text
stringlengths
0
200
የተሰደዱና ያልተሰደዱ ካህናት ብሎ መለየቱ ዋጋ የለውም፤ ዋጋ የለውም የሚባለው በምእመናኑ፣ በበጎቹ፣ ዓይን ሲታይ ነው፤ በጎቹን ጥለው የሸሹትም ‹‹ስብሐት ለእግዚአብሔር ለዘሀበነ ዘንተ ፀጋ በመዋዕለ ስደትነ።›› እያሉ ለራሳቸው ይኖራሉ፤ ያልሸሹትም በሥጋ ነው እንጂ በመንፈስ ከቤተ ክርስቲያኒቱ ጋር መሆናቸው ያጠራጥራ
ል፤ በአንድ በኩል ሲታይ ሁለት ሲኖዶሶች የሚባሉት በአካል የሚገኙት በኢትዮጵያና በአሜሪካ መሆናቸው ነው እንጂ በመንፈስ አንድ ናቸው፤ የዝንጀሮ ቆንጆ!
የተጠናወተው ነውና፡፡ (ይህንን በህወሓት ውስጥ የተፈጠረውን የተገፋን ስሜት በማጋጋሉ ረገድ ለድርጅቱ የንግስቲቷን ‹‹ሸረሪት›› ያህል
ስለተለያዩ መኪናዎች የወደፊት ጥገና ወጪዎች በተመለከተ መረጃ ማግኘት። ለምሳሌ፡ ከውጭ አገር የመጡ መኪናዎችን አገልግሎት ወይም ጥገና ለመስጠት የበለጠ ሊወደድ ይችላል።
እሳቸዉ ግን ወታደርነታቸዉን ነዉ የሚወዱት።መለዮያቸዉን ነዉ የሚያፈቅሩት።«ይሕ ለኔ በጣም ወሳኝ ጊዜ ነዉ።ወታደራዊ መለዮ ለመጀመሪያ ጊዜ ያጠለቅሁት የአስራ-አምስት አመት ወጣት እያለሁ በ1970 አይር-ኋይል ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት ሥገባ ነበር።ከአርባ አምስት ዓመት ግድም በፊት።ሐገሬን ከጥቃት የሚከላከለዉን ጦር
መለዮ በመልበሴ ሁልጊዜ እኮራለሁ።»
32 ወአመ ፡ ሠርቀ ፡ ወርኅ ፡ ራብዕ ፡ ወፅኡ ፡ አዳም ፡ ወብእሲቱ ፡ እምገነተ ፡ ኤዶም ፡ ወኀደሩ ፡ ውስተ ፡ ምድረ ፡ ኤልዳ ፡ ውስተ ፡ ምድረ ፡ ፍጥረቶሙ ።
ዓለማውም ኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ በመዋል ለሁለንተናዊ የእድገት አማራጮቿ ጥቅም ላይ እንድታውልና ለስነ ፈለክ ጥናት ደግሞ የራሷን ሚና እንድትወጣ ለማድረግ ያለመ ነው፡፡
በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 07 የወጣቶች ማእከል (65m)
ተፈናቀዮች ዛሬም ድረስ ከገጠር ወደ ከተማ እየገቡ ሲሆን፣ ብዙዎቹ እርዳታ በማጣታቸው ልጆቻቸውን ይዘው ወደ ልመና ተሰማርተዋል። ሁኔታው እጅግ አስከፊ ነው የሚሉት የከተማዋ ምንጮች፣ አፋጣኝ እርዳታ ካልተደረገ በስተቀር ከፍተኛ የሰብአዊ ቀውስ ሊከሰት ይችላል ሲሉ ያስጠነቅቃሉ።
መጪው የፈረንጆች አመት አዲስ የሚሆንበት ድልና ነፃነት የሚገኝት ይሁን!
ነገር ግን ተሻሽለው የወጡ ሕጎች ጥቃቱን በመቀነስ ረገድ ምን ያህል ሚና ተጫውተዋል የሚለው ጉዳይ አሁንም አጠቃያቂ ነው፡፡ ‹‹የሚጣሉት ቅጣቶች አስፈሪና ከልካይ አይደሉም፡፡ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ የሚሰማው ጥቃት በጣም ብዙና ለመግለፅም የሚከብድ ነው፡፡ የሴቶች የቤት ውስጥ ጥቃት አሁንም በጣም ችግር ነው፤››
ያሉት ወ/ሮ ሳባ በሥራ ላይ ያሉት ሕጎች ምን ያህል ውጤታማ ሆነዋል የሚለውን ነገር መለስ ብሎ መገምገሙ አስፈላጊ መሆኑን ይናገራሉ፡፡
በአጠቃላይ ውድድሩ ሲጠናቃቅ የሚዳልያ ሰንጠረዡን የአሚሪካ ኦሎምፒክ ቡድን በ46 የወርቅ 37 የብር 38 በ የነሀስ ሚዳልያ በአጠቃላይ 121 ሚዳልያ መሪነቱን በመያዝ አጠናቅዋል።
በዶ/ር ዐቢይ አዲስ አመራር - ተስፋና ስጋቴ
በመህኅላችን አላህ ዋክበር..እኛ እንክበር !! እያሉ የገቡ ተኩላዎች አሉ!! እነሱ ናቸው ህዝብንም መንግስትንም ግራ ያጋቡት:
“የተነሱት ችግሮች ሃይማኖታዊ ችግሮች ናቸው የሚል ግምት የለኝም”
ተስፋ የሚሰጡንን መደገፍ ጥንካሬ ነው (ግዛው ለገሠ) _ Ethioreference >
ዲያቆን ኤፍሬም እሸቴ የተባሉ የማኅበረ ቅዱሳን አባል ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ መለስ ዜናዊ ማኅበረ ቅዱሳንን ከአሸባሪዎች ጋር ፈርጀው በተወካዮች ምክር ቤት የተናገሩትን በግል እንደማይቀበሉት ገለጹ:
Amharic(i) 9 አሁንስ ምሳር ደግሞ በዛፎች ሥር ተቀምጦአል፤ እንግዲህ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
(ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን
የኮሮናቫይረስ ሁለት ዋነኛ ምልክቶች ከፍተኛ ትኩሳትና ደረቅ ሳል ናቸው። በአንዳንድ ታማሚዎች ላይ እነዚህ ምልክቶች ወደ ትንፋሽ ማጠር ይወስዳሉ። ደረቅ ሳል ሲባል በጣም ጠንካራ የሆነ አንዳንድ ጊዜ ለአንድ ሰዓት የሚቆይ ነው። ከዚህ በፊት ደረቅ ሳል ካለብዎ የኮሮናቫይረስ ሳል በጣም ለየት ያለና ከባድ መሆኑን ማስተዋ
ል ይችላሉ። ከፍተኛ ትኩሳት የሚባለው ደግሞ የሰውነት ሙቀት መጠን ከ37.8 ዲግሪ ሴልሲየስ ሲልቅ ነው። ይህ ትኩሳት ሰውነት እንዲግል ወይም ደግሞ ከፍተኛ ብርድና መንቀጥቀጥ እንዲሰማን ያደርጋል። ከእነዚህ ሁለቱ ዋነኛ ስሜቶች ባለፈ ራስ ምታትና ተቅማጥ አንዳንድ የበሽታው ታማሚዎች ያሳይዋቸው ምልክቶች ናቸው። የማሽተ
ትና የመቅመስ አቅም ማጣትም ምልክቶች ሆነው ተመዝግበዋል። ምልክቶቹ ቫይረስ ሰውነት ውስጥ በገባ በአምስት ቀናት ሊታዩ ይችላሉ። የዓለም ጤና ድርጅት ዘገባ ምልክቶቹ እስከ 14 ቀናት ድረስ ሳይታዩ ሊቆዩ እንደሚችሉ ያስረዳል። መቼ ነው ወደ ሆስፒታል መሄድ ያለብኝ?
የኦብነግ ሰራዊት ትጥቅ በመፍታት ወደ ሃገር ውስጥ ገባ November 21, 2018
የውይይቱ ተሳታፊዎች የቤቶቹ ግንባታ በይፋ ሲጀመር ለነዋሪዎች ግልጽ መሆን እንዳለባቸው፣ ከምንም ነገር በላይ ግልጽነትና ተጠያቂነት ባለበት ሁኔታ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እንዲመራው ጠይቀዋል፡፡
በቀይ ባሕር ዳርቻ ወይም በአሁኑ ኤርትራ፣ ጂቡቲና ሶማሊላንድ ውስጥ፣ አንድ «አሣ በል» የሚባል የኢትዮጵያ ብሔር እንደሚኖር ይጽፋል። ደግሞ ሌሎች የኢትዮጵያ (የአፍሪካ) ብሔሮች «ሥር በል»፣ «ፍሬ በል»፣ «ቅጠል በል»፣ «አዳኞች»፤ «ዝሆን በል»፤ ሲሞዌስ፣ «ሰጎን በል»፣ ኩኖሞኔስ እና «ዋሻ አደሮች» ናቸው። ከ
ዚህ የበለጠ ስለ ኢትዮጵያ (ስለ አፍሪካ ከሳሃራ ደቡብ) ሁኔታ በሰፊው ይገልጻል።
ዮሐንስ ወንጌላዊ ይህንን የኒቆዲሞስን ምስክርነት “ከእነርሱ አንዱ በሌሊት ቀድሞ ወደ እርሱ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ ሕጋችን አስቀድሞ ከእርሱ ሳይሰማ ምንስ እንዳደረገ ሳያውቅ በሰው ይፈርዳልን? አላቸው። እነርሱም መለሱና፡- አንተም ደግሞ ከገሊላ ነህን? ነቢይ ከገሊላ እንዳይነሣ መርምርና እይ አሉት። እያንዳንዱም ወደ
ቤቱ ሄደ።” በማለት ገልጾታል (ዮሐ 7-50-52)፡፡ ኒቆዲሞስ ያለፍርሐትና ያለ ሀፍረት በካህናቱ ፊት እውነትን መስክሯል፡፡ እውነትንና ፀሐይን ፈርቶ የትም መድረስ አይቻልም፡፡ ካህናቱን መጽሐፍ ጠቅሶ እውነትን ተናግሮ አሳፍሯቸዋል፡፡ በመሪዎች ፊት በታላላቅ ሰዎች ፊት እውነትን መመስከር ክርስትናችን የሚያስገድደን
ቁም ነገር ነው (ሉቃ 12፡ 8)፡፡ ቤተክርስቲያን “ሰማዕታት” እያለች የምትዘክራቸው ቅዱሣን በሙሉ ለእውነት ብለው ራሳቸውን ለክርስቶስ አሳልፈው የሰጡ ናቸው፡፡ በፍርሐትና በሀፍረት በይሉኝታና በሀዘኔታ እውነትን አለመመስከር በክርስቶስ ፊት ያስጠይቃል እንጅ አያስመሰግንም (ማቴ 10፡32)፡፡ ሐዋርያው “ለእውነት እን
ጅ በእውነት ላይ ምንም ማድረግ አንችልም” እንዳለ እኛም እንደ ኒቆዲሞስ የእውነት ምስክሮች እንሁን (2ቆሮ 13፡8)፡፡
እንደ ትላንትናው ዛሬም ፍትህንና ፍርድን የሚሹ የበርካታ ኢትዮጵያን እናቶች እንባ እንደ ራሄል እንባ የእውነት፣ የምሕረት፣ የፍትህ ያለህ በሚል ታላቅ ጩኸት ወደ ጸባኦት፣ ወደ አርያም እየተረጨ ነው፣ ይህ የብዙዎች እንባ፣ ለኢትዮጵያ ትንሣኤ የተገበረ የእልፍ ጀግኖቻችን ላብና ደም ከጭንገፋና ከመመከን ተርፎ ፍሬ አፍር
ቶና ጎምርቶ የምናይበትን ዘመን ልዑል እግዚአብሔር ያቀርብልን ዘንድ በመመኘት ልሰናበት፡፡
በህይወት ችግሮች ውስጥ ያለ ልጅን ማጥቃት ይቻላል? አንዳንድ ወላጆች በእርግጠኝነት ልጆችን ማበላሸት ከመረጡ ይወዳሉ. ከእነርሱ ጋር በህይወት ውስጥ, ማንም አይነጥፋትም, ማንም አይከላከልም, ማንም ለእነሱ ስኬት አይገኝም. ከልጅነቴ ጀምሮ የማሰብ ልማድ ነው ...
ፓኪስታንን በሚመለከት ኦሣማ ቢን ላደንን ለማግኘት ያለፈቃድ መግባታቸውን “ትክክል ነበር” ሲሉ ኦባማ ተከራክረዋል፡፡ “ቀድመን አስፈቅደን ቢሆን ኖሮ የሽብሩን መሪ አናገኘውም ነበር” አሉ፡፡ “የቢን ላደን መገደል በመስከረም አንዱ የሽብር ጥቃት የሚያፈቅሯቸውን ለተነጠቁ አሜሪካዊያን የመንፈስ ዕረፍትን ሰጥቷል” ብለዋል
ፕሬዚዳንቱ አክለው፡፡
አቶ አንዳርጋቸውን ጽጌን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች አደጋ ውስጥ እንደሚገኙ ሬፕሪቭ የተሰኘው ተቋም ገለጸ
ይህ ግን 171ኛው ሆስፒታል በመሆኑ የሰማቸው የለም፡፡
ቅንጅትም እሚፈይደው ትልቅ ነገር ይኖረዋል ብዬ አልጠብቅም:
እነዚህን በመሳሰሉና በሌሎችም ምክንያቶች በተለመደው መርሃ ግብር መሳተፍ ለማይችሉ ተማሪዎች የተለየ መርሃ ግብር ይዘጋጃል ። በአዲስ አበባው የጎቴ ተቋም ይህን መሰሉ አሰራር ተግባራዊ እንደሚሆን ነው አቶ ኤርሚያስ ያስረዱት ።
"ከዚህም በላይ ደግሞ ተመራቂ ተማሪዎች ወደሌላኛው የህይወት ምዕራፍ የሚሸጋገሩበት ቀን ነው። ማንም የማይክደው ሀቅ ደግሞ ለስራ ዝግጁ የመሆን የመጀመሪያው ደወል ነው። በያዝነው እና በቀጣዩ ወር በሺዎች የሚቆጠሩት ተማሪዎች ይመረቃሉ። የፎቶው ባለመብት, Lelise Birhanu በአገራችን ተጨባጭ ሁኔታ በርካቶች ተመር
ቀው ስራ ማግኘት ቀላል አልሆነላቸውም። ለሊሴ ብርሃኑ ከአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ትመረቃለች። ""ወደ ሥራው ዓለም ለመቀላቀል በዩኒቨርሲቲ ቆይታችን ወቅት ያስመዘገብነው ውጤት በሥራው ዓለም ስኬታም እንድንሆን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል''ትላለች። በህንድ አገር የፑጃብ
የኒቨርሲቲ የዶክትሬት ተማሪ እና በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የማሕበራዊ ስነ-አዕምሮ ተመራማሪ የሆኑት አቶ ዋቅቶላ ደምሰው አዲስ ተመራቂ ተማሪዎች የሚገጥማቸውን ፈተና እንዴት መወጣት እንዳለባቸው ያስረዳሉ። አቶ ዋቅቶላ እንደሚሉት ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሥራ ፈላጊ ወጣቶች በሚኖሩባት አገር ለአዲስ ተመራቂዎች ስራ በቀላሉ
ያገኛሉ ማለት ይከብዳል። ነገር ግን ቀጣዩቹ 5 ነጥቦች ወሳኝ ናቸው። የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ማደራጀት የአዲስ ተመራቂ ተማሪዎች የመጀመሪያው የቤት ሥራ የሚሆነው የትምህርት እና ክህሎት እንዲሁም የሥራ ልምድ ካላቸው በተሟላ መልኩ በሲቪያቸው ላይ መጥቀስ ነው። ለሥራ ቅጥር ለጽሑፍም ይሁን ለቃለ መጠይቅ ፈ
ተና ከመቅረባቸው በፊት የትምህርት እና የሥራ ማስረጃቸው አይቀሬ ነው። ተወዳዳሪ ሆኖ መገኘት መንግሥት ተመራቂዎችን በሙሉ ሊቀጥር የሚችል አቅም የለውም። ወይም የተመኘነውን የሥራ ዓይነት ማግኘት ቀላል አይሆንም። ስለዚህም ያለውን ውስን እድል ለመጠቀም ተወዳዳሪ ሆኖ መገኘት ያስፈልጋል። አቶ ዋቅቶላ ሲያስረዱ የቅጥር
ማመልከቻ ከማቅረባችን በፊት ሥራው ምን አይነት ክህሎቶችን ይፈልጋል ብለን መጠየቅ አለብን። መረጃ የሥራ ቅጥር መረጃዎችን፣ ስለ ቀጣሪው ማንነት እና የምታመለክቱበት ስራው ስለሚፈልገው እውቀት እና ክህሎት በቂ መረጃ ይኑራችሁ። ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ተለይቶ መገኘት ከትምህርት ማስረጃችን በተጨማሪ ያመለከትንበት የሥራ ዘ
ርፍ፣ ቀጣሪው ድርጅት የሚፈልገውን ክህሎት ማወቅ እና ይህንንም ለቀጣሪው ድርጅት በማሳየት የቅጥር እድላችንን ማስፋት እንችላለን። የአዕምሮ ዝግጅት ማድረግ በተማሪነት ዘመናችን ያሰብናቸውን እና ያለምነውን ማሳካት ላይሆንልን ይችላል። ለዚህም የአዕምሮ ዝግጅት ማድረግ ጠቃሚ ነው። እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚ
ያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2
021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:"
ከ15 እስከ 17 ዓመት ከሆናቸው ሴቶች መካከል 17 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው የተማሩት። አፍጋኒስታን:
ሰላማዊት ዮሃንስ ከንፈር የተሳሳመችበት የ1ሚሊየን ብር ክሊፕ እያነጋገረ ነው_Selamawit Yohannes - View and free download with Any Format MP3,MP4,3GP
በዚሁ በሁለቱ ሀገራት ሥምምነት መሰረት በመጀመሪያው ዙር የአምስት መቶ ሚሊዮን ዶላር የልማትና የኢንቨስትመንት ሥራ የሚከናወን መሆኑን የሱዳን ትሪብዩን ዘገባ ያመለክታል። የወደብ ከተማ የ4 ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክትም እ.ኤ.አ በ2020 ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቅ መሆኑን ዘገባው ጨምሮ ያመለክታል።
ለምሳሌ ያህል የአማላጅነት ትርጉሙንና ማን ማማለድ እንደሚችል ከሚነግሩን የእግዚአብሔ ቃላት መካከል ጥቂቱን እንመልከት :
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጭ ምንዛሪ ችግር መፍትሄ
አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ እንዲያርፉ መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
በማዕቀቡ መነሣት ኤርትራውያን ደስታቸውን እየገለፁ ነው
ኃያሉ አምላክ እባክህ ቸርነትህ አይለየኝ! ሌሎች ምን መንገድ መከተል እንዳለባቸው የማውቀው ነገር የለኝም፡፡ ለእኔ ግን ነጻነቴንወይም ደግሞ ሞቴን ስጠኝ!
መደበኛ ኅብረ (ሳይሆን እጅግ በጣም) ስህተት ያለ እየበረሩ ነው ...
በአፄ ምኒልክ እና በጣሊያን መንግስት መካከል የተፈረመው የውጫሌው ውል።
ሰበር ዜና – ‹‹ለፓትርያሪኩ መመሪያ ለመስጠት ተዘጋጅተዋል›› የተባሉት ኣባይ ፀሃየ ከደጅ ተመለሱ _ Fitih le Ethiopia
ከ57 ዓመታት በኋላ የተሻሻለው የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ህግ ምን አዲስ ነገር ይዟል?
የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት
20 ጸላእትየሰ ፡ ሕያዋን ፡ ወይኄይሉኒ ፤
ከሁሉ አስቀድሞ ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ኾኖ በዚህ ዕለት ከልዩ ልዩ ነገር፣ እኛ ከማናውቀው እርሱ ከሚያውቀው ፈተና ሰውሮ ከመሪያችን ጋራ በአንድነት ስለ ሀገራችን እንድንወያይ፣ እንድንመካከር፤ ከአዲሱ መሪያችንም መመሪያ እንድንቀበል፣ ጊዜውን ፈቅዶና ወዶ በዕድሜያችንም ላይ ተጨማሪ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር
ስሙ የተመሰገነ ይኹን፡፡
ሁቨር ግድብ ለአሜሪካውያን ግድብብቻ አይደለም፡፡ የአልሸነፍ ባይነት መገለጫ፣ ሀገርን ከግል ጥቅምና ከጊዜያዊ ችግር በላይ አድርጎ ማሰቢያ፣ ብንወድቅ እንነሣለን፤‹ኢኮኖሚያችን ለጊዜው ቢወድቅም፣ እኛ ሕዝቦች ግን አልወደቅንም› የሚለውን የአሜሪካውያንን የዚያ ዘመን ፍልስፍና ማረጋገጫ ነው፡፡ጽናታቸውንና የሀገር ፍቅራቸው
ን ማሳያ ነው፡፡ አስጎብኝዎቹ እንደሚሉትም ‹እንደ ሕዝብ አንወድቅም› የሚለውን ፍልስፍናቸው ማስመስከሪያነው፡፡
· አባ ጳውሎስ ከጥንተ አብሶ ጋራ በተያያዘ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ንጽሕና እንዲመሰክሩ ሊጠየቁ ይችላሉ።
- የቤተመጻሕፍቱ ተገልጋዮች በጥበቃ ሠራተኞች ዘንድ፣ ንብረታቸውን በሚያስቀምጡበት ወቅት ለዚህ አገልግሎት የተዘጋጀውን ኮድ መውሰድ አለባቸው፡፡ ይህ ሣይሆን ቢቀር ለሚፈጠረው ክፍተት ኤጀንሲው ተጠያቂ አይሆንም፡፡
ከአርባ ሚሊዮን በላይ ምእመናን ያላት በዓለም አቀፍ ደረጃም ወንጌልን በቀደምትነት የተቀበለች ሐዋርያዊትና ጥንታዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ን የዕድሜዋንና የአንጋፋነቷን ያክል ስለ ጥንታዊ መንፈሳዊ አስተምህሮቿ፣ ስለ ቀኖናዋ፣ ትውፊቷና ሥርዓቷ ለራሷ ልጆችም ሆነ ለሌላው ዓለም የምታሳውቅበት የተጠና
ከረ የመገናኛ ብዙኃን/ሚዲያ መድረክ አላት ብሎ ለመናገር አያስደፍርም። በርካታ የተማረ የሰው ኃይል፣ አቅምና ሀብት ያላት ቤተ-ክርስቲያን ለዚህን ያህል ዓመታት ለምን የራሷ የሆነ መንፈሳዊ መገናኛ ብዙኃን/ሚዲያ እንደሌላት በራሱ ግራ የሚያጋባ ነገር ነው።
• ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸባኦት (ጐይት ሠራዊት) ምስጋና ጐይትነቱ ፈጺሙ ሰማይን ምድርን ዝመልአ እዩ፡ ኦ ክርስቶስ መጺእካ ኣድኂንካና ኢኻ’ሞ፡ ምስ መሓርን ሰማያውን ኣቦኻ፡ ከምኡ’ውን መሕወዪ ምስ ዝኾነ ቅዱስ መንፈስካ ንሰግደልካ ኣሎና።
ወደዋናው ጉዳያችን እንመለስ፤ ወርሃ የካቲት ከማይዘነጋባቸውና ከሚታወስባቸው ነገሮች መካከል አንዱ በየካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም የተከሰቱት አስር መራራ የጽልመት ቀናት ናቸው። እነዚህም አስር ቀናት ከየካቲት 8 እስከ የካቲት 17/1929 ዓ.ም ድረስ ያሉትን የሚመለከት ነው። በነዚህ ቀናት ውስጥ ለኢትዮጵያውያን የ
ተደገሰው የሞት ድግስ እጅግ ዘግናኝና ኢ-ሰብአዊም ነበረ። መነሻዎቹ ሁለት ናቸው፤ የመጀመሪያው ለአርበኝነት ሙያ ወደደቡብ ዘምቶ የነበረውን የራስ ደስታ ጦር ለመምታት በርካታ ጦር አስከትሎ ሄዶ የነበረው ማርሻል ግራዚያኒ ሞቷል ተብሎ ወሬ ይናፈስበታል።
የግጥምና የቅላፄ ውህድ የሆነው ሙዚቃ ይሉት የጥበብ ምትሃት ግን የሆነ የተለየ አቅም አለው። አንዳንዴ እንዲያውም ከፀሐፍቶቻችንና ሌሎች ጠቢባኖቻችን ይልቅ ሙዚቀኞቻችን የተረሱ፣ ችላ የተባሉ፣ ተመልካች ያጡ፣ የበደኑ የሕይወት ክፋዮቻችንን የሚያስሱልን ይመስለኛል፡፡ ሆኖም በእኔ ሙዚቃን የማጣጣም አቅም፣ ሙዚቃ ምታዊ ስ
ልቷ (Rhythm) እጅግ እየፈጠነ፣ የድምፁም ከፍታ እያደገ ሲሄድ፣ ለዛዋ በዛው መጠን ሲኮሰምን አያለሁ፡፡
“ከዚህ ቀደም ከነበሩ መሰል የፓርቲዎች ግንኙነት የሚለየውም ግንኙነቱ ግለሰቦችን አሊያም አመራሮችን ሳይሆን አስተሳሰቦችን ያማከለ ብቻ እንዲሆን መታቀዱ ነው” ብለዋል፡፡
እዚ ተፃዋቲ ኣብዚ ሕዚ ሰዓት ደው ዘብሎ የለን። ሞሓመድ ሳላሕ፡ ኣብ ናይ መጀመርታ 12 ፀዋታት ፕሪምየር ሊግ 11 ሸቶተት ከቑፅር ክኢሉ እዩ።
መስከረም 30/2009 ዓ.ም የወሊሶ ከተማ ፖሊሶች በታሰርንበት ክፍል ውስጥ ድንገተኛ ፍተሻ በማድረግ ከላይ የተጠቀሰውን ማስታወሻ ከኪሴ ውስጥ ወሰዱ። ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ይህን ፅሁፍ እንደ ማስረጃ በመጥቀስ “የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን በመጣስ አመፅ ቀስቃሽ ፅሁፎችን በመፃፍና ለማሰራጨት ሲሞክር እጅ-ከፍንጅ ተይዟል”
በሚል ተከሰስኩ። በዚህ ምክንያት ጉዳዩ በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ በተቋቋመው ኮምንድ ፖስት መታየት አለበት በሚል ጥቅምት 17/2009 ዓ.ም ወደ ጦላይ ተወሰድኩ። ከዚህ ገጠመኝ በመነሳት ብዙ ነገር ማለት ይቻላል። ከእነዚህ ውስጥ እስኪ የተወሰኑትን ነጥቦች በማንሳት እንመልከት።
"ከኢትዮጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽን መሥሪያ ቤት የወጣ መግለጫ ደግሞ ""ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ መንግሥትም ይቅርታ መጠየቅ ነበረባቸው"" ይላል፡፡ ባንድ ኤድን እና ሰር ባብ ጌልዶፍን የቅርታ የጠየቀበትን ምክንያት እንዲሁም ለኢትዮጵያ መሪዎች የ""ይቅርታ ይገባናል"" መግለጫ ከቢቢሲ መልስ ጠይቀናል፡፡ ከቢቢሲ ዋና ማዕከ
ል የዓለምአቀፍ ኮሚኒኬሽንስ አባል ፒተር ኮነርስ ዓለምአቀፉ የዜና ማሠራጫ ድርጅት ቢቢሲ በዌብ ሣይቱ ላይ ያወጣውን መግለጫ አንብበዉልናል።"
እሺ Buddy, ይሄን መረጃ ለእርስዎ አገኛለሁ:
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኝ ንጉሴ ላይ የተላለፈው አይነት ቅጣት እስካሁን ተግባራዊ ሆኖ አለማወቁ ትኩረት ስቧል። በተለይም ደግሞ አሰልጣኞች በሚሰጡት አስተያየቶች ተመሳሳይ ቅጣት በቅርብ አመታት ታይቶ አያውቅም።
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ወደ ዳቮስ አቀኑ
እስራኤል አምባሳደር ሁኖ ሚሰራዉ አለቃ ጸጋየ ነዉ፡፡ እሱም ነገር ለማወሳወስ ሞክሯል፡፡ ችግሩ በምን ቋንቋ ይግባባል፡፡ ሃሳብስ የት አግኝቶ፡፡ ለዛ ነዉ ዝም የተባለዉ፡፡
23፤ የሮቤልም ልጆች ድንበር የዮርዳኖስ ወንዝና ዳርቻው ነበረ። የሮቤል ልጆች ርስት ከተሞቻቸውም መንደሮቻቸውም በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ።
ኦባማና በአፍሪቃ ላይ ይከተሉታል ተብሎ የሚጠበቀው መርሀቸው _ ዓለም _ DW _ 27.01.2009
ዘ-ህወሀት ከ24 ዓመታት በላይ ሰይጣኑ አማራ ስልጣኑን ከህግ አግባብ ውጭ በመጠቀም እና አማራ ያልሆኑ ሰዎችን መብት በመንፈግ ሲገዛ ቆይቷል ብሏል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ውስጥ ዛሬ ጠዋት በተነሳ ግጭት በተኩስ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ አራት ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።
ይህን ዓለም እየገዛ ያለው አምላክ ቢሆን ኖሮ ይህ ሁሉ መከራ ይኖር ነበር?
ይህ ዛሬ እዚህ የኔ ጉዳይ ብሎ ያሰባሰበን የነፃነት ለዉጥ ጥማታችን ነዉ ስለሆነም ኢትዮጵያ ውስጥ የተሻለ ስርአት ለመመስረት እና ለውጥ ለማምጣት መፍትሄ ያለው በእጃችን ነዉ ይኸውም የኢትዮጵያን አንድነት የሚያፈርስ አመለካከትን ወዲያ ጥለን በአንድነት መታገል ስንችልና ነፃሚዲያ ሲኖረን ነዉ ብዬ አምናለሁ ለዚህም ምሳ
ሌ ካስፈለገ የኢሳትን እዉነትና የወያኔን አረመኔያዊ ዉሸተኛነት ብሎም የኢትዮዽያን ህዝብ እዉነትን ሰምቶ ከዉስጥም ከዉጭም ከዳር ዳር አንድ ላይ ሆ ብሎ ለመቆሙ ከመለስ ሞት እስከ ሠማያዊ ፓርቲ በ 4ኪሎ ከ4 ኪሎ እስከ ሳዉዲ አረቢያ የወገኖቻችን ዉርደት ከሳዉዲ የወገኖቻችን ዉርደት እስከ ዲያስፓራ ሀገራዊ አንድነት በ
ወገን ዉርደት ብሎም ለነፃነት ኢሳት ያደረገዉ አስተዋእፆ በቂ ማስረጃ ነዉ።
“ጃምአት ታብሊጊ” በሙስሊሙ ማኅበረሰብ መካከል ያተረፈውን አክብሮትና አድንቆት ያገኘው በዓለም-አቀፉ እስላማዊ ማንሰራራት ውስጥ ዋነኛው ኃይል ስለሆነ ነው።
የጣር-ጩኸት። የሞት-ሽረት ሲቃ። የመጨረሻ ሙከራ።ሾፌር ግን ይዘዉራል።ወደ ማላዊ።ሐበሻ ይረግፍ ያዘ፥ አንድ፥ ሁለት፥ ሰወስት እያለ እየተዝለፈለፈ ወደቀ።ከዚያስ?
"ብዙም ሰው ኢትዮጵያዊያንን እየገደለ አይደለም በማለት ሰዉ ተዘናግቷል"" ለጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ ደማቅ ሽኝት ተደረገ ቫይረሱ ወደ አትዮጵያ በገባበት ሰሞን ህብረተሰቡ የነበረው ጥንቃቄ አሁን የለም። በየአካባቢው በበጎ ፈቃድ እጅ በማስታጠብ እና ትምህርት በመስጠት ሲሠሩ የነበሩ ሰዎች አሁን አይታዩም። በታክ
ሲ ሰልፍ፣ በንግድ ማዕከላት፣ በሃይማኖት ተቋማት እና በሌሎች አካባቢዎች አካላዊ ርቀትን መጠበቅ እየተቀዛቀዘ ይገኛል። መላመድ እና ሥራቸውን አቋርጠው የነበሩ ሰዎች ወደ መደበኛ ሥራቸው እየተመለሱ መሆኑን ፍቃዱ አጫውቶናል። የኮሮናቫይረስ ህመም ምልክቶችና እንዳይዘን ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ በኮሮናቫይረስ ምክንያት በከ
ፍተኛ ሁኔታ ተፈላጊነታቸው የጨመረ 6 ምርቶች ለኮሮናቫይረስ መድሃኒትን ወይም ክትባት ለማግኘት ምን ያህል ተቃርበናል?"