text
stringlengths
0
200
በተረፈ ግን ጉማ ፊልም ሽልማት ከአንድ ወደ ሁለት ሲመጣ ከፍታን እንዳሳየን ሁሉ በቀጣይ ዓመታትም የተሻሉ ሥራዎችን በመስራት በሀገራችን የፊልም ዕድገት ውስጥ አሻራው የጐላ እንደሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነን። የዝግጅት ክፍላችንም ለዕጩዎችም ሆነ ለተሸላሚዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት ይወዳል።
በአሁን ጊዜ የኢህአዴግ ባለ ስልጣኖች በሙስና ያጠራቀሙት ሃብት ወደ ዉጭ በማጓጓዝ ላይ ተጠምደው ባሉበት ግዜ ከሰሜን አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ከመጠን በላይ በኮትሮ ባንድ ንግድ ለአንድ ዶላር በ23 ብር እንመነዝርላችሓለን በማለት በህዝብ ሃብት በመጫወት ላይ ኣንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።
ኪያኪ፡ ረከብኩ፡ ምጒያየ፡ እምአፈ፡ ተኵላተ፡ ዐረብ፡ (ከዐረብ ተኵላ አፍ መሸሻ አንቺን አገኘሁ፡) ኪያኪ፡ ረከብኩ፡ ምጒያየ፡ እምቃለ፡ ዘይጽዕል፡ (ከተሳዳቢ ቃል መሸሻ አንቺን አገኘሁ፡)
የወይና-ደጋማዉ አየር ንፋስ ሽዉሽዉታ፥ የዉሾች ጩኸት፥ የሙዓዚኖች አዛን ለሰነዓ የሌሊት መለያዋ፥ ጥቁም ሙዚቃ አከልም ነበሩ።ሰሞኑን ነበር-ነዉ የሚባልላት።የአንድ ሺሕ አንድ ሌሊቶቿ ምድር፥-አንድ ሌሊት።
7፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ሕዝቤን ከምሥራቅ ምድርና ከምዕራብ ምድር አድነዋለሁ፤
የጀርመን የልማት ተራድኦ ሚኒስትር ጌርድ ምዩለር በአፍሪቃ ድህነትን ለመዋጋት ይረዳል ያሉትን እቅድ አውጥተዋል። ምዩለር፤ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ አውሮጳ ከደረሰባት ጥፋት እንደገና እንድታገግም ዩናይትድ ስቴትስ በአሁኑ ምንዛሬ የ120 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ የሰጠችበት የማርሻል እቅድ ዓይነት በአፍሪቃ ተግባራ
ዊ ለማድረግ አስበዋል ። ይሁንና በያኔው የአሜሪካን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆርጅ ማርሻል የተሰየመው ይህን መሰል የገንዘብ እርዳታ የታሰበውን ውጤት ማምጣቱ አጠራጥሯል ይላል የዶቼቬለው የፊሊፕ ዛንድነር ዘገባ ።
፮ በአለም ላይ ይኽ ነው የሚባል የውጭ ፖሊሲ የሌለው መንግስት ቢኖር የወያኔ መንግስት እንደመሆኑ ለሩብ ምእተ ዓመት ያህል ኢትዮጵያን ታህል አግር እየገዛ ኢትዮጵያዊ መሆን ያልቻለና ከትግራይ ውጭ ማሰብ የተሳነው እና ለግዜው እስከጠቀመው ድረስ የአገሪቱን ብሔርዊ ጥቅም እጅ መንሻ ሲያደርግ መኖሩ ይልቁንም ከአገሪቱ መ
ዳከም እጠቀማለሁ ብሎ በቆሻሻ ስሌት ውስጥ እንዳልኖረ ዛሬ ያ ሁሉ ኑፋቄ ተጠራቅሞ ወደ አንዳች መርገምት መቀየር የጀመረበትና የእጁን ለማፈስ የተቃረበበት አካባቢያዊ ሁኔታ መፈጠሩን የአለም መገናኛ ብዙሃን የዘገቡት ሃቅ ነው። እንደ ሴተኛ አዳሪ ቀሚሱን እየገለበ ከማንም ሴረኛ መንግስታት ጋር አንሶላ ሲጋፈፍበት የነበረ
በት ዘመን አልቆ በሶስት መቶ ዲግሪ ወታደራዊ ከበባ ላይ የወደቀው ወያኔ የትናንቱዋን ደቡብ ሱዳን እንኩዋን ማስፈራራት ያልቻለበት፤ብሎም አዲሱ የትራምፕ አስተዳደር ይወስዳል በሚባለው የበጀት ድጎማ ፖሊስ ስረዛ የተደናገጠበት፤
11) ቴዎድሮስ መጋቢት 1848 ዓ.ም ወደ ደምበጫ ዘምቶ 7 ሰዎች ማርኮ እመሃል ገበያ ሕዝብ ተሰብስቦ እያየ እዛው እንዲታነቁ አደረገ። ጠመንጃ ነጥቆ ለመሸ የሞከረ አንድ ሰውየ ካስያዘው በኋላ፤ ሰውየው ወደ መድፍ አፈሙዝ ተጠግቶ እንዲቆም ካዘዘው በኋላ በመድፍ ጥይት ደብድቦ የሰው ገላ እንደ ተበጣጠሰ ጨርቅ ብትንትኑ
ወጣ።(ምንጭ-እንደላይኛው)
← የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ስላለው የዴሞክራሲ ችግር ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር እየተወያየሁ ነው
ካትሪና በራሷ የሀሳብ ዓለም በመዋኘት ላይ እያለች ነርሷን ‹‹አንቺ ቆንጆ ጆርጅ የት ነው?›› የሚል ሰው ድምጽ ሰማች።ነርሷን የሚያይበት ሁኔታ ከቃላቱ ይበልጥ አስቀያሚ ነበር . . ነርሷ ክፍሉን አመላከተችውና ገብቶ ካትሪናን ጨበጣት።
አቤት!! ምን መአት ነው የወረደብን!! እቤቱ አምላካችን ሆይ የበደልነውን ሁሉ ይቅር በለን በምህረትህ ጎብኘን!! ድንግል እመቤቴ እረ አስራት ኩራትሽ የሆነችውን አገራችንን አስቢያት!! ወደልጅሽ ወደወዳጅሽ ለምኝልን!! ለቅሶ እና እግዚኦታ በእጅጉ ያስፈልገናል በእውነቱ አምላክ ተቆጥቶናል አሰቦት፣ ዝቋላ፣ ዋልድባ የም
ንሰማው ሁሉ እጅግ አሰቃቂ ነው! ምህረቱን እንዲልክልን ተግተን እንጸልይ!!
Stealing someone’s thunder /የአንድን ሰው ‹ተንደር› መንጠቅ/ ወይም thunder stealing/ ‹ተንደር› ነጠቃ/ ለአንድ ሰው ሊሰጥ የተዘጋጀውን አትኩሮት/ በሆነ መንገድ ቀምቶ ለራስ ማድረግ ማለት ነው፡፡ በሀዘኑ፣ በደስታው፣ በንዴቱ፣ በቁጭቱና በሌሎች ጉዳዮች
አቦ አትደብሩን ትንሽ እውነት እውነቱን ለማወቅ ሞክሩ፡፡
ጤፍን በተለይ በአውሮፓ በእጅጉ ተወዳጅ ካሰኙት ነገሮች መካከል አንዱ `ግሉቲን` (gluten) የተሰኘው ንጥረ ነገር በውስጡ የሌለ መሆኑ ነው፡፡ በዚህም በተለይ ለስንዴ ምርቶች አለርጂ የሆኑ ሰዎች ዕድሜ ልካቸውን ከዳቦ እና መሰል እንደ ኩኪስ ካሉ የስንዴ ውጤቶች እንዳይርቁ ልዩ መፍትሔን ለመያዝ በቅቷል፡፡
ይህ ቪዲዮ የህይወት ዋስትናዬ ነው፤ ከለቀክኩት በኋላ ምናልባት በህይወት እኖር ወይም አልኖር ይሆናል።
ዕድሜው በምዝገባው ዕለት 18ና ከዚያ በላይ የሆነው
በርካቶች በተገኙበት ስራውን በማቅረብ አንቱታን አትርፏል፡፡ኢንተርኔት ዋይፋይ ላይ አዲስ ግኝት ይፋ አድርጓል
Next Article ኢትዮጵያዊቷ ዲፕሎማት ቪዛ በማጭበርበር ወንጀል አሜሪካ ውስጥ በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ሽብር ዓለም አቀፍ ችግር እስከሆነ ድረስ ማንም ሰው የትም ቦታ ሆኖ ቢሰራው ወይም ቢያቀነባብረው ወይም ቢያውጠነጥነው ባለበት ሐገር የፀረ-ሽብር ሕግ መሰረት ተጠያቂ ከመሆን አያመልጥም፡፡ ኢህአዴግ ይህንን ቢያደርግ በምድርም በሰማይም ይጸድቅ ነበር፡፡ ግና ምን ያደርጋል! (ሃያ ሁለት ዓመት ሀገር ቢመራም) መካሪ የሌለ
ው ንጉስ ሆነብን!!! ለመንደርደሪያ ይሆነኝ ዘንድ ይህንን ካልኩ በኋላ የፕሮፌሰር ጌታቸውን ጽሑፍ እየጠቀስኩ “ግብረ ሽበራ” መሆኑን ወደ ማሳየቱ ላምራ፡፡
የ2017 የቻን ውድድር የማዘጋጀት እድሏን የተነጠቀችው ኬንያ የሴካፋ ዋንጫን በማዘጋጀት አቅሟን ለማሳየት እንደምትጥር ይጠበቃል። ብሔራዊ ቡድኗም ዋንጫውን በማስቀረት ደጋፊዎቹን ለማስደሰት ነው የተዘጋጀው። የሀራምቤ ኮከቦች በመጀመሪያ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸው ርዋንዳን 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈው ጉዟቸውን በድል የጀ
መሩ ሲሆን፤ እስከ ፍጻሜው ጨዋታ እንደሚደርሱ ተገምተዋል።
“ኣምላኽ ሕጉስ ወሃቢ እዩ ዚፈቱ፡” 1/9
መግለጽ የሚፈልጉት ነገር አለ? Ha qualcosa da dichiarare?
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የስሱ ብርጌድ የደቦ ፍርጠጣ ጥረት የአፍሪካ አንድነት (እኔ ለማስረዳት የተገደድኩበት አሳፋሪው ከሮም ስምምነት ፍርጠጣ) ‹‹የደቦ የማስፈራራት ሕብረት›› ከሸፈ፡፡ ‹‹አሰቸኳዩ ልዩ ስብሰባ›› ‹‹አ አ ከዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ችሎት ጋር ያለው ግንኙነትያከትማ
ል ብለው ያሰቡትና ሴራውን የፈተሉት ባለስላጣናት፤ ‹‹ከተባበሩት መንግስታት የፀፅታ ካውንስል ጋር ውይይት ለማድረግ በሚል እሳቤ በኬንያው ፕሬዜዳንትና ምክትል ፕሬዜዳንት እንዲሁም […]
እውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን በያዕቆብ ሐውልት ትመሰላለች (ዘፍ 35፡13-15)፡፡
የጀርባ ማሳወቂያዎች - ክፍሎቹን ሁልጊዜ ክፍት ማድረግ አያስፈልግዎትም - logiciel horaire. የጫኑ ሁኔታ ሲቀየር ማሳወቂያን ለመቀበል አንድ ትልቅ አማራጭ አለ.
ቡልቻ ደመቅሳ፡- መድረክን ስናቋቁም እኔም ነበርኩ። ኦፌዴንን ይዤ ነው ከጓደኞቼ ጋር መድረክ ውስጥ የገባሁት። ወደ መድረኩ የገባነውም ተማክረን ነበር። የምክራችን የጀርባ አጥንት የነበረው ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር በአንድነት እንድትኖር ከተፈለገ ወገኖቿን ሁሉ ይዛ መቀጠል አለባት። ይህ ማለት ቤት አለምሰሶ እንደማይቆ
ም ሁሉ፤ የኢትዮጵያ ህዝቦች ሁሉም ካልተባበሩ እና ካልደገፉዋት ኢትዮጵያ ሀገር ልትሆን አትችልም። እና በወቅቱ በዚህ ላይ መክረን፣ ዘክረን፣ ገብቶን፣ ሁላችንም አምነንበት ነበር። ኢትዮጵያ “ኢትዮጵያ” ተብላ በምስራቅ አፍሪካ ቀንድ ታላቅ ሀገር ሆኗ እንድትኖርና እንድትከበር የሁሉም ሕዝብ ትብብር፣ አንድነትና መልካም
ስሜት እንዲሁም ፍቅር መኖር አለበት። አለበለዝያ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አትኖርም። ስለዚህ መድረክን የመሰረቱት ፓርቲዎች አንድነትን ጨምሮ ይሄንን በደስታ ተቀብለው፤ “ያላችሁት ትብብር መቶ በመቶ አስፈላጊ ነው” ብለው መድረክን ጀመርነው። አሁንም ቢሆን የኢትዮጵያ ተስፋ መድረክ ነው። አንድ ፓርቲ ተነስቶ ገንዘብ ከ
ውጪ መጥለቶለት፣ ከመሬት ተነስቶ ምንም ቢያደርግ አይሆንለትም። ሁሉም ሕዝብ የደገፈው መንግስት ነው መቆም የሚችለው። ሕዝቡ የደገፈው ማለት የአብዛኛውን ሕዝብ ድምፅ ያገኘ ማለት ነው። በአምባገነንነት ቢሆን አይችልም። አምባገነንነት ከቀጠለ ነገም አንድ ሰው በግድ ልክ እንደ አፄ ቴዎድሮስ አይነት ተነስቶ ልግዛ ሊል ይ
ችላል።
ኮሜዲያን ቶማስ – «ስትገረፍ ታወራዋለህ» አዲስ የተለቀቀ አስቂኝ ምርጥ ሙዚቃ። ተዝናኑ!
እኛም የሱ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን 😦
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣ እኔ ልናገር የምፈልገው ክቡርነትዎን በተመለከተ ነው የሚኾነው። በድፍረት ሳይኾን በታላቅ ትሕትና።
ሮቤል ኪሮስ ኢትዮጵያን ወክሎ በ100 ሜትር ነጻ ቀዘፋ (ፍሪ ስታየል) የውሃ ዋና ለመወዳደር ብራዚል ሄዶ፣ ከ59 ተወዳዳሪዎች 59ኛ መውጣቱ ብቻ አልነበረም አለምን የስገረመው። እርግጥ ነው በዚህ ውጤቱ ኢትዮጵያን “የመጨረሻው ቀርፋፋ ዋናተኛ” በማስባል አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። ከዚያ በላይ ግን የሰውነት ቅር
ጹን እጅግ ያሳፍር ነበር። ቦርጩን ለመቀነስ እንኳን ትንሽ ሳይጨነቅ በመቅረቡ፣ ተንቀሳቃሽ የሲሚንቶ ማቡኪያ መስሎ የመገናኛ ብዙሃን ትኩረትን ስቦ ነበር።
ሶቪዬት ራሽያ ለህዝቦቿ ግልጽ እስር ቤት እንደነበረችበት ጊዜ ሁሉ በአሁኑ ጊዜም 100 ሚሊዮን የሚሆኑ ኢትዮጵያውያንም በዘ-ህወሀት ግልጽ እስር ቤት ውስጥ እጅ ከወርች በመቀፍደድ ታስረው አሳር ፍዳቸውን በመቀበል ላይ እንደሚገኙ አምናለሁ፡፡
ጽ/ቤቱ የተለያዩ ባለሙያዎችን (ኮንስትራከሸን) አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
2. ወያኔ በፈቃዱ ከሥልጣን ቢወርድ በአገር ውስጥ ያጋበሰውን ሀብት ሁሉ ይነጠቃል ወይ?
14፤ የሞዓብ አለቆች ተነሡ፥ ወደ ባላቅም መጥተው። በለዓም ከእኛ ጋር ይመጣ ዘንድ አልፈቀደም አሉት።
“በእንቅልፍ ልብዎ መሆን አለበት የሚያወሩኝ” አለች፡፡
ማስታወሻ ለ F ... ልዩ ልዩ የክፍያ አማራጮች አሉ 2 አሉ.
እንደ ዌስተርን ዩኒዮን እና መኒ ግራም በመሳሰሉ መደበኛ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች እና ባንኮች/Formal Financial Transferring Channels/ አማካኝነት ዶላር፣ ዩሮ፣ ወይም ሌላ የውጭ ገንዘብ እንዳይላክ ማድረግ። በምትኩም፥ በሚከተሉት ኢ-መደበኛ የመላኪያ መንገዶችን መጠቀም የሚላከው ገንዘብ ከአ
ገዛዙ አካውንት ውስጥ የመግባት እድሉ በጣም ዝቅተኛ በመሆኑ ህብረተሰቡ በሚኖርበት አካባቢ እያፈላለገ መጠቀሙ ተመራጭ ነው።
(ጃዋር መሃመድ) ለኦሮሞ አድማጮቹ አሜሪካ አገር ውስጥ ከሰበካቸው ፋሺስታዊ ንገግሮቹ። ምንጭ (ፉገራ ኒውስ Fgugera News- Published on Mar 24, 2015)
በአሜሪካ ፖሊስ ፕራንክ የተደረገችው አርቲስት ታዲያስ አዲስ
መርዝ ነው- ሁለቱም! ኃ/ማርያም ኦርቶዶክስ ሆነ አልሆነ፤ አማራ ሆነ አልሆነ እኔ እንደሚመስለኝ ለኔ ጉዳዬ
ህወሓት አቶ ስዩምን አቅርቦ መሸነፉን ኢቲቪ አሳብቋል። 180 አባላት ያለው የኢህአዴግ ምክር ቤት ያካሄደውን ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ቅዳሜ ምሽት በእንግሊዝኛ ቋንቋ ያስተላለፈው ኢቲቪ ድምጽ ቆጠራውን ሲያሳይ የአቶ ስዩም መስፍን ስም በድንገት ታይቷል። የጎልጉል ዘጋቢ ከአዲስ አበባ እንዳረጋገጠው ኢቲቪ የምርጫውን ዴሞክ
ራሲያዊነት ለውጪ አገር ዜጎችና ዲፕሎማቶች ለማሳየት ባሳየው ፊልም ላይ የታው የድምጽ መስጫ ወረቀት ሶስት ስሞች ያሉበት ነው። የአቶ ስዩም ስም በሶስተኛ ደረጃ ላይ ታይቷል። አቶ በረከት ስም አይጥቀሱ እንጂ ሶስት እጩዎች ለውድድር ቀርበው እንደነበር ማረጋገጣቸውን አገር የሰማውን ወሬ “ሰበር ዜና” ሲል ያጋጋለው ሪፖ
ርተር አስታውቋል።
፮ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አትላንታ
በሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የማኅበራዊ ደኅንነት ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፈለቀ ጀምበር፣ አገሪቱ የፈቀደላትን አቅም ሁሉ ለአረጋውያን ማድረግ እንደሚገባት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 41 ላይ ቢደነገግም፤ አስፈጻሚ አካላትም አረጋውያንን ተጠቃሚና ተሳታፊ ማድረግ እንዳለባቸው የሚጠቁም አዋጅ ቢወጣም መ
ሥሪያ ቤታቸው እነዚህ በተገቢው መንገድ ተፈጻሚነት አግኝተዋል የሚል ግምት እንደሌለው ተናግረዋል፡፡
5) የአገልግሎት ክፍያ ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ መኒ ኦርደር /Money Order/ ሆኖ
በክልሉ የተፈናቀሉ ዜጎች ብዛት በአጠቃላይ እስከ 1.2 ሚሊየን ህዝብ መድረሱን ያስታወቀው ምክር ቤቱ ከእነዚህ ውስጥም በጌድኦ ዞን 623 ሺህ 228 ህዝብ ተፈናቅሎ በመጠለያ ጣቢያዎች የነበሩ ሲሆን በአሁኑ ግዜ ከ319 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች ወደየመኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸውን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ምክር ቤት ምክ
ትል ሰብሳቢ አቶ ጥላሁን ከበደ ገልፀዋል፡፡ ይህም ማለት ከዞኑ ተፈናቃዮች 52 በመቶ ያህል መሆኑ ነው፡፡
ተክሌ የደርቡሽን ወረራ ሸሽቶ ወሎ ራስ ሚካኤል ዘንድ በሄደ ጊዜ ተንታ ሚካኤል ሲመረቅ ያንን ተደበቆ የኖረ ዝማሜ አወጣው መኳንንቱ እና መሳፍንቱ ፣ሕዝቡ እና ካህናቱ ተገርመው ያዳምጡት እና ያዩት ጀመር፡፡ ሲጨርስም ራስ ሚካኤል በተንታ ሚካኤል ይህንን ዝማሜ እንዲያሰተምር አደረጉ፡፡ በኋላም የደብረ ታቦሩ ራስ ጉግሣ
ራስ ሚካኤልን ለምነው ለደብረ ታቦር ኢየሱስ አለቃ አድርገው ተክሌን ወሰዱት እርሱም በዚያ ሲያስተምር ቆይቶ እዚያው ዐረፈ፡፡ ዝማሜውም በስሙ «ተክሌ» እየተባለ ተጠራ፡፡
“የከሸፈው የአሸባሪዎች ሴራ በባቡሩ መንገድ ላይ”፣ “እንደ ባቡራችን ፈጣኑ ኢኮኖሚያችን”፣ “ባቡር ላይ በሻዕቢያ ተላላኪ ፀረ ሰላም ኃይሎች የተቀነባበረው ፍንዳታ ምስጢር ተጋለጠ”፣ “አቶ አንዳርጋቸው እንደ ኤክስፕረስ መንገዱ የባቡሩንም ጎበኙት። ይህኛው የባቡር ጉዞዬ ከእስከዛሬው ሁሉ ለየት ያለ ነው አሉ።” እና የ
መሳሰሉ ዶክመንተሪዎችና የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ርዕሶች በብዛት መታየት ጀመሩ።
ከዚሕ በስተጀርባ ለደረሰዉ ጥፋት አፀፋ ጥፋት በማድረስ የመበቀል አዝማሚያ የለም።የጀርመን ርዕሠ የጳጳሳት ጉባኤ ሊቀመንበር ካርዲናል ራይንሐርድ ማርክስም ተመሳሳይ መልዕክት ነዉ ያሰሙት።«የትናንቱ እርምጃ ከጥላቻ የመነጨ ነዉ።ይሕን መቋቋም አለብን።»ደም ሌላ ደም እንዳይጠራ የሚቻለዉን ሁሉ መደረግ አለበት።
ቶሎ አለመውለድ እና ሌሎቹ ምክንያቶች ለጡት ካንሰር መንስኤዎች ናቸው።
ዛሬ አዲሱን መተግበሪያችንን ያውርዱ! የሞባይል-ብቻ ቅናሾቻችን ይናፍቀናል እና ከ Android Play ጋር ይሸምቱ.
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ የወንጀል ሰለባ እንዳትሆን ራስህን ጠብቅ!
ግንቦት 20ን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ አገራት
“ኧረ ይሄ ነገር፣ እንዴት ነው?” ብሎ ጥያቄ በማቅረብ፣ ለሁነኛ መፍትሄ ጥረት ያደረገ የፓርላማ አባል ስንት ነው? በሆይሆይታ አዳራሹን ይቀውጡ ወይም አድማ ያድርጉ ማለቴ አይደለም። ያማ መፍትሄ አይደለም። ወገኛ ተውኔት ነው።
አቶ ዮሐንስ፡- አዎን አስታውቁን እንግሊዝም አገር ያለ አስታውቁን ናሽናል ሲቲ ባንክ።
በዚህ ጀርመናዊ ድርጊት ላይ ይህች ወጣት ወደ ኋላ ተመለከተች
አንድ እሁድ ረፋድ ላይ (ማለት ከቅዳሴ በኋላ) ተከሳሹ ህዝቡ ክሱንና ፍርዱን ለመስማት ወደ ተሰበሰበበት አደባባይ ይጠራል፡፡ (በርካታ ሌሎች ተጠርጣሪዎችም ይመጣሉ)
ንኣብነት ከተማ ባይዶዋ፣ክሳብ ሰራዊት ኢትዮዽያ ዘባርሮም ማለት‘ዩ ኣብ ትሕቲ ኣል-ሸባብ‘ያ ነይራ።እቲ ስርሒት ኣብ ድሮ እቲ ለንደን ዘተኣናኣገደቶ ዋዕላ ሶማልያ‘ዩ ተፈፂሙ።
የመልከዓምድሩ አቀማመጥ ከኢራቅ ወደ አዉሮጳ ለመጓዝ በጣም ቀላል ነዉ። በኢራቅ የሚገኙ አብዛኞች ስደተኞች በሰሜናዊ የኢራቅ ግዛት ወደምትገኛዋ የቱርክ አዋሳኝ ወደ ዶሁክ ይመጣሉ። በዶሁክ ወደ 1,4 ሚሊዮን ሕዝብ የሚኖር ሲሆን ከነዚህ መካከል 700 ሺዉ ስደተኞች ናቸዉ። ይህም ከኗሪዉ ገሚሱ ማለት ነዉ፤ አብዛኞቹም የ
ሶርያና የኢራቅ ዜጎች ናቸዉ።
ለሁሉም የ Diaspora outreach ኮሚቴ አባላት በሙሉ!
G & B Ministry Season 2 Episode 20 የአገልግሎት ጉዞ ክፍል ሃያ
ስብስቦች $ 100 ወደ $ 150, ሁሉ, ሁሉም ምርቶች, Beige, ጥቁር, ጥቁር አለባበስ, ሰማያዊ, ሰማያዊ ልብሶች, ብናማ, ተራ ልብሶች, ጥጥ, ተዘጋጅቷል, ግራጫ ልብሶች, ካኪ, የኪኪ ልብሶች, የልብስ ልብስ, የበፍታ ልብሶች, Maxi Dresses, መጠነኛ, ብዙ መልከፊያው አለባበስ, አዲስ የመጡ, Nirvana
Collection, አንድ ልክ, Printed Dresses, አጭር እጅጌ ልብሶች, የተራቀቁ, ነጭ ልብሶች
15፤ ዳዊትም ከጕልማሶቹ አንዱን ጠርቶ። ወደ እርሱ ቅረብና ውደቅበት አለው። እርሱም መታው፥ ሞተም።
“እቲ ንቓል እዚ ትንቢት እዚ ዓው ኢሉ ዜንብቦን እቶም ዚሰምዕዎን . . . ሕጉሳት እዮም።”—ራእይ 1:
“የምሁር አምባ”/ Discover Ethiopia Season 2 EP 6:
"አቶ ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ ይባላሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ትምሕርት ክፍል የቀድሞ መምሕር ነበሩ። በተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት የሰብዓዊ መብትና መልካም አስተዳደር ዴስክ ኃላፊ ኾነው ሠርተዋል።አሁን ደግሞ በአውስትራሊያ ሜልበርን ከተማ፤ በሜልበርን የሕግ ትምሕርት ቤት ""በሕገ-መንግሥት ሕግ” የዶክ
ሬት ዲግሪያቸውን አጠናቀዋል።"
መንግስት በአገር ውስጥ ሁሉም ጥሩ እንደሆነ እየተናገረ በድብቅ እንዲህ አይነቱን አስደንጋጭ ሪፖርት ለምን ለማውጣት ፈለገ የተባሉት ፕ/ር ሰኢድ፣ የተለያዩ መላ ምቶችን አቅረበዋል። መንግስት የውጭ አማካሪ ድርጅቶችን በመቅጠር ሪፖርቱን ሳያዘጋጅ እንዳልቀረ የተናገሩት ፕሮፌሰሩ፣ የውጭ አማካሪ ድርጀቶች ደግሞ እያንዳንዷ
ን ችግር በግልጽና ተአማኒነት ባለው ሁኔታ የማቅረብ ግዴታ ስላለባቸው ሪፖርቱን በዚህ መልክ አቅረበውት ሊሆን ይችላል ብለዋል።
መንግሥት በአንዳንድ የግል ጋዜጦች ላይ ክስ ከመሠረተ እና ባለፈው ግንቦትም ዘጠኝ ጋዜጠኞች እና የድረ ገፅ አምደኞች ከታሰሩ ወዲህ ቁጥራቸው ትንሽ የማይባል ጋዜጠኞች ኢትዮጵያን ለቀው ወጥተዋል።
እዚ ድማ ናይ ስድራቤት ቤት ፍርዲ እዩ ዝውስኖ።
ጤናአዳም ያድናልም፣ ይገድላልም (ሼር ሳታደርጉ እንዳታልፉ)
1ኛ) በአሁኑ ጊዜ በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) አድራጊ ፈጣሪነት ተመስርቶ እየተቀነቀነ ያለው አውዳሚ የፖለቲካ ስርዓት በደቡብ አፍሪካ ውስጥ የብዙሀኑ የጥቁሮች ሕዝብ የበላይ አገዛዝ ስርዓት ከመፈጠሩ በፊት በጥቂት ነጮች የዘረኝነት የበላይ አገዛዝ ከነበረው የአፓርታይድ
ዘረኛ አገዛዝ ተሞክሮ ጋር አንድ ዓይነት መሆኑን ከምንም ጥርጣሬ በላይ ለማመላከት እና
የከተማው አስተዳደር ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የሚሰጠው ውሳኔ ሳይታወቅና ጉዳዩ በቀጠሮ ላይ እያለ፣ በወረዳው ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ሠራተኞች የተፈጸመው ድርጊት፣ አፍራሽ ተልእኮ ያለውና ሕዝበ ክርስቲያኑን ያሳዘነ የቀኖና ቤተ ክርስቲያን ጥሰት መኾኑን የገለጹት ቅዱስነታቸው፣ “ለሕግ የበላይነት ትኩረት አለመስጠትን ያመ
ለክታል፤” ሲሉም ተችተዋል።
በሌላ በኩል ችሎቱ የኬኬ ትሬዲንግ ባለቤት የሆኑት አቶ ከተማ ከበደ በብርብራ ወቅት ቢሯቸው እስካሁን በመታሸጉ ፥ የድርጅቶቻቸው ስራዎች መጎዳታቸውን በመጥቀሰ እሽጉ እንዲነሳላቸው ላቀረቡት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ፥ ለሃሙስ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል።
Home » Auction » ድርጅታችን የአሮሚየ ፓይፕ ፋብሪካ ከሚገኝብት አቃቂ ቃሊቲ ካፍለ ከተማ …..መከራየት ይፈልጋል፡፡
ኦርቢስ ዓለም አቀፍ የውጭ ድርጅት ሲሆን ዕይታቸውን ላጡ ብርሃናቸውን የመመለስ ተልዕኮ አለው፡፡