text
stringlengths
0
200
በበረራ ቁጥር ET702 የተመዘገበውና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው ቦይንግ 767 አውሮፕላን በረዳት አብራሪው ተጠልፎ የጉዞ መስመሩን በመቀየር ጄኔቭ ኤርፖርት ካረፈ በኋላ በጉዳዩ ዙሪያ በርካታ ዘገባዎች እየተሰራጩ ይገኛሉ። በዚህ ዙሪያ በየድረገፆቻቸው ሰፋ ያለ ዘገባዎችን ካሰራጩት ታዋቂ መገናኛ ብዙኀ
ን መካከል አልጀዚራ፣ ቢቢሲ፣ ሲ ኤን ኤን፣ ፎክስ ኒውስ፣ ዘጋርዲያን፣ ሲ ቢ ኤስ፣ ዋሽንግተን ፖስትና አሶሼትድ ፕሬስ ይገኙበታል። የብዙዎቹ መገናኛ ብዙኀን ሽፋን በእለቱ ድርጊት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ሲሆን፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ከዚያ ባለፈ መልኩ “ረዳት አብራሪው ለምን ድርጊቱን ፈፀመ” ለሚለው ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት
ሞክረዋል።
፪/ አባ ገብረ ዮሐንስ [ክፉኛ ተደብድበው ወደ ክልልችሁ ሂዱ ተብለው በእስር ላይ ይገኛሉ]
መሬት በሥርዓተ ፀሐይ ውስጥ ከፀሐይ ባላት ርቀት ሶስተኛ (3ኛ) በግዝፈት ደግሞ ከፕላኔቶች ሁሉ አምስተኛ ግዙፍ የሆነች ፈለክ ናት። በግዝፈት እና በይዘት ቋጥኛዊ ይዘት ካላቸው ወይንም በእንግሊዝኛው ተሬስትሪያል ፈለኮች ከሚባሉት የመጀመሪያውን ደረጃ ትይዛለች። በተለምዶ ዓለም ወይም ምድር እየተባለች ትጠራለች። በሳይ
ንሳዊ የተለምዶ ስም ደግሞ «ሰማያዊዋ ፕላኔት» እየተባለች ትጠራለች። ይህች ፕላኔት የሰው ልጅን ጨምሮ ለብዙ ሚሊዮን ዝርያዎች መኖሪያ ናት። ከምድር ብዛት (ከላይ አፈር) አትክልት ሁሉ እየበቀሉ ሲሆን ለሰው ልጅና ለእንስሳ ያስፈለጉት እህል፣ ፍራፍሬ፣ መድኃኒቶችና ሌሎችም ሁሉ ታስገኛለች። ይህም የታወቀች ብቸኛዋ ህይ
ወት ያለው ነገር መኖሪያ ያደርጋታል። ስለዚህ ነው በተለያዩ እምነቶች ዘንድ ምድራዊት እማማችን የተባለች።
ከዚህ ባሻገር ግን አርበኞች ግንቦት 7 ለምትወቅሱ፡- ድርጅቱ የኢትዮጵያ ችግር የሚፈታው የእያንዳንዱ ዜጋ መብት ሲከበር ነው ቢልም የኢትዮጵያዊነቱን ብሄራዊ ድርጅትነቱን ውክልና የሚያገኘው ግን በህዝብ ሲመረጥ ብቻ ነው ።
ለሚጠየቀው ጥያቄ እንኳን በፊት ለፊት ይቅርና ዙሪያ ጥምጥም ለመመለስ አለመቻሉ ልምድ አልባ እና ሰነፍ መሆኑን ያሳያል:
25 እርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አሥር ምናን አለው አሉት።
« ‹‹ኃሠሣ›› መፅሀፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል የጌትሽ ማሞ “ተቀበል 1 እና »
ዲ ብራሀን ደግሞ ተነባቢነት ያገኝ ሰፊ ዘገባ ይዞ ወጥቷል:
በያሬድ ሆስፒታል ካደረገችው ምርመራ በኋላ በቀን ሁለትና ሶስት ጊዜ ጉልበቷ የወለቀ ያሰቃያት ጀመር፡፡ ታፋዋ፤ የውስጥ እግሯ፣ ጀርባዋ አካባቢ ህመሞች ተጨማሪ ህመመሞች እየተሰሟት ሰነበተች። ስለሆነም በድጋሚ “ኪዮር” ወደ ተባለ ሆስፒታል ለምርመራ ሄደች፡፡
እዚ ብወገን ኤርትራ ዝወሃብ ዘሎ ዘይሓላፍነታዊ ግብረ-መልሲ ግን ምስ ግጉይ ተግባር ክደናገር ኣይግባእን። ኣብ‘ቲ ናይ ኮሚቴ ናይ ሕጊ ኣተረጓጉማ መጺእካ ኤርትራ ኣብ ቅኑዕ ኢትዮጵያ ድማ ኣብ ግጉይ ቦታ እየን ዘለዋ። ኤርትራ ምስ ‘ቲ ናይ ኤርትራን ኢትዮጵያን ናይ ዶብ ኮሚቴ ውሳኔ ሙሉእ ብሙሉእ ክትሰማማዕ ከላ ኢትዮ
ጵያ ግን ኣይተማእዘዘትን፡ እዚ ‘ዩ ድማ እቲ ሓቂ።
ክብር አቶ ገዛኢ፤ የትግራይ ሕዝብ ሃይማኖተኛ፤ ህግ አክባሪ በአርአያ ስላሴ የተፈጠረ ፍጡር በሰዉ እጅ መገደል ነዉር ነዉ የሚል ማህበረሰብ ነዉ። እኔም ሆንኩኝ አብረዉኝ ያደጉት ጓደኞቼም ጭምር የተማርነዉ ታላለቅ ሰዎች ወላጆቻችሁ አዛዉንትን ሃይማኖታችሁን አክብሩ ሲሉ ነዉ ያስተማሩን-ትምርት ቤትም ገብረገብነት ስንማር
የተማርነዉ የምናዉቀወ ባህላችን ነዉ።እነዚህ አሁን በእንደዚህ ዓይነት አረመኔ ስራ የተሰማሩ ትላለቅ አዛዉንት አባቶች በእሳት የሚጠብሱ ደፋሮች ከየት እንደበቀሉ ለራሴ ይገርመኛል? ይሄ ጉድ ስሰማ “እነዚህ ሰዎች እዉን ከትግራይ የበቀሉ ናቸዉ? ብየ እጠይቅና፤ የኛ ናቸዉ ብየ አፌን ሞልቼ ለመናገር ዛሬ ያዳግተኛል። ሞ
ሶሎኒ እንኳ እረስዎ ከደረሰበዎት አረመንያዊ ጥቃት በላይ አልፈጸመም። ይሄ አረመኔ ስራ ሲደርስበዎት “አነዚህ “ከትግራይ ሕዝብ አብራክ የወጡ ናቸዉ፤ የኛ ናቸዉ” የሚል በሕሊናዎ ያድርበዎት ነበር?
የአብርሃም አምላክ የይስሃቅ አምላክ የያዕቆብም አምላክ እግዚአብሄር ይቅር ይበለን፤ ቤተክርስቲያናችንና ሃገራችንን ይጠብቅልን!!!
የኢትዮጵያው አገዛዝ በአወዛጋቢው በሕዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ ሕዝባዊ ተቃውሞ እንዳይቀሰቀስበት ስጋት እንዳለው የግብጽ ሚዲያዎች አጋለጡ ፣በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ተቃውሞው እንደገና ተጠናክሮ እየቀጠለ ነው፣በጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ተሰቅሎ ተገኘ፣አገዛዙ በተቃዋሚዎች ላይ የሽብር ጥቃቱን ቀጥሏል – የንጹሃን ሞት ጨ
ምሯል፣ ከኢትዮጵያ የሄዱ የደህነት አባላት የኬኒያ ድንበርን ተሻግረው የአፈና እና የጦር መሳሪያ ዝርፊያ አድርሰዋል ስትል ናይሮቢ ወቀሳዋን አሰማች እና ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር አክሎግ ቢራራና ከሰማያዊ ፓርቲ ም/ሊቀመንበር ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ሌሎችም
የኔልሰን ማንዴላ ተቋም ሊቀ መንበር፣ ፕሮፌሰር ንዣቡሎ ንዴቤሌ እንዳስረዱትም፣ የህገ መንግሥታዊው ፍርድ ቤት ውሳኔ ማዶንሴላ እና በተቋማቸው የሚሰሩት ሁሉ ስራቸውን በትክክል እንዳከናወኑ ሁነኛ ማስረጃ መሆኑን ያረጋገጠ ውሳኔ ሆኖዋል።
ወደ «ኤሌክትሪክ መጓጓዣ-መኪና, ብስክሌቶች, የህዝብ ማጓጓዣ, አውሮፕላኖች ...»
* የዓለም ታሪክ የሚያሳየው፡ በዘመናችንም ካየነው እንደምንረዳው የዘር ፖለቲካ መጨረሻው እልቂት ነው። ሀሳብና እውቀት የነጠፈበት፡ ጥላቻ ምግቡ የሆነው የዘር ፖለቲካ የኢትዮጵያ ትልቁ ፈተና ሆኖ ተደቅኗል
በተረፈ እስቲ አሁን ሽቀላ ላይ ነኝ ማታ እመለሳለሁኝ!!የጀመርኩትን ጭዉቶ አቅዉጠዋለሁ!! ይሄ አዲስ የመጣ አለቃዬ የሞስኮ የአራዳ ልጅ ነዉ የገባዉ!!ዕናም ሲነቃ ይቀራል ልሸብለል!!
Posted by admin _ 06/01/2018 _ Comments Off on የጀግናው አንዳርጋቸው ፅጌ ድንቅና ውብ አቀባበል በለንደን
አላህ (ሱ.ወ) የከሓዲዎችን ክፉ ጥርጣሬ አስመልክቶ እንዲህ ብሏል፦
ኢንቪንዮ አሁን በተለያዩ የአገሮች ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች መረጃ እንዲያገኙ ማስቻሉን ይናገራል።
የሃገራችን ፖለቲካ ዕድለ-ቢስ የሚባል አይነት ነው፡፡የፖለቲካችን ሰፌድ እንጉላዩን ወደ ፊት ምርቱን ወደ ታች የሚቀብር ክፉ ልክፍት አለበት፡፡ ፖለቲካችን ፈውስ የራቀውም በዚሁ ምክንያት ሳይሆን አይቀርም! እንደ እኛ ባለው ተቋማዊነት በራቀው ኋላቀር ፖለቲካ ቀርቶ ተቋማዊነት በበረታበት ስልጡን ፖለቲካዊ ከባቢም ቢሆን
የፖለቲካውን ልጓም የያዙ የግለሰቦች ስብዕና ለፖለቲካዊ ፈውስ ሁነኛ ግብዓት ነው፡፡ የሃገራችን ፖለቲካ ብዙም ባይሆኑ የእውነት ለህዝብ […]
የመጀመሪያውን Star Wars ትሪሎገር ትልቁ ኮከብ ከሠለጠነ በሃን ሶሎ ውስጥ በ Star Wars ጦር አሬናዬ ውስጥ ከሚታወቁ የካርድ ካርድ መሪዎች አንዱ ነው. የሃን የጉብኝት ፈንጂዎች ከሚመሳሰለው ልዩ የባልደረባ ባልደረባው ጋር ይጫወታሉ.
ዶ/ር ጋይም ክብረአብ ኣብ ለንደን ናይ ዩኒቨርሲቲ መምህር ኮይኑ ኣብ ጉዳይ ስደተኛታት ዝነጥፍን ሓያለ መጽሓፍን ዝደረሰ ኤርትራዊ እንግሊዛዊ ምሁር'ዩ ።
ለብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ጥሪ የተሰጠ ምላሽ (አንድ አማራ ንቅናቄ)
ይህ አስተያየት ቸኮለ ካልተባለ በቀር የወ/ሮዋ ንግግር በእጅጉ ገርሞኛል፤ መግረም ብቻ ሳይሆን ሥጋት ውስጥ ከቶኛል፡፡ ምርጫ ቦርድንም ሆነ ሌሎች ተቋማትን ነፃ÷ገለልተኛና ተአማኒ ለማድረግ የታሰበው ከመዋቅራዊ ለውጥ ውጭ ነው እንዴ? እንደሚታወቀው ወይዘሮዋ የወያኔ ተሿሚ ናቸው፡፡ ከወያኔ ተሞክሮ እንደምንረዳው በአምባ
ሳደርነትም ሆነ በመንግሥት የአስተዳደር መ/ቤቶች ተሿሚ የሚሆነው እርሱ በፈጠረው ‹ግንባር› ወይም ‹አጋር› ባላቸው የ‹ፖለቲካ ድርጅቶች› ውስጥ አባል የሆነ ግለሰብ በመሆኑ ወይዘሮዋ ከዚህ ነፃ እንዳልሆኑ እገምታለሁ፡፡ የ‹ምርጫ ቦርድ› ኃላፊ ሆነው ከመሰየማቸው በፊት የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ዋና ዲሬክተር ነበ
ሩ፡፡ የግለሰቧን አቋም ለጊዜው ወደ ጎን አድርገን በመርህ ደረጃ ስንነጋገር፤
ደብረጽዮን፣ “ሁሉንም ሳይሆን ትምክህተኛውን አማራ፣ ሁሉንም ሳይሆን ጠባቡን ኦሮሞ እየነጠልን መምታት ነው ያለብን!” ብሎ በትግርኛ ትዕዛዝ ካስተላለፈ ወር አልሞላውም።
በሩቅ ያላችሁ ደግሞ ቢያንስ በገንዘብ ተራዱ፡፡ የሚጠጣ ውኃ ለጀግኖቻችን ያስፈልጋቸዋል፡፡ የሚበላ እኅል ካፋቸው ሳይደርስ ይኸው ሌሊቱን አድረው አሁንም በእሳት እየተንገበገቡ ነው፡፡ ለእነርሱ ማስተናገጃ ገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ እንዲሁም እሳቱን ለማጥፋት ከተለያየ አቅጣጫ ውኃ ተሞሉ ቦቴዎች መንቀሳቀስ ይገባቸዋል፡፡ ይኽ
ን ለማድረግ ገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ ስለዚህ በሚከተለው አድራሻ ገንዘብ በማስገባት ትተባበሩ ዘንድ ትጠየቃላችሁ፡፡
"ነጋዴዎች የጭብጡን ፍልስፍና እጅግ በጣም የሚከብዱ ካልሆኑ, በዚህ ጉዳይ ላይ የበለጠ አዎንታዊ በመሆናቸው, እኛ ""ከእኛ"" ጋር ሊቃወም ይችላል."
መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁ ለእናንተ ሰላምን፥ ቀርበው ለነበሩትም ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከ፤ በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና። እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም። ኤፌሶን 2፡17-19
“8ኛው የዱባይ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል” ሰሞኑን በዱባይ እየተካሄደ ሲሆን ከሆሊውድና ከቦሊውድ በርካታ የፊልም ባለሙያዎችን እንደሳበ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ ፌስቲቫሉ ሰሞኑን የተጀመረው በቶም ክሩዝ “ሚሽን ኢምፖሲብል ዘ ገስት” የተሰኘ አዲስ ፊልም ምረቃ ሲሆን ቶም ክሩዝ በፊልሙ በዱባይ ከተማ የሚገኘውንና የዓለማ
ችን ግዙፍ ህንፃ…
1 (የዳዊት መዝሙር። 1 አቤቱ፥ ወደ አንተ ነፍሴን አነሣለሁ።
በሃረር ከተማ በሀብሊ ከተፈጸሙት የታሪክ ስርቆቶች መሃል፣ ለከተማዋ እና ለአካባቢው ነዋሪዎች መሰብሰቢያ ይሆናል ተብሎ በቀዳማዊ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት የተሰራውን የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ፣ አዳራሹን ሰርቶ ለህዝብ አገልግሎት ያዋለውን የጊዚው አስተዳደር ለአዳራሹ ያወጣለትን ራስ መኮንን አዳራሽ የሚለውን መጠሪያው
ን ወደ አሚር አብዱላሂ አዳራሽነት መቀየሩ (ንጉሱን ከስልጣን ያወረደው ደርግ እንካን የአዳራሹን ታሪካዊ ስም ጠብቆ ቆይታል)፣ በቀዳማዊ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት የተሰራውን እና ቀሃስ የሚል መጠሪያ የተሰጠውን ት/ም ቤት አቦከር መሰናዶ ት/ቤት በሚል ስም መቀየሩ፣ በ ዘመነ ደርግ ከህዝብ በተሰበሰብ ብር ተሰርቶ ሃረ
ር አዲሱ እስታዲየም በሚል መጠሪያ ይታወቅ የነበረውን እስታዲየም አሚር ሃቦባ በሚል ስም መቀየሩ ይጠቀሳሉ።
2. መንፈስ ቅዱስ ኪወርደኪ ሓይሊ ልዑልውን ኬጽልለኪ እዩ። ስለዚ ኸኣ እቲ ዚውለድ፡ ቅዱስ ወዲ ኣምላኽ ኪብሃል እዩ…ሉቃ 1:
ሰውየው ፤ ከአልበርት አይንሽታይን ወዲህ በአሁኑ ዘመን እጅግ ዝነኛው የፊዚክስ ሊቅ መሆናቸው ነው የሚነገርላቸው።
400 0 _ ‎‡a ፍሎረንስ ናይቲንጌል‏
የሱቁጥራ ስም መነሻ ከሳንስክሪት /ድቪፐ ሱቀደረ/ «ሀሤት ደሴት» እንደ መጣ ይባላል። በ1ኛው ክፍለ ዘመን በተጻፈው ግሪክኛ የቀይ ባሕር ፔሪፕሉስ (ጉዞ መግለጫ)፣ ደሴቱ /ዲዮስኮሪዶ/ ወይም «የዲዮስኮሪ» (መንታ ጣኦታት) ተባለ። ሦስተኛው መነሻ አረብኛው /ሱቅ አል-ቃትራ/፣ «የጠብታ ሱቅ» እንደ ሆነ ይባላል። ጠብ
ታ ማለት በሱቁጥራ ብቻ የሚገኘው የሱቁጥራ ሜርቆ ቀይ ፈሳሽ ሲሆን፣ ይህ ፈሳሽ ስለቀይ ቀለሙ ለማጌጥ ተፈላጊ ነበር።
ሰኞና ሐሙስ መጾም ከነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሱና ነው
2-አባይ ወልዱ 2-ሃዳስ ዓለሙ 2-ወ/ገብርኤል ሞደርን
የሜካኒካል ኢንጂነሪንግ የሙያ ሥነ-ምግባርን ማክበር፣ ሙያውን ከቴክኖሎጂ ጋር ማስተዋወቅ፣ ለባለሙያዎች የሚገባቸውን ክብር መስጠት፣ ለሀገሪቱ የኢንደስትሪ እድገትና የማምረቻ መሣሪያዎችን ለመጠቀም በሚደረጉ ጥረቶች ትኩረት ሰጥቶ መሥራት፣ የቴክኖሎጂ ሽግግሮችን ማበረታታት እንዲሁም የተማሪዎችን የእርስ በእርስ ግንኙነት
ማጠናከር የማኅበሩ መመሥረት ዓላማዎች ከሆኑት ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
በሊቢያ ኢትዮጵያውያን በስቃይ ላይ ናቸው ተባለ
ለክምችት በአምነት ነው. ወደ የማይንቀሳቀስ ንብረት ራሱ አስቀድሞ የመጀመሪያው ደህንነት ለመጠበቅ ስራ ላይ ውሏል, ወይም ዋና ብድር. ኩባንያው ያላቸውን ውስብስቦቹን ብድር ላይ ወቅታዊ ክፍያዎች ለማድረግ ካልተሳካ, አበዳሪው ላይ foreclose ይችላሉ ...
እውቁ ፖለቲከኛ እና የኦፌኮ/መድረክ ከፍተኛ አመራር ዶ/ር መረራ ጉዲና ታሰሩ _ Dagumedia
የከፍተኛ ሊግ ፍጻሜ _ ወልዋሎ ዓ.ዩ. ከ ጅማ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት – Soccer Ethiopia
(ሰትል የዘገበች ጺዮን ግርማ ናት ከአዲስ አበባ)
የለውጥ መንስዔ መሆኑ የሚነገርለት ብቸኛ መልካም ጎኑ ሲሆን ከለውጡ ዋዜማ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ለብዙ ሰዎች ህይወት ህልፈት፣ የንብረት ውድመት እና ከቅርብ ግዜ ወዲህ ደግሞ የዘር ግጭትና ጭፍጨፋ ላይ በተደጋጋሚ ስሙ እየተነሳ ነው:
ይህ በስቅለት ቀን የሚፈጸም ሥነ ሥርዓት ሲሆን፤ ጠብጣቤ ማለት ቸብ ቸብ ማድረግ ማለት ነው፡፡ ሕዝበ ክርስቲያኑ በዕለተ ስቅለት ሲሰግድ ሲጸልይ፣ ሲያነብ ከዋለ በኋላ ሰርሆተ ሕዝብ /የሕዝብ መሰነባበቻ/ ከመሆኑ በፊት፤ በወይራ ቅጠል እያንዳንዱን ምእመን ጀርባ ቸብ ቸብ መደረጉ፣ የጌታን ግርፋት ያስታውሳል፡፡
ክኔስት በመባል የሚታወቀው የእስራኤል ምክር ቤት አባላቱ ትውልደ ኢትዮጵያዊው አቭራሃም ንጉሴ እና ዴቪድ አምሳለም ተቃውሞውን በመደገፍ ድምጸ-ተዓቅቦ አድርገዋል። የሁለቱ የምክር ቤት አባላት ተቃውሞ የገዢው ሊኩድ ፓርቲ ኅልውናን አደጋ ላይ ጥሎታል።
በተለያየ ጊዜ በድርቅ ሰለባ ለሆኑ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ይሁንልኝ፡፡
ሐይማኖቴንም ፡ ጠብቄ ፡ ወደ ፡ ሀገሬ ፡ ስደርስ
Addis Ababa Youth and Money Mechanics (ገንዘብና የአዲስ አበባ ወጣቶች እይታ)
በመጨረሻም 7 ሺህ 200 ሜትር ርዝመት ለው ዋና የውሃ መስመር እና 2 ሺህ 200 ማከፋፈያ መስመሮች ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው የውሃ አቅርቦትን ለመንደሯ ማድረስ ጀምረዋል፡፡
ልጆቻችሁ የእናንተን አፍ መፍቻ ቋንቋ ማንበብና መጻፍ መማር አለባቸው ብለው ያስባሉ?መልስዋ አዎ ከሆነ?
የአ/አበባ ሀ/ስብከት የመዋቅርና አሠራር ለውጥ ተቃዋሚዎች ገዳማቱንና አድባራቱን አይወክሉም _ ሐራ ዘተዋሕዶ
ነጻ መብራት፣ ስልክ እና ውሃ በካሳ መልክ ሊሰጥ ነው
27-28) ይለናል። ነቢዩ ኢዩሔል “መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ በእነዚያ ቀናት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎች ላይ እንኳ፣መንፈሴን ፈሳለሁ። የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ፣ እርሱ ይድናል (ኢዩኤል 2፡28-32) ይለናል። እነዚህ ሁሉ ትንቢቶች “አማላጅ እና
ዘላቂነት ባለው መልኩ የመንፈስ ቅዱስን ዋስትና በሚሰጠን” በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተፈጻሚነትን አግኝተዋል።
የሞርጌጅ ተመኖች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሁሉም የ ካርታ በላይ ነው
እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ማወቅ Git አስፈላጊ ነው, እና ይህ የትብብር ልማት አካባቢ ለመቆጣጠር የሚያስችል ሶፍትዌር ጠብቆ ያካትታል.
‹‹ሪች›› በመባል የምትጠራዋ ሌላው ግብረ ሰዶማዊት (ሌዝቢያን) ወደዚህ ሕይወት ውስጥ የገባችው በጓደኛዋ ግፊት እንደሆነ፣ በዚህም ሕይወት ከገባች ስምንት ዓመት እንደሆናትና መተዳደሪያዋም ይኸው እንደሆነ ገልጻለች፡፡ ሁለት ቋሚ የሴት ደንበኞችም እንዳሏት ተናግራለች፡፡ አንደኛዋ ደንበኛዋ አዲስ አበባ ውስጥ ኦሎምፒያ
አካባቢ፣ ሁለተኛዋ ደንበኛዋ ደግሞ በሐዋሳ ከተማ ይኖራሉ፡፡ በጠሩዋት ቁጥር ትሄድላቸዋለች፡፡፡ ጠሪዎቿም በጣም ሀብታሞች እንደሆኑ ነው የተናገረችው፡፡ በዚህም እርካታ እንደምታገኝ፡፡ ከተመሳሳይ ጾታዋ ጋር ካልሆነ በስተቀር ለወንድ ወይም ለተቃራኒ ጾታ ፍላጎት እንደሌላት አስረድታለች፡፡
3. ታክሰ ከፋይ የራስ ታክስ ስሌት ማስታወቂያ በኤሌክትሮኒክ ዘዴ በሚያቀርብበት ጊዜ፣ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) (ሐ) የተመለከተው የራስ ታክስ ስሌት ማስታወቂያ ቅጂ ማስታወቂያውን በመለየት እና በኤሌክትሮኒክ ዘዴ የተላለፈውን የራስ ታክስ ስሌት ማስታወቂያ ዝርዝር ጉዳዮች በመግለጽ በባለሥልጣኑ የተረጋገጠን
ሰነድ ይጨምራል።
እናም እዚህ የሚሰሩ የጉልበት ሰራተኞች, ሬስቶራንት ገብተው, እጅ ታጥበው, ሜኖ መጥቶላቸው አዝዘው, እስኪበስል ጠብቀው መብላትን አፎርድ አያረጉትም:
ሻዕባን 15፣ 1217 እንደ ሒጅራ ወይም እ.አ.አ. ዲሴምበር 11፣ 1803 ታላቁ ኢማም አቢስ-ሰናእ ሺሀቡድ-ዲን መሕሙድ አል-አሉሲይ ተወለዱ። አስራ ሶስተኛው ምእተአመት ሒጅሪያ ላይ ከነበሩት ታላላቅ ኢማሞች ይቆጠራሉ። “ሩሑልመዓኒ” የተሰኘው የቁርአን ማብራሪያ (ተፍሲር) ከመጽሐፍቶቻቸው መሀል የአሉሲይን ታላቅነት
ይጠቁማል።
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 21 ቀን 2005 ፕሮግራም
• ነጻነታችንን ለማግኘት ግን ይህን ዋጋ መክፈል ግድ ይለናል፣ነጻነትን የሚመስል ምንም ነገር የለም።
- አየሽ ምግቡ ተመርዟል በቃ መሞታችን ነው!፣ከመሞታችን
የኢትዮጵያ ሕዝቦች ወደፊት እየመረሹ ናቸው፡፡ ለአንዳንድ ‹‹የሐበሻ›› ልሂቃን ስለኢትዮጵያ አንድነት ካልተዘመረ፣ ካልተሸለለና ልሙጡ የቀድሞ ባንዲራ (በእኩልነት ከኢትዮጵያዊነት ጋር መሄድ እንደማንችል ሁሉ) ካልተውለበለቡና የቀድሞ ታሪክ (እነሱ የጻፉት) ማስተማሪያ ካልሆነ ኢኢትዮጵያዊነት ተዳክሟል ይላሉ፡፡ አንዳንድ
ልሂቃን ደግሞ አሁን የሚታዩትን ብሔር ተኮር ጥቃቶች ጋርደዋቸው ከደርግ/ንጉሡ ዘመን በላይ ኢትዮጵያዊነት እንደተሸረሸረ ይናገራሉ፡፡ በእኔ እምነት ይህ ስህተት ነው፡፡ በኢትዮጵያ አንድነት ላይ በቀጣይነት ማስተማር ይኖርብናል፡፡ ዋናው አንድነታችን የሚጠነክረው ግን ለሰላም፣ ለልማትና ለዴሞክራሲ ስንተጋ ነው፡፡ ኢትዮጵ
ያዊነት እንደ ማንኛውም ኅብረተሰባዊ ግንባታ አንድ ቦታየሚጀመር፣ አንድ ጊዜ እየተሸረሸረ ሌላ ጊዜ እያደገ፣ የተለያዩ ፈተናዎች እያጋጠሙት፣ አገር እስካልተበተነች ድረስ እየለመለመ የሚሄድ ኅብረተሰባዊ አስተሳሰብ ነው፡፡ ከ500 ዓመታት በፊት የነበረው ኢትዮጵያዊነትና አሁን ያለው በይዘቱም በስፋትና በጥልቀቱም ይለያል፡
፡ ከአንድ ትውልድ ወደ ሌላ ትውልድ የሚተላለፍ እንደማናቸውም አስተሳሰብ እየሰፋ የሚሄድ ነው፡፡ የአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያዊነት በሰላም፣ በልማትና በዴሞክራሲ ብቻ ነው መገለጽ የሚችለው፡፡ የዓደዋ ድል ነፃነታችንን ሲጠብቅልን አስበንም ሳናስበውም አሁን መጎናፀፍ አለብን ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ጋር ባለው መሠረታዊ ትርጉሙ
ነው የሚታየው፡፡ የሕዝቦቻችን እሴቶችን ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ሲያደርጉ ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ የሚኖራቸው አስተዋጽኦ ነው፡፡
አሁን ወደ ጽሁፉ አንድ አንኳር መልዕክት ልመለስ እና ላብቃ። ጽሁፉ እንደሚለው የአሜሪካ መንግስት በምስራቅ አፍሪካ ጦርነት እንደሚነሳ እርግጠኛ ስለሆነ ኢትዮጵያ እንድትዘጋጅ ቀጭን ትዕዛዝ አስተላልፏል። ግብጽ፤ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ እና ኤርትራ በአንድ በኩል፤ ቱርክ፤ ሱዳን እና ኢትዮጵያ በሌላ በኩል ለጦርነቱ
እየተዘጋጁ ነው። ሱዳን ከኤርትራ ጋር ያላትን ድንበር ዘግታለች። ከሰላ ላይ ጦሯን አስፍራለች፤ ወያኔም ጦሩን ከሱዳን ጋር አስፍሯል። ከወያኔ ጋር ግንኙነት ያላቸው ጦር የጫኑ የቱርክ መርከቦች በግብጽ ታግደዋል። የአካባቢው ሰላም ደፍርሷል።
ፕ/ር መስፍን፦ የሕግ ባለሞያ ነች። ምንም ይቅርታ መጠየቋን አልካደችም። ችግሩ እንደው ዝም ብሎ “አያ ጅቦ ሳታመኻኝ ብላኝ” የሚለው አይነት ነገር ነው። ያም ከሆነ ሥርዓት ባለው መንገድ ሰዎቹ አሉ። እነዚያ ሰዎች ፕሮፌሠር ኤፍሬም አለ። ፓስተር ዳንኤል አለ። አትሌት የታወቀው ኃይሌ አለ። እነዚህ ሁሉ ያውቃሉ። የሆነ
ውን ነገር የተደረገውን ነገር። እና ምንም የሚያስቸግር ነገር አልነበረም። እንደዚህ የሚያደርስ የሚያቃቅር ዱላም ጋር የሚያደርስ ነገር የለም። ግን እንግዲህ ፖሊስ ሆኗል ሁሉን ነገር የሚያደርገውና እየገባን በመሆኑ ይመስለኛል እዚህ ጋር የደረሱት።
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጋር በመሆን በቡሬ ግንባር ተገኝተው አዲስ ዓመትን እያከበሩ ነው
የወሲብ እርካታ ማነስና የወንዶች ብልት መጠን በወሲብ እርካታ ላይ የበርካቶች ራስ ምታት በትዳርና የፍቅር ግንኙነት ከባለሙያ መፍትሄ ጋር በትራስ ስር ሹክሹክታ ክፍል 1
የአሰልጣኞች አስተያየት _ ኢትዮጵያ ቡና 3-0 ወላይታ ድቻ →
4508 ፵፭፻፰ አራት ሺህ አምስት መቶ ስምንት
እዚያ ማዶ ሆኖ አንድ ሰው ተጣራ
ስብሐተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይነግር ፡ አፉየ ፤