text
stringlengths
0
200
አስተዋይ ልቡና ላለው ሰው እጅግ በጣም አስተማሪና መካሪ ወደ ቀደመ ማንነታችን እንድንመለስ የሚያግዝ የማንቂያ ደወል ነው፡፡ ዲ/ን ዳንኤል አንተ ድርሻህን እየተወጣህ ነው የማንቂያ ደወሉ ከሩቅ እንዲሰማ አድርገሃል፤ ከዚህ በኋላ ልብ ያልው ልብ ይበል በጎ ኅሊና ያለውም ያስተውል፡፡
በፕሮጀክቱ እንደ ፈረንሣዩ ኤፍል ታወር ያለ የአዲስ አበባ ማማ ተራራው ላይ ለመገንባት የታቀደ ሲሆን፣ ይህ ለገሃር አካባቢ ቢሆን የሚል አስተያየት ተሰጥቷል፡፡
ወዐልዓልከነ፡ በልደትነ፡ እምጥምቀት፡ በመንፈስ ቅዱስ፥ ወበእሳት፤ በዘውእቱ በጻሕነ፡ ከመ ንኩን ውሉድከ፥ ወአዋልድከ።
‹‹በመረጃ የበለፀገ ኅብረተሰብ በመፍጠር ቢያንስ የሰው ሕይወት ሕልፈትን መቀነስ ይቻላል››
ተረት ደስ ይላል። ተረት ለወሬ ይመቻል። ተረት “ አሉ ” ነው። ተረት ጠያቂ የለውም። ተረት ለፓርላማ ሪፖርት ማድመቂያ፣ ለማይጠይቁና ለማይናገሩ ማዝናኛ ይሆናል። ተረት ጊዜ አይፈጅም። ተረት ልማት አይጓትትም። ተረት ለኢትዮጵያ ህዳሴ እንቅፋት አይሆንም፣ ተረት ለመተረት ይቀላል። ተረትን በመደጋገም አንድ ቀን እውነተ
ኛ ማድረግ የተረት አስፈላጊነት “ ፓኬጅ ” ነው። ያበደው ከት ብሎ ሳቀ። ውሻው ደጎል ታወሰው። ደጎልና ያበደው ያወራሉ። ቦሰና ቲቪ ስትከፍት ደጎል ያበደውን ያየዋል። ጆሮውን እአዟዟረ “ እንውጣ ” አይነት ምልክት ያሳየዋል። …..
67 አዲሰ ከተማ 4 1 አማኑኤል እሳት አደጋ፤እህል በረንዳ፤ሻንቅላ ወንዝ ኮንደሚኒየም ገፈርሳ 7 ቀን 24
ኢሕአዴግ ሆይ፤ በህግ አምላክ! ሕግ ይግዛክ!! →
« የምግብ መፈጨት ችግርን ለመቅረፍ ፍቱን የሆነው ማንጎ በቀዶ ህክምና ላይ ያሉ ህሙማን የደም ዝውውር ፍጥነት ሊቀንስ ስለመሆኑ የሚጠቁም ቴክኖሎጂ የሙከራ ትግበራ ላይ ዋለ »
ጂቡቲ ጠረፍ አካባቢ ወደሚገኘው ነጋድ ባቡር ጣቢያ ድረስ በወንበር ለመጓዝ የሚከፈለው ገንዘብ 503 ብር ሆኗል፡፡ ነጋድ ከተማ ከለቡ 729 ኪሎ ሜትር ትርቃለች፡፡ ከወንበር ባሻገር መኝታ ይዘው መጓዝ የሚፈልጉም፣ ከለቡ ተነስተው አዳማ ድረስ እንደየመኝታው ደረጃ ከ91 ብር ጀምሮ እስከ 181 ብር ይከፍላሉ፡፡
የምዕራቡ ዓለም ተልእኮ ፣ ብዙ አዎንታዊ ሁኔታዎች ሊቀሰሙበት እንደሚችል የገለጠው ዳሽቲ፤ በ 5000 ዘመን ታሪኳ፣ አፍጋኒስታን የወጭ ኃይሎችን በምድርዋ ስታስተናግድ የመጀመሪያ ጊዜ ነው ይላል። የአሁኑ ይዞታ አጠራጣሪ መሆኑን የሚናገረው ዳሽቲ፤ ከታሊባኖች ጋር መደራደር የማይሞከር ነው ባይ ነው። እ ጎ አ እስከ 20
14 «ኔቶ» ነቅሎ የሚወጣበት መርኀ-ግብርም አላማረኝም ባይ ነው። የመውCA አቅድ ነድፎ ማሳወቅ ስህተት ነው ፤ እኛ አፍጋኒስታን፤ ብዙም አይቀርብንም። ጥቂት ት/ቤቶችንና ሀኪም ቤቶችን ልናጣ እንችላለን። ጥቂትም ይሞቱብናል። ባለፉት 30 ዓመታት ከ 2 ሚልዮን በላይ ህዝባችን ህይወቱን አጥቷል። ነገር ግን ያሁኑ የአፍ
ጋኒስታን ጦርነት በተሣካ ሁኔታ ካልተደመደመ፣ እናንተ ትሆናለችሁ፤ ነገ ጦርነቱን በርሊን ፤ ፓሪስ፤ ለንደን፤ ማድሪድና አሜሪካ ውስጥ መምራት ግድ የሚሆንባችሁ!ሲል ፋሂም ዳሽቲ ያስጠነቅቃል።
በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው የመጀመሪያው ማጣሪያ ጨዋታ በናይጄሪያ አሸናፊነት ተጠናቀቀ _ Dagumedia
እንደ እኔ ወጣቶቹ አብይን መጠየቅ አለባቸው። ቢመልስም ባይመልስም! ቢያንስ!
አዝ፦ ወደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቤት ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
✓ ኤቢ(AB) የደም ዓይነት ከማንኛውም የደም ዓይነት መቀበል ይችላሉ፡፡
"በኦሲዲ የጭንቀት ችግር ውስጥ ""ኦብሰሺን"" እና ""ኮምፓልሺን"" እርስ በእርስ ተደጋጋፊ መሆናቸውን በሚያሳይ መልኩ ከዚህ በታች በስዕል ተቀምጠዋል፡፡"
ኬንያዊያን በተወለዱበት አካባቢ ተመልሰው መምረጥን ቀዳሚ ምርጫው ያደርጋሉ። ይህ ደግሞ በምርጫ ወቅት ሰዎች ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ እንዲንቀሳቀሱ ያደርጋል።
በመስክ ጉብኝቱ ላይ ከተገኙት ሞዴል አርሶ አደሮች መካከል የሙኔሳ ወረዳ አርሶ አደር አለሙ ሻኔ በሰጡት አስተያየት ከኢንተርፕራይዙ ጋር በቅርበት እየሰሩ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡
የአዲስ አበባ ወጣቶች ተይዘው በታሰሩ ማግስት ከታሰሩት ወጣቶች መካከል በወንጀል ድርጊት ውስጥ ያልተሳተፉ ንፁሃን ዜጎች መኖራቸውን ሰምቼ፣ እስረኞቹን ከተያዙበት ቦታ አስመጥቼ አነጋግሬ ነበር ያሉት ጠ/ሚኒስትሩ፤ ያለ አግባብ ለእስር የተዳረጉትን ወጣቶች በዛችው ቅፅበት ከእስር እንዲለቀቁና እንደነሱ ሁሉ ያለ አግባብ
የታሰሩ ካሉም፣ እየጠቆሙ እንዲያስፈቱ ማድረጋቸውን አስታውሰዋል፡፡ ለውጡን እየመራን ያለነው በየቀኑ በህይወታችን ተወራርደን ነው ያሉት ዶ/ር ዐቢይ፤ከአዲስ አበባ ወጣቶች መሃል ያለ አግባብ ለእስር የተዳረጉና የተቀጡ ወጣቶች ካሉ፣ የተቀበሉትን መከራ ለለውጡ እንደከፈሉት ዋጋ ሊያዩት ይገባል ብለዋል፡፡
ሜቴክ ገንዘቡን ከተቀበለ በኋላ ግን ሥራው መስተጓጎል ገጥሞታል፡፡ ገንዘቡን ጠፍቶበታል፡፡
1 የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ Read more... (246 words, estimated 59 secs reading time)
በርዕሰ-ጉዳዩ ጅማሬ ላይ (በመስመሩ መጀመሪያ ላይ)
የት/ት ደረጃ 6ኛ እና ከዛ በላይ
በሆዷ የያዘችው አደንዛዥ እፅ 50 ሚሊየን የህንድ ሩፒ ወይም ከ734 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ ይገመታል ተብሏል።
አባ ሰላማ ብሎግ የብፁዕ አቡነ ፋኑኤልን መምጣት በጉጉት እየተጠባበቀ መሆኑን ዘግቦዋል:
(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010) ግብጽ በአባይ ግድብ ግንባታ ጉዳይ ላይ የተፈጠረውን አለመግባባት በተመለከተ የኢትዮጵያና የሱዳን መንግስታት ያወጧቸውን መግለጫዎች ውድቅ አደረገች።
2 ፤ ሴቲቱም ለእባቡ አለችው። በገነት ካለው ከዛፍ ፍሬ እንበላለን፤
10. ት/ቤቱ የደንብ ልብስ፣ ትምህርት እቃ፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈትና ሌሎች መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃ፣ የቤተሙከራ እቃ የሚውሉ እቃ፣ የሚኒ ሚዲያ እቃና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በአቶ ዓሊ መኪ በድሩ ላይ በሌሉበት የ15 ዓመት ፅኑ እሥራት ፈርዷል፡፡
አስከሬኗም በአሁኑ ሰዓት ወደ ባህር ዳር እየሄድ ነው። ሳይሞቱ ጥብቅና የማይቆሙት የህወሃት ጉዳይ አስፈፃሚ የክልል ባለስልጣናት አስከሬን ለመቀበል ከከተማ ወጣ ብለው እየተጠባበቁ ነውም ተብሏል።
የሚድነው ሁሉም ሰው ያልሆነው ለምንድነው ?
የአክሱም ሃውልት (መምሪያ መንገድ) ‎ (← ወዲህም የሚያያዝ _ አርም)
ክረምት እየመጣ ነው እናም የአካል ብቃት ምጣኔዎች አሁን ግን ቡዳዎች አሏቸው !!! ትልቅ የአካል ብቃት ሽፋንን ማግኘት በ eBay ላይ ብቻ በ $ 14.99 ወይም በከፍተኛ ደረጃ የቀረበው ቅዝቃዜ ቀሚስ የጥጥ / ፖሊዮር ቅልቅል ነው እና በፎልም ምርቶች ምርጥ ነው የተጠናቀቀው በ 10XXXXXXXXXXXXXXXXXክስ መ
ላክ ነው $ 7 .. .
ተርሚናሉ ዉስጥ ገብተን ትንሽ እንደቆየን አንድ ኢትዮጵያዊ ወደ እኛ ሲመጣ ተመለከትን፡፡ ለጊዜው ስሙ ትዝ አይለኝም። ከኢትዮጵያ ኤምባሲ እንደመጣ ነገረንና ስለሁኔታው ጠየቀን። “አይዟችሁ!… ደርሰንላችኋል!…” የሚል መንፈስ ያለው ማበረታቻ ሰጠን፡፡ ከዚያም የግል ሞባይሉን ከኪሱ አውጥቶ አገር ቤት ያሉ ቤተሰቦቻችን ጋ
ደውለን ደህንነታችንን እንድናረጋግጥ ራሱ እየደወለ ያገናኘን ጀመር፡፡
‹‹የክርስቶስ ልደት ነዋ፤ በማይክራፎን ሲሰብኩ የሰማሁት እንደዚያ ነው››
ሥራ ነፍስ ዘራለት — እርሻ ላይ የመማሰን ፣ የማረስና የመጎልጎል ፣ የመዝራትና የመትከል ፣ የማረምና የመኮትኮት … ተግባራት ፣ ለም አፈር ጨብጦ በጣቶቹ መኻል የመናኘት ሥራ እርሱነቱን ከሚኖርባት ዓለም ጋር እንዳዋሐደለት በሚገባ ያውቀዋል፡፡
ፈትታችሁ አምጡልኝ ይህ ሁሉ ስለ ሰው ፍቅር የሆንከው ነው ሆሣዕና
እንግዲህ ይህን ስናደርግ ማናችንም ስለ ነገ የተስፋ ወኔአችንን ከሌሎች ጋር ብንካፈል ምንኛ መልካም ነው፡፡ እርግጥ ነው እንደ ሲድኒ ዳርክ አባባል፤ ቀደም ያሉት አባቶቻችን የመኖርንና የመሞትን ምንነት አስተምረውናል፡፡ እኛም ወራሾቻቸው መሆናችንን አንዘንጋ፡፡ ወደ ጦር ግንባር የሚሄድ ወታደር ጦር ሜዳ መሞት እንዳለ
ልቦናው ቢያውቅም እንኳን በድል ብስራት ዜና ከጓዶቹ ጋር እንደሚመለስ ያስባል፡፡ ተስፋ የትም አለ፡፡
እርግጥ ብራስልስ ውስጥ ለኬንያው ባለሙያ ትችት ዋጋ ለመስጠት የሚፈልግ የለም። አንድ የአውሮፓው ኮሚሢዮን ቃል-አቀባይ የሰጠው ምላሽ በጥሩ ሁኔታ የሚራመድ የልማት ዕርዳታ ተቀባዮቹን አገሮች ሊጠቅም፤ ከዚያም አልፎ በጎ አስተዳደርን ሊያስከትልና ሙስናም ሊያስወግድም ይችላል የሚል ነው። እዚህ ላይ እርግጥ ቃልና ተግባር
አንድ ሆነው አይገኙም። በኢንዱስትሪ ልማት የበለጸጉት መንግሥታት በጎ አስተዳደርንና የሙስናን መወገድ የዕርዳታ ቅድመ-ግዴታ አድርገው ማስቀመጣችው ባይቀርም ይህ ገቢር የሆነበት ጊዜ እጅግ ጥቂት ነው። ዛሬ በአፍሪቃ አንዳንዶቹ አብዛኛውን የልማት ዕርዳታ የሚቀበሉት አገሮች ለዴሞክራሲና ለበጎ አስተዳደር ባዕድ የሆኑ፤
ሰብዓዊ መብቶችን በመጣስ የሚወቀሱ መሆናቸው የተሰወረ ነገር አይደለም።
ከኦነግ ጋር በተያያዘ የሚነሱትን በርካታ የሁዋላ ታሪኮች በመንተራስ የአቀባበል ስነ ስርዓቱ ከሚካሄድበት አንድ ቀን ቀደም ብሎ ሁከትና ብጥብጥ፣ እንዲሁም ግጭት ተከስቶ ነበር። በማን እንደሚደገፉና ማን እንደሚደራጃቸው በግልጽ የማይታወቁ፣ ነገር ግን ከፍተኛ የገንዘብ ድጎማ የሚቀርብላቸው ወገኖች የጀመሩት ነውጥ በህዝብ
ና በጸጥታ ሃይሉ ብርታት በቁጥጥር ስር ከዋለ በሁዋላ የተፈራው ዝግጅት ፍጹም ሰላምዊ ሆኖ ተጠናቋል።
እንዲያውም ማንበብና ማወቅ ስለማትፈልግ ወይም ደግሞ እየሰማህ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለህ ነው እንጂ የሰላሌው ምርጥ ልጅና ቀድሞ ንጉሱን ከመፈንቅለ መንግስት በማዳን እንዲሁም ኔልሰን ማንዴላን በማሰልጠን የሚታወቁት ጀነራል ታደሰ ብሩ ከጓዶቻቸው ጋር የኦሮሞ የነፃነት ትግልን የጀመሩት በኃይለስላሴ መንግስት ደረጃ “የኦሮሞን
ህዝብ በመቶ ዓመት ወደኋላ ለማስቀረት” የነበረውን ዕቅድ ደርሰውበት ነው:
የሱማሊያ ወራሪ የዚያድ ባሬን ቅዠት እውን አደርጋለሁ ብሎ ሲገሰግስ የገደበው የወገን ደም ነው፡፡ የገታው የጀግኖች የማይበገር ወኔ ነው፡፡ ውለታ መልሱልኝ፤ አቋቁሙኝ፤ ስለ ሞትኩላችሁ ልኑርባችሁ የማይል መንፈስ፡፡
PVC, PE ነጠላ የግድግዳ ለጣሪያ የፓይፕ ምርት ...
28 ልብሱንም ገፈው ቀይ ልብስ አለበሱት፥
በአየር ብክለት መፍትሔ ለማቅረብ አንድ ትንሽ በደንብ በርኅራኄ ቦታ ...
እንዲፈቀድላቸውም፣ ፍርድ ቤቱን ሐሙስ ሐምሌ 20 ቀን 2009 ዓ.ም. ጠይቀው ተፈቅዶላቸዋል፡፡
 '01 1500 FI መዞሩንም, no spark – Kawasaki Forums _ ሞተርሳይክሎች ዝርዝር ካታሎግ, ስዕሎች, ደረጃ አሰጣጦች, ግምገማዎች እና discusssions
- ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፤
በነገራችን ላይ ኢህአዴግ በህይወት መኖሩን መመስከር ቸግሮኛል፡፡ አሁን ያሉት አባል ድርጅቶቹ እንጂ ኢህአዴግ የፖለቲካ አልጋ ቁራኛ ከሆነ ቆይቷል። በዚህ የተነሳ ሐገርን ለከፋ አደጋ የዳረገ የፖለቲካ ቀውስ ተፈጥሯል፡፡ ልፊያ በሚፈልጉ ሰዎች፤ አስር ጊዜ ተጠይቆ፤ አስር ጊዜ መልስ አግኝቶ፤ ዳግመኛ አስር ጊዜ የሚጠየቀ
ውን ጉዳይ በዚህ እንለፈው፡፡
ከተማዋን ከፅዳት እንክብካቤዋ አንፃር እንመዝን ከተባለ ስለአዲስ አበባ የዓለም አቀፍ መቀመጫነት ደፍረን ለመናገር አቅሙ አይኖረንም፡፡ የዓለም አቀፍ ተቋማት ምርጫ አንዱ መመዘኛ የከተማ ፅዳት ቢሆን ኖሮ፣ የአዲስ አበባን ውጤት ቀድመን አውቀን ተሸማቀን በተቀመጥን ነበር፡፡ የመዲናችንን የፈሳሽና የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ
ስለምናውቅ ውድድር አያሻንም ብለን ሹልክ እንላለን፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰራተኞቹን ወደ « በጥልቅ ተሀድሶ ግምገማ» ሊያስገባ መዘጋጀቱን አስታውቋል። የክልሉ መንግሥት ካሉት 345 ሺህ ያህል ሰራተኞች መካከል ከመምህራን ውጪ ያሉት በዚሁ «ጥልቅ ተሃድሶ ግምገማ» ይሳተፋሉ። ይህ ግን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ብቻ ተግባር አይደለም። የገዢው ግንባር
አባል የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ 265 አመራሮቹ በሕዝብ ግምገማ ከኃላፊነታቸውን መነሳታቸውን ባለፈው ሳምንት ገልጧል። ከፍተኛ ተቃውሞ እና ኹከት ተቀስቅሶበት የነበረው የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በበኩሉ ላለፉት አራት ቀናት በመንግሥት...
የጊንጥ ዱላ የግብጽ ጥንታዊ መንግሥት ቅርስ ሲሆን በነቀን (ሄራኮንፖሊስ) ከተማ የተገኘ ስብብር የዱላ ራስ ነው። ከበሀ ድንጋይ ተሠራ። በትልቁ ክፍል የተቀረጸው ትርዒት ንጉሥ ጊንጥ ስለሚያሳይ፣ ቅርሱ «የጊንጥ ዱላ» ተብሏል።
በየሳምንቱ ጠለቅና ሰፋ ያለ የትንታኔ ጽሑፍዎ/Commentary ይደርሰኛል። እንዲሁም በውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ በተለያዩ ጊዜያት፣ በበርካታ ወቅታዊ ሀገራዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አተኩረው የሚጽፏቸውን ጽሑፍዎችዎንም በሚገባ እከታተላለሁ። ለሀገረዎ ያለዎትን እንደ እቶን እሳት የሚንቀለቀል ቅናትዎን፣ (መጽሐፍ፣ “ቅንዓ
ተ ቤትከ በልአኒ፤ የቤትህ ቅናት በላኝ።”) እንዲል። የኢትዮጵያን አምላክ የሚማፀን “ተስፋንና ፍጻሜን” የተሞላ ራእይዎን እና ትጋትዎትን፣ መጽሐፋችን/አይሁዳዊው ንጉሥ፣ ጠቢቡ ሰለሞን፣ (“ትጋት ለሰው የከበረ ሀብት ነው።”) እንዳለ። በእጅጉ አደንቃለሁ፣ አከብራለሁም።
የእርስ በርስ ግጭቶች ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲሻገሩ የሚጥረው ኢህአዲግ/ ወያኔ ለእርስ በርስ ጦርነቶች እየመረጠ ሃውልት ሲሰራ ከርሞ በእዚህ ሳምንት ደግሞ ለየት ያለ የጥፋት ድግስ የሚሆን ከመቶ አመታት በፊት ለመፈፀሙ ምንም አይነት የታሪክ ማስረጃ የሌለው በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን በአርሲ ዞን በሂቶሳ ወረዳ ተፈፅሟ
ል ያለውን የታሪክ ምሁራን ያላረጋገጡትን የፈጠራ ታሪክ ከሃያ ሚልዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያሰራውን ''አኖሌ ሐውልት'' እና ሙዝዬም በእዚህ በያዝነው ሳምንት እንደሚመረቅ ኢቲቪ ዛሬ መጋቢት 22/2006 ዓም የዜና እወጃው ላይ አስታወቀ።የፈጠራው ታሪክ ከመቶ ዓመታት በፊት የአፄ ምኒልክ ሰራዊት የኦሮሞ ሴቶችን ጡት
ቆርጦ ነበር እና ማስታወሻነቱ ለተቆረጡት ጡት እና እጅ ይሁን'' ይላል የሃውልቱ የመሰራት ምክንያትን ኦህዴድ /ኢህአዲግ/ወያኔ ሲናገር። አሳዛኝ የደረስንበት የዝቅጠት ዘመን።በየትኛውም ሀገር ውስጥ በቀደሙ መሪዎች ያውም ከመቶ አመታት በላይ ለሆነው ታሪክ ቀርቶ የቅርቦቹም ቢሆን ለተሰሩ ተገቢ ያልሆኑ ድርጊቶች ለመጪው
ትውልድ የሚያቆይ የእልቂት ድግስ ከፋች ሃውልት አይሰራም። የሚጠጣ ውሃ፣ የምበላው ምግብ ለሌለው ሕዝብከ 20 ሚልዮን ብር በላይ አውጥቶ መበተን ምን የሚሉት ፈልጥ ነው?
ሬጂና ካልቾ በሬጂዮ ካላብሪያ፣ ኢጣልያ የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው።
ከስውር ስፌት ሌላ የምታውቀው ስራው ካለህ የት እንደማገኘው ብትጠቁመኝ ደስ ይለኛል:
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ለክልላዊና ሀገራዊ ችግሮች አመራሩ ተጠያቂ መሆኑን አዲሱ አዲሱ የህውሃት ሊቀመንበር ገለፁ።
“የንፍሮ ቀቃይ ልጅ?” ሰው ባለማወቁ መሰደብ አለበት? ያውም በዐውደ ምሕረት ላይ? በዚህ መቼ በቃው። “ሥላሴ፣ እግዚአብሔር ወደዛ ወደዛ አትበሉ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሉ” ሲል ማንም ተርታ ምእመን ሊፈጽመው የማይችለውን የድፍረት ንግግር አቅርቧል። የሚገርሙት ከኋላ ተደርድረው የተቀመጡት ጉዶች ናቸው። ልብሳቸውን አሳም
ረው ነገረ ተዋሕዶ እንዲህ ሲዘነጠል እና ሲቃለል መስማታቸው። ምን ዓይነት ዘመን ነው? በዚህ የምድር ጉድ እንጭጭ መናፍቅ ጉዳይ ይህንን ያህል ጊዜ ማጥፋታችን በራሱ ትልቅ ጥፋት ነው።
የቂሊንጦ እስር ቤት ደህንነት እና ጥበቃ ኃላፊ ዋና ኦፊሰር ገ/ማርያም ወልዳይ በቃጠሎው ሰበብ በተከሰሱት እነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ (38 ተከሳሾች) በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት የዐቃቤ ሕግ ምስክር ሆነው ቀርበዋል። ተከሳሾች ዋና ኦፊሰሩ በቃጠሎው ወቅት ሰው እንደገደሉ
፣ ሸዋሮቢት ወስደው እንዳሰቃዩዋቸው፣ ለቃጠሎው ኃላፊዎቹ ተጠያቂ እንደሆኑ፣ እነ ገ/ማርያም በቃጠሎው ወቅት የትግራይ ተወላጆች እየነጠሉ ከግቢ እንዳስወጡ፣ ተገድለው አስከሬናቸው ለቤተሰብ ሳይደርስ የቀሩ እስረኞች እንዳሉ በመስቀለኛ ጥያቄዎቻቸው አመልክተዋል። ተከሳሾቹ ካቀረቡት መካከል፣ የ31ኛ ተከሳሽ ጌታቸር እሸቴ
መስቀለኛ ጥያቄና የዋና ኦፊሰሩ መልስ ከሞላ ጎደል የሚከተለውን ይመስላል!
እኔ እንደ አዲስ ተማሪዎች የምመክራችሁ ከNotepad++ ይልቅ Notepad ብትጠቀሙ መልካም ነው ምክንያቱም ሙሉ የራሳችሁን የመማር ፍጥነት እና የማስታወት ብቃታችሁን የምታዩበት የምትገመግሙበት የሚያስችላችሁ ስለሆነ ነው ።
- በኦሮምያ የተጀመረው ህዝባዊ አመጽ እንደገና ባገረሸበት ማግስት አመጹን ደግፈዋል በሚል በክልሎች እና በአዲስ አበባ የተለያዩ ወጣቶች እየተያዙ በመታሰር ላይ ናቸው። በአንቦና ወለጋ ዩኒቨርስቲዎች በርካታ ተማሪዎች ታሰሩ ሲሆን፣ በማህበራዊ ሚዲያው የተለያዩ ጽሁፎችን በመጻፍ ከሚታወቁት መካከል ደግሞ የቀድሞው የሰማያ
ዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወጣት ዮናታን ተስፋየ በደህንነት ሃይሎች ታፍኖ ማእከላዊ እስር ቤት ተወስዶ ታስሯል።
Home Amharic ሰሞኑን የምናየው ችግርም ባንዲራ ነው ብለን አንሸፋፍን። እሽቅድምድም ነው። (መንግስቱ ዲ .አሰፋ )
ለአቶ አባይ ወልዱ- የትግራይ ክልል ፕረዚደንት- (ግልጽ ደብዳቤ)
፳፩ በልብህም። እግዚአብሔር ያልተናገውን ቃል እናውቅ ዘንድ እንዴት ይቻለናል? ብትል፥
ወያኔ የለገደንቢ ማዕድን ፈጅ!!! ›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ክፍል አንድ...
ድር ጣቢያዎች ወደ ፍላሽ ቪዲዮ ውይይት ሶፍትዌር
ህንድ ውስጥ በተከናወነው የሙምባዩ ማራቶን ሩጫ ተስፋዬ አበራ በ2:
Posted by admin _ 13/01/2017 _ Comments Off on ወጣቱ ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው ለህክምና አሜሪካ ሃገር ዋሽንግተን ዲሲ መግባቱ ተገለጸ
የዘጠኝ ወር አፈፃፀም ሪፖርት በቀረበበት ወቅት እንደተገለፀው በሊዝ መሬት ከወሰዱ 7 ሺህ 259 ባለይዞታዎች
"በመጨረሻም 4 ሰዎች አንድ ቤተሰብ, ልክ ዋጋ ""መታጠቢያ"" (1 ሻወር ሰው በቀን / ቀን) አጭር ውስጥ በተለይ አሁን ስር በማድረግ የሚጀምረው, / ቀን እና በዚህም 4 € / በወር 120 € መመለስ ይችላሉ! !"
በአጭሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ከህወሀት የጠበቀው ነገር የለም። ሀተታው ጉዳዩ አይደለም። ኳሷ በኢትዮጵያውያን ወጣቶች፡ በቄሮዎችና ፋኖዎች እግር ስር እንጂ በህወሀት አይደለችም። በህግ የተፈቀደ አመጽ የለም። የህወሀትን ዕውቅና የሚጠብቅ ተቃውሞ አይኖርም። ትግሉ ይቀጥላል። መዳረሻው ግልጽ ነው። ከህወሀት አገዛዝ ነጻ የሆነ
የኢትዮጵያ ምድር ለኢትዮጵያውያን ዕውን ይሆናል። ሀተታው የተጻፈበት ቀለም ሳይደርቅ ይህ እንደሚሆን ደግሞ አልጠራጠርም።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ወገንተኝነቱን የሚያሳይበት ወቅት አሁን ነው! _ Freedom4AllEthiopan! ግፍ በቌ!
አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ, የንግድ አካባቢ እና ጽንሰ, የፋይናንስ ሪፖርት, and Regulation.
"ሠ) ምረጥ እሺ ""ሰር የዲ ኤን ኤስ አገልጋይ አድራሻ ያግኙ"" እና ጠቅ አድርግ."
ይህ ዛሬ ሰኞ ንጋት ላይ የተፈፀመውጥቃት ከቀናት በፊት ፈንጂ በጫነ አምቡላንስ ተፈጽሞ በትንሹ 100 ሰዎችን የገደለው ከባድ ጥቃት ካጋጠመ ከቀናት በኋላ ነው።
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ተስፋቸውን በአምላክ መንግሥት ላይ አድርገዋል። እነዚህ ሰዎች ኢየሱስ የተወውን ምሳሌ ይከተላሉ፤ ኢየሱስ “መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ . . . በምድር ትሁን” በማለት እንዲጸልዩ ተከታዮቹን አስተምሯል።—ማቴዎስ 6:
እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ጨምሮ 26 ብሔራዊ ፌዴሬሽኖችና አሶሴሽኖች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ሁሉም ማለት በሚያስችል መልኩ ስፖርቱ በተለይም በአሁኑ ወቅት ከደረሰበት የዕድገት ደረጃ አኳያ አደረጃጀታቸውን ጨምሮ በተለያዩ ሳንካ ተይዞ እንደሚገኝ የስፖርቱ ሙያተኞች ይናገራሉ፡
በደራሲና ዳይሬክተር ማቲያስ ባዩ የተሰራውና በህዝብዓለም ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበው “ያየ አለ?” የተሰኘው ኮሜዲ ፊልም የፊታችን ሰኞ ሐምሌ 18 ቀን 2008 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል። ፕሮዲዩሰሯ ትዕግስት ጥላሁን እንደገለፀችው፤ ፊልሙን...