en
stringlengths 4
1.47k
| am
stringlengths 4
1.12k
|
|---|---|
_Romanian (MacRomanian)
|
ሮማኒያን (MacRomanian)
|
Open Image in New Ta_b
|
በአዲስ መለያ ምልክት ውስጥ ክፈት
|
Croatian (Mac_Croatian)
|
ክሮሽያንኛ (MacCroatian)
|
Key name:
|
የቁልፍ ስም፦ (_N)
|
Hindi (MacDevanagari)
|
ሐንድኛ (MacDevanagari)
|
Curve Type
|
የምስል ዓይነት
|
Computer
|
ኮምፕዩተር
|
Current View ID
|
የአሁኑ ዕይታ
|
Read-Only
|
(ለንባብ ብቻ)
|
Previous page
|
ያለፈው ገጽ
|
File '%s' is not a regular file or directory.
|
ፋይል '%s' መደበኛ ፋይል ወይም ማውጫ አይደለም።
|
Image height:
|
የምስል እርዝማኔ፦
|
Local files
|
የቅርብ ፋይሎች
|
Arabic
|
አማርኛ
|
Users:
|
ተጠቃሚ፦ (_U)
|
From A to B
|
ከ A ወደ B
|
Animated Images
|
ምስሎች
|
Level:
|
ደረጃ፦
|
Restart computer
|
ኮምፒውተሩን እንደገና አስጀምር
|
Loaded file %s
|
ፋይል ተጭኗል %s
|
Close window
|
መስኮቱን ዝጋ
|
Adding file:
|
ፋይሎች ጨምር
|
Miscellaneous
|
የተለያየ
|
Are you sure you want to suspend the computer?
|
ኮምፒውተሩን ዝጋ እንደሚፈልጉ እርግጠኛ ነውት?
|
Cyrillic (IBM-855)
|
ቄርሎሳዊ ጽሑፍ (IBM-855)
|
S_ubject:
|
ጉዳዩ፦ (_U)
|
64-bit" or "32-bit
|
ያልታወቀ ጠቋሚ %s64-bit" or "32-bit
|
Receive a hint for your next move
|
ለሚቀጥለው እንቅስቃሴህ ፍንጭ አግኝ
|
Line
|
መስመር
|
Time:
|
ሰዓት፦
|
Game Types
|
የጨዋታ አይነት፦
|
Select image file
|
የምስል ፋይልን ምረጡ
|
Home Page
|
ማነሻ ገጽ
|
%d selected
|
%d ተመርጠዋል
|
Go to _Line...
|
ወደ _መስመር ሂድ...
|
File _name:
|
የፋይል ስም
|
gedit is a small and lightweight text editor for the GNOME Desktop
|
gedit ለኖም ትንሽ እና ቀለል ያለ የጽሑፍ ማቀናጃ ነው
|
Add New List Entry
|
አዲስ የዝርዝር ዕቃ ጨምር
|
North point
|
የሰሜን ነጥብ
|
File: %s
|
ፋይል፦ %s
|
Copyright (c) Sergey V. Udaltsov 1999-2004
|
የቅጂው መብት Sergey V. Udaltsov (C) 1999-2002
|
N-Z_BAR_Spanish
|
ከ-ፐ_BAR_ስፓኒሽ
|
Count:
|
ቆጠራ፦
|
Author:
|
ደራሲ፦
|
Edit this color
|
/ቀለምን ያስተካክሉ...colormap-action
|
eight
|
ስምንት
|
Export Levels
|
የግብዓት ደረጃዎች
|
Font Family
|
የፊደል ቅርጽ ቤተሰብ
|
Custom View
|
የተለመደው ዕይታ
|
_Georgian (GEOSTD8)
|
ጊዮርጊያን (GEOSTD8)
|
Show image size
|
የምስል መጠን
|
Show hours
|
ሰዓት አሳይ
|
Not connected
|
አልተገኘም
|
Width:
|
ስፋት፦
|
sort
|
ቅደም ተከተል
|
Address:
|
የኢሜይል አድራሻ፦
|
_Chinese Simplified
|
ቀላል ቻይንኛ
|
Ground point
|
የመጨረሺያ ነጥብ
|
Previous Message
|
ያለፈው መልእክት
|
New filter
|
አዲስ አጣራ
|
Video channel
|
የቪዲዮ ጣቢያ
|
Read
|
አንብብ
|
_Family:
|
ቤተሰብ፦ (_F)
|
A-M_BAR_German (Austria)
|
ሀ-አ_BAR_እንግሊዘኛ (የአውስትሬሊያ)
|
Level one
|
ደረጃ አንድ
|
Light:
|
ብርሃን፦
|
meters
|
ኪሎሜትሮችkilometers
|
Recently selected languages
|
ቋንቋ ምረጡ
|
_Find text in the document:
|
ሰነድ ውስጥ ጽሁፍ ፈልግ
|
Revert to a saved version of the file
|
መጀመሪያ ተቀምጦ ወደ ነበረው የፋይሉ ቅጂ መልስ
|
Set your window properties
|
የመስኮት ምርጫዎች
|
File size:
|
የፋይል መጠን፦
|
Level three
|
ደረጃ ሦስት
|
Delete _all Occurrences
|
ሁሉንም ሰርዝ (_D)
|
Fit the image to the window
|
ወደማተሚያው ምስሉን አትም
|
State:
|
ሁኔታ፦
|
Indonesian
|
እንዶኒሲኛ
|
September
|
ሴፕቴምበር
|
Open this bookmark in a new tab
|
በአዲስ መክፈቻ ፍሬም ውስጥ ክፈት
|
Go to the previous page
|
ወዳለፈው ገጽ ሂዱ
|
_Delete %s
|
"%s"ን አጥፉ
|
_Remember your password:
|
ሚስጢራዊ ቃልን አስታውስ (_R)
|
Last
|
መጨረሻ
|
Unsigned
|
ያልተሰየመ
|
Insert current date and time at the cursor position
|
ጠቋሚው ባለበት ቦታ ላይ የዕለቱ ቀንና ሰዓት አስገባ
|
Week View
|
የሳመንት ዕይታ
|
More than 50 people are dead in Nigeria, after a leaking oil pipeline burst into flames outside the commercial capital, Lagos.
|
ከንግድ ዋና ከተማ ከሌጐስ ወጣ ብሎ የሚገኝ የነዳጅ ቧንበ ፈንድቶ በእሳት በመያያዙ ናይጄሪያ ውስጥ ከ50 የሚበልጡ ሰዎች ሞተዋል።
|
A young man called July (that's when he was born), who works at the railroad station just up the street from the Orange Workers office, points at the white walled building and says matter-of-factly, "We're not allowed in there, that's all I know."
|
ከኦሬንጅ ሠራተኞች ቢሮ ትንሽ ከፍ ብሎ ከሚገኝ የባቡር ሐዲድ ጣቢያ የሚሠራ አንድ ጁላይ የሚባል ወጣት /በተወለደ ጊዜ የተሰጠው ስም ነው/ ነጭ ቀለም የተቀባውን ሕንፃ እያመለከተ እንደ እውነቱ ከሆነ «ከዚያ ለመግባት አይፈቀድልኝም፤ የማውቀው ይህንን ነው» ብሏል።
|
The Pakistani supreme court last year aquitted Ayub Masih, who had denied uttering any word against Islam or the Prophet Mohammad.
|
ኢምና የፖኪስታን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እስልምናንም ሆነ ነቢዮ መሐመድን የሚያንቋሽሽ አንድም ቃል አለመናገሩን የካደውን አዮብ መሲህን በነፃ ለቋል።
|
A second rocket landed in farmlands and the other hit a house inside the refugee camp, but without causing further casualties, Palestinian security sources said.
|
ሁለተኛው ሮኬት በእርሻ መሬቶች ላይ ሲያርፍ ሌላኛው ደግሞ በስደተኞች ካምኘ ውስጥ በሚገኘ መኖሪያ ቤት ቢያርፍም ምንም ጉዳት አላስከተለም-የፍልስጤም የደህንነት ምንጭዎች እንደገለፁት።
|
Iraqi exile Hatem Mukhliss quoted President John F. Kennedy's exhortation, ``Ask not what your country can do for you, but what you can do for your country,'' and called on Iraqis to write a constitution, establish a legal system and consider what role the army should play.
|
ሀቴም ሙክሊስ የተባለ የቀድሞ ስደተኛ ደግሞ «አገራችሁ ለእናንተ የምትሰራላችሁ ሳይሆን እናንተ ለአገራችሁ የምትሰሩትን ነገር ጠይቁ» የሚለውን የፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲን አባባል በመጥቀስ ኢራቃውያን ህገ መንግስት እንዲያወጡ፣ የህግ ሥርዓትን እንዲመሰርቱና ወታደሩ ምን አይነት ሚና መጫወት እንዳለበት እንዲያሰላስሉ ጥሪ አቅርቧል።
|
The Palestinian suicide bomber on the Haifa bus came from the southern West Bank town of Hebron, public radio said, naming him as 20-year-old Mahmoud Hamadan Salim Qawasmi.
|
የፍልስጤም አጥፍቶ ጠፊ የመጣው ደቡባዊ ምዕራብ ካለችው የሔብሮን ከተማ ሲሆን የሕዝብ ራዲዮ እንደዘገበውም መሐመድ ሀምአዳን ሳሌም ካዋስሚ የሚባልና የ20 ዓመት ልጅ ነበር።
|
He says the agency soon will propose that airlines be prohibited from denying the use of safety seats.
|
እርሳቸው እንደሚሉት አየር መንገዶች አደጋ ጠባቂ ወንበሮችን እንዳይከለክሉ ድርጅቱ በቅርቡ ሐሳብ ያቀርባል።
|
There will be some showers in the Northwest.
|
አርብ ደቡብ ምስራቅ ዝናብ ይኖራል።
|
But no one has come up with anything that is safer in a crash than the current practice of bundling babies up and trying to pin them to the floor.
|
ነገር ግን በወቅቱ ሲሠራ እንደሚታየው ልጆችን በብርድ ልብስ ጠቅልሎ ወለሉ ላይ አጋድሞ ከመያዝ በቀር በአደጋ ጊዜ ደኀንነትን የሚያስጠብቅ ሌላ ዘዴ ይዞ የቀረበ አንድም ሰው የለም።
|
They are useful to call public attention to grievances, but they have little value in educating anyone about the issues in dispute.
|
እነዚህ ነገሮች ቅሬታን ለመግለጽ የሕዝብን ስሜት ለመሳብ ይጠቅማሉ፤ ግን በጠብ ውስጥ ስለዚህ ጉዳይ ማንንም ለመስተማር የሚሰጡት ጠቀሜታ በጣም አናሳ ነው።
|
At last night's rally, they called on their followers to be firm, yet disciplined, in their opposition to apartheid.
|
በትናንቱ ማታ ስብሰባ ተከታዮቻቸው በአፖርታይድ ላይ በሚያደርጉት ተቃውሞ በአቋማቸው የፀኑ ግን ዲሲፒሊንን የሚያከብሩ እንዲሆኑ ጥሪ አስተላልፈዋል።
|
According to a new UN study, in the past year over five million people have been infected with HIV, the virus that causes AIDS.
|
የተባበሩት መንግሥታት አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው ባለፈው ዓመት አምስት ሚሊዮን ሰዎች ኤድስን በሚያስከትለው ቫይረስ በኤች.አይ.ቪ ተበክለዋል።
|
Mr. Baker's assistant for inter-American affairs, Bernard Aronson, while maintaining that the Sandinistas had also broken the cease-fire, acknowledged: "It's never very clear who starts what."
|
የአሜሪካን የውስጥ ጉዳዮች በሚመለከት የሚስተር ቤከር ረዳት የሆኑት በርናርድ አሮንስን ሲናገሩ ሳንዳኒስታኖችም እንዲሁ ተኩስ አቁም ስምምነቱን መጣሳቸውን አምነን ብንቀበልም «ማን ምን እንደጀመረ ፍጹም ግልጽ አይደለም» ብለዋል።
|
Richard Dicker says President Clinton should keep the promise he made to the Rwandan people in 1998 when he told survivors of the genocide there the United States would support the International Court.
|
ሪቻርድ ዲከር እንዳለው ፕሬዚዳንት ክሊንተን እ.ኤ.አ ለሩዋንዳ ሕዝብ የገቡትን ቃልና ከዘር ጭፍጨፋው ለተረፉት ባሰሙት ንግግር ዩናይትድ ስቴትስ የአለም አቀፉን ፍርድ ቤት ትደግፋለች ብለዋል።
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.