source
stringlengths
4
1.75k
target
stringlengths
4
1.75k
src_lang
stringclasses
15 values
tgt_lang
stringclasses
15 values
Two other Oromo singers, who asked to remain anonymous for fear of retribution, told this author over Facebook chat that they have been under intense surveillance since anti-government protests began in the region in November.
ሁለት ሥማቸው ለደኅንነታቸው ሲባል እንዳይገለጽ የፈለጉ የኦሮምኛ ዘፋኞችም፣ ለዚህ ጽሑፍ ጸሐፊ ሕዳር ወር ላይ የአደባባይ ተቃውሞው ከተጀመረ ወዲህ በጥብቅ ክትትል ውስጥ እንደሚገኙ ነግረውታል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
So Aaron stretched out his hand over the waters of Egypt, and the frogs began to come up and to cover the land of Egypt.
ስለዚህ አሮን በግብፅ ውኃዎች ላይ እጁን ሰነዘረ፤ እንቁራሪቶቹም እየወጡ የግብፅን ምድር መውረር ጀመሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
Yahweh said to Moses, "Go to the people, and sanctify them today and tomorrow, and let them wash their garments,
እግዚአብሔርም ሙሴን አለው። ወደ ሕዝቡ ሂድ፥ ዛሬና ነገም ቀድሳቸው፥ ልብሳቸውንም ይጠቡ፤
eng_Latn
amh_Ethi
Women and children in particular are at greater health and livelihood risks since they are often tasked with cooking and collecting fuelwood.
በተለይ ሴቶች እና ህጻናት በማብሰል እና የማገዶ እንጨት የማሰባሰብ ስራ ስለሚሰሩ ለበለጠ በጤና እና አኗኗሩ ባህሉ ላይ ለብሽታ አደጋ ተጋላጭ ናቸው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Most common symptoms: fever, cough, tiredness, loss of taste or smell.
በጣም የተለመዱ ምልክቶች፡- ትኩሳት፣ ሳል፣ የድካም ስሜት፣ ጣዕም ወይም ሽታ ማጣት፤
eng_Latn
amh_Ethi
These deputies supplied food to King Solʹo·mon and to everyone who ate at the table of King Solʹo·mon. Each was responsible for his month and saw to it that nothing was lacking.
እነዚህ አስተዳዳሪዎች ለንጉሥ ሰለሞንና ከንጉሥ ሰለሞን ማዕድ ለሚመገቡት ሁሉ ቀለብ ያቀርቡ ነበር። እያንዳንዳቸውም በተመደበላቸው ወር የሚጠበቅባቸውን ያቀርቡ የነበረ ሲሆን ምንም ነገር እንዳይጓደል ጥንቃቄ ያደርጉ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
also that everyone should eat and drink and find enjoyment for all his hard work. It is the gift of God.
ደግሞም ለሰው ከመብላትና ከመጠጣት እንዲሁም ተግቶ በሚሠራው ሥራ ሁሉ ደስታ ከማግኘት የተሻለ ነገር የለም። ይህ የአምላክ ስጦታ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
One day E·liʹsha went to Shuʹnem, where there was a prominent woman, and she urged him to eat a meal there. As often as he would pass by, he would stop there to eat.
አንድ ቀን ኤልሳዕ ወደ ሹነም ሄደ፤ በዚያም አንዲት ታዋቂ ሴት ነበረች፤ እሷም ምግብ እንዲበላ አጥብቃ ለመነችው። እሱም በዚያ ባለፈ ቁጥር ምግብ ለመብላት ወደዚያ ጎራ ይል ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Therefore shall Zion for your sake be plowed as a field, and Jerusalem shall become heaps, and the mountain of the house as the high places of the forest.
ስለዚህ በእናንተ ምክንያት ጽዮን እንደ እርሻ ትታረሳለች፥ ኢየሩሳሌምም የድንጋይ ክምር ትሆናለች፥ የቤቱም ተራራ እንደ ዱር ከፍታ ይሆናል።
eng_Latn
amh_Ethi
Such is the recompense of God’s enemies—the Fire—where they will have their permanent home, in recompense for having disregarded Our revelations.
ይህ የአላህ ጠላቶች ፍዳ ነው፡፡ እሳት በውስጧ ለእነርሱ የዘላለም መኖሪያ አገር አልላቸው፡፡ ከአንቀጾቻችን ይክዱ በነበሩት ምንዳን (ይምመነዳሉ)፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Noting the role the polio infrastructure plays in broader public health efforts, delegates urged this infrastructure to be transitioned into national health plans in a context-specific manner.
የፖሊዮ መሠረተ ልማት በሕዝብ ጤና ላይ ያለውን ሰፊ ሚና በመገንዘብ ወደ ብሔራዊ የጤና ዕቅዶች እንዲሸጋገር ልዑካን አሳሰቡ።
eng_Latn
amh_Ethi
And Joseph came in unto them in the morning, and looked upon them, and, behold, they were sad.
ዮሴፍም ማልዶ ወደ እነርሱ ገባ፥ እነሆም አዝነው አያቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
The popular and controversial Twitter user got Salafi MP Walid AlTabtabai to tweet the news.
ታወቂውን እና አወዛጋቢ ሳሊፊ የፓርላማ አባል ዋሊድ አልታባቲበያ ዜናውን በተዊተር አሰራጨው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Or, “who has first given to him, so that it must be repaid to him?”
ወይስ “መልሶ ይከፍለው ዘንድ ለእሱ ያበደረ ማን ነው?”
eng_Latn
amh_Ethi
Opening and alleging, that Christ must needs have suffered, and risen again from the dead; and that this Jesus, whom I preach unto you, is Christ.
ሲተረጉምም ክርስቶስ መከራ እንዲቀበልና ከሙታን እንዲነሣ ይገባው ዘንድ እያስረዳ። ይህ እኔ የምሰብክላችሁ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው ይል ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
And they say : wherefore hath not this Qur 'an been revealed to a man of the two cities who was great .
« ይህም ቁርኣን ከሁለቱ ከተሞች በታላቅ ሰው ላይ አይወረድም ኖሯልን ? » አሉ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Until, when they came upon the Valley of Ants, an ant said, “O ants! Go into your nests, lest Solomon and his troops crush you without noticing.”
በጉንዳንም ሸለቆ በመጡ ጊዜ አንዲት ጉንዳን «እናንተ ጉንዳኖች ሆይ! ወደ መኖሪያዎቻችሁ ግቡ፡፡ ሱለይማንና ሰራዊቱ እነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ አይሰባብሩዋችሁ» አለች፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Jehovah’s faithful servants on earth, his Witnesses, make up an organization that is indeed exceptional.
በምድር ላይ ያሉ የይሖዋ ታማኝ አገልጋዮችን ወይም ምሥክሮቹን ያቀፈ አንድ ልዩ ድርጅት አለ።
eng_Latn
amh_Ethi
Then Je·hoʹash was laid to rest with his forefathers and was buried in Sa·marʹi·a with the kings of Israel; and his son Jer·o·boʹam became king in his place.
በመጨረሻም ኢዮዓስ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ ከእስራኤልም ነገሥታት ጋር በሰማርያ ተቀበረ፤ ልጁም ኢዮርብዓም በእሱ ምትክ ነገሠ።
eng_Latn
amh_Ethi
For the time that has passed by is sufficient for you to have done the will of the nations when you carried on in acts of brazen conduct, unbridled passions, overdrinking, wild parties, drinking bouts, and lawless idolatries.
ዓይን ባወጣ ምግባር፣ ልቅ በሆነ የሥጋ ፍላጎት፣ ከልክ በላይ በመጠጣት፣ መረን በለቀቀ ድግስ፣ በመጠጥ ግብዣዎችና በአስጸያፊ የጣዖት አምልኮ በመካፈል የአሕዛብን ፈቃድ የፈጸማችሁበት ያለፈው ጊዜ ይበቃል።
eng_Latn
amh_Ethi
In January 2023, an official request was submitted to WHO on behalf of 32 Member States.
በጥር 2023፣ 32 አባል ሀገራትን በመወከል ለደብሉውኤችኦ ይፋዊ ጥያቄ ቀረበ።
eng_Latn
amh_Ethi
We do not abrogate a verse or cause it to be forgotten except that We bring forth [ one ] better than it or similar to it . Do you not know that Allah is over all things competent ?
ከአንቀጽ ብንለውጥ ወይም እርሷን ብናስረሳህ ከርሷ የሚበልጥን ወይም ብጤዋን እናመጣለን ፤ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ከሃሊ ( ቻይ ) መኾኑን አታውቅምን ?
eng_Latn
amh_Ethi
Say : ' Have you considered your associates on whom you call , apart from God ? Show me what they have created in the earth ; or have they a partnership in the heavens ? '
በላቸው « እነዚያን ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውን ተጋሪዎቻችሁን አያችሁን ? ከምድር ምንን እንደ ፈጠሩ አሳዩኝ ፡ ፡ ወይስ ለእነርሱ በሰማያት ውስጥ ሽርክና አላቸውን ? ወይስ መጽሐፍን ሰጠናቸውና እነርሱ ከርሱ በግልጽ አስረጅ ላይ ናቸውን ? አይደለም በደለኞች ከፊላቸው ከፊሉን ማታለልን እንጂ አይቀጥሩም ፡ ፡ »
eng_Latn
amh_Ethi
Keep on the watch, therefore, for you do not know when the master of the house is coming, whether late in the day or at midnight or before dawn or early in the morning,
ስለዚህ የቤቱ ጌታ፣ በምሽት ይሁን በእኩለ ሌሊት ወይም ዶሮ ሲጮኽ ይሁን ከመንጋቱ በፊት፣ መቼ እንደሚመጣ ስለማታውቁ ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ፤
eng_Latn
amh_Ethi
“Make the place of your tent more spacious. Stretch out the tent cloths of your grand tabernacle. Do not hold back, lengthen your tent cords,And make your tent pins strong.
“የድንኳንሽን ቦታ አስፊ። ታላቅ የሆነውን የማደሪያ ድንኳንሽን ሸራዎች ዘርጊ። ፈጽሞ አትቆጥቢ፤ የድንኳንሽን ገመዶች አስረዝሚ፤ካስማዎችሽንም አጠንክሪ።
eng_Latn
amh_Ethi
WHO releases AI ethics and governance guidance for large multi-modal models
የዓለም ጤና ድርጅት ለትላልቅ ባለብዙ ሞዴል ሞዴሎች የ ኤአይ ሥነ-ምግባር እና የአስተዳደር መመሪያን ያወጣል
eng_Latn
amh_Ethi
He made the altar of burnt offering out of acacia wood. It was square, five cubits long, five cubits wide, and three cubits high.
እሱም የሚቃጠል መባ የሚቀርብበትን መሠዊያ ከግራር እንጨት ሠራ። ርዝመቱ አምስት ክንድ፣ ወርዱም አምስት ክንድ ሲሆን አራቱም ጎኖቹ እኩል ነበሩ፤ ከፍታው ደግሞ ሦስት ክንድ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Or add to it; and chant the Quran rhythmically.
ወይም በእርሱ ላይ ጨምር፡፡ ቁርኣንንም በዝግታ ማንበብን አንብብ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
No physical volumes were selected. Extension of the volume group has been aborted.
ምንም አካላዊ ይዘት አልተመረጠም። የይዘት ግሩፑን መቀጠሉ ተሰረዟል።
eng_Latn
amh_Ethi
Brace yourself, please, like a man;I will question you, and you inform me.
እስቲ እንደ ወንድ ወገብህን ታጠቅ፤እኔ እጠይቅሃለሁ፤ አንተም ንገረኝ።
eng_Latn
amh_Ethi
And they forsook the LORD, and served Baal and Ashtaroth.
እግዚአብሔርንም ትተው በኣልንና አስታሮትን አመለኩ።
eng_Latn
amh_Ethi
For many bare false witness against him, but their witness agreed not together.
ብዙዎች በሐሰት ይመሰክሩበት ነበርና፥ ምስክርነታቸው ግን አልተሰማማም።
eng_Latn
amh_Ethi
And on the fifth day nine bullocks, two rams, and fourteen lambs of the first year without spot:
በአምስተኛውም ቀን ዘጠኝ ወይፈኖች፥ ሁለት አውራ በጎች፥ ነውር የሌለባቸውን አሥራ አራት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥
eng_Latn
amh_Ethi
“I have heard the prophets who are prophesying lies in my name say, ‘I had a dream! I had a dream!’
“‘ሕልም አይቻለሁ! ሕልም አይቻለሁ!’ እያሉ በስሜ የሐሰት ትንቢት የሚናገሩ ነቢያትን ቃል ሰምቻለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
During protests in Indianapolis, two people are shot dead and two others injured after unidentified assailants open fire against protesters.
በኢንዲያናፖሊስ በተነሳው ተቃውሞ ማንነታቸው ያልታወቁ አጥቂዎች በተቃዋሚዎች ላይ በከፈቱት ተኩስ ሁለት ሰዎች በጥይት ተመተው ሲሞቱ ሌሎች ሁለት ደግሞ ቆስለዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
which my soul still seeks; but I have not found. One man among a thousand have I found; but I have not found a woman among all those.
ነፍሴ እስከ ዛሬ ድረስ ትሻታለች፥ ነገር ግን አላገኘሁም፤ ከሺህ ወንዶች አንድ አገኘሁ፥ ከእነዚያ ሁሉ መካከል ግን አንዲት ሴት አላገኘሁም።
eng_Latn
amh_Ethi
But it is the spirit in people,The breath of the Almighty, that gives them understanding.
ሆኖም ለሰዎች ማስተዋል የሚሰጠው በውስጣቸው ያለው መንፈስ፣ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ እስትንፋስ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
This [is] a faithful saying and worthy of all acceptation.
ይህ ቃል የታመነ ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤
eng_Latn
amh_Ethi
Now the queen, by reason of the words of the king and his lords, came into the banquet house: and the queen spake and said, O king, live for ever: let not thy thoughts trouble thee, nor let thy countenance be changed:
ንግሥቲቱም ስለ ንጉሡና ስለ መኳንንቱ ቃል ወደ ግብዣ ቤት ገባች፤ ንግሥቲቱም ተናገረች እንዲህም አለች። ንጉሥ ሆይ፥ ሺህ ዓመት ንገሥ፤ አሳብህ አያስቸግርህ፥ ፊትህም አይለወጥ።
eng_Latn
amh_Ethi
Also, thou son of man, the children of thy people still are talking against thee by the walls and in the doors of the houses, and speak one to another, every one to his brother, saying, Come, I pray you, and hear what is the word that cometh forth from the LORD.
አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ የሕዝብህ ልጆች በቅጥር አጠገብና በቤት ደጆች ውስጥ ስለ አንተ ይናገራሉ፥ እርስ በርሳቸውም፥ አንዱ ከአንዱ ጋር። እንሂድና እግዚአብሔር ያለው ቃል ምን እንደ ሆነ እንስማ ብለው ይናገራሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
O Jerusalem, Jerusalem, which killest the prophets, and stonest them that are sent unto thee; how often would I have gathered thy children together, as a hen [doth gather] her brood under [her] wings, and ye would not!
ኢየሩሳሌም፥ ኢየሩሳሌም፥ ነቢያትን የምትገድል ወደ እርስዋ የተላኩትንም የምትወግር፥ ዶሮ ጫጩቶችዋን በክንፎችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ፥ እናንተም አልወደዳችሁም።
eng_Latn
amh_Ethi
And there was a widow in that city; and she came unto him, saying, Avenge me of mine adversary.
በዚያችም ከተማ አንዲት መበለት ነበረች፥ ወደ እርሱም እየመጣች። ከባላጋራዬ ፍረድልኝ ትለው ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
you yourselves as living stones are being built up into a spiritual house to be a holy priesthood, in order to offer up spiritual sacrifices acceptable to God through Jesus Christ.
እናንተ ራሳችሁ ቅዱሳን ካህናት ለመሆን እንደ ሕያዋን ድንጋዮች መንፈሳዊ ቤት ለመሆን እየተገነባችሁ ነው፤ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት ያለው መንፈሳዊ መሥዋዕት ማቅረብ ትችሉ ዘንድ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Then God said: “Let the waters under the heavens be collected together into one place, and let the dry land appear.” And it was so.
በመቀጠልም አምላክ “ከሰማያት በታች ያሉት ውኃዎች አንድ ቦታ ላይ ይሰብሰቡና ደረቁ መሬት ይገለጥ” አለ። እንዳለውም ሆነ።
eng_Latn
amh_Ethi
I will bring the Egyptian captives back to the land of Pathʹros, to the land of their origin, and there they will become an insignificant kingdom.
የተማረኩትን ግብፃውያን ወደ ትውልድ አገራቸው ወደ ጳትሮስ ምድር መልሼ አመጣቸዋለሁ፤ በዚያም ደካማ መንግሥት ይሆናሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Howl, ye ships of Tarshish: for your strength is laid waste.
እናንተ የተርሴስ መርከቦች ሆይ፥ ምሽጋችሁ ፈርሶአልና ዋይ በሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Then Ezra arose, and made the chiefs of the priests, the Levites, and all Israel, to swear that they would do according to this word. So they swore.
ዕዝራም ተነሣ፤ አለቆቹንና ካህናቱን ሌዋውያኑንም እስራኤልንም ሁሉ እንደዚህ ቃል ያደርጉ ዘንድ አማለ፤ እነርሱም ማሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
And as the toes of the feet were partly of iron and partly of clay, so the kingdom will be partly strong and partly fragile.
የእግሮቹ ጣቶች ከፊሉ ብረት፣ ከፊሉ ሸክላ እንደሆኑ ሁሉ ይህም መንግሥት በከፊል ብርቱ፣ በከፊል ደግሞ ደካማ ይሆናል።
eng_Latn
amh_Ethi
So now, reform your ways and your actions and obey the voice of Jehovah your God, and Jehovah will change his mind concerning the calamity that he has spoken against you.
እንግዲያው አሁን መንገዳችሁንና ድርጊታችሁን አስተካክሉ፤ የአምላካችሁንም የይሖዋን ቃል ስሙ፤ ይሖዋም በእናንተ ላይ አመጣዋለሁ ብሎ የተናገረውን ጥፋት ይተወዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Now in the fifth year of Je·hoiʹa·kim son of Jo·siʹah, the king of Judah, in the ninth month, all the people in Jerusalem and all the people who came into Jerusalem from the cities of Judah proclaimed a fast before Jehovah.
የኢዮስያስ ልጅ የሆነው የይሁዳ ንጉሥ ኢዮዓቄም በነገሠ በአምስተኛው ዓመት፣ በዘጠነኛው ወር በኢየሩሳሌም ያለው ሕዝብ ሁሉና ከይሁዳ ከተሞች ወደ ኢየሩሳሌም የመጣው ሕዝብ ሁሉ በይሖዋ ፊት ጾም አወጀ።
eng_Latn
amh_Ethi
Now as he was saying these things, a woman from the crowd called out to him: “Happy is the womb that carried you and the breasts that nursed you!”
ይህን እየተናገረ ሳለ ከሕዝቡ መካከል አንዲት ሴት ድምፅዋን ከፍ አድርጋ “አንተን የተሸከመች ማህፀንና የጠባሃቸው ጡቶች ደስተኞች ናቸው!” አለችው።
eng_Latn
amh_Ethi
Muscle aches and pains are a common feature. Severe watery diarrhoea, abdominal pain and cramping, nausea and vomiting can begin on the third day. Diarrhoea can persist for a week. The appearance of patients at this phase has been described as showing “ghost-like” drawn features, deep-set eyes, expressionless faces and extreme lethargy. A non-itchy rash has been noted between 2 and 7 days after the onset of symptoms. Many patients develop severe haemorrhagic manifestations within 7 days, and fatal cases usually have bleeding, often from multiple areas. Fresh blood in vomitus and faeces is often accompanied by bleeding from the nose, gums and vagina. Spontaneous bleeding at venepuncture sites (where intravenous access is obtained to give fluids or obtain blood samples) can be particularly troublesome. During the severe phase of illness, patients have sustained high fevers. Involvement of the central nervous system can result in confusion, irritability and aggression.
የጡንቻ ሕመም እና ሕመም የተለመደ ባህሪ ነው። ከባድ ፈሳሽ ተቅማጥ፣ የሆድ ሕመም እና እብጠት፣ ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ በሦስተኛው ቀን ሊጀምር ይችላል። ተቅማጥ ለአንድ ሳምንት ሊቆይ ይችላል። በዚህ ደረጃ ላይ የሚገኙ ታካሚዎች የሚታዩበት ሁኔታዎች "እንደ መንፈስ" የሚሳቡ ገጽታዎች፣ ጥልቅ ዓይኖች፣ መግለጫ የሌላቸው ፊቶችና በጣም መልፈስፈስ ተብሎ ተገልጿል። የበሽታው ምልክቶች ከታዩ ከ 2 እስከ 7 ቀናት በኋላ የሚነድ ያልሆነ ብጕር ታይቷል። ብዙ ታካሚዎች በ 7 ቀናት ውስጥ ከባድ የደም መፍሰስ መገለጫዎችን ያዳብራሉ፣ እና ብዙውን ጊዜ ከብዙ አካባቢዎች የሚመጡ ለሞት የሚዳረጉ ጒዳዮች የደም መፍሰስ አላቸው። ትኩስ ደም ማስታወክ አና ከሰገራ እንዲሁም ብዙውን ጊዜ ከአፍንጫ፣ ከድድና ከብልት ውስጥ ደም ይፈሳል። በቫኔፓንክቸር ቦታዎች( ፈሳሾችን ለመስጠት ወይም የደም ናሙናዎችን ለመውሰድ የደም ቧንቧ መዳረሻ በሚገኝበት ቦታ) በራሱ የሚከሰት የደም መፍሰስ በተለይ ችግር ሊሆን ይችላል። በሽታው በከባድ ደረጃ ላይ በሚገኝበት ወቅት ታካሚዎች ከፍተኛ ትኵሳት ያጋጥማቸዋል። የማዕከላዊው የነርቭ ሥርዓት ተሳትፎ ግራ መጋባት፣ ብስጭት እና ጥቃት ሊያስከትል ይችላል።
eng_Latn
amh_Ethi
Conjunctivitis has also been reported in influenza A(H7).
በተጨማሪም የዓይን ማዠት ሕመም በኢንፍሉዌንዛ ኤ (ኤች7) ውስጥ እንዳለ ተዘግቧል።
eng_Latn
amh_Ethi
David defeated Had·ad·eʹzer the son of Reʹhob the king of Zoʹbah as he was on his way to restore his authority at the Eu·phraʹtes River.
የሬሆብ ልጅ የሆነው የጾባህ ንጉሥ ሃዳድኤዜር በኤፍራጥስ ወንዝ ላይ ያለውን የበላይነት ዳግመኛ ለማረጋገጥ በሄደ ጊዜ ዳዊት ድል አደረገው።
eng_Latn
amh_Ethi
It will be for the sanctified priests from the sons of Zaʹdok, those who took care of their responsibilities toward me and did not go astray when the Israelites and the Levites went astray.
ይህ የሳዶቅ ልጆች ለሆኑት የተቀደሱ ካህናት ይሆናል፤ እነሱ በእኔ ፊት ያለባቸውን ኃላፊነት ተወጥተዋል፤ እንዲሁም እስራኤላውያንና ሌዋውያን በባዘኑ ጊዜ ከእነሱ ጋር አልባዘኑም።
eng_Latn
amh_Ethi
The Attorney General may:
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ፦
eng_Latn
amh_Ethi
General Mills Inc., the food giant, launched a breakfast cereal called Benefit, containing psyllium, oat, wheat and beet bran; the words, "reduce cholesterol" were prominently displayed on its package.
በምግብ ረገድ ግዙፍ የሆነው የጄኔራል ሚልስ አክሲዮን ማኀበር ሳይሊየም፣ አጃ፣ ስንዴና ጣፋጭ ሥር የሚገኙበት ቤነፊት ተብሎ የሚጠራ የቁርስ ምግብ ማቅረበ ጀመረ፤ በታሸገበት ወረቀት ላይም ዓይን በሚስብ መልክ «የኮሌስትሮል መጠንዎን ይቀንሱ» የሚል ቃል ተጽፎበታል።
eng_Latn
amh_Ethi
The angels said, “O Mary, God has chosen you, and has purified you. He has chosen you over all the women of the world.
መላእክትም ያሉትን (አስታውስ)፡፡ «መርየም ሆይ! አላህ በእርግጥ መረጠሸ፡፡ አነጻሽም፡፡ በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ፡፡»
eng_Latn
amh_Ethi
The prince of the eunuchs said to Daniel, I fear my lord the king, who has appointed your food and your drink: for why should he see your faces worse looking than the youths who are of your own age? so would you endanger my head with the king.
የጃንደረቦቹም አለቃ ዳንኤልን። መብሉንና መጠጡን ያዘዘላችሁን ጌታዬን ንጉሡን እፈራለሁ፤ በዕድሜ እንደ እናንተ ካሉ ብላቴኖች ይልቅ ፊታችሁ ከስቶ ያየ እንደ ሆነ፥ ከንጉሡ ዘንድ በራሴ ታስፈርዱብኛላችሁ አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
Verily, verily, I say unto thee, When thou wast young, thou girdedst thyself, and walkedst whither thou wouldest but when thou shalt be old, thou shalt stretch forth thy hands, and another shall gird thee, and carry [thee] whither thou wouldest not.
እውነት እውነት እልሃለሁ፥ አንተ ጐልማሳ ሳለህ ወገብህን በገዛ ራስህ ታጥቀህ ወደምትወደው ትሄድ ነበር፤ ነገር ግን በሸመገልህ ጊዜ እጆችህን ትዘረጋለህ፥ ሌላውም ያስታጥቅሃል ወደማትወደውም ይወስድሃል አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
Therefore, the characteristic curve is altered and becomes completely different.
ስለዚህ የባህሪ ከርቩ ተቀየረና ሙሉ ለሙሉ ሌላ ሆነ።
eng_Latn
amh_Ethi
each silver dish weighing 130 shekels and each bowl weighing 70 shekels, all the silver of the vessels amounting to 2,400 shekels by the standard shekel of the holy place;
እያንዳንዱ የብር ሳህን 130 ሰቅል፣ እያንዳንዱም ጎድጓዳ ሳህን 70 ሰቅል ይመዝን ነበር፤ ዕቃዎቹ የተሠሩበት ብር በአጠቃላይ፣ እንደ ቋሚ መለኪያ ሆኖ በሚያገለግለው በቅዱሱ ስፍራ ሰቅል መሠረት 2,400 ሰቅል ነበር፤
eng_Latn
amh_Ethi
See how numerous my enemies areAnd how violent their hatred is for me.
ጠላቶቼ ምን ያህል ብዙ እንደሆኑ ተመልከት፤ምን ያህል አምርረው እንደሚጠሉኝም እይ።
eng_Latn
amh_Ethi
This poses a growing risk, leaving populations in these fragile states vulnerable to polio outbreaks.
ይህ ስጋት እየጨመረ በመምጣቱ፣ በእነዚህ ደካማ ግዛቶች ውስጥ ያሉ ህዝቦች ለፖሊዮ ወረርሽኝ ተጋላጭ እንዲሆኑ ያደርጋል።
eng_Latn
amh_Ethi
PKDL heals spontaneously in most cases in Africa but rarely in patients in India. Treatment: Antileishmanial treatment depends on the causative species and the condition of the patient (e.g. pregnancy, immunosuppression). Regardless of the causative Leishmania species, antileishmanial treatment cannot provide a sterile cure, and the parasite remains in the human body and can cause a relapse when there is immunosuppression. Treatment is complex and should be administered by highly experienced health personnel. Most antileishmanial medicines are injectable.
ፒኬዲኤል በአፍሪካ ውስጥ በአብዛኛዎቹ ጉዳዮች በራሱ ይድናል ነገር ግን በሕንድ ውስጥ ባሉ ሕመምተኞች ውስጥ እምብዛም አይደለም። ህክምና: ፀረ-ሊሽማኒያ ህክምና የሚወሰነው በሽታውን ከሚያስከትለው ዝርያ እና ከታካሚው ሁኔታ( ለምሳሌ እርግዝና፣ የበሽታ መከላከያ) ላይ ነው። መንስኤው የሊሽማኒያ ዝርያ ምንም ይሁን ምን፣ የፀረ-ሊሽማኒያ ህክምና መከላከያ የፀዳ ፈውስ ማቅረብ አይችልም፣ እናም ተህዋሲው በሰው አካል ውስጥ ይቈያል እና በሽታ የመከላከል አቅም ሲያንስ እንደገና ሊከሰት ይችላል። ህክምናው የተወሳሰበ ሲሆን በከፍተኛ ልምድ ባላቸው የጤና ባለሙያዎች ሊሰጥ ይገባል። አብዛኛዎቹ የፀረ-ሊሽማኒያ መድኃኒቶች በመርፌ የሚወሰዱ ናቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
laws and policies that cause barriers to quality abortion care (including criminalization of abortion, mandatory waiting periods and third-party authorization requirements) are removed;
ጥራት ባለው የፅንስ ማስወረድ እንክብካቤ ላይ እንቅፋት የሚፈጥሩ ህጎች እና ፖሊሲዎች (የፅንስ ማስወረድ ወንጀል, የግዴታ የጊዜ መጠበቅ እና የሶስተኛ ወገን ፈቃድ መስፈርቶች ጨምሮ) ይወገዳሉ;
eng_Latn
amh_Ethi
And thou shalt make them linen breeches to cover their nakedness; from the loins even unto the thighs they shall reach:
ኀፍረተ ሥጋቸውንም ይከድኑበት ዘንድ የበፍታ ሱሪ ታደርግላቸዋለህ፤ ከወገባቸውም እስከ ጭናቸው ይደርሳል፤
eng_Latn
amh_Ethi
Lead me in thy truth, and teach me: for thou art the God of my salvation; on thee do I wait all the day.
አንተ የመድኃኒቴ አምላክ ነህና በእውነትህ ምራኝ፥ አስተምረኝም፤ ቀኑን ሁሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Sing, O barren, thou that didst not bear; break forth into singing, and cry aloud, thou that didst not travail with child: for more are the children of the desolate than the children of the married wife, saith the LORD.
አንቺ ያልወለድሽ መካን ሆይ፥ ዘምሪ፤ አንቺ ያላማጥሽ ሆይ፥ እልል በዪ፥ ጩኺም፤ ባል ካላት ይልቅ ፈት የሆነቺቱ ልጆች በዝተዋልና፥ ይላል እግዚአብሔር።
eng_Latn
amh_Ethi
Then they slaughtered the cattle, and the priests took the blood and sprinkled it on the altar; next they slaughtered the rams and sprinkled the blood on the altar, and they slaughtered the male lambs and sprinkled the blood on the altar.
ከዚያም ከብቶቹን አረዱ፤ ካህናቱም ደሙን ወስደው በመሠዊያው ላይ ረጩት፤ ቀጥሎም አውራ በጎቹን አርደው ደሙን መሠዊያው ላይ ረጩ፤ ተባዕት የበግ ጠቦቶቹንም አርደው ደሙን በመሠዊያው ላይ ረጩ።
eng_Latn
amh_Ethi
On the Global Health for Peace Initiative, delegates agreed to consider the item later in the Assembly, following informal consultations slated to continue.
“የአለም አቀፍ ጤና ለሰላም” ተነሳሽነትን በተመለከተ መደበኛ ያልሆኑ ምክክሮች ካካሄዱ በሆላ ልዑካኑ ውይይቶችን ለሌላ ጊዜ ለማስተላለፍ ተስማምተዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
But he said unto her, Thou speakest as one of the foolish women speaketh. What? shall we receive good at the hand of God, and shall we not receive evil? In all this did not Job sin with his lips.
እርሱ ግን አንቺ ከሰነፎች ሴቶች እንደ አንዲቱ ተናገርሽ፤ ከእግዚአብሔር እጅ መልካሙን ተቀበልን፥ ክፉ ነገርንስ አንቀበልምን? አላት። በዚህ ሁሉ ኢዮብ በከንፈሩ አልበደለም።
eng_Latn
amh_Ethi
An armed group storms the Tunisian embassy in Libya taking ten hostages.
አንድ የታጣቂዎች ቡድን በሊብያ እሚገኘውን የቱኒዝያ ኤምባሲ በመውረር 10 ሰዎችን አግቱ።
eng_Latn
amh_Ethi
“The entrance of the courtyard should have a screen 20 cubits long made of blue thread, purple wool, scarlet material, and fine twisted linen woven together, with four pillars and their four socket pedestals.
“የግቢው መግቢያ ከሰማያዊ ክር፣ ከሐምራዊ ሱፍ፣ ከደማቅ ቀይ ማግ እንዲሁም በቀጭኑ ከተፈተለ ጥሩ የበፍታ ድር ተሸምኖ የተሠራ 20 ክንድ ርዝመት ያለው መከለያ ይኑረው፤ አራት ቋሚዎችና ለቋሚዎቹ የሚሆኑ አራት መሰኪያዎችም ይኑሩት።
eng_Latn
amh_Ethi
As I raised my eyes, look! there was a ram standing before the watercourse, and it had two horns. The two horns were tall, but one was higher than the other, and the higher one came up later.
ዓይኔን አንስቼ ስመለከት፣ እነሆ በውኃ መውረጃው አጠገብ ሁለት ቀንዶች ያሉት አንድ አውራ በግ ቆሞ ነበር። ሁለቱ ቀንዶች ረጃጅም ነበሩ፤ ይሁንና አንደኛው ከሌላው ይረዝማል፤ ይበልጥ ረጅም የሆነው ቀንድ የበቀለው በኋላ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
A web-based health technologies database serves as a clearing house and provides countries guidance on appropriate medical devices according to levels of care, setting, environment, and intended health intervention, tailored to the specific needs of country or region.
በድር ላይ የተመሰረተ የጤና ቴክኖሎጂዎች ዳታቤዝ እንደ ማጣሪያ ክፍል ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን በአገሪቱ ወይም በክልሉ ልዩ ፍላጐቶች መሠረት እንደ እንክብካቤ፣ እንደ አደረጃጀቱ፣ እንደ አከባቢ እና የታሰበ የጤና ጣልቃ ገብነት ተገቢ የህክምና መሣሪያዎችን በተመለከተ መመሪያ ይሰጣል።
eng_Latn
amh_Ethi
Accreditation permit issued pursuant to Proclamation No. 391/2004 shall be deemed to have been issued in accordance with this Proclamation.
በአዋጅ ቁጥር ፫፻፺፩/፲፱፺፮ መሠረት የተሰጡ የእውቅና ፈቃዶች በዚህ አዋጅ መሠረት እንደተሰጡ ተደርገው ይቆጠራሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Others set aside personal matters to share in service campaigns.
ሌሎች ደግሞ በአገልግሎት ዘመቻዎች ላይ ለመካፈል ሲሉ የግል ጉዳዮቻቸውን ለመተው ፈቃደኛ ሆነዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
As he finished speaking, the king’s sons came in, weeping loudly; also the king and all his servants wept very bitterly.
እሱም ተናግሮ እንደጨረሰ የንጉሡ ወንዶች ልጆች ድምፃቸውን ከፍ አድርገው እያለቀሱ ገቡ፤ ንጉሡና አገልጋዮቹም በሙሉ አምርረው አለቀሱ።
eng_Latn
amh_Ethi
Who can fully declare Jehovah’s mighty actsOr proclaim all his praiseworthy deeds?
የይሖዋን ታላላቅ ሥራዎች ሙሉ በሙሉ ሊያስታውቅ የሚችለው ማን ነው?ወይስ የሚያስመሰግኑ ተግባሮቹን ሁሉ ሊያውጅ የሚችለው ማን ነው?
eng_Latn
amh_Ethi
See that ye refuse not him that speaketh. For if they escaped not who refused him that spake on earth, much more shall not we escape, if we turn away from him that speaketh from heaven:
ለሚናገረው እምቢ እንዳትሉ ተጠንቀቁ፤ እነዚያ በምድር ላስረዳቸው እምቢ ባሉ ጊዜ ካላመለጡ፥ ከሰማይ ከመጣው ፈቀቅ የምንል እኛስ እንዴት እናመልጣለን?
eng_Latn
amh_Ethi
The former editor-in-chief of opposition newspaper Negere Ethiopia, Getachew was sentenced to one year and six months in prison:
የተቃዋሚው ጋዜጣ ነገረ ኢትዮጵያ ዋና አዘጋጅ የነበረው ጌታቸው የአንድ ዓመት ከስድስት ወር የእስር ቅጣት ተላልፎበታል፦
eng_Latn
amh_Ethi
Except those who join people with whom you have a treaty, or those who come to you reluctant to fight you or fight their own people. Had God willed, He would have given them power over you, and they would have fought you. If they withdraw from you, and do not fight you, and offer you peace, then God assigns no excuse for you against them.
እነዚያ በእናንተና በእነርሱ መካከል ቃል ኪዳን ወዳላቸው ሕዝቦች የሚጠጉና ወይም እናንተን ለመጋደል ወይም ወገኖቻቸውን ለመጋደል ልቦቻቸው የተጨነቁ ኾነው የመጧዋችሁ ሲቀሩ፤ (እነዚያንስ አትጋደሉዋቸው)፡፡ አላህም በሻ ኖሮ በእናንተ ላይ ኀይል በሰጣቸውና በተጋደሉዋችሁ ነበር፡፡ ቢተዋችሁና ባይጋደሉዋችሁም ወደ እናንተም እርቅን ቢያቀርቡ አላህ ለእናንተ በነሱ ላይ (የመጋደል) መንገድን አላደረገም፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
On 17 February, an UNRWA-led mission, which included WHO staff, delivered 24 000 liters of fuel and limited food and water supplies to the hospital, after not being able to reach it on 16 February due to unforgiving road conditions, including a deep, muddy, impassable ditch 50 meters from the hospital.
በፌብሩዋሪ 17፣ ዩኤንአርደብሊውኤ የሚመራ ተልእኮ ፣ ከሆስፒታሉ 50 ሜትሮች ርቆ የሚገኘው ጥልቅ፣ ጭቃማ፣ የማይታለፍ ቦይ ጨምሮ ይቅር በማይለው የመንገድ ሁኔታ ምክንያት በየካቲት 16 መድረስ ካልቻልን በኋላ፣ የአለም ጤና ድርጅት ሰራተኞችን ጨምሮ 24 000 ሊትር ነዳጅ እና የተገደበ የምግብ እና የውሃ አቅርቦቶችን ለሆስፒታሉ አቅርበዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
And weigh with accurate scales.
«በትክክለኛ ሚዛንም መዝኑ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
But their minds were blinded for until this day remaineth the same vail untaken away in the reading of the old testament; which [vail] is done away in Christ.
ነገር ግን አሳባቸው ደነዘዘ። ብሉይ ኪዳን ሲነበብ ያ መጋረጃ ሳይወሰድ እስከ ዛሬ ድረስ ይኖራልና፤ በክርስቶስ ብቻ የተሻረ ነውና።
eng_Latn
amh_Ethi
One Judge from High court ...Member;
ከከፍተኛ ፍርድ ቤት አንድ ዳኛ ...አባል፣
eng_Latn
amh_Ethi
Nevertheless Josiah would not turn his face from him, but disguised himself, that he might fight with him, and hearkened not unto the words of Necho from the mouth of God, and came to fight in the valley of Megiddo.
ኢዮስያስ ግን ይዋጋው ዘንድ ተጸናና እንጂ ፊቱን ከእርሱ አልመለሰም፤ በእግዚአብሔርም አፍ የተነገረውን የኒካዑን ቃል አልሰማም፥ በመጊዶም ሸለቆ ይዋጋ ዘንድ መጣ።
eng_Latn
amh_Ethi
You offspring of Abraham his servant,You sons of Jacob, his chosen ones.
እናንተ የአገልጋዩ የአብርሃም ዘሮች፣እሱ የመረጣችሁ የያዕቆብ ልጆች፣ ይህን አስታውሱ።
eng_Latn
amh_Ethi
Ethiopia will face Burkina Faso in the second match of group C of the AFCON tournament while Zambia will play Nigeria.
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ ቡድን ሲ ውስጥ ከተመደበችው ቡርኪና ፋሶ ጋር፣ ዛምቢያ ደግሞ ከናይጄሪያ ጋር ቀጣይ ጫወታ ታደርጋለች፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Because of the country's conservative values, studies have estimated that 70-90% of men who have sex with men will eventually marry women.
በአገሩቱ ወግ አጥባቂ ባህል ምክነያት ከ70-90% የሚሆኑ ወንድ ለወንድ ግብረ ስጋ የፈፀሙ ሰዎች በስተመጨረሻ ሴት ሊያገቡ ይችላሉ ሲሉ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Burden: Most recent estimates show that globally, 149.2 million children under the age of 5 years of age are stunted (too short for their age) and 45.4 million are wasted (underweight for their height). The number of children with stunting is declining in all regions except Africa. Over three-quarters of all children suffering from severe wasting live in Asia. Around 45% of deaths among children under 5 years of age are linked to undernutrition. These mostly occur in low- and middle-income countries. Anaemia is a serious global public health problem that particularly affects young children and pregnant women. WHO estimates that 40% of children less than 5 years of age and 37% of pregnant women worldwide are anaemic. Thirty percent of women of reproductive age have anaemia. Globally, 1.9 billion adults are overweight or obese and 38.9 million children under 5 years of age are overweight. Rates of childhood overweight and obesity are rising, particularly in high-income and upper-middle-income countries.
ሸክም:- በጣም የቅርብ ጊዜ ግምቶች እንደሚያሳዩት በዓለም ዙሪያ ከ5 ዓመት በታች የሆኑ 149.2 ሚሊዮን ሕፃናት ዕድገታቸው ቀነወጭረዋል( ለዕድሜያቸው በጣም አጭር ናቸው) እና 45.4 ሚሊዮን ደግሞ ደካማ ናቸው( ለቁመታቸው ዝቅተኛ ክብደት አላቸው)። ከአፍሪካ በስተቀር በሁሉም ክልሎች የጉርምስና ዕድገታቸው የተገታ ሕፃናት ቍጥር እየቀነሰ ነው። በከባድ የሆድ ደካማነት ከሚሰቃዩ ሕፃናት መካከል ከሦስት አራተኛ በላይ የሚሆኑት የሚኖሩት በእስያ ነው። ከአምስት ዓመት በታች ሆነው ከሚሞቱ ሕፃናት መካከል 45 በመቶ የሚሆኑት ከአመጋገብ ጋር የተያያዙ ናቸው። እነዚህ በአብዛኛው የሚከሰቱት ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገሮች ውስጥ ነው። የደም ማነስ በተለይም ትናንሽ ልጆችን እና ነፍሰ ጡር ሴቶችን የሚጐዳ ከባድ ዓለም አቀፍ የሕዝብ ጤና ችግር ነው። የዓለም ጤና ድርጅት እንደሚገመተው ከአምስት ዓመት በታች ከሆኑ ሕፃናት መካከል 40% የሚሆኑት እና 37% የሚሆኑት ነፍሰ ጡር ሴቶች በዓለም ዙሪያ የደም ማነስ አለባቸው። ለአቅመ-ሄዋን ከደረሱ ሴቶች መካከል 30 በመቶ የሚሆኑት የደም ማነስ በሽታ አለባቸው። በዓለም ዙሪያ 1 ነጥብ 9 ቢሊዮን አዋቂዎች ከመጠን በላይ ክብደት ወይም ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው ሲሆኑ ከ5 ዓመት በታች የሆኑ 38 ነጥብ 9 ሚሊዮን ሕፃናት ደግሞ ከመጠን በላይ ክብደት ያላቸው ናቸው። የልጅነት ከልክ ያለፈ ክብደት እና ውፍረት መጠን በተለይም በከፍተኛ ገቢ እና በከፍተኛ መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገሮች እየጨመረ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Then the secret was revealed to Daniel in a vision at night. So Daniel praised the God of heaven.
ከዚያም ሚስጥሩ በሌሊት ለዳንኤል በራእይ ተገለጠለት። በመሆኑም ዳንኤል የሰማይን አምላክ አወደሰ።
eng_Latn
amh_Ethi
Transmission is thought to have occurred via unprotected exposure to secretions from the pigs, or unprotected contact with the tissue of a sick animal.
ስርጭቱ የተከሰተው ከአሳማዎች በሚወጣ ፈሳሽ ባልተጠበቀ ሁኔታ በመጋለጥ ወይም ከታመመ እንስሳ ሕብረ ሕዋስ ጋር ደህንነቱን ባልጠበቀ ግንኙነት ነው ተብሎ ይታሰባል።
eng_Latn
amh_Ethi
Conducts study regarding the human resource of the region; identifies, analyzes and organizes employed and unemployed human power; prepares data and statistics; gives same to the concerned body;
ክልሉን የሰው ኃይል ሀብት ሁኔታን ያጠናል፣ ሥራ ላይ የተሰማራውንና ያልተሰማራውን ይለያል፣ ይመረምራል፣ ያቀናጃል፣ መረጃና ስታትክስን ያዘጋጃል፣ ጉዳዩ ለሚመለከተው አካል ይሰጣል፤
eng_Latn
amh_Ethi
May it never be! We who died to sin, how could we live in it any longer?
ለኃጢአት የሞትን እኛ ወደ ፊት እንዴት አድርገን በእርሱ እንኖራለን?
eng_Latn
amh_Ethi
He said, “Did we not raise you among us as a child, and you stayed among us for many of your years?
(ፈርዖንም) አለ «ልጅ ኾነህ በእኛ ውስጥ አላሳደግንህምን በእኛ ውስጥም ከዕድሜህ ብዙ ዓመታትን አልተቀመጥክምን
eng_Latn
amh_Ethi
As the incoming Presidency for COP28, the United Arab Emirates pledged to further elevate the importance of health by announcing the first-ever dedicated Health Day and the convening of the inaugural Health and Climate Ministerial meeting at the forthcoming Conference of the Parties (COP) in Dubai in November 2023.
የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ የመጪው የ COP28 (28ኛው የፓርቲዎች ጉባኤ) አዘጋጅ እንደመሆኑ መጠን እ.ኤ.አ. በህዳር 2023 በዱባይ በሚካሄደው የፓርቲዎች ስብሰባ ላይ የመጀመሪያውን የጤና እና የአየር ንብረት ውይይት በማካሄድ የበለጠ ለማጉላት ቃል ገብቷል ።
eng_Latn
amh_Ethi
This is what Jehovah says,‘For three revolts of Eʹdom, and for four, I will not reverse it,Because he pursued his own brother with the sword,And because he refused to show mercy;In his anger he keeps tearing them apart relentlessly,And he remains furious with them continually.
ይሖዋ እንዲህ ይላል፦‘ስለ ሦስቱ የኤዶም ዓመፅ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤ምክንያቱም የገዛ ወንድሙን በሰይፍ አሳዷል፤ምሕረት ለማሳየትም እንቢተኛ ሆኗል፤በቁጣው ያላንዳች ፋታ ይዘነጣጥላቸዋል፤አሁንም ቢሆን በእነሱ ላይ ቁጣው አልበረደም።
eng_Latn
amh_Ethi
The hearing ear and the seeing eye—Jehovah has made both of them.
የሚሰማ ጆሮንና የሚያይ ዓይንን፣ሁለቱንም የሠራው ይሖዋ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi