text stringlengths 0 200 |
|---|
4 ተጫራቾች የመነሻ ዋጋ ብር 7500/ሰባት ሽህ አምስት መቶ ብር/ መሆኑን አውቀው መጫረት ይኖርባቸዋል፡፡ |
76′ ዳንኤል አባተ ከ አዲስ አበባ የመጃመሪያውን የቢጫ ካርድ ታመልክቷል ። |
በአሸባሪነት ተጠርጥረው የተያዙ ግለሰቦች ይፈቱ፣ የኑሮ ውድነት የሚቀረፍበት ፖሊሲ ይቀረፅ፣ ተዘዋውሮ የመስራት ነፃነት ይከበርና ህገ መንግስቱን የሚቃረኑ አፋኝ አዋጆች ይሰረዙ የሚሉ ጥያቄዎች ናቸው፡፡ ሆኖም ግን ሰልፈኞቹ በፅህፋቸውና በቃል ባሰሟቸው መፈክሮች በስፋት የተንፀባረቀው “የሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚ |
ቴ” ብለው የሚጠሯቸውና ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ተይዞ ያሉ ተጠርጣሪዎች ይፈቱ የሚል ነበር፡፡ |
የገቢዎችና ጉሙሩክ ባለሥልጣን፣ ህግ የማስከበር ስራዎች ዘርፍ ዋና ዳይሬክተር |
የመመሪያ ማሻሻያዎች በሚደረጉበት ጊዜ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሥራ ላይ እንዲውል በየቦታው ማስተላለፍ ብቻ ሳይሆን ስራውን የሚያስፈጽሙት የኢሚግሬሽን ጽህፈት ቤቶችና ቢሮዎች ሳያዘገዩ ጊዜው በስራ ላይ እንዲያውሉት ማድረግና በተለይም ለሰሞኑ የእረፍት ተጓዦች እንዳይተጓጎሉ ጥረት ቢደረግ አይከፋም። በተለይም ሀገራችንን የሚ |
መለከተው የሚሊኒየም በዓል አከባበር ላይ ብዙ ተጓዦች የሆኑ ወገኖቻችን ስለአሉበትና የኦች የመመለሻ ቀን ገደብ አስከ 30 10 07 በመሆኑ....... |
ኣብ ወርሒ ሕዳር 2014 ዓ.ም 2128 ኤርትራውያን ናብ መደበር ስደተኛታት ሸገራብ ኣትዮም |
“አገሪቱ አሁን በፈጣን የእድገት ጎዳና ላይ ነች። በአጭር ጊዜ ውስጥ ህዝቡ የልማቱ ተጠቃሚ እንዲሆን መደረግ አለበት፡፡ ሁሉም ባስቀመጥነው ራዕይ በመመራት ጠንከሮ ሊሠራ ይገባል” |
5 ዘይሬስያ ፡ ለባሕር ፡ የብሰ ፡ |
"ተገቢ ይዘት - ለ ""ፖምቶች"" ደረጃ ለመስጠት ከፈለጉ ጣቢያዎ ስለ ፖፒዎች ይዘት ሊኖረው ይገባል." |
ለዚህም ነው “የኛ ሙሽራ ኩሪ ኩሪ አገባሽ አስተማሪ” ተብሎ ይዘፈን የነበረው: |
„መሬት ለአራሹ“ የተባለው ጥያቄ ዛሬ እንደምናየው የገበሬው ሳይሆን በአሥመራም በኢትዮጵያም „የገዢው ፓርቲ ሀብት „ ሁኖአል። |
በኡርዋ የተተረከው፡ ነቢዩ አቡ በከርን ጠየቀው አይሻን ያገባ ዘንድ፡፡ አቡ በከርም አለ፡ ‹ነገር ግን እኔ ያንተ ወንድም ነኝ›፡፡ ነቢዩም አለ፣ ‹በአላህ ሃይማኖትና በእርሱ መጽሐፍ አንተ የእኔ ወንድም ነህ፣ እርሷ ግን (አይሻ) ለእኔ እንዳገባት የተፈቀደች ናት› Sahih Bukhari, English translatio |
n by M. Muhsin Khan, Vol. VII, Hadith No. 18፡፡ (መሐመድ ሃምሳ ዓመት ሲሆነው አይሻ ግን ስድስት ወይንም ሰባት ዓመት ነበረች በዚያን ጊዜ፣ ነገር ግን ጋብቻው እርሷ የፀናው እርሷ ዘጠኝ ዓመት ሲሆናት ነው)፡፡ |
ሥ ማለት ንጉሥ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡ |
15′ ሪያድ ማህሬዝ ባርሴሎና አውሮፕላን ማረፊያ መድረሱን ከስፔን የወጡ ዘገባዎች አመልክተዋል። |
የተፈጥሮ ኃብት ብክነት፡ – ሼር ኢትዮጵያ የሚጠቀሚባቸው ዋና ዋና የሀገሪቱ የተፈጥሮ ኃብቶች መሬት፣ የሐይቅ ውሃ እና የሰው ሃይል ናቸው። የአበባ እርሻ የተለያዩ ኬሚካሎችን ስለሚጠቀም ድርጅቱ ካረፈበት መሬት ቢነሳም ያ መሬት ለወደፊት ተመልሶ ለእርሻ እንደማያገለግል ይነገራል። Getu (2009) እንዲህ በማለት ይጋ |
ራል፤ |
አብይ እንደሚለው፤- “ኢትዮጵያ ውስጥ ስዞር የታዘብኩት ነገር የኢትዮጵያውያን የስሜት መራራቅ ይገርመኛል” ይላል።ለምን እንደገረመው ለኔ ግራ ገብቶኛል። የኢትዮጵያውያኖች በስሜትናበሃሳብ መራራቅ ማን ነው ምንጩ? እንዲህ እንዲራራቅ ማን ነው ተጠያቂው? አብይ መጀመሪያ ወደ ሥልጣን ሲወጣ ‘ይቅርታ ሲጠይቅ’ ታድያ መነሻው |
ምን ነበር? ድርጅቱ ስላላራቀን፤ስለገደለን አይደለም እንዴ ይቅርታ የጠየቀው? አብይ እንዲህ ይላል፤- “ያለው መራራቅ እንዴት ተደርጎ እንደሚሰበሰብ ይጨንቀኛል።” ይላል። ለዚህ ነበር እኛ ወያኔ ሲገባ ይህ የመራራቅ ስሜት የሚሰብክ ቡድን የኋላ ፥ የኋላ በሕዝቡ ላይ “መራራቅን ፥ የእርስ በርስ የጥላቻን ስሜት ስለሚያ |
መጣ”መሰብሰቡ ሊያስቸግር ነው እና ካሁኑኑ ይህ ድርጅት አትቀላቀሉት፤ አስወግዱት፤ አውግዙት፤ አትከተሉት ስንል የነበረው። ግን እነ አብይ ሊሰሙን አልቻሉም እና “ወያኔን” አድንቀው የወያኔ ወታደሮች ሆኑ! ዘለግ ሲልም የስለላው መ/ቤት አዋቃሪ ሆነ ፥ ከዚያም “የወያኔዎች አሽከር” የሆነውን የጥላቻ ፥ የመራራቅና የግድ |
ያ ድርጅት መሪ የሆነውን “ኦሆዴድን” ተቀላቅሎ የዚህ ድርጅት መሪ ሆነ። አሁን ሥልጣን ላይ ሲወጣ፤ ሕዝቡ በመረረው ሰዓት መጥቶ የሕዝቡን መራራቅ እየዞረ ሲመከት “ያለው መራራቅ እንዴት ተደርጎ እንደሚሰበሰብ ይጨንቀኛል” ይላል። አንቺ ያመጣሺው አንቺው ፍቺው! ሕዝቡ በመረረው ጣራ ላይ ስለመጣህ ምሬቱ ከመጠን በላይ ነ |
ው እና አንተንም ማስጨነቁ አልገረመኝም። አንዱን ያዝ፤ ጨክነህ ወያኔዎችን እና ስርዓታቸውን አፍርስ፤የጎሳ ክልሎችን እንዲፈርሱ አደርግ (ተከራከር) (እነ ለማ መገርሳ እና የሮሞ ጤነኛ ክፍሎችን እንዲሁም ሌሎችን አስተባብረህ ግብህን ምራ) አልፈታውም ስትል ግን “ፈቺዎች ይመጡና” በወንጀል ትከሰሳለህ ወይንም ከተገንጣዮ |
ች ጋር ትወግናለህ። ብዙዎቹ እንዲዚያ ነው ያደረጉት። አግልግለው አገልግለው፤ ወንጀሉ ወደ እነሱ ሲያዘነብል ወደ ውጭ እየሸሹ “ኦነግን” ወይንም “ኦብነግን” ይቀላቀላሉ። እነ ጁነዲን ሳዶ እና መሰል የኦሮሞ ወንጀለኞች እያደረጉት ያሉ ይህንን ነው። እነዚህ ድርጅቶች ደግሞ ማንም ግሳንግስ ወንጀለኛን ሁሉ የሚጠራቀምበት |
ነው (አውጭ አገር ያሉት ተቃዋሚ ተብየ ድረገጾች ፥ ራዲዮኖች እና ቲቪ ሚዲያዎች ሳይቀሩ እነ ጅነዲን ሳዶዎችን ከማጋለጥ ይልቅ እንግዶች እያደረገ ይክባቸዋል) ። አትገባም ማለት የለም። ብዙዎቹ ተገንጣዮች የወንጀል ድርጅቶች ስለሆኑ፤ ተባባሪን ይፈልጋሉ። የሚገርም ነው። ይላል እና ሥልጣን የወጣበት መንገድም “ይህች ሰ |
ላማዊ የሥልጣን ሽገግር” ይላታል። አገር የሚያፈርስ ሥርዓት “በሕገመንግሥቱ” ተደንግጎ ያውም እንዳንደመር ፥አንድ እንዳንሆን ፥ ደደቢት በረሃ ውስጥ ተጽፎ፤ በወንጀለኛው ኦነግ ሊጥ “አቡኪነት” ተጋግሮ የተደነገገው ከፋፋይ በኢትዮጵያ ሰንደቃላማ ላይ የዘመተ የስደብ ውርጅብኝ የሰነዘረ ፥ የናዚዎች ሕገ መንግሥትን ከሃይ |
ለማርያም ደሳለኝ እጅ ተረክቦ ሰግዶ “መርዘኘውን መጽሐፉ” ለሕዝብ እያሳየ ፥ ተለያይተን መቆየታችንን እራሱም ጭምር ያስገረመው መራራቅን እንደገና “መራራቅን” የሚሰብከው መርዘኛውን መጽሐፍ በአክብሮት ተቀብሎ “እፈጽማለሁ” ሲል ምን እንበለው? ለዚህ ደግሞ “ሠላማዊ” የሥልጣን ሽግግር ይለዋል። አልገረማችሁም?አንድ መሪ |
ወደ ሌላ ስርዓት ሲሸጋገር ሌላ ሕገመንግሥት ይጽፋል እንጂ“ ያንኑአከብራለሁ” ብሎ እጅ ነሥቶ ይሰግዳል? የአብይ ሥልጣን ሽግግር ትርጉም ምንይሆን? የሚገርመው ደግሞ ‘ከኛ የተለየ ሃሳብ ካላችሁ ወይንም ማንም ሰው ካለው እናንተም እኛም ሃሳባችን እናቅርብና አንከራከር….” ይላል። እኛ የሚለው ወያኔ እና እሱ የወከለው |
ደርጅት ማለት ነው። በሌላ አነጋጋር “ኢሕአዴግ” የሚባለውን ፋሺስቶች ጥርቅም ድርጅትን ነው “እኛ” እያለ ያለው። ለዚህም “ሠላማዊ ሽግግር” እያለ ይቀልድብናል። አንድ ልትዘነጉልኝ የማልፈልገው ነግረ አለ። አብይ ከውስጡ ኢትዮጵያዊነትን ለማንሰራራት ፍላጎት አለው ወይ ? ብትሉኝ በሚገባ ከሌሎቹ የትግሬ እና የሶማሊ |
ፋሺሰት መሪዎች በበለጠ በጣም በራቀ ስሜት አውንተኛ ስሜት አንዳለው አልክደውም። ግን ከማን ጋር ሆኖ ነው ይህንን ሊያጎለብተው የሚችለው የሚለው ጥያቄ ነው የሚያከራክረን። እሱም ዓላማው ግልጽ ማድረግ አለበት። ለለውጥ ነወ የመጣው “መሠረታዊ የሆኑ” ለውጦች አስቸኳይ እንዲታዩ ያድርግ። ደጋፊ አለው፤ ተባበሪዎች አሉት |
፥ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዘዎቹን ንግግረሮቹ ለገበያ ቀርበው ተወድደውለታል ፥ ስለዚህ ወያኔን የሚፈራበት ምን መንገድ አለ? ሕዝብ ከጎኑ ቆሟል! ምን ይጠብቃል? “ቀስ በሉ ዝግ በሉ” መልካም መልካሙን እንነጋገር…..” ምን ማለት ነው? |
እሳቤውን በራሱ ያለፈ እና ያረጀ ስርዓት እሳቤ ነው ብሎ ከማጥላላት እስከ የሃሳቡ ተጋሪዎችን ማሰር እና መግደል ድረስ ያልተፈፀመ የግፍ አይነት በህወሓት/ኢህአዴግ ስርዓት አቀንቃኞች ሁሉ ሲፈፀምበት ኖሯል።ይህም ሆኖ ግን ሃሳቡ ገዢ ሃሳብ ሆኖ መኖሩን የሚገታው ኃይል አልተገኘም።ለእዚህ ምክንያቱ ደግሞ መሬት ላይ ያለው |
ዕውነታ ነው። ምክንያቱም በፖለቲካው ብቻ ሳይሆን በምጣኔ ሃብቱ መስክ ሁሉ ለሚገጥሙ ችግሮች መፍትሄው ምንድነው? ለሚለው ፈታኝ ጥያቄ መልሱ ሁሉ የሚያመራው ወደ አንድ ነጥብ ብቻ መሆኑ ነው። ይሄውም ሕብረ ብሄራዊት ኢትዮጵያ የሚለው መልስ ነው። ይህ በእንዲህ እያለ ነው እንግዲህ በኢህአዴግ የውስጥ ቅራኔ አይሎ የዶ/ |
ር አብይ ቡድን ነጥሮ እንዲወጣ ዕድል የሰጠው።ይህ ቡድን ደግሞ በኢህአዴግ ውስጥ ሆኖ የኢትዮጵያን ችግር በሚገባ ለማየት የቻለ አካል ነበር እና የሕብረ ብሔራዊ ኢትዮጵያዊነት እሳቤን በአማራጭ የፖለቲካ መሪ ሃሳብ ይዞ መውጣቱ ሳይንሳዊ እና ተሞክራዊ እንጂ ድንገት ደራሽ ሃሳብ አይደለም። ዶ/ር አብይ የጠቅላይ ሚኒስትር |
ነቱን መንበር በተረከቡበት ቀን መጋቢት 24/2010 ዓም ለፓርላማ ባደረጉት ንግግር በሕዝብ ውስጥ የነበረውን የህብረ ብሔራዊ ኢትዮጵያዊነት እሳቤ መግነጢሳዊ በሆነ መልክ በሕዝብ ውስጥ የነበረውን ስሜት አንፀባረቁት።በደቂቃዎች ውስጥም ሚልዮኖች ከጎናቸው አሰለፉ።ይህ ማለት ለሕዝብ የነገሩት አዲስ እሳቤ ስለሆነ አይደለም |
።ይህ ቢሆን ኖሮ ሀሳባቸው ሕዝብ ዘንድ ደርሶ ድጋፍ ለማግኘት አመታትን በጠበቀ ነበር።ሆኖም ግን ሕዝብ ውስጥ ሲንተከተክ የነበረው የህብረብሔራዊ ኢትዮጵያዊነት ስሜት የመተንፈሻ ቀዳዳ ሲያገኝ ፈንቅሎ ወጣ እንጂ ስሜቱ ቢቆይ ኖሮ በአብዮት ወይንም በሌላ መልኩ ገንፍሎ መውጣቱ የማይቀር እንደነበር መረዳት ይገባል። |
የታቀደ ህዝባዊ ኣመጽ ለማነሳሳት የመጀመሪያው ተግባር የሃገሪቱን መልክና ተፈጥሮ የያዘ ህብረትና ኣመራር ነው መሰረቱ። ታዲያ ይህ ኣመራር በነሲብ በህብረት ስም በሩን ቡርቅቅ ኣርጎ መክፈት የለበትም። የኢትዮጵያን የፖለቲካ ትግል የጎዳው ኣፍጠው የመጡ የመንግስት ደጋፊዎች ትግል ኣይደለም። በራሱ በመንግስት እጅ እየተደ |
ራጁ ትግሉን የሚያዳሙ (hijack) የሚያደርጉ ሃይሎች ናቸው። እውነተኛዎቹ ተቃዋሚዎች ደጋፊ እናጣለን በሚል ስጋት ሆዳቸው እያወቀ ዝም ማለት የለባቸውም። ከ እውነት ጋር ሲቆሙ የሚገርመው ህዝብ ኣሽትቶ ያውቀዋል። |
ቀደም ብሎ ግብፃውያን መሪዎች ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ፣ ጥንታዊውን የሁለቱን ሃገሮች የሃይማኖት ግንኙነት ይጠቀሙ ነበር፤ ውጤታማም ነበሩ፡፡ ከዚህ በኋላ ግን የቀጠሉት የሃገራችንን የውስጥ ጉዳይና ቅራኔ፣ ኋላ ቀርነታችንን በመጠቀም፣ እሳቶቻችንን በመቆስቆስ፣ በማንደድና ቤንዚን በመጨመር ሲሆን ውጤታማ ሆነው ዘልቀዋል፡፡ |
ከዚህ በተጨማሪ ግብፃውያን ዘመን የፈጠረላቸውን፣ ለፍትሃዊ ተጠቃሚነት ግድ የሌለውን ዓለምና በተለይ የአረብ ሃገሮችን አጋርነት ተጠቅመው፣ የሃገራችንን የመልማት፣ የተፈጥሮ ሃብቷን የመጠቀም መብቷን ሙሉ ለሙሉ አፍነው ቆይተዋል፡፡ |
18፤9-11)፤ ለኤፌሶን ሽማግሌዎችንም እያስጠነቀቀ ሶስት ዓመት ሙሉ ሌሊትና ቀን ሳያቋርጥ በእንባ |
የኮንዶሚኒየም ቤቶቹ ዕጣ በሚወጣበት ወቅት 20 በመቶ ለመንግሥት ሠራተኞች፣ 30 በመቶ ለሴቶች እንደሚሆን፣ ቀሪው 50 በመቶ ደግሞ ለአጠቃላይ ተመዝጋቢዎች እንደሚወጣ ከንቲባው አስረድተዋል፡፡ |
የክርስቶስ አካል ምሥጢር - ክፍል 1 - The Mystery of the Body ... |
“የምትለውን ሕግ አብረን እናየዋለን፤ መቃብርህን ቆፍረሃል፤ 12 ሆነን ንብረታችንን ሸጠንም ቢሆን አንተን ጉድጓድ እንከታሃለን፤ ከምትገባበት ጉድጓድ ማን እንደሚያወጣህ እናያለን፤” (የፊደል ሬስቶራንት ባለቤት መ/ር ዘመድኩንን ያስፈራሩበት የዛቻ ቃል ድምፅ)፤ |
ቲዊተር ከ70 ሚሊየን በላይ አካውንቶችን ማገዱን ገለጸ |
· የዳሌ አጥንት ሙሉ በሙሉ ከማህፀንና እንቁላል ከሚያመነጭ የሴት አካል ባልተወሳሰበ መልኩ ቦታውን እየያዘ ይመጣል፡፡ |
የደረሱበት ቀመር ፋሲካ ጨረቃ ሙሉ በሆነችበት የመጀመርያው እሑድ ማለትም ከአይሁድ ፍሥሕ በኋላ እንዲከበር ነው፡፡ ይህም ከፀደይ እኩሌ ‹‹ቨርናል ኢኩኖክስ›› (ቀንና ሌሊት እኩል እኩል 12 ሰዓት ከሚሆኑበት ቀን) በኋላ ነው፡፡ ይህ ቀን ግራ መጋባት እንዳይፈጥር ቀኑ በዩልዮስ ቀን መቁጠሪያ ‹‹ማርች 21›› በኢትዮጵ |
ያ መጋቢት 25 ቀን እንዲሆን ተወሰነ፡፡ በዓለም ላይ ፋሲካ የሚከበርበት ቀንም አንድ ሆነ፡፡ ይህን መርህ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተከትላው ብትዘልቅም፣ የምዕራብ ቤተ ክርስቲያን ፖፕ ጎርጎርዮስ በ16ኛው ምዕት ዓመት የዩልዮስን ቀመር በመከለሳቸው ከጊዜ በኋላ አልተከተሉትም፡፡ |
* የልጅ ልጆቻቸው (ቅዱስ እና ትዕግስት የምሩ ዮፍታሔ ንጉሴ) እንዲሁም ቤተሰቦቻቸው ተገኝተዋል ። |
በአንድ አጋጣሚ ከዚህ ክቡር ምሥጢር ማለትም ሥጋሁ ወደሙ ተሳትፎ የሚያውቅ አሁን ግን በተለያየ ምክንያት ከቅ. ቁርባን ለራቁ ልበ ኢየሱስ ዛሬም ይጣራል፤ የልቡን ትርታ ጠጋ ብላችሁ አዳምጡ በማለት ይጋብዛል። ስለዚህ ከዚህ ምሥጢር ለራቁት እየጸለይን እኛም የዚህን ድንቅ ምሥጢር ትርጉም ማለትም ፍቅርን፣ ምሕረትን፣ ይቅ |
ርታን፣ ትእግሥትን፣ ገርነትን፣ ቸርነትን...ከሌሎች ጋር እየተካፈልን ለመኖር እንትጋ። |
አፍቃሪ ህወሓት የሚዲያ ተቋማት የማኅበራዊ ድረገጽ ተዋናዮቹን ጨምሮ “ቀለበት ውስጥ ገብተናል” በማለት የተጀመረውን ለውጥና ከኤርትራ ጋር የተያዘውን አስደማሚ የሰላም ሂደት ሲቃወሙ ሰንበተዋል። አሁንም ምክንያት በመለጣጠፍ እየተቃወሙ ነው። ድርጅታቸው ህወሓት የአልጀርሱን ስምምነት ያለ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ እንዲሆን |
በሙሉ ድምጽ አራት ኪሎ ላይ ከወሰነ በኋላ ትግራይ ገብቶ ውሳኔውን የማያውቀው እስኪመስል ድረስ እየሸራረፈ ሲቃወም ሰንብቷል። በመጨረሻ ባወጣው መግለጫ […] |
ነገር ግን ውብና ድንቅ አድርጎ ሰርቶኛል፡፡ እኔ የእርሱ የፈጠራ ውጤት ማሳያ ነኝ፡፡ እኔ የእግዚአብሄር የእጅ ስራ ነኝ፡፡ እኔ በህይወት ያለኝን አላማ ለመፈፀም ፍፁም ተደርጌ ተፈጥሬያለሁ ካልክ ታሸንፋለህ፡፡ |
ማስታወሻ፡ በለውጥ ወቅት ሊመረመሩ የሚገባቸው ጥቂት የውይይት ሃሳቦች ዶ/ር አበባ ፈቃደ ለውጥ በሚታይም ሆነ በማይታይ ረቂቅ ነገር ውስጥ፣ በትንሽም ሆነ በትልቅ፣ በወል፣ በተናጠል በጋራም ሆነ በግል ... Read more » |
የቴዲ አፍሮ አዲስ ዘፈን በሰባ ደረጃ ለአዲስ አመት – New Ethiopian Music from Teddy Afro |
የ19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7 ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ሲደረጉ ጅማ ላይ መቐለ ከተማን ያስተናገደው ጅማ |
በዚያን ጊዜ እናንተ ደግሞ ሳታችሁን, የተሻለ ለማድረግ አይደለም. ምስራቅ ሃይማኖቶች አለበለዚያ በሆነ እነዚህ ሃይማኖቶች ማድረግ እንዲኖረው ይፈልጋሉ ሰዎች በምዕራቡ ዓለም ውስጥ አስተዋውቀናል እየተደረገ. |
4.ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ህዳር 09 ቀን 2009 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 217 ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል: |
2955 ግ. - ኁፉ ነገሠ፤ 1ኛው ታላቁ ሀረም ተሠራ። ዘመቻዎች ወደ ምሥራቅ፣ ምዕራብና ስሜን አገሮች ላይ አደረገ። |
ሌላ የተጠቃሚ ስም እና ይለፍ ቃል ጥምር ማስታወስ ከምትጣል ይልቅ ሌላ – አንድ ትንሽ የሚናከሱ ማግኘት ይችላሉ! – Paypal ቁማር ቤት ተቀማጭ ማንኛውም ጉዳቶች አግኝቷል የለም. የ PayPal መለያዎች ወደ ኋላ የሚከፈላቸው እንኳ የዕድል በቀላሉ ምርጫ ተጫዋቾቹ የባንክ ሂሳብ ውስጥ ተላልፈዋል, ስለዚህ አንድ ሰው |
ምናልባት መጠየቅ እንደሚችል በእርግጥ ምንም ተጨማሪ አለ! |
እሕራም ማድረግ የፈለገ ሰው ገላውን ታጥቦ፣ንጽሕናውን አሟልቶ፣የእሕራም ልብስ ሲለብስና ወንድ ከተሰፉ ልብሶች ነጻ ሲሆን የሐጅን ወይም የዑምራን ኑሱክ ለመጀመር ንይያ ያደርጋል፡፡ ለማከናወን የነየተውን ኑሱክ በአንደበቱ ጭምር በመግለጽ ዑምራ አድርጎ ከዚያ በሐጅ ተመቱዕ ለማድረግ ከፈለገ ‹‹ለብ’በይከ አልሏሁም’መ ዑም |
ረተን ሙተመት’ትዐን ብሃ እለል ሐጅ›› ይላል፣ወይም ‹‹ለብ’በይከ አል’ሏሁም’መ ዑምረተን›› ይላል፡፡ |
የፋናው ስራአስኪያጅ አቶ ወልዱ፤ ከህዳሴው ግድብ ጽ/ቤት አቶ ዛድግ፤ ከኢትዮጵያ የሠላም ኢንስቲትዮት አቦይ ስብሃት፤ ከመንግስት ኮምኒኬሽን ሚንስትር ድኤታው አቶ ሽመልስ ከማል፡ በርካታ ጥረት ቢያደርጉም በሃሳብ የበላይነት ድርጅታቸውን በሃሳብ የበላይነት ከፍ አድርገው ለመውጣት አልተቻላቸውም፡፡ እንደ ተለመደው እያደገ |
ች፤ እየተመነደገች ያለች ሀገር፤ የሚድያ ነፃነት የተከበረባት፤ አንድም ዜጋ በአመለካከቱ ያልታሰረባት ሀገር ናት ሲሉን የውሽት ካብ መፈርሱ ባይቀርም ለጊዜው በገዛ መሬዎቻችን ስንዋሽ በሚፈጠር መጥፎ ስሜት ሳያበግኑን አልቀሩም፡፡ |
- የመጀመሪያውን ተዓምር ስፅፍ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ሁለተኛውን ለመፃፍ ያብቃኝ ብዬ ነበር፡፡ እነሆ ዛሬ የምነግራችሁ ተዓምር እዛው ኮራ ገብርኤል ላይ... |
“መርጡል” (tabernacle) ዝብል ቃል ዓይነት ድንኳን ኮይኑ ከም ተንቀሳቓሲ ቤተ-ጸሎት (ታቦት) ዜገልግል እዩ። እስራኤላውያን ካብ ግብጺ ኣብ ዝወጽሉ ዝነበረ እዋን፡ ኣብ ዘዝኸድዎ ቦታ፡ ሓንቲ ፍልይቲ ድንኳን ተኺሎም ዝጽልዩላ ዝነበረ መጽለሊት፡ ደብተራ መርጡል ትበሃል። ኣብ’ዚ ደብተራ ማለት ድንኳን ማለት እዩ |
። ስለ’ዚ “መርጡል” ምስ ትርጉም “ቪላ” ምትሕሓዙ ዘይቅኑዕ እዩ። ተወሳኺ ሓበሬታ ኣብ ታሕቲ (ለ.3 ቁ 16) ተመልከት። |
ሀ. ‹.... ትዕዛዛችንም በመጣ ጊዜ (ከተማይቱን) ላያዋን ከታችዋ አደረግን (ገለበጥናት) ተከታታይም የኾነን የሸክላ ድንጊያ በርሷ ላይ አዘነምን› 11.81-82፡፡ እንዲሁም ደግሞ፤ |
የ 14 ዓመቱ ተጎጂ አበጠር ወርቁ አጎት አቶ አያሌው አበረ በበኩላቸው በወንድማቸው ልጅ ላይ የደረሰው አስነዋሪ ድርጊት እንዳሳዘናቸው ገልፀው፣ተጎጂው ለህክምና ከፓዊ ወደ ባህርዳር ፈለገ ህይወት ሆስፒታል እንደገባ አረጋግጠውልናል፡፡ |
98) ሞላ ሽፈራው (የቤተሰብ ብዛት 4) |
“ቃልስና ረብሓ ህዝቢታት ኤርትራ ምውሓስ እዩ” ዶ/ር ጽጋብ ገብረሂወት |
ባለቤቱም በፈገግታ እንዲህ መለሰች፣ “አዲስ የጭነት መኪና ከገዛን፣ ለወተትመግዣ ገንዘብ አይኖረንም---ስለዚህ በመዕበል ወደሱቅ ለመሄድ ለምን ትጨነቃለህ!” |
በኤግዚቢስን ማዕከል የቀረበውን መጐብኘታቸውን የገለፁት ኢዴፓ ሊቀመንበር አቶ ሙሼ ሰሙ፤ እዚህ የፈጠራ አቅም ላይ መደረሱ በራሱ የሚደነቅ ሆኖ ሳለ የቀረቡትን ናሙናዎች ብቻ በማየት አጠቃላይ ወታደራዊ አቅማችን አድጓል ለማለት እንደማያስደፍር ተናግረዋል፡፡ “የመከላከያው አቅም በሚገባ ጐልብቷል ለማለት የቀረቡት ወታደራ |
ዊ ቴክኖሎጂዎች አድገውና ተባዝተው መቅረብ አለባቸው” የሚሉት አቶ ሙሼ፤ አንዳንድ ከወታደራዊ ቴክኖሎጂ ጋር ግንኙነት የሌላቸው ነገር ግን በመከላከያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች እንዳላስደሰታቸው ይናገራሉ፡፡ |
„ኤሌ‟ እና ‟ሽህ‟ ከሚለ ሁሇት ቃሊት የተመሰረተ ነው። |
በፓናል ውይይቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የቦርድ ፕሬዝደንት አቶ አብነት ገብረመስቀል ተገኝተው ንግግር ካደረጉ ሰዎች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡ |
ይህን አስታውስ፦ ማንም ሰው ፍጹም አይደለም። ሁሉም ሰው በሆነ ጉዳይ ላይ የማይሳካለት ጊዜ መኖሩ አይቀርም። መንፈሰ ጠንካራነትን የምታዳብር ከሆነ ትልቅ ሰው ስትሆን በእጅጉ ሊጠቅምህ የሚችል አንድ ባሕርይ ይኖርሃል። ምሳሌ 24: |
ኦባማ ምን ዓይነት ሰው ነው? ወንጀል!” ስለሚከሰስ አንድ ሞት እንኳ ብቻ መፍረድ ነገርን ከሥር ከመሠረቱ የሚያጠና ልዩ ኮሚቴ አሰባስበዋል። |
22፤ ዳዊትና ከእርሱም ጋር የነበሩት ሁሉ ተነሥተው ዮርዳኖስን ተሻገሩ፤ እስኪነጋም ድረስ ዮርዳኖስን ሳይሻገር አንድ ሰው እንኳ አልቀረም። |
“ወላጆችህ የምትፈልገውን ያህል ነፃነት ባይሰጡህ አትበሳጭ። ምክንያቱም ነፃነት መስጠት ለእነሱም አዲስ ነገር ነው።”—አሽሊን |
ክብ ፡ ከነብለካ ፡ ብልቢ ፡ ሓቢርና (፪) |
የ2010 ፋሲካ በዓል ልዩ ዝግጅት በኢቢኤስ ከእኛለኛ የበጎ ፈቃደኞች ማህበር/2010 Fasika Special Program Promo – Ethiopian TV : |
በአውሮፓውያኑ 2007 ዓመተ ምህረት በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውስጥ ከተያዙት 200,000 ህገ ወጥ ስደተኞች ወደ 90,000 ያህሉ ተገደው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ። |
1. እኛ የኢትዮጵያ ካቶሊካውያን ጳጳሳት ይህንን መልእክት በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ለምእመኖቻችን ሁሉ ካለብን መንፈሳዊና ሐዋርያዊ ኃላፊነት በመነሣት ከዚህ የሚከተለውን መልእክት ልናስተላልፍ እንወዳለን። ሁላችንም እንደምናውቀው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገራ |
ችን አበረታች የሆኑ ለውጦች እየታዩ ነው። ይቅርታን፣ እርቀ-ሰላምን፣ ምሕረትን |
፡ ለእነርሱም (ለሴቶች) የዚያ በእነርሱ ላይ ያለባቸው (ግዳጅ) ብጤ በመልካም አኑዋኑዋር |
ኃይማኖታችንን ፈጣሪያችን ባዘዘን መልኩ በትክክል መተግበር ያሚቻለው ነፃነት ሲኖር ነው። ነፃነትና ሀገር ደግሞ ተለያይተው አይታዩም፤ አንዱ ከሌለ ሌላኛው ትርጉም ያጣልና። |
የግድቡ ግንባታ ሲጠናቀቅ 6 ሺ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል፡፡ ይህም አሁን ያለውን የሀገሪቱን የኤሌክትሪክ ኃይል በሦስት እጥፍ በማሳደግ ለጎረቤት ሀገሮችም የሚተርፍ ኃይል ለማቅረብ እንደሚያስችል ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት በሚፈጠረው 1 ሺ 680 ስኩየር ኪሎ ሜትር ስፋት ያለው ሰው ሠራሽ ሐይቅም የዓሣ ዕ |
ርባታ፣ መዝናኛና ሣይንሳዊ ምርምር የሚካሄድበት ቦታ ይሆናል፡፡ እነዚህ የልማት ውጤቶች በዋናነት በኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረቱ መሆናቸው ግልጽ ቢሆንም ሱዳንና ግብፅን ጨምሮ በቀጣናው ለሚገኙ የጎረቤት ሀገራት የሚሰጡት ጥቅም ከፍተኛ መሆኑ የሚታመን ነው፡፡ |
የግንቦት ሃያ 25ኛ ዓመት በዓል በድምቀት በአምባሳደር መናፈሻ ተከበረ ፡፡ |
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢራን የተከለችውን የአቶም መርሃ ግብር በጥርጣሬ ነው የሚመለከተው። |
የትግራይ ነጻ አውጭ ቡድን የሆነው ህወሓት፣ ከኢሬቻ በዓል ጭፍጨፋ ጋር በተገናኘ ያቆመው ሐውልት ብዙዎችን አስቆጣ፡፡ እየተገባደደ ባለው ዓመት መስከረም ወር ላይ የኢሬቻን በዓል ለማክበር ቢሾፍቱ በተገኘው ህዝብ ላይ የተኩስ እሩምታ ከፍቶ ብዙዎችን የገደለው ህወሓት፣ ዛሬ አዛኝ መስሎ ሐውልት ማቆሙ እንዳስቆጫቸው አስተ |
ያየት ሰጪዎች ተናግረዋል፡፡ በወቅቱ ለተፈጠረው እልቂት ዋነኛ ተጠያቂ የሆነው ህወሓት፣ ራሱን ከደሙ ንጹህ አድርጎ ለመታየት እየተጫወተ ያለው የፖለቲካ ጨዋታ የትም እንደማያደርሰው ታዛቢዎች ያስገነዝባሉ፡፡ |
“የትጕህ ሰው ዕቅድ ወደ ትርፍ ያመራል። |
እነዚህና መሰል ሁነቶች የለውጡን መንገድ ለመቃረም ፊታችንን ወደ አውሮፓውያኖቹ የ‹ብርቱካናማ› እና የ‹ፅጌረዳ› አሊያም ወደ አረቡ የ‹ፀደይ› አብዮት እንመልስ ዘንድ ያስገድዱናል፡፡ ይህ ግን እነ ሌኒን ያራምዱትና ይመክሩት ከነበረው በከተሞች ውስጥ ከሚደረገው የትጥቅ ትግል ፍፁም የተለይ ይመስለኛል፡፡ በርግጥም እንዲ |
ህ አይነቱ አማራጭ በ1966ቱ አብዮት ማግስት በራሳችን ሰዎች ተሞክሮ ከመክሸፉም በላይ ሀገሪቱን ወደ ቀለም ሽብር ከቷት መቼም ሊተካ የማይችል ዋጋ ማስከፈሉ ሁሌም በቁጭት የምናስበው ታሪካችን ነው፡፡ እናም ለእኔ ትውልድ የለውጥ ጥያቄ ከሰላማዊው የከተማ አብዮት ውጪ ያሉ አማራጮች ከጠቀሜታቸው ይልቅ ጥፋታቸው አመዝኖ |
ነው የሚታየኝ፡፡ በተለይም ነባሩን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል (የ‹ጦር አርበኝነት›ን በ‹ሲቪል ጀግንነት›) ለመቀየርም ሆነ፣ ከእርስ በርስ እልቂት፣ ከደም መፋሰስ፣ ከደካማው ኢኮኖሚ መንኮታኮት፣ ካለመረጋጋት… ለመታደግ ብቸኛ መፍትሄ ይኸው ነው፡፡ በተጨማሪም ከከተማ መነሳቱ ለአገዛዙ ምሰሶ፤ ለሀገሪቱ ደግሞ ስጋት የሆ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.