text
stringlengths
0
200
ነት የሌለው ተግባር በመሆኑ የሰው ህይወት እንዲጠፋ፣ አካል እንዲጎድል፣ ኢንቨስትመት እንዲወድም ፣ የግለሰቦችና የመንግስት ሃብትና ንብረት እንዲቃጠል፣ እንዲዘረፍና በልዩ ልዩ መንገድ ጉዳት እንዲደርስ ያደረጉ፣ በአጠቃላይ በህብረተሰቡ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስ ያስተባበሩም ሆነ የተሳተፉ በህግ ተጠያቂ ይሆናሉ፡፡
በግጭቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን ክህብረትሰቡ ጋር በመተባበር እንዲቋቋሙ ይደረጋል፡፡
በላብ ወዝ የተገኘ እግዚአብሄር ስላለበት መልካም ሲደረግበት እያየን ነው፡፡የነብስ ዋጋም ያሰጣል፡፡
ለነገሩ ድሃውስ ሃብታሙ የፍጠረው ይመሰለው የለ !! ድሃ መሆን እኮ ሃጥያትም ነው :
ወደ ታዋቂነት ደረጃ ውስጥ ይታያል በመስጠት ግምገማዎች ወታደሮች የመስመር ላይ
ይህንን እኩይ በቅማንትን ስም የመጣ የወያኔ አጀንዳ በማስፈፀም የጎንደር ዩንቨርስቲ በምሽግነት ተመርጧል።
« ጥላሁን ገሠሠን ሳስታውሰው… ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም ጃንሆይ ምን ተናገሩ? »
“ላቀረብነው ጥያቄ መንግሥት እስከአሁን ምላሽ ስላልሰጠን፣ ምላሽ እየጠበቅን መሆኑን ለመንግሥት ለማስገንዘብ ነው የወጣነው” ብለው ጥያቄዎቻቸውንም ደግመው ዘርዝረዋል፡፡
የደምን የስኳር መጠን መከታተል። ይህ የበሽታውን ሁኔታ ለማወቅ የሚረዳ መሠረታዊ መረጃ ሰጪ ተግባር ነው ። ቀጥሎ ሊወሰድ የሚገባውን እርምጃ ጠቋሚ ሊሆን ይችላል።
እንዲህ እንዲህ እያልን አትላንታ ከመሸ ገባን። አትላንታ ኮካ ኮላ ፋብሪካው እና ሙዚየሙ አለ። ከአጀማመሩ ጀምሮ አንድን የኮካ ምርት የአመራረት ሒደት የሚያሳዩበት፣ በሁሉም አገር ቋንቋዎች የተጻፉ (አማርኛን ጨምሮ) ፖሰተሮች ያሉበት የጉብኝት ሥፍራ ነው። ቦታውን ጎብኝተን ስንጨርስ እዚያው የተመረተ “ትኩስ ኮካ” አበ
ርክተውልን እሷን እየተጎነጨን እንወጣለን።
ታላቅ የኢሳት ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በኖርዎይ ኦስሎ _ DCESON
“የህሊና ሸክም አለባቸው ” እስክንድር ነጋ
በዚህ መሰረት ከቻይና ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ በተገኘ 3 ቢሊዮን ዶላር ብድር ከፍተኛ በሚባል የወለድ መጠን የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ተዘረጋ። የቻይና መንግስት ከሁሉም ሀገራት በተለየ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ብድር ሰጠ። በዚህ ምክንያት የኢትዮጵያ የብድር መጠን ከአመታዊ የምርት መጠን አንፃር ከአራት አመት በፊት
ከነበረበት 46.8% ተነስቶ 59% ደረሰ። ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) የኢትዮጵያ የብድር ጫና ከፍተኛ “High” ደረጃ ላይ መድረሱን አስታወቅ። ከዚህ በኋላ አንድ ፐርሰንት ጨምሮ 60% ከሆነ የዕዳ ጫናው ኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ ይጥለዋል።
ኩባንያው በኢንቨስትመንት ሥራዎች እንዲሳተፍ ኢትዮጵያ ፍላጎት እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትሩ መናገራቸው ውይይቱን የተከታተሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ካሳ ገብረዮሃንስ ገልጸዋል።
በ Android ላይ ይገኛል በጣም ታዋቂ ማስገቢያ ጨዋታ
አርበኞች ግንቦት 7 ቴድሮስ አድሃኖምን የሚያጋልጥ መረጃ ለቀቀ
"የቢድልበርግ ክለብ እንደ ተወዳጅነቱ በአልበርት ሪቫይ ውስጥ በ ""ቀበሌ"" ውስጥ ይገኛል"
አሁን ባለንበት ዘመን የሶላት ወቅቶችን በዘመን መቁጠሪያዎች አማካይነት በቀላሉ ማወቅ ይቻላል፡፡
በዛሬው ቀን ተረጋግተን በሙሉ እምነትና ድፍረት ስለ ወደፊት እናስባለን። ዛሬ የምናስበው ለነፃይቱ አፍሪካ ብቻ ሳይሆን ስለ አፍሪካ አንድነት ነው። ስለዚህም በምናስብበትና በምንሠራበት ጊዜ ያለፈው ታሪክ ትምህርት ሊሆነን ይችላል።በጐሳ ፤በሃይማኖትና በባህል ልዩነት አንድንትን ለመፍጠር እንቅፋት ሊሆን እንደማይችል ብዙ
ዎች ምሳሌዎች አሉ።
የአንድ አገር የመሰረተ ልማት አቅርቦት በተስፋፋና ዕድገት በመጣ ቁጥር በዚያው ልክ የሰብአዊ መብት አያያዝም እየዳበረ እንደሚሄድ ይታመናል። ይህ በኢትዮጵያ በተግባር እየታየ መምጣቱን የዘርፉ ምሁራን ያረጋግጣሉ።
ዊሊያም በ18 ዓመቱ የዶክትሬት ምሩቅ የመሆን ውጥን አለው፡፡
እዚህ ላይ ስለ ኦሮሞ ትግል ብዙ ማለት አልፈልግም ግን ትግላቸው እነ ጃዋርም ሆኑ ሌሎች የኦሮሞ ታጋዮች ለፍትህ ለዴሞክራሲ እና ለህግ የበላይነት ከሆነ አዎ ከኢትዮጲያ ሙስሊሞች ትግል ጋር አንድ ነው። ካልሆነ ጃዋር እንደሚለውን የኦሮሞን የበላይነት ለማረጋገጥ ከሆነ የሙስሊሙ ትግል አላማው እሱ አይደለም እንለዋለን።
እዚች ላይ የማዲባ ንግግር ትምጣ ታዋቂው የፀረ አፓርታይድ ታጋይ ማዲባ ማንዴላ እንዲህ ይላሉ “ እኛ የምንታገለው የነጭን የበላይነት አስወግደን የጥቁሩን የበላይነት ለማምጣይ አይደለም፤ እኛ የምንታገለው ነጩም ጥቁሩም በእኩል የሚኖርባት ደቡብ አፍሪካን ለመፍጠር ነው” እኛም እንዲህ እንላለል ‘እኛ የምንታገለው የኦሮሞ
ን እና የሙስሊሙን የበላይነት ለማንገስ ሳይሆን በኢትዮጲያ የህግ የበላይነትን ለማስፈን ነው!”
የዶቼቬለ አካዳሚ በኢትዮጵያ ለጋዜጠኞች የሰጠው ሥልጠና _ ኢትዮጵያ _ DW _ 16.04.2015
ከአይሁድ ከፊሉ እውነት አይደለም ብለው አስተባበሉ፤አላህ (ሱ.ወ.) የጠራትንና ያነጻትን ድንግል በከባድ ኀጢአት ወነጀሉ። ‹‹በመካዳቸውም፣በመርየም ላይ ከባድ ቅጥፈትን በመናገራቸውም ምክንያት፣(ረገምናቸው)።››[አል ኒሳእ፡156]
በፀረ-ሽብር ሕጉ መከሰስ ወይም መሰረዝ ብቻ ይገኛል!!
”የመከላከያ ማስረጃ አላችሁ?” ዳኛው ጠየቁ ”አዎ አለን የተከበረው ፍርድ ቤት” ጠበቃው መልስ ሰጡ። ዳኛው ”እንደሚታወቀው የፍርድ ቤቱ የሥራ ጊዜ እየተጠናቀቀ ነው፤ ስለዚህ ያው ለሚቀጥለው ዓመት መሻገሩ ነው …” በማለት ጠበቃውን ቀና ብለው ተመለቱ፣ ዝም አለ ”ፍርድ ቤት የሚከፈተው መስከረም 27 ነው። መስከረም 2
8 ደግሞ 48 ምስክሮች የሚሰማበት ችሎት አለኝ። ስለዚህ መቼ እናድርገው?” ብለው ዳኛው ጠየቁ። ”ፍርድ ቤቱ በተመቸው ጊዜ ያድርገው” ሲል ጠበቃው ሚሊዮን አሰፋ መልስ ሰጠ፤ ዳኛ ልዑል ገ/ማርያም ”እንግዲያውስ መስከረም 29 እናድርገው” የመከላከያ ማስረጃ ለመስማት ለመስከረም 29 ቀን 2001 ዓ.ም. ቀጥረናል” አሉ
ና መዘገቡን ዘግተው ተነሱ።
የመሃይማኑ ቁጥር ከላይ እንደተቀስነው ከተማረው ዜጋ ቁጥር በላይ ቢሆንም፤ በተማረው ህብረተሰብ ዘንድ ያለው የመፅኃፍ ግንዛቤም ሌላው ከንባብ ባህሉ ጋር ተያይዞ መነሳት ያለበት ጉዳይ ነው፡፡ የንባብ ምሽቶች፣ የማንበቢያ ቦታዎች (Reading Buzz) መኖር፣ ህፃናት ለማንበብ ያላቸው ተነሳሽነት እንዲጨምር እየተሰሩ ያ
ሉት ተግባራት ወ.ዘ.ተ ስንመለከት የችግሩ ስር ወዴት ሊሄድ እንደሚችል መገመት ያስችለናል፡፡
መንግስታዊ ስርዓቱ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ የሚያደርገው ጥረት ስርዓቱን ወደ ሦስተኛው የለውጥ ደረጃ፥ ልማት (development) ያሸጋግረዋል። በኢኮኖሚ እድገት (Growth) ደረጃ ላይ የሚመዘገበው ለውጥና መሻሻል በአብዛኛው የሕብረተሰብ ክፍል ዘንድ ያለውን የመረጃ አቅርቦትና አጠቃቀም ያሻሽለዋል፣ ማህ
በራዊ ግንኙነቱን ከቀድሞ በተሻለ ፈጣንና ቀልጣፋ ያደርገዋል። በዚህም የሕዝቡ የፖለቲካ ንቃተ-ህሊናን ይጎለበታል፣ መብትና ግዴታቸውን ማወቅና መጠየቅ ይጀምራሉ።
በሳውዲ አረቢያ ታስረው የነበሩት ኡስታዞች ከእስር ተፈቱ
461 461 ሰሜን ጎንደርን በ3 ዞን መከፋፈልና ማዳከም¡¡ ከሱዳን ደንበር ጋር ያለውን መቁረጥ¡¡¡ ጎንደርን ቅማንትና አማራ ብሎ መከፋፈል¡¡¡¡
የኬንያና የሶማሊያ እሰጥ አገባ የጫት ንግድን እየጎዳው ነው ተባለ
ዓመታት ይመጣ ዘንድ ,, ወይም እኔ FSX ስለ STAEM ስሪት መቀየሩን ለማድረግ ነው?
ማርሻል ራይንዩዲን, የ 64 ዓመቱ የብሪታኒያ ዓመት ውስጥ, ለመኪናው ቀለል ያለ ኪስ ውስጥ ሁለት አመት ተኩል ያክል. ማንኛውንም የእርሱ ሞተር ክፍል ሳያካትት ቆሻሻውን (ወይንም የዝናብ ውሃ) ወደ ማቃጠያ ፍሰት ሞተር በመርገጥ ያረጀ ነበር. (የውሃ ብክለትን የመቀዝቀዣ ሙቀትን ይቀንሳል, ሂደቱን የበለጠ ተመጣጣኝ እ
ና ኢኮኖሚያዊ ያደርገዋል.)
“እንደዚያ ሳይኾን እውነት ነው ብለህ ቀድመህ አለመቀበል ማለት ነው፡፡”
የተሰበረ ፍቅርን ለመጠገን የሚረዱ 9 መንገዶች _ Relationship & love tips in Amharic
(ኢሳት ዜና– ነሐሴ 3/2009)አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር በ700 ሺ ያህል አሻቅቧል።
ፈነወ ሬድዮ ተዋህዶ ሰሉስ 2 ግንቦት 2017
ከላይ የተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከመጀመሪያው ዕለት አንስቶ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ኣብ 1994 ዓ.ም ዝተኻየደ 3ይ ውድባዊ ጉባኤ ህዝባዊ ግምባር፡ ዕድመ ስልጣን ናይቶም ሽዑ ዝተመርጹ ሓለፍቲ ንሰለስተ ዓመት ኮይኑ፡ ኣብ 1997 ዓ.ም ካልእ ጉባኤ ተኻይዱ፡ ቅዋማዊ መንግስቲ ክትከል ኢዩ ወሲኑ። ኢሳያስ ስለ ዘይደለዮ ግን ኣይተተግበረን። እዚ ኢሰያስ ዝመርሖ ስርዓት እምበኣር፡ ካብቲ ናይ ግዜ ገደብ
ወጻኢ ዝተቐመጠ፡ ሕጋውነት (legitimacy) ዘይብሉ ኢዩ።
5 ሻ/ባሻ ንጉሴ አሰፋ ግዛው የከፋ ክ/ሀ ፖሊስ ባልደረባ ልዩ መርማሪ 18 ዓመት እሥራት
በመዝገቡ 1ኛ ተከሳሽ የሆነው መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን ከሌሎቹ 15 የተቃዋሚ አመራሮች ጋር ‹‹የአርበኞች ግንቦት 7 አባላት ናችሁ›› ተብለው የፀረ ሽብርተኝት አዋጁን አንቀፅ 7(1)ን በመተላለፍ በሚል ክስ ተመስርቶበታል። ከአራት ወር በላይየማዕከላዊ የስቃይ ቆይታ በኋላ ግንቦት 18/2007 ፍርድ ቤት ቀርቦ የተነ
በበለት ክስ የአርበኞች ግንቦት 7 አባል በመሆን የፀረ ሽብር ህጉን አንቀፅ 7(1)ን በመተላለፍ፡
ብለው ገጠሙበት አሉ፡፡ አልቀረም፡፡ የጣልያን ዘመን ዘምሞ፣ ዐርበኞችና እንግሊዝ ወደ አዲስ አበባ ሲገሠግሡ ያ ባንዳ መግቢያ አጣ፡፡ የተመካባቸው ጌቶቹም ዘመኑ ለእነርሱም ዘምሞባቸው ነበርና ሊያስጥሉት አልቻሉም፡፡ ወድቀህ ተነሣ የሚለው አጥቶ እሪ በከንቱ ላይ ተገደለ አሉ፡፡
ብልግና ? ወድ ያገር ልጅ ይህን ያክል አማርሬሀለሁ እንዴት ምን አደርጌህ ይሆን እንዲህ ያልከኝ ለማንኛውም እኔ ግን ምክንያቱም ስላልገባኝ ነገርን ነገር ይፈታዋል ብያለሁ:
ለኪራይ ቤት, ቦሌ, 3 አልጋ ክፍል ያሳያችኋል, አዲስ አበባ. ቤት በአንድ የመኖሪያ አካባቢ የሚገኙ ሲሆን እሳት ቦታ, ወጥ ቤት, ሁለት መኪናዎች የጋራ መታጠቢያ, የአትክልት እና ማቆሚያ ጋር ሦስት መኝታ ክፍሎች የሥራ ጋር ኑሮ እና dinning ክፍል ያለው ነው. ማስታወሻ:
ደሎ መና የአዋራ ጭስ፣ ዳሎል ላይ የእሳት እርጎ፡፡
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን የሁለት ተላላፊ መንገዶችን ዲዛይን ሥራ ማጠናቀቁን አስታወቀ
3.5.7- የአገልግሎት ክፍያ ለማወቅ (ከዚህ ይጫኑ)
ፕረዝደንት ባራክ ኦባማ ድሕሪ መጥቓዕቲ ኑክልያር ቦምብ ሂሮሽማ ኣብ 1945 ዓ.ም ነቲ ቦታ ንመጀመርያ ጊዜ ነቲ ቦታ ዝበጽሑ ፕረዝደንት ኣሜሪካ’ዮም።
ሀ. ምርትን ለማሳደግና ለተሻሻለ ቴክኖሎጂ አቅርቦት የሚደረግ ወጪ።-ምርጥ ዘር ብዜትና ስርጭት፣ ፀረ-ተባይ፣ ፀረ አረም፣ የግብርና መሣሪያዎች፣ ሀይል ቆጣቢ ምድጃ፣ ሶላርና ለባዮጋዝ ግንባታ ወጪ፣ ማዳበሪያ፣ ፕላስቲክ ባግ ግዢ፣ለመሰረተ ልማት ግንባታ የሚወጡ ወጪዎችና ለገጠር ብድር አገልግሎቶች የሚሰጥ የገንዘብና ቁሳ
ዊ ድጋፍ እንዲሁም የመጋዝን ኪራይ ወይም ግንባታ፡፡
9፤ ነገር ግን ሳኦልና ሕዝቡ ለአጋግ፥ ለተመረጡትም በጎችና በሬዎች ለሰቡትም ጥጆችና ጠቦቶች፥ ለመልካሞቹም ሁሉ ራሩላቸው፥ ፈጽሞ ሊያጠፉአቸውም አልወደዱም፤ ነገር ግን ምናምንቴንና የተናቀውን ሁሉ ፈጽመው አጠፉት።
ቀደም ሲል በጥቂት ከተሞችና አካባቢዎች ብቻ ተወስኖ የቆየው የመሰረተ ልማት አቅርቦት ዛሬ በመላው አገሪቱ እየተስፋፋ ይገኛል። የአንድ አገር የመሰረተ ልማት አቅርቦት በተስፋፋና ዕድገት ባመጣ ቁጥር ደግሞ በዚያው ልክ የሰብአዊ መብት አያያዝም እየዳበረ እንደሚሄድ ይታመናል። ይህ በኢትዮጵያ በተግባር እየታየ መምጣቱን
የዘርፉ ምሁራን ያረጋግጣሉ።
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዝማሪ ጠዋት ማለዳ ተነስቶ ለሚስቱ፡- “ዛሬ ከቤት ውጣ ውጣ ብሎኛል” ይላታል፡፡ ሚስቲቱም፤ “ወዴት ነው ውጣ ውጣ ያለህ?” ስትል ትጠይቀዋለች፡፡ “ወደ ሆነ ጫካ ሄጄ መዝፈን ፈልጌያለሁ”ሚስቲቱም፤ “እኔ አልታየኝም፡፡ ደግሞስ ከመቼ ወዲያ ያመጣኸው ፀባይ ነው? እኔ ቀፎኛል፡፡ መዝፈንም…
“ይህ ዘውድ ደፍቶ ሠንደቅ ዓላማውን በባለመስቀል ዘንግ ላይ ሰቅሎ ዘንጉን በቀኝ እጁ ይዞ ከሰንደቅ ዓላማው መካከል የተቀረጸው ወይም የተነደፈው የአንበሳ ምስል ወይም ዓርማ በጣም ከፍተኛ ምሥጢር ያለው በመሆኑ፣ የኢትዮጵያ መለያ ወይም መታወቂና የማንነታችን መገለጫ ሁኖ መኖሩን ታሪክ ያስረዳል፡፡” ሲሉ ቀጠሉና አርማው
ን ስናይ ምን አይነት ስሜት ሊሰማን እንደሚገባ ሊያስታውሱን ሞከሩ፡፡
ይህን ጥያቄም ቅዱስ ሲኖዶስና የቤተክርስቲያኒቱ ልጆች በአንድነት ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ሊያሰሙ ይገባል:
4 ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ (ራዕይ 22፡21) በሴሰኝነት ይለውጣሉ። ንጉሣችንን እና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
ኔማርና የ6 ቢሊዮን ዶላሩ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ገበያ - BBC News አማርኛ
ጀርመናዊው ፈላስፋ “Nietzsche (pdf)” አገላለፅ፣ ኃላፊነት መውሰድ የሚችሉት ግለሰቦች (individuals) ብቻ መሆናቸውን “Only individuals have a sense of responsibility” በማለት ይገልፃል። ስለዚህ ብሔሮች፥ ብሔረሰቦች፥ ሕዝቦች በራሳቸው ኃላፊነት (responsibility) መ
ውሰድ አይችሉም። በግለሰብ ደረጃ ካልሆነ በስተቀር ብሔሮች፥ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በራሳቸው መብትና ነፃነት የላቸውም። ራሳቸውን-በራሳቸው የማስተዳደር፥ የመምራት አቅምና ስልጣን የላቸውም። በመሆኑም ለመንግስት በውክልና አሳልፈው የሚሰጡት መብት ሆነ ስልጣን የላቸውም።
አንድ በይነተገናኝ ማሳያ ቅርጸት ውስጥ vikatan.com ከ የቅርብ ጊዜ የታሚል ዜና ምግብ ይደሰቱ. Tamilnadu, ፖለቲካ, ሲኒማ, ንግድ, የፋይናንስ, አካባቢ እና ግብርና, መኪና, የክሪኬት እና ስፖርት እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ የቅርብ ዜና ያግኙ.
የፋብሪካ ማሰራጫዎች ኤሌክትሮ አንቀሳቅሷል ብረት ብትንቁኝ -...
‹‹የቤተ ክርስቲያን ሓላፊነት የአገር ነው፤ ቤተ ክርስቲያንን ልናስቀድም ይገባል›› ፓትርያርኩ
ይባስ ብሎ ለ23,000 ተፈናቃይ የተያዘው የካሣ ድርሻ በነፍስ ወከፍ ብር 270 ሺህ መሆኑ፣ ምን ያህል ባልሥልጣኖቹ የራሰ ወገን እሴታቸውን ሲያበራክቱ የከተማ ነዋሪውን ግን እንዳመናመኑት ያሳያል።
አዳራሽ 1.1 G28; አድራሻ-ቻይና አስመጪ እና ላኪ Fair (ካንቶን Fair) No.380 Yuejiang Zhong ሮድ, Haizhu አውራጃ, ጓንግዙ ከተማ, ተያያዙት, ቻይና
ማርኮ ሩቢዮ ከፍሎሪዳ ክፍላገር የሆነ የዩናይትድ ስቴትስ ሴናቶር ነው።
የተለያዩ ሒደቶችን በማለፍ ሰበር ላይ ደረሱ፡፡ ይሁን እንጂ፣ ሰበር ሰሚ ችሎቱ ሠራተኞቹም ወደ ሥራ የመመለስ ወይም የመደመጥ መብት በፍርድ የሚያልቅ ጉዳይ አለመሆኑን አይደለም በማለት ወሰነ፡፡ አንድ ጉዳይ በፍርድ ሊያልቅ የሚችለው ዳኝነት የተጠየቀበት ጉዳይ በሕግ ከሌላ አካል ያልተሰጠ ጉዳይ በሚሆንበት ጊዜ መሆኑንም
በሐተታው ላይ አስቀምጧል፡፡ ሠራተኞቹ የተባረሩት በሕግ መሠረት ነው፡፡ በመሆኑም የአስተዳደር ፍርድ ቤት ጉዳዩ በፍርድ ቤት ሊታይ የሚችል ሳይሆን ይልቁንም የአስተዳደር አካል በሕጉ አግባብ የተሰጠውን ሥልጣን ያከበረ ነው እንደሆነ ወሰነ፡፡
“ታዲያ ከዚህ ምን ተረዳህ?” ዋትሰን ለጥቂት ደቂቃ ካሰበ በኋላ
ኤርትራና ደቡብ ሱዳን ከተጨመሩ በኋላ የተፋሰሱ ሃገሮች ቁጥር ከዘጠኝ ወደ አሥራ አንድ ማደጉ ይታወቃል፡፡
Ethiopia News የሮማዉ ሊቃነ ጳጳስ ኢትዮጵያና ኤርትራን አሞካሹ አ/አ የመለስ ፎቶ መሬት ላይ መጎተቱ ታወቀ
1ኛ/ የማይዋጥለት፤ ወያኔ ጡንቻው የዛለ መሆኑና ከፍለፊቱ ደግሞ ፍርሃትን አሸንፎ ወደሱ እየገሰገሰ ያለ ሕዝብ መኖሩን ማየት አልቻለም። ፍርሃትን ድል የነሳ ሕዝብ ደግሞ ነጻነቱን ሳይቀዳጅና የሥልጣኑና የአገሩ ባለቤት ሳይሆን አርፎ እንደማይተኛ የተረዳ አይመስለኝም። ይህን ከተረዳ በተሸናፊነት ስሜትም ይሆን ከልብ በመ
ነጨ ቅንነት የፌዝ ሳይሆን ሁሉንም የአገሪቱን የፖለቲካ ኃይሎች ያሳተፈ (ነፍጥ ያነሱትን ኃይሎች ሁሉ ጨምሮ) አገራዊ መግባባትና በእውነተኛ ፍትህ ላይ የተመሰረተ እርቅ ማካሄድ ይኖርበታል። ለእዚህም እንደቅድመ ሁኔታ ሁሉንም የፖለቲካ እስረኞች ያለምንም ቅደ ሁኔታ መፍታት፣ አፋኝ የሆኑትን ሕጎች ሙሉ በሙሉ ማንሳት፣ የ
ደህነነት መዋቅሩን ግልጽና ተጠያቂነት ያለበት እንዲሆንና ከአንድ መንደር ልጆች እጅ እንዲዋጣ ማድረግ፤ እንዲሁም የእርቅና የሽግግር ጉባኤ ማካሄድ ይጠበቅበታል። ለዚህም ከሚዲያ ልፈፋ ባለፈ የተግባር እርምጃዎችንም ማሳየት የግድ ይላል። ይሁንና ወያኔ ለዚህ ዝግጁ ስላልሆነ በቅሩቡ ካደረገው ጥልቅ ግምገማ በኋላ መልሶ ድ
ጥ ውስጥ መዘፈቁ ለእንዲህ ያለ ታላቅና ታሪካዊ ሊሆን ለሚችል የፖለቲካ ገድል አልታደለም ወይም ብቃቱ የለውም። እንግዲህ ወያኔ ይህን ታላቅ እድል ካቃጠለ የሚቀረው ሁለተኛውና የመጨረሻው ሴጣናዊው መንገድ ነው።
‹‹ከወዴት ደረሱ?›› ብሎ የጠየቀበትና ያፈላለገበት ሁኔታ የለም፡፡ ለዚህም መሰለኝ መለስ በ1986 ዓ.ም የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ
ውድ ሀገራችን ወያኔ በሚል ጠላት ተይዛ ወደ ጥፋት እየተገፋች በምሆኑ 24 ዓመት በቃ ብለን በጋራ ህገራችንን ላማዳን እንነሳ ። ክፍፍል ያብቃ ። አንገት ሰብሮ አቀርቅሮ መገዛት ያክትም ። ፍርሃት ይሸነፍ ። በወያኔ ላይ በጋራ ባለን አቅም ሁሉ ጉዳት ለማድረስ እንነሳ ። አመጽ መብትም ግዴታም ነው ። ሲበደል ያላመጸ
ህዝብ አውቆ መብቱን ያስረከበ ያስረገጠ ነው ተብሏል ። ሀቅ ነው ። ሰብዕናን መጠበቅ ማስከበር ግዴታ ነውና ። ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ የምናባል ሕዝብ መሆን የለብንም ። ታሪካ[ችን ይህን ስለማይፈቅድ ወያኔ ይህን ሁሉ ዓመት እንዲገዛን እንዲጋልበን መፍቀዳችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያስገመተን በመሆኑ ማክተም አለበ
ት ። “ዝምታ ለበግም” ይላል የሀገራችን ሰው ። ጩኸት ሲያንስ ነው፤ ወያኔ ካደረሰብን ግፍና መክራ ጋር ሲተያይ ። የባእድ ወዳጆቹ ቢገለን ቢጨፍጭፈን ግድ የላቸውም ። ቀደምም ኢትዮጵያን ስለማይወዱ ወያኔ ዓይነቱ የሚያዳክማት ሀይልን ደግፈውና አቅፈው ለስልጣን አብቅተዋልና የኢትዮጵያን ብሄራው ጥቅም የሚያስጠብቅ መንግ
ስት እንዲኖር አይፈልጉም ።ስለዚህ ከውጭ ነጻ አውጪ ወይም የነጻነት ትግልን የሚረዱ አይመጡም ። በዚህ ላይ እርምን ማውጣት ተገቢ ነው ። ኢትዮጵያን የሚታደጋትና የሚያድናት የራሷ ሕዝብ ብቻ ነውና ለአመጽና ቆራጥ ትግል እንነሳ ነው የሚተላልፈው ጥሪ ።
1. በህገ-መንግስቱ አንቀፅ 39 ስር የተቀመጡት መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ ባይሟሉም የቅማንትን ማንነት እዉቅና መስጠት፤ቋንቋዉ፣ባህሉና ታሪኩ እንዲያድግ ማድረግ፤ዉክልና እንዲያገኝ ማድረግ፣
በጥበብ ውስጥ ሴቶች እንዴት ይገለፃሉ? - Taitu Show
አቶ ሽፈራው፣ ‹‹በዚህ መድረክ እነማን ይሳተፉ የሚለውን በተመለከተ፣ በእኛ በኩል ለ21 የፖለቲካ ፓርቲዎች እኩል ዕውቅና እንሰጣለን፡፡ እነዚህ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከኢሕአዴግ ጋር ለመደራደር ቢፈልጉ የመጀመሪያው አማራጭ ፓርቲዎቹ በዙር ይምሩ የሚል ነው፡፡ ሁለተኛ የምትተማመኑባቸውን ፓርቲዎችንም ሆነ ግለሰቦች መርጠን
እንደራደራለን ካላችሁ የሁለትዮሽ ድርድር ለማድረግ ኢሕአዴግ ዝግጁ ነው፡፡ ሦስተኛ በእነዚህ አጀንዳዎች ላይ የተለየ አቋም አለኝ የሚል ፓርቲ ካለ፣ የሌሎችን የጋራ አጀንዳዎች ስንጨርስ ከዚያ ፓርቲ ጋር አንድ ለአንድ ለመደራደር ኢሕአዴግ ዝግጁ ነው፤›› ብለዋል፡፡
ሪፖርተር፡- ዶ/ር አሸብር ወደ አገር ውስጥ ጉዳይ እንመለስና ሕዝቡ ውስጥ እርስዎ ፕሬዚዳንት ይሆናሉ ተብሎ በስፋት ይነገር ነበር፡፡ ለመሆኑ ከመንግሥት የተነገረዎት ነገር አለ ወይ? የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በሕይወት እያሉ ተነግሮዎት ነበር ስለሚባል ነው፡፡
Home / ዜና / የቅድስት አርሴማ ጽላት በቁፋሮ ተገኘ።
ይህ አደጋ ነጻ የሆነ የዩቲ ድስ ቅናሽ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ብቻ የሚሰራ ይሆናል.