text
stringlengths
0
200
እና ቆመጥ ካስጨበጠ፣ ድንጋይ ካወራወረ፣ በርካቶችን ካስቆሰለ በኋላ ነበር። በግጭቱ ከ200 በላይ ሰልፈኞች እንዲሁም 150 ፖሊሶች መቁሰላቸው ተነግሯል። እንደ ፖሊስ ዘገባ ከሆነ 26 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። የፍራንክፉርቱ ወኪላችን ጎይቶም ቢሆን ትናንት ሔሊኮፕተር በሰልፈኞቹ አናት ሲያንዣብብ፣ የፖሊስ መኪና
በእሳት ሲያያዝ ሰልፉ በተኪያሄደበት ቦታ ተገኝቶ ነበር።
ቢሆንም ግን የመልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባታቸው እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ችለናል። ሁሉም ግን ምክር ቤቱ ሲከፈት የሚፈጠረውን ለማወቅ የጓጓ ይመስላል።
ይፈልጋሉ ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ኮሌጆች ተወያዩ ? ማንኛውም ጥያቄ, አስተያየት ወይም ግምገማዎችን
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከአዳዲስ በዝናብ የሚለሙ እርሻ ፕሮጀክቶች የሚመጡ የብድር ጥያቄዎች መቀበል ማቆሙን አስታወቀ፡፡
“ከዛ በተረፈ ምንድ ነው ለማስተላለፍ የተፈለገው መልዕክት እንግዲህ ሁላችንም እንደምናውቀው በተለያዩ ዓለም አቀፍ የሚድያ ተቋማት አቶ መለስ/ኢሳይያስ በሚልዮን የሚቆጠር የአሜሪካ ዶላር በውጭ ባንኮች እንዳከማቹ የተቀመጠበት የተዘገበበት ሁኔታ ሁሉ እንዳለ እንውቃለን። እንግዲህ ይሄ የኢትዮጵያ/የኤርትራ ሚድያዎች አይደ
ሉም የዘገቡት አለም ዓቀፍ ሚድያዎች ነው የዘገቡት ከየትም አምጥተው አይደለም ይህን የዘገቡት እና ያንን ለመሸፈን አቶ መለስ/ኢሳይያስ ኮራብት አይደለም በሙስና ሊጠረጠር የሚችል ስብእና ያለው ሰው አይደለም። እንኳን አይደለም ሌላ ይቅርና ቤተሰቦቹን/ልጆቹን እንኳን ረድቶ አያውቅም/በአግባቡ አላስተማረም የሚል ነው ያን
ን ትልቅ የሆነውን የኢትዮጵያ/የኤርትራ ሀብትና ንብረት እንደመዘበረ የሚነገረውን ዜና ለማስተባበልና ለማዳፈን የተደረገ ጥረት ነው ግን የሚሳካ አይደለም ምክንያቱ ሁለቱ የተለያዩ ነገሮች ናቸው። አንድ ሰው ኮራብት መሆኑንና ቤተሰቦቹን መርዳት አለመርዳቱን/ልጆቹን በአግባቡ ማሳደግና ማስተማርና አለማስተማር ሌላ ጉዳይ ነ
ው። አንዳንዶች በራሳቸው ስልጣንና ሀብት ንብረት ላይ በጣም ስለሚያተኩሩ ልሎችን የማየት ዕድሉና ጊዜም የላቸውም። አቶ መለስም/አቶ ኢሳይያስም የኖርሩት/እየኖሩት ያሉት ህይወት ይሄ ነው። ምክንያቱም አምባገነን ስለሆኑ ሁል ጊዜ ስልጣን ከእጃቸው እንዳያመልጥ ሃያ አራት ሰዓት ሁሉም ነገር ሲቆጣጣሩ ሃያ አራት ሰዓት ሁሉ
ን ነገር ሲከታተሉ የነበሩ/እየተከታሉ ያሉ ሰው ስለሆኑ እና ወደ ራሳቸው ያተኮሩ ሰው በመሆናቸው እንግዲህ በስብእናቸው አቶ መለስ/ኢሳይያስ የምናውቀው ምንድ ነው ከሳቸው በላይ ሰው ያለ የሚመስላቸው ሰው አይደሉም። በተለያዩ አጋጣሚዎች የተንጸባረቀ አጋጣሚዎች እውነተኛ ስብእናቸው ራሳቸውን አዋቂ ታላቅ ሰው እንደ እሳቸ
ው ያነበበ የለም በዓለም ላይ እንደሳቸው የሚያውቅ የለም ሌላው ሁሉ ከሳቸው በታች ነው። በዚህ ዓይነት ስብእና ነው የኖሩት/እየርኖሩ ያሉት። ምንም ዓይነት ቪድዮ ቢሰራጭ/አቶ እንዳልካቸው ጽጌ የፈለጉትን ቢሉ መሸፈን የማይቻለው ሐቅ አቶ መለስ/ኢሳይያስ አፈወርቂ አንባገነን ብቻ ሳይሆኑ ብዙ ኢትዮጵያውያንን/ኤርትራውያን
ን ለጭፍጨፋ ያዳረጉ ብዙ ኢትዮጵያውያንን/ኤርትራውያንን ለእስር በሀሰት ክስ እነ እስክንድር ነጋ/ፍስሃዬ ዮሐንስ ሁሉ በሀሰት ተከሰው ያልፈጸሙትን ሽብር ሽብር ፈጠራችሁ ተብለው የታሰሩ/በ2004 ፕሬዝዳንቱ ከ Australian Broadcasting Corporation ጋር ባደረጉት ቃል ምልልስ ቃል በቃል “አላውቀውም”
በማለት የሰጡት ቃል እንደተጠበቀ ሆኖ በእስር በአሰቃቂ ሁኔታ የሞቱ ከዛ በላይ ደግሞ ምንም ዋጋ የሌለው ጦርነት ከኤርትራ/ኢትዮጵያ ጋር የተደረገ ጦርነት ሰማኒያ ሽሕ ሕዝብ ያለቀበት ጦርነት ሁሉ እሳቸው/አቶ ኢሳይያስ ተጠያቂና ኃላፊ የሆኑበት ጦርነት ነው። … እነዚህ እነዚህ እውነቶች በምንም ዓይነት ተረት ተረት/የአ
ቶ አንዳርጋቸው አዳፍኔ ምስክርነት የሚሸፈኑ አይደሉም።” ይላሉ
የትግራይ ተወላጆች ለዶ/ር አብይ አህመድ ያስተላለፉት ያልተጠበቀ መልዕክት!!
ከምግብ አለመፈጨት፣ አብዝቶ ከመመገብ፣ ያልታወቀ የሆድ ውስጥ ቁስለት እንዲሁም የወተት ተዋጽኦን በአንድ ጊዜ ከልክ በላይ መጠቀም ለዚህ ችግር መንስኤ እንደሆኑም ይነገራል።
“አዎን! ጠጅቱ አይደለሽ እንዴ?” ደንግጫለሁ የተሳሳትኩ ለመምሰል ጣርኩ። ድንጋጤዬን አውቃለች። ይበልጥ ተጠጋችኝ። ጆሮዬን ይዛ ሽቅብ ልታነሳኝ መሰለኝ። ወይ መዋረድ!
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ኢብራሂም ዑስማን በበኩላቸው የዚህ ግዙፍ የማዳበሪያ ፋብሪካ ዕውን እንዲሆን አምና የሞሮኮ ንጉሱ ኢትዮጵያ ተገኝተው ከጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር የጋራ ልማት ለማከናወን የተስማሙበት ውል ውጤት መሆኑን አመልክተዋል፡፡
የተፎካካሪ ፓርቲዎች መዳከምና የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ሕይወት አልባ መሆን፣ የገዥውን ፓርቲ ፀረ ዴሞክራሲያዊነት ያበረታል፡፡ በተፈጥሮው ፀረ ዴሞክራሲያዊ ያልሆነ ድርጅት እንኳን ቢሆን ግልጽነትና ተጠያቂነትን እየዘነጋ፣ የሕዝብ ጥያቄንና መብትን እየደፈቀ በራሱ ጥገኞች ጥንጣን ተበልቶ እንዲገነደስም ያደርገዋል፡፡ ካልሆ
ነም በለየለት ድርቅናው ገፍቶበት አገር እንዲበተን ያደርጋል፡፡ እንግዲህ እኛንም ከዚህ ያውጣን ነው! ሌላ ምን ይባላል?
ጥቂት አስርት ዓመታት ወደ አስር በመቶ አድጓል ። በነዚህ ጊዜያትም ይህን እንደ ችግር እያነሱ የህዝቡን ስሜት የሚቀሰቅሱ ፖለቲከኞች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል ። ከመካከለቸው ጌርት ዊልደርስ የመሪነቱን ቦታ ይይዛሉ ። አቶ ሲራክ አስፋው 39 ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ ኔዘርላንድስ ኖረዋል ። በማህበራዊ ጉዮች መስሪያ ቤት ውስጥ
የምክር አገልግሎት ይሰጣሎ ። የኔዘርላንድስን ፖለቲካ በቅርብ የሚከታተሉት አቶ ዮናስ ፣ዊልደርስ የህዝቡን ቀልብ ለመሳብ የተለያዩ ስልቶችን ቢጠቀሙም ፣ አመዛዝኖ ድምጽ የሚሰጠውን ዜጋ ድጋፍ ማግኘታቸውን ይጠራጠራሉ ። ይሁንና ዊልደርስን የሚመርጡ ጥቂት ላይሆኑም ይችላሉ ይላሉ ።
ስለ ሥርዓተ ቀብሩ አፈጻጸም በወጣውና የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ከብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት [ሕገ ወጥ ተግባራት ሲፈጸሙበት የቆየው ይህ መዋቅር ከፓትርያርኩ ሞት በኋላ ያለው ተገቢነት አጠያያቂ ነው] ጋራ በሚያስተባብረው መርሐ ግብር÷ ነሐሴ 16 ቀን 2004 ዓ.ም የብፁዕ ወቅዱስ አ
ቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት አስከሬን አሁን ከሚገኝበትና እስከ ቀጣዩ ሳምንት ረቡዕ ከሚቆይበት የደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታል ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ተወስዶ ጸሎት ይደርሳል፤ ጸሎተ ቅዳሴም ይቀደሳል፡፡
AM/Prabhupada 0521 - የእኔ መመሪያ የሩፓ ጎስዋሚን ፈለግ መከተል ነው፡፡
በመቀጠል ቁርአን የኢየሱስን ውልደት የሚያወራ ከሆነ ታዲያ ስለምን ተሳሳተ? ብለን ከጠየቅን መልሱ ቁርአን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን 7ዐዐ-8ዐዐ ዓመታት ወዲህ የተጻፈ መጽሐፍ በመሆኑና የተጠቀመው መረጃ የሲሪያ ክርስቲያን ዶክመንቶችን ስለሆነ ነው፡፡
SHIMEKIT TADELE GEBABO 19/05/2018 የካፋ ደንና ውበት በውስጡ ልዩ ትርጉም ያላቸውን ዕፅዋት የያዘ ነዉ፡፡ ከነዚህም ዋንኛውና የታወቀዉ ካፋ ለዓለም ያበረከተችዉ ገፀ በረከት ቡና ነዉ፡፡ስለካፋ ሲነገር ስለቡና በተገቢዉ መጠን ባይነገር ትክክል አይሆንም፣ …. ካፋ የቡና መገኛ ብቻ ሳትሆን ከምኒልክ ወ
ረራ በፊት በአፍሪካ አህጉር ከፍተኛ የቡና አምራች ሀገርም ነበረች (ብሩስ 1804፣246 VOL III):
ከእኛ ለመጨረሻ, በዚህ ርዕስ ያጋሩ እባክዎ, Clash Royale Cheats Gems, ይህን መሣሪያ እየሰራ ከሆነ
This is another site where players are guaranteed first class Roulette deposit by phone bill services. It is especially attractive since it is one of the few sites that give a gaming opportunity for a
s little as £3. በተጨማሪም ማራኪ ጉርሻ አለው እና ግዙፍ ተንቀሳቃሽ የሚከተለውን ያዛል. አንድ አለ ዋስትና ነው 100% የመጀመሪያው ተቀማጭ ገንዘብ ውስጥ ግጥሚያ አድርጓል. በማንኛውም ከባድ ካዚኖ ላይ መጠበቅ ነበር እንደ መምረጥ ጨዋታዎች የተለያዩ አሉ.
Home»Uncategorized»ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ በነገው ሰልፍ ላይ ይገኛሉ
Previous “…የቱንም ያህል አስቸጋሪና ከባድ ቢሆን በመነጋገር ችግሮችን መፍታት ይገባል…”
“ህጻን ለቲንስ እጁ እንኳ መጠለያ የማትሆን፣ ቡችላ ገፍቶ የሚጥላት፤ ካፊያ አጥቦ የሚወስዳትን ቤት ካልቦካ ጭቃ የሚሰራው ለጊዜያዊ ትግሉ ስፍራን ለመመጠን ሳይሆን አይቀርም።” (ልጅነት)
አቢሲንያ ባንክ - ጢስ አባይ ቅርንጫፍ (ባህር ዳር) (ባንክ)
የአንጎላው መሪ በእድሜ ከኦቢያንግ ሁለት ወር ያንሳሉ። እኝኛውም ስልጣን ከጨበጡ 35 ዓመት አልፏቸዋል። ለመጀመሪያ ጊዜ ህገ መንግሥቱ ተገግባራዊ ከሆነ በኋላ የተመረጡት ግን ገና እኢአ በ2012 ዓ ም ነው። በ 2010ሩ ህገ መንግሥት መሰረት አብዛኛውን ድምፅ ያገኘው የፓሪቲ ሊቀመንበር የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ይሆናል።
የአንጎላ ጠንካራ ፓርቲ አሁንም የዶስ ሳንቶሽ MPLA ፓርቲ ስለሆነ የ 72 ዓመቱ መሪ አሁንም ለተወሰኑ ዓመታት ስልጣን ላይ የመቆየት እድል አላቸው።
የመንግስት አካሄድ ሀገሪቷንም ሆነ ከተማዋን ሸብቦ በመያዝ ዋጋ እያስከፈለ መሆኑ አሊ የማይባል ነው፡፡ በርግጥም ምንም እንኳ ከፊሉ ታክሲ አገልግሎት ተጠቃሚ ኑሮውን በኢመደበኛው ኢኮኖሚ ላይ የመሰረተ ስለሆነ በበቂ ሁኔታ ባይጠናም የከተማ ታክሲ እጥረት እና ኋላ ቀርነት በጠቅላላው በከተማዋ ኢኮኖሚ ላይ የሚያሳድረው ተ
ጽዕኖ ከፍ ያለ እንደሆነ ነው ባለመያዎች የሚገምቱት፡፡
የሁል ጊዜም ምርጥ የኦሎፒክ ጀግና አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በ10000ሜ ሶስተኛ በመውጣት የነሃስ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝታለች።
የሕወሓት አስተዳደርን በማገልገል የንግድ ሚኒስትር ደኤታ በመሆን ሲሰሩ የቆዩት አቶ አሊ ሲራጅ ዛሬ በድንገት ማረፋቸው ተዘገበ:
ለ Android ዩሲ ማሰሻ v9.9.6 ሚኒ APK ነጻ አውርድ
በመድረክ ስም እዚህ ድረስ ለመጓዝ የከፈሉት ዋጋ ብላሽ ከሆነ ማንንም አያተርፍም፡፡ በአናቱም ወቅታዊው የኢትዮጵያ ፖለቲካ አስገዳጅ
በእንግሊዝ ኒው ሞባይል የመስመር ላይ የቁማር, &...
ሙር እይታ, ለዚህ ማሽቆልቆል ምክንያት የመጀመሪያው ምክንያት ከ ethereum አውታረ መረብ ላይ ያለውን አጠቃላይ የማገጃ ሽልማት ውስጥ የታቀደ መቀነስ ነው 5 በሻለከት ወደ 3 በሻለከት. ሁለተኛው የሥራ ማረጋገጫ ጀምሮ ፈረቃ ነው (PoW) ካስማ ማረጋገጫ ጋር (POS) ጊዜ ይልቅ የማዕድን ኃይል, አንድ የማገጃ በ
መፍጠር እና ተያይዞ ሽልማት የመቀበል እድል ሥርዓት ውስጥ ተጠቃሚ የባለቤትነት እንጨት ጋር ተመጣጣኝ ነው. Vijay Rakesh, የጃፓን ኢንቨስትመንት ባንክ Mizuho አንድ ተንታኝ, በጣም ይህን ዝንባሌ የተጠቀሱት. እርሱ እርግጠኛ ነው የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ 2018, ግራፊክስ ካርዶች ከአሁን በኋላ እንደ ኤተር
የማዕድን እንደ cryptocurrency የማዕድን ያስፈልጋል ይደረጋል.
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሃምሌ 13 ቀን ጀምሮ ለስድስት ወራት በሚቆየው የምህረት አዋጅ መሰረት በ1 ወር ከ10 ቀን ውስጥ 185 ሰዎች የምህረቱ ተጠቃሚ መሆናቸውን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገለጸ።
ውክፔዲያ - ወደ «ኩሜ (አዮሊስ)» የሚያያዙት ገጾች
THE ABODE OF GOD በኢትዮጵያ የሚል ስያሜ አለው
አብዛኛዎቹ ሴቶች የወር አበባ ከሚያዩበት ቀን በፊት ባሉት ቀኖች ላይ በጣም ትናንሽ የብጉር እባጮች ይኖራቸዋል።
1. ራስታዎች እርስ በርሳቸው ሲወያዩና በቡድን ሲነጋገሩ ይውላሉ። ወንድማማች ይባባላሉ። አለዚያ ግን ማዕከላዊ የሆነ መዋቅራዊ፣ ድርጅታዊ ወይም ሕግጋት፣ ነባቤ አእምሮ የላቸውም። አባላቱ ሊከተለቸው የሚገባ የሃይማኖት ሥርዓቶች የሉአቸውም።
በዚያ ፡ መሆን ፡ ውብ ፡ ነው
የአሜሪካው የስለላ ተቋም ሃላፊ እንኳ ህዝብ ፊት ወጥቶ መግለጫ ይሰጣል። እሱ ተንኮል እየሰራ ካልሆነ በቀር ለምን ተደበቀ?''
ቅዱስ እንድርያስ የቅዱስ ጴጥሮስ ወንድም ሲሆን ትውልዱም በቤተ ሳይዳ ነው፡፡ በዓሣ ማጥመድ ተግባር ላይ ሳለ በጌታ ቃል በመጀመሪያ የተጠራ ሐዋርያ ነው፡፡ ዮሐ. 1÷34-35 ፡፡ ጌታን ከመከተሉ በፊት የመጥምቁ ዮሐንስ ደቀመዝሙር ነበር፡፡ ዮሐ. 1÷41
4 እዩ። እዚ ፍሉይ ስም እዚ፡ በቲ በዅሪ ቛንቋ ኣብ እተዳለወ ኢደ ጽሑፋት መጽሓፍ ቅዱስ፡ 7,000 ግዜ ዚኸውን ተጠቒሱ ኣሎ። ትርጕም እቲ ስም፡ ‘ዚኸውን’ ማለት እዩ። እዚ ድማ፡ ኣምላኽ ንዅሉ ዕላማታቱን መብጽዓታቱን ምሉእ ብምሉእ ኪፍጽም ከም ዚኽእል የረጋግጸልና።
የህወሃት/ኢህአዴግን ሥርዓት የሚቃወሙ በርካታ ድርጅቶች እንዳሉ የታወቀ ቢሆንም አንድ ሆኖ ከመታገል ይልቅ እንዲያውም እርስ በእርስ እየተናከሱ ለሥርዓቱ ፋታ ሲሰጡ ነው የምናየው:
ይህ ዛፍ ይመጣል እጅ ራሱ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ጋር ተቈጠረ.
በ 21 ኛው ክፍለ ዘመን ውስጥ በስልጠና ላይ የተገኙ ስኬቶች ጠንካራ ወ / ሮ ዋልተር ሮልፍፎ ...
መንግስቱንም ሆነ ሂትለርን ኢሳት ቢያናግራቸው ምን ያህል የተለያዩ ሃሳቦችን ላማንሸራሸር ዝግጁ መሆኑን የሚያመለክት እንጂ ‘ደርግ’ የሚያሰኝ አይደለም:
ባንድ ወቅት ግንባር ቀደሙ የአልጋ ወራሽ ተደርገው ይታዩ የነበሩትና የአገሪቱ ልዩ ብሔራዊው ጦር አዛዝ የነበሩት የሟቹ ንጉስ አብዱላ ልጅ ከ20 ቀናት በላይ እሥር በኋላ በትላንትናው ዕለት ነው ከእሥር የተለቀቁት።
ከጥጥ አልሚዎች መካከል አርብቶ አደር ኢብራሂም አሊ እንደሚሉት አንድ ሄክታር ጥጥ በመስኖ ለማልማት 25 ሺህ ብር ወጪ ያወጣሉ።ምርታቸውን ባለፈው ዓመት ለገበያ ሲያቀርቡ ግን በሄክታር ከአራት ሺህ ብር በላይ ኪሳራ እንዳጋጠማቸው አስታውቀዋል።
በሌላ መልኩ በብዙኀን መገናኛ በተፈጸሙ ወንጀሎች ተሳታፊ ስለመሆንና ስለ ሓላፊነት በሚመለከተው በ1996 ዓ.ም የወንጀል ሕግ አንቀጽ 43/1/ሀ እና በመገናኛ ብዙኀንና የመረጃ ነጻነት ዐዋጅ 590/2000 አንቀጽ 41/1 መሠረት የመረጃው ምንጭ ሳይሆን የፕሬሱ አዘጋጅ ሓላፊ እንደሚሆን ተደንግጓል፡፡ በዚህ መሠረት ለም
ሳሌ በቦሌው ችሎት በተመሠረተው ክስ የመ/ር ዘመድኩን አነጋገር ወንጀልን የማያቋቁም ስለመሆኑ የማረጋገጥ የሞያና የሕግ ግዴታ ያለበት፣ በጉዳዩ ላይ ሊከሰስና ሊጠየቅ ይገባ የነበረው የመጽሔቱ ዋና አዘጋጅ እንጂ መ/ር ዘመድኩን መሆን እንዳልነበረበት የሕግ አስተያየት ተሰጥቷል፡፡
ፕሬዝዳንትማጉፉሊ በፕሬዝዳንታዊምርጫጊዜከቀድሞውጠቅላይሚኒስትርጋርለመገናኘትፍላጎት እንዳላቸው እና በጋራ መስራት ይፈልጉ እንደነበር መረጃው አመልክቷል፡፡
"ሀ. መሬት ገና በቂ ነው. ባልታሳ አፈር, በደረቅ, በእንደዚህ ዓይነት ""እንጉዳይ"" (""እንጉዳይ"") ላይ የተመሰረቱ ናቸው"
ከሀገሪቱ የትምህርት ተቋማት የወጣው የሰው ሀይል የህብረተሰቡን ኑሮ በመለወጥ ረገድ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ነው- ትምህርት ሚኒስቴር
በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል ከዛሬ አንስቶ እስከ ማክሰኞ የሚቆይ የመፅሐፍት ዓውደ ርዕይ ተጀምሯል። በዝግጅቱ ላይ በርካታ ጸሐፍያን ፣ ደራሲያን እና በሺዎች የሚቆጠሩ የንባብ ፍላጎት ያላቸው ሰዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ለምርጫው ፍጻሜ ካህናትና ምእመናን ለሦስት ቀናት ፈጣሪያቸውን በጾምና በጸሎት እ...
“ከፊት ለፊቴ ትሄድ የነበረች አንዲት ሴት ገንዘብ ብትጥልም አላየችውም። በመሆኑም ጠርቼ ገንዘቡን ሰጠኋት። እሷም በጣም አመሰገነችኝ። ከዚያም ‘በጣም ጥሩ ሰው ነሽ። በሐቀኝነት እንዲህ የሚያደርግ ብዙ ሰው የለም’ አለችኝ። ትክክል የሆነውን ነገር አድርጎ መመስገን ጥሩ ስሜት ይፈጥራል!”—ቪቪየን
የፍትሐ ብሔር ሕግ፤ ሚያዚያ 27፣ 1952 ዓ.ም የአርበኞች መታሰቢያ ቀን
እናቲቷ እንደተናገረችው ወላጆች በፅንስ መጨንገፍ ምክንያት ለሞቱ ልጆቻቸው ሰነድ ማግኘት መቻላቸው “ግሩም ነው።”
እና አንዳንዶች “የትግል ስትራቴጂ ነድፈን ቄሮን ለድል አበቃነው ” እያሉ አየሩን በውሸት ሲበክሉትና ራሳቸውን ፊት መሪ አድርገው ሲያቀርቡ ሳይ ውስጤ ይናደዳል። ለእነዚህ ሰዎች መልስ መስጠቱ ለአገር የሚያስገኘው ትርፍ ባይኖርም፣ ዝም መባሉ ደግሞ በአገር ላይ ኪሳራ ሊያደርስ ይችላል። እነዚህ የለውጥ መሃንዲስ ነን የ
ሚሉትን ሰዎች በአካል አግኝቼ ባላናግራቸው ኖሮ ለመጻፍም አልደፍርም ነበር። ዛሬ ሁሉም “ ትግሉን የመራሁት እኔ ነኝ ባይ ነው።” ሁሉም ፊት ሆኖ ለመታዬት ሩጫ ላይ ነው፤ ብዙ ሰዎች መረጃ ስለሌላቸው የሚረጨው ውሸት እውነት እየመሰላቸው ያጨበጭባሉ፤ ዛሬ ያጨበጨበ ሰው ነገ እውነቱን ሲያውቅ ጭብጨባውን ወደ ጡጫ ለመለወ
ጥ ፈጣን መሆኑ በበዙ አገር ታሪኮች ታይቷል። በተለይ ጫፍ ላይ ቆመው ህዝብን በውሸት እያታለሉ ኢጎዋቸውንና ቁሳዊ ፍላጎታቸውን ለማሟላት የሚፈልጉ ሰዎች መጨረሻቸው ምንጊዜም እንደማያምር ከሂትለር፣ ሙስሎኒ፣ ሚሎሶቮችንና ሌሎችንም ታሪኮች መማር ይቻላል። ለነገሩ ጥሩ ጄኔራል እኮ በድል ጊዜ የድሉን ዋጋ ለተከታዮቹ እንጅ
ለራሱ አይሰጥም። ዚኖፎን የተባለው ፈላስፋ “ጥሩ መሪ በድል ጊዜ ወደ ሁዋላ በትግል ጊዜ ፊት የሚሰለፍ ነው” ይላል፤ መሪ ነን የሚሉት የእኛዎቹ ሰዎች ግን ድል ሲገኝ ራሳቸውን ለማስተዋወቅ የሚቀድማቸው የለም፤ እነዚህ ሰዎች በዚኖፎንና ሰን ቱዙ አይን ዋጋ የሌላቸው ናቸው።
ድንቅ ነው። «ኢህአዴግ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም!» ይላሉ ስብሃት ነጋ ምንም ሳይሳቀቁ። በልባቸው ግን እየሳቁ! እኚህ ሰው ስለ ሙስና አስከፊነት የመናገሩን ሞራል ከየት እንዳመጡት እንጃ። ያንን ሁሉ ጉድ በአናታቸው ላይ ተሸክመው እንደው ዝም ቢሉስ ምን አለበት? አበው እንዲህ ይመክራሉ
“የምታወጣቸው ቃላት ከዝምታ የተሻሉ መሆናቸውን ስታውቅ ብቻ ተናገር።” አቶ ስብሀት ነጋ በአንድ ወቅት፤ “በኢትዮጵያ በተጨባጭ ያለው ሙስናን ለማጥፋት ፍላጎት እንጂ የፖለቲካ ቁርጠኝነት ብሎ ነገር የለም።”ብለውም ነበር። ይህ አባባል ግምሽ እውነታ አለው። በእርግጥ ፍላጎቱም ቁርጠኝነቱም ቢኖር ኖሮ አቦይ ስብሃት ከአይ
ቴ ነጋ ገብረ-እግዚአብሔር ጋር መኖርያቸው በከርቸሌ ይሆን ነበር ። አንዳንዴ ጸረ-ሙስና የሚሉት ድርጅታቸውን አፈንጋጮችን (ትናንሽ አሳዎችን) ለመምቻ ይጠቀሙበታል።
ርኢቶ ንድወት ካብ ሓላፊ ቢ/ር/ህ/መ/ክ/ትግራይ ገ/ሚኪኤል መለስን ካልኦትን
የዘንድሮው የአውስትራሊያ የዓለም ዋንጫ ተሳትፎ በተከታታይ ለአራተኛ ጊዜ ሲሆን በአጠቃላይ ግን አምስተኛዋ ነው። ጥሩ ተሳትፎ አድርጋበታለች የሚባለው በ2006 በተካሄደው የዓለም ዋንጫ ላይ ሲሆን፤ ከመጨረሻዎቹ 16 ቡድኖች ገብታ ከጣሊያን ጋር ባደረገችው ጨዋታ በመጨረሻዎቹ ደቂቃ በተሰጠባት ፍፁም ቅጣት ምት ተሸንፋ የ
ወጣችበት ነው።
እያለ መጫወቱ ከድንበር ባሻገር ስላለው ሰውኛ ወግ ማውራቱ ባይሆን ኖሮ አስቀድሞ ዳህላክን ባነሳበት ዜማ “ዝሆኖች ተጣልተው ሰበሩት ድንበሩን” ይል ነበርን? እኛ የከሳሾቹን ሸር ሳይሆን የቴዲ አፍሮን ፍቅር እናውቃለን:
የመርከብ ድርጅቱ መርከቦቹን በአውሮፓውያኑ 2013 ከገንቢው የቻይና ኩባንያ ሲረከብ ችግሮቹ አግጥጠው ይመጣሉ።የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት መርከቦቹን ደንበኛ ሆኖ እንዲጠቀም ጥያቄ ሲቀርብለት :
አዲስ የፕላቶ አካዳሚ በ402 ዓ.ም. ተመሰረተ። ርዕዮተ አለሙ የፕሎቲኖስ (197-262 ዓም የኖረ) ትምህርት አሁን «አዲስ ፕላቶኒስት» የተባለው ፍልስፍና ነበር። ይህ የፕሎቲኖስ ፍልስፍና ዘዴ ወደፊት ለማንኛውም ሃይማኖት ፈላስፎች መሠረታዊ ሆነ፤ ማለትም ለአረመኔነት (ቅሬታ)፣ ለኖስቲሲስም፣ ለክርስትናም፣ ለእስልም
ናም ሁሉ፣ «አዲስ ፕላቶኒስም» የፍልስፍና ትምህርት መሠረት ሆነ። ነገር ግን ትምህርት ቤቱ እራሱ የአረመኔነት ቅሬታ ስለ ነበር፣ የቢዛንታይን ንጉሰ ነገሥት ዩስጢኒያኖስ በ521 ዓም. ተቋሙ እንዲዘጋ አዘዙ።
8 ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ ፍሬ ሰጠ።
ሃስፐል በሲአይኤ ውስጥ ያደጉ ናቸው፡፡ ከ61 ዓመት ዕድሜያቸው 33 ያህሉን ያሳለፉት በሲአይኤ ነው፡፡ ጂና ሃስፐል የመጀመርያዋ ሴት የሲአይኤ ዳይሬክተርም ለመሆን በቅተዋል፡፡
የኔ ሥጋት ተዳክሞም ቢሆን ያደፈጠው የሕወሓት ወጥመድ ውስጥ እንዳንገባ ነው፡፡ ለዚህ አውሬ ቡድን በጭራሽ ምንም ክፍተት መፍጠር የለብንም፡፡ ከልብ በመጨነቅ ትችትና ነቀፌታ የምትሠነዝሩ ወገኖች (አጀንዳ ተነጠቅን /ለነገሩ አገራዊ ፈትለ ነገር ላይ ማንም የሞኖፖል መብት የለውም/፣ ተቃዋሚነታችን ትርጕም አጣ ወዘተ. በ
ማለት ድብቅ ፍለጎት ያላቸው አካላት እንደተጠበቁ ሆነው) ሥጋት ጠ/ሚ ዓቢይ የዘረኛውን የወያኔ ትግሬ አገዛዝ ባለበት ሁኔታ ለማስቀጠል እየሠራ ያለ አስመሳይ ነው ወይም ይህን ዓይነት አደገኛ ተልእኮ ላለመያዙ ምንም ዋስትና የለንም የሚል ነው፡፡ አያድርገውና ይሄ ቢሆን በእናንተ በኩል የመጠባበቂያ ዕቅድ አዘጋጅታችኋል
ወይ? ከአሉባልታው ይልቅ ሊሆኑ ይችላሉ ተብለው ለሚገመቱ ማናቸውም ዓይነት ክስተቶች ራስን ማዘጋጀቱ አይሻልም? እውነቱን ለመነጋገር ይህን የኋለኛውን ሥጋት በተጨባጭ ማስረጃዎች አስደግፎ ያቀረበ ቡድንም ሆነ ግለሰብ አላየሁም፡፡ እንዲህ ዓይነቱ የመላምት ጽሑፍም ሆነ ንግግር የሕዝብን ልብ ከመክፈል፣ ከማዘናጋት፣ ውዥንብ
ር ከመፍጠርና ተስፋ ከማስቆረጥ የተለየ ፋይዳ ያለው አይመስለኝም፡፡ በተለይም አንድ ካገር ሸሽቶ የወጣ የወያኔ ደኅንነት የቀድሞ አባል በቅርቡ የሰጣቸው ቃለ መጠይቆች ገንቢ ሆነው አላገኘኋቸውም፡፡ የወያኔ ደኅንነት ተቋምን፣ ምንም አቅም የሌለው ጠ/ሚ ዓቢይ ቀርቶ የሕወሓት ዋና ሰዎች እንኳን ሊነኩት የማይቻላቸው አይበ
ገሬ ድርጅት አድርጎ ሥሎልናል፡፡ ይህ ግለሰብ ከወያኔ ተፋትቶ ወጣሁ ቢልም በወያኔ ደኅንነት አባልነት ዘመኑ በአገርና በሕዝብ ላይ ምን ጥፋት/ወንጀል እንደሠራ ለጊዜው ማስረጃ በእጃችን ስለሌለ አናውቅም፡፡ (መቼም የወያኔ ደኅንነት የአገርና የሕዝብ አለመሆኑን በሚገባ ያውቀዋል) ይህ የወያኔ ትግሬ የግል ተቋም ወያኔ በ
ምድረ ኢትዮጵያ ቆሻሻ እና ነውረኛ ድርጊቶችን የሚያስፈጽምበት በአመዛኙ የኅሊና ቢሶች ስብስብ እንደሆነ ላለፉት 27 ዓመታት ከተፈጸሙት ግፎችና በደሎች ማንም ኢትዮጵያዊ የሚገነዘበው ነው፡፡ ታዲያ የዚህን ግለሰብ ንጽሕና ማን መሠከረለት? እጁ እንደወያኔ በንጹሐን ኢትዮጵያውያን ደም ተጨማልቆ ከሆነ የፈጸመውን ጥፋት አም
ኖና ከልቡ ተጸጽቶ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ጠይቋል ወይ? የሚናገረውን ሁሉ በማስረጃ እንዲያስደግፍ ሲጠይቅ በስሜታዊነትና እኛ ተራ ዜጎች ስለወያኔ ደኅንነት በእኛና በወገኖቻችን ደርሶብን ካየነው/ከሰማነው እንዲሁም በመላምት ከምንናገረው የተለየ ነው ለማለት አያስደፍርም፡፡ በማስረጃ የነጠረ ሐቅ ይዞ ሳይመጣ እሱ ሕይ
ወቱን ለማትረፍ (በዚህ ምክንያት ወጥቶ ከሆነ) ሸሽቶ ቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ በአረመኔዎች ጥይት እንዲያልቅ የእልቂት ጥሪ ለማድረግ ምን የሞራል ብቃት አለው?
8ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ። አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።
ሲሉ ያላቸውን ቅሬታ ለፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል፡፡
(አዲስኒውስ) አዲስ አበባ – የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 16ኛ የወንጀል ችሎት የፌዴራል ዐቃቤ ህግ ያቀረበውን ክስ ተመልክቶ የፋክት መጽሄት ሥራ አስኪያጀ ወ/ሮ ፋጡማ ኑሪዬ በ3 ዓመት ከ11ወር ጽኑ እስራት እንዲሁም የአዲስ ጉዳይ መጽሔት ሥራ አስኪያጅ አቶ እንዳልካቸው ተሰፋዬ እና የሎሚ መጽሔት ሥራ
አስኪያጅ አቶ ግዛው ታዬ እያንዳንዳቸው በ3 ዓመት ከ3 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ፍርድ ቤቱ ቅጣት ውሳኔ እንዳስተላለፈባቸው ከአዲስ አበባ የአዲስኒውስ ሪፖርተር ዘግቧል ፡፡