text
stringlengths
0
200
እንዳላቸዉ ቢገልፅም እኔና ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች ግን ይሄ መብታችን በማዕከላዊ አለቆች ተጥሷል፡፡ ጠበቃዬን ለማግኘት
ማሳሰቢያ፡ ምንም እንኳ ይህ ፅሁፍ የተፃፈው በጅማ በተደረገው የኦህዴድ ጉባኤ መደምደሚያ ላይ ቢሆንም የተወሰኑት ነጥቦች አሁንም ጠቀሜታቸው የጎላ ነው
በአሁኑ ዘመን ፣ ኢትዮጵያውያን የማይገኙበት የዓለም ክፍል ያለ አይመስልም።
"በሁለተኛው ዙር አሁን ያለውን የቢዝነስ ድርጊትና በወቅታዊ መኪኖች ላይ የ HVP አተገባበራቸው የ ""ቢጫ"" አብዮት ዘር ናቸው."
ኢንጂነር ግዛቸው፡- እኛ ፓርቲያችንን የምንመራው በሥርዓት ነው፡፡ ፓርቲው በ2002 ዓ.ም. የስትራቴጂ ዶክመንቱንና የአምስት ዓመት ዕቅዱን በመጽሐፍ መልክ አውጥቶታል፡፡ የአነድነት ፓርቲ መሠረታዊ ራዕይና ግብ በዚያ ውስጥ ነው የሚታየው፡፡ እዚያ ውስጥ ያለውን ሁኔታ ነው ሁላችንም በቀጣይነት እየገነባን የምንሄደው፡፡
ነገር ግን በ2002 እና በ2003 ዓ.ም. ያወጣነው የስትራቴጂ ግንባታ ከወቅቱ ሁኔታ ጋር መዛመድ አለበት፣ መቀነባበር አለበት፡፡ ስለዚህ በዚያ መንገድ አንዳንድ ለየት ያሉ ሙከራዎች አካሂዳለሁ፡፡
የድር ጌታ _ የበይነመረብ ገበያ የአለም ርዕሶች WebSite.WS _ GVMG - ዓለም አቀፍ በቅብብሎሽ ገበያ ቡድን
በያይነቱ ሕግም አለው፡፡ ባይጻፍም እኛ ‹የበያይነቱ ሕግ› ብለነዋል፡፡ በበያይነቱ ሕግ መሠረት በመካከል የሚቀመጠው ዋናው ወጥ በቀላሉ የሚገኝና የሚሠራ መሆን አለበት፡፡ ለዚህም ነው ወይ ምስር ወይም ሽሮ የሚሆነው፡፡ ርካሽነቱ የጥሬ ዕቃው ብቻ ሳይሆን በአንድ ትልቅ ድስት ውስጥ በቀላሉ በብዛት ሊሠራ የሚችል ማለትም
ነው፡፡ ለዚህም ሳይሆን አይቀርም ምሥርና ሽሮ ወጥ፣ በልቅሶ ቤትም ዕድሮች በብዛት ይዘዋቸው የሚመጡት፡፡ አንድ ድንኳን ሙሉ ለቀስተኛና ዕድርተኛ ለማብላት እንደ ቀይ ምስርና ሽሮ ወጥ የሚበቃ አይገኝም፡፡
ተዋሕዶ ያለ ጥርጥር ታላቅ ምስጢር /1ኛጢሞ 3፥16/
ፈረንሳይ በሽብር ጥቃት ምክንያት በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች
«የሕዋ ጉዳይ ከባድ ነው፤ እናም ዛሬ አስቸጋሪ ዕለት ነው። ምን እንዳጋጠመ ለማወቅ ፤ ምርመራው እንዲካሄድ በሁሉም ነገር እንደግፋለን ። ወደፊት መንቀሳቀስ የምንችለውም በዚህ ፈተና ውስጥ በማለፍ ነው።»
8፤ የሐሴቦን እርሻዎችና የሴባማ ወይን ግንዶች አዝነዋል። የአሕዛብ አለቆች የሰባበሩአቸው ቅርንጫፎች እስከ ኢያዜር ደርሰው ወደ ምድረ በዳ ወጥተው ነበር፤ ቍጥቋጦቹም ተዘርግተው ባሕርን ተሻግረው ነበር።
‹የዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም ምክንያት ሆኗል›› IRIN _ Derege Negash
ማቴዎስ ዘመኑን ከምሽቱ ፩ ሰዓት ጀምሮ በዓመቱ ከሌሊቱ ፮ ሰዓት ይፈጽማል፡፡
Eutelsat 7E እና Nilesat በአንድ 90cm ሰሃን Fri Sep 25, 2015 6:
ለዚህ የኢህአዴግ አቋም መድረክ የተባለው የፓርቲዎች ስብስብ የተቃውሞ ምላሽ የሰጠው ወዲያውኑ ነበር። መድረክ ነሐሴ 23 ቀን 2008 ዓ.ም ያወጣው መግለጫ “የኢህአዴግ የሥራ አስፈፃሚ እና ማዕከላዊ ም/ቤት የሰጡት መግለጫዎች ሕዝቡ ለሚያነሳቸው መሠረታዊ ጥያቄዎች መልስ የሰጡ አይደሉም” የሚል ይዘት የነበረው ነበር።
ምሁሩ እንዲህ ይበሉ እንጂ የሰራዊቱ አባላት በእርግጥም ከቡራዩ ወደ 4 ኪሎ ቤተ መንግስት በቀጥታ መምጣታቸውን ማረጋገጥ አልተቻለም።
በግልጽ ተናግሯል። በህወሓት አመራር አስከቆየሁበት በተፈጸሙ ወንጀሎች ተጠያቂ ነኝ። ነጻ ነኝ ብሎ ራሱን ያላገለለ በመሆኑ
ክዊን በመባል የሚታወቀዉ የብሪታንያ የሮክ ሙዚቃ ባንድ አቀንቃኝ ፍሪዲ ሜርኩሪ በኤድስ ቫይረስ ምክንያት የሳንባ በሽታ ይዞት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየዉ በጎርጎረሳኣዉያኑ 1991 ዓ,ም ነዉ ። የብርታንያዉ የሮክ ሙዚቃ አቀንቃኝ የፍሪዲ ሜርኩሪ 70ኛ የልደት በዓል በያዝነዉ ሳምንት መግብያ ሰኞ በተለይ በሮክ ሙዚቃ አ
ፍቃሪዎችና እንዲሁም በኩዊን የሙዚቃ ባንድ አፍቃሪዎች ዘንድ ታስቦ ዉሎአል።
እ.ኤ.አ ታህሳስ 2014 ዘ-ህወሀት የኤሌክትሪክ፣ የባቡር እና የሸንኮራ አገዳ ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ ለማድረግ 1 ቢሊዮን ዩሮ የ10 ዓመት ቦንድ ሽያጭ ፈጸመ፡፡ የ10 ዓመት ቦንድ ሽያጩ ከዝቅተኛው 6.625 እስከ 6.75 በመቶ የወለድ መጣኔ ዋጋ ያስከፍላል፡፡
ስለሆነም በዘርፋ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የግብር ከዳይ መለያ ቁጥር ምዝገባ፣ የግብር ግዴታውን የተወጡ መሆኑን ተጠቅሶ በጨረታ እንዲሳተፉ ከሚመለከተው መ/ቤት የተጻፈ ደብዳቤና የንግድ ፈቃዳቸውና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ማስረጃ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ማስረጃ ያላቸው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል
፡፡
እረኛው የጠፋችውን በግ ጨምሮ ሁሉንም በጎች በጣም ይወዳቸዋል። ስለዚህ የጠፋችውን በግ ፍለጋ ሄደ። ይህች በግ እረኛዋ ወደ እሷ ሲመጣ ስታየው ምን ያህል እንደምትደሰት አስብ! እረኛው የጠፋችበትን በግ ስላገኛት እንደተደሰተ ኢየሱስ ተናግሯል። ካልጠፉት 99 በጎች ይልቅ ጠፍታ በተገኘችው አንዲት በግ ይበልጥ ተደስቷል።
ታዲያ ኢየሱስ በተናገረው ታሪክ ላይ እንደተጠቀሰው እረኛ የሆነው ማን ነው? እረኛው ለበጓ እንዳደረገላት ሁሉ ለእኛም በጣም የሚያስብልን ማን ነው?— ለእኛ በጣም የሚያስብልን በሰማይ ያለው አባቱ እንደሆነ ኢየሱስ ተናግሯል። የኢየሱስ አባት ደግሞ ይሖዋ ነው።
እንቅስቃሴ ይቁም በሚለው የኡስታዝ ሐሰን ታጁ ስነድ ላይ የቀረበ አጭር ምልከታ
በጥምቀት የቤተክርስቲያን አባል እንሆናለን፡– በዘመነ ኦሪት የእግዚአብሔር ሕዝብ የአብርሃም ልጆች ለመባል ግዝረት ሃይማኖታዊ ግዴታ ነበር፡፡ ጥምቀትም በክርስቶስ ለሚያምኑ ሁሉ ከቅድስት ቤተክርስቲያ የሚገኝ ጸጋ ተካፋይ ከማድረጉም በላይ ራሱን ተጠማቂውን የእግዚአብሔር ልጅ ያሰኘዋል፡፡ ቆላ 2፡11 በዚህ የክርስቶስ ቤ
ተሰቦች የቤተክርስቲያን አባል እንሆናለን፡፡
ሪፖርተር፡- ከ75 ዓመታት በላይ ያስቆረጠው መንፈሳዊ ኮሌጁ ጉዞው እንዴት ይገለጻል?
እሷም ሁሉን መረመረችና “በእውነቱ አቶ ተኩላም እቃ ተወስዶብኛል ላልከው ሌላ ምክንያት ቢኖርህ እንጂ አልተወሰደብህም። አቶ ቀበሮም ለተጠየከው ጥያቄ ሁሉ አላውቅም ብለህ ከመመለስህም በላይ ሌባ ለመሆን ብዙ ማስረጃ ቀርቦልሃልና በወንጀል ትጠየቃለህ።” ብላ ፈረደችበት ይባላል።
7 የመስመር ላይ የፍቅር ጓደኝነት አንተ ተኩሷል ያግኙ አልተቻለም Freaky ምክንያቶች
በዛሬው እለተ ሰነበት የተነበበልን ቅዱስ ወንጌል (ማርቆስ 1፡21-39) ኢየሱስ ወደ ቅፍርናሆም መሄዱን፤ አይሁዳውያን ሳምንታዊ በዓል በሚከበርበት በሰንበት ቀን ወደ ኢየሱስ ያከናወናቸውን ድርጊቶች ይዘረዘራል። በዚህ ጊዜ ወንጌላዊው ማርቆስ የኢየሱስ የመፈወስ ተግባር እና ኢየሱስን በተገናኙት ሰዎች መካከል ያለውን እ
ምነት በማጉላት ያሳየናል። በእርግጥ ኢየሱስ ሁሉንም ዓይነት በሽታዎችን በመፈወስ ኢየሱስ የሕዝቡን እምነት ማነቃቃት ፈልጎ ነበር። በወቅቱ ኢየሱስ በቅፍርናሆም ያደርገውን ቆይታ የጀመረው የስምዖን አማት በመፈወስ ነበር። የከተማዋ ሕዝብ በሙሉ በቤቱ ደጅ ላይ ተሰብስቦ ነበር።
አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የሃይማኖት ሰው መሆናቸውን ስሰማ ትልቅ ተስፋ ነው በውስጤ ያደረብኝ። ያ ተስፋ አሁንም አለ። ከዚህ በፊት የነበሩና አሁንም ያሉ ዋና ዋና የኢህአዴግ መሪዎች አብዛኛዎቹ የማሌሊት (ማርክሲስት ሌኒንስት ትግራይ) ቅኝቶች እንደነበሩና እንደ ማርክሲስትነታቸው በእግዚአብሔር አያምኑም ስለሚባሉ፣ ይህ
ም በመሆኑ ፈሪሀ እግዚአብሔር አለባቸው ተብሎ ስለማይወሰድ፣ አሊያም ደግሞ በሰብአዊነት ፍልስፍና በዳበረ ባህሪ ይገዛሉ ብሎ ማመን ስለሚያዳግት በማን አምላክ ሊባሉ እንደሚችሉ ለማወቅ ግራ የሚያጋባ ነበር ማለት ይቻላል። በአሁኑ ጊዜ ግን በሃይማኖታዊ እምነታቸው ጠንካራ የሆኑና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው ሰው በዋና የመ
ሪነት ቦታ ላይ ይገኛሉ። ስለዚህ ነው በአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ አመራር ሀገራችን በብልጣብልጥነትና በመሰሪ ፖለቲካ ሳይሆን ብልህነት በሰፈነበት፣ ቀና፣ ግልጽና ሀቀኛ በሆነ የዲሞክራሲ መንገድ የምትመራበት ጊዜ ተቃርቦ ሊሆን ይችላል የሚል ተስፋ ያደረብኝ።
^ ቃል በቃል “ወደ ሞት ውስጠኛ ክፍሎችም።”
152 ፻፶፪ አንድ መቶ ሀምሳ ሁለት
31 እንዲሁ ደግሞ እናንተ ይህ ሁሉ መሆኑን ስታዩ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ ቀረበች እወቁ።
ጆርጅ የሕክምና ሪፖርቱን ዓይን ዓኗን እያየ ከሌቪ ተቀበለ፤አስፈላጊውን ጥንቃቄ ለራሱ እንደሚያደርግና ለንደን እንደ ደረሰ ወዲያውኑ ወደ ሆስፒታል ለመሄድ ቃል ገባላት . .
የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱን ውሳኔና የሃገሪቱን የፍትሕ ሥርዓት ችግር አለበት ብለው ተናገሩ።
(በየትነበርክ ታደለ) ...”ሀገሪቱ” የምትተዳደረው በብሄር ላይ የተመሰረተ ህገ መንግስት ተሸክማ ነው። ስለዚህም ማንኛውም ሰው ራሱን “በሀገሪቱ” ፖለቲካ ውስጥ ለማግኘት ከፈለገ፣ ራሱን ከጥቃት ለመከላከል ከፈለገ፣ ራሱን...
ሐምሌ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
የጤና አገልግሎትን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግም 16ሺ ጤና ኬላዎች፣ ከ3ሺ 500 በላይ ጤና ጣቢያዎችና ከ300 በላይ ሆስፒታሎች መገንባታቸውንም አመልክተዋል፡፡
Print የአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ሀገራዊ የህዝብ ንቅናቄ መድረክ በአዳማ ከተማ አባገዳ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጀመረ
እኔን ፡ በናቁኝ ፡ ፊት ፡ ራሴን ፡ በዘይት ፡ ቀባኝ
የክሉኒ ፋውንዴሽን ለፍትህ የሚል ድርጅት የመሠረቱት ጥንዶች ከዩኒሴፍ እና ጎግል ጋር በመተባበር ሊባኖስ ውስጥ ለሚገኙ ሰባት የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ነጥብ 25 ሚሊዮን ዶላር የመደቡ ሲሆን ኤች ፒ የተባለው የኮምፒውተር አምራች ኩባንያ 1 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለማቅረብ ተስማምቷል ፡፡
በአንድ ጣሪያ ውስጥ ኑሮዋቸውን ያልመሰረቱ ጥንዶች ደግሞ አንድ ላይ በሚያድሩበት ወቅት 26 በመቶዎቹ በተለያየ አልጋ ላይ መተኛትን ሲመርጡ 74 በመቶዎች ደግሞ አንድ ላይ መሆንን ይመርጣሉ ተብሏል፡፡
ጭንቀት በሰውነታችን ላይ የሚያደርሰውን ችግር ለመከላከል ተመስጦ(ሚዴሽን) ይመከራል።
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ - ምዕራፍ 8
ትግራይ በብሔር ከተከፋፈሉት ዘጠኝ የፌዴራሉ ክልሎች አንዷ ነች።
^ አን.17 በዛሬው ጊዜ ስፓንኛ 540 ሚሊዮን ለሚያህሉ ሰዎች የአፍ መፍቻ ቋንቋ ነው።
በእየሩሳሌም ስለሚሆነው የጌታችን ሞቱ ምሳሌ ነው፡፡ በዚህ
380 ካሬ ጂ+1 ዘመናዊ የሆነ ቤት in Addis Ababa _ Qefira
የዳኝነት ሥልጣን የሚለው የህገ መንግሥቱ አንቀጽ 79 በንዑስ አንቀጽ 1 “ በፌዴራልም ሆነ በክልል የዳኝነት ሥልጣን የፍርድ ቤቶች ብቻ ነው” ይልና በቁጥር 2 ላይ ደግሞ “በየትኛውም ደረጃ የሚገኝ የዳኝነት አካል ከማናቸውም የመንግስት አካል፣ ከማንኛውም ባለሥልጣን ሆነ ከማንኛውም ሌላ ተጽኖ ነጻ ነው” በማለት በማያ
ሻማ ቃል የሚገልጠው ህገ መንግሥት ይህን ብሎ ብቻ ሳያበቃ በንዑስ ቁጥር 3 ላይ “ ዳኞች የዳኝነት ተግባራቸውን በሙሉ ነጻነት ያከናውናሉ፤ ከህግ በስተቀር በሌላ አይመሩም” ይላል፡፡ የቂሊንጦው ባለሥልጣናት ተግባር እነዚህንና መሰል የህገ መንግሥቱ አንቀጾች የሚረጋግጥ ነው፡፡ ታዲያ የዚህ ጽሁፍ አብይ ጭብጥ የሆነው ጥ
ያቄ የሚነሳው እዚህ ጋር ነው፡፡ ባለሥልጣናቱ የቱንም ያህል በፖለቲካ ቢታበዩ በጥላቻ ቢታወሩ በእብሪት ቢሰክሩ ይህን ለማድረግ የሚያስችል አቅምም ሞራልም አላቸው ወይ ብለን ብንጠይቅ የምናገኘው ምላሽ አረ እንዴት ሆኖ የሚል ይሆናል፡፡ ምክንያቱም አይደለም ንጉስ መሆን ለመሆንም የሚመኙ አይደሉምና በምን አቅማቸው፡፡ አ
ቅመ ቢስ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን ማመዛዘኛ ህሊና የሌላቸው መሆናቸው ሌሎች እንደፈለጉ የሚጠቀሙባቸው እቃዎች( አድራጎታቸው ይህ ስለሆነ ነው፣ለቃሉይቅርታ) ስላደረጋቸው ከጀርባ ሆነው ለሚሻኮቱት ንጉሶች የመሻኮቻው ሚዳ ሆነው በሜዳው ላይ ያገኙትን ሁሉ ይረግጣሉ ለምን ብሎ የሚጠይቅ ማንነት፤ እንዴት ብሎ የሚጠይቅ ወኔ የላ
ቸውምና ነገ ለፍርድ ሊያስቀርባቸው የሚችል የህገ መንግሥት ጥሰት በገሀድ ይፈጽማሉ፡፡
የሠው ልጅ ወይም በአጭሩ ሰው በዝርያ ምደባ ሳይንስ መጠሪያው Homo sapiens (የላቲን ቃል፡ ብልጡ ሰው ወይም አዋቂው ሰው አልያም ደግሞ ጨዋው ሰው) እየተባለ የሚጠራው ዘር ሲሆን ከታላቁ የሰብአስትኔ ዘር በHominidae ከሚገኙት Homo የሚባሉ ባለ ሁለት እግር ዝርያዎች ንዑስ ቤተሰብ በህይወት የቀረ ወይንም
ያልጠፋ ምድርንም ለመግዛት የተዘጋጀው ብቸኛው ዝርያ ነው። ነገር ግን ሠው የሚለው ቃል ለማንኛውም በHomo ውስጥ ለሚገኝ ዝርያ መጠሪያ ነው።
‹‹በአዲስ አበባ በተለያዩ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጦች ላይ የሚገኙ አካባቢዎች ስላሉና ነዋሪዎችም በምድርና በሕንፃ ውስጥ የሚኖሩ ስለሆኑ፣ ቢያንስ በሳምንት ሦስት ጊዜ ውኃ ለማዳረስ ይሠራል፤›› ሲሉ ዋና ሥራ አስኪያጁ ገልጸዋል፡፡
«መንታ መንገድ» ድራማ፥ ክፍል 1 ገቢር 21 « መጥፎ ዜና».pdf
(ዶ/ር ደሳለለኝ ጫኔ) ከ 5 ቀናት በኋላ በሚካሄደዉ “Tana High-Level Forum on Security in Africa – 2018” ጉባዔ ላይ ለመገኘት ጠ/ሚ/ር አብይ ባህር ዳር እንደሚገኙ እየሰማን ነዉ፡፡ በዚህ አጋጣሚም የባህር ዳርና አካባቢዉ ከተማ ኗሪዎችን እንደሚያነጋግሩ ይጠበቃል፡፡ በስብሰባዉ ላይ የም
ትጋበዙ የህዝብ…
"ለዚህም ""ንጉሥ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ"" የሚለው አባባል ጥሩ ምሳሌ ነው:"
በሁሉም የኦሮሚያ ዞኖች ውስጥ የሚገኙ የቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ መዋቅሮችና የቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ ንቅናቄ ኣካል ፖሊሶች በኣንድነትና በስነ– ስርዓት ህዝባዊ ኣመጹን ስታካሄዱ እንደነበራችሁት ሁሉ ኣሁንም የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ምላሽ እስከሚያገኝ ድረስ ኣመጹን በመልካም ኣመራርነት እንድትቀጥሉበት እንጠይቃለን።
በለው ! ኣንተ ጉራ ኮ ተማርክ :
አሜሪካን ሃገር በአምባሳደርነት ማእረግ ያሉ አራት ዲፕሎማቶች ከአበበ ገላው ጋር በተያያዘ ጠቅልለው
ከካፒቴን በኃይሉ ገብሬ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ በናሁ ቲቪ
መንግስት በየትኛዉም መስጂድ የአንድነትና የሰደቃ ፕሮግራም እንዳይካሄድ የተለመደዉን እርባናቢስ ማስፈራሪያ በሚዲያዎቹ እየሰጠ ይገኛል _ ድምጻችን ይሰማ!
በኢትዮጵያም ሰማዕትነትና ክርስትና የአንድ ሳንቲም ኹለት ገጽታዎች ናቸው፡፡ ዮዲት ጉዲት፣ ግራኝ አሕመድ፣ ሱስንዮስ፣ ፋሺስት ጣልያን፣ ደርግ፣ እንዲኹም በቅርቡ በአርሲ በምዕራብ ሐረርጌ በጅማ አጋሮ በአክራሪ ሙስሊሞች የተፈጸሙት ለዚኽ ማሳያዎች ናቸው፡፡
የሃዊ ማስታወሻዎች (Part 2) – Abinetababu
የወያኔ መንግስት አሰፍስፎ የሚጠብቃቸው የኦነግ እና የኦብነግ አባላት ከነዚሁ ስደተጞች ጋር ያሉ ሲሆን እስካሁን የተባበሩት መንግስታት ላመለከቱት ጉዳይ መልስ እንዳልሰጣቸው ታውቋል:
የነዳጅ ሞተሮች, ቀጥተኛ ኢንሹራንስ, አሮጌ እና አዲስ ትውልድ (Common Rail and HDI):
የጠ/ሚ መለስ ዜናዊ የአገዛዝ ዘመን እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ
የኢትዮጵያን የዴሞክራሲና የፌዴራል ስርዓት በተመለከተ ፋና ያዘጋጀው መድረክ
1. ክንድ ላይ ጥቁር ቀለም ያለው ንቅሳ አንድን ሰው ውብ ሆኖ እንዲታይ ያድርጉት
አቶ አስራት፡- ፕሮግራምና ደንብ አለን፡፡ በደንባችን መሠረት የፓርቲው ነፃነት አለ፡፡ ውህደት አልፈጸምንም፡፡ መድረክ ግንባር ነው፡፡ እንደ ግንባርነቱም መድረክ በጋራ ካቀደው ሰላማዊ ሠልፍም ሆነ ስብሰባ ውጭ ፓርቲዎች ሊያካሂዱ ይችላሉ፡፡ በጋራ ያቀድናቸውን በጋራ እናካሂዳለን፡፡ መድረክ አቅሙ ውስን ነው፡፡ አንድነት
ደግሞ በራሱ የተሻለ የፋይናንስ አቅም አለው፡፡ ከአባላት መዋጮና ከውጭም ድጋፍ አለው፡፡ [መድረክ] በዚያው ፍጥነት መሄድ አልቻለም፤ አልፈለገምም፡፡
እስኪ ያሳያችሁ እንግዲህ ሌላዉን ትተን በጥቂቱ እንኩዋን ብንመለከት ከሶስት ዓመት በላይ ፍትህ ያጣዉ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ….የወያኔ ኢህአዴግ ቅጥ የለሽ አገዛዝ መቁአቁአም ከብዶአቸዉ አንጀራ ፍለጋ ከሀገር ተሰደዉ የበረሃ እራት የሆኑባቸዉ ቤተሰቦችና ወዳጆች፣ በሀገሩ ፍትህና የዜግነት ክብሩን በአደባባይ ተነፍጎ የሚኖ
ረዉ ማህበረሰብ ፣ እኩል የሆነ የሰራ እደል ያለተፈጠረለት በኢህአዴግ አድሜ ላይ የሚገኝ ወጣት፣ በመብራትና ዉሃ አንዲሁም በከፍተኛ ደረጃ እየተምዘገዘገ ሽቅብ የሚወጣዉ የኑሮ ዉድነት ያስመረረዉ ኢትዮጵዊ ድምፁን ለውያኔ እንደማይስጥ ይታወቃል፡፡ እንግዲህ ወያኔ ይህን በጣም ቀላል ሂሳብ ማስላት ተስኖት ወይም በማናለበኝ
ነት ይህዉ 24ቱን ጨርሶ ሌላ የ5 ዓመት እድሜ ማራዘምያዉን ትላንት 100% ተወግቶ ጨረሰ፡፡ ከንግዲህ በሰላማዊ መንገድ ወያኔን ከስልጣን ማስወገድ ተስፋ የለሽና የሳት ዳር ጨዋታ ከሆነ ሰነባብቷል፤ ስለዚህም ሁለት አማራጮች ተሰተዉናል አንድ የትጥቅ ትግሉን በመቀላቀል የለዉጡን ሂደት ማፋጠን ሁለት በሳት መጫወት፡፡ እ
ኔ አንደኛዉን መርጫለሁ እናንተስ????
"(ተፈሪ ቢያድግልኝ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ) በአሁኑ ወቅት ሰላማዊ ከሚመስል የተቃውሞ እንቅስቃሴ ቀስ በቀስ ወደ ብጥብጥ እያደገ እንዲሄድ እየተደረገ ያለው ""የቀለም አብዮት"" የተሰኘው ይህ ዘመናዊ የትግሌ ስሌት በተወሰነ አከባቢ ከሚካሄዴ ብጥብጥ (violence)፣ ሰፊ አከባቢ ወደሚሸፍን ብጥብጥ፣ በከተሞች አከ
ባቢ ከሚካሄድ የተቃውሞ እንቅስቃሴ፣ በከተሞችና በገጠር…"
"7 ታህሳስ 2020 የፎቶው ባለመብት, Getty Images ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት ማሸነፋቸውን ተከትሎ ባደረጉት ንግግር ላይ ጦርነት ምን ያክል አስከፊ እንደሆነና ምን ያክል እንደሚያጨካክን በስሜት ተናግረው ነበር። ላለፉት ሦስት ሳምንታት የፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ
ትግራይ ክልል የህወሓት አመራሮችን በሕገ ወጥነት በመፈረጅ ጦርነት ተካሂዷል። ጠቅላይ ሚንስት ዐብይ ተመርጠው ብዙም ሳይቆዩ መገናኛ ብዙሃንን በሰበር ዜና ያጥለቀለቁ ውሳኔዎች ማስተላለፋቸው ይታወሳል ሞት ተፈርዶባቸው የነበሩ እሰረኞች ነጻ ወጡ፣ አሸባሪ ተብለው በነበሩ አካላት ምትክ መንግሥት ""አሸባሪዎቹስ እኛ ነን
"" በማለት ብዙዎችን ከእስር ለቀቀ። ከኤርትራ ጋር እርቀ ሰላም የማውረድ ጅማሮ ታየ። በውጊያ ምክንያት እርዳታ ማቅረብ እንዳልቻለ የተባበሩት መንግሥታት ገለጸ በትግራይ ልዩ ኃይል ተይዘው የነበሩ የሠሜን ዕዝ አባላት ምን ይላሉ?"
በኢትዮጵያ፡ እመ ሀገር፣ የአለቃ ዘካርያስ፥ ንዋየ ክርስቶስ መታሰቢያ ድርጅት።
7፤ የሰው ድካም ሁሉ ለአፉ ነው፥ ነፍሱ ግን አትጠግብም።
እውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን “ተጋዳይዋና ድል አድራጊዋ” ትባላለች፡፡
ይህ ንኡስ አንቀፅ ተፈፃሚነቱ ለሽግግር መንግስቱ እድሜ ብቻ እስከሆነ ድረስ የሚፈጥረው ችግር ቢኖር ጎልቶ ላይታይ ይችል ይሆናል። አሁን ወደሚረቀቀው ቀዋሚ ህገመንግስት የሚተላለፍ ከሆነ ግን :
ዲያቆን ላልይበላ መላው እባላለሁ፡፡ ከወልቃይት ፀገዴ ከተፈናቀልን ከወር በላይ ሆኖናል፡፡ የተፈናቀልንበት ምክንያት “እናንተ የአማራነት መንፈስ አለባችሁ፤ አማርኛ ትናገራላችሁ፤ በስልክ አማርኛ ታወራላችሁ፤ አማርኛ ጽሑፍ ያለባቸውን ቲ-ሸርቶች ትለብሳላችሁ” ተብለን ነው፡፡ የአፄ ቴዎድሮስ፣ የአፄ ፋሲል ግንብ፣ የዶ/ር
ዐቢይ አህመድ ፎቶ ያለበትን ቲ-ሸርት መልበስ የተወገዘ ነው፡፡ የእነ ለማ መገርሣን፣ የእነ ገዱ አንዳርጋቸውን ቲ-ሸርት የለበሰ ታድኖ ነው የሚደበደበው፤ የሚታሰረው፡፡ የአማርኛ ዘፈን ማዳመጥ አይቻልም፡፡ ክልከላውን የሚያደርጉት አስተዳደሩና የትግራይ ልዩ ሃይሎች ናቸው፡፡
አደጋው መድረሱን ተከትሎ ይሰጥ የነበረው ግምት፣ ምናልባት አውሮፕላኑ በመብረቅ ተመትቶ ይሆናል የሚል ቢሆንም፣ አቶ ግርማን ጨምሮ ስለአቪዬሽን ዕውቀት ያላቸው ግን ማጣራቱ ሳይጠናቀቅ በፊት እርግጠኛ መሆን አይቻልም ይላሉ፡፡
ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ የዞኑን የመስህብ ስፍራዎች ከጎበኙ ቱሪስቶች መካከል 8 ሺህ 498 የሚሆኑት የውጭ ሃገር ጎብኝዎች መሆናቸውንና የአገር ውስጥ ጎብኝዎችም የአገራቸውን ተፈጥሯዊና ባህላዊ የመስህብ ስፍራዎችን የመጎብኘት ልምድ እያደገ መምጣቱንም አስታውቀዋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ የታንዛንያ አቻውን በመለያ ፍጹም ቅጣት ምት አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ማለፉን ተከትሎ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ በመግለጫቸው እንዳስታወቁት በቡድናቸው ላይ ያደረው የድካምና ተደራራቢ ጉዳት ቢያሳስባቸውም ጨዋታውን በማሸነፋቸው ግን ድሉ ይገባን ነበር ብለዋል።ህዳ
ር 21, 2008