en
stringlengths 4
1.47k
| am
stringlengths 4
1.12k
|
|---|---|
Hamas vowed to continue its attacks, while the Palestinian Authority accused Israel of trying to disrupt top-level Palestinian meetings to discuss reforms of Arafat's administration.
|
ሀማስ ጥቃቱን ለመቀጠል ቃል ገብቷል፤ የፍልስጤም አስተዳደር ደግሞ ዋና ዋና የፍልስጤም ባለስልጣኖች በሚሳተፉበትና የአራፋት አስተዳደርን ለመለወጥ የሚያደርጉት ስብሰባዎችን በማደናቀፉ የእስራኤልን መንግስት ይከሳል።
|
Mr. Ortega announced on Friday that he would end the cease-fire this week in response to the periodic Contra assaults against his army.
|
ኮንትራ ጊዜ እየጠበቀች በወታደሮቻቸው ላይ ለምታደርሰው ጥቃት ምላሽ ለመስጠት የተኩስ አቁም ስምምነቱን በዚህ ሳምንት እንደሚያፈርሱ ኦርቴጋ አርብ ዕለት አስታውቀዋል።
|
General Mills Inc., the food giant, launched a breakfast cereal called Benefit, containing psyllium, oat, wheat and beet bran; the words, "reduce cholesterol" were prominently displayed on its package.
|
በምግብ ረገድ ግዙፍ የሆነው የጄኔራል ሚልስ አክሲዮን ማኀበር ሳይሊየም፣ አጃ፣ ስንዴና ጣፋጭ ሥር የሚገኙበት ቤነፊት ተብሎ የሚጠራ የቁርስ ምግብ ማቅረበ ጀመረ፤ በታሸገበት ወረቀት ላይም ዓይን በሚስብ መልክ «የኮሌስትሮል መጠንዎን ይቀንሱ» የሚል ቃል ተጽፎበታል።
|
Over the past six months, six journalists have been killed and 10 kidnapped by drug traffickers or leftist guerrillas -- who often are one and the same -- in Colombia.
|
ባለፉት ስድስት ወራት ኮሎምቢያ ውስጥ በአደንዛዥ ዕፅ ሕገ ወጥ ንግድ አስተላላፊዎች ወይም በግራ አክራሪ ደፈጣ ተዋጊዎች-ብዙ ጊዜ ሁለቱም አንድና ተመሳሳይ ናቸው በኮሎምቢያ ስድስት ጋዜጠኞች ተገድለዋል፤ እንዲሁም 10 ተጠልፈዋል።
|
"Noriega managed the whole thing.
|
«ኖሬጋ ሁሉንም ተቆጣጠረው።
|
Intelligence officials to this day worry whether Mr. Noriega sold sensitive information on the recordings to the Cubans or others.
|
የደኀንነት ባለሥልጣናትን እስካሁን የሚያስጨንቃቸው ሚስተር ኖሬጋ ሌሎችን የሚያስቀይሙ መረጃዎችን የያዙ ቴፖችን ለኩባ ወይም ለሌሎች አገሮች ሸጦ ይሆናል የሚለው ጉዳይ ነው።
|
He said Russia is fully behind the agreement that, he said, is an efficient instrument of ensuring security in Europe for years to come.
|
በመጭዎቹ ዓመታት አውሮፖ ውስጥ አስተማማኝ ደኀንነትን ለማረጋገጥ ጠቃሚ መሣሪያ የሆነውን ይህን ስምምነት ሩሲያ ሙሉ በሙሉ እንደምትደግፍ ተናግረዋል።
|
It was an ideal place for the Orange Workers to start their new nation, unencumbered by the demographics that have undermined apartheid elsewhere in South Africa.
|
ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በማንኛውም ቦታ የዘር መድልዎን የሸረሸረው የሕዝብ ቆጠራ እንቅፋት ያልሆነበት የኦሬንጅ ሠራተኞች አዲሷን አገራቸውን ሊመሠርቱ የሚችሉበት ተስማሚ ቦታ ነበር።
|
Neither Chalabi nor many other leaders of anti-Saddam groups attended Tuesday's meeting, but they sent delegates.
|
በማክሰኞው ስብሰባ ላይ ቻላቢም ሆነ በርካታ የፀረ-ሳዳም ቡድን መሪዎች አልተገኙም ነገር ግን ተወካዮቻቸውን ልከዋል።
|
These missiles landed in the city of Ramallah.
|
እነዚህ ሚሳኤሎች በራማላ ከተማ ላይ ወድቀዋል።
|
Why?
|
ለምን?
|
Speaking to foreign reporters, Ivan Laptev, Izvestia's editor, sought to play down Mr. Gorbachev's criticism, but he acknowledged that his paper had been singled out.
|
የኢዝቬስቲያ አዘጋጅ ኢቫን ላኘቴቭ ለውጭ ጋዜጠኞች እንደተናገረው የጐርባቾቭን ነቀፋ ዝቅ አድርጐ ለማሳየት እንደፈለገና ግን የእሱ ጋዜጣ እንደተመሰገነ አምኖ መቀበሉን ተናግሯል።
|
A spokesman said a group of 25 to 30 armed men Wednesday attacked a house belonging to a village quack doctor in Tultuli, 60 kilometers (38 miles) south of Tripuras state capital Agartala.
|
ከ25 እስከ 30 የታጠቁ ሰዎችን ያቀፈ አንድ ቡድን ከደቡብ ትራፑራስ ግዛት ዋና ከተማ ከሆነችው ከአጋርታላ 60 ኪ.ሜትር /30 ማይልስ/ ርቃ ከምትገኘው የቱልቱሊ መንደር የሚገኝ የአንድ የአጭበርባሪ ሐኪም /ጠንቋይ/ ቤት ማጥቃታቸውን አንድ ቃል አቀባይ አስታውቋል።
|
However, no blasphemy convict has ever been executed in the country.
|
ይሁን እንጂ እስካሁን በአገሪቱ በሃይማኖት ማንቋሸሽ ምክንያት የሞት ቅጣት አልተፈፀመም።
|
But privately some airline officials fear that if parents must buy extra tickets for babies, whole families will stop flying.
|
ግን አንዳንድ የአየር መንገድ ባለሥልጣናት በግላቸው ሲናገሩ ወላጆች ለልጆቻቸው ተጨማሪ ትኬት መግዛት የሚያስገድዳቸው ሁኔታ ከሆነ ቤተሰቡ በሙሉ መብረራቸውን እንደሚያቆሙ ያላቸውን ሥጋት ገልጸዋል።
|
White children empty the wastepaper baskets and squeegee the windows.
|
ነጭ ልጆች በቅርጫት ያለውን ቆሻሻ ይደፋሉ፣ መስኮቶቹን ይወለውላሉ።
|
Richard Dicker of Human Rights Watch says Clinton's signature would be an important symbolic gesture.
|
የክሊንተን ፊርማ ጠቃሚ ምሳሌያዊ ምልክት ይሆናል ሲሉ የሰብአዊ መብቶች ዘብ /ሒዩማን ራይትስ ዎች/ ከተባለው ድርጅት ሪቻርድ ዲከር አታውቀዋል።
|
US Secretary of Defense Donald Rumsfeld dismissed worries that there were insufficient forces in the Gulf region if the battle for Baghdad goes wrong.
|
የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ዶናልድ ራምስፊልድ የባግዳድ ጦርነት ስህተት ቢገጥመው በባህረ ሰላጤው አካባቢ በቂ ሃይል የለም የሚለውን ጭንቀት አጣጣሉት።
|
Kolesnikov wrote, "There are 23 people here.
|
ኮሌስኒኮቭ ሲፅፍ «እዚህ 23 ሰዎች ይገኛሉ።
|
(Most airlines don't prohibit their use.)
|
/አብዛኛዎቹ አየር መንገዶች ወንበሮቹን ከመጠቀም አይከለክሉም።/
|
British Prime Minister Tony Blair arrives in Russia today for talks with Vladimir Putin on security, foreign policy, and economic issues.
|
የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር በደኀንነት፣ በውጭ ፖሊሲና በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመወያየት ዛሬ ሩሲያ ገብተዋል።
|
"I think if we had been allowed to go ahead then we wouldn't have the problems we have now," Mr. Sanford says.
|
«እኔ እንደማስበው ወደፊት እንድንገፋበት ተፈቅዶልን ቢሆን ኖሮ አሁን ያጋጠመን ችግር አይኖርም ነበር» አሉ ሚስተር ሳንፎርድ።
|
But should they spy one, the company will pay a bonus equal to one-third its value.
|
ግን ሰልለው ካገኙ ኩባንያው ከእንቁው መሸጫ ዋግ አንድ ሶስተኛውን በጉርሻ ይሰጣቸዋል።
|
But only after a fleet of 336 gargantuan earthmoving vehicles belonging to De Beers Consolidated Mines Ltd., the world's diamond kingpins, do their work.
|
ግን የደ ቢርስ የተዋሃደ የማዕድን የግል ኩባንያ ንብረት በሆነው 336 ግዙፍ መኪና ከተጓዙ በኋላ ነበር ለሥራው አስፈላጊ የሆኑት ሰዎች ሥራቸውን የሚጀምሩት።
|
The soldiers are to meet up with ships transporting their equipment, which is arriving in Kuwait from the Mediterranean, where it had been idling for weeks on navy ships awaiting Turkey's decision.
|
ወታደሮቹ ለሣምንታት ሥራ ፈተው የቱርክን ውሳኔ በመጠባበቅ በባህር ኃይል መርከቦች ላይ ቶይተው አሁን ከሜድትራንያን ባህር ተነስተው ወደ ኩዌት እየገቡ ካሉ መሣሪያቸውን ከጫኑ መርከቦች ጋር ለመገናኘት ነው።
|
The hotel has been hosting scores of investigators who are looking into the apparent suicide bomb attack on the navy destroyer that killed 17 US sailor two weeks ago.
|
ሆቴሉ ከሁለት ሳምንት በፊት የ17 መርከበኞችን ሕይወት ያጠፋውን የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ፍንዳታ ነው የተባለውን በዮ.ኤስ የጦር መርከብ ላይ ጉዳት ያደረሰውን ጥቃት የሚመረምሩ ብዙ ባለሙያዎችን የሚያስተናግድ ነበር።
|
Shopkeepers in East Jerusalem are being urged to close their doors to protest against the killing of two Palestinian teenagers on Friday, Southeast of Jerusalem.
|
በደቡብ ምሥራቅ ኢየሩሳለም ሁለት በአስራ ቤት የሚገኙ ወጣቶች በመገደላቸው ይህንን በመቃወም የምሥራቅ ኢየሩሳሌም ነጋዴዎች ሱቆቻቸውን እንዲዘጉ ተገፋፍተዋል።
|
Commercial airlines have the lowest accident rate of all transportation modes -- much lower than cars, for example.
|
የንግድ አውሮኘላኖች አደጋ ከሌሎች የመጓጓዣ ዓይነቶች ሁሉ -- ለምሳሌ በመኪና ከሚደርሰው አደጋ -- በጣም ያነሰ ነው።
|
This is PRI, Public Radio International.
|
ይህ የፒ አር አይ አለም አቀፍ የሕዝብ ሬዲዮ ነው።
|
Assume that a TV network is airing a celebrity interview program with a live audience.
|
በቀጥታ ለሕዝብ በሚተላለፍ ፕሮግራም ለአንድ ስመ ጥር ለሆነ ሰው የሚቀርበውን ቃለ መጠይቅ ቴሌቪዥን ጣቢያው እያስተላለፈ ነው እንበል።
|
They found five bodies so far.
|
እስካሁን ድረስ አምስት ሬሳዎችን አግኝተዋል።
|
Davies is leaving to become chairman of the London School of Economics, one of the best-known parts of the University of London.
|
ዴቪድ በለንደን ዩኒቨርሲቲ በጣም ታዋቂ ከሆኑት ክፍሎች አንዱ በሆነው የለንደን የምጣኔ ሐብት ትምህርት ቤት ሊቀመንበር ለመሆን ይመኛል።
|
Then someone decided to try broken-down earthmoving equipment that, inexplicably, held against the waves.
|
ከዚያም አንድ ሰው ታይቶ በማይታወቅ መንገድ ማዕበሉን ያግዳሉ ብሎ ያሰባቸውን እንደ ቡልዶዘር ያሉ ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ መሣሪያዎችን ለመጠቀም ወሰነ።
|
Robert Kagan of the Carnegie Endowment for International Peace says each President's foreign policy is ultimately shaped by events, not theories.
|
የካርኔጂ ኢንዶውመንቱ ሮበርት ኬጋን እንዳሉት የያንዳንዱ ፕሬዚዳንት የውጭ ፓሊሲ ውሎ አድሮ የሚመሠረተው በድርጊቶች እንጂ በንድፈ ሐሳብ አይደለም።
|
Months after railway worker Zacharias Lewala first picked up a diamond from the sand in 1908, the German colonialists who controlled Namibia proclaimed a wide swath of the desert -- about 200 miles north from the Orange River and 60 miles inland from the Atlantic -- a restricted area, a designation normally reserved for military operations.
|
የባቡር ሠራተኛ ዛቻሪያስ ሌዋላ በ1908 ከአሸዋ ላይ መጀመሪያ እንቁ ካነሳ ከወር በኋላ ናሚቢያን የተቆጣጠሩት የጀርመን ቅኝ ገዥዎች ከብርቱካናማው ወንዝ በስተሰሜን 200 ማይል ያህል እና ከአትላንቲክ ውቅያኖስ 60 ማይል ገባ ብሎ የሚገኘውን በረሃ መያዛቸውን አወጁ።
|
The struggle against the drug lords in Colombia will be a near thing.
|
በኮሎምቢያ የአደንዛዥ ዕፅ ቱጃሮች ላይ የሚደረገው ትግል በጣም ቅርብ ነው።
|
After Christmas, I got a call from the wife of one of my former bosses (at my last full-time job).
|
ከገና በኋላ ከቀድሞ አለቆቼ የአንዱ ሚስት ከሆነችው የሥልክ ጥሪ ደርሶኛል /በመጨረሻው የቋሚ ሥራ ጊዜዬ/።
|
"Things have gone too far for the government to stop them now.
|
«ነገሮች በጣም እርቀው ስለሄዱ መንግሥት ሊያስቆማቸው እይችልም።
|
The slaughter in Colombia was very much on the minds of 450 editors and publishers from Latin America, the United States, the Caribbean and Canada attending the 45th general assembly of the Inter-American Press Association in Monterrey, Mexico, this week.
|
ኮሎምቢያ ውስጥ የደረሰው እልቂት በዚህ ሳምንት ሞንቴሪ፣ ሜክሲኮ ውስጥ የኢንተር-አሜሪካ ጋዜጦች ማህበር ባዘጋጀው 45ኛ ጠቅላላ ስብሰባ ላይ ለመገኘት ከላቲን አሜሪካ፣ ከዩ.ኤስ ከካሪቢያንና ከካናዳ ለመጡ 450 አዘጋጆችና አሳታሚዎች አእምሮ በጣም የሚከብድ ነበር።
|
Maybe he didn't start it, but Mohandas Gandhi certainly provided a recognizable beginning to non-violent civil disobedience as we know it today.
|
ምናልባት እሱ ላይጀምረው ይችላል፤ ግን በእርግጥ ሞሃንዳስ ጋንዲ አሁን ለምናውቀው አመፅ-አልባ የሆነ ለሕግ አልገዛም ባይነት ተቀባይነት ያለው መነሻ ሰጥቷል።
|
Over an hour of talks, we asserted the will of both parties (Israel and the Arab world) to do everything to return to the negotiating table," Shalom said.
|
«አንድ ሠዓት ያለፈ ንግግር ካደረግን በኋላ የሁለቱንም አገር ድርጅቶች የእስራኤልና የአረብ አገሮችን ፍላጐት ካረጋገጥን በኋላ ወደ ስምምነት ጠረጴዛ ላይ እንዲመጡ የተቻለንን አድርገናል» አሉ ሻሎም።
|
Publicly US officials have insisted that the war is going according to plan, and the most advanced US forces are currently some 100 kilometers (60 miles) outside of Baghdad.
|
የአሜሪካ ባለስልጣናት ጦርነቱ በታቀደው መሠረት እየተካሄደ መሆኑንና በአሁኑ ጊዜም የአሜሪካ ኃይሎች ከባግዳድ ወደ 100 ኪሎ ሜትሮች /60 ማይሎች/ ርቀት ላይ መሆናቸውን ይወተውታሉ።
|
Managing director Toyoda, 46, grandson of Kiichiro Toyoda and the eldest son of Toyota honorary chairman Shoichiro Toyoda, will become one of 14 senior managing directors under a streamlined management system set to be introduced after a shareholders' meeting in June, the company said in a statement.
|
ቶዮታ ሞተር ኮርፖሬሽን አንድ ቀን የጃፖን ግዙፍ አውቶሞቲቭ የመኪና ፋብሪካ ኃላፊ ይሆናል ተብሎ በስፋት ለተጣለበት የኩባንያው መሥራች የልጅ ልጅ ለሆነው አኪዮ ቶዩዳ የደረጃ ዕድገት እንደሚሰጥ ማክሰኞ ዕለት ተናገረ።
|
I think it's a symbolic act that doesn't achieve much, but I don't think anybody internationally should think that whatever President Clinton does will have the slightest impact on the next administration.
|
እንደሚመስለኝ ከሆነ ይህ አርአያነቱ የቱንም ያህል ተፈፃሚነት የሌለው እርምጃ ነው፣ ነገር ግን ክሊንተን ያደረጉት ማንኛውም ድርጊት ለቀጣዩ አስተዳደር የቅንጣት ታህል እንኳን ተፅዕኖ አያደርግም የሚል ነገር በማንኛውም አለም አቀፋዊ ሰው አስተሳሰብ ይኖራል ብዬ አላስብም።
|
Nothing.
|
ምንም አይፈጠርም።
|
The meeting was Shalom's first encounter with an Arab counterpart since he took office as Israel's foreign minister on February 27.
|
ይህ ስብሰባ ሻሎም እንደ አውሮፖ አቆጣጠር የካቲት 27 የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ሆነው ቢሮ ከያዙ በኋላ ከአረብ አቻቸው ጋር የተገናኙበት የመጀመሪያው አጋጣሚ ነበር።
|
President F.W. de Klerk released the ANC men -- along with one of the founding members of the Pan Africanist Congress, a rival liberation group -- as part of his efforts to create a climate of trust and peace in which his government can begin negotiations with black leaders over a new constitution aimed at giving blacks a voice in national government.
|
ፕሬዚዳንት ኤፍ.ደብልዩ.ደ ክለርክ የኤ.ኤን.ሲ ሰዎችን መፍታቱ--የፖን አፍሪካኒስት ኮንግሬስ መሥራች ከሆኑት አንዱን፣ የነፃነት ቡድን ተወዳዳሪ የነበሩትን ጨምሮ--በብሔራዊ መንግሥት ጥቁሮች ድምፅ እንዲኖራቸው የማድረግ ዓላማ ባለው በአዲሱ ሕገ መንግሥት ላይ የእሱ መንግሥት ከጥቁር መሪዎች ጋር ድርድር ለማድረግ እንዲጀምር የሚያስችል የሰላምና የመተማመን አየር ለመፍጠር የሚያደርገው ጥረት አንድ አካል ነው።
|
"We urge our people not to wait until they have to fight for their own nation," says Mr. Verwoerd.
|
«ለኀብረተሰባቸው እስከሚዋጉ ድረስ መጠበቅ እንደማይኖርባቸው ሕዝቦቻችንን እንገፋፋለን» አለ ሚስተር ቬርውርድ።
|
According to chief scriptwriter Rene Villanueva, "Batibot" doesn't set out to advance the cause of Filipino.
|
የፊልምና የሚዲያ ዋና ጽሑፍ አቅራቢ ሬኔ ቪላኑኤቫ እንደሚለው «ባቲቦት» የፊሊፒኖን ዓላማ ለማራመድ የተጀመረ አይደለም።
|
These days, "Batibot" is produced in a converted lumberyard on a shoestring budget of $3,000 a one-hour segment.
|
ሰሞኑን «ባቲቦት» እየተዘጀ ያለው አንድ የእንጨት መሰንጠቂያ ቤት ለዚህ ሥራ እንዲመች ተደርጐ እንደልብ በማያወላዳ $3,000 ባጀት የአንድ ሰዓት ዝግጅት እየተሠራ ነው።
|
All 50 states require that small children be strapped into safety seats in cars.
|
50ዎቹ ግዛቶች በሙሉ መኪና ውስጥ ትንንሽ ልጆች ደኀንነታቸውን በሚያስጠብቁ መቀመጫዎች ቀበቷቸውን እንዲያስሩ ያስገድዳሉ።
|
He will probably be extradited to the U.S. for trial under an extradition treaty President Virgilia Barco has revived.
|
በፕሬዚዳንት ቪርጂሊያ ባርኮ ታድሶ በቀረበው ወንጀለኛን ወደያገሩ መልሶ የመላክ ስምምነት መሠረት ለፍርድ ወደ ዩ.ኤስ ተመልሶ ይላክ ይሆናል።
|
Before American foreign policy set out to destroy Noriega, it helped create him out of the crucible of Panama's long history of conspirators and pirates.
|
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ኖሬጋን ለማጥፋት ቆርጦ ከመነሳቱ በፊት የፖናማ የረጂም ጊዜ ታሪክ ከሆነው የአድመኞችና የባሕር ላይ ወንበዴዎች ጉድጓድ ውስጥ እንዲወጡ መክረውት ነበር።
|
"Everybody was afraid of him," Mr. Ingersoll says.
|
«ሁሉም ፈርተዋቸው ነበር» ብለዋል ሚስተር ኢንገርሶል»
|
Shalom told a joint press conference that the tiny Gulf state's strong relationship with the recently appointed Palestinian prime minister, Mahmud Abbas, could be a boost for peace.
|
ሻሎም በሰጡት የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተመለከተው ትናንሾቹ የባህረ-ሰላጤው መንግስታት በቅርቡ ከተሾሙት የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስቴር መሀመድ አባስ ጋር ያላቸው ጥብቅ ግንኙነት የሰላሙ ሒደትን ያጐለምሳል።
|
On planes, FAA rules dictate that children two years old and over have their own tickets and be strapped into regular seats, just as adults are.
|
የፌደራሉ የአየር ማመላለሻ አስተዳደር ሕግ ዕድሜያቸው ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸው ልጆች ልክ እንደ አዋቂዎች ትኬት መያዝና በመደበኛ መቀመጫዎች ቀበቷቸውን እንዲያስሩ ያስገድዳል።
|
Certainly, the Colombian press is much in need of that.
|
በእርግጥ የኮሎምቢያ ፕሬስ ይህን በጣም ይፈልጋል።
|
President Clinton has urged Russian President Vladimir Putin to order the release on humanitarian grounds of a US businessman convicted of spying.
|
ፕሬዚዳንት ክሊንተን በስለላ የተፈረደበት አሜሪካዊ ከሰብአዊ ርኀራሄ አንፃር እንዲፈታ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ትዕዛዝ እንዲሰጡ ግፊት እያደረጉባቸው ነው።
|
Many tribes practice faiths believed to be a mix of black magic and superstition.
|
ብዙ ጐሳዎች የሚከተሉት ዕምነት የአስማትና የባዕድ አምልኮ ቅልቅል እንደሆኑ ይታመናል።
|
All our work is dependent totally on the Jews.
|
ሥራችን ሁሉ ሙሉ በሙሉ በአይሁዶች ላይ የተመሠረተ ነው።
|
"People took separate development as an opportunity to use black labor without ever getting rid of it.
|
«ጥቁር ሠራተኞችን ከማስወገድ ይልቅ በእነሱ ጉልበትን መጠቀምን እንደ መታደል በመቁጠር ሰዎች የመለያየት የተለየ አቅጣጫ ይዘዋል።
|
But the production is the equal of any local program.
|
ግን የፊልሙ አሠራር ከማንኛውም የሀገር ውስጥ ፕሮግራም ጋር የሚመጣጠን ነው።
|
Advocates are pressing him to do just that, but Conservatives in Congress and Pentagon officials don't want the US to join the treaty.
|
ጠበቆች ይህንኑ እንዲያደርጉ ነው እየገፋፉአቸው ያሉት፣ ሆኖም በምክር ቤቱ ያሉ ወግ አጥባቂዎችና የፔንታጐን ባለስልጣኖች ዩ.ኤስ ውሉን እንድትቀበል አይፈልጉም።
|
Ghost towns dot the Namib dunes, proving diamonds aren't forever.
|
የእንቁው ማዕድን ዘላለማዊ ይሆናል ተብሎ ባይታሰብም በናሚብ የአሸዋ ክምር ቦታዎች የተለቀቁ ከተሞች አልፎ አልፎ የታያሉ።
|
Many will use a common editorial.
|
ብዙዎቹ የጋራ የሆነ ርዕስ አንቀጽ ይጠቀማሉ።
|
He predicted the problem will be solved "very soon."
|
ችግሩ «በአጭር ጊዜ» መፍትሔ እንደሚያገኝ ተንብዮአል።
|
The FAA encourages the use of safety seats, but in the past many parents have run into problems trying to use them, even when the plane was only half-full or they had bought an extra ticket especially for the baby.
|
የፌደራል አየር ማመላለሻ አስተዳደር የደኀንነት መቀመጫውን እንዲጠቀሙ ያደፋፍራል፤ ግን አውሮኘላኑ ግማሽ መንገደኞችን ቢጭን ወይም በተለይ ለልጃቸው ተጨማሪ ትኬት ገዝተው ቢሆንም እንኳን ባለፉት ጊዜያት ወላጆች እነዚያን ለመጠቀም ሲሞክሩ ችግር ውስጥ ገብተዋል።
|
While renewing military aid had been considered out of the question, rejected by Congress and de-emphasized by the Bush administration, Mr. Ortega's statement provides Contra supporters with the opportunity to press the administration on the issue.
|
ወታደራዊ ዕርዳታን እንደገና ማደስ ከጥያቄ ውጭ የሆነ ተደርጐ እየታየ ባለበት ጊዜ፣ በኮንግረሱ ውድቅ ሆኖ በቡሽ አስተዳደርም ትኩረት አጥቶ ባለበት ጊዜ የሚስተር ኦርቴጋ መግለጫ በዚህ ጉዳይ ላይ ጫና ለመፍጠር ለኮንትራ ደጋፊዎች እድሉን ሰጥቷቸዋል።
|
Mr. Pope's condition has gone untreated since he was jailed five months ago.
|
ከታሠረበት የዛሬ አምስት ወር ጀምሮ የፖፕ በሽታ ህክምና አላገኘም።
|
The success of "Batibot" stands in marked contrast to many academic and government attempts to promote Filipino as a national language.
|
የ«ባቲቦት» ስኬታማነት ምሁራንና መንግሥት ፊሊፒኖ ወደ ብሔራዊ ቋንቋነት ደረጃ እንዲደርስ ካደረጉት ጥረት ጋር በጉልህ ተፃራሪነት የሚታይ ነው።
|
The bus attack came just two days after Israeli forces staged a bloody raid into a refugee camp in central Gaza targeting a founding member of Hamas, which has spearheaded suicide bombings against the Jewish state.
|
የአውቶቡሱ ጥቃት የተሰነዘረው የእስራኤል ኃይሎች በመካከለኛው ጋዛ የስደተኞች ካምኘ ውስጥ የሀማስ መስራች አባልና በእስራኤል መንግሰት ላይ የአጥፍቶ ጠፊ የቦንብ ፍንዳታን በግንባር ቀደምነት ይመራ በነበረ ግለሰብ ላይ ያነጣጠረ ደም ያፋሰሰ ጥቃት በተፈፀመ ከሁለት ቀናት በኋላ መሆኑ ነው።
|
"I am writing blindly," he wrote apparently in darkness.
|
«የምፅፈው በጭፍን ነው» ሲል ፅፏል - በጨለማ ውስጥ ሆኖ ይመስላል።
|
With an audience totaling more than 400,000, "Batibot" consistently ranks in the country's top-four most-watched daytime programs.
|
ከ400,000 በላይ ተመልካች ያለው «ባቲቦት» በአገሪቱ ውስጥ በቀን ከሚተላለፉ ፕሮግራሞች ከፍተኛ ተመልካች ካላቸው ከአራቱ ጋር የሚወዳደር ነው።
|
Then, when Morgenzon was incorporated in 1908, the farmer who owned the land stipulated that only whites could reside in town; blacks could work there, but they had to leave at night.
|
ስለዚህ ሞርጌንዞን በ1908 በአንድ ቡድን ሥር ሲጠቃለል የመሬቱ ባለቤት የነበረው ገበሬ ነጮች ብቻ በከተማ እንዲኖሩና ጥቁሮች ግን ከዚያ ሲሠሩ ውለው ማታ ግን ጥለው እንዲወጡ የሚያዝ ገደብ አወጣ።
|
Abandoning their stations for the city's main square.
|
ጣቢያቸውን ለከተማዋ ዋና አደባባይ ሲሉ ጥለው ሸሹ።
|
Last year, 43 million tons of desert were moved from one dune to another to recover 934,242 carats, which comes to 46 tons of sand per carat, or one-fifth gram.
|
ባለፈው ዓመት በእያንዳንዱ ካራት ወይም አንድ አምስተኛ ግራም 46 ቶን አሸዋ የሚሆን 934, 242 ካራት መልሶ ለመጠበቅ እንዲቻል 43 ሚሊዮን ቶን አሸዋ ከአንዱ የአሸዋ ክምር ወደ ሌላው ተወስዷል።
|
American and Yemeni patrol boats mounted with machine guns escorted the Cole out to open waters while American helicopters flew overhead.
|
የአሜሪካና የየመን መትረየስ የያዙ ቃኝ ጀልባዎች ከሚበሩ ሄሊኮኘተሮች ጋር ከባሕሩ ማህል እስከምትደርስ ድረስ አጅበው ወሰዷት።
|
But I want family more.
|
ነገር ግን ቤተሰብ አስበልጬ እፈልጋለሁ።
|
It attacked the level of a debate on the private-sector cooperative movement, saying "the discussion was more like a riot than a civilized exchange of points of view."
|
«ውይይቱ በሠለጠነ መንገድ የሐሳብ ልውውጥ የታየበት ሳይሆን በሞላ ጐደል ረብሻ ይመስል ነበር» በማለት በግል-ዘርፉ በኀብረት ሥራ እንቅስቃሴ ላይ የተደረገውን የውይይት ደረጃ ነቅፏል።
|
"If the cartel succeeds in blackmailing the Colombian authorities into negotiations, the cartel will be in control and Fidel can exploit his past relationships with them," he told the Journal's David Asman recently.
|
«ማኀበሩ የኮሎምቢያን ባለሥልጣናት በማስፈራራት ለድርድር ካቀረባቸው ማኀበሩ አዛዥ ይሆናል፤ ፊደል ካስትሮም ከእነሱ ጋር የነበራቸውን ያለፈውን ግንኙነት ይጠቀሙበታል» ሲል የመፅሔቱ ዴቪድ አስማን በቅርብ ዘግቧል።
|
Brown said McCarthy would bring to the FSA "an unrivalled combination of experience of the public sector, experience as a senior practitioner in the financial services industry, and chairman of a highly successful regulator."
|
ብራውን፣ ማካርቲ ለገንዘብ ነክ አገልግሎት ባለስልጣኑ ኤፍ ኤስ ኤ ውስጥ «በገንዘብ ነክ ኢንዱስትሪ እንደባለሙያና እንደተዋጣለት የተቆጣጣሪ ሊቀመንበርነት ካካበተው ሕዝባዊ አገልግሎት ወደር የለሽ ልምድ ሊያመጣ ይችላል» አለ።
|
The 55-year-old Mr. Noriega isn't as smooth as the shah of Iran, as well-born as Nicaragua's Anastasio Somoza, as imperial as Ferdinand Marcos of the Philippines or as bloody as Haiti's Baby Doc Duvalier.
|
55 ዓመት ዕድሜ ኖሬጋ እንደ ኢራኑ ሻህ ለስላሳ አልነበረም፤ እንደ ኒካራጓው ኦናስታሲኦ ሶሞዛም ጨዋ አልነበረም፤ እንደ ፈርዲናድ ማርቆስም ንጉሠ ነገሥት አልነበረም ወይም እንደ ሃይቲው ቤቢ ዶክ ዱቫሊየር ደም የሚያፋስሱም አልነበረም።
|
Two or three tried to get out through the escape hatch.
|
ሁለት ወይም ሶስት የሚሆኑት በአደጋ ጊዜ ለመውጣት ሞክረዋል።
|
In 1987, China exported 65 million pounds of mushrooms, valued at $47 million, to the U.S.
|
በ1987 ቻይና $47 ሚሊዮን የሚያወጣ 65 ሚሊዮን ፖውንድ እንጉዳይ ለዩ.ኤስ ሸጣለች።
|
Some American officers interpreted his eagerness and studiousness as a sign of loyalty, but they did so falsely.
|
አንዳንድ የአሜሪካ መኮንኖች ዝግጁነቱንና ጥናት ወዳጅነቱን እንደታማኝነት ይቆጥሩት ነበር፤ ግን ይህን ያሉት በስህተት ነበር።
|
Mr. Fischer plows his own fields, sows his own corn and sunflowers, and feeds his own sheep.
|
ሚስተር ፊሸር ኘሎውስ የራሱን ማሳ ያርሳል፣ ማሽላውንና ሱፉን ይዘራል፣ እንዲሁም በጐቹን ይቀልባል።
|
There are better ways to promote a cause.
|
ዓላማን ለማሳካት የተሻሉ መንገዶች አሉ።
|
A National Guard job assumed by Capt. Noriega in 1964 -- as chief of the transit police in David City, capital of the Chiriqui Province -- was tailor-made for an aspiring super-spy.
|
በ1964 ሻምበል ኖሬጋ የናሽናል ጋርድ ሥራ ያዘ---የችሪኩይ ክፍል ሀገር ዋና ከተማ በሆነች ዴቪድ ሲቲ የሕዝብ መጓጓዣ ፖሊስ ዋና አዛዥ ሆነ--- ይህም ለማደግ ለሚጓጓው ከፍተኛ ሰላይ እንደፈለገው ተስተካክሎ የተሠራለት ነበር።
|
The former US naval intelligence officer was convicted and sentenced to 20 years in prison Wednesday, on charges he illegally obtained a classified information on a Russian torpedo.
|
የቀድሞው የዩ.ኤስ የመረጃ አገልግሎት መኮንን የሩሲያን ቶርፔዶ ምስጢራዊ መረጃ በሕገ ወጥ መንገድ ወስዷል በመባል ተከሶ የ20 ዓመት እሥራት ተፈርዶበት ነበር።
|
But some Shiite Muslim groups boycotted the meeting and thousands protested nearby.
|
ነገር ግን አንዳንድ የሺያት ሙስሊም ቡድኖች ስብሰባውን ላለመሳተፍ አድማ ሲያደርጉ በሺህ የሚቆጠሩ ደግሞ በአካባቢው ተቃውሞአቸውን ገልፀዋል።
|
If they are not coming, so really we cannot work.
|
እነሱ ካልመጡልን በእርግጥ ምንም መሥራት እንችልም።
|
But some time ago, researchers discovered that soluble fibers also lower cholesterol levels in the blood.
|
ግን ከተወሰነ ጊዜ በፊት የሚሟሙ ቃጫዎችም እንዲሁ በደም ውሰጥ የሚገኘውን የኮሌስትሮል መጠን ዝቅ ለማድረግ እንደሚረዳ ተመራማሪዎች ደርሰውበታል።
|
Welcome to another hour of news and information on the Voice of America.
|
በአሜሪካ ድምፅ በሌላ ሰዓት ለሚተላለፉ ዜናዎችና መረጃዎች እንኳን ደህና መጣችሁ።
|
Lawful demonstrations, such as peaceful picketing and other assemblages that do not disturb the peace or cause a public nuisance or interfere with the rights of others, are rights guaranteed by any truly free system of government.
|
ሕጋዊ ሰላማዊ ሰልፍና ሌሎችም ሰላምን የማያደፈርሱ ወይም በሕዝብ ላይ ችግር የማይፈጥሩ ወይም በሌሎች መብት ላይ ጣልቃ የማይገቡ ስብሰባዎች በትክክል ነፃ ሥርዓት ባለው መንግሥት ዋስትና የሚሰጣቸው መብቶች ናቸው።
|
White women serve tea and coffee, and then wash the cups and saucers afterwards.
|
ነጭ ሴቶች ቡናና ሻይ ያስተናግዳሉ፤ በኋላም ስኒዎቹን ያጥባሉ የስኒ ማስቀመጫዎቹን ይወለውላሉ።
|
US forces in the Gulf have been on high alert, since last month's apparent terrorist bombing of the USS Cole, which killed 17 sailors.
|
በባሕረ ሰላጤው አገሮች ያለው የዩ.ኤስ የጦር ኃይል 17 መርከበኞች የሞቱበት በዩ.ኤስ የጦር መርከብ ኮል ላይ የአሸባሪዎች ነው የተባለው የቦምብ ፍንዳታ ከደረሰበት ካለፈው ወር ጀምሮ በከፍተኛ ጥንቃቄ ላይ ይገኛል።
|
The only Afrikaners who would be willing to work for this salary wouldn't know how to handle money."
|
በዚህ ደመወዝ ለመሥራት መቀጠር የሚችል አፍሪካነር ቢኖር የገንዘብ አያየዝ የማያውቅ መሆን አለበት።»
|
``We want you to establish your own democratic system based on Iraqi traditions and values,'' Khalilzad said.
|
በኢራቅ ባህልና ወግ መሠረት የራሳችሁ የሆነ የዲሞክራሲ ሥርዓት እንድትመሠርቱ እንፈልጋለን» አሉ ካሊልዛድ።
|
By this point, the narrator has become obsessed with finding out about the Machiguenga storytellers, who, he had heard years before, functioned like cultural glue for a tribe split into many small bands in constant motion through the jungle.
|
በዚህ ምክንያት ተራኪው በጫካ ውስጥ በማያቋርጥ እንቅስቃሴ ትናንሽ ወገን ሊከፋፈል የነበረውን ጐሳ እንደባሕላዊ ሙጫ አጣብቆ እንዲይዛቸው ያደረገውን ከብዙ ዓመታት በፊት ስለእሱ ታሪክ የሚያውቀውን የማቺጉኤንጋን ተረት ተናጋሪ በማፈላለግ ላይ አተኮረ።
|
Deafening chants of "ANC" and "Umkhonto we Sizwe" shook the church as the seven aging men vowed that the ANC would continue its fight against the government and the policies of racial segregation on all fronts, including the armed struggle.
|
ኤ.ኤን.ሲ በመንግሥትና በዘር መድልዎ ፖሊሶች ላይ፣ የትጥቅ ትግሉን ጨምሮ በማንኛውም ግንባር ውጊያውን እንደሚቀጥል በመግለጽ ሰባቱ ሽማግሌዎች ቃል ሲገቡ «የኤ.ኤን.ሲ» እና «የኡምክሆንቶ ዊ ሲዝዊ» አባላት ያሰሙት ጆሮ የሚያደነቁር ጩኽት ቤተክርስቲያኗን አንቀጠቀጣት።
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.