source
stringlengths
4
1.75k
target
stringlengths
4
1.75k
src_lang
stringclasses
15 values
tgt_lang
stringclasses
15 values
He said Kim had told him the "corresponding measures" he was seeking were security guarantees Trump pledged in Singapore and moves toward normalization of relations with Washington.
እሳቸው እንዳሉት ኪም "ተመሳሳይ እርምጃ" ያሉት ለደህንነታቸው ዋስትና እንደሚፈልጉ ሲሆን፤ ትራምፕም በሲንጋፖር ቃል እንደገቡ የገለፁት ከዋሺንግተን ጋር ያላቸው ግንኙነት ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ ለማድረግ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Have we not all one father? hath not one God created us? why do we deal treacherously every man against his brother, by profaning the covenant of our fathers?
ለሁላችን አንድ አባት ያለን አይደለምን? አንድ አምላክስ የፈጠረን አይደለምን? የአባቶቻችንን ቃል ኪዳን ለማስነቀፍ እኛ እያንዳንዳችን ወንድማችንን ስለ ምን አታለልን?
eng_Latn
amh_Ethi
“Raise your eyes to the bare hills and see. Where have you not been raped? You sat along the roadways for them,Like a nomad in the wilderness. You keep polluting the landWith your prostitution and your wickedness.
“ዓይንሽን አንስተሽ የተራቆቱትን ኮረብቶች ተመልከቺ። አንቺ ያልተደፈርሽበት ቦታ ይገኛል? በምድረ በዳ እንዳለ ዘላንአንቺም በመንገዶቹ ዳር ተቀምጠሽ ጠበቅሻቸው። በዝሙትሽና በክፋትሽምድሪቱን በከልሽ።
eng_Latn
amh_Ethi
There continues to be important genetic and antigenic evolution of the spike protein of SARS-CoV-2.As of 2 December 2023, XBB descendent lineages including XBB.1.5, XBB.1.16, EG.5, HK.3 and HV.1 accounted for 73% of genetic sequences available in GISAID, and this proportion has declined since then.
የ ኤስኤአር-ሲኦቪ-2 የስፓይክ ፕሮቲን ጠቃሚ የዘረመል እና አንቲጂኒክ ዝግመተ ለውጥ መኖሩ ቀጥሏል።ከታህሳስ 2 ቀን 2023 ጀምሮ ኤክስቢቢ.1.5፣ ኤክስቢቢ.1.16፣ ኢጂ.5፣ ኤችቪ.3 እና ኤችቪ.1ን ጨምሮ የ ኤክስቢቢ የዘር ሐረጎች ተቆጥረዋል። ለ 73% የጄኔቲክ ቅደም ተከተሎች በ ጂአይኤስኤአይዲ ውስጥ ይገኛሉ, እና ይህ መጠን ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ቀንሷል.
eng_Latn
amh_Ethi
They returned, and came to En Mishpat (the same is Kadesh), and struck all the country of the Amalekites, and also the Amorites, that lived in Hazazon Tamar.
ተመልሰውም ቃዴስ ወደ ተባለች ወደ ዓይንሚስፓጥ መጡ፤ የአማሌቅን አገር ሁሉና ደግሞ በሐሴሶን ታማር የነበረውን አሞራውያንን መቱ።
eng_Latn
amh_Ethi
Is your mother tongue facing extinction?
የአፍ መፍቻ ቋንቋችሁ እየጠፋ ነው?
eng_Latn
amh_Ethi
Nammu is not well attested in Sumerian mythology. She may have been of greater importance prehistorically, before Enki took over most of her husband Engur's functions. An indication of her continued relevance may be found in the theophoric name of Ur-Nammu, the founder of the Third Dynasty of Ur.
ናሙ በሱመሪያን አፈ ታሪክ በደንብ አልተረጋገጠም ። ኢንኪ አብዛኛውን የባሏን የኢንጉርን ተግባራት ከመውሰዷ በፊት በቅድመ-ታሪክ ትልቅ ጠቀሜታ ነበረች ። የእሷ ቀጣይነት ያለው ጠቀሜታ የኡር ሦስተኛው ሥርወ መንግሥት መስራች በሆነው በኡር-ናሙ ቲዎፎሪክ ስም ውስጥ ሊገኝ ይችላል ።
eng_Latn
amh_Ethi
and Jehoiakim the king sent men into Egypt, Elnathan the son of Achbor, and certain men with him, into Egypt;
ንጉሡም ኢዮአቄም የዓክቦርን ልጅ ኤልናታንን ከእርሱም ጋር ሌሎችን ሰዎች ወደ ግብጽ ላካቸው፤
eng_Latn
amh_Ethi
But We will let them taste the nearest punishment ( in this life ) before the greater punishment , so that they may return ( to faith ) .
ይመለሱ ዘንድም ከትልቁ ቅጣት በፊት ( በዚህ ዓለም ) ከትንሹ ቅጣት በእርግጥ እናቀምሳቸዋለን ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
And now I beseech thee, lady, not as though I wrote a new commandment unto thee, but that which we had from the beginning, that we love one another.
አሁንም፥ እመቤት ሆይ፥ እርስ በርሳችን እንድንዋደድ እለምንሻለሁ፤ ይህች ከመጀመሪያ በእኛ ዘንድ የነበረች ትእዛዝ ናት እንጂ አዲስ ትእዛዝን እንደምጽፍልሽ አይደለም።
eng_Latn
amh_Ethi
[Let] nothing [be done] through strife or vainglory; but in lowliness of mind let each esteem other better than themselves.
ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤
eng_Latn
amh_Ethi
From the days of our forefathers until this day our guilt has been great; and because of our errors, we, our kings, and our priests have been given into the hand of the kings of the lands, to the sword, to captivity, to plunder, and to disgrace, as is the case today.
ከአባቶቻችን ዘመን አንስቶ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ የፈጸምነው በደል ታላቅ ነው፤ በሠራናቸውም ስህተቶች የተነሳ ይኸው ዛሬ እንደሚታየው እኛም ሆንን ነገሥታታችንና ካህናታችን በሌሎች አገሮች ነገሥታት እጅ ወድቀን ለሰይፍ፣ ለምርኮ፣ ለብዝበዛና ለውርደት ተዳርገናል።
eng_Latn
amh_Ethi
However, I am hoping to see you soon, and we will speak face-to-face. May you have peace. The friends send you their greetings. Give my greetings to the friends by name.
ከዚህ ይልቅ በቅርቡ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ፤ በዚያን ጊዜ ፊት ለፊት እንነጋገራለን። ሰላም ለአንተ ይሁን። ወዳጆች ሰላምታ ያቀርቡልሃል። በግለሰብ ደረጃ ሰላምታዬን ለወዳጆች አቅርብልኝ።
eng_Latn
amh_Ethi
I thank God that I baptized none of you, except Crispus and Gaius,
በስሜ እንደ ተጠመቃችሁ ማንም እንዳይል ከቀርስጶስና ከጋይዮስ በቀር ከእናንተ አንድን እንኳ ስላላጠመቅሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
I always wanted to manage and now I am doing it, it feels the most comfortable I have been in my own skin throughout my entire adult life."
ሁል ጊዜ ማሰልጠን እፈልግ ነበር እና አሁን እየሰራሁት ነው፣ ጠቅላላ የአዋቂነት እድሜዬን በራሴ ነበር የነበርኩት በጣም የሚመች ስሜት አለው።"
eng_Latn
amh_Ethi
the military commander ordered Paul to be brought into the soldiers’ quarters and said that he should be interrogated under scourging, so that he could learn exactly why they were shouting against Paul this way.
የሠራዊቱ ሻለቃ ጳውሎስን ወደ ጦር ሰፈሩ እንዲያስገቡት ትእዛዝ ሰጠ፤ ደግሞም በጳውሎስ ላይ እንዲህ የሚጮኹት ለምን እንደሆነ በትክክል ማወቅ ስለፈለገ እየተገረፈ እንዲመረመር አዘዘ።
eng_Latn
amh_Ethi
A76/13 : Poliomyelitis eradication, Report by the Director-General
ፖሊዮን ማጥፋት፤ የዋና ዳይሬክተር ሪፖርት ፡ A76/13
eng_Latn
amh_Ethi
Denmark, Lithuania, Poland, Saudi Arabia, and Thailand have each demonstrated they have a best practice policy for industrially produced trans-fatty acids (iTFA) elimination in effect, supported by adequate monitoring and enforcement systems.
ዴንማርክ፣ ሊቱዌኒያ፣ ፖላንድ፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ታይላንድ እያንዳንዳቸው በኢንዱስትሪ የሚመረተው ትራንስ-ፋቲ አሲድ (አይቲኤፍኤ) በበቂ ክትትል እና የማስፈጸሚያ ስርዓቶች የተደገፈ የተሻለ ልምድ ፖሊሲ እንዳላቸው አሳይተዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
I saw a new heaven and a new earth: for the first heaven and the first earth have passed away, and the sea is no more.
አዲስ ሰማይንና አዲስ ምድርንም አየሁ፥ ፊተኛው ሰማይና ፊተኛይቱ ምድር አልፈዋልና፥ ባሕርም ወደ ፊት የለም።
eng_Latn
amh_Ethi
works as principal advisor and representative of the federal government regarding law;
በሕግ ጉዳዮች የፌዴራል መንግስት ዋና አማካሪ እና ተወካይ ሆኖ ይሰራል፤
eng_Latn
amh_Ethi
Vietnam passes a new Constitution that reaffirms the dominant position of the Communist Party.
ቬትናም የኮሚኒስት ፓርቲን የበላይነት የሚያረጋግጥ አዲስ ሕገ መንግሥት አፀደቀች።
eng_Latn
amh_Ethi
Accordingly, the net impact of health taxes is progressive once one fully accounts for the distribution of health benefits, income losses averted and reductions in catastrophic healthcare costs.
በዚህ መሠረት የጤና ጥቅማ ጥቅሞም ስርጭት፣ የገቢ ኪሳራዎች እና የአደጋ የጤና አጠባበቅ ወጪዎችን መቀነስ አንድ ሰው ሙሉ በሙሉ ከተመዘገበ የጤና ግብር ብዛት ተፅእኖው እየሰፋ ይሄዳል።
eng_Latn
amh_Ethi
Proscovia Alengot was sworn in on Thursday 20, September, 2012.
አ. መስከረም 20/2012 ቃለመሐላዋን ፈፅማለች፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Following article 31, new articles 32, 33 and 34 are added, and the other subsequent articles shall be read as being rearranged by moving away from each other.
አንቀጽ 31 ቀጥሎ አዲስ አንቀጽ 32, 33, እና 34 ተጨምሯል:: ቀጥሎ ያሉት አንቀፆች ተሸጋሽገው የሚነበቡ ይሆናል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Will you continue reigning because you outdo others in your use of cedar? Your father also ate and drank,But he upheld justice and righteousness,And it went well with him.
በአርዘ ሊባኖስ እንጨት ከሌሎች ስለምትበልጥ በንግሥና የምትቀጥል ይመስልሃል? አባትህም ቢሆን ይበላና ይጠጣ ነበር፤ሆኖም ለፍትሕና ለጽድቅ ቆሟል፤እንዲህ በማድረጉም ተሳክቶለት ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
thus says Yahweh concerning the king who sits on the throne of David, and concerning all the people who dwell in this city, your brothers who haven't gone forth with you into captivity;
እግዚአብሔር በዳዊት ዙፋን ስለ ተቀመጠ ንጉሥ ከእናንተም ጋር ስላልተማረኩት ወንድሞቻችሁ፥ በዚህች ከተማ ስለሚኖሩ ሕዝብ ሁሉ፥ እንዲህ ይላልና።
eng_Latn
amh_Ethi
The King's School is a co-educational independent Christian school in Witney, Oxfordshire, England. It that is part of Oxfordshire Community Churches (OCC).[1] The school had 163 pupils at the time of its last Bridge Schools Inspection.[2]
The King's School የሚባለው በራሱ የሚተዳደር የክርስትና አብሮ-ትምህርት ትምህርት ቤት ነው። የሚገኝበት Witney, Oxfordshire, እንግሊዝ ነው። የOxfordshire Community Churches (OCC) አባል ነው።[1] በመጨረሻ Bridge Schools Inspection ምርመራ ያደረገበት ጊዜ ትምህርት ቤቱ 163 ተማሪዎች ነበሩት።[2]
eng_Latn
amh_Ethi
The adjacent cities may be merge d where it is believed appropriate for service delivery and administrative activities depending on the interest and agreement of the residents when it is approved by the city council and based on the research conducted by of the bureau.
ልግሎት አሰጣጥና ለአስተደደራዊ ሥራ አመቺነቱ የታመነበት ከሆነ፤ በነዋሪዎች ፍላጎትና ስምምነት እና ቢሮው የሚያደርገውን ጥናት መሠረት በማድረግ ጉዳዩ በሚመለከተው የከተማ ምክር ቤት ሲረጋገጥ የጋራ ድንበር ያላቸው ከተሞችን መቀላቀል ይቻላል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
name and address of the Agency against whom a complaint was submitted;
አቤቱታ የቀረበበት ኤጀንሲ ስም እና አድራሻ፤
eng_Latn
amh_Ethi
Intellectual property and trade Overview: Intellectual property refers to intellectual activity in the industrial, scientific, literary and artistic fields. In the context of health care, the concept relates to topics such as the use of generic medicines, specifically how companies can market and sell these products within specific geographic regions. Intellectual property rights and the laws that govern them are important both to the control of standards and access to medicines, but also as an incentive for the development of new pharmaceuticals and health care products. There has been great debate in recent years about the issue of intellectual property protection relating to access to generic medicines.
የአእምሮ ንብረት እና ንግድ አጠቃላይ እይታ: የአዕምሯዊ ንብረት ማለት በኢንዱስትሪ፣ በሳይንስ፣ በሥነ-ጽሁፍ እና በኪነ-ጥበብ መስኮች የአዕምሯዊ እንቅስቃሴን ያመለክታል። በጤና እንክብካቤ ዐውድ ውስጥ ይህ ጽንሰ-ሀሳብ እንደ አጠቃላይ መድኃኒቶች አጠቃቀም ያሉ ርዕሰ ጒዳዮችን ይመለከታል፣ በተለይም ኩባንያዎች እነዚህን ምርቶች በተወሰኑ ጂኦግራፊያዊ ክልሎች ውስጥ እንዴት ለገበያ ማቅረብ እና መሸጥ እንደሚችሉ። የአዕምሯዊ ንብረት መብቶች እና የሚቆጣጠሯቸው ህጎች ለመድኃኒቶች ደረጃዎች እና ተደራሽነት ቊጥጥር አስፈላጊ ናቸው፣ ግን ለአዳዲስ መድኃኒቶች እና ለጤና እንክብካቤ ምርቶች ልማት ማበረታቻም ናቸው። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከጄኔሪክ መድኃኒቶች ጋር በተያያዘ የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ ጒዳይ ላይ ሰፊ ክርክር ተደርጓል።
eng_Latn
amh_Ethi
everything that can be processed with fire, you should pass through the fire, and it will be clean. However, it should also be purified by the water for cleansing. Everything that cannot be processed with fire, you should pass through the water.
ይኸውም እሳትን መቋቋም የሚችለውን ማንኛውንም ነገር በእሳት ውስጥ እንዲያልፍ አድርጉ፤ እሱም ንጹሕ ይሆናል። ያም ሆኖ ለማንጻት በሚያገለግለው ውኃ መንጻት አለበት። እሳትን መቋቋም የማይችሉ ነገሮችን በሙሉ በውኃ ውስጥ እንዲያልፉ ማድረግ አለባችሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Impact: In 2018, stunting affected an estimated 21.9% or 149 million children under the age of 5 years, while wasting affected 7.3% or 49 million children under the age of 5 years.
ተጽዕኖ: በ2018 መቀንጨር ከ5 ዓመት በታች የሆኑ 21.9% ወይም 149 ሚሊዮን ሕፃናትን ያጠቃ ሲሆን ደካማ መሆን ደግሞ 7.3% ወይም 49 ሚሊዮን ሕፃናትን ያጠቃል።
eng_Latn
amh_Ethi
They said, “It is the same for us, whether you lecture us, or do not lecture.
(እነርሱም) አሉ «ብትገስጽም ወይም ከገሳጮቹ ባትኾንም በእኛ ላይ እኩል ነው፤ (ያለንበትን አንለቅም)፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Because of their wrongs, they were drowned, and were hurled into a Fire. They did not find apart from God any helpers.
በኀጢኣቶቻቸው ምክንያት ተሰጠሙ፡፡ እሳትንም እንዲገቡ ተደረጉ፡፡ ለእነርሱም ከአላህ ሌላ የኾኑ ረዳቶችን አላገኙም፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
and say, Hear the word of Yahweh, kings of Judah, and inhabitants of Jerusalem: thus says Yahweh of Armies, the God of Israel, Behold, I will bring evil on this place, which whoever hears, his ears shall tingle.
እንዲህም በል። የይሁዳ ነገሥታትና በኢየሩሳሌም የምትኖሩ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሰማውን ሰው ጆሮ ጭው የሚያደርግ ክፉ ነገር፥ እነሆ፥ በዚህ ስፍራ አመጣለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Paul said to the army officer and the soldiers: “Unless these men remain in the ship, you cannot be saved.”
ጳውሎስ መኮንኑንና ወታደሮቹን “እነዚህ ሰዎች መርከቡን ጥለው ከሄዱ ልትድኑ አትችሉም” አላቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
While the evidence base on the social determinants of health has strengthened during the past decade, the evidence base on what works needs to be strengthened and good practices disseminated effectively. Three areas for critical action identified in the report of the Global Commission on Social Determinants of Health reflect their importance in tackling inequities in health. These include: Improve daily living conditions: The circumstances in which people are born, grow, live, work and age; Tackle the inequitable distribution of power, money and resources: The structural drivers of those conditions of daily life (for example, macroeconomic and urbanization policies and governance); Measure and understand the problem and assess the impact of action: Expand the knowledge base, develop a workforce that is trained in the social determinants of health, and raise public awareness about the social determinants of health.
በማህበራዊ ጤና ላይ የተመሰረቱት ማስረጃዎች ባለፉት አስርት አመታት ውስጥ ተጠናክረው ቢቀጥሉም፣ የሚሰራው ነገር ላይ የተመሰረቱት ማስረጃዎች መጠናከር እና መልካም ልምዶችን በብቃት ማሰራጨት አለባቸው። በአለም አቀፉ የማህበረሰብ ጤና ጉዳዮች ኮሚሽን ሪፖርት ላይ የተገለጹት ሶስት ወሳኝ እርምጃዎች በጤና ላይ የሚስተዋሉ ኢፍትሃዊነትን በመዋጋት ረገድ ያላቸውን ጠቀሜታ ያንፀባርቃሉ። እነዚህም የሚከተሉትን ያካትታሉ: የዕለት ተዕለት ኑሮ ሁኔታዎችን ማሻሻል ማለትም ሰዎች የሚወለዱበት፣ የሚያድጉበት፣ የሚኖሩበት፣ የሚሠሩበት እና የሚያረጁበት ሁኔታ፤ የስልጣን፣ የገንዘብ እና የሀብት ፍትሃዊ ያልሆነ ክፍፍልን መቋቋም-የእነዚህ የዕለት ተዕለት ኑሮ ሁኔታዎች መዋቅራዊ አንቀሳቃሾች( ለምሳሌ፣ የማክሮ ኢኮኖሚ እና የከተማ ልማት ፖሊሲዎች እና አስተዳደር)፤ ችግሩን መለካት እና መረዳት እና የድርጊቱን ተጽዕኖ መገምገም-የእውቀት መሠረትን ማስፋት፣ በጤና ማህበራዊ መወሰኛዎች የሰለጠነ የሰው ኃይል ማዳበር እና ስለ ጤና ማህበራዊ መወሰኛዎች የሕዝብን ግንዛቤ ማሳደግ።
eng_Latn
amh_Ethi
But I will come to you when I have gone through Mac¡e¡doʚni¡a, for I will be going through Mac¡e¡doʚni¡a;
ይሁንና በመቄዶንያ በኩል ማለፌ ስለማይቀር በዚያ ሳልፍ ወደ እናንተ እመጣለሁ፤
eng_Latn
amh_Ethi
You guys are treating her like a baby.
እናንተ ሰዎች እንደሕፃን እያያችኋት ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
The Source of Christ’s power is Jehovah himself, so we have reason to believe that Almighty God is fully capable of controlling the forces of nature.
ክርስቶስ ኃይል ያገኘው ከይሖዋ ነው፤ በመሆኑም ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ የተፈጥሮ ኃይሎችን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር እንደሚችል እርግጠኞች ለመሆን የሚያበቃ ምክንያት አለን።
eng_Latn
amh_Ethi
As a preacher of righteousness, Noah faithfully proclaimed the warning message he had been given.
የጽድቅ ሰባኪ የነበረው ኖኅ፣ አምላክ የማስጠንቀቂያ መልእክት እንዲያውጅ የሰጠውን ሥራ በታማኝነት አከናውኗል።
eng_Latn
amh_Ethi
System Reserved
ስርአት ማሰናጃ
eng_Latn
amh_Ethi
Command therefore that the sepulchre be made sure until the third day, lest his disciples come by night, and steal him away, and say unto the people, He is risen from the dead so the last error shall be worse than the first.
እንግዲህ ደቀ መዛሙርቱ መጥተው በሌሊት እንዳይሰርቁት ለሕዝቡም። ከሙታን ተነሣ እንዳይሉ፥ የኋለኛይቱ ስሕተት ከፊተኛይቱ ይልቅ የከፋች ትሆናለችና መቃብሩ እስከ ሦስተኛ ቀን ድረስ እንዲጠበቅ እዘዝ አሉት።
eng_Latn
amh_Ethi
And he said, An hundred measures of oil. And he said unto him, Take thy bill, and sit down quickly, and write fifty.
እርሱም። መቶ ማድጋ ዘይት አለ። ደብዳቤህን እንካ ፈጥነህም ተቀምጠህ አምሳ ብለህ ጻፍ አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
They went out into the field and gathered the grapes of their vineyards, trod them out, and held a festival, after which they went into the house of their god and ate and drank and cursed A¡bimʚe¡lech.
እነሱም ወደ እርሻ ወጥተው የወይን ፍሬያቸውን ከሰበሰቡ በኋላ ጨመቁት፤ በዓልም አከበሩ፤ ከዚያም ወደ አምላካቸው ቤት ገብተው በሉ፤ ጠጡም፤ አቢሜሌክንም ረገሙ።
eng_Latn
amh_Ethi
For which things’ sake the wrath of God cometh on the children of disobedience
በእነዚህም ጠንቅ የእግዚአብሔር ቍጣ በማይታዘዙ ልጆች ላይ ይመጣል።
eng_Latn
amh_Ethi
Each of these--theyice thereof is unto thy Lord ever detestable .
ይህ ሁሉ መጥፎው ( አሥራ ሁለቱ ክልክሎች ) እጌታህ ዘንድ የተጠላ ነው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Such gender norms also contribute to boys and men perpetrating violence – as well as being subjected to violence themselves.
እንደዚህ ያሉ የሥርዓተ-ፆታ ደንቦች ወንዶች ልጆችን ለጥቃት እና በደል እንዲጋለጡ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
And have two good-for-nothing men sit in front of him and testify against him, saying, ‘You have cursed God and the king!’ Then bring him out and stone him to death.”
ሁለት የማይረቡ ሰዎችንም አምጥታችሁ ከፊት ለፊቱ አስቀምጡና ‘አምላክንና ንጉሡን ተራግመሃል!’ በማለት እንዲመሠክሩበት አድርጉ። ከዚያም አውጥታችሁ በድንጋይ በመውገር ግደሉት።”
eng_Latn
amh_Ethi
The fight against terrorism cannot serve as an excuse to intimidate and silence journalists, bloggers, human rights activists and members of civil society organizations.
በሽብርተኝነት ላይ የሚደረገው ዘመቻ ጋዜጠኞችን፣ ጦማሪያንን፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን እና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አባላትን ለማስፈራራት እና ድምጽ ለማጥፋት እንደ ሰበብ ሆኖ ሊቀርብ አይችልም።
eng_Latn
amh_Ethi
Curiously, he compares the Orange Workers to the ANC, which his father outlawed in 1960.
በመጓጓት የኦሬንጅ ሠራተኞችን የእሱ አባት ከሕግ ውጭ ካደረገው ከአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ጋር ያወዳድራል።
eng_Latn
amh_Ethi
For your hands are defiled with blood, and your fingers with iniquity; your lips have spoken lies, your tongue mutters wickedness.
እጃችሁ በደም ጣታችሁም በበደል ረክሳለች፥ ከንፈራችሁም ሐሰትን ተናግሮአል፥ ምላሳችሁም ኃጢአትን አሰምቶአል።
eng_Latn
amh_Ethi
And devout men carried Stephen [to his burial], and made great lamentation over him.
በጸሎትም የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት ታላቅ ልቅሶም አለቀሱለት።
eng_Latn
amh_Ethi
We did not create the heaven and the earth and everything between them in vain. That is the assumption of those who disbelieve—so woe to those who disbelieve because of the Fire.
ሰማይንና ምድርን በመካከላቸውም ያለውን ሁሉ ለከንቱ አልፈጠርንም፡፡ ይህ የእነዚያ የካዱት ሰዎች ጥርጣሬ ነው፡፡ ለእነዚያም ለካዱት ሰዎች ከእሳት ወዮላቸው!
eng_Latn
amh_Ethi
It is now 12 months since the last case was detected in Mozambique on 10 August 2022.
በሞዛምቢክ የመጨረሻው ጉዳይ በነሐሴ 10 ቀን 2022 ከተገኘ አሁን 12 ወራት አልፈዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
and he will go out to mislead those nations in the four corners of the earth, Gog and MaĘšgog, to gather them together for the war. The number of these is as the sand of the sea.
እሱም በአራቱም የምድር ማዕዘናት ያሉትን ብሔራት፣ ጎግንና ማጎግን ለማሳሳትና ለጦርነቱ አንድ ላይ ለመሰብሰብ ይወጣል። የእነዚህም ቁጥር በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
You will find them, of all mankind, the most eager for life, even more than the polytheists. Every one of them wishes he could live a thousand years; but to be granted a long life will not nudge him from the punishment. God is Seeing of what they do.
ከሰዎችም ሁሉ ከእነዚያም (ጣዖትን) ከአጋሩት ይበልጥ በሕይወት ላይ የሚጓጉ ኾነው በእርግጥ ታገኛቸዋለህ፡፡ አንዳቸው ሺሕ ዓመት ዕድሜ ቢሰጥ ይወዳል፡፡ እርሱም ዕድሜ መሰጠቱ ከቅጣት የሚያርቀው አይደለም፡፡ አላህም የሚሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Verse 19 describes the choice that God gave to the Israelites.
ቁጥር 19፣ አምላክ ለእስራኤላውያን ምርጫ እንደሰጣቸው ይናገራል።
eng_Latn
amh_Ethi
"Canada could do plenty of things to get serious about Latin America without running the risk of getting caught in the cross fire" between the U.S. and Latin American members of the OAS, said Jeffrey Simpson, a columnist in Toronto's Globe & Mail newspaper.
«ካናዳ» በዩ.ኤስና በላቲን አሜሪካ የድርጅቱ አባላት መካከል «በሚጐርፍባት ጥያቄ ሳትዋከብ ስለላቲን አሜሪካ ኮስታራ አቋም ለመያዝ ብዙ ነገሮችን መሥራት ትችላለች» ብሏል የቶሮንቶ ግሎብና ሜል አምድ አዘጋጅ ጀፍሬ ሲምኘሰን።
eng_Latn
amh_Ethi
Jerusalem, and the cities of Judah, and its kings, and its princes, to make them a desolation, an astonishment, a hissing, and a curse, as it is this day;
ዛሬ እንደ ሆነው ሁሉ ባድማና መደነቂያ ማፍዋጫም እርግማንም አደርጋቸው ዘንድ ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች ነገሥታትዋንም አለቆችዋንም አጠጣኋቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Clearly, we can make the best personal decisions when our thoughts and actions are in harmony with the thinking of our all-wise God, Jehovah.
ከዚህ በግልጽ ማየት እንደሚቻለው አስተሳሰባችንና ድርጊታችን፣ እጅግ ጥበበኛ ከሆነው ከይሖዋ አምላክ አስተሳሰብ ጋር የሚስማማ ከሆነ ከሁሉ የተሻለ ውሳኔ ማድረግ እንችላለን።
eng_Latn
amh_Ethi
WHO uses a public health approach to FGM and works to ensure that girls and women living with FGM receive quality prevention and care services, by developing evidence-based guidance and resources for training and policy; supporting countries to adapt and implement them; generating evidence on causes, consequences, and costs of FGM and on what works to end the practice; and developing advocacy tools to support efforts to prevent FGM
የዓለም ጤና ድርጅት በሴት ልጅ ግርዛት ላይ ለስልጠናና ፖሊሲ በማስረጃ ላይ የተመሰረተ መመሪያ እና የስልጠና እና የፖሊሲ ግብአቶችን በማዘጋጀት፤ አገሮች እንዲለምዷቸው እና እንዲተገበሩ መደገፍ፤ የሴት ልጅ ግርዛት መንስኤዎች፣ ስለሚያስከትሉት ጉዳት መዘዞች እና የሴት ልጅ ግርዛት ወጪዎቹን እና ድርጊቱን ለማስቀረት በሚጠቅሙት ላይ ማስረጃ በማመንጨት የህብረተሰብ ጤና አቀራረብን የሚጠቀም ሲሆን ከግርዛት ጋር የሚኖሩ ልጃገረዶች እና ሴቶች ጥራት ያለው የመከላከል እና የእንክብካቤ አገልግሎት እንዲያገኙ ይሰራል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
What the hell we doing?
ምን እያደረግን ነው?
eng_Latn
amh_Ethi
However Yahweh, the God of Israel, chose me out of all the house of my father to be king over Israel forever. For he has chosen Judah to be prince; and in the house of Judah, the house of my father; and among the sons of my father he took pleasure in me to make me king over all Israel.
ነገር ግን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ የዘላለም ንጉሥ እሆን ዘንድ ከአባቴ ቤት ሁሉ መርጦኛል፤ ይሁዳም አለቃ ይሆን ዘንድ መርጦታል፤ ከይሁዳም ቤት የአባቴን ቤት መርጦአል፤ ከአባቴም ልጆች መካከል በእስራኤል ሁሉ ላይ ያነግሠኝ ዘንድ ሊመርጠኝ ወደደ።
eng_Latn
amh_Ethi
but you shall utterly destroy them: the Hittite, and the Amorite, the Canaanite, and the Perizzite, the Hivite, and the Jebusite; as Yahweh your God has commanded you;
ነገር ግን ለአማልክቶቻቸው ያደረጉትን ርኵሰት ሁሉ ታደርጉ ዘንድ እንዳያስተምሩአችሁ፥ በአምላካችሁም በእግዚአብሔር ላይ ኃጢአት እንዳትሠሩ፥ አምላክህ እግዚአብሔር እንዳዘዘህ ኬጢያዊውን አሞራዊውንም ከነዓናዊውንም ፌርዛዊውንም ኤዊያዊውንም ኢያቡሳዊውንም ፈጽመህ ታጠፋቸዋለህ።
eng_Latn
amh_Ethi
Carlos Ghosn, formerly the chairman of Nissan, is arrested again on suspicion of shifting personal losses to the company.
የቀድሞ የኒሳን ሊቀመንበር ካርሎስ ጎስን የራሱን የግል ኪሳራ ወደ ድርጅቱ አዙ[ል በሚል ክስ በድጋሚ ተያዘ።
eng_Latn
amh_Ethi
‘Jehovah said to my Lord: “Sit at my right hand until I put your enemies beneath your feet”’?
ምክንያቱም ዳዊት ‘ይሖዋ ጌታዬን፦ “ጠላቶችህን ከእግርህ በታች እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ” አለው’ ሲል ተናግሯል።
eng_Latn
amh_Ethi
You brought a vine out of Egypt. You drove out the nations, and planted it.
ከግብጽ የወይን ግንድ አመጣህ፤ አሕዛብን አባረርህ እርስዋንም ተከልህ።
eng_Latn
amh_Ethi
Then Samson said to them: “If this is how you act, I will not quit until I take revenge on you.”
ሳምሶንም “እንግዲህ እናንተ ይህን ካደረጋችሁ እኔ ደግሞ እናንተን ሳልበቀል አርፌ አልቀመጥም” አላቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Justice and Equity
ፍትሃዊነትና እኩል ተጠቃሚነት
eng_Latn
amh_Ethi
Awake, O north wind;Come in, O south wind. Breathe upon my garden. Let its fragrance spread.” “Let my dear one come into his gardenAnd eat its choicest fruits.”
የሰሜን ነፋስ ሆይ፣ ንቃ፤የደቡብ ነፋስ ሆይ፣ ና። በአትክልት ቦታዬ ላይ ንፈስ። መዓዛውም አካባቢውን ያውደው።” “ውዴ ወደ አትክልት ቦታው ይግባናምርጥ የሆኑትን ፍራፍሬዎች ይብላ።”
eng_Latn
amh_Ethi
In 1960, for example, when Mr. Noriega was both a cadet at an elite military academy in Peru and a spy-in-training for the U.S. Defense Intelligence Agency, he was detained by Lima authorities for allegedly raping and savagely beating a prostitute, according to a U.S. Embassy cable from that period.
ለምሳሌ በ1960 ሚስተር ኖሬጋ በፔሩ በልሁቃን ወታደራዊ አካዳሚ ውስጥ እጩ መኮንንና ለዩ.ኤስ መከላከያ ደኀንነት ኤጀንሲ የሥልጠና ላይ ሰላይ በነበረበት ጊዜ ሴተኛ አዳሪዋን አስገድዶ መድፈሩንና በጭካኔ መደብደቡን በማመኑ የሊማ ባለሥልጣናት በእሥር ላይ እንዲቆይ አድርገውት እንደነበር የወቅቱ የዩ.ኤስ መረጃ ይናገራል።
eng_Latn
amh_Ethi
Then Joseph said to the people: “See, I have today bought you and your land for Pharʹaoh. Here is seed for you, and you must sow the land with it.
ከዚያም ዮሴፍ ሕዝቡን እንዲህ አላቸው፦ “ይኸው ዛሬ እናንተንም ሆነ መሬታችሁን ለፈርዖን ገዝቻለሁ። ዘር ይኸውላችሁ፤ እናንተም በመሬቱ ላይ ዝሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
Believers , fulfill your obligations . It is lawful for you ( to eat the flesh of ) the beast among cattle other than that which is recited to you , hunting is forbidden while you are on pilgrimage .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! በቃል ኪዳኖች ሙሉ ፡ ፡ በእናንተ ላይ የሚነበበው ብቻ ሲቀር ፡ ፡ የግመል ፣ የከብት ፣ የበግና የፍየል እንስሳዎች እናንተ በሐጅ ሥራ ላይ ኾናችሁ ማደንን የተፈቀደ ሳታደረጉ ለእናንተ ተፈቀዱ ፡ ፡ አላህ የሚሻውን ይፈርዳል ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Represent the Agency in all communications with the third party.
ከሶስተኛ ወገን ጋር ለሚደረግ ማንኛውም ግንኙነት የኤጀንሲው ተወካይ ይሆናል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Human Resource Management of cities
ስለከተሞች የሰው ኃይል አመራር
eng_Latn
amh_Ethi
Then Am¡a¡ziʚah took courage and led his own troops to the Valley of Salt, and he struck down 10,000 men of Seʚir.
ከዚያም አሜስያስ ተበረታታ፤ የራሱንም ወታደሮች እየመራ ወደ ጨው ሸለቆ ሄደ፤ ደግሞም 10,000 የሚሆኑ የሴይር ሰዎችን ገደለ።
eng_Latn
amh_Ethi
of Jeʚzer, the family of the Jeʚzer¡ites; of Shilʚlem, the family of the Shilʚlem¡ites.
ከየጼር የየጼራውያን ቤተሰብ እንዲሁም ከሺሌም የሺሌማውያን ቤተሰብ።
eng_Latn
amh_Ethi
Look! Days are coming when I will cut off your strength and that of your father’s house, so that no man in your house will live to old age.
በቤትህ እስከ ሽምግልና ድረስ በሕይወት የሚቆይ ሰው እንዳይኖር የአንተንም ሆነ የአባትህን ቤት ብርታት የምቆርጥበት ቀን ይመጣል።
eng_Latn
amh_Ethi
In a flood of indignation I hid my face from you for a moment,But with everlasting loyal love I will have mercy on you,” says your Repurchaser, Jehovah.
በቁጣ ጎርፍ ለጥቂት ጊዜ ፊቴን ከአንቺ ሰውሬ ነበር፤ሆኖም በዘላለማዊ ታማኝ ፍቅር ምሕረት አሳይሻለሁ” ይላል የሚቤዥሽ ይሖዋ።
eng_Latn
amh_Ethi
However, Ethiopia’s election to Human Rights Council did not go down well with most Ethiopians.
ነገር ግን የኢትዮጵያ ለሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት መመረጥ ብዙዎቹን ኢትዮጵያውያንን አላስደሰተም፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
'%1 was invited to this group'
'%1 ወደ እዚህ ቡድን ተጋብዘው ነበር'
eng_Latn
amh_Ethi
The priest will then dip his right finger into the oil that is in his left palm and spatter some of the oil with his finger seven times before Jehovah.
ከዚያም የቀኝ እጁን ጣት በግራ እጁ መዳፍ ላይ ባለው ዘይት ውስጥ ይነክራል፤ ከዘይቱም የተወሰነውን በይሖዋ ፊት ሰባት ጊዜ በጣቱ ይረጨዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
When the seventh month arrived and the Israelites were in their cities, they gathered together with one accord in Jerusalem.
በሰባተኛው ወር እስራኤላውያን በከተሞቻቸው ውስጥ ነበሩ፤ እነሱም ልክ እንደ አንድ ሰው ሆነው በኢየሩሳሌም ተሰበሰቡ።
eng_Latn
amh_Ethi
I sought in mine heart to give myself unto wine, yet acquainting mine heart with wisdom; and to lay hold on folly, till I might see what was that good for the sons of men, which they should do under the heaven all the days of their life.
የሰው ልጆች በሕይወታቸው ዘመን ሁሉ ከፀሐይ በታች ሊሠሩት መልካም ነገር ምን እንደ ሆነ እስካይ ድረስ ልቤ በጥበብ እየመራኝ፥ ሰውነቴን በወይን ጠጅ ደስ ለማሰኘት ስንፍናንም ለመያዝ በልቤ መረመርሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
They think you're sad and will be pleased because they got to you."
እንዳዘንሽ ነዉ የሚያስቡት እና ወዳንቺ ስለ መጡ ይደሰታሉ።”
eng_Latn
amh_Ethi
The New York Times newspaper announces it is to start charging people who access content on its website.
የኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በድረ -ገፁ መረጃን ፈልገው የሚጎበኙ ሰዎች ላይ ክፍያ መጀመሩን አስታውቋል።
eng_Latn
amh_Ethi
And again they said, Alleluia. And her smoke rose up for ever and ever.
ደግመውም። ሃሌ ሉያ አሉ፤ ጢስዋም ለዘላለም እስከ ዘላለም ይወጣል።
eng_Latn
amh_Ethi
Let Pharaoh do this, and let him appoint officers over the land, and take up the fifth part of the land of Egypt in the seven plenteous years.
ፈርዖን በምድር ላይ ሹማምትን ይሹም፤ በሰባቱም የጥጋብ ዓመታት ከሚገኘው ፍሬ በግብፅ ምድር ሁሉ ከአምስት እጅ አንደኛውን ይውሰድ።
eng_Latn
amh_Ethi
Now many nations will be gathered against you;They will say, ‘Let her be defiled,And let our eyes see this happen to Zion.’
አሁንም ብዙ ብሔራት በአንቺ ላይ ይሰበሰባሉ፤እነሱም ‘የረከሰች ትሁን፤ዓይኖቻችንም ይህ በጽዮን ላይ ሲደርስ ይመልከቱ’ ይላሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
keep and use the existing data
ያለውን መረጃ በመያዝ ተጠቀምበት፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
The teenage boy was found injured in the Excelsior Terrace area of Midsomer Norton, at about 04:00 BST on Saturday.
ታዳጊው ልጅ ተጎድቶ የተገኘው ቅዳሜ 04፡00 BST በሚድሶመር ኖርተን ከተማ በሚገኘው የኤክሴልሲዎር የእርከን ቦታዎች ላይ ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Christ, if I let go of that, anything might happen.
ክርስቶስ፣ ያንን ከተውኩት፣ የሆነ ነገር ሊከሰት ይችላል።
eng_Latn
amh_Ethi
Onan knew that the seed wouldn't be his; and it happened, when he went in to his brother's wife, that he spilled it on the ground, lest he should give seed to his brother.
አውናንም ዘሩ ለእርሱ እንዳይሆን አወቀ፤ ወደ ወንድሙ ሚስት በገባ ጊዜ ለወንድሙ ዘር እንዳይሰጥ ዘሩን በምድር ያፈስስው ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Ye adulterers and adulteresses, know ye not that the friendship of the world is enmity with God? whosoever therefore will be a friend of the world is the enemy of God.
አመንዝሮች ሆይ፥ ዓለምን መውደድ ለእግዚአብሔር ጥል እንዲሆን አታውቁምን? እንግዲህ የዓለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈቅድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖአል።
eng_Latn
amh_Ethi
Now king David was old and stricken in years; and they covered him with clothes, but he gat no heat.
ንጉሡ ዳዊትም ሸመገለ ዕድሜውም በዛ፤ ልብስም ደረቡለት፥ ነገር ግን አይሞቀውም ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Vision impairment that cannot be corrected or reversed requires rehabilitation measures, for which there are several available.
ሊስተካከል ወይም ሊቀለበስ የማይችል የማየት እክል የመልሶ ማገገሚያ እርምጃዎችን መውስድ የሚያስፈልግ ሲሆን እነዚህ ደግሞ በአማራጭነት በርካታ ሕክምናዎችን ማግኘት ይቻላል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
In the Christian Greek Scriptures, we are told: As long as we have the opportunity, let us work what is good toward all; and to the extent that each one has received a gift, use it in ministering to one another.
በክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን ጽሑፎች ውስጥ ደግሞ አጋጣሚ እስካገኘን ድረስ ለሁሉም መልካም እናድርግ እንዲሁም እያንዳንዳችሁ በተቀበላችሁት ስጦታ መሠረት የተሰጣችሁን ስጦታ አንዳችሁ ሌላውን ለማገልገል ተጠቀሙበት የሚሉ ምክሮች ይገኛሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
The intoxicating aroma of freshly roasted coffee can be hard to resist.
አስካሪው አዲስ የተቆላ ቡና መዓዛ ለመቋቋም አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል።
eng_Latn
amh_Ethi
What's new
ምን አዲስ ነገር አለ
eng_Latn
amh_Ethi