text stringlengths 0 200 |
|---|
ምን እንደሚስበው ሳይታወቅ ሰው ሁሉ አደባባዩን ይሽከረከራል፡፡ ዑደቱን ከአራቱም አቅጣጫ የሚቀላቀለው ሰው ወዳሻው የሚሄድ ሳይሆን በእሽክርክሪቱ ተጠልፎ የቀረ ይመስላል፡፡ የአራት ኪሎ ሃውልት ቀጥ ማለቱን ትቶ የትምህርት ሚኒስቴርን ህንፃ ቢደገፍ አማስሎ - አማስሎ አረፍ ያለ የወጥ እንጨት በመሰለ ነበር፡፡ የሚያቸፈች |
ፈው ዝናብ… |
9 የኵነኔ አገልግሎት ክብር ከሆነ፥ ይልቅ የጽድቅ አገልግሎት በክብር አብዝቶ ይበልጣልና። |
የስዕል ገጽ / ማይሌ ገጽ ማለፊያ ሞዴል |
ወያኔ የሚያወጣቸው ህጎች ፍትሃዊነት የጎደላቸው ቢሆንም እንኳን በትክክል ሥራ ላይ ውለው ቢሆን ኖሮ የተሻለ ነበር። ወ/ት ርዕዮተ ዓለሙ ላይ በመጀመሪያ 14 ዓመት ከዚያ ደግሞ በይግባኝ 5 ዓመት የተፈረደባት የፀረ-ሽብር ህጉ መጥፎ ስለሆነ ብቻ አይደለም። ዳኝነትና ዳኛ ቢኖር ኖሮ በዚሁ ህግ ተከራክራ ነፃ መውጣት ትች |
ል ነበር። ዳኝነት ኖሮ ቢሆን ኖሮ እስክንድር ነጋ በተከሰበት ኢፍትሃዊ ህግም ቢሆን ተከራክሮ ነፃ ይወጣ ነበር። የአንዱዓለም፣ የሙስሊም ማኅበረሰብ መሪዎች እና ሌሎች በርካታ ወገኖቻችን ጉዳይም እንደዚሁ ነው፤ ዳኝነት ቢኖር ኖሮ በተከሰሱበት ህግ ተከራክረው ነፃ መውጣት ይችሉ ነበር። ዳኝነት ኖሮ ቢሆን ኖሮ ብዙዎቹ ተ |
ከሳሾች መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ ይሰናበቱ ነበር። |
እዚህ ላይ ልብ ሊባል የሚገባው ከእያንዳንዱ ዜጋ ጀምሮ የቡድኖች መብት መከበር አለበት፡፡ በተለይ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ተከብረው ማኅበራዊ ፍትሕ እንዲሰፍን መታገል ተገቢ ነው፡፡ መብትም ነው፡፡ ነገር ግን የትግሉ መነሻና መድረሻ ሕዝብ መሆን አለበት፡፡ የሥልጣኑ ባለቤት የሆነው ሰፊው ሕዝብ የማያምንበትንና ለ |
ዘመናት ሲፀየፍው የኖረውን ዘረኝነት ማቀንቀንና አገርን ለማተራመስ መሞከር ሊታሰብ አይገባም፡፡ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በዚህ መንገድ ተገንብቶም አያውቅም፡፡ በሕዝብ ስም እየማሉ ከሕዝብ ፍላጎት ማፈንገጥ ለአገር አይበጅም፡፡ ይህች ታላቅ አገር የምትሻው ወደነበረችበት ታላቅነቷ ከፍ ማለት ነው፡፡ ከድህነት አዘቅት ውስጥ እ |
ንድትወጣና ዜጎቿን በእኩልነት የምታስተናግድ እንድትሆን፣ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያሉ ልጆቿ የሚፈለግባቸውን አስተዋጽኦ የማድረግ ኃላፊነት አለባቸው፡፡ ኢትዮጵያ ዳግም ወደ ጦርነት መመለስ የለባትም፡፡ አስመራሪ ከሆነው ድህነት መገላገል አለባት፡፡ ፍትሕ ሊነግሥባት ይገባል፡፡ ዴሞክራሲ ሰፍኖ ልጆቿ በነፃነት ኮርተው |
መኖር አለባቸው፡፡ የጀመረቻቸው የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ከግብ ደርሰው በፍትሐዊነት የሚዳረሱባት አገር መሆን አለባት፡፡ እውነተኛው ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ዕውን እንዲሆን፣ ልጆቿ ልዩነቶቻቸውን በሠለጠነ መንገድ አስታርቀው እጅ ለእጅ ሊያያዙ ይገባል፡፡ ያኔ ኅብረ ብሔራዊት አገር ዕውን ትሆናለች! ወደ ታላቅነትም ትገሰግ |
ሳለች! ይህንን ማሳካትም አያቅትም! |
ሌላው በሚኒስትሩ ጉብኝት ዕድል ተሰጥቶአቸው እንዲያናግሩዋቸው በዓለም ዓቀፉ የኢትዮዽያውያን የሰብዓዊ መብት ኮሚቴ የተጠየቀው በመንግስት እገዳ የተጣለባቸው የግሉ ፕሬስ አባላትን ነው። ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ከባሌቤታቸው ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር በአንድ ሙያ ውስጥ የሚገኙ ብቻ አይደሉም። የ1997ቱን ምርጫ ተከት |
ሎ ወደወህኒ ባልና ሚስት አብረው ወርደዋል። አብረውም ከእስር ተለቀዋል። በመንግስት ዳግም ወደ ስራ እንዳይገቡ ተከልክለዋል። |
የኦፕዮ ዐብይ ተግባር ሥልጣን በአንድ ወገን ብቻ በተያዘበት በዩጋንዳ ህገ መንግሥታዊ ሥርዓት እና የህግ የበላይነት እንዲከበር መታገል ነው። ያደጉት ከሰሜን ዩጋንዳዋ ጉሉ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኝ አካባቢ ነው። አካባቢው የዩጋንዳ መንግሥት እና ራሱን «የጌታ ተከላካይ ጦር» በምህጻሩ LRA ብሎ የሚጠራው አማጺ ቡድን የ |
ውጊያ ማዕከል ነበር። አማጺው ኤል.አር.ኤ ህጻናትን በውትድርና በማሰልፍ እና በማሸበር ይታወቃል። እህታቸው በድርጅቱ ታግታ ነበር። ኦፕዮ ይህን እያዩ ማደጋቸው የሰብዓዊ መብት ጠበቃ ለመሆን እንዳበቃቸው ይናገራሉ። |
ጁላይ 9, 2018 /in AboveContent, ሌሎች, ልዩ ልዩ ትምህርቶች, ወቅታዊ ትምህርት /by Mahibere Kidusan |
በዚህም እያንዳንዳቸው 28 ሺህ ቶን ደረቅ ጭነት የሚሸከሙ ሰባት መርከቦችን ለእያንዳንዳቸው 32.5 ሚሊዮን ዶላር ወጥቶባቸው ከሻንዶንግ ሁዋንጋይ መርከብ ገንቢ እንዲገዛ ውል ይፈረማል።ሁለት እያንዳንዳቸው 41 ሺህ 500 ቶን ነዳጅ የሚጭኑ መርከቦችን ደግሞ በጥቅሉ በ80 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር እንዲገዙ ከጂንሊንግ |
ሺፕ ያርድ ጋር ውል ይታሰራል።የእነዚህ መርከቦች አጠቃላይ ዋጋ 300 ሚሊየን ዶላር ሆኖ 80 በመቶው ሀገሪቱ ብድር ገብታ ያሰረችው ውል ነው። |
ሰሉስ፡ ሓሙስ ካብ ሰዓት 10 ቅ.ቀ to 12 ድ.ቀ |
እነዚህ ንጥረ ነገሮች በተወሰነ መጠን በሰውነት ውስጥ እንዲኖሩ ይገባል፡፡ ከመጠን በላይ በሚሆኑበት ጊዜ ግን ለጤና አደገኛ ይሆናሉ፡፡ የአፈር መሸርሸር፣ ጐርፍ፣ ከኢንዱስትሪ የሚወጡ ኬሚካል አዘል ፍሳሾችና ሌሎችም ንጥረ ነገሮቹ ከመጠን በላይ እንዲከሰቱ ምክንያት ናቸው፡፡ አርሴኒክ፣ ካድሚየም፣ ክሮሚየም፣ ኮፐር፣ ሊድ |
፣ ኒኬልና ዚንክ በፍሳሽ ውስጥ በስፋት ከሚገኙ ንጥረ ነገሮች መካከል ይመደባሉ፡፡ የንጥረ ነገሮቹ ከመጠን ያለፈ ክምችት በሣንባ፣ በኩላሊት፣ በጉበት በጭንቅላት ላይ ጉዳት ይፈጥራል፡፡ አቅም ማነስ፣ የደም ችግርና ሌሎችም የጤና ቀውሶች በእነዚህ ንጥረ ነገሮች የሚከሰቱ ናቸው፡፡ |
ሰንደቅ፡-ከ30 በላይ ት/ቤቶችን አስገንብተሃል፤ ከሙዚቃ ባለፈ በበጎ ተግባርህ የመታሰብ ፍላጎት አለህ? |
ክፍል 2 ህገ ኢትዮጵያ ለጠ/ር እንዲደርስ ቢደረግ ይጠቀምበታል ። |
እና ማርቲን የእርሱ ደቀ መዝሙር መሆን ይፈልጋል. |
ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ(ኢጋመ) የተሰጠ መግለጫ የጋዜጠኞቹና የአክቲቪስቶቹ እስር አሳሳቢ ነው፡፡ - De Birhan |
ለሃምሣ ዓመታት ያህል ጊዜ ታይቶ የማያውቅ ብርታት የነበረው ድርቅ ኢትዮጰያ ላይ ያስከተለው ጉዳት በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ውስጥ ስለሚባባስ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ምላሽ ወሳኝ መሆኑን ሕፃናት አድን ድርጅት አሳስቧል፡፡ |
"የካም ልጆች ኩሽ ፣ፋጥነ ከነዓን ናቸዉ፣ ከነዚህ መሃል የወሎ የዘር ሀረግ ከኩሽ ይመዘዛል ኦሮሞ የ ኩሽ ዘር ነው። |
ይሁን እንጂ የሚሰማህ ነገር ከጊዜያዊ ስሜት ይበልጥ ሥር የሰደደ እንደሆነ የምታስብ ቢሆንስ? እንደ ራሱ ዓይነት ፆታ ላለው ሰው የፍቅር ስሜት የሚያድርበትን ሰው ከግብረ ሰዶም እንዲርቅ አምላክ ማዘዙ ጭካኔ ነው? |
ጥያቄዬ ለምን ፓርላማ ገቡ አይደለም መግባታቸውን ከመቃወምም አይደለም ከተሰጡት ምክንያቶች አንዱ ያውም ቀደም ብዬ የጠቀስኩት ስላልገባኝ ብቻ ነው: |
ያከራዩትን ሰው ማንነት አለማሳወቅ ከ3 እስከ 10 ዓመት ጽኑ እሥራት እንደሚያስቀጣ ያውቃሉ? |
v በዘጠኝ ሰዓት ጌታ ኢየሱስ ራሱን ዘንብል (ዘለስ) አድርጎ ሁሉ ተፈጸመ አለ፡፡ |
የአብርሃም ቃል ኪዳን ጸደቀ 1943 ዓ.ዓ. |
የእለቱ ዜናዎች _ ቅዳሜ ህዳር 30 ቀን 2010 |
አዲስ ድራኮኒያን ህግ! ( በቅርብ ቀን ይጠብቁ!) – ኤርምያስ ለገሰ |
20 ትእዛዛቱን ታውቃለህ፥ አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በሐሰት አትመስክር፥ አባትህንና እናትህን አክብር አለው። |
ወ/ሮ ሸዋረገድ ገድሌ የተባሉ የውስጥ አርበኛ ያውቁኝ ነበርና ለጃንሆይ “ህፃን የሚያምር ልጅ ነው እንዴት ከሞት ወደ ሞት ይልኩታል፡፡ ያሰናብቱት ጦሩን ቢያዩለትም መልካም ነው” ብለው ተናገሩ: |
✔ በሰውነታችን ውስጥ ያለውን የኮሌስትሮል መጠን በመቀነስ በደም ቧንቧ ላይ የሚገኘውን የስብ መጠን እንዲቀንስ ያድርጋል፡፡ |
FBC - በጥቅምት ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ የሁሉም ነዳጅ ምርቶች ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል |
{እኛ ወደ ኑሕና ከርሱ በኋላ ወደ ነበሩት ነቢያት እንዳወረድን፣ወደ አንተም አወረድን፤ወደ ኢብራሂምም፣ወደ እስማዒልም፣ወደ እስሓቅም፣ወደ የዕቁብም፣ወደ ነገዶቹም፣ወደ ዒሳም፣ወደ አዩብም፣ወደ ዩኑስም፣ወደ ሃሩንና ወደ ሱለይማንም አወረድን፤ለዳውድም ዘቡርን ሰጠነው። ከዚህም በፊት በአንተ ላይ በእርግጥ የተረክናቸውን መልክ |
ተኞች፣ባንተ ላይም ያልተረክናቸውን መልክተኞች (እንደላክን፣ላክንህ)። አላህም ሙሳን ማነጋገርን አነጋገረው።}[አል ኒሳእ፡163-165] |
አርባምንጭ የካቲት 24/2010 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በስነ-ሕንፃና በከተማ ፕላን ያሰለጠናቸውን 37 ተማሪዎች አስመረቀ ፡፡ |
የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ለሕዳሴው ግድብ ድጋፍ አደረጉ |
ዲሞክራሲ የሚሉት ነገር የገባው ሰው ለማንም አያዳላም።ባይሆን በመብት ስም የሚባልግ ከመስመር የሚወጣ ካለ በምክር ቀጥተኛ እንዲሆን ይመከራል።ምክሩ አልገባ ካለው እንዲማር ትምህርት ቤት እላዩ ላይ ገንብቶ እንዲማር መንገድ ይከፈትለታል።ስህተት ሰርቶ ከሆነ ስተቱ ይነገረዋል...ግና እንትን ጽፈሃልና እንደዚህ አስበሃልና |
እንደዚህ ተናግረሃልና ተብሎ የሃይል እርምጃ የሚወሰድበት ከሆነ መብት ነፋጊው እንጂ ስተተኛው ምን አልባት የተሰጠውን መብት ተጠቅሞ መስመር የለቀቀው አይደለም። |
የኢትዮጵያ ቲያትር በሆላንድ ሃገር ሲታይ በታሪክ ይህ የመጀመርያው ነው። ቲያትሩ “የቴዎድሮስ ራዕይ” መሆኑ ደግሞ ከስኬቱ ጋር ተዳምሮ በሁሉም ዘንድ ልዩ ስሜት የፈጠረ ይመስላል። በጌትነት እንየው ፀሃፊነት፤ በጣይቱ ማእከል አዘጋጅነት የቀረበው ይህ ቲያትር፤ በአለምጸሃይ ወዳጆ መሳጭ ትረካ ይጀምራል። ከዚያም በእነ ገ |
ብርዬ ጣፋጭ ወግ ዘና እያደረገ ያቆየንና፤ መልሶ ደግሞ ቁጭት ውስጥ ይከትተናል። ገብርዬን ሆኖ የተጫወተው ራሱ ጌትነት እንየው ነው። |
ክስተቱ ከመፈፀሙ በፊት የሰማነው ምንም ነገር የለም፤ ነገር ግን አገር ሰላም ብለን በተኛንበት ሌሊት ላይ ጩኸት ሰማን"" ይላሉ አቶ ተስፋዬ፤ ጩኸቱ ከሰፈራቸው ራቅ ብሎ ነበር የሚሰማቸው። ጩኸቱን ለማጣራት ሲወጡም በአካባቢው የማይታወቁ በርካታ ሰዎች መኖራቸውን ተመለከቱ። ከዚያም ጨለማው እየገፈፈ ሲመጣ ወደ እርሳቸው |
ሰፈርም በመምጣት የሰው ቤት መደብደብ ጀመሩ። የአካባቢው ሽማግሌዎችና ሌሎች ወጣቶች በጋራ ሆነው ""ይህ ለምን ይሆናል?"" በማለት ""ባለን አቅም ድርጊቱን ለማስቆም መሞከር ጀመርን"" በማለት ሁኔታውን ያስታውሱታል። አቶ ተስፋዬና ጎረቤቶቻቸው ጣልቃ ገብተው ጥቃት ፈጻሚዎቹ ""ተዉ"" ባይሉ ኖሮ በአካባቢው ከደረሰው |
የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት በላይ የከፋ ይደርስ እንደነበር ነዋሪዎች ይመሰክራሉ። በጥቃቱ ዕለት ጎረቤታቸው የሆነና ሆቴሉ የተቃጠለበት አንድ ግለሰብ ሆቴሉ በእሳት እንድወድም መደረጉንና እንዲደርሱለት ሲጠራቸው ፈጥነው የደረሱት አቶ ተስፋዬ፤ ጥቃት ፈጻሚዎቹ መኖሪያ ቤቱን ለማውደም በመሄዳቸው 'አይ ቤት |
ሂድና ልጆቼን ከቤት አድንልኝ' ተብለው እንደተላኩ ይናገራሉ። የደንቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን አግተው ለታጣቂዎች ሰጥተዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ ከሃጫሉ ሁንዴሳ መገደል በኋላ በአርሲ ዞን የተከሰተው ምንድን ነው?" |
ኤርምያስ፦ እሺ። ግን መጽሐፍ ቅዱስ የለኝም። |
ሴቶች በቡድሂዝም እና በጸሎቶች ውስጥ የሚጫወቱት ጠቃሚ ሚና-ከ MN-44- |
ኣብ ዝቕጽል እታው ብዛዕባ “ስርዓተ-ጽሕፈት” ኪድህሰስ እዩ። |
120ው ቤተሰብ እየተከተሉት ሦስት ዓመት ከሦስት ወር ዙሮ አስተምሯል፡፡ ትምህርቱም ወንጌል ተብሏል፡፡ ማቴ. 9÷30 ወንጌልም ማለት የምሥራች ማለት ነው፡፡ |
የዳና ድራማ ዳይሬክተር ቅድሳን ታደሰ ከጓደኞቿ... |
ስደውል ስልክ አያነሱም ነበር። ከደቂቃዎች በኋላ ነው ያገኘኋቸው፤ ምክንያቱም ቤተ መፅሐፍት ተወሽቀው ከስነ ሕይወት ሳይንስ ጋር እየተወያዩ ነበር። ሁለቱ ቀለሜዋ ብላቴናዎች ዛሬ ላይ የህክምና ትምህርት ክፍል ተቀላቅለዋል። ዮፍታሔ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሩት ደግሞ ቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ። ዮፍታሔ በደቡብ ኮሪያና |
በአሜሪካ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የነጻ ትምህርት እድሎችን አመልክቶ እየተጠባበኩ ነው ብሏል። በተመሳሳይ የደራሲ አዳም ረታ አድናቂዋ ሩት የትምህርት እድል ማሰሷን አላቋረጠችም። እስከዛን ግን ሁለቱም ቀለሜዎች ቀለም ላይ ናቸው!! |
ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነን ”ኢትዮጵያ ዛሬ” በሚባል ድረ ገጽ ላይ አንድ ”መንፈሳዊ” ጥሪ መመልከታችን ነው (አወዛጋቢውን ደብዳቤ ለማንበብ ይጫኑ )። ማስታወቂያው ”ታላቅ የምስራች ለሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ለሆናችሁ በሙሉ” በማለት ይጀምራል: |
አቤት ፡ የአንተስ ፡ ፍቅር ፡ አቤት ፡ ቸርነትህ |
ሪፖርተር፡- አሁን ታፑ ምን ምን ዓይነት ምግቦችን እየሠራ ለገበያ ያቀርባል? የቴክአዌይ አገልግሎቱንስ እንዴት ጀመረ? |
ብሪታንያ በኢትዮጵያ ለተከሰተው ከባድ ድርቅ ተጨማሪ 30 ሚልዮን ፓውንድ እንደምትሰጥ ጋርዲያን ድረ-ገጽ ላይ የወጣው ጽሁፍ ገልጿል። አለም አቀፍ የልማት ክፍል በገለጸው መሰረት የድርቁ ሁኔታ መራዘም በመጪው አመት አስቸኳይ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ብዛት 18 ሚልዮን ሊደርስ ይችላል። |
• ደህና ነው . . ትኩሳት አለበት፣የሰውነት ሙቀቱ መጠን ከፍ በማለቱ ሙቀቱን የሚቀንስና የሚያስታግስ መርፌ ስለሰጡት ራሱን ስቶ ተኝቷል። |
WARKA ዋርካ • View topic - ዶ/ር አብይ የፈጣሪ ስጦታ ነው -ዶክተር ዘላለም እሸቴ |
ፕሬዚዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ መንግሥት በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠ ነው ሲሉ፣ ነፃና ተዓማኒነት የነበረው ምርጫ ተካሂዷል አላሉም፡፡ በአፍሪካ ኅብረት ማንዴላ አዳራሽ ንግግር ሲያደርጉ ይህንኑ ጉዳይ አፅንኦት በመስጠት በአፍሪካ ነፃና ተዓማኒነት ያለው ምርጫ እንዲከናወን ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታ |
ዛቢ ቡድን መሪም ምርጫው በሰላም መጠናቀቁን ገልጸው፣ ነፃና ተዓማኒ ስለመሆኑ ግን እንደማያውቁ መናራቸው አይዘነጋም፡፡ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመገንባት የሚረዳ ጥሬ ዕቃ ቢሆንም፣ በሁሉም ወገኖች መግባባት ላይ ካልተደረሰበት አወዛጋቢነቱ ይቀጥላል፡፡ ኢትዮጵያ ሕገ መንግሥቷ ተከብሮ ሁሉም ወገኖች በእኩልነት የሚወ |
ዳደሩበት ምርጫ ለማምጣት ምን ያህል ርቀት መኬድ አለበት? |
ልቡና ሃይማኖትን፣ ትእግሥትን፣ ደግነትን፣ ቅንነትን፣ የምናገኝበት መዝገብ ነው፡፡ አእምሮ ደግሞ ዕውቀት፣ ሕግ፣ ሥርዓት፣ ማመዛዘን፣ ማነፃፀር፣ ማዛመድ እና የተጠራቀመ ልምድ የምናገኝበት መዝገብ ነው፡፡ |
በቡሃቃ ሌባ ሀገር ስትመራ ሦስት አሠርት ዓመታት ተቆጠሩ፡፡ በሊጥና በዳቦ መጋገሪያ ማሽን ሌቦች አንድ ታላቅ የሚባል ሕዝብ ሲተዳደር ሦስት ውድ አሠርት ዓመታት አለፉ፡፡ መንግሥት ሆነውም ባንክና የመንግሥት ግምጃ ቤት በሚሰርቁ ሌቦች ሰንመራ የማይተኩ 30 ዓመታት ነጎዱ፡፡ ገና ለገና ትግራይና ዋሻዎቿ በጋራ የኢትዮጵያ |
ሀብትና ንብረት ሞልተው አላበቁምና ብለው ብለው የጣሊያን አርማታ ብረት በድልድይ ዕድሳት ስም በቻይና ገለባ ብረት እየተኩ ከየሥፍራው በመነቃቀል መውሰዳቸውን እንደዱሮው ቀጠሉበት – በዚህ ጠባያቸው ከእንግሊዝ ጋር ይመሳሰላሉ፤ እንግሊዝ እንኳን ባዕድ ናት፡፡ እነሱ ግን ነገን የማያስቡ ድፍን ቅል “ኢትዮጵውያን” ናቸው |
– ቢያንስ በስም፡፡ ማፈር ከምድር ቢጠፋ፣ ይሉኝታ ከናካቴው ባይፈጠር በዚህን ያህል ደረጃ ወርደው ይህን የመሰለ አስጸያፊ ስርቆት ይፈጽማሉ ብሎ መገመት ይከብዳል፡፡ “ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል” እንደሚባለው ነው፡፡ ኤፈርትን የመሰለ ቢሊዮኔር ድርጅት ይዘው፣ ሞሶበን የመሰለ ቢሊዮኔር ድርጅት ይዘው፣ ከሁሉም ከሁሉም እን |
ዳሻው የሚፈነጥዙበትን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክንና ንግድ ባንክን የመሰለ፣ ቴሌን የመሰለ፣ አየር መንገድን የመሰለ፣ ጉናን የመሰለ፣ በጥቅሉ ኢትዮጵያን የመሰለች የማትነጥፍ ጥገት ይዘው ወደዚህ ልክስክስ የቁርጥራጭ ብረት ስርቆት ሲገቡ ስናይ የኛ ኃጢኣት ግዝፈት ነው በግልጽ ሊከሰትልን የሚገባው፡፡ ለእንደነዚህ ዓይነት |
ሌቦች ልንጋለጥ የቻልንበትን ታሪካዊ ስህተትና ሃይማኖታዊ ህፀፅ መርምሮ እውነቱን የሚያስረዳን የምሁራን ኮሚቴ አሁኑኑ ይቋቋም እባካችሁን፡፡ እኔ እጅግ አፈርኩ፡፡ እኔ እነሱን ብሆን ወደዚህ ዝቃጭ የስርቆት ተግባር አልወርድም ነበር፡፡ |
ድንበር ጥሰው በመግባት የተከሰሱ የ43 ኤርትራውያንን ክስ እንዲቋረጥ መደረጉን የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ አስታወቀ፡፡ _ Mereja.com - Ethiopian Amharic News |
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን ተከትሎ እስራት መበራከቱን በዚህም ስጋት ላይ መሆናቸውን በኦሮሚያ ክልል ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገለጹ። |
በአካል ጉዳት ምክንያት በኦስሎው ውድድር ያልተሳተፈችው ጥሩነሽ ዲባባ እስከዚያው በሚገባ አገግማ በርሊን ላይ በሚከተለው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በስኬት እንደምትካፈል ተሥፋ እናደርጋለን። |
ቻይና የሰሜን ኮሪያን ኒውክለር ፕሮግራም ልትቆጣጠረው ትችላለች ብላ ብታስብም ቤጂንግ በበቂ ሁኔታ እየተንቀሳቀስኩ ነው ብላለች። |
ይቀደስ ፡ ክቡር ፡ ስምህ (፪x) |
«በጣም ደስ ብሎኛል። እንደሰማሁት ብሄራዊ የዴሞክራሲ ሊግ እያሸነፈ ነዉ። ትናንት ማታ እስከሌሊቱ አምስት እና ስድስት ሰዓት መተኛት አልቻልኩም ነበር። ከየአካባቢዉ የሚመጡ ዉጤቶችን ስመለከት ነበር።» እሳቸዉ የሚሉት ዉጤት በምርጫ ባለስልጣናት የሚረጋገጥ ከሆነም ተቃዋሚዉ ፓርቲ የምክር ቤት መቀመጫዎችን ብቻ ሳይሆን |
የፕሬዝደንትነቱንም ስፍራ ሳይዝ እንደማይቀር እየተነገረ ነዉ። ሱቺ ደጋፊዎቻቸዉ የተሸናፊዉን ፓርቲ ደጋፊዎች እንዳይተናኮሉ አሳስበዋል። |
ጥቅምት 14 ቀን 2011 ዓ/ም መንገዶች ባሥልጣን 14 ቢሊዮን ብር ለሚጠይቅ ፕሮጀክቶች 3 የቻይናተቆራጮች የ8.5 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክቶች |
ሁኔታው በነዋሪዎች እየሳደረ ያለውን ተፅዕኖ ሠዓሊያን በሸራቸው፣ ፎቶ አንሺዎች በካሜራቸው ለማንፀባረቅ ሲሞክሩ ይታያል፡፡ ቪድዮን እንደ አማራጭ የወሰዱ አርቲስቶችም አሉ፡፡ በፌስቲቫሉ ከሚታዩ ቪዲዮዎች መካከል የያዕቆብ ብዙነህ ‹‹አንደር ኮንስትራክሽን›› [በግንባታ ላይ] እና የማርታ ኃይሌ ‹‹ፍራይትንድ›› [በፍርሃ |
ት] ይገኙበታል፡፡ |
የአፄ ዮሐንስ ቤተ መንግሥት፡- አፄ ፋሲለደስ ለ36 ዓመታት ከነገሱ በኋላ ልጃቸው እሳቸውን ተክተው ወደ ስልጣን መጥተው ከ1667-1682 ዓ. |
ለጠ/ር አብይ በተሰናዳ የድጋፍ ሰልፍ ፈንጅ አፈንድተዋል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች ጉዳይ |
አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ የአምላካችን ፡ የአባታችን ፡ አሰራሩ |
ሰሎሞን ኣብ ሸገራብ ንኣስታት ክልተ ወርሒ ድሕሪ ምጽባይ፡ ናብ ካርቱም እዩ ቀጺሉ። “ኣብ ሸገራብ ነታ ብጫ ወረቐት ክቕበላ ስለ ዝነበረኒ ጥራይ’የ ተጸብየ፡፡” ድማ ይብል፡፡ |
አባ ጊዮርጊስ የያሬድንም ዜማ ተምሯል፡፡ የተማረውም ከአቡነ ሳሙኤል ዘጋርማ እንደሆነ ገድሉ ይገልጣል፡፡ ሊቁ በዚያ መን በዐፄ ዳዊት አማካኝነት በሰሜን ኢትዮጵያ የያረድ ድጓ ዋና ማዕከል በሆነው በደብረ ነጎድጓድም ተሹሞ አስተምሯል፡፡ ምክንያቱም በኢትዮጵያ የድጓ ሊቃውንት ዝርዝር አባ ጊዮርጊስ ይጠቀሳልና፡፡ በትርጓሜ |
መጻሕፍትና በቅኔ የጠለቀ ዕውቀት እንዳለውም ድርሰቶቹ ይመሰክራሉ፡፡የማስተማር ሥራውን የጀመረው በዚያው በሐይቅ እስጢፋኖስ መሆኑን ገድሉ በሚከተለው መልኩ ይገልጠዋል፡፡ ‹‹ወአብርሃ ለቤተ ክርስቲያን እንተ ተሐንጸት በሐይቅ ባሕር፣ ወእመ አምሃ አኀዙ ይስእሉ አምኀቤሁ ኵሎሙ ሰብአ ሀገር ቃለ መጻሕፍት ወትርጓሜሆሙ፣ ወ |
ኵሉ ቃለ ማሕሌት፤ በሐይቅ የታነጸችውን ቤተክርስቲያን እንድታበራ አደረጋት /አደመቃት/ ፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ከእርሱ ዘንድ የአገሪቱ ሰው ሁሉ የመጻሕፍትን ቃል ትርጓሜና ሁሉንም የማሕሌት ቃል ይጠይቁ ጀመር፡፡ ››ከሐይቅ በኋላ በዚያ ዘምን ሸግላ በመባል ትጠራ ወደ ነበረችው ወደ ትውልድ ሀገሩ ወደ ጋሥጫ ተጓዘ፡፡ በ |
ዚያ ጊዜ የነገሥታቱ መቀመጫ በዚያ የነበረ ይመስላል፡፡ ለዚህ ሦስት ምልክቶች አሉ፡፡ የመጀመሪያው በነገሥታቱ መቀመጫ አካባቢ አብያተ ክርስቲያናት እንደሚገዙት ሁሉ /አክሱምን፣ ላስታን፣ ጎንደርን፣ አንኮበርንና አዲስ አበባን በምሳሌነት ማንሣት ይቻላል፡፡/ በጋሥጫም በዚያ ዘመን ብዙ አብያተ ክርስቲያናት ነበሩ፡፡ ሁለተ |
ኛው ደግሞ በገድሉ ላይ አባ ጊዮርጊስ ወደ ሽግላ በመጣ ጊዜ ወደ ቤተመንግሥት እንዳስገቡት የሚገልጥ ታሪክ መኖሩ ነው፡፡ ሦስተኛው መረጃ ጋሥጫ የዐፄ ይስሐቅ የክረምት ጊዜ ማረፊያ እንደነበረች ገድሉ መግለጡ ነው፡፡አባ ጊዮርጊስ ወደ ሽግላ ሲመጣ አባቱ በጣም አርጅቶና መንኩሶ ነበር፡፡ ስለዚህም በአባቱ እግር ተተክቶ በ |
ቤተመንግሥት ያለችውን ሥዕል ቤት እንዲያገለግል ወደዚያው አስገቡት፡፡ አባ ጊዮርጊስ በቤተመንግሥቱ የንጉሡን ልጆች ከማስተማሩም በላይ በቤተ መንግሥቱ ዙርያ ከነበሩት ሊቃውንት መካከል አንዱ ነበር፡፡ በአንድ ወቅት ግብፃዊው ጳጳስ አቡነ በርተሎሜዎስ ሥላሴን አንድ ገጽ ብለው ያምናሉ፡፡ ተብለው በተከሰሱ ጊዜ ነገሩን እን |
ዲያጣሩ ከተመረጡት ከቄስ ሐፄ ተከሥተ ብርሃንና ከሐይቁ መምህር ከዐቃቤ ሰዓት ዮሴፍ ጋር አብሮ ተልኮ ነበር፡፡ እነዚህ ሦስት አበው ጳጳሱን ካነጋገሩ በኋላ ክሱ ሐሰት መሆኑን በማረጋገጥ ስለ ምሥጢረ ሥላሴ የሚገልጠውን የጳጳሱን እምነት በጽሑፍ ይዘው መጡ፡፡በቤተ መንግሥቱ በነበረ ጊዜ የንጉሡን ልጆች ይስሐቅን፣ ቴዎፍሎ |
ስን፣ እንድርያስን፣ ሀብተ ኢየሱስን፣ ሕዝቅያስን፣ ኢዮስያስን፣ ዘርዐ ያዕቆብንና ሴት ልጁን ዕሌኒን በምግባርና በሃይማኖት ቀርጿቸዋል፡፡ ወደ ዙፋን ከመጡት ቴዎድሮስ፣ ይስሐቅ፣ ዘርዐ ያዕቆብና እንድርያስ በስተቀር ሌሎች ታዋቂ አይደሉም፡፡ በእነዚህም የአባ ጊዮርጊስ የሕይወት ፍልስፍና ተንጸባርቋል፡፡ ዘርዐ ያዕቆብ በድ |
ርሰቱ ሲመስለው ቴዎድሮስ ደግሞ ለቅድስና ማዕረግ በቅቶ በሕይወት መስሎታል፣ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ተብሎ ጽላት ተቀርፆለታል፣ በዓሉ ሰኔ ፳9 ቀን ይከበራል፡፡ ይስሐቅም በዘመኑ ፖለቲካዊና ባህላዊ እመርታ አሳይቷል፡፡… ይቀጥላል |
እማማ ሚሚ በኤፍ ኤም ራዲዮናቸው ላይ “ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሞቱም ግዴየለም” ከሚለው ጨካኝ ንግግር ጋር አብረው የዘመድ አንጀት ሆኖባቸው ነው መሰል “ደግሞም ሀገር ውስጥ ያለው ህዝብ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጤና እየፀለየላቸው ነው!” ብለው ሆድ አስብሰውኛል። እሜቴ ሚሚ ልብ አላሉም እንጂ በውጪ ያለውም ኢትዮጵያዊ እንዴት |
በአንድ በአንድ እግሩ ቆሞ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደሚፀልይ ቢመለከቱ ይደነቁ ነበር። የምሬን ነው የምልዎት በርካታ በውጪ ሀገር የሚገኝ ኢትዮጵያዊ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ትልቅ ፀሎት እያደረገ ነው። እርግጥ ነው የአብዛኛው ሰው ፀሎት እርሳቸው ድነው የበደሉትን ይቅርታ እንዲጠይቁ እና ለንስሀ ሞት እንዲበቁ መሆኑን ሰ |
ምቻለሁ። (እኔ እንደሆንኩ የሰማሁትን መደበቅ አይሆንልኝም።) |
በመጨረሻም በስልጠናው ወቅት ከተከናወኑ ችግር ፈቺ የምርምር ስራዎች መካከል በHDP ላይ የተከናወነ የተሻለ ችግር ፈቺ ጥናታዊ ፅሁፍ ተመርጦ የቀረበና አስተያየት የተሰጠበት ሲሆን ለተመራቂዎችና ለአሰልጣኞችም የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል፡፡ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.