text
stringlengths
707
989
### Text: በከተራ በዓል ላይ በደረሱ የኤሌክሪክ አደጋዎች 2 ወጣቶች ሞቱ።ትላንት በአማራ ክልል በሰቆጣ እና በኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ሸረሮ ከተሞች የከተራ በዓል በሚከበርበት ወቅት በደረሰ የኤሌክትሪክ አደጋ የ2 ወጣቶች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አሰታውቋል።የሰቆጣ ከተማ ፖሊስ ፅህፈት ቤት በከተማው የከተራ በዓል በሚከበርበት ወቅት ታቦታቱን ከፀሃይ የሚከላከል ጥላ ከኤሌክትሪክ ጋር በመነካካቱ 0በተከሰተ የኤሌክትሪክ አደጋ የአንድ ወጣት ህይወት ወድያው አልፏል።በሌሎች ጥላውን በመግፈፍ ላይ በነበሩ ስም...
### Text: ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ አገራት ውስጥ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ደብዛቸው መጥፋቱ ተገለጸ።ከ44 ሺህ በላይ ሰዎች በአሁኑ ወቅት በመላው አፍሪካ እንደጠፉ መረጋገጡን የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አይሲአርሲ ዓለም አቀፉን የመጥፋት ቀንን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።ከነዚህም ውስጥ 45 በመቶ የሚሆኑት ህፃናት ናቸው ብሏል።ከነዚህ ከጠፉት 82 በመቶ ያህሉ በግጭት ከሚናጡ ከተባሉ ሰባት አገሮች ብቻ መሆናቸውን ድርጅቱ አስታውቋል።በአፍሪካ ውስጥ ከጠፉት ሰዎች ጠቅላላ...
### Text: ዛሬ የዓለም ምግብ ፕሮግራም አልሚ ምግብን ጨምሮ ህይወት አድን ፍጆታዎችን የጫኑ 47 ተሸከርካሪዎች ወደ ትግራይ ጉዞ መጀመራቸውን አሳውቋል።ከ47ቱ ተሽከርካሪዎቹ በተጨማሪ ለመሰረታዊ አገልግሎቶች የሚውል ነዳጅ የጫኑ 3 ተሽከርካሪዎች ወደ ክልሉ በመጓዝ ላይ ይገኛሉ።ከሁሉም ባለስልጣናት በተደረገው ድጋፍ እስካሁን ጉዞው የተሳካ እና መልካም የሚባል እንደሆነ ጠቁሟል።ለሰብዓዊነት ተብሎ ግጭት የማቆም ውሳኔ ከተላለፈ በኃላ እስካሁን ድረስ ወደ 26 ተሸከርካሪ...
### Text: ታላቁና ታሪካዊው የፈረንሳይ ካቴድራል ኖትር ዳም በእሳት እየጋየ ነው። በፓሪስ እምብርት የሚገኘው ይህ ካቴድራል ግንባታው በ1345 ዓም የተጠናቀቀ፣ 128 ሜትር ርዝመትና 69 ሜትር ቁመት ያለው የ4ኛው ክፍለ ዘመን አስደናቂው የፈረንሳይን የጎቲክ ሥነ ሕንፃ ምጥቀት የሚንፀባረቅበት የካቶሊክ ካቴድራል ነው። ኖትር ዳም ማለት እመቤታችን እንደማለት ነው።ይህ ታሪካዊ ካቴድራል ድንቁ ደራሲ ቪክቶር ሂጎ በ1831 ባሳተመው ወይም በሚለው ልብወለድ መፅሃፉ ዝናው ከናኘ በኋላ በ...
### Text: ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበባቸው የትምህርት አይነቶችም ይፈተሹ ዝቅተኛ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበባቸው የፈተና ውጤቶች ዳግም እንዲታዩ የ ቤተሰብ አባላት ጠይቀዋል። አስተያየት ከሰጡት መካከል በመምህርነት ሞያ የሚያገለግሉ አንድ የቤተሰባችን አባል ይህን ብለዋል ብዙሃኑ ትኩረቱን ያደረገው ዝቅተኛ በሚባለው ውጤት ነው ነገር ግን የማይጠበቅ እንዲሁም ተመሳሳይ ውጤቶች ችላ ተብለዋል ይህ ተገቢ አይደለም። አንዳንዱ ያየናቸው ውጤቶች ኖርማል አይመስሉም። ተማሪ የራሱ ያልሆነውን ውጤት...
### Text: በሀገሪቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ግጭት እንዳይከሰት በሚደረገው ጥረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች ሥራ በቂ አይደለም ተባለ። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምክር ቤት ጉባኤ የ45ቱም ዪንቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው በዩንቨርሲቲዎች ሠላም፣ በምርምር፣ መማር ማስተማር እና ቴክኖሎጂ ላይ እንደሚያተኩር ተገልጿል።የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕር ሂሩት ወልደማርያም በዚህ ጊዜ እንደተናገሩት በትምህርት ተቋማቱ የሚስተዋለውን አለመ...
### Text: አጫጭር መረጃዎች ሳውዲ አረቢያ ዓለም አቀፍ በረራዎች ለቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት እንዲታገዱ ትዕዛዝ አስተላልፋለች። በሳውዲ በአሁን ሰዓት በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ 86 ሰዎች ይገኛሉ። የቫይረሱ ስርጭት እየተገታባት ነው በተባለችው ቻይና በ24 ሰዓት ውስጥ የተመዘገበው የ13 ሰዎች ሞት ነው። በቫይረሱ ደግሞ መጠቃታቸው የተነገረው 11 ሰዎች ብቻ ናቸው። በአሜሪካ የብራዚል አምባሳደር በተደረገላቸው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ቫይረሱ እንደሚገኝባቸው ተረጋግጧል። በስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ የ66 ሰዎ...
### Text: ከሀዋሳ ማረሚያ 103 ሰዎች በኮቪድ19 ተይዘዋልየሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ ኃላፊ የሆኑት ሙንጣሽ ብርሃኑ በማህበረሰቡ የጥንቃቄ መጓደል እና የምርመራ ስራዎች በስፋት በመከናወናቸው ምክንያት በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች እየጨመረ መምጣቱን ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ተናግረዋል።እስካሁን በከተማው ምርመራ ከተደረገላቸው ከ7000 በላይ ሰዎች መካከል 800 የሚደርሱት በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።በሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም 510 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 103 የሚሆኑ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረ...
### Text: 15 ሚሊዮን ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ የሉም።የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ጌታቸው ቢያዝን ለቪኦኤ በሰጡት ቃል በህተምቤት ሽብርተኛ ተብሎ የተፈረጀው ህወሓት በሰሜን ወሎ በሰሜን ጎንደር በዋግኽምራ ከፊል ደቡብ ወሎ ከፊል ደቡብ ጎንደር በከፈተው ጦርነት እና ወረራ ሳቢያ ከ15 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ርቀዋል።በተጨማሪ በጦርነቱ ምክንያት 277 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደሙን ከ1 ሺህ 300 በላይ በከፊል ተጎድተዋል የትምህርት ...
### Text: የወላይታ ክልልነት ጥያቄትላንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር ዐቢይ አሕመድ ክልል የመሆን ጥያቄ ካቀረበው የወላይታ ዞን ባለሥልጣናት እና የማህበረሰቡ ተወካዮች ጋር መወያየታቸው ይታወቃል። በውይይቱ የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኩምቢ የሰላም ምኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የደቡብ ክልል ርዕሰመስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው እና የሐይማኖት መሪዎች ጭምር ተገኝተው ነበር። ለውይይቱ በኃላ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትዊተር «ፍሬያማ ውይይት አድርገናል» እንደነበር አይዘነጋም። በውይይቱ ...
### Text: የህዝብ ተወካዮች ምቤት ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነርነት ከቀረቡት ዕጩዎች መካከል 42ቱን መለየቱን የምቤቱ አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ ዛሬ አሳውቀዋል።አቶ ታገሰ ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች 632 የእጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ መቅረባቸውንና አብዛኛዎቹ ስራውን ለመስራት የሚያስችል ልምድና ዕውቀት ያላቸው መሆኑን መገንዘብ መቻሉን ጠቁመዋል፡፡አዋጁ ለአፈጉባኤውና ለአፈጉባኤው ጽቤት በሰጠው ስልጣን እንዲሁም በአዋጁ በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ከቀረቡት 632 ዕጩዎች መካከል 42ቱ...
### Text: 9ኛው ዙር የጥንዶች ፌስቲቫል የፊታችን ጳጉሜ 4 በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል ሊካሄድ ነው።ይህን በዓይነቱ የተለየ ዝግጅት የሚያዘጋጀው አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሲሆን ድርጅቱ ይህን ፌስቲቫል ላለፉት 8 ዓመታት በተሳካ ሁኔታ ሲያካሂድ ቆይቷል። በዚህ ዝግጅት የፍቅር ህይወት ተሞክሮዎች ይቀርባሉ እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝ እና የሰርፕራዝ ዝግጅቶች ይኖራሉ።አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ከዚህ ዝግጅት በተጨማሪ ሌሎች 11 ዝግጅቶችንም ያዘጋጃል። በተለይ በሀዋሳ እና በመላው...
### Text: አርቲስት ተዘራ ለማ በድንገተኛ የልብ ህመም ህይወቱ አለፈ አርቲስት ተዘራ ለማ እስካሁን ከ20 በላይ ፊልሞች ላይ የተለያዩ ገፀ ባህሪያትን ተጫውቷል። ውሳኔ፣ ከኩርባው በስተጀርባ፣ ፍቅር ባጋጣሚ ፣ታሰጨርሺኛለሽ፣ ፍቅር በይሉኝታ፣አልወድሽም፣ ወንድሜ ያዕቆብ፣ ኢንጂነሩ፣ ጥቁር እና ነጭ፣ ፍፃሜው፣ ሀማርሻ፣ ሰውዬው፣ የፍቅር ቃል፣ ቪዳ፣ ባዶ ነበር፣ ፀሀይ የወጣች ቀን፣ ጣምራ፣ የበኩር ልጅ፣ እሷን ብዬ፣ ጉደኛ ነች፣ ሰበበኛ፣ ዘውድና ጎፈር በመሰራት ላይ ያሉ እና በቅርብ የሚወጡ ታላቁ...
### Text: በፌስቡክ የሚለቀቁ የሀሰት መረጃዎችንና የሀሰት ዜና ማጋለጥ ላይ የተሰራ አንድ ጥናት ይፋ ተደርጓል በኦፒያን አጥኚ ድርጅት ተጠንቶ ቀረበ የተባለው ጥናት 49 የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በድምራቸው 295 ሚሊየን ተከታይ ያላቸው የተካተቱበት ሲሆን ጥናቱ እነዚህ ገጾች ከጥር 2011 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 22 ድረስ 260000 ፖስቶችን ለቀዋል ያለ ሲሆን 178 ሚሊየን ግብረመልሶችንም አስተናግደዋል ተብሏል፡፡ በጥናቱ የሐሰት መረጃ ፣ የሃሰተ መረጃ፣ የውሸት ዜና ፣ ሕሶት ዜ...
### Text: በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተፈጸመውን ሰውን አቃጥሎ የመግደል ድርጊት የሚመረምር የወንጀል ምርመራ ቡድን ወደ አካባቢው መተከል ዞን ረቡዕ መሰማራቱን ተሰምቷል።ይህ ቡድን 5 አባላት ያሉት ሲሆን ከፍትህ ሚኒስቴር እና ፌደራል ፖሊስ በተውጣጡ መርማሪዎች የተዋቀረው ነው።በዚህ የምርመራ ቡድን ውስጥ ከፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ ሶስት ባለሙያዎች መካተታቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።ቀሪ ሁለቱ አባላት ከፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የተወከሉ ናቸው። የወንጀል...
### Text: ወደ መልካም ስራችን እንመለስበኔትዎርክ መቋረጥ ምክንያት ለእህት እና ወንድሞቻችን እንዲሁም ለልጆቻችን ተገቢውን ነገር ሳናደርግ ቆይተናል1ስም ሳምራዊትአረጋ እድሜ 22የአድማስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪበደረሰባት ድንገተኛ የኩላሊት ህመም በአልጋ ላይ የወደቀች እህታችንልጃችን2ስም ምህረቱመንግስቴ ከ8ተኛ ክፍል ትምህርቱን አቋርጦ ለ11አመታት በየሆስፒታሉ ሲንከራተት የቆየ በሰው እቅፍ ካልሆነ መንቀሳቀስ የማይችል ሲመገብም ሆነ ለተፈጥሮ ግዳጅ መቀመጥ የማይችል በከፋተኛ የአጥንት ቁስለት...
### Text: የኢትዮጵያ መንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ህወሓት በውጫሌ እና ጭፍራ አካባቢዎች በፈፀመው ጥቃት 30 የሚሆኑ ንፁሃንን መገደላቸውን አስታወቀ።30 ንፁሃን የተገደሉት ህወሓት ከሰሞኑ በውጪሌ እና ጭፍራ አካባቢዎች ላይ በፈፀመው የከባድ መሳሪያ ጥቃት መሆኑ ተገልጿል።ይህን ያሳወቁት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ነው።ዶር ለገሰ አሸባሪው ህወሓት ወሮ በያዛቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ላይ ንጹሀንን በግፍ እየገደለ ነው። ከሰሞኑም...
### Text: ድሬ የድሬዳዋ ፖሊስ በአሽከርካሪነት ተመድቦ ከሚሰራበት ድርጅት እንዲያሽከረክር የተሠጠውን መኪና ሰርቆ በ290 ሺህ ብር የሸጠው ተጠርጣሪ ግለሰብን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ። ተጠርጣሪው ግለሰብ በተሰኘ የመንገድ ስራ ድርጅት ተቀጥሮ በማገልገል ላይ ነበር።የካቲት 29 ቀን 2015 ዓም ከምሽቱ ሶስት ሠዓት ላይ የድርጅቱን የስራ ኃላፊዎች ወደቤታቸው ካስገባቸው በኋላ ያለማንም ፍቃድ ተሸከርካሪውን ከሌሎች ግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን ወደ አዲስ አበባ በመውሰድ 4 ሚሊዮን ብር የሚገ...
### Text: አዋጁ የወጣው በምክንያት ነውበዶክተር ያቤፅ ከበደየህብረተሰብ ጤና ባለሞያድብቅ ጦርነት የከፈተብንን የኮሮና ቫይረስ እንዴት እንዋጋ የባለሙያ ምክሮችን በአግባቡ መተግበር ስርጭቱን ይቀንሰዋል አዎከበዓሉ ወዲህ የሚታየው መዘናጋት እጅጉን እያሳሰበን ነው። የምርመራ ምህዳሩ ገና እየሰፋበት ባለበት ስዓት ህብረተሰቡ እያሳየው ያለው መዘናጋት ወደ የማንወጣው ትግል ውስጥ ሊከተን ነው።የእጅ ጓንትን ማድረግ ለህብረተሰቡ የተሳሳተ የደህነት ስሜትን በመስጠት ለበለጠ መዘናጋት ያጋልጣቸዋል በአብዛኛ...
### Text: ከቀናት በፊት በአፍጋኒስታን ካቡል ኤርፖርት አካባቢ የሽብር ጥቃት ሊያደርስ መሆኑን መረጃዎች መውጣታቸው ተከትሎ አካባቢው ላይ ውጥረት ስለመንገሱ ሪፖርት መደረጉ ይታወሳል።በወቅቱ የአሜሪካ ኤምባሲ የደህንነት ስጋት እንዳለ ተናግሮ ነገር ግን ስጋቱ ምን እንደሆነ ሳይጠቅስ ከአፍጋኒስታን የሚወጡ የአሜሪካ ዜጎች እና ሌሎችም ወደ አካባቢው እንዳይሄዱ አስጠንቅቆ ነበር።አሁን ደግሞ በርካታ ሃገራት ካቡል አየር ማረፊያ የሽብር ጥቃት ሊኖር ስለሚችል ዜጎቻቸው ወደ አየር ማረፊያ እንዳይ...
### Text: የትራንስፖርት ታሪፍ0 ጭማሪ አልተደረገም️ዛሬ በስራ ላይ የሚውለውን የነዳጅ ዋጋ መጨመር ተከትሎ ምንም አይነት የትራንስፖርትታሪፍ 0 ጭማሪ እንደማይኖር የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ።የአዲስ አበባም ሆነ የክልሎች የትራንስፖርት ታሪፍ ባለበት እንደሚቀጥልም ባለስልጣኑ አስታውቋል።በባለስልጣኑ የፖሊሲ ጥናትና የእቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ፍስሃ መብራቱ እንደገለፁት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነውን የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያ ተከትሎ ምንም አይነት የትራንስፖ...
### Text: የባህር ዳርዘማ ወንዝፈለገብርሃን አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በተገኙበት በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቋል፡፡ ፕሮጀክቶቹን በተመለከተ ኮንትራት አንድ የባህርዳር ዜማ ወንዝ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ የመንገዱ ርዝመት 925 ኪሜ የመንገድ ግንባታውን ሲያካሂድ የቆየው የስራ ተቋራጭ ሲኖ ሃይድሮ የተባለ የቻይና ዓለም አቀፍ የስራ ተቋራጭ ድርጅት የምህንድስና ቁጥጥርና የማማከር ስራውን ሲያካሂድ የቆየው አማካሪ ድርጅት፡ ...
### Text: የእሳት አደጋ በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ልዩ ቦታው ትቅደም ትምህርት ቤት ጀርባ በሚገኘውና ሾላ ገበያ ዶሮ ተራ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ የንግድ ሱቆች ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ።የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠር እና መከላከል ባለስልጣን ከፍተኛ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቶ ማሞ እንዳስታወቁት የእሳት አደጋው ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ ነው የደረሰው።በእሳት አደጋውም በንብረት እና በሰው ላይ ጉዳት ደርሷል ያሉት አቶ ንጋቱ የደረሰው የጉዳት...
### Text: ወንጀል ነክ መረጃ️ከባድ የአካል ጉዳት ያደረሰዉ ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ፡፡ ተከሳሽ ሳሙኤልጎችልወልደመስቀል በ1996 ዓም የወጣዉን የኢፌዴሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 555ለ ስር የተመለከተዉን ድንጋጌ ተላልፎ በፈፀመዉ ከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ተከሷል፡፡ተከሳሽ በሌላ ሰዉ አካል ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሰብ ሰኔ 2 ቀን 2010 ዓም በግምት ከምሽቱ 1230 ሲሆን በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታዉ በግ ተራ ተብሎ ከሚጠራዉ አካባቢ የግል ተበዳይ አብርሀም ታፈረን ...
### Text: ኢር ታከለ ኡማ በቦሌ ክከተማ በመንግሥት በጀት እና በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ በርካታ ፕሮጀክቶችን ስራ አስጀምረዋል፡፡ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው እነዚህ ፕሮጀክቶች የከተማ አስተዳደሩ ተቋማትን በአንድ አከባቢ በመገንባት ለህብረተሰቡ ምቹ እና ፈጣን አገልግሎት እንዲሰጡ ታስቦ የተገነቡ ናቸው፡፡ዛሬ ከተመረቁ ፕሮጀክቶች መካከል 10 ጤና ጣቢያ ፣ 98 የንግድ ሼዶች ፣ 9 የአንደኛ እና ሁለተኛ የመማርያ ትቤቶች ፣ 6 የስፖርት ማዘውተሪያ ሜዳዎች እና 13 የወሳ...
### Text: አሳዛኝ ዜና በምዕራብ ሸዋ ዞን ጅባት ወረዳ ዛሬ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። በአደጋው 38 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱም ተገልጿል።በምዕራብ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ ማኔጅመንት ዲቪዥን ኃላፊ ኮማንደር ተሰማ ብሩ እንደገለጹት አደጋው የደረሰው ዛሬ ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት ላይ ነው። አርባ ሰዎችን አሳፍሮ ከኖኖ ወረዳ በመነሳት ወደ አምቦ ከተማ ይጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 337423 ኦሮ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከ...
### Text: 251994780288 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔን በማስፈጸም ሂደት ድምጽ ሰጪዎች ጥያቄና አስተያየት መቀበያ የስልክ መስመር አዘጋጅቷል፡፡በመሆኑም በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ መረጃ መስጠት የምትፈልጉ ወይም ጥያቄ ያላችሁ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰአት ድረስ በ 251994780288 የስልክ መስመር በመደወል አስተያየታችሁን መስጠትም ሆነ ጥያቄዎችን መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡ ቦርዱ ጥያቄዎችን በመመለስ አስተያየቶችን ተቀብሎ ከግምት ውስጥ በማስገባት ...
### Text: በፋይናንስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረውን የሳይበር ጥቃት ማክሸፍ ተቻለ ዛሬ በፋይናንስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረውን የሳይበር ጥቃት ሙሉ በሙሉ ማክሸፍ መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡የፋይናንስ ተቋሞችን የሳይበር ጥቃትን ለመከላከል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ኔትወርኩን ከ15 እስከ 20 ደቂቃዎች ለማቋረጥ ተገድዶ እንደነበር የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና ተናግረዋል፡፡ተመሳሳይ ችግሮችን ለማክሸፍ ኤጀንሲው ከኢትዮ ቴል...
### Text: ሶማሊያ በጎረቤታችን ሶማሊያ አልሸባብ የሽብር ቡድን በፈፀመው ጥቃት በትንሹ 20 ሰዎች ሲገደሉ 7 ተሽከርካሪዎች በቡድኑ ተቃጥለዋል።የሶማሊያ ብሄራዊው ቴሌቪዥን ጣቢያ ጨካኙ የሽብር ቡድን ትላንት ምሽት በሂራን ክልል 20 ሰዎችን ገድሎ ምግብና ሌሎች የንግድ ሸቀጦችን ጭነው ለማሃስ ወረዳ የአካባቢው ነዋሪዎች ይዘው ሲጓዙ የነበሩ 7 ተሽከርካሪዎችን አቃጥሏል ብሏል።አንድ0የአካባቢው ባለስልጣናት ደግሞ ለቪኦኤ ሬድዮ በሰጡት ቃል0 ጥቃቱ የተፈፀመው በክልሉ ዋና ከተማ በለድዋይ እና በ...
### Text: የምክር ቤቱ አጀንዳዎች ምንድናቸው የጉራጌ ዞን ምቤት ነገ መስከረም 7 ቀን 2015 ዓም 4ኛ ዙር 8ኛ ዓመት 22ኛ መደበኛ ጉባኤ ለማካሄድ ለምክር ቤት አባላቱ ጥሪ አቅርቧል።በጉባኤው የተያዙ አጀንዳዎች የ2014 ዓም የአስተዳደር ምክር ቤት እቅድ አፈጻጸም0 የዞኑ ፍርድ ቤት የ2014 ዓም ማጠቃለያ ሪፖርት ግምገማ የ2015 የመንግስት የምክርቤቱና የፍርድ ቤት አመታዊ እቅድ እና የ2015 የዞኑ አመታዊ በጀት ላይ በመምከር ዉሳኔ ማሳለፍ እንደሆነ የምቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ አርሺያ አህመ...
### Text: 2013 ዛሬ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የምርጫ ቅስቀሳ የምርጫ ዘመቻ የሚጀምርበት ቀን ነው።ፖርቲዎች እያደረጉ ያሉትን እንቅስቃሴ ደውለን ጠይቀናል። ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ህብር ኢትዮጵያ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለህብር ኢትዮጵያ ፓርቲ የደወለ ሲሆን አመራሮቹ ዛሬ የምርጫ ቅስቀሳ እንዳልጀመሩ ገልፀዋል።ነገር ግን ፓርቲው ምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ለመጀመር ሰፋ ያለ ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ አሳውቆናል።በዚህ ሳምንት የምርጫ ቅስቀሳ እንደሚጀምር ተገልጾልናል።...
### Text: በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 273 ተማሪዎች የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት ሙሉ ስኮላርሺፕ መስጠቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር ዐቢይ አሕመድ መናገራቸውን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ዛሬ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወስደው ከግማሽ በላይ ውጤት ካስመዘገቡ ተማሪዎች ውስጥ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 273 ተማሪዎች እውቅና በሰጡበት ወቅት ነው።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለተማሪዎቹ እንኳን ደስ ያላችሁ ካሉ በኋላ የተሰጣቸውን ፈተና በ...
### Text: ጨፌ ኦሮሚያየኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ለማመገርሳ የ6 ወራት የስራ አፈጻጸምን ለጨፌ ኦሮሚያ ያቀረቡ ሲሆን፣ በሪፖርታቸው የመሬት ወረራና ሕግ ወጥ ግንባታን ለመከላከል ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልጸው፣ ህዝቡ የሕግየበላይነትን የማስከበር ሂደት ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጉን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ ተከስቶ የነበረውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት ባለፉት 6 ወራት በርካታ ስራዎች መሰራታቸውን አቶ ለማ ተናግረዋል፡፡ የክልሉ መንግስት ሰላምእንዲኖር እየሰራ ...
### Text: ክልላዊ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት የማቋቋም ጥያቄ የቤተ ክርስቲያኗ የዶግማና የቀኖና ትውፊት ለውጥ ሳይኖር አስተዳደራዊ ችግሮችን ለመፍታት መዋቅር የማበጀት ጥያቄ ነው የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት አደራጅ ኮሚቴ ቢቢሲአማርኛ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት በክልል ደረጃ እንዲዋቀር የቀረበው ጥያቄ ምላሽ ቅዱስ ሲኖዶሱ በ30 ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቃቸው ይህ ተግባራዊ ካልሆነ ግን አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ...
### Text: ስራ ፈላጊዎች እንዳትጨበረበሩ ተጠንቀቁከቲክቫህ አባል የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለተለያዩ የሥራ መደቦች ክፍት የስራ መደቦችን ይፋ ያደረገ ሲሆን እአአ ታህሳስ 152020 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ካምፓሶች የ ን ለፈተና ያቀረቡትን የእጩዎች ዝርዝር ከየየራሳቸው የስልክ ቁጥር ጋር በማያያዝ በድርጅቱ ኢኮሥኮ ጠርቷል።ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ነው የምደውለው የሚል ሰው በ ኢኮሥኮ ቴሌግራም ገጽ ላይ ከተያያዙት የእጩዎች ዝርዝር ውስጥ የስልክ...
### Text: በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በአስከፊ ችግር ውስጥ ናቸው የሶማሌ ክልልየሶማሌ ክልላዊ መንግስት ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሶማሌ እና አፋር ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በሚገኙ አካባቢዎች ላይ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በአስከፊ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ገልጿል።ክልሉ ከግጭቱ ጋር በተያያዘ ዝርዝር መረጃ አልሰጠም።ከመኖሪያ ቀዬአቸው የተፈናቀሉት ዜጎች በአሁኑ ወቅት በሲቲ ዞን ኤረር ወረዳ አስቡሊ እና በድዌይ በሚባል አካባቢ የተሰባሰቡ ቢሆንም በክረምቱ ከባድ ዝ...
### Text: ለግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአዲስ መልክ ፍቃድ ሊሰጥ መሆኑን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አሳውቋል። የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ለግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአዲስ መልክ ፍቃድ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።ባለሥልጣኑ ከህዳር 30 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ አዲስ ለሚከፈቱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፍቃድ መስጠት ማቆሙ ይታወቃል።ባለሥልጣኑ አዲስ ፈቃድ የሚያገኙ ተቋማት ማሟላት የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች የሚደነግጉ መመሪያዎች ዝግጅት ማጠናቀቁን የ...
### Text: የሚዘጉ መንገዶች ማስታወሻከጥር 28 እስከ የካቲት 2 ቀን 2012 ዓም የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ እና ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ ስለሚካሄድ ጉባኤው ተጠናቆ እንግዶች እስከሚ ሸኙ ድረስ ከትራፊክ ፖሊስ ሞተር ብስክሌቶች ውጪ ማንኛውም ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በአጃብ መስመር ውስጥ ማለትም፡1 ከቦሌ አየር መንገድ በሚሊኒዬም አዳራሽ ወሎ ሰፈር ኦሎምፒያ መስቀል አደባባይ ብሔራዊ ቤተ መንግስት ግቢ ገብርኤል መታጠፊያ ሸራተን አዲስ አራት ኪሎ2 ከቦሌ አየር መንገድ ...
### Text: መስከረም 162013 ዓምአጫጭር የኮቪድ19 መረጃዎች በኮሮና ቫይረስ መባባስ ምክንያት የኢንግላንድ እና የዌልስ መጠጥ ቤቶች ከሃሙስ ጀምሮ ደንበኞቻቸው በጊዜ አስተናግደው እየዘጉ ናቸው። በስኮትላንድ ትላንት ጀምሮ ከማታ አራት ሰዓት በኃላ ምግብና መጠጥ ቤቶች እንዲዘጉ ትዕዛዝ ተሰጥቷል። ፈረንሳይ ውስጥ ካለፈው ሰኔ ወር ወዲህ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ታመው ጽኑ ህክምና ክፍል የሚገቡ ህሙማን ቁጥር ሃሙስ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ሽህ አልፏል። ባለፉት 24 ሰዓት በህንድ ተጨማሪ 1093 ሰ...
### Text: ጨረታውተሰርዟል 30 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የወባ አጎበር ግዢ ጨረታ ተሰረዘ።የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር 30 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት በኬሚካል የተነከረ የወባ መከላከያ አጎበር ግዢ በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት በኩል ግዢ እንዲፈጸም ጥያቄ አቅርቦ ነበር።በዚህም መሰረት ዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ ወጥቶ ተጫራቾች ቀርበው አሸናፊውን ቢለይም በጨረታው ሂደት ላይ ቅሬታ መቅረቡን ተከትሎ ሚኒስቴሩ ማጣራት በማድረግ ጨረታውን እንዲሰረዝ ማድረጉን አሳውቋል።የጤና ሚኒስቴር በ...
### Text: ሞያሌ በሞያሌ ከተማ ዛሬም ውጥረት እንዳለ ተሰምቷል። ትላንት በሞያሌ ጉሙሩክ መጋዘን የእሳት ቃጠሎ መደረሱ አይዘነጋም።ትላንት በቀኑ 630 በሞያሌ ጉምሩክ መጋዘን ቃጠሎ 8 መኪናዎች ሙሉ በሙሉ ሲወድሙ እጅግ በርካታ ኮምፒተሮች ተዘርፈዋል። ለጊዜው መነሻው ምን እንደሆነ ባይታወቅም የተደራጁ እና የታጠቁ ሀይሎች ወረራ ፈፅመው የፈፀሙት ተግባር ነው ተብሏል።የተደራጁት ሀይሎች ቤንዚን አርከፍክፈው መጋዘኑን ከማቃጠል በተጨማሪ በርካታ ንብረቶችን ዘርፈዋል። እንዲሁም የፀጥታ ሀይላትን ሲከላከሉ እ...
### Text: ኢትዮጵያ ስምምነት ላይ ባይደረስም የውሃ ሙሌቱን ታከናውናለችየኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልኢትዮጵያ በጋራ የመጠቀምና አብሮ የማደግ መርህን የምትከተል ሀገር ናት፡፡ ይሁንና በራሷ የተፈጥሮ ሀብት ለመጠቀም የሌሎችን ፈቃድ ወይም ይሁንታ የማግኘት ግዴታ የለባትም፡፡በዘንድሮው የክረምት ወቅት ለታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሃ ለመያዝ የምትሰራው ስራ 60 በመቶ የሚሆነው የሃገራችን ህዝብ የኤሌክትሪክ ኃይል እንዲያገኝ የተጀመረውን ጥረት ያግዛል፡፡ በአንፃሩ በጋራ ተጠቃሚነት ለማታምነው ግብፅ ከእኔ...
### Text: ኢዴፓ ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እና ለሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በላከው ደብዳቤ አቶ ልደቱ አያሌው የአስም እና የልብ ህመም እንዳለባቸው በመግለፅ ፍፁም ለጤናቸው አስጊ በሆነ ሁኔታ በቢሾፍቱ እስር ቤት ውስጥ መታሰራቸውን አሳውቋል።ኢዴፓ የአቶ ልደቱ መርማሪን ጨምሮ አምስት 5 ፖሊሶች በእስር ቤቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን አቶ ልደቱ እራሳቸው አረጋግጠውልኛል ብሏል።ይህ ሁኔታ ከአቶ ልደቱ የጤና ሁኔታ አንፃር ለኮቪድ19 ይበልጥ ተጋላጭ የሚያደርጋቸው ቢሆንም ምንም አይነት ጥንቃቄ በ...
### Text: 5 አስደሳች ዜና በዓለማችን ላይ እጅግ ታዋቂ የሆነው ቢግ 5 የግንባታ ንግድ ትርዒት ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው። ኤግዚቢሽኑ ከግንቦት 10 እስከ 12 ቀን 2015 ዓም በአዲስ አበባ የሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል። በከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ዕውቅና እና ድጋፍ ያለው ብሎም ከ24 ሀገራት የተውጣጡ ከ100 በላይ የዓለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ ስመጥር የዘርፉ ባለሙያዎች እና ግብዓት አቅራቢዎች የሚሳተፉበት ይህ ታላቅ ዐውደ ርዕይ ሊያመልጥዎት አይገባም ምን ይሄ ብቻ ቢግ 5 ኮን...
### Text: ለወገን ደራሽ ወገን ነው ድምፃዊ ጌትሽ ማሞ ለጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ የህክምና ወጪ 30ሺ ብር ሰጠለ4 ዓመታት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በመዝናኛ ክፍል አገልግሎል፡፡ በዚህም በርካታ የሃገራችን ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦችንና አርቲስቶችን ቃለምልልስ በማድረግ ታዋቂነትን አትርፏል፡፡በቅርቡ ግንቦት 2009 ዓም ላይ ተወዳጁን ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮ ለኢቢሲ ቃለምልልስ አድርጎ ሳይተላለፍ በመቅረቱ የተነሳ በገዛ ፍቃዱ ስራውን መልቀቁ የሚታወስ ነው፡፡ጋዜጤኛ ብሩክ እንዳለ ...
### Text: ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን ሶስት ባልደረቦቹ ትግራይ ክልል ውስጥ መገደላቸውን ሪፖርት አደረገ። የባልደረቦቹን ሞት ማረጋገጫ ከሰማ በኃላ ሃዘን ላይ መሆኑ ገልጿል።የደንገተኛ ጊዜ አስተባባሪ ማሪያ ኸርናዴዝ ረዳት አስተባባሪ ዮሀንስ ሃለፎም ረዳ፣ ሹፌር ቴድሮስ ገብረማርያም ገሚካኤል ትላንት ከሰዓት ጉዞ እያደረጉ እያለ ግንኙነታቸው ተቋርጦ ነበር።ዛሬ ጥዋት ባዶ መኪናቸው ተገኝቷል ከመኪናው በትንሽ ሜትር ርቀት ደግሞ ህይወታቸው አልፎ አስክሬናቸው ተገኝቷል። ጥቃቱን ያወገዘ ሲሆን ጥ...
### Text: ኮምቦልቻና ደሴ ኤሌክትሪክ ዛሬ ማግኘት እንዲችሉ በርብርብ እንሰራለን የኢኤኃ የጥገና ባለሙያዎች በሸዋ ሮቢት ኮምቦልቻ መስመር የተጎዳውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የሚጠግነው የጥገና ቡድን አባላት የኮምቦልቻና ደሴ ከተሞች ዛሬ ኤሌክትሪክ ማግኘት እንዲችሉ በርብርብ እንሰራለን ብለዋል።የጥገና ቡድኑ ትናንት ምሽት የጥገና ሂደቱን፣ በየከተሞቹ የደረሰውን ጉዳትና የህብረተሰቡን ስሜት የተመለከተ አጠቃላይ ግምገማ ካደረገ በኋላ ዛሬ የኮምቦልቻና ደሴ ከተሞች ኤሌክትሪክ እንዲያገኙ ለማድረግ ...
### Text: ከዘር ማጥፋት እልቂት ለማምለጥ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተሸሸጉ 2 ሺህ ቱትሲዎች እንዲገደሉ ትዕዛዝ በመስጠት የተጠረጠረው ግለሰብ ተያዘ።እአአ በ1994 በሩዋንዳ በነበረው የዘር ማጥፋት እልቂት፣ ከጥቃት ለማምለጥ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተሸሸጉ ሁለት ሺሕ ቱትሲዎች እንዲገደሉ ትዕዛዝ አስተላልፏል በሚል የተጠረጠረው ግለሰብ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ መያዙን የሩዋንዳውን የዘር ማጥፋት የሚከታተለው፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጦር ወንጀል ችሎት አስታውቋል።የቀድሞው የፖሊስ አባል፣ ...
### Text: ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለሶስት ሰዎች የክብር ዶክትሬት ሰጠዶክተር ሰገነት ቀለሙ፣ ፕሮፌሰር ሃንስ ማትሰን እና ማርክ ጌልፋንድ ናቸው በባህርዳር የኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት የክብር ዶክትሬታቸውን አግኝተዋል፡፡ዶክተር ሰገነት ቀለሙ በልዩ መሪነትና ተመራማሪነት ዘርፍ የተመረጡ ሲሆን ናይሮቢ የሚገኘው ዓለማቀፉ የነፍሳት ግብረ አካል እና ሥነምኅዳር የመጀመሪያዋ ሴት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው፡፡ ከ25 ዓመታት በላይ በሰሜን አሜሪካና በላቲን አሜሪካ በርካታ ምርምሮችን ሠርተዋል፡፡ በዓለማቀፍ ደረጃ ዕፅ...
### Text: ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ይታወቁ የነበረው በአካል ላይ ጥቃት በማድረስ፣ አሰቃቂ የማሰቃየት ተግባር በመፈጸም ጭምር ነበረ ዶክተር ዳንኤል በቀለ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ኢትዮጵያ ውስጥ ከአንድ ዓመት በፊት አዲስ የፖለቲከ ምዕራፍ ተከፍቷል። የተፈጠረውን መልካም ዕድል በመጠቀም በአገር ውስጥ የዴሞክራሲ ተቋማትን በአዲስ መልክ ለማደራጀትና ለማጠናከር ለሚደረገው ስራ የበኩሌን አስተዋጽኦ ለማበርከት የቀረበልኝን ጥሪ በበጎ መልክ ለመቀበል ወስኛለሁ። አሁን የደረስንበት ም...
### Text: በወላይታ ዞን በተከሰተው አለመረጋጋት በትንሹ ከ10 በላይ ሰዎች ሞተዋል። የቲክቫህ ኢትዮጵያ ኦቶና ሆስፒታል አባላት እንደገለፁት ደግሞ እስካሁን ባሉበት ሆስፒታል ብቻ ከ80 በላይ ሰዎች ተጎድተው ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል።ዛሬም በወላይታ ሶዶ እንዲሁም በሌሎችም ከተሞች የዳታ ኢንተርኔት አገልግሎት እንደተዘጋ ነው። ከበርካታ የወላይታ ዞን የቲክቫህ አባላት ጋር መገናኘት አልቻልንም።የወላይታ ሶዶ፣ አረካ፣ ቦዲቲ ቲክቫህ አባላት በስልክ ደውለው ያለውን ሁኔታ ያሳወቁ ሲሆን አሁንም...
### Text: ጀርመን በኢትዮጵያ መንግሥት ጥያቄ ከቀረበላት አገራዊ የምክክር ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን አሳውቃለች።ሀገሪቱ ይህን ያሳወቀችው ኢትዮጵያ በሚገኙት አምባሳደሯ ነው።በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አወር ለኢዜአ በሰጡት ቃል የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር የአገሪቷን መሰረታዊ ችግሮች ለመፍታት ጥሩ የመፍትሔ አማራጭ ነው ብለዋል።በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ጥያቄ ከቀረበላት የፌዴራል ስርዓት የምትከተለው ጀርመን በሚቻለው አቅም ሁሉ አገራዊ የምክክር ሂደቱን ለመደገፍ ዝግ...
### Text: በኔፓል የመንገደኞችአውሮፕላን ተከስክሶ በርካቶች ህይወታቸው አለፈ።72 ሰዎች አሳፍሮ የነበረ የመንገደኞች አይሮፕላን በማዕከላዊ ኔፓል የአውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ተከስክሶ እስካሁን ባለው 40 አስከሬኖች መገኘታቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ማሳወቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።አውሮፕላኑ ንብረትነቱ የ የቲ አየር መንገድ ሲሆን ከካትማንዱ ተነስቶ ወደ ቱሪስት መዳረሻ ከተማ ወደሆነችው ፖክሃራ ያቀና ነበር። አውሮፕላኑ ፖክሃራ ኤርፖርት አቅራቢያ ነው የተከሰከሰው።በማህበራዊ ሚዲያ ላይ...
### Text: ኦፌኮ️መንግስት በየአካባቢው እየተስተዋሉ ያሉ ችግሮችን ህብረተሰቡን በማሳተፈና0 ህግን መሰረት በማድረግ0 ሊፈታው እንደሚገባ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ0 ሊቀመንበር ዶር መረራ ጉዲና ገለፁ።የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ወቅታዊ የሀገሪቱን ሁኔታ በተመለከተ አባላቶቹና ደጋፊዎቹ0 የተሳተፉበት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ አካሂዷል።ሊቀመንበሩ ዶክተር መረራ ጉዲና ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ወጣቶች ትውልድ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች እየተስተዋሉ ባሉ ችግሮችና0 የሀገር አ...
### Text: በሃገሪቱ የኮሌራ ወረርሽኝ በተከሰተባቸው ክልሎች ከፍተኛ ተጋላጭነት ያላቸውን የህረተሰብ ክፍሎች በመለየት በቀጣይ ሳምንታት የኮሌራ ክትባት እንደሚሰጥ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዊት አስታወቀ፡፡ኢንስቲትዊቱ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ በአሁኑ ወቅት በሃገሪቱ 770 ሺህ ክትባቶች መኖራቸውን ገልጿል፡፡እስአሁን በሃገሪቱ 5 ክልሎች በተከሰተው የኮሌራ ወረርሽ ምክንያት 15 ሰዎች ሕወታቸው አልፏል፡፡የኢትዮጲያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲትዊት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር በ...
### Text: በድሬዳዋ ለደረሰው ግጭት የተሳሳቱ መረጃዎች ዋነኛ ምክንያት ናቸው ተባለ በቅርቡ በድሬዳዋ ተከስቶ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ላደረሰው ግጭት መነሻ በዋነኛነት ተሳሳቱ ምረጃዎች ወደ ግለሰቦች መድረሳቸው መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ 43ኛ መደበኛ ጉባዔውን ያካሔደ ሲሆን በጉባዔውም ላይ ከተማዋን ሰላም በሚመለከት ሰፊ ውይይት ማድረጉን ለማወቅ ተችሏል።በጉባዔው ላይ በተለያዩ ጊዜያት በማኅበራዊ ድህረ ገጾችም ሆነ በተወሰኑ ቡድኖች የሚነዙ የተሳ...
### Text: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶና የእስልምና ኃይማኖቶች ሰባኪያን፣ መምህራንና0ምሁራን ግጭቶችን በትብብር ለመፍታት የሚያስችል0 ውይይት አደረጉ። ውይይቶቹ መሬት ላይ ወርደው አንዱ እምነት ለአንዱ ደጀን በመሆን ችግሮችን ለመፍታት እስከ ወረዳ ድረስ ተደራሽ እንደሚሆን አስታውቀዋል።የኃይማኖቶች ትብብርና የጋራ መድረክ 0ለሕዝቦች ሰላምና አንድነት በሚል መሪ ሃሳብ የተካሄደው የውይይት መድረኩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጴጥሮሳዊያን የቤተ ክርስቲያን ክብርና መብት አስጠ...
### Text: ወደወለጋ፣ወደኢሉባቦር ኦፌኮ ድጋፍ የለውምመሪዎቹም ጃዋርን ጨምሮ ወደዛ ላይሄዱ ይችላሉ የሚሉ ስጋቶች አሉ ተብለው ኬላ በተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ የተጠየቁት አቶ ጃዋር መሃመድ የሰጡት ምላሽምንሄደው ድጋፍ ያለን ቦታ ብቻ አይደለም። ምንሄደው ድጋፍ ለማጠናከር ነው። እኛ በሁሉም ወረዳ ላይ ህዝባችንን ማነጋገር እንፈልጋለን። ግን ሰዉ ይረሳል እንጂ በጣም ነገሮች በተጧጧፉበት እና መንግስት በጣም በተዳከመበት፣ በሌለበት ወቅት እኔና በቀለ እስከ አሶሳ ድረስ ሰው ማንም በማይሄድበት...
### Text: በመተከል ዞን ሽፍቶች ተቆጣጥረውት የነበረ ቦታ እንደነበር እና ቡድኑ ላይ በተወሰደ እርምጃ ቦታዎቹን ማስለቀቅ እንደተቻለ ተሰማ።በዞኑ በሽፍቶች ቁጥጥር ስር የነበሩት ቦታዎች የትኞቹ እንደነበሩ ግን በግልፅ አልተብራራም።ይህ መረጃ ይፋ የሆነው ዛሬ በዶር ዐቢይ ተቋቁሞ የመተከል ዞንን የፀጥታ እና የሕግ ማስከበር ሥራ የተረከበው ግብረኃይል የሁለት ሳምንት ስራውን መገምገም በጀመረበት ወቅት ነው።ግብረኃይሉ በመተከል ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ የወረዳ እና ቀበሌ የሥራ ኃላፊዎች እንዲነሱ፣ ...
### Text: ብሊንከን ከጠሚ ዶር ዐቢይ ጋር በስልክ መነጋገታቸውን ገለፁ።የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶር ዐቢይ አሕመድ ጋር በስልክ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መነጋገራቸውን ጁላይ 6 ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል።አቶ ብሊንከን በግጭት ላይ ባሉ ሁሉም ወገኖች ዘንድ አስቸኳይና ዘላቂ ተኩስ የማቆሙን አስፈላጊነት አንስተው ማሳሰባቸውንና የተከዜ ድልድይ መፍረስንም አስመልክቶ ማውገዛቸውን ጠቅሰዋል።0በተጨማሪ የኤርትራ ጦርና የአማራ ሚሊሺያ ከትግራይ ሙሉ በሙሉ ለቅቀው እ...
### Text: የበጎ ሰው ሽልማት ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደው የ2011ዓም የበጎ ሰው ሽልማት ስነስርዓት በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል እየተካሄደ ነው። በሽልማት ስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ዘውዴና የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማንን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።ለዘንድሮው የበጎ ሰው ሽልማት በዘጠኝ ዘርፎች 291 ዕጩዎች የተጠቆሙ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥም 27 ሰዎች የመጨረሻ ዕጩ ዝርዝር ውስጥ መካተታቸው ተገልጿል። በዛ...
### Text: ወቅታዊ መረጃዎች 1 ተመድ ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረግ ትግራይ ዉስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የሚታየዉ ውጊያ ነገሩን አክብዶታል ሲል አስታውቋል።2 ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ዛሬ ለሮይተርስ በላኩት መልዕክት በመቐለ የኤርትራ ወታደሮች እየፈፀሙት ባለው ዝርፊያ ምክንያት ከፍተኛ ተቃውሞ ተደርጎ ነበር ብለዋል።3 ጦርነት ሸሽተው ወደ ሱዳን የተሰደዱ ኢትዮጵያዊያንን ለመመለስ ከሀገሪቱ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል።4 የህወሓት አመራሮችን ወርቅአምባ አካባቢ...
### Text: የነዳጅ ምርት ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ ነው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርከፍተኛ መጠን ያለው የነዳጅ ምርት ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ እሸቴ አስፋው ለፋና ቴሌቪዥን አሳውቀዋል።አቶ እሸቴ ቀድሞ ይገባ ከነበረው 2 ነጥብ 5 ሚሊየን የነዳጅ ምርት በአሁኑ ሰዓት 3 ሚሊየን ሊትር በቀን ከጅቡቲ ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ ይገኛል ብለዋል ለቴሌቪዥን ጣቢያው።በተጨማሪ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ዲፖዎች በቂ ክምችት ያላቸው በመሆኑ በ...
### Text: ቅዱስ ፓትርያርኩ ለህክምና ከሄዱበት አሜሪካ ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ሲገቡ አቀባበል ይደረግላቸዋል።ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ሕክምናቸውን አጠናቀው ነገ ጷጉሜን 1 ቀን 2014 ዓም ወደ ኢትዮጵያና ወቅዱስ መንበራቸው ይመለሳሉ።ቅዱስ ፓትራርኩ ወደ ኢትዮጵያና ወቅዱስ መንበራቸው መመለሳቸውን ተከትሎ ከቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ጀምሮ አቀባበል እንደሚደረግላቸው ታውቋል።የጠቅላይ ቤተ ክህ...
### Text: ነገ የሚዘጉ መንገዶች 1442ኛው ኢድአል አድሐ አረፋ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጀት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።በአዲስ አበባ ስታዲዮም በሚኖረው የጠዋት ስግደት ምክንያት ከማለዳው 11 ሰዓት ጀምሮ የስግደቱ ሥነሥርዓት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የተወሰኑ መንገዶች ለጊዜዉ ለትራፊክ ዝግ ይሆናሉ።በዚህም መሰረት ከመገናኛ እና ከ22 ለሚመጡ ኡራኤል አደባባይ ከቦሌ ወደ መስቀል አደባባይ ኦሎምፒያ ከሪቼ ወደ መስቀል አደባባይ የቀድ...
### Text: ጀርመን ከ መጋዘን ህወሓት የፈፀመውን በኃይል የነዳጅ ክምችት የመውሰድ ድርጊት አፀያፊ ስትል አወገዘች።የጀርመን መንግስት በሰሜን ኢትዮጵያ ለ5 ወራት የዘለቀው የተኩስ አቁም ስምምነት መጣሱና ጦርነቱ እንደገና መጀመሩ በእጅጉ እንዳሳዘነው ገልጿል።በግጭቱ ውስጥ ያሉ ሁሉም አካላት አሁኑኑ መሳሪያቸውን አስቀምጠው ወደ ተኩስ አቁም በፍጥነት መመለስ አለባቸው ብሏል። ግጭቱ ሊፈታ የሚችለው በድርድር ጠረጴዛ ዙሪያ ብቻ ነው ያለው የጀርመን መንግስት የአፍሪካ ህብረት የማሸማገል ጥረቶች...
### Text: አሳዛኝ ዜና️የወልቂጤ ከተማ እግርኳስ ክለብን በአምበልነት እያገለገለ የነበረው መዝገቡ ወልዴ በድንገተኛ ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።ታኅሳስ 16 በ1982 ዓም የተወለደው መዝገቡ ወልዴ የእግርኳስ ህይወቱን ከፕሮጀክት አንስቶ ህይወቱ እስከምታልፍ ድረስ በደቡብ ክልል ፕሮጀክት ቀጥሎም ወልቂጤ ከተማ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ ክለቡን በአምበልነት ለ11 ዓመታት አገልግሏል። በ2007 ለሲዳማ ቡና የመጫወት እድልም አግኝቷል፡፡ብዙም ሳይቆይ ወ...
### Text: የጎዳና ተዳዳሪዎቹን ሕይወት ያጠፋው ግለሰብ ተቀጣ አዲስ ማለዳ ጋዜጣ የሦስት ሰዎችን ሕይወት በተመሳሳይ አጥፍተዋል የተባሉት ግለሰብ አንድ ሰው ላይ ሙከራ አድርገዋል በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ኸለት ልዩ ሥሙ አሜን ሆስፒታል ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ሚሊዮን ዘሪሁን የተባለ የጎዳና ተዳዳሪ በሌላ ጎዳና ተዳዳሪ ላይ በበቀል ስሜት በመነሳሳት በፈፀመው የግድያ ወንጀል ተፈረደበት።ሟች በራሱ ላይ በተጫነበት ከፍተኛ መጠን ያለውን ድንጋይ፣ የራስ ቅል አጥንት መሰባበር እና ...
### Text: ሶስተኛው የግድቡ ሙሌት በሂደት ላይ ይገኛል ኢር ክፍሌ ሀሮዛሬ የ2ኛው ተርባይን ኃይል ማመንጫ ማብሰሪያ ስነስርዓት ላይ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅ ኢር ክፍሌ ሀሮ ከተናገሩት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በዚህ በያዝነው ዓመት በ2014 ለማከናወን ከተያዙ አብይ እቅዶች መካከል በሁለት ዩኒት ማለትም በሁለት ታርባይንና ጀነሬተሮች ኃይል ማመንጨት አንዱ ሲሆን ይህ እቅድ ተሳክቶ በ2ቱም ዩኒቶች ኃይል ማመንጨት ተችሏል።ከለውጡ በኃላ በፕሮጀክቱ ላይ የማስተካከያ እርምጃ ከተ...
### Text: የቁጥሩ ነገር የአባ ዱላ ንግግርና የመንግሥት ሚዲያዎች ደጋግሞ ቁጥር መቀያየር በጣም ጥርጣሬን የሚያጭር ቢኾንም በትክክል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተወካዮች ምክር ቤት አባላቱ ስለ መጽደቁም ኾነ ውድቅ ስለ መደረጉ ማረጋገጫ ማግኘት አልተቻለም፡፡ቀጥሮቹ እነዚህ ናቸው ጠቅላላ የፓርላማ አባላት ቁጥር 547 አባዱላ 8 ያህሉ ስለሞቱ እና በህመም ምክንያት ስለቀሩ ቁጥሩ 539 ነው ብሏል ዛሬ የተገኙ አባላት 441 የመንግሥት ሚዲያዎች ቁጥሩን አሁን ወደ 490 አሳድገውታል አዋጁ እንዲጸድግ የደገ...
### Text: ተክለ ብርሃን አምባዬ በ73 ሚሊዮን ብር ግብር ስወራ ተከሰሰየፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተክለ ብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽንን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ተቋራጮችን በግብር ስወራ በፌዴራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በስምንተኛ እና ዐስረኛ ወንጀል ችሎቶች ክስ መሰረተ።በኢትዮጵያ ካሉ የደረጃ አንድ ተቋራጮች መካከል እንዲሁም ከፍተኛ አቅም ካላቸው መካከል የሆነው ተክለ ብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን፣ ከ 2005 እስከ 2008 ባለው ጊዜ መክፈል የነበረበት እና ከተለያዩ ፕሮጀክቶች የተገኘ 703 ሚሊዮ...
### Text: 19 የኮሮና ቫይረስ አስጊ የሚባል ደረጃ ላይ ደርሷል ዶር ቴድሮስ አድሃኖምየኮሮና ቫይረስ አስጊ የሚባል ደረጃ ላይ እና ዓለም አቀፍ ስጋት ሊሆን የሚችልበት አቅም ላይ መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለፁ። የዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አስተያየት የተሰማው በተለያዩ የዓለም ሀገራት እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ባለበት ወቅት ነው። ባለፉት ሁለት ቀናት ከቻይና በበለጠ በሌሎች ሀገራት አዳዲስ የቫይረሱ ተ...
### Text: በኢትዮጵያ ተጨማሪ 19 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧልባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4044 የላብራቶሪ ምርመራ አስራ ዘጠኝ 19 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሶስት መቶ ስድስት 306 ደርሷል፡፡ቫይረሱ የተገኘባቸው 15 ወንድ እና 4 ሴት ናቸው። በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ከ16 እስከ 55 ዓመት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው። ቫይረሱ የተገኘባቸው 2 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ፣ ...
### Text: አራቱ ጋዜጠኞች በዋስትና ተፈቱ።በአፋር ክልል አዋሽ ሰባት ኪሎ ከተማ በሚገኝ የፖሊስ ማሰልጠኛ ካምፕ ለ49 ቀናት በእስር ላይ የቆዩት አራት የኢትዮ ፎረም እና የአውሎ ሚዲያ ጋዜጠኞች በዋስትና ተፈተዋል።በዛሬው ዕለት ከእስር የተለቀቁት ጋዜጠኞች የኢትዮ ፎረም አዘጋጁ ያየሰው ሽመልስ እና ባልደረባው አበበ ባዩ፣ የአውሎ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ በቃሉ አላምረው እንዲሁም በሚዲያው በተንታኝነት ይሳተፍ የነበረው ፋኑኤል ክንፉ ናቸው። የአራቱን ጋዜጠኞች የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ጉዳይ ሲመለከት...
### Text: የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን️የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት ባደረገው ከ8ዐ ሺ በላይ የአሜሪካ ዶላርን ጨምሮ ድርሃም፣ የሳዑዲ ሪያል፣ የሱዳን ፓውንድ እና ከ271 ሺ ብር በላይ መያዙን አስታወቀ፡፡የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ያደረገውን ጥናት መነሻ በማድረግ ሁለቱ ተቋማት ታህሳስ 14 እና 152011 በጋራ በቦሌ ክፍለ ከተማ ባደረጉት የኦፕሬሽን ገንዘቡ መያዙ ተገልጿል፡፡ጉዳዩ እየተጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አሰታው...
### Text: ነገ የካቲት 272011 በእጣ ለተመዝጋቢዎች የሚተላለፈው የ4060 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝርዝር እና በዕጣው ለመግባት የሚያስፈልገው የቁጠባ መጠንሀ ለ2ኛው ዙር የ4060 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ዝግጁ የሆኑ የቤቶች ዝርዝር በቁጥር1 ባለ 1 መኝታ = 30602 ባለ 2 መኝታ = 103223 ባለ 3 መኝታ = 5194በጠቅላላ ለ2ኛው ዙር ለዕጣ ዝግጁ የሆኑ 18576 የ4060 ቤቶች ናቸውለ በ4060 የቤት ልማት ፕሮግራም እየቆጠቡ ያሉ ተመዝጋቢዎች1 በባለ 1 መኝታ = 116992 በባለ 2 መኝታ...
### Text: 19በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችል ዝግጅት እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።የኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ አያሌው ከተናገሩት የኮሮና ቫይረስ ወደ ክልሉ እንዳይገባ ቀድሞ መከላከል የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው። የመከላከል ተግባሩን በውጤታማነት ለመምራትም ባለድርሻ አካላትን ያካተተ ክልላዊ ግብረሃይልና የቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቁሞ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። ከተደረጉ...
### Text: የኢንተርኔት ሶሳይቲ በኢትዮጵያ ቻፕተር መስርቷልበአለም ሀገራት ወደ 114 የሚጠጉ ቻፕተሮች እንዳሉት የተገለጸው ኢንተርኔት ሶሳይቲ የተባለው ለትርፍ ያልተቋቋመ ማህበር በኢትዮጵያም ቻፕተሩን መስርቷል፡፡ ከዚህ ቀደም 35 በሚሆኑ የአፍራካ ሀገራት ቻፕተሩን መመስረቱ ነው የተነገረው፡፡ እስካሁን በነበሩት የህግ ገደቦች ምክንያት በኢትዮጵያ እንዳልተቋቋመና አሁን ላይ ህጉ ላይ ማሻሻያ በመደረጉ ቻፕተሩ ሊመሰረት እንደቻለ ተነግሯል፡፡የማህበሩ ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት አቶ አዱኛ ነቾ ስለ ማህ...
### Text: ከስልጤ ዞን ዳሎቻ ወረዳ️እባክህን ፀጊሽ ይህን ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ይወቅልን በራሳችን ፖሊሶች አማካኝነት በሕፃንትና ወጣቶች ተኩስ ተከፍቶብናል። በአቢይ እንደመር ዘመን ቀንሰውናል። ምክንያቱ አመራሩ ያስፈልገዋል ብሎ ህዝቡ በጫዋ መንገድ ሰልፍ ሳይወጣ የዞኑ ሃላፊ የወረዳው አስተዳዳር በተገኘበት በስብሰባ ጥያቄውን አቅርቦ በትንሽ ግዜ ዉስጥ እናስተካክላን ብለውት 3 ሳምንት ያህል በትዕግስት ቢጠብቅም ምንም አይነት ምላሽ ስላላገኘ ቀጣይ ወዴት አቤት ማለት አለብን በሚለው ጉ...
### Text: ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ️የቀድሞው የመከላከያ ፓዎር ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ስራ አስኪያጅ ኮሎኔል አሰፋዮሃንስ ከ2 ሚሊዮን ዶላር በላይ የህዝብ ሀብት በማባከን መጠርጠራቸውን ፓሊስ አስታወቀ፡፡ፖሊስ እንዳለው ተጠርጣሪው የበለስ ቁጥር 1 የስኳር ፕሮጀክት ከአንድ የቻይና ኩባንያ ጋር ፈርሞት የነበረው ኮንትራት ያለጨረታ በ5 ሚሊዮን 720 ሺህ ዶላር እንዲሻሻል አስደርገዋል፡፡ኩባንያውም ገንዘቡን ተቀብሎ ምንም ሳይሰራ ከሀገር እንዲሸሽ በማድረግ ራሳቸውንና ኩባንያውን ብቻ አላግባብ...
### Text: ሰበር ዜና️በጅግጅጋና አካባቢው ብሔርን መሰረት አድርጎ በተፈጸመው ወንጀል ዙሪያ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳደር በተጨማሪ ሌሎች በቁጥጥር ስር የሚውሉ አካለትም መኖራቸው ታውቋል።ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እና የፌዴራል ፖሊስ ከሀምሌ 28 እሰከ 30 በሶማሌ ክልል በጅግጅግናና ሌሎች ዞኖች ላይ ብሔርን መሰረት አድርጎ በተፈጸመው ወንጀል ዙሪያ በጋራ ሲያደርጉት የቆዩትን የምርመራ ስራ አጠናቀዋል።ከተቋሙ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው ከሀምሌ 28 እስከ 30 ቀን 2010 ዓም ድረስ ባ...
### Text: የቀድሞው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ከአዲሱ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል።ዛሬ አዲሱ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከቀድሞ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶር ሳሙኤል ኦርቃቶ የስራ ርክክብ ማድረጋቸው ተገልጿል።በርክክቡ ወቅት የከፍተኛ ትምህርት ንዑስ ዘርፍ ልማት ፣ የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ፣ የ10 ዓመት ዕቅድ እና ሌሎች በሳይንስ ና እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እየተከናወኑ ያሉ...
### Text: ብፕላዛ ፕሪሚየም ግሩፕ እና ኤንኤችዋይ የሽርክና አጋርነት ስምምነት አደረጉ፡፡ስምምነቱ በአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት ዋና መዳረሻ በሆነው በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያለውን የተጓዦች አቀባበል እና የላውንጅ አገልግሎት ደረጃን እንደሚያሳድግ እምነት የተጣለበት ነው።ፕላዛ ፕሪሚየም ላውንጅ ኢትዮጵያ በያዝነው አመት መጋቢት ወር በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በተርሚናል 2 የሚከፈት ይሆናል፡፡ በአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ቀዳ...
### Text: ትላንት በኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ኦፌኮ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተመረጡት የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባላት በጉባኤው ፊት ቃለመሃላ ፈፅመዋል።በሌላ በኩል የፓርቲው የኦዲት እና ኢንስፔክሽን አባል የሆነው የተመረጡ አባላትም ቃለመሃላ ፈፅመዋል።ትላንትና በነበረው የመጀመሪያው ቀን የኦፌኮ ጠቅላላ ጉባኤ ፕር መረራ ጉዲና ሊቀመበር ፣ አቶ በቀለ ገርባ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር ፣ አቶ ጃዋር መሃመድ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው መመረጣቸው እና የፓርቲው የስራ አስፈፃሚ አባላት መመረጣቸው ...
### Text: እምቦጭ ከጣና አልፎ ዓባይን እየወረረ ነውየአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅትበዚህ ዓመት እምቦጭ ከጣና አልፎ አባይ ወንዝ ዳርቻዎች በሚገኝ 200 ሄክታር መሬት ላይ ተንሠራፍቷል። ባለፈው ዓመት በ34 ሄክታር መሬት ላይ የተከሰተው የአባይ እምቦጭ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 166 ሄክታር ጨምሮ ወደ 200 ሄክታር መስፋፋቱ የአደጋውን አሳሳቢነት ቁልጭ አድርጐ የሚያሳይ ነው። ይሁንና ሀገሪቱን በበላይነት የሚያስተዳድረው የፌዴራል መንግስት፣ ጣና በለስን ጨምሮ በጢስ አባይ ቁጥር አንድ እና ቁጥር ሁለ...
### Text: ህጻናት በ19 እንዳይጠቁ ምን አይነት ጥንቃቄ እናድርግ በዶክተር ኃይለልዑል መኮንንህጻናት በተፈጥሮ ፈጣኖች እና ሁሉን ነገር ለማወቅ ብሎም ያገኙትን ነገር ለመንካት ቅርብ ናቸው። ይሄ ባህርይ ደሞ ለዚህ አስከፊ በሽታ 19 ተጋላጭ ሊያደርጋቸዉ ይችላል።ስለዚህ ህጻናት በቤት ውስጥ ካሉ የሚከተሉትን ምክሮች ተግባራዊ እናድርግ 1 ህጻናት እጆቻቸውን አዘውትረው እንዲታጠቡ ማድረግ ፣2 በተቻለ መጠን ወደ ውጪ እንዳይወጡ መከልከል ፣3 ለስራ እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ከቤት ወጥተው ከሆነ ውጭ የዋ...
### Text: የካቲት12 የካቲት12 ቀን ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ወቅት በጀነራል ግራዚያኒ ትዕዛዝ የተጨፈጨፉ ኢትዮጵያዉያን የሚታሰቡበት ነዉ። የዛሬ 85 ዓመት ግራዚያኒ የተባለዉ የጣሊያን ጀነራል ከሀገሩ ኢጣሊያ ንጉሳዊያን ቤተሰቦች ዘንድ አንድ ልዑል መወለዱን አስመልክቶ ደስታዉን ለማክበር የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን በአሁኑ 6 ኪሎ ዩንቨርሲቲ በቀድሞዉ ገነተ ልሎል ቤተመንግሥት ሰበሰበ። በዚህ ወቅት የፋሽሽት ኢጣሊያ ወረራ ያስቆጫቸዉ ሞገስ አስገዶም እና አብርሃ ደቦጭ የተባሉ ሁለ...
### Text: በአርባምንጭ ከተማ በዝርፊያ፣ በህገወጥ መሳሪያና ኮንትሮባንድ ንግድ የተሰማሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማው ሠላምና ጸጥታ ጽቤት አስታወቀ፡፡የክልሉን ሠላምና ጸጥታ ለማስጠበቅ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስት ማወጁን መነሻ በማድረግ ከመከላከያና ልዩ ሃይል ጋር በቅንጅት በመስራት የቡድን ዘረፋን ጨምሮ ህገወጥ መሳሪያና የተለያዩ ኮንትሮባንድ ንግዶችን በቁጥጥር ስር ማዋል እንደቻለ የአርምንጭ ከተማ ሠላምና ፀጥታ ጽቤት ኃላፊ ሻምበል መስፍን አንዳርጌ ገልፀዋል፡፡የነዋ...
### Text: ከ850 በላይ ተማሪዎች መቐለ ዩኒቨርሲቲ ገብተዋል።ዛሬ መቐለ ዩኒቨርሲቲ የዓዲግራት ተማሪዎችን ሲቀበል ውሏል።የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2012 ተመራቂዎች መቐለ ዩኒቨርሲቲ ገብተው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ መልዕክት መተላለፉ ይታወቃል።ዛሬ እና ነገ ተማሪዎች የሚገቡ ሲሆን ጥር 2 ቀን 2013 ትምህርት ይጀመራል።እስካሁን ድረስ ከ850 በላይ ተማሪ ግቢ ገብቷል።ለተማሪዎች ትራንስፖርት መኪና ለመመደብ እንቅስቃሴ እንደነበር ቢገለፅም ምንም የተመደበ መኪና የለም።ወደ ግቢ የገቡ ተማሪዎች እንደ...
### Text: አሜሪካ አይመን አልዛዋሂሪን ገደልኩኝ አለች።አሜሪካ የአልቃይዳውን መሪ አይማን አልዛዋሂሪን በአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡል ባካሄደችው የድሮን ጥቃት መግደሏን ነው በፕሬዝዳንቷ ጆ ባይደን በኩል ያሳወቀችው።የአሜሪካ የደህንነት መስሪያ ቤት ሲአይኤ ባሳለፍነው ዕሁድ ካቡል ውስጥ ባካሄደው የፀረሽብር ዘመቻ ዛዋሂሪን መግደል መቻሉን ባይደን ገልፀዋል።ፕሬዘዳንት ባይደን ዛዋሂሪ በአሜሪካ ዜጎች ላይ ግድያ እና ጥቃትን የቀረጸ ሰው ነው ብለዋል።አክለው አሁን ፍትህ ተሰጥቷል ይህ የአሸባሪ ቡ...
### Text: ለባለቤቷ ለቅሶ የተቀመጠችው በዚሁ አደጋ ወላጅ እናቷንም አጥታለች የአዲስ አበባ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንትላንት በአዲስ አበባ ሸጎሌ አካባቢ አንድ የከተማ አውቶብስ ለለቅሶ የተጣለ ድንኳን ጥሶ በመግባት ባደረሰው ጉዳት የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ።አደጋው ከምሽቱ 1 ሰዓት የደረሰ ሲሆን በአደጋውን እስከ ትናንት ምሽት ድረስ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ20 በላይ ሰዎች ላይም ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል።በአደጋው ጉዳት0 ከደረሰባቸው ተጎጂዎች መካከል የተወሰኑትን የአዲስ አበ...
### Text: የትብብር የትምህርት ፕሮግራም እንዳይሰጡ የታገዱት ዩኒቨርሲቲዎች ኦዲት እንዲደረጉ ተጠየቀ ከግል ተቋማት ጋር በትብብር የሚሰጧቸውን የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲያቋርጡ ማሳሰቢያ የተሰጣቸው የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፣ ኦዲት መደረግ እንዳለባቸው የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ከግል ተቋማት ጋር በመተባበር ከዋና ካምፓሳቸው ውጪ በአዲስ አበባና በሌሎች አካባቢዎች ተማሪዎችን ተቀብለው ሲያስተምሩ የነበሩት ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር ...
### Text: 71 ፓርቲዎች በአራት ኪሎ አደባባይ የረሃብ አድማ ያደርጋሉጤና ሚኒስቴር ሃኪሞች እንዲመድብ ተጠይቋል አዲስ የወጣውን የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅን የሚቃወሙ 71 የፖለቲካ ድርጅቶች በጥቅምት መጨረሻ በአራት ኪሎ የድል ሃውልት አደባባይ ላይ ተሰባስበው ለሁለት ቀናት የረሃብ አድማ ለማድረግ መዘጋጀታቸው አስታወቁ፡፡አዋጅን በመቃወም በተደጋጋሚ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለምርጫ ቦርድ፣ ለህዝብ ተወካዮች ምቤት ደብዳቤ ቢጽፉም እስካሁን ምላሽ አለማግኘታቸውን የገለፁት 71ዱ የፖለቲካ ድርጅ...
### Text: ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም አመራሩ ብሔሩን እየለየ የሚያገለግል ከሆነ አስቸጋሪ ነው። በእያንዳንዱ ክልል የተለያየ ብሔር ብሔረሰብ አለ። መንግሥት እኩል ካላገለገለ አድሎ ከተፈፀመ በአግባቡ አልተገለገልኩም የሚል ጥያቄ ያቀርባል። አንዱ ከአንዱ ጋር የሚገፋፋ ከሆነ አንድነት አይመጣም። ሰው ሲሞት ለምን ሞተ ከማለት ይልቅ የየትኛው ብሔር ተወላጅ ብዙ ሞተ እየተባለ ነው። ይህ ቀድሞ መሠራት የነበረበት ሥራ ባለመሥራቱ የመጣ ነው። ማንኛውም ሰው የራሱን ማንነት እንዲከበርለት የሚፈልግ ከሆነ የሌላው...
### Text: የምስራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መከላከል ድርጅት የመረጃ አሰባሰብና ትንበያ ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ፈለገ ኤልያስ የተናገሩትከሁለቱ አገራት ሊገባ የሚችል የአንበጣ መንጋ ለኢትዮጵያ ስጋት ነው። የመንና ሶማሊያ በጸጥታ ችግር ሳቢያ መንጋውን በአግባቡ መከላከል ስለማይችሉ ለአጎራባች አገራት በተለይም ለኢትዮጵያ አስጊ ይሆናል። የአንበጣ መንጋው የመራቢያ ጊዚውን ሳይጨርስ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ በተለይ በደቡብ ኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚያደርሰው ጉዳት የበረታ ሊሆን ይችላል።ኢት...
### Text: በእኔ እይታ ዩክሬን በአሜሪካ የተቀነባበረ ቀውስ ሰለባ ነች አያቶላህ አሊ ካሜኒ የኢራን ሐይማኖታዊ መሪ አያቶላህ አሊ ካሜኒ በዩክሬን ያለው ጦርነት መቆም እንዳለበት ገለፁ።ካሜኒ ማፍያ መሰል መንግስት ብለው የጠሯት አሜሪካን የዩክሬንን ቀውስ እየፈጠረች ያለችው እሷ ናት ሲሉ ከሰዋል። የዩክሬን ግጭት ሊቆም ይገባዋል ነገር ግን የግጭቱ ስር መሰረት እውቅና ሊሰጠው የግድ ነው የግጭቱ ስር መሰረት ደግሞ ምዕራባውያን እና የአሜሪካ ፖሊሲ ነው ብለዋል። ዩክሬንን እዚህ ያደረሰቻ...
### Text: በባንኮች እና በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ አስቀማጮች ዋስትና ለመስጠት የተቋቋመው የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ እስከ 200 ሺሕ ብር ተቀማጭ ገንዘብ ላላቸው ዋስትና እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡ባንኮች እና የማክሮ ፋይናንስ ተቋማት በየዓመቱ ከተቀማጭ ገንዘባቸው 02 በመቶ ለፈንዱ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል፡፡የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ አቶ ሰለሞን ደስታ ለሪፖርተር ጋዜጣ ተከታዩን ብለዋል በየባንኩ ለእያንዳንዱ አስቀማጭ እስከ 200 ሺሕ ብር ለሚሆን ተቀማጭ ገንዘ...
### Text: የብድር ስርዓት ብሔራዊባንክ ባንኮች ብድር ለመስጠት መያዣ የሚጠይቁበት አሰራር እንዳለ ይታወቃል።ከዚህ ቀደም ዜጎች ቋሚ የሆነ ማስያዣ ሳያቀርቡ ከባንክ እንዲበደሩ ለማስቻል ስራዎች ተጀምረው እንደነበር መነገሩ ይታወሳል።አሁን ላይ ይህ ስራ ከምን ደረሰ የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ ሰለሞን ደስታ ለሸገርኤፍኤም 1021 ሬድዮ የሰጡት ቃል ተንቀሳቃሽ ዋስትና ሲስተም ዘርግተናል።ብዙ ነገሮች ከዚህ በፊት ተቀባይነት የሌላቸው የቁም እንስሳት እህል በግምጃ ቤት ውስጥ እህል ...
### Text: እኔ ሰውን አከብራለሁ ነገር ግን እንዲህ መብቴን የሚጥስ ነገር ሲገጥመኝ ከማንም ፈቃድ አልጠይቅም ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳታዋቂው የኦሮምኛ ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ አዲስ አበባ ውስጥ በአንድ ጎዳና ላይ በመኪና እየተከተሉ ሲሰድቡኝ ነበር ካላቸው ሰዎች ጋር አለመግባባት ውስጥ ገብቶ እንደነበር ተናገረ።ሃጫሉ ማንነታቸው ካልታወቁ ሰዎች ጋር ሲነጋገርና ሌሎች ሰዎች ደግሞ ለመገላገል ሲጥሩ የሚያሳይ ቪዲዮ በማሕበራዊ መገናኛ መድረኮች ላይ በስፋት ሲዘዋወር ቆይቷል። ነገሩ የተከሰተው ሜክሲኮ አካባቢ በ...
### Text: እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ ሀገር ብንበተን እንኳን ሩጠን የምንሸሽበት ጤናማ ጎረቤት ሀገር የለንምየጋሞ የሀገር ሽማግሌአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ የተቀበላቸውን ከ5ሺህ በላይ አዳዲስ ተማሪዎቹን በዛሬው ዕለት እንኳን ደህና መጣቹልኝ ብሏል። በሥነስርዓቱም ላይ የጋሞ አባቶች በሥፍራው ተገኝተው ለተማሪዎቹ መልዕክት አስተላልፈዋል እንዲሁም ምክርም ለግሰዋል።በመድረኩ ላይ የጋሞ አባቶችን በመወከል ንግግር ያሰሙት ጋሽ ሳዲቃ ስሜ እንደተናገሩት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎ...