text
stringlengths
0
200
ው ግለሰብ15 ታህሳስ 2020 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ?"
ሀገራት ከሰዎች እድሜም ሆነ ጥንካሬ በላይ ያላቸው ናቸው ። ሀገርና ህዝብ ግን መሪዎች ቢቀያየሩም ፣ ብዙ ችግርንና ውጣ ውረዶች ቢያጋጥማቸውም ያንን ሁሉ ተቋቁመው መቀጠል ይችላሉ ። መሪነት ከስልጣን ጋር አብሮ ተያይዞ የሚገኝ ነገር ሲሆን ፤ ስልጣን ደግሞ የራሱ የሆነ የማይታለፍ መስመር ያለው ሲሆን ያ መስመር ከታለ
ፈ ግን ስልጣንነቱ ያበቃል ። ስለዚህ በጣም ውጤታማ የሆኑ መሪዎች የዚህን መስመር ምንነት የተገነዘቡና ተግባራዊ የሚያደርጉ ናቸው ። ምንም እንኳን የዚህ አይነት መሪዎች ተወዳጅነታቸው የቀነሰ ቢሆንም ፤ ያንን ስልጣን ለምን አላማ ተጠቀሙበት የሚለው ነው ዋናው ቁም ነገር የሚሆነው ፤ ለግላቸው ስልጣን ግላዊ ለሆነ ጥቅ
ም ካዋሉት የሚያስወቅሳቸው ብሎም ተጠያቂ የሚያደርጋቸው ሲሆን ፤ ለሚመሩት ተቋም ወይም ሀገር ስራ ላይ ካዋሉት ግን መጀመሪያ ባይወደዱበትም ውሎ አድሮ ግን ባመጡት ውጤት ሊመሰገኑ ይችላሉ ። በስልጣን ዘመናቸው በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ (Popular) ያልነበሩ ነገር ግን ከስልጣን ከወረዱ ከብዙ ጊዜ በኋላ በታሪክ የሚመሰ
ገኑ በርካታ መሪዎች ያሉ ሲሆን ፤ በአንፃሩ ደግሞ በዘመናቸው የተወደዱ ነገር ግን ከስልጣን ከወረዱ በኋላ ስራቸው ብዙም ዘላቂ ያልሆነና ብዙም በበጎ የማይነሱ መሪዎች በአለማችን ላይ ተመላልሰዋል ።
አቶ አበበ አካሉ በበኩላቸው “የሰማያዊ ፓርቲ ሥራ አመራርነት ቦታ የሚሰጠው በእውቀትና በችሎታ በ(Merit) ነው። በመሆኑም የተሻለ ሰው ከመጣ ወደ አመራርነት አሳድጎ እንዲሰራ ለማድረግ የማይቸገር ሥራ አስፈፃሚ ነው ያለን። በመሆኑም ከቀድሞ የአንድነት አመራሮች መካከልም ወደ ሥራ አስፈፃሚነት ሊመጡ የሚችሉ ይኖራሉ”
ብለዋል።
ጉዳዩን እዚህ ኖርዌይ ውስጥ የተመለከቱ ተንታኞች ኢህአዲግ/ወያኔን ''ድንበር ተሻጋሪ አሸባሪ'' ለመሆኑ በቂ ማስረጃ መሆኑን ይስማማሉ።
በዚሁ ስብሰባ ዋዜማ፣ ሰኔ ስድስት ቀን 2004 ዓ.ም፣ በዓዲ አርቃይ ከተማ አስጋሪት ማርያም በተሰኘችው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተገናኙ የከተማው ወጣቶች ስብሰባው ወደሚካሄድበት ዛሬማ ቀበሌ በመሄድ ድምፃቸውን ለማሰማት እየተመካከሩ በነበረበት ወቅት የወረዳው ፖሊስ ደርሶ በሽመል በመደብደብ እንዲበተኑ ማድረጉን የዐይን
እማኞች ተናግረዋል፡፡ በወረዳው ፖሊስ ጣቢያ ፊት ለፊት በምትገኘው የእመቤታችን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተሰብሰበው የነበሩት ቁጥራቸው ከ30 የማያንሱ ወጣቶች ከተበታተኑ በኋላ ፖሊስ በየቤቱ በመዞር ወላጆች ልጆቻቸውን ይህን ዐይነቱ የተቃውሞ ምክክር ከማድረግ እንዲቆጠቡ የማይመክር ከኾነ ጥብቅ ርምጃ እንደሚወስድባቸው ሲ
ያሳስብ መዋሉ ታውቋል፡፡
አቤልን የት አደረሳችሁት ሞትዋል ወይስ አለ? February 25, 2018
ኃላፊነት ቁማር እባክዎ. ጉብኝት www.begambleaware.org ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት.
ኢትዮአዲስስፖርት _ Ethioaddissport ̋ስለ እኔ እና ፖግባ የሚወራው በሙሉ ሀሰት ነው ˝ -ጆዜ ሞሪንሆ
“የጥናት እና ምርምር ሥራዎች #ችግር_ፈቺ መሆን አለባቸው” አለን አየደል? መረጃውን ሕብረተሰቡ በሚናገረው ቋንቋ ለምሣሌ፡- በአማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ሶማሊኛ፣ ትግርኛ፣….ወዘተ “መጠይቅ” አዘጋጅተን ለጥናቱ የሚያስፈልገውን መረጃ ሰበሰብን። እኔን ግራ ግብት ያለኝ፣ መረጃውን (“ችግሩን”) በሕብረተሰቡ ቋንቋ ሰብስበን፣ የ
ጥናቱን ውጤት (“መፍትሄውን”) #በእንግሊዘኛ የምንፅፍለት “ም….ን ያድርግው” ብለን ነው? እንግሊዘኛ ቢረዳ ኖሮማ ችግሩንም በእንግሊዘኛ ይነግረን ነበር’ኮ!!! ወይስ የጥናትና ምርምር ሥራው ለፈረንጆች የተሠራ ነው?
እናቱ ወይዘሮ ዘውዴ መሐመድ ወደ ሳውዲ ዓረቢያ የሄደችው የ10 ዓመቱን ጀማልንና የአምስት ዓመቱን ታናሽ ወንድሙን ትታ ነው። ትንሹ ዕድሜው ባለመፍቀዱ የትምህርት ቤት ደጃፍ ባይረግጥም ጀማል ግን ሦስተኛ ክፍል ደርሷል። የእናቱ ወደ ዓረብ ሀገር መሄዷ ግን የጀመረውን ትምህርት እንዲያቋርጥ አስገድዶታል።
ከእኔ ፡ መልካም ፡ ነገር ፡ ፈጽሞ ፡ አልተገኘም
ከዚህም በተጨማሪ እ.ኤ.አ ታህሳስ 2/2015 የዋለው ሳምንት በሳንበርናርዲኖ የፍቅር እና የፈውስ ጊዜ ነበር፡፡
ድንቄም መልካም አስተዳደር…..ደግሞ ሰሞኑን እኮ መንግስታችንን ይፋዊ ይቅርታ እስከሚያስጠይቅ ድረስ የደረሰው የመልካም አስተዳደር ዘፈን የሚያስተጋባው (የገደል ማሚቶ) ድምፁ ገና ከጆሯችን አልጠፋም። ሙሉ ተቋም እየዘጉ ጉብኝት መሄድን ከመልካም አስተዳደር ጋር ምን አገናኘው ብትሉኝ እውነት ነው በኛ ሀገር አይገናኝም…
…እናስ ምንይጠበስ ለምትሉም አልቃወምም ምክንያቱም ኩይኒን እንደሚባለውና በአንድ ወቅት ለወባ በሽታ ፍቱን መድሀኒት የነበረ በኋላ ላይ በሰው የአጠቃቀም ስህተት ተላምዶት ከፈዋሽነት ወደ ምግብነት እንደተለወጠው መድሀኒት ነገሮችን ሁሉ ተላምደን …ተላምደን ….ተለማምደን……ተመስገን እያልን የምንኖር ዜጎች ሆነናል።
መንግስትን በሃይል ለመጣልና አመፅ ለመቀስቀስ ኢንተርኔትን እንደዋነኛ መሳሪያ የሚጠቀሙ ወገኖች አሉ፡፡ እኛ ይህን ህግ የምንፈልገው መንግስት ከጥቃት መጠበቅ ስላለበት ነው፡፡
እንዲሁም ኡራጓይ በመጀመሪያው ጨዋታዋ ግብጽን 1 ለ 0 መርታቷ የሚታወስ ሲሆን፥ ዛሬ ሳዑዲን የምታሸንፍ ከሆነ ከሩሲያ እኩል ነጥብ ይኖራታል፡፡
በ1993 ዓ.ም. በሆለታ ከቤተ ክርስቲያን በልመና በሰበሰበችው ገንዘብ በአዲስ አበባ አለርት ማዕከል መጥታ ሕክምናውን እንዳገኘች ትገልጻለች፡፡ ሕክምናውንም ካጠናቀቀች በኋላ በሻሸመኔ ወደሚገኘው ኩየራ የሥጋ ደዌ ጣቢያ አምርታ ኑሮዋን ጀመረች፡፡
የዳጋ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን በቅርፁ ከሌሎቹ የሀይቁ ገዳማት የተለየ ነው። ቤተክርስቲያኑ በመረከብ ቅርጽ የተሰራ ሲሆን ምሳሌውም በጥፋት ውሃ ዘመን የሰው ዘር በኖህ መርከብ አማካይነት መዳኑን ለማመልከት እንደሆነ መነኮሶቱ ይናገራሉ።
ሀይ ጓደኞች በYouTube ፊልሞች ብሎክ ለሚደረጉባቹ አዲስ ፔጅ በፌስ ቡክ እና በቴሌግራም የከፈትን ስለሆነ ፔጁን ላይክ በማድረግ ሁል ቀን በጥራት መመልከት ትችላላቹ እናመሰግናለን፡፡
መኖሪያ ቤቶች በ90 ሳንቲም ለሽያጭ የቀረቡባት የጣሊያን ከተማ
አምሳለ አበራ ሎዉ ፒኤልኤልሲ በቤልጲዉ የሚገኝ በኢሚግሬሽን ሕግ ላይ ያተኮረ አጠቃላይ የጥብቅና አገልግሎት የሚሰጥ የሕግ ድርጅት ነው። የእኛ ቢሮ በኢሚግሬሽን ፍርድ ቤት የፍርድ ክርክር ፣ በጥገኝነት ማመልከቻቸው፣ በቤተሰብ ላይ የተመረኮዘ ኢሚግሬሽን፣ የንግድ ሥራ የኢሚግሬሽን ፍላጎቶች ወይም በማናቸውም ከኢሚግሬሽን
ጋር በተገናኙ ጉዳዮች ላይ ደንበኞችን ወክሎ ጥብቅና ይቆማል። የእኛ ደንበኞች ውስብስብ በሆነው የአሜሪካ የኢሚግሬሽን ሕግ ላይ የእኛ በሙያው ጥልቅ ክህሎት ያላቸው ልምድ ያካበቱ የቡድን አባላቶቻችን ጋር አብረው እንደሚሰሩ ስለሚያውቁ ቀለል ያለ ስሜት ይሰማቸዋል።
ነሐሴ የወር ስም ሆኖ በሐምሌ እና በጳጉሜ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥራ ሁለተኛው (፲፪ ኛው) የወር ስም ነው። «ነሐሴ» ከግዕዙ «ነሐሰ» ከሚለው ቃል የመጣ ነው።[1] ነሐሴ የክረምት ሦስተኛው ወር ነው።
«አዎ እንችላለን። ምክንያቱም ወንዶቻችን ኢትዮጵያዊያን የእኛን ኃይሎች አሰልጥነዉልናል። እነዚያ የሰለጠኑት ደግሞ ከተማዉንም ሆነ ሌሎች አካባቢችን ተቆጣጥረዉ ይዘዋል። እነሱም በስልጠናና በምልመላ እየረዱን ነዉ። ዓለም ዓቀፍ ድጋፍም እንፈልጋለን። በተለይም ከአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል ወደሶማሊያ የሚገባበት
ን ቀን እየጠበቅን ነዉ። እነሱም በዚህ ያግዙናል። እኛም ከዚያ ከዚያ በኋላ መቆጠር እንችላለን፤ አቅሙም አለን። ባለፉት ፩፮ዓመታት በመንግስት ስልጣን ላይ ነበርን። ካድሬዎችና ሃላፊዎችም በየስፍራዉ አሉን። ሁኔታዉን በአግባቡ ለማከናወን ይረዱናል። ዓለም ዓቀፉ ህብረተሰብ ግን ይህን ለማድረግና መንግስታችንን ለመርዳት
ተስኖታል። አሁንም እነሱ ቆየት ብለን እንየዉ በሚለዉ መስመር ዉስጥ ናቸዉ።»
የዲሽ ሳተላይትን አቅጣጫ በትክክል ለማስቀመጥ የሚረዳ እሱ ብቻ ሳይሆን LNB አቀማመጥ የሚያስተካክል በስልካችን ላይ ማስተካከል የምንችልበት አፕሊኬሽን Wed Sep 30, 2015 11:
ይህም ትንፋሽ ቀኑን ሙሉ መልካም ጠረን እንዲኖረው ያደርጋል።
የተቃውሞ ሰልፉ እንደ ከዚህ ቀደሙ በወጣቶች ብቻ ሳይሆን መላ የከተማዋን ነዋሪዎች አካቷል የሚሉት ሌላኛዉ የአምቦ ነዋሪ ለሁለት ሰዓት መካሔዱን ተናግረዋል። የተቃውሞ ሰልፈኞች የመብት ጥያቄዎችን ጠይቀዋል የሚሉት የዓይን እማኙ በአካባቢው የነበሩት አድማ በታኝ ፖሊሶች ምንም ዓይነት እርምጃ አለመውሰዳቸውን ተናግረዋል።
በአምቦው ተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፈኞች ፋብሪካ መነቀል የለበትም፤ ዜጎች ከሶማሌ ክልል ሊፈናቀሉ አይገባም የሚሉ መፈክሮች ማሰማታቸውን የከተማዋ ነዋሪ ነኝ ያሉ ግለሰብ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።
Fontasአሰጣጥ ጋር ባለን ግንኙነት እና ሀብት የማጣት የዜን መንገድ – ብቻ አሉ 2 አጋጣሚዎች. ይህ ዕድል ነው ወይስ ችሎታ ነበር.
"በነገራችን ላይ አማርኛ የሚያስተምር የMemrise ስርዓትን ለመሥራት ጀምሬያለሁ። አስቀድመህ መሥራት ከጀመርክ አብረን ልንሠራ እንችል ይሆናል። ወይንም ደግሞ ገና መሥራት ካልጀመርክ እና መርዳት ከፈለግክ፣ እንደ ""ኮንትሪብዩትር"" ልጨምርህ እችላለሁ።"
ሰዎች ውበታቸውን ለመጠበቅ የተለያዩ መዋቢያዎችን ይጠቀማሉ፡፡ ከእነዚህ አንዱ በንቅሳት ሰውነትን ማስዋብ ነው፡፡ ታዲያ ሁሉም ዓይነት ንቅሳቶች ቀለል ያለ ሕመም ያላቸው ወይም ሕመም አልባ አይደሉም፡፡ በተለይ በእጅ ሲቆነጠጥ እግር ድረስ የሚነዝረው ጆሮ ላይ በቀለም ብቻ ሳይሆን ስለትን ተጠቅሞ መነቀስ ሕመሙን በጣም የ
በዛ እንደሚያደርገው ሚረር ዩኬ ዘግቧል፡፡ ሆኖም ይኼንን የጆሮ ላይ ንቅሳት የሚፈልጉ ብዙ ናቸው፡፡ በተለይ ሴቶች የጆሯቸውን ቅጠል በውስጥ በኩል ያለውን ክፍል ይነቀሳሉ፡፡ ታዲያ ጆሮዋቸው በመቅላት ብቻ የሚያልፍ አይደለም፡፡ ቆስሎና እዋባለሁ ያሉትን በሕምም አሰቃይቶ ማለፉ አይቀሬ ነው፡፡ በጆሮዋቸው ላይ አበቦች ከነ
ቅጠላቸው፣ ቅጠል ብቻውን፣ አንዳንዴም መስመርና ሌላም ዓይነት ቅርፆችን በንቅሳት ማስዋብ እየተለመደ መምጣቱን፣ ጆሮ ደግሞ በጥቂቱ ለመታመም ቅርብ መሆኑን ዘገባው ያሳያል፡፡ ሲያጌጡ ይመላለጡ እንዲሉ፡፡
አንድነት ውስጥ ዘመናዊ የሚባሉ፤ ለዚህች ሀገር የሚጠቅሙ ወጣቶች ወደፊት እንዲመጡ ከገባሁበት ጊዜ ጀምሮ ታግያለሁ፡፡ አማራጮች እንዲፈልቁ፣ ፓርቲው ከህዝብ ጋር የበለጠ እንዲተዋወቅ ጥረት አደርግ ነበር፡፡ ለኔ ትልቅ ስልጣን ከተባለ ከተቃዋሚ ፓርቲ ይልቅ ኢህአዴግ ቤት ውስጥ የነበረኝ ነው፡፡ ኢህአዴግ ውስጥ ባለስልጣን
ሆነህ የፈለከውን በኩርኩም እየመታህ ትሄዳለህ፡፡ አንድነት ጋ ባለስልጣን ስትሆን ግን እንደዚህ እስር ቤት ነው የምትወረወረው፡፡ ይሄን ጠንቅቄ አውቅ ነበር፡፡
በወያኔ ሕገወጥ የብዙኃን መገናኛ እና ሕገወጥ የንግድ ድርጅቶች ተዓቅቦ እና ማዕቀብ እናጧጡፍ!!! አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ወያኔን በቀላሉ ማንበርከክ የምንችልበት ታላቅ መሣሪያችን ይሄና ይሄ ብቻ ነውና እባካቹህን አንድ ኢትዮጵያዊ ሳይቀር እዚህ ላይ እንረባረብ!!! ያለጥርጥር አሸናፊዎች እንሆናለን!!!
302 በዘብ፣ በዘብ ጠባቂ እና በቃኚ ዘብ ላይ የሚፈፀም ወንጀል
ሰውን ፡ ሁሉ ፡ ያዳነው (፪x)
5) በዚህ አንቀፅ ንኡስ አንቀፅ (4) የተደነገገ ቢኖርም፣ በፊንፊኔ/አዲስ አበባ የተፈፀሙ ከክልሉ ጋር የተያያዙ ወንጀሎች ከፌዴራልና ከከተማ አስተዳደሩ የፍትህና የፀጥታ አካሎች ጋር በትብብር መስረት ይኖርባቸዋል፡፡
የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በጂኦሎጂ የተመረቀ/ች
ጌት ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ አዎ ፡ ዘለዓለም ፡ ይገዛል
በተኩላዎች መካከል መከባበር ይኖራልን? የሚለው ሌላኛው የጥያቄ መንገድ ነው፡፡
ከዚህም በተጨማሪ መጽሐፈ እዝራና ነህምያን ስናነብ ለእምነታቸው ካላቸው ቅናት ሌላ ጎልቶ የምናየው ለምድራቸውና ለወገኖቻቸው የነበራቸውን ልዩ የአገር ፍቅር ስሜት ነው:
ነጭ ሽንኩርት በአጠቃላይ ከ400 በላይ ጠቃሚ የማዕድን ይዘቶችን በውስጡ ይዞ እንደሚገኝ ይታወቃል።
የአዲስ አበባ ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ በቡራዩ ከተማና አካባቢዋ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የአካል ጉዳት፣ ዘረፋና ንብረት እጃቸው አለበት ብለው የጠረጠሯቸው ከ200 በላይ ግለሰቦች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምርመራ እያከናወነ የሚገኝባቸው ብርሃኑ ታከለ፣ ሸዋንግዛው ሾሺ፣ መሀመድ ሀሰን፣
መኮንን ለገሰ፣…
በሀገራችን የዘመናት የአብሮነት ታሪክ ውስጥ መቻቻል፣ መተዛዘን እና መረዳዳት ያለውን ፋይዳ በውል የሚረዳው የሀገራችን ሙስሊም ማኀበረሰብ በሠው ልጅ የዘመናት ጥረትና ድካም የዘረጋናቸውን መልካም እሴቶች ኃላፊነት የማይሰማቸው አካላት በአንድ ጀንበር እንዲንዷቸው ብሎም ወደስርዓት አልበኝነት እንዲቀይሯቸው ፈጽሞ እንደማ
ይፈቅድ እምነቴ ጽኑ ነው፡፡ በምንም መልኩ ቢሆን መንጋዎች እንዲሰለጥኑብን የማንመች ህዝቦች መሆናችንን ደግመን ደጋግመን ማሳየት በቻልንበት ውብ ታሪካችን ውስጥ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ሚና አጅጉን የላቀ እንደነበር እሙን ነው፡፡ አሁንም መላው ሙስሊም ወገኖቼ ይህንኑ ሀገርን በስርአት የማቆም ደማቅ ታሪኩን በአብሮነቱ እን
ደሚያስቀጥል ምንም ጥርጥር የለውም፡፡
ትላንት አምስተኛው የፌደራሊዝም ጉባዔ ተጠናቋል። አስተናጋጅዋ ኢትዮዽያ የፌደራሊዝም ስርዓትን ከዘረጋች በእርግጥ ሁለት አስርተ ዓመታትን ልትደፍን ነው። የኢትዮዽያ የፌደራል ስርዓትን በተመለከተ በርካታ አጨቃጫቂ ጉዳዮች ይነሳሉ። በተለይም በብሄረሰብ ላይ ያተኮረው የኢትዮዽያ ፌደራሊዝም እኩል የሆነ ቦታ ለብሄረሰቦች አ
ልሰጠም የሚለው ጎልቶ ይሰማል። በሀረሪ ክልል ያሉ አንዳንድ ነዋሪዎች ይህን አስተያየት ይጋራሉ። ዮሀንስ ገብረእግዚአብሄር ወደ ሀረር ከተማ ጎራ ብሎ ነበር።
ተማሪዎቹ ከቤተሰብ ችግሮች፣ በወደፊቱ ህይወታቸው ጉዳይ በመጨነቅ እና መገለል ጋር በተያያዘ እራሳቸውን ለማጥፋት መነሳሳታቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ።
ምርጥ ተስፋ የተጣለባት ተዋናይት በተሰኘው ዘርፍ፤ ከ”መባ” ፊልም አለም ካሳሁን ከ”ማካሽ” ሜላት አዲስ፣ ከ”እውነት ሀሰት” ብሩክታዊት ሽመልስ ታጭተው የነበረ ሲሆን የ”መባ”ዋ አለም ካሳሁን አሸንፊ ሆና ከሞዴልና ተዋናይት እፀህይወት አበበ እጅ ሽልማቷን ወስዳለች፡፡ አምና በዚህ ዘርፍ የ”ላምባዋ” ሊዲያ ሞገስ አሸና
ፊ እንደነበረች ይታወሳል፡፡ ምርጥ ተስፋ የተጣለበት የወንድ ተዋናይ ዘርፍ፤ በ”መንሱት” ማህደር ታሪኩ፣ በ”መባ” ሳምሶን በቀለ እና በ”የነገን አልወልድም” በሸገር ኤፍኤም የ”ለዛ” ፕሮግራም አዘጋጁ ብርሀኑ ድጋፌ ታጭተው የነበረ ሲሆን ብርሀኑ ድጋፌ አሸናፊ ሆኗል፡፡ ሽልማቱን ከተቀበለ በኋላ ባደረገው ንግግር፤ ”አን
ድ ዳይሬክተር ተዋናዩን ይፈጥረዋል አይፈጥረውም በሚል ከፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ጋር ስንከራከር፣ ሀይሌ ገሪማ ዳይሬክተሩ ተሰጥኦውን ያወጣዋል እንጂ አይፈጥረውም ብሎኝ ነበር፤ እኔን ግን ዳይሬክተሩ አብርሃም ገዛኸኝ ፈጥሮኛል” ሲል የፊልም ዳይሬክተሩን አወድሷል፡፡
የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር _ ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
መታገስ ያቃተኝ የግንቦት 7 ሰዎች ነውር! - ጌታቸው ሽፈራው - EthioExplorer.com
የሰው ልጅ ስህተቶች ሁሉ የሚመጡት፣ በትዕግስት፥የለሽነት ነው፤ ግልጽ የሆነውን ጉዳይ ለማጥመድ፣ ዘዴና ብልሃቱን ቸኩሎ በማቋረጥ !
የዘርፉ ባለሙያዎች በህንድ ሥመ-ጥር በሆኑ የሳይንስና ቴክኖሎጂ የትምህርት ተቋማት ነጻ የትምህርት ዕድል ተጠቃሚ እንደሚያደርጋቸው ተገልጿል።
ከ90 ሺ ብር በላይ የሰረቁት ግለሰቦች እጅ ከፈንጅ ተያዙ፡፡ December 18, 2018
የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሕዝብ አማራ ነው!!
አዲስ አበባ ፖሊስ – ፪፰ ተገድለዋል፤ ከ፲፻ በላይ ጦላይ ገብተዋል
(BBN News) በወልቂጤ ከተማ ህዝባዊ ተቃውሞ ተካሄደ፡፡ በዛሬው ዕለት በከተማዋ በተካሄደው የአደባባይ ተቃውሞ፣ በርካታ ሰዎች ተገኝተው በስርዓቱ ላይ የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰምተዋል፡፡ በኢትዮጵያ...
#EBC ውሎ አዳር- አዊ ብሄረሰብ አስተዳደር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ሶስቱ ሹመታ ቀበሌ ክፍል ሁለት
ፊታውራሪ በሕዝብ ዘንድ ይበልጥ ያሳወቃቸውና ያስወደዳቸው ለሰው ልጅ ያላቸው ክብርና፣ ለሰውነት የሚሰጡት ዋጋ ነው፡፡ ይህም ለፓርላማ አስመርጧቸው በ1948 ፓርላማውን ሲቀላቀሉ ፓርላማው ከፍተኛ መሻሻል ያሳየበት ዘመን ሆነ፡፡ ለዚህም እነ ፊታውራሪ ዐመዴ ለማና ሌሎች ያደረጉት አስተዋጽዖ ወሳኝ ነበር፡፡ በኃላፊነት ዘመ
ናቸው ኢትዮጵያ ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች መብታቸው እኩል ተከብሮ በመፈቃቀርና በመከባበር የሚኖሩባት ሀገር እንድትሆን ተግተዋል፡፡ አንዳንድ በዓላት ቀርተው የሙስሊም በዓላት እንዲተኩባቸውም ጥረት አድርገዋል፡፡
አባ መቃርስ፡- መጻእኩ ሀቤከኦ ወልድየ ከመእትናበብ ምስሌከ በእንተ አሐዱ፡፡ (ፈታ)
2009 ዓ.ም አደጋዎችን ያስተናገደም ነበር፡፡ ሚሊዮኖችን ለምግብ ርዳታ ካጋለጣቸው ድርቅ አንስቶ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን እስከጠፋበት የአዲስ አበባው በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር እስከደረሰው አደጋ ድረስ በዚሁ አመት ተከስቷል፡፡
ፍልስፍና የሚያሳይ እንጂ የሳቸው ቤተሰብ ላይ ብቻ ያተኮረ አይመስለኝም፡፡ እናም ዶ/ር አብይ ንግግራቸውን ሰዋዊ በሆነ መንገድ እንደጀመሩት፣ በመጭውም ጊዜ ተግባራቸውንም ሰው ላይ ያተኮረ፣ሰውን የሚለውጥ፣ ሰውን የሚያከብር ይሆናል ብዬ እተማመናለሁ፡፡
በኢትዮጵያ በሰላማዊ ትግል ለውጥ ለማምጣት የምናምን ኢትዮጵያውያን/ት በሙሉ የሁሉንም ኢትዮጵያውያን/ት ልብ እና አእምሮ መግዛት ይኖርብናል፡፡ የእኛ ስኬታማነት መለካት ያለበት በጽናት እና ቀጣይነት ባለው መንገድ ህዝቡን አስተምረን በማሳመን በሰላማዊ መንገድ ለውጥ ለማምጣት በመረጡ ህዝቦች ብዛት ነው፡፡ በስልጣን ላይ
ያሉት ኃይሎች ደግሞ ድላቸውን እና ምን ያህል ኃያል እንደሆኑ የሚለኩት በየውጊያ መስኮች ምን ያህል ኢትዮጵያውያን/ት እሬሳዎችን ለመዘረር እንደቻሉ በድንን በመቁጠር ነው፡፡ ይህ የአሁኑ የትግል ውጤት ቀደም ሲል የተተነበየ እና ተግባራዊ የተደረገ እንደሆነ አምናለሁ፡፡ በአንድ ወቅት ጎልያድ የሚባል በጣም ኃይለኛ የሆ
ነ ሰው ነበር፡፡ የብረት እና የነሀስ ቆብን ለስጋዊ ህይወቱ መሸፈኛ በማድረግ ጎልያድ በተራራው ላይ በመውጣት እብሪት በተቀላቀለበት መልኩ ቀን በቀን ህዝቡን ማስፈራራቱን ቀጠለበት፡፡ በአካባቢው ሁሉም በመፍራቱ ምክንያት ጎልያድን የሚገዳደር አንድም ሰው ጠፋ፡፡ ከዚያም አምላክን ብቻ እንጅ ማንንም የማይፈራ እና ሲያዩት
ጥንካሬ የሚጎድለው የሚመስል ዳዊት የሚባል ኮሳሳ ወጣት እረኛ ከመንጋዎቹ መካከል ብቅ አለ፡፡ ዳዊት የወርቅ፣ የብር እና ሌሎች የከበሩ ሽልማቶችን ለማግኘት ሲል የመጣ ሳይሆን የራሱን ወገኖች ኩራት፣ ክብር እና እምነት ለመመለስ በማለም ከጎልያድ ጋር ፍልሚያ ሊያደርግ ወሰነ፡፡ ዳዊት ጎራዴ፣ ጦር፣ መከላከያ ብረት ለበ
ስ ልብስ እና የእራስ የብረት ቆብ ተሰጠው፡፡ ዳዊት በወንጭፍ እና በ5 ጠጠሮች አማይነት ከጎልያድ ጋር ለመዋጋት መረጠ፡፡ ጎልያድ ባዶ ጩኸት እያሰማ እና በትንሹ ዳዊት ላይ የንቀት ስሜትን በማሳየት ዳዊት ሊገጥመው እንደማይቻለው እየተንጎማለለ ቡራ ከረዩ ማለት ጀመረ፡፡ ዳዊት ጎልያድን አገኘው እና ጎልያድ ምንም ነገር
እንዳልሆነ በህሊና ሚዛኑ መዝኖ የተሸከመውን የእብሪት ቀልቀሎ በአንዲት ጠጠር በወንጭፍ ተኳሽነት ማስተንፈስ እንደሚችል በተግባር አረጋገጠ፡፡
ሞትን ከመፍራት ነፃ መውጣት የምትችለው እንዴት ነው?
ሌስተሮች በኳስ ቁጥጥር እና በማራኪ ጨዋታ ጎልተው ባይወጡም በጥሩ መከላከል እና መልሶ ማጥቃት ጨዋታቸው የተዋጣላቸው ነበሩ። ከሁሉም በላይ በውድድር ዘመኑ መለያቸው የነበረው የነበራቸው የቡድን ስሜት እና መደጋገፍ ነበር። ሌስተር በመጪው አመት በታላቁ የአውሮያ ቻምፒዮንስ ሊግ የሚሳተፍ ሲሆን አሰልጣኝ ራኒየሪ የቀጣዩ
አመት ፕሪሚየር ሊግ አላማቸው እስከ አስረኛ ለመጨረስ እንደሆነ ተናግረዋል።
በኢንዶኔዥያ ሳውሉሲ ደሴት የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ800 በላይ ደረሰ – Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
An Oromo celebration thanking Waaqaa (God) for the blessings of the new season →
የተቃውሞ ፓርቲዎችና የምርጫ ቦርድ እሰጥ አገባ _ ኢትዮጵያ _ DW _ 18.01.2015
ቍ. 6 2017 _ ዓለም ካብ ቍጽጽር ወጻኢ ድያ እትኸውን ዘላ፧
#EBC ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ከሮይተርስ እና ከሲሲቲቪ ጋር የነበራቸው ቆይታ
ሎሚ፡- በወጣት የሚያምን ከሆነ የአመራር ቦታዎችን ለወጣቶች ለምን ለመስጠት አልፈለገም? ወይም ሙከራውን አላሣየም?
አፍሪቃ በመሠረተ ልማት ዘርፍ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም መስኮች ብዙ መሥራት ይጠበቅባታል። በጎርጎሮሳዊው 2050 የክፍለ ዓለሙ ህዝብ ቁጥር በእጥፍ ይጨምራል። ሥራ አጥነት የክፍለ ዓለሙ አንዱ ችግር ነው። ከ«ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ» ውጥኖች አንዱ የሥራ እድሎችን መፍጠር ነው።
“ኢትዮጵያዊነት” እና “አንድነት” ከሚለው ዘፈን ጀርባ ያለው ጸረ እኩልነት የነፍጥ ፖለቲካ ሲፈታ፡ _ Salsay Woyane [ሣልሳይ ወያነ]
ሁለተኛው ችግር ደግሞ ሥራዎችን ሁሉ በውጭ ድጋፍ ብቻ የማሰብ የመፈርነጅ ችግር ነው፡፡ አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ዩኔስኮ፣ ዩኤስ አይዲ ካልገቡበት ገባሬ ሠናይ ቄስ እንደጠፋበት ቅዳሴ ሥራው ይተጓጎላል ብሎ የመስነፍ አመለካከት አለ፡፡ ኢትዮጵያውያን ይህን የመሰለውን ከታሪካቸው፣ እምነታቸው እና ማንነታቸው ጋር የተሣሠረ ተግ
ባር ለማከናውን ግልጽ፣ ከዘረኛነት እና ፖለቲካዊ ወገንተኛነት የጸዳ አሠራር እስከተዘረጋ ድረስ ሕይወታቸውን ጭምር የሚሰጡ መሆናቸው የተረሳ ይመስላል፡፡
አወዛጋቢ መመሪያ - የቀበሌ ቤት ከግለሰብ የተከራዩ ግለሰቦች ቤቱን ‹‹መውረስ›› ይችላሉ፡፡
“ፓርላማው ድሮም አሁንም ጥርስ የለውም” – አቶ ግርማ ሠይፉ –
ጎራ እያለ ፉት ይላል፡፡ ማታም እንዲሁ አትለፍ የተባለ ይመስል የደንቡን ሳያደርስ ቤቱ አይገባም፡፡ ይህ ልምዱ እንደማያዋጣው በብዙ ሰዎች ከተነገረው በኋላ አንድ ጧት