text
stringlengths
0
200
የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የቆዳ ዘርፉን የሰለጠነ የሰዉ ሀይል ልማት በበላይነት እየመራ ይገኛል፡፡ ኢኒስቲትዩቱ በዘርፉ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ማንኛዉንም የስልጠና አይነትና መስክ ለማቅረብ ሁሌም ይተጋል፡፡ ከአዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ጋር በመተባበር በቆዳ አመራረት ቴክኖ
ሎጂ የመጀመሪያ ድግሪ ስልጠና ይሰጣል፡፡ በተጨማሪም በኢንሰቲትዩቱ በራሱ የቴክኒክና ሞያ ትምህርትና ስልጠናዎችን በተለያዩ መስኮች ይሰጣል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፍልሰት ጉዳይ ላይ ያቸውን አቋም፣ የፕሬስ ነፃነትን በመሸርሸርና በሴቶች መብት ላይ ባላቸው አመለካከት ዘገባው ነቅፏቸዋል።
በርካቶች በየዓመቱ ይህንን ዕድል በመጠቀም ወደ አሜሪካ የሚያቀኑ ቢሆንም፣ በቅርቡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባስታወቁት መሠረት በዓመት ወደ አሜሪካ የሚገቡ ሰዎች ብዛት ከ30,000 እንዳይበልጥ ውሳኔ እንደሚሰጡ አስታውቀዋል፡፡ ይህ ውሳኔ የሚፈጸም ከሆነም፣ በአሜሪካ ታሪክ በዓመት ወደ አገሪቱ የሚገቡ ዝቅተኛው የስደ
ተኞች ቁጥር ይሆናል፡፡
ቁጥር ፪፻፭። የግል ነጻነቱን እንዲያጣ ስለ ተፈረደበት ሰው የሚሰጥ ትእዛዝ።
ዶ/ር አብይ ለአንድ ዜጋ ዋጋ የሚሰጡ ከሆነ የአላሙዲ ጉዳይ እንዳሳሰበዎት ሁሉ የአንዳርጋቸው እና ሌሎች ፖለቲከኞች ሀገሬን ባሉ ለአመታት ወህኒ ተወርውረው ህዝብ ፍቱልን ሲልዎት አስቸኳይ ምላሽ ሊሰጡን ይገባ ነበር።
በንግድ ባንኮች በኩል በተለይ በሁለተኛው አጋማሽ የመጀመሪያ 20 ደቂቃዎች ላይ ቢኒያም በላይ በግሉ በተደጋጋሚ ፍጥነቱን በመጠቀም ተጫዋቾችን አልፎ በመሄድ ወደ አደጋ ክልል ኳሶችን ለማድረስ ጥረት አድርጓል፡፡ ሲዳማ ቡናዎች በበኩላቸው ወደ ኃላ አፈግፍገው በመጫወት ከተጋጣያቸው በተደጋጋሚ ይሰነዘሩባቸው የነበሩትን ጥቃ
ቶች በመመከት በኩል የተዋጣላቸው የነበሩ ቢሆንም የመልሶ ማጥቃት እንቅስቃሴያቸው እምብዛም አመርቂ አልነበረም፡፡
<ab> ሳን።1 ብፁዓት፡2 መካናት፡ እለ፡ ኢወለዳ፡3 ወኢፀንሳ።4 ወብፁዓት፡ አጥባት፡ እለ፡ እምሐሊቦን፡ የብሳ።5 ከመ፡ ኢይርአዩ፡6
ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ከኦሮሞ ብሄር መሆን እንዳለበት በአብዛኛው እምነት ቢኖረም ህወሃትን የጨነቀውና ያሳሰበው የእነ ለማ መገርሳና አቢይ አህመድ አቋም ነው። ሁለቱም በህወሓት ደህንነት ተቋም ጥርሳቸውን ነቅለው፣ አፈር ፈጭተው ያደጉትና ኢህአዴግ የፈጠራቸው የበረሃ ልጆቹ የኦህዴድ መሪዎች ቢሆኑም በሕዝብና በፓርቲያቸ
ው ዘንድ ተቀባይ መሆናቸውም ሌላው በሽታ ነው። በተለይ ስለ ኢትዮጵያዊነት እና ለውጥ የሚሰጡት ዲስኩር የአገሪቱን የፖለቲካ መልከዓምድር እየቀየረው መጥቷል።
"ሃሌሉያ ፡ በሰማይ ፡ በምድር ፡ ቢሆን
መሰቦ ሲሚንቶ የቀለም ፋብሪካ ለመገንባት ጥናት በማካሄድ ላይ እንደሆነ ታውቋል፡፡ በዓለም ታዋቂ የቀለም አምራች ከሆነው ታምቡር ከተሰኘ ኩባንያ ጋር ንግግር መጀመሩን ወ/ሮ አዜብ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ ታምቡር ተቀማጭነቱ በቴላቪቭ እስራኤል ሲሆን፣ የኩባንያው ባለቤት ኩስቶ ግሩፕ ነው፡፡
ሐ) ሌላው ፕሮፌሰርን ያሳሰባቸው ነገር ደግሞ “ለመገናኛ የማያስፈልግ ቋንቋን ተናጋሪዎችን ብቻ ለማስደሰት” መማር ወይም ማስተማርን ነው። ፕሮፌሰር ከምን አንጻር እንደተመለከቱት አይታወቅም እንጂ፣ ለመገናኛ የማያስፈልግ ቋንቋ በምድራችን ላይ የለም። ምናልባት ፕሮፌሰር ለማለት የፈለጉት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ኦሮሚኛ “ለመገ
ናኛ የማይስፈልግ ቋንቋ ስለሆነ” ከአማርኛ ጎን የፌዴራል ቋንቋ ሆኖ መሰለፍ የለበትም ከሆነ፣ መልሱ ተሳስተዋል ነው። ምናልባት ከአማርኛ እኩል በሁሉም 3 _ P a g e ክልሎች የመግባቢያ ቋንቋ አይሆን እንደሁ እንጂ፣ ኦሮሚኛ በብዙ የኢትዮጵያ ብሄሮች መካከል የመግባቢ ቋንቋ ሆኖ እያገለገለ ነው። ከዚያም በላይ የኦሮ
ሚያ ክልል በቆዳ ሰፋትና በህዝብ ብዛት ብቻ ሳይሆን በአገሪቱ ውስጥ ለሚመረቱት አላቂና ዘላቂ ሸቀጦች ትልቁን ተጠቃሚ ገበያተኛና ገበያ አቅራቢ ስለሆነ፣ ሸቀጦቻቸውን በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ለመሸጥ ወይም ሠርተው ለማደር ለሚፈልጉ የሌላ ብሄር ቋንቋ ተናጋሪ ዜጎች የኦሮሚኛን ቋንቋ በመጠኑም ቢሆን ማወቅ ለኑሮአቸው ስኬታማ
ነት ትልቅ አስተዋጽዖ ይኖረዋል። ልጅ ሆኜ ባደግሁባት ትንሽ ከተማ ውስጥ በየቅዳሜው የባህል ልብስ ለመሸጥ ይመጡ የነበሩ ጉራጌዎች ገበያተኛ ለመሳብ “ግፍቲ ኩኒ ቀሚሲ ጋሪዳ ድር በድሪዳ ህን ሃላቁ” ወዘተ እያሉ የሚያውቋትን ሶስት ዓረፍተ ነገር ጮክ እያሉ ያለመታከት ይለፍፉ የነበሩት፣ በኦሮሚኛ ከተናገሩ ጥሩ ገበያ እ
ንደሚያገኙ ጠንቅቀው ስላወቁ ነበር። ስለዚህ፣ አንደኛ፣ ለመገናኛ የማያስፈልግ ቋንቋ የለም፣ ሁለተኛ፣ የሰው ልጅ አንድን ቋንቋ የሚማረውና የሚያወራው ለራሱ ጥቅም ብሎ እንጂ ተናጋሪውን ህዝብ ለማስደሰት አይደለም። እኔም አማርኛን የማወራውና የምጽፈው፣ ያቀድኩትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ የጠቅመኛል ብዬ እንጂ አማርኛ ተና
ጋሪውን ህዝብ ለማስደሰት አይደለም!
ወአልቦ ፡ እግዚአብሔር ፡ በቅድሜሁ ።
23፤ የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገራቸው። የበሬ ወይም የበግ ወይም የፍየል ስብ ከቶ አትብሉ።
ሀገር በጉልበት ሲገዛ ፣ ወረቀት ላይ በደማቁ አምሮ የተጻፈ ሕግ በመርህ መተግበር ሲሳነው፤ ህዝብና ገዢ ኃይል የአይጥና የድመት ኑሮን ለመኖር ሲገደዱ፣ የነቃ፣ የተማረ በሚባለው የህብረተሰብ ክፍል ዘንድ የሀገርን ሳይሆን የግል ጥቅምን ማስቀደም እንደ አዋቂነት ሲቆጠር፣ ሲተገበር፣ ለቁስ መንሰፍሰፍና “ለእኔ ብቻ!” የ
ሚል የስግብግበነት መንፈስ አይን አውጥቶ በገሃድ ሲታይ፤ የጤናማ ይሉኝታ ባህል ተሸርሽሮ ገደል ሲገባ፣ ሀገር በቀል ባህላዊ እሴቶችን ይዞ መኖር ኃላ ቀርነት ሲያስብለን፣ ፖለቲካ በሀሳብ ሙግት ሳይሆን በጥላቻ ፣ በጠልፎ መጣል፣ በጉልበትና በፍረጃ ሲሰራ፣ የእራስን ዜጋ ንቆ ፈረንጅን ማምለክ ዘመናዊነት ሲመስል፣ እውነት
ን መጋፋጥ ሞኝነት፣ በውሸት /በሀሰት/ ውስጥ መኖርና ማምለጥ እንደ ብልጠት ሲወሰድ፣ አድርባይነት፣ ሆድ አደርነትና ጥቅመኝነት የህብረተሱ ዋነኛ መገለጫ መሆናቸው ሲያመዝን ጉቦ፣ ሌብነትና ዘመናዊ ሙስና እንደክብር መግለጫ ሲቆጠሩ፣ “እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል!” ከሚል የመነጨ ጥልቅ የሥልጣን ጥም ሰፊውን ህዝብ ሲያሰ
ቃይ፣ ባለሥልጣናት በየረገጡበት የውጭ ሀገራት ክብርን ሳይሆን ውርደትን ሲከናነቡ፣ ገዢ ኃይል፡- ሀገርን ወደፊት ማራመድ ሲሳነው ሀገር የቁልቆለት መንገድ ላይ መሆኗን በጥቂቱ ያመላክታል ብዬ አምናለሁ፡፡
18)፡ እዛ መዓልቲ እዚኣ መጀመርያ መዓልቲ ዘይበዅዐ ቅጫ ተባሂላ ትስመ ነበረት። እቶም ወንጌላውያን እምበአር በዚ መንፈስ እዚ እዮም፡ ነታ መዓልቲ ከምኡ ኢሎም ዝሰምይዋ ዘለዉ፡ ማርቆስ14:
ነገር ግን ወዳጆቼ የእኛን ነፍስ ይማረው እላለሁ፡፡ እኛ እኮ ለመንፈሳዊ ሕይወት ሞተን ለዓለማዊ ሕይወታችን የምንኖር፤ ለጽድቅ ሞተን ለኩነኔ የምንኖር፤ ለተጋድሎ ሞተን ለምቾት የምንኖር ክርስትናው ያልገባን ከንቱዎች ነን፤ለእኛ ለሞትነው ነፍሳችንን ይማረው፡፡ የነገረ መለኮት ሊቅ ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬም ምሥጢረ ሥጋዌን
በግልጽ ባስተማረበት እና ድንግል ማርያምን ባመሰገነበት ውዳሴ ማርያም ላይ እንዲህ ብሎ ነበር ‹‹ ሰማእታት የዚችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ ደማቸውንም ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ፡፡ ስለ መንግሥተ ሰማያትም መራራ ሞትን ታገሱ፡፡ እንደ ይቅርታህ ብዛት ይቅር በለን፡፡›› ውዳሴ ማርያም ዘሐሙስ
መጪዎቹን ባህላዊና ሃይማኖታዊ በዓላት ለመታደም ወደ አገር ቤት የሚመጡ ኢትዮጵያዊያንን ለመቀበል ዝግጅት ተጀምሯል።
ቁ. ፻፩ መጥሪያን ለተከሣሽ ቤተሰቦች ስለመስጠት
እንግሊዝኛ መናገር 1001 መንገዶች እና ለመቀበል ወደ አንድ አስደሳች መንገድ አሉ.
7. የማያምን ሰው ከሰው ጋር ይጣላል፡፡
አሁንም እነዚህ አይሁድ ጌታ በሚናገራቸው ነገር የባሰ ግራ ተጋብተው፡- “ይህ ቤተ መቅደስ ከአርባ ስድስት ዓመት ጀምሮ ይሠራ ነበር፥ አንተስ በሦስት ቀን ታንጸዋለህን?” በማለት ይጠይቁታል /ቁ.20/። በሰሎሞን የታነጸው ቤተ መቅደስ የመጀመርያው ቤተ መቅደስ በ20 ዓመት ያለቀ ነው፡፡ እስራኤላውያን ከባቢሎን ምርኮ ተ
መልሰው በዘሩባቤል ዘመነ መንግሥት የተሠራው ግን አርባ ስድስት ዓመት ፈጅቶባቸዋል /ዕዝራ.6፡15/፡፡ አስቀድመን እንዳልነው ሁሉም ባይገባቸውም ጌታ ማኅደር ስለሚባል ሰውነቱ እንጂ ስለዚያ ቤተ መቅደስ እየተናገረ አልነበረም፡፡ ለዚህም ነው ወንጌላዊው እንኳን ወንጌሉን ጌታ ከተነሣ በኋላ ስለሚጽፈው የክርስቶስ ንግግር
ምን ማለት እንደሆነ ሲያስረዳ፡- “እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተ መቅደስ ይል ነበር” የሚለው /ቁ.21/፡፡ ከእናንተ መካከል፡- “ጌታ ስለ ሰውነቱ እየተናገረ መሆኑን ለምን በግልጽ አልተናገረም?” የሚል ሊኖር ይችላል፡፡ እኛም “ለጊዜው የሚነግራቸውን በቀላሉ ላይቀበሉት ስለሚችሉ ነው፡፡ ደቀ መዛሙርቱ ተደናገሩት ለዚሁ
ነው” ብለን እንመልስለታለን /ቅ.ዮሐንስ አፈወርቅ ዝኒ ከማሁ/።
«ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ መምህር ሆይእግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔርዘንድ እንደመጣህ እናውቃለን አለው፡፡ ኢየሱስም መልሶ እውነ
ት እውነት እልሃለሁ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥትሊያይ አይችልም አለው፡፡ ኒቆዲሞስም፡- ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል) ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንደይችላልን) አለው፡፡ ኢየሱስም መለሰ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ
በቀር ወደ እግዚአብሔርመንግሥት ሊገባ እይችልም፡፡ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው፡፡ ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህአታድንቅ፡፡ ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል ድምፁንም ትሰማለህ ነገር ግን ከወዴት እንደመጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም ከመንፈስ የተወለደሁሉ እንዲሁ ነው፡፡ ኒቆዲሞስም መ
ልሶ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል) አለው፡፡ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፡- አንተ የእሥራኤል መምህርስትሆን ይህን አታውቅምን) እውነት እውነት እልሃለሁ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን ምስክራችንንም አትቀበሉትም፡፡ስለምድራዊ ነገር በነገርኋችሁ ጊዜ ካላመናችሁ ስለሰማያዊ ነገር ብነግራችሁ እንዴት ታም
ናላችሁ)»
የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሔ ሃሳብ (ፕ/ር መሳይ ከበደ)
ለምንድን ነው? ያልክ እንደሆነ፣ ለሴቶቹ ነው። ‘እኔ ግን ለሴቶቹ ብዬ አይደለም፣ ለወንድነቱ ነው’ ትላለህ። ራስህን አታለልክ። ወንድ ስትል ከጎኑ ሴት ውስጠ ታዋቂ ነው። ስለዚህ ስማ፣ ውቤ በረሀ መጥተህ ስትጣላ ስትደባደብ የፍጥረትን ህግ መከተለህ ነው። በህጉ መሠረት እንዳሸናፊትህ መጠን ሴትህን ወይም ሴቶችህን ትመ
ርጣለህ። ካንተ ቀጥሎ ከሌሎቹ የሚበልጠው ከቀሩት ሴቶች ውስጥ ይመርጣል።
በየዓመቱ ከሰኔ ወር ጀምሮ በርካታ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት ይመረቃሉ። ዘንድሮም በርካታ ተማሪዎች እየተመረቁ ናቸው፤ ገናም ይመረቃሉ። የተመራቂዎችን ቁጥር ማብዛቱ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ ጥራት ያለው ተመራቂን ማፍራቱ ደግሞ ከከፍተኛ...
76 በመቶ ትራምፕ በሜክሲኮ ድንበር ግንብ እገነባለሁ በማለታቸው ያልተደሰቱ ሲሆን፣ 62 በመቶው ደግሞ ትራምፕ አሜሪካን ዋና ከሚባሉ የንግድ ስምምነቶች ማውጣታቸውን ተቃውመዋል፡፡ 62 በመቶ ደግሞ የሰባት ሙስሊም አገሮች ዜጎች አሜሪካ እንዳይገቡ ትራምፕ ያቀረቡትን ሐሳብ የኮነኑት ናቸው፡፡
ህወሀት አድብቶ ጊዜ እየጠበቀ እያጠቃ ነው!
አለመከበራቸው ታላቅ አገራዊ ውርደት መሆኑን፣ ለመብቶች አለመከበር ምክንያት የሆኑት ጥቂት የኢሕአዴግ አመራር አባላት በተለይ በኪራይ ሰብሳቢነት የተሰማሩት እንጂ ብዙኅኑ የኢሕአዴግ አባላት አለመሆናቸውን፣ የመሳሰሉት መሆናቸውን በማመልከቻው ጠቅሶ ‹‹ታዲያ ይኼ ምኑ ነው የሚያስከስሰው?›› በማለት ጠይቋል፡፡ በአጠቃላይ
የሥር ፍርድ ቤት ያስተላለፈበት የጥፋተኝነትና የቅጣት ውሳኔ ተጨባጭ የሆኑ ማስረጃዎች ሳይቀርቡበት፣ በማመሳሰልና የቃላቶችን አገባብ በማዘበራረቅ መሆኑን በመጥቀስ፣ ፍርድ ቤቱ ንፅህናውን በማየትና የቀረበበት ምንም ዓይነት ማስረጃ አለመኖሩን በማረጋገጥ፣ በነፃ እንዲያሰናብተው ባቀረበው ባለ አሥር ገጽ የይግባኝ አቤቱታ
ላይ ጥቅምት 27 ቀን 2005 ዓ.ም. ክርክር እንደሚያደርግ ታውቋል፡፡ ጋዜጠኛ እስክንድር በሥር ፍርድ ቤት ክርክሩን ያደርግ የነበረው በጠበቃ ታግዞ የነበረ ቢሆንም፣ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሚኖረው ክርክር ላይ ግን ያለጠበቃ ራሱ እንደሚከራከር ታውቋል፡፡ ጋዜጠኛ እስክንድር በይግባኙ ላይ ክርክር ለማድረግ ወደ ጠቅላይ
ፍርድ ቤት በሚቀርብበት ጥቅምት 27 ቀን 2005 ዓ.ም. 43ኛ ዓመት የልደት በዓሉንም ያከብራል፡፡ ለአሥራ ስምንት ዓመታት ፅኑ እስራት የተፈረደበት ጋዜጠኛ እስክንድር ለአምስት ዓመታት ከሕዝባዊ መብቶቹ ከመሻራቸውም በላይ፣ የእሱ፣ ዕድሜ ልክ የተፈረደበት አንዱዓለም አራጌና በሌለበት 15 ዓመታት የተፈረደበት አበበ በ
ለው ንብረቶች እንዳይሸጡ፣ እንዳይለወጡና ለሦስተኛ ወገን እንዳይተላለፉ በፍርድ ቤት መታገዳቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡
የኢፌዲሪ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት በፌስቡክ ገፁ ላይ እንዳሰፈረው ትናንት ምሽት የከተማው ከንቲባ አቶ ተቀባ ተባባል ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በከተማው ውስጥ የስራ ማቆም አድማ በተለይም የንግድ ቤቶችን መዘጋትና ትራንስፖርት ማቆም እንዳለ አምነው ነገር ግን ህገወጥ ስለሆነ ህዝቡ ሊቃወመው ይገባል
"" ብለዋል።"
ግን ከምር እሱ ግ ለመትከም ከምሄድ እዛ አንድ ቆንጆ የከብት ህኪም ነበረች ..እሱዋ ጋ ብሄድ ቶሎ እድናለሁ ብዬ አምናለሁ ...
ክብርን ፡ እሰጣለሁ ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ዛሬ
ወደ መጨረሻዎቹ ገፆች ዘለልኩ፡፡ እንዲህ ይላል፡-
የ፳፻፲ቱ (የሃያ መቶ ዐሥሩ=የኹለት ሺ ዐሥሩ) ዓመተ-ምሕረት ዓቢይ ጾም። _ Ethiopia The Kingdom of God
ግን ፖሊሶቻችን እግዜር ይስጣቸው ቶሎ መጥተው ነገሩን ባያበርዱት ኖሮ ኢትዮዽያ ሄጄ ለሁለተኛ ጊዜ እታሰር ነበር:
ሚኒስትሯ በኃላፊነት ቦታ ላይ ሆነው ትዕዛዝ በማስተላለፍ ሲሳተፉ በርካቶች ደግሞ ባገኙት መሳሪያ ጎረቤቶቻቸውን ከመጨፍጨፍ ወደ ኋላ አላሉም። ከሩዋንዳ እርቅ ጋር ተያይዞ በእልቂቱ እጃቸው ያለበት ወንዶች በተሃድሶ ፕሮግራም ቢሳተፉም ሴቶች በማኅበረሰቡ በሚሰጣቸው ሚና ከእርቅ ፕሮግራሞቹ ተገለዋል፤ እንዲሁም ተገፍተዋል።
የፎቶው ባለመብት, Natalia Ojewska የምስሉ መግለጫ, ማርታ ሙካሙሺንዚማና የጭፍጨፋው ሁለት ወግ የአምስት ልጆች እናት ማርታ ሙካሙሺንዚማና ለአስራ አምስት ዓመታት ያህል ወንጀሏን ደብቃ ነበር። ሸክሙን ጫንቃዋ መቻል ሲከብደው፣ ከህሊናዋ ጋር መኖር ሲያዳግታት በእራሷ ጊዜ ወንጀሏን ለመናዘዝ ወሰነች። በርካቶቹ
ካላቸው የእናትነት ሚናም ጋር ተያይዞ በጭፍጨፋዎቹ ላይ መሳተፋቸውን ለቅርብ ወዳጅ ዘመዶች ለመንገርም ያሳፍራቸዋል። ልጆች ያሏት እናት እንዴት ልጆችን ትገላለች?
እግዚአብሔር ያግዛችው በርቱ መረጃው ግን በተቻለ መጠን ቶሎ ቢፈጥን መልካም ነው
የትምህርት ፕሮግራሞችን ተቀዳሚ ግብ ማስተማር የሕብረተሰቡን ተሳታፊዎች የትምህርት ትኩረትና የበለጠ ዕውቀት እንዲያገኝ ማድረግ ነው። በዚህ ዓላማ የሚሳተፉ ቡድኖች የሚከተሉትን የትምህርት ገበታዎች ለማስተላለፍ ብቃት ያላቸው ይሆናሉ።
ኮሾ ሲጋራ 1954 ዓ.ም በቀድሞው ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ቴአትር የቀረበ
ተቃዎሞ አድራጊዎች ላይ የሚፈጸመmው ግድያ እና እስር ለተከታታይ አራተኛ ወር ቀጥሏል፡፡
ነበቡ በደህንነቶች በቁጥጥር ስር ከዋለች በኋላ ለተከታታይ አምስት ወራት በየወሩ ፍርድ ቤት እየሄዱ የ28 ቀን ቀጠሮ ተቀብሎ ከመምጣት ውጪ ጉዳይዋ ታይቶ ፍትህ አገኛለሁ የሚል ተስፋ እንዳልነበራት ታስታውሳለች።
ለምንና እንዴት በምንስ ተአምር እነሱ ነጩቹ ይህን የመሰለ ጥበብ ፈልገው ያገኙት ለብቻቸው የጨበጡት? እንዴትስ ተካናቸው? ለምንድ ነው ሌላው ሕዝብ ይህን ፈልጎ ለማግኘት ዓይኑ የታወረው?
3) በከተማው አስተዳደር የኦሮሞ ሕዝብ ባህልና ታሪክ የሚያንጸባርቁ ቴአትር ቤቶች፣ የመዝናኛ፣ የባሕል እና የኪነጥበብ ማዕከሎች በሚገነቡበትንና የሚተዋወቁበት ሁኔታዎች እንዲመቻቹ ይደረጋል።
ሰሉስ 31 ጥቅምቲ 2017 ዘይነዓቕ ንእስነት፡ ካብ ፍቕሪ ገንዘብ ህደም - መበል 22 ክፋል
1 ሺህ 439ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል እየተከበረ ነው
ኤሪክ - ጠቅላላ አስተዳዳሪ - ለመርዳት ሁልጊዜ ደስተኛ
አቶ ፍቅረማርያም በበኩላቸዉ መንግስት መዋቅራዊ ቀዉስ ዉስጥ ገብቷል ባይ ናቸዉ።ነጋሽ መሐመድ ነኝ ቸር ያሰማን።
በአሁኑ ጊዜ ግን በፍኖተ-ሰላም፣ ጅግጅጋና ሆሳዕና ከተሞች ባገኘው ቦታ ላይ በ3 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር ወጪ አዳዲስ ግንባታዎችን ለማከናወን ተቋራጮችን ለመለየት በጨረታ ላይ የሚገኝ መሆኑንና ግንባታውም በበጀት ዓመቱ እንደሚጀመር አመልክተዋል፡፡ ነቀምት፣ ባሌ ሮቤና ነገሌቦረና ትልቅ አቅም ያላቸው አዲስ ሳይቶች ለመገን
ባት የተያዘው ዕቅድ ግን በከተሞች ካለው የቦታ አቅርቦት ችግርና ክልሉ በተለያዩ ሥራዎች ከመጠመዱ ጋር ተያይዞ የቦታ ፈቃድ አለማግኘቱንና በዚህ ዓመት የግንባታ ሥራ እንደማይጀመር አስታውቀዋል፡፡ ነባር መጋዘኖች የአንድ ወቅት የአስቸኳይ ጊዜ የእህል ዕርዳታን ለማሰራጨት ሲባል የተገነቡ መሆናቸውን ጠቁመው፣ ሰፊ ክፍተቶ
ች እንዳሉባቸውም ገልጸዋል፡፡
ኤጀንሲው በዚህ ዓመትም ከ400 ሚሊዮን በላይ ኮንዶሞችን እንደሚያስገባ ዳይሬክተሩ አሳውቀዋል።
የሙስና “ኔትዎርክ”፣ የቴሌን ኔትዎርክ አጣጥፎት ሄደ!!
በሌላ በኩል በኢህአዴግ ግንባር ውስጥ ያሉት ኦዴፓ እና አዴፓ የጨቋኝ/ ተጨቋኝ ትርክቱንም ሆነ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ የቆመበት ምሶሶዎችን በአጭር ጊዜ በማፈራረስ ላይ ናቸው። ለዚህም ነው የህውሓትን ጥገናዊ ለውጥ ወደ ጐን በመተው በኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ፣ ትግል፣ ባህልና ስነ ልቦና በአግባቡ የተገነዘበ እንዲሁም የሕዝቡ
ን መሰረታዊ ጥቅም በሚያስጠብቅ መንገድ መንቀሳቀስ የጀመሩት። ለዚህም ይመስላል የአብዮታዊ ዲሞክራሲን የጀርባ አጥንት የሆነውን ” ዲሞክራሲ ማእከላዊነት” ከፓርቲያቸው አሰራር አሽቀንጥረው የጣሉት።
የውሃ አለመኖር ለ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እድለኞች ፈተና ሆኗል _ BeteTube.com
ይሁዳ በአትክልቱ ስፍራ ኢየሱስን አሳልፎ ሰጠው
21ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሐምሌ 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለአምስት ቀናት በናይጀሪያ አስተናጋጅነት ይካሄዳል፡፡ ኢትዮጵያ በ19 የውድድር ዓይነቶች ለመሳተፍ ብሔራዊ የአትሌቲክስ ቡድኑ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ሥፍራው ይጓዛል፡፡
ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድ ወይም ከመተኛቱ በፊት በየቀኑ 3 IU ነው
መልካም የልማት አስተዳደር በሚል ሽፋን ለመንግስት ሰራተኞች እና ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች በተከታታይ ለ15 ቀን እየተሰጠ ያለው ስልጠና የወያኔን አመራሮች እና ከፍተኛ ካድሬዎች አጣብቂኝ ውስጥ የከተታቸው መሆኑን እና ተቀባይነት ማግኘት እንዳልቻሉ ከሰልጣኞች የሚመጡ መረጃዎች ጠቁመዋል።
በቃል የመኖር የመጀመሪያው ደረጃ የእግዚአብሄርን ቃል መስማት ነው፡፡ ካለ እግዚአብሄር ቃል መስማት ፍሬያማነት የማይታሰብ ነው፡፡ የፍሬማነታችን ቁልፍ በቃሉ መኖር ነው፡፡ ስለዚህ ቃሉም ለመስማት ራሳችንን ልንሰጥ ይገባል፡፡ ቃሉን መስማት ሁኔታዎችን ማመቻቸት አለብን፡፡ በአሁኑ ጊዜ በተለይ በአሁኑ ጊዜ መፅሃፍ ቅዱስ
በኰምፒተር በታብሌት በስልካችን በፅሁፍና በድምፅ እናገኘዋለን፡፡ በቤታችን ቴፕ ውስጥ ከፍተነው ማዳመጥ እንችላለን፡፡ መኪና ስንነዳና ወረፋ ስንጠብቅ ቃሉን መስማት እንችላለን፡፡
ረጲ ከመሐል ፒያሳ 13 ኪሎሜትር ብቻ ስትርቅ የቆሻሻ መጣያው ሜዳ 25 ሄክታር ስፋት አለው፡፡ ቆሼ እንደተቀረው ዓለም ምንም አይነት የቆሻሻ ማሰባጠር፣ ማበስበስ፣ መለየት፣ መበተን፣ መዘወር የመሰሉ ዉስብስብ ሂደቶችን የማይፈልግ ነው፡፡ በአጭሩ ከሁሉም አቅጣጫ የተሰበሰበ ቆሻሻ በመኪና ተጭኖ ይደፋል፡፡ የተደፋው ቆሻሻ
ኑሮ በደፋቻቸው ዜጎች ይበረበራል፡፡ ያልተጋጠ አጥንት፣ ብዙ ያልበሰበሰ ማንጎ፣ ቅቤ የበዛበት ክትፎ ተለቅሞ ይበላል፡፡ ከዚያ ዶዘር መጥቶ የቆሻሻውን ክምር ንዶ ይበትነዋል፡፡ ይህ ነው የቆሼ የ49 ዓመት ታሪክ በአጭሩ፡፡1500 የሚሆኑ ዜጎች ኑሯቸው የተመሰረተው በቆሼ ላይ ስለነበር ወደ ሰንዳፋ የተደረገው ሽግግር ብ
ዙዎችን አስለቅሷል፡፡
በጣም ልዩ,WhatsApp ኡሁ በጣም ቀላል እና ፈጣን የስራ መሣሪያ…. ጌታ ሆይ አንተ problems.Thanks የእኔ በቢሊዮን ለመፍታት እናንተ ምስጋና እርስዎ <3
"ይህ አዋጅ "" የመርከቦችን ጭነት መጠን ለመወሰን የወጣውን ዓለምአቀፍ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 879/2007 "" ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡"
ይህንኑ አስመልክቶ በወቅቱ አስተያየት የሰጡ ያለ አገባብና ያለ ጥናት የሚናደውን ተራራና ውብ የተፈጥሮ ሃብት መቆጣጠር አግባብ ነው። ስራ አጥ ወጣቶች ባግባቡ እንዲጠቀሙና የተፈጠሮ ሃብቱም በወጉ እንዲጠበቅ ከተፈለገ እነዚህ” የውሉ አካል ነው” በሚል በየአጭር ርቀት ኩሬ የሚሰሩትን ተቋራጮች ከዚህ ተግባራቸው በማስቆም
ከውስን አቅራቢዎች ምርቱን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገዙ ማድረግ አንዱ መፈትሄ እንደሚሆን ነው። ሪፖርተር ከዚህ የሚከተለውን ዜና አስነብቧል።
ወይዘሮ ሮማን በዚሁ ወቅቱ እንደገለፁት የህዳሴ ግድብ የኢትዮጰያ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች በጋራ ተስማምተው እየገነቡት ያለ ግዙፍ ፕሮጀክታቸው ነው።
በዚያ ወቅት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የውጭ አገር መምህራኖቻቸው ወደ ራሳቸው እምነት ሊስቧቸው ጥረት ያደርጉ ስለ ነበር፥ ትምህርተ ሃይማኖት የሚያስተምር መምህር እንዲመደብላቸው ለቤተ ክህነት ጥያቄ ባቀረቡ ጊዜ፥ በዘመኑ ምስጉን ሰባኬ ወንጌል የነበሩት ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ ተመድበው በየሳምንቱ አርብ በአዲስ
አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አዳራሽ እየተገኙ ተማሪዎቹን ያስተምሩ ነበር። ይኸው እንቅስቃሴ ቀጥሎ በግንቦት ወር 1951 ዓ.ም. ሃይማኖተ አበው የተሰኘውን አንጋፋ የተማሪዎች ማኅበር ወለደ (ራእየ ቴዎፍሎስ 2002፣ 27)።
19፤ ከአንተ ጋር በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ሥጋ ካለው ከሕያው ሁሉ ሁለት ሁለት እያደረግህ ወደ መርከብ ታገባለህ፤ ተባትና እንስት ይሁን።
በሁለተኛ ደረጃ የንብረት ማስመለሱና የመብት ገደቡን የማስመለስ ጥያቄ ሊነሳ የሚችለው ከመጀመሪያውኑ ባለቤቱ በምንም መልኩ ፈቃዱን ያልገለጸ ከሆነ ነው፡፡ ባለቤቱ ፈቃዱን ሳይገልጽ እንዴት ንብረት ይተላለፋል ወይም መብት ይገደባል ለሚል ጥያቄ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሁኔታዎች መልስ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡