text
stringlengths
0
200
ይ ይገነባል፡፡ ውይይት ለብሄራዊ እርቅ ቀዳሚ ጉዳይ ነው፡፡
« 13 የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸዉ ለአርበኞች ግንቦት7 እጃቸዉን ሰጡ!!!
እግዚአብሔር ፡ እጅግ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ (፪x)
« የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ159 ሚሊየን ብር በመርካቶ ያስገነባውን ገዳ ህንፃ አስምረቀ የኢትዮጵያ አየር መንገድና የጋናው ጎልድስታር ኤር የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ »
Free Ethiopia ዶር መረራ ጉዲና መኖሪያ አካባቢ ተገኝተው አቀባበል አደረጉላቸው Ethiopian News Esat Somalia Jtv mp3
8. ይፋዊ አካል የተረጋገጠ የመጀመሪያ የህክምና ምርመራ ምስክር ወረቀት (Apostille ማኅተም ጋር መሆን አለበት ዚምባብዌ ወይም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚሉት ይገባል) – (ኤምባሲ ለመተርጎም እና ይህን ሰነድ ሕጋዊ ይሆናል)
ወረራ ስነ ጥበብ (AoC) የ APK አውርድ – ተንቀሳቃሽ ምርጥ መተግበሪያዎች
አጠቃቀም ለሽርታ ጨርቃ ጨርቅ, ጃንጥላ, ቦርሳ እና የመሳሰሉት ያገለግላል
በንፋስ ስልከ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ከ60 በላይ ቤቶችና ድርጅቶች ይፍረሱ መባሉ ጭቅጭቅ ማስነሳቱ ተገለጸ፡፡
መመሪያው ሲወጣ የፍልስፍና መሠረቱ የአዲሱ ዘመን ንቅናቄ (The New Age Movement) የሚባሉትን የፕሮቴስታንት ክፍልፋዮች መሠረተ ሃሳብ መነሻ ያደረገ መሆኑን የሚጠቁሙ ነገሮች አሉ፡፡ ሃይማኖትን ለመመሥረት አነስተኛ ቁጥር ማስቀመጥ፣ ሃይማኖትን መመዘግብና እንደ ማንኛውም ድርጅት ፈቃድ መስጠትና መንጠቅ የመሳሰ
ሉ ሃሳቦች ከእነዚህ አዲሱ ዘመን ንቅናቄ ፕሮቴስታንቶች ሃሳቦች የተወሰዱ ናቸው፡፡ ሌላው ቀርቶ እንደ አድቬንቲስት፣ ሜኖናይት፣ ሜቶዲስት የመሳሰሉ ጥንታውያንና ባለ መሥመር ፕሮቴስታንቶች (main line protestants) ይህንን ሃሳብ አይቀበሉትም፡፡ የእነዚህ ክፍልፋይ ፕሮቴስታንቶች ዋናው መርሕ ደግሞ ሊበራልነት
ነው፡፡ እጅግ የሚገርመው ነገር ኢሕአዴግ ደጋግሞ የሚወቅሰው የሊበራል አስተሳሰብ እንዴት በፌድራል ጉዳዮች ሚኒስቴር በኩል የሃይማኖት ተቋማት የምዝገባ መመሪያ ሆኖ ሊመጣ እንደቻለ ነው፡፡
አንድ ክርስቲያን ጉዳዩን በሚገባ ካሰበበት በኋላ እስር ቤት ከመግባት ይልቅ ሲቪል አገልግሎት መስጠት እንደሚሻለው ቢወስን፣ ሌሎች ክርስቲያኖች ውሳኔውን ሊያከብሩለት ይገባል። (ሮም 14:
ነገር ግን ለዲሞክራሲ፤ ለፍትህና ለነፃነት የታገሉ ብዙዎች በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች አልቀዋል፤ ለስደትም ተዳርገው ለብዙ መከራ ሰለባ ሆነዋል፡፡ ቁጥራቸው እጅግ ብዙ የሆነ የሀገሪቷ ዜጓች ደግሞ በአሁኑ ሰዓት በሀገሪቱ በሚገኙ እስር ቤቶች ታስረው በወያኔ ካድሬዎች ጭካኔ የተሞላበት ኢ ሰበአዊ ድርጊት እየተፈጸመባቸው
በሰቃይ እና በመከራ ውስጥ ሲገኙ አንዳንዶቹም በሚደርስባቸው ስቃይ እና በወያኔ መጥፎ ሴራ እዛው ወህኒ ቤት ውስጥ እይውታቸው እያለፈ ይገኛል:
ይሁንና በከተማው ውስጥ የሚገኙ የቀብር ቦታዎች ውስን በመሆናቸው በየሰባት ዓመቱ አፅማቸው ተነስቶ፣ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ቦታ እንዲቀመጥ ይደረጋል፡፡ አቀማመጣቸውም ማንነታቸውን ከሚገልጽ ጽሑፍ ጋር አፅማቸው በላስቲክ እየተደረገ ነው፡፡
በሰሜን አሜሪካ የኒው ዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ፣ “ወልደ አብ እና ምሥጢረ ሃይማኖት” በሚል ርእስ በምሥራቅ ጎጃም በሚገኝ አንድ ገዳም አሳታሚነት የተሠራጨውን የክሕደት መጽሐፍ፣ የሀገረ ስብከታቸው ምእመናን እንዳይቀበሉት ያወገዙ ሲኾን፤ ኅትመቱንና ሥርጭቱን በዝምታ ተመልክተዋል፤ ያሏቸውን
ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማርቆስን ደግሞ፣ ስለ ቸልታቸው በመገሠጽ በጥብቅ አሳሰቧቸው፡፡
Memehir Girma Wondimu - የፀሎት ቦታ፣ የስግደት፣ በሰአታት የሚፀለዮ ትምህርት.. Part 2. Special
22 እንዲገለጥ ባይሆን የተሰወረ የለምና፤ ወደ ግልጥ እንዲመጣ እንጂ የተሸሸገ የለም።
ልደቱ፡- ፓርላማ አምስት አመት ነው የቆየሁት፡፡ የፓርላማው አሠራር በሚፈቅደው መሠረት እንደ ፓርቲያችንን ወክለን ተሣትፎ ስናደርግ ነበር፡፡ በተለያዩ ቋሚ ኮሚቴዎች ውስጥም የተወከሉ ነበሩ፡፡ ከኛ ፓርቲ አቅማችንና ሁኔታው በፈቀደው መጠን ለነዛ ኮሚቴዎች ገንቢ የሆነ ተሣትፎ ለማድረግ ጥረት አድርገናል፡፡ እኔም እንደ
ሕዝብ ተወካይነቴ ክርክሮችና ውይይቶች ሲኖሩ የራሴን ዝግጅት አድርጌ ከፓርቲያችን አቋም አንፃር ሃሣቡ ተቀባይነት ያግኝም አያግኝም የሚታየኝን፣ የሚመስለኝን አቋም በማራመድ በጐ ተሣትፎ አድርጌያለሁ ብዬ አምናለሁ፡፡ ከሞላ ጐደል ጠቃሚ ተሣትፎ ነበረን ብዬ አምናለሁ፡፡ እኛ ፓርላማ ብንገባም ባንገባም፣ የተቃዋሚው ጎራ በ
አብዛኛው ወይም ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከፓርላማ መውጣቱ ያሳዝነኛል፡፡ ይህ ሂደት ተጠናክሮና ጐልብቶ ፓርላማችን የተለያዩ አስተሳሰቦች የሚንፀባረቁበት መድረክ ሆኖ የሚቀጥል መስሎኝ ነበር፡፡ አለመታደል ሆኖ ወደኋላ ነው የሄድነው፡፡
በአንተ ፡ ለምልሟል ፡ ምድረ ፡ በዳዬ
የቤልጅግ ሰንደቅ ዓላማ ‎ (← ወዲህም የሚያያዝ _ አርም)
ይህ የተሻለ ኪንግደም መክተቻዎች ጋር ያለው ጠቅልል መሪ እርስዎ ለማሸነፍ ምን መጠበቅ.
ከመለስ ሞት በኋላ መረጋጋት የተሳነው ኢህአዴግ ከበርካታ ችግሮች ጋር ፊት ለፊት ተፋጧል፡፡ ከችግሮቹ በከፊልም የሚከተሉት ይጠቀሳሉ፡፡
ከዚያም ጥቂት አጥንቶችን እስኪበላ ድረስ ጠብቃ “ጌታችን ኋላህ ነው! ነብሩ ኋላህ ነው!” አለችው፡፡
ኢንጅነር ፡- ጥያቄው ሰፋ ያለ ነው፡፡ በዋናነት ግን የፖለቲካ ፍልስፍናችን በግለሰብ መብት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ሴንተር
በአለማዊውም በመንፈሳዊውም ህይወታችን በተለያዩ መስፈርቶች አማካኝነት እንደየብቃታችን እና ቅድስናችን በአንድ ቃል፣ በሁለት ቃላት አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በዓረፍተነገር የሚገለፁ የማዕረግ ስሞች ይሰጡናል። በየትምህርት ቤቱ ከጀማሪ መምህር እስከ መሪ መምህር፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከረዳት ምሩቅ እስከ ሙሉ ፕሮፌሰር፣
በፖሊስና በመከላለያ ሰራዊት ከምክትል አስር አለቃ እስከ ጀነራል፣ በቤተ ክህነትም ከዲያቆን እስከ ፓትርያርክ ያሉት ማዕረጋት ለዚህ አስረጅ ናቸው።
Sewasew _ (ተረትና ምሳሌ) ሰጋ ጥራ ቢሉት ጣፊያ አ...
በአንድ አካባቢ ይህን ያህል ሚሊየነር ገበሬዎች አሉ ማለት፥ እንደከተማ ለሙስና እና ለዝርፊያ የተመቻቸ ሁኔታ ስለማይኖር፣ ኑሮው ይቀራረባልና የተቀሩት በብዛት በሺዎች የሚቆጠር ሀብት ይኖራቸዋል።
16 ወንድሞች ሆይ፥ ኢየሱስን ለያዙት መሪ ስለሆናቸው ስለ ይሁዳ መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ በዳዊት አፍ የተናገረው የመጽሐፍ ቃል ይፈጸም ዘንድ ይገባ ነበር፤
በታም ወድጅዋለው ሙሉ ፊልሙን የት ነው ማይት የምችለው?
8. የአገልግሎት ክፍያ 220 ዶላር ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ክፍያ የፈፀመ / Diposit Order/ማቅረብ ፣
6. በተለያ የሀገር የለውን ሰአት ለማወቅ የከተማውን ስም በማስቀደም time ብሎ በመፃፍ ማወቅ ይቻላል፡፡ ለምሳሌ Addis abeba time
ለአርቲስቶቹ ከተናገሩት ውስጥ አቶ ስዩም መስፍን፣አቦይ ስብሐት እና ሳሞራ የኑስ እንዴት ኢህአፓን እና ኢድዮን እንዴት ከትግራይ እንዳስወጡ ተተረከ።አቦይ ስብሃትም በመሃል የሚያስቆማቸውን ሳል እየሳሉ ሲቀጥሉ እንዲህ አሉ ''የቀድሞዎቹ ተቃዋሚዎች ሁሉም የተሰገሰጉት የቀደመውን ስርዓት ለመመለስ የሚፈልጉ ነበሩ'' ካሉ
በኃላ የኢትዮጵያን የፖለቲካ ችግር የብሔር ችግር ነው ካሉ በኃላ የብሔር ችግርን ''የማይታረቅ ቅራኔ'' ሲሉ ስደመጡ ተሰብሳቢውን አስደንግጧል።
በሌላ በኩል አዴፓ ከጥገኝነቱ ተላቆ በራሱ እየቆመ ነው፡፡ በራሱ ሲቆም አዴሃን ቀላቅሏል፡፡ የአዴሃን እና የአዴፓ ጋብቻ የአብርሃም እና የሳራ ሆኖ በግብር እንደ ያዕቆብ አይነት ትውልድ እንዲፈጠር ምኞቴ ነው፡፡ ከፓርቲ ጋጋታ ወጥቶ አንድ የጠነከረ መስመር መዘረጋት ብዙ ተከታዮችን አፍርቶ የስበት ማዕከል ለመሆን ወሳኙ
መንገድ ነው፡፡
አሁን እንኳ በወለድ አልባ መስኮቶች 30 ቢሊዮን ብር ይንቀሳቀሳል። ይህ የሚያሳየን ሰፊ ፍላጎት እንዳለ ነው። ከዚህ ሌላ በመደበኛ ባንክ የሌለ በዚህኛው ባንክ ሊመጣ የሚችል ተጨማሪ ነገር አለ?
← እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! እግዚአብሔር ወልድ በሥጋ ተገለጠ
በጥንቷ ግሪክ ባሪያዎች ከፍተኛ የምርመራ እንግልት እንደሚደርስባቸው ታሪክ ፅፏል፤ በመሆኑም ባሪያዎቹ የሚሰጡት የምርመራ ቃል(ውጤት) ተአማኒነት አለው ከሚባሉት በላይ አሳማኝ እንደሆነ ይነገርለታል፤፤ ጋሽ ደቤ ይህ አይነት እንግልት ይድረስበት፤ ወይንም የ እንደ ቀድሞ ናዚ መርማሪዎች እንደሚያደርጉት ድራግ(መድሃኒት)
ይስጡት………፤ እኔ በበኩሌ የማልጠብቀው የምርመራ ውጤት ሰምቻለሁ፤፤ ናትናኤል (አንደኛው የሽብር ተጠርጣሪ) ለፍርድ ቤት እንዳሳበቀው፤ በውሃ ውሰጥ በመንከር፤ የሚደረግ የምርመራ አካሄድ ጭምር እንደነበረበት በአደባባይ መስክሯል፤፤
በገድለ ወለተ ጴጥሮስ ላይ እንዲህ የሚል ታሪክ አለ፡፡ እምነ ወለተ ጴጥሮስ ወደ ዋልድባ ገዳም በገባች ጊዜ ለአንዲት እናት ረድእ ሆነች፡፡ እኒህ እናት ፈጽሞ ጠባይ የሚባል ያልፈጠረባቸው ነበሩ፡፡ አሁን የተናገሩትን አሁን ይሽሩታል፣ በሆነው ባልሆነው ይቆጣሉ፤ ከእርጅናቸው ብዛት የተነሣ ይነጫነጫሉ፤ ትእዛዛቸው ሁሉ ው
ኃ ቀጠነ ነው፡፡ በዚህ ዐመላቸው የተነሣ ማንም ከእርሳቸው ጋር ለመኖር ፈቃደኛ አልነበረም፡፡ ከእርሳቸው ጋር ለመኖር ፈቃደኛ ሆና ለረዥም ጊዜ ያገለገለቻቸው ወለተ ጴጥሮስ ነበረች፡፡
ይሖዋ ከዮናስና ከጴጥሮስ ጋር በተያያዘ ያደረገው ነገር ይበልጥ ወደ እሱ እንድትቀርብ የሚገፋፋህ እንዴት ነው? (አንቀጽ 13, 15ን ተመልከት)
ሦስተኛ፡- ኢብን ኢሻክ፣ ዋኪዲ፣ ኢብ ሳኣድ፣ አል-ታባሪ፣ ኢብን አቢ ሐቲም፣ ኢብን አል-ሙንዲር፣ ኢብን ማርዱህ፣ ሙሳ ኢብን ኡቁባ እና አቡ ማሻር የሚባሉት የሙስሊም ታሪክ ጸሐፊዎች አሳሳች ታሪክ ጸሐፊዎች መሆናቸውን ማሳየት ይኖርባቸዋል (በጣም የሚያስገርም ስህተት ነውና እነሱ ይህንን ስለ መሐመድ የሚናገረውንና ነቢ
ይነቱን እንድንጠይቅ የሚያደርገውን የውሸት ታሪክ ጨመሩበት)፡፡
የኮንሶ ማህበራዊ ድህሬ-ገጽ konsopeople.com በGoogle ከፍተኛ ደረጃ አገኘ፡፡
- በET001የሚጀምረውን ልዩ የIELTS ፈተና ማመሳከሪያ ቁጥርዎን በገንዘብ ገቢ ማድረጊያ ቅጹ ላይ በትክክል መጻፍዎን ያረጋግጡ። የIELTS ማመሳከሪያ ቁጥርዎን በገቢ ደረሰኝ ላይ በትክክል አለማስቀመጥ የምዝገባዎን ሂደት ሊያዘገይብዎት ይችላል። ከተመዘገቡበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ክፍያዎን ካልፈጸሙ
ምዝገባዎ ሊሰረዝ ይችላል። በተጨማሪም ከተመዘገቡበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ክፍያዎን ከፈጸሙ በኃላ ገንዘብዎ ተመላሽ እንዲሆንልዎ ከፈለጉ ጠይቀው የIELTS ደንብና ሁኔታዎችን በሚከተል መልኩ ተመላሽ ሊደረግልዎ ይችላል። ተመላሽ ስለሚሆኑ ክፍያዎች የበለጠ ለመረዳት ድረ ገጻችንን ይጎብኙ https:
ዳያስፖራው የተለያየ አመለካከት ነው ያለው፡፡ ከፍተኛ የሀገር ፍቅር ስሜት አላቸው፡፡ ያንን የሀገር ፍቅር ስሜት የሚገልፁበት ሁኔታ እና ለወደፊት የሀገሪቱ ዕጣ ፈንታ እንዴት ይሁን በሚለው ነገር ላይ ግን የወደፊት ራዕይ ባለው አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ ነው ማለት አይቻልም፡፡ ይሄ ትልቁ የታዘብኩት ነገር ነው፡፡ እርግጥ
ብዙ ኃይል ነው እዚያ ያለው፤ ነገር ግን ያንን ኃይል ለለውጥ ለመጠቀም የሚደረግ እንቅስቃሴ አይታይም። ተዘበራርቆ ነው ያለው፡፡ ስለዚህ ይሄ በደንብ ሊገራ የሚገባው ኃይል እንደሆነ መገንዘብ ይቻላል፡፡
ቁልፍ ቃላት ዙማ፣, ኢሜይል, ደቡብ አፍሪቃ, ደ/አፍሪቃ
እንግዲህ በጣም ሳንቸኵል፥ በጣምም ሳንዘገይ፡- የትዳር ጓደኛችንን እንምረጥ ስንል፡- «ስለ እኔ ማንም አያገባውም፤» በሚል መንፈስ፥ በራችንን ጥርቅም አድርገን ዘግተን አይደለም። የተዘጋ ቤት ንጹሕ አየር እንደልብ ስለማይገባው ይታፈናል። በዚህን ጊዜ ለመተንፈስ ያስቸግራል፥ ለአስምና ለተመሳሳይ በሽታዎችም ስለሚያጋልጥ
ጤና ይታወካል። ለብቻው አእምሮውን ዘግቶ የሚያስብም ሰው እንዲሁ ነው። ስለዚህ አሳባችንን የምናጋራው፥ ጭንቀታችንን የምናካፍለው ሰው ያስፈልገናል። ቅዱስ ዳዊት፡- «ቀዳሚሃ ለጥበብ ፈሪሃ እግዚአብሔር፥ ምክር ሠናይት ለኵሉ ዘይገብራ። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፥ ለሚያደርጋት ሁሉ ምክር መልካም ናት።
» ያለው ለዚህ ነውና። መዝ ፻፲፥፲።
የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለች፣ ጓደኞቿ ለልደት በዓል ስጦታ መለዋወጥ እንደሚፈልጉ ነገሯት፡፡ የጓደኛሞቹ ስም በወረቀት ይጻፍና ተጠቅልሎ ዕጣ ይወጣል፡፡ ከመካከላቸው ማን የማን ስም የተጻፈበት ወረቅት እንደደረሰው ዕጣው በወጣበት ዕለት አይነጋገሩም፡፡ በሚስጥር ይያዛል፡፡ ወ/ሮ ቤተል ዓባይ እንደምትለው፣ የኢየሱስ ክር
ስቶስ የልደት በዓል አንድ ወይም ሁለት ቀን ሲቀረው ስጦታ ይለዋወጣሉ፡፡
የአዲስ ኪዳን ፀሐፊዎች አይሁዳውያን መሆናቸውን ሳውቅ ተገረምኩ። በተጨማሪም ይበልጥ እያነበብኩ ስሄድ ኢየሱስ ደግ እንዲሁም ሰዎችን መበዝበዝ ሳይሆን መርዳት የሚፈልግ ትሑት አይሁዳዊ እንደነበረ አስተዋልኩ። እንዲያውም ወደ ቤተ መጻሕፍት ሄጄ ስለ ኢየሱስ የሚናገሩ መጻሕፍት ተዋስኩ። ይሁን እንጂ አንዳቸውም ቢሆኑ ኢየሱ
ስ መሲሕ መሆኑን አላሳመኑኝም። እንዲያውም አንዳንዶቹ መጻሕፍት ኢየሱስ፣ እግዚአብሔር እንደሆነ አድርገው የሚገልጹ ሲሆን ይህ ደግሞ ፈጽሞ ሊዋጥልኝ አልቻለም። ደግሞስ ኢየሱስ የጸለየው ወደ ማን ነው? ወደ ራሱ? በተጨማሪም ኢየሱስ ሞቷል። መጽሐፍ ቅዱስ ግን ስለ አምላክ ሲናገር “አንተ አትሞትም” * ይላል።
አዲስ አበባን በአክራሪው ቡድን እጅ የወደቀች እለት ጨዋታው ያበቃል!!! (መሳይ መኮንን)
መንፈሳቸው ፡ ግን ፡ ከሳ ፡ ጽድቅን ፡ ተርቦ
በሶሪያ በአንድ ዓመት የህዝብ አመጽ፤ 6 ሺ 7 ሺ ወይም 8ሺ ያህል ሰዎች ሳይገደሉ አልቀሩም፤ ፕሬዚዳንት አሰድ ግን፣ይህን ነበረ ያሉት።
የወጣቶቹን እልህ እና ቁጭት ለተመለከተ የትግራይ ነፃ አውጭ ነኝ ባዮ የወንበዴው ጉጀሌ የመጨረሻው መጨረሻ ዛንድሮ መሆኑን አመላካች ነው፡፡
ከዓባይ ወንዝ ጋር በተያያዘ በተለይም የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ከተጀመረ ወዲህ ግድቡ ጥቃት እንዳይደርስበት፣ በአሻጥር ግንባታው እንዳይስተጓጎል ወይም መጓተት እንዳይፈጠርበት የሚሰጉ ዜጎች፣ የካርቱም ሚስጥራዊ የጦር መሣርያ ፋብሪካ በእስራኤል መመታቱን ከሰሙ ጀምሮ መንግሥት ብርቱ ጥንቃቄና ዝግጅት ማድረግ አለበት
እያሉ ነው፡፡
^ ወይ፡ “ክብረይ ምስ ካልእ ኣይማቐልን እየ።”
"ያገባችው በጣም ታማኝ የሆነ የድለላ ሰራተኛ ነው :
ቤተ መቅደሱን ገንብቶ ለመጨረስ ሰባት ዓመት ገደማ ፈጀ (37, 38)
ማይክል ኦውን በሊቨርፑል በድንቅ ፐርፎርማንሱ የአውሮፓ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ እስከመሸለም ቢደርስም በ2004 በሚያስገርም ውሳኔ ክለቡን ለቅቆ ሪያል ማድሪድ ገባ:
በአዲስ አበባ በርካታ ቤቶች ሊፈርሱ ነው
ወደ አምላክ ቅረብ በአምላክ “የመታሰቢያ መጽሐፍ” ላይ ተጽፈሃል?
1. በሴት ልጅ ትከሻ ላይ ቀለም ነጭ ቀለም ያለው ንቅሳ
የእጅ ኳስ ፣የቅርጫት ኳስና የዋና ስፖርት ውድድሮችን ጨምሮ ሌሎች በርካታ የስፖርት ዓይነቶችን የማስተናገድ ዓቅም ያላቸው አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ የውስጥና የውጭ ሜዳዎችና የዘመናዊ ህንጻዎች ግንባታም በአብዛኛው መጠናቀቁን ተናግረዋል።
የተሻለ የስራ እድል እና ገቢ የሚፈልጉት የኢትዮጵያ ወጣቶች የመሬት ጥበት እና እጥረት፤የከባቢ አየር ለውጥ እና የፖሊሲ ድጋፍ ማጣት በግብርናው ዘርፍ ፈተና እንደሆኑባቸው ሲናገሩ ይደመጣል። የጥናት ባለሙያዎች ወጣቶቹ የእርሻ ማሳቸውን ጥለው መሰደድ ጀምረዋል ሲሉም ይደመጣሉ።
በርማ የራሷን ነጻነት ተቀዳጅታ፣ ራሷን የቻለች አገር ከሆነች ጊዜ ጀምሮ ግን የሮሂንጊያዎች ፍልሰት ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገባ። “የኛ ወገን አይደሉም ፣ ወደመጡበት ይመለሱ” የሚል ዘመቻም ተጀመረ። እናም ለነዚህ ማህበረሰቦች ዜግነት ተከለከለ። ያን ጊዜም በይፋ “አገር የለሽ ማህበረሰቦች” ሆኑ።
ኢ/ር ግዛቸው አንድነት በፓርቲ ግልጽ የሆነ አሰራርን እንደሚከትል፣ በአገሪቱ ዲሞክራሲያዊ የሆነ ሥርዓት እንዲሰፍን ፓርቲያቸው ካለፉት ስህተቶቹ ተምሮ ጠንክሮ እንደሚሰራ ቃል ገብተዋል።
Watch እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነውን? ++ ትረካ ++ በዲ/ን ነቢዩ ግርማ ++ Ethiopian Orthodox Tewahedo
የሕንድ ድኩላ - አንድ ዝርያ (ሕንድ ዙሪያ)
5. ኦቲዝም በመልዕክቱ ላይ በጠቋሚዎች ላይ መነፅር አንድ ሰው የሚመስለውን ያማረ ነው
ቅድሚያ መስጠት ያለባቸው ለፍርድ ቤቱ ሥራ መሆን ቢገባም፣ ዓቃቢያነ ሕግ ግን ችሎት የሚቀርቡት በተደጋጋሚ እያረፈዱ መሆኑን ፍርድ ቤቱ ገልጿል፡፡ ለጥቃቅን ነገሮች ታማኝነትን ወይም ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ካልተቻለ ለትልልቅ ሥራ ትኩረት ተሰጥቶ ይሠራል ተብሎ ስለማይታሰብ፣ ሥራቸውን በአግባቡ እንዲወጡ በማስረዳት በመጨረ
ሻ የተግሳጽ ቅጣት እንዳለፋቸው በመንገር ኃላፊዎቹን ፍርድ ቤቱ አሰናብቷል፡፡
በዚህ የፍቅር ጣቢያ ውስጥ መመዝገብም ሙሉ በሙሉ ነፃ ግዴታ ነው. እርስዎ ማድረግ የሚጠበቅብዎት በዚህ የቅዴመ ጣቢያው ጣቢያው ውስጥ የኢ-ሜይል አድራሻዎን እና የመጀመሪያዎን ስም ነው. ከዚያ በኋላ ተጨማሪ መመሪያዎችን በኢሜል ይቀበላሉ.
ኢየሱስ ክርስቶስ “ቀኝ ዓይንህ ቢያሰናክልህ አውጥተህ ጣለው” ብሏል። (ማቴዎስ 5:
5 አርቲስቶች በጠራራ ፀሀይ ከባድ ዝርፊያ ተፈፀመባቸዉ
አንዳንድ ጊዜ አጋጣሚዎች፣ ሁኔታዎች እና መንገዶች ይመቻቹልሃል፡፡ ያንተ ሃሳብ ሳይጨመርበት እንዲሁ የሚያፈራ ፍሬ፣ የሚወጣ እንጀራ፣ የሚያተርፍ ንግድ፣ የሚያበላ ሥልጣን፣ እና የሚያስደስት ትዳር ይገጥምሃል፡፡ ይኼኔ ኅሊናህ ቦዘኔ ይሆናል፡፡ መሄድህን እንጂ መድረሻህን አታውቀውም፡፡
ማን ንበር ስምህ? ማንም ጸረ ኢትዮጵያ የተናገረ ፈረንጅ የለም እንግሊዝኛው ከገባህ ማለቴ ነው። ሰላሳ ዓመት ተዋግተን ነጻ ወጥተናል ትሉ የለም'ንዴ?"" ላልከው ግን፡ እኛ ራሳችን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ጭምር ነው ነጻ ያወጠናው። ምናልባት ከሃያ ኣራት ኣመት በሁዋላ የተወለክድ ከሆነ ልታውቅ ኣትችል ይሆናል።
እንኩዋን ዛሬ፡ ድሮም የማንም የውጭ ሃይል ጠብወን ይሁን ኣግኝተን ኣናውቅም። መሬታችን በሃይል የማስመለሱ ጉዳይ ግን ሌላ ነገር ነው። ምንም የሚኣስቸኩል ነገር የለም። ወያነ ራሱ እንኩዋን ከግዛታችን፡ ከኢትዮጵያም ጠቅልሎ ይወጣል። ትንሽ ታገስ!!"
ኔይማር በመጪው ዝውውር መስኮት ወደ ባርሴሎና መመለስ ይፈልጋል. ፒኤስጂ መምጣቱ ስህተት እንደሰራ ያስባል.
ከኢፌዴሪ መከላከያ ሃይል ከፌደራል ፖሊስ እና ከሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል የተውጣጣ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ - Kaliti Press
ደራሲና አርታኢ ዓለማየሁ ገላጋይ ከመዓዛ ብሩ ጋር ማርች 8ን ለመዘከር በሴቶች ጉዳይ ላይ የካቲት 27፣2008
እኛ ሁላችን ክርስቲያኖች ነን ብለን ስንናገር ኣንድ ወጥ የሆነ የሕይወት ውቅጣጫ ይዘናል ብለን ስንናገር ያ ያለ ምንም ተጽእኖ መሆን ኣለበት ወይም ደግሞ እግዚኣብሔር ኣንድ ነገር ኣድርጎልኛልና እኔም መልሼ ኣንድ ነገር ላድርግለት በማለት ልክ እንደ መለዋወት ወይም የግብይት ዓይነት ነግር መሆን የለበትም። ከሁሉ በላይ
መረዳት ያለብን ነገር ምንድን ነው እግዚኣንሔር ወደ እኛ ሲመጣ ከእኛ ምንም ፈልጎ ሳይሆን የእኛን ሕይወት ሙሉ ለማድረግ ነው የእኛን ፍላጎቶች ሁሉ በሙላት ሊፈፅምልን ኣስቦ ነው።
የ Android የስልክ SD ካርድ ላይ የወረደውን .apk አስቀምጥ
እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረስዎ! እንዲሁም በየሱስ ስም ቀልብዎን አሰባስበው ያንቡብልኝ፤
ንጉሥ ዘርዐ ያዕቆብ ይህንን ሲሰማ ተቆጣ፡፡ አቡነ ተክለ ሐዋርያትንም ጠርቶ የተናገሩት እውነት መሆኑን ጠየቃቸው፡፡ ተክለ ሐዋርያትም እየተሠራ ያለውን ግፍና ፍርደ ገምድልነት በጥብዐት በንጉሡ ፊት ነገሩት፡፡ ከዚያ በኋላ የመከራ መዓት አዘነበባቸው፡፡ አጥንታቸው እስኪታይ ተገረፉ፤ የጨለማ እሥር ቤት ተወረወሩ፤ በየቀኑ
በሽመል እንዲገረፉ ተደረገ፤ ዓባይ በረሃ ጉድጓድ ውስጥ ለሰባት ወራት ያህል እግርና እጅ በሚቆነጥጥ ብረት ታሠሩ፤ በመጨረሻም እየተደበደቡ በጨለማ እሥር ቤት ውስጥ ሞቱ፡፡ በአካባቢውም በአባ በርሶማ ገዳም በድብቅ ተቀበሩ፡፡