text
stringlengths
0
200
ችላለሁ ብለው አስበዋል? በዚህ ጽሁፍ ዉስጥ የቀረበው መረጃ አቅመዎን ያሳየዎታል፤ በወያኔ ላይ ያለዎትን ጉልበት ያመለክተዎታል። ከእርሰዎ የሚጠበቀው ከወገኖችዎ ጋር ለመቆም ያለዎት ቁርጠኝነት ብቻ ነው። ደክመው ያገኙትን ዶላር፣ ዩሮ ወይም ፓውንድ ወያኔ እንዳይደርሰው ካደረጉ ህወሓት የቆመበትን አንዱን የገንዘብ ምሰሶ
ማዳከም ይችላሉ።
በመጀመሪያው ዙር መርሃ ግብር ከታቀፉት የመዲናዋ ነዋሪዎች መካከል 84 በመቶው በማህበረሰብ አቀፍ ልማት ተሰማርተው ገቢ እያገኙ ሲሆን ቀሪዎቹ በቀጥተኛ ድጋፍ ተጠቃሚዎች ናቸው።
የግል መረጃዎ በ የኢ.አ.ፌ. ሂደት እየተካሄደ ነው፡፡ የኢ.አ.ፌ. ግሊዊነትዎን ያከብራሌ እናም የግሌ መረጃዎን ለመጠበቅ ቁርጠኛ ነው፡፡ ይህ የግላዊነት ፖሊሲ በድረገፅ የኢ.አ.ፌ. አውታር እና / ወይም በ የኢ.አ.ፌ. የሚሰጡ ሌሎች ግልጋሎቶችን በሚሰጡን ማንኛውም የግል መረጃዎቻችን አጠቃቀም ጋር ይዛመዳል፡፡
በሰሙም፡- በአገራችን ያለውን የሠነድ አያያዝ ዘፈቀደነት እርቃን የሚገልጥ ነው፡፡
ይህም በመሆኑ መንግስት በመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ 11 ቢሊዮን ብር ያህል ከቀረጥ ነፃ መብት በመፍቀዱ ለኢንቨስትመንት መስክ ከፍተኛ ማበረታቻና የመደገፍ ስራ ተሰርቷል፤ በሃገሪቱም ላይ የተለያዩ የኢንቨስትመንት ስራዎች ተሰርተው በርካታ ባለሀብቶችን መፍጠር ተችሏል፤ ለበርካታ ዜጎችም የስራ ዕድል ተ
ፈጥሯል፡፡
ወያኔ አንዳርጋቸውን የመን ላይ አሸምቀው እንደያዙት የሰማሁ ቀን በድንጋጤ ደንዝዤ ነበር። ማመን
አቅርቦት ሆቴል ነጭ ጥጥ ግልጽ jacquard ነጭ አልጋ L ...
ከላይ በተገለጸው ድርጊት ፖሊስ “ተፈቅዷል አልተፈቀደም” የሚል ሕግ መንግሥቱን የሚጋፋ ተግባር ውስጥ አልገባም፡፡ “ሕጋዊ ነው፤ ሕገ ወጥ ነው” የሚል ዳኝነትም አልሰጠም፡፡ አቶ ማርቆስም “ሕገ መንግሥታዊ መብትን ተጋፍተን አታድርጉ ማለት አንችልም” ነው ያሉት፡፡ ዛሬ ከ10 ዓመት በኋላ ከፖሊሲም ሆነ ከአቶ ማርቆስ አ
ሊያም ከአቶ ሽመልስ የሰማነው እድገትና መሻሻል ነው ወይስ የኋሊት ጉዞ?
ነው አሁን የናንተ..... አሸወይና ኤችዲ ምናምን አራዳ ነን ባዮች IQ አቹ ቢለካ የመጨረሻ የወረደ ነው :
ከዚህ አንጻር እንደ መንግሥት ተደራሽና መረጃ-ጠገብ አሠራር መዘርጋት ይጠበቅበታል። እንደዚህ አይነት አሠራር የሚመልሳቸው ጥያቄዎች አሉ - የሚከተሉት ጥቂቶቹ ናቸው። ባለሀብቱ ከውጪ ይዞት የሚመጣው ሀብት ምን ያህል ነው? ከአገር ውስጥ ባንኮች የሚበደረውስ ምን ያህል ነው? በተለያየ ምክንያት ሥራውን ቢያቋርጥ በሰውና
በተፈጥሮ ሀብት ላይ ለደረሰው ጉዳት ተጠያቂው ማን ነው የሚሆነው? ለም እና ለሰብል ልማት አመች የሆኑ መሬቶች የት ነው ያሉት? ምን ያህልና ምን አይነት መመንጠር የሌለባቸው የደን ሽፋን አላቸው? በአነስተኛ ግብዓት ከፍተኛ የሰብል ምርት ለረጅም ጊዜ የምናገኘው የት ቦታ ነው? የአፈሩ ለምነት በአጭር ጊዜ ውስጥ በከ
ፍተኛ ደረጃ እየቀነሰ እንዳይመጣና ከሚገባው በላይ ጨውማና አሲዳማ እንዳይሆን ምን መደረግ አለበት?
“ዳግም የመኖር እድል ተሰጠኝ፤ ተማርኩበት፤ እናንተም ተማሩ”
የ Google Cast መቀበያ APK አውርድ – ተንቀሳቃሽ ምርጥ መተግበሪያዎች
ይህን የመነቃቃት እና የፍትህ ዘመን ስንናፍቀው ነበር ፤፤ ሁሉም ነገር በጊዜው ነውና እነሆ ዛሬ እውነተኛ አባቶች እንደገና በመፈጠራቸው በጣም ተደስተናል ፡፡ ቤተክርስቲያን የተዋረደችበትና በአደባባይ ስማ እየተነሳ መሳለቂያ የሆነችበት እንደዚህ ያለ ዘመን ከቶ የለም ፤ አላታየም ፡፡ የቤተክርስቲያን ቃጠሎ ፤ የመሬት
መነጠቅ፤ የካህናት መገደል(መታረድ) ፡ የምዕመናንን መገደል (መታረድ) ፤ የአምልኮ ቦታ መከልከል…………. ፤፤ ይሄ ሁሉ በደል እንዴት አንድ ህግ ባላት ሀገር ውስጥ ይፈጸማል //
በሃዋሳ ከተማ አስከፊ የመኪና አደጋ ተፈጸመ →
ለምንድን ነው ክላቹንና ናቸው እና ቴክኖሎጂ ማድረግ ከቻሉ ይቀያይሩ? ራስ-ሰር ሞተርሳይክሎች ይበልጥ አሁን እየሆነ ነው, ነገር ግን ጠቃሚ ምንድን ናቸው, ለማን ምናልባትም ትክክለኛ ስለማይል? ንጽጽር ውስጥ Variator እና ባለሁለት-ክላቹንና ማስተላለፍ.
የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከተመሰረተ እ ኤ አ ከ 1998 ዓ ት ጀምሮ ላለፉት 20 ዓመታት ወያኔ በኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸመ ያለውን ሰቆቃ እና መከራ በመታገል ላይ ይገኛል።
16 ናይ የሆዋ ሰናይ ካብ ልግሲ ንላዕሊ ዘጠቓልል እዩ። ኣምላኽ ንሙሴ “ኵሉ ለውሃተይ [“ሰናየይ:
እኛ የምንኖርበት ዓለም አለ ነጻ ጠበቃ አለ ነጻ-ዳኛና ፍርድ ቤት አለ ግልጽ የሆነ የዲሞክራቲክ ጨዋታና ሕጎች፣አለ ነጻፕሬስ እና አለ ነጻ ዜጋ ትርፉ የጥቂት አምባገነኖች “ራት” መሆን ነው።
የዳቦ ዱቄትና ዳቦ በማምረት የታወቀው የሸዋ ዳቦና ዱቄት ፋብሪካ የአዳማ ቅርንጫፍ ስራ አሥኪያጅ አቶ ፍስኃ ነጋ ከዚህ ቀደም ለዳቦ ዱቄት የሚሆን ስንዴ ከመንግስት በዝቅተኛ ዋጋ ይቀርብ የነበረ ሲሆን ድርጅቱም ለሸማቹ ዳቦ በዝቅተኛ ዋጋ ሲያቀርብ ኖሯል፡፡ ከሚያዚያ 2010 ዓ.ም ወዲህ የዳቦ ስንዴ እጥረት በማጋጠሙ ፋ
ብሪካዎቹ በሙሉ አቅማቸው ዳቦና ዱቄት ለማምረት አለመቻላቸውን ይናገራሉ፡፡ ከአዳማ ውጭ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የፋብሪካው ቅርንጫፎችም የአቅማቸውን ያህል እያመረቱ አይደለም፡፡
እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ሆኗል ፡ ከእኔ ፡ ጋራ
በሚያዝያ 21 ቀን እርዶዋን ባለ-ሙሉ-ሥልጣን ደረጃ በይፋ ወሰደ፤ በቱርክ አገር ደግሞ ውክፔድያ ድረ ገጽ በማናቸውም ቋንቋ ታግድል። ውክፔድያ በቱርክ የተገደበበት ምክንያት የቱርክ መንግሥት ለሽብርተኞች እርዳታ እንደሚሰጥ የሚል ማስረጃ ስላቀረበ ነው።[1]
ሴቶች ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ ተቀናጅተው መስራት አለባቸው—-አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
"ከአንድ ሃገር ህዝብ ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዘው ነዋሪ ክትባትን ካገኘ በሽታዎችን በመከላከል ለበሽታ ተጋላጭ የሆኑትንና ሊከተቡ የማይችሉትን ሰዎች ጭምር ከገዳይ በሽታዎች መከላከል ይቻላል። • ኢሳያስን ለመጣል ያለመው'#ይበቃል' የተሰኘው የኤርትራውያን እንቅስቃሴ • በሠርግ ዕለት ማታ በጉጉት የሚጠበቀው 'የደ
ም ሸማ' በዚህ ዘዴ በሽታን ለመከላከል መከተብ ያለበት የሕዝብ ቁጥር እንደየበሽታዎቹ ይለያያል። ኩፍኝ ለመከላከል ከአጠቃላዩ ሕዝብ ከ90 በመቶው በላይ መከተብ ሲኖርበት ለፖሊዮ ደግሞ ከ80 በመቶው በላይ ክትባቱን ማግኘት አለበት። ባለፈው ዓመት አሜሪካ ብሩክሊን ውስጥ የሚገኙ አይሁዳዊያን ክትባት ከኦቲዝም ጋር ግንኙ
ነት እንዳለው የሚገልጽ ጽሑፍ አሰራጭተው ነበር። በዚህም ሳቢያ ይህ የማኅበረሰብ በአሜሪካ በአስርታት ውስጥ ካጋጠሙት የኩፍኝ ወረርሽኞች መካከል አንዱን አስተናግደዋል። የእንግሊዝ አንድ ታዋቂ ሃኪም እንዳስጠነቀቁት በርካታ ሰዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስለክትባቶች በሚወጡ የተሳሳቱ መረጃዎች እየተታለሉ ነው ብለዋል። ነ
ገር ግን የዓለም ጤና ድርጅት ባወጣው መረጃ መሰረት በዓለም ዙሪያ ህጻናት መውሰድ ያለባቸውን ክትባቶች የወሰዱ ቁጥር ብዙም ለውጥ ሳያሳይ 85 በመቶ ላይ ይገኛል። ድርጅቱ እንደሚለው ክትባቶች በየዓመቱ ከሁለት እስከ ሦስት ሚሊዮን የሚደርሱ ሞቶችን ያስቀራል። ባለንበት ዘመን የሚከተቡ ሰዎች ቁጥር እንዲቀንስ ዋነኛ ምክ
ንያት የሆኑት ግጭቶችና ዝቅተኛ የጤና አገልግሎት አቅርቦቶች ሲሆኑ፤ ከዚህ አንጻርም አፍጋኒስታን፣ አንጎላና ዲሞክራቲክ ኮንጎ በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። በአደጉት ሃገራት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች በሽታዎች የሚያስከትሉትን ከባድ ጉዳት ስለዘነጉ ለክትባት ቸልተኝነት እየታየ ነው። በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ በኦሮሚያና ሶማሌ
ክልል በኩፍኝ ወረርሽኝ 39 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል18 ሚያዚያ 2019 ዓለማችን ""ክትባቱ ቸል በመባሉ ምክንያት"" የኩፍኝ ወረርሽኝ ያሰጋታል ሲል አለም አቀፉ ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ30 ህዳር 2018 እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ
ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑ
በት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:"
አንድ በጣም አስደንጋጭ ወይም በጣም አስደናቂ የሆነ አንድ ነገር ለመግለጽ አንድ ለየት ያለ የበላይ አካል የምያስፈልግ ሲሆን ይህም የሚሆንበት ምክንያት ማንም ሰው ለመናገር የሚደፍረው ጉዳይ ባለመሆኑ የተነሳ ነው። ከእዚህም የመጀመሪያው የመላኣኩ ምስክርነት በኃላ ደግሞ “በእውነት ጌታ ከሙታን ተነስቱዋል ለስምዖንም ታ
ይቱዋል” (ሉቃስ 24:
* ቁጥራቸው 5 የሚሆኑ ሴቶች በተለያየ ርቀት ፍየሎቻቸውን እየጠበቁ በነበረ ሰአት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ድብደባ ደረሰባቸው
22 የትምህርት እና የምርምር ወንበሮችን, ምርምር እና የትምህርት ክበቦች
3_136_እነዚያ ምንዳቸው ከጌታቸው ምሕረትና በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በሥሮቻቸው
ሰማያዊ ፓርቲ ሲሆኑ፣ ዋና ዓላማውም በኢትዮጵያውያን
Digital First Media, Inc.ዜና እና መፅሔት
ሃሞን ዩፒተር ኦሊምፑስ ኦሲሪስ (አፒስ) የ ጣልያናዊ መኖኩሴ አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ በ 1490 ዓ.ም. ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ የ ካሜሴኑስና ሬያ ልጅ ሲሆን እነርሱ በ ሊብያ በገዙበት ወቅት ተወለደ (2279 ዓክልበ. ግድም)። የ ሃሞን ልጅ ዲዮኒሶስ ግን የአባቱን ቂም በቅሎ በ2271 ዓክልበ. ካሜሴኑስን ወደ ግብጽ
አባረረው፤ ልጁንም አፒስን የግብጽ ንጉሥ አደረገው። በ2261 ዓክልበ. ካምና ሬያ እኅቱን ዩኖ ኢሲስ ወለዱ፤ ይቺም የአፒስ ሚስት ሆነች። በ2211 ዓክልበ. ግድም አፒስና ዩኖ ወደ ከነዓን ሄደው የ ስንዴ ምርት አስተማሩ። ከ2180 ዓክልበ. ግድም በኋላ ወደ ግብጽ ተመልሰው የ ማረሻ ጥቅም አስተማሩ። በኋላ አፒስ እ
ጅግ ረጅም እድሜ እየኖረ በ አውሮጳ እየተጓዘ ግብርናን እያስተማረ አገሮችን ተገዥ አደረጋቸው። በ2057 ዓክልበ. ግድም በ ጥራክያ አገር ሊኩርጉስን ገደለው። በ2034 ዓክልበ. ግድም የአፒስ ልጅ ማከዶን በ ኤማጥያ ገዛ፤ ስለዚህ አገሩ በስሙ መቄዶን ይጠራ ጀመር። በ2019 ዓክልበ. የኦሲሪስ ሰፈሮች እስከ ዳኑብ ወን
ዝ በደረሱበት ጊዜ፣ ጣልያኖቹ በ ጊጋንቴስ አምባገነኖች ዕጅ ተጨቆነው ለአፒስ እርዳታ ጠየቁ፤ አፒስም ለ10 ዓመት ጣልያንን ለራሱ ያዘ። በ2009 ዓክልበ. ግድም አፒስ ወደ አገሩ ግብጽ ተመለሰና በዚያ ስለ ጉዞዎቹ የመዘገቡ ዓምዶችን አስቀረጸ። ሆኖም ወንድሙ ቲፎን ያንጊዜ አፒስን ገደለው፤ መንግሥቱን ቃመ። ቲፎንም በ
ፈንታው በቅርብ ጊዜ ውስጥ በ ሄርኩሌስ ሊብዩስ ኦሲሪስ ተገደለ፤ ይህም ሄርኩሌስ ወዲያው ወደ ጣልያን ዘመቻ ሄደ።
የመልቀቅያ ደብዳቤ የማስገባቱ ትርክት በህወሃት ቀጭን ትእዛዝ ነው የሚሉ ወገኖች የሚያቀርቡት ምልከታም ሆነ መላ ምት ውሃ የሚቋጥረውም ከዚህ የተነሳ ነው። በአውሬ ጥርስ ውስጥ ሆኖ አውሬውን መተናኮስ የሚሻ ካለ፤ ይህ ጅል ብቻ ነው። አባዱላ ደግሞ እጆቹም ሆኑ እግሮቹ መስና ውስጥ የተዘፈቁበት ሰው ነው። ወያኔ ይህንን
ሰው ሸቤ ለማስገባት አንድ ሚሊዮን ፋይሎችን መምዘዝ እንደሚችል ይታወቃል። “አፍ ስላበዛህ በገዛ ፍቃድህ ልቀቅ!” መባሉ አዲስ ነገር አይሆንም። ቀይ መስመር ሊያልፍ ይችላል ተብለው ለሚጠረጠሩ “ሹሞች” አስቀድሞ የተዘጋጁ የወንጀል ፋይሎች አሉ።
የትግራይ መንግስት በወልቃይት ጠገዴ በአሰፈራቸው ካድሬዎቹ በኩል አዲስ ጥቃት መፈጽም ጀምሯል።
ከሁሉ በፊት ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም የተነገሩ ነገሮች በሙሉ ከፍጡራን መንጭተው የተነገሩ ሳይሆኑ ከእግዚአብሔር በቀጥታ ከተላከው መልአክ ከቅዱስ ገብርኤል፣ መንፈስ ቅዱስ ከሞላባት ከቅድስት ኤልሳቤጥና እንደዚሁም መንፈስ ቅዱስ ባንቺ ላይ ይመጣል ከተባለላት ከቅድስት ድንግል ማርያም የተነገሩ በመሆናቸው ምንጫቸውና
ተናጋሪያቸው ራሱ እግዚአብሔር እንደሆነ መገንዘቡ አያዳግትም፤
የፖለቲካ ድርጅቶች በፋይናንስ ራሳቸውን ችለው አለመቆማቸው ዓላማቸውን በተወሰነ የጊዜ ገደብ ከግብ እንዳያደርሱ አንዱ እንቅፋት ነው፡፡ ይህ ደግሞ ከጊዜውና አገር ውስጥ ካለው ማኅበረሰብ ፍላጎትና አቅም ጋር አብረው እንዳይጓዙ የፈጠረው የፋይናንስ ችግር በሐሳብ ደረጃም የዳያስፖራው ጥገኛ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። ይህ ማ
ለት ግን የዳያስፖራው ድጋፍ አያስፈልግም፣ አይጠቅምም ማለት አይደለም፤ያስፈልጋል፡፡ ነገር ግን በፋይንናስም በሐሳብም ሙሉ ለሙሉ ጥገኛ መሆን በቀጥታ የሀገር ውስጥ እንቅስቃሴ ራሱን ችሎ እንዳይቆም ያደርጋል፡፡ ስለዚህ የደጋፊውን እና የአባላቱን ድርሻ በግልፅ ለይቶ ግንዛቤ በማስጨበጥ መንቀሳቀስ የራስ መተማመንን ይፈጥ
ራል፡፡
ረጅም እጅጌ እና ረጅም ጋር ለስላሳ መከላከያ አመራር ቀሚስ ...
የካቴድራሉ የአስተዳደር አካላት ቦታ በሚያከራዩበት ወቅት ውል ያጭበረብራሉ፡፡ ለዚህም ማሳያ የሚኾነው፣ የካቴድራሉ አስተዳዳሪ ዋና ጸሐፊ በነበሩበት ወቅት ከሰበካ ጉባኤው ዕውቅና ውጪ ለካቴድራሉ አገልግሎት የተረከቡትን ማኅተም ሕገ ወጥ ለኾነ ተግባር በመጠቀም/ሰነድ በማጭበርበር/፣ «ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል» እን
ዲሉ የቀድሞው የሰበካ ጉባኤ የአገልግሎት ዘመን እየተጠናቀቀ ባለበት ወቅት የጊዜ ገደቡ ያላለቀውን የቦታ ኪራይ ውል ሦስት ወር አስቀድሞ እና የውል ቀኑን ወደፊት ውሉ ወደፊት በሚጠናቀቅበት ቀን ማለትም ታኅሣሥ 1 ቀን 2006 ዓ.ም. ለሚታደስ ውል ጳጉሜን 5 ቀን 2005 ዓ.ም በማዘጋጀት የእድሳት ውል በመፈጸም የእም
ነት ማጉደልና የሰነድ ማጭበርበር ፈጽመዋል፡፡ (የሰነድ ማስረጃ ተያይዟል፤ የሰው ምስክር አለ)
አንድዬ፡— ለምን ተስፋ ትቆርጣላችሁ… አሁን እኮ ለእናንተ እንደ ፈጣሪ አላስፈልጋችሁም፡፡
የኢትዮጵያ ቡና መውረድ እና የወደፊት ጉዞ
ሊያዩት የሚገባ የቴሌቬዥን መርሐግብር ፡ ጥር 25 2006 ዓ.ም
እጠቆምኩት ቤት ስትገቡ ፍየል የሚያገላብጡት የሚታወቁ ባለሥልጣናትና ታዋቂ ካድሬዎች ናቸው። ፍየል ከገባ በኋላ መኪና ተረክ እያደረጉ እዛው ሰፈር፣ ብዙም ሳይርቅ ወይም ቦሌ መሃል፣ ዝግ ቤቶች ይሰየማሉ። አንዱን “ሮዚና” ዝግ ቤት ላስተዋውቃችሁ። ሮዚና ዝግ ቤት ማንም ዘው ብሎ አይገባም። ሮዚና ሲደርሱ እንደ መኖሪያ
ቤት ጥሩምባ አሰምተው ከተንበሪውን የሚያስከፍቱ ደንበኞች ብቻ ናቸው። “ደንበኞች” ስል እንግባባለን ብዬ አስባለሁ።
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ጉዳዩን ወደ ዲሲፕሊን ኮሚቴ የመራው ሲሆን በቀጣዩ ሳምንት መጀመርያ ውሳኔ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ንታምቢ ለሁለቱም ክለቦች ፈርሞ ከተገኘም በደንቡ መሠረትም ከፍተኛ ቅጣት ይጠብቀዋል ተብሏል፡፡
እንግዲህ እንደማንኛውም ህይወት እንዳለው ፍጡር ግንኙነት አጀማመር፣ የተወሰነ ፍጡር ግንኙነት አጀማመር፣ የተወሰነ የህይወት ቆይታና መጨረሻ አለው፡፡ ሰዎች እርስ በርስ እየተዋወቁና በስሜትም እየተቀራረቡ በመጡ ቁጥር ግንኙነታቸው እያደገ ይሻሻላል፡፡ በተቃራኒው ደግሞ ሰዎች ራሳቸውን እያሻሹና ሌላ ግንኙነት መመስረት ሲ
ጀምሩ ግንኑነታቸው እየከሰመና እየጠፋ ይሄዳል፡፡ George levinger የተባሉ የስነ ልቦና ምሁር በ‹‹Development and change›› በተሰኘ ጽሑፋቸው ላይ የግንኙነት እድገት ደረጃዎችን እንደሚከተለው ያስቀምጡአቸዋል፡፡
አቶ አንተነህ፡ በኤርሚያስ ግፊት። [አሁን መታተም አለበት ከዚህ በኋላ የምጠብቀው ጊዜ የለኝም። የመጀመሪያውን ክፍል ድራማ አንተ ፃፈው ሁለተኛውን እኔ እፅፈዋለሁ] ስላለኝ። በመጽሐፉ ድህረ ታሪክ ገፅ ላይ እኔ ያሰፈርኩት ነገር የነበረውን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። የመጽሐፉ አሳታሚ ማን ነው?
"የሃጊያ ሶፍያን ወደ መስጂድነት መቀየርን በመቃወም የአለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ አቤቱታ አስገባ አለም አቀፍ ፔንጤቆስጣል በተሰኘው በዚህ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ምዕመናኑን ያገቱት ግለሰቦች በቤተክርስቲያኒቷ አመራር ላይ ጥያቄ ያነሱ ተገንጣይ ቡድን እንደሆኑ የአይን እማኞች አሳውቀዋል። የቤተ ክርስቲያኗ መሪ ከአ
ራት አመታት በፊት መሞታቸውን ተከትሎ የግጭት መነሻም ሆኖ ነበር ተሏል። ከሁለት አመታት በፊትም በምዕመናኑ መካከል የተኩስ ልውውጥ መፈጠሩን ተከትሎ ፖሊስም ተጠርቶ እንደነበር አይኦኤል የተባለው ሚዲያ ዘግቧል። ከአመት በፊትም እንዲሁ 6.5 ሚሊዮን ዶላር ከቤተክርስቲያኗ መዛግብት ጠፍቷል በሚልም ውዝግብ ተፈጥሮ እንደ
ነበርም እንዲሁ ሶዌታን የተባለው ጋዜጣ ዘግቧል። የፎቶው ባለመብት, SAPS ቅዳሜ እለት ዘጠኝ ሰአት አካባቢ ነው ሲሆን ጥቃቱ የደረሰው፤ የብሔራዊ ፖሊስ ቃለ አቀባይ ብርጋዲየር ቪሽ ናይዱ እንዳሳወቁት አጋቾቹ የቤተ ክርስቲያኗን ግቢ ለመቆጣጠር እንደመጡ ተናግረዋል። አራት ሰዎች በተተኮሰባቸው ጥይት ተገድለው በመኪናቸ
ው ውስጥ የተቃጠሉ ሲሆን አንድ የጥበቃ ሰራተኛም እንዲሁ ለመካለከል ሲሞክር ተገድሏል። ከሰላሳ በላይ የተለያያዩ ጦር መሳሪያዎችም በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ እንደተያዘም ተገልጿል። ፖሊስ እንዳሳወቀው በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል የመከላከያ ሰራዊት አባላት፣ የጆሃንስበርግ ፖሊስና የማረሚያ ቤት ፖሊሶች ይገኙበታል ተብሏል
። በአሜሪካ ዛፍ ላይ ተሰቅሎ የተገኘው ኢትዮጵያዊው ሞት ያስነሳው ጥያቄ አለም አቀፉ የጴንጤቆስጣል ቤተክርስቲያን ሶስት ሚሊዮን ያህል አባላት አሉት። እንዳያመልጥዎ ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች15 ታህሳስ 2020 ኢትዮጵያና ቤላሩስ የጋዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት
ናቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው"" ትምኒት ገብሩ15 ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋችው ግለሰብ15 ታህሳስ 2020 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ?
"
ሁለተኛው ዓለማቀፍ የድሆች ቀን ሕዳር 09/2011 ዓ.ም
ይህንኑ ትምህርቱን በፈረንሳይም ቀጥሎ ነበር ። የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሲጀመር ለጀርመን ጦር ተሰልፎ በአውሮፓ እየተዘዋወረ በወታደርነት ያገለገለው ፎን ቫይትሴከር በጀርመን ናዚ ጦር ውስጥ እስከ ሻምበል ማዕረግ ደርሷል ። ከሁለት ወንድሞች አንዱ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ተሰልፈው ሲዋጉ ተገድለዋል ።ፎን ቫይትሴከ
ር በ1945 እንደቆሰሉ ወደ ትውልድ ከተማቸው ሽቱትጋርት ተመለሱ ።ከጦርነቱ በኋላ የታሪክ ትምሕርታቸውን በጎቲንገን ቀጥለው ህግም አጠኑ። በህግ የዶክትሬት ዲግሪ አቸውን እ.ጎ.አ በ1950ያገኙት ቫይሴከር አባታቸው ተከሰው በቀረቡበት በኑርምበርጉ የናዚ ጀርመን የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ችሎት የአባታቸው ጠበቃ ረዳት ሆነ
ው ሰርተዋል ።ችሎቱ በአባታቸውን ላይ የ7 ዓመት እሥራት ቢበይንም ከጊዜ በኋላ ወደ አምስት ዓመት ዝቅ ተደርጎላቸዋል ።እ.ጎ.አ በ1954 የጀርመን ክርስቲያን ዴሞክራቶች ህብረት ፓርቲ አባል የሆኑት ቫይትሴከር ከ1969 እስከ 1981 በጀርመን ፓርላማ የህዝብ እንደራሴ ነበሩ ። በ1974 ፓርቲያቸው ለፕሬዝዳንትነት ቢያ
ጫቸውም በነፃ ዲሞክራቱ ፓርቲ በዋልተር ሼል ተሸነፉ ። ከ1979 እስከ 1981 ደግሞ የጀርመን ፓርላማ ምክትል ፕሬዝዳንት ነበሩ ።በኋላም ከ1981 እስከ 1984 የበርሊን ከተማ ከንቲባ ሆነው አገልግለዋል ። ፎን ቫይትሴከር በ1984 የፓርቲያቸውንና የያኔውን ተቃዋሚ ሶሻል ዲሞክራቶችን ይልተለመደ ድጋፍ አግኝተው ካርል
ካርስተንን ተክተው በጀርመን ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ ።
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በአይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የሆነዉን የቦክስ ደረጃ ሁለት ኮኮብ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡
የመንግስትን ስልጣን ለመረከብ ዝግጁነት አለ ወይ? (ከሙሉቀን ገበየው)
52 እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ። ይሁን ይሁን።
በአፈር ማጽዳት አንድ ጊዜ ከዚያም በእጥበት ማጽዳት 6 ጊዜ
የኢትዮጵያ፡ንግድ፡ባንክ ፦ አያት፡አደባባይ፡ቅርንጫፍ (ባንክ) (Addis Ababa, Ethiopia)
ተዋረዳዊው የሲቪል የሕግ ሥርዓት ዋና ግቡ የፍትሕ ሥርዓቱ የሚሰጣቸው ውሳኔዎች እርግጠኛነትን ማስፈን ነው፡፡ የትኛውም የፍትሕ አካል (ፖሊስ፣ ዓቃቤ ሕግ ወይም ፍርድ ቤት) የሚያከናውናቸውን ተግባራት፣ የሚያስተላለፋቸውን ፍርድና ውሳኔዎች እንዲታወቁና እርግጠኝነት እንዲሰፍን ማድረግ ነው፡፡ እርግጠኝነትን ለማስፈን ደግ
ሞ ወጥ የሆነ አሠራር ማስፈን ተገቢ ነው፡፡ እርግጠኝነትና ወጥ የሆነ አሠራር በባሕሪያቸው በማዕከላዊነት መወሰንና መመርያ ማስተላለፍን ይፈልጋሉ፡፡ የሲቪል የሕግ ሥርዓትም ይኼንኑ ያደርጋል፡፡ ይኼ ዓይነቱ አሠራር የፍትሕ ማሻሻያ ፕሮግራሙ መተግበር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ይበልጥ ደግሞ መሠረታዊ የሥራ ሒደት ለውጥ በየፍ
ርድ ቤቶቹ ሥራ ላይ መዋል ከጀመረ በኋላ የፍርድ ቤቶችን አሠራር ልብ ይሏል፡፡
ዶ/ር አብይ እና ህወሓቶች፡ ለይቶ ማስር ወይስ አብሮ መስራት?
አሁን ዘመኑን በረሳሁት በየነና መኮንን አሜሪካ ይመጡና እኔ የነበርኩበት ቤት ያርፋሉ። ምንም ምንም እንዳልሆነ አድርጌ አስተናገድኳቸው። የመጡት ፕሬዚዳንት ካርተር አትላንታ ባዘጋጁት የሆነ የእርቅ ስበስባ ላይ ለመገኘት ነበር። የትኛውን ድርጅት ወክሎ እንደመጣ እንኳን እኔ በየነም የሚያስታውሰው አይመስለኝም። ሊቀ መን
በር የሆነውን ድርጅት ብዛት ማስታውስ የሚችል አይመስለኝም። ዘመኑም ራቅ ብሏል። የማስታወሰው አቶ ተሾመ ገብረ ማርያምም አብሮ መጥቶ ነበር። ቦስተን ሁኖ ለበየነ ስልክ ሲደውል አንድ ሁለቴ አነጋግሪያለሁ። ካርተርንም በስልክ ያነጋገርኩት በዚያ አጋጣሚ ነበር። ብቻ ብዙ አብረው የመጡ ስልክ ይደውሉልታልና ያነጋግራል። እ
ስማለሁም!!በተመሳስይ ጉዳይ ለተለያዩ ሰዎች የተለያየ መልስድ ሲስጥ እስማዋለሁ:
ነገር ግን አክራሪነትን ለመዋጋት በሚል ሽፋን፣ የበለጠ አክራሪነትን የሚያስፋፋ፣ ለአገር የማይጠቅም፣ የአገሪቷን ሕግ የማያከብር ተግባራትን መፈጸም ግን፣ እያንዳንዱን ዜጋ ሊያሳስብና ሊያስቆጣ የሚገባ ነዉ።
አገዎች ዓይነተኛ በሆኑ ጥንታዊ የታሪክ መዛግብት (primary sources) ከተጠቀሱት ጥቂት ሕዝቦች መካከል አንዱ ናቸው። ከላይ በተጠቀሰው የአዶሊስ የሃውልት ላይ ጽሑፍ (Adulis Inscription)፣ የ4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የንጉሥ ኢዛና የድንጋይ ላይ ጽሑፍ (Ezana Inscription)፣ እንዲሁም በ6ኛው
መቶ ክፍለ ዘመን የኮስሞስ ጽሑፍ (Christian Topography of Cosmas Indicopleustes) የአገዎችን እንጅ በዘመናችን የሚታወቁ የሌሎች ሕዝቦችን ስም አናገኝም። ከአገው ሌላ አጋዚ የሚለው ስም በጥንቱ መዛግብት የተገለጸ ሲሆን ይኸውም የግዕዝ ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝቦችን (አጋዝያን) የሚመለከት እንደሆነ
ብዙዎች ይስማሙበታል። በአዶሊስ ሐውልት ጽሑፍ (Adulis Inscription) ላይ የአክሱም ንጉስ ከአጋዚ ነገድ ጋር እንደተዋጋ ተጥቅሷል። በሌላ በኩል ከአክሱም መንግሥት ሥልጣኔ ጋር የቅርብ ዝምድና ሊኖራቸው ይችላል ተብለው የሚታሰቡት ሕዝቦች ስማቸው በጥንቱ የአክሱም ዘመን የታሪክ ሰነዶች አልተካተተም። ለምሳሌ
የትግራይ ሕዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ በጽሑፍ ተጠቅሶ የሚገኘው በ10ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከአክሱም መንግሥት ማክተም በኋላ ነው።