en
stringlengths 4
1.47k
| am
stringlengths 4
1.12k
|
|---|---|
If whites want to play there by themselves, says consulting engineer Willem van Heerden, whites should also build it by themselves.
|
ነጮች ራሳቸው የሚጫወቱበት ከሆነ እራሳቸው መሥራት አለባቸው በማለት የምክር አገልግሎት የሚሰጠው ኤንጂኒየር ዊለም ቫን ሂርደን ተናግሯል።
|
He signed up for intelligence and counter-intelligence training under American officers at Fort Gulick in Panama in July 1967, according to a copy of a 1983 resume with details Mr. Noriega has since classified as secret.
|
ፖናማ ውስጥ ፎርት ጉሊክ በመግባት በአሜሪካ መኮንኖች ስለደኀንነትና ስለፀረ-ደኀንነት ሥልጠና ለመውሰድ በጁላይ 1967 ፈረመ፤ የ1983 ቅጂ በዝርዝር እንደገለጸው ሚስተር ኖሬጋ ከዚያ ጀምሮ በምስጢር ተያዘ።
|
Not in the kitchen, or the storeroom or the book shop.
|
ወጥ ቤት ወይም መጋዘን ወይም መጻሕፍ መደብር ውስጥ የሉም።
|
The Post also quoted Central Intelligence Agency and Pentagon intelligence analysts complaining that Bush officials largely ignored their warning that Iraqi irregular forces would use guerrilla tactics and offer significant resistance.
|
እንደዚሁም ሹሙ የአሜሪካን ማዕከላዊ የመረጃ ድርጅትንና የፔንታጎንን የመረጃ ተንታኞችን ቅሬታ በመጥቀስ የቡሽ ከፍተኛ ባለስልጣናት የኢራቅ ወታደራዊ ኃይሎች የሽምቅ ውጊያ ስልት ተጠቅመው ሊቋቋሙ እንደሚችሉ የተሰጣቸውን ምክር አለመቀበላቸውን ጠቅሷል።
|
131 countries have signed the treaty, 7 today and 25 have ratified it.
|
7 አገሮች ዛሬ የፈረሙትን ሳይጨምር 131 አገሮች ውሉን ሲፈርሙ 25ቱ ደግሞ አፅድቀውታል።
|
Yet he has proved more resilient than any of them.
|
አሁንም ከእነዚህ ሁሉ የላቀ ጥንካሬ አለው።
|
The highlight of the one-day visit will be three hours of talks on Tuesday, during which Mr. Blair and Mr. Putin will focus on a wide range of issues including Russia's latest call for cutting the number of strategic nuclear warheads to below 1500.
|
በአንድ ቀኑ ጉብኝት ከፍተኛውን ቦታ የሚይዘው ማክሰኞ ዕለት የሚያደርጉት ሶስት ሰዓት የሚፈጅ ውይይት ነው፤ በዚህም ውይይት እስትራቴጂያዊ የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎችን ቁጥር ከ1500 በታች ለመቀነስ ሩሲያ በቅርቡ ያቀረበችውን ጥሪ ጨምሮ ሚስተር ብሌርና ሚስተር ፑቲን ሰፋ ባሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደርጋሉ።
|
But just one month later, he also contributed $100,000 to a Contra leader, according to documents released for Oliver North's criminal trial in Washington, D.C.
|
ግን ልክ ከአንድ ወር በኋላ ለኮንትራ መሪ 100000 ዶላር አስተዋጽኦ እንዳደረገ ዋሽንግተን ዲ.ሲ ውስጥ የኦሊቨር ኖርዝ የወንጀል ጉዳይ በሚታይበት ወቅት ያወጣው ሠነድ ያሳያል።
|
Perhaps most important, Mr. Noriega's allies have intervened to encourage -- in some cases, to demand -- that the dictator maintain his grip of the throne.
|
ምናልባት ዋና የሆነው ነገር አምባገነኑ ዙፋኑን እንደያዘ እንዲቆይ ለማድረግ የሚስተር ኖሬጋ አጋሮች ሊያደፋፍሩት አንዳንዴም ሊያስገድዱት - ጣልቃ መግባታቸው ነበር።
|
I'm David Chadwick, with VOA News now.
|
አሁን የአሜሪካን ድምፅ ዜና ይዤ ያቀረብኩት ዳቪድ ቻድዊክ ነኝ።
|
"Batibot," which started in 1983 as a hybrid of the U.S. program "Sesame Street," has developed into a distinctly Philippine effort.
|
«ባቲቦት» የዩ.ኤስ «ሲሳም እስትሪት» ፕሮግራም ዲቃላ በመሆን በ1983 ተጀምሮ በፊሊፒኖች ግልጽ ጥረት ሊዳብር ችሏል።
|
He tells his stories in his majestically simple way, in a "language" all his own.
|
ታሪኮቹን ግርማ ባለው ቀላል መንገድ በራሱ በሆነ «ቋንቋ» ይናገራል።
|
"North," the document went on, referring to Oliver North, "has told Noriega's representative that U.S. law forbade such actions.
|
ኦሊቨር ኖርዘን የሚመለከተው ሰነድ ሲያብራራ «የዩ.ኤስ ሕግ እንዲህ ዓይነቱን ድርጊት እንደሚከለክል ኖርዝ ለኖሬጋ ተወካይ ነግሮታል» ይላል።
|
Worse, it remained to a well-meaning but naive president of the United States to administer the final infamy upon those who fought and died in Vietnam.
|
የከፋ ሆኖ የቀረው ልበ ቅን ግን ገራገር የሆነው የዩናይትድ እስቴትስ ፕሬዚዳንት ቬትናም ውስጥ ለተዋጉትና ለሞቱት የመጨረሻው መጥፎ ስም መስጠታቸው ነበር።
|
He added that the U.S. has cut off aid to some rebel units when it was determined that those units broke the cease-fire.
|
ጨምረውም ሲናገሩ ዩ.ኤስ ለአንዳንድ አማፅያን ክፍሎች እርዳታዋን አቁማለች፤ ይህ የሚሆነው እነዚያ ክፍሎች ተኩስ አቁም ስምምነቱን መጣሳቸው ሲታወቅ ነው ብለዋል።
|
Unfortunately, according to Webster's Biographical Dictionary, "His policies went beyond his control and resulted . . . in riots and disturbances" and later a renewed campaign of civil disobedience "resulted in rioting and a second imprisonment."
|
ክፋቱ፣ የዌብስተር የሕይወት ታሪክ መዝገበ ቃላት እንደሚለው «ፖሊሲዎቹ ከቁጥጥሩ ውጭ በመሆናቸው አመፆችንና ሁከቶችን ፈጥረዋል፤» በኋላም ታድሶ የቀረበው ለሕግ አልገዛም ባይነት ዘመቻ «ለሽብርና ለዳግመኛ እስራት ዳርጓል።»
|
These include some Afghan-Arab volunteers who came to Yemen after fighting against Soviet forces in Afghanistan in the 1980s.
|
ከእነዚህም ውስጥ በ1980ዎቹ አፍግሃኒስታን ውስጥ የሶቭየትን ኃይል ከተዋጉ በኋላ ወደ የመን የመጡት የአፍጋን-አረብ ወደ ዘመቶች ይገኑበታል።
|
In Yemen, a bomb threat has forced the tightening of security at the hotel housing US investigators probing the attack on the USS Cole.
|
የመን ውስጥ በዩ.ኤስ የጦር መርከብ ኮል ላይ የደረሰውን ጥቃት ይመረምሩ የነበሩ የዩ.ኤስ መረጃ ሰብሳቢዎች ላይ የቦምብ ጥቃት ይደርሳል የሚለው ሥጋት በሚኖሩበት ሆቴል የደኀንነት ሥራቸውን እንዲያጠናክሩ አስገድዷቸዋል።
|
If the FAA refuses, Rep. Lightfoot says, he will push legislation to require the change.
|
ሪፑብሊካን ላይትፉት እንደተናገሩት የፌደራሉ የአየር ማመላለሻ አስተዳደር እምቢተኛ ከሆነ ይህን ለውጥ የሚያዝ ሕግ እንዲወጣ ግፊት አድርጋለሁ ብለዋል።
|
Lawyers in Miami -- this time working virtually without impediment -- prepared to have him indicted on drug charges in February 1988.
|
ሚያሚ ውስጥ ጠበቆች - በዚህ ጊዜ ያለምንም መሰናክል - በፌብሯሪ 1988 በአደንዛዥ ዕፅ በሠራው ወንጀል ክስ ሊመሠርቱበት እየተዘጋጁ ነበር።
|
After 16 weeks, the group that took three daily teaspoons of Metamucil saw a significant dip in their general cholesterol levels, and an even larger reduction in levels of low-density lipoproteins, the so-called bad cholesterol.
|
በየቀኑ ሶስት የሻይ ማንኪያ ሚታሙሲል የሚወስዱ ሰዎች ከ16 ሳምንታት በኋላ በአጠቃላይ የኮሌስትሮል መጠን ላይ ከፍተኛ ለውጥ አይተዋል፤ ጉዳት የሚያስከትል የኮሌስትሮል መጠን በሚባለው በደም ውስጥ በሚገኝ የፕሮቲኖች ጥምረት ላይም እንኳን በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱ ታይቷል።
|
US President George W. Bush condemned the "attack on innocents in Israel," White House spokesman Ari Fleischer said, adding that "his message to the terrorists is: Their efforts will not be succcessful.
|
የአሜሪካው መሪ ጆርጅ ቡሽ «በንፁህ ዜጐች ላይ እስራኤል ውስጥ የሚካሄደውን ጥቃት» አውግዘዋል። የዋይት ሀውስ ቃል አቀባይ አሪ ፍሌሸር በመቀጠል ሲናገር «ለአሸባሪዎች ያላቸው መልዕክት ጥረታችሁ አይሳካም» የሚለው ነው።
|
The meeting lasted a little under two hours and was attended by most members of the ruling Politburo.
|
ሁለት ሰዓት የሚጠጋውን ስብሰባ አብዛኛዎቹ የገዥው ፖርቲ ቢሮ አባላት ተገኝተውበታል።
|
I started here 4 weeks ago.
|
ከ4 ሣምንት በፊት እዚህ ጀመርኩ
|
India’s has been reeling under a heat wave since mid-may which has killed 1,403 people.
|
ሕንድ ከግንቦት አጋማሽ ጀምሮ 1403 ሰዎችን በገደለው ሞቃት ንፋስ ስትገረፍ ነው የቆየችው።
|
Instead, the Dunde ice-core record shows increasing temperatures from 1900 through the early 1950s, decreasing temperatures from the late 1950s through the mid-1970s, then higher temperatures again through last year.
|
በዚህ ፋንታ የዲንዴ የበረዶ ግግር የውስጥ ክፍል መረጃ እንደሚያሳየው ከ1900 እስከ 1950 መጀመሪያዎቹ ድረስ የሙቀት መጨመር ታይቷል፤ ከ1950ዎቹ መጨረሻ እስከ 1970ዎቹ መካከል ድረስ የሙቀት መቀነስ ታይቷል፤ ከዚያም ሙሉውን ያለፈው ዓመት እንደገና ከፍተኛ ሙቀት ታይቷል።
|
In September, Kellogg Co. launched a competing psyllium-fortified cereal called Heartwise.
|
በመስከረም ኪሎግ ኩባንያ ኸርትዋይዝ ተብሎ የሚጠራ በሳይሊየም የተጠናከረ ከጥራጥሬ የተሠራ ጥራት ያለው ምግብ ለገበያ አቀረበ።
|
Thanks to centuries of polishing by Mother Nature -- first in the gentle current of the Orange River that carried the stones from South Africa's interior, then in the cold surf of the ocean, and finally in the coarse sands of the desert -- 98% of the diamonds uncovered are of gem quality.
|
በብዙ ምዕተ ዓመታት አሳምራ ላቀረበችልን እናት ተፈጥሮ ምስጋና ይድረሳትና---መጀመሪያ ደቡብ አፍሪካ በውስጥ የነበረውን የከበረ ድንጋይ ተሸክሞ ለሄደው የብርቱካናማው ወንዝ ገስጋሽ ውሃ ከዚያም ለውቅያኖሱ ቀዝቃዛ ማዕበል፣ በመጨረሻም ለበረሃው ደቃቅ ላልሆነ አሸዋ ምስጋና ይግባቸውና--98% የሚሆነው ገና ያልወጣው እንቁ የከበረ ድንጋይ ጥራት ያለው ነው።
|
Mr. Noriega's relationship to American intelligence agencies became contractual in either 1966 or 1967, intelligence officials say.
|
የሚስተር ኖሬጋ ከአሜሪካ የደኀንነት ኤጀንሲዎች ጋር የተመሠረተው ግንኙነት በ1966 ወይም በ1967 በኮንትራት መልክ የተከናወነ ነበር።
|
It said many thanked the Soviet leader for his "self-control, modesty, culture and ability to hear a speaker out."
|
«ራሳቸውን በመቆጣጠራቸው፣ በትህትናቸው፣ በባህላቸውና ተናጋሪው እስከሚጨርስ ድረስ በማዳመጣቸው» የሶቭየቱን መሪ ብዙዎቹ እንዳመሰገኗቸው ጋዜጣው አትቷል።
|
I'm terrified of more debt, but Mom and Dad will help with the money.
|
ተጨማሪ ዕዳዎችን ማምጣት ያስጨንቀኛል፤ ሆኖም እናቴና አባቴ በመክፈሉ ያግዙኛል።
|
.. Oh, I'm so thankful to be somewhere so nice where I might actually make a difference in people's lives, and I want to keep an open mind and hope it'll last forever, but I have a feeling I'll be restless within a year or so.
|
---ኡህ በሰዎች ህይወት ላይ ተግባራዊ ለውጥ ለማምጣት ከምችልበት ቦታ ላይ በመሆኔ አመሰግናለሁ ለዘላለም እንዲሆን ተስፋ በማድረግ አዕምሮዬን ክፍት አድርጌ እጠብቃለሁ፤ ነገር ግን በአንድ ዓመት ወይም በአጭር ጊዜ ውስጥ ዕረፍት የለሽ እንደምሆን ይሰማኛል።
|
Mr. Turner was troubled enough to cancel the U.S. contract with the rent-a-colonel at the beginning of the Carter administration.
|
ሚስተር ተርነር በካርተር አስተዳደር መነሻ ላይ ዩ.ኤስ በኪራይ-ከሚሠራው ኮሎኔል ጋር ያላትን ኰንትራት ለመሠረዝ ብዙ ተጨንቀው ነበር።
|
Researchers at Ohio State University and Lanzhou Institute of Glaciology and Geocryology in China have analyzed samples of glacial ice in Tibet and say temperatures there have been significantly higher on average over the past half-century than in any similar period in the past 10,000 years.
|
ኦሂዬ ስቴት ዩኒቨርስቲና ላንዝሁ የግላሲኦሎጂ ኢንስቲትዩትና የቻይናው ጂኦክራይኦሎጂ ተመራማሪዎች የቲቤትን ግግር በረዶ በናሙናነት በመውሰድ ከመረመሩ በኋላ እንደተናገሩት ከዚያ ያለው የሙቀት መጠን ባለፉት 10,000 ዓመታት ውስጥ በተመሳሳይ የጊዜ ወቅት ከታየው በበለጠ ባለፈው ምዕተ-ዓመት አጋማሽ ላይ በአማካይ ከፍተኛ ሆኖ ተገኝቷል።
|
There are few factories and no mines.
|
ጥቂት ፋብሪካዎች አሉ፤ ማዕድኖች የሉም።
|
The attacks have intensified since the Colombian government began cracking down on the traffickers in August, trying to prevent their takeover of the country.
|
የኮሎምቢያ መንግሥት በአደዛዥ ዕፅ ሕገወጥ ንግድ አስተላላፊዎች ላይ በነሐሴ ወር ውስጥ ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ ከጀመረ ወዲህ አገሪቷንም እንዳይረከቡ ለመከላከል ባደረገው ሙከራ ውጊያው ተጠናክሯል።
|
And so, I have rejoined the world of the fully employed.
|
ስለዚህ የቋሚ ተቀጣሪነት ዓለምን እንደገና ተቀላቅያለሁ።
|
One could imagine such a lull in the lives of the Arabs before the quadrupling of oil prices.
|
የነዳጅ ዋጋ አራት እጥፍ ከመጨመሩ በፊት በአረቦች ሕይወት ውስጥ ሥራ ቀንሶላቸው የሚታይበትን ሁኔታ መገመት ይቻላል።
|
Or, at least, its heart disease.
|
ወይም ቢያንስ የልብ በሽታን።
|
North Korea said Tuesday that a 1992 agreement with South Korea not to deploy nuclear arms on the Korean Peninsula was nullified, accusing the United States of derailing the deal.
|
የኮሪያን ባሕረ-ገብ መሬት ከኒውክሊየር መሣሪያ ነፃ ለማድረግ በሁለቱ ኮሪያዎች የወጣው መግለጫ በኒውክሊየር ጦር መሣሪያ ለማፈን ዩ.ኤስ በምትከተለው የተንኮልና የጠላትነት ፖሊሲ ምክንያት የማይንቀሳቀስ ሰነድ ሆኗል ሲል የሰሜን ኮሪያው ይፋ ዜና ወኪል ኬሲኤን ኤ አስታውቋል።
|
Secretary of State James Baker, who accompanied President Bush to Costa Rica, told reporters Friday: "I have no reason to deny reports that some Contras ambushed some Sandinista soldiers."
|
ከቡሽ ጋር ወደ ኮስታሪካ አብረው የሄዱት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጀምስ ቤከር አርብ ዕለት ለሪፖርተሮች እንዲህ ብለዋል፣ «ጥቂት ኮንትራዎች በደፈጣ ውጊያ ጥቂት ሳንዳኒስታ ወታደሮችን እንዳጠቁ የሚገልጹ ዘገባዎችን ለመካድ ምንም ምክንያት የለኝም።»
|
Mr. Noriega was accused of ordering in 1985 the beheading of Hugo Spadafora, his most outspoken political opponent and the first man to publicly finger Mr. Noriega on drug trafficking charges.
|
ሚስተር ኖሬጋ የሱን የታወቀ የፖለቲካ ተፎካካሪና አደንዛዥ ዕፅ በማስተላለፍ ወንጀል በሕዝብ ፊት በሚስተር ኖሬጋ ላይ እጣቱን የቀሰረውን የመጀመሪያ ሰው ሁጐ እስፓዳፎራ አንገቱን ተቆርጦ እንዲሞት በ1985 ትዕዛዝ በመስጠቱ ተከሶ ነበር።
|
This proved particularly valuable to the Panamanian government in 1967, when union leaders were planning a May Day march that the government feared could turn violent.
|
የማኀበራት መሪዎች ሜይ ዴይን በሰልፍ ለማክበር ሲያቅዱ መንግሥት አመፅ ይነሣል በማለት ሥጋት አድሮበት በነበረበት ጊዜ ይህ መረጃ በ1967 በፖናማ መንግሥት እጅግ ጠቃሚ እንደነበር ተረጋግጧል።
|
But the Palestinian Authority condemned the attack, saying it would divert international sympathy away from the far higher Palestinian civilian death toll.
|
ነገር ግን የፍልስጤም አስተዳደር በጣም ከፍተኛ በሆነው የፍልስጤም ዜጐች ሞት ቁጥር ሳቢያ አለም አቀፍ የሀዘን ተካፋይ ስሜትን አቅጣጫ የሚያስለውጥ ነው ሲል ጥቃቱን ኮንኖታል።
|
And it questioned the speed with which the Parliament was adopting new legislation, often with a minimum of debate.
|
በአብዛኛው ፓርላማው መጠነኛ ውይይት አድርጐ አዲስ ሕግ የሚያፀድቅበትን ፍጥነት ከጥያቄ ውስጥ አስገብቷል።
|
A spy was born.
|
ሰላይ ተፈጠረ።
|
"The agency has concluded that contamination may be widespread throughout the mushroom-processing industry in China," an FDA spokesman said yesterday.
|
የምግብና መድኃኒት አስተዳደር ትናንት እንደተናገረው «ቻይና ውስጥ እንጉዳይን እያሸገ በሚያወጣው ኢንዱስትሪ ውስጥ የምግብ መመረዝ ጉዳይ በጣም መስፋፋቱን ኤጀንሲው ገልጿል።»
|
Noriega is close to Castro and may once have been his agent.
|
ኖሬጋ ለካስትሮ በጣም ቅርበት አለው፤ ምናልባትም በአንድ ወቅት ወኪላቸው ሳይሆን አልቀረም።
|
Mr. Noriega, by now a lieutenant colonel, expanded his contacts to include the Cubans -- not to mention the Israelis, the Taiwanese and any other intelligence service that came knocking.
|
በአሁኑ ጊዜ ሌተናል ኮሎኔል የሆነው ኖሬጋ በር እያንኳኩ ከመጡት ከእስራኤል፣ ከታይዋንና ከሌሎች የደኀንነት አገልግሎቶች ጋር ይቅርና ከኩባም ጭምር ግንኙነቱን አስፋፉ።
|
The public has a tendency to equate lawful demonstrations with non-violent civil disobedience.
|
ሕዝቡ ሕግን የተከተለ ሰላማዊ ሰልፍን ከአመፅ አልባ ለሕግ አልገዛም ባይነት ጋር አንድ አድርጐ የማየት ዝንባሌ አለው።
|
I hope.
|
ተስፋ አደርጋለሁ።
|
Try as they might, they just can't conceive of life without black workers.
|
የቻሉትን ያህል ቢሞክሩም ያለ ጥቁር ሠራተኞች ሕይወት የሚታሰብ አልሆነላቸውም።
|
Early this century, diamond mining in the magnificent dunes where the Namib Desert meets the Atlantic Ocean was a day at the beach.
|
በዚህ ምዕተ ዓመት መጀመሪያ ናሚብ በረሃ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ጋር በሚገናኝበት አካባቢ በሚገኘው ድንቅ የአሸዋ ክምር የባሕር ዳርቻ አልማዝ የማውጫ ጊዜ ነበር።
|
In the newspapers, on the radio and TV, psyllium is everywhere."
|
በጋዜጦች፣ በሬዲዮና በቲቪ ሳይሊየም በየትም ቦታ ነው።»
|
Although glasnost has given the government-controlled media here much greater freedom to report and criticize, Mr. Gorbachev and other Soviet leaders still regard newspapers and TV as important propaganda tools they can use at will.
|
በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ለነበረው ሚዲያ ለመተቸትና ለመዘገብ ከፍተኛ ነፃነት ቢሰጥም እንኳን ጐርባቾቭና ሌሎች የሶቭየት መሪዎች አሁንም ጋዜጦችንና ቴሌቪዥኖችን እንደፈለጉት የሚጠቀሙባቸው የፕሮፖጋንዳ መሣሪያዎች አድርገው ይቆጥሯቸዋል።
|
Soon, the military became a veritable mafia controlling legal and illegal businesses.
|
ወዲያውኑ ሚሊታሪው ሕጋዊና ሕጋዊ ያልሆኑ የንግድ ሥራዎችን በመቆጣጠር የለየለት ማፊያ ሆነ።
|
Mr. Afanasyev, who isn't an editor, didn't attend.
|
አዘጋጅ ያልነበሩት አፋናሲቭ በስብሰባው አልተሳተፉም።
|
Mr. Noriega's initial retainer was only $50 to $100 a month, plus occasional gifts of liquor or groceries from the American PX, a former intelligence official says.
|
የሚስተር ኖሬጋን የቅድሚያ ክፍያ በወር ከ50 እስከ 100ዶላር ነበር፤ ከዚህም በተጨማሪም አልፎ አልፎ የመጠጥና የሸቀጣ ሸቀጥ ስጦታ በአሜሪካ ፖስታ ቤት የገንዘብ ምንዛሪ በኩል ያገኛል።
|
In order to head off any divisions, Mr. Mandela, in a meeting with his colleagues before they were released, instructed them to report to the ANC headquarters in Lusaka as soon as possible.
|
ከመከፋፈል ለማዳን ሚስተር ማንዴላ ከመፈታታቸው በፊት ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር ባደረጉት ስብሰባ በተቻለ ፍጥነት ወደ ሉሳካ ሄደው ለኤ.ኤን.ሲ ዋና መሥሪያ ቤት እንዲያሳውቁ መመሪያ ሰጥተዋቸው ነበር።
|
Even some of those at the meeting said they did not want Garner leading the interim administration.
|
በስብሰባው ላይ ከነበሩት አንዳንዶቹ እንኳን ጋርነር የጊዜያዊ አስተዳደሩን እንዲመራ የማይፈልጉ መሆናቸውን ተናግረዋል።
|
And in Nicaragua, promises of press freedom by the Sandinistas "have not materialized."
|
ኒካራጓ ውስጥም እንዲሁ የፕሬስ ነፃነት እንደሚሰጥ በሳንዲኒስታዎች የተሰጠው ተስፋ «ተግባራዊ ሳይሆን ቀርቷል።»
|
"None of us can get to the surface."
|
«አንዳችንም ወደ ውሃው ጫፍ ለመድረስ አንችልም»
|
Mr. Sanford was told Mr. Noriega's friend, Mr. Wittgreen, would be handling the shah's security.
|
የሻሁን ደኀንነት ጉዳይ የሚስተር ኖሬጋ ጓደኛ ሚስተር ዊትግሪን እንደሚከታተሉ ለሚስተር ሳንፎርድ ተነግሯቸው ነበር።
|
But John Bolton of the American Enterprise Institute says a Clinton signature in the face of stiff domestic opposition would be meaningless.
|
ነገር ግን የአሜሪካን ኤንተርፕራይዝ ኢንስትትዩት ጆን ቦልተንን ጠቅሶ እንደተናገረው ጠንካራ የውስጥ ተቃውሞ ባለበት ሁኔታ የክሊንተን ፊርማ ትርጉም አልባ ይሆናል።
|
Now, neither side -- the U.S. nor Mr. Noriega -- has an easy out.
|
አሁን ሁለቱም ወገን--ዩ.ኤስም ሆነች ሚስተር ኖሬጋ--ቀላል መንገድ አላቸው።
|
He considered himself intellectually superior to his Peruvian peers, many of whom were wayward sons sent by their well-off families to the highly disciplined, French-modeled academy as a sort of reform school.
|
ከፔሩውያን ጓደኞቹ በትምህርት የበላይነት ያለው አድርጐ ራሱን ይቆጥራል፤ አብዛኛዎቹ ጓደኞቹ ከሀብታም ቤተሰብ የተወለዱና በጥባጭ በመሆናቸውም ከፍተኛ ዲሲኘሊን ወዳለበት፣ እንደ ተሐድሶ ት/ቤት ዓይነት ሆኖ በፈረንሳይ-ሞዴል ወደ ተመሠረተው አካዳሚ የተላኩ ናቸው።
|
The American national anthem played as four tug boats pulled the USS Cole slowly out of Yemen's Southern port of Aden.
|
አራት ጐታች ጀልባዎች የዩ.ኤስን የጦር መርከብ ኮልን በቀስታ እየጐተቱ ከየመን ደቡባዊ ወደብ ከኤደን ሲያወጧት የአሜሪካ ብሔራዊ መዝሙር ተዘመረ።
|
The storytellers traveled among the bands, reminding them of their identity.
|
ተረት ተናጋሪው በትናንሽ ወገን ሊከፋፈሉ በነበሩት ቡድኖች መካከል በመሄድ ስለማንነታቸው እንዲያስቡ አስታወሳቸው።
|
Still, complete and total segregation remains elusive.
|
እስካሁን ፍጹምና አጠቃላይ የሆነ የማግለል ተግባር በተጨባጭ አይታይም።
|
Thousands of Shiites -- who constitute Iraq's most populous religious group but were repressed under Saddam Hussein -- demonstrated in nearby Nasiriyah, chanting ``No to America and no to Saddam!''
|
ብዙ ሕዝብን ያካተተው የሀይማኖት ቡድን ነገር ግን በሳዳም ሁሴን አስተዳደር ወቅት የተጨቆኑት በሺህ የሚቆጠሩ ሺሀይቶች በናሳርያ ከተማ ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ «አይሆንም ለአሜሪካ አይሆንም ለሳዳም» በማለት ሲያዜሙ ነበር።
|
In the process, "Batibot," an archaic Filipino word meaning "strong" or "enduring," has become a powerful advocate of the use of the Filipino language.
|
የጥንት የፊሊፒኖ ቃል የሆነውና «ጠንካራ» ወይም «የሚታገል» የሚል ትርጉም ያለው «ባቲቦት» በሂደት የፊሊፒኖ ቋንቋ አገልግሎት ላይ እንዲውል ጠንካራ ተከራካሪ ሆኗል።
|
"The administration should now state that if the February election is voided by the Sandinistas . . . they should call for military aid," said former Assistant Secretary of State Elliott Abrams.
|
የፌብሯሪው ምርጫ በሳንዳኒስታኖች ከፈረሰ...ወታደራዊ ዕርዳታ ለማግኘት እንዲችሉ መጠየቅ ይኖርባቸዋል በማለት አስተዳደሩ አሁን መግለጽ አለበት» ብለዋል የቀድሞው የውጭ ጉዳይ እረዳት ሚኒስትር ኤሊኦት አብራም።
|
That treaty requires Russia to make further non-nuclear weapons reductions in some areas of the country including breakaway Chechnya.
|
ያ ስምምነት የተገነጠለችውን ቺቺኒያን ጨምሮ በአገሪቱ አንዳንድ ክፍሎች ውስጥ ሩሲያ ከኒውክሌር ውጭ የሆኑትን የጦር መሣሪያዎች ይበልጥ እንድትቀንስ የሚጠይቅ ነው።
|
On Sunday Mr. Putin called on the Russian parliament to quickly ratify the amended Conventional Forces in Europe Treaty.
|
ሚስተር ፑቲን ስለመደበኛ ኃይሎችን አውሮፖ ውስጥ የደረገውን ስምምነት በተመለከተ የወጣውን ማሻሻያ በፍጥነት እንዲያጸድቅ የሩሲያን ፖርላማ እሁድ ዕለት ጠርተዋል።
|
US and Yemeni officials say they believe Islamic militants may have carried out the bombing.
|
የዩ.ኤስና የየመን ባለሥልጣናት ይህን ቦምብ ያፈነዱት እስላማዊ ነውጠኞች መሆናቸውን እንደሚያምኑ ይናገራሉ።
|
"The Caterpillar people aren't too happy when they see their equipment used like that," shrugs Mr. George.
|
«መሣሪያቸው ለዚህ ዓይነቱ ተግባር ውሎ ያዩት የካተርፒላር ሰዎች ደስተኞች አልሆኑም» አለ ሚስተር ጆርጅ ትከሻውን እየነቀነቀ።
|
But the opposition here in the United States is intense.
|
ይሁን እንጂ እዚህ በዩናይትድስቴትስ ያለው ተቃውሞ ኃይለኛ ነው።
|
Since this treasure chest is too big to fit in a bank vault, it has been turned into one.
|
ይህ ሀብት የተቀመጠበት ሳጥን በጣም ትልቅ ስለሆነ ባንክ ውስጥ የነበሩ ዕቃዎች በሚቀመጡበት ቦታ ማስቀመጥ ስለማይቻል ወደ ነበረበት እንዲመለስ ተደርጓል።
|
On Saturday, Palestinians reported more than 30 injuries.
|
ከ30 በላይ ቁስለኞች መኖራቸውን ፍልስጤማውያን ቅዳሜ ዕለት ገልጸዋል።
|
They are also expected to discuss a new Russian proposal for deep cuts in US and Russian long-range missiles.
|
እንዲሁም የዩ.ኤስንና የሩሲያን የረጂም እርቀት ሚሳየሎችን በጣም ለመቀነስ ሩሲያ ባቀረበችው አዲስ ሐሳብ ላይ እንደሚወያዩ ይጠበቃል።
|
Jackals roam the streets at night, and gemsbok, hardy antelope with long straight horns, wander in from the desert to drink from water sprinklers.
|
ቀበሮች በሌሊት በመንገዱ ይዞራሉ፤ ረጅም ቀጥ ያለ ቀንድ ያላቸው ድኩላ የሚመስሉ እንስሳት ከሚርከፈከፈው ውሃ ለመጠጣት ከበረሃ ይመጣሉ።
|
His commanding officer at the Chiriqui Province garrison, Major Omar Torrijos, gave him an intriguing assignment: Mr. Noriega would organize the province's first intelligence service.
|
ቺሪኩይ ክፍለ ሀገር የጦር ሠፈር የእሱ አዛዥ መኮንን የነበረው ሻምበል ኦማር ቶሪጆስ ተንኮል የተሞላበት ሥራ ሰጠው፦ የተሰጠውም ሥራ ሚስተር ኖሬጋ የክፍለ ሀገሩን ዋና የደኀንነት አግልግሎት ያደራጃል የሚል ነበር።
|
"Noriega played U.S. intelligence agencies and the U.S. government like a violin," he says.
|
«ኖሬጋ የዩ.ኤስ የደኀንነት ኤጀንሲዎችንና የዩ.ኤስ መንግሥትን እንደ ቫይኦሊን ተጫውቶባቸዋል»።
|
It is entrenched in the country's colonial bonds to the U.S., in Philippine class structure, in the regional loyalties of its people and in its island geography.
|
ይህ አመለካከት አገሪቷ በዩ.ኤስ ቅኝ ግዛት ሥር በነበረችበት ጊዜ በነበረው ግንኙነት፣ በፊሊፒን መደባዊ መዋቅር፣ ሕዝቡ ለክልሉ ታማኝ በመሆኑና በጂኦግራፊም አገሪቷ ደሴት በመሆኗ አንፃር ሥር የሰደደ ነው።
|
Published everywhere to universal acclaim, doted on like a movie star in the Hispanic world from Barcelona to Ushuaia, Mr. Vargas Llosa could live comfortably on his royalties and console his political conscience with the thought that Peru is a hopeless mess not of his making and that he already did his best to reform it with his magnificently cinematic novel about the years of military dictatorship of his youth, "Conversation in the Cathedral."
|
በላቲን አሜሪካ ከባርሴሎና እስከ ኡሿያ በሚኖሩ የእስፔን ዘሮች ዘንድ እንደ ኮከብ የፊልም ተዋናይ በተቆጠረበት፣ በሁሉም ዘንድ ተቀባይነትን በማግኘት የትም ቦታ በሚታተመው መጽሐፉ በሚያገኘው የደራሲ ዋጋ ሚስተር ቫርጋስ ሎሳ ተንደላቆ የሚኖርና ፔሩም ለእሱ የማትስማማ የተመሰቃቀለ ሕይወት ያለባት ተስፋ ቢስ አገር እንደሆነች በመቁጠር ለፖለቲካዊ ንቃተ ኀሊናው መፅናኛ በማድረግ መኖር ይችል ነበር፤ ይህንንም «ካቴድራል ውስጥ የተደረገ ጭውውት» በሚል ርዕስ በወጣትነት ዘመኑ አገሪቱ በወታደራዊ አምባገነንነት ሥር በነበረችባቸው ዓመታት ስለነበረው ሁኔታ በጣም አስደናቂ በሆነ ድራማዊ አቀራረብ ተሃድሶአዊ እንድታመጣ የተቻለውን ሁሉ አድርጓል።
|
The trial opened Wednesday and has been suspended until Monday.
|
የፍርድ አሰጣጡ ረቡዕ ዕለት ተጀምሮ እስከ ሰኞ ድረስ እንዲዘገይ ተደርጓል።
|
Huge machines that look as though they came from the Star Wars desert-battle scene lumber among the dunes.
|
ከበረሃ የውጊያ ቦታ ላይ ከሰማይ በተተኮሱ መሣሪያዎች የተመቱ ይመስል ግዙፍ ማሽኖች በክምር አሸዋዎች መካከል ወድቀው ይገኛሉ።
|
But the ice-core samples aren't definitive proof that the so-called greenhouse effect will lead to further substantial global heating, Mr. Thompson acknowledged.
|
ነገር ግን የግግር በረዶው የውስጥ ክፍል ናሙና የመስታወት ቤት /ግሪን ሐውስ/እየተባለ የሚጠራው የሚያስከትለው ውጤት ወደ ላቀ ዓለም አቀፋዊ ሙቀት ያመራል ለሚለው ሐሳብ አስተማማኝ ማረጋገጫ አለመሆኑን ቶማስ አምነዋል።
|
But the sense of urgency for this meeting matches the rage felt by both Israelis and Palestinians after yesterday's violence.
|
የዚህ ስብሰባ አጣዳፊነት በእስራኤላውያንም ሆነ በፍልስጤማውያን ላይ የትላንትናው ሁከት ካስነሳው ቁጣ ጋር ተገጣጥሟል።
|
Meanwhile the Wall Street Journal reported that several British and US oil companies have quietly advised US and British forces on how oil fields operate so they could safeguard the fields in Iraq.
|
ከዚሁ ዜና ጋር በተያያዘ የዋል ስትሪት ጆርናል እንደዘገበው በርካታ የእንግሊዝና የአሜሪካ የነዳጅ ድርጅቶች የአሜሪካንና የእንግሊዝን ጦር ሀይሎች የነዳጅ መሬቶች እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውሉና ለመጠበቅ ያስችል ዘንድ በዝግታ መክረዋቸዋል።
|
What he will accomplish is making a clear statement that the United States not only in the former Yugoslavia, not only in Rwanda, not only in Cambodia, not only in Sierra Leone, where the administration has supported efforts at justice, but worldwide the United States supports the rule of law and supports holding those accused of genocide to account under the highest standards of due process.
|
ፕሬዚዳንቱ በዚህ የሚቀዳጁት ነገር ቢኖር በቀድሞዋ ዩጐዝላቪያ፣ በሩዋንዳ፣ በካምቦዲያ፣ በሴራሊዮን፣ የዮናይትድስቴትስ አስተዳደር ለፍትህ የተደረጉ ጥረቶችን መደገፉን ብቻ ሳይሆን፣ በአለም ዙሪያ ሁሉ ዮናይትድስቴትስ የህግ የተዢነትን በመደገፍ በዘር ጭፈጨፋ የተከሰሱትን ሁሉ በከፍተኛ ደረጃ የህግ ሒደት ተጠያቂ እንደሆኑ ማድረግን በግልፅ ማሳወቃቸው ነው።
|
Currently, there is a lull in the psyllium war.
|
በአሁኑ ጊዜ የሳይሊየም ጦርነት የቀዘቀዘ ይመስላል።
|
The politician appearing is highly controversial and has recently generated a good deal of rancor amid certain groups.
|
ፖለቲከኛው በቴሌቪዥን መቅረቡ በጣም አከራካሪ ነበር፤ እና በቅርቡም በአንዳንድ ቡድኖች መካከል ከፍተኛ ጥላቻ አትርፏል።
|
"If apartheid means you want cheap black labor and all the comforts that go with it, but you also want to exclude the blacks from social and political integration, then these are two contradictions that can't go on forever," says Mr. Verwoerd.
|
«የዘር መድልዎ ማለት እርካሽ የጥቁር ጉልበትና ከዚህም ጋር ተያይዘው የሚሄዱ ድሎቶችን መፈለግ ከሆነ ግን ደግሞ ጥቁሮችን በማኀበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ እንዳይገቡ ለማግለል የምትፈልግ ከሆነ ስለዚህ እነዚህ ሁለት ተቃራኒ ጉዳዮች ለምንጊዜውም ሊቀጥሉ አይችሉም» ብሏል ሚስተር ቬርወርድ።
|
The 6 1/2-foot-tall turtle, Pong Pagong, is a character who stars in the children's television show "Batibot."
|
ስድስት ተኩል ጫማ እርዝመት ያለውና ፖንግ ፖጐንግ ተብሎ የሚጠራው ኤሊ በልጆች የቴሌቪዥን ፕሮግራም «ባቲቦት» ኮከብ ሆኖ የሚሠራ ባዶ ባሕሪ ነው።
|
Keeping on, with or without rain, by land or by water, climbing up the mountain slopes or climbing down the ravines."
|
በመቀጠል፣ በዝናብ ወይም ያለ ዝናብ፣ በየብስ ወይም በውሃ፣ ወደተራራው ይወጣል፣ ወደገደሉ ይገባል።»
|
"Canada could do plenty of things to get serious about Latin America without running the risk of getting caught in the cross fire" between the U.S. and Latin American members of the OAS, said Jeffrey Simpson, a columnist in Toronto's Globe & Mail newspaper.
|
«ካናዳ» በዩ.ኤስና በላቲን አሜሪካ የድርጅቱ አባላት መካከል «በሚጐርፍባት ጥያቄ ሳትዋከብ ስለላቲን አሜሪካ ኮስታራ አቋም ለመያዝ ብዙ ነገሮችን መሥራት ትችላለች» ብሏል የቶሮንቶ ግሎብና ሜል አምድ አዘጋጅ ጀፍሬ ሲምኘሰን።
|
The Orange Workers are just putting this preaching into practice.
|
የኦሬንጅ ሠራተኞች ይህን ስብከት ወደ ተግባር እየለወጡት ነው።
|
Many of these cases are in sub-Saharan Africa where infected mothers are transmitting the virus to their babies during delivery.
|
ይህም ሁኔታ ጐልቶ የታየው በበሽታው የተያዙ እናቶች በሚወልዱበት ጊዜ በሽታውን ወደ ልጆቻቸው በሚያስተላልፉባቸው ከሳሃራ በታች ባሉ አገሮች ነው።
|
Demonstrations are particularly apt to degenerate into criminal conduct when they leave the site of the grievance and become mobile.
|
ሰላማዊ ሰልፎች የተነሱበትን ቅሬታ ትተው እንደ ሁኔታው ተለዋዋጭ በሚሆኑበት ጊዜ በተለይ ወደ ወንጀለኛነት ጠባይ ለማዝቀጥ ተስማሚ ናቸው።
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.