text
stringlengths
707
989
### Text: ምን ነካውየሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የድምጽ አሰጣጥን አስመልክቶ የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ አሉ ተብሎ የተሰራጨው መረጃ እርሳቸው ያላሉት ነውበሀዋሳ ከተማ ድምጽ ለመስጠት ከተመዘገበዉ መራጭ ዉስጥ ከ90 በመቶ በላይ ድምጽ ሰጥቷል ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነትናትና በተካሄደዉ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የድምጽ አሰጣጥ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የነበረዉ ሂደት በሰላም መጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ገለጹ፡፡በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ ሁሉ...
### Text: ጅማ ዩኒቨርሲቲየጅማ ዩኒቨርስቲ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ያደረገባቸውን ተቋማት የፊታችን ቅዳሜ ሊያስመርቅ ነው።ተቋማቱ ለአካባቢው ማህበረሰብም አገልግሎት የሚሰጡ መሆናቸውንና ሙሉ ወጪያቸውን በመንግስት በጀት የተሸፈነ መሆኑን የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ፍቅሬለሜሳ ተናግረዋል፡፡በእለቱ ከሚመረቁት ውስጥ 30 ሺ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የጅማ የህክምና ማዕከል አንዱ ነው፡፡የህክምና ማዕከሉ ለጎረቤት አገራት ጭምር አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ የተገነባ ሲሆን ከ20 ሚሊ...
### Text: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከምርጥ 10 የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ሆነ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አፍሪካ ውስጥ ካሉ ምርጥ 10 ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ መሆኑን የዓለም ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ አውጪ ተቋም ጥናት አመልክቷል። ተቋሙ ዓለማችን ላይ ያሉ ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎችን በ13 መስፈርቶች አወዳድሮ ደረጃ ያወጣል።ከመስፈርቶቹም መካከል ዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቀ ጥናት የማድረግ ብቃት፣ የቀጠና ደረጃን የጠበቀ ጥናት የማድረግ ብቃት፣ የማሳተም ብቃት፣ የመጽሐፍ አቅርቦት፣ ኮንፈረንሶችን የማካሄድ ...
### Text: በጊምቢ ወረዳ በተሽከርካሪ አደጋ የ13 ሰዎች ህይወት አለፈበምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ዛሬ ከረፋዱ አምስት ሰዓት አካባቢ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ።በወረዳው ጆብር ቀበሌ ልዩ ስሙ 0ቡሉል በተባለ ስፍራ የደረሰው ይሄው አደጋ የታርጋ ቁጥር ኮድ 3 42548 ኦሮ ዶልፊን የህዝብ ማመላለሻ ከነቀምቴ ወደ ጊምቢ ከሚጓዝ የታርጋ ቁጥር ኮድ 3 58995 ኢት 0ከሆነ ተሳቢ የጭነት ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው።በዞኑ ፖሊስ 0የትራፊክ ዲቭዥን ኃላፊ ...
### Text: በቦሌ ኤርፖርት 12064000 ብር የሚያወጣ አደገኛ አደንዛዥ ዕፅ በቁጥጥር ስር ዋለመነሻውን ከብራዚል ሳኦፖሎ ያደረገ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር 507 በቀን 07032012 ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በዓለም አቀፍ መንገኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በጉምሩክ ኢንተሊጀንስ ሰራተኞችና በኢንተር ፖል አባል እንዲሁም በሰዓቱ ከነበረ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኛ ትብብር በቁጥጥር ስር ውሏል።በሰዓቱም አደንዛዥ ዕፁን ሲያዘዋውር የነበረው ግለሰብ ባራቱንደ ሞጆድ የፓስ...
### Text: አዲስ የታተሙት የብር ኖቶች አይነት፣ የደህንነት መጠበቂያ ምልክቶች እና ምስሎች ተከታታይ ቁጥሮች የገንዘቡ ቁጥሮች በሚያጎላ ማሽን ሲታዩ ከጥቁር ወደ አረንጓዴ ፍሎረሰንት ቀለም ይለወጣሉ።ማየት ለተሳናቸው እውቅና ምልክት የብሩን ዋጋ የሚገልፅ ማየት የተሳናቸው በእጅ ዳሰሳ ማወቅ የሚችሉበት የደህንነት መጠበቂያ ምልክት አለው።ጎርባጣ መስመሮች የባንክ ኖቱ ሲዳሰስ የመጎርበጥ ስሜት እንዲሁም የኖቱ ዋጋ ይታያል።ደማቅ አንፀባራቂ ምልክት ገንዘቡ ወደ ላይ ወይም ወደታች ሲዞር የሚንቀሳቀስ ደማቅ...
### Text: ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶር ሙሉ ነጋ ለተማሪዎች ሊሰጥ ስለታሰበው የተከታታይ ምዘና ተከታዩን መረጃ አግኝቷል ተማሪዎች ከሚማሩበት ተቋም የሚላክላቸውን የኮርስ ማቴሪያሎች በማንበብ ለቀጣይ ስራ ዝግጁ እንዲሆኑ ስራዎች ሲከናወኑ ቆይቷል ይህ ስራ በምዘና መደገፍ ስላለበት ነው ውሳኔው የተላለፈው። ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው የሚላክላቸውን የኮርስ ማቴሪየሎችን ይበልጥ እንዲየነቡ ለማድረግ ፣ ያነበቡትንም ለመመዘን እስከ 30 ተከታታይ ምዘና ይሰጣቸዋል...
### Text: አፋር ክልል የተረጂዎች ቁጥር እየጨመረ ነው።የአፋር ክልል አደጋ ስጋት ጽቤት በክልሉ ውስጥ የተፈናቃይ ተረጂዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን አስታውቋል።ጦርነቱ ተስፋፍቶ በቀጠለባቸው ባለፉት 3 ሳምንታት በአፋር የተፈናቃዮች ቁጥር ወደ 300 ሺህ ማሻቀቡን ፅቤቱ ለዶቼቨለ ሬድዮ በሰጠው ቃል ገልጿል።የአፋር ክልል አደጋ ስጋት ጽቤት ኃላፊ አቶ መሐመድ ሁሴን ለሬድዮ ጣቢያው በሰጡት ቃል ጦርነት ቀጠና ውስጥ የዞን 2 በርሃሌ አለ እንዲሁም ከዞን 2 ጀምሮ ያለው እዋ አውራ እንዲሁም ጭፍራ ዞን ...
### Text: ፍሬወይኒ መብራቶም የ2019 ምርጥ አስር ውስጥ ገብታለች፡፡ ለዚህም የበቃችው የሚታጠብና መልሶ ጥቅም ላይ መዋል የሚችል የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ሞዲየስ በመስራቷና ሴቶች ተማሪዎች ተፈጥሯዊ በሆነው የወር አበባ ምክንያት ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ በምትሰጠው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዋ ነው፡፡ እንደ ዩኒሴፍ ጥናት በኢትዮጵያ ከ10 ሴቶች አንዷ በዚህ ምክንያት ትምህርቷን ታቋርጣለች፡፡ ፍሬወይኒ ይህንን ውድድር ካሸነፈች 100000 የአሜሪካን ዶላር አሸናፊ ትሆናለች፡፡ምረጧት ...
### Text: የስልክ ስክሪን ማጠንከሪያ ተብሎ አገልግሎት ላይ እየዋለ ያለው ፈሳሽ ዕውቅና የለውም ተባለበየመንገዱ የስልክ ስክሪን ማጠንከሪያ ተብሎ አገልግሎት ላይ እየዋለ ስላለው ፈሳሽ የሚያውቀው ነገር አለመኖሩን የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለሥልጣን አስታወቀ።ናኖ ቴክኖሎጂ ማለት ዘረፈ ብዙ ቴክኖሎጂዎችን በውስጡ የሚይዝ መሆኑም ተገልጿል። የሞባይል ስልክ ስክሪን ማጠንከሪያ ተብሎ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው ፈሳሽ መፈተሽ እንዳለበት የባለስልጣኑ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አወቀ ሺፈራው ተናግ...
### Text: የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ጥቅምት 21 ቀን 2014 ዓም ባካሄደው 6ኛ ዙር፣ 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ አስቸኳይ ስብሰባ አስቸካይ ጥሪ ውሳኔዎች አስተላልፏል፡፡ውሳኔዎቹ ከላይ የተዘረዘሩ ሲሆን ከውሳኔዎቹ መካከል የተለያዩ አገልግሎቶችን እንዲሰጡ ከተፈቀደላቸው ተቋማት ውጭ በሁሉም ከተሞች ከምሽቱ 2፡00 በኋላ እንቅስቃሴ ማድረግ አይቻልም ተብሏል።ከሚሰጡት አገልግሎት አስፈላጊነት አኳያ እየተመዘነ የሚወሰን መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ማንኛውም የመንግስት ተቋም መደበኛ አገልግ...
### Text: ሼር ሆስፒታሉ ነጻ ቀዶ ህክምና ሊሰጥ ነው የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የፊት እና የአፍ ውስጥ የቀዶ ህክምና ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ከጥቅምት 3142012 ዓም ከካናዳ ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ በሚመጡ የፊት እና የአፍ ውስጥ ቀዶ ጥገና ስፔሻሊስቶች ከአአ ዩኒቨርሲቲ የፊት እና የአፍ ዉስጥ የቀዶ ህክምና ትክፍል ጋር በመተባበር የነጻ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ስለሚሰጥ የሚከተሉትን የህክምና አይነቶች ችግር ያለባችሁ ታካሚዎች እንድትመዘገቡ እና የእድሉ ተጠቃሚ...
### Text: ኢትዮጵያ በ15 ቀናት 139 ዜጎቿን በኮቪድ19 አጥታለች ሀገራችን ኢትዮጵያ ከመስከረም 122013 እስከ ዛሬ መስከረም 272013 ዓም ባሉት ቀናት 139 የውድ ዜጎቿን ህይወት በኮሮና ቫይረስ አጥታለች።ከ15 ቀናቱ ውስጥ ከፍተኛው ሞት የተመዘገበው በመስከረም 122013 19 ሰዎች ሲሆን ሁለተኛው ከፍተኛ ሞት ደግሞ ዛሬ መስከረም 272013 ዓም 17 ሰዎች ተመዝግቧል።የሰው ልጅ ህይወት ዳግም አይተካም በየዕለቱ ሰዎች ሲሞቱ መቁጠር ለኛ ቀላል ሊመስል ይችላል ነገር ከነዚህ ውድ ከሆኑ የ...
### Text: አሜሪካውያኑ የኅብረተሰቡን የፖለቲካ አደረጃጀት ጨምሮ የራሳቸውን ፍላጎት ለመጫን ሞክረዋል ግን አልተሳካላቸውም ቭላድሚር ፑቲንየሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የአፍጋኒስታን የ20 ዓመት ዘመቻ በአሳዛኝ ሁኔታ አብቅቷል ዋሽንግተን ምንም አላገኘችም ሲሉ ተችተዋል፡፡የአሜሪካ ጦር በአፍጋኒስታን ውስጥ የነበረው ቆይታ ከንቱ ነበር ሲሉም ተችተዋል።ፑቲን ከወጣቶች ጋር ባደረጎት ስብሰባ እንደተናገሩት የአሜሪካ ወታደሮች በአፍጋኒስታን ለ 20 ዓመታት ኖረዋልና በእነዚህ 20 ዓመታት ውስጥ የአ...
### Text: የሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት️ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓም ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይአህመድ ድጋፍ ለመስጠት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተዘጋጀ ሰልፍ ላይ ቦምብ በማፈንዳት የተጠረጠሩት ግለሰቦች በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል፡፡ፍርድ ቤት ቀረቡት አንደኛ ተከሳሽ ጌቱ ግርማ ፣ሁለተኛ ብርሀኑ ጃፋር፣ ሶስተኛ ጥላሁን ጌታቸው ፣ አራተኛ ባህሩ ቶላ እና አምስተኛ ደሳለኝ ተስፋየ ናቸው፡፡ከአንደኛ እሰከ አራተኛ ያሉት ተከሳሾች በፀረ ሽ...
### Text: በፌደራሊዝም ስርዓትና በኢፌዴሪ ህገ መንግስት ዙሪያ የሚያተኩር የምሁራን የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል። መቐለ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው በዚህ የውይይት መድረክ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ምሁራን ተሳትፈዋል።የውይይት መድረኩ ነፃ ሃሳብ የሚንፀባረቅበትና በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት የሚደረግበት መሆኑን የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት ተናግረዋል።ዩኒቨርሲቲው ከዚህ ቀደም መሰል መድረኮችን ማዘጋጀቱን የገለጹት ፕሮፌሰር ክንደያ...
### Text: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምቤት አፈጉባዔ ለቦርዱ ያቀረበው የሕዝበ ውሣኔ ማደራጀት ጥያቄ ላይ ውሣኔ አሳለፈ ነሐሴ 122014 የፌዴሬሽን ም ቤት ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከ6 ዞኖችን እና 5 ልዩ ወረዳዎችን የክልልነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ በ3 ወር ህዝበ ውሳኔ በማድረጃት ውጤቱን ለምክርቤቱ እንዲያሳውቅ ብሎ ነበር።ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለምክር ቤቱ ምላሹን ሰጥቷል። ምላሹ የህግ አግባብን ተከትሎ የተሰጠ መሆኑ ተገልጿል።ለህዝበ ወሳኔ የሚወስደውን ጊዜ ምን ያህል እን...
### Text: ጭልጋ ችግሩ የተፈጠረው ቅማንት ኮሚቴውን መያዝ መቻል አለብን ወንጀለኛ ነው ብሎ ነው እያሰማራ ያለው ይሄን ፋኖ ወደ 8 9 ሰው ሞቶብናል 78 ሰው ቁስለኛ አለ።ፋኖ የሚባለው እራሱን የቻለ ልብስ ነው ያለው። ፋኖ ነው የሚለው የቅማንት ማህበረሰብ አባል ፋኖ የሚባል ጦር የለም እውነታው ይሄ ነው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በክልሉ ውስጥ በህዝቦች መካከል ግጭት እንዲነሳ ለማድረግ አጀንዳ ይዞ የሚሰራ ኃይል አለ። ይሄ ኃይል አሁን ፅንፈኛ የቅማንት ኮሚ...
### Text: ዋልታ ሰራተኞቹን ከስራ አሰናበተበዋልታ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ኮርፖሬት የፌስ ቡክ ገጽ ታህሳስ 3 ቀን 2012 ዓም ከትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፂዮን ገሚካኤል ጋር በተያያዘ ከተቋሙ እውቅና ውጭ በተላለፈ መረጃ ተቋሙ ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት አላቸው ባላቸው ሶስት ሰራተኞች ላይ ከሥራ ከታገዱበት ቀን ጀምሮ የሥራ ስንበት ውሳኔ አስተላልፏል። ተቋሙ ከሥራ አግዷቸው ከነበሩት አራት ሰራተኞች መካከል ከባድ የሙያ ላይ ቸልተኝነት በማሳየት ስህተቱ እንዲፈጸም ሚና የነበራቸው ...
### Text: ከወራት በፊት የጀመረው ምርመራ ተጠናቋል።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና ኢሰመኮ ምርመራ ቡድን በትግራይ ያካሄዱትን የመስክ ስራ አጠናቀዋል።ሁለቱ ተቋማት የመስክ ምልከታ አድርገው መረጃዎችን ቃለመጠይቆችን እና ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችን የመሰብሰብ ስራዎችን ማጠናቀቃቸውን ተገልጿጻ።የመስክ ምርመራ ስራው የተካሄደው በመቐለ ውቅሮ ሳምረ አላማጣ ቦራ ማይጨው ዳንሻ ማይካድራ ሁመራ ጎንደር ባህርዳር እና አዲስ አበባ ከተሞች ነው።ተቋማቱ የጋራ ምርመራቸውን ያካሄዱት ከፈረንጆቹ ግንቦት...
### Text: በጎንደር ከተማ ዙሪያና አጎራባች ወረዳዎች ተከስቶ በነበረው ግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች አስቸኳይ የእለት እርዳታ ስርጭት መጀመሩን የማእካዊ ጎንደር አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ መንበሩ አውደው እንደተናገሩት አስቸኳይ የእለት እርዳታው ከትናንት በስቲያ ጀምሮ አርባባ ግንድ መጣያና አምቦ በር በተባሉ መጠለያዎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች እየተሰራጨ ነው፡፡ የእለት እርዳታ ስርጭቱም በመጠለያዎቹ ለሚገኙ 3ሺ 187 አባወሯዎችና ቤተሰቦቻቸው ...
### Text: ተፈፀመ የተወዳጁ ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ።የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድሥተ ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል።ከሥርዓተ ቀብሩ ቀደም ብሎ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ዘመድ ወዳጆች፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና አድናቂዎቹ በተገኙበት በመኖሪያ ቤቱ እና በወዳጅነት ዐደባባይ የአስከሬን ሽኝት ተካሂዷል፡፡በመንበረ ጸባኦት ቅድሥተ ሥላሴ ካቴድራል በነበረው የቀብር ስነሥርዓት ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳ...
### Text: ስለ ነገው የአዲስ አበባ ሰልፍ ከመምህር ስዩም ተሾመበነገው እለት በመስቀል አደባባይ በሚካሄደው ታላቅ ህዝብዊ ሰልፍ ላይ ምንም ዓይነት የፀጥታ ችግር መፈጠር የለበትም፡፡ ትላንት ማታ ከፌደራል ፖሊስ፣ አዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽነሮች፣ እንዲሁም ከደህንነት መስሪያ ቤት ተወካይ ጋር ውይይት አድርገናል፡፡እውነት ለመናገር ወደ ስብሰባ አዳራሹ የገባሁት በጥፍሬ እየተራመድኩ ሲሆን ስወጣ ደግሞ እንደ አይጥ ላሽ ብዬ ነው፡፡ ሆሆ ሃሳባቸውን ቢቀይሩስ ሃሃሃ ለማንኛውም የተጠቀሱት የፀጥታ ...
### Text: ኢሰመኮ ሃምሌ 3 እና 4 2013 ዓም መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በምትገኘው ኢማንጅ ቀበሌ በተከሰተ ግጭት ቢያንስ 16 ሰዎች መገደላቸውን መረጃ እንደደረሰው አሳውቋል።ኮሚሽኑ መረጃው ከደረሰው ጀምሮ ክትትል ሲያደርግና ከአካባቢ የፀጥታ እና አስተዳደር ኃላፊዎች ጋር ሲነጋገር መቆየቱን ገልጿል።ሃምሌ 4 ከአንድ ቀን አስቀድሞ በታጠቁ ኃይሎች ስለመገደላቸው በሚነገር አንድ የኢማንጅ ቀበሌ ነዋሪ የቀብር ስነስርኣት ወቅት በተከሰተና የአፀፋ ስለመሆኑ በሚነገር ጥቃት 15 ሰዎች ህይወታ...
### Text: በሽብርተኛነት የተፈረጀው ህወሀት ከያሎ እና ጎሊና ወረዳዎች ተፈናቅለው ጋሊኮማ ጤና ጣቢያ እና ትምህርት ቤት ተጠልለው በነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ አርብቶ አደሮች ላይ ጥቃት ፈፀመ ሲል የክልሉ መንግስት ገለፀ።ቡድኑ በአፋር ክልል በፈንቲ ረሱዞን በኩል ጥቃት በመክፈቱ ምክንያት ከያሎ እና ጎሊና ወረዳዎች ከቤት ንብረታቸው በመፈናቀል በጎሊና ወረዳ ጋሊኮማ የምትባል ቀበሌ በጤና ጣቢያ እና ት ቤት ጊዚያዊ መጠለያ ውስጥ ተጠልለው የነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ አርብቶ አደር ማህበረሰብ ላይ በከባ...
### Text: ዛሬ በአማራ ክልል፣ ሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ እየተካሄደ ባለ የመልሶ ግንባታ ማስጀመሪያ ስነስርዓት ላይ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ስዩም መኮንን የተናገሩት በጦርነቱ ከደረሰው ሰብአዊ ጉዳት ባሻገር 291 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ቁሳዊ ውድመት መድረሱ በጥናት መረጋገጡን ተናግረዋል። በክልሉ የደረሰውን ውድመት መልሶ ለማቋቋም የክልሉ መንግሥት የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ፅ ቤት አቋቁሞ እየሰራ መሆኑ ገልፀዋ...
### Text: ቪዲዮ ከላይ የምትመለከቱት በአሜሪካ ሀገር ፣ ፊላደልፊያ በአንድ የ አይፎን ስቶር ላይ ከቀናት በፊት የተፈፀመ ዘረፋ ነው።ነገሩ እንዲህ ነው በርካታ ጭምብል የለበሱ እና ያለበሱ ሰዎች የአፕል ስትሮን በኃይል ሰብረው ይገባሉ።በኃላ ውስጥ የነበሩ ለእይታ የቀረቡ ሁሉንም አዳዲሶቹን የ አይፎን 15 ምርቶች እና ሌሎች የአፕል ቴክኖሎጂ ውጤቶችን እያሉ እየጮሁ ይወስዳሉ።ከአፕል ስቶር ስልኮቹን ይዘው ከወጡ በኃላ አንድ ድምፅ ይሰማሉ ስልኩ አገልግሎት እንደማ...
### Text: የሲዳማ ክልል የመሆን ጥያቄ️ የሲዳማ ዞን ምክር ቤት ሐምሌ 11 ቀን 2010 ዓም ተሰብስቦ ሲዳማ 10ኛው የኢትዮጵያ ክልል ሆኖ እንዲዋቀር የሚጠይቅ የውሳኔ ሐሳብ በሙሉ ድምፅ አጽድቋል። የሲዳማ ዞን የባሕል፣ ቱሪዝም እና የመንግሥት ኮምዩንኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጃጎ አገኘሁ ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት ውሳኔው 161 ገደማ ከሚሆኑት የምክር ቤቱ አባላት አንድም ተቃውሞ አሊያም ድምፀ ተዓቅቦ ሳይገጥመው በሙሉ ድምፅ ጸድቋል። በወጣቱ አዋቂው ውስጥ ያለ ጥያቄ በመሆኑ ሰፊ ውይይት...
### Text: የተመድ ማስጠንቀቂያ️የአለም ሀገራት የምድራችን ሙቀት እንዳይጨምር አስፈላጊውን እርምጃ ካልወሰዱ እስከ አውሮፓዊያኑ 2030 ባለው ጊዜ የከፋ የአየር ንብረት ለውጥ አደጋ ሊከሰት እንደሚችል የተባበሩት መንግስታቱ ድርጅትተመድ አስጠነቀቀ ፡፡ድርጅቱ ይሄን ያስታወቀው ከአውሮፓዊያኑ 2030 ወዲህ የአለም ሙቀት ከ1 ነጥብ 5 ዲግሪ ሴልሺየስ በላይ ሊጨምር እንደሚችል ከተነበየ በኋላ ነው ተብሏል፡፡ይሄም ሁኔታ እውን ከሆነ በአለም በሚሊዮን በሚቆጠሩ ሰዎች ላይ የከፋ ድርቅ፣ ሰደድ እ...
### Text: ግምታዊ ዋጋቸው ከ 11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ህገወጥ ገንዘብና እና ሌሎች የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በዛሬው የካቲት 222011 ዓም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት አካባቢ አንድ ግለሰብ 23 ሺህ 150 የአሜሪካን ዶላር በጫማው ውስጥ ደብቆ ከሀገር ሊያስወጣ ሲል በቶጎጫሌ መቆጣጠሪያ ኬላ በጉምሩክ ሰራተኞች አማካኝነት በቁጥጥር ስር ውሏል። ተጠርጣሪውም ተይዞ ምርመራ እየተደረገበት እንዳለ ለማወቅ ተችሏል።በሌላ በኩል ትላንት የካቲት 21062011 ዓም ሌሊት 6፡00 ሰዓ...
### Text: የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋጋ ጭማሪ ቅሬታ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ይፋ ያደረገው የአገልግሎት ዋጋ ተመን ማሻሻያ የሕብረተሰቡን የኑሮ ደረጃና አቅም ያገናዘበ አይደለም ሲሉ ተጠቃሚዎች ቅሬታ አቀረቡ። መንግሥት በኤሌክትሪክ አገልግሎት ተመን ላይ ለአራት አመት የሚቆይ የታሪፍ ማሻሻያን በ2011 ይፋ ማድረጉና በየዓመቱ እየጨመረ የሚሔድ መሆኑን መግለፁ ይታወሳል፡፡ይህን ተከትሎም በአገልግሎቱ ቅሬታ የሚበዛበት ተቋሙ ሁለተኛው ዙር የዋጋ ጭማሪን ከታኅሣሥ 2012 ጀምሮ እንደሚተገብር...
### Text: የመጀመሪያ ደረጃ ምርመራ የመመረዝ ምልክት አይተናል ዶር ደሳለኝ አበበየጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተርበኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን በሚገኘው የኢናንጎ ከተማ ባለ መሰናዶ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች ሳይመረዙ እንዳልቀረ የህክምና ባለሙያዎች አስታወቁ። የጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶር ደሳለኝ አበበ የመሰናዶው ትምህርት ቤት 23 ተማሪዎች ለህክምና ወደ ሆስፒታሉ መግባታቸውን ለጀርመን ሬድዮ ጣቢያ ተናግረዋል።ተማሪዎቹ ወደ ጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል የመጡ...
### Text: የግብፅ ሚዲያዎች እንዲሁም ፣ አልጀዚራ ፣ ሮይተርስ ሮይተርስን ዋቢ አድርገው ደግሞ ሌሎች በርካታ የውጭ ሚዲያዎች በሰበር ዜናቸው ኢትዮጵያ የታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ስምምነት ላይ እስኪደረስ ድረስ አራዝማለች ከስምምነት በፊት የውሃ ሙሌት ላለመጀመር ተስማምታለች እንዲሁም የኢትዮጵያ ፣ የሱዳን እና ግብፅ መሪዎች በሁለት 2 ሳምንት ውስጥ ከስምምነት ላይ ሳይደርስ የውሃ ሙሌቱ እንዳይጀመር ተስማምተዋል የሚሉ ዘገባዎችን አውጥተዋል።ይህ ፅሁፍ የተፃፈው ከለሊቱ 840 በኢትዮጵያ ሰ...
### Text: ሀገር መከላከያ ሰራዊት በማይካድራ ጭፍጨፋ ላይ ተሳትፎ አድርገዋል ያላቸውን ኃይሎች መደምሰሱን ገለፀ።መከላከያው ደመደስኩኝ ያለው ከሱዳን በመነሳት በማይካድራ አድርጎ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ የነበረ 320 የህወሓት ሀይል ነው።በዛሬው ዕለት መግለጫ የሰጡት የሀገር መከላከየ ህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ ሀላፊ ተወካይ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ቡድኑ በማይካድራ ጭፍጨፋ አድርሶ ወደ ሱዳን በመሸሽ ተደራጅቶ የተለያዩ የመገናኛ መሳሪያዎችንና መድሀኒቶችን በመያዝ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ሙከ...
### Text: ጥቆማ እና ከ ጋር በመሆን የሚያዘጋጁት የሥራ ፈጠራ እና መሰረታዊ የፋይናንስ ክህሎት ስልጠና ላለፉት 2 ዓመት ከ 11 ወር ሲካሄድ ቆይቷል። በእነዚህም ጊዜያት 9 ዙር ስልጠናዎች ተካሂደው ወደ 2400 የስራ ፈጠራ ፍላጎት ያላቸው እና በተለያየ የስራ ዘርፍ ሰልጣኞች የሰለጠኑ ሲሆን ከነዚህም ዉስጥ ከ50 በላይ የሚሆኑ ስራ ፈጣሪ እንዲመሰረቱ እና እንዲጠነክሩ እገዛ ተደርጎላቸዋል። አሁን የ 10ተኛ ዙር ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን፣ እርሶም ከታች የተያያዘውን ማስፈንጠርያ በመጫን እና...
### Text: የተያዙ ተጠርጣሪዎች 62 ደረሱበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በማምቡክና አካባቢው ግጭት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች ቁጥር 62 መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መሃመድ ሀምደኒል ለኢዜአ እንዳሉት ማምቡክና አካባቢው ከጸጥታ ችግር ወጥተው በአሁኑ ወቅት ወደ ቀደመ መረጋጋት ተመልሰዋል፡፡በግጭቱ ምክንያት ተቋርጦ እና ተስተጓጉሎ የነበረው የአሶሳ ግልገል በለስ፣ የግለገል በለስ ማምቡክ፣ የግልገል በለስፓዌጃዊማንኩሽና እና ሌሎችም ከተሞች የህዝብ ትራንስ...
### Text: የኢፌዲሪ የከተማ ልማትና ኮንስራክሽን ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በባሊ ኢንዶኔዢያ በመካሄድ ላይ ባለው የኢንዶኔዢያ አፍሪካ የመሰረተ ልማት ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ በመሳተፍ ላይ ናቸው፡፡በጉባዔው ላይ በተካሄደው የፓናል ውይይት ላይ ማብራሪያ የሰጡት ክበርት ኢንጂነር አይሻ ባለፉት አስርተ ዓመታት ኢትዮጵያ ጠንካራ የኤከኖሚ ዕድገት ማሰመዝገቧን ተናግረዋል፡፡ በተለይም በመሰረተ ልማት ልማት ላይ ያላትን ተሳትፎ ይበልጥ ውጤታማና ተወዳዳሪ ለማድረግ እየሰራች መሆኗንም ...
### Text: በመጠለያው ውስጥ የሚገኙት ወገኖች እንኳን ለራሳቸው ለሌላው የሚተርፉ አርሶ አድሮች ነበሩ አቶ መላኩ አለበልዛሬ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማንዱራ ወረዳ እና አካባቢው ተፈናቅለው በቻግኒ ከተማ ለሚገኙ ወገኖች በቦታው በመገኘት ድጋፍ አደረጉ።የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል በቻግኒ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ ከ40 ሺህ በላይ ለሆኑ ተፈናቃዮች የሚውል 2800 ኩንታል ስንዴ አስረክበዋል። አቶ መለኩ አለበል በመጠለያው ውስጥ...
### Text: ተጨማሪ የመንግስት የኮሚኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ጥቅምት 14 ቀን 2014 ዓም፣ ዐድዋ አካባቢ የሚገኝ የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ የሚያመርትበት ማዕከል በአየር ድብደባ ከጥቅም ውጭ ሆኗል ሲል አሳውቋል።ከዚሁ ከአየር ጥቃት ጋር በተያያዘ በሽብርተኛ ድርጅትነት የተፈረጀው የትግራይ ነፃ አውጪ ቃል አቃባይ አቶ ጌታቸው ረዳ የጥቃቱን መፈፀሙን ለሮይተርስ አረጋግጠዋል። የመጀመረው ጥቃት በአንድ የገጠር ሆስፒታል አቅራቢያ ተፈጽሟል ነው ያ...
### Text: ይህ የቆየን ዜና ያለምክንያት አይደለም ዛሬ ላይ የለጠፍኩት አሁን ነገሩ ተባብሷልእጅግ በጣም አስፈሪ ጊዜ ነውወንዶች እየተደፈሩ ነው ይህ ደግሞ እየሆነ ያለው በአፍሪቃዋ መዲና አዲስ አበባይህ ከዓመታት በፊት የአሜሪካ ድምፅ የሰራው ዜና ነውነገር ግን ዛሬም የሚሰሙ እጅግ አስደንጋጭ መረጃዎች አሉበአዲስ አበባ ከተማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ አባዲና እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በአንድ መንደር ውስጥ የሚኖሩ ከሰባት በላይ የአዳጊ ወንድ ልጆች ወላጆች የመደፈር አደጋ ለደረሰባቸው ልጆቻችን ...
### Text: ፌስቡክ️የማይናማር ግጭትን ለማባባስ ፌስቡክ ጥቅም ላይ መዋሉን ሪፖርት ጠቆመ።ፌስቡክ በማይናማር ከ18 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት። ፌስቡክ ለበርካቶች ዋነኛው ወይም ብቸኛው የመረጃና የዜና ምንጭ ነው።የፌስቡክ አስተዳደሮች በማይናማር እየገጠመን ያለውን ችግር ለመቅረፍ እየሠራን ነው። ሆኖም ብዙ ይቀረናል ብለዋል።ባለፈው ዓመት የሮሂንጋ ታጣቂዎች ፖሊስ ጣቢያዎች ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ተከትሎ የሃገሪቱ ጦር ራክሂን በምትባለው ግዛት ላይመጠነ ሰፊ ጥቃት ሰንዝሮ ነበር።በሺዎች የ...
### Text: የህዝብና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን ትላንት መጋቢት 9 ቀን 2011 ባካሄደው ስብሰባ አራተኛዉን የህዝብና ቤት ቆጠራ ለማካሄድ የተደረገዉን ዝግጅት በመገምገም የዉሳኔ ሃሳቦች ኣሳልፏልበዚህም መሠረት የሕዝብና ቤት ቆጠራው እንዲቀጥል በቴክኒክ ደረጃ በቂ ዝጅግት የተደረገ መሆኑንና ኮሚሽኑና ማእከላዊ እስታትስቲክስ ኤጀንሲ ሰፊ ስራ የሰሩ መሆኑን የካርታ እና ተያያዥ ስራዎች እየተገባደዱ መሆኑን ሌሎች ዝግጅቶችም እየተደረጉ መሆኑን ግንዛቤ ወስዶ የቆጠራውን አላማና ግብ በአስተማማኝ ሁኔታ ለማሳካት የሚ...
### Text: በወላይታ ዞን ሁለት ሕጻናት በጅብ ተበሉበወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ሁለት ህጻናት በጅብ መበላታቸውን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ። የወረደው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ደስታ ዳና ዛሬ እንደገለጹት በትናንትናው ዕለት ህጻናቱ በጅብ ተበልተው ህይወታቸው ያለፈው በወረዳው ቃናፋ ጎደራ በሚባል የገጠር ቀበሌ ነው።ከምሽቱ 1፡00 አካባቢ ከዱር ድንገት በመጣ ጅብ የተበሉት ህጻናት የ8 እና የ11 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ህጻናት ናቸው። እንደ ኢኒስፔክተር ደስታ ገለጻ የስምንት ዓመቷ ህጻን ከቤቷ ደጃፍ...
### Text: ለተማሪዎቻችን ደህንነት እንጨነቃለን የሚቀርቡ የጤና እክል ማስረጃዎችን ሚኒስቴሩ ይመለከታል የ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አመለወርቅ ህዝቄልአዲስ የተመደቡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያላቸውን ቅሬታ በአካል መሄድ ሳያስፈልጋቸው በድረ ገጽ፣ በኢሜይል እና በስልክ ማቅረብ እንደሚችሉ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።ይሁን እንጂ ከጤና እክል ጋር በተያያዘ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ያሏቸው ተማሪዎች በአካል ሊስተናገዱ የሚችሉበት እድል መኖሩን ሚኒስቴሩ ገልጿል።ተማሪዎች ከመንግስት የሕክምና ተ...
### Text: ገንዘቤ ዲባባ ወርቅ በርሚንግሃም የሚካሄደው 17ኛው የዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በትናንትናው እለት ተጀምሯል።በትናንትናው እለት ምሽትም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተሳተፉበት የሴቶች የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ተካሂዷል።በውድድሩንም አትሌት ገንዘቤ ዲባባ 8 ደቂቃ፣ ከ45 ሰከንድ ከ05 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት በአንደኝነት ያጠናቀቀች ሲሆን በውድድሩም ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች።ገንዘቤን በመከተለም ኔዘርላንዳዊቷ ሲፋን ሀሳን 8 ደቂቃ ...
### Text: መቱ ዩኒቨርሲቲ እርምጃ ወሰደመቱ ዩኒቨርሲቲ የተስተጓጎለዉን የመማር ማስተማር ሥራ ወደ መደበኛ ቦታዉ ለመመለስ ዩኒቨርሲቲው ያላሰለሰ ጥረት ቢያደርግም ችግሩን የሚፈጥሩ አካላት ከድርጊታቸው ባለመቆጠባቸዉ ትምህርት ለማስቀጠል የተደረገ ጥረት እስከ ዛሬ ድረስ ሳይሳካ ቆይቷል ሲል አስታውቋል።በመሆኑም የዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት በ 06052012 ዓም ባደረገዉ አስቸኳይ ስብሰባ በድርጊቱ እየተሳተፉ ናቸዉ ባላቸው 26 ሃያ ስድስት ተማሪዎች ላይ ከአንድ ዓመት እስከ ሙሉበሙሉ ከትምህርት ገበታ የማገድ ...
### Text: ኮሎኔል ማማዲ ዱምበያ ስለብሄራዊ ቡድኑ ምን አሉ የጊኒ ብሄራዊ ቡድን በካሜሮን የ2021 አፍሪካ ዋንጫ በጊዜ ከተሰናበቱት ሀገራት መካከል እንደምትገኝበት ይታወቃል።ቡድኑ ወደ ካሜሮን በተሸኘበት ምሽት አሁን ጊኒን እያስተዳደር ያለው የጁንታ መሪ ኮሎኔል ማማዲ ዱምበያ ለቡድኑ አባላት ያስተላለፉት መልዕክት መነጋገሪያ ሆኖ እንደነበር የሁላችንም ትውስታ ነው።ኮሎኔል ማማዲ ዱምበያ የሀገሪቱን ባንዲራ ለቡድኑ ካስረከቡ በኃላ ባስተላለፉት መልዕክት የቡድኑ አባላት ዋንጫውን ይዘው እንዲመጡ ካልሆነ...
### Text: የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ማክሰኞ በ29012016 ዓም ከጥዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ ብሏል።ተፈታኞች የሚከተሉትን 3 አማራጭ አድራሻዎችን ብቻ በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ሲል ገልጿል። 0000 በዌብ ሳይት፡ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፡ 6284 ቴሌግራም አድራሻ፡ አገልግሎቱ ከላይ ከተገለጹት የውጤት መግለጫ አማራጮች ውጪ ሌላ የውጤት መግለጫ መንገዶች የሌሉ መሆኑን አሳውቋል። ...
### Text: ዛሬ የተሰሙ የሀገር ውስጥ ስፓርት ዜናዎች1⃣የቀድሞው የሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ።2⃣የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ ባለፈው ወር ከነበረችበት በአምስት ደረጃዎች ዝቅ ብላለች 151 ላይ ተቀምጣለች።3⃣ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት መሀበር ለኢእፌ ጅማ ላይ በድጋፊውና በክለቡ ላይ ለደረሰው በደል የቅሬታ ደብዳቤ ላከ።4⃣ዲሲፕሊን ኮሚቴ የጊዮርጊስና መከላከያ ተጨዋቾችን ቀጣመከላከያ ከቅጊዮርጊስ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ላይ እርስ በርስ የተደባደቡት የመ...
### Text: አህመድ አብዲ ኤልካስ️የቀድሞውን የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ሞሐመድ ኦማርን የተኩት አህመድ አብዲ ሼክ ሞሃመድ ኤልካስ️◾️በፊቅ ዞን ገርቦ በተባለ ስፍራ ተወለዱ።◾️የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ ከተማ በጊዜው በልማት ወደኋላ ለቀሩ ታዳጊ ክልሎች አገልጋሎት እንዲሰጥ በተቋቋመው ዕድገት አዳሪ ትምህርት ቤት ተምረዋል።◾️በ2001 ዓም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ከጨረሱ በኋላ ወደ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመግባት በ2004 ዓም በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ትምህርት በመ...
### Text: የድርሻውንእየተወጣያለውየኔድርሻበጎአድራጎትማኅበር የኔ ድርሻ በጎ አድራጎት ማኅበር የተሰኘ ግብረ ሰናይ የወጣቶች በጎ ፈቃደኞች ማኅበር በዱራሜ ከተማ ለሚገኙ የድሃ ደሃ ሰዎች የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ የበዓል ዳቦ ዘይት እና የኪስ ገንዘብ ድጋፍ አደረገላቸው።በዱራሜ ከተማ ወጣቶች ከአራት ወራት በፊት የተቋቋመው የኔ ድርሻ በጎ አድራጎት ማኅበር የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን በማኅበረሰብ ውስጥ ማስረፅ የሚል ዓላማ ይዞ የተቋቋመ የበጎ አድራጎት ማኅበር ሲሆን በዘንድሮው የትንሳዔ በ...
### Text: በመጠንቀቅ ያተረፈ እንጂ የተጎዳ የለምበዶክተር ኃይለልዑል መኮንንየዛሬ ሁለት እና ሶስት ሳምንት አካባቢ የፋሲካው ግርግር ምን ሊያስከትል እንደሚችል በተለያዩ ሚድያዎች ስንሰማ ቆይተናል።ነገር ግን ጆሮ ዳባ ልበስ ብለን ሰምተን እንዳልሰማን ሆነን ኮሮና እኛን አይነካም በሚል የባለሙያዎችን ትእዛዝ ሳንተገብር ቆየን።ይባስ ብሎ ደግሞ ቁጥሩ በጣት የሚቆጠር ሲሆን አይ ፈጣሪ ይጠብቀናል ችግር የለም እያልን ከኛ የሚጠበቀውን ጥንቃቄ ረስተን ብዙ ተዘናጋን።የዛሬ ሶስት ሳምንት ገደማ ለመጠንቀቅ ...
### Text: ዛሬ ለሠዓታት ተቋርጠው የነበሩት ዓለም አቀፍ የዜና አውታር ተቋማት ድረገፆች የብሉምበርግ ኒውስ ፣ የፋይናንሻል ታይምስ ፣ የኒውዮርክ ታይምስ መስራት ጀምረዋል።ከዓለም ዜና አውታር ድረገፆች በተጨማሪ የዩናይትድ ኪንግደም መንግስት ድረገፅ ፣ አማዞን መገበያያ፣ ሬዲት ተመሳሳይ ችግር ገጥሟቸው ነበር።ችግሩ እጅግ በበርካታ የዓለም ክፍል የታየ ቢሆንም በርሊን ውስጥ ድረገፆቹ ሳይቋረጡ ሲሰሩ ነበር ብሏል ዘጋርዲያን።አሁን ላይ ለሰዓታት ያህል ተቋርጠው የነበሩት ድረገፆች መስራት...
### Text: አርባ ምንጭ ከነማ ወረደ️አርባምንጭ ከተማ ከፕሪምየር ሊጉ ወልድያ ከተማን ተከትሎ ወርዷል።በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወሳኝ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲካሄዱ ሁለተኛው ወራጅ ቡድን የተለየበት ውጤቶች ተመዝግበዋል።ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎቸ ወላይታ ድቻ ወልዲያን 30 በማሸነፍ መቆየቱን ሲያረጋግጥ ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡናን 21 ቢያሸንፍም ወልዋሎ እና ድሬዳዋ ሲያደርጉት የነበረው ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ በመቋረጡ እጣ ፈንታውን ለመወሰን ጨዋታው እስኪያልቅ ይጠብቃል።ድሬዳዋ የተቋረጠው ጨዋታ ነገ ርፋ...
### Text: «መንግሥት ስለ ቫይረሱ አስገንዝቦ ተስፋ ያለዉ ትዉልድን ካላነፀ ማንን ሊመራ ነዉ» ቫይረሱን ለመከላከል የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች እና ግለሰቦችአሳሳቢዉ የኤድስ ስርጭትበኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ ኤድስን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ዓለም አቀፍ ፀረስርጭት ቀንን መጠበቅ የለብንም ሲሉ ቫይረሱን ለመከላከል የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ገለፁ። «የኤድስ ስርጭትን ለመከላከል በየዓመቱ የፀረ ኤድስ ቀን በሚታሰብባት በኢትዮጵያ ትኩረቱ ከርዳታ ድርጅቶች በሚገኘው ገንዘብ ላይ እንጂ የኤድስን ስርጭ...
### Text: እንቁጣጣሽ ሎተሪ ወጣ እንቁጣጣሽ ሎተሪ ዛሬ አርብ ጷጉሜን 5 ቀን 2013 ዓም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡ 1ኛ 20000000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 05808562ኛ 10000000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 0470508 3ኛ 5000000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 1973063 4ኛ 3000000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥ...
### Text: ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ የስራ መልቀቂያ አላስገቡም በመደበኛ የስራ ገበታቸው ላይ ናቸው አማራ ፖሊስየአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ የስራ መልቀቂያ እንዳላስገቡ ሰሞኑን እሳቸውን በተመለከተ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ መሆኑን አስገነዘበ።ሰሞኑን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩን በሚመለከት ሀሰተኛ መረጃዎች እየተሰራጩ መመልከቱን ኮሚሽኑ ዛሬ ገልጿል። በእርግጥ ስለ ተቋማችንም ሆነ ከፍ...
### Text: የመከላከያ ቀንየካቲት 7️ዘንድሮ ለሰባተኛ ጊዜ የሚከበረው የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቀን በአየር ኃይልና በኦሮሚያ ክልል መንግሥት ትብብር በአዳማ ከተማ እንደሚከበር፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ኢንዶክትሪኔሽንና የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አስታወቀ፡፡ በዓሉም የካቲት 7 ቀን 2011 ዓም እንደሚከበር ተገልጿል፡፡ዳይሬክተሩ ሜጀር ጄኔራል መሐመድተሰማ እንዳስታወቁት፣ በዓሉ ሕገ መንግሥታዊ ታማኝነታችንና ሕዝባዊ ባህርያችንን ጠብቀን የተጀመረውን ለውጥ እናስቀጥላለን በሚል መሪ ቃል ...
### Text: አስቸኳይ መረጃ️ሼር ይደረግከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው በምዕራብ ወለጋ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ከ70 ሺህ የማያንሱ ዜጎቻችንን አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል።ከብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጋር ባደረግነው ውይይት መሰረት ለኦሮሚያ አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ቢሮ በአፋጣኝ ሰብዓዊ እርዳታዎች ለማድረስ ተስማምተናል።በዚህም መሰረት በአዲስ አበባና በአካባቢው የምትኖሩ ለሰብዓዊ እርዳታ ገር ልብ ያላችሁ ጽኑ ኢትዮጵያዊያን የተለመደው ርብርባችሁ ይጠበቃል። የማይበላሹምግቦ...
### Text: ሜጀር ጄነራል ክንፈ ዳኘው️የፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቡድን የቀድሞው የብረታብረት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄነራል ክንፈ ዳኘው ላይ ያቀረበው የአቤቱታ መዝገብ ዋና ዋና ጭብጦች ሜቴክ ባሉት 10 ኢንዱስትሪዎች ድጋፍ እንዲሰሩ የተያዙ ፕሮጀክቶችን ማጓተት ያዩ ማደበርያ የስኳር ፋብሪካዎች ታላቁ የህዳሴ ግድብ በዚህ ሳቢያም የህዝብና የመንግስት ንብረት እንዲባክን ማድረግ የጨረታ ህግን በመጣስ ጨረታ ስራ ያጓትታል በሚል ያለ ጨረታ ህገወጥ ግዢ መፈፀም ከኢትዮጵያ ባህር ትራንዚት ...
### Text: ታራሚዎች አመለጡ በጋምቤላ ከተማ ማረሚያ ቤት ትላንት በተቀሰቀሰ ብጥብጥ 90 ታራሚዎች ማምለጣቸውን የከተማዋ ከንቲባ አቶ ኮት ሜንታፕ ለጀርመን ራድዮ ተናገሩ። ታራሚዎቹ ያመለጡት በአጥር ዘልለው ነው ብለዋል። በጋምቤላ ማረሚያ ቤት ብጥብጡ የተነሳው ትላንት ረፋድ ላይ በሁለት ታራሚዎች መካከል በተፈጠረ የግል ጠብ ምክንያት መሆኑን ከንቲባ ኮት ሜንታፕ ገልጸዋል። ሁለቱ ታራሚዎች ውኃ በጀሪካን ሲቀዱ መጋጨታቸውን የሚናገሩት አቶ ኮት ጠቡ የብሔር መልክ ከያዘ በኋላ ወደ ብጥብጥ ተቀይሯል ብለ...
### Text: የፖላንድ አውሮፕላን ድንገተኛ የሞተር ብልሽት ገጥሞት በአዲስ አበባ ለማረፍ ተገደደ።ንብረትነቱ የኢንተር አየር መንገድ የሆነ አውሮፕላን በሞተር ላይ በገጠመው ድንገተኛ ብልሽት ምክንያት በኢትዮጵያ የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ለማረፍ መገደዱን የፖላንድ መንግስት አስታውቋል።አውሮፕላኑ ከኬንያ ሞምባሳ 167 ሰዎችን አሳፍሮ እየተጓዘ በነበረበት ወቅት በአንደኛው የሞተር ክፍሉ ላይ የተሳሳተ መረጃ በመነበቡ ምክንያት አዲስ አበባ እንዲያርፍ ተገዷል ብለዋል።በአውሮፕላኑ...
### Text: በምርጫ ጉዳይ አሜሪካ ሶማሊያን አስጠነቀቀች።የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሶማሊያ መሪዎች የምርጫ የጊዜ ሰሌዳውን እንዲያከብሩና ተጨማሪ መዘግየት እንዳይኖር ማስጠነቀቁን ቢቢሲ ዘግቧል።ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ምርጫው የሚዘገይ ከሆነ የቪዛ ገደቦችን ጨምሮ ባለስልጣናት ላይ ያነጣጠሩ ማዕቀቦችን እንደሚጥል አስታውቋል።አገሪቱ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልታደርገው ባቀደችው አዲሱን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ የካቲት 18፣ 2014 ዓም ምርጫ መጠናቀቅ እንደሚኖርበት አሜሪካ አስታውቃለች።ሶማሊያ ...
### Text: የትምህርት ሚኒስትሩ ፕር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ ምን ምን ጉዳዮችን አነሱ በ2014 የትምህርት ዘመን ለፈተና የተመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በጠቅላላ 985 ሺህ 354 ተማሪዎች ሲሆኑ ለፈተና የቀረቡት 92 ነጥብ 2 908 ሺህ 256 ተማሪዎቹ ሲሆኑ 77 ሺህ 98 ተማሪዎች ፈተና አልወሰዱም። በደንብ ጥሰት ፣ለመኮራረጅ በመፈለግ እና በሌሎች ምክንያቶች 50 ሺህ 170 ተማሪዎች ሳይፈተኑ ቀርተዋል። በ2014 የትምህርት ዘመን 899 ሺህ 520 ተማሪዎች ተፈትነዋል ። በፆታ ማዕከል...
### Text: ዶክተር አብይ አህመድ️የጠቅላይ ሚኒስተር ዶር ዐብይ አህመድ ከአሜሪካ ቆይታ ሲመለሱ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ዋና ዋና ሃሳቦች ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎችን ወደ ሀገር ቤት ሲመጡ በፍቅር ተቀብለን እንድንሸኛቸው አደራ፡፡ የሚፈልጉትን ሁሉ በመስጠት በክብር ተቀብለን አክብረን በሃገራቸው ኮርተው እንዲሄዱ ሁሉም ሃገር ውስጥ ያለ ዜጋ ርብርብ ያድርግ፡፡ ዋና ተቃዋሚ በመሆን የሚታወቁት ጀዋር ሙሃመድ እና ታማኝ በየነ ጋር በጋራ መክረናል ወደ ሃገራቸው በመምጣት ከህዝባቸው ጋር ለመገናኘት በ...
### Text: በባሌ ዞን የተከሰተ ረሃብ የለም የኦሮሚያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንየኦሮሚያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ረሃብ ተከስቷል ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ መሰረት ቢስ መሆኑን ገልጿል፡፡ በባሌ ዞን እንደ ሌሎች ዞኖች ድጋፍ ለሚሹና ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ መሆኑንም ኮሚሽኑ ገልጿል፡፡ ኮሚሽኑ ድጋፍ የሚፈልጉ ዜጎችን ለማቋቋም በቅንጅት እየተሰረ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ለተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች...
### Text: ለሕክምና ከሄዱበት ሕንድ መመለስ ያልቻሉ ኢትዮጵያዊያን ችግር ላይ ነን ብለዋልበአሁኑ ሰዓት አገሪቱ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኘን ለመከላከል ከአንድ ነጥብ ሦስት ቢሊየን በላይ ሕዝቧ ከቤት እንዳይወጣ እና ማንኛውም እንቅስቃሴ እንዳይደርግ አግዳለች።ይህን ተከትሎም ለህክምና ወደ አገሪቱ የሄዱ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው መመለስ ባለመቻላቸው ከባድ ችግር ላይ እንደሚገኙ ለቢቢሲ ገልፀዋል።ዘውዲቱ ንጉሴ የመቅኔ ንቅለ ተከላ ወይም ቦንማሮ ትራንስፕላንት የሚባል ህክምና ለማግኘት ነበር ለሁለት ሳምንታ...
### Text: የወጣቶች ተሳትፎ ለብሄራዊ መግባባት እና ለመጪው ምርጫ በሚል እዕስ ነገ ቅዳሜ ጥዋት 3 ሰዓት በብሄራዊ ትአትር መዘጋጀቱ አዘጋጆቹ ገልፀውልናል።የመግቢያ ካርዱ በከተማዋ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ መደብሮች ማግኘት እንደሚቻል የተነገረ ሲሆን በመድረኩ ዶር ብርሃኑ ሌንጂሶ ፣ ዶር መስከረም ገስጥ፣ ፓስተር ፃድቁ አብዶ ፣ ዶር ወዳጄነህ መሃረነ፣ ኡስታዝ አቡበክር አህመድ፣ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ይገኛሉ።ይህን መድረክ ያዘጋጀው ዓለም አቀፍ ማነቃቃት አገልግሎት ነው።በሌላ መረጃ አፍሪ...
### Text: አጭር ማስታወሻ 1ኛ በአዲስ አበባ በጊዜያዊነት ታግዶ የነበረው መሬት ነክ አገልግሎት አሁን ላይ እግዱ ተነስቶ አገልግሎቱ በየክፍለ ከተማው እየተሰጠ ነው። ታግደው ከነበሩ አገልግሎቶች መካከል ጊዜያዊ እግድ የተነሳላቸው አገልግሎቶች ዝርዝር በዚህ ይመልከቱ 66990 2ኛ ተቋርጦ የቆየው የማይንቀሳቀስ ንብረትን በሽያጭ ሆነ በስጦታ የማስተላለፍ ውል ከሰኞ ጥር 23 2014 ዓም ጀምሮ ይጀምራል። አገልግሎቱን ለማግኘትና የጉዳይ መከታተያ ቁጥር በኦንላን ለማግኘት ይጠቀሙ።3ኛ ...
### Text: ምርጫ2013 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች አስመልክቶ ትላንት መግለጫ መስጠቱ ይታወሳል። ዛሬ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስፍሯል።በዚህም በተለያዩ ምክንያቶች ሰኔ 14 ድምጽ መስጠት የማይቻልባቸው አካባቢዎችን ገልጿል። በእነዚህ አከባቢዎች ምርጫው ጳጉሜ 1 የሚካሄድ ይሆናል ተብሏል።እነዚህም ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል፣ ሺናሻ ልዩ፣ ካማሽ እና ዳለቲ በኦሮሚያ ክልል ቤጊ፣ ሰኞ ገ...
### Text: ሼር ለጠቅላላ ሀኪሞች የወጣ የኮንትራት ቅጥር የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ በዞን ጤና መምሪያ እና በልዩ ወረዳ ጤና ፅቤት ክፍት የስራ መደብ ላይ ተፈላጊውን ችሎታ የሚያሟሉ ሀኪሞችን በኮንትራት ቅጥር አወዳድሮ መመደብ እንደሚፈልግ አሳውቋል። የስራው መደቡ መጠሪያ ጠቅላላ ሀኪም የሙያ መስመር ተፈላጊ ችሎታ በጠቅላላ ህክምና በዲግሪ የተመረቀች የስራ ልምድ ዜሮዓመት ብዛት 379 ሶስትመቶሰባዘጠኝ ደመወዝ 9056 የስራ ቦታ በእጣ ነው የሚለየውማሳሰቢያ 1ኛ...
### Text: በአዲስ አበባ ከተማ የፌዴራል ፓሊስ በመምሰል የአንድን ግለሰብ ቤት ለመዝረፍ የሞከሩ ግለሰቦች ሙከራቸው በህብረተሰቡ እና በፀጥታ ኃይሎች ትብብር መክሸፉን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ።ድርጊቱ የተፈፀመው በልደታ ክከተማ ወረዳ 08 ልዩ ቦታው ቀጠና አንድ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲሆን 4 የፌዴራል ፖሊስ የደንብ ልብስ የለበሱና 2 ሲቪሎች ሆኖው በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በመግባትና ሀሰተኛ የፌዴራል ፖሊስ መታወቂያ በማሳየት በር እንዲከፈትላቸው ካደረጉ በኃላ ሰራተኛዋን አግተው ዝ...
### Text: የዝነኛው ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ባለቤት ወይዘሮ ፋንቱ ደምሴ ለቢቢሲ አፋን ኦሮሞ በሰጡት ቃል ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ህይወቱ ከማለፉ በፊት ሰርቶ ያጠናቀቀው ሙሉ አልበም በሚቀጥለው ሳምንት ይለቀቃል ብለዋል።ወሮ ፋንቱ ደምሴ የፊታችን ሰኞ ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ በ34 ዓመቱ ከተገደለ 1 ዓመት እንደሚሆነው አስታውሰዋል።አክለውም ህዝቡ ለእሱ ያለውን ስሜት አውቃለሁ ድምፁን መስማት ያፅናናቸዋል ብዬ አስባለሁ ብለዋል።ወሮ ፋንቱ የድምፃዊ ሃጫሉ አዲሱ 3ኛው አልበም ከመሞቱ ብዙም ሳይቆይ...
### Text: ከትላንቱ የአውሮፕላን አደጋ ትረፊ ያላት ነብስበመዘግየቱ ምክንያት ከኢትዮጵያ አየር መንገዱ አደጋ ሞት ያመለጠው ግርካዊ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ግሪካዊ አንቶኒስ ማቭሮፖሎስ በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሳፈር ትኬቶን ቆርጦ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ደርሶ ነበር፡፡ነገር ግን ለ2 ደቂቃ ያህል በመዘግየቱና መጓዝ አትችልም ተብሎ መከልከሉ አበሳጭቶት ነበር፡፡ከ6 ደቂቃ በራረ በኃላ በቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ላይ የደረሰው አደጋ ግን ...
### Text: ከጅዳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሳዑዲ አየር መንገድ አውሮፕላን በአንዲት መንገደኛ ድንገተኛ ምጥ ምክንያት በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ አረፈ። ጀነቲ ሑሴን ከጅዳ ወደ አዲስ አበባ ስትጓዝ የስምንት ወር እርጉዝ እንደነበረች በአስመራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። ጀነቲ ባለፈው ቅዳሜ በጉዞ ላይ ሳለች ከጠዋቱ 1 ሰዓት ከ15 ደቂቃ ምጥ ሲጀምራት ከአዲስ አበባ በመብረር ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኤርትራ የአየር ተቆጣጣሪዎች ጋር በመነጋገ...
### Text: በግለሰቦች መካከል በተፈጠረ ግጭት የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ በባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ትናንት በገበያ ስፍራ በግለሰቦች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡በመምሪያው የኮሚኒኬሽን ዲቪዥን ባለሙያ ኮማንደር ናስር ኡመር እንደገለጹት አደጋው የደረሰው ትናንት መስከረም 18 ቀን 2012 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት አካባቢ0ሀረዋ ከተማ በሁለት ሰዎች መካከል በተከሰተ አለመግባባት ነው፡፡አለመግባባቱ ወደ ከፍተኛ ግጭት በማምራቱ አምስት ሰዎች ሕ...
### Text: የ2ተኛው ቀን የ12ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ ተሰጥቷል።የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ትላንት የካቲት 29 ቀን 2013 ዓም መጀመሩ ይታወቃል።በዛሬው ዕለት የ2ኛው ቀን ፈተና በመላ ሀገሪቱ ሲሰጥ ውሏል።ከፈተናው ሂደት ጋር በተያያዘ የተለያዩ አስተያየቶች ከተማሪዎች እና ከተማሪ ወላጆች እያደረሱን ይገኛሉ። አንዳንድ ተማሪዎች ስልክ ይዞ የመገኘትም ነገር እንደነበረ ተፈታኞች ለቲክቫህ እያሳወቁ ነው።በተለያዩ የቴሌግራም ግሩፖች ላይ ሞባይል ስልክ ይዘው የሚገቡ ተማሪዎች ፈተናውን በማንሳት እያሰረ...
### Text: የ አበበች ጎበና ህፃናት ክብካቤ እና ልማት ማህበር ከሰዓታት በፊት ባሰራጨው መልዕክት ክብርት ዶር አበበች ጎበና እዳዬ አሁንም በጳውሎስ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል ሕክምና እያገኙ መሆኑን አሳውቋል።ዶክተሮቻችው ለቤተሰብ እንደገለፁት ጤናቸው በጣም መሻሻል አሳይተዋል፡፡ የልብ፣ የኩላሊት፣ የጉበት፣ የደም ግፊትና የመሳሰሉት ምርመራ ተደርጎላቸው ጥሩ የሚባል ሁኔታ ላይ መሆናቸው ዶክተሮች ገልፀዋል ብሏል ማህበሩ ባሰራጨው መልዕክት።ማህበሩ የጳውሎስ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች ደከመኝ...
### Text: ኢትዮ ሶማሌ ክልል️◾️በሶማሌ ክልል የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደሚፈፀሙ በነዋሪዎች ሲነሳ ቆይቷል።◾️በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች በታየው የፍቅርና የመደመር ሂደት ውስጥ እኛም እንካተት በሚል ጥያቄ ያነሱ የህዝብ ተወካዮች እና የሀገር ሽማግሌዎች ላይ ከፍተኛ ወከባ በክልሉ መንግስት ጥቂት አመራሮች ሲደርስ ቆይቷል።◾️ስልጣን ልቀቅ ተብያለሁ ስልጣኔን ከምለቅ ብሞት ይሻለኛል በሚል ሰፊ ቅስቀሳ ሲደረግ ነበረ።◾️ያለ ክልሉ ነዋሪዎች ፈቃድና ይሁንታ ክልሉን አስገነጥላለሁ በማለት ከፍተኛ...
### Text: 1627ኛ መደበኛ ሎተሪ ወጣ ሼር 1627ኛው መደበኛ ሎተሪ ሐሙስ ሐምሌ 18 2011 ዓም በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል1ኛ 600000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 1444522ኛ 300000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 0129903ኛ 150000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0638484ኛ 60000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 1...
### Text: አተዳዳሪዎች ዛሬ የስራ ቀን አይደለም ወደቤት ግቡከምርጫ ጣቢያዎች ውጪ በተለይም በፖለቲካ ፓርቲ እጩ ወኪሎች ላይ በስፋት የሚደረጉ ህገወጥ ተግባራት በውጤቱ ላይ ትልቅ ተፅእኖ አላቸው።ምርጫ ቦርድ የምርጫውን ውጤት በሚመረምርበት ሁኔታ እና በሚያፀቅድበት ጊዜም ይህንን ታሳቢ አድርጎ ነው። ይሄን የመንግስት አካላት ማወቅ አለባቸው።የመንግሥት አካላት ሰራተኞቻቸውን ፣ አስተዳዳሪዎቻቸውን ወደቤቶቻቸው እንዲገቡ ማድረግ አለባቸው። ዛሬ የስራ ቀን አይደለም ከህግ አስፈፃሚዎች ውጪ፣ ከምርጫ ቦርድ ...
### Text: 4 የፖለቲካ አመራሮች እና አንድ የፖሊስ አመራር ላይ እርምጃ ተወስዷል አቶ ጀማል ሀሰን ከጥቂት ቀናት በፊት በሰሜን ሸዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር አዋሳኝ ቦታዎች ተከስቶ የነበረውን ግጭት ማብረድ የተቻለ ሲሆን ችግሩን መከላከል አልቻሉም በተባሉ ላይ እርንጃ እየተወሰደ ነው።የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር የህዝብን ሰላም፣ ደህንነት አላረጋገጡም ባላቸው አመራሮች ላይ ፖለቲካዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አሳውቋል።የብሄረሰብ አስተዳደሩ ኮሚኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አ...
### Text: የዩኒቨርሲቲ ምደባን በተመለከተ️የዩኒቨርሲቲ ትምህርት በጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ይጀመራል የትምህርት ሚኒስቴር የ2011 ትምህርት ዘመን በጥቅምት የመጀመሪያ ሳምንት እንደሚጀመር አስታወቀ።በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩት የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ማዘጋጃ ጥናት ላይ ሰፊ ውይይት ለማካሄድ፣ በመስከረም ወር ያሉትን ብሄራዊና የሀይማኖታዊ በአላትን እንዲሁም የትራንስፖርት...
### Text: እንኳን ደስ አለንኢትዮጵያዊቷ ድምጻዊት ብሩክዊትጌታሁን ቤቲ ጂ ለአምስተኛ ጊዜ በተካሄደው በመላው አፍሪካ የሙዚቃ ሽልማት አፍሪማ ላይ በሦስትዘርፍ አሸናፊ ሆነች።ድምጻዊት ቤቲ ጂ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ አልበም፣ የምስራቅ አፍሪካ በምርጥ ሴት አርቲስት እና የአፍሪካ ተስፋ የተጣለበት ዘርፍ ነው ሽልማትዋን የተቀበለችው።ድምጻዊት ቤቲ የዓመቱን ምርጥ አልበም ሽልማትዋን ያሸነፈችው ወገግታ በሚለው አልበሟ ነው።እንዲሁም የምስራቅ አፍሪካ ምርጥ ሴት አርቲስት ሽልማትን መን...
### Text: ኢትዮጵያ ️ ኢትዮጵያ በሴቶች 5000 ሜትር ውድድር ባስመዘገበችው ወርቅና ነሀስ ከፍተኛውን የቡድን ስራ የሰራችው ለተሰንበት ግደይ ከድሉ በኃላ ተከታዩን ብላለች የገባሁት ለቡድን ስራ ነው። ተሳክቶልኛል በ1500 ሜትር የብር ሜዳሊያ ያመጣችው በ5000 ሜትር ለሀገሯ ወርቅ ያስገኘችው ጉዳፍ ፀጋይ ተከታዩን ብላለች ውድድሩን ለማሽነፍ ነበር የገባሁት። እግዚአብሔር ረድቶኛል በጣም ደስ ብሎኛል። ወደ ሀገራችን ወርቁን አምጥተነዋል ደስ ብሎኛል።ወርቅ ነው የምፈልገው ወርቅ በማምጣታችን ደ...
### Text: አዲስ አበባ️በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 በተለምዶ ዘይት መጭመቂያ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ጤፍን ከባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል እንጀራ በሚሸጡ ግለሰቦች ላይ በህብረተሰቡ ጥቆማ በቁጥጥርስር ውሏል፡፡ወሪት ወርቄና ትዕግስት አዳነ እንጀራ በመጋገር ለአንድ ወር ሰርተዋል፡፡በቆይታቸውም 45 ኪሎ ግራም ጤፍን 100 ኪሎግራም ጀሶ ጋር በመቀላቀል ለባለሱቆች ያከፋፍላሉ፡፡የማይሸጥና የተበላሸ እንጀራን ጀሶ ከተቀላቀለበት ጤፍ ጋር እንደገናበመቀላቀል ለጥቅም እንደሚውል የታዘቡት...
### Text: የእሳት አደጋ️በኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራዩ ከተማ መግቢያ ላይ የሚገኘው ኢንተማ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሻማ ፋብሪካ ላይ በደረሰበት የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተገለፀ።በዚህ የእሳት አደጋ ከፋብሪካው አቅራቢያ የሚገኙ ሁለት የንግድ ሱቆችና አንድ መኖሪያ ህንፃ ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን አስታውቋል።የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ስለሺ ተስፋዬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ከሌሊቱ ...
### Text: የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተፈጸሙ ወንጀሎች ዙሪያ በኦሮሚያ ክልል ሲካሄድ የነበረው ምርመራ መጠናቀቁን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዛሬ አስታውቋል።የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እና ኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጉዳዩን አስመልክተው በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።ምአቃቤ ህጉ አቶ ፍቃዱ ጸጋ በመግለጫው ተከታዩን ብለዋል በ488 የክስ መዝገብ 5 ሺህ 728 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመስርቶባችዋል። 3 ሺህ 377 ተከሳሾች በፌደራል መንግስት ስልጣን ስር የሚወድቅ ወንጀል በመፈጸማቸው ...
### Text: ጥቅምት 42013 ዓምየኢትዮጵያ ኮቪድ19 መረጃዎች በሶማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 146 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠ ሰው አልተገኘም። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 85 የላብራቶሪ ምርመራ ተራደርጎ 27 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 765 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 76 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የ2 ሰው ህይወት አልፏል 1 ከእንጅባራ ህክምና ማዕከል፣ ...
### Text: በኢትዮጵያ ለአራተኛ ጊዜ የሚካሄደው የህዝብና ቤት ቆጠራ መጋቢት 19 ቀን 2011 ዓም በመላው አገሪቷ ይጀመራል። በየአስር ዓመቱ ለሚካሄደው ለዚህ ስራ 152 ሺህ የቆጠራ ቦታዎች፣ 182 ሺህ ቆጣሪዎችና 38 ሺህ ተቆጣጣሪዎች እንደዚሁም ለቆጠራው የሚያመቹ የቆጠራ ቦታ ካርታዎች መዘገጀታቻዉን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎች ዘግቧል፡፡ ህዝቡ ትክክለኛውን መረጃ በመስጠት ለስኬቱ የበኩሉን ሚና መጫወት እንዳለበት ነው በኤጀንሲው የኦሮሚያ የህዝብና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን ፀሃፊ አቶ ሼኮ ...
### Text: 1 የመጀመሪያው የገዳ ፌስቲቫል ከፊታችን መስከረም 20 2012 ዓም ጀምሮ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለፀ።በዘንድሮ ዓመት በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ እና በቢሾፍቶ ሆራ ሀርሰዴ የሚከበሩ የኢሬቻ በዓላት መስከረም 24 እና 25 2012 እንደሚበሩ ይታወቃል።የመጀመሪያው የገዳ ፌስቲቫል እና ታላቁ የኢሬቻ ሩጫ የዚሁ በዓል አካል መሆናቸው ተገልጿል። በዚሁ መሰረት መጀመሪያው የገዳ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የኦሮሞ ባህል ማእከል እንደሚካሄድ የፌስቲቫሉ አዘጋጅ ኮሚቴ በሰ...
### Text: ከ38 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት በበጎፈቃድ መሰብሰብ ተችሏል በትምህርት ሚኒስቴር አነሳሽነት የተጀመረው የእኛ ለእኛ የበጎ ፈቃደኞች መርኃግብር ላይ ላለፉት 3 ወራት ለተሳተፉ በጎፈቃደኛ ወጣቶች ዛሬ በትምህርት ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ ሚኒስትር ዴኤታዋ ወሮ ጽዮን ተክሉ በተገኙበት የሰርተፍኬት አሰጣጥ መርኃግር ተከናውኗል፡፡ በአጠቃላይ የበጎ ፈቃድ ዘመቻው ከ350 በላይ በጎ ፈቃደኞች የተሳተፉ ሲሆን ዛሬ በአዲስ አበባ ለሚገኙት በጎፈቃደኞች ይህ መርኃግብር ተዘጋጅቷል፡፡ በሦስት ወር የበጎ...
### Text: ማሳሰቢያ በሌሊት አካባቢያቸውን የሚጠብቁ ሁሉ የዜጎችን ሰብዓዊ መብት ማክበር አለባቸው የደብረብርሃን ሰላምና ህዝብ ደህንነት ጽ ቤት የደብረብርሃን ሰላምና ህዝብ ደህንነት ጽ ቤት በሌሊት አካባቢያቸውን የሚጠብቁ ሁሉ የዜጎችን ሰብዓዊ መብት ማክበር እንዳለባቸው አሳስቧል።ጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ዳንኤል እሸቴ በወቅታዊ ሀገራዊ ችግር ምክንያት ነዋሪዎች ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር ተቀናጅተው አካባቢያቸውን እየጠበቁ እንደሚገኙ አስታውሰዋል፡፡ይሁን እንጂ ህብረተሰቡ አካባቢውን በተራ በመጠ...
### Text: ኤርትራ ሩስያ የሩሲያ ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳይያስ አፈወርቂን በክሬምሊን ቤተ መንግሥት ተቀብለው አነጋገሩ።የኤርትራ የማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረ መስቀል በትዊተር ገጻቸው ባወጡት ቃል ፕሬዚደንት ኢሳይያስ እና ፕሬዚደንት ፑቲን ዛሬ ረቡዕ ከቀትር በኋላ ባደረጉት ቆይታ የአገሮቻቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ዐለም አቀፍ ጉዳዮች እንዲሁም በጋራ ትኩረት በሚሰጧቸው ሁኔታዎች ዙሪያ በስፋት መወያየታቸውን አስታውቀዋል፡፡አያያዘውም የኤርትራ ፕሬ...
### Text: በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የነን ካፌ ተማሪዎች መመገቢያ ወይም በግቢው ተማሪዎች ክፍያ ከፍለው የሚጠቀሙባቸው ካፌዎች የጥራት ጉድለት እንዳለባቸው ተማሪዎች ገለፁ። ተማሪዎች እንደሚሉት ካፌዎቹ ጨረታ የሚያሸንፉት በከፍተኛ ገንዘብ በመሆኑ ትርፍ ለማግኘት ሲሉ ደረጃውን ያልጠበቀ እና የወረደ ምግብ እያቀረቡ እንደሆነ ገልፀዋል። ተገልጋይ ተማሪዎች ጉዳዩን ለተማሪዎች ህብረት በተደጋጋሚ ቢናገሩም እስካሁን ድረስ ምንም ለውጥ ሊመጣ አልቻለም። የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ውጭ ወጥቶ ለመመገብ ...
### Text: ሜቴክ️ሰሞኑን ከታሰሩት የሜቴክ እና ደኅንነት አመራሮች እና አባላት መካከል የተወሰኑት ሥም ዝርዝር ይፋ ወጥቷል፡፡ ከእነዚህም መካከልየሰሜን ጎንደር ደኅንነት ሃላፊ አቶ አሸናፊተስፋሁን ፣ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአማራ ክልል ደኅንነት ሃላፊ የነበረው አቶ ነጋኑሩ ፣በሱማሌ ክልል የደኅንነት ሥራዎችን ሲያስተባብር የነበረው አቶ ቢኒያምማሙሸት ፣ በደኅንነቱ ሥር የግንቦት 7 ክትትል ዴስክ ሃላፊ የነበረው አቶ ሸዊትበላይ ፣የሐረሬ ክልል ደኅንነት ሃላፊ የነበረው አቶ ...
### Text: የኦሮሞ እና የአማራ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና ምሁራን በዜጎች ደህንነት ላይ ልዩነትን በማጥበብ የጋራ ጉዳዮችን ይዞ መሄድ በሚል ሀሳብ ላይ ምክክር ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ምክክሩ የተደረገው የሁለቱ ብሄር ፖለቲከኞችና ምሁራን በሁለቱ ህዝቦች የጋራ ጉዳዮች ላይ በመወያየት የጋራ ሀሳብ መያዛቸው አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ነው ተብሏል።የሁለተኛው የጋራ መድረክ ባለ አምስት 5 ነጥብ የጋራ የአቋም መግለጫ ኢትዮጵያ የብዙ ብሄሮችና ብሔረሰቦች፣ ሃይማኖቶችና የፖለቲካ አመለካከቶች ሀገር መሆኗ...
### Text: ቲክቫህ ኢትዮጲያ ከ ጋር በመተባበር ከአፋር፣ ኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች 14 ወረዳዎች0 ለተዉጣጡ 56 ወጣቶች በዲጂታል ሰላም ግንባታና መሰረታዊ የሚዲያ ክህሎት ላይ በየክልሉ የ4 ቀን የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጥተዋል፡፡ ስልጠናው ቴክኖሎጂ በተለይ ማህበራዊ ሚዲያ እንዴት የግጭት መንስዔ ሊሆን እንደሚችልና ግጭቶችን እንደሚያባብስ፣ እንዴት የሰላም ግንባታ ጥረቶችን ሊደግፍ አንደሚችል እንዲሁም በዲጂታል ሰላም ግንባታ ላይ የወጣቶች ሚና ምን እንደሆነ፣ የወጣቶችን እምቅ አቅም እንዴት ...
### Text: እጅግ አሳዛኝ ዜና ታላቁ የጥበብ ሰው ጋሽ ፍቃዱ ተክለማርያም ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጭ ሆኑ የወገኖቹንም ድጋፍ ጠይቋል፡፡በሀገራችን ስማቸው ቀድሞ ከሚነሱ የመድረክ ፈርጦች አንዱ የሆነው ጋሽ ፍቃዱ ተክለማርያም ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጭ በመሆናቸው በከፋ ህምም ላይ እንዳለ እና የህዝቡ ድጋፍእንደሚያስፈልገው ተገለጿል፡፡ላለፈው አንድ ወር በቤተሰብ እና ወዳጅ እገዛ ህመሙን ለመቆጣጠር መሞከሩን የገለጹልን የድጋፍ ኮሚቴ አስተባባሪዎቹ በቤተሰብ በኩል አስፈላጊውን የህክምና ክትትል እና ...
### Text: የአድዋ ድል በአልን ምክንያት በማድረግ በ 6 የሚዘጋጅ የ 3ቀናት ዘመቻበጫማ ጠረጋ ሊስትሮ የሚደረግ የገቢ ማሰባሰቢያ ገቢው የሚሰበሰበው በተመረጡ የከተማችን አካባቢወች ሲሆን ከ ሰበታ አጃምባ ተፈናቅለው ዓለም ባንክ ለሚገኙ ተጎጂዎች የሚደረግ በጎ ፈቃደኞች የሚከናወን ለ3 ቀናት የሚቆይ የጫማ ጠረጋ ሊስትሮ ዘመቻ ነው፡፡ መጽሐፍ ማሰባሰብ ይህም ዘመቻ በደቡብ ክልል በወራቤ ከተማ ለሚገኘው ወራቤ 1ኛ ደረጃ ትቤት ቤተ መጽሐፍት ሁሉም ሰው ለ 3 ቀናት አድዋን በማሰብና የተለያዩ መ...