text
stringlengths
0
200
ጥበብ ስካርፍ 500 ብርና ጥበብ ኮት 5,000 ብር የገዛበትን አጋጣሚ ያስታውሳል፡፡ ወደ ውጪ ለሚሄዱ ሰዎች ስጦታ የ6,000 ብር የአዋቂ ቀሚስና በ4,000 ብር የልጆች ልብስም ገዝቷል፡፡ በእሱ እምነት ልብሶቹ ማማራቸውና ለረዥም ጊዜ የሚቆዩ መሆናቸው የሚሸጡበትን ዋጋ አዋጭ ያደርገዋል፡፡ ሲታጠቡ የሚሳሱና የሚቀዳዱ
ልብሶች አነስ ባለ ዋጋ ሊገኙ ይችላሉም ይላል፡፡
1 ሚሊዮን ዜጎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል - One Million Ethiopias - DW
2ኛ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በ15/9/2009 ከምሽቱ 2ሰአት ላይ በኦሮሚያ ቴሌቭዥን በአማርኛ የነበረው የዜና እወጃ ላይ ህገወጥ የመሬት ነጠቃን በሚመለከት የተነገረውን የድምፅ ከምስል ማስረጃ
የውሃ ብክነት በሆቴል ኬሚካላዊ ሂደት ሙቀትን እና የፕላዘር ደረጃን ለመቀበል በጣም አስቸጋሪ ነው. በኢንተርኔት ላይ እንደተረዳሁ ሳስብ ባልተጠበቀ የውሃ ኢንፌክሽን እና ፓንቱኖ መካከል ያለው ልዩነት በዚህ የውኃ ጉድፍ መቆሙ ውስጥ ቢገኝ ታዲያ የሃይድሮጅን መኖር የቻሉት እንዴት ነው? በእርስዎ ተሞክሮዎች?
ውለታው ፡ ስለበዛ ፡ ይህ:መድኃኒቴ (፪x)
ስንቱስ በስደት ሂወቱ እየማቀቀ ለክፉ መከራ ተዳረገ:
አርትስ 19/02/2011 ላለፉት አራት ተከታታይ የምርጫ ጊዜያት ጀርመንን…
ግለሰቦች ፍላጎት በወጥ ይገኛሉ መሆኑን የቁማር ጣቢያዎች በርካታ አሉ. ነገር ግን ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ ናቸው በካዚኖዎች ሁሉ በሺዎች መካከል, ሁሉ ምርጥ ኪንግደም ሩሌት ጣቢያዎች የጋራ የሆነ ነገር አላቸው. የመስመር ላይ የቁማር ድር የጋራ ውስጥ ያላቸው ባህሪያት አንዳንድ ያካትታሉ:
ለእኔ ከጽልመቱ ይልቅ ተስፋው ቀልቤን ገዝቶታል። ችግሩን ስለለመድነው፡ ግጭቱን ስለኖርንበት የተለየ ቦታ የምሰጠው አልሆነም። ደግሞም ሽግግር ወቅት ላይ ነጻ አውጪው፡ አርበኛውና ፋኖው ስለሚበዛ እንዲህ ዓይነቱ ትኩሳት የሚጠበቅ ነው። ክህወሀት የጎሳ ፖለቲካ ሀንጎቨር ጋር መላቀቅ ያቃታቸው የመንደር ፖለቲከኞች ይህቺ ጊ
ዜ አታምልጠን ብለው የህዝብን ስሜት በመቀየር የፖለቲካውን የአየር በአየር ንግድ ለማጧጧፍ እያሟሟቁ እንዳለ እየሰማን ነው። ቀድመው የጀመሩትም በአንዳንድ አከባቢዎች ከተከሰቱ ግርግሮች ጀርባ ቆመው ትርፋቸውን በማስላቱ ላይ ተጠምደው እያየን ነው። የማይሰማ መንግስት በነበረ ጊዜ ለአመጽ ቀርቶ ለአቅመ ስብሰባ ያልበቁ ት
ንንሽ ጥያቄዎች ዘንድሮ ህዝባዊነት ካባ እንዲለብሱ እየተደረጉ የጎዳና ላይ አመጽ ፈጥረዋል። የሚሰማ መሪ ቤተመንግስት በገባ ጊዜ አመጹ የበረከተበት ምክንያት ግራ ያጋባል።
የሟቾችን ቁጥር ከፍ በማድረግ በማህበራዊ ድረ-ገፆች ላይ የሚወጣው መረጃ የማይታመንና ነገሩን የሚያጋግል ነው።ይላሉ ዶ/ር ዛይድ
ባህላዊ የንግድ ተቋማት በዲጂታል ባቡር መጠቀም አለባቸው. አለበለዚያ,ዋናዎቹ ተጫዋቾች በእርግጥ ያባርሯቸዋል.
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ እና ትግራይ የተኳረፉት በአሜሪካ ጉዟቸው ወቅት እንደሆነ የሚያምኑ ብዙዎች ናቸው፡፡ በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ከዳያስፖራዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት የተናገሯቸው ንግግሮች ብዙዎችን እንዳስከፋ ይገመታል
” ከካፍ ጋር በተለይም በሴቶች እግርኳስ ዙሪያ መስራት የሁልጊዜ ህልሜ ነበር ” አዲሷ የካፍ የሴቶች እግርኳስ ልማት ኃላፊ መስከረም ታደሰ
እንግሊዞች እ.ኤ.አ በ1668 ከተካሄደው ታዋቂው አብዮት በኋላ ፓርላሜንታዊ ዓይነት የውክልና ዴሞክራሲን ህጋዊ አደረጉ፡፡ የእነርሱ የውክልና ዴሞክራሲ ችግኝ በአንቀጽ 61 በማግና ካርታ እ.ኤ.አ በ1215 ተተከለ፡፡
ሞትም ቢሆን ሕይወት ከአንተ ሳይለየን (2)
ፕሪቶሪያ ቁጭ ብዬ እኔም ይቺን እጫጭራለሁ። የደቡብ አፍሪቃ ክረምት ከነጓዙ ገብቶአል። ዛሬ ጠዋት ከቤት ስወጣ ቆፈኑና ዝናቡ ፕሪቶሪያ ላይ እንደጉድ እየወረደባት ነበር። ያፍሪቃ መሪዎች አብዛኞቹ ፕሪቶሪያ ገብተዋል። ጃኮብ ዙማ መንበረ ስልጣኑን የሚረከብበት እለት ዛሬ ነው። የኛው አዛውንት ጋሽ ግርማም ገብተዋል። መኖ
ሪያ ቤቴ ከቤተመንግስቱ ብዙም አይርቅ። እንደምንም እየተሹለከለክሁ ወደ ሰኒሳይድ አቅጣጫ ነዳሁ። አብዛኞቹ አበሾች እዚያ ቀበሌ ይኖራሉ። ሰኒሳይድ ውብ ናት። ሰኒፓርክ የተባለ አንድ ትልቅ የገበያ አዳራሽ አለ። እዚያ ገባሁና በረንዳው ላይ ቁጭ አልኩ።
አንድ የኒዮሊበራሊዝም አቀንቃኝ ወዳጄ፣ የኢህአዴግን ፓርላማውን ለብቻው መቆጣጠር ሲሰማ ምን አለ መሰላችሁ? “እንኳንም የዩኒቨርሲቲው የታሪክ ዲፓርትመንት ተዘጋ” “ለምን እንደዚያ አልክ?” ብዬ ጠየቅሁት ግራ በመጋባት፡፡ ወዳጄም፤ “አንዳንድ ታሪካችን የነጮች መሳለቂያ ስለሚያደርገን በታሪክ ዶሴ ባይካተት ይሻለናል” አ
ይለኝ መሰላችሁ፡፡ (ይሁንለታ!)
ግን ግን – ግን ግን – ግን ለመሆኑ – አሁን – እነዚያ የአክሱም አዕማዶች ላይ፣ እና በላሊበላ ቤተመቅደሶች ላይ በሚያስገርም ቅለት (ሲምፕሊሲቲ) እና በሚያስገርም ረቂቅነት የተቀመጡትን እነዚህን የህንፃ ንድፍ አስገራሚ ዲዛይኖች – ይህ የእኔ ትውልድ ሁሉ አስተውሎ ቢያይ – እንዲህ እንደ አሁኑ – በትውልዶች ትሥሥ
ሮሽና ቁርኝት ከጥንታውያን አባቶቻችን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን – የሰሜን ኢትዮጵያውያን ሕዝቦችን ታሪካዊ፣ ሣይንሣዊ፣ መንፈሣዊና ኪናዊ ዝምድና – እንዲህ አሁን በሐዘን እያየን እንዳለነው – ለመበጠስና በጥልና ጠላትነት ሊቀይረው ይነሣሣ ነበር ወይ? የሚል ሕሊናዊ ጥያቄ – ይሞግተኛል፡፡ መልሱን ለታላቁ ኢትዮጵያዊ ወ
ገኔ – በአክብሮት እተወዋለሁ፡፡
ከጋምቤላ የታገቱትን ሕፃናት የመመለሱ ጉዳይ _ ኢትዮጵያ _ DW _ 02.06.2016
የእስር ቤት ወግ – አልፎ ሲተረክ ” የማላውቀውን ነገር እመን “ – ZAGGOLENEWSዛጎል
በዚህ ዙሪያ የሚሰሩ ድርጅቶችም በነፃነት አለመቋቕውማቸው ሴቶችም እንደሰው አለመታየታቸው ነው:
የአክሰስ ሪል ስቴት ደንበኞች አቶ ኤርሚያስን በጋራ ለመፋረድ ተስማሙ _ Fitih le Ethiopia
በአዲስ አበባ በመንግሥት እና በህዝብ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የአዲስ አበባ ፖሊሶች ተገደሉ! _ Dagumedia
የዘ-ህወሓት የባለሦስት ጥፋት እና የታክሲ ስራህን በማቆም ከንግድ ዘርፉ ዘወር በል ቻው በማለት ዘ-ህወሓት በአሁኑ ጊዜ እየፈጸመ ያለው ሕገ ወጥ ድርጊት ዘ-ህወሓት ቀደም ሲል ጀምሮ በህዝቦች ላይ ሲሰራ የቆየው የረቀቀ ሸፍጥ እና ደባ አንዱ ተቀጽላ አካል እንደሆነ እገነዘባለሁ።
“ስለዚያ አልጨነቅም።” አርሰን ቬንገር የወደፊት ዕጣ ፈንታቸውን አስመልክተው የተናገሩት – ኢትዮአዲስስፖርት _ Ethioaddissport
ከአምሳ ሁለት ዓመታት በፊት ኒውዮርክ ባለች በትንሽ ስቱዲዮ ውስጥ የተፈጠረው ኢትዮ-ጃዝ ከአይፎን 8 ማስተዋወቂያነት በጀርመን ውስጥ እስካለ መንደር ስያሜ ሊሆን ችሏል።
የአሜሪካ የጨዋታ ይዘት በአሁኑ ጊዜ በዋሽዲ ዲጂታል ንግድ ግዢ በኩል ይገኛል. እዚህ ድህረ ገጽ አገናኝ:
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቢል ጌትስ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው
መዋቅሮች - መስፋፋት ፡ የፈለገው፦ የሳንባ ነቀርሳ - አሜሪካ - ከሁሉ ፡ አጫጭሩ ፡ ጽሁፎች፦
የአፍረካ ህብረት ሙስናን ለመዋጋት ይጠቅሙኛል ብሎ የነደፋቸው በርካታ የህግ ማዕቀፎች አሉት፡፡ እነዚህን የህግ ማዕቀፎች እንዲያስፈፅሙ ያዋቀራቸው ተቋማትም እንዲሁ፡፡ የተወሰኑ የህግ ማዕቀፎችን ለመጥቀስ ያህል:
ባለሥልጣን ሆነው እንዲህ በአደባባይ የሚስትዎትን ልደት ሲደግሱ ይገርማል፡፡
ወጋገን ፡ ይወጣል ፡ ልናይ ፡ ሁሉንም
የኢ/ር ስመኘው ገዳዮች ጄ/ል ክንፈ እና ዶ/ር ደብረፂዮን ናቸው!!
ይህች ታሪካዊ አገር መስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማ ልጆቿን በምትማፀንበት በዚህ ወሳኝ ጊዜ፣ ከግለሰባዊና ቡድናዊ ፍላጎቶች በመላቀቅ አገርን መታደግ ያስፈልጋል፡፡ ጥልቅ የአገር ፍቅር ስሜት ያላቸው ኢትዮጵያዊያን አገራቸው ሰላም እንዲሰፍንባት፣ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲገነባባትና ለሁሉም ልጆቿ እኩል እናት እንድትሆን ከቃ
ል በላይ ተግባር ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከሥልጣን በላይ አገርና ሕዝብን ማስቀደም ተገቢ ነው፡፡ የወጣቱን ትውልድ ተስፋ የሚያለመልሙና የተጀመሩ የልማትና የዕድገት ጉዞዎችን የሚያስቀጥሉ ታሪካዊ ዕርምጃዎች መወሰድ አለባቸው፡፡ ይህች አገር ልጆቿ በነፃነት አንገታቸውን ቀና አድርገው የሚራመዱባትና ከገባችበት ቀውስ ውስጥ ጎትተ
ው የሚያወጧት እንድትሆን፣ በኢትዮጵያዊ ጨዋነትና አስተዋይነት ፀጋ በመመራት በአንድነት መቆም ተገቢ ነው፡፡ የፈለገውን ያህል ልዩነት ቢኖር እንኳን፣ ልዩነቱን ለማስተናገድ የሚረዳ አማካይ በመፍጠር መነጋገርና መደራደር የዴሞክራቶች የተለመደ ተግባር ነው፡፡ ማዶ ለማዶ ቆሞ መፋጠጥ ወይም ጥርስ እየተነካከሱ ለፀብ መጋበዝ
ጊዜ ያለፈበት ነው፡፡ ሰላምና ዴሞክራሲ ዕውን የሚሆኑት በዴሞክራቶች ስለሆነ፣ በዚህ ቁመና ላይ መገኘት የማይታለፍ የወቅቱ ጥያቄ ነው፡፡
ህገ መንግስቱ ባጎናጸፈው መብት መሰረትም ዜጎች ተደራጅተው በኢንዱስትሪውና በሌላውም የልማት ዘርፍ እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡
እኔና አፄ ምኒሊክ (አብርሃም ደስታ – ከመቀሌ) _ LAAA-LIQE MOTSA
እንዲህ እንደዛሬው ሴቶች በአደባባይ ሳይውሉ እና ከወንዶች እኩል በእውቀት ገበታ ላይ ሳይሰለፉ በራሳቸው ተነሳሽነት አለምን የለወጡ ድንቅ ፈጠራዎችን ለአለም ያበረከቱ የሰው ልጆች ባለውለታዎች አሉ። እኛም ለዛሬው በፈጠራቸው የሰውን ልጅ ህይወት...
ስለ ቤት ዉስጥ ጥቃትና በሱ ዙርያ ያሉትን ጉዳዮች መማር ሁሉም ቦታ እንዳለ እንዲገነዘቡ ያግዛል፡፡
ሪፖርተር፡- በከተማዋ ትራፊክ ፖሊሶች ተንቀሳቅሰው የሚሠሩባቸው ምን ያህል ተሽከርካሪዎች አሉ?
36፤ ዓዶላም፥ ሰኰት፥ ዓዜቃ፥ ሽዓራይም፥ ዓዲታይም፥ ግዴራ፥ ግዴሮታይም፤ አሥራ አራት ከተሞችና መንደሮቻቸው።
ዛሬ ጠ/ሚ አብይ አህመድ በባህር ዳር ንግግራቸው የዳንኤል ክብረትን ፅሁፍ ጠቅሰው ተናግረው ነበር
Ethiopia Zare - የፕ/ር ኃይሌ ላሬቦ ባለቤት ወ/ሮ እስከዳር አውላቸው ስለባለቤታቸው ይናገራሉ
የፀሎት ጥያቄዎችን፣ አስተያየቶችን እንዲሁም ሌሎች መረጃዎችን መሰብሰብ
በሀገር አቀፍ ደረጃ ቀዳሚ ተግባር – ዛሬ በሀገር ውስጥ የሚገኙ የፓለቲካ ፓርቲዎች ብዙ ናቸው። በዚህ ላይ የተጨመሩ ከውጪ ሀገር ወደ ሀገር ቤት የተመለሱ ፓርቲዎችና በየቀኑ እየተቋቋሙ ያሉ ፓርቲዎች መታየት የጀመሩበት ሁኔታ ውስጥ እንገኛለን ፡፡ህግ ባለበት ሀገር እንደመኖራችን ሁሉ፤ ሁሉም ድረጅቶች በህግ መሰረት ተ
መዝግ በ ውና ህጋዊ እውቅና አግኝተው መብታችውን ብቻ ሳይሆን፤ መብት ይዞት የሚመጣውን ግዴታም ለመወጣት ብቃት ያላቸው መሆኑን ማረጋግጥ አስፈላጊ ይሆናል፡፡በዚህ ረገድ ከውጪ ገብተው ያለምንም ህጋዊ እውቅና ከሀገሪቱ ህግ ማ እቀፍ ውጪ የሚደረጉት እንቅስቃሴ ለአደጋ እንዳይጋብዝ ሁሉም በህጋዊው መንገድ ህጋዊ እውቅና እ
ንዲኖራቸው ማድረግ አስፈላጊ ነው ።
ከ ኦጋዴን ወገኖቻችን መካከል አንዲት እህታችን ይዛ የነበረው መፈክር የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ነበር። እንዲህ ይነበባል፣
‹‹የኢትዮጵያን ዕቃ ገዥ ከሌላው ዓለም ገዥ የሚለየው አንዱ ነገር ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ?››
አቶ ስብሃት ነጋ አሁን ያለው ሙስና ርምጃ ካልተወሰደበት አገር ያፈራርሳለ ሲሉ ከሳምንት በፊት ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ መናገራቸው አይዘነጋም። በሌላም በኩል ህዝብ ስማቸውን የሚያነሳቸው ባለስልጣናት እስካልተነኩ ድረስ የሚባለው ዘመቻ የማስመሰል እንደሆነ የሚገለጹ በርካታ ናቸው። ይህ በአገር ቤት ሚዲያዎችም በስፋት ውይይ
ት የሚነሳ ጉዳይ ነው።
ጥያቄ፡- በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ዴስኮችና ወንበሮች ተሰባብረው ይታያሉ፡፡ ከጥገናውና ከግብዓት አቅርቦት አኳያ ምን እየተሠራ ነው? የመማርያ መጻሕፍት ሥርጭት ላይ እጥረት እንዳለ ይታያል፡፡ ይህንን ችግር ለመቅረፍ ምን ጥረት ተደርጓል?
ሀ. እና በቀዳሚ. መስመር ላይ ቅድሚያ ሚስት
ከታራራውም ፡ ላይ ፡ አሻቅቤ ፡ ሳይ ፡ በላይ ፡ በሠማይ
2_77_አላህ የሚደብቁትንና የሚገልጹትን የሚያውቅ መኾኑን አያውቁምን?
“ቴዎድሮስ ባትሆን ኖሮ ማን ትሆን ነበር?”
የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የኢየኢንቨስትመንት ፎረሙን ለማካሄድ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከአካባቢው ተወላጆችና ባለሀብቶች ጋር በጎንደር ከተማ የምክክር ተካሄዷል ።
እንዲህ ፡ አፌን ፡ ሞልቼ ፡ ምዘምረው
በአለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና 3000 ሜ ሴቶች ውድድር ላይ ተካፍለው ለሃገራቸውና ለራሳቸው ብር ነሃስ ያስገኙት መሰሉ ኃይሉና ጽጌ ገ/ሰላማ፤
ባለፉት ጥቂት ቀናት በብዙዎች ዘንድ እንዲህ በፍጥነት ሊኾኑ ይችላሉ ተብለው ያልተጠበቁ ነገሮች ተከስተዋል። የፖለቲካ እስረኞችን መፈታት አስታከው በርካቶች በቀልድ መልክ ቢኾንም «አኹን ደግሞ ተራው የጠቅላይ ሚንሥትሩ ነው» ሲሉ ተደምጠዋል። እንደተባለውም አልቀረ ውሎም ሳይዳር ጠቅላይ ሚንሥትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
በቴሌቪዥን የቀጥታ ሥርጭት ሥልጣን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ። ትናንት ከሰአት። በርካቶች በማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ተቀባበሉት። ረቡእ እለት ታዋቂው ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከእስር ቤት ወጡ። ብዙዎች በደስታ ሰከሩ። ማክሰኞ ለበርካቶች ሌላ ቀን ነበር።...
ቤተ ክርስቲያናችን በእነዚህ ሰዎች ተተብትባለች ማለት ነው:
‹‹ ምን ችግር አለው እንነጋገርበታ .... ›› አለ በአሉ በእርጋታ
5/ የመንግሥት ሠራተኛው እንዲያውቀው ያልተደረገ ወይም ያልተገለጸለትን የጽሁፍ ማስረጃ በግል ማህደሩ ውስጥ ማስቀመጥ ክልክል ነው፡፡
በሉተራዊ ኑፋቄ ያገኘውን ዲ/ን ቴዎድሮስ ተክሉን አውግዞ ለየ፤ ከኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዕድልና ድርሻ የለውም!!!”
ፌስቡክ ፈጣን የምልከታ ማስታወቂያዎች ለአታሚዎች ጠቃሚ ነው
የዘንድሮው ሽልማት ከአዲስ አበባ ውጭ የተጠቆሙ እጩዎች የሚበዙበት በመሆኑ ከቀድሞዎቹ ለየት የሚል እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡
ብዙውን ጊዜ እንደምንለው ወያኔ ወራሪ ሀይል ነው ፣ ወያኔ ከጠመንጃ በስተቀር ቅንጣት ህዝባዊ ሽታ የሌለው አረመኔአዊ ድርጅት ነው። የህዝብ ወገን ላለመሆኑ ትልቁ ማስረጃ ደግሞ ኢሬቻ ላይ የወረራ ጦር መሳሪያውን እና ጨፍጫፊ ሰራዊቱን ለግድያ አሰልፎ መገኘቱ ብቻ ነው። ኢሬቻ ቄጠማ እንጂ ታንክ የሚያሰልፉበት ቦታ አይደ
ለም። ወያኔ ሁልጊዜም ቢሆን ለኢሬቻ ባዕድ ነው ፣ ኢሬቻ ሰላም ነው ፤ ወያኔ ገዳይ ነው እናም ከቶውንም አብረው አንድ መድረክ ላይ ሊቆሙ አይችሉም።
• ድመት የገደለ አይደለም የሚንቀጠቀጠው – ፓርኪንሰን በሽታ እንጂ። የጤና አምዳችን አንደኛው ዘገባ ነው።
በወ/ሮ አዜብ መስፍን ላይ የተከፈተው ዘመቻና የአቶ ዓባይ ወልዱ ለምን ይነሳሉ ተቃውሞ ፓርቲውን እንዳናጋው እየተሰማ ነው:
መዝ. 33÷7 እግዚአብሔር ሊቀ መላእክት ገብርኤልን ልኮ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱን ቅድስት ኢየሉጣን ከእሳት አዳናቸው፡፡ ይህ ሁሉ ሊሆን የቻለው እነዚህ ቅዱሳን በእግዚአብሔር ላይ የነበራቸው እምነት ጽኑ በመሆኑ ነበር፡፡ እንግዲህ ከዚህ ታሪክ የምንማረው በእግዚአብሔር ላይ የማያወላውል ጽኑ እምነት ካለን ምንም ችግር
ቢደርስብን እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ ይጠብቀናል፤ ከፈተናም ያድነናል፡፡
“The True Origin of Oromo and Amhara” የተሰኘ አነጋጋሪ መፅሐፍ “እውነተኛው የኦሮሞና
## Kane Brown ## ነፃ ሙዚቃን አውርድ
ድንገት ገንዘብ የተበደረ እንደ ሆነ ፣ ትልቅ ሥራ እዲሠራበት ፥ የገንዘብ ሚኒስቴር ነው ይህንን ብድር የሚጠብቅ ፣ ወለዱ ባመት ባመት ይሰጣልና ዋና ገንዘቡን ይከፍላል ፣ ለብ ድሩ ውል ተብሎ እንደ ተጻፈ ።
ሚያዝያ ወር መጨረሻ ላይ 5 ያህል የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሄሊኮፕተር ከሱዳኗ ከተማ ገላበት ይገባሉ፤ ከዚያ ወደደለሎ፡፡ እንዲሁም 5 ያህል የሱዳን ባለስልጣናት በተመሳሳይ ሁኔታ በሄሊኮፕተር ደለሎ ደረሱ፡፡ ከቡዙ ውይይትና ጭቅጭቅ በኃላ፤ አቶ አባይ ፀሀየ “ደለሎ ቁጥር 2፤ 3፤4 እና 5 የሚባለው ቦታ ለጊዜው የሱዳ
ን ገበሬዎች እንዲሰጥና እንዲያርሱት ይሁን፤የሚል ቀጭን ትእዝ ሰጠ ተፈጸመ፡፡
61 ወደ ሠሙዶችም ወንድማቸውን ሷሊህን ላክን፤ ፦ሕዝቦቼ ሆይ አላህን ተገዙ፤ ከርሱ ሌላ ለናንተ አምላክ፣ የላችሁም፤ .. አላቸው።
Ø ሕዝብን ፀጥና ለጥ አድርጎ አስፈራርቶና አሸብሮ ለመግዛት የተለያዩ ዘዴዎችን ሲሞክር የቆየው የወያኔው አገዛዝ የአዲስ አበባ ከተማን እንደገና ለማዋቀር በአዲስ መልክ ለማደራጀት ማቀዱን ከአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት የተገኘው መረጃ አመልክቷል። በመረጃው መሠረት ማዘጋጃ ቤት ከዚህ በፊት ያከናውናቸው የነበሩ ተግባራት በ
ሙሉ ወደ ወረዳ ተግባር የሚቀየሩ ሲሆን በደርግ ጊዜ ይሰራበት የነበረውና ወያኔ ያጠፋውን የቀጠና ምደባም እንደገና ሊጀምር ነው ተብሏል። ማዘጋጃ ቤት ከክዚህ ቀደም ሲያከናውናቸው የነበሩ የመሬት ጽዳት የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ የባይተዋር ቀብር ማስፈጸምና የመሳሰሉት ተግባራት ወደ ወረዳ እና ቀበሌ ዝቅ ብለው የሚሰሩ ይሆ
ናሉ። የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ኃላፊ ከንቲባም ስራዎችን መከታተል ብቻ መደበኛ ስራው እንደሚሆንና የአዲስ አበባ መስተዳድር የሚለውን ስያሜ በከንቲባ ሹመት መስተዳደር ቀርቶ ወደ ርእሰ መስተዳድር ለማሳደግ መታቀዱን ምንጮች ገልጸዋል።
ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎቹን ያስመረቀን በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች በመደበኛና በተከታታይ ፕሮግራሞች ስያስተምራቸው የነበረውን ነው፡፡ እነዚህ ተመራቂ ተማሪዎች 1152 ሲሆኑ ከነዚህም 373 ሴቶች ናቸው፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ዕለቱ የክብር እንግዳ የሆኑት ክብር ዶ/ር ሙላቱ ተሸመ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሲሆኑ ክብሪት ወ
/ሮ አስተር ማሞ በሚኒስተር ማዕረግ የመለስ ዘናዊ አካዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንትና የመቱ ዪኒቨርሲቲ ቦርድ ሰብሳቢ ጨምሮ ሌሎች የቦርድ አባላት ፣ የዩኒቨርሲቲው አመራር፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንገዶች፣ የተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦች ናቸው፡፡ በዕለቱም ዶ/ር ታደሰ ሀብታ
ግና ዛሬ ወ/ሮ አዜብም ሆኑ የመንግስት ባለሥልጣኖቻችን ድንገት ተነስተው ኑሮአችን የድህነት ነው፣ ድሀ ነን ሲሉን መስማታችን ስለየትኛው ደህነት ነው የሚያወሩን ብለን ለመጠየቅ እንገደዳለን፡፡ ባለሥልጣኖቻችን ስለ ሕዝባቸው ድህነት ለመናገር ሁሌም ዝግጁና በተጠንቀቅ ላይ ናቸው፡፡ ነገር ግን እባካችሁ እወቁልን እኛም እ
ኮ ድሀ ነን ቢሉን ግን በእጅጉ የሚያስተዛዝበን ነው የሚሆነው፡፡
6. በሀገር ደህንነት ሳቢያ የተጣሉ ክልከላዎችን አለም አቀፍ ደረጃን እንዲጠብቁ ማድርግ ናቸው።
የኮላጂንን ጥንካሬ እና የመለጠጥ ችሎታ የመጨመር ኃይል ስላለው የቆዳ መሸብሸብን ፍጥነት ይቀንሳል፡፡
ታቦተ ጽዮን እንዴት ወደ ኢትዮዽያ መጣች? ንጉሥ ስሎሞን እግዚአብሔር እጅግ ብዙ ጥበብ እና ማስተዋል እንደ ባህር አሸዋ የልብ ስፋት የሰጠው ጥበብ በምስራቅ ካሉ ሰዎች ሁሉ ጥበብ እና ከግብጽ ጥበብ ሁሉ ከሰዉም ሁሉ ...
53 . . (+597)‎ . . ‎Teme hadiya (ውይይት _ አስተዋጽኦች)‎ (→‎political:
ኢትዮጵያ ውስጥ ረዘም ላለ ጊዜ መኖሩና በምግብ ቤቱ ከሚያስተዳድራቸው ሠራተኞች ጋር በአማርኛ ብቻ መግባባቱ ቋንቋውን እንዲያዳብር እንደረዳው ይናገራል።