text
stringlengths
414
53.2k
አቶ ፈለቀ አጥናፌ ይባላሉ የ76 አመት የዕድሜ ባለፀጋ ናቸው፡፡ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አዲሱ አደይ አበባ ስቴድየም አካባቢ ነዋሪ ናቸው፡፡ ስታዲየሙ ውስጥ በሚመሸጉ ሌቦች በደረሰባቸው ጉዳት ከአገር ውስጥ እስከ ውጪ ሆስፒታሎች ተመላልሰው ህክምና ተከታትለው አሁን መጠነኛ ለውጥ ማሳየታቸውን ይናገራሉ፡፡ ከ30 አመት በላይ ኖረዋል፡፡ ክፉ ደጉን ባየንበት እንቅስቃሴያችን ሁሉ በፍርሀት በሰቆቃ ሆነ፣ ሰላምና አጣን፤የመኖር ዋስትናችን ተነጠቀ ብለዋል፡፡ ወደ ሰፈሩ ስንመጣ ቦታው ባዶ ስለነበር የምንፈራው ...
የመለስ ዜናዊ አስተሳሰብና ምግባር ሕዝብን በተለይም ፖለቲከኞችን በተራራቀ ተቃራኒ ጫፍ እንዳቆሙ መሞታቸዉ የኢትዮጵያን ፖለቲካ በበጎ ወይም በመጥፎ፥ ወይም በሁለቱም መሐል-ክፉኛ መንካቱ እንደማይቀር ያኔ ተብሎ ነበር። አሁንም አልቀረም። የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚንስትር ተሸኙ። ሁለት ሺሕ አራትም ተሰናበተ። እና አዲስ ዓመት። ሁለት ሺሕ አምስት። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ርዕሠ-ሊቃና ጳጳሳት እና፥ በአቶ መለስ ዜናዊ ሞት ማግስት የባተዉ ሁለት ሺሕ አምስት ካዲስ መሪ፥ ካዲስ ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ሹመት ...
“ወይኔ ልጄ፣ እጅ እግሬ ልጄ፣ ወይኔ ልጄ፣ ወዴት ነህ ልጄ፣ የት ላግኝህ ልጄ? እምኑ ጋር ነህ? ልጄ … ልጄ … ልጄ … ልጄ …” ጥቁር ቦርሳቸውን በወገባቸው ተሸክመው፣ ቂሊንጦ እስር ቤት ደጅ የሚያነቡ እናት ለቅሶ!! ሁሉም ያነባሉ። ሁሉም ያለቀሳሉ፣ የሚሰማ ግን የለም። እንደውም “ዘወር በሉ” እየተባሉ ይደገንባቸዋል። “ሊታረሙ በህግ ከለላ ስር ሆነዋል” የተባሉ ወገኖች “ተረሽነዋል” የሚለው አስተሳሰብ እየጠነከረ መጥቷል። ለቤተሰቦቻቸው እንደምን ተቆጥረው ይሁን? ይህ ሁሉ የጭካኔ ግፍ ወዴት ይመራን ...
ክርስቶስ በደረሰበት ከፍተኛ ድብደባ ምክንያት በመድከሙ፥ ሮማውያን ስምዖን መስቀሉን ተሸክሞ ክርስቶስ ከሁለት ወንበዴዎች ጋር ወደሚሰቀልበት ከከተማ ወጣ ያለ ስፍራ እንዲያደርስ አስገደዱት። ብዙውን ጊዜ ወንጀለኞች ወንጀላቸው የተዘረዘረበት ጨርቅ ከአንገታቸው ላይ ይደረግና መስቀሉን ተሸክመው ወደሚሰቀሉበት ስፍራ እንዲወሰዱ ይገደዱ ነበር። ማርቆስ መስቀሉን የተሸከመው ስምዖን፥ የአሌክለንድሮስና የሩፎስ አባት እንደነበር ገልጾአል። ጳውሎስም በሮሜ 18፡13 ሩፎስን ስለሚጠቅስ፥ እነዚህ ሰዎች ምናልባትም በሮም ...
እናፍቃለሁ… የውዳሴ እና የምስጋና ግጥም የምጽፍለት መሪና ስርዓት እንድናገኝ። እኩል ተወዳድሬ የምሰራበትና፣ በታማኝነት “ይኸው ይሄን ያህል ገቢ አገኘሁ። ተመኑን ቁረጥና አገሪቷን አቅናበት፣ ሕዝቡን አንቃበት።” ብዬ የምገብርለት ስርዓት፥ ካፌ ቆጥቤ በሰጠሁት ብር ዱላና መሳሪያ ገዝቶ፤ በጠራራ ፀሐይ በ“ለምን አየሁህ” ደምፉ፣ ሕዝብ የሚደበድብበት ወግ የሚቀርበት ቀን ይናፍቀኛል። በሰላም ወጥቶ መግባት፣ በስርዓት መኗኗሩ፤ …ማንበብና መጻፍ መቻሌን ማማረር፣ ማየትና መስማቴን መራገም የማቆምበት ቀን፤ …በገ...
ብሰንኪ ለበዳ ኮቪድ19ን ኵናትን ንክልተ ዓመታት ኣብ ወረዳ ዋጃ ኣላማጣ ተቛሪፁ ዝነበረ ከይዲ ምምሃር ምስትምሃር ምጅማሩ እቲ ወረዳ ኣፍሊጡ።ድሕሪ ሰላሳ ዓመታት ንፈለማ ግዜ ብቋንቋ ኣምሓርኛ ትምህርቲ ከምዝጀመረ ተፈሊጡ። ይኹን እምበር ክምሃሩ ካብ ዝግብኦም ተማሃሮ 10 ሚእታዊት ጥራይ ይመሃሩ ምህላዎም ተገሊጹ። ሓላፊ ማሕበራዊ ዘፈር ግዚያዊ ምምሕዳር ዋጃ ኣላማጣ ኣቶ ሙሉጌታ ኣስማማው ምምሃር ምስትምሃር ኣብዚ ሰሙን ክቕፅል ምስተገበረ ብ ቋንቋ አደ ናይ ምምሃር ሕቶ ብዝተወሰነ ደረጃ ተመሊሱ ኣሎ ኢሎም።...
በኢትዮጲያ የውስጥ ጉዳይ ላይ በመግባት የዕጅ መጠምዘዝ ስራ ለመስራት በሚሞክሩ ተቋማት እና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ስራ እንዲስተጓጎል በሚሰሩ አካላት ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል ተብሏል፡፡ የሰላማዊ ሰልፉ ዋነኛ አላማ የኢትዮጲያ ህዝብ በሀብቱ ለመጠቀም የማንንም ፈቃድ የማይሻ እና በዚህ ጉዳይ ላይ የማይደራደር መሆኑን ለዓለም ህዝብ ለማሳወቅ ነው ተብሏል፡፡ ስለ ኢትዮጲያ ትክክለኛ መረጃ ለዓለም እንዳይደርስ በሚሰሩ ሀገራት እና አለምአቀፍ ሚዲያዎች ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ህዝባዊ ሰልፍ ለማዘ...
በጁላይ 6፣ የማሰብ ችሎታ ያለው ብጁ የቦርድ ጨዋታ ፈጠራ መድረክ “CubyFun” በቅርቡ ከፕሮፌሰር ጋኦ ቢንግኪያንግ እና ከቻይና የብልጽግና ካፒታል ጋር ከሌሎች ባለሀብቶች ወደ 10 ሚሊዮን ዩዋን የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ መልአክ አግኝቷል።አብዛኛው የተቀበለው ፈንድ ለምርት ልማት እና ለሰርጥ ማስፋፊያ የሚውል ነው። በአሁኑ ጊዜ የቴክኖሎጂ እድገቶች በዋነኛነት በምናባዊ ጨዋታዎች እና በሞባይል ጨዋታዎች ውስጥ የተካተቱ ናቸው።ነገር ግን፣ ለአዲስ የቦርድ ጨዋታ፣ ከመስመር ውጭ ጨዋታ አይነት አሁንም ብዙ ቦታ...
የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ የዩክሬን እና የራሽያ ሀይሎች በሲቪሮዶኔትስክ ለሚገኘው እያንዳንዷ ስንዝር መሬት እየተዋጉ መሆናቸውን ገልፀው፣ ዩክሬን ዘመናዊ የሚሳይል መቃወሚያ ሥርዓት ያስፈልጋታል ሲሉ ዓለም አቀፍ አጋሮችን ተማፅነዋል። ዘለንስኪ ምሽቱን በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት የሩሲያ ቁልፍ ኢላማ አለመቀየሩን እና በሲቪሮዶኔትስክ ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራብ ወደሚገኙት ሊሲቻንስክ፣ ባከሙት እና ስሎቭያንስክ ከተሞች እየገፉ በሆኑን ተናግረዋል። የዘለንስኪ አማካሪ ሚኻይሎ ፖዶሊያክ ሰኞ እለት ...
[ክፍል አራት] – የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ባለፈው ሳምንት ነሐሴ 10/2009 በአዳማ ከተማ በተካሄደው የክልሉ የካቢኔ የዞንና የወረዳ አመራሮች የ2009 ዓመት አፈፃፀም እና የ2010 ዓመት እቅድ የግምገማና የውይይት መድረክ ላይ ያደረጉት ንግግር፡፡ (ከአፋን ኦሮሞ ወደ አማርኛ በHornAffairs የተተረጎመ) ድርጅታችንን ጠንካራ፣ የህዝቡን ጥያቄ መመለስ የሚችል፣ ብቁ እና በህዝቡ ዘንድ legitimacy ያለው ማድረግ አለብን፡፡ ስለዚህ ጠንክረን፤ ደከመን ሰለቸን ሳንል መስራ...
ጉዳያችን - GUDAYACHN: ሰበር ዜና - ግንቦት 7 ንቅናቄ ''ልዩ መግለጫና ተግባሪዊ የመጀመሪያ እርከን የትግል ጥሪ'' በሚል ርዕስ ስር አዲስ የትግል ጥሪ አስተላለፈ።ጥሪው የመን፣እንግሊዝ እና ኢህአዴግ/ወያኔ ላይ ያነጣጠረ ነው ጉዳያችን - በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች ያሉት ገፅ ነው። Gudayachn is prepared by Gudayachn Multimedia, Communic...
“ከሰማይ በታች እኛን የሚያሸንፍ ምድራዊ ሃይል የለም” በሚል እብሪት ልባቸው ያበጠው ህወሃታዊያን የራሳቸው ና የህዝቡ የዘመናት አጋራቸውን የሰሜን ዕዝ የሰራዊት አባላትን የወለደችውን እንደምትበላ ድመት በተኛበት በአሰቃቂ ሁኔታ ረሸኑ ፡፡ የሀገርን ክብር በሚያዋርድ መልኩ የክብር ልብሱን አስወልቀው ከክልላችን ውጡ ብለው ወደ ባዕድ ሃገር አሰደዱት ፣ ሴት ወታደሮችን ጡት እንዳልቆረጡና ከሰብዓዊ ፍጡር የማይጠበቅ የማይጠበቅ እየፈጸሙባቸውና እያሰቃዩ እንዳልገደሉ ፣ ሬሳቸው ላይ እምበር ተጋዳላይ እንዳልጨፋሩ...
ይህም አደረጃጀትና አሰራርን በማዘመን ተደራሽ፣ ቀልጣፋ፣ ግልጽና ጤናማ የውጭ ማስታወቂያ እንዲኖር እንዲሁም ኢንዱስትሪው ሰፊ የንግድ፣ የኢንቨስትመንት እና የሥራ እድል እንዲፈጥር ለማድረግ ያግዛል ነዉ የተባለዉ። ይህ ደንብ በቢል ቦርድ፣ በማስታወቂያ ሰሌዳ፣ በኤሌክትሮኒክ ስክሪን ወይም በተንቀሳቃሽ ምስል የሚሰራጭ፣ እንዲሁም በሕንጻ፣ በግድግዳ፣ በጣራ፣ በማናቸውም ስትራክቸር ወይም በትራንስፖርት ተሽከርካሪ፣ በተንሳፋፊ ፊኛ ወይም መሰል ነገር ላይ የሚሳል፣ የሚፃፍ፣ የሚለጠፍ፣ የሚተከል ማስታወቂያን ይመለ...
“የአምስት ዓመት ልጄን በስልክ አግኝቻት ነበር፡፡ እርሷም ‹ማሚ እባክሽ የወርቅ ሜዳሊያውያን አሸንፊ› ስትል ጠየቀችኝ፡፡ ቃል ገብቼላት ነበር፤ ቃሏን በመጠበቄ ኮርቻለሁ በቃ፣ ዛሬ እንደገና የተወለድሁ ያህል ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶኛል፤” ይህን ቃል መሠረት ደፋር ከ2004 የአቴንስ ኦሊምፒክ በኋላ ሁለተኛውን የኦሊምፒክ ወርቅ በ5‚000 ሜትር ለንደን ላይ ካሸነፈች በኋላ ለዜና ሰዎች የተናገረችው ነው፡፡ ከፍተኛ ፉክክር የነበረበትን ውድድር ተቀናቃኟን ኬንያዊት ቪቪያን ቼሪዮትንና የቤጂንግ ኦሊምፒክ አሸናፊዋ...
‹‹እኔ ያደግሁት ውጭ አገር ነው፡፡ የትም ዓለም ላይ 13 ወር የለም፡፡ ፒራሚድ ሲታይ ግብፅ ነው፡፡ አይፈልታወር ሲታይ ፈረንሣይ ነው፡፡ የነፃነት ሐውልት ሲታይ አሜሪካ አለ፡፡ እኛ የምንታወቅበት የለንም ነበር፡፡ ሁሉ ነገር ከዘር፣ ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ ነበር፡፡ ሳላውቀው አንድ ወቅት ላይ የ13 ወር ደመወዝ ይሰጠን ብዬ ጠየቅሁ፡፡ ወዲያው ይህንን ሐሳብ ወደ ቱሪስት መሳቢያነት መቀየር እንደሚቻል አሰብኩ፡፡ ሌላው ሁሉ ከዘር ከሃይማኖት ጋር የሚያያዝ ነበር፡፡ ላሊበላን ባደርግ ኢትዮጵያ በሙሉ ክርስቲያ...
የካሜራ ሞጁል, እኛ እናውቃለን እንደ ካሜራዎች ወይም ውጫዊ በይነ የተለያዩ ቅርጾች, ነገር ግን የውስጥ ሞጁሎች በመሠረቱ ሌንሶች, ቤዝ, ማጣሪያዎች, ዳሳሾች, DSP (አይኤስፒ ጨምሮ), PCB substrates, ወዘተ ያቀፈ ነው እንደ ውጫዊ በይነ የተለያዩ መሠረት. የምርቱ የትግበራ ሁኔታዎች ፣ የተለያዩ የበይነገጽ ዓይነቶች አሉ።ለ DSP ክፍል ተመሳሳይ ነው.እንደ ተለያዩ የመተግበሪያ ሁኔታዎች፣ የተለያዩ የአጠቃቀም ዘዴዎች እና የተለያዩ የማስኬጃ መስፈርቶች፣ አንዳንዶቹ በቀጥታ በሴንሰሩ ውስጥ የተካተ...
በየትግራይ ክልል ያለውን ሁኔታ “አሰቃቂ” ነው በማለት የገለጹት ዶ/ር ቴድሮስ፤ “6 ሚልየን የሚሆነው የክልሉ ህዝብ ለ500 ቀናት ያክል ከውጭው ዓለም ጋር እንዳይገናኝ ተደርጎ እንደተዘጋበት ነው” ብለዋል። “ከታህሳስ ወር አጋማሽ ጀምሮ ምንም አይነት እርዳታ አልደረሰም” ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ ፤ በዓለም ጤና ድርጅት በተደረገ ግምገማ መሰረት የክልሉ ሶስት አራተኛ የጤና ተቋማት መውደማቸውም በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። ባለፈው የካቲት ወር ለ300 ሺህ ሰዎች የሚበቃ 33.3 ሜትሪክ ቶን መድሃኒት እና የህ...
የናሙና ጊዜ ከ5-7 ቀናት አካባቢ / የጅምላ ማዘዣ ጊዜ ከ10-25 ቀናት አካባቢ በተለያዩ ምርቶች እና ቴክኒኮች (ዝርዝሮች እባክዎን ያነጋግሩን እኛ የበለጠ ለመጋራት እንረዳለን) / በተለያዩ ቻናል ላይ የተመሠረተ የማጓጓዣ ጊዜ (የተለመደ ብሔራዊ ፈጣን ከ5-7 ቀናት አካባቢ ፣ በፍላጎትዎ መሰረት እዚህ ብዙ ወጪ ለመቆጠብ የተሻለውን እንዲመርጡ ተጨማሪ ቻናል እናካፍልዎታለን) ለዋና ሸማችዎ ስለመላክ በተለምዶፓኬጁን ወደ ደንበኞቻችን አድራሻ እንልካለን እና ጥቅሉን ወደ ደንበኛ ደንበኛዎ እንድንልክ ከፈለጉ...
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተፈጻሚነት ለማረጋገጥ ዝግጁ መሆናቸውን ፍርድ ቤቶች ገለጹ። መንግስት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወደ ስራ ገብቷል። አዋጁን ተከትሎ የወጣው የማስፈፀሚያ ደንቡ በአራት ዋና ዋና ከፍሎች ክልከላን በማስቀመጥ፤ ግደታዎችን […] Source: ፍ...
የ1960ዎቹ የኢትዮጵያ አብዮት ንቅናቄ አንዱ ፍንካች፣ በትግራይ እና በኤርትራ የሽምቅ ወታደራዊ ባህሪ ይዞ የቀጠለው ትግል መሆኑ እሙን ነው። በርግጥ የትግራይ ዐመጽና ተቃውሞ መሪዎቹ ከሚሉትም ባለፈ፤ የመነሻ ምክንያቱ ሰፊና መዋቅራዊ ፍላጎት እንደነበረው አይዘነጋም። በዚህ ዐውድ፣ የዛሬዎቹ የወያኔ መሪዎችን እና የትግራይ ልሂቃንን ተጣራሽ አቋምና ፖሊሲዎች በአጭሩ እንመለከታለን። በትብብርና የቅራኔ ታሪክ የቆመው የወያኔ ፖሊሲ ወያኔ አንድን አጋር ድርጅት ወይም ስብስብ ለወታደራዊም ሆነ ለፖለቲካዊ ፍላጎቱ...
እግዚአብሒር ንኣዳም ንሔዋንን ካብ ኣርባዕተ ባሕርያት ፈጢሩ ብመንፈስ ቅዱስ ቀዲሱ ኣኽቢሩ ብዘይካ ሓንቲ ኦም በለሰ ኵሉ ወንኑ ብልዑ ስተዩ ኢሉ ኣብ ገነት ኣቐመጦም፡ ነታ ኦም እቲኣ’ውን ነፊግሎም ኣይኰነን እንታይ ደኣ ናቱ ገዛእነትን ናታቶም ተገዛኢነትን ንኽፈልጡ ንመጻኢ’ውን ሥርዕት ጾም ንኽምህሮም እዩ።(ዘፍ.2፡6-7) ሸውዓተ ዓመት ትእዛዙ ሓሊዎም ብውሉድነት ጸኒዖም ክነብሩ ኸለዉ ብድሕሪኡ ግን ናይ ከይሲ ምኽሪ ሰሚዖም ፤ ኣምላኽነት ተመንዮም ትእዛዙ ኣፍረሱ፤ ካብ’ታ ኣይትብልዑ ዝበሎም ኦም በሊዖም፤...
አጋር ሀገሮች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የኢኮኖሚ ፖሊሲን የሚንቅፉ ቢሆንም ፕሬዚዳንቱ በመጪው የቡድን ሰባት ጉባዔ ላይ በአቋማቸው እንደሚፀኑ ከዋና የኢኮኖሚ አማካሪዎቻቸው አንዱ ትላንት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — አጋር ሀገሮች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የኢኮኖሚ ፖሊሲን የሚንቅፉ ቢሆንም ፕሬዚዳንቱ በመጪው የቡድን ሰባት ጉባዔ ላይ በአቋማቸው እንደሚፀኑ ከዋና የኢኮኖሚ አማካሪዎቻቸው አንዱ ትላንት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። “ፕሬዚዳንቱ እነዚህ ከባድ ጉ...
ድርጅቱ ጥሪውን ያቀረበው ድርጊቱን የፈጸሙት በክልሉ የሚገኙና ራሳቸውን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብለው የሚጠሩ፣ መንግስት ደግሞ “ሸኔ” ብሎ የሚገልጻቸው ታጣቂዎች ናቸው ሲሉ የተናገሩትን በአካባቢው የሚገኙ የዓይን እማኞችን ጠቅሶ ነው። ሁከት እየተባባሰ በመጣበት የምዕራብ ወለጋ አካባቢ ሰኔ አስራ አንድ ቀን በአማራ ተወላጆች ላይ ለተፈጸመው ጭፍጨፋ መንግስት “ሸኔ” ብሎ የሚጠራውና ራሱን ደግሞ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ የሚገልጸውን ቡድን ተጠያቂ ሲያደርግ፥ ታጣቂው በበኩሉ ከመንግስት ጋር ያበሩ ሚሊሺያዎ...
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በሀገሪቱ ፍትህና ዴሞክራሲ እንዲሰፍን በጥምረት ለመስራት ያስችላል ያሉትን የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። ትብብሩ በቀጣይ በአገሪቱ እንዲፈጠርና እንዲጎለብት የሚፈለገው የአገራዊ በጎ ሀይሎች ጥምረት መሰረት እንዲሆን ያለመ መሆኑም ተገልጿል። በመጪው አገራዊ ምርጫ የመራጮች የጋራ ፍላጎትና ራዕይ ለማሳካት ፓርቲዎቹ በጋራ ለመስራት በማሰብ የተመሰረ የፖለቲካ ትብብር መሆኑንም ነው ፓርቲዎቹ የገለፁት። በአገሪቱም ሆነ በዜጎች ላይ የተጋረጡ ፈተ...
ናይ ዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ኣውሮፓ ካብ ናይ ናዚ ወራር ነፃ ንምውፃእ ኣሽሓት ሓይልታት ጥምረት ኣብ ወሰን ማይ ኖርማንዲ ብውግእ ዝተሰውእሉን D-Day ብዝብል ስም ኣብ ዝፍለጥን ዝኽሪ ኵናት መበል 70 ዓመት ተሳቲፎም። ሎማዕንቲ ዓርቢ 29 ግንቦት 2006 ዓ/ም ወይ 6 ሰነ 2014 ሰማያት ብጡሽ ተሸፊኑ ነፈርቲ ውግእ ኣብ ሰማይ እናተገለባበጣ መሬት የንቅጥቅጣ።እንተኾነ እቲ ናይ ሎማዕንቲ ጡሽ ንኽብሪ እቶም ስውኣት ዝተተኮሱ 21 መዳፍዕ ዝፈጠርዎ እዩ።እተን ዝበራ ዘለዋ ነፈርቲ እውን F...
የአቡዳቢ ልዑል አልጋ ወራሽ እና የአረብ ኤሚሬቶች ጦር ኃይል ምክትል ጠቅላይ አዛዥ ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒዮ ብሊንከን ጋር ተወያዩ፡፡ ልዑል አልጋ ወራሹ እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በሞሮኮ ራባት ነው የተወያዩት፡፡ የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነትን ጨምሮ በየመን ስለሚንቀሳቀሱት የሃውሲ አማጽያን እንዲሁም በተለያዩ ቀጣናዊ የጸጥታና ደህንነት ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የኤሚሬት ዜና አገልግሎት (ዋም) ዘግቧል፡፡ በውይይቱ የኤሚሬት የውጭ እና ዓለም አቀፍ ትብብር...
እንዲህ ያለ ኑፋቄ ይዞ ለሚነሣ ሰው አዲስ ነገረ ሃይማኖታዊ ውይይትና ውሳኔ አያስፈልገውም፡፡ የአርዮስን ኑፋቄ ይዞ ለሚነሣ ግለሰብም ሆነ ቡድን የኒቅያ ጉባኤ በየጊዜው ሲሰበሰብ አይኖርም፤ የንስጥሮስን ኑፋቄ ይዞ ለሚነሣም እንዲሁ የኤፌሶን ጉባኤ በየጊዜው አይሰበሰብም፡፡ በቀደመው ውግዘት እስከ ዕለተ ምጽአት የሚነሡት ሁሉ ተወግዘዋል፡፡ ከቤተ ክርስቲያን ትምህርት ግልጽ ተቃርኖ የያዘ ኑፋቄ ሁሉ በአጠቃላይ የተወገዘ ነው፡፡ ለእንዲህ ዓይነቱ ኑፋቄ የሚያስፈልገው አንድ ነገር ብቻ ነው፤ እርሱም ያን ኑፋቄ የ...
ቀዳማይ ሚንስትር ኬንያ ዝነበሩን መራሒ ተቃ፟ዋሚ ሰልፊ ዝኾኑ ራይላ ኦዲንጋ ነቲ ብውሑድ ነጥቢ ዝተሳዕርሉ ውፅኢት ኢሎም ኣለው ምርጫ ብምቅዋም ናብ ላዕለዋይ ቤት ፍርዲ እታ ሃገር ክሶም ኣቕሪቦም። ኦዲንጋ ነቲ ሕጋዊ ቃልሲ ነቲ ዕሸል ዴሞክራሲ እታ ሃገር ዝክፈል መስዋእቲ እዩ ኢሎም ኣለው። ኣብ ቀረባ እተዛዘመ ኢሎም ኣለው ምርጫ ኬንያ ዝተሳዕሩ ራይላ ኦዲንጋ ላዕለዋይ ቤት ፍርዲ እታ ሃገር እቲ ንዊልያም ሩቶ ፕረዚደንት ዝገብረ ውፅኢት ክቅ፟ይሮ ትማሊ ሰኑይ ወግዓዊክሶም ኣቅ፟ሪቦም። ኦዲንጋ ንደገፍቶምን ብ...
“ጠንካራው፤ ኃላፊነት የተሞላበት እርምጃ በመውሰዱ፤ ደካማ የሚመስልበትና፤ ደካማው ደግሞ በሚወስደው ኃላፊነት የጎደለው እርምጃ ጠንካራ የሚመስለበት አስገራሚ ወቅት ላይ እንገኛለን” የቀድሞው የጀርመን ቻንስለር ኦቶ ቮን ቢስማርክ (Otto von Bismarck). በቀል፤ በኢትዮጵያ ባሕል ውስጥ የተገመደና፤ ለዘመናት አንዱን ከአንዱ ጋር ሲያገዳድል የኖረ አደገኛ ባሕላዊ ክስተት ነው። ሌላው ቀርቶ ልጅ ሲወለድ የሚሰጡ ስሞች እና አንዳንድ ምሳሌያዊ አነጋገሮቻችን በቀልን የሚያወድሱ እና በቀልን የሚያበረታቱ ና...
የሰበር ዜና ልክፍት የተጠናወተው የዘመኑ “ሚዲያ” የአባዱላን ከአፈጉባኤነት መልቀቅ በሰበር ዜናነት ማናፈሱ ቆም ብሎ ላየው ራስን ትዝብት ላይ የሚጥል ነው። የአባዱላ መልቀቂያ ማስገባት “ምስጢር” በቅርቡ የሚለይለት ቢሆንም በህወሓት ተለክቶና ተጠፍጥፎ የተሠራ ድርጅትና ስብዕና ያለው ለዚህ ዓይነት የሞራል ልዕልና ይደርሳል ብሎ መገመት ህወሓትን ካለማወቅ ወይም ራስን ከመሳት የሚመነጭ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። በበርካታ የሙስና ተግባራትና ህይወት ማጥፋት አለበት እየተባለ የሚነገርለት አባዱላ ከቀድሞው ...
እርስዎ የድር ጣቢያቸውን የሚገባውን ትራክት ማግኘት የማይችሉ የመስመር ላይ ንግድ ፣ ሥራ ፈጣሪ ወይም ነፃ አውጪ ነዎት? ወደ SEO ዓለም ለመግባት ሞክረዋል ፣ ነገር ግን የንግድ ስራዎን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎችዎን በሚያስተዳድሩበት ጊዜ አእምሮዎን መጠበቁ በጣም ግራ የሚያጋባ እና ከባድ ነው? ብቻሕን አይደለህም. ድር ጣቢያዎ በ Google በጥሩ ሁኔታ እንዲመዘገብ እና ለጣቢያዎ ኦርጋኒክ ትራፊክን የሚስብ ይዘት ለመፍጠር ፣ የ SEO ቴክኒኮችን በብቃት እና በብቃት መተግበር አለብዎት። እና እነዚህ...
● ጎማ-የታሸገ ሄክስ ዱምቤል: በዚህ የጎማ-የታሸገ አስራስድስትዮሽ ዱብቤል ወደ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎ የጥንካሬ እና የመቋቋም ስልጠና ያምጡ።ሸጫጫታ ለመቀነስ እና በመሳሪያው እና በፎቅ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ ቀላል ተረኛ የጎማ ጭንቅላት።ለቤትዎ ወይም ለቢሮዎ ጂም ፣ ካርዲዮ ፣ HIIT ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወይም ክብደትን ለመቋቋም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ ፍጹም። ●ጠንካራ Cast-Iron Core: ክብደቱ ከፍተኛ ጥራት ላለው ጥንካሬ እና ከአንዱ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወደ ቀጣዩ አስተማ...
አንድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣን እንደሚሉት የሚያንማር የጸጥት ሃይሎች በሰሜን ምዕራብ ራኺን ክፍለ-ግዛት የቀሩትን ሮሂንጋ ሙስሊሞች ሰብአዊ መብት መርገጡን ቀጥለዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — አንድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣን እንደሚሉት የሚያንማር የጸጥት ሃይሎች በሰሜን ምዕራብ ራኺን ክፍለ-ግዛት የቀሩትን ሮሂንጋ ሙስሊሞች ሰብአዊ መብት መርገጡን ቀጥለዋል። ሚያንማር ውስጥ በሮሂንጋዎች ላይ የሚፈጸመው የዘር ማጽዳት ተግባር እየቀጠለ ነው ይላሉ በተባበሩት መርንግስታት ድርጅች የሰብ...
የግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ አልሲሲ በግብፅ አለመረጋጋትና ትርምስ ለመፍጠር ጥረት የሚያደርጉ ሁሉ ከድርጊታቸው ቢታቀቡ ይሻላቸዋል ሲሉ ማስጠንቀቃቸውን አልጀዚራ ዘግቧል። ተቃዋሚዎች አልሲሲ ስልጣን እንዲለቁ ይፈልጋሉ፤ እንደ ዋና ምክያት የሚያነሱት ደግሞ ሙሰኝነታቸውን ነው። ሲሲ ለአመታት ከጦር ኃይሉ ጋር በመሆን ለፕሬዝዳንቱ ቤተሰብ እና ጓደኞች ይሆኑ ዘንድ ከተገነቡ ቅንጡ ቤቶችና ከሌሎች በርካታ የግንባታ ፕሮጀክቶች ጋር በተያያዘ የሙስና ወንጀል ፈፅመዋል እያሉ ነው። ተቃውሞው ቁጣቸው እየጨመረ በሚ...
ካብ ኩሉ ኩርንዓት ዓለም ዝተኣኻኸቡ ስነ ጥበበኛታት ኤርትራ ኣብ ሃገረ-ስዊዘርላንድ ከተማ ግሪንከን ካንቶን ሶሎቶርን ድሕሪ ዘካየድዎ ቀዳማይን መስራቲን ዋዕላ ትማሊ 21 ለካቲት 2020 ‘ማሕበር ስነ ጥበባውያን ኤርትራውያን ደለይቲ ፍትሒ’ ከምዝመስረቱ ኣቐዲሙ ተገሊዑ ኔሩ። ኣብቲ ገዳይምን መንእሰያትን ስነ ጥበበኛታት ዝተሳተፍዎ ፈለሚ ዋዕላ፡ ክልተ ዓንዲ ሕጊን ራእን ዕላማታትን ዝሓዘለ መወከሲ ሰነዳት ክቐርብ እንከሎ ተሳተፍቲ ኣብ ዲሞክራስያዊ መትከላት ዝተሃንጸ ሰፊሕ ዘተ ክተዓትን ልዝብን ብምክያድ ኣብ...
ለከት ያጣው የወያኔ ጭካኔ እና የማይነጥፈው የሕዝብ ትእግስት ኢትዮጵያን ወዴት እየወሰዷት እንደሆነ አገሪቱ ዛሬ ያለችበት ውጥንቅጥ ሁኔታ በግላጭ ያሳያል። በመግደል አባዜ የተለከፉት የወያኔ ተጋዳላዮች ዛሬም መግደላቸውን ቀጥለዋል። ለይስሙላ በወረቀት ላይ የሰፈረው ሕገ-መንግስት እና በውስጥ የያዛቸው መሰረታዊ የሆኑ የሰብአዊ መብቶችና ነጻነቶች ለወያኔ ተጋዳላዮች ምናቸውም እንዳልሆነ በተደጋጋሚ እያሳዩን ነው። በአገሪቱ ውስጥ ያለው የሕግ ማእቀፍ (አንዳንዶቹ ሕጎች በራሳቸው የማፈኛ መሳሪያ ተደርገው የተቀ...
ትላንት በፌስቡክ ገፄ ላይ የትእምት (EFFORT) ድርጅቶች በመንግስት መወረስ እንዳለባቸው ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። ለዚህ ያቀረብኳቸው ምክንያቶችና ማስረጃዎች እንዳሉ ሆነው እነዚህን ድርጅቶች መውረስና ወደ ግል እንዲዛወሩ ማድረግ ምን ፋይዳ አለው? በሀገሪቱ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ላይ ምን ዓይነት አሉታዊ ሆነ አዎንታዊ ተፅዕኖ ሊፈጥር ይችላል? እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በዝርዝር መመልከት ያስፈልጋል። በቅድሚያ ግን ስለ ትእምት (EFFORT) ድርጅቶች አጠቃላይ ባህሪ የተወሰነ ግንዛቤ ሊኖረን ይገባል። ለዚህ...
የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲንና የዩናይትድ ስቴትሱ አቻቸው ዶናልድ ትረምፕ በአንድ፣ ሶስተኝ ሀገር ተገናኝተው የመነጋገር ሥምምነት እንዳለ የሩስያ ባለስልጣኖች ጠቁመዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲንና የዩናይትድ ስቴትሱ አቻቸው ዶናልድ ትረምፕ በአንድ፣ ሶስተኝ ሀገር ተገናኝተው የመነጋገር ሥምምነት እንዳለ የሩስያ ባለስልጣኖች ጠቁመዋል። ስለጉብኝቱ ዛሬ ይፋ የተደረገው የዩናይትስድ ስቴትስ ብሄራዊ የጸጥታ አማካሪ ጆን ቦልተን ከፑቲንና ከሌሎች ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለልስጣኖች ...
ትናንት ታስቦ የዋለውን የዓለም የኤድስ ቀን አስታክኮ የተባበሩት መንግሥታት ፀረ-ኤድስ መርሃግብር ባወጣው ሪፖርት ባለፉት ሰላሣ ዓመታት በኤድስ ምክንያት ከሃያ አምስት ሚሊየን በላይ ሰው በመላው ዓለም ሕይወቱ ማለፉን ገልጿል፡፡ አፍሪካና ኤድስ በሌላ በኩል ግን ኤድስን በመዋጋት የተሣካ ሥራ አከናውነዋል ከሚባሉት ሃገሮች አንዷ በሆነችውና በወረርሽኙ ክፉኛ በተጎዳችው ኢትዮጵያ የሥርጭቱ መጠን ከአሥርና አሥራ አምስት ዓመታት በፊት እንደነበረ ከሚነገረው ሰባት ከመቶ ዛሬ ወደ 1.3 ከመቶ መውረዱ ተነግሯል፡፡...
176 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው የዩክሬን ዓለማቀፍ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 ፕሌን ዛሬ ረቡዕ ታህሳስ 29 ቀን 2012 ዓ.ም ማለዳ ላይ ከቴህራን አየር ማረፊያ በተነሳ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ተከስክሶ ያሳፈራቸው ሰዎች በሙሉ በአደጋው ሞተዋል፡፡ በፕሌኑ ላይ ከነበሩ ተጓዦች ዘጠኑ የበረራ ሰራተኞች ናቸው፡፡ የዩክሬን ሚዲያዎች ቀደም ብለው ባወጡት ሪፖርት ተሳፋሪዎቹ 180 እንደነበሩ ዘግበው ነበር፡፡ ፕሌኑ ከኢራን ተነስቶ ወደ ዩክሬን፣ ኬቭ በመብረር ላይ ነበር፡፡ በአሁኑ ወቅት የ...
ከጃንዋሪ 24 እስከ 27 ቀን 2022 ሜድላብ መካከለኛው ምስራቅ በዱባይ የዓለም ንግድ ማእከል በታቀደለት መርሃ ግብር ተካሂዶ ነበር ፣ የሲኖኬር ዓለም አቀፍ የሽያጭ ቡድን እና የሕንድ ንዑስ ቡድን ወረርሽኙን በማሸነፍ ለመሳተፍ ወደ ዱባይ ሄደ ። የአረብ አለም አቀፍ የህክምና መሳሪያዎች ኤግዚቢሽን አስፈላጊ አካል እንደመሆኑ፣ ከ50 በላይ ሀገራት ጎብኚዎችን የሚያስተናግድ የሜድላብ ህዝብ ብዛት። ሲኖኬር 36 ካሬ ሜትር ቦታ ያለው ጥሬ የጠፈር ዳስ አዘጋጅቷል "በዓለም ግንባር ቀደም የሜታቦሊክ በሽታን ለይ...
በኦሮምያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን ውስጥ ወረዳና ቀበሌውን ባልጠቀሱት አካባቢ በተፈፀመ ጥቃት “ንፁሃን ዜጎች ተገድለዋል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ማምሻውን በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻቸው ላይ ባወጡት ፅሁፍ አስታውቀዋል። "በኦሮምያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ጭፍጨፋ ተፈፅሞባቸዋል" የሚለው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሁፍ የተገደለውን ሰው ብዛት አልገለፀም። በሌላ በኩል ጥቃቱ የተፈፀመው በቄለም ወለጋ ዞን፣ ሐዋ ገላን ወረዳ ውስጥ በሚገኝ መንደር ሃያ ተብሎ የሚጠራ አካባቢ መሆኑ...
መጀመሪያ የተፈጠረው እንደ ፈጣን የፕሮቶታይፕ ዘዴ ፣3D ማተምተጨማሪ ማኑፋክቸሪንግ በመባልም ይታወቃል፣ ወደ እውነተኛ የማምረት ሂደት ተቀይሯል።3D አታሚዎች መሐንዲሶች እና ኩባንያዎች ሁለቱንም ፕሮቶታይፕ እና የመጨረሻ ጥቅም ላይ የሚውሉ ምርቶችን በአንድ ጊዜ እንዲያመርቱ ያስችላቸዋል፣ ይህም ከባህላዊ የማምረቻ ሂደቶች የላቀ ጠቀሜታ አለው።እነዚህ ጥቅሞች የጅምላ ማበጀትን ማንቃት, የንድፍ ነፃነትን ማሳደግ, የተቀነሰ ስብሰባን መፍቀድ እና ለአነስተኛ ባች ምርት እንደ ወጪ ቆጣቢ ሂደት ሊያገለግሉ ይችላሉ...
የሱዳንና መንግስት የቆመው ለግብፅ ጥቅም እንጅ ለሱዳን ጥቅም አይደለም። ትክክለኛ የሱዳን ህዝብ ጥቅም ያለው #ኢትዮጵያ ከምትገነባው፣ የህዳሴ ግድብ ጋር ነው!!! የሱዳን መንግስት አቋሙ የኛ የሱዳን ህዝቦች አቋም አይደለም!!! ለግብፅ ጥቅም መከበር ነው የቆመው። ግብፅ ስትመኘው የነበረውን አይነት መንግስት በሱዳን በቅሎላታል። ይሄ መንግስት የግብፅን ጥቅም ለማስከበር #አጎብድዶ እየሰራ ነው። እንጅማ፣ በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ የሱዳን አቋም ከግብፅ ጋር እንዴት አንድ አይነት ሊሆን ቻለ? ሲል ፕሮፌሰሩ ይጠይ...
የፌደራል መንግስት የትግራይ ክልልን ይመራ ከነበረው ህወሓት ጋር በተፈጠረው አለመግባባት ወደ ውጊያ ያመራ ሲሆን ኦነግ ሸኔ ደግሞ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች ለተፈጠሙ ግድያዎች ተጠያቂ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ መንግስት በመግለጫው በሁለቱ ድርጅቶች “ የበርካታ ዜጎች ሕይወት ጠፍቷል፣ አካላቸው ጎድሏል፤ እንዲሁም ንብረታቸው ወድሟል፤ ከቀዬአቸውም ተፈናቅለዋል። እነኚህ ጥቃቶች ኅብረተሰቡ ቀጣይነት ባለው ሥጋት እና ፍርሐት ውስጥ እንዲኖር በማድረግ በመንግሥት ላይ እምነት እንዲያጣ፣ ዜጎች እርስ በእርስ እንዳይተ...
በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ ማስክ ሳያደርጉ የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን በመለየት ፍርድ ቤት ማቅረብ ሊጀምር መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። – Ethio FM 107.8 Skip to content በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ ማስክ ሳያደርጉ የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን በመለየት ፍርድ ቤት ማቅረብ ሊጀምር መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። By Ethio Admin August 5, 2020 August 5, 2020 የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ህብረተሰቡ ለኮቪድ 19 የሚያደርገው ጥንቃቄ ላይ መዘናጋት በመታየ...
የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ከምናሳይባቸው መንገዶች አንዱ ከሌሎች አማኞች ጋር ያለን ግንኙነት ነው። በቤተሰብ ውስጥ የሁለት ልጆች መጣላት የተቀሩትን የቤተሰብ አባላት እንደሚነካ ሁሉ፥ በአማኞች መካከል የሚካሄድ ጸብ ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይጎዳዋል። ዮሐንስ በአማኞች መካከል ያለውን ግንኙነት «ፍቅር» በሚል ቃል ይገልጸዋል። ዮሐንስ ይህን ሲል ስለ ስሜታዊ ፍቅር መናገሩ ብቻ አይደለም፥ ወይም በአማኞች መካከል ሊኖር ስለሚገባ መልካም ስሜት ብቻ መናገሩ አይደለም። ይልቁንም ከፍቅር የሚመ...
ይህ ቀጣይነት ያለው ወረርሽኝ ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዙ ምክንያቶች ደንበኞቻችን ተመላሽ ገንዘብ ማግኘት ይችሉ እንደሆነ ብዙ ጥያቄዎች እንዲያነሱ ምክንያት ሆኗል። ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ለተለያዩ ምክንያቶች ገንዘብ ተመላሽ እናደርጋለን፣ ስለዚህ እዚህ ላይ መክፈል ስለምንችላቸው ተመላሽ ገንዘቦች ላይ የተወሰነ ማብራሪያ ለመስጠት ሞክረናል። ኢንፌክሽን… ቦታ አስይዘው ከመገኘትዎ በፊት ባሉት 7 ቀናት ውስጥ በኮቪድ-19 ከተያዙ፣ ይህ ማለት ራስዎን ማግለል ወይም መከልከል ከኖረቦት፤ አወንታዊ PCR የፈተ...
ተወልዶ ያደገው እዚሁ አዲስ አበባ የካ ሚካኤል አካባቢ ነው፡፡ በሰው ልጅ አቅም ሊታለፍ ቀርቶ ሊታሰብ የሚከብድ ብዙ መከራዎችን በትግል አሸንፏል፡፡ ምግብ ሳይበላ ለቀናት ውሎ አድሯል፣ ጎኑን ማሳረፊያ መኝታ አጥቶ ብዙ ተንከራትቷል፤ ልብስና ጫማ ለእሱ ቅንጦት ነበሩ፡፡ ከጉልበት ሰራተኛነት እስከ ሰው ቤት ሰራተኛነት ያልሰራው ሥራ የለም። በስደት ጀርመን ገብቶ ብዙ ውጣ ውረዶችን አሳልፏል፡፡ በአጠቃላይ ከህይወት ጋር ግብግብ ገጥሞ ነው የኖረው ግን የቱንም ያህል መከራና ፈተና አልበገረውም። ከልጅነት እስከ...
በቁጥር አንጣላም። መቶ ….. ሶስት መቶ …. አራት መቶ …. ሰባት መቶ …. እስካሁን ያለው ሲደመር ቤት ትክክለኛውን ቁጥር ይቁጠረውና ንጹሃን የአማራ ተወላጆች አልቀዋል። እልቂታቸው ዘግናኝ ነው። አማራ ያልሞተው ዓይነት ሞት የለም። ላለፉት ሰላሳ ዓመታት አማራ በተጠና ፍረጃ ” ነፍጠኛ” ተብሎ ተዘርዝሮ የማያውቅ በደል ደርሶበታል። የህዝቡ ቁጥር ሳይቀር በፖሊሲ ደረጃ እንዲወርድ ተደርጓል። እንዳይወልድ ሆኗል። ይህ ሁሉ መከራ ለአማራ ህዝብ ለምን? ኦሮሞ በቋንቋው የመስራትና የመማር፣ ብሎም የመዳኘት፣ ራ...
የኮሮና ቫይረስ በአቬሽን ኢንዱስትሪ ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እያደረሰ እንደሚገኝ የሚታወቅ ሲሆን ከወረርሽኙ ማግስት የሉፍታንዛ አየር መንገድ አንድ መቶ አውሮኘላኖችን ሊያጣ እንደሚችል ዘገባው አስታውቋል፡፡ ግማሽ የሚሆነው የሠራተኞች ቅነሳ በጀርመን እንደሇነ የገለፀው አየር መንገዱ ለዚህም ከአጋር ድርጅቶች እና ህብረት ሥራ ማህበራት ጋር ስምምነት ላይ ደርሻለሁ ብሏል፡፡ የሉፍታንዛ አየር መንገድ 135 ሺህ ሠራተኞች ያሉት ሲሆን ግማሽ የሚሆኑት ደግሞ በጀርመን የሚገኙ ናቸው፡፡ የአየር መንገዱ የሠራተኞች ዳይሬ...
Albanian / Amharic / Arabic / Bengali / Bosnian / Chinese / Dutch / English / Finnish / French / German / Hindi / Indonesian / Malay / Persian / Oromo / Russian / Swedish / Somali / Tamil / Telugu / Thai / Turkish / Urdu እስልምና በኢትዮጵያ ታሪክ ክፍል አንድ [ክፍል ሁለት] [ክፍል ሦስት] ቅንብር በአዘጋጁ በወቅቱ ያለው የሙስሊሞች የተቃውሞ ሰልፎች ቅንብር እና ይህንን አስመ...
ሚኒስትሪ ጥዕና ማላዊ ኣብ ቀረባ ኣብ ኣፍሪቃ ፈላማይ ዝኾነን ንትሕቲ ሓሙሽተ ዓመት ዝዕድሚኦም ህፃናት ዘገልግልን ክታበት ሕማም ዓሶ ከቅርብ ምዃኑ ኣፍሊጡ። እዚ RTS ብዝብል ዝፍለጥ ካብ ዝመሃዝ 30 ዓመታት ዘቑጸረ ኽታበት ኣብ ጋና፣ ኬንያን ማላዊን ተፈቲኑ ብተዛማዲ ትሑት ውፅኢት ከምዘለዎ ዝተረጋገፀ እኳ እንተኾነ ኣብ ነፍሲ ወከፍ ዓመት ጣንጡ ብእተስዕቦ ሕማም ዓሶ ንሞት ንዝሳጥሑ መብዛሕትኦም ህፃናት ዝርከብዎም ልዕሊ 400,000 ህይወት ኣፍሪካውቃን ግን ከትርፍ እዩ ተባሂሉ ትፅቢት ተገይሩሉ ይርከብ...
ታሊባን በአሜሪካ እጅ የነበረውን የጦር አዛዥ ለማስፈታት ከሁለት አመት በላይ ታስሮ የነበረውን አሜሪካዊ የባህር ኃይል አርበኛ ለዋሽንግተን አሳልፎ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የአፍጋኒስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚር ካን ሙታቂ በካቡል ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት "ዛሬ ማርክ ፍሬሪችስ ለአሜሪካ ተላልፎ ተሰጥቷል ፤ እኛም የጦር መሪው ሃጂ ባሻር ኑርዛይ በካቡል አየር ማረፊያ ተሰጥቶናል" ብለዋል። ልውውጡ የተከናወነው “ከረጅም ድርድር በኋላ” መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ፤ በካቡል ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አ...
ባለፈው አመት የተከሰተው የታይፉን አውሎ ንፋስ ከፍተኛ ጎርፍ በማስከተሉ አገሪቱ በግብርናው ዘርፍ በቂ የእህል ምርት ማምረት አለመቻሉን ተከትሎ ሀገሪቱ የምግብ እጥረት እንደገጠማት አስታውቃለች፡፡ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ-ኡን ከሀገሪቱ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በነበራቸው ስብሰባ ላይ እንደተናገሩት “የህዝቡ የምግብ ሁኔታ አሁን እየተወሳሰበ ነው” ፣ ሀገሪቱ የምግብ እጥረት ገጥሟታል ብለዋል፡፡ ይህንን ተከትሎ አንድ ኪሎ ሙዝ 45 ዶላር እየተሸጠ እንደሚገኝ ኤንኬ ኒውስ ዘግቧል፡፡ ሰሜን ኮሪያ በኑክሌር...
ኣብ ተዋሰንቲ ዞባታት ሰሜን ሸዋ ወረዳ ኤፍራታ ግድምን ምምሕዳር ብሄረሰብ ኦሮሞ ወረዳ ጅሌ ጥሙጋን ብቕድሚ ትማሊ ሶኑይ ብዝተላዕለ ግጭት ኣባላት ፍሉይ ፖሊስ ሓዊሱ ብዓሰርተታት ዝግመቱ ሰባት ምሟቶምን ምቑሳሎምን ምንጭታት ድምፂ ኣሜሪካ ገሊፆም። ትኽክለኛ ቁጽሪ ዝሞቱ ሰባት ግን ኣይተፈልጠን። መንበሪ ኣባይቲ ከምዝተቓፀሉ እውን ሽሞም ክግለፅሎም ዘይደለዩ ነበርቲ ገሊፆም። ካብ መንግስቲ ሓበሬታ ንምርካብ ዝተገብረ ተደጋጋሚ ፃዕሪ ኣይትዓወት: እንተኾነ መበገሲ እቲ ግጭት ዝምልከት ካብ ዞባ ሰሜን ሸዋ ይኹን ...
ለእርስዎ ማጨጃ የሚሆን ትክክለኛውን መተኪያ ምላጭ እንደላክን ለማረጋገጥ፣ እባክዎን የኦሪጂናል ዕቃ አምራች # ወይም የቢላዎን መለኪያ (ከላይ ከግራ ወደ ታች በስተቀኝ Blade ወይም ከላይ ከቀኝ ወደ ግራ በስተግራ ርዝመት ይለኩ)። በባለቤትዎ መመሪያ ወይም ክፍሎች ዝርዝር ውስጥ የአምራችዎን ክፍል ቁጥር ያረጋግጡ።የተዘረዘረው OEM # ከዚህ ቁጥር ጋር መመሳሰል አለበት።የአምራችህ ክፍል ቁጥር ካልተዘረዘረ በነፃ ስልክ ቁጥር 800-345-0169 ይደውሉልን እና ሙሉ የቢላ ማከማቻችንን እንፈትሻለን፣ እና/...
የትህነግ ክንፍ የሆነውንና በውጭ አገር የሚንቀሳቀሰው ሃይል ከመንግስት ጋር ለመደራደርና በዋቅሻ ውስጥ ያሉትን አመራሮች ለማስለቀቅ በሚቀርባቸው ዲፕሎማቶችና ተከፋይ ወስዋሾች እንቅስቃሴ መጀመሩን በዘገብንበት ወቅት በቅርቡ መንግስት የዘመቻውን ሁለተኛ ክፍል ኦፕሬሽን እንደሚጀምር በማርች ስምንት መረጃ አብረን መጠቆማችን ይታወሳል። የዚሁ አካል ስለመሆኑ በውል ያልተነገረለት ጥቃት በደቡብ ትግራይ በደቡባዊ ትግራይ ኦፍላ ወረዳ አውሸራ በተባል ስፍራ ከ80 በላይ የሚሆኑ የሕወሓት ታጣቂዎች መደምሰሳቸው ተሰምቷ...
የብሪታንያ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ህልፈትን ተከትሎ የአለም መሪዎች ሀዘናቸውን እየገለፁ መሆኑ ተነግሯል።የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፣ የፈረንሳዩ መሪ ኢማኑኤል ማክሮን ፣ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂ ፒንግን ጨምሮ በርካታ የአለም መሪዎች ትናንት በ96 አመታቸው ላረፉት ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን አስተላልፈዋል።የንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ እረፍት ከተሰማበት ሰአት አንስቶ እንግሊዛውያን ብርቱ ሀዘናቸውን በመግለፅ ላይ መሆናቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። #ብሪታንያ የብሪታንያው ልኡል ቻርለ...
የህወሃት ቡድን በልዩ ሃይሉ አማካኝነት በአገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ በሰሜን ኢትዮጵያ የህግ ማስከበር ዘመቻ ከተጀመረ 18ኛ ቀኑ ላይ ደርሷል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በማይካድራ የተፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ ቦታው ላይ በነበረው የመንግስት አስተዳድር ወይም በትግራይ የጸጥታ ሃይል አጋዥነት እና ሳምሪ በተሰኘ የወጣቶች ቡድን መፈጸሙንም በያዝነው ሳምንት ማሳወቁ አይዘነጋም። ኮሚሽኑ በዚህ አሰቃቂ እና ማንነትን መሰረት ባደረገ የግድያ ወንጀል በማይካድራ 600 ንጹ...
በኮንሶ ዞን እና በአሊ ልዩ ወረዳ እንዲሁም በደራሼ ልዩ ወረዳ እና በኮንሶ የተከሰተው ግጭት ሙሉ ለሙሉ መብረዱን የደቡብ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ – Ethio FM 107.8 Skip to content በኮንሶ ዞን እና በአሊ ልዩ ወረዳ እንዲሁም በደራሼ ልዩ ወረዳ እና በኮንሶ የተከሰተው ግጭት ሙሉ ለሙሉ መብረዱን የደቡብ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ By Ethio Admin November 24, 2020 November 24, 2020 የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢ...
ኒውዮርክ ኣብ ዝርከብ ቤተ-ክርስትያን መጥምቃውያን ኣቢስንያ ዝተዳለወ ስነ-ስርዓት፣መራሒ ኢትዮዽያ ዝነበሩ ኣቶ መለስ ዜናዊ ዝተፈላለየ ትርጉም ከምዝነበሮ ዝሓበረ’ዩ።ብደረጃ ኣፍሪቃን ኢትዮዽያን፣ ድኽነት ንምውጋድ ዝገበርዎ ፃዕሪን ብቅዓት ኣመራርሖምን፣ኣብ ኢትዮዽያ ዘመዝገብዎ ቁጠባዊ ዕብየትን ገዲፎምዎ ዝሓለፉ ሰናይ ግብሪታትን ተጠቂሶም‘ዮም። ብካልእ ወገን፣ኣቶ መለስ ንኢትዮዽያ ኣብ ዝመርሑለን ፳፩ ዓመታት፣ መስርሕ ዴሞክራሲ‘ታ ሃገር ምጉታቱ፣ኩነታት ሰብኣዊ መሰላት ከምዝሓመቀን ናፅነት ትካላት ዘይምህላው...
በሙያዋ ምክንያት የተለያዩ ሀገራትን ተዘዋውሮ ለማየት ዕድል ላገኘችው ህይወት ዮሃንስ ለጥቁር እና ጠይም ቆዳ የሚሆኑ ጤናማ የውበት መጠበቂያ ምርቶችን ማግኘት ፈተና ሆኖባት ቆይቷል። የኃላ ኃላ የተመረቀችበትን የመድሃኒት ቅመማ ዘርፍ ከትውልድ ሀገሯ ኢትዮጵያ ሀገራዊ አሻራዎች ጋር አስተባብራ በዐይነቱ ለየት ያለ የውበት መጠበቂያ አምራች ድርጅት መስራች ሆናለች። ህይወት የመሰረተችው ድርጅት አስካላይት ፎርሚዩላ ይባላል። ከአሜሪካ ድምጽ ጋር በነበራት ቆይታ እንዳስረዳችው የዛሬ አራት ዓመት ገደማ የተቋቋመው...
ብሰንኪ ፋሽስታውያንን መሻርክቶምን ዘራያት ኣተኣኻኪቦም ኣብ ልዕሊ ህዝቢ #ትግራይ ዘካየድዎ ቅሉዕ ወራር ፣ ብርክት ዝበለ ማሕበረሰብ ንስነ-ልቦናዊ ፣ ማሕበራውን ኢኮኖምያውን ማህሰይቲ ተቓሊዑ እዩ። ማሕበረሰብ ኣጋጢምዎ ካብ ዘሎ ማህሰይቲ ንምቅላል ኣተሓሳስባ ደቂ ሰባት ንምዕባይ ዝሰርሕ ትካል ኣሊፍ ሸዋል ብምኽንያት በዓል ዒድ ምርኢት ኪነ ጥበብ ኣሳሊጡ። ኣባላትን ኣመራርሓን ትካል ኣሊፍ ፋሽስታውያን ሓይልታት ዘራያቶም ኣተኣካኺቦም ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ትግራይ ብዝወልዕዎ ቅሉዕ ኲናት ስነ-ልቦና ወገናቶም ንም...
መንግስቲ ኢትዮዽያ ኣብ ዝተፈላለያ ከተማታት ኣሜሪካን ካናዳን ንዜጋታቱን ኢትዮዽያ ዝመቦቅሎምን ሰባት ብዛዕባ ትልሚ ምዕባለን ትራንስፎርሜሽንን ንምዝርራብ ዝወጠኖ ኣኼባ ቀዳምን ሰንበትን ተካይዱ። ናይ ዋሽንግተን ዲሲ ኣኼባ ግና ቀዳም ተቋሪፁ ትማሊ ሰንበት ኣብ ውሽጢ ኤምባሲ ኢትዮዽያ ተዛዚሙ‘ሎ።እቲ ኤምባሲ ግና ኩሎም ኣኼባታት ኣሜሪካን ካናዳን ብዓወት ተዛዚሞም ይብል። ዕላማ እቲ ኣኼባ ”ብዛዕባ ውጥን ምዕባለን ትራንስፎርሜሽንን ምስ ኢትዮዽያውያንን ኢትዮዽያ ዝመቦቆሎምን”ይብል ኣብ ውሽጢ‘ቲ ኣዳራሽ ዝተሰ...
1. የአመጋገብ አካላት ምንጭ እና የተመጣጠነ ንጥረ ነገር ፍጹም ይዘት የምግብ መፍጫውን መወሰን ላይ ተጽእኖ ይኖረዋል.ከዚህ በተጨማሪ የአመጋገብ ሂደት በምግብ መፍጨት ላይ የሚያስከትለውን ውጤት ችላ ሊባል አይችልም. 2. የምግብ ጥሬ ዕቃዎችን ቅንጣት መቀነስ የምግብ መፈጨትን ያሻሽላል፣ በዚህም የምግብ አጠቃቀምን ያሻሽላል፣ ነገር ግን በምግብ አሰራር ወቅት ምርታማነትን ይቀንሳል፣ የምግብ ወጪን ይጨምራል እና የመንቀሳቀስ ችሎታን ይቀንሳል። 3. የ pretreatment ክፍል ሂደት ሁኔታዎች, ቅንጣት በማ...
አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ሰሞኑን ድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን አስከትሎ በአገራችን ኢትዮጵያ በተከሰተው አሳዛኝና አሰቃቂ ድርጊት ውድ ህይወታቸውን ላጡት በግፍ ስልተገደሉትና ስለተጨፈጨፉት ኢትዮጵያውያን ወገኖችች በሞላ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን፤ ድርጊቱንም አጥብቀን እናወግዛለን፣ ወንጀሎኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ጸርና ጠንቅ የሆነውን የወያኔን የጎሳ ክልል ስርአት ለማስወገድ የተደረገው የለውጥ ትግል ተጠልፎና ተቀልብሶ፣ አንዱን ጸረ ኢትዮጵያ የጎሳ መ...
የአረብ ሊግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትላንት ካይሮ ላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ግብጽን በመደገፍ ያወጣውን የውሳኔ ሃሳብ ሙሉ ለሙሉ እንደማይቀበለው የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ባወጣው መግለጫ እንዳለው ሊጉ በግድቡ ዙሪያ እየተደረገ ያለውን ድርድር ቁልፍ እውነታዎችን ሳያገናዝብ በውሳኔ ሃሳቡ የሰጠው ጭፍን ድጋፍ እንዳሳዘነው አመልክቷል። የህዳሴ ግድብ ድርድሮች ላይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ውይይት ተካሄደ ኢትዮጵያ፤ የአሜሪካንን መግለጫ ተከትሎ ብ...
FILE - Displaced Tigrayan women, one wearing an Ethiopian Orthodox Christian cross, sit in a metal shack to eat food donated by local residents at a reception center for the internally displaced in Mekele, in the Tigray region of northern Ethiopia, on May አጋሩ በትግራይ ለህጻናትና ሴቶች የሚታለደው የእህል ክምችት በቀጣይ ሳምንት እንደሚያልቅ የዓለም ምግብ...
አሜሪካ የባድመ ጉዳይ ሁለቱ አገሮች ቀደም ሲል በ2008 የድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ በደረሱበት ስምምነት መሰረት ተግባራዊ እንዲሆን ስታሳስብ መቆየቷንና ሁለቱ አገሮች ይህንኑ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ጥሪ ማሰማቷን አስታወቀች። “ባለፉት ጥቂት ሳምንታት አብዛኞቻችሁ ባድሜን አመልክቶ አሜሪካ (ያላት ወይም የያዘችው አቋም ለማለት ነው) ፖሊሲ ምን እንደሆነ ስትጠይቁን ነበር” ይላል የአሜሪካ መንግስት አስመራ በሚገኘው ኤምባሲው ኢፊሳል የማህበራዊ ገጽ ላይ ያሰፈረው ጽሁፍ። ከግራ ይመልከቱ። በአጭር መልዕክት በግልጽ...
ተመስገን የአንድ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን መጋቢ ነው። አንድ ቀን አንዲት የኳየር ዘማሪ የሆነች ወጣት ወደ እርሱ መጥታ ማርገዟን ገለጸችለት። ተመስገን በነገሩ በጣም ተናደደ። «የቤተ ክርስቲያናችንን ስም ያጠፋሽ ኃጢአተኛ ሴት ነሽ። እኛ እንዳንቺ ዓይነቷን ሴት አንፈልግም» አላት። ልጅትዋ በኃፍረት ተሸማቅቃ ከቤተ ክርስቲያኒቱ ወጥታ ሄደች። ክርስቲያን የነበሩት ወላጆቿም በእርግዝናዋ ስላፈሩ ከቤታቸው ለቅቃ እንድትሄድ አስገደዷት። መሄጃ ስፍራ ስላጣች በጎዳና ላይ ትንከራተት ጀመር። ከዚያም ለራሷና ለልጇ የ...
ከ25 ዓመታት በፊት አንድ የኮሌጅ ዲፕሎማ የነበረው አስተማሪ ሲቀጠር የመነሻ ደመወዙ 347 ብር ነበር። ይህን ገቢ በወቅቱ ከነበረው የዶላር ምንዛሬ አንጻር ስናየው 173.5 ዶላር ይመዝን ነበር። ይህ አስተማሪ ገና ሲቀጠር የቀን ገቢው 5.8 ዶላር ነበር ማለት ነው። ከፍ ያለ ነበር። ከ25 አመት “እድገት” በሁዋላ በህወሃት ኢህዓዴግ ዘመን አንድ የኮሌጅ አስተማሪ ዲፕሎማውን ይዞ ሲቀጠር 1663 ብር ቢከፈለው አሁን ባለው ምንዛሬ ሲታይ 77.3 ዶላር ያገኛል። ይህ ማለት የቀን ገቢው በዶላር 2.57 ሳንቲ...
“የመድሀኒትና የጤና ጥበቃ ምርቶች ተቆጣጣሪ አገልግሎት፣ የኮቪድ-19 ክትባት ሙከራችን ላይ የሚያደርገውን ግምገማ ማፋጠን መጀመሩን እናረጋግጣለን ሲል፣ የአስታራዘኒካ ቃል አቀባይ ተናግሯል። የግምገማው ሂደት ሲፋጠን፣ ተቆጣጣሪዎቹ የክትባት መድሃኒቱን የማጽደቅ ሂድትን ለማፋጠን ሲሉ፣ ክትባቱ በተግባር ላይ ሲውል የመመልከትና ስለ ክትባቱ የአመራረት ሂደት የመመልከትና ከአምራቾቹ ጋር የመነጋገር ተግባር ያካሄዳሉ። አስቸኳይ የጤና ሁኔታ ሲኖር፣ የመድሃኒትነትና የክትባትነት ተስፋ ያለው ሁኔታ ሲፈጠር፣ ሂደቱ ...
ፅባሕ ቀዳም 24 ጥቅምቲ ዓለምለኸ መዓልቲ ፖሊዮ እዩ።ዋላ'ኳ ዕንቅፋትን ለበዳ ቫይረስኮሮናን እንተጋጠመ'ውን ዓለም ነዚ ኣብ ክልተ ሃገራት ጥራሕ ዝርከብ ዘልምስ ሕማም ንምጥፋእ ጉዕዝኡ ቀፂሉ ይርከብ። ኣብ ሓደ እዋን ፖሊዮ \ሕማም ኣልምሲ\ ኣብ ዓመት ንኣማኢት ኣሽሓት ህፃናት የልምስ ነይሩ። ኣብ ኣፍሪካ ጥራሕ ኣብ ነፍሲ ወከፍ 75,000 ቆልዑ የጥቅዕ ነይሩ። ሎሚ እቲ ጉዳይ ከምኡ ኣይኮነን። ካሮል ፓንዳክ ምስ ናይ ሮታሪ ኢንተርናሽናል ፖሊዮ ፕላስ ዝተባህለ ፕሮግራም ፖሊዮ ንምጥፋእ ንልዕሊ ዕስራዓመታት...
ከሳምንት በፊት የተጀመረው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በሁለተኛ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ቀጥሏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ምድቡን የመጀመሪያ ጨዋታ ያደረገው በመክፈቻው ወቅት ሲሆን በኬፕቨርዴ 1ለ0 የተሸነፈበት ነው። በዚህ ጨዋታ ዋልያዎቹ ተከላካዩ ያሬድ ባየህ በቀይ ካርድ ከሜዳ ከተሰናበተ በኋላ ከ70 ደቂቃዎች በላይ በ10 ተጨዋቾች ኬፕቨርዴን በኳስ ቁጥጥር የተወሰነ ብልጫ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የረባ ሙከራ ባለማድረጉ አስፈላጊውን ነጥብ ይዞ መጨረስ አልቻለም። ከጨዋታው በኋላ ዋና አሰልጣኝ ው...
ውድ የመቅረዝ ወዳጆች! እንዴት ዋላችኁ? እንዴት አረፈዳችኁ? እንኳን ለጾመ ነቢያት በሰላምና በጤና አደረሳችኁ፡፡ ዛሬም አባታችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እጅግ ጣፋጭ የኾነ ስብከቱን ቀጥሏል፡፡ የዛሬውን ስብከት የተረጐምንላችኁ የኦሪት ዘፍጥረትን እየተረጐመ ባስተማረው የአራተኛው ቀን ስብከቱ ነው፡፡ ምእመናኑ ወደ ጉባኤው መምጣታቸውን ቀጥለዋል፡፡ በየቀኑ ያስቀድሳሉ፤ በየቀኑ ይቈርባሉ፡፡ ቅዳሴውን ካስቀደሱና ከቅዱስ ቁርባኑ ከተሳተፉ በኋላም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በሚያስተምራቸው ትምህርት ነፍሳቸውን መግበ...
ደብዛዛ ጥቁር የእጅ መታጠቢያዎ አስገራሚ ይመስላል። ደብዛዛ ጥቁር ሲያጠናቅቅ ጭንቅላቱን ይለውጣል ፡፡ በተከታታይ ፍጹም ደብዛዛ ጥቁር ማጠናቀቅ ይቻላል። መልክን ሳይቀይር ደብዛዛ ጥቁር የእጅ መታጠቢያ ማጠናቀቅን በቀላሉ ለማፅዳትና ለመጠበቅ እንዲችሉ ያደርጉታል ፡፡ ሁሉም የ ‹Xinpaez› ንጣፍ ቀለም እንክብካቤ ምርቶች ያለ ሲሊኮን ፣ ሰም እና ሙሌት በልዩ ሁኔታ የተቀረጹ ናቸው ፣ ይህም ማለት አንፀባራቂ አይጨምሩም እና የደብዛዛውን ገጽታ አይረብሹም ማለት ነው ፡፡ ሰዎች ከማንፀባረቅ ይልቅ በቀላሉ የ...
ቆልዑ ንጡፋት ምዃን ዝፈትዉ ኮይኖም ብዙሓት ጋንታታት ስፖርት ከኣ ብዙሕ ኣወንታዊ ንጥፈታት እዩ ዘለወን። ኣብ ከባቢኻ ዘለዋ ጋንታታት ስፖርት ኣየኖት ምዃነን ፈሊጥካ ተወከሰን መታን ውላድካ ክጽንበረን። ውላድካ ሓደ ዓይነት ስፖርት ምስ መረጸ ንውላድካ ኣመዝጊብካ ክፍሊት ኣባልነት ክትከፍል ኣለካ። ቆልዑ ኣብ ልምምድ ኣብ ሰዓቶም ክርከቡ ንኣሰልጣኒ፡ደቅ ጋንትኡ ኣገዳሲ እዩ፡ ከምኡውን ውላድካ ክዳሎ ቅሩብ ግዜ ይረክብ። ቆልዑ ኣብ ንኡስ ዕድሚኦም ኣብ ልምምድ ክሳተፉ ልሙድ ተርእዮ እዩ። ንክትሰምዕ ጠውቅ: ...
ቅድሚ ዓሰርተ ዓመታት ተመራመርቲ ስነ-ጥንቲ እስራኤል ኣብታ ትውልዲ ማርያም መግደላዊት ዝዀነት ከተማ ሚግዳል፡ ናይ ጥንቲ ምኵራብ (ቤት ጸሎት) ረኺቦም ነይሮም። ሕጂ ድማ ኣብ ካልእ ወገን እቲ ጽርግያ ካልእ ምኵራብ ምርካቦም ተፈሊጡ ኣሎ። እዞም ክልተ ኣብያተ-ጸሎት ኣብ እዋን የሱስ ክርስቶስ ዝነበረሉ ግዜ ዝተረኽቡ እንኮ ቅዱሳን ስፍራ ምዃኖም’ዩ። ተመራማሪት ስነ-ጥንቲ ዩኒቨርስቲ ሃይፋ ዝዀነት ዲና ኣይሻሎም ጎርኒ ብዛዕባ’ቲ ርኸበት ኣመልኪታ ከምዚ ትብል፤“ናብ ቀዳሞት ዓመታት ምውላድ ክርስቶስ ዝነበረ ...
“ሲጋራ ማጨስ በሰውነት ውስጥ ያሉትን ሁሉንም የሰውነት ክፍሎች የሚጎዳ ነው፤ በዚህም በየዓመቱም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ህይወታቸው ያጣሉ”ም ነው ያሉት ዳይሬክተሯ። ከሲጋራ በስተቀር የትንባሆ ምርቶችን መጠቀም በአፍሪካ እየጨመረ እንደመጣም ማትሺዲሶ ሞኤቲ አስረድተዋል። ሞይቲ ትንባሆ ማጨስን ማቋረጥ ለካንሰር፣ ለልብ ህመም፣ ለደም መርጋት (ስትሮክ) እና ለሌሎች በሽታዎች የመጋለጥ እድልን ለመቀነስ የሚያስችል መንገድ ከመሆኑም በሻገር ዕድሜን ይጨምራል ብለዋል። ትንባሆ ማቆም ከባድ ቢሆንም ዛሬ ...
በፌደራል መንግስትና በህውሓት ታጣቂ ሃይሎች መካከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ፣ ለአንድ ሳምንት ሲካሄድ የቆየው የሰላም ንግግር በስምምነት ተቋጭቷል። ሁለቱ ወገኖች ተኩስ ማቆምንና ህውሓትን ትጥቅ ማስፈታትን ጨምሮ በ12 ነጥቦች ላይ ከስምምነት ደርሰዋል። ሁለቱ ወገኖች ከስምምነት ላይ የደረሱት ደም አፋሳሹ የሰሜኑ ጦርነት ከተጀመረ ድፍን ሁለት ዓመት ሊሞላው አንድ ቀን ብቻ ሲቀረው ነበር፤ባለፈው ረቡዕ ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም፡፡ ታጣቂው ቡድን ህወኃት በትግራይ በነበረው የሰሜን እዝ ላይ አሰቃቂ ግድ...
Anthony Martial leaves Man Utd and joins Sevilla on loan. Juventus signed Vlahović and Zakaria. Vamos.bet is the biggest betting company in Ethiopia. Frank Lampard is the new Everton's coach. Senegal is the first AFCON 2021 finalist, will they face off Egypt or Cameroon? Habesha offers the best betting odds in Ethiopia...
1. የቀለም ደረጃ መለኪያ ትክክለኛ መሳሪያ ነው, በመጓጓዣ, በአያያዝ, በማራገፍ, መጫኑ በጥንቃቄ መቀመጥ አለበት, አይመታም, ድብደባ, የኳርትዝ መስታወት ቱቦን ይከላከላል እና የቀለም ማጣሪያ ይሰበራል.ከመጫንዎ በፊት መመሪያዎቹን በጥንቃቄ ያንብቡ. 2. ከመጫኑ በፊት, የቀለም ማጣሪያው በጠንካራ የተፈጥሮ ብርሃን ምንጭ (በደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ) እና የመመልከቻው አቀማመጥ ርካሽ እንደሆነ መታሰብ አለበት.የቀለም ማጣሪያው እና የመመልከቻ ቦታው አቅጣጫ ማስተካከል ካስፈለገ በሁለቱም ጫፎች ላይ ያለው ትል...
ኣብ ትግራይ ብፍላይ ኣብ ከባብታት ገጠር ክሳብ ሎሚ ኣዋልድ ትምሃሮ ምህሮ ሓዲገን ክምርዐዋ ዘገድድ ሕብረተሰባዊ ፀቕጢ ኣሎ። ነዚ ፀገም ሰጊረን ብትምህርተን ዝነፍዓ ደቀንስትዮ ድማ ብበዝሒ ይረኣያ ኣለዋ። ጓል 13 ዓመት ዮርዳኖስ ስብሃትን ጓል 15 ዓመት ልእልቲ ገብረመስቀልን ኣብ ምብራቕ ትግራይ ኣብ ጣብያ ፅገሬዳ ምሉእ ቀዳማይ ብርኪ ቤት ትምህርቲ ፅገሬዳ ትምሃሮ 8ይ ክፍሊ እየን። ኣብ ገዘአን ንወለደን ይሕግዛ፣ትምህርተን ብግቡእ የፅንዓን። ብፍላይ ልእልቲ ካብ ቀዳማይ ክፍሊ ኣትሒዛ ክሻብ 8ይ ክፍሊ ...
የዩናትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ማይክ ፓምፔዮ፣ በቅርቡ ወደ መከካለኛው ምስራቅ ባደረጉት ጉዞ፣ ሁለት አብይት ጭብጦች ተከስተዋል፡፡ የመጀመሪያው፣ አብዛኛው የመካለለኛው ምስራቅ አገሮች፣ ባህሬን፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና ሱዳን እንዳደረጉት ሁሉ፣ የአብርሃም ስምምነትን በመቀበል፣ ከእስራኤል ጋር ያላቸውን መልካም ግንኙነት እንደሚያሻሽሉ፣ እምነት ማሳደሩ አንደኛው ነበር፣ ይላል ርዕሰ አንቀጹ ሀታውን ሲጀምር፡፡ ሁለተኛው በጠበኛይቱ ኢራን የተደቀነውን አደጋ በመገንዘብ በኩል፣ አካባቢው አንድ አቋ...
ብዙ የፋሽን ባለሙያዎች ጭምብልን እንደ አዲስ የፋሽን እቃዎች ይቆጥሩታል, በስርዓተ-ጥለት የታተሙ, አርማ ለጥፍ, የአሮማቴራፒ ዘለበት እና ጭንብል ሰንሰለት በማንጠልጠል በተለያዩ ዲዛይኖች ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል. በወረርሽኙ ምክንያት ሰዎች ከለበሱት የመጀመሪያዎቹ ጭምብሎች አብዛኛዎቹ ጠፍተዋል ምሳሌ ህይወት እየገፋ ሲሄድ, ወረርሽኞችን መከላከል ቀስ በቀስ ልማድ ሆኗል.ጭምብሎች ከዝቅተኛ-ድግግሞሽ የሕክምና አቅርቦቶች ወደ ዕለታዊ ፈጣን ተንቀሳቃሽ የፍጆታ ዕቃዎች በሕዝብ ግንዛቤ ተለውጠዋል። የአካባቢ ሳ...
ለዚህ ተከታታይ ጽሑፍ መነሻ የሆነን የተሻሻለው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና እሱን ተከትሎ እየታዩ ያሉ ለውጦችን ጨምሮ፤ የአካባቢው እንቅስቃሴዎች፣ ከኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮች ጋር የሚገናኙ በመሆኑ ነው። በሥራ ላይ ያለው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያችንም ከቀይ ባህር ጂኦ-ፖለቲካ አኳያ የሚከተላቸው አቅጣጫዎች፣ ቀጣይ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ፖለቲካ ማጠንጠኛ መሆኑ አይቀሬ ይመስላል። በዚህ ተጠየቅ፣ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተዋናይ ለመሆን በምታደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ዙሪያ፣ አካባቢያዊና ዓለም ዐቀፋዊ ገች ሁኔታዎችንም ሆነ መ...
ኣብ ኤርትራ ፈጻሚ ጉዳይ ኤምባሲ ኣሜሪካ ዝነበሩ፡ ስተቨ ዎከር “እቲ ሕሱም ወጻዒ ምሳና ኣሎ” ብዝብል ኣርእስቲ፡ ብ5 መስከረም 2022 ዘኣትላንቲክ/THE ATLANTIC ኣብ ዝተባህለት ጋዜጣ ኣብ ዘስፈርዎ ሓተታ፡ “ኤርትራ፡ ሰብኣዊ መሰላት ብኣሰንባዲ ደረጃ ዝገሃሰላ ሃገር እያ” ዝብል ምስክርነቶም ኣሕዲሶም። እቶም ኣንበሳድር ኣብ 2019 ናብ ኤርትራ ምስተመደቡ፡ በቲ ብቕዲ ኢጣልያ ዝተቐርጸ ህንጻታትን ኩነታት ኣየርን ኣስመራ ተመሲጦም ከም ዝነበሩ፡ ደሓር ግና ፖለቲካዊ ኰነታት ኤርትራ ምስ ተረድኡ ዘሰን...
በቲ ሓማም ተታሒዙ ዘሎ፤ቅድሚ 10 ማዕልታት ብኢቦላ ኣብ ሌጎስ ንዝሞተ ላይበሪያዊ ዝሓከመ ናይጀሪያዊ ዶ/ር ምዃኑ ተፈሊጡ’ሎ።ምንስቴር ጥዕና ናይጀሪያ ኦኒየቡቺ ቹክው ሎማዕንቲ ሰኒ ከምዝገለፅዎ ካልኦት ሸሞንተ ሰባት እውን ክግለሉ ከምዝተገብረን ናይ ሰለስተ ሰባት ውፅኢት ምርመራ እውን እናተፀበዩ ምዃኖምን ሓቢሮም። እዚ ከምዚ ኢሉ እናሃለወ ናይ ዩናይትድ ስቴትስ ማእኸላት ምቁፅፃር ሕማማት ኣብዚ ዓመት እዚ ብሰንኪ ኢቦላ ህይወት ልዕሊ 800 ሰባት ናብ ዝስኣና ሰለስተ ሃገራት ምዕራብ ኣፍሪካ ጊኒ፣ሲየራ ሊዮ...
ምስ ምዕጻው ናጻ ጋዜጣታት ኣብ መስከረም 2001 ዝተኣስረ ጋዜጠኛ ኣማኑኤል ኣስራት ንዝሓለፉ 19 ዓመታት ደሃይ እኳ እንተ ዘይብሉ ኣብ ዝኸፍአ ቤት ማእሰርቲ ዒራዒሮ ተዳጒኑ ከም ዘሎ ይእመን። ኤርትራዊ ገጣሚ፡ ሃያሲን ዋና ኣሰናዳኢ ጋዜጣ ዘመን ነበርን ኣማኑኤል ኣስራት ተሸላሚ ተባዕ ኣህጉራዊ ጸሓፊ ከም ዝተሰየመ ኣብ ጽንብል ሽልማት ፐን ፒንተር 2020 ተሓቢሩ። እዚ ሽልማት ኣብ ጽሑፋዊ ሞያኦም ንፍርሒ ምውልዋልን ሰጊሮም ሓለፋ ትብዓት ንዘርኣዩ ጸሓፍቲ ዝወሃብ’ዩ። ተዓዋቲ ፐን ፒንተር 2020 ሊንቶን ...
በኦንላይን ካሲኖዎች ውስጥ ያሉ የተጫዋቾች ቁጥር በየቀኑ በፍጥነት እየጨመረ ነው, እና በዚህ ምክንያት, ብዙ አዳዲስ የመስመር ላይ ካሲኖዎች ወደ ገበያ እየገቡ ነው. ነገር ግን የደንበኛው የመጀመሪያ ስጋት ይህ የመስመር ላይ ካሲኖ እምነት ሊጣልበት ይችላል ወይ የሚለው ይሆናል። ተጫዋቾቹ ኢንቨስት ሲያደርጉ እና ገንዘባቸውን ሲያወጡ እና አካውንት ሲፈጥሩ ብዙ መረጃዎችን እና የፋይናንሺያል መረጃዎችን ይመዘግባሉ, ስለዚህ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው. ለረጅም ጊዜ በንግድ ውስጥ የቆዩ ካሲኖዎች ብዙ ደንበኞች ...
ከዝግጅት ክፍሉ:- “አድዋን የሚያህል ወታደራዊ ድል ስለምን ወደ ፖለቲካዊ ድል መቀየር ተሳነን?“ በሚል ርዕስ የመጀመሪያውን ክፍል ማቅረባችን ይታወሳል፤ ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህኛው ክፍል ሁለት ዕትም እርግማን ሁለት “ሚኒልክ ኤርትራን ሸጠ፤ ትግራይን በደለ” የሚለው ርዕስ ዳሰናል፡፡ የኢትዮጵያ አገራዊነት ታሪክ ተፃሪሪ ትርጓሜና የዘመናዊት ኢትዮጵያ አገር ምስረታ ሂደት የተመዘዙ መንታ ሰበዝ ናቸው፡፡ “ቅኝ ግዛት” vs “አገር ምስረታ፣ ማቅናት/ግንባታ” የሚሉ ተፃራኒ ትርጓሜዎች እንዳሉ ...
ኣብ ዙርያ ዓለም ዝረኣ ዘሎ ዋዒ ጽዑቅ: ተደጋጋሚን ንንውሕ ዝበለ ጊዜ ዝጸንሕን እናኾነ ይመጽእ ኣሎ። እቲ ኣብ ኣህጉር ኣውሮጳ ይራኣይ ዘሎ ግና፣ ፍልይ ዝበለን ከም ኣባሃህላ ተመራመርቲ ድማ "ንምርድኡ ዘጸግም እዩ" ይብሉ። መበገሲ እቲ ኣብ ወርሒ ሓምለ ንኣውሮጳ ዘጓነፋ መሸምበባ ዋዒ፣ ተደጋጊሙ ዘጋጠመ ብርቱዕ ዋዒ፣ ጠንቁ፣ ለውጢ ኩነታት ኣየር (ክሊማ) እዩ። ኣብ ዙርያ ዓለም’ውን ዝራኣይ ጸገም ኮይኑ ንረክቦ። ተመራመርቲ እቲ ኣብ ኣህጉር ኣውሮጳ ዝረኣ ዘሎ ዋዒ (ሙቀት)፣ ምሒር ዝበርተዐ እዩ ይብሉ።...
ትናንት ሰኞ በሞቃድሾ በተደረገው ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተመለከተው የሶማሊያ ሰብአዊ ጉዳዮች ልኡካን ቡድን ሶማልያ ውስጥ ከ6 ሚሊዮን በላይ ሰዎች እስከዛሬ ከፍተኛ በሆነው ድርቅ ተጠቅተዋል፡፡ አብዱርሃማን አብዲሸኩር ዋርሳሜ በድርቁ እየተጎዳ ያለው ህዝብ የሶማልያን ህዝብ ግማሽ ሊያክል ምንም አልቀረውም ይላሉ፡፡ ዋርሳሜ ድርቅ ከ84ቱ የሶማሌ አውራጃዎች 72 ያህሉን ጎድቷል ብለዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ስድስት የሚሆኑት በከፍተኛ የምግብ እጥረት የተጠቁ በመሆናቸው ከወዲሁ ከፍተኛ ረሃብ በመሰለ ሁኔታ ውስጥ የሚ...
ለእርስዎ ማጨጃ የሚሆን ትክክለኛውን መተኪያ ምላጭ እንደላክን ለማረጋገጥ፣ እባክዎን የኦሪጂናል ዕቃ አምራች # ወይም የቢላዎን መለኪያ (ከላይ ከግራ ወደ ታች በስተቀኝ Blade ወይም ከላይ ከቀኝ ወደ ግራ በስተግራ ርዝመት ይለኩ)። በባለቤትዎ መመሪያ ወይም ክፍሎች ዝርዝር ውስጥ የአምራችዎን ክፍል ቁጥር ያረጋግጡ።የተዘረዘረው OEM # ከዚህ ቁጥር ጋር መመሳሰል አለበት።የአምራችህ ክፍል ቁጥር ካልተዘረዘረ በነፃ ስልክ ቁጥር 800-345-0169 ይደውሉልን እና ሙሉ የቢላ ማከማቻችንን እንፈትሻለን፣ እና/...
መበል 17 ደረጃ ሒዛ ዝቐነይትን ብሕማቕ ቁመናኣ ትሳቐ ዘላን ኤቨርተን ንማንቸስተር ዩናይትድ ኣብ ሜዳኣ ጉዲሰን ፓርክ ዓዲማ ዘካየደቶ ግጥም፡ ብመንገዲ ወዲ 21 ዓመት ተጻወታያ ሓንቲ ጎል ተሓጊዛ ብጸቢብ 1 ብ 0 ተዓዊታ ወጺኣ። ማን ዩናይትድ ኣብዚ ዓመተ-ስፖርት ራብዓይ ደረጃ ሒዛ ጸወታኣ ክትዛዝም እትገብሮ ቃልሲ ሕጂውን መኻልፍ የጋጥማ ኣሎ። ኣጥቃዒ ማን-ዩናይትድ ራሽፎርድ ዝነኣሰ ተጸዋታ 200 ፕሪሚየር ሊግ ጸወታታት ዘካየደ ተጸዋታይ ትባሂሉ ኣብ ዝተጸወዓሉ ጸወታ፡ ክለተ ሓደገኛ ፈተነታት ኣካይዱ፡ ...
ደምሴ ሥራ የሌለው ክርስቲያን ነው፤ እርሱና ቤተሰቡ በልተው የሚያድሩት ምግብ ለመግዛት የሚያስችል በቂ ገንዘብ የሚያገኘው አልፎ አልፎ ነው። የሚረዳው ዘመድ እንኳ አልነበረም። «ለነገ እንዳልጨነቅ እግዚአብሔር ለምን በቂ ገንዘብ አይሰጠኝም?» ሲል ያስባል። «ሥራ የማገኘው እንዴት ነው? ለኑሮ የሚያስፈልገንን ገንዘብ የማገኘው ከየት ነው?» ብታመም የምታክመው በምኔ ነው? በማለት ስለ ወደፊት ኑሮው እጅግ ይጨነቃል። «ብሞትስ፣ ባለቤቴንና ልጆቼን ማን ይንከባከባቸዋል?» እነዚህ አሳቦች ውስጡን ሰርስረው ለጭ...
በኔዘርላንድ የሚገኝ የይግባኝ ፍ/ቤት እ.አ.አ በ2017 ዓ.ም በጦር ወንጀለኝነት ጥፋተኛ የተባሉትን ኢትዮጵያዊ አቶ እሸቱ ዓለሙን የዕድሜ ልክ እስራት ትናንት ረቡዕ አጽንቷል። የ67 ዓመቱ ተከሳሽ በኢትዮጵያ በ1960 ዎቹ እና በ1970ዎቹ በነበረው ጨካኝ ኮሚኒስት ሥርዓት ወቅት የጦር ወንጀል ፈጽመዋል ሲል በደች የሚገኝ ፍ/ቤት የጥፋተኝነት ብይን ከአምስት አመታት በፊት ሰጥቶ ነበር። አቶ እሸቱ ዓለሙ የ2017 ፍርድ እንዲቀለበስላቸው ይግባኝ ጠይቀው የነበረ ቢሆንም በሄግ የሚገኘው የይግባኝ ፍ/ቤት ግን...
BK8 በእስያ ገበያ ውስጥ ካሉት አዲስ የመስመር ላይ የቁማር ጣቢያዎች አንዱ ነው። እ.ኤ.አ. በ2014 የጀመረው ቬንቸር ከስፖርት ውርርድ ገበያዎች እስከ ድንቅ የመስመር ላይ የቁማር ጨዋታዎች ድረስ ሰፊ የቁማር አማራጮችን ይሰጣል። ቀደም ቦላ ንጉሥ በመባል የሚታወቀው, BK8 ካዚኖ ፈቃድ እና ኩራካዎ ስልጣን ውስጥ ቁጥጥር ነው. Games ቀደም ሲል እንደተጠቀሰው BK8 ከስፖርት ደብተር ጋር ቁማር ነው። የቁማር ክፍል እንደ የቅርብ ጊዜ የመስመር ላይ የቁማር ጨዋታዎች ይመካል ቁማር፣ ቦታዎች እና ሎተሪዎ...
10ኛው የኢትዮ ፓልተሪ ኤክስፖ እና 6ኛው የአፍሪካ እንስሳት አውደርእይና ጉባኤ ከጥቅምት በአካል ከጥቅምት 18-20 እንዲሁም ከጥቅምት 22- ህዳር 22 2014 ዓ.ም ደግሞ በበይነመረብ ይደረጋል ተብሏል፡፡ አዘጋጆቹ ፕራና ኤቨንትስ እና መቀመጫውን ሱዳን ያደረገው ኤክስፖ ቲም በዛሬዉ እለት እንዳስታወቁት፣ በአዉደርዕዩ ላይ ከተለያዩ ሃገራት የተዉጣጡ የዘርፉ አንቀሳቃሾች ይሳተፉበታል፡፡ አዉደርዕዩ ለዘርፉ አስፈላጊ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች የሚቀርቡበት ከመሆኑም ባሻገር ያሉበትን ችግሮች በመፈተሽ መፍትሄ የሚሆኑ...