text
stringlengths
0
200
← የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ።
በዝግጅቱ ማብቂያ ላይ ወደ መድረኩ በመውጣት ዲያቆን ዳንኤል የመዝጊያ ንግግር በማድረግና የማስታወሻ ፎቶ በመነሳት የ2009 የበጎ ሰው ሽልማት ስነስርዓት ተጠናቋል። በመጨረሻም እንደዚህ አይነት የሽልማት ስነ ስርዓቶች ድርሻቸውና ተፅኖ ፈጣሪነታቸው ብዙ ነው ።በተለይ አዲሱ ትውልድ የራሱን እና ለሀገሩ ትልቅ ድርሻ ያላ
ቸውን ሰዎች ጠንቅቆ እንዲረዳ ያደርጋል።ብሎም ክብር የተሰጣቸውን አይነት ሰዎች ለማፍራት፣ መነሳሳትና ፍላጎት ይጨምራል።ሌላው ሊታሰብበት የሚገባው ጉዳይ የእጩ ውስንነት ነው ለሁሉም አካባቢ ተደራሽ እንዲሆን ቢደረግ መልካም ነው እንላለን ።በተረፈ ከአመት አመት ዝግጅቱን እየተሻሻለ እና ሰዎችን በሚገርም መልኩ እያከበረ
እየመጣ መሆኑን በሙሉ ልብ መናገር ይቻላል፡፡ ይቀጥል ፣ይስፋፋ፤ የአመት ሰው ይበልን እያልን በሁሉም ዘርፎ አሸናፊ ለሆኑት ሁሉ እንኳን ደስ ኣላቹ እንላለን።
ቀደም ሲል ለደረጃ በተደረገው ጨዋታ ኢትዮ - ኤሌክትሪክ በሀቢብ ከማልና በባህሉ ተሻገር ጎሎች ደደቢትን 2 ለ0 በማሸነፍ 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል።
Watch The Beast _ Marine One – የአሜሪካኑ መሪ የሚጠቀምባቸው ልዩ መኪናና ሄሊኮፕተር – TechTalk With Solomon S12 Ep.8 [Part 1]
መከላከያ ሰራዊቱ ከተራ የህወሓት ቡድን ጥቅም ጥበቃ ወጥቶ ሙሉ ለሙሉ ብሄራዊ መከላከያ ተቋም ሆኖ እስኪዋቀር ድረስ የየአካባቢው ሚሊሻ እና “ልዩ ኃይል” ትንኮሳ እና ጥቃት በሚፈጸምበት ቦታ በተጠንቀቅ የሚቆም ኃይል ያስፈልጋል:
ካናዳ በገፍ የሚደረግ የመድኃኒት ወጪ ንግድን አገደች
ስደተኞች ከምያጋጥሙዋቸው ብዙ ፈተናዎች አንዱ ስደትን በተመለከ ትክክለኛ መረጃ ካለማግኘት ይመነጫል። ለምሳሌ በሚድያ የሚሰራጩ መረጃዎች ከአንድ ወገን ብቻ በመሆናቸው እና በከፍተኛ የስደተኞች ንግድ ስራ እና ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ስራ ላይ ተሰማሩ ሰዎች የምያሰራጩት መረጃ የስደት ትክክለኛ ገፅታ እንዳይታይ እንድያ
ውም አልጋ በአልጋ እንደሆነ ሆኖ እንዲሰርፅ አድርጓል።
በሆሳዕና ከተማ የመብራት ኃይል ገመድ ተበጥሶ የሰው ህይወት አጠፋ _ Dagumedia
''በኛ በኩልም ኮሚሽነሮች የጨዋታውን ሂደት በትክከል ሪፖርት ባለማድረጋቸው የተቸገርንበት ጉዳይ ነው'' ብለዋል።
(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 11/2011/ TO READ IN PDF CLICK HERE)፦ 13 ዓመት ወደ ኋላ፤ ወርኀ ግንቦት 1990 ዓ.ም - በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ የከተተው የአዲስ አበባ ከተማ ምእመን ዐይኖች በአዳራሹ ውስጥና ዙሪያ በተደረደሩ ከ20 ያላነሱ ቴሌቪዥኖች ተከብቧል፡፡
ምእመናኑ የጽርሐ ጽዮን አንድነት ማኅበር ቤተሰብ በሆነው እንደ መ/ር ታዬ አብርሃም ባሉ ቀናዒ ኦርቶዶክሳውያን መምህራን አስተባባሪነት ቀደም ሲል በመንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን የተሰበሰቡ ሰባክያነ ወንጌል በወሰኑት መሠረት በተመሳሳይ ቀንና በአንድ ላይ በዐውደ ምሕረትና በተለያዩ መንገዶች ባደረጉት ቅስ
ቀሳ ጥሪ የተላለፈላቸው ነበሩ፡፡
አንባቢ ‹‹እንደዚህ የሚያደርጉት እነማን ናቸው›› ብሎ ራሱን እንዳይፈትን ይህንን የሚያደርጉት ለረጅም ዘመን አንድ አስተዳደር መኖሩን ሲቃወሙ ኖረው ጵጵስና ፍለጋ አቅጣጫቸውን ቀይረው አዲስ አበባ በገቡት በአባ ሰረቀ ወልደ ሳሙኤል የሚመሩት የዲሲ አካባቢ ካህናት መሆናቸውን መግለጹ ተገቢ ነው፡፡ እነዚህ ካህናት በቄስ
ይስሐቅ ወልደ ማርያም ሬዲዮ አዘጋጅነት ድምጻቸውን በማሰማት ይህንን አዲስ ‹‹መዋቅር›› ሲለፍፉ እየሰማን ነው፡፡ ከፍ ብለን ያስቀመጥነውን መዋቅር እንመልከትና የነዚህን ሥርዓት አልባ ሰዎች እንቅስቃሴ እንመርምረው፡፡ ዘዴያቸው ብዙም እንደማያስኬዳቸው የተረዱት አይመስሉም፡፡ አንድ ቀበሌ ‹‹ከከፍተኛዬም፣ ከወረዳዬም፣
ከአውራጃዬም ጋር አልገኛኝም፤ ተጠሪነቴ ለሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ነው›› እንደማለት ያለ ሎጂክ እየተከተሉ መሆናቸው አልገባቸው ይሆን ወይስ ምእመኑን ‹‹አይነቃብንም›› ብለው ንቀውታል?
በቡራዩና አካባቢው በተፈጸመ ግድያና ሌሎች የወንጀል ድርጊቶች የተጠረጠሩ 312 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ
ከሰማኋቸው እና እውቀት እውቀት ከሚሸቱ የሬዲዮ ፕሮግራሞች መካከል ከዛሬ 13 ዓመት በፊት ገደማ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ይቀርቡ የነበሩት የ“እሁድ ጥዋት” እና “ቅዳሜ ወጣቶች” ፕሮግራም የማይዘነጉኝ ናቸው፡፡ በአንዲት ትንሽ የገጠር መንደር…በሰፈሩ ብቸኛ በሆነችው… በመቀጥቀጥ ብዛት የቢራ ጠርሙስ በመሳሰሉ ባትሪዎች በምትን
ቀሳቀሰው ያላምሬ ሬዲዮ የሱማሌ፣ የትግራይና የደቡብ ወንድሜን የሕይወት ልምድ፣ ተሞክሮ ያሳወቀኝና እሩቅ ሀገር ስላለው ኢትዮጵያዊ ወንድሜ መንፈሳዊ ቅናት ይፈጥርብኝ የነበረው የቅዳሜ የወጣቶች ፕሮግራም ድንቅ ነበር፡፡ ፕሮግራሞቹ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብኩ፣ ወጣትነትን በእጅጉ የሚገልፁና የሚያንፁም ነበሩ፡፡ ወይ ጉድ!
… እኔም በዚች እድሜዬ ነበሩ ካልኩ የሆነ ቦታ የተቋረጠ ና የተረሳ ነገር አለ ማለት ነው፡፡ ችግር አለ እንደማለትም ያስኬዳል፡፡
ስለዚህ በአሁኑ ሰዓት ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎችን እየጠየቁ ነው…
...ምንም እንኳ ወንጌል አማኞች በአንዳንድ አስተምህሮዎች እና ትውፊታቸው ከቀዳሚቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስትያን ቢለዩም ነገር ግን የጌታን ልደት በማክበሩ ላይ ያንኑ የቀዳሚውን ይዞ መሄዱን መርጠዋል ሲሉም ያስረዳሉ።
በመጨረሻም ለመላው ኢትዮጵያውያን በተለይም ለተጎጂ ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን።
7ተኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባኤ በዛሬ ዕለት በጅግጅጋ ከተማ በይፋ ተጀመረ
በዘ-ህወሀት ሕገ መንግስት መንደርደሪያ መግቢያው ላይ እንዲህ የሚል ጽሁፍ ተጽፎ ይገኛል፣ “እኛ ብሄሮች ብሄረሰቦች እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች…“
ገሞራው በሠራቸው የሥነ-ግጥም ሥራዎቹ በልዩ ልዩ ጊዜያት ታስሯል፣ ጉሸማና ቡቅሻም ደርሶበታል። የሥነ-ፅሁፍ ሥራዎቹ በመንግሥት ተወርሰውበታል። ይህ ሁሉ ግን ገሞራውን ከመፃፍ አላገደውም።
ከጊዜም በኋላ ሀገሪቱ ውስጥ ካሉ ፖለቲከኞችም በመጣ ከፍተኛ ፍላጎት ሽልንግ የሀገሪቷ መገበያያ ሆኗል። በዓመታት ውስጥ ሽልንግ በማሽቆልቆል ላይ ሲሆን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰ እቃ ለመግዛት በሻንጣ ብር ይዞ መሄድ የሚጠይቅ ሆኗል። በተለይም በመንገድ ላይ ዶላርና ዩሮን በመቀየር የሚተዳደሩት ነጋዴዎች ብዙ ብር ለማንቀሳ
ቀስ ቀለል ያለ ጋሪን መጠቀም ይኖርባቸዋል። ከዚህ ሸክምና ውጣ ውረድ ለመውጣት ብዙዎች በዲጂታል መንገድ መክፈልን ይመርጣሉ።
“ያ’ሳ ‘ኡስታዝ’ የምንለው፣ ካንተ ጋር ሁሌ ትምህርት ቤት ጓሮ እየዞራችሁ ይሰግድ የነበረው፣ ጂኒየስ ልጅ? ማን ነበር ስሙ?”
የግመል፣ የከብት፣ የበግና የፍየል እንስሳዎች እናንተ በሐጅ ሥራ ላይ ኾናችሁ ማደንን የተፈቀደ
ኢትዮጵያዊው የህዋና ስነፈለክ መምህር እና ተመራማሪ ዶክተር ለገሰ ወትሮ እርፉ። ዶ/ር ለገሰ ሚያዝያ 19 ቅን 2009 ዓ.ም. አዲስ አበባ በልጃቸው መኖሪያ ቤት ሳሉ በ67 ዓመታቸው በድንገት ህይወታችው አልፏል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ የሞታቸው ምክንያት ከዚህ ቀደም የነበረባቸው የልብ ድካም ህመም እንደሆነ
ታውቋል። የቀብር ስነ ስርዓታቸውም በአዲስ አበባ ጳውሎስ ወጴጥሮስ ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል።
ጃኪ ካደጉ በኋላ ብቻም ሳይሆን ልጅ እያሉ በእንቅልፍ ልባቸው የተለያዩ ነገሮችን ያደርጉ ነበር።በተለይም በእንቅልፍ ልብ መብላት፣ ማውራትና ቅዠት በልጅነት ጊዜ የሚታዩ የተለመዱ ነገሮች ናቸው።
19፤ ሰውም ባልንጀራውን ቢጐዳ፥ እርሱ እንዳደረገ እንዲሁ ይደረግበት።
ወቅቱ የሠርግ ነውና ልብ ያለው ልብ ያድርግ ይላል ፖሊስ ባጋጠመው የሰርግ ላይ ወንጀል
የህብር ሬዲዮ ጥር 20 ቀን 2010 ፕሮግራም
የግል አውሮፕላን ተጓዦች መካከል ቁጥራቸው እያደገ ይቀላቀሉ
ግንቦት 20 እና የጠፋው 8.5 ቢሊዮን ዶላር
“ስለዚህ ሂዱና ከሁሉም ብሔራት ሰዎችን ደቀ መዛሙርት አድርጉ።”—ማቴዎስ 28:
ህዝብን በጠላትነት ፈርጆ እና በማኒፌስቶ አውጆ በተግባር እየጨረሰ ፍቅር
ዑደት ቀ/ሚ ኣብይ ኣሕመድ ኣብ ፈረንሳን ጀርመንን
የኢየሱስ ፡ ደሙ ፡ ብርቱ ፡ ነው
እውነትም ጦጣዎች የሚገበያዩበት ይመስለኝ ነበር፣ በዛ ላይ
6፤ ዋው። ከጽዮን ሴት ልጅ ውበትዋ ሁሉ ወጥቶአል፤ አለቆችዋ ማሰማርያ እንደማያገኙ ዋላዎች ሆኑ፤ ከሚያባርሩአቸው ፊት ተዳክመው ሄዱ።
« የሰማዕቱና የአርበኛዉ አባት የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ሐዉልት በክብር የመመለስ ሁኔታ፤ ብዙዉን የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ ደግሞ የአዲስ አበባ ነዋሪን በክብር ተግባራቸዉን እንዲያስታዉስ ነዉ ያደረገዉ። ከዚህ ባሻገር ደግሞ ምንም እንኳ ከልማት ጋር በተያያዘ ነዉ ሐዉልቱ የተነሳዉ ቢባልም፤ የአመላለሱ ሁኔታ የአርበኛዉን
አባት ክብር በጠበቀ ሁኔታ ነበር። የአዲስ አበባ ሕዝብ በከፊል ግልብጥ ብሎ ያለ አስተባባሪ ወጥቶ ታላቅ የሆነ የአክብሮት መንፈስ ለአርበኛዉ አባት ሲሰጥ የነበረዉ። እና ይህንን ስንመለከት አቡነ ጴጥሮስ ምድሪቱ ለባዕድ እንዳትገዛ የገዘቱበት መንፈስ ዛሬም በአዲሱ ትዉልድ ልብ ዉስጥ ህያዉ ሆኖ መኖሩን ያመለክታል። እና
እንኳንስ ሰዉ ምድሪቱም ጭምር ለፋሺስት ለባዕድ እንዳይገዛ ገዝቻለሁ ብለዉ ያሉት ቃል ምን ያህል ዘመን ተሻግሮ በትዉልዱ ልብ ዉስጥ እንደሳቸዉ ሐዉልት እንደቆመ ነዉ ያሳየን። በእድሜ ደረጃም ስንመለከት በዝግጅቱ ላይ በጣም ለጋ ወጣቶች፤ አዛዉንቶች፤ ጎልማሶች፤ እህቶ፤ች ወንድሞች የተገኙበት ነበር። ሐዉልቱን የማቆሙ
ሥነ-ስርዓት ሂደት እንደ ትልቅ ክብረ በዓል ሆኖም ነበር አዲስ አበባ ላይ የታየዉ። ይህ በጣም ደስ የሚል ሃገራዊ እድገትንና የሃገርን መጠበቅ መንፈስ ለማደስ እድል የሚሰጥ ነገር ነዉ። »
የትናንቱን ዝንፈት ከማረም ጎን ለጎን አሁን ላለው ትውልድ ሥራ መፍጠር፣ በተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶች እንዳይፈጠሩ ለማድረግ፣ ሰባቱንም ቀናት ሌት ተቀን እንደምንሠራ አረጋግጥላችኋለሁ፡፡
አዋጅ ቁጥር ፶፯/፲፱፻፹፱ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ
ሳሙኤል፦ ስልክህ ላይ ሳታውቀው የሚጫን ፕሮግራም አለ፤ ፕሮግራሙ አንተ ሳታውቀው ስልክህን ከርቀት እንዲያበሩት፣ ከፈለጉም ከአንተ ቁጥር ወደ ሌላ ስልክ ጥሪ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል ይባላል። ስለዚህ አንተ ስብሰባህን ስትጀምር ስልክህ እንደ ድምጽ መቅረጫ እና ማስተላለፊያ መሣሪያ ሆኖ ያገለግላቸዋል ማለት ነው።
የሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህርይ ሣይንስ ትምህርት ቤት ዲን ዶ/ር ኢዮብ አየነው ሁሉም ሰልጣኞች ከስልጠናው በኋላ በርዕሰ መምህርነት የሚመደቡ በመሆናቸው በዕውቀትና በክህሎት ብቁ ሆነው የሚጣልባቸውን ኃላፊነት በተግባር በማሳየት ለሌሎችም ጥሩ አርአያ መሆን አለባቸው ብለዋል፡፡
ኢንጂነር ተረፈ ራስወርቅ በቅጥልቅል የዓማርኛ ፊደል የሚሠራ የመጀመሪያውን ቴሌክስ መሣሪያ የፈጠሩ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ናቸው። [1]
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ ሚኒስትሮች የተሾሙት በጥቅምት ፲፬ (14) ቀን ፲፱፻ (1900) ዓ/ም ነው። በዚያን ጊዜም በዳግማዊ አጤ ምኒልክ የተሾሙት የመጀመርያዎቹ ሰባት ሚኒስትሮች የሚከተለት ናቸው። ፩ኛ/ አፈንጉስ ነሲ... Read more
በአሁን ሰዓት የኢትዮጵያ መንግስት የስኳር ፋብሪካ እና የፖርክ ክልል እንከልላለን በማለት በ48 ሄክታር መሬት ላይ ሥራውን ከተጀመረ በርከት ያሉ ወራቶችን ማስቆጠሩ አይዘነጋም፥ እላይ እንደተመለከትነው ይህ ታሪካዊና ታላቅ ገዳም ለሃገር፣ ለወገን፣ እንዲሁም ለዓለም የሚጸልዩ ገዳማዊያን ያሉበት እለት ተእለት ከዓለም ሰ
ዎች ይሄንን ስጡን ሳይሉ ዘወትር ምስጋና በአርያም ለመዳኀኒተ ክርስቶስ እያሉ በአርምሞ የሚኖሩበት ቦታ ሆኖ ሳለ መንግሥት ለምን ይህንን ቦታ ለዚህ ልማት እንደመረጠው በትክክል የእምነቱን ተከታዮች ያላነጋገረበት፣ የአካባቢውን ማኅበራዊና ምጣኔ ሃብት ያላገናዘቡ ሥራዎች ናቸው እና ሥራዎቹን በአስቸኳይ አቁሞ ለዜጎች ያለ
ውን ከበሬታ ይልቁንም ላለፉት 3000 ዘመናት ተከብራ የኖረችውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት የቀደመ ክብሯን እንዲመልስና በሕገ መንግስቱ የሚፈቅድላትን ሕጋዊ መብቶች ሁሉ እንዲያስከብር እንጠይቃልን።
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የወኪል ባንክ አገልግሎት ተጠቃሚዎቹን ቁጥር ከ100 ሺሕ በላይ ማድረሱንና ከ25.6 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር መፈጸሙን ገለጸ፡፡
ሲፔጄ በቅርቡ ለሁለት የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አባላት (በአሁኑ ወቅት አንዳይሰራጩ የታገዱት የታዋቂዎቹ የምኒልክ፣ሳተናው እና አሰኳል ጋዜጦች አሳታሜ እና ልጇን በእሰር ቤት ውስጥ እንድትገላገል ለተደረገችው ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እና የጋዜጠኛ ሰራውን በአስቸጋሪ ሁኔታ ለሚሰራው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ እ
ና አሳታሜ ዳዊት ከበደ ) መሸለማቸው ለኢትዮጵያ የነጻ ፕሬስ አባላት ሆነ በተቀረው አለም ለሚገኙ ጋዚጠኞች የሚያሰተላልፈው መልእክት ምን አንደሆነ ለቀርበላቸው ጥያቄ ” ጨቋኝ መንግስት እና ጨቋኝ የፕሬስ አዋጅ ባለበት እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ አገሮች ውስጥ ሙያዊ ግዴታቸውን ሲወጡ ድርጅታቸው በመንግስት የጸጥታ ሃይሎ
ች ለተዘጉባችው ወይም በአስቸጋሪ የጋዜጠኝነት ህይወት ውስጥ ለሚገኙ ጋዜጠኞች የሞራል ማበረታቻ ይሆን ዘንድ ታስቦ የተሰጠ ሽልማት ነው ፣ወደፊትም ቢሆን ተመሳሳይ እገዛችን ይቀጥላላ ” በማለት ለኢትዮጵያ የነጻ ፕሬስ አባላት በተለይ ለሁለቱ ጋዜጠኞች ያላቸውን ልዩ አድናቆት ገለጸዋል፡፡ ባለፈው አመት በአለም ላይ 67
ጋዜጠኞች አገራቸውን ጥለው የተሰደዱ ሲሆን የኢሃዴግም መንግስት 5 ጋዜጠኞችን በማሳደድ ከጨቋኞቹ ኢራን፣ ኩባ እና ኤርትራ መንግስታት በመቀጠል በአራተኛ ደረጃ ላይ አንደሜገኝ የሲፔጄ አመታዊ ዘገባ ጠቁሟል፡፡
1. ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ - ኹለተኛ እትም 2. ውዳሴ ጳውሎስ - አዲስ 3. ኦሪት ዘፍጥረት - ኹለተኛ እትም
የተለምዶው ህክምና ሰውነትን ከፋፍሎ ነው የሚያየው፣ ሃኪሞች አንዱ የልብ ስፔሻሊስት ነው ፣ሌላው የሳንባ ስፔሻሊስት ነው ወዘተ ሰውነታችን ግን አንድ አካል ነው እርስ በርስ የተያያዘ ነው ስለዚህም ሁሉን ያካተተ ህክምና ያስፈልገዋል:
እ ጎ አ ሐምሌ 11 ቀን 1995 ዓ ም፤ ቦስኒያ ውስጥ ስረብረ ኒትሣ በተሰኘችው ከተማ አቅራቢያ በጥቂት ቀናት ውስጥ 8,500 ያህል ቦስኒያውያን ተገድለው በየቦታው በጅምላ መቀበራቸው ይታወቃል። የብዙዎቹን ሰለባዎች ማንነት ለመለየት አዳጋች ሆኖ መቆየቱ ቢታወቅም፤ ደብዛቸው የጠፋ ሰዎች አፈላላጊው ዓለም አቀፍ ኮሚቴ፤
አዲሱን ሥነ ቴክኒክ በመጠቀም አብነቱን ማግኘች ችሏል። መሣሪያው፤ ከዘር የሚወረሱ ፈሳሽ ኅዋሳትን አጽድቶና መርምሮ ውጤት የሚያሳውቅ ሲሆን፤ ለቦስኒያ በእርዳታ መልክ የቀረበው፤ ጀርመን ውስጥ ዱዑሰልዶርፍ እተሰኘችው ከተማ አቅራቢያ ከሚገኝ አንድ ሥነ ህይወታዊ የሥነ-ቴክኒክ ተቋም ነው። ስለመሣሪያው በትክክል ምንነት
ና አጠቃቀም Michael Lange የተባሉት የተቋሙ ባልረባ፣ እንዲሁም፤ የሳይንስ ምሁር ማሪዮ ሸረር አስረድተዋል። በቤተ-ሙከራ፣ የሚቀመጥ አንድ 60 ሴንቲሜትር ያህል ርዝመት ያለው ሰማያዊ ንዑስ ሣጥን- መሰል «ኩብ» አለ። ሣጥኑ ከመደበኛ የምግብ ማሞቂያ መሣሪያ ትንሽ ከፍ የሚል ነው። Qiagen የተሰኘው ተቋም ባ
ልደረባ ፣ ሸረር፣ሰማያዊውን ኩብ ሣጥን በመክፈት በፕላስቲክ ሣጥን ያሽጉና በልዩ አቀማመጥ ከሚሠራበት ቋሚ መሣሪያ ይሠኩታል። ሸረር በይበልጥ ሲያብራሩ---
(በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ)
በተመሳሳይም ብራዚል የእና ፔሌ፣ስቆራትስ ፣ዱንጋ ፣ቤቤቶ፣ሮማሪዮ ሮናልዶ ፣ኔማር የመሰሉ የዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ልጆች እናት ናት ከእነርሱ አንዱ ጎቾ ነው።
ትናት ማለት ግንቦት 01/09/2009 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ተነስቼ ጅማ ልደረስ 2 ክሎሚትር ያህል ሲቀረኝ አንድ አስደንጋጭ ትይንት ተመለከተሁ፡፡ ወደ አራት የሚሆኑ የገጠር አዛውንቶች/ሽማግሌዎች አንድ እራፊ ልብስ አንጥፈው የሚያልፈውን መንገደኛ ሁሉ አትለፉን፤ ያላችሁን ጣል ጣል አድረጉልን ይላሉ፡፡ ከሽማግሌዎቹ በግ
ምት አስር ሜትር ርቀት በሚገኘው የጅማ ጫካ ስር በረሃብ የተጎዱ ሕፃናት፤ እናቶችና ወጣቶች ሰውነታቸው ዝሎ፤ ልብሳቸው ከአቧራ ጋር ተመሳስሎ በየዛፉ ስር ተቀምጠዋል፡፡ ሁሉም አይናቸው የሚየተኩረው በሚያልፍ በሚያገድመው መኪናና በምጽዋቱ ላይ ነው፡፡ ሁኔታው እጅግ ግራ አጋብቶኝ እያለ የምጓዝበት መኪና ለወገኔ የምችለው
ን ያህል እጄን ሳልዘረጋ በማለፌ ጸጸት ተሰማኝ፡፡ በተለይም ምክንያቱን ባለማወቄ አእምሮየ ሠላም አጣ፡፡ ሹፌሩን እባክህ እንመለስና ለወገኖቼ የምችለውን ላድረግ ፎቶም ላንሳ ብየ ስጠይቅ ከወቅቱ ፖለቲካ ችግር ጋር በማያያዝ አደገኛ መሆኑን በመግለጽ ወደ ከተማው ገሰገሰ፡፡ በመንገድ ላይ ቢያንስ ሰው እንጠይቀ ተባብለን
መኪናውን ቆም አድርርን አንዱን በአካባቢው የነበረ ሰው ስንጠይቅ ከኢልባቡር አካባቢ ከቀያቸው ተፈናቅለው እንደ መጡ ነገረን፡፡ ምክንያቱን ማጣራት ባንችልም ያው የተለመደው የብሄረ ግጭት ይሆናል ብለን ወደ ከተማው እያዘን ገባን፡፡ ነገር ግን ምክንያቱን ለማወቅና የምችለውንም ለወገኖቼ ለመረዳት ከራሴ ጋር ተስማማሁ፡፡
በማግስቱ ማለትም 02/09/2009 የመስክ ስራ ከጅማ በስተምስራቅ በኩል ስለነበረኝ ይህን አጋጣሚ ተጠቅሜ ያን ጫካ ስር አካሉ ዝሎ ያየሁትን ወገኔን ለህሌናየ ስል ትንሽ መረዳትና ምክንያቱንም ለማጣራት ወሰንሁ፡፡
ፕሬዚዳንት ከርክማን እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከንግግሮቻቸው በኋላ ያደረጉት፣ ችግር ወዳለባቸው ቦታዎች መሄድና ጉብኝት ማድረግ ነበር፡፡ እዚህ ላይ፣ ሁለቱ መሪዎች በጉብኝታቸው ባከናወኑት ተግባር ይለያያሉ፤ ፕሬዚዳንት ከርክማን፣ በፈንጂ በወደመው “ካፒቶል ሂል” በመገኘት በነፍስ-አድንና በምርመራ ሥራ ላይ የተሠማሩ
ባለሙያዎችን አበረታተዋል፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ደግሞ ጅግጅጋ ከተማ በመገኘት በእርስ-በርስ ግጭት ውስጥ የነበሩትን የሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች አንድ ላይ አስቀምጠው ከሶማሌ የሕዝብ ተወካዮች ጋር በመነጋገር የማረጋጋት ሥራ ሠርተዋል፡፡
07Ethiopia __ ስለባንዲራችን የተደረገ አወዛጋቢ ውይይት 13:
ሚሲሲፒ ወንዝ ‎ (← ወዲህም የሚያያዝ _ አርም)
በማኅበረ ቅዱሳን ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ከነበራቸው ግለሰቦች አንዱ የነበሩት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በግል ስለ ሁኔታው ተጠይቀው በጉዳዩ ላይ የጠራ ነገር አለመኖሩን፣ ነገር ግን ጢስ መኖሩን ገልፀዋል። ከጢሱ በስተጀርባ ያለው እሳት ይሁን እሳተ-ገሞራ ባይታወቅም፤ ለጊዜው ግን ማኅበሩን በተመለከተ ግልፅ የሆነ ነገር የለም
ብለዋል።
“የማዘዙን ሃላፊነት” (command responsibility) በተመለከተ ቴይለር ክሱን አልተቀበለም:
"ይህ በእምነት ብቻ መዳን፣ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ዘላለማዊ ውሳኔ ነው። ማንም ሊቃወም ወይም አስተያየት ሊሰጥበት ወይም ሊያሻሽለው አይችልም። መንፈስ ቅዱስ መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ሲል የማያወላውል አቋሙን ይናገራል (የሐዋርያት ሥራ 4፡12)። አብ ""ወደ እኔ ኑ ኢየሱስን አትስሙት"" ከማለት ይልቅ በተቃ
ራኒው ""በአምላካችሁ በእግዚአብሔር (በክርስቶስ) አድናችኋለሁ (ሆሴዕ 1፡7፤ ዘካርያስ 10፡12፤ 12፡5)፤ የምወደው ልጄ እርሱ ነው፤ እርሱን ስሙት፤ ታዘዙት"" ሲል የማይነቃነቅ አቋሙን ይገልጻል (ማቴዎስ 17፡5፤ ማርቆስ 9፡7፤ ሉቃስ 9፡35)። እንዲሁም ራሱ እግዚአብሔር ወልድ ""ማንም በእኔ በኩል ካልሆነ ወ
ደ አብ የሚመጣ የለም፤ በሩ እኔ ነኝ"" በማለት እውነታውን በግልጽ ያስረዳል (ዮሐንስ 10፡9፤ 14፡6)።"
ከ «Tesfaye Chala/Yetay» ጋር የሚያያዙ ገጾች - WikiMezmur:
7~ ከ1878 በኋላ የአፄ ዮሃንስ ንጉሳዊ ሀይል በፍጥነት እየተዳከመና እየተሽመደመደ ነበር ። ይባስ ብሎም ብቸኛ ወንድ ልጃቸው የነበረው አርአያስላሴ ዮሃንስ በ20 አመት እድሜው በህመም በመሞተ ከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነበሩ ።
Previous የፊልም ባለሙያ ያረጋል የኃሌ ከናሁ ቲቪ ጋር ያደረገው ቆይታ
"ሁሉ ነገር እንግዳ ሆኖብኛል ... አዳዲስ ሰፈሮች አዳዲስ መንገዶች አዳዲስ ብራንድ ተሽከርካሪዎች እንዲሁም አዲስ ትውልድ... የቆመ ቀለጠ የሮጠ አመለጠ ምትለዋ አባባል እንጭጭ እንደሆነች ነበርና አዱገነትን ትቺያት የወጣዉት አሁን ያ ቃል እሁን ሆኖ ሁሉም ይሮጣል... ""በጣም ቢዚ ነኝ!"" የሚል የኔ ቢጤ ሁሉ ል
ታገኙ ትችላላችሁ:"
ፌስቲቫሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የበላይነት ተጠናቀቀ
የጽዳት መኪኖቹን በተመለከተ የመስተዳድሩ ተወካይ ወደሰጡት አስተያየት ልመልሳችሁ፡፡ “መኪኖቹን በማስመጣት ቀዳሚ ነን…ምናልባት ደቡብ አፍሪካ ቢኖራት ነው” ነው ያሉት ሃላፊው፡፡ አንድ ወዳጄ ግን ምን አለኝ መሰላችሁ? “ከ10 ዓመት በፊት ናምቢያን ስጐበኝ እነዚህ የጽዳት መኪኖች የከተማዋን ጐዳናዎች ሲያሳምሩ በዓይኔ
በብሌኑ አይቻለሁ”፡፡
…አንድ የተለከፈ መንገድ ቀያሽ ካላጣው ቦታ ለቅኝ ገዢዎች አልንበረከክም ብለው መስዋት የሆኑትን አባትን ሀውልት “ካላፈረስኩ ባቡር መንገድ መዘርጋት አልችልም” ብሎ በቀየሰው መሰረት የአቡኑ ሀውልት መፍረስ እርግጥ ሆኗል፡፡
በመሆኑም ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነው ሲሾሙ ኢንጅነር ኤፍሬም ወ/ኪዳንና አቶ ፈቃዱ ከበደ ምክትል ስራ አስኪያጅ ሆነው እንዲሰሩ መመደባቸውን የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ለማንኛውም የአባዱላን አጭር የ11 ደቂቃ ንግግር ተመልከቱ፣ አድምጡ።
15 እኔ አልላክኋቸውምና፤ ነገር ግን እኔ እንዳሳድዳችሁ፥ እናንተና ትንቢት የሚናገሩላችሁ ነቢያትም እንድትጠፉ በስሜ ሐሰተኛ ትንቢትን ይናገራሉ፥ ይላል እግዚአብሔር።
የእምነት ምክር ቤት የጋራ ጉባኤዎችን፣ ስብሰባዎችን፣ ወርክሾፖችን፣ ሴሚናሮችን፣ ጋዜጣዊ መግለጫዎችን እና የመረጃ የመገናኛ ብዙሀን ዘመቻዎችን በሁለቱም የእምነት ማህበረሰቦች ማድረግ የማቻልበት ምንም ዓይነት ምክንያት የለም፡፡ የነገይቱ ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ባሉ ሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች ጠንካራ የውይይት መሰረት ላ