text
stringlengths
0
200
ሊቀ ጳጳስ ቤርናዲቶ አውዛ በማከልም ምንም እንኳን ወንጀሉን ለመከላከል ቃል ከተገባበት ከፓለርሞ ፕሮቶኮል እና ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስምምነቶች በኋላ በርካታ ጥረቶች እየተደረጉ ቢሆንም በዓለማችን ከ40 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በተለያዩ የባርነት ሕይወት ውስጥ እንደሚገኙ አስረድተዋል።
መለከትን ፡ ንፉ ፡ ጠላት ፡ ይታወራል
ሰመጉ በግጭቱ ተሳታፊ ከነበሩት የሐመር ብሔረሰብ አባላት በኩል ምን ያህል ሰዎች ጉዳት እንደደረሰ ለማወቅ አለመቻሉን በመግለጫው አስታውቋል።
ወያኔ በመቀሌ ከተማ “ኢትዮጵያውያንን በዘር እና ሐይማኖት ከፋፍሎ ስለሚያካሂደው ዘመቻ” ስውር ስብሰባ አደረገ _ Justice4Ethiopia
ትግል የሚወልደው ባሕሪ ሲሆን ሁሉም አማራው ባንድ በኩል ከወያኔ ጋር ትግሉን እያፋፋመ በሌላ በኩል በራሱ ውስጥ ጤናማ በሆነ መልኩ :
ምኞቴ ፡ ሃሳቤ ፡ ነበረ ፡ ሌላ
7 ወይቤ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይሬኢ ፡ ሎቱ ፡ በግዐ ፡ ለጽንሓሕ ፡ ወልድየ ፡ ወቀርበ ፡ ኀበ ፡ መካን ፡ ዘደብረ ፡ እግዚአብሔር ፡
ከዚህ ቀደም በሚድል ቤሪ የዓለማቀፍ ጥናት ማዕከል ፕሮፌሰር የሆኑት ጄፍሪ ሉዊስ ለሲኤን ኤን እንደተናገሩት ሰሜን ኮሪያ ከዚህ በኋላ የሚሳዔል ሙከራ አታደርግም ብለው ነበር። ምክንያታቸውም የከዚህ ቀደሙ ተኩስ የሚሳኤል ማስወንጨፊያቸውን በርከት ያሉ ሚሳኤሎችን በአንድ ጊዜ የማስወንጨፍ አቅም ለመፈተን ያደረጉት ሙከራ
ነው። ይህም ወታደራዊ አቅማቸውን በኒውኩሌር ለማዘመን የሚያልሙ አገራት ባህሪ ነው። በዚህም ሰሜን ኮሪያ ያሳየችው ትልቅ ለውጥ እንደሆነ ይታመናል። ሰሜን ኮሪያ ባለፈው የፈረንጆቹ መስከረም የሰማት የለም እንጂ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን የሚስተካከሉ የኒውኩሌር መሳሪያዎች በእጇ እንደሆኑ ተናግራለች። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የምታ
ደርጋቸው የሚሳዔል ተኩሶች የአሜሪካ የሆነው የደቡብ ኮሪያዎቹን የኒውኩሌር ሚሳኤል መከላከያ አቅም ለመፈተን እንደተተኮሰ የሚያምኑም አልጠፉም። አንድ የሚሳኤል መከላከያ አንድ የሚሳኤል ተኩስን ማቆም ይቻለው ይሆናል። አራት በአንድ ጊዜ ማቆም ግን እንደማይቻለው ፕሮፌሰር ሉዊስ ይናገራሉ። ለዚህም ነው ሰሜን ኮሪያ አራት
ሚሳኤል አንድ ላይ በመተኮስ የባላንጣዋ ደቡብ ኮሪያን የመከላከል አቅም ለመፈተሽ የፈለገችው ሲሉም የሚናገሩት።
በሀገሪቱ ውስጥ የፖለቲካ ንግግሮች እየተካሄዱ ያሉት ቡሩንዲያውያን ዕርስ በርስ የሚያደርጉትን ውይይት እንዲመራ ሃላፊነት የተሰጠው ተቋም/ኮሚሽን ስላለን ነው። ወደ ሃገር መምጣት የማይችሉትን ቡሩንዲያውያን ያሉበት ቦታ እየደረስን ለማሳተፍ ስንልም ውይይቱን በውጭም ለማካሄድ ዝግጁ ነን። ብለዋል።
ለ/ በንዑስ አንቀጽ (፪) የተገለፀውን ወንጀል በተመለከተ፣ ቅጣቱ ከሦስት ዓመት እስከ አስራ አምስት ዓመት ለመድረስ የሚችል ጽኑ እስራት ይሆናል፡፡
የሕግ የበላይነት አለመከበሩን ካወቅን የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ወገባችንን አጥብቀን እንታገል:
የ«መላ ኢንዱስትሪስ» መስራቾች ይኽን መሣሪያ በስፋት ማምረት ይሻሉ። የድርጅቱ መሥራች እና ባለቤት ወ/ሮ ሊሊያ ኃይሉ በኢንፎርሜሽን ሲስተም የትምኅርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ አላቸው። ከባለቤታቸው ጋር የመሠረቱት ድርጅት ውስጥ የጠቅላላ ሥራ ቁጥጥር ኃላፊ ናቸው። የገንዘብ ማውጫ ማሽኖችን (ATM ) ኢትዮጵያ ውስጥ
ገጣጥሞ ለማቅረብ ምን አነሳሳቸው?
የሚባው እውነት ከሆነ ለሁሉም ልክ አለው ብለው የተጫነባቸውን ቀንበር አውልቀው ለመጣል የሚታገሉ፤ በአንጻሩ ደግሞ ሎሌነት ወይንም ሞት ብለው በመጡበት መንገድ መቀጠልን የሚመርጡ ሌላ የርስ በርስ ትግል ይጀምራሉ፡፡ ይህ ጠርቶና ነጥሮ ከወጣ ሌነት በቃን ያሉት በሕዝብ ሲደገፉ በሎሌነት መቀጠል ምርጫቸው የሆነው የወያኔ
ድጋፍ አይለያቸውም፡፡ማን እንደሚያሸንፍ ደግሞ ለሶስት ወራት ያላባራውና ወያኔን ያንበረከከው በኦሮምያ እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ ተቃውሞ ይነግረናል፡፡
ከመጋቢት ፳፮ እስከ ሰኔ ፳፭ ቀን ድረስ ያለው ወቅት ፀደይ ይባላል፡፡ በዚህ ክፍለ ዓመት ቀኑ ይረዝማል፤ ሌሊቱ ያጥራል፡፡
‹‹መስቀልና ሃይማኖታዊ ይዘቱ›› በሚል ርእስ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ተዘጋጅቶ ለመስቀል ደመራ ክብረ በዓል የተሰራጨው በራሪ ጽሑፍ፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆችን ለማዳን የተሰቀለበት አራት ክንፍ ያለው መስቀል ስሙ ‹‹ሐዋርያ መስቀል››፤ ‹‹መጾር መስቀል›› እንደሚባል
ይገልጻል፡፡ የመስቀልን ስያሜ አስመልክቶም መስቀል ጌታ በተሰቀለበት አምሳል ከዕንጨት፣ ከብረት፣ ከብር፣ ከነሐስ፣ ከወርቅ፣ ከዕብነ በረድ ከሌላም የከበረ ማዕድን እየተሠራ ከአበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ ቄሶች በሙሉ በእጃቸው የሚይዙት፣ ክርስቲያኖችም የሚሳለሙትና በአንገታቸውም የሚያስሩት፣ ሴቶችም በቀሚሳቸው የሚጠልፉት
፣ በግንባራቸውም የሚነቀሱት ኹሉ ስያሜው መስቀል እንደኾነ ያትታል፡፡
ያልተዘመረለት ጀግና – አብዲሳ አጋ _ AradaOnline - አራዳ
በርካቶች በትወና ችሎታዋ የሚያደንቋት አርቲስት ሐረገወይን አሰፋ በዘመናዊ ልብስ ተውባና ፊቷ እንደ ፀዳል አብርቶ ወደ መድረኩ ብቅ አለችና፤ በጣም ወደድኩት ያለችውን የአቶ በረከትን “መቼስ ምን እንላለን” የሚለውን ግጥም አነበበች። በኋላ ላይ በሸገር ሬዲዮ ጣቢያ ግጥሙ ከመጽሐፉ የተቀነጨበ እንደሆነ ሲነገር ሰማሁ።
አርቲስቷ ራሷ በምታቀርበው ሌላ የሬዲዮ ፕሮግራምም፤ “አቶ በረከትን ግጥሙን ለማቅረብ አስፈቀድኳቸው” ስትልም አደመጥኩ። “መቼስ ምን እንላለን” የሚለው የአቶ በረከት ግጥም ግን ጋብቻ ተከልክሎ በነበረበት የትጥቅ ትግል ወቅት አቶ በረከት በ33 ዓመታቸው በ1977 ዓ.ም በለስ ላይ ቁጭ ብለው ለአሁኗ ባለቤታቸው የጻፉት
ነበር። ይኸው ግጥምም በወቅቱ የነበረው የታጋዮች ግጥም እና የፍቅር ደብዳቤዎች በኅዳር ወር በ1998 ዓ.ም ታትሞ በወጣበት “ሶረኔ” በተባለው መጽሐፍ ላይ ተካትቷል። አርቲስት ሐረገወይን አቶ በረከትን ማስፈቀድ አያስፈልጋትም ነበር። ሸገር እንዳለውም በአዲሱ የአቶ በረከት መጽሐፍ ውስጥ የተካተተ ግጥም አልነበረም።
የተሳፈርኩበት አውቶብስ ዋልድባ ሊደርስ 35 ኪሎ ሜትር ያህል ሲቀረው ወደ ቀኝ ወደወልቃይት ፣ ቀጥታውን ደግሞ ወደ ዋልድባ የሚዘለቅበት መንገድ መገናኛ ስፍራ ላይ ትልቅ ኬላ ተሰርቷል። ይህ ስፍራ በአካባቢው ስዎች “ጉምድኝ” ተበሎ የሚጠራ ሲሆን ረቡዕ እና ቅዳሜ የደራ የገበያ ስፍራ እንደሚሆንም ተነግሮኛል። እዚህ ስ
ፍራ ሲደረስ የዋልድባ ተጓዥ ወርዶ በሌላ መኪና መሳፈሩ የተለመደ ነውና እኔም ከዋልድባ መንገደኞች ጋር መውረድ ነበረብኝ። ነገር ግን ቀደም ብሎ በደረሰኝ መረጃ መሠረት እዚያ ስፍራ ላይ ያሉት የመንግሥትታጣቂዎች ወደ ዋልድባ የሚሄዱ ሠዎችን ስም በማጣራት ‘ወዴትና ለምን?’ እንደሚሄዱ በመጠየቅ የሚመዘግቡ በመሆናቸው የ
እኔ እዚያ ቦታ ተገኝቶ መመዝገብ አደገኛነቱ የታሰበኝ ከመኪና ሳልወርድ ነበር።
_ “ዐቃቤ ሕግን እንደተቋም ነው የምናየው። እነሱም ይላሉ። ከሆነ በየቀኑ የሚመጡት ዐቃቤ ሕጎች ተመሳሳይ ነገር መናገር ነበረባቸው። የሚሰጡት ማስተባበያ አሳፋሪ ነው። ለህግ እውቀት ላላቸው ደግሞ ይበልጥ ያሳፍራል። እኔ ከዚህ ፍርድ ቤትም፣ ከአምባገነኑ መንግስትም ፍትህ አልጠብቅም። ለታሪክ ነው የምከራከረው። የተገደ
ሉት ወንድሞቻችን እንደኛ በማንነታቸው ተከሰው እስር ቤት የገቡ ናቸው። ከዐቃቤ ሕግ ለእኛ ይቀርባሉ። እኛም ሞት ተፈርዶብን ነበር። እንደ እድል ሆኖ በህይወት አለን።……… የተገረፍነውን ግርፋት ረስተን፣ ችለን ከዐቃቤ ሕግ ጋር እየተከራከርን ነው። እኛ ሞትን ተጋፍጠን ነው እየተከራከርን ያለነው። የታፈነው የነሃሴ 28
/2010 (የቂሊንጦ ቃጠሎ) ታሪክ ትተነው የምናልፈው አይደለም። በዚህ ችሎት በተደጋጋሚ ቀርቤያለሁ። በዚህ ችሎት ምንም አይነት እምነት የለኝም። እናንተ ለእኛ መልካም ስትሆኑ በሙስና ትከሰሳላችሁ፣ለእኛ ክፉ ስትሆኑ ደግሞ ሹመት ይሰጣችኋል። ከዚህ አምባገነን መንግስት ጋር ተከራክሬ ፍትህ አገኛለሁ ብየ አልጠብቅም።
የ MP Roca ከማታለሉ በላይ እምብዛም የማይታወቅ ነው
30-34) ምሕረት በማድረግ ረገድ የኢየሱስን አርዓያ ስንከተል ሕይወታችን ይበልጥ ትርጉም ይኖረዋል፤ ምክንያቱም ምሕረት የሚያሳዩ ሁሉ ይህን በማድረጋቸው ደስተኛ ይሆናሉ። (የሐዋርያት ሥራ 20:
የፌደራል ፖሊስ አባላት ከግንቦት7 ህዝባዊ ሀይል ጋር ግንኙነት አላቸው ብለው የጠረጠሩዋቸውን ወጣቶች ይዘው አሰሩ
← 20 የኦሮሚያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ጋዜጠኞች ከስራ ታገዱ
የምስራቅ ወለጋ ዞን ኦህዴድ ጽህፈት ቤት ሱፐርቫይዘር አቶ ዓለምሰገድ ደብሳ በበኩላቸው በጉባኤው በክልሉና በአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት እንደሚካሄድ ተናግረዋል፡፡
ጀርመናዊዬ የመሀል አማካኝ በጁቬንቱስ ላይ አስገራሚ የሆነ የጎል ሙከራ ማድረግ ችሎ ነበር ነገር ግን የፖሉ የላይኛው አግዳሚ መልሶበታል፤ ሚድፊልዱን ጥሩ መቆጣጠር የቻለ ሲሆን የኳስ ንኪኪው በፐርሰንት 96% ነበር።
እንዲሁም አንድ የንጉሥ ልጅ ነበረ ከአባቱ ቤት መነኮሳት መጥተው አደሩ፡፡ ሌሊት መልአከ እግዚአብሔር መጥቶ ለልጁ እነዚህን መነኮሳት ተከትለህ ሂድ አለው፡፡ ተከትሎም ሄደ፡፡ ከገዳሙ ሲደርስ ወድያውኑ በሽታ አደረበት፡፡ ታመመ (ከሃያ አምስት) ዓመታት በላይ በጽኑ ደዌ ወደቀ መነኮሳቱ ዐሥሩን ዓመታት ረድተውታል፣ ጠይቀ
ውታል፣ አስታመውታል ዐሥራ አምስቱን ዓመታት ግን ሳይጠይቁት ወድቆ በስቃይ ኑሯል፡፡ ከዚህ በኋላ አባ ኪሮስ ጌታችን አምላካችንን በጸሎት በመጠየቅ የአበው ባሕታውያን እረፍተ ሥጋ ወነፍስ እየዞሩ ለማየት ሲሄዱ ከዚያ ገዳም ደረሱ፡፡ ከቤተ ክርስቲያን ቢገቡ የእመቤታችንን ሥዕል አገኙ (ሰላም ለኪ) ቢሏት ሥዕሏ “ለከኒ”
ለአንተም ሰላም ብላቸዋለች፡፡ ማኅበረ መነኮሳቱ የአባ ኪሮስ ፊታቸው እንደ ፀሐይ ሲያበራ መልካቸው ሲያጽደለድል አይተው እዚያው ይደር መነኮሳቱ ይህስ ዓለማዊ ነው ከዚያ ከእንግዳ ቤት በሽተኛው ድውዩ ካለበት ይግባ ብለው ወስዱዋቸው ሲገቡ ከድውዩ ጋር ቅዱስ ሚካኤል በራስጌ ቅዱስ ገብርኤል በግርጌ ሁነው ታማሚው ከመሐከል
ወድቆ (ተኝቶ) አገኙት፡፡ አባ ኪሮስ ለመላእክቶች ከዚህ የተቀመጣችሁ ምን ሁናችሁ ነው? አሏቸው የመላእክት መልስ የዚህን ሰው ነፍሱን ከሥጋው ለይታችሁ አምጡ ተብለን ከእግዚአብሔር ዘንድ ታዘን ነበር ነገር ግን ነፍሱን ከሥጋው የማትለይልን ሁና እንጠብቃለን አሉ፡፡ አባ ኪሮስ ታማሚውን ደግሞ መልሰው አንተስ የወዴት
አገር ሰው ነህ ብለው ጠየቁት፡፡ ታማሚውም የንጉሥ ልጅ ነበርኩ ከአባቴ ቤት መነኮሳት መጥተው አደሩ፡፡ ሌሊት መልአከ እግዚአብሔር መጥቶ ተከትለሃቸው ሒድ አለኝ፡፡ እኔም በታዘዝኩት መሠረት ተከትያቸው መጣሁ፡፡ ከገዳሙ እንደ ደረስኩኝ በደዌ ተያዝኩኝ ይኸውና ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ ሆነኝ ዐሥሩን ዓመት መነኮሳቱ ጠ
ይቀውኝ ነበር ከዚያ ወድያ ግን አልጠየቁኝም እንዲህ ወድቄ እኖራለሁ አላቸው፡፡ አባ ኪሮስም አዝነው አልቅሰው ሲያበቁ አይዞህ እንዲህ እንደ አንተ ሁሉ የሮም ንጉሥ ልጅ ነበረ መንኖ ወጥቶ ዛሬ ይሙት ይዳን የሆነውን የሚያውቅ ማንም የለም አሉት ራሳቸውን ነው፡፡ አባ ኪሮስ ከዚህ በኋላ ወደ ጌታችን አመለከቱ፡፡ እረፍተ
ነፍስ እንዲያገኝ፡፡ ነፍሱ ከሥጋው ተለየች፡፡ ከዚያ ማኅበረ መነኮሳቱ አርፏል እንሂድ ጸሎተ ፍትሐት እናድርስ ብለው መጡ፡፡ አባ ኪሮስ ለመነኮሳቱ “አሰስሉ ማዕጠንተክሙ ሀለው መላእክት የዐጥንዎ” ብለው ገሠጿቸው ምክንያቱ ስልቹዎች በመሆናቸውና የገቡበትን ዓላማ በትዕግስት ያለመወጣት መንፈሣዊ ሕይወታቸውን ስለረሱ ከሃያ
አምስት ዓመታት በላይ በገዳሙ ወድቆ በበሽታ ሲሰቃይ ረሱት ዘነጉት ዓለማዊነት አጠቃቸው፡፡ (ፊልክስዩስ) 162 – ገጽ 203
የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ በቀጣይም የተገኙ ዉጤቶችን ለሕዝብ እንደሚያሳውቅ ገልጿል፡፡
የማህበራዊ ትስስር ሚዲያው መተዳደሪያ የህግ ማዕቀፍ ሊወጣለት ይገባል ተባለ - ENN News
በአሁኑ ሰአት ያለው የወያኔ ሥርዓት በሀገሪቱ አቻ በሌለው ሁኔታ በሚያራምደው የጎሳ ፖለቲካውና ይህንን ለመተግበር እስከ ቀበሌ ባወረደው ድርጅታዊ መዋቅር በሕዝቡ ውስጥ ትልቅ እርስ በርስ መፈራራትን በማንገስ በስልጣን ላይ ለመቆየት የሚያደርገው መሯሯጥ ለዲሞክራሲ ፣ ልፍትህና ለአንድነት የቆሙትን ኃይሎች የሚከፍሉትን
መስዋትነት ከፍ እንዲል ሊያደርገው ይችል እንደሆን እንጅ ከቶ ሊያቆመው እንደማይችል ወያኔም ጭምር ያውቀዋል።
የፕሮጅክት ሥራ አስኪያጅ (ፕሮጀክት ማኔጀር) ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ምህንድስየመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ መቱ እና ደምቢዶሎ ደረጃ የህንፃ ሥራ 2016-08-08
ሌላዉ አንደ ሰነበተ የድሃ ድሪቶ እምቅ እምቅ የሚሸትተዉ የኃ/ማሪያም ንግግር የአገር ዉስጥ ተቃዋሚ ድርጅቶች ያነገቡት ጥያቄ የግንቦት 7 ጥያቄ ነዉ ብሎ የተናገረዉ እርባና ቢስ ንግግር ነዉ፤ ለመሆኑ ወያኔን የመሰለ ዜጎችን በየአደባባዩ የሚገድል ወንጀለኛ መንግስት ባለበት አገር የሚኖሩ ተቃዋሚ ድርጅቶች ምን ጎድሏቸዉ
ነዉ የራሳቸዉ ያልሆነ ጥያቄ አንግበዉ የሚታገሉት? ኃ/ማሪያምም ሆነ ጌቶቹ የወያኔ ዘረኞች አንድ ሊረዱት የሚገባ ነገር ቢኖር ኢትዮጵያን ህዝብ በተመለከተ የአገር ቤትና የዉጭ አገር ወይም ህጋዊና ህጋዊ ያልሆኑ ተቃዋሚ ድርጅቶች የሚባል ክፍፍል የለም። ሁሉም ተቃዋሚ ድርጅቶች ጥያቄያቸዉ አንድና ተመሳሳይ ነዉ፤ እሱም
የህዝብ የመብትና የነጻነት ጥያቄ ይመለስ የሚል ጥያቄ ነዉ።
ምን ፡ ሰላም ፡ አለ ፡ ለእኛ ፡ መኝታ
"ታማኝነትን በቋሚነት በተደጋጋሚ ያለው ጥቂት ትላልቅ ድርጅቶች መካከል አንዱ የነበረ ሲሆን በግልጽ crypto ውስጥ ያለውን ፍላጎት ምልክት አድርጓል, እና ሥራ አስፈጻሚ ""እንዲገልጹ ወደ ላይ ሄደ ምን Bitcoin አንዱን መጠቀም ሁኔታዎች ረጅም ዝርዝር መገንባት ነበር መጀመር, Ethereum, ሌሎች cryptocu
rrencies, ወይም የሚችሉ ብቻ ጥሬ blockchain ቴክኖሎጂ. ከእነሱ መካከል አብዛኞቹ አሁን ወይም ቢያንስ የ መደርደሪያ ላይ ማስቀመጥ በ በመዛጉ ተደርጓል. በእርግጥ የተረፉት ነገሮች እኔ የግድ እኛ ይጠበቃል ይመስልሃል ነገሮች አልነበሩም. እኛ ወደ ገበያ ማዳመጥ እና ትርጉም ምን አስቀድመን እየሞከሩ ነበር.
"""
June 19, 2017 ዳንኤል መስፍን 8 Comments
← በማኅበረ ቅዱሳን ደንብ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ከአጥኚ ኮሚቴውና ከቋሚ ሲኖዶሱ በአቋም የተለዩት ፓትርያርኩ፡- ‹‹በማኅበሩ ጉዳይ ርዱኝ፤ ብቻዬን ነኝ›› ሲሉ የጨለማውን ቡድን እገዛ ጠየቁ
11፤ የእግዚአብሔርም ክብር የእግዚአብሔርን ቤት ሞልቶ ነበርና ካህናቱ ከደመናው የተነሣ ለማገልገል ይቆሙ ዘንድ አልቻሉም።
Yemushrit Tata Part 62 Kana TV Drama Series _ የሙሽሪት ጣጣ ክፍል 62 ሙሉ ፊልም
አዳሜ አሁን ሁልሽም ማኖ ነክተሻል። ተደምረሻልም። አቅልሽንም ስተሽ መደመር፣ መደመር ብለሽ አሽቋልጠሻል፤ ቃል ኪዳንም ገብተሻል። በየወንዙ፣ በየስቴዲየሙ፣ በየአዳራሹ፣ በየእስቴቱ ተደምሬያለሁ። አባቴ ይሙት፣ ከእናቴ ይነጥለኝ፣ ልጆቼን ይንሳኝ ብለሽ ምለሻል። አማምለሻል። በቴሌቭዥን ካሜራ ለሚመጣው 50 ዓመት የሚታይ
ፊልምም በእያንዳንድሽ ተሠርቶብሻል። እናም በመደመሩ ተቃዋሚው ከስሮ ኢህአዴግ በዝረራ አሸንፏል። እመኑኝ ኢህአዴግ አሸንፏል። ይኼንንም ደግሞ አቢቹ ደጋግሞ ነግሮናል። ” ኢህአዴግ ደክሟል የምትሉ አላችሁ። ኢህአዴክ አልደከመም፣ አልተዳከመም። እንዲያውም ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ተጠናክሮ ነው የሚገኘው። በማለት ነበር አቢቹ
ለዲያስፖራውም ለአዲስአበቤውም አስረግጦ የተናገረው። ከምር አድናቂው ነኝ።
_ ሂሳብ አያያዝ _ ማረጋገጫ _ ማስረጃ _ የመዝገብ አያያዝ
ጉባኤው እስከ እኩለ ሌሊት በዘለቀው ረዥም የዕለተ እሑድ ጉባኤው ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችን በማሳለፍ፣ አዲስ ሥራ አስፈጻሚ በመምረጥ እና በአዲስ መንፈስ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን የተገባውን ቃል ኪዳን በማደስ በሚቀጥለው ዓመት በሜኔሶታ በሚደረገው 15ኛው የማዕከሉ ጉባኤ ላይ ለመገናኘት በመቅጠር “ያብጽአነ አመ ከ
መ ዮም” በሚል መዝሙር ተፈጽሟል። የዓመት ሰው ይበለን።
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ለቀጣይ ትውልድ የሚበረከት ስጦታ ነው:
እነዚህን ሁለት ጉዳዮች የጠቀስነው የኢትዮጵያ መንግስት የፀረ-ሽብርተኝነት ህጉን ቃል በቃል ገለበጥኩባቸው የሚላቸው ሀገሮች አሜሪካና እንግሊዝ የሽብርተኝነት ክሶች እስከምን ድረስ ይደርሳሉ? የሚለውን ጉዳይ ለማየት ሳይሆን ሕጉ ቃል በቃል ተገለበጠ በተባለባቸው ሀገሮች የኢትዮጵያ መንግስት በአሁኑ ሰዓት የፀረ-ሽብርተኝ
ነት ሕጉን እየተጠቀመበት ባለው አግባብ ቢጠቀሙ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ለማሳየት ሲባል፣ በአሁኑ ወቅት በሽብርተኝነት ወንጀል ተከሳ በቃሊቲ የምትገኘውን ጦማሪ ማህሌት ፋንታሁንን በKate Kaplan፣ እንዲሁም በፀረ-ሽብርተኝነት አዋጁ ተከሶ አምስት ዓመት ተፈርዶበት እስሩን እየገፋ የሚገኘው መምህር በቀለ ገርባን በA
ndrew Martin በመተካት ማህሌት እና በቀለ ላይ እየሆነ ያለው ነገር የኢትዮጵያ መንግስት ‘ምዕራባውያንም ተመሳሳይ የህግ ማዕቀፍ ነው ያላቸው’ በማለት እያቀረበው ያለውን ማስተባበያ ምን ያህል በአተገባበሩ የተሳሳተ እንደሆነ በቀላሉ ያሳያል።
መላከ ብስራት ቆሞስ አባ ሀብተየሱስ የኦስሎ ቅዱስ ገብርኤል አቡነ ተክለ ሃይማ...
መጀመሪያ 33 አሁን ደግሞ ቁጥራቸው ወደ 29 ዝቅ ያለው እነዚሁ ፓርቲዎች የተሰባሰቡት በአዳማ
የቃጠሎው መነሻ ምክንያት ታውቆ ከሆነ እንዲናገሩ የተጠየቁት ኃላፊው፣ ‹‹በእኛ በኩል ማረጋገጥ የቻልነው እሳቱ ከውስጥ የተነሳ መሆኑን ነው፤›› ብለዋል፡፡ በቃጠሎ የወደሙት ከ400 በላይ የአገር ልብስ፣ የብረታ ብረትና የቅመማ ቅመም መሸጫ መደብሮች ግምት እስካሁን አለመታወቁንም ተናግረዋል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ እያንዳን
ዱ ባለመደብር የነበረውን ግምት ባለማቅረቡ መሆኑን ምክትል ኮማንደሩ ገልጸዋል፡፡
በስብሰባው መጀመሪያ ላይ አቶ ብርሃኑ ወልደሰንበት ለተሰብሳቢው ጥያቄ በማቅረብ ጀምረዋል:
3 ማራቶኒስቶች፤ 20 ሳይንቲስቶች፤ 30 አሯሯጮች ተሳትፈዋል
ሁሉም ነገር የሱ ስለሆነ ማን ሊቃወመው መብትና ሀይል ወይም ህሊና ይኖረዋል?
ጥያቄዎችም ማብራሪያዎች ከተሰጡ በኋላ( ለ6 ሰዓት የቆየ ስብሰባ ነበር) አባላት ድምጽ እንዲሰጡበት ተደርጎ በስብሰባው ተካፋይ ከሆኑት አባላት ከፈተኛ ቁጥር ያላቸው ቤተክርስቲያኗ ባለችበት የአስተዳደር ገለልተኝነት አቋም እንድትቀጥል ወስነዋል።
ራስ መኮንን የኢጣልያን አገር ጎብኝተው በ፲፰፻፹፪(1882) ዓ/ ም ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ የስልክ መነጋገሪያ መሳሪያ ይዘው መጥተው ነበር። ራስ መኮንን ያመጡትን የስልክ መነጋገሪያ መሳሪያ ለኣጤ ምኒልክ ሰጧቸው። አጤ ምኒልክም ለማንኛውም የቴክኒክ ስራ አዋቂ ያደረጉትን ፈረንሳዊውን እስቴቭንን ወደ ቤተ መንግስት ኣስጠ
ርተው ስልኩን እንዲሰራው አዘዙት።
//ለእርስዎ ንግድ ወይ አጠገብ www.wysLuxury.com የግል ጄት ቻርተር በረራ አገልግሎት እና የቅንጦት የአውሮፕላን ኪራይ ኩባንያ, ድንገተኛ ወይም የመጨረሻ ደቂቃዎች ባዶ እግር የግል ጉዞ, እኛ እርስዎ https ወደ በመሄድ የእርስዎን ቀጣዩ መድረሻ ለማግኘት ሊረዳህ ይችላል:
ቴዲ የመጠበቂያው ማማ ላይ የቆመ ድምጽህ ነው:
The post የአርበኞች ግንቦት ሰባት ህዝባዊ ስብሰባ እና ከተሰብሳቢዎች ለተነሱ ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች ዋሽንግተን ዲሲ appeared first on Borkena Amharic Ethiopian News.
ግዝፈት በ SI ስርዓት መለኪያው kilogram (ኪሎግራም) በምህጻረ ቃል kg (ኪ.ግ.) ነው።
#EBCጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ በሎሳንጀለስ ያደረጉት ንግግር ፡፡
ይህን የታሪክ መስህብ በአንድ አጋጣሚ የመጎብኘት እድልን አግኝቸ አይቸዋለሁ። ሰዋሰው ላይ ተመዝግቦ ሳየው ደስ አለኝ! በርቱ!
መቼም ገና ‹ሀይማኖት እና ‹ፖለቲካ› ስላችሁ አይናችሁን እያሻሻችሁ እንዴት ነቃ እንዳላችሁ እዚሁ ተቀምጬ እየፃፍኩ ይታየኛል፡፡ ከቀላል ምሳሌ ልነሳ፡- … ታክሲ የምጠብቅበት ወረፋ ጋ በተለይ ጠዋት ጠዋት የማይጠፉ ሁለት ሰዎች አሉ፡፡ ለማኞች ናቸው። ሁለቱም አይነ ስውር ናቸው፡፡ ሴትየዋን አንድ ልጃገረድ እጇን ይዛ
ትመራታለች፡፡ ሰውየውን ደግሞ የያዘው የብረት ከዘራ ነው የሚመራው፡፡ ሁለቱ ሰዎች እየተመላለሱ የተሰለፈውን ሰው ምፅዋት ይጠይቃሉ። ሰው የሚመፀውታቸው ለልመና የሚጠሯቸውን የቅዱሳን ስም ሰምቶ አይመስለኝም፡፡ ደህና ገንዘብ ሰርተው ሳይገቡ አይቀሩም ብዬ እገምታለሁኝ፡፡
ብአዴን ለበረከት ምላሽ ሰጠ “…ይቅርብዎት እንልዎታለን…”
የሃገር መጥፎ የለውም! የአንዲትን አገር ዜጋ ነጻነት ጥሩና መጥፎ የሚያደርገው የዜጎቿ አስተሳሰብና ድርጊት ነው፡፡
ከእንግዲህ እንዳንተ አይነት ሰው ባይኖርም ድንቅ ስራህ ግን ሁሌም ይታወሳል.
አይፎን ከ1 ቢሊዮን በላይ በመሸጥ 10ኛ አመቱን እያከበረ ነው - Addis Admass Newspaper _ Amharic news _ Ethiopian news
በደቂቃ ውስጥ ቶሎ እንቅልፍ እንዲወስደን የሚያደርጉ ቀላል ዘዴዎች
እኔ ወንጌላዊ ክርስትና አማኝ ነኝ። በዚህ ጽሑፍ የትንቢትና የነቢያት አገልግሎትን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ ግላዊ አቋሜን ለማንጸባረቅ እሞክራለሁ።
12 ጠቢቡ ንጉሥ ሰሎሞን የሰው ዕድሜ ርዝማኔ ምድር ከምትኖርበት ዘመን ጋር ሲነጻጸር ምን ያህል እንደሆነ እንዲጽፍ ይሖዋ በመንፈስ መርቶታል። ሰሎሞን በመክብብ 1:
ኮርፖሬሽኑ ከከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር፣ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ከሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር፣ ከትራንስፖርት ሚኒስቴር እና ከሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር ነው የተወያየው።
ዲያብሎስ መንፈሳዊ ፍጡር እንደመሆኑ መጠን የሚኖረው በዓይን በማይታይ መንፈሳዊ ዓለም ውስጥ ነው። ያም ቢሆን ይህ ቦታ፣ በዚህ ርዕስ ላይ ባለው ሥዕል ላይ እንደሚታየው ያለ ይኸውም ሰይጣን ክፉዎችን የሚያሠቃይበት እሳታማ ሲኦል አይደለም።
ይልቁኑ ሰሞኑን ደውልልኝና እኔና አባትህ አንተን ራስህን ለጥብቅ ጉዳይ ልናነጋርህ እንፈልጋለን ብለው ወይዘሮ ቀለሟ የዳዊት እናት ስልኩን ይዘጉታል: