text
stringlengths
0
200
የ PayPal ገንዘብ በማሪን Ultimate ወይም PayPal ኡሁ
ስራ በጀመረ በመጀመሪያ አመት ብቻ የ100 ሚሊየን ዶላር ኪሳራ አስመዝግቧል የተባለው ይህ የባቡር መስመር ትርፋማነትም በተደጋጋሚ የሚነሳ ጥያቄ ነው።
የመጀመሪያው ጠረጴዛ ላይ አቶ አብዱ አሊ ሒጅራና መዓዛ ብሩ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁንና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮችን በሁለተኛው ጠረጴዛ ላይ ደግሞ አቶ አበባው አያሌው እና መዓዛ ብሩ በአክሱም ስልጣኔ ዙሪያ ኀዳር 25፣2009
አዲስ አበባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ኃላፊነት ከመጡ በኋላ ላመጧቸው ለውጦች ድጋፍ እና እውቅና ለመስጠት ለነገ ለተጠራው ሰልፍ ዝግጅት ላይ ናት።
ዘ ግሎብ ኤንድ ሜይል ድረ ገጽ ኢትዮጵያና ኤርትራ በመሪዎች ደረጃ ያደረጉትን የሰላምና የልማት ስምምነት ከረጅም ዓመታት የጠለሸ ግንኙነት በኋላ የተደረገ ታሪካዊ ስምምነት ሲል በአግራሞት ዘግቧል።
“ምን አደረግሁ አስደሰትኋቸው እንጂ አልገደልኋቸው፡፡ እንዴውም እውነቱን ልንገርህ፤ ዝናዬን የሰማች አንድ ልጅ እራሷ መጣ አባክህ ድንግልናዬን ገርስስልኝ ብላ ጠይቃይኝ የተባበርኋት አለች፡፡ የስንቶችን እምባ አብሻለሁ መሰለህ” አለኝ ከትከት ብሎ እየሳቀ፡፡
በጋምቤላ ክልል የተንሰራፋውን ችግር ለመፍታት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተጠንቶ ሰኔ 2008 ዓ.ም. የቀረበውን ሪፖርት፣ የጋምቤላ ክልል መንግሥት ፕሬዚዳንት የካቲት 2009 ዓ.ም. በ269 ኢንቨስተሮች ላይ የወሰዱትን ዕርምጃና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጥር 2009 ዓ.ም. ለሰፋፊ እርሻዎች ብድር የሚሰጥበትን አዲ
ስ መመርያ የጋምቤላ ክልል የእርሻ ኢንቨስተሮች በግዮንና በካፒታል ሆቴሎች በተካሄዱ ስብሰባዎች፣ እንዲሁም በተገኘው መድረክ ተቃውመዋል፡፡
የውጭ ምንዛሪ ፍላጎትና አቅርቦት እየተመጣጠነ ባለመሆኑ የውጭ ምንዛሪ ለማግኘትና ለመስጠት ሙስና እየተዘወተረ መምጣቱን ሌሎች ባለሙያዎችም ይገልጻሉ፡፡ ከአራት ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት መፈጠሩ ይታወሳል፡፡ በዚያን ወቅት በብሔራዊ ባንክ ካዝና የአንድ ወር ብቻ ክምችት እንደነበር ሲታ
ወስ፣ የፍላጎቱ መባባስ የሙስና ክስተቶችን ፈጥሮ እንደነበር አይዘነጋም፡፡
ለሩዋንዳ ዕልቂት ቀንደኛ ተጠያቂው በግድያው የተሳተፉት ወንጀለኞቹ ሳሆኑ “ሚዲያዎች” ነበሩ የዕልቂት ጋባዦቹ። በጥላቻ ቅስቀሳ የተሰማሩት የጥላቻ ሚዲያዎች ብቻ ሳይሆኑ፤ የኢንተርሃሙዌው ጥላቻ ቅስቀሳ ሲተላለፍ ዝምታን የመረጡ የመንግሥትና የዲሞክራሲ ለውጥ ለማድረግ “ሽምግልና/ሞደራቶር’ ሆነው ፤ የጥላቻ ቅስቀሳ ሲፈጸ
ም ‘ዕብዶች” የሚነዙት ጥላቻ ስለሆነ፤ እነሱን ማጋለጥ ሕብረተሰቡን (ሁቱን እና ቱሲውን) ማንቃት መልሶ ነገሩን ማባባስ ነው “ዝም ብለን ለመንግሥት ለውጥ እንስበክ” ፤ እያሉ ጀሮ ሳይሰጡ ፤ ጥላቸው አግር ጥርስ አብቅሎ ዓይኑን አጉረጥርጦ፤ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ “ዝም እንበል” ሲሉ የነበሩት ጋዜጠኞች እና ምሁራን የመጀ
መሪያዎቹ “ተጠቂዎች/ሰለባዎች” እነሱ ነበሩ። ከዚያ ሩዋንዳ ውስጥ በቱሲ ላይ የሆነውን የምታውቁት ታሪክ ነው።
ተጫዋቹ ከባርሴሎና ጋር በ 334 ጨዋታዎች ላይ መሰለፍ የቻለ ሲሆን በቆይታው በአምስት አሰልጣኞች የመሰልጠን እድል አግኝቷል፡፡በክለቡም ከሊዮ ሜሲ፣ፍሊፕ ኮኩ እና ዳኒ አልቬዝ በመቀጠልም ብዙ ጨዋታዎችን መጫወት የቻለ ተጫዋች መሆን ችሏል፡፡
* «ዋና ዋናዎቹ» ላይ ብቻ የሚያተኩር የእስር ዘመቻ
አሁን ለመግዛት የተስማማናቸው አውሮፕላኖች አቅማችንን ለማሳደግ እንጅ፥ ሌሎች አውሮፕላኖችን ለመተካት አይደለም ነው ብለዋል።
ምን አላውቅም በራሱ ባለቤቴ ላይ እንደ ነበር
ር.ሊ.ጳ ፍራንቸስኮስ፦አገልግሎት ምድራዊ ክብር እንድንፈልግ ከሚገፋፋን በሽታ የሚያድነን መድኃኒት ነው - የቫቲካን ዜና
ሰውን በአስተሳሰቡ እንጂ በጎሳ ማንነቱ መለካት የምናቆመው መቼ ይሆን??
በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባሕር ዳር ከትናንት፤ ዕሁድ አንስቶ አገልግሎት ሰጭ የንግድ ድርጅቶች ሥራ ማቆማቸው ተገልጿል፡፡
የመለስን ፋውንዴሽን በአዋጅ ማቋቋም ለምን አስፈለገ? የመንግስትን ጣልቃ ገብነት እንዴት ያዩታል? 54ሺ ሰማዕታት እያሉ እንዴት ለአቶ መለስ ብቻ ተለይቶ ፋውንዴሽን ይቋቋማል የሚሉ ወገኖች አሉና የእርሶ ምላሽ ምንድን ነው? በአፍሪካም በሌላም በሰው ስም የተቋቋሙ ፋውንዴሽኖች አሉ፡፡ እንዴት እንደተቋቋሙ አላውቅም፡፡
የመለስ ፋውንዴሽን በመንግስት አዋጅ መቋቋሙ ተገቢ ባይሆን ኖሮ የኛ ሰዎች አያደርጉትም ነበር፡፡ ለመሆኑ የሚከለክል ሕግ አለ ወይ? 54 ሺ ሰማዕታት ምናልባት የትግራይ ሰማእታት ብቻ ነው ሊሆኑ የሚችሉት፡፡ የአሁኒቱ አዲሲቱ ኢትዮጵያ፣ መላ ህዝቦች የጠራ ኢትዮጵያዊ ኘሮግራም ባይኖራቸውም፣ ከዚህ የከፋ የለም በማለት ማ
እከላይ መንግስትን የተዋጉበት ዘመንና የከፈሉት የንብረትና የህይወት ዋጋ የሚታወቅ ይመስለኛል፡፡
አብዛኞቹ የኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ባለቤቶች ሳይሆኑ ተከራዮች ናቸው ይባላል፡፡ ወደ ዘጠና በመቶ ያሰጠጓቸዋል፡፡ በጋራ መኖሪያ በጋራ መኖር ያልተቻለው አንዱም ምክንያት ይሄ ነው የሚሉ አሉ፡፡ ተከራዮች “ነገ ጥዬ ለምሄደው ቦታ ምን አጨናነቀኝ፣” ይላሉ ነው የሚሏቸው፡፡ ግን ተከራይም ሆነ፣ ባለቤት ተሳስቦ፣ አንዱ የሌላ
ውን መብት አክብሮ መኖር “የዛሬ ዓመት፣” “የዛሬ አምስት ዓመት” ተብሎ ቀጠሮ የሚይዙበት ነው እንዴ! ማማሻስ እድሜ አይደለም እንዴ!
“ባህርዳር በተካሄደው የስፖርት ውድድር ላይ የኦሮሞ ተወላጆች ላይ አድልዎ ተፈጽሟል” በማለት የተቧደኑ ወጣቶች፣ ባለፈው ሐሙስ የሱሉልታ ከተማ ነዋሪ የሆኑ በርካታ የአማራ ተወላጆች ላይ ድብደባ ፈፀሙ፡፡
ካሪክ 2006 ላይ ወደ ዩናይትድ ከተቀላቀለ በኋላ ለክለቡ በ 459 ጨዋታዎች ላይ ለዋናው ቡድኑ መጫወት የቻለ ሲሆን በቆይታው አምስት ፕሪምየርሊግ ዋንጫዎችን መሳም ችሏል፡፡2008 ላይ ባለ ትልቁን የአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግን ካነሳው የቡድኑ ስብስብ ውስጥም እንደነበር ይታወሳል፡፡
ምዕራፍ ሰባት በውድድር ላይ የተመሰረተ ውይይት
ከስልጠናና ቁሳቁስ ድጋፍ በተጨማሪ የአራት ወር ቤት ኪራይ ወጪ ተከፍሎላት በግሏ በምግብ ዝግጅት ሰራ መሰማራቷን የገለፀችው ደግሞ ወጣት ሰማእት ታደሰ ናት፡፡
“አንተ ማነህ ከተባልኩ መጀመሪያ ኢትዩጲያዊ ነኝ። የትኛው ብሄረሰብ ስባል ነው ሶማሌ የምለው“ – ፕ/ት አብዲ መሃመድ
ከመንግስት ጎን በመቆም የሀገራቸውን ብሎም የአካባቢያቸውን ሰላምና ልማት በዘላቂነት ለማስቀጠል የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ እንዲሳካ የሚደግፍ መሆኑን ገልጿል፡፡
፩) ምሥጋና ፡ መልካም ፡ ነው (Mesgana Melkam New) 6:
1 ዓመት 3 ወራት በፊት #731 by Bgf
''የ እሳቸው (የ አቡነ ጴጥሮስ ) ታሪክ የታወቀ ነው የ እዚህ አይነት የ ''ኬርለስ '' ሥራ ይሰራል ብሎ የሚያስብ ካለ እየቃዠ ነው ፣''
ጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ አገሪቱን በመሩበት ሶስት ወራት ካቢኒያቸውን በደንብ መገምገማቸውን በግምት በመግለጽ ተቃውሞ ያቀረቡት አቶ ግርማ ሰይፉ በምደባው በተወሰነ ደረጃ እንደሚስማሙ ተናግረዋል። የንግድ ሚኒስትሩ አቶ ከበደ ጫኔን ምደባ የተቃወሙት በማስረጃ ነው። የዓለም ባንክ ለንግድ ምዝገባ የማያመቹ አገሮች
ን ዝርዝር ጥናት ይፋ ሲያደርግ ኢትዮጵያ ከ185 አገሮች የ165ኛ ደረጃ ማግኘቷን፣ ለዚህም የዳረጉት ቀደም ሲል በተጠባባቂ ሚኒስትርነት ለረዥም ጊዜ ያገለገሉት አቶ ከበደ ጫኔ በመሆናቸው አዲሱ ሹመት እንደማይገባቸው አቶ ግርማ በተቃውሞ ተናግረዋል። በተጨማሪም ህዝብ የማወቅ መብት ስላለው ከፍተኛ ባለሥልጣናት ከሃላፊነ
ታቸው ሲነሱ ምክንያቱ ይፋ ሊሆን እንደሚገባው ማሳሰቢያ አቅርበዋል።
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤ
፮) ልጅ ተሰማድንገት ቴዎድሮስ --(ሁለተኛ ሚስት)
ቅዱስ ዮውሃንስ ቤተ ክርስትያን ጎልዓ (የማህበረሰብ ማዕከል)
እንደ እውነቱ ከሆነ ይሁዳ ከዚህ ከናቡከደነፆር ወረራ በኋላ
ከፍተኛ የሆነውን የጨረታ ገንዘብ 564 ሚሊዮን ብር ያቀረበው ቫርኔሮ ሲሆን፣ ሦስቱ ኮንስትራክሽን ኩባንያዎች በ548 ሚሊዮንና በ564 ሚሊዮን ብሮች መካከል መወዳደርያ ገንዘባቸውን አቅርበዋል፡፡ ስታዲዮሙ የሚገነባው ከሐዋሳ ከተማ ወደ ዲላ ከተማ በሚወስደው ዋና መንገድ፣ ደቡብ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ በሚገኘው ቦታ ላይ ነ
ው፡፡
ምህረትህ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ
በተመሳሳይ መልኩ በሰ/መ/ቁ 39650 በመዝገቡ ላይ ተጠሪዎች የነበሩት ሰራተኞች በጥበቃ ስራ ላይ በነበሩበት ወቅት ስርቆት ሲፈጸም ጥፋተኛ የተደረጉት የመጠበቅ ግዴታቸውን በአግባቡ አልተወጡም በሚል ጥቅል ምክንያት እንጂ ማድረግ ያለባቸውን ባለማድረጋቸው ምክንያት ስርቆት መፈጸሙ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ ነው፡፡ ተጠሪዎች
ስርቆት በተፈጸመበት እለት የተወሰኑት ወይም ሁሉም የስራ ቦታቸውን ለቀው ስለመሄዳቸው፣ ከጥበቃ ተግባራቸው ተዘናግተው በወሬ መጠመዳቸው ወይም ሌላ በግልጽ የፈጸሙት የስራ ግድፈት በሌለበት ሁኔታ የተፈጸመው ስርቆት በአሰሪው ንብረት ላይ ጉዳት በማድረሱ ብቻ ተጠሪዎችን የጉዳቱ አድራሾች አያደርጋቸውም፡፡ ከዚያም አልፎ
ተረኛ በነበሩበት ጊዜ ስርቆት መፈጸሙ ብቻውን የስራ ተግባራቸውን በአግባቡ አልተወጡም ሊያስብላቸው እንኳን አይችልም፡፡ ከፍተኛ የስራ ትጋትና የተጠናከረ ጥበቃ መኖር በራሱ ስርቆትን አያስቀርምና፡፡ በመሰረቱ ሰራተኛው በአንቀጽ 27(1) ሸ መሰረት የስራ ውሉ የሚቋረጠው በአሰሪው ንብረት ላይ ሊደርስ የነበረን ጉዳት ባለ
ማክሸፉ ወይም ጉዳቱ እንዳይደርስ ባለማዳኑ ሳይሆን አንድን ተለይቶ የሚታወቅ ተግባር በማድረጉ ወይም ባለማድረጉ ምክንያት ጉዳት ሲደርስ ነው፡፡ ተጠሪዎችም ስርቆቱ እንዳይከሰት ማድረግ አለመቻላቸው በድንጋጌው መሰረት ጥፋተኛ አያሰኛቸውም፡፡
ተፈጸመልኝ ፡ ጐልጐታ ፡ ላይ (፬x)
ራስ ሚካኤል የእብሪትና የጭካኔ ስራ በመስራት ተወዳዳሪ አልነበራቸዉም፡፡ራስ ሚካኤል ከሸፈተዉ የቀድሞ ንጉስ ፋሲል ጋር ጦርነት ገጥሞ ከሁለቱም ወገን አስር ሺ ሰዉ ካለቀ በኋላ ፋሲል ሸሽቶ አመለጠ፡፡ከፋሲል ጦር የተማረኩትን ወታደሮች በስሁል ሚካኤል ትእዛዝ እንዲገደሉ ተደረገ፡፡እንዲያዉም አንዱ ዋጨቃ የተባለ የፋሲል
ተከታይ ይምሩኛል ብሎ እጅ በመስጠቱ በጭፍሮቹ ተገሎ ቆዳዉ እንደ ከብት ተገፎ እንደ ስልቻ ተሰፍቶ ገለባ ተሞልቶ ለራስ ሚካኤል አሳይዋቸዉ ይባላል ሲሉ ተክለጻድቅ መኩሪያ ይነግሩናል፡፡
እነዚህ ሁለት ጉዳዮች ዕዉነትም የሚያነጋግሩና ትኩረት ሊሰጣቸዉ የሚገቡ ጉዳዮች መሆናቸዉ አጠያያቂ አይደለም፡፡ ይሁን እንጂ ለጥያቄዎቹ እስከአሁን አጥጋቢ መልስ ለማግኘት ያልተቻለበት ምክንያት ምን እንደሆነ ለማወቅ አለመሞከር ለወደፊቱም ወያኔ-ሠራሽ መከራችንን እንደሚያረዝመዉ አያጠያይቅም፡፡ ስለሆነም ነገ ሣይሆን ዛሬ
፣ በመሸፋፈንና በማድበስበስ ሣይሆን በግልፅነት፣ በሚያራርቅና በሚያቃቅር መንገድ ሣይሆን በሚያቀራርብና በሚያግባባ መንገድ፣ ለጥርጣሬ በር በሚከፍት መንገድ ሣይሆን መተማመንን መፍጠር በሚያስችል መልኩ አንዳንድ መሠረታዊ የሆኑ ጥያቄዎችን በድፍረት አንስተን ልንወያይባቸዉ ይገባል፡፡ ይህን ካደረግን ወያኔን ተባብረን መጣ
ልና ከወያኔ ዉድቀትም በኋላ አገራችንን ለሁላችንም ልትስማማና ሁላችንንም እንደልጆቿ በእኩልነት ልታቅፈን በምትችልበት መንገድ የመገንባቱ ሥራ ከባድ አይሆንም፡፡
የሰው ችግር የሚገባው፤ ይቅር ባይ፤ ታማኝነት፤ ክብር፤ ሃሳባዊነት፤ ተጣማሪነት፤ እና ግልጽነት ያለው በመሆኑ ሊሆን ይገባል የሚል ከሆነ ነው።
የአቶ በረከት የቁም እስረኝነት፤ የመጨረሻው መጀመሪያ
መምህራኑ ከሙያው የሚወዱት ነገር ምንድን ነው? አስተማሪነትስ ምን አይነት ኃላፊነት አለው? በመምህርነት ከሚያገለግሉት ሁለት ወጣት መምህራን ጋር በወጣቶች ዓለም ዝግጅት ያካፈሉንን ከዚህ በታች በድምፅ ያገኛሉ።
4. ለፀጉር ክንድ የጨዋታ ጣዕም ጣፋጭ ጣዕም ንድፍ
ቢዝነስ አስተዳደር ዋና የንግድ ኮሌጆች የሚቀርቡት ሁለት ዓመት ዲግሪ ኮርስ የንግድ መስክ ዝግጅት የሚከሰት ነው. አንድ ኤምቢኤ ሁሉ አስተዳደር ሚናዎች ወደ አንድ አጠቃላይ ጥናት ነው እና አስተዳደር መስክ ላይ ትኩርት ለመቁረጥ ከፈለጉ ለእናንተ የተሻለ የተመቸ ነው, በተለይ ግብይት. ተማሪዎች በኢንዱስትሪው ውስጥ ል
ዩ ትኩረት እና ጠቀሜታ ያላቸውን አካባቢ ላይ በመመርኮዝ ክፍል-ጊዜ እና በርቀት ትምህርት ሂደት በኩል ደረጃ ኮርስ መከታተል ክፍት ናቸው. The different areas of specialization that you can achieve under the umbrella of an MBA program are accounting,
የመንግሥት ገንዘብ አስተዳደር, ግብይት, የሰው ሀይል አስተዳደር, እና ክወናዎች (አስተዳደር ትንታኔ እና ስትራቴጂ ጋር በተያያዘ). የ ኤምቢኤ ጥናት ፕሮግራም የፋይናንስ የተገደቡ እና ኢኮኖሚክስ ያሉ ጉዳዮች ያካትታል አይደለም, ግብይት, ድርጅታዊ ባህሪ እና የመጠን ትንታኔ.
«ትራምፕ ያላቸዉ አንድ ገፅታ፤ ከሐገር ዉስጥ በርካታ ፖለቲካዊ ፈተና የገጠማቸዉ መሆኑ ነዉ።ይሕ የዉጪ መርሐቸዉን ይጫነዋል።አንዳዴ የሐገር ዉስጡን የትኩረት አቅጣጫ እና የፖለቲካ ችግራር አቅጣጫ ለማስቀየር የዉጪዉ ጉዳዮች ፈጣን እርምጃ ይወስዳሉ።በሌላ በኩል ትራምፕ የኮሪያ
በሶማሌ ክልል ባለፈው ሳምንት በተፈጠረው ግጭት የብዙ ሰዎች ሕይወት ሲጠፋ ፣አብያተ ክርስቲናት መቃጠላቸው ንብረት መወደሙም ይታወቃል።
አንቺን ለዘላለም እወድሻለሁ ሁሌም እወድሻለሁ ህፃን እስክትኖር ድረስ.
#EBC ሾ ዊዝ- የዴንዝል ዋሽንግተን የስራና የህይወት…
ውድድር _ አአ ከተማ ዋንጫ ምድብ ለ
የከፍተኛነቴ ሰይፍ ፣ ብቃቴም እርሱ ነው
ማርቲን ፕላውት አሁን በቅርብ ጊዜ በኒውስ ሰቴትስማን በወጣው ጽሑፍ እንዲህ በማለት ተሟግተዋል፣ “እ.ኤ.አ. በ1973 – 74 እና በ1984 – 85 ተከስተው በነበሩት የኢትዮጵያ አውዳሚ ረሀቦች በመቶዎች እና በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወት የተቀጠፈ ሲሆን ምናልባትም እንደየአግባቡ 200 መቶ ሺ እና 400 መቶ ሺ ሰ
ዎች አልቀዋል፡፡ የመጀመሪያው ረሀብ አጼ ኃይለ ስላሤን ከስልጣናቸው እንዲወገዱ ሲያደርግ ሁለተኛው ረሀብ ደግሞ ለመንግስቱ ኃይለማርም ማርክሲስታዊ አገዛዝ ውድቀት የእራሱን ድርሻ አበርክቷል፡፡“
ይቅርታ ከትላልቅ የኢስላም ሥነ-ምግባራት መካከል የሚመደብ ነው። እዝነት ደግሞ የአማኞች ባህሪ ነው። አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ አንዲህ ይላል፦
የተለመዱት 2ኛ እና 3ኛ የግእዝ ቅኔያት መድብሎች
የታምራት ደስታን ጨምሮ የብዙ ዘፋኞችን ብር የዘረፈው ለፍርድ ይቅረብ!
Mestyat Betna _ ዶክተር ኣብይ ኣሕመድ ሎሚ'ውን ኣብ ዛዕባ ኤርትራ መግለጺ ኣውጺኡ!
የዝናብ ውሃ ቀላል ውሃ በመሆኑ ከከባድ ውሃ በበለጠ ፍጥት የኤሌክትሪክ ሃይል ያለው ኦቶም የመፍጠር (ionised) ባህሪይ አለው። በዚህ ባህሪውም በቀላሉ ወደ ደም በመግባት የመዋሃድ እና በሰውነት ውስጥ የሚኖረው የኦክሲጅን ዝውውር የተሳለጠ እንዲሆን የማድረግ ጠቀሜታው የጎላ ነው። በተጨማሪም ፍሪ ራዲካልስ የተባሉት
እና ለሰውነት አላስፈላጊ የሆኑ ቁጡ የኦክሲጅን አይነቶችን ወደ ጤናማነት በመቀየር በሰውነት ህዋሳት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለማስቀረት ያግዛል።
አቢይ ኮሚቴው የሚመራው በአቶ በረከት ሲሆን ተመልማዬችን ፕሮፓዛል ይዘን የምንመጣው የኮሚቴው አባላት አቶ አርከበ እቁባይ፣ ህላዌ ዬሴፍ፣ ካሚል አህመድ፣ ፀጋዬ ኃ/ማርያም፣ ፍሬህይወት አያሌው፣ ይሳቅ አበራ(ቆሪጥ) እና እኔ ነበርን።
ሰሞኑን ኢቲቪ ግብፅ ተቃዋሚዎችን እየረዳች ነው የሚል ዜና የግብፅ ቴሌቭዥን ያቀረበውን ዘገባ በመጥቀስ አሳይቷል።
የድርጅቱ ቦርድም ጊዜውን መሥዋዕት አድርጎና ሥራውን ገምግሞ መኾን የሚገባውን ለግንቦት ፳፻፮ ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በአጥኚው ቡድን እንዲቀርብ አድርጓል፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስም የቀረበውን ጥናት ተመልክቶ በመልካም ጎን ተቀብሎታል፡፡ ከምንሠራቸው ሕንፃዎች መካከል ለንግድ ማዕከል፣ ለመኖሪያ፣ ለመሰብሰቢያ አዳራ
ሽ የሚኾኑ ይኖራሉ፡፡
አዲስ ቅጥ Roa ላይ ማራኪ ደህንነት ብስክሌት ኮፍያ ...
Dehai News -- መበል 56 ዓመት ምጅማር ቃልሲ ህዝቢ ኤርትራ ኣብ ከተማ ከለን ብዓወት ተዛዚሙ
እንደ እኔ ግን ማንም እውነት አለኝ ሲል…ሌላውን ሳያስታክክ ይመስክር። ሌላውንም ሰው በሀሳቡ አይናቀው። ‘አይ…ይሄማ ሀሰት ነው፡፡’ የሚለው ተቃዋሚ ቢኖር… ተቃውሞውን ከዘለፋና ከንቀት የፀዳ ያድርገው፡፡ ያ ካልሆነ ግን የሚከራከርለትን እውነት አቅም ውሱንነት ቀድሞ ማመን ሊመስል ይችላልና አያተርፍም፡፡ አያስታፍርም፡
፡ ምናልባት ቢያስተፋፍር ነው፡፡
ፖርቹጋላዊው ጥበበኛ ክርሰቲያኖ ሮናልዶ ባሳለፍንው የፈረንጆች ዓመት የአውሮፓ ቻምፒንስ ሊግ ዋንጫን ከሪያል ማድሪድ ጋር በመሆን ማንሳቱ የሚታወስ ነው፤ ለዚህም ሮናልዶ የ600000 ዩሮ ቦነስ ተሸልሞ ይህንኑ ገንዘብ ለአንድ እርዳታ ድርጅ ሰጥቷል፡፡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በኔፓልም ለተከሰተው አደጋ ባሳለፍነው ዓመት የ5
ሚሊዮን ፓውንድ እርዳታ ማድረጉ የሚታወስ ነው፡፡
ለማ12/ሁለት ግራ እግር / 12 እብዶች በከተማ/ ያልተገራ የሲቪል ኮሌጅ ፈረስ/ በራሱ ፍቃድ የካታኩምቡ ሰማእት የሆነው ይህን አለ ... wrote:
እንደው የመብት ሁሉ ጌታ ነኝ የሚል ስርዓት እንደዚህ አይነት ነገር ሲፈፅም ስትመለከት ታዝናለህ ትናደዳለህ ትገረማለክ ምን እንደሚሰማህ አታውቀውም። ብቻ የሆነው ሁሉ ሆኖ አንድ ቀን ተሰፋ አደርጋለሁ ሀገራችን ለሚያሰቡ ሰዎች የሰራችውን እስር ቤት ሁሉ እንደምታፈርስ።
የሊቀ ትጉሃን ገብረ ክርስቶስ ኃይለ ማርያምን አጭር የሕይወት ታሪክ
ሁለት ጎላ ያሉ ፈተናዎች አሉ ብዬ አስባለሁ። አንደኛው አብዛኛው ኢ-መደበኛ የገንዘብ ዝውውር የሚፈጸመው ምርጫ በሌላቸው ሰዎች ነው። ምክንያቱም ከመደበኛው ኤኮኖሚ ውጪ ገንዘብ በሚያገኙበት አገር ፈቃድ ሳይኖራቸው የሚኖሩ ናቸው። ከዚያ አገር በመደበኛው መንገድ ገንዘብ ለመላክ አይፈቀድላቸውም። ሳዑዲ አረቢያ እና ደቡብ
አፍሪቃ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ናቸው። ይኸ የሚቀየርበት ብቸኛው መንገድ ሁለቱም አገሮች ህጎቻቸውን ቢቀይሩ ነው። በተጨባጭ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሲባል ሊቀይሩ አይችሉም። ሕግጋቶቻቸውን እንዲቀይሩ ከብዙ አገራት ተጨባጭ ጫና በተባበረ መንገድ ያሻል።
“አንድ ህዝብ አንድ ሀገር” የሚለው መፈክር በርካታ ዓመታት ወደ ኋላ መልሶ እ.አ.አ 1930ዎቹ በጀርመን ምድር አዶልፍ ሂትለር ናዚን በሚመራበት ወቅት “Ein Volk, Ein Reich, Ein Fuhrer” በእንግሊዘኛው “One people, One Nation, One Leader” የሚለው መፈክር ያስታውሰናል፡፡
2ኛ በላይነህ ሲሳይ፣ 9ኛ ቢሆነኝ አለነ፣ 12ኛ አትርሳው አስቻለው እና 14ኛ አንጋው ተገኘ ደግሞ በአራት አመት
ከኢትዮጵያውያን ጋር ባደረጋችሁት ውይይት ምን ተገነዘባችሁ? በተለይ ዳያስፖራው የወቅቱን የሃገሪቱን ሁኔታ እንዴት ነው የሚረዳው?
በአዲስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ሰማያዊ ፓርቲን ወክላ ለተወካዮች ምክር ቤት በዕጩነት ቀርባ የነበረችው ወይንሸት ሞላን ጨምሮ ሌሎችም አዲስ አበባ ውስጥ ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ለተወካዮች ምክር ቤት በዕጩነት የቀረቡ ዕጩዎች ‹‹ዕጣው ስላልደረሳችሁ አትወዳደሩም›› መባላቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ከወይንሸት ሞላ
በተጨማሪ ብሌን መስፍንና አማኑኤል አዱኛ የተባሉ የሰማያዊ ዕጩዎች ‹‹ዕጣው አልደረሳችሁም›› ተብለው ከዕጩነት ውጭ ሆነዋል፡፡
ይህ ሹም ሽር አሁን ለምን አሰፈለገ? ለሚለዉ አቶ ሀብታሙ፣ «አሁን መንግሥት ያለበትን ሁኔታ ይረዳሉ ብዬ አስባለዉ። የማህበረሰቡ ጥያቄዎች በተለያዩ ጊዜያት ሲነሱ ነበር። የመልካም አስተዳደር፣ የልማት ጥያቄና ሥራ አጥነትን የተመለከቱ ጥያቄዎች ተነስተዋል። ለዚህም መልስ ለመስጠት በተደረገዉ ሙከራ የተፈለገዉን ፍላጎት
ማሟላት ላይ እጥረት ስለነበረዉ፣ ይህን ለመፍታት ሹም ሽሩ ተደርጓል።»
የመገናኛ ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ስነ-ልቦ-ትምህርቶችን ለማቅረብ PILOT ን
ወልዶ ፡ አይጥልም ፡ ጌታ ፡ ያሳድጋል
የአውሮጳ ማዕከላዊ ባንክ መከፈት ነው። ባንኩ የኢምፔሪያሊስቶች መጠቀሚያ ነው በማለት የአውሮጳ የዕዳ ቀውስን የሚመለከተውን አሠራር ለመቃወም ቁጥራቸው ወደ 20,000 የሚጠጋ የተቃውሞ ሰልፈኞች አደባባይ ወጥተው ነበር። ለተቃውሞ የተጠራው የአደባባይ ሰልፍ ግን የተጠናቀቀው ተቃዋሚ ሰልፈኞች እና ፖሊሶችን ለግብግብ ቡጢ