text stringlengths 0 200 |
|---|
ኢህአዴግ ጥልቅ ታህድሶ አድርጌበታለሁ የሚለውን ያለፈውን አንድ ዓመት ብንመለከት እንኳን የሀገሪቱ ችግር ይበልጥ እየተወሳስበ እንጅ እየተፈታ ሲሄድ አልተመለከትንም፡፡ ለዚህ ደግሞ ዋና ምክንያት አንድ ነው፡፡ ፖለቲከኞቻችን የአጭርና የረጅም ጊዜ ስትራቴጀዎችን ነድፈው ሀገራዊ ችግሩን ከማቃለል ይልቅ የየዕለት ተወዳጅነት |
ን ለማጋበስ መሽቀዳደምን የዘወትር ተግባቸው አድርገዋል፡፡ |
10. ሌሎችን ይቅር ስንል በይሖዋ ላይ እምነት እንዳለን የምናሳየው እንዴት ነው? |
የአሁኑን ጨምሮ በሁለት ዙሮች ከሚካሄደው የሥልጠናና ምክክር ጉባኤ ጋራ በተያያዘ በሀ/ስብከቱ ጽ/ቤት እና በአዲስ መልክ በተሠራው መዋቅራዊ አደረጃጀት መሠረት በሚቋቋሙት የክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች የሓላፊዎችና ሠራተኞች ምደባ እንደሚካሄድ ተዘግቧል፡፡ ምደባው የተካሄደው ለዚሁ ዓላማ በተቋቋመው መዳቢ ግብረ ኀ |
ይል በተሰበሰበ የሠራተኞች የትምህርት ዝግጅትና የአገልግሎት ልምድ ማስረጃ መሠረት መኾኑ ታውቋል፡፡ |
ከሁለት ሳምንት በፊት በወልቂጤ ከ10 ሺ የማያንሱ የከተማዋ ነዋሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ መውጣታቸውን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን በርከት ያሉ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙላቸው መጠየቃቸው አይዘነጋም፡፡ የዞኑ አስተዳደር፣ ነዋሪዎቹ ያቀረቡትን የልማት ጥያቄዎች በተመለከተ ለአዲስ አድማስ በሰጡት ማብራሪያ፣ ጥያቄዎቹ |
በሙሉ ትክክልና ተገቢነት ያላቸው እንደሆኑ ጠቁመው፣ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ጥረት እንደሚደረግ መናገራቸው ይታወሳል፡፡ |
ባለስልጣኑ ምክንያታዊ ያልሆነ የሸቀጥ እና የሰብል ምርት ላይ የሚደረግ የዋጋ ጭማሪ ባስቸኳይ እንዲቆም አሳሰበ |
የሕዝቡን ሰላምና መረጋጋት ለማደፍረስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መመርያ በሚጥሱ ኃይሎች ላይ ዕርምጃ እንደሚወስድ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት ሴክሬታሪያት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ |
ካራቱሪ “300ሺህ ካሬ ሜትር መሬት ተለምኜ በእጅ በእግሬ ገብተው ነው የሰጡኝ። ያውም የማይረባ የማይጠቅም መሬት…” እያለ ተሳለቀ። ….ዛሬ እሱ ከናቃት መሬት ላይ ስንቱን ዜጋ ነቅለው፣ ስንት ጎጆ ፈርሶ እንደሰጡት አያውቀውም……እኛም በምድራችን ላይ ለቂጥ ማረፍያ ለእግር ማቆምያ እራፊ መሬት እንደሌለን አይገነዘብም… |
…ህንዳዊው ካራቱሪ ፖለቲካችን ያረጀና ፊውዳላዊ እንደሆነ ተቸ….የወያኔ ባለስልጣናትን ፊት ለፊት አብጠለጠለ፣…በካድሬነት ብቻ የተሰገሰጉ ብሎ አረፈው……ከታች ያሉት ከላይ ያሉት የሚናገሩትን የማይሰሙ ናቸው ሲል የስልጣን ተዋሩዱን ምንነት ያአጋለጠ..ሲሆን…ገንዘብ ይዞ በመምጣቱ የተለየ የእዝ ስርአት ለሱ ብቻ እንደተዘጋ |
ጀለት ተናግራል…..እናም ይህን ያህል መሬት ቢሰጠውም ቅሉ ውጤቱን ለማየት ከፈለግን ቢያንስ 60 አመት መጠብቅ እንደሚገባ አረዳን። ምን ይሄ ብቻ ወንድ ነኝ ያለ መሬቴን ይንካና የህንድን ጀግንነት ያያል ሲል በገዛ ሀገራችን ጦርነት አወጀብን!~ ገንዘብ ያለው ደፋር ነው!~ ለኛስ?~ ዜግነት ብላሽ!…….አንድ ካራቱሪ ያ |
ንን ለአመታት የተዘመረለትን “ኢንቨስትመንት” በድቡሽት ላይ እንደተሰራ ቤት መሰረት እንደሌለው ገለጠልን…ስንቱ ስንት ጉድ ይዞ ይሆን? …..አወይ ኢትዮጵያ ወዴት ነሽ?! |
የደም ግፊት ለመዘንጋት(መርሳት) በሽታ እንደሚያጋልጥ ተገለፀ _ HT |
ካሜሩን በ2019 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች አርብ ምሽት ሱዳን እና ግብፅ ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምረዋል፡፡ በምድብ አንድ የምትገኘው ሱዳን ማዳጋስካርን አስተናግዳ ባልተጠበቀ መልኩ 3-1 ስትሸነፍ በምድብ አምስት ሊቢያ ሲሸልስን 5-1 ረታለች፡፡ |
ያባቶቻችንን ትውልድ ደግሞ ዘመናዊ ትምህርትን የቀመሰ፤ በግራ ዘመም ፖለቲካ የጠነበዘ፤ ዘርኝነትን ያነገሰ፤ አለመግባባትን የፈጠረ፤ ኢትዮጵያዊነትን ያንኮላሸ እና ስደትን እንደ አማራጭ ለዘመናችን ኢትዮጵያ ያወረሰ ትውልድ ነው: |
ሆይዑር ኩባንያ ዋና ምርቶች በሰፊው ሁሉ በዓለም ላይ ጥቅም ላይ ናቸው; የእኛን ምርቶች መካከል 80% በዩናይትድ ስቴትስ, ጃፓን, አውሮፓ እና ሌሎች ገበያዎች ወደ ውጪ መላክ. ሁሉም ነገሮች ከልብ አቀባበል እንግዶች የእኛን ፋብሪካ ለመጎብኘት ይመጣሉ. |
ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ወደ ሀገር ሲገቡ የእርጅና ቅናሽ ከተሸከርካሪው የምርት ዘመን በመነሳት እስከ ሦስት ዓመት መጨረሻ ድረስ ከፎብ /Free on Board or FOB/ ላይ በየዓመቱ የሚደረግ የ10 በመቶ ቅናሽ ሲሆን ቅናሹ ከ30 በመቶ አይበልጥም፡፡ |
አንብቡት፤ አስተያየት ስጡበት፡፡ እኔም ከሰሞኑ የራሴን ሃሳብ እሰጥበታለሁ፡፡ ቀጥሎ ያገኙታል፡፡ |
ይህን ያላደረጉት አብይ በህወሃቶች ዘንድ አሸናፊ ናቸው ተብለው ይቆጠሩ ዘንድ የሚሆን አይመስለኝም፡፡ አሸናፊ፣ጉልበታም ማሰር እየቻለ ነገር ግን መንግስትነቱን በሚመጥን ማስተዋል አስተውሎ፣ የቂም በቀልን፣ የጥርስ መናከስ ፖለቲካዊ ባህላችንን የሆነቦታ ለመስበር ሲል ብቻ ማሰር የሚገባውን ላያስር እንደሚችል በህወሃቶች |
ዘንድ ግንዛቤው ያለ አይመስለኝም፡፡ አዲስ ባህል ሊያመጡ የሚቸገሩት ጠ/ሚ/ር አብይ የገጠማቸው ትልቅ ፈተና ቋጠሮው ያለው እዚህ ላይ ነው፡፡ አብይም የህወሃትን ነገራ ነገር አይተው የመደመር ፍልስፍናቸው በተደማሪው ሁሉ ዘንድ እሳቸው የሚሰጡትን (ከነተበው ፖለቲካችን የመውጣት መንገድ አይነት) ትርጉም ብቻ ሊይዝ እንደ |
ማይችል የተረዱ አልመሰለኝም፡፡በሁለት አካላት ዘንድ የሚደረግ የመስተጋብር ዘይቤ አንደኛው አካል የተረዳበት አረዳድ መልካም ስለሆነ ብቻ መልካም ፍፃሜ ላይኖረው ይችላል፡፡ |
በካቶሊካዊት ቤተክስቲያን የምስራቅ አብያተ ክርስቲያናት ወጣቶች በእምነታቸው ጠንክረው እንዲገኙ፣ ለሀገራቸው እድገት፣ ሰላም፣ ፍቅርና ፍትህ መጎልበት መሥራት እንዳለባቸው፣ ስቃይና መከራ ቢበዛም ስቃይንና መስዋዕትነትን ከሌሎች ወንድሞችና እህቶች ጋር በመጋራት የሰው ልጆችን ብልጽግና ማረጋገጥ እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል |
። በመካከለኛው ምስራቅ አገሮች የምትገኝ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ብጹዕን ጳጳሳት በመልዕክታቸው፣ በአካባቢው አገሮች የሚገኙ ክርስቲያኖች መከራ፣ ስቃይና ስደት ቢፈራረቅባቸውም የወንጌል ምስክርነትን መስጠታቸውን አላቋረጡም ብለዋል። |
ከመጀመርያው ዙር ውጤት አንጻር ለሊቨርፑል ተጨዋቾች ይህ ጨዋታ ተራ ጨዋታ ነበር። ከአደም ላላና በቀር። በጉዳት ከሜዳ ለራቀው ላላና ይህ ጨዋታ እንደ ፍጻሜ ነበር። |
ተስፋ ቆርጦ ከሕይወት ትግል የሸሸ ሰው እድሉን መጠቀም አይችልም፡፡ መልካም ውጤት ማለት እድልና ትግል በሚገናኙባት የማቋረጫ ነጥብ ላይ የምትገኚ ናት፡፡ እድል ከሰሜን ወደ ደቡብ፣ ትግል ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ሲጓዙ አንድ ቀን ይገናኛሉ፡፡ አንቺ ትግልሽን ካቆምሺው ግን ሳይገናኙ ይቀራሉ፡፡ ስለዚህ ተስፋ አትቁረጭ፡፡ |
ታገዪ ታገዪ ታገዪ፡፡ |
9ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን በሰበታ ተካሔደ |
* ከዚያ በኋላ የኢህአዴግ ምክር ቤት የተወሰኑ ቀናት እረፍት ይውሰድ። |
በታክና ቻምበር ውስጥ ህመምቶቻችን ህይወታቸው ምን ያህል ምቹ እንደሆነ በቋሚነት አስተያየት ሰጥቷል. |
የሰው ልጅ አእምሮው ውሱን፣ ዕውቀቱም የተገደበ ስለሆነ ነገረ ሃይማኖትን ከአቅሙ በላይ ለመተንተን ይከብደዋል፡፡ ስለሆነም የረቀቀውን የእግዚአብሔርን አሠራር ስፋቱንና ጥልቀቱን በሥጋዊ ዕውቀቱ እመረምራለሁ ሲል ከተሳሳተ ሀሳብ ላይ ደርሶ ይሰናከላል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ላይ እንደምናየው በመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘ |
መን የነበሩት ግኖስቲኮች ከሃይማኖት ተሳስተው የወደቁት፣ ሃይማኖትንና ዕውቀትን በመደባለቅ ለመጓዝ ባደረጉት ሙከራ ነው፡፡ ሥጋዊውን ዓለም ልንመረምር እንችላለን እንጂ የመንፈስ ቅዱስን ሥራ ልንመረምር አንችልም፡፡ በመሆኑም ሊቃውንት በእምነት ተራቅቀው ብዙ የሃይማኖትን ምሥጢር ባወቁ ቁጥር የሚያውቁት ገና አለማወቃቸውን |
ነው፡፡ ስለሆነም ውሱን የሆነ ዕውቀታችንን በትህትናና በትዕግሥት እግዚአብሔርን ከማገልገል ጋር ልንጠቀምበት ይገባል፡፡ |
በድብቅ ቤተ ክርስቲያንን ወደ ካምፓኒ ለመቀየር የተደረገ ሕገ ወጥ ስራ (ሰነድ) |
እስኪ ይሄንን ጉዳይ ጥቂት ማሳያዎችን በመጥቀስ ያለውን እውነታ ተጨባጭ እናድርገው፡፡ ሀገራችን ከ80 በላይ በሐውርት ባለቤት ናት እነዚህ ብሔረሰቦች አንደኛው ከሌላኛው እንዴት ባለ ሁኔታ እንደተዋሐዱ እንመልከት፡፡ ከሰሜን ኢትዮጵያ ስንጀምር ባሕረ-ምድር ውስጥ (ባዕዳን ኤርትራ ይሏታል) ሐማሴን የሚባል የትግሬ ብሔረሰ |
ብ ክፍል አለ፡፡ ስለ የት መጣሽነታቸው ሲናገሩ ምን ይላሉ? ከበጌምድር (ጎንደር) የፈለሱ እንደሆኑና አማራ እንደነበሩ በጊዜ ሂደትና በታሪካዊ ኩነት ግን ወደ ትግሬነት እንደተለወጡ ይናገራሉ፡፡ በዚህም ምክንያት ሳይሆን አይቀርም ትግርኛቸው ከሌሎች ትግርኛ የተለየና የአማርኛ ተጽዕኖ ጎልቶ የሚታይበት፡፡ ከሰሜን ወደ ም |
ሥራቅ ልውሰዳቹህና ሐረር ላይ ሐረርን የመሠረቱ የመጀመሪያዎቹ በጊዜ ሒደትና በታሪካዊ ኩነት ዛሬ ላይ ከቋንቋቸው እስከ የተቀረው መገለጫቸው ድረስ ተቀይሮ ሌላ የሆኑት ከሐማሴን ፈልሰው የሄዱ ትግሮች እንደሆኑ አለቃ ታየ ከ100 ዓመታት በፊት በታተመው የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ በሚለው መጽሐፋቸው ገልጸዋል፡፡ |
እግዚአብሔርን ከልባችን በማክበር፣ ለእርሱ ያለንን ፍቅር ለሌሎች በምናደርገው መልካም ተግባር መግለጽን እንድንችል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ትርዳን”። |
አርሜኒያዊውም ተጫዋች እንደ ጂሩድ ኳሷን ቀድሟት የደረሰ ይመስላል። ነገር ግን ወደፊት ሲሳብ ኳሳን እግሩ ወደ ውጭ ወጣ አድርጎ ተረከዙ ላይ ኳሳ ስታርፍ በቄንጠኛ ሁኔታ ግቧን አስቆጥሯታል። |
በግራ መጋባት ወደ እርስ-በእርስ ግጭት! – Ethiopian Think Tank Group |
የክልሉን ህዝብ ከድህነት ለማውጣት የሚያስችል የተፋስስ ወንዞችና ለም መሬት ባለቤት ነው ያለው ፕሬዚዳንቱ የክልሉ መንግስት የህብረሰቡን የስራ ባህል ለማሳድግ ‘ተበዒና ማል’ በሚል ተቋም በማቋቋም ወጣቶች የስራ ክቡርነት እንዲገነዘቡ የሚረዳ የስልጠና ፕሮግራም ተቀርጹ መተግበር መጀመሩን ገልጸዋል፡፡ |
የጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድና አጋሮቻቸው የቂም በቀል ድርጊት ቁጥር |
ወደ ተናሳሁበት ጉዳይ ስመለስ ባለቤቱ ከላይ ከተጠቀሱት መንገዶች ውስጥ ለፍላጉቱ ማሳኪያ የሚሆን የርክክብ ዘዴ ካልመረጠ አለመግባባቶችና ግጭቶች መከሰታቸው አይቀሬ ነው፡፡ |
ሰዎች በተፃፉ ነገሮች ላይ የተሰማቸውን ተቃውሞዎች ለመግለፅ መፅሐፍ ሲያቃጥሉ ማየት አዲስ አይደለም። ግርማም አዳፍኔን ያቃጠለው በዚሁ ተቃውሞን የመግለፅ ምክንያት መሆኑን ሲናገር ነበር። |
• ይህ የምትሉት የልማታዊ መንግስት ባህሪ አጠቃላይ የህዝብን አመለካከት በአንድ ፖለቲካ ፓርቲ ዕምነት ላይ በማጠር በዚያ ማለፍን አስገዳጅ አድርጎ ያመጣል፡፡ ልማታዊ ጋዜጠኛ፤ ልማታዊ ቄስ፤ ልማታዊ ሼክ ወ.ዘ.ተ… የሚባለውም ከዚህ ጠቅላይ ባህሪ በመነሳት ነው፡፡ |
መርሳ ከተማ ዕዳጋ ቦታ - ፋይል |
እስካሁን ካየናቸው ነጥቦች አንጻር ምን ብለን መደምደም እንችላለን? ኢየሱስ ስለ ማግባትና ስለ ትንሣኤ የተናገረው ሐሳብ የሚሠራው ከሰማያዊው ትንሣኤ ጋር በተያያዘ ሊሆን ይችላል። ከሆነ ደግሞ እሱ የተናገራቸው ቃላት ሰማያዊ ሕይወት ለማግኘት ስለሚነሱ ሰዎች ብዙ ነገር ይነግሩናል፤ ይኸውም እነዚህ ሰዎች አያገቡም፣ ሊሞ |
ቱ አይችሉም እንዲሁም በአንዳንድ መንገዶች ከመላእክት ማለትም በመንፈሳዊው ዓለም ከሚኖሩ መንፈሳዊ ፍጥረታት ጋር ይመሳሰላሉ። ይሁን እንጂ እንዲህ ያለው መደምደሚያ የተለያዩ ጥያቄዎችን ያስነሳል። |
ሳይጣራ የተዘጋበት ውሳኔ ሕግንና አሠራርን የጣሰ ነው haratewahido.wordpress.com/2018/02/11/%e1… https: |
ያው ሁላችንም እንደምናውቀው ኮልጌት፣ ቡርሽና ውኃ ያስፈልጋል፡፡ |
ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን። በብሄር ከተደራጁ ድርጅቶች ብቻ ግንኙነት ታደርጋላችሁ ለተባለው ቅስቀሳው የወያነ ቅስቀሳ ከመሆኑ ባሻገር ትክክለኛ መረጃ ኣይደለም። እኛ የምናደርገው ግንኙነት ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብና በብሄርም ሆነ በህብረ-ብሄራት ከተደራጁ ድርጅቶች ጋር እንደሆነ ለማንም ግልፅ ሊሆንለት ይገባል። ከዚህ |
ውጭ ኣንተ በብሄር ኣንተ ደግሞ በህብረ-ብሄር ተደራጅ እያልን መመሪያ |
-የክለቡ የስታድየም ግንባታ ምንም አይነት የስራ እንቅስቃሴ አለመጀመሩ |
ስሜተ ቀዝቃዛ ናቸው፡፡ የሚያስደስት ነገር አያስደስታቸውም፣ የሚሳዝን ነገር አያሳዝናቸውም፡፡ በአጠቃላይ ከሰዎች ተቃራኒ ሆነው ይታያሉ፡፡ ነገሮችን ለይቶ የማወቅ ችሎታ መቀነስ ይከሰትባቸዋል፡፡ አንድን ነገር ደጋግመው ማውራት ወይም መስራት ያበዛሉ፡፡ ለምሳሌ ያህል ቀኑን ሙሉ ጭንቅላታቸውን መነቅነቅ ወይም በአንድ ቦታ |
ሳይንቀሳቀሱ ለብዙ ሰዓት መቀመጥ የመሳሰሉት ይስተዋልባቸዋል፡፡ |
በጉባኤው መካከል የዳካር ሊቀ ጳጳስ፣ ብጹዕ አቡነ ቤንጃሚን ንዲያዬ እና የሴነጋል ፕሬዚደንት ክቡር ማኪ ሳል እና ጥሪ የተደረገላቸው የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑ የሴነጋል ሴቶች በእንግድነት መገኘታቸው ታውቋል። |
2ኛ ሊሊት ብቻ መሆኑ ደግሞ መግረም ሳይሆን አስቆኛል: |
አይ ፡ ልክ ፡ አይደለሽም ። |
አሜሪካ ሰሜን ኮርያ በሳምንቱ መጀመሪያ ለፈጸመቺው የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ በሳምንታት ወይም በወራት ጊዜ ውስጥ የከፋ ምላሽ እንደምትሰጥ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ማስጠንቀቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ |
ዳውሮ በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኝ ብሔር ነው። |
በተጨማሪም እንደሬኔ ዴካርት መላምት እንዲያውም ከባህል ውጭ አንድ ሆነ ብሎ አሳሳች የሆነ እርኩስ ሰይጣን ሊኖር ይችላል፡፡ማኅበረሰቡ ውስጥ ያሉ አሳሳች ነገሮች ዐውቀው ለማሳሳት ሳይሆን ካለማወቅ እና የጠቀሙ እየመሰላቸው የሚያሳስቱ ሲሆን፣በአንፃሩ የአሳሳቹ ጂኒ ተግባር ግን አስቦና ሆነ ብሎ የሚያደርገው ነው፡፡ከሬኔ |
ዴካርት አስተምህሮት የምናገኘው ስሕተት እንደ ስሕተት የግለሰቡ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ከማኅበረሰቡ አመለካከት ጋር የተቆራኘ መሆኑን ነው፡፡ |
ከድህነት ወለል በታች የሚገኙ ነዋሪዎችን አንድ ዕርምጃ ለማሻገር |
አገራችን በጠንካራ የኢኮኖሚና የፖለቲካ መሰረት ላይ በተገነባችበት በዚህ ወቅት ህገ-መንግስታዊ ስርዓታችንን አስተማማኝ የለውጥ መሳሪያ አድርገን እስከተጠቀምንበት ድረስ በርግጥም ረጅም በማይባል ጊዜ ያሰብነውን ግብ ማሳካት እንደምንችል እምነቴ የፀና ነው፡፡ |
Home ዜና ኣብ ወረዳ ራያ ዓዘቦ ምኽፋል ግብሪ 2008/9 ዓ/ም ኣብ ኣካራይ ተካራይ ብርኪ ሐ .......... |
አዝ፦ ደስ ፡ ይለናል ፡ ከአምላካችን ፡ ጋር ፡ ጉዞ |
ጽማቕ ሓበሬታ ካብ ምንቅስቓስ ንጋባእ ጥሪ 10፡ 2016 |
ከወንድሙ መኰንን፣ ዩኬ፣ 05 July 2018 በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ላይ የሚታየው የለውጥ ማዕበል ያልተጠበቀ ነው። መሣሪያ ያልያዘ የቄሮ፣ የፋኖ፣ የዘርማ እና የነበሮ ወጣቶች፣ መሣሪያ እስካአፍጢሙ የታጠቀውን ወያኔ ዘርረውት አረፉ። ከሕዝብ… |
አባላቱ በርካታ ቢሆኑም ነጋዴውን በመቅረብና በማነጋገር በቀላሉ ጤናማ በሆነ መንገድ መምራት ይችላል፡፡ |
አጥፊዎችም ለህግ እንዲቀርቡ ስራ ተጀምሯል ብለዋል፡፡ ሌላው የሃረር የውሃ ማጣሪያ ጣቢያ ህገ-ወጥ የካሳ ጥያቄ ባቀረቡ ቡድኖች የውሃ መስመሩ ተሰብሮ የነበረው ኤረር አካባቢ የሚገኘው ነበር፡፡ ይህ ግን ገና እልባት ያላገኘ መሆኑን ከከተማዋ የውሃና ፍሳሽ ቢሮ ሀላፊ ተሰምቷል፡፡ |
ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የህወሓት ሊቀ መንበር ሆነው ተመርጠዋል |
አቶ ፀጋዬ፡- ዘላቂው መፍትሔው ከግል ዘርፉ እንቅስቃሴ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ይህንን እንቅስቃሴ ለማጎልበት ደግሞ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከግሉ ዘርፍ በተለይ ከኤክስፖርተሩ ጋር ውይይት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ ችግራችሁ ምንድነው? ማለት ይገባቸዋል፡፡ እስከ ዛሬ ችግራችንን በተደጋጋሚ ተናግረን መፍትሔ አልተገኘም፡፡ ስ |
ለዚህ ማነቆውን ነገ ሳይሆን ዛሬ መበጣጠስ ያስፈልጋል፡፡ እያንዳንዳችን ሌት ከቀን የምንሮጥበት አሠራር መዘርጋት ጊዜ ሊሰጠው አይገባም፡፡ በአገር ውስጥ ንግድም በተመሳሳይ የሚታይ ነው፡፡ ራስን በምግብ ከመቻል አንፃርም መተግበር የሚገባቸው ጉዳዮች አሉ፡፡ ለምሳሌ ኢትዮጵያ ስንዴ ከውጭ ማስገባት ማቆም አለባት፡፡ ለስን |
ዴና ለዘይት የውጭ ምንዛሪ ተመድቦ ከውጭ እያስገባን እስከ መቼ እንሄዳለን? ከዚህ አንፃር የረዥም ጊዜ ዕቅዳችንን ዛሬ ማስቀመጥ አለብን፡፡ ኢትዮጵያ ስንዴ ኤክስፖርት ማድረግ ያለባት አገር ነች፡፡ ከአቅም በላይ የሆነ የአየር ንብረት ለውጥ ካልተከሰተና ትልቅ ጥፋት ካልመጣብን በቀር፣ ይህች አገር አፍሪካን የሚመግብ አ |
ቅም አላት፡፡ |
“አገሩ ውስጥ ወጣት የሚባል የለም’ኮ። አንድ ልጅ 16፤ 17፣ 18 ዓመት ከሆነ የሚያስበው መጥፋት ነው። አባት ከሆንክ ግን የት ትሔዳለህ። መማረር ብቻ። ሰዉ አይናገርም። ዝ…..ም ብቻ”። (‘ም’ን ላላ አድርጎ እየጠራት።) |
ወ/ሮ አሲ፦ በተለይም በረከት ከመታሠሩ በፊት ከፍተኛ ዘመቻ ተደርጎበታል። ፀረ-አማራ ነው፤ ለትግራይ የሚያደላ ነው የሚሉና መሰል ዘመቻዎች ሲደረጉበት ነበር። የዋሁ ሕዝብ እውነት ሊመስለው ይችላል። ለእነዚህ ዘመቻዎች ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ በረከት መልስ አይሰጥም ነበር። ትኩረትም አይሰጣቸውም። ማሕበራዊ ሚድያ ላይም |
አይሳተፍም። ቀላል የማይባል ስም ማጥፋት የተደረገበትም ወጣቱን ማዕከል ባደረገ መልኩ ነበር። የጥላቻ ፖለቲካ ውጤት እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም። እንደውም እንደተደረገበት ዘመቻ ቢሆን ኖር በሕይወት የሚቆይም አልነበረም። ቢቢሲ፦ አቶ በረከት የተመሠረተባቸው ክስ ውድቅ ሆኖ በነፃ ይሰናበታሉ ብላችሁ ታስባላችሁ? |
ሶስተኛ አማራጭ የፓርቲው መሰረታዊ አቋም ነው፡፡ ይሄን አቋም የሚሸረሽርበት፤ አስተሳሰቡን የሚለውጥበት ምክንያት ይኖረዋል ብዬ አላምንም፡፡ እስካሁን ካለኝ ተመክሮ ለኢዴፓ የተለየ ዋጋ ከሚያሰጡት ነገሮች አንዱና ሊደርስበት ላሰበው ግብ እንደ ትግል ስልት የሚጠቅመው መንገድ ይሄ ብቻ ነው ብዬ ነው የማምነው፡፡ ከዚህ በ |
ተረፈ እኔ የምወስነው ጉዳይ አይደለም፡፡ አሁን እኔ ኢዴፓ ውስጥ አይደለሁም፤ ኢዴፓ ውስጥ ያሉ ሰዎች “ለትግል የሚያዋጣን ስልት ይሄ ነው” ብለው እስከአመኑ ድረስ ይቀጥሉበታል፡፡ ይሄ የእነሱ ውሳኔ ነው የሚሆነው። |
የወያኔ ወራሪ ሠራዊት ካለፈዉ ዐርብ ጀምሮ በወሰደዉ የማጥቃት አርምጃ ከአስራ ሁለት በላይ ሠላማዊ ዜጎችን የገደለ ሲሆን ከሟቾቹ ዉስጥ አንድ የአካባቢዉ ተወላጅ የሆነ የአሜሪካ ዜጋ ይገኝበታል። የግንቦት ሰባት ድምጽ ዝግጅት ክፍል የወያኔ ጦር በአካባቢዉ ያደረገዉ ጭፍጨፋ እንደተሰማ በክልሉ የሚገኙ አንዳንድ ባለስልጣና |
ትን ሰልክ ደዉሎ ሁኔታዉን ለማጣራት ሞክሮ ነበር ፤ ሆኖም የዝግጅት ክፍላችን ያናገረዉ ከፍተኛ የክልሉ ባለስልጣን በአካባቢዉ ምንም አይነት ግጭት የለም በማለት በአለም ዙሪያ የተሰራጨዉን እዉነት ለመካድ ሞክሯል። በሌላ በኩል አዲስ አበባ ዉስጥ የሚገኙ ከፍተኛ የወያኔ አገዛዝ ባለስልጣኖች የጸጥታ ሀይሎች ጋምቤላ አካባ |
ቢ የአማጽያንን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር በሚል በወሰዱት እርምጃ አንድ የአሜሪካ ዜግነት ያለዉ ሰዉ መገደሉን ለአሜሪካ ኤምባሲ ተናግረዋል። |
“ስሚ ሴትዮ፤ እኔ በህይወቴ እንደዚህ ያለ አስቀያሚ ልጅ አይቼ አላውቅም” አላት እየተኮለታተፈ፡፡ |
እስልምና - በስዊድን አገር ምናልባት ትልቁ ሃይማኖት እንደመሆኑ መጠን በሃይማኖቱ አስተምህሮ መሰረት ግብረ-ሰዶማዊነት ባህርያት ላይ ግልጥ የሆኑ እገዳዎች አሉት፡፡ |
ደራሲያን ማህበር ከ‹‹የካቲት ወረቀት ድርጅት›› ጋር የተዘዋዋሪ ፈንድ ስምምነት ሊፈራረም ነው - Addis Admass Newspaper _ Amharic news _ Ethiopian news |
የሚዲያ አካላቶች በመጨረሻ ላይ ግን በአዲስ አበባ ላይ እንዲደረግ ከድምዳሜ ላይ መድረሳቸውን እና አዲስ አበባ ልትመረጥበት የቻለችበት ምክንያት የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ መዲና መሆኗ ነው ሲሉ አክለው የገለጹ ሲሆን ከፕረስ ነጻነት ጋር ምንም የማያገናኘውን ሃሳብ ማቅረባቸው የአፍሪካ ምሁራንን ሊያስወቅስ ችሏል። የፕረስ |
ነጻነትን በሚያከብሩ ሃገራት ላይ ቢደረግ ለሌሎችም አርአያ እንዲሆኖ ሰርቶ ማሳያ መሆን ሲገባ አፈና በምታበዛው ኢትዮጵያ ላይ ይህንን ማድረጉ ተገቢ አለመሆኑን ብዙሃኖች የሚቃወሙት ቢሆንም አስተባባሪው ኮሚቴ ግን በኢትዮጵያ እንዲደረግ መወሰኑ የሚያሳፍር ተግባር ነው። በተለያዩ ቦታዎች ወከባ ድብደባ እና ግድያ በበዛበ |
ት ሰሞን ጋዜጠኞችን ምንም ወደማያውቁት ቦታ መወሰዳቸው እና ምንም አመላካች ነገር ባለያዘበት በዚህ ወቅት መንግስት በህዝበ ሙስሊሙ በሚያደርገውሰላማዊ ጥያቄ ከፍተኛ ፍራቻ ውስጥ እንደገባ እና ለዚህም መቀጣጫ ብሎ የወሰነውን እርምጃ በሰላማዊው ህዝብ ላይ በተረጋጋ መንፈስ ህብረተሰቡን እያጠቃ መሆኑን ከሃገር ቤት የደረ |
ሰን መረጃ ያመለክታልበተለይም በዚህ ረመዳን ጾም ወቅት ምንም ክፋት ነገር የማድረግ ፍላጎት የሌለው እና ትኩረቱን ለረመዳን ጾም ያደረገውን ህዝበ ሙስሊሙን የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ድብደባ እና ግድያ እያደረገ ቁጥራቸው ከሃያ የሚበልጡ ህዝበሙስሊሞች በተለያዩ ቦታዎች መገደላቸው የሰሞንኛ ዜና እንደነበር የሚታወስ ሲሆ |
ን የተለያዩ ሚዲያዎች እንደዘገቡት የሚታወቅ ነው ።ሆኖም ግን አሁንም በዚህ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት አላርፍም ያለው የኢትዮጵያ መንግስት ህብረተሰቡን ሰላም እየነሳ መሆኑን ብዙሃኖች ይጠቁማሉ ።በዚህ በሚቀጥሉት ቀናትም በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የፍርድ ሁኔታም የሚታይበት ቀን በመሆኑ ህዝቡ በፍርድቤት ተገኝቶ የፍትህን |
መንገድ አብሮ ከደሳለኝ ጋር እንዲከታተሉ ሲሉ አንዳድን የፖለቲካ ድርጅቶች ይጠቁማሉ ፣የአንድ ሰው መብት መጣስ የህዝብን መብት መጣስን የሚያሳይ ሲሆን ህግ |
ምሥጋና ፡ ለእግዚአብሔር (Mesgana LeEgziabhier) - ጌታያውቃል ፡ ግርማይ ፡ እና ፡ ብሩክታዊት ፡ አሰፋ - WikiMezmur: |
ማካር ሲሞኒች ይህን ሲሰማ ወደ አክሲኖፍ ተመለሰና ጉልበቱን በእጆቹ እየተመተመ “በጣም የሚደንቅ ነው! እውነት እጅግ ያስገርማል! እንደው አያታችን ግን በጣም አረጀህብኝ” ሲል በአግራሞት ተናገረ። |
“ሰውየው ሲያልፍ ለምን ድምፅ እንዳሰማሁ ታውቃለህ?” ሲል ጠየቀኝ። |
በበረሃ ፡ ስቅበዘበዝ ፡ ጌታ ፡ አገኘኝ |
የቅ/ሲኖዶሱን ልዕልናና ሕገ ቤተ ክርስቲያንን መፃረራቸውን የቀጠሉት አቡነ ማትያስ ማኅበረ ቅዱሳንን ‹‹የቤተ ክርስቲያን ቅኝ ገዥ›› አሉት – ‹‹አባ ማትያስ አላበደም፤ በዚኽ መግለጫ እንድትሠሩበት ነው የምነግራችኹ›› ሲሉም በማኅበሩ ላይ የጥፋት መልእክታቸውን ዐዋጁበት! |
#EBC ኢቲቪ 4 ማዕዘን ቢዝነስ የቀን 7 ሰዓት ዜና …ሚያዝያ 27/2010 ዓ.ም |
የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በሰኔ አስራ ስድስቱ የቦንብ ጥቃት የምርመራ ውጤት ዙሪያ የሰጡት መግለጫ _ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት |
2. ጥር 12 ቀን 2010 ዓ.ም በወልዲያ ከተማ የደረሰውን ጉዳት መቃወምና በመሰለው መንገድ ማውገዝ ህገ-መንግስታዊ መብት ቢሆንም ይህንን በወልዲያ ከተማ የተፈጠረውን ግጭት በምክንያትነት በመጠቀም በዕለቱም ሆነ በተከታዮቹ ቀናት ዜጎች በያዙት አመለካከትም ሆነ ማንነታቸው ላይ በመመስረት የደረሰው ጥቃት ፈፅሞ ተቀባይ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.