text
stringlengths
0
200
(3) አረጋሽ አዳነ ጣይቱ ቡጡልን ብትሆንስ? ሚያዚያ 2000 ዓ.ም ምንጭ ኢትዮ ፎረም) ሰፋ ባለ ግልጽ ጽሑፉ እንዲህ ሲል ለኢትዮጵያ ሕዝብ መልእክቱን እንዲህ ያስተላልፋል:
ተኸሳሲ ገብረ ደሞዝ ገብረመስቀል ነባርነቱ ኣብ ዞባ ምዕራብ ከተማ ሑመራ ቀበሌ 02 እንትኾን ተኸሳሲ ውልቀ 1ይ ክሲ ኣብታ ዞባ ከተማ ሑመራ ኣብ ማእኸል ግልጋሎት ሓይሊ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያን ገንዘብ ተሓዛይ ኮይኑ ዝተቐፀረ ኮይኑ ሓላፍነቱ ብዘይ ኣግባብ ተጠቒሙ ዘይግብኦ ረብሓ ክረክብ ብምሕሳብ ካብ ዝተፈላለዩ ዓማዊል
እቲ ትካል ካብ መሸጣ ኣምፖላት ፖሎታትን ካልኦትን ብድምር ካብ 15 ጉንበት 2006 ዓ/ም ክሳብ 25 መጋት 2007 ዓ/ም 1 ሚሊዮንን 228 ሽሕን 196 ብር 46 ሳንቲም ናብ ውልቀ ረብሕኡ ብምውዓል ዝተኸሰሰ እዩ፡፡ 2ይ ክሲ ተኸሳሲ ድማ ዝተፈላለዩ ናይ ሓሶት ሰነዳት ሰነድ ስሩዕ መንግስቲ ኣምሲልካ ብምስራሕን ሽም
እናቐያየረ ሰነድ ብምድላው ዝተኸሰሰ እዩ፡፡ ላዕለዋይ ቤት ፍርዲ ክልል ትግራይ ነቲ ጉዳይ ክከታተል ድሕሪ ምፅናሕ 18 ታሕሳስ 2009 ዓ/ም ኣብ ተዘዋዋሪ ገበን መጋባእያ ሑመራ ኣብ ዝወዓለ መጋባእያ ካብ ነሓሰ 2007 ዓ/ም ጀሚሩ ንቕድሚት ዝሓስብ ብ12 ዓመት ፅኑዕ ማእሰርቲን 10 ሽሕ ብርን ክቕፃዕ ተበይንዎ ይብ
ል ካብ ላዕለዋይ ቤት ፍርዲ ክልል ትግራይ ዝተልኣኸልና ሓበሬታ፡፡
መንግስት የራያ ህዝብ እያቀረበ ያለውን የማንነት ጥያቄ ህገመንግስቱን ማዕከል በማድረግ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲ ጠየቀ፡፡
በዚህም የተነሳ በዚህ ባሳለፍነዉ 15 ቀናት ብቻ 2 ሴቶችና 5 ወንዶች የአርበኞች ግንቦት 7 እና የኦነግ አባል ናችሁ ተብለዉ ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ተጠልፈዉ በሽብር ወንጀል ተከሰዋል! ከነዚህም መካከል ሙሉጌታ የተባለ ከየትኛዉም የፖለቲካ ድርጅት ጋር ግንኙነት የሌለዉ ነዋሪነቱ በደቡብ አፍሪካ የሆነና ጆሐንስበርግ
ሞል በተባለ የንግድ መአከል ዉስጥ በአነስተኛ እና ጥቃቅን ስራ ላይ የተሰማራ ግለሰብ በነዚሁ ወንጀለኛና የወያኔ ቡድኖች እጅ መዉደቁን ምንጮች ጠቁመዋል።
VOA - The Leather Industry Is Booming In Ethiopia የቆዳ ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ በመስፋፋት ላይ ይገኛል:
ታላቅ ሀይል የተሞላች ዓይነት ለያዥ አስቸገረች፡፡ እልጇ በድን ላይ ትወድቃለች፣ ትዘላለች፣ ትፈርጣለች … እንደምን ይይዟታል፡፡
የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሃይል፤ “ዓላማዬ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ አይደለም፤ ሮበርት ሙጋቤን ተከልለው አገሪቷን ሲቦጠቡጡ የኖሩ ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ ነው” ሲል የቆየ ቢሆንም ባለፈው ረቡዕ ረፋድ ላይ ፕሬዚዳንቱን ከስልጣን ማንሳቱን ይፋ አደርጓል፡፡
ሲጠፋ ነው።ኢትዮጵያን የመሰለች አገር ክዶ መቆም ለማጥፋት መታገል ልጆቿን በጭፍጨፋ የማምከን ዘመቻ ትንሽ እንኳን አርቆ ለማሰብ አለመታደል ነው። ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር አገር ናት አትጠፋም
ወረዳ ዘጠኝ ፖሊስ ጣቢያ በተገኘን ጊዜ የሃይማኖቱ ተከታዮች የሚለብሱት የቀስተደመና ቀለማት ያሉት ነጠላ አጣፍታ፣ ፀጉሯንም የቀስተ ደመና ቀለም ዙሪያውን ባቀለመው ሻሽ አስራለች፡፡ ማህበረ ስላሴ ዘ ደቂቀ ኤልያስ “የኢትዮጵያን ትንሣኤ ሊያረጋግጥ ሃያል ባለስልጣን ነብዩ ኤልያስ ከብሔረ ህያዋን ጳጉሜ 1/2003 ዓ.ም
ወደ ምድር መጥቶ በመካከላችን ይገኛል፣ ኦርቶዶክስ የሚባለው የሃይማኖት ስም ስህተት ነው ተዋህዶ ነው መባል ያለበት፣ ሰንበት ቅዳሜ ብቻ ነው፣ መለበስ ያለበት እግዚአብሔር ለኖህ ቃል ኪዳን የገባበትን ቀስተ ደመና ቀለማት ያካተተ ጥለት ያላቸው ነጭ አልባሳት ናቸው” የሚሉትን የተለያዩ ጉባኤዎችን እያዘጋጀ የሚያስተምር
ማህበር መሆኑን ያነጋገርናቸው የማህበሩ አባላት ገልፀውልናል፡፡ በተለያዩ ገዳማትም የሀይማኖቱ አራማጆች እንደሚገኙና እንደሚያስተምሩ ያገኘናቸው የሃይማኖቱ ተከታዮች ነግረውናል፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ከፖሊስ መረጃ ለማግኘት ጥረት ብናደርግም፣ ከመምሪያው የተፃፈ ፈቃድ ያስፈልጋል በሚል የወረዳው ፖሊስ መረጃ ከመስጠት ተቆጥቧል
፡፡
የድርጅቱ ሌላው ችግር፣ ሠራተኛ ሲቀጥር ውል አይዋዋልም፡፡ ይሄ ደግሞ ሠራተኞች መብታቸውን እንዳይጠይቁ፣ የሰብአዊ መብት ረገጣ እንዲደርስባቸው እንዳደረጋቸው ተናግረዋል - የድርጅቱ ሠራተኞች፡፡ በሆነው ባልሆነው የሰራተኛውን ክብር አዋርዶ ከሥራ ማባረር፣ ደሞዝ መቆራረጥና ከእነአካቴው መከልከልም ለፓስፊክ ኢንዱስትሪ በ
ጣም የተለመደ ተግባር መሆኑን ሠራተኞች ጠቁመዋል፡፡
የልብና የሳንባ ጤንነት ሲረጋገጥ ደግሞ የተሻለ ጥንካሬና ብርታትን ያገኛሉ ማለት ነው።
በየመን ከጽንፈኞቹ ስጋት ጋር ሌላው የሚደመረው የአገሪቱ አንድ ሆኖ የመቀጠል አለመቀጠል ጉዳይ ነው፡፡ ደቡብ የመኖች ከሰሜኑ ለመገንጠል ሲዋጉ ቆይተዋል፡፡ ደቡቦች ስንገለል ነበር፤ ከነዳጅ ሀብትም ተጠቃሚ አልሆንም የሚል ብሶት አላቸው፡፡ የመገንጠሉን ጉዳይ ለጊዜው በሆዳቸው እንደያዙት የሳላህ ሥልጣን መልቀቅ አለ የሚ
ባለውን የደብብ-ሰሜን የኢኮኖሚ አለመመጣጠን ችግር ሊፈታው አይችልምና ተመሳሳይ የመገንጠል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል፡፡
የዚህ አይነት የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጲያዊ እንዳለም አንርሳ፡፡ ግን ስንት ናቸው የሚለው የህዝብ ጥያቄ በዚህ ብቻ ሊመለስ አይችልም፡፡
4, 5) ድሕሪኡ ድሕሪ ሓጺር ግዜ ግና፡ ሞት ንየሱስ ኣብቲ ዋላ ሓንቲ ኺገብረሉ ዘይክእል ጸልማት መቓብር ኣእትይዎ እዩ። ክሳዕ ሽዑ ግና ንዓለም ምንጪ ብርሃን እዩ ነይሩ።
የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌ ሴቶች ክፍል አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ _ DCESON
"ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተያያዘ ዓለም አደገኛ ሁኔታ ላይ ልትወድቅ እንደምትችል በተሰጋበት በአሁኑ ወቅት፤ ሰሞኑን ደግሞ የዓለም ሙቀት መጨመር ቡናን አደጋ ላይ እንደሚጥለው ጥናቶች እያሳዩ ነው።25 መስከረም 2017 እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን
ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች
ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:"
ም በአዲስ አበባ ያካሄዱት የሦስትዮሽ ቴክኒካዊ ስብሰባ ያለስምምነት መጠናቀቁ ይታወቃል። የ21ኛው ክፍለ ዘመን ነዳጅ.
በፌዴራልና አርብቶ አደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር አማካይነት የወጣውን ዕቅድ ሥራ ላይ በማዋልና በመተግበር፣ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት የክልሉ መንግሥት ዝግጁ ነው ብለዋል፡፡
ህዝቡ ከዚህ የሚያወጣዉ በቁርጠኝነት ተማምኖበት የሚከተለዉ ድርጅትና አመራር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ አዲስና ተዓማኒ ድርጅትና አመራር ካልተፈጠረና ህዝቡን ካልመራዉ፣ የካፋ ህዝብ እስካሁን ካጣዉ ጥቅም በባሰ ሁኔታ ወደ ዉድቀት ማምራቱ የማይቀር ነዉ፡፡ በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ የተፈጠረዉን አጋጣሚ ተጠቅሞ በተደራጀ መንገድ
መንቀሳቀስ፣ የለዉጡ አካል መሆን፣ አስተዋፅኦ ማድረግና፤ ከለዉጡም ተጠቃሚ መሆን፣ ወቅታዊ ጥያቄ ነዉ፡፡ የመደራጀቱ መነሻም የቆየዉን የህዝቡን ጥያቄ መመለስ እንጂ፣ በማንም ግፊት አይደለም፡፡
ሰሚት አካባቢ የተደረመሰው ሕንፃ በሰው ሕይወት ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት አለማድረሱ ታውቋል፡፡ ባለቤቱ አቶ ዓለማየሁ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ ላይ በመሆናቸው ሪፖርተር ሊያነጋግራቸው ካለመቻሉም በላይ፣ ከፖሊስ መረጃ ለማግኘት የተደረገው ጥረት አልተሳካም፡፡
ፖለቲካዊ ችግሮች የሚፈቱት በፖለቲካዊ ውይይቶች ብቻ ነው፡፡
ሦስት ጋዜጠኞችን ጨምሮ “አሸባሪ ውዥብር ነዝተዋል” በሚል ጥርጣሬ ፖሊስ ሰሞኑን በቁጥጥር ሥር ያዋላቸውን ዘጠኝ የኢንተርኔት አምደኞች (ብሎገሮች) ፍርድ ቤት አቅርቧል።
ለመላቀቅ አዋጅ አውጃ ነበር፡፡ ለዚህም የአባ ቄርሎስ አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነበር፡፡ አባ ቄርሎስ የግብጽ ክርስቲያኖች
ሪፖርተር፡- ክልሉ የተፈጠረውን ችግር ተቆጣጥሮታል ተብሏል፡፡ ነገር ግን አምስት ሳምንታት የወሰደ በመሆኑ ችግሩን ለመቆጣጠር ረዥም ጊዜ አልወሰደባችሁም? ችግሩ ከመድረሱ በፊትስ እንደሚከሰት መረጃ አልነበራችሁም?
የወንዶች መብት ቡድንም በዚህ ይስማማል፡፡ ቪኪ ናንጃፓ ይህን ይጠቁማል፡-
የፖለቲካ መሪዎቹ ይህንን ሃሣቦቹን ያሰሙት በግድቡ ግንባታ ላይ ባደረጉት ውይይት ላይ ነው፡፡
«በለቢሰ ሥጋ ኮነነ ዘመደ» በምትለዋ «ሥጋ በመልበሱ (ስለለበሰ ወይም ሰው ስለሆነ) ዘመዳችን ሆነ» ሲል ስለ ክርስቶስ የተናገረውን ነው ማንሣት የፈለግኹት። እኛን መሰለ ያለበትን። ከሦስቱ አካላት አንዱ አካል ወልድ ነው በተለየ አካሉ ወደዚህች ምድር የመጣው። እናም ሊቁ «ዘመዳችን ሆነ» አለው። ያገራችን ሰው «ትን
ሽ ሥጋ እንደመርፌ ትወጋ» እንደሚለው ማለት ነው። ሰው ሆኖ ለራስ ወገን ማድላት የሰው ጠባይ ነው። ይህንን ጠባይ የሚያሸንፍ ሰው በርግጥም ታላቅ ሰው ነው።
በሀገሪቱ የኑሮ ውድነት አሳሳቢ እየሆነ ነው፣ የዋጋ ግሽበትም ጣሪያ ነክቷል መንግስትዎ ምን ሊያደርግ አስቧል? ተብለው ሲጠየቁ፡፡ ማብራሪያቸውን የሰዋሰው ግድፈት በማረም ‹‹Fiscal እንጅ Physical አይደለም›› በማለት ይጀምሩ ነበር ኢኮኖሚስቱ መለስ፤ ለትዝብት በሚዳርግ መልኩ፡፡ አስከትለውም አዳም ስሚዝን ምክ
ር ቤት ውስጥ እንደ እማኝ በመጥራት ‹‹የነፃ ገበያ መርሆዎችን አልጣስንም፣ ስሚዝንም አላስከፋንም፣ የኢትዮጵያ ገበሬም ስሚዝን አንብቦ ባያውቀውም በፖሊሲዎቻችን አስተዋውቀነዋል›› እያሉ ማስተማር ከዘወትር የምክር ቤት ተግባሮቻቸው አንዱ ነበር፡፡
ዶላር የጠፋው ግን፣ በመንግስት የምንዛሬ ተመን ሳቢያ ኤክስፖርት ስለደነዘዘ፣ እንዲሁም በመንግስት የውጭ እዳና ወለድ ሳቢያ፣ በዓመት 1.5 ቢሊዮን ዶላር እስከመክፈል በመደረሱ ነው። እውነታው እንዲህ ግልፅ ቢሆንም፣ ብዙ ጋዜጠኞችና ምሁራን፣ ብዙ ፖለቲከኞችና ዜጎች፣… እንደተለመደው፣ ባለሃብቶች ላይ ማላከክ ይቀናቸዋል
።
ለወራት፤ ገፋ ሲልም ለዓመታት በማድፈጥ በዝምታ ሕይወትን ከሚቀጥፍ ገዳይ በሽታ ለመጠበቅ ሁላችንም ለራሳችን ትኩረት ማድረግ ይገባል ባይ ነኝ። ምልክቶች ከተከሰቱ በአፋጣኝ ወደ ሕክምና ተቋማት በመሄድ ክትትል ማድረግን መዘንጋት የለብንም። ከካንሰር ይጠብቀንማ!!
የድጋሚ ምርጫው ጥቅምት 16 እንዲካሄድ ቀጠሮ ተይዞ ነበር።
ኦሮሚያ ዉስጥ የህወሃቱ አጋዚ ሰዎችን ገደለ February 11, 2018
ትምህርት 82 ኢየሱስ ስለ ጸሎት አስተማረ
በአይነቱ የመጀመሪያው ነው የተባለው ይኸው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ግድያ በአስቸኳይ እንዲቆምና የአማራው ክልል ታሪካዊ የድንበር ወሰን እንዲከበር ጥያቄ ማቅረቡንም አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ (AFP) ዘግቧል።
በዚህም የሱዳኑን አልበሽርን ጨምሮ ማንነታቸው ላልተገለጸ ስምንት የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች 46 ሚሊዮን ዩሮ ወይም ከ 1.2 ቢሊዮን ብር በላይ እንዲሰጥ ሲወያዩ እንደነበር ዴይሊ ሜይል የተባለ በእንግሊዝ የሚታተመው ጋዜጣ የጀርመንን መገናኛ ብዙሃንን ዋቢ በማድረግ በዛሬው ሃሙስ ኣጋልጧል።
ጥቃቱ በመኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ እና በመሳሪያ የተፈጸመ መሆኑን እና ከአራቱ ሟቾች በተጨማሪ አስር ሰዎች በከፍተኛ ሁኔታ መቁሰላቸው ተገልጧል።
አላሁ አክበር! የኢትዮጵያ ሙስሊም ዛሬም ጥያቄው ሳይመለስ ቤቱ እንደማይገባ፣ ተቃውሞውንም እንደማያቆም ዳግም ሲያረጋግጥ ዋለ! ለሳምንታዊው የጁምአ ሰላት ቀደም ብሎ በታላቁ አንዋር መስጊድ ቦታ ቦታውን የያዘው ጨዋ ህዝብ የዛሬው አመጣጡ ከቀድሞው የተለየ እንደነበር ያስታውቃል፡፡ ቀደም ባሉት ቀናት ኢቲቪ በመሪዎቻችን
ላይ ህግ እና የፍርድ ቤት ትእዛዝ ጥሶ የፈጸመው በደል ውስጡ ድረስ ሰርጎ ተሰምቶታል፡፡ በሰዎች ፊት ላይ ቁጣ ይነበባል፡፡
የሶማሊያ አለመረጋጋት እንዲቀጥል የሚፈልግ አካላት ይኖሩ ይሆን?
በመጪው መጋቢት ወር መጨረሻ በገዳሙ የጠበል – ሐይቅ የኢሬቻን በዓል ለማክበርና በደብረ ዝቋላ የአባ ገዳ ሐውልት ለመትከል በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የባህልና ቱሪዝም ቢሮ መታቀዱንና በመንግሥት ብዙኃን መገናኛ መገለጹን ተከትሎ ቤተ ክርስቲያናችን በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በኩል ለክልሉ ርእሰ መስተዳድር በጻፈችው ደ
ብዳቤ ተቃውሞዋን በማሰማት ላይ እንዳለች ይታወቃል፡፡ ጥንታዊውና ታሪካዊው የዝቋላ ደብረ ከዋክብት ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ዛሬ በሚታወቅበት ቦታ ላይ ከተገደመ ከ700 ዓመታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ በገዳሙ ደጅ ጠኚውን፣ አፈር ጠባቂውንና የአብነት ትምህርት መምህራንና ደቀ መዛሙርትን ሳይጨምር እስከ 350
መነኰሳትና መነኰሳዪያት እንደሚገኙበት ተዘግቧል፡፡
በማእከላዊ ምክር ቤቱ ስብሰባና የምርጫ ሂደት፤ እንዲሁም ብዙዎችን ሲያነጋግር በሰነበተው በአገሪቱ ኅገ መንግስታዊ ድንጋጌ መሠረት አቶ መለስን በተጠባባቂ ጠቅላይ ሚንስትርነት የተኩት አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በመንግስት ብዙኃን መገናኛዎች በምክትል ጠቅላይ ሚንስርነት መጠራትና ሌሎች ተዛማች ርዕሶች ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴ
ር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዲሬክተር አቶ ጌታቸው ረዳ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ነው።
2ኛ ጥንቃቄ፦ የፌስቡክ ግድግዳችንን ማንም እንደፈለገ የሚጽፍበት፣ የፈቀደውን የሚለጥፍበት እንዳይሆን መጠበቅ። እንዴት? Settings ውስጥ በመግባት “Timeline and Tagging Settings” ደረጃ በደረጃ ያለውን ነገር በማንበብ አጥሩን ማጠባበቅ ይቻላል።
ችግር ነዉ። አንድ አማራ ነን የሚለው አባባል፡ ዲስኩር ብቻ ሆኖ ቀረ ማለት ነው፡፡አማራ የሆነ ሁሉ፤ አማራዊ አጀንዳዎች ሲቀረጹ፤ በጋራ ይቆማል እንጅ፤አሻግሮ አይመለከትም፡፡
እኚህ በሱማሌ ጦርነት ወቅት ለአገራቸው ትልቅ ውለታ የሰሩ የኢትዮጵያ አየር ኃይል አብራሪ ታደለ ይባላሉ። (የአየር ኃይል ማዕረጋቸውን አላውቀውም) ከ11 አመታት እስር በኋላ ከሱማሊያ እስር ቤት ተፈትተው አገራቸው ከገቡት ኢትዮጵያዊ አንዱ ናቸው። ለ11 አመታት ብርሃን ባለማየታቸው የአይናቸውን ብርሃን ሊያጡ ተቃርበው
፤ በህክምና ነገሮች ወደነበሩበት ተመልሰውላቸዋል።
በቤተ ክርስቲያን ቀኖና መሠረት ተቀብተው የሚሾሙት ኤጲስ ቆጶሳት የሚመደቡባቸው ዘጠኝ/ዐሥር አህጉረ ስብከት÷ ሽሬ እንዳሥላሴ፣ አክሱም፣ ዋግ ኽምራ፣ መተከል፣ ጋምቤላ፣ ወላይታ፣ ዳውሮ፣ ጉራጌ እና ጉጂ ቦረና እንደሚኾኑ ተጠቅሷል፡፡ በአንድ ቤተ ጉባኤ/የአብነት ትምህርት/ ምስክርነት ማግኘትና የሚሾሙበትን ሀ/ስብከት አ
ካባቢ ቋንቋ መናገር መሠረታዊ የመምረጫ መስፈርቶች እንደኾኑ ተገልጧል፡፡
አራዳ ፋውንዴሽን በኦንላይን ቢዝነስ ዘርፍ የተሰማራው የአዳራ ፋሽን አካል ነው፡፡ አራዳ ፋሽን በአሜሪካና በሌሎች በተለያዩ አገሮች በፋሽን መስክ ተሰማርቶ ሲሠራ 15 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ በተለያዩ አገሮች በመዘዋወርም የፋሽን ሥራዎቹን ያቀርባል፡፡ መሥራቹ ሔኖክ ዓብይ ለዚሁ ሥራ ወደ ኢትዮጵያ በሚመላለስበት ጊዜ ነ
በር በጎዳና ልጆች ላይ የሚሠራውን አራዳ ፋውንዴሽን የመመሥረት ሐሳቡ የመጣለት፡፡ ፋውንዴሽኑ ሥራ ከጀመረ አራት ዓመታት የተቆጠሩ ሲሆን፣ ለጎዳና ተዳዳሪዎች አልባሳት፣ ምግብ፣ ጤናና ሌሎች መሠረታዊ ፍላጎቶችን የማሟላት ሥራ ይሠራል፡፡ የጎዳና ልጆች የሚረዱባቸውን ሌሎች ፕሮግራሞች ቀርፆ ወደ ሥራ ለመግባትም በእንቅስቃ
ሴ ላይ ይገኛል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ከቀናት በፊት ለጎዳና ተዳዳሪዎች ነፃ የሕክምና አገልግሎት የሚያገኙበትን ፕሮግራምም አዘጋጅቶ ነበር፡፡ የፋውንዴሽኑን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በተመለከተ ሻሂዳ ሁሴን መሥራቹን ወጣት ሔኖክ ዓብይን አነጋግራቸዋለች፡፡
አንቀጽ ፳፱ የአመለካከት እና ሀሳብን በነፃ የመያዝና የመግለጽ መብት
ጥንታዊ ናት።ሰዉ ከሰፈረባት ከ44 ሺሕ ዘመናት በላይ አስቆጥራለች።ከሥልጣኔ ምንጮች አንዷ ናት።ሰዉ ፈረስን ለቤት እንስሳት ገርቶባትል።ዛሬ ከስሜንና ከምሥራቅ ለምታዋስናት ሐያል ጎረቤትዋ-ሥልጣኔን ብቻ ሳይሆን መጠሪያ ስሟንም አጋርታለች።ሩሲያ-የሚለዉ ሥም የወጣዉ-ዩክሬን እስከ 16ኛዉ መቶ ክፍለ-ዘመን ትጠራበት ከነበ
ረዉ ኪየቭ-ሩስ ከሚለዉ ስሟ ነዉ።ገናንም ነበረች።ርዕሠ-ከማዋ ኪየቭ በዘጠነኛዉ እና ባስረኛዉመቶክፍለ-ዘመናት የምሥራቅ አዉሮጳ የፖለቲካና የባሕል ማዕከል ነበረች።
የሕግ አስከባሪ ሃይሎችን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) መልበስ፣ ይዞ መገኘት፣ ቤት ማስቀመጥ፣ አሳልፎ መስጠት እና መሽጥ ክልክል መሆኑም በመመሪያው ተደንግጓል።
እንዲያው ለመሆኑ ግና እነዚህን የዮዲት ጉዲት ውላጆች ሊያጠፋ የሚችል በሀገራችን እንዴት አንድ ወንድ ይጥፋ? እነሱስ ምን ዓይነት “ዕድለኞች” ይሆኑ? ለነገሩ ከ1.2 ሚሊዮን ሕዝብ 11 ጀግና ልጆች ተገኝተው ትሪንዳድና ቶቤጎን አንድ ወቅት ለዓለም ዋንጫ ሲያበቁ ከ90 ሚሊዮን ሕዝብ መካከል 11 ሰው ጠፍቶ ለአፍሪካ ዋ
ንጫ እንኳን አለመብቃታችን ... ግን ይህን ለምን እዚህ አመጣሁት በል? ስፖርትና ፖለቲካስ ምን አገናኛቸው ... ስለዚህ ወሬ አለቀብኝ ማለት ነውና ሌላ ነገር ሳልዘባርቅ በጊዜ ልሰናበት ምዕመናን።
የሙጋቤ ከስልጣን ገለል መደረግ “ለዚምባቡዌ ምን ይዞ ይመጣል?” በሚል በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያነቱ ባይበርድም ኢትዮጵያውያን የማህበራዊ መገናኛ ተጠቃሚዎች ግን ጉዳዩን ከቀድሞ የሀገራቸው ፕሬዝዳንት ዕጣ ፈንታን ጋር አሰናስለው መመልከትን መርጠዋል፡፡ ግንቦት 1983 ዓ.ም የኢህአዴግ ጦር ወደ አዲስ አበባ ሲቃረ
ብ ነበር የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ሀገር ጥለው የተሰደዱት፡፡ ኮሎኔል መንግስቱ በብላቴ ጦር ሰፈር ያሉ ተማሪዎችን ለመጎብኘት በሚል በአውሮፕላን መጀመሪያ ወደ ኬንያ የገቡ ሲሆን ከዚያም ላለፉት 26 ዓመታት መኖሪያቸው ወደሆነችው የዚምባቡዌ መዲና ሀራሬ አቅንተዋል፡፡
YouTube ለልጆች APK አውርድ _ ተንቀሳቃሽ ያህል ምርጥ መተግበሪያዎች
አንዳንድ ወገኖች ከሚናገሩት እና እንዲሁም አንዳንድ ጋዜጦች ከፃፉት ለመረዳት እንደሚቻለው ደበበ በሃላፊነት ላይ በነበሩበት ዘመን ከብልሹ ምግባራቸው እንዲታረሙ የታገሏቸው ወገኖች የተደረገውን የመንግሥት ለውጥ እንደአጋጣሚ ተጠቅመው በደርግ-ኢሠፓ ዘመን በደል እንዳደረሱ አስመስለው አውርተው በማስወራት ክፉኛ ያበሳጯቸው
ነበር:
መፍትሔ የምናመጣው ‹‹ስለተናገርን›› ሳይሆን ‹‹ከተደመጥን ብቻ›› ነው፡፡
· ስለ እነርሱ ስለሰማው መልካም ምስክርነት ምስጋና:
* «የአንበሶችን አፍ ዘጉ» ምዕ ፲፩ ቁ ፴፫ /ምዕ ፲፩ ቁ ፴፬ /እንዳለው አባታችንም የአውሬውን ፥ የዘንዶውን ራስ ቀጥቅጠዋል።
አስተዳደራዊ በደል በፍርድ የሚታረምበትና አስተዳደራዊ ፍትሕ የሚገኝበት የፍርድ ሂደትና መንገድ እንዲሁም ተሞክሮ በአገራችን ውስጥ የተለመደና በግልጽ የሚታወቅ አይደለም፡፡ የአስተዳደር ፍትሕ የአስተዳደር ህግ ልቡ ነው ማለት ይቻላል፡፡ አስተዳደራዊ በደል አለቅጥ በተንሰራፋበት አገር ውስጥ የአስተዳደር ህግ ትንፋሽ ያጠ
ረው ህላዌነቱ የሚያጠራጥር ህግ ነው፡፡ የከለላው መጠን የአስተዳደር ፍትህ ደረጃ አንጻራዊ መለኪያ ነው፡፡
የከተማው ኗሪ ራሱን በራሱ የማስተዳደር ሥልጣን እያለው፣በጀቱንም ከተማ መስተዳድሩ የመሸፈን ግዴታ እንዳለበት እየታወቀ፣ ራሱን ለሚጠብቀው ፖሊስ ስለምን ከሌላ ክልል ይቀጠራል? ሕገ መንግሥታዊውን ራስን በራስ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አይደለም ወይ? የከተማውን ወጣት የሥራ ዕድልስ ማጣበብ አይደለም ወይ?
፲፱፻፹፫ ዓ/ም - ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ ራሷን የቻለች ሉዐላዊ አገር ሆነች።
ከብዙ የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍሎች መካከል እንደ ናሙና አድርጌ ከላይ የጠቀስኳቸው ጥቅሶች እንደሚያመልከቱን መዳን የሚለውን ቃል በሦስት ግዜያቶች (ግሦች) ያቀርበዋል። ከዚህ የተነሳ እነዚህ ሶስቱም እውነቶች ናቸው “በክርስቶስ ያመንን ቀን ድነናል፤ አሁን እለት እለት እየዳንን ነው፤ አንድ ቀን በሙላት እንድናለን” በእነዚ
ህ ሶስት ገጽታዎች መካከል አበይት የሆኑ ቃሎችና ይህ የመዳን ሒደት ቀጣይነት እንዲኖረው ያደረጉት የወንጌሉ ቃልና መንፈስ ቅዱስ ናቸው። የወንጌል ቃል አድኖናል ደግሞ እያዳነን ነው። ባመንን ቀን በመንፈስ ቅዱስ ታትመናል ደግሞ አሁን እለት እለት መንፈስ ከሆነ ጌታ የልጁን መልክ እንድንመስል አሁን ከክብር ወደ ክብር
ይለውጠናል። አሁን መንፈሱ የክርስቶስን ሙሽራ እያዘጋጃት ነው፤ ሆኖም ግን አንድ ቀን ክርስቶስ ሲመለስ ይህ መዳን ይፈጸማል።
ከሰማይ ፡ መልአኬን ፡ ልኬ ፡ ልጄ ፡ እኔ ፡ እመግብሃለሁ
- የዲ/ን ዳንኤል ክብረትን ጽሑፍ ካስነበበንበት ወቅት ጀምሮ ብዙ ደጀ ሰላማውያን እጅግ በጣም ገንቢ ሐሳቦችን፣ ምክሮችን እና ቁም ነገሮችን ለግሳችሁናል። ብዙዎቻችሁ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት “የዓይናችን ማረፊያ” ያላችሁትን የማኅበረ ቅዱሳንን “ገመና” እና መለያየቱን በአደባባይ ማቅረባችን ትልቅ ሐዘን እንደፈጠረ
ባችሁ ገልጻችሁልናል። አንዳንዶቻችሁም በሥራችን መከፋታችሁን፣ ከፍተኛ ቁጭት እና ሐዘን እንደተፈጠረባችሁ ደጀ ሰላም ተረድታለች።
በወልቃይት ጸገዴ ጉዳይ የፌደሬሽን ምክር ቤት አስገራሚ ምላሽ — Freedom4Ethiopian
6 - ተወርሩክ ማለትም መቀመጫን ከመሬት አድርሶ በመቀመጥ የግራ እግርን በቀኝ በኩል አውጥቶ መሬት ላይ በማስተኛት ቀኝ ተረከዝን ማቆም፡፡ ይህ አቀማመጥ ከሁለት ረክዓ ለሚበልጡ ሶላቶች በመጨረሻው ተሸሁድ ሱንና ነው፡፡
"ሲሉ ንግግራቸውን ጀምረዋል። ''እጅግ በጣም ብዙ ኃላፊነቶች እንዳሉብዎት እረዳለሁ፤ ከእንደኔ አይነት ትንሽ ልጅ ጋርም ለማውራት ጊዜ ላይኖርዎት እንደማችልም ይገባኛል። በመላው ዓለም እሆነ ያለው በጣም አሳስቦኛል'' ይላል ግሬታን የሚያስመስለው ግለሰብ። የስልክ ጥሪው ተደረገው የዩክሬኑ 'ፒኤስ752' አውሮፕላን ከኢ
ራን ዋና ከተማ ቴሄራን ከተነሳ በኋላ ተመትቶ ወድቆ በነበረበት ወቅት ጊዜ ነው። በአውሮፕላኑ ተሳፍረው ከነበሩት 57 ካናዳ ዜጎች ሲሆኑ፤ ወቅቱ በኢራን እና አሜሪካ መካከልም የነበረው ውጥረት እጅግ የተከራረበት ጊዜ ነበር። በስልክ ንግግሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ በርካታ የስልክ ጥሪዎችን እየደረሳቸው እንደ
ሆነ ገልጸዋል። በመቀጠልም ግሬታን በመምሰል የደወለው ግለሰብ ''የዓለም መሪዎች አዋቂ ሰዎች ቢሆኑም ተግባራቸው ግን እንደ ህጻናት ነው'' ይላል። ''ኔቶን ተዉት፤ መሳሪያዎቻችሁን ጣሏቸው፤ አበባዎችን በእጃችሁ ያዙ፤ በተፈጥሮ ተደስታችሁ ፈገግ በሉ'' ይላል ይሄው ግለሰብ። በአስተያየቱ ግራ የተጋቡ የሚመስሉት ጠቅላይ
ሚኒስትሩ ለነገሮች ያላትን አስተያየት በማድነቅ በስሜት የተናገረችውን ነገር አድንቀዋል። ቭላድሚር ኩዝኔትሶቭ እና አሌክሲ ስቶሪያሮቭ ከዚህ ቀደም በቅርቡ ታዋቂው አቀንቃኝ ኤልተን ጆን፣ የእንግሊዙ ልኡል ፕሪንስ እና አዲሷ ተመራጭ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሃሪስ ላይ ተመሳሳይ ነገር አድርገዋል። ከሁለት ዓመ
ታት በፊት ደግሞ የአርሜኒያን ጠቅላይ ሚኒስትር በመመሰል ቦሪስ ጆንሰን ጋር ስልክ ደውለው ነበር። አንዳንዶች ጥንዶቹ ከሩሲያ የደህንነት ሰዎች ጋር ግንኙነት እንዳላቸው በተገዳዳሚ የሚገልጹ ሲሆን እነሱ ግን ሙሉ በሙሉ ሐሰት ነው በማለት ተከራክረዋል። እንዳያመልጥዎ ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አ
ቋረጠች15 ታህሳስ 2020 ኢትዮጵያና ቤላሩስ የጋዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት ናቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው"" ትምኒት ገብሩ15 ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋች