text
stringlengths
414
53.2k
በሺዎች በሚቆጠሩ የኑባሬ ዓመታት ኢትዮጵያ አሁን እንደምንገኝበት ዘመን ፈተና ውስጥ ገብታ አታውቅም። ለበርካታ ጊዜያት በውጭ ወራሪዎች ጥቃት የፈፀሙባት ጠላቶቿ በዚህ ዘመን ጡቶቿን ጠብተው ለጉልምስናና ለአዛውንትነት ዕድሜ የበቁ ልጆቿ የጋረጡባትን ያህል ፈተና አላመጡባትም። የዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ‹‹…ላም እሳት ወልዳ እንዳትልሰው እሳት ሆነባት፤ እንዳትተወው ልጅ ሆነባት›› ዓይነት ነገር ሆኖባታል። አንድነቷ ተናግቶና ጠፍቶ በነበረበት ዘመነ መሳፍንት እንኳ በሕዝቦቿ ላይ የአሁኑ ዓይነት የመከፋፈል ስጋት ...
ክሬዲት ካርዶች ሸቀጦችን እና አገልግሎቶችን ለመክፈል የሚያገለግል የመክፈያ ዘዴ ነው። በየትኛውም ቦታ ለመክፈል በጣም የተለመዱ ዘዴዎች አንዱ ነው. የካርድ ባለቤቱ በባንክ አካውንት ይከፍታል, የተወሰነ መጠን ያለው ዕዳ ሊያከማች ይችላል. ይህ የባንክ ዘዴ በብዙ የተለያዩ ዘርፎች ውስጥ እጅግ በጣም ተወዳጅ ሆኖ ተገኝቷል። ካርዱ ተቀባይነት ባገኘበት ቦታ ሁሉ አንድ ግለሰብ ከባንክ ገንዘብ እንዲበደር ያስችለዋል። በመስመር ላይ ካሲኖ ውስጥ ተቀማጭ ለማድረግ ቀላል እና ምቹ መንገድ ናቸው። ክሬዲት ካርዶች በ...
ተሓላቒ ሰብኣዊ መሰላት ኣምነስቲ ኢንተርናሽናል ትማሊ ሓሙስ ኣብ ዘውፅኦ ሪፓርት ካብ ዝሓለፈ ጥሪ ጀሚሩ ኣብ ጀበል ማራ ሰባት ኣብ ቆርበቶም መግሊ ዝሓዘ ቑስሊን አሳሕይታን፣ምስኣን ብርሃን ዓይኒ ሓዊሱ ናይ ዓይኒ ፀገማት፣ተምላስ ደም፣ተቕማጥን ከቢድ ናይ ምትንፋስ ፀገምን ከምዘጋጠሞም ሓቢሩ’ሎ። ዋሽንግተን — ኣምኒስቲ ብተወሳኺ እዚ ኣብ ነበርቲ ዝረአይ ጸገም ጥዕና ሰበስልጣን ሱዳን ዝተጠቐሙዎም ኬሚካላዊ ኣፅዋራት ዝተፈጥሩ ምልክታት እዮም ኢሉ’ሎ።ህጻናት ሓዊሱ ኣስታት 250 ሰባት ብኬሚካላዊ መጥቓዕትታት ...
ምንቍልቋልን ምሽሕካርን ቋንቋ፡ ኣብ ርእሲ ካልኦት ዝውቱራት መዐቀኒታት ከም እኒ ቍጠባ፡ ምስፋን ሕጊ-ኣልቦነት፡ ብኽነት ወዘተ. መስፈሪ ውድቀት ሓደ ስርዓት’ውን ክኸውን ይኽእል እዩ። ኣብ ኤርትራ፡ ገለ ውሱናት ዓመታት ከም መርኣያ ብምውሳድ፡ መራኸቢ ብዙሓን፡ ቃለመጠይቓት፡ መደረታት፡ ኣኼባታት. . . ካብኡ ሓሊፉ’ውን ናይ ተለፎን ጻውዒታት፡ ናይ ኣብያተ ጽሕፈታት ኰነ ኣገልግሎታት ትካላት ዝርርባት ብምስትብሃል ደረጃ ኣጠቓቕማ ቋንቋ ክሳብ ክንደይ ከም ዝተሃስየ ብቐሊሉ ክንግንዘቦ እንኽእል እዩ። ኣብዚ ዛ...
አንጀሊና ጆሊ ኤግዚኪዩቲቭ ፕሮዲዩሰር የሆነችበትና ነሐሴ 28 ቀን 2006 ዓ.ም. ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ ዲፕሎማቶችና የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት በብሔራዊ ቴአትር ሊመረቅ የነበረው ድፍረት ፊልም፣ በፍርድ ቤት እግድ ከተቋረጠ በኋላ የይገባኛል ጥያቄ ማስነሳቱ ታወቀ፡፡ በአሜሪካ በሰንዳንስ ፊልም ፌስቲቫል ተሸላሚ ከሆነ በኋላ የፊልሙ በአዲስ አበባ መመረቅ በብዙዎች በጉጉት እየተጠበቀ ነበር፡፡ እንዲህ የተጠበቀው ፊልም ሊመረቅ በታሰበበት ዕለት ከአሥራ አምስት ደቂቃዎች በላይ ሊታይ አልቻለም፡፡...
ናይ ኣሜሪካ ፕረዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ሃሳይ ኢሎም ዝፀውዕዎ ሓዱሽ ፋይናንሳዊ እገዳ ኣብ ልዕሊ ኢራን ኣንቢሮም።እቲ እገዳ ብፍላይ ንናይታ ሃገር ሃይማኖታዊ መራሒ ኣያቶላህ ዓሊኻመኒ ዒላማ ዝገበረ ምዃኑ ተገሊፁ’ሎ። እዚ ስጉምቲ ዝውሰድ ዘሎ ኣብ መንጎ ክልቲአን ሃገራት ወታደራዊ ረፅሚ ከጋጥም እዩ ዝብል ስኽፍታታት እናዓበየ ኣብዝኸደሉ ዘሎ እዋን እዩ።ሰበስልጣን ኣሜሪካ ኢራን ኣብ ሆርሙዝ ስትሬትስ ንክልተ ነዳዲ ዝፅዓና መራኽብ ኣጥቒዓ ክብሉ ኸሲሶምዋ፣ቴህራን ግን ኣይውዓልኩሉን ክትብል ነፂጋቶ።ኢራን ኣብ ...
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ትናንት ከሰዓት በኋላ በተፈፀመ ጥቃት ከአምስት ሰዎች በላይ መገደላቸውን የክልሉ ፀጥታና ሰላም ግንባታ ቢሮ አስታውቋል። ነቀምት — ጥቃቱን ተከትሎ 11 ሰዎች ቆስለው በፓዌ ሆስፒታል የህክምና ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑን የቢሮው ኃላፊ አቶ አበራ ባየታ ለቪኦኤ ገልፀዋል። “ጥቃቱ የተፈፀመው የገነተ-ማርያም ቀበሌ ምክትል ሊቀመንበር ባለፈው ቅዳሜ ባልታወቁ ሰዎች በጩቤ በመወጋታቸው ነው” ያሉት የቢሮው ኃላፊ የርሳቸው ዘመዶች አፀፋውን ለመመለስ የፈፀሙት ...
ካብ 25 ጥቅምቲ ጀሚሩ ኣብ 30 ጥቅምቲ ኪዛዘም ተመዲብሉ ዝጸንሐ ኣብ ከተማ ፕሪቶርያ ናይ ደቡብ ኣፍሪቃ ዝካየድ ዘሎ ዘተ ሰለም ኢትዮጵያ ክሳብ ዝመጽ ረቡዕ 2 ሕዳር ክቕጽል ምዃኑ ተሓቢሩ። ንምዕባሌታት እቲ ኣብ ዕጹው ማዕጾ ዝቃናዕ ዘሎ ዘተ ብዝምልከት እኹል ሓበሬታ ዛጊት ከምዘየለ ዝሕብሩ ጸብጻባት፣ ኣብ ስምምዕ ክብጸሓሎም ተስፋ ዝተነብረሎም ነጥብታት ገና ብዘይምስኻዖም እቲ ዘተ ክናዋሕ ከምተደልየ እዮም ዘረድኡ። ኣብ’ቲ ኣፍሪቃዊ ሕብረት ከም ሞንጎኛ ፣ ፍሉይ ልኡኽ እቲ ሕብረት ንቀርኒ ኣፍሪቃ ኦሊሴ...
ለዘመናት ሲያሰቃይ የነበረው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ወራሪ ወያኔን በአመጽ አፍረክርኮ፣ አንተንና መሰሎችህን ስልጣን ሲያስጨብጥ፣ ፈንጥዟል። ክስተቱ የመለኮት ስራም ነው ያሉ የዋሆች ነበሩ። በተለይ አንተንና ለማ መገርሳን፣ ሲያወድሱ የነበሩት ጥቂት አልነበሩም። ባደባባይ ትናገሩ የነበረው፣ ህዝብ ሊሰማ የሚፈልገውን ስለነበር፣ ያልታጠቀን ህዝብ ደም፣ በግፍ ካፈሰስው ኦነግ፣ የምትለዩ መስሎታል። በህዝብ አመጽ ልስልጣን በቅተህ ፣ በግፍ የታሰሩን በማስፍትታትህ፣ ህዝብ ተደሰተ። ግን እመነት የጣለብህ፣ በከንቱ እንደ...
መስቀል ንሰይጣን እነጥፍኣሉ ምሳር እዩ። ርእሲ ኣጋንንቲ ዘፍርስ ሰይፊ እዩ። መስቀል ርኹሳት መናፍስቲ እንወገኣሉ ናይ እሳት አውታር እዩ። ብምባል ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ይገልጾ። ሰማዕቱ ቅዱስ ዮስጢኖስ ሰማየ ሰማያት ተወሲዱብዛዕባ መስቀል ዝረኣዩ ፡ ምሥጢር ከምዚ ብምባል ይገልጾ። " ኣንታ ሰብ ሓንሳብ እስከ ብምስትውዓል ሕሰብ ኩሉ ናይ ዓለም ተግባር ብዘይ መስቀል ይትግበርዶ ይኸውን፧ እቲ ሰፊሕ ባሕሪ ብዘይ እዚ ናይ ድኅነት ምልክት ኣይስገርን እዩ። ቅርጺ ሰብ ቅርጺ መስቀል እዩ። ኣዕዋፍ ቅርጺ መ...
ሓደ ሰሙን ድሕሪ መፍትሒ ዘይረኸበ ምርጫ እስራኤል፡ እስራኤላዊያን መን ቀዳማይ ሚንስትር’ታ ሃገር ኮይኑ ከምተመርጸ ገና ኣይፈለጡን ዘለው። ፕረዚደንት’ታ ሃገር ራቨን ረቭሊን ምስ ኹሎም ኣብታ ሃገር ዝንቀሳቀሱ ፓርቲታት ከካይዶ ዝጸንሓ ናይ ክልተ መዓልታት ዘተ ዛዚሙ ንቀዳማይ ሚንስትር ቤንጃሚን ነታንያሁን ተቐናቓኒኡ በኒ ጋንታዝ ሕብረት ክምስርቱ ክሓቱ’ዮም። ድሕሪ ናይ ክልተ መዓልታት ዘተ 55 አባላት ፓርላማ’ታ ሃገር ደገፎም ንነታንያሁ ክህቡ ከለው 54 ድማ ንጋንተዝ ሂቦም ኣለው። እቲ ካብ 1992 ጀሚ...
ህዝቢ ኤርትራ ዝሓለፎ ናይ ቃልሲ መስርሕ ክሳብ ክንደይ ብብድሆታት ዝተሓጽረ ከም ዝነበረ ኣብ ቅድሚ ፈታዊ ኮነ ጸላኢ ፍሉጥ እዩ። እቲ ብደሆታት በቲ ብቐጥታ በቶም “እንተዘይገዛናካ” ዝብልዎ ዝነበሩ ዝመጸ ጥራይ ዘይኮነ፡ ግደ ናይቶም ዘስንቕዎምን ዘዕጥቕዎምን ዝነበሩ ዘራያቶም እውን ቀሊል ከምዘይንበረ ታሪኽና ዝሰነዶ እዩ። እንተኾነ ግን ክንድቲ ዝኸብዶ እንተኸበደ ዘራያት እውን ክንድቲ ዝበዝሕዎ ይብዝሑ፡ ህዝቢ ኤርትራ ካልእ መተካእታ ስለ ዘይነበሮ በቲ “ዝከኣል ዘይመስል ዝነበረ ደሓር ግና ዝተኻእለ እሞ ...
HBXG የባለቤትነት የአዕምሯዊ ንብረትን የሚይዝ እና በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ ካሉ ከፍተኛ 500 ኢንተርፕራይዞች አንዱ የሆነው የኤች.ቢ.ኤስ ቡድን አባል ለሆነው ለተንቆጠቆጡ ከፍ ወዳለ የማሽከርከሪያ ቡልዶዘሮች ብዛት ማምረት የተገነዘበ ልዩ አምራች ነው። ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ድርጅት ጠንካራ የቴክኖሎጂ ልማት ሀይሎች እና የክልል ደረጃ የ R&D ማእከል ያለው ፣ ኤች.ቢ.ጂ በከፍተኛ የቴክኖሎጂ ኢንተርፕራይዝ ፣ እንዲሁም በሄቤ ግዛት ውስጥ ለአዕምሯዊ ንብረት ልማት ቀዳሚ የእርሻ ድርጅት ነው። SD7N ፣ S...
በስፖርቱም ሆነ በሌላው ጉዳይ አገሬን ከነኗሪዎቿ እንደ ሮቤል ኪሮስ ያስተዋወቀልኝ የለም። እንደሱ፥ በደልና ግፉን ሁሉ ባንድ ላይ ሸክፎ ለዓለም ያሳየልኝ የለም። ሙስናውን፣ ውጥንቅጡን፣ የወጣቱን ጉስቁልናና መገፋት፣ የስራ ማጣቱን፣ ሞያ ማቃለሉን፣ የሆድ ስፋቱን፣ የፖለቲካና የዘር መድልዎውን፣ የኑሮ ልዩነቱን (‘ሰላም ውሎ መግባት’ን ካለማወቅና ‘የጠሉትን የመቃወምን ዋጋ’ ካለመተመን፣ እስከ ‘የፈለጉትን ልዩ ነገር መሞከር’ መቻል ድረስ)… “መተዋወቅ” ላይ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ መጭበርበር ደርሶባታል። ...
የሩዋንዳው ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ በቀጣዩ እአአ 2017 ለ3ኛ ጊዜ ሊመረጡ ይችሉ እንደሆን ለመወሰን፣ በቀጣዩ ሳምንት የህገ-መንግሥታዊ ማሻሻያ ድምፅ አሰጣጥ እንደሚካሄድ ገለጹ። ዋሽንግተን ዲሲ — የሩዋንዳው ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ በቀጣዩ 2017 ለ3ኛ ጊዜ ሊመረጡ ይችሉ እንደሆን ለመወሰን፣ በቀጣዩ ሳምንት የህገ-መንግሥታዊ ማሻሻያ ድምፅ አሰጣጥ እንደሚካሄድ ገለጹ። የሩዋንዳ መንግሥት ዛሬ ረቡዕ ይፋ እንዳደረገው ከሆነ፣ ከሩዋንዳ ውጪ ለሚኖሩ ዜጎች ውሳኔ-ሕዝቡ የሚካሄደው በመጪው ታኅሣሥ 1 ቀን እአአ 2...
Labor dispute scope of application of labor proclamation Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions labor law volume 17 አንድ ባለሙያ በአሠሪው ቁጥጥር ሳይሆን በራሱ የሙያ ኃላፊነት የሙያ አገልግሎት ለመስጠት ከአንድ አሠሪ ጋር ውል ሲኖረው ጉዳዩ የሚገዛው በአሠሪና ሠራተኛ ህግ ስላለመሆኑ፣ -ከአንድ ባለሙያ ጋር የሙያ ግልጋሎት ውል ያለው አሠሪ ውሉን በማናቸውም ጊዜ ማፍረስ ሥለመቻሉ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ ...
The portal Vatican News uses technical or similar cookies to make navigation easier and guarantee the use of the services. Furthermore, technical and analysis cookies from third parties may be used. If you want to know more click here. By closing this banner you consent to the use of cookies. I AGREE Hirtengesang. froh...
የአማራ ክልላዊ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለቢቢሲ እንደተናገሩት ''በከተማዋ በሚገኘው ጎዛምን ሆቴል 'አመራሮች በድብቅ እየተወያዩ ነው' በሚል የሀሰት ወሬ የተነሳሱ ወጣቶች በሆቴሉ ላይ ጥቃት በመክፈት ንብረት አውድመዋል። ይህንን ተከትሎ ደግሞ ከተማዋ ውጥረት ውስጥ መዋሏን ተናግረዋል። ጠዋት ላይ የባጃጅ ሹፌሮዎች እና የትራፊክ ፖሊስ በባንዲራ አጠቃቀም እና በመሰል ጉዳዮች ላይ መጋጨታቸውን ተከትሎ የመንግሥት አካላት ሊያነጋግሯቸው ከሰዓት ቀጠሮ እንደነበራቸው የሚያስታውሱት የጎዛምን ሆቴል...
ኮምፓክት-200 ቤይሊ ብሪጅ ከ321-አይነት ቤይሊ ድልድይ ጋር ተመሳሳይ ነው።ልዩነቱ የጨመረው የፓነል ቁመት ወደ 2.134 ሜትር ነው.ረዣዥም ስፋቶች ላሉት አንዳንድ ድልድዮች በማጠናከሪያ ኮርዶች እና በፓነሎች መካከል ባሉ መጋጠሚያዎች መካከል የመቀያየር ዘዴን ተጠቀመ።ይህ ዘዴ ከመጠን በላይ በፒንሆልች ምክንያት የሚፈጠረውን የማይለጠፍ ቅርጽ ሊቀንስ ይችላል.የቅድመ-ቅስት ዘዴ በተጨማሪ የመሃከለኛውን ስፋት እና ቀጥ ያለ ማጠፍ ወደ ትልቅ ደረጃ ለመቁረጥ ጥቅም ላይ ይውላል።ከቦልት ጋር የተገናኙ አካላት የ...
ቀዳማይ ሚኒስተር እስራኤል ያኢር ላፒድ ኣብ ኣስመራ ዘሎ ኤምባሲ ሃገሩ ክዕጾ ከምዘፍቀደ ፡ ጋዜጣ ጀሩሳሌም ፖስት ንምንጭታት ቤት-ጽሕፈት እቲ ቀዳማይ ሚኒስተር ብምጥቃስ ሓቢራ። ኣቐድም ኣቢሉ ላዕለዎት ኣባላት ሚኒስትሪ ወጻኢ ጉዳያት ኣስራኤል፡ ኣብ ኣስመራ ዘሎ ኤምባሲ ኽዕጾ ናብ’ቲ ኣብዚ ግዜ’ዚ ከም ቀዳማይ ሚኒስተርን ሚኒስተር ወጻኢ ጉዳያትን ኮይኑ ዝነጥፍ ዘሎ መራሒ ምሕጽንታ ኣቕሪቦም ምንባሮም ዝጠቐሰት እታ ጋዜጣ፣ ቀዳማይ ሚኒስተር ላፒድ ነቲ ምሕጽንታ እወታዊ መልሲ ሂብሉ ከምዘሎ እያ ኣረዲኣ። ህግ...
In the quest to understand how young musicians become professionals, one is first confronted by the question of what makes a professional. Most musicians seem to have their own definition. ወጣት ሙዚቀኞች እንዴት ባለሙያ መሆን ይቻላሉ ለሚለው ጥያቄ መልስ ስንፈልግ አንድን ሰው ምንንድነው ባለሙያ የሚያደርገው የሚለው ጥያቄ ጣልቃ ይገባል። አብዝሃኞቹ ሙዚቀኞች የራሳቸው መልስ አላቸው። Februar...
ፕረዚደንት ሱዳን ኦማር ኣል-ባሽርን መራሒ ጅቡቲ እስማዒል ኡማር ግሌን ኣብ ግድብ ዓብዪ ህዳሴ ኢትዮጵያ ዑደት ፈፂሞም።ሚስተር ኣል-ባሽር ኣብ ህንፀት መሰረተ-ልምዓት ሱዳን ምስ ኢትዮጵያ ተሓጋጊዛ ክትሰርሕ’ያ ኢሎም። ኢትዮጵያ፡ሱዳንን ግብጽን ብደረጃ ሚንስቲራት ተራኺበን ከምዝዘራረባ ዝዝከር’ዩ።ብደረጃ መራሒ ካብ ግብፅን ሱዳንን ነቲ ግድብ ዝተዓዘቡ ቀዳማይ መራሒ ፕረዚደንት ኦማር ኣል-ባሽር’ዮም። ኣብ ኣሶሳ ኣብ ዝተኸበረ ታሽዓይ በዓል ብሄርን ብሄረሰባትን ከምኡውን ሕገ-መንግስቲ ኢትዮጵያ ዝፀደቀሉ መበል...
ከፊታችን ሀምሌ 1 ጀምሮ ሁሉም ክልሎች ወደ ኦንላይን ትግበራ እንዲገቡ ትዕዛዝ መሰጠቱን በንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ደንበኞች አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ጅራታ ነመራ ለኢትዮ ኤፍኤም ተናግረዋል፡፡ በክልል ደረጃ እስከ ወረዳ ድረስ ይህንን የኦላይን ትግበራ ከህዝቡ ጋር ለማላመድ ወደ አንድ አመት ጊዜ መፍጀቱን ገልፀዋል ። ምን ያህሉ የህብረተሰብ ክፍል ነው ይህንን የኦንላይን ፕላትፎርም ተጠቅሞ ንግድ ፍቃድ ማውጣት ወይም ማሳደስ የሚችለው የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ወደ አንድ...
ብተኸታታሊ ሰለስተ መዓልታት ክካየድ ዝቐነየ ሰሚናር መላእ ኣባላት ሰልፊ ዲሞክራሲ ህዝቢ ኤርትራ (ሰዲህኤ) ተዛዚሙ። እቲ ሰሚናር ኣብቲ ዝተኸፍተሉ ዕለት 23 መስከረም 2022 ብዛዕባ ሰልፋዊ ዕቤትን ምድልዳል ሓድነትን እዩ ተመያይጡ። ቀጺሉ ድማ በቲ ተታሒዙ ዝነበረ መደብ መሰረት ኣብተን ቀጸልቲ ክልተ መዓልታት ብዛዕባ፡ “ፖሊሲ ኣህጉራዊ ዝምድናታት ሰዲህኤን ሓድነትን ሓባራዊ ዕዮን ደምበ ተቓውሞ ኤርትራን” ብሰፊሑ ተመያይጡ። ሰሚናር ንፖሊሲ ኣህጉራዊ ዝምድናታት ሰዲህኤ ዝምልከት፡ በቲ ኣቐዲሙ ዝቐረብ ጽሑ...
የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ፕሬዝደንት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ህብረቱ በግብጽ ላይ የጣለው የአባልነት እቀባ፤ ካይሮ ወደ ህገ-መንግስታዊ ስርዓት ስትመለስ እንደሚስተካከል ተናገሩ። አቶ ኃይለማርያም ይህንን የአፍሪካ ህብረት አቋም አዲስ የተመሰረተው የግብጽ ጊዚያዊ መንግስት ልዑካንን በጽህፈት ቤታቸው አግኝተው ካነጋገሩ በኋላ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ ማምሻውን ለቪኦኤ እንዳስታወቁት፤ የአፍሪካ ህብረት ለግብጽም ሆነ ተመሳሳይ ወታደራዊ መፈንቅለ-መን...
ድርጅቱ ዓለም አቀፍ በረራዎችን ማገድ ኮቪድ 19ን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ ስላልሆነ፤ ሀገራት የቫይረሱን ስርጭት ለመቀነስ ድንበሮቻቸው አካባቢ የታሻሉ ስራዎችን መስራት ይኖርባቸዋል ብሏል፡፡ እንግሊዝ የጉዞ እገዳውን በማንሳት የቱሪዝም ዘርፏን ለጎብኝዎች ክፍት ማድረጓን እና በተለይ ከስፔን የሚሄዱ ጎብኝዎች ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ውሳኔ ማስተላለፏን ሀገራት የጉዞ እገዳውን እያላሉ ስለመሆናቸው በማሳያነትም ጠቅሷል፡፡ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሀኖም ኮቪድ 19ን በዘላቂነት ለመከላከ...
በኢትዮጵያ የብሔራዊ ደህንነትና መረጃ አገልግሎት መዋቅር ውስጥ ተመድበው የሚያገለግሉ የሰለላ ሰራተኞች በጽናት መስራት በማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸው ተሰማ። ለዓመታት የስለላ ሠራተኛና የአዲስ አበባ ቀጠና ኦፊሰር የነበረች የህወሃት አባል መክዳቷ ታወቀ። የጎልጉል ታማኝ የዜና ምንጮች አንዳሉት ድርጅቷ ህወሃትንና ታላቁን የአፈና ተቋም የስለላ ኦፊሰር የነበረችው የመክዳት ውጥኗ እውን የሆነላት ከስድስት ዓመት በኋላ ነው። በተደጋጋሚ ጊዚያት የዲፕሎማት ቪዛ እንዲሰጣት ፓስፖርቷን ለኢሚግሬሽን ብትልክም ያ...
የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ግጭቱን ለማርገብና ሰላማዊ መፍትሔዎችን ለማፈላለግ የሄዱበትን ርቀትና ያሳዩትን ቁርጠኝነት አድንቀዋል፡፡ “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት፣ በትግራይ በኩል የጦር ምርኮኞቹ በከፊል እንዲለቀቁ መደረጉ፣ ብሄራዊ የምክክር ኮሚሽን መቋቋሙ፣ ለሰብአዊነት ሲባል ተኩስ እንዲቆም መደረጉ እና የትግራይ ኃይሎች ከተቆጣጠሯቸው የአፋር አካባቢዎች መውጣታቸው” መተማመን ሊፈጥሩ የሚችሉ ጉልህ እርምጃዎች እንደነበሩም ገልጸዋል ሊቀ መንበሩ፡፡ ኮ...
ሳልሳ የሙዚቃ ስልት ስረ መሰረቱ ከኩባና በውሃ ከተከበበችው ደሴት ፖርተሪኮ ነው። የሳልሳ ሙዚቃ ለነዚህ ሁለት ሃገሮች መገለጫቸው የሆነ የባህላዊ የዳንስ ሙዚቃ ነው። ዋሽንግተን ዲሲ — የሳልሳ ሙዚቃ እ.አ.አ በ1970ዎቹ በኒውዮርክ ታዋቂ እየሆነ ተወዳጅነቱም እየጨመረ መጥቶ ነበር። የሳልሳ የሙዚቃ ስልት የተለያዩ የሙዚቃ ስልቶች በውስጡ የያዘ ነው። ሞንቱኖ፣ ጓራቻ፣ ቻቻቻ፣ በጥቂቱ የቦለሮ እንዲሁም የፖርተሪካውያንን ቦምባ እና ፕሌና የሙዚቃ ስልቶች ስብስብ ነው። ላቲን ጃዝ በመባል የሚታወቀው የሙዚቃ ስ...
ባለፉት 25 ዓመታት በተፈጠረው የማምረቻ ዘርፍ ውስጥ የተሳተፈ ማንኛውም ሰው ብዙ ለውጦች ታይቷል. ከፍተኛ መጠን ያላቸው ፕላዝማ ማሽኖች ኦክሲየሌ መቁረጫ ማሽኖችን ፈጥረዋል. የ CO2 ላርሲዎች መቁረጫ ማሽኖችን ተተኩ. አሁን የቢዝነስ ሌዘር ኩኪዎች የ CO2 ነጠብጣቦችን በመለወጥ ላይ ናቸው. በእያንዳንዱ ለውጥ, አፈጻጸሙን ለማሻሻል ጥረት አድርገዋል. ወደ ጥቁር ሌዘር ጠረጠር ማሻገር ምንም ልዩነት የለውም. ይሁን እንጂ በመሣሪያው የመቁረጥ አቅም በአብዛኛው የሚጠቀሙት እነዚህን በራስ-ሰር የማከማቻ እና...
እቲ ፡ ኣብ ኤርትራ ዝምዝገብ ግህሰት ኩሉዓይነታዊ ሰብኣዊ መሰላት ብዘይ ዝኾነ ምምሕያሽ ይቕጽል ከምዘሎ ዝዘርዘረ ጸብጻብ ፣ ኣብ’ቲ ካብ 13 ሰነ ክሳብ 8 ሓምለ ዝቃናዕ መበል 50 ኣኼባ ባይቶ ሰብኣዊ መሰላት ንትዕዝብትን ግምገማን ክፉት ኪኸዉን እዩ። እቲ እዋናዊ ጸብጻብ፣ ንኤርትራ ዝመርሕ ዘሎ ጉጅለ ህግደፍ ኣብ ምቕናዕ ስርዓተ-ሕጊን ኣዉሓስቱ ዝኾና ትካላትን ፣ ኣብ ምትዕርራይ ገደብ-ግዜ ሃገራዊ/ወተሃደራዊ ኣገልግሎት ፣ ኣብ ምምሕያሽ ነጻነታት እምነት፡ ምትእኽኻብ፡ ሓስባካ ምግላጽን ፕረስን ፣ ኣብ ...
ጉጅለ ፋሽስት ኣብይ ኣሕመድ ኣብ ውሽጢ ሓደ ወርሒ ሰራዊት ሓርነት ኦሮሞ ንምጥፋእ ዘካየዶ ወፍሪ ይፈሽል ምህላዉን፤ መራ ክፍለ ሰራዊት ሓዊሱ ብርክት ዝበሉ ወታደራት እቲ ጉጅለ ፋሽስት ከምዝተማረኹን ከም ዝሞቱን ወሃቢ ቃል ሰራዊት ሓርነት ኦሮሞ ኦዳ ተርቢ ሓቢሩ፡፡ ኣብ ልዕሊ ሰራዊት ፋሽስት ኣብይ ኣሕመድ ሰፍ ዘይብል ክሳራ የብፅሕ ምህላዉ ዝሓበረ መግለፂ ሰራዊት ሓርነት ኦሮሞ፤ እቲ ፋሽስታዊ ጉጅለ ኣብ መብዛሕቲኤን ዞባታት ኦሮሚያ ከካይዶ ዝቐነየ ወፍሪ፤ ብዓወት ሰራዊት ሓርነት ኦሮሞ ተፀንቢሉ ይቕፅል ም...
እነዚህ ጽሑፎች በጣም ጠቀሜታ ያላቸው ቢ .ቢ. ይህ መረጃ የ አንቲጂን ኪት ሙከራ ይግዙ ን ባለሙያ መረጃዎችን ለመረዳት ይረዳዎታል. የበለጠ ለማወቅ ከፈለጉ, በማንኛውም ጊዜ ሊያነጋግሩን ይችላሉ, የበለጠ ሙያዊ መመሪያ ሊያቀርብልዎ እንችላለን. ፈጣን የፀረ-ተንቀሳቃሽ ሙከራ: - ኒው ኮሮኒየስ ፈጣን የፀረ-ተንቀሳቃሽ ምርመራ: - አዲስ ኮሮኒየስ. ምንም እንኳን አዲስ ምርምር አሁንም የሚያመለክተው አዲሶቹ ኮሮኒቫሩስ በበሽታው በተያዙ ሰዎች ውስጥ ጣቶች እና ቺልቢላዎች እንደማያሳድሩ ግን ክርክሩ ቀጥሏል. 2...
በአሜሪካ በብሔራዊ ደረጃ በተደረገ ምርምር የንቦች ቁጥር 40 በመቶ እንደሚቀንስ ተነገረ፡፡ ለንቦቹ መሞት ዋንኛ ምክንያት ንቦቹ በከፍተኛ ሃሳብና ጭንቀት ውስጥ መግባታቸው እንደሆነ ተመልክቷል፡፡ ሰኞ (ግንቦት 10/ሜይ 18) ዕለት የሜነሶታ የሕዝብ ሬዲዮ (Minnesota Public Radio News) እንደዘገበው በአሜሪካ ውስጥ በአጠቃላይ በተደረገው አዲስ ጥናት 6ሺህ ንብ አርቢዎች መጠይቅ የተደረገላቸው ሲሆን በዚህም መሠረት የሟች ንቦች ቁጥር በተለይ በበጋ ወራት እንደሚጨምር ተገልጾዋል፡፡ በተቃራኒው...
ጎብኝዎች በጣቢያው ላይ አስተያየቶችን ሲሰጧቸው በአስተያየቶች ቅጽ ውስጥ, እንዲሁም እንዲሁም የአይፈለጌ መልዕክት መለየት እንዲረዳ የአመልካች IP አድራሻ እና የአሳሽ ተጠቃሚ ተለዋጭ ሕብረቁምፊዎችን እንሰበስባለን. ከኢሜይል አድራሻዎ የተሰራ ማንነትን ያልተገለጸ ሕብረቁምፊ (ሀሽ ተብሎም ይጠራል) የተሰነጠውን ሕብረቁምፊ ተጠቅመው እየተጠቀሙበት እንደሆነ ለማየት የግራቫተርን አገልግሎት ሊሰጥ ይችላል. የጋቭራርድ አገልግሎት የግል ፖሊሲ እዚህ ይገኛል https://automattic.com/privacy/. የአ...
በቻይና 70 ዎቹ ውስጥ ፣ በመጀመሪያ 8 ፒሲዎች መደርደሪያዎች በእደ-ጥበብ ባለሙያ መስራች ሲሠሩ ፣ ጥራቱ እና ተንኮለኛው መንፈስ የእኛ ቁልፍ ባህል ሆኗል።ጥራት ያለው መስዋዕትነት ሳያስከፍል ሰዎች ሞቃታማ የመኖሪያ ቦታን ለማከማቸት እና ለማስጌጥ እንዴት ትንሽ ገንዘብ እንደሚያወጡ ሁልጊዜ እያሰብን ነው። አንድ ነገር የማስዋብ አይነት ብቻ ሳይሆን የማከማቻ እና የማሳያ ባለ ብዙ ተግባር, ለግድግዳ ጌጣጌጥ እና ለቤት ውስጥ መሻሻል ሊሆኑ ይችላሉ!ለዚህም ነው በአሁኑ ጊዜ የኤስኤስ የእንጨት ምርቶች ቋሚ መ...
ጉዳያችን - GUDAYACHN: ቅኝ ግዛት እና ሕዝቡን ቢራ እንዲጠጣ ማበረታታ ምን እና ምን ነበሩ? ዳቦ ሳንጠግብ እና የምናነበውን ጋዜጣ ሁሉ ዘግተው አዕምሯችንን እያደነዘዙ የቢራ ፋብሪካ መደርደር ምን ይባላል? ጉዳያችን - በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች ያሉት ገፅ ነው። Gudayachn is prepared by Gudayachn Multimedia, Communication and Cons...
ሁለቱ ወንድማማቾች ባልፈጸሙት የነብስ ማጥፍት ወንጀል ተከሰው ለ24 አመት ለእስር ቢቆዩም አቃቢ ህግ ባደረገው ዳግም ምርመራ የወንጀል መርማሪዎች የፈጸሙትን ስህተት ተረድቶ ወንድማማቾቹ ባሳለፍነው ግንቦት ከእስር ተፈተዋል ። የሁለቱ ወንድማማቾች ጉዳይ በአሜሪካ ብሄራዊ ውይይት በማድረግ የፖሊስ እና የፍትሕ ስርዓት እንዲሻሻል አግዟል ተብሏል ። ሁለቱ ጥቁር ወንድማማቾች በፈረንጆቹ 1994 ወንጀሉ በተፈጸመበት ቦታ አለመገኝታቸው ተረጋግጧል ። የ21 አመት ወጣት ገድለዋል ተብለው ዘብጥያ በወረዱበት ወቅት የ...
በአገሪቱ ዘመናዊ ትምህርት በ19ኛው መቶ ዘመን በነገሡት በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን በአሁን ዘመን ዳግማዊ ምኒልክ ተብሎ የሚጠራውና ዘመናት የተሻገረው ተቋም መቋቋሙ ይወሳል፡፡ በመግቢያው ላይ የተጠቀሰው የፕሮፌሰር ጆን ማርካኪስ አገላለጽ ሌሎች የታሪክ ምሁራንም ይጋሩታል፡፡ በፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ የዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ድርሳን አገላለጽም፣ የመደበኛ ትምህርት በኢትዮጵያ ለመስፋፋት እንደ አንድ ዐቢይ ክስተት የሚቆጠረው ድርጊት በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን የተከናወነው በንጉሠ ነገሥቱ ስም የሚታወቀው ትምህርት ...
ሆኖም ዩክሬንን እና የሰሜን አትላንቲክ ጦር (ኔቶ)ን ተቀዳሚ አጀንዳ ባደረገው ምክክር ላለመስማማት ተስማምተው ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ የተገናኙት፡፡ ውጥረቱን ለማርገብ በማሰብ ከመገናኘት ውጭ የደረሱበት ስምምነትም የለም፡፡ ነገር ግን ሰርጌይ ላቭሮቭ ውይይቱ “ገንቢ እና ጠቃሚ ነበር” ብለዋል፡፡ ሃገራቸው ከዩክሬን እና ኔቶ ጋር በተያያዘ አለኝ ባለችው ስጋት ላይ አሜሪካ እስከ ቀጣዩ ሳምንት ድረስ የማረጋገጫ ዋስትናን በጽሁፍ ለመስጠት መስማማቷንም ተናግረዋል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፡፡ የመነጋገራቸው ...
ኣብዚ እዋንዚ ኣብ ቅድሜና ዘለዉ ክንዘራረበሎም ዝግበኣና፡ ግን ከኣ ናይ ለውጢ መስመር ቃልስና ከየስሕቱና ክንጥንቀቐሎም ዝግበኣና እዋናውያን ዛዕባታት ኣዝዮም ብዙሓት እዮም። “ሓይልታት ምክልኻል ኤርትራ ኣብዚ ኣብ ትግራይ ዝካየድ ዘሎ ውግእ ተሳቲፉዶ ኣይፋሉን? ኣብዚ ውግእ ዘስዓቦ ኣሰላልፋ መን ምስ መን ኣሎ? ካብቶም ገኒኖም ኣዛረብቲ ኮይኖም ዘለዉ እዮም። እዞም ኣቐዲሞም ዝተጠቕሱ ናይ ዞባን ዓለምን ኣጀንዳ’ውን ኮይኖም ዘለዉ ዛዕባታት፡ ብዝያዳ ነቶም ኣንጻር ህግደፍ ዝተሰለፍና፡ ኤርትራውያን ኣዛረብቲ ...
ኣብ ከተማታት ኢትዮጵያን ሱዳንን ዝርከቡ ኤርትራዉያን ስደተኛትት ፣ “ብመንገዲ ሊብያን ማእከላይ ባሕሪን ናብ ኤውሮጳ ንምእታዉ ዘኽእል ውሕስ መንገዲ ኣሎ” ብዝብል ናይ ሓሶት ወረ ተደናጊሮም ንጉልበታዊን ገንዘባዊን ምዝመዛ ነጋዶ ደቅ-ሰብ ይቃልዑ ከምዘለዉ፡ ንድሕነት ኤርትራዉያን ስደተኛታት ዝሕለቚ ኤርትራዉያን ተንቀሳቀስቲ ይሕብሩ ኣለዉ። ‘ሱርባና’ ናይ ዝተባህለ ተሓላቒ ትካል ኤርትራዉያን ስደተኛታት ሓላፊ ዝኾነ ኣቶ ጆርጆ ገብረስላሴ ኣብ ዝሓለፈ ሰሙን ብመገዲ ፈይስ-ቡክ ኣብ ዘካፈሎ ሓበሬታ፡ ኣብ ከተማ...
በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመውና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች የተካተቱበት ግብረ ኃይል በዞኑ የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ስራውን ሙሉ በሙሉ ጀምሯል። የፀጥታ ኃይሉን የሚመሩት ሜጀር ጄኔራል አስራት ዴኔሮ እንደገለጹት፤ የንፁሃንን ሕይወት በማጥፋት ወንጀል የተሳተፉ ተጠርጣሪዎችን የማደን ስራው ቀጥሏል። “በወንጀሉ የተሳተፉ ተጠርጣሪዎች በአጭር ጊዜ የሕግ ተጠያቂ ይሆናሉ” ሲሉም ተናግረዋል።ችግሩን ከመሰረቱ ለመፍታት በአሁኑ ወቅት በየደረጃው ከሚገኙ የማኅበረሰብ አባላትና...
የሞዛምቢክ የቀድሞው የገንዘብ ሚኒስትር ማኑኤል ቻንግ ፍርድ ፊት እንዲቆሙ ለዩናይትድ ስቴትስ ወይም ለሞዛምቢክ ተላልፈው እንዲሰጡ አንድ የደቡብ አፍሪካ ዳኛ ወሰኑ። ዋሺንግተን ዲሲ — ይሁን እንጂ የሞዛምቢክ የቀድሞው የገንዘብ ሚኒስትር ማኑኤል ቻንግ በደቡብ አፍሪካ እሥር ቤት ይቆያሉ። ቻንግ በዩናይትድ ስቴትስ ክሥና ጥያቄ በደቡብ አፍሪካ አቋርጠው እየተጓዙ ሳሉ የተያዙት ባለፈው ታኅሣስ ነበር። የቀድሞው የገንዘብ ሚኒስትር የተከሰሱት ከባሕር ልማት ፕሮጀክቶች ጋር በተያያዙ የሁለት ቢሊዮን ዶላር ምሥጢራዊ...
በሃይድሮሊክ የሚሰራ ፓይፕ በተለይም በፒኢ ፣ በፒ.ፒ እና በሌሎች ቴርሞፕላስቲክ ቁሳቁሶች ውስጥ የፓይፕ ክፍሎችን ለማዘጋጀት የተሰራ ፡፡ ክርኖች ፣ ቲ ፣ መስቀል እና ሌሎች ማምረቻዎችን ለማምረት ያገለግላል ፡፡ አቅም ከ 90 እስከ 315mm ኦ.ዲ. የመቁረጥ አንግል እስከ 67 ዲግሪዎች ነው ፡፡ የመጋዝ መጠን ዝቅ ማድረግ በሃይድሮሊክ ቁጥጥር ይደረግበታል። በቦታው ላይ የፓይፕ ክፍሎችን ለመያዝ የሚያገለግሉ እንደ ማንጠልጠያ ማያያዣዎች ሁሉ ፡፡ አጠቃቀም እና ባህሪዎች የቁስ ብክነትን ዝቅ የሚያደርግ እና...
ከመለስ ዜናዊ ትዕዛዝ በመቀበል ለ424 የአኙዋክ ተወላጆች የግፍ ዕልቂት ተጠያቂ የነበረው ኦሞት ኦባንግ በስደት በሚገኝበት ፊሊፒንስ ሞቷል። የሞቱ ምክንያት ኤችአይቪ ኤድስ ሊሆን ይችላል የሚል ግምት አለ። ኦሞት ኦባንግ የዛሬ 15 ዓመት አካባቢ በታኅሳስ ወር ከህወሓት ሹሞች ቀጥተኛ ትዕዛዝ በመቀበል ጭፍጨፋውን በፈጸመበት ወቅት የክልሉ የፀጥታና ደኅንነት ኃላፊ ነበር። ለዚህም ኢሰብዓዊ ድርጊቱ ሽልማት ይሆን ዘንድ የወንበዴው ህወሓት መሪዎች የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርገው ሾመውታል። ጋምቤላን እንደፈለ...
ማሕበር መማህራን ኢትዮጵያ ብ1 መስከረም 2022 ኣብ ዝሃቦ ጋዜጣዊ መግለጺ፡ እቲ ኣብ መንጎ ሓይልታት ፈደራል ኢትዮጵያን ክልል ትግራይን ዳግማይ ካብ ዝባራዕ ሰሙን ገይሩ ዘሎ ውግእ ጠጠው ኢሉ ናብ ሰላማዊ መፍትሒ ንክኣትዉ ጸዊዑ። እቲ ማሕበር ብተወሳኺ ከምዚ ዝኣመሰለ ህውከት ብዘይካ ድኽነት፡ ምርሕሓቕን ታሪኻዊ ተሓታትነትን ካልእ ፋይዳ ከምዘይህልዎ በቲ ናብ መርበብ ሓበሬታ ኣዲስ ስታንዳርድ ዝለኣኾ መግለጺ ኣፍሊጡ ። .ናይ ኢትዮጵያ ጥምረት ሲቪላዊ ማሕበራት ብተመሳሳሊ ናብቲ መርበብ ሓበሬታ ኣብ ዝለኣኾ...
ዩናይትድ ስቴትስ ቴክሳስ በሚገኝ አንድ ትምርህ ቤት ውስጥ 19 ህጻናትና 2 መምህራንን ጨምሮ 21 ሰዎች ከተገደሉበት ጥቂት ቀናት በኋላ ዛሬ ዓርብ እዚያው ቴክሳስ ሂውስተን ውስጥ ብሄራው የመሳሪያ ማኅበር ዓመታዊ ጉባኤውን እያካሄደ መሆኑን ተገለጸ፡፡ የቴክሳስ አገረ ገዥ ግሬግ አቦት በጉባኤው ላይ ንግግር ያሰማሉ ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም ወደዚያ ከማምራት ይልቅ ወደ ግድያው ወደ ተፈጸመባት ዩቫልዲ እንደሚያቀኑ ተገልጿል፡፡ አገረ ገዥው በማህበሩ ስብሰባ ላይ በቪዲዮ የተቀረጸ መልዕክታቸውን እንደሚያሰላለፉ ዳ...
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሲገለገልበት የቆየው ለገሃር አካባቢ የሚገኘው ባለ አራትና ሰባት ወለል ሕንፃ፣ እንደ ብዙዎቹ የአዲስ አበባ የዕድሜ እኩዮቹ በአገልግሎት ዘመኑ ልክ ባለበት ቦታ ለመቆየት ያልታደለ ሆኗል፡፡ ቀድሞ የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ በሚል መጠሪያ ይታወቅ በነበረው መንግሥታዊ ተቋም ባለቤትነት የተገነባው ይህ ሕንፃ፣ ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ ዕድሜ ይኖረዋል ተብሎ የተገነባ እንደሆነ ይነገራል፡፡ በአሁኑ ወቅት ግን የታሰበው ረዥሙ ዕድሜው ተገቶ ለሃያ ዓመታ...
ፖል ማናፎርት ካብ ከም ላዕለዋይ ሓላፊ ጎስጓስ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ መዝነቱ ክለቅቕ ዝኸኣለ ብመለክዒ ህዝባዊ ርእይቶ ድምጺ ዶናልድ ትራምፕ ብምንቁልቋሉን እዚ ድማ ንላዕለዎት ኣባላት እቲ ሰልፊ ኣሻቓሊ ኩነታት ኣብ ምዕዋት ፕረዚደንታዊ ምርጫ ስለዝፈጠረን ምዃኑ ተሓቢሩ። ጸብጻባት ከምዝሓበርዎ ዶናልድ ትራምፕ ሓድሽ ላዕለዋይ ፈጻሚ ንጎስጓስ ምርጫ ክመርሕ ብምቑጻሩ ተራ ፖል ማናፎርት ክጎድልዩ ጸኒሑ። እዚ ከይኣክልፖል ማናፎርት ኣብ ጉዳይ ምስሕሓብ ዩክረይንን ሩስያን ኣብ ጎድኒ ሩስያ ተጣቢቑ ደው ምባሉ ዘረ...
በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ የህዝብ ግንኙነት ተጠሪ አቶ ናሆም ስንታየሁ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት በአሁኑ ወቅት ከ7 ሺህ 500 በላይ ህጻናት የልብ ቀዶ ጥገና ህክምና ለማድረግ ወረፋ በመጠባበቅ ላይ መሆናቸውን ነግረውናል። በሙሉ አቅማችን ስንሰራ በሳምንት ከ5 እስከ 7 ህጻናትን ልናክም እንችላለን ያሉት የህዝብ ግንኙነት ተጠሪው በአሁኑ ወቅት ግን የአላቂ እቃዎች እጥረት ስላለብን በሳምንት ከ 2 እስከ 3 ህጻናትን ብቻ ነው እያከምን ያለነው ብለዋል። ማዕከሉ በተደጋጋሚ እንደሚገልፀው ያ...
ኣሶሼት ፕረስ ኣሚር ኣማንን ቶማስ እንግዳን ዝተባህሉ ሪፖርተርን ሰኣልን ጋዜጠኛታቱ ኣብ ኢትዮጵያ ኣዲስ ኣበባ ብ29 መጋቢት 2022 ብዋሕ ካብ ቤት ማእሰርቲ ከም ዝተፈትሑ ሓቢሩ። እዞም ጋዜጠኛታት ን4 ኣዋርሕ ተኣሲሮም ምስ ጸንሑ እዮም ነፍሲ-ወከፎም ብ60.000 (ስሳ ሽሕ) ብር ዋሕስ ተፈቲሖም፡ ክሶም ካብ ቤት ማእሰርቲ ወጻኢ ኮይኖም ክከታተሉ ተወሲንሎም። ጉዳይ ናይዞም ጋዜጠኛታት ከጻሪ ዝጸንሐ ፖሊስ ንዝያዳ መርመራ ንቐጻሊ 2ተ ሰሙናት ኣብ ቤት ማእሰርቲ ክጸንሕሉ’ኳ ሕቶ ኣቕሪቡ እንተነበረ፡ ቤት ፍ...
ንጋዜጠኛታት ዝሕለቕ ትካል CPJ Africa መንግስቲ ኢትዮጵያ ንናይ ኒው ዮርክ ታይምስ ሪፖርተር ሳይመን ማርክስ ምብራሩ ኮኒኑ።ናይ ፕረስ ፍቓዱ ኣብ መጋቢት ዝተሰረዘ ክኸውን ከሎ ትማሊ ሓሙስ ሰበስልጣን ኣብ ቁፅፅር ብምውዓል ሰጕጎምዎ ኣለው።እዚ ዝኸውን ዘሎ ዝተናውሐ ናይታ ሃገር ምርጫ ቅድሚ ሓደ ወርሒ እዩ ይብል CPJ ብትዊተር ኣብ ዝዘርግሖ መልእኽቲ። መንግስቲ ቀዳማይ ምንስቴር ኣብይ ኣሕመድ ነቲ ምብራር ብምስሓብ ሳይመን ማርክስ ናብ ኢትዮጵያ ተመሊሱ ብነፃነት ክሰርሕ ፀዊዑ ኣሎ።እቲ ምስጓግ መንግስ...
ቢቢሲ ትግርኛ ኣብ ዝጸውዖ ፈላሚ ውድድር ግጥሚ᎓ ብዓይነቱን ጆኦግራፊያ ዝርጋሐኡን፣ እሞ ከኣ ኣብ ክልተ ሃገራት ንዘሎ ተዛራቢ ቋንቋ ትግርኛ ከሳትፍ ዝኽእል ከም ምዃኑ መጠን ትጽቢቱ ዓቢ’ዩ ነይሩ። ዕዉታት’ቲ ውድድር ተፈሊጦም᎓ ሓደ ካብቶም “ብዙሕ ዝተጸበዩ” ደያኑ–ዶክተር ዮሃንስ ኣሰፋው–ከም “ዘይተሓጐሰ” ምስ ሓበረን ብቐንዱ ከኣ ኣቦ-መንበር መማዪት ኮሚተ’ቲ ውድድር ጋዜጠኛ ኣማኑኤል ሳህለ᎓ ምስ ቢቢሲ ሰፊሕ ቃለ-መሕተት ድሕሪ ምግባሩን ግን ኣተኵሮ ናብቶም መመይቲ ክዛዙ ግድን’ዩ። ኣማኑኤል ሳህለ ም...
ዶ/ር ፍቅሬ በ “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” መጽሐፉ አዲስ እሳት ለኵሶልናል። እሳቱ ባጭሩ፣ ሁሉም የሚስማማውን ታሪክ ይጻፍ የሚል ነው። ቍጥራቸውና ማንነታቸው ያልታወቀ አወዳሾቹ፣ “ሐቀኛ የኦሮሞ ልጅ የኢትዮጵያ ልጅ” “የመከራ ቀን ደራሽ” “የመከራ ቀን ልጅ” “የታሪክና የፍቅር አባት” “የኢትዮጵያ መድን” “የህዝብ እርቅ አባት” “አስታራቂ” “የኢትዮጵያ ቤዛ” “ነብይ” ብለውታል። ሙገሳው የለመደበት “ካብ ካብ፣ ጣል ጣል” ባህላችን ነው ብለን እንለፈው። አንዳንድ “ምሑራን” ጭሱ አፍኗ...
በሀገር ደረጃ የፈተና ስርቆትን መፈጸም ፓለቲካዊ ጥቅም ይሰጠናል ብሎ የሚያይ ሀገራዊ የሆነ የፖለቲካ ፓርቲ አለ ብሎ ለማመን በጣም ያስቸግራል። በዋናነት እብደቱ ያለው በክልሎች መካካል በሚደረግ ውድድር ላይ ነው። የኔ ክልል ልጆች በይበልጥ ዩኒቨርሲቲ መግባት ቻሉ ፤ እታች ያሉ ትምህርት ቢሮዎች ደግሞ እኛ ጥሩ እየሰራን ነው ብዙ ተማሪ አሳለፍን ለማለት እንዲሁም የግል ትምህርት ቤቶች ብዙ ገንዘብ እያሰባሰቡ ለፈታኞች ጉቦ በመስጠት በርካታ ተማሪ ለማሳለፍ የሚፈጽሙት ነገር ነው። በአጠቃላይ በስራና በትምህ...
ራሱን፡ “የሰው ልጅ” እያለ የሚጠራው፡ የእግዚአብሔር ልጅ የኾነው፡ ዘለዓለማዊው ካህንና እውነተኛው ንጉሥ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ፡ በመጨረሻው የሕይወት ዘመን እስኪገለጥ ድረስ፡ “መልከ ጼዴቅ” እና “ንጉሠ ሳሌም”፡ የልዑል እግዚአብሔር ካህንና የሰላም ንጉሥ፡ በሚል ስያሜ፡ የእርሱ ምሳሌ ኾኖ፡ በምድር ላይ የሚታይ፡ አንድ ደግ ሰው፡ ከኖኀ ዘመን አንሥቶ፡ በሰዎች መካከል፡ በተከታታይ፡ በኢየሩሳሌም፡ እየተሠየመ ይኖር ነበር። በዚህ ማዕርግ፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ዙፋን ላይ ከተቀመጡት አጼዎች መካ...
የዚህ ድህረ ገጽ ተጠቃሚዎች የዚህ ድህረ ገጽ አጠቃቀም ደንቦች ተገዢ ናቸው።በሚከተሉት ውሎች ካልተስማሙ እባክዎን የእኛን ድረ-ገጽ አይጠቀሙ ወይም ማንኛውንም መረጃ አያውርዱ። Uniproma እነዚህን ውሎች እና የዚህን ድህረ ገጽ ይዘት በማንኛውም ጊዜ የማዘመን መብቱ የተጠበቀ ነው። የድር ጣቢያ አጠቃቀም የኩባንያው መሠረታዊ መረጃ፣ የምርት መረጃ፣ ሥዕሎች፣ ዜና ወዘተ ጨምሮ ሁሉም የዚህ ድረ-ገጽ ይዘቶች የሚተገበሩት ለግል ደህንነት ዓላማ ሳይሆን ለምርት አጠቃቀም መረጃ ማስተላለፍ ብቻ ነው። ባለቤትነት ...
ከትናንት በስቲያ አመሻሹ ላይ ኦሎምፒያ አካባቢ ያጋጠመኝ ነገር ነው እንደ ግለሰብም እንደ ቡድንም ጠባችን ውስጥ ድኅነታችን ድርሻ እንዳለው ያስታወሰኝ። የሁሉም ጠባችን መነሻ ድኅነት ነው ባይባልም በተለያየ መንገድ እጁን የምናይበት አጋጣሚ ግን ብዙ ነው። ይኼን ገጠመኜን ያጋራሁት አንድ ወዳጄ፣ ስሜን በቁልምጫ ጠርቶ “...ዬ ቀደም ባለው ጊዜኮ ድኅነታችን የጠባችን ሳይኾን ተሳስበንና ተፋቅረን የመኖራችን ምክንያት ነበር። ተካፍሎ መብላትም ኾነ እንግዳን መቀበል ከድህነታችን ባልተናነሰ መታወቂያችን ነበር። ...
Ticagrelor በP2Y12 ተቀባይ ላይ በፕሌትሌት ላይ ያለውን የኤዲፒ ፕሮቲሮቦቲክ ተጽእኖን እንደሚገታ ተዘግቧል።Ticagrelor የፕሌትሌት ውህደት ex vivo ሙሉ በሙሉ መከልከሉን አሳይቷል።በተጨማሪም Ticagrelor በሰዎች ውስጥ የፕሌትሌት ውህደትን በመጠን-ጥገኛ መከልከልን ጠቁሟል።ከነዚህ ውጭ፣ ቲካግሬለር እንዲሁ በቃል፣ በንቃት፣ በተገላቢጦሽ አስገዳጅ ተቃዋሚ አሳይቷል።ከሌሎች አጋቾች በተለየ Ticagrelor የሜታቦሊክ ለውጥ ሳይደረግ P2Y12 ተቀባይን እንደሚገታ ዘግቧል።ከዚህም በተጨማሪ ...
ሳይንቲፊክ ሪፖርት (Scientific Reports) ኣብ ዝተባህለ ጆርናል ብዝተሓትመ መጽናዕታዊ ጽሑፍ መሰረት፡ ተመራመርቲ ንጻዕቂን ብርታዐን ለበዳ ኮቪድ-19 ብግቡእ ክንበዩዎ ክኽእሉ’ዮም ይብል። እቲ ብሃገሩን ከባቢኡን ዝግበር ድልያ ኢንተርነት (ሰርች)፡ ቅድሚ ሰሙናት ኣንፈት እቲ ለበዳ ከርኢ ከም ዝኽእል እቲ መጽናዕታዊ ጽሑፍ ይሕብር። ተመርመርቲ ኣብ ጉግል ንኮቪድ-19 ኣመልኪቱ ብዝግበር ድልያ (ሰርች)’ዮም ነቲ መተንበዪ ሞደል ከማዕብሉዎ ክኢሎም። ካብ ዩኒቨርስቲ ሚሲሲፒ ማእከል ጥዕና ዝዀነ ፊሊፕ...
“ደሳለኝ” ተብሎ ስለሚጠራው አህያ፤ በወያኔ ሚዲያ የተተረከልን ታሪክ መሳጭ ነው። እነሱ ጫካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት፣ አስገደ ገብረስላሴ በ45 ብር ገዝቶ ለወያኔ ማጓጓዣ ይሆን ዘንድ አበረከተ። ይህ “ደሳለኝ” የሚባለው አህያ ከባድ ጭነት እየተሸከመ ያገለግላቸው ነበር። በአንድ ወቅት በጦርነት ተሸነፉና ይዘውት የነበረውን ስፍራ ለቅቀው ተበታተኑ። ከቀናት በኋላ አንዳንዶቹ ወደቀድሞ ምሽጋቸው ተመልሰው ለመምጣት እንኳን ሲቸገሩ ደሳለኝ ግን መንገዱን ሳይስት እዚያው ስፍራ ይጠብቃቸው ነበር። በመጨረሻም የአህ...
የሻንጋይ ኬጂጂ ሮቦቶች ኃ.የተበተለይም አነስተኛ መጠን ያላቸው የኳስ ዊልስ እና የመስመር አንቀሳቃሾች።የእኛ የምርት ስም "KGG" "እንዴት ማወቅ" "ትልቅ ጥራት" እና "ጥሩ እሴት" ማለት ሲሆን ፋብሪካችን በቻይና ውስጥ እጅግ የላቀ ከተማ ውስጥ ይገኛል: ሻንጋይ ምርጥ መሳሪያዎች እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች, ሙሉ በሙሉ ጥብቅ የጥራት ቁጥጥር ስርዓት. .አላማችን የአለም መሪ ደረጃ የመስመራዊ እንቅስቃሴ ክፍሎችን ነገር ግን በአለም ላይ በጣም ምክንያታዊ በሆነ ዋጋ ማቅረብ ነው። 搜索 复制 ለ 14 ዓመታት የ...
በሌላ በኩል የሽያጭ ማሽኑ ሙሉ በሙሉ በኔትወርክ የተሳሰረ ክትትልና ጥበቃ ሲሆን ይህም ማለት የሜካኒካዊ ብልሽት እና የመረጃ እጥረት በክትትል ስርዓቱ ነው. ማስጠንቀቂያ ፣ የሽያጭ ማሽን የንግድ ሥራ ድጋፍ ችሎታዎችን በእጅጉ ያሳድጉ ፣ ሦስተኛ፣ ስማርት ስክሪን በእውነቱ “በሶፍትዌር የተወሰነ ሃርድዌር” ታዋቂ ጽንሰ-ሀሳብ ልምምድ ነው። የማስታወቂያ ማሳያዎች እና ሌሎች ማራዘሚያዎች ቀድሞውኑ በሽያጭ ማሽን ስክሪኖች ላይ ሊተገበሩ ይችላሉ። በአጠቃላይ የሽያጭ ማሽኖች በ "ሞባይል" እና "አስተዋይ" ልማት ላ...
የዓለማችን ሰባት ሀብታም ሀገሮች ስብስብ የሆነው የቡድን ሰባት ሀገራት ጉባኤያቸውን በጀርመን ማካሄድ የጀመሩ ሲሆን የሀገሪቱ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ መሪዎቹ ባቫሪያ ሲደርሱ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ መሪዎቹ ዛሬ እና ነገ በሚያደርጓቸው ውይይቶች የዓለምን ኢኮኖሚ እየፈተነ ባለው የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ጉዳይ እንደሚወያዩ ይጠበቃል፡፡ ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን ጦርን እቀላቀላለሁ ማለቷን ተከትሎ ከሩሲያ ጋር በገባችበት ይፋዊ ጦርነት ምክንያት በዓለም ላይ የምግብ እና ነዳጅ ዋጋ በእጅጉ...
የታንዛኒያ ፕሬዚደንት ቅዳሜ ዕለት የሀገሪቱን የሰራተኞች ዝቅተኛ የክፍያ ወለል ለ25 በመቶ በተጠጋ መጠን ማሳደጋቸውን ይፋ አደረጉ። ከእሳቸው በፊት ከነበሩት አንባገነን መሪ ፖሊሲ የተለየ መሆኑ የተነገረለት ውሳኔ በሀገሪቱ ባለው የኑሮ ውድነት ምክንያት የተቀሰቀሱ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎችን ተከትሎ የተደረገ ነው። ፕሬዚደንት ሳምያ ሳሉሁ ሃሰን የክፍያ ወለሉን በ23.3 በመቶ ከማሳደጋቸው በተጨማሪ ከ2016 የአውሮፓዊያኑ ዓመት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የመንግስት ሰራተኞችን ደሞዝ ማሳደጋቸውን ጽህፈት ቤታቸው ...
መንፈሴ በል ያለኝን እናገራለሁ፡፡ ኢትዮጵያችን ክፉኛ ታማለችና የሚመለከታችሁ ሁሉ ፈጥናችሁ እንድታድኗት በልጆቻችን ስም እማጸናችኋለሁ፡፡ እኔን መሰል የዕድሜ ባለጠጋ ከመናገርና ከመጻፍ ውጪ ሌላ ይህ ነው የሚባል አስተዋፅዖ እምብዝም የለውም፡፡ ኢትዮጵያን ከተደቀነባት አደጋ ለመታደግ ግን በተለይ ወጣቶችና በሳል ጤናማ ምሁራን ጉልኅ ሚና መጫወት ይችላሉና ጊዜው ብዙም ሳይመሽ ቢጥሩ መልካም ነው፡፡ ተሰሚነት ያላችሁና ማኅበራዊ ተፅዕኖ ማድረግ የምትችሉ እንደ ታዬ ቦጋለ፣ ኅሊና ደሣለኝ፣ “ሙክታሮቪች”ና መሰል...
ክርስትና የግለሰብ ወይም የቤት ውስጥ እምነት ብቻ አይደለም። የአንድ ግለሰብ መላ ሁለንተና ሌላውን ይገነባል። ስለሆነም፥ ጳውሎስ ሰዎች እግዚአብሔርን በሚያስከብር መንገድ ይመላለሱ ዘንድ ከማኅበራዊ ነገሮች አንዳንድ ማብራሪያዎችን ይሰጣል። ሀ. በቤት ውስጥ፥ ሚስቶች ተገዥዎች፥ ባሎች አፍቃሪዎች፥ እንዲሁም ልጆች ታዛዦች ሊሆኑ ይገባል። ለ. በሥራ ቦታ፥ ባሪያዎች (ሠራተኞች) እግዚአብሔርን ለማስደሰት በማሰብ በትጋት መሥራት ይኖርባቸዋል። ለሰብአዊ ጌቶቻቸው የሚሠሩ ቢመስልም፥ ለመለኮታዊ ጌታቸው ለኢየሱስ ክ...
አርሶ አደሮች እራሳቸውን ፣ ቤተሰቦቻቸውን እና ማህበረሰቦቻቸውን ከ zoonotic በሽታ አደጋዎች ለመጠበቅ የመጀመሪያው የመከላከያ መስመር ናቸው። This One Health – Zoonotic Disease eLearning ኮርስ በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆኑትን የዞኖኒክ በሽታዎችን እና የእርሻ ባዮ ደህንነት መሠረታዊ መርሆዎችን ይሸፍናል። በመንግሥት የእንስሳት ሐኪሞች ፣ በግል የእንስሳት ሐኪሞች ፣ በማኅበረሰብ እንስሳት ጤና ሠራተኞች ፣ በዶክተሮች እና በሕዝብ ጤና ሠራተኞች እና በኤክስቴንሽን ሠ...
ኣብ ዓለም ናፃነት ፕረስ የንቆልቁል ከምዘሎ ፍሪደም ሃውስ ዝተብሃለ ንናፃነት ፕረስ ዝሕለቕ ትካል ገሊፁ።እዚ ምንቁልቋል ናፃነት ፕረስ ንነዊሕ እዋን ናፃነት ፕረስ ኣብ ዝተረጋገፀለን ሃገራት እውን ይሓውስ።ዓፈና ሚዲያ ካብ ማእኸላይ ኣውሮጳ ክሳብ ኣሜሪካ ከምዝተጋፍሐን ብምምሕዳር ትራምፕ ኣብ ልዕሊ ጋዜጠኛታትን ማዕኸናት ዜናን ሓዱሽን ኣሻቓልን መጥቓዕትታት ይፍኖ’ሎ ይብል። ብመሰረት ሓዱሽ ፀብፃብ ፍሪደም ሃውስ ናፃነት ሚዲያ ናይ ቻይና ናይ ዓለም ፅልዋ ተኣፋፊ ዴሞክራሲ ናብ ዘለወን ሃገራት ሓደጋ ሒዙ ይመ...
ሎሚ ብዛዕባ ኤርትራን ፖለቲካዊ ሃለዋታን ክለዓል እንከሎ ብዙሓት ኣዛረብቲ ዛዕባታት ኣለዉ። በቲ ሓደ ወገን ኤርትራን ህዝባን በቲ ካልእ ወገን ከኣ ጉጅለ ህግደፍን ውሑዳት ካብ ህዝቢ ዝተነጸሉ ደገፍቱን ዘለዎም ዝምድና ኣዛራቢ ጉዳይ እዩ። ብፍላይ ኣብዚ እዋንዚ ገበናትን ዓንዳርነትን ጉጅለ ህግደፍ ካብ ኤርትራ ሓሊፉ ብደረጃ ዞባን ካብኡ ንላዕልን ይቃላዕን ናይ ብዙሓት ጠመተ ይረክብን ስለ ዘሎ፡ ህግደፍ ነዚ ንምሽፋን ከምቲ “ጽድቁ ንበይነይ ሓጥያቱ ግና ንኹልና” ዝበሃል፡ ነቲ ክጥዕሞ እንከሎ “ኣበይ ኣለኻ”...
ነገሩ የተጀመረው በኮፍያ ነው - ለምሳ ቤት መጥቶ ሲወጣ፣ በሩ አካባቢ ባገኘው ኮፍያ - ጥልፍልፍ የቴኒስ መጫወቻ (የራኬት) ምስል በላዩ ላይ ያለበት ኮፍያ፡፡ ኮፍያውን አንስቶ መኪናው ውስጥ ከተተውና ወጣ፡፡ ወደ ቢሮው ከገባ በኋላ የኮፍያውን ነገር ሊረሳው አልቻለም፡፡ “የማን ኮፍያ ነው?” የሚል ጥያቄ በአእምሮው ውስጥ አንቃጨለ፡፡ “አንድ ወንድ ጥሎት የሄደው ነው” … የሚል ምላሽ ከአእምሮው ስርቻ መልሶ አስተጋባ፡፡ ሀሳቡን ለማባረር ራሱን በሥራ ለመጥመድ ሞከረና አቃተው፡፡ ሥራ መሥራት ሲያቅተው ወደ...
የኔዘርላንድስ መንግሥት የኤርትራ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ተከስተ ገብረመድህንን ከሀገሩ እንዲወጡ ማዘዙ ተቀባይነት የሌለው አድራጎት ነው ስትል ኤርትራ ተቃውሞ አሰምታለች። ዋሺንግተን ዲሲ — የኔዘርላንድስ መንግሥት የኤርትራ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ተከስተ ገብረመድህንን ከሀገሩ እንዲወጡ ማዘዙ ተቀባይነት የሌለው አድራጎት ነው ስትል ኤርትራ ተቃውሞ አሰምታለች። የኤርትራ የውጭ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ የኔዘርላንድስ ዕርምጃ የዲፕሎማሲ ግንኙነቶችን የሚመለከተውን የቪየና ድንጋጌ የሚፃረር...
ኣብ ኣዲስ ኣበባ ኣብዝተኻየደ ኣኼባ ሚንስትራት ማይ ኢትዮጵያ፣ግብፅን ሱዳንን ብዓወት ተዛዚሙ ክብል ሚንስትሪ ጉዳያት ወፃኢ ኢትዮጵያ ሓቢሩ።እቶም ሚንስተራት እዘን ሃገራት ኣብ ዓብዪ ግድብ ህዳሴ ዑደት ብምግባር ንሕቶታቶም ዘዕግብ ምላሽ ረኺቦም ኣለው ክብሉ’ውን ወሃቢ ቃል ሚንስትሪ ወጻኢ ጉዳያት ኢትዮጵያ ገሊጾም። ወሃቢ ቃል ሚንስትር ወፃኢ ጉዳያት ኢትዮጵያ ኣቶ መለስ ኣለም ሎሚ ኣብዝሃብዎ ሰሙናዊ መግለፂ ኣኼባ ሚንስትራት ማይ ኢትዮጵያ፣ግብፅን ሱዳንን ብዓወት ተዛዚሙ ኢሎም። ቅድሚ ሎሚ ብናይ ቴክኒክ ኮ...
“ምድረ ነውጠኛ … አመፅ ተቀሰቀሰ ብሎ ቋምጦ ነበር …” - መለስ ዜናዊ፡፡ “አልቃይዳ ማለት እኛ የማናውቀው ድርጅት ነው” -- ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጠሯቸው አካባቢዎች በአንዱ የማኅበረሰብ መሪ፡፡ “የፈጠራ ወሬ ማውራቱን ከቀጠለ የሌላ አገልጋይ መንግሥት ጋር ምንም ጉዳይ የለንም” - የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር፡፡ በቅርቡ በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች የተደረገው የሥራ ማቆም አድማ ፖለቲካዊ ግፊት ጭምር ነበረበት ሲሉ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ተናገሩ፡፡ ከሥራ የተባረሩት መምህራንም የብቃት...
የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ማህበረሰብ ሲመጣ ይህ ማለት አነስተኛ የኃይል ፍጆታ እና የአጭር ጊዜ የኃይል ፍጆታ በኤሌክትሪክ ፍጆታ መስክ አዲስ ባህሪ ሆኗል ማለት ነው.ከዚያም, ደረጃው የታጠቁ ከሆነ, ዝቅተኛ የኃይል ፍጆታ, ፈጣን ኃይልን እና የተገላቢጦሽ እና የማስተላለፊያ ተግባራትን ለማሳካት, ተግባራቶቹን ለማግኘት ማይክሮ ማብሪያ / ማጥፊያ ያስፈልገዋል.ስለዚህ አውቶሞቲቭ ማይክሮ ማብሪያ በአውቶሞቲቭ መስክ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ ከዋለ ምን ውጤት ሊያስከትል ይችላል? በመጀመሪያ, የኃይል ፍጆታ አነ...
በኢትዮጵያ እመቤታችንን መውደድ በልማድ እንደ ተረት በማይታይ ዓይነት ኹኔታ ተስፋፍቶ የኖረ አይደለም፡፡ ወንድም ሴትም ቢኾኑ እንዳላቸው የእምነት መጠን በእመቤታችን ስም ጸሎት ጸልየው፣ ስእለት ተስለው፣ ምጽዋት አድርገው፣ ዝክርዋን ዘክረው፣ ስምዋን ጠርተው፣ በአማላጅነትዋ ተማፅነው ዐሳባቸው እየተፈጸመላቸው፣ የጎደለው እየሞላላቸው፣ የጠመመው እየተቃናላቸው፣ ድውያን ፈውስ በማግኘት፣ ሠራተኞች ለሥራቸው የተቃና መንገድ በማግኘት፣ መምህራን በሚያስተምሩበት፣ ቅዱሳን ገድላቸውን በሚፈጽሙበት ጊዜና ምክንያት ኹሉ...
ዓርቢ 24 ሰነ ብናይ ክሮኖ ሜትር ውድድር ዝፈለመ ሻምፕዮን ቅድድም ብሽክለታ ኤርትራ፡ ትማሊ ሰንበት 26 ሰነ 2022 ፡ኣብ ጎደናታት ኣስመራ ብዝተኻየደ ናይ 171.1 ኪ.ሜ ናይ ጽርግያ ውድድር ፡ብዓወት ፕሮፌሽናል ተቐዳዳማት መርሃዊ ቅዱስ ተዛዚሙ። መርሃዊ ቅዱስ ኣብዚ መደረኽ ንካልኣይ ግዚኡ ብምዕዋት ሓዲሽ ናይ ውልቁ ክብሪ ኣመዝጊቡ። ካብ ፈለማ ብናህሪ ዝጀመረ ቅድድም፡ኣብ ቀዳማይ ዙርያ ብጉጅለታት ክመቓቐልልን ፍልልያት ክስፍሕን ክጸብብን ተራእይሉ ። ኣባል ኣመሪካዊት ክለብ ኢኤፍ ኢድኬሽን ኢዚ ፖስት...
ኣብ ቤት ምኽሪ ወከልቲ ህዝቢ ኣሜሪካ ኣብ ኮሚቴ ጉዳያት ወፃኢ ኣደ መንበር ንኡስ ኮሚቴ ጉዳያት ኣፍሪቃ ካረን ባስ ኣብ ኢትዮጵያ ኣብ ቀረባ ዝተርኣየ ህውከት ብዝምልከት ኣብ ዘውፅኦ መግለፂ ንስድራ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ ሃጫሉ ሁንዴሳን ሞቱ ስዒቡ ብዝተፈጥረ ህውከት ግዳያት ንዝኾኑን ሓዘነን ገሊፀን።ኩሎም ኢትዮጵያዊያን ድምፆም ክስምዑን ሰባት ሰላማዊ ናይ ምእካብ መሰሎም ክኽበረሎምፀዊዐን። ኣብ ኢትዮጵያ ዝለዓለ ውጥረት ከምዘሎን ዜጋታት ጉህዮም ከምዘለውን ብምሕባር መንግስቲ ንኩሎም ኢትዮጵያዊያን ክመርሕን ሚ...
ፍሪዝ የደረቁ ቢጫ ኮክቴሎች ከትኩስ እና የላቀ ቢጫ ኮክ የተሰሩ ናቸው።ፍሪዝ ማድረቅ ምርጡ የማድረቅ መንገድ ነው፣ ተፈጥሯዊ ቀለምን፣ ትኩስ ጣዕሙን እና ኦሪጅናል ቢጫ ኮክን ይይዛል።የመደርደሪያ ሕይወት የበለጠ ተሻሽሏል። የቀዘቀዙ የደረቁ ቢጫ ኮክቶች ወደ ሙስሊ ፣ የወተት ተዋጽኦዎች ፣ ሻይ ፣ ለስላሳዎች ፣ ፓንትሪዎች እና ሌሎች ወደሚወዷቸው ሊጨመሩ ይችላሉ።የቀዘቀዙ የደረቁ ቢጫ እንጆሪዎችን ቅመሱ ፣ በየቀኑ አስደሳች ሕይወትዎን ይደሰቱ። ጥያቄዝርዝር ምርጥ ጥራት ያለው ጤናማ የጅምላ ፍሪዝ የደረቀ ሐም...
ደጋጊሙ ክናዋሕ ዝጸንሐ ሃገራዊ ምርጫ ሶማል ኣብ ዝቃንዓሉ ዘሎ እዋን፡ ደቀንስትዮ ነቲ ባይቶ እታ ሃገር ዝጠልቦ ናይ 30% ዝተመደበ መናብር’ውን ክበጽሓኦ ኣይከኣላን። ኣደመንበር ማሕበር ደቂ ኣንስትዮ ሶማል ባትሎ ኣሕመድ ጋባሌ ነቲ ትማሊ ዝተዘኸረ ዓለምለኸ መዓልቲ ደቂ ኣንስትዮ ዝምጥን ብዙሕ ዘሐጉስ ዜና የብላን። ንሳ ብቀዳማይ ሚኒስትር መሓመድ ሮብለ ዝተሓጸየት ንነዊሕ እዋን ትፅቢት ክግበረሉ ዝፀንሐ ብተዘዋዋሪ ዝካየድ ምርጫ ሓገግቲ ሶማል ነቲ 30% መንበር ቤት ምኽሪ ብደቂ ኣንስትዮ ክተሓዝ ንዝግበር...
ማዶና አሜሪካዊ ዘፋኝ ፣ ተዋናይ እና የዘፈን ደራሲ ናት ፡፡ እሷም “የፖፕ ንግሥት” በመባል ትታወቃለች ፡፡ በኢንተርኔት ላይ የማዶናን የቆሸሸ ፎቶን ሳይመቱ ድንጋይ መወርወር አይችሉም የሚል ታዋቂ አባባል አለ ፡፡ የሚማርኩ ማዶና ትልፕስስ ሥዕሎች በድንገት ፈሰሱ ይህች ሴት የአህያዋን ጡት በማብራት እና ለተጠሙ ወንዶች pus pusን የምታበቅልባቸው ለብዙ ዶሮ ማሾፍ / ራስን ማምለክ ሥዕሎች ተወዳጅ ናት ፡፡ ዛሬ ምስኪን ማዶና እሷ የነበረችበት የፍትወት ላስ አይደለም ፡፡ አጥጋቢ የማዶና ጫፎችን + ይመ...
የወራት ህዝባዊ አመጽን ተከትሎ በሀገሪቱ ጦር ባለፈው ዓመት ከስልጣን የወረዱት የ75 ዓመቱ አል-ባሽር በሚሊዮኖች የሚቆጠር የአሜሪካ ዶላር፣ ዩሮ እና የሱዳን ፓውንድ በቤታቸው ተገኝቷል በሚል ህገወጥ ገንዘብ ይዞ በመገኘት የሙስና ወንጀል ነው ቅጣቱ ዛሬ ታህሳስ 04 ቀን 2012 ረፋድ ላይ የተወሰነባቸው፡፡ እድሜው ከ70 ዓመት በላይ የሆነ ግለሰብ በሱዳን ህግ መሰረት እስር ቤት የማይገባ በመሆኑ አል-ባሽር በተለየ ማህበራዊ ማሻሻያ የማረሚያ ማእከል እንዲቆዩ ይደረጋል ነው የተባለው፡፡ በካርቱም በነበረው ...
ከተጀመረ ወራትን ያስቆጠረውና ከሁለት መቶ በላይ ሰዎች በጭካኔ ለመገደላቸው መረጃ የሚቀርብበት ሕዝባዊ ንቅናቄ አሁንም በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ቀጥሎዋል። ኢህአዴግ በአፈቀላጤዎቹ አማካኝነት “ሰልፍ የወጣ የለም፣ ከተማችን ሰላም ነው፣ የተገደለ የለም፣ . . .” በማለት የማስተባበያ ሙከራው በራሱ ሹሞች ሲጨናገፍ በተደጋጋሚ ይስተዋላል። በሌላ በኩል በፌዴራልና በአግአዚ መራር ሰቆቃ እየደረሰበት ያለው ሕዝብ “ባርነት በቃን፣ ግድያው ይቁም፣ የታሰሩት ይፈቱ፣ . . .” የሚሉ መፈክሮችን እያነገበ ሰላማዊ ...
ወደደቡባዊቱ የዩናይትድ ስቴትስ ክፍለ ሃገር ወደፍሎሪዳ እየነጎደ ያለው ዝናብ አዘል የውቅያኖስ ማዕበል “ሃሪኬይን ማይክል” ሌሊቱን ጉልበቱን አጠናክሮ ክፍለ ሃገርዋ ሰርጥ እየገሰገሰ ነው። ዋሺንግተን ዲሲ — ወደደቡባዊቱ የዩናይትድ ስቴትስ ክፍለ ሃገር ወደፍሎሪዳ እየነጎደ ያለው ዝናብ አዘል የውቅያኖስ ማዕበል “ሃሪኬይን ማይክል” ሌሊቱን ጉልበቱን አጠናክሮ ክፍለ ሃገርዋ ሰርጥ እየገሰገሰ ነው። የአየር ሁኔታ ትንበያ አዋቂዎች ማዕበሉ ከባድ ጥፋት የሚያደርስ ዝናብ ሊጥል እንደሚችል ነዋሪዎቹን እያስጠነቀቁ ...
ሴሉሎስ እና ቺቲን, በአለም ላይ በጣም የተለመዱት ባዮፖሊመሮች, በእጽዋት እና በክሩስታሴን ዛጎሎች (በሌሎች ቦታዎች), በቅደም ተከተል ይገኛሉ.የጆርጂያ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲስቶች አሁን ሁለቱን በማጣመር ከፕላስቲክ ከረጢቶች ጋር የሚመሳሰሉ የምግብ ማሸጊያዎችን ለማምረት የሚያስችል ዘዴ ፈጥረዋል። በፕሮፌሰር ጄ. ካርሰን ሜሬዲት የሚመራው የምርምር ቡድኑ ከእንጨት የሚመነጨውን ሴሉሎስ ናኖክሪስታሎች እና ከሸርጣን ዛጎሎች በውሃ ውስጥ የሚወጡትን ቺቲን ናኖፋይበርን በማገድ እና ከዚያም በተለዋዋጭ ን...
ጉጅለ ህግዲፍ ኣብ ዝተፈላለዩ ግዝያት፡ ብዛዕባ ዝተፈላለዩ ጉዳያት ዝኣተዎ ቃል እንዳዓጸፈ ዝመጸን ብኣኡ ዝቕጽል ዘሎን እዩ። በብእዋኑ ንልኡላውነት ኤርትራ ዘለዎ ትብዓት፡ ሕገመንግስታውን ዲሞክራስያውን ስርዓት ንምትካል ዘለዎ ቅሩብነት፡ ንኤርትራ ብቁጠባ ንምምዕባላ ዘኽእል ፖሊሲ ከም ዘለዎ ኣምሲሉ ደጋጊሙ ክመባጻዕ ጸኒሑ። በብእዋኑ ናይ ህዝቢ ጸገም ከም ዝፈትሕ ንሓንሳብ ናይ ኣዋርሕ ንሓንሳብ ድማ ናይ ዓመታት ቆጸራ ክሕዝ’ውን ይስማዕ። ሕሉፍ ሓሊፉ ኣብ ጥራሕ ጐልጐል ንኤርትራ ኣብ ቀረባ ግዜ ከም ሲንጋፖ...
ከጥቅምት 29 ቀን 2015 ዓ/ም ጀምሮ የሙከራ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው የኢትዮ- ኬኒያ ባለ 500 ኪሎ ቮሌት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር እና የኮንቨርተር ማከፋፈያ ጣቢያ በይፋ ሽያጭ መጀመሩ ተገልጿል። ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልን ለኬንያ ለመሸጥ የሚያስችልና 25 ዓመታት የሚቆይ ውል ማሰሯን ገለጸች ይህ የሀይል የማስተላለፊያ መስመር በዓመት እስከ 100 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ማስገባት አቅም አለው የተባለ ሲሆን ከኬንያ አልፎ ከታንዛኒያ እስከ ደቡብ አፍሪካ ላሉት ሀገራት እስከ ሁለት ሺህ ሜጋ ...
ግበታዊ ስርዓት ህግደፍ ከም ስርዓት፡ ልዕሊ ልክዕ ዝኸፈአን ዝሓሰመን ዘቤታዊ ጨቛንን ገዛእን ኤርትራውያን'ዩ፡፡ ግበታዊ ስርዓት ህግደፍ ሕልፊ ካልኦት ጨቆንቲ ስርዓታት እኩይ ዝገብሮ፡ ብግፍዕን መሪር ጭቆናን የሕሲሩ ዝገዝእ ጥራይ ዘይኮነ፡ ህዝብታት ኤርትራ ፈላሊኻን በቲንካን፡ ብኹሉንትንኦም ዝተረመሱ ኣህዛብን፡ ዝፈሸለት-ዝወደቀት ሃገር ምፍጣር ቀንዲ ዋኒኑ ስለዝኾነ'ዩ፡፡ ግበታዊ ስርዓት ህግደፍ፡ ብሰማሚ ፈላላይ ናይ ኣገዛዝኣ ጥበብ ፍጹም ዘስደምም ጥበበኛ'ዩ፡፡ ነዚ ድማ በዘለዎ ዓቅሚ ዕለታዊ ይነጥፈሉ፡...
የትግራይ ክልል የግብርና እና ገጠር ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር አትንኩት መዝገቡ፣ የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ አጋሩ የእርዳታ አቅርቦት በትግራይ share Print ወደ ትግራይ ክልል እየገባ ያለው የዕርዳታ አቅርቦት ከሚያስፈልገው አንጻር እጅግ አነስተኛ መሆኑን እና በዚህም ምክንያት ሞትና ረሃብ እየተስፋፋ እንደሚገኝ የትግራይ ክልል የግብርና እና ገጠር ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር አትንኩት መዝገቡ በቅርቡ ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። የኢትዮጵያ አደጋ ሥ...
ድሕሪ 2ይ ኩናት ዓለም፡ ብኣመሪካ ዝምራሕ ዘይፍትሓዊ ምዕራባዊ ዓለም፡ ንሓይልታት ጸጋም፡ ናጻ ፖለቲካዊ መስመር ዝኽተሉ ስርዓታትን ሃገራዊ ሓርነታዊ ምንቕስቓሳትን ዒላማ ገይሩ ንምንብርካኾም ክሰርሕ እዩ ተራእዩ። በዚ ዕላማ’ዚ ድማ፡ ጉዳይ ሰብኣዊ መሰላት፡ ኣብ ጂኦፖለቲካዊ ኣጀንዳታትን ረብሓታትን ተሰዂዑ ሓደ ካብ ሜላታት ተጻብኦ ኮይኑ ክገልግል ጸኒሑ ኣሎ። ብሰነ-ሓሳባዊ መጋበርያታት (ፖለቲካዊ ትካላት፡ ዘይመንግስታዊ ትካላት፡ ባህላዊ ትካላት፡ መዲያ፡ ወዘተ.) ሃገራት ምንዋር፡ ምንጻልን ምንዕዓብን፡ በ...
በኦሊምፒክ፣ በሉላዊና በአህጉራዊ የአትሌቲክስ መድረኮች በ1960ዎቹና በ1970ዎቹ ተደራራቢ ድሎቹ ነግሦ የነበረው ሻምበል ምሩፅ ይፍጠር ሥርዓተ ቀብር፣ እሑድ ታኅሣሥ 23 ቀን 2009 ዓ.ም. በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ፡፡ በ5,000 ሜትርና በ10,000 ሜትር ሩጫ ከአሯሯጥ ስልቱና ከአጨራረስ ስኬቱ በመነሣት ‹‹ይፍተር ዘሺፍተር››- ማርሽ ቀያሪው ይፍጠር፣‹‹ይፍተር ዘማስተር››- የሩጫው ጌታ ይፍጠር- የሚሉ ቅፅል ስሞችን በዓለም ዙርያ የተጎናፀፈው የአየር ኃይል ሻምበል ምሩፅ፣ እሑ...
Posted on: June 6, 2018 Last updated on: June 6, 2018 Categorized in: News, Views and Opinions Written by: cybereth ለክቡር ዶክተር አብይ አህመድ የአትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ክቡር ሆይ ትላንት፣ ግንቦት 28 ቀን 2010 አም የኢህአዴግ ስራ ስፈጻሚ ኮሜቴ በቁልፍ የአኮኖሚ ተግባር የተሰማሩና እስካሁን በመንግስት ቁጥጥር ስር ያሉ አገልግሎት ሰጪና አምራች ድርጅቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለግል ባለሀብቶች እንዲሸጡ መወሰኑን ...
ለብዙ ዘመናት ድርቅና የአየር ጸባይ ለኢትዮጵያ የምግብ እጥረት ምክንያት ቢሆኑም ባሁኑ ወቅት አለም ላይ የሰፈነው የኢኮኖሚ ቀውስና የምግብ ዋጋ መናር እንዳባባሰው የአለም ምግብ ፕሮግራም የUnited States ተወካይ Allan Jury ተናገሩ። የአለም ምግብ ፕሮግራም ኢትዮጵያ ውስጥ የተራድኦ ምግብ ከሚያከፋፍሉ ድርጅቶች ትልቁ ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ለለጋሽ አገሮች በሚያቀርበው አመታዊ ሪፖርት ባለፈው የካቲት ወር 5.2 ሚሊዮን ህዝብ ዘንድሮ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፍልገው ግልጿል። በአለ...
የፊልጵስዩስ ቤተ ክርስቲያን በአፍሮዲጡ መታመም ላይ የነበራትን ስጋት አስመልክቶ መረጃ መስጠት። የጳውሎስ ደብዳቤ የመጣው በሮምና ፊልጵስዩስ መካከል ተከታታይ መልእክቶች ከተላለፉ በኋላ ነበር። በፊልጵስዩስ የነበሩ ክርስቲያኖች ስለ ጳውሎስ መታሠር በሰሙ ጊዜ፥ ሁኔታውን ይከታተል ዘንድ አፍሮዲጡን ወደ እርሱ ላኩት። መጠነኛ ገንዘብም ሰደዱለት (ፊልጵ. 4፡10-18)። አፍሮዲጡ የጳውሎስን የተጎሳቆለ አኗኗር ከተመለከተ በኋላ ተጨማሪ ገንዘብ ይልኩለት ዘንድ መልእክተኛ ላከ (ፊልጵ. 2፡25፡30)። ከዚያም አ...
ፕሬዝዳንት አንድሬ ዱዳ ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ ቭላድሚር ፑቲን “የኬሚካል ጦር መሳሪያን ይጠቀማሉ ወይ” የሚል ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር። የፖላንዱ መሪም፤ የሩሲያው አቻቸው በዚህ ከባድ ጊዜ የትኛውንም ነገር ሊያደርጉ እንደሚችሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል። የሰው ልጅ የኬሚካል ጦር መሳሪያን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ አይቶት እንደማያውቅ ያነሱት ፕሬዝዳንት ዱዳ፤ ፑቲን ግን ይህንን ሊያደርጉ እንደሚችሉ ገምተዋል። ሩሲያ የኬሚካል ጦር መሳሪያ የምትጠቀም ከሆነ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ በተንሰራፋውና ለዕድገቷ መሰናክል ኾኖ በተደነቀረው ሙስናና ሸፍጥ ላይ በተጠናከረ ኃይል በመዝመት የተጀመረውን የአደረጃጀትና የአሠራር ለውጥ ከዳር እንዲያደርሱ አዘዙ፡፡ የአ/አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሥራ አመራር ተወካይ ዲያቆን ዮናስ ኢሳይያስ ለፓትርያርኩ የፁረ ሙስና እንቅስቃሴ፣ ለአ/አ ሀ/ስብከት የአደረጃጀትና አሠራር ለውጥ ተግባራዊነ...
ኢትዮጵያ የለውጥ ማዕበል ውስጥ ናት። በመላው አገሪቱ የተቀሰቀሰው እምቢተኝነት በመንግሥት በኩል የገጠመው ጠንካራ እጅ ብዙ ዜጎችን ለሞት፣ ለእስር፣ ለስደት እና ለንብረት ውድመት የዳረገ ሆኗል። በመሆንም ላይ ይገኛል። ይሁን እንጂ የመንግሥት የብረት ጡጫ (አይረን ፊስት) ነገሮችን ከማረጋጋት ውጪ የበለጠ ቀውሱን እያሰፋውና እያበረከተው በመሔድ ላይ ይገኛል። በመንግሥት የሚፈጸሙት መንግሥታዊ ሽብሮች ደግሞ እንደ ቀድሞው ዘመን ተደብቀው የሚቀሩ ሳይሆን በተለያዩ ዘዴዎች ለሕዝብ ዓይንና ጆሮ የሚደርሱ ሆነዋል...
በ2003 ዓ.ም. በአይቮሪ ኮስት በተካሄደው ብሔራዊ ምርጫ ላይ በተነሳው ግጭት ፣ ወደ ሶስት ሽህ የሚሆኑ ሰዎች እንደተገደሉ ይታወሳል። ባለፈው ሳምንት የተጠናቀቀው ምርጫ ግን ሰላማዊ እንደነበረ ተገልጿል። የፖለቲካ ተቀናቃኛቸው ፓስካል አፊ ንጉሳን (Pascal Affi N'Guessan)፣ ሀገሪቱ ካለፈው ምርጫ ማጥ ለመውጣት በምታደርገው ጥረት፤ የህዝቧ መከፋፈልን ካልፈታች ወደፊት ችግር እንደሚፈጥር ይገልጻሉ። አላሳን ዋታራ የምርጫውን ሂደት እንዲህ ይገልጹታል። “ምርጫው በጣም ጥሩ ነበር። ግልጽ፣ ተዓማኒ...
የኔልሰን ማንዴላን ሕልፈት በማስመልከት አውስትራሊያ ከሚገኘው ኤቢኤስ ሬዲዮ የአማርኛ አገልግሎት ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል፡፡ መንግሥቱ ለሬዲዮው በሰጡት ቃለ ምልልስ እንደገለጹት፣ በእሳቸው በትረ ሥልጣን ወቅት ማንዴላ የአገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሽልማት ከመጎናፀፈቸውም ባሻገር፣ የአንድ መቶ ሺሕ ዶላር ገንዘብ ተበርክቶለቸዋል፡፡ ይህና ቀሪው ንግግራቸው እንዲህ ቀርቧል፡፡ ‹‹ማንዴላና የተወሰኑ ተከታዮቻቸው ወደ ኢትዮጵያ በስውር መጥተው፣ ወታደራዊ ሥልጠና አግኝተውና እግረ መንገዳቸውን ሞሮኮን ጐብኝተው ወ...