text
stringlengths
0
200
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ፥ ከተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ንግግር በኋላ የአዲስ ፕሬዝዳንት እጩ ለምክር ቤቱ ቀርቦ ድምፅ ይሰጥባቸዋል ።
“ከሁለት ሺ አመት በላይ በምድር ላይ
አቶ አዲሱ ቀጥለውም “ትጥቅ ፈተው ወደ መደበኛ ሕይወታቸው እንዲመለሱ” የሚል ጥሪም አቅርበዋል። ይህ በሁለት ምክንያቶች አደገኛ አዝማሚያ አለው። ይህን ያህል ብዛት ያለው ወጣት ወታደር፣ ሥራ አጥ እንዴት ወደ ሕዝብረተሰቡ ግቡ ይባላል? ለሰላም ዋስትና ሊሆን ይችላል? ሁለተኛ ደግሞ አስመራ ድረስ ሄደው የተስማሙበትን
ሥምምነት መጣስ ይምስላል። የጋራ ኮሚቴ አያስፈልግም ዝም ብለህ ፍታ ዓይነት ትዕዛዝ ይመስላል። ይህ ኦነግን Undermine ማድረግም ተደርጎ እንዳይወሰድ ሥጋት አለኝ። አቶ ዳውድ “ትጥቅ ፈቺ እና አስፈቺ የሚባል ነገር የለም” ማለታቸው ይህንን ማመላከታቸው ይመስለኛል።
በዚህም በ2018 ትርፋማ ሆኜ አሳልፋለሁ ብሏል ኩባንያው።
ሸገር ደርቢ ባለፈው ሳምንት በእድሜ ጠገቡ የአዲስ አበባ ስታድዬም በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያገናኘው ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ትልቁ ግጥሚያ የሆነው የሁለቱ ክለቦች ትንቅንቅ ከ30 እስከ 35 ሺህ ተመልካቾችን በሚያስተናግደው የአዲስ አበባ ስታድዬም
ሲካሄድ ከ3 ነጥቦች በላይ ብዙ ጠቀሜታዎች እንዳሉት በተለያዩ መረጃዎች ማመልከት ይቻላል፡፡ ሸገር ደርቢ ከትኬት ሽያጭ ብቻ 800ሺ ብር የተገኘበት ነው፡፡ ምናልባትም በቀጣይ ዓመታት ከአዲስ አበባ ስታድዬም ባሻገር 60ሺ ተመልካች በሚያስተናግድ ስታድዬም የሚካሄድ ቢሆን የትኬት ገቢው በ2 እና በ3 እጥፍ ሊጨምር የሚ
ችል ነው፡፡ በሸገር ደርቢ የሚገኘው ጥቅም በስታድዬም የትኬት ሽያጭ ብቻ የተወሰነ አይደለም፡፡ ቡናማውን እና ቡርቱካናማውን ማሊያ ለብሰው ባሸበረቁ የሁለቱ ደጋፊዎች የደመቀው ጨዋታ ከሜዳ ውጭም አትራፊ ነው፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 ያሸነፈው ኢትዮጵያ ቡና ከጨዋታው ጋር በተያያዘ እስከ ከ4000 በላይ ማሊያዎችን የሸ
ጠ ሲሆን፤ ክለቡ ዘንድሮ ከማሊያ ሽያጭ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ማግኘቱን መጥቀስ ይቻላል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስም ከጨዋታው ሁለት ቀናት በፊት ጀምሮ ከ3000 በላይ ማሊያዎችና በሺዎች የሚቆጠሩ የአንገት ሻርፖችን በመሸጥ ተሳክቶለታል፡፡ ደርቢው በአገሪቱ የሚዲያ አውታሮችም ሰፊ ትኩረት አግኝቷል፡፡ 3 የኤፍ ኤም ራድዮ ጣቢያ
ዎች በቀጥታ ስርጭት ያስተላለፉት ሲሆን ከአራት በላይ የቴሌቭዥን ጣቢያዎችም ቀረፃ አከናውነውበታል፡፡ ምናልባት ለወደፊት ሁለቱ ክለቦች በሚቀይሱት አቅጣጫ በአፍሪካ ደረጃ የቀጥታ ስርጭት የሚያገኝበት እድል ከተፈጠረ የሌሎችአገራት መገናኛ ብዙሃናት ሰፊ ሽፋን ሊሰጡት ይችላሉ፡፡ ይህም ሸገር ደርቢን ከአፍሪካ ምርጥ የእግ
ር ኳስ ደርቢዎች ተርታ በማሰለፍ በቱሪዝም መስህብነቱ ተጨማሪ ውጤት ለማግኘት የሚያግዝ ይሆናል፡፡
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጡረታ የወጣች አህያና አንድ ከቤት የተባረረ ውሻ አገር ለቀን እንሂድ ተባብለው ሲጓዙ፤ አህያዋ፤ “የማንታወቅበት አገር ሄደን አዲስ ሥራ ብንጀምር ጥሩ ነው” አለች፡፡ ውሻው፤ “መልካም ሃሳብ ነው፡፡ ዕድሜያችንን እንቀንስና እንቀጠር፡፡ ‘በአዲስ መልክ ሥራ ጀምረናል’ ማለት ብቻ እኮ…
እና Blackjack የእኛ ከፍተኛ ምርጫ የቁማር ላይ ትኩረት!
በምሥጢር ወደ ኬንያ የተላከውን ብዙ ሺህ ቶን ስኳር ይፋ ስለሆነበት ራሱ በመንግሥት ስም መላኩን ሕወሃት አመነ! የሽያጩ ገቢ ግን ሕጋዊ መደረጉ አጠራጣሪ ነው! https:
ን28 መጋቢት–3 ሚያዝያ 2016 ዚኸውን መደብ ክርስትያናዊ ህይወትናን ኣገልግሎትናን
አንድ በትልቅ የሃላፊነት ደረጃ ላይ ያለ ሰው ታች ወርዶ፣ ከተራው ሰራተኛ ጋር በዛ ሁኔታ ሲቀራረብ ማየቱ ያልተለመደ ነገር በመሆኑ ትንሽ ግራ ያጋባል። እኔ በመ/ቤቱ ተቀጥሬ ስራ በጀመርኩ ሰሞን የዶ/ር አብይ ባህርይ በጣም ግራ አጋብቶኝ ነበር፡፡ ለቅጥር አመልክቼ ለቃለ መጠይቅ በደረስኩ ጊዜ ቃለ መጠይቁን ካደረጉልኝ
ሦስት ሰዎች መካከል አንዱ ዶ/ር አብይ ነበር። በተራና ቀላል ጥያቄዎች ቃለ መጠይቁን የጀመረውም ራሱ ነበር፡፡ ስለዚህ ሰውዬ ቀደም ሲል የማውቀውም የሰማሁትም ነገር ስላአልነበረኝ ነገሩ ግራ ገብቶኝ ነበር፡፡ ምን እንደምጠላ፣ ምን እንደምወድ፣ ስለ ህይወት ያለኝን አመለካከት፣ ስለ ማንበብ ልምዴ፣ ስለ ወደፊት ራዕዬ፣
ሰለ ማልመው ነገር ሁሉ ጠየቀኝ፡፡ ለጥያቄዎቹ የምሰጠውን ምላሽ የሚሰማበት ሁኔታ በወቅቱ በጣም አስገርሞኝ ነበር፡፡ እውነቱን ለመናገር የተሰጠኝን የቃል ፈተና አልፌ በመ/ቤቱ እቀጠራለሁ የሚል ግምት አልነበረኝም፡፡ ምክንያቱም እኔ ለፈተናው ተዘጋጅቼ የሄድኩት ከስራዬ ጋር በቀጥታ ስለሚገናኙ ጉዳዮች ነበር፡፡ የተጠየኩ
ት ግን በግላዊና ማህበራዊ ህይወቴ ዙሪያ ነበር፡፡ እናም ፍፁም ያላሰብኩትና ያልተዘጋጀሁበት ጉዳይ በመሆኑ በወቅቱ የተናገርኩት ወዲያው የመጣልኝን ሃሣብ ነበር፡፡ ከሦስት ቀናት በኋላ ተደውሎ ስጠራ ማመን አልቻልኩም፡፡ አስፈላጊውን ፎርማሊቲ አጠናቅቄ፣ በቋሚ ሰራተኝነት ተቀጠርኩ” ብሏል፡፡ የIT ባለሙያው፡፡ በመ/ቤቱ
ውስጥ በቋሚነት ተቀጥሮ መስራት ከጀመረ በኋላም ከዶክተሩ ጋር በቅርበት የሚያገናኛቸው ስራ ባይኖርም፣ ሁልጊዜም ቅርቡ እንደነበር ይናገራል፡፡ ሥራ በጀመርኩባቸው ሣምንታት እንደ አንግድነቴ ከመ/ቤቱ ሠራተኞች ጋር ምንም አይነት ቅርርብ አልበረኝም፡፡ ከዶክተር አብይ ጋር ግን በተደጋጋሚ እንገናኝ ነበር፡፡
ከፓወር ሼል የቃላት ድርድርን ወደ መደብ 64 ኢንኮድ እና ዲኮድ እንዴት ማድረግ እችላለሁ?
ለለውጡ ጉልህ ድርሻ የነበረው የትኛው ቄሮ ነው? (ሰርፀ ደስታ)
አስቀያሚ ከሆነ የጃፓን ንቅሳ ወደ ስዕሉ ከተመዘገበው በኋላ ቀሚሱ ጨምቆ የማያውቅ ጊዜ አይኖረውም. አንድ የተለየ ነገር እየፈለጉ ከሆነ ይህን ንቅሳት መከሰት ይችላሉ.
ጥላቻንና ጠብን ኢሣት ላይ ስበክ ፡ ያ ይሻልሀል ፡ይሄ የአገናዛቢዎች ሚድያ ነው ፡፡
በእኔ በኩል ቀደም ሲል በቅንጅት ታስሬ በነበርኩበት ወቅት ከፖሊሶችና ከኃላፊዎች ጋር የነበረኝን ኃይል የተሞላበት ግንኙነት ትክክል አልነበረም የሚል መደምደሚያ ላይ ደርሻለሁ፤ በመሆኑም ፖሊሶቹንም ሆነ ልጆቹን በትዕግስት የመገሰጽ ኃላፊነት በራሴ ላይ ጭኛለሁ፡፡ በፖሊሶችና በእስረኞች መካከል የተካረሩ ግጭቶች ሲፈጠሩ
ሁሉንም እቆጣለሁ፡፡ በተለይ ልጆቹን በየተራ እመክራሉ፡፡ ችግሩ ሲፀና የበላይ ኃላፊዎች ሁሉ ከተጨማሪ የፖሊስ ኃይል ጋር ይደርሳሉ፡፡ ከዚያም ‹‹አንተነህ አይደል እያደራጀህ ይኽን የምትሰራው?›› ይላሉ፡፡ ሁልጊዜም ለሚፈጠረው ችግር ተጠያቂ እኔ ነኝ፡፡ ነገም ሌላ ችግር ይፈጠራል፤ መሳሪያ ተቀባብሎ ይነጣጠርብናል፤ በዚ
ያም መሃል ግን ሁለቱንም ለማረጋጋት እሞክራለሁ ነገርግን አሁንም እኔ ላይ ዛቻው ይቀጥላል፡፡ በመጨረሻ ላይ የእኔም ትዕግስት ያልቃል፤ ‹‹ልታስፈራሩኝ ከምትሞክሩ የምታስቡትን ብትፈጽሙ ይቀለኛል!›› እላለሁ፡፡ በኃይል በር በላያችን ላይ ተቆልፎ ስሜታችን እንደደፈረሰ በጉዳዩ ላይ እንወያያለን፡፡ መዳፍ በምታክለው ግቢ
ውስጥ በየተራ ልጆቹን አናግራለሁ፡፡ አንዳንዶቹን አመሰግናለሁ፤ አንዳንዶቹን እገስጽና በዚህ ሁኔታም ስለምን ብጽፍ ይሻላል? የሚል ጥያቄ እራሴን እጠይቃለሁ፡፡………….
ታዋቂው የጎንደር ዘመን ሊቅ፣ የሰባት መጻሕፍት ደራሲ፣ የዐፄ በካፋን ዜና መዋዕል የጻፈው አዛዥ ሲኖዳ ‹ፍጻሜ መንግሥት› የሚል መጻሐፍ አለው፡፡ በዚያ መጽሐፉ ላይ ‹እነዚያ ሰዎች የገዛ ቤታቸውን አቃጥለው (እሉ ሰብእ ይኮሰትሩ ቤቶሙ ወይትዋነዩ በነዲዱ፣ ወዝንቱ ዘመን ይሰመይ ዘመነ አብዳን) በእሳቱ የሚጫወቱበት ዘመ
ን ይመጣል፡፡ ያም ዘመን ዘመነ አብዳን ተብሎ ይጠራል› ይላል፡፡ ያ ዘመን አሁን ይመስላል፡፡ የሀገራችን ሰዎች በነውሩ ይዝናናሉ፣ በግፉ ይኩራራሉ፣ በጥፋቱ ይመካሉ፣ በችግሩ ያቅራራሉ፣ በመከራው ይስቃሉ፡፡ የገዛ ሀገራቸው እያቀጠሉ እሳት ይሞቃሉ፡፡ የተረፈውም የዕብድ ገላጋይ ሆኖ ጎራዴ ያቀብላል፡፡
ምርጥ ኪንግደም ሩሌት ጣቢያዎች ጨዋታዎች - ከፍተኛ ጉርሻ ቅናሾች ጋር ይጫወታሉ! ⋆
ሴቶች በቴክኖሎጂው ዘርፍ ቢሳተፉ ለውጥ ማምጣት እንደሚችሉ አንድ ጥናት ጠቆመ
ነበር፤ “አብዮታዊ ወጣት”። በርግጥ አንዳንድ የሊጉ ዞኖች/ሪጅኖች የየራሳቸው የአካባቢ ጋዜጣ ነበራቸው፤ ለምሳሌ “ወደፊት” ይባል የነበረው ጋዜጣ)።
የድሮ ሰዎች ጥሩ አማርኛ የተናገረ “የሰለጠነ”፣ ጥሩ አማርኛ መናገር ያልቻለ “ኋላ ቀር” ብለው ያስቡ ነበር:
ድርቁ በበጀቱ ላይ ተፅዕኖ አለማሣደሩን የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ሃጂ ኢብሳ ገልፀዋል፡፡
‹‹በሥጋ እንጅ ከቅድስት አገራችን የተሰደድነው፣ ከቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችን አልተሰደድንም።››
9 ያልታወቁ ስንባል የታወቅን ነን፤ የምንሞት ስንመስል እነሆ ሕያዋን ነን፤ የተቀጣን ስንሆን አንገደልም፤
አሁን ያንዣበበው የሞት አደጋ እንዲቀረፍ አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥ ለሚጠይቀው ሕዝብ መንግስት በሰዓታት ውስጥ እንዲደርስለት ተማፅኖ እየቀረበ ነው።
-በዛሬው እለት በአንዋር መስጊድ ከስግደት በሁዋላ የተለመደው መንግስትን የመቃወም ትይንት ይካሄዳል ብሎ የሰጋው ኢህአዴግ በርካታ የአዲስ አበባ፣ የፌደራል ፖሊሶችን እና የደህንነት ሀይሎችን ቢያሰማራም ህዝቡ ስግደቱን አካሂዶ በሰላም ተበትኖአል።
ነውር የሌለበት ሰው ተሰደበ ተብሎ የሞት ፍርድ
- “እናንተስ ለወጋችሁ ስትሉ የአምላክን ትእዛዝ የምትጥሱት ለምንድን ነው? 4 ለምሳሌ ያህል አምላክ ‘አባትህንና እናትህን አክብር’ እንዲሁም ‘አባቱን ወይም እናቱን የሚሳደብ ፈጽሞ ይሙት’ ብሏል። 5 እናንተ ግን እንዲህ ትላላችሁ:
ሆኖም ይሄን የመጨረሻዉን ግባቸዉን ወደ መድረክ
አቶ ቢልልኝ፦ አገልግሎት መስጠት የሚጀምረው ሲጠናቀቅ ነው፡፡ ምናልባት በዚህ ዓመት ከኮንትራክተሮቹ ጋር በመነጋገር በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ባለበትም ቦታ ቢሆን ወደ ተግባር እንዲገባና የአካባቢውንም ወጣቶች እንዲያገለግል ለማድረግ አጠናክረን እንሰራለን፡፡ በተለይ ትልቁ ነገር የካምፕ ሥራ ሲሆን፤ እሱን ለመስራት ሀብት
ይጠይቃል፡፡ በመሆኑም ደጋግሜ ለመግለጽ እንደሞከርኩት ሀብቱን ከተለያዩ አካላት ድጋፍ ካገኘን በቀጥታ በዚህ ዓመት ሥራ ይጀምራል፡፡
ቡድኑ ባለፉት 5 አመታት 3 ጊዜ ባልተከፈሉ እዳዎች ላይ ህግ መጣሱን ነው ማህበሩ ጨምሮ ያሳወቀው።
፨ በቋንቋ ላይ የተመሠረተ የክልል አወቃቀርና የአንዱን ቋንቋ ተናጋሪ በሌላው ላይ እንዲነሳ
9) ኣዕሩኽ ኣምላኽ፡ ንሱ ንዚፈትዎ ዘበለ ይፈትዉ እዮም። ገለ ኻብዚ ኣብ መዝሙር 15:
ኣብ ዓለም እቲ ዝደኸየ ፕረዚደንት-ነበር መን'ዩ?
ከሰዓት በኋላ በነበረን ውይይት ሲነሱ የነበሩት ጥያቄዎች በሙሉ በስልጠናው ስለተነሱ ሃሳቦች ላይ ሳይሆን በስልጠናው አግባብነት ላይ ብቻ ያተኮሩ ነበሩ። ሊደረግ የታሰበው የውይይት ፕሮግራም ስለ ውይይቱ በመወያየት ላይ ብቻ ታጥሮ ቀረ፡፡ ለዚህ ደግሞ “እየታዩ ያሉ ፈተናዎችንና መፍትሄዎቻቸው” በሚለው ስር ከተዘረዘሩት
ሃሳቦች የሚከተለው በዋናነት የሚጠቀስ ነው፡-
#EBC በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶችን ለማረጋጋት እየሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ገለፀ፡፡
ሀገራችን ፍትህ፣ ነፃነትና ሰላም የሰፈኑባት፣ ዜጎችዋ በሰብዓዊነት የሚተሳሰቡባት፣ በእህት/ ወንድማማችነት የተሳሰሩባት እንድትሆን እንፈልጋለን፡፡ ይህ ህልማችን ዕውን የሚሆነው ከእንቅልፋችን ነቅተን ስንሰራ ነው፡፡ መመኘታችን መልካም ነው፡፡ ነገር ግን ምኞታችን ብቻውን በቂ አይደለም፡፡ መሥራት፣ መትጋት፣ መታገል ይጠ
በቅብናል፡፡ በመጀመሪያ ሥራችን ልናደርገው የሚገባንና ትግላችን ማተኮር ያለበት ራሳችን ላይ ነው፡፡ አመለካከታችንን ከጥላቻ፣ ከቂም በቀል ስሜትና ከዘረኝነት ማፅዳት ይገባናል፡፡ በብሔር፣ በፆታ በፖለቲካ አመለካከት፣ በሃይማኖት… ወዘተ ያሉንን ልዩነቶች እንደ በረከትነታቸው በፍቅር በማስተናገድ ከልዩነቶቹ የሚነሳ አለመ
ግባባት ቢኖር እንኳ ከፍትህ እንጂ ከበደል ጋር ባለመተባበር ሞራላዊ እይታዎቻችንን ልናስተካከል ይገባል፡፡ ፍትህ ዋናው መርሃችን፣ ለሰው ልጆች ሁሉ ፍቅርና ክብር የሞራል መልህቃችን ሊሆን ይገባል፡፡ ይህ ሰርተን የማናገባድደው፣ ሁሌም ልፋት፣ ሁሌም ትግል የሚጠይቅ የእድሜ ዘመን ሁሉ የቤት ሥራ ነው፡፡
ክፍት የሥራ ቦታ ብሔራዊ የትምድርጅት የሚከተለውን መሥፈርት የምታሟሉትን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ከሱዳን ተነሱ የተባሉት 20-አዉሮፕላኖች በቁጥጥር ስር ዋሉ የተባለዉ ምን ይሆን? ኧረ ፈራን? በደራዉ ጨዋታ ደረጀ ኃይሌ እና አዜብ ወርቁ...
ከታች የታተሙት ገጾች ጸጋዬ አራርሳ አዲስ ስታንዳርድ ላይ ባቀረበው ጽሁፉ ውስጥ ኦሮሞ የአዲስ አበባ ታሪካዊ ባለቤትና ምድሩ ላይ የበቀለ [indigenous] መሆኑን ለማሳየት ካቀረበው ጸሐፊ ከሻለቃ ዊሊያም ሀሪስ መጽሐፍ የተወሰዱ ናቸው። ሆኖም ግን የሀሪስ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኝው ታሪክ ጸጋዬ በኩሸት የነገረን የኦሮ
ሞ የአዲስ አበባ ታሪካዊ ባለቤትነትን የሚያሳይ ሳይሆን ተቃራኒውን ማለትም ኦሮሞ የአዲስ አበባ ታሪካዊ ባለቤት እንዳልሆነና እንዴውም የአዲስ አበባ መጤ እንደሆነ የሚያሳይ ነው። የኔ ጽሁፍ አላማ ማንም ፊደል የቆጠረ ሁሉ የሀሪስን መጽሐፍ አንብቦ ሊያረጋግጠው የሚችለውን እውነታ [በመጽሐፉ የሰፈረውን ማለቴ ነው] ለዘረ
ኝነት ጥማቱ ማርኪያ ሲል ጸጋዬ አራርሳ ጠምዝዞ ያቀረበውን ድፍረት የተሞላበት ውሸት ማጋለጥ ነው። ከዚህ ውጭ ጽሁፌ የጸጋዬ አይነት አላማ እንደሌለው አንባቢዎቼ እንዲያውቁልኝ እሻለሁ።
ወእዌስክ ፡ ዲበ ፡ ኵሉ ፡ ስብሐቲከ ።
ሽብርተኛ የተባሉት ሶማሊያውያን ካፈነዱት ቦምብ በተጨማሪ መጠናቸው ያልተገለፁ ቦምቦችና አንድ ሽጉጥ ከሁለት ካርታ ጥይት ጋር መገኘቱን፣ የፈንጅ ማቀጣጠያና የአደጋ መከላከያ ጃኬቶች ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ማሊያና ቀበቶዎች መገኘታቸውም ተጠቁሟል፡፡ እንደሪፖርተር ጋዜጣ ዘገባ ከሆነ ከሶማሊያውያኑ ጋር ቀ
ጥታ ግንኙነት አላቸው የተባሉ 3 ተጠርጣሪዎችና የቤቱ አከራይ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑንም ግብረ ኃይሉ አስታውቋል፡፡
ይሁንና ነፃነት የጠማው የኢትዮጵያ ሕዝብ በጎሣና በሃይማኖት ተወስኖ የአንዱ ንቅናቄ ለሌላኛው ባይተዋር ሊሆን እንደማይገባ ሁላችንም ማሰብ ይኖርብናል፡፡ እርግጥ ነው እስካሁን ስህተቶች አልነበሩም አንልም፡፡ ንስሃ ልንገባባቸውና ይቅርታ ልንባባልባቸው የሚገቡ ስህተቶችን ሁላችንም ስንሠራ ለመቆየታችን ትልቁ ማስረጃ የወያ
ኔ ሥልጣን ላይ ለ25 ዓመታት ተገሽሮ ሁላችንንም ሲቀጠቅጥ መቆየቱ ነው፡፡ ብንተባበር ኖሮ 25 ዓመታትን ቀርቶ 25 ቀናትንም አራት ኪሎ ምንሊክ ቤተ መንግሥት ውስጥ ወያኔ አይቆይም ነበር – ታሪካዊ ፀፀት፡፡
፲፮፻፲፪ ዓ.ም. ሠላሣ ስምንት ከብሪታንያ የመጡ አቅኝዎች ቨርጂኒያ ላይ አርፈው ለ እግዚአብሔር ምስጋናቸውን አቀረቡ። ይሄም ድርጊት በአሜሪካ የመጀመሪያው የምሥጋና ሰርዐት ዕለት ነበር ይባላል።
‹‹ ወጣት እያለህ ሌሎች ስለፍቅር የሚያውቁ አይመስልህም፡፡እንዲያውም የሂሳብ አስተማሪያችን አንድ ቀን አንድ እንቆቅልሽ አይነት መልመጃ ሰጥቶን እየዞረ መልስ ሲያይ መሐል ድረስ ሠርቼ የቆምኩትን ተመልክቶ ‹በደንብ እኮ ነው የሠራሽው! ለምን አልጨረሽውም?› ሲለኝ ወዲያው ጨርሼ አሳየሁት፡፡ ትልቅ ራይት ሰጥቶኝ ‹ጎበዝ
ልጅ ነሽ፡፡ መሠረት አለሽ ማለት ነው!› ›› አለኝ፡፡
የእኛን ይቀላቀሉ የቪዲዮ ውይይት ፆታ ጣቢያ እና ከዚያ አሁን ከእሷ የግል ካሜራ ቻት ሩም ውስጥ እሷን መመልከት ይችላሉ!
33_36_አላህና መልክተኛውም ነገርን በፈረዱ ጊዜ ለምእምናንና ለምእምናት ከነገራቸው
በአሁኑ ሰአት እንባችን አይደለም መፍትሄ የሚሆነን:
በምህረት እንደሚፈቱ እና ክሳቸው እንደሚቋረጥ የሚጠበቁት ፖለቲከኞችና ሌሎች እንዲሁም ፓርቲዎቻቸው ይህን የገዥው ፓርቲ /መንግሥት/ ሆደ ሰፊነት በመመልከት ፣ የሀገሪቱ የዴሞክራሲ ሥርአቱ እንዲጎለብት፣ የህዝቦች ድምጽ እንዲሰማ ለማድረግ የቤት ሥራ የተቀበሉበት መሆኑንም ሊገነዘቡ ይገባል፡፡ እነሱም ህግ አክብረው በመን
ቀሳቀስ ለፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት ግዴታቸውን ሊወጡ ይገባል። ገዥው ፓርቲ /መንግሥት/ የወሰዱት ምህዳሩን የማስፋት ተጨማሪ እርምጃ ደግሞ የሚደነቅ እንደሆነ መገንዘብ ይገባል።
በግጥሙ ውስጥ ሁለት በቅደም ተከተል የተጠሩ ስሞች አሉ፡፡ ቀድሞ የተነገረው ስም ነበልባል ሲሆን፥ በሁለተኛነት የተነገረው ስም ቊጥቋጦ ነው፡፡ “ይህና ያ” የተባሉት ቅጽሎች ከሁለተኛ ግጥሙ ቤት ጀምሮ ሁለቱን ስሞች ተክተው ገብተዋል፡፡ የሰዋስውን ሀ ሁ የቈጠረ ሰው “ይህና ያ” እንማንን እንደሚገልጹ ለማወቅ አይቸገርም
፡፡ “ይህ” በአጠገቡ፥ በአቅራቢያው ያለውን ቊጥቋጦን ሲወክል ነበልባል ግን ሩቅ ቅጽል በሆነው “ያ ያኛው” ይወከላል፡፡ እንግዲህ የምልጃን ጒዳይ በአንድ ቀን ስለማንጨርሰው በሌላ ቀን ካቋረጥንበት ነጥብ በመነሣት እንቀጥላለን” አሉና የዕለቱን ውይይት ጨረሱ፡፡ አለቃ ነቅዐ ጥበብ አስጀምሮ ያስጨረሳቸውን አምላክ በማመስ
ገን ጸሎትን ምዕራገ ጸሎት በሆነው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሲያሳርጉ፤ አድማጮቻቸውንም ወደ እውነት ሁሉ ለሚመራቸው መንፈስ ቅዱስ አደራ ሰጡ፡፡
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን መንግስት ገለፀ – Ethiopian TV :
ግንቦት 18-ጌታችን መልአኩን ልኮ ‹‹ተጋድሎህ በመጠን ይሁን›› በማለት ተጋደሎውን እንዲቀንስ ያዘዘው የአባ ገዐርጊ ዕረፍት ነው፡፡
መንግሥት በተለያዩ ግዜያት በዘረፋና በሌሎች አጋጣሚዎች ከኢትዮጵያ የኮበለሉ ቅርሶችን ለማስመለስ ለምትንቀሳቀሱ ቡድኖችና ግለሰቦች ከጎናችሁ አለሁ ብሏችኋል፡፡ በራሴ ያሉበትን ያወቅኳቸውን ለማስመለስ ጥረት እያደረኩ ነው ብሏል፡፡
የውጭ አገር ሰዎችም ባሉበት ሆነው ፕሮፌሰር አሥራት እንዲፈቱ ጥረዋል።የ1987 ዓ.ም. የገና በዓልን አስመልክቶ ከአሥራ ሁለት ሽህ በላይ የእንኳን አደረሰዎትና የይበርቱ ፖስት ካርዶች በወህኒ ቤት አድራሻ ልከውላቸዋል።
“ . . . . በሽግግሩ ወቅት እንደውም የህወሃት የወጣት ፎረም አባል ነበር። ከዚያ ነው የሚጀምረው። ከዚያም በሁዋላ በደህንነቱ ውስጥ በነዳጅ ማደያው አካባቢ በሚገኝ አካል ይሰራ ነበር። ያ ነዳጅ ማዳያ ያለው አሁን የስደተኞ እና የስደት ተመላሾች ጉዳይ ዋና መምሪያ ያለበት ማለት ነው። እሱ መጀመሪያ የተመለመለው የ
ኢሕአፓን አባላት እንዲከታተል ነው። … ” በማለት ጀምረው፣ በተደጋጋሚ የኢሕአፓ አባላት/ደጋፊዎች ከዚህ በፊት ይሉት የነበረውን ክስ እራስ አወቅ ማስረጃ (ፈርስት ሃንድ ኢንፎርሜሽን) በማቅረብ እውነት መሆኑን ገልጸዋል። የዶ/ር ኃይሉ ዓረአያንም ጭምር። የወያኔ አገዛዝ ዋና ደጓሚ ስለሆነው የሳዑዲው ባለገንዘብ ዓላሙዲ
ም ዘረፋና ወንጀል ተናግረዋል። መታየት ያለበት ቃለመጠይቅ።
አባቶቻችን ፈጣሪን ከማመን ውጭ ዛሬ በቀለም ትምሕርት ተስፈንጥሬአለሁ እንደሚለው አይነት ትውልድ ዘመናዊ እውቀት አልነበራቸውም፡፡ በዘረኝነትና በጎጠኝነት ስሜት የማያስቡ ስለሀገር ትልቅነት የሚጨነቁ ነበሩ፡፡
በደቡብ አፍሪካ በያዝነው ሳምንት አጋማሽ ላይ በተለይ በደርባን ከተማ የተፈፀመው የአፍሪካ ሃገራት ተወላጆችን ለይቶ የመግደል፣የመደብደብ እና ንብረታቸውን የመዝረፍ ተግባር በርካታ አፍሪካውያንን በእጅጉ ያሳዘነ ተግባር ሆኖ ሰንብቷል።በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰው ግፍ በማህበራዊ መገናኛ ድረ-ገፆች ላይ የተለቀቁ
ት ተንቀሳቃሽ ፊልሞች የብዙዎቻችንን ልብ ያደማ ነው።
የዓለም ንግድ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽኑን ከ100 በላይ አባላት አገሮች ውስጥ ያሉ ንግድ ምክር ቤቶችን በአባልነት ያቀፈ ሲሆን፣ ከኢትዮጵያም የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤትና የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት የዚህ ፌዴሬሽን አባላት ናቸው፡፡
"የዛሬ 57 ዓመት 1943 ዓ.ም ጃንሆይ የመጀመሪያ ቴአትሬን የዳኒስዮስ ዳኝነትን አምቦ ትምህርት ቤት አዳራሽ አይተው ስሜ በአዲስ ዘመንና በኢትዮዽያን ሄራልድ ወጣት ደራሲ"" ከተባለ ጀምሮ ጋዜጠኞች የሕይወት ታሪኬን እንዳስለፈለፉኝ ነው።"
ኮማንደር ደምሳሽ፡- ለመግለፅ የፈለግኩት ሕጋዊ አግባቡን ብቻ ነው፡፡ ፖሊስ በኃይማኖት ዙሪያ ልዩነት በመፍጠር ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ላይ ሁለም ዓይነት መረጃ አለው፡፡ አንዳንዴም ሊደረጉ የታሰቡ ጉዳዮችን አስቀድሞ በማወቅ በእንጭጩ ያከሽፋቸዋል፡፡
የሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኩባንያዎች በ6ኛው ኢትዮ-ቻምበር ኤግዚቢሽን ላይ ተካፈሉ
ወያኔ የፈጠረዉ የፍርሀት ድባብ ሲሰበር . . .
6.የመመዝገቢያ ቦታ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙኒ ዳይሬክቶሬት አሰላ እና በሁሉም ኮሌጆች ሬጅስትራር ጽ/ቤት
13 ብዛዕባ እቶም ሞ. ዘለዉ ዘይትፈልጡ
ንጌዚ ፕላቲኒየም ስታርስ (ዚምባቡዌ) 1-0 ፓምፕልማውስስ (ሞሪሽየስ) (2-1)
በተጨማሪም የዎልሞን ክልል የአየር ጥራት መረጃን በመስመር ላይ ያትማል.
የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ወርቁ ገዳ፤ እንደ አገር ስፖርቱ አሁንም የሚሰጠው ትኩረት ብዙ ቢቀረውም ባለፉት ጥቂት ዓመታት በአህጉር የተሻለ ውጤት ካላቸው አገሮች ተርታ ለመሰለፍ እየተሰራ መሆኑን ይገልጻሉ፡፡ በዚህም አበረታች ውጤቶች እየተመዘገቡ መሆናቸ ውን በመጥቀስ፡፡ ተወዳዳሪዎች የተሻሉ
ስልጠናዎችን በባህር ማዶ አገሮች እንዲያገኙ ከማድረግ ጎን ለጎን በአገር ውስጥ እንደ ‹‹ቱር መለስ›› ያሉ ውድድሮች በማዘጋጀት ስፖርቱ ይበልጥ ትኩረት እንዲያገኝ ተደርጓል ይላሉ፡፡
አንዴ መምራት ከጀመሩ ጨዋታውን ማጠናቀቅ የሚችሉ ሲሆን ሊቨርፑሎች ግን ይህን ማድረግ ስለመቻላቸው አላሳዩም።
160 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በየመን ባህር ውስጥ በግዴታ መወርወራቸው ተሰማ
ትንቢተ ዮናስ የተሰኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ እንደሚነግረን ከሆነ፤ “ታላቂቱ ነነዌ”፣ እንዲህ እስከ መጨረሻው ተብረክርካና ተበላሽታ እንጦሮጦስ አፋፍ ላይ አልደረሰችም። የነነዌ ሰዎች፣... ትንሽ ነው መንገድ የሳቱት። ጥፋታቸው ገና አልገነነም። ሰብዕናቸው ብዙ አልዛገም። ግን ጀማምሯቸዋል።
(ከሰኔ 18፤ 2004 እስከ ሰኔ 24፤ 2004) ‹‹የኢሕአዴግ የስለላና የቁጥጥር መዋቅር ከ1 ለ 5 ወደ 1 ለ 11 አደገ›› የሚል ዜና ይዞ የወጣው ፍኖተ ነፃነት ነው፡፡ በዝርዝሩም ‹‹… ታማኝ ውስጥ አዋቂዎች እንደሚሉት...