደሚባክን ያስረዳል ። ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል እንደሚለው ደግሞ የመንግሥት ይዞታዎችን ወደ ግል በማዛውር ሂደት ለየ
ሃገራት የሚሰጡ የገንዘብ ድጎማዎች ወደ ግለሰቦች ኪስ የሚገቡባቸው አጋጣሚዎች አሉ ። በዚህ ረገድ ድርጅቱ እንደጠቀሰው በፖርቱጋልና በግሪክ ድርጅቶች ወደ ግል ይዞታነት የሚተላለፉባቸው መርሃ ግብሮች ለሙስና አደጋ የተጋለጡ ናቸው ። እንደ ድርጅቱ በዚህ አሠራር ከህዝቡ ይልቅ ወደ ግል ባለሃብቶቹ የተጠጉት ጥቂቶች ብቻ
ነው ተጠቃሚ የሚሆኑት ፤ ሃገራቱም የተበደሩትን ገንዘብ የመክፈልና በጀታቸውንም የማስተካከል አቅማቸውን ዝቀትኛ ነው የሚሆነው ።
አሁን ግን እዚሁ ውስጥ ይህንን ያስተዋልኩትን ሁኔታ የሚደግፍ ከመልስህ ስላገኘሁ አሁን ማንሳት ግድ ሆነብኝ:
ነገር ግን በእውነት በኢትዮጵያችን እና በመሪዎቻችን መካካል እንደዚህ ያለ እውቀት ያለው ሰው ጠፍቶ ነው እሳቸው ይህንን ሁላ ሐገር አቁዋርጠው ሐሳብ እንዲሰጡ የተደረገው ?
ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ፴ (ሠላሣ) ዘመኑ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ወንዝ የተጠመቀበትን ፲፱፻፸፯ (1977)ኛ ዓመት በነገው ዕለት እናከብራለን። የአብ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሰው ልጅ ፍቅር ሲል፣ ፍቅርን አስተምሮ እና በተግባርም አሣይቶን ወደዘለዓለማዊ መንበሩ ...
ከጀመሪያው ባለሦስት መኝታ ቤቱ ተጨማሪ የልብስ ማጠቢያ ማሽን የሚተከልበት ጠባብ አራተኛ ክፍል ነበረው፡፡
Must Watch! Ermias Legesse with Sadik Ahmed _ የሕወሃት መከፋፈል የህዝብ ድል?
ናይጄሪያ እና ደቡብ ኮሪያ[ለማስተካከል _ ኮድ አርም]
ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ ሞያሌ ከተማ በኦሮሞዎችና በሶማሌዎች መካከል ዳግሞ ያገረሸው ግጭት ለተከታታይ ሦስት ቀናት መብረድ ባለመቻሉ፣ የበርካቶችን ሕይወት ቀጥፏል፡፡ የሶማሌ ክልል ዓርብ ታኅሳስ 5 ቀን 2011 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ በግጭቱ ከሶማሌ ወገን ብቻ 21 ሰዎች መገደላቸውንና በ66 ሰዎች ላይ የአካል ጉ
ዳት መድረሱን አስታውቋል።
ሠለስቱ ደቂቅንም ጠባቂ መላእክቶቻቸው የሚያድኗቸው ቢኾንም ‹‹ለናቡከደነፆር የታየው አንድ መልአክ ኾኖ ሳለ ሦስቱ መላእክት እንዳዳኗቸው ተደርጎ ለምን ይገለጻል?›› የሚል ጥያቄ ልናነሣ እንችላለን፡፡ እንዲህ ያሉትን ምሥጢራት መረዳት የምንችለው በቅዱሳት መጻሕፍት ያሉትን ተመሳሳይ ታሪኮችና ይህ የሚኾንበትን ምክንያት
ስናውቅ ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል የጌታችንን ትንሣኤ አራቱም ወንጌላውያን መዝግበውልናል፤ አራቱም የመዘገቡበት መንገድ ተቃርኖ ባይኖረውም ልዩነት ግን አለው፡፡ ዐበይት ልዩነቶቹም ሦስት ነገሮች ላይ ይስተዋላሉ፤ ይኸውም የተገለጹት መላእክት፣ ወደ መቃብሩ የመጡት ሴቶች ማንነት እና ሴቶቹ የመጡበት ሰዓት በአዘጋገብ ይለያያል
፡፡ ለርእሰ ጉዳያችን ቅርበት ባለው ትምህርት ላይ ትኩረት አድርገን ጥቂት ምሳሌዎችን እንደሚከተለው እናቀርባለን፤
አዲሱ ምርምር ስለ ቲቢ በሽታ የኃላ ታሪክ አረዳድ ብርሀን እንደፈነጠቀ ተነግሯል፡፡ በተጨማሪም በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን የበሽታውን አዝማሚያ ለማወቅ እና የወደፊቱን ለመገመት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ ድረገፁ በዘገባው ያስረዳል ፡፡
• ፌደራል ጉዳዮችን የሚያክል መንግስታዊ ተቋም ምን አግብቶት ነው በዚህ መልኩ ጣልቃ የሚገባው?
በአንድ መንደር ውስጥ የሚገኝ መሸታ ቤት መንደርተኛውን እየበጠበጠ ስላስቸገረ የቀበሌ ጥበቃዎች መጡና ድምጽ ቀንሱ አሏቸው፡፡
አረንጓዴ አትክልቶች አረንጓዴ ቀለም እንዲኖራቸው በሚያደርግ ግሉኮሲ ኖሌት በተባሉ ንጥረ ነገሮች የበለፀጉ በመሆናቸው ያላቸው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው። እነዚህ በአረንጓዴ አትክልቶች ውስጥ የሚገኙ ግሉኮሲኖሌቶችም ሰውነት ለጭንቀት፣ ለሰውነት መቆጣት እና በሽታ አምጪ ተዋሲያን ሲገጥሙት የሚሰጠውን ምላሽ በማስተካከል የተሟላ
ጤንነት እንዲኖረን ያግዛሉ። ከዚህ በተጨማሪም እድሜ እየጨመረ ሲሄድ የሚከሰተውን የአስተሳሰብ እና የግንዛቤ ደረጃ ከሚቀንሱ ችግሮች በመከላከል ለአእምሮ ጤንነት ጠቃሚ ናቸው። እንደ ጎመን እና ቆስጣ ያሉት ባለአረንጓዴ ቀለም አትክልቶችም ከፍተኛ የሆነ የቫይታሚን ኬ ይዘት ስላላቸው የልብ ጤንነትን በመጠበቁ ረገድ ያላ
ቸው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው።
ለዚህም ነው መሬትን ማግኔት ነው የምንለው፡፡ በአሁኑ ጊዜ መሬት ለጥቂቶቹ በብርሀን ፍጥነት ሀብትን ለማካበት የሚወነጨፍሮኬት ሆኖላቸዋል፡፡ ጥቂት ሀብታሞችን እንኳ ብንመለከት እና ታሪኬ ባጭሩ እየተባሉ እንደሚጠሩ ብንጠይቃቸው [ሀብታምበመሆናቸው] ይህንን ሁሉ ገንዘብ እንዴት አገኛችሁት ብለን ብንጠይቃቸው ይህንን ሀብት
ጠንክረን በመስራት ነው ያገኘነውብለው ለማስረዳት እንኳ አይችሉም፡፡ ይህንን ያህል ገንዘብ እንዴት ሊያጭቁ እንደቻሉ እንኳ አያውቁትም፡፡
በዓለማችን እጅግ ሃብታም ሰዎች እነማን ናቸው? እነማን...
ጣና ሀይቅ የባህር ዳርን 8 እጥፍ በእንቦጭ ተወሯል _ የሺሃሳብ አበራ
ግኝቶች ተከታታይ አንድ – ከዚህ ቀደም በአካል ስብሰባዎች ለመጓዝ ወይም የሕዝብ በዳስ መጠቀም ከሆነ, ይህ በጣም ዘመናዊ ሴል ነው ወደ አጫዋች ሲጠባበቁ አሁን ነው. ይደውሉ ዕውቂያዎች ለማከል, ኤስ ኤም ኤስ እና ተጨማሪ ይላኩ. የ ሥራ ለማግኘት ብቻ የማፊያ አለቆች ጋር መገናኘት ይችላሉ, ነገር ግን ደግሞ አስደሳች
ጊዜ ዓላማ ሲባል አንዲት ወጣት ጓደኛ ለመጥራት. ብቻ ይህን ሰው ስለ ለማውረድ ነው GTA የሩሲያ ላይ 4.
እርስዎን ለግል ብጁ የማሰስ ተሞክሮ እንድንሰጥዎ ለማስቻል ይህ ድር ጣቢያ ‘የኩኪ’ መረጃ የመሰብሰብ ቴክኖሎጂን ይጠቀማል፡፡ “ኩኪዎች” ማለት አንድ ድረ-ገጽ ሲገቡ ለኮምፒውተርዎ የሚሰጥ ጥቃቅን መረጃ ናቸው፡፡