text
stringlengths 0
200
|
|---|
ም ሆነ የንግድ ቤት አከራዮቹ እነሱው ሆነዋል። ልብ በሉ ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል እና የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ታቦ ኢምቤኪ በአምስት ዓመታት ግዜ ዉስጥ ብቻ ከኢትዮጵያ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ 10 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ወደ ዉጭ እንዲወጣ ነግረውናል።… ይህን ጉዳይ ለግዜው በዚህ ልተወውና ወደ ቦይኮ
|
ቱ ልሂድ።…
|
እኔ እንዲያውም እነዚህ ግድቡንየማይመጥኑ ማስታወቂያዎች በግብጽ ነው እንዴ ስፖንሰር የሚደረጉት? እላለሁ፡፡ ግድቡኮ የግንባታ ሂደት ጉዳይ ነው፡፡ መንግሥት ከአንድኮንትራክተር ጋር ተነጋግሮ የሚያጠናቅቀው፡፡ ዋናው ጉዳይ አስተሳሰቡ ነው፡፡ ለምን እንገነባዋለን? የምን ማሳያ ነው? ዓባይን እንገድባለንስንል ምን ማለታችን
|
ነው? ዓባይ በኢትዮጵያ እምነት፣ ታሪክ፣ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ባሕል ውስጥ ምን ቦታ ነበረው? አሁን ወደየትኛውቦታ እየወሰድነው ነው? ዓባይን የመገደብ ሂደትና ስኬት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መፍጠሪያ መስፈንጠሪያ እንዲሆን ምን እንድርግ? እነዚህንነው መተንተን፣ እነዚህን ነው መሥራት፣ እነዚህን ነው የሕዝብ ገንዘቦች ማድረግ
|
፣ በእነዚህ ላይ ነው መግባባት ያለብን፡፡ ግድቡመሠራት ያለበት በዜጎች ላይ ቀልደን ሳይሆን ዜጎችን በብቃት አሳምነን ነው፡፡
|
ኮማንድ ፖስት ሴክሬታሪያት ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ለመወያየት ጥሪ አቀረበ
|
እርሳቸውም «እኔ ማስወጣትህ እና በሩን መዝጋትህ አላሳዘነኝም የልብህን የርራኄ በር ዘግተህ ድርጊቱን እንደ ጀብዱ ማውራትህ እንጂ፡፡ እግዚአብሔር በአዳም ከገነት መባረር የተደሰተ ይመስልሃል» አዘነ እንጂ፤ ለዚህ ነው ዳግም ተወልዶ ያዳነው፤ አንተ ግን የወንድምህን መጥፋት በጀግንነት ትናገራለህ፤ በዚህ ልብህ እንኳን
|
መነኩሴ ክርስቲያን መሆን አትችልም» አሉት ይባላል፡፡ ምናለ እየፈታህ ብታለቅስ ማለታቸው ነው፡፡
|
በአጠቃላይ በጎንደር ጎሃ ሆቴል ከጥር 28 እስከ የካቲት 1 2008 ዓ.ም በድብቅ የተካሄደው የህወሓቶችና የብአዴኖች ውይይት ያለምንም መግባባት በፀብ ብቻ ተጠናቋል፡፡<a
|
ጻድቁ ኢዮብ ቤተሰቦቹን፤ ጓደኞቹን፤ ዘመዶቹን፤ ሃብቱን ባጣ ጊዜ፤ የሚጠጋው ሰው ባጣ ጊዜ፤ አይዞህ የሚለው ሰው ባጣ ጊዜ፤ ሚስቱም ጥላው በሸሸችው ጊዜ፤ የፈጠረውን ፈጣሪውን አልካደም እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ብሎ አመሰገነ እንጂ። ጻድቁ ኢዮብ ይህን ከባድ ፈተና በትእግስት ተወጣው እግዚአብሔርም የሱን ትእግ
|
ስት ተመልክቶ ከፊት ይልቅ በብዙ ባረከው አከበረው። ምንጊዜም የሰው ልጅ ፈተና ላይ መውደቁ የማይቀር ቢሆንም እንደ ጻድቁ ኢዮብ በፈተና ጊዜ እንዴት አጥብቀን መጸለይ እንዳለብንና፤ የመጣውን ፈተና እንዴት መወጣት እንደምንችል አስተምሮናል። አንድ አባት እንዲህ ብለው ነበር፤ እመኑኝ፤ “ስለተቀብልናቸው ስጦታዎች ብቻ የ
|
ምናመሰግን ከሆነ ፍቅራችንን የምንገልጸው ስጦታዎቹን ለሰጠን ለፈጣሪ ሳይሆን ለተሰጡን ስጦታዎች ይሆናል። ነገር ግን በመከራ ውስጥ እግዚአብሔርን የምናመሰግን ከሆነ ስጦታዎቹን ሳይሆን ፈጣሪያችንን መውደዳችንን እናረጋግጣለን”። ይህ ማለት እርሱን የምናመሰግነው፤ ሃብትና ክብርን ስለሰጠን ብቻ ሳይሆን የጸጥታና የሰላም ባ
|
ለቤቶች ስላደረገን፤ ወደ በጎ የሚለውጣቸውን የተለያዩ መከራዎችንም ስለሰጠን እናመሰግነዋለን እንጂ። ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔር እጆች በመከራና በፈተና ወቅት ሲሰሩ እንመለከታቸዋለን። በፈተና ወቅት አምላካችንንና ሥራዎቹን፤ ወደ ሕይወታችን የሚያደርገውን መምጣቱን እና ጥበቃውን፤ ድንቅ ሥራዎቹን እንድናይ ያደርገናል። በተጨ
|
ማሪም ያለ መከራ ልናገኛቸው የማንችላቸውን መንፈሳዊ ልምዶች ይሰጠናል። መጽሐፍ ቅዱስ “ስለ ክርስቶስ ተሰጥታችኋልና ስለ እርሱ ደግሞ መከራ ልጥቀበሉ እንጂ በርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም እንዳለ ፊል 1፤9።
|
አባቴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የ ኢትዮጵያ ልኡክ አባል ስለነበር በ መጀመሪያ ኒውዮርክ ከዛም ዋሽንግተን ዲሲ ኖረናል:
|
“-- ከወለሉ ስንጥቅ ገብታ ተሰወረች፡፡ ጊታሩን መጫወት ጀመረ፤ ሸረሪቷ ወጣች…..ይህ ድንቅ ትዕይንት ከሦስት ጊዜ በላይ ተደጋገመ….ሜሉ ቤቱ ውስጥ መርዛማ ፍጡር መኖሯን እያወቀ ወደ መኝታው ገብቶ አንቀላፋ…. በማግስቱ ቀኑን ሙሉ ስለ ሸረሪቷ እያሰላሰለ ሲገረም ዋለ፡፡ ከዚህ በኋላ ያለው የታሪኩ ክፍል ይበልጥ ግርም
|
ት የሚጭር ነው…. ሸረሪቷ ትመለሳለች? ወይስ ክስተቱ የአጋጣሚ ጉዳይ ነው? ሜሉ ቀኑን ሙሉ ፋታ አላገኘም፡፡ ማሳው ላይ ሲማስን ውሎ አመሻሽ ወደ ቤቱ ገባ፡፡ መድረክ ላይ ዝግጅቱን ለታዳሚው እንደሚያቀርብ አርቲስት ጊታሩን ማናገር ጀመረ…. የልብ ትርታው ጨመረ….. ዓይኑን ከወለሉ ንቃቃት ላይ ሳይነቅል መጫወቱን ቀጠለ
|
….. ከአስራ አምስት ደቂቃ በኋላ ሸረሪቷ ብቅ አለች…. ፀጉራማ እግሯ በደብዛዛ ብርሃን ጥቅርሻ መስሏል…. ላይ! ታች! መለስ ቀለስ…. በፈራ ተባ እንቅስቃሴ ወለሉ መሀል ቆማ፣ የጊታሩን ቅኝት ማዳመጥ ጀመረች፡፡ ሜሉ ሙከራውን በተጨባጭ ለማረጋገጥ የጊታሩን ምት አቆመ! ፀጥታው ሲረዝም ሸረሪቷ ወደ ኋላ አፈግፍጋ በወለ
|
ሉ ስንጥቅ ገብታ ተሰወረች፡፡ ጊታሩን ሲጫወት ደግማ ብቅ! አለች፡፡ ይህ ትዕይንት ከአንዴም ሦስት ጊዜ ተደጋገመ፡፡….
|
ተቃዋሚዎች በተለያየ ጊዜ ኢህአዴግን ሲቃወሙ ከሁሉ በላይ የሚበረታባቸው የአቶ መለስ ግልምጫ ሽሙጥ እና እርምጃ ነበር፡፡ ሲያሻቸው ጣት እንቆርጣለን እያሉ ሲያሰኛቸው ሰብስበው እስርቤት እየላኩ አቶ መለስ ተቃዋሚዎች ላይ እንደሚጨክኑት ኢህአዴግ አይጨክንባቸውም፡፡ እውነቱን እንበለው ካልን ደግሞ መጨከን ብቻም ሳይሆን በ
|
ፖለቲካው ቼዝም አቶ መለስን ተቃዋሚዎቹ አይችሏቸውም ነበር፡፡ ተቃዋሚዎቹ ፈረሳቸውን ቆስቁሰው ገና “ቼ…” ብለው ሮጥ ሮጥ ማለት ሲጀምሩ መለስ በወታደሮቻቸው ፈረሶቻቸውን እየሰነከሉ፤ ንግስታቸውን “ቼዝ” እያሉ ተቃዋሚዎቹን መላወሻ አሳጥተዋቸው ነበር፡፡
|
የእኛ ፋብሪካ ICTI አቀፍ Toy ማህበር ማረጋገጫ ማሳካት ችሏል, ISO9001:
|
በመፍጠራቸው ነው ተብሎአል፡፡ ከዚያም አልፎ ይህ
|
እንደኢትዮጵያዊያን ሰማያዊ ሁሉ፤ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በሕብረት ላይ እንደተሳሰሩትና በ21ኛው ክፍለ ዘመን በሰላማዊ፤ ተስፋ በለመለመበት ለመተባበርና አንድ ለመሆን እንዳቀዱት አይነት ሰማያዊ ነው፡፡ ወደፊት ሰማያዊ! ቀጥሉ!!! በርቱ!!!
|
አዲስ አበባ ያለው ፕሬስ አታሼ እያስተረጎመ ወደ ሀገሩ ይልካል፤ ሥራውም ነው፡፡ ስለዚህም የኢትዮጵያና የሕዝቧ መልእክት ሃሳብና ግንዛቤ አቋም ምን እንደሚመስል ጨዋና ምክንያታዊ በሆነ ተጫባጭ መንገድ እንዲያውቁትና እንዲረዱት ማድረግ የሁላችንም የጋራ ግዴታ መሆኑ መታወቅ አለበት፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን
|
ስለ ግድቡ ያለውን እውነታ በግልጽ የግብፅ ህዝብ እንዲያውቀው ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። የግል ሚዲያዎችም ይህን አገራዊ ኃላፊነት በአግባቡ ይወጣሉ ብያ አስባለሁ። ቸር እንሰንብት።
|
ከምልህ ፡ በላይ ፡ ነህ ፡ የኔ ፡ ጌታ (፪x)
|
በፖለቲካ እንቅስቃሴው ግን የተለወጠ ነገር የለም፡፡ በተለይ በብሔራዊ መግባባት በኩል ያን ያህል አልተሰራም፡፡ የፖለቲካ ውይይት ያስፈልጋል ብለን ስንጮህ ነበር፡፡ ይሄ ቅቡል አልሆነም፡፡ ለሀገር የሚበጀው፣ በጠረጴዛ ዙሪያ ቁጭ ብሎ መወያየት ነው፡፡ ጥገናዊ ለውጥ የትም አያደርስም ስንል ነበር፤ ነገር ግን በዚህ ረገድ
|
ምንም የተሰራ ጠንካራ ስራ የለም፡፡ ብሔራዊ መግባባት መፈጠር እንዳለበት ሁልጊዜ እንናገራለን፡፡ ባለፈው ዓመትም ይኸንኑ ሀሳብ ስናቀርብ ነበር፡፡ ነገር ግን “ማን ከማን ጋር ተጣላና ብሔራዊ መግባባት እያላችሁ ታራግባላችሁ” የሚል ወቀሳና አስተያየት ተሰንዝሮብናል፡፡ ብሔራዊ መግባባትን በማንሳታችን፣ ወደ ስልጣን በአ
|
ቋራጭ ለመምጣት አስባችሁ ነውም ተብለናል። አሁንም ብሔራዊ መግባባት ለሀገር አስፈላጊ ነው። ብሔራዊ መግባባት በየትኛውም መመዘኛ ወደ ስልጣን አቋራጭ መንገድ አይደለም፡፡ ይሁን እንጂ ኋላ ላይ የብሔራዊ መግባባት አጀንዳችን ተቀባይነት አግኝቷል ማለት እንችላለን፡፡ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መንግስት የተለያዩ ሙከራዎች
|
እያደረገ ነው፡፡
|
‹‹ጓደኛ! ለምንድነው የማታወራው? የጠየቅኩህን መልስልኝ’ንጂ! ወታደሮች ሄደን እንጥራልህ ወይእ?!››
|
1. በወድሜ በጌታቸዉ እንከን አልባ ኢትዮጵያዊነት ምንም ጥርጥር የለም። ዜግነቱን ሁላችንም ሳይሸራረፍ ይዘነዋል - እኩዮቹ፣ እነ መለስ እና የዘር ፖለቲካን የሚያራምዱቱ ሁሉ፣ ለእነሱም የተምበረከኩቱ ሳቀሩ። ፖለቲካዊ አካሄደዎን ለማለት ነዉ የነበረዉ እንጂ ኢትዮጵያዊነትዎን ለማጠቅ አልነበረም - በዜግነት ላይ ማን ቆ
|
ራጭ አድርጎኝ። ከላይ የተወሰነለዎትን። ከመቀመጫየ ብድግ እያልኩ ይቅርታ፤ ካለው የእዚያ ዓይነት እንድምታ።
|
የደረሱብንን ነገሮች በአሸዋ ላይ መጻፍ ያለብን ያደረሱት ሰዎች ትክክል ስለሆኑ አይደለም፡፡ በደልን ለማበረታ ታትም አይደለም፡፡ ለዘብተኛ ለመሆንም አይደለም፡፡ ለይቅርታና ለዕርቅ ዕድል ለመስጠት እንጂ፡፡ ለሌላም ሲባል አይደለም ለራስ ሲባል እንጂ፡፡
|
3 ኵላ ፡ ምድር ፡ ትሰግድ ፡ ወትገኒ ፡ ለከ ፡
|
የ WiFi ህገ APK, 100% የባልንጀራውን የ Wi-Fi አውታረ መረብ ሊሰነጠቅ (ምርጥ Android መተግበሪያ)
|
10. የሌሎችን ስህተት መለቃቀም የሌለብን ለምንድን ነው?
|
39 እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፥ በእርሱ በኩል የኃጢአት ስርየት እንዲነገርላችሁ፥ በሙሴም ሕግ ትጸድቁበት ዘንድ ከማይቻላችሁ ሁሉ ያመነ ሁሉ በእርሱ እንዲጸድቅ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን።
|
አይገርምም ፡ ወይ ፡ በአምላክ ፡ መታሰቤ
|
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሶስር ስር በት/ቤቶች
|
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 210/1992 አንቀፅ 6 /1/ ከተጣሉበት ሥልጣንና ተግባራት መካከል በሕገ መንግስቱ ውስጥ የተደነገጉት ሰብዓዊ መብቶች በማንኛውም ዜጋ፣ በመንግስት አካላት፣ በፖለቲካ ድርጅቶች፣ በሌሎች ማሕበራትና በባለሥልጣኖቻቸው መከበራቸውን የማረጋገጥና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ስለመ
|
ኖሩ በራሱ አነሳሽነት ጭምር ምርመራ ማካሄድ ይገኝበታል፡፡
|
በመሰረቱ፣ የኢህአዴግ መንግስት በሕዝብ ከተሰጠው ስልጣን ውጪ የሆነ ተግባር መፈፀም አይችልም። ሕገ-መንግስት ደግሞ በሀገሪቱ ሕዝብና በመንግስት መካከል የተፈረመ የውል ሰነድ ነው። እያንዳንዱ ኢትዮጲያዊ ሰው (person) እንደመሆኑ መጠን በራሱ ፍላጎት መሰረት እየሰራ፥ እየተናገረና እየፃፈ እና በራሱ ፍቃድ እየተንቀ
|
ሳቀሰ ለመኖር እንዲችል ራሱን በራሱ የማስተዳደር፥ የመምራት መብትና ስልጣኑን ለመንግስት አሳልፎ ሰጥቷል። የኢህአዴግ መንግስት እንዲያስከብር የተሰጠውን ስልጣን የዜጎችን በነፃነት የመስራት፣ የመናገር፣ የመፃፍና የመንቀሳቀስ መብት ለመገደብ አውሎታል። የኢህአዴግ መንግስት ላለፉት አስር አመታት በሕገ-መንግስቱ መሰረት
|
ከተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት ውጪ ሲንቀሳቀስ ውክልና የሰጠው የኢትዮጲያ ሕዝብ ምን ዓይነት እርምጃ ወሰደ?
|
በአንድ ወቅት ገበያ ክፍል ኬላው አጠገብ ያለው ሀምሌ 19 (የግራዝማች ደመቀ) ሆቴል ነበር ባልሳሳት:
|
የገዳዬ ፡ ገዳይ ፡ ከሰማይ ፡ ብቅ ፡ አለ
|
የኢህአዴግ መንግስት በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርሰውን ጫና ተከትሎ ከሀገር የተሰደዱትን የሎሚ፣ ጃኖ እና አፍሮ ታይምስ ጋዜጠኞችን ፎቶ ከዚህ እንደሚከተለው ይዘን ቀርበናል፡፡
|
ቍጥር ፲፯/፳፻፱ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድ። _ Ethiopia The Kingdom of God
|
ስለ ባርነቱ ... ምን ልበልህ? ምናለ ለአማርኛ አፍቃሪዎች ለዋርካውያን ባሪያ ብሆን? እሱም ሙያ ሆኖ ቀናህበት? ኤዲያ
|
• ተለውጫለሁ ብየህ የለ? እመነኝ እኔ ራሴ እለወጣለሁ ብዬ ጠብቄ አላውቅም ብቻ ሳይሆን ለመለወጥም እቅድ ኖሮኝ አያውቅም። እንዴት እንደ ተለወጥኩ አላውቅም፣ግን በእርግጠኝነት ተለውጫለሁ።
|
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተደጋጋሚ ስለመንግሥት ሌቦች እየተናገረ ነው፤ ሌቦቹን ግን እሱም አያውቃቸው፤ እነሱም እየሰሙት አይደለም፤ የመንግስት ሌቦች የተባሉት የሚግጡባቸው ዋናዎቹ መስኮች ታክስ፣ መሬትና የንግድ ውድድር መሆናቸውንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጾአል፤ ከዚህም በላይ የተባሉትን የሌብነት መስኮች ከለምነት ወደበረሃነት
|
ለመለወጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ኃላፊነት አለበት ያለ መሰለኝ፤ ሥልጣን ሳይኖር ኃላፊነት ከየት ይመጣል? እንግዲህ የፌዴራል ፖሊሱንና ሌላውን አልፎ፣ የደኅንነቱን ሰራዊት አልፎ፣ የጸረ-ሙስና ኮሚሽንን አልፎ፣ ዓቃቤ ሕግን አልፎ ሕዝብ እነዚያን ለምለም መስኮች ማድረቅ እንዴት ይችላል? ሌቦቹ ያሉት በመንግስት ጎራ ብቻ ሳይ
|
ሆን በህዝብም ጎራ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቆም አድርጎአል፤ እንዲህ ከሆነ ‹‹አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ›› የሚባለው ሁኔታ ሰፍኖአል ማለት ይመስላል፤ ይህ እውነት ከሆነ ሌብነት ሥርዓት ሆኖአል ማለት ነው።
|
#EBC ኢቲቪ ቢዝነስ የረፋድ 4 ሰዓት ዜና… ግንቦት 16/2010 ዓ.ም
|
ከተፈሪ ብዙአየሁ ዶርሲስ(ዶ/ር) በቅድሚያ በመደመር ቀን ለተፈጠረዉ አሳዛኝ ጉዳይ ያለኝን ጥልቅ ሃዘን ለመግለጥ እወዳለሁኝ። መስዋዕት ለሆኑት ቤተሰቦች መጽናናትን ለተጎዱት ደግሞ መዳንን እና ፍትህን እመኛለሁ። በመደመር ቀን የኢትዮጵያ አምላክ ባይታደገን ኖሮ ይህች...
|
አንተ ደግሞ አንተን ለጎረጎሩህ እኔን አመመኝ ትላለህ:
|
ከቅርብ ምንጮች እንደተሰማው በዋና ጸሐፊው ቃለ ምልልስ “ሳናውቀውና በሌለንበት ፖሊቲካዊ ካምፕ ውስጥ ተፈርጀናል” የሚሉ አባላት ጉዳዩ በአመራሩ ላይ ያላቸውን አመኔታ የሚያጠፋ የሕገ ማኅበር ጥሰትና በተለይም በውጭ አገር በሚገኙ የማኅበሩ አባላት አገልግሎት ላይ ይፈጥረዋል ከሚባለው ጫና አኳያ ማኅበሩ አስቸኳይ ማብራሪ
|
ያ /Clarification/ እንዲሰጥበት የሚሹ አባላት ግፊት ከዕለት ወደ ዕለት እየበረታ ነው። ስድስት የማኅበሩ ማእከላት እና የዋናው ማእከል ሦስት ዋና ክፍሎች መደበኛ አገልጋዮች የሚመለከተው የዋናው ማእከል ጽ/ቤት በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ ይሰጣቸው ዘንድ በደብዳቤ መጠየቃቸው ተሰምቷል፡፡ በአንጻሩ በጉዳዩ ላይ ማብራ
|
ሪያ ይሁን ማረሚያ መስጠት “ላልታሰበ ከባድ ችግር ይዳርገናል” የሚሉ ተሟጋቾች “አቧራ ለማስነሣት ካልሆነ በቀር ጉዳዩን አጀንዳ ማድረግ አስፈላጊ አይደለም” የሚል አቋም መያዛቸው ተሰምቷል፡፡
|
3፤ ለአሞንም ልጆች እንዲህ በል። የጌታን የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። መቅደሴ በረከሰ ጊዜ የእስራኤልም ምድር ባድማ በሆነች ጊዜ የይሁዳም ቤት በተማረኩ ጊዜ ስለ እነርሱ እሰይ ብለሃልና
|
በእንይ ኮንስትራክሽን የተገነባው 2.5 ኪሎ ሜትር መንገድ የሚሸፍነው ሁለተኛውን የፕሮጀክቱ ክፍል ሲሆን፣ የጠየቀው ወጪም 355.5 ሚሊዮን ብር ነበር፡፡ ግንባታው ጥር 2007 ዓ.ም. ተጀምሮ የካቲት 2008 ዓ.ም. ተጠናቋል ተብሏል፡፡ ከአስኮ አዲሱ ሰፈር ፊሊጶስ ድልድይ ድረስ ያለው ፕሮጀክትም በሁለት ተከፍሎ በአፍ
|
ሮ ፅዮን ኮንስትራክሽንና በባለሥልጣኑ እንደተገነቡ ተገልጿል፡፡ እንደ አዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን መረጃ ከሆነ፣ ከአቃቂ ዋና መንገድ ቂሊንጦ ድረስ ያለውን የመንገድ ፕሮጀክት እሸቱ ለማ ኮንስትራክሽን፣ ከመስቀል ፍላወር እስከ ሚካኤል አደባባይ ያለውን ደግሞ በሃዚ ኮንስትራክሽን ገንብቶታል፡፡ ቀሪዎቹ አራት ፕሮጀክ
|
ቶች በባለሥልጣኑ የራስ ኃይል የተሠሩ ናቸው፡፡ ከሰባቱ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል በተለይ አምስቱ ፕሮጀክቶች ከተያዘላቸው የግንባታ ጊዜ እጅግ ዘግይተው የተጠናቀቁ ናቸው፡፡ ባለሥልጣኑ በራስ ኃይል ገነባኋቸው ያላቸው መንገዶች ጭምር ዘግይተው የተጠናቀቁ ስለመሆናቸው ያገኘነው መረጃ ያስረዳል፡፡
|
- 20ሺ ማሰልጠኛዎችና 70ሺ ሜዳዎችን በአራት አመት ታዘጋጃለች - በ2050 የአለም ዋንጫን ለማንሳት አቅዳለች በአለም ላይ በምጣኔ ሀብት እድገት መሪ ከሆኑት ሀገሮች መካከል አንዷ የሆነችው ቻ\\ይና በእግር ኳሱም ሀያል የመሆን ጠንካራ ፍላጎት...
|
በቀይ Hat በኩል በተዘጋጀ አንድ የሙከራ ጣቢያ ላይ የግለሰባችሁን ፈተናዎች ትወስዳላችሁ. አስተማማኝ, ቅድመ መዋቅር ኪዮስክ ወይም ላፕቶፕ ነው. የሙከራ ጣቢያው ለምርጫው አስፈላጊው የተሟላ ተግባር እንዳለዎ ያረጋግጣሉ, እና ፈተናውን በርቀት የችሎት ሙከራ ፕሮቶኮል ላይ በርቀት ቁጥጥር ማድረግ ይችላሉ. ቀይ ቀለም
|
ብቸኛ ፈተናዎች ለጥናትዎ ተጨማሪ ጊዜ ሊሰጡዎት ይችላሉ, እና የተጣደሩ መርሃግብሮችን ለመቀበል ምቹ እና አመቺ ዘዴ ናቸው.
|
እንደ አይሁድ ሰውን በመስቀል ላይ ሰቅሎ ከማሰቃየት የበለጠ ፣ የወንድ ብልት ላይ ሁለት ኪሎ የሚመዝን ፕላስቲክ ሙሉ ውሀ አንጠልጥሎ ከማኮላሸት የበለጠ ፣ ኩላሊትን አየደበደቡ ሽንትን ከማሸናት የበለጠ ፣ ሰው በለበሰው ልብስ ላይ እንዲፀዳዳ ከማድረግ የበለጠ ምን ሊያደረጉ ይችላሉ ? የሚለዉ ህሊናየ ውስጥ ተመላለሰብኝ
|
፣ እረፍትም ነሳኝ።ሃብታሙን እንዳይናገረው ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የከለከለው የግፍ አይነት ምንድን ነው ? ኢትዮጵያዊ አድርጎት የማያውቅና ሊናገረው የተፀየፈው ፣ ወያኔ ግን የሚፈፅመው የተለየ የማሰቃያ ዘዴ ምንድን ነው ? አለመናገሩስ ጥቅምና ጉዳቱ ምንድን ነው? የሚሉ ጥያቄወችን ህሊናየ መልስ እንዲሰጠኝ ተሟገትኩት።
|
የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላንካ በጋቦኑ ሞናና በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረበትን ግብ ቢሸነፍም በመለያ ምት 5-4 በማሸነፍ ወደ ምድብ ገብቷል፡፡ የ2016ቱ የቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ በዘንድሮው የአፍሪካ ክለቦች ታላቅ ውድድር በእጅጉ ተዳክሞ ታይቷል፡፡
|
7 ፤ እነርሱም አሉ። ያ ሰው ስለ እኛና ስለ ወገናችን ፈጽሞ ጠየቀን እንዲህም አለን። አባታችሁ ገና በሕይወት ነው? ወንድምስ አላችሁን? እኛም እንደዚሁ እንደ ጥያቄው መለስንለት፤ በውኑ። ወንድማችሁን አምጡ እንዲለን እናውቅ ነበርነን?
|
. . .’ቲ ዲያብሎስ ሲ ብዙህ እዩ በዲሉ :
|
★ ሰኔ 30 ከመድረሱ ከ22 ቀን በፊት ደግሞ እንዲህ ብለው ነበር :
|
← የወያኔ ነፍስ በበረከት ስምዖን በኩል ስትቃዥ ‹መንግሥት ሰልፍ ውጣ ቢለው ይወጣል፤ መንግሥት ተኛ ቢለው ይተኛል፤ ግፍ ብንፈጽም እንኳን አርሶ አደሩ ይህንን መንግሥት ይሸከመዋል እንጂ ምንም አይለውም፡፡”
|
የትርፍ ስዓት ማስታወቂያ-የጥንተ-ምህደራ እና ቅርስ ጥበቃ ተቋም
|
20 እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።
|
“ማርያምዬ..ምን ልላት እንደነበር ሳላውቀው፣ቅዱስ ገብርኤል…ለእሱም ምንም አላልኩም፣የሰፈሬ ታቦት ቅዱስ ጊዮርጊስ….መልዓክቶቹ ተሰባስበው”ምን እንታዘዝ?”ቢሉኝ? መልሴ ምንም ነበር።
|
428.ኤምዲ ትራንዚት ኃ /የተ /የግ /ማህበር
|
በበዳዮች ላይ እንጂ የለም ( ወሰን አትለፉባቸው ) ሱራ 2:
|
በአፈርና ውሃ ጥበቃው ልማቱ 220 ሺህ የሚጠጉ አርሶአደሮች በነፃ የጉልበት ስራ እየተሳተፉ ነው ተብሏል፡፡
|
በተጨማሪም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ የተለያዩ የእምነት አባቶች እና አምባሳደሮች በስነ ስርዓቱ ላይ ታድመዋል።
|
አዲስ የፊልም መድረክ ከመጋቢት17 እስከ መጋቢት 26 አገራችን አቆጣተር በ1970 ዎቹ በሎሪት ጸጋዪ ገብረ መድህን ተደርሶ በአቶ አባተ መኩርያ የተሰራዉ ታዋቂዉ የመቅደላ ስንብት ትያትር ላይ የቴድሮስን ባህሪ የሚጫወተዉ የኪነ-ጥበብ ሰዉ የዛሪዉ የባህል መድረክ እንግዳችን ነዉ። በአዲስ አበባ ከተማችን ለ 4ኛ ግዜ ስ
|
ለተካሄደዉ አዲስ አለም አቀፉ የፊልም ፊስቲቫል ተጠናቆአል። ኢኒሼቲቭ አፍሪቃ በመባል በሚታወቀዉ ምግባረ ሰናይ ድርጅት የተጀመረዉ እና ዘንድሮ አራተኛ አለማቀፍ የፊልም ፊስቲቫል ላይ የደረሰዉ አዲስ የፊልም መድረክ ከመጋቢት17 እስከ መጋቢት 26 በአገር ዉስጥ እና በተለይ በተለያዩ አፍሪቃ አገሮች የተሰሩ ዘጋቢ ማለት
|
ዶኩመንተሪ ፊልሞች ላይ አዉደ ጥናት አድርጎ አሸናፊም መርጦ ፊስቲቫሉ መጠናቀቁ ተገልጾአል። በኢትዮጽያ የፊልም ሰራተኞች ማህበር ፕሪዝዳንት ሃይማኖት አለሙ፣ ስኢትዮጽያ የፊልም ስራ ሁኔታ እና ስለፊስቲቫሉ ያጫዉቱናል። ሌላዉ ሰሞኑን በጀርመን የተለያዩ የባህል ደረ-ገጾች ላይ ከሰፈሩ አብይ ርእሶች መካከል
|
News FLASH –; Spins Online &; Phone Games –; ዤኒ የቁማር ቤት ክለሳ አይደክሙም አይፈትሉምም;
|
መስከረም 22/2009 ዓ.ም አብዲሳ ከነፍሰ-ጡሯ የትዳር አጋሩ ሲፈን ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የኢሬቻን በዓል ለማክበር ወደ ቢሾፍቱ አቀና።
|
የአገራችን የህዳሴ ጉዞና መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግር ለማሳለጥና የተጀመረውን የልማት እንቅስቃሴ ከዳር ለማድረስ የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ ዘርፍ ልማት ከፍተኛ ድርሻ አለው፡፡ ይህንን አገራዊ ኃላፊነቱን በብቃት መወጣት የሚያስችል “አገራችን በ2017 በአፍሪካ ቀዳሚ በዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሆነ ቀላል የብረ
|
ታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በመገንባት፣ ለከባድ ኢንዱስትሪ ልማት መሠረት መጣል” በሚል ራዕይ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው፡፡
|
ፕ/ር በየነ፡- መነሻውን ለማስጨበጥ ነው። በገንዘብ፣ በጦር መሳሪያ፣ በቁሳዊ ነገር ይህንን ኃይል መብለጥና ማሸነፍ አይቻልም። ግን በሰብዓዊ ብቃት በልጦ መገኘት ይቻላል። በስዕብና ጥራት፣ በዓላማ ጽናት፣ ለራስ በመታመን፣ ቃል የገቡለትን ህዝብና መጪ ትውልድ በማሰብ ትግሉን ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማጠንከር አልተ
|
ቻለም። ኢህአዴግን እንፎካከራለን የምንለው ክፍሎች መሰረታዊ የስትራቴጂና የታክቲክ ጉዳዮችን መለየት አቅቶን የምንፈረካከስ፣ እርስ በርስ በመጋጨት ጊዜ የምንገድል፣ ቀላል ጉዳይ እንኳ ማለፍ የማንችል መሆናችን ለኢህአዴግ አመችቶታል። የሚያሳዝነው ከዚህ ተደጋጋሚ ጥፋት ትምህርት መውሰድ አለመቻሉ ነው። የመንቦጫረቅ ችግር
|
አለ። አገራችን አንድ ተረት አለ። “ለአውራነት/ለኮርማነት የታሰበው በሬ ተመልሶ እናቱንጠባ“ ህዝብ ከሚጠብቀን ደረጃ ስንወርድ በተለያየ መልኩ ኪሳራችን ይበዛል ማለት ነው።
|
ሰንደቅ ጋዜጣ – (ሙሉውን እትም ያንብቡ) _ Ethiopian Media Forum (EMF)
|
የዘመናዊ የሕንፃ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (ኤም.ቢ.አይ) የቀለም ፋብሪካ ሥራውን ጀመረ
|
ሃዋሪያው “ነገር ግን ለእኔ ረብ የነበረውን ሁሉ ስለ ክርስቶስ እንደ ጉዳት ቈጥሬዋለሁ።
|
• ኃያሉ አላህ እንዲህ ይላል፦ ‹‹ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም።›› [አል ዛሪያት፡56]
|
ምስጋና ይደረሳችሁ! እስክንድር ነጋ፥ አዲስ አበባ ክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለሕዝብ፣ ለቤተሰቦቼ፣ ለወዳጆቼ፣ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች፣ እንዲሁም፣ ለዓለማቀፍ ማኅበረሰብ (በተለይ ለምዕራባውያን) ይሁንና፣ በዛሬዋ ዕለት ከትንሿ እስር ቤት…
|
እርስዎ መልሱ ግራ ግብት አለዎና “በሙሉ ያስፈልገናል ማለት ምን ማለት ነው? አንድና ብቸኛ ልጄ ነው እኮ!” አሉት።
|
Hello Habesha ምርጥ የሀበሻ ሰፈር » Yo
|
2) ንሱ ባዕሉ እውን እንተ ዀነ፡ “ኣቦ፡ ንስምካ ኣኽብሮ” ኢሉ ናብ ኣምላኽ ጸልዩ እዩ።—ዮሃንስ 12:
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.