text
stringlengths
0
200
ኑትን የሃይማኖት እና ብሔር (ቋንቋ) ልዩነቶችን ተሻግሮ፣ በአንድ ሀገር በእኩል ማንነት ላይ የሚያሰባስብ ኃይል ይፈጥራል ብዬ አስባለሁ፡፡
በፍርድ ሃተታው እንደተመለከተው በአመልካች በኩል ለተቃውሞ መነሻ የሆኑት የሕግ መሰረቶች የንግድ ምዝገባ አዋጅ እና የንግድ ምልክት ምዝጋባ አዎጅ ሲሆኑ ጽሕፈት ቤቱ በመጀመሪያ ተቃውሞውን ከአዋጅ 501/ 1998 ጋር በማገናዘብ ተቀበሎ የምዝገባ ሂደቱን አቋረጦ የነበረ ቢሆንም ለሁለተኛ ጊዜ ውሳኔውን ሊቀለበሰው ችሏል።
ውሳኔው ለአመልካች ከተነገረ በኋላ እንደገና ውሰኔውን በመቀየር የሚከተሉት ምክንያቶችን አቅርቧል። ጽሕፈት ቤቱ የንግድ ምልክቶቹ መመሳሰል ሳይክድ ኢንቨስትመነትን ለማበረታት ይጠቅማል በሚል ሁለቱም የንግድ ምልክቶች እንዲቀጥሉ ወስኗል። አክሎም ጽሕፈት ቤቱ ውሳኔው እንዳይደገም ራሱን አስጠንቅቆ ዘግቶታል። ይህም ውሰኔ
ው ኢንቨስትመንትን ለማበረታታት ካለው ፍላጎት ውጭ ተገቢ እንዳለሆን ያመነበት ይመስላል። ምክንያቱ ይህንን ውሳኔ ከሰጠ በኋላ ተመሳሰይ ውሳኔ እንዳይደገም በራሱ ላይ እግድ አስቀምጧል። እዚህ ላይ ሊነሳ የሚቸለው ጥያቄ ውሳኔው ኢንቨስትመንትን ለማበረታታት እስከ ሆነ ድርስ የማይደገመበት ምክንያት ምንድ ነው? ከአዲሱ ድ
ርጅት የተሻለ ኢንቨስትመነት ይዘው በተመሳሳይ የንግድ ምልክት ለሚቀርቡ ባለሃብቶችስ ምን ዓይነት ምላሽ ሊስጥ ነው? ዜጎችን በእኩልና ፍታሃዊ መንገድ ሊያገልግል የቋቋመ ተቋም ልክ እንዳልሆነ አምኖ እንዳይደገም የሚለውን ውሳኔ እንዴት ሊወስን ይችላል? CRROWN HOTELS and Convention Center የሚል የን
ግድ ምልክት ይዞ ከቀደሙት ሁለቱ ሆቴሎች ይልቅ የተሻለ አቅም ያለው ባለሀብት ለምዝገባ ቢያመለክትስ? ወዘተ የሚሉ ጥያቄዎችን ማንሳት ይቻላል።
የኅብረ ብሔራዊ ትግሉ ተንኮታኩቶ በተቃውሞ መድረኩ ላይ ብሔርተኛ ቡድኖች ብቻ መታየታቸው፣ ኢሕአፓና መኢሶን በነበሩበት ጊዜ አስታዋሽም ያልነበረውና ምኞታዊ የታሪክ አተረጓጎምና ጥያቄ ያነገበው ኦነግ በኦሮሞ ጉዳይ ተጋፊ አልባ ሆኖ ብቅ ማለቱ፣ እንደ ኦነግ በጠባብ ዓላማና በሐሰተኛ ግንዛቤ የተሞሉት ሻዕቢያና ሕወሓት የ
መላ ኢትዮጵያን ሕዝቦች ዕጣ ፈንታ ወሳኝ የሆኑበት ሁኔታ መፈጠሩ፣ የበፊቱንና የተደቆሰውን ኅብረ ብሔራዊ ሰብስብና ትግል አላስፈላጊነት የሚያሳይ ሳይሆን ከ1968 ዓ.ም. እስከ 1969 ዓ.ም. ትግል ላይ የወረደው ፍጅትና ምንጠራ ያደረሰውን የጉዳት ክብደት የሚገልጽ ነው፡፡ ደርግ አክ እንትፍ ተብሎ መክኖ የገዛ ጦር ኃ
ይሉ ለ‹‹ወንበዴዎች›› መረጃ፣ መሣሪያና ስንቅ እስኪሰጥና በሺዎች እየተናደ እስኪከዳ ድረስ (በወታደራዊ ግልበጣ እንኳ መፈንገል ተስኖ) በሬሳው ‹‹መግዛቱ››፣ በድፍን ኢትዮጵያ የተጠላውን ማርክሳዊነት ያነበንብ የነበረውና መጀመርያ ከአንድ ጠባብ አካባቢ የመጣውና ኋላም ኢሕአዴግ ሆኖ (ከ1982 ዓ.ም. በኋላ) የተደራ
ጀው ቡድን የመላ አገሪቱን ሥልጣን ከደርግ መረከቡ፣ አክሱም የየመኖች ሥልጣኔ ነበር በማለት የገዛ ታሪክን እስከ መሻር ያበደ ክህደትን ከጉያው የሚፈለፍል ቡድን ደግሞ በኤርትራ ላይ በገዥነት የተቀመጠበትና የኢትዮጵያ ‹‹አጋር›› የሆነበት ታሪክ መፈጸሙ፣ የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝቦች ትግል የቱን ያህል አዘቅት ውስጥ
ገብቶ እንደነበር ይናገራል፡፡
- ናፍቃለሁ ፡ ያንን ፡ ቀን ፡ ላይ ፡ ሁልጊዜ ፡ እሮጣለሁ
የአቶ መለስ አምላኪዎች እንደ መጨረሻ ካርድ ሊመዝዙት የሚችሉት እሳቸው ያስጀመሩትን ታላቁን “የህዳሴ ግድብ” መሆኑ አያጠራጥርም፡፡ የ“ህዳሴው ግድብ” ግንባታ በአቶ መለስ ቢጀመርም መቼና በማን ታቀደ? ከግድቡ ግንባታ ጀርባ ያለው ድብቅ ፍላጎትና ዓላማስ (hidden motive and objective) ምን ሊሆን ይችላ
ል? የሚሉትን ጥያቄዎች ወደጎን ብንተዋቸው እንኳ ከዚህ ይልቅ ቅድሚያ የምንሰጣቸው አንገብጋቢ ፕሮጀክቶች ወይም ብሔራዊ ጉዳዮች አልነበሩንም ወይ? የሚለው ጥያቄ እንደዋዛ የሚታለፍ አይደለም፡፡
ከባልና ሚስት ጋብቻና ፍቺ ጉዳይ ጋር በተገናኘ የቀረበን ጉዳይ ስልጣን ያለውና ተከራካሪዎቹ ለመዳኘት ፈቃዳቸውን የገለፁለት የሽሪአ ፍ/ቤት ለመዳኘት ፈቃደኛ አለመሆኑን በመግለጽ መዝገቡን የዘጋው እንደሆነ መደበኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን ማስተናገድ የሚገባው ስለመሆኑ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. አንቀጽ 37(1), 34(5), 78(5),
በተጨማሪም ዓለም አቀፋዊ ግንኙነቶችንና የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠናን የሚይዙበት መንገድ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብቃት መፈተኛዎች መሆናቸውንም ዶ/ር ዮሐንስ ያስረዳሉ።
ኢትዮጵያ በአሜሪካው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናሽ አተያይ – Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
595-33-5) 2. Megestrol acetate እንዴት ነው የሚሰራው? 3. እንዴት ነው ሚስተር አሲድትድ ዱቄት እንዴት ይመረጣል? 4.ስ የተለመዱ ጥንቃቄዎች የዬስተርግ አሲድት ዱቄት ከመወሰዱ በፊት? 5. የዬስቶልቴል አተንት ዱቄት እንዴት መውሰድ አለብኝ? 6. በተወሰኑ ሰዎች 7 ውስጥ Megestrol acetate
Powder ን ይጠቀሙ. ስለ ማከማቻ እና ማስወገድ ምን ማወቅ አለብኝ? [...]
ሰብለ፡- የመጀመሪያው ፕሮዲዩሰሮቹና ሲኒማ ቤቶቹ በቀናነትና በመግባባት መስራትን መልመድ አለባቸው። ሲቀጥል ደግሞ ምናልባት የሲኒማ ቤቶች መበራከት ችግሩን ይቀርፈዋል ብዬ እገምታለሁ። አንድ ነገር ግን መታወቅ አለበት፤ ዋነኛው ችግር የፊልም መብዛትም ነው። ብዛቱ ከጥራቱ ጋር ስላልተጣጣመ የሲኒማ ቤቶች ጉልበት በፊልሞ
ቹ ላይ እንዲበረታ አድርጐታል። ፊልሞቻችን በጣት የሚቆጠሩት ብቻ ናቸው በባለሙያዎች ተሰርተው የሚቀርቡት፤ የተቀረው ግን ገንዘቡ ስላለው ብቻ የሚሰራው ሆኗል። ድርሰት የተሰጥኦ ጉዳይ ስለሆነ (መክሊቱ ያለው) ማንም ሰው መፃፍ ይችላል። ዳይሬክት ማድረግና ኤዲት ማድረግ ግን ተጨማሪ የሆነ ቴክኒካል ዕውቀትን ይጠይቃል።
ቢያንስ እንኳን ባለሙያዎችን አማክሮ መስራት ጥሩ ነው።
የ ሚፈሰው ደም ከፍተኛ ከሆነ ና በ ሁሇ ት ሳ ምን ታት ውስ ጥ የ ማይቀን ስ ከሆነ ፤
እስካሁን በስፍራው የተፈፀመውን ተአምር ሰምተው የሚያደንቁ እንጂ በመስቀሉና በቦታው ላይ እንመራመራለን የሚሉ ምሁራን አላጋጠሙኝም ያሉት መጋቢ ሃዲስ፤ “እንዲህ ያለ ጥያቄ ያላቸውም ካሉም፣ የማይሞከር ነው” ያሉት መጋቢ ሃዲስ፤ የሃይማኖት ጉዳይ ስለሆነ ቦታውን እንፈትሻለን፣ የወረደውን መስቀል እንመረምራለን ለሚሉ የሳ
ይንስ ባለሙያዎች ፈፅሞ አይፈቀድም ብለዋል፡፡ መስቀሉ ከሰማይ ከመውረዱ አስቀድሞ ራዕይ ታይቶኛል የሚል ሰው እስካሁን አላጋጠመን ያሉት መጋቢ ሃዲስ፤ ቤተክርስቲያኒቱን ያቋቋሙት አባት ግን፣ ቦታው የእግዚአብሔር ክብር መገለጫ እንደሚሆን በራዕይ እንደታያቸው ተናግረው ነበር ብለዋል፡፡
ሥራ ፈላጊ ከሆንክ በድረ ገጻችን ላይ በየቀኑ በርካቶች የስራ ማስታወቂያ ስለሚለጥፉ የሚመችህን ስራ ከዝርዝሩ ውስጥ ማግኘት ትችላለህ
የብሉምበርግ የዜና አገልግሎት በበኩሉ በኦሮሚያ ሰለሚካሄደው ተቃውሞ በዘገበበት ጽሁፍ በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ላይ የተጀመረው ተቃውሞ ባለፈው ቅዳሜ አመያ ወረዳ ላይ በኦሮሞዎችና በአማሮች መካከል ግጭት አስክትሏል ሲሉ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ካውንስል ዋና ስራ አስኪያጅ ብጻተ ተረፈ (Betsate Terefe)
መናገራቸውን ጠቅሷል።
ላንቻ መድሃኒት ቤት (መድሃኒት ቤት) (Addis Ababa, Ethiopia)
አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤቱ በታላላቅ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ከገዥው ፓርቲ ጋር በጋራ ለመስራትና በመካከላቸው የሚከሰቱ ቅሬታዎችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እድል መፍጠሩን አንዳንድ አባል ፓርቲዎች ገለፁ።
በናይጀሪያ - አሳባ ከተማ ለ21ኛ ጊዜ ከሐምሌ 25 – 29/2010 ዓ. ም. ሲካሄድ የቆየው 21ኛው የአፍሪካ አዋቂዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የልኡካን ቡድናችን በ2 ወርቅ፣ በ3 ብርና በ5 ነሃስ በድምሩ በ10 ሜዳልያዎች ከተሳታፊ 32 የአፍሪካ ሃገራት መካከል 5ኛ ደረጃን በመያዝ ወደ ሃገሩ የተመለሰ ሲሆን ዛሬ አሮብ
ነሃሴ 2/2010 ዓ. ም. ከማለዳው 3፡00 ሰዓት ላይ የአቀባበልና የማበረታቻ ሽልማት ሥነ ስርዓት ተካሂዶለታል፡፡
በዚህ አጋጣሚ እነኳስሜዳን እንኳን ደስ ያላቹህ ስንል ከልብ የመነጨ ደስታችንን እንገላጻለን፡፡
ከዘጠኝ ዓመታት በፊት ኤርትራ ላይ የተጣለው ማዕቀብ ተነስቷል November 14, 2018
አዲሱ Iñaki, የሕይወት ጥቂት ወራት ሲሞት ግን, ስም በመስጠት ደስታ, አሳዛኝ ይሆናል.
ክቡር ሚኒስትሩ ከሌላ ሚኒስትር ጋር በስልክ እያወሩ ነው
( ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ከወንድሙ ጋር በኢ-ሜይል ስለአባታቸው የህክምና ኦፕሬሽን
በወቅታዊ የሀገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታ ላይ ሃሳብና አስተያየት መስጠትና በምክንያት ላይ የተመሰረተ ውይይት ማድረግ እጅግ በጣም ከባድ እየሆነ መጥቷል። በተለይ ደግሞ ከሕወሃት/ኢህአዴግ ጋር በተያያዘ የሚሰነዘሩ ሃሳቦችና አስተያየቶች ብዙውን ግዜ አቅጣጫቸውን ይስታሉ። በተመሣሣይ፣ በትግራይ ክልል የሚስተዋሉ ማህበራዊ፥ ኢ
ኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮችን በማንሳት በጥሞና መወያያት የማይቻልበት ደረጃ ላይ ተደርሷል። ከሌሎች ብሔሮች እና ፓርቲዎች ጋር በተያያዘ ተመሳሳይ የተዛባ አመለካከትና አለመግባባት … Continue reading አፓርታይድ ክፍል-10፡- በአንድ ሕዝብ ላይ የተለየ ጥላቻ የሚኖረው የአፓርታይድ መደበቂያ ሲሆን ነው! →
በተያያዘም ሕጋዊ ሠርተፍኬት ለማግኘት፣ የመመረቻ ሰነድ አዘጋጅቶ ለምርጫ ቦርድ ያስገባው አንድነት ፓርቲ፣ ካቀረበው ሰነድ ላይ የፓርቲውን ዓርማ፣ የገንዘብ ምንጩን በግልፅ እንዲያስቀምጥና መሥራች አባላት ከስምና ፊርማ ጋር በተያያዘ፣ በሰነዱ ላይ ያሉትን ችግሮች አስተካክሎ እንዲያቀርብ በታዘዘው መሠረት ከቦርዱ የሚሰጠ
ውን ዝርዝር መግለጫ በመጠባበቅ ላይ እንደሆነ የፓርቲው ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ አስረድተዋል።
ኃጢአተኞችም እንዲሁ በሴተኛ አዳሪነት በሌብነት በሌላው ተሰማርተው የነበሩ ናቸው:
ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የልማት ተግባራትን የሚያከናዉነዉ በጎ አድራጎት ድርጅት ሰዎች ለሰዎች ማለትም Menschen für Menschen ከያዝነው ዓመት ጥር ወር አንስቶ ከሌሎች አፍሪቃ ዉስጥ በእርዳታና እና ልማት የሚሳተፉ ድርጅቶች ጥምረትን ተቀላቀለ።
L / C, ቲ / ቲ, Western Union
ይደግፈው የነበረ ቡድን በመኖሪያ መንደሩ ባምባሊ አቅራቢያ የአንድ ሰዓት ከግማሽ የመኪና ጉዞ ርቀት ላይ የሚገኘው የደቡባዊ ሴኔጋል ከተማ ዚጉንኮር ክለብ የሆነው ካሳ ስፖርትስ የተሰኘው ትልቅ ክለብ ነው።
አሰልጣኙ ኦኒ ኒስካነን የቀስት ኢላማ ውድድር ውስጥ እንዲሳተፍ ሲመክሩት ነበር፣ አበበ “በተሸከርካሪ ወንበሬ ላይ ሆኜ ማራቶንን አሸንፋለሁ” እያለ ይቀልድ ነበር። ሆኖም ከአደጋው በኋላ በስቶክ ማንደቪል አካላቸው በጎደለ ሰዎች ስፖርት ውስጥ በዚሁ የቀስት ኢላማ ውድድር ላይ ከመሳተፉም በላይ “መልካም ውጤት የሚያመጡ
ሰዎች አሳዛኝ አደጋም ይገጥማቸዋል። በእግዚአብሔር ፍቃድ የኦሎምፒክ ማራቶንን ለማሸነፍ በቃሁ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍቃድ የመኪና አደጋ ደረሰብኝ። ድሉን እንደተቀበልኩ ሁሉ እንዲሁም መከራውን መቀበል አለብኝ። ሁለቱንም የሕይወት ሁኔታዎች ስለሆኑ በጸጋ ተቀብዬ ሕይወቴን በደስታ መኖር ነው ያለብኝ” ብሏል።
ይህን የተዋበ ዘመናዊ የሀገር ልብስ ተረከዙ ከፍ ካለ ጫማ ጋር በሠርግ፣ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች፣ በእረፍት ቀን፣ በቢሮ፣ በመሳሰሉት ቦታዎች ሁሉ በመልበስ መድመቅ እንደሚቻልም ዲዛይነሯ ትናገራለች።
የኮሮና ቫይረስ ከቀላል እስከ ከባድ የመተንፈሻ አካል ሕመም የሚያስከትል የቫይረስ ዝርያ ሲሆን ሞትን ሊያስከትል የሚችል ህመም ነው። የቫይረሱ መተላለፊያ መንገዶች በሽታው ያለበት ሰው ሲያስነጥስ ወይም ሲያስል፣ ባልበሰሉ ምግቦች፣ ከታማሚው ሰው ጋር በሚደረግ የቅርብ ንክኪ ይተላለፋሉ። የበሽታው ምልክቶች በበሽታው የተ
ያዙ ሰዎች ትኩሳት፣ ሳል፣ የትንፋሽ መቆራረጥ እና የመተንፈስ ችግር ምልክቶች ይታይባቸዋል። በሽታው የጠናባቸው ሰዎች ላይ ደግሞ እንደ የሳምባ ምች እና ከባድ የመተንፈሻ አካላት ህመም ይስተዋልባችዋል። በበሽታው መያዛቸውን የጠረጠሩ ሰዎች ምን ማድረግ አለባቸው?
3ኛ. ግደይ ዘራፅዮን፤ የህ.ወ.ሓ.ት ም/ሊቀመንበር፤ ፖሊት ቢሮ
አርቲስት መላኩ ገላው በጣልያን የወረራ ዘመን መጋቢት 12 ቀን 1929ዓ.ም ከአባታቸው ከአቶ ገላው ተክሌና ከእናታቸው ከእማሆይ ትኩነሽ ተሰማ በላስታ ላሊበላ ተወለዱ፡፡ ከልጅነታቸው ጀምሮ የተፀነሰው የሙዚቃ መሳሪያ የመጫወት ፍቅር ከልጅነት ባለፈ በ1956 ዓ.ም የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲና የኦርኬስትራ ኢትዮጵያ
ን በመቀላቀል በክራርና በዋሽንት ተጫዋችነት፣ ከዚያም ከ1959 ዓ.ም ጀምሮ በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በሁለቱም ባሕላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች በመምህርነት ከ28 ዓመታት በላይ አገልግለዋል።
ቴክኖሎጂውንም በአጭር ጊዜ ውስጥ በዝቅተኛ ዋጋ በማምረትና በዘርፉ ለተሰማሩ ማህበራት በማከፋፈል ለቴክኖሎጂው ስርጸትና አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ለማድረግ ኮሌጁ ጥረት እንደሚያደርግ ገልጸዋል፡፡
ሊቢያ ውስጥ፣ እ ጎ አ በ 2012 ፣ ፌዛን በተባለው ደቡብ ምዕራባዊ ክፍለ ሀገርና በኋላም በኢትዮጵያ፣ የካቲት 12 ቀን 1929 አዲስ አበባ ውስጥ ፣ 30 ሺ ያህል ህዝብ በአንድ ቀን የጨፈጨፈው ፣ ከዚያም በደብረ ሊባኖስ ገዳም ፣
የማንጎ ቅጠል ለስኳር ታማሚዎች ያለው ፋይዳ 1. በደም ውስጥ ያለ የስኳር መጠንን መቆጣጣር የስኳር ህመምን ለመቆጣጣር ከሚረዱን መንገዶች ውስጥ አንዱ […]
ሰዎችን በማሰር እና በማዋከብ መረጃ ለማግኝት መጣር የሞኝ ስራ ነው ፤ በመጀመሪያውኑ ሰዎች ጥያቄ እንዳይጠይቁ ህግን አግባብ አድርጎ መስራት የተሻለ ነው ብለን እናምናለን ፤ የቤተክርስትያናችን መሬት መሸጥ የለበትም ፤ በዚህ የቦታ እጠረት ባለበት ጊዜ ላይ ከዓመታት በኋላ ለጥምቀት ታቦት ማሳደሪያ ለምን ታሳጡናላችሁ
? ይህ መረጃ ማንም ይናገረው ፤ ማንም ይፃፈው ፤ ማንም ያድርገው ነገሩ እውነት ነው ፤ አሁን የነገ ፍራቻችን ባዶ ቦታ መሸጥ መለወጥ አይደለም ፤ ስጋታችን ከፍ ብሏል ፤ አቡነ ጳውሎስ ለሚሰሩት ስህተት እንደ ፓርላማ አባል ያለመከሰስ መብት ከመንግስት ከለላ እያገኙ ይገኛሉ ፤ ታዲያ እኛ የት ሄደን አቤት እንበል ፤
ስራቸውን መቃወም አንድ መንገድ ሆኖ ሳለ ከስራቸው መግታት አለመቻል ደግሞ ስራችን ውሀ ወቀጣ ያደርገዋል፡፡
ህወሓት ከኦነግ ጋር ለመስራት የነበረው ተስፋ መከነ፡፡
ጥያቄ፡- የዛሬ ዓመት ከሪዮ ኦሎሚፒክ በፊት ከውድድሩም ሆነ በኋላ ፌዴሬሽኑን የመምራት እድሉን ካገኘን ነገሮች በተለየ እና በተሻለ መንገድ እናስኬዳለን ብላችኋል ነበር፡፡ ወደ ስልጣን ከመጣችሁ ወደ ስምንት ወራት ሆኗልና በፊት ከነበረው በተለየ መንገድ አደረግን የምትሉት ነገር ምን አለ?
ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞችና የድረገፅ ፀሃፊዎች (ጦማሪዎች) በአንድ ጊዜ ተይዘው ለእስር ሲዳረጉ የአሁኑ የመጀመሪያው ነው፡፡ እስሩን በመቃወም ኢንተርኔት ተጠቃሚ ኢትዮጵያዊያን ከእስከዛሬው ሁሉ የበለጠ ድምፅ ማሰማታቸውን ቢቢሲ የዘገበ ሲሆን፤ ዋና ዋናዎቹ ዓለማቀፍ የመብት ተሟጋችና የፕሬስ ነፃነት ተቋማት “የአፈ
ና ዘመቻ ነው” በማለት አውግዘዋል በመንግስት ላይ ተፅእኖ እንዲያሳድሩ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጥሪ የቀረበላቸው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ጆን ኬሪ እስረኞቹ መፈታት ይገባቸዋል ብለዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር በበኩላቸው ሀሳባቸውን በነፃነት በመግለፃቸው ብቻ ነው የታሰሩት በማለት የመንግ
ስትን እርምጃ ተቃውመዋል፡፡
መንግሥት፣ ማንኛውም መንግሥት (ሰብስበን ነው፣ ሁሉንም ጨፍልቀን ነው የምናስቀምጠው፣ የዘውድ አገዛዝ ይሁን የኮሚኒስቶች አምባገነን ሥርዓት፣ የፋሽሺቶች ይሁን የሃይማኖት ሰዎች፣ የነጻ- አውጪዎች ይሁን የወታደሮች፣ እራሱ የምዕራቡ የዲሞክራቶችም መንግሥት ይሁን….ወይም ሌላ ስማቸው ወሳኝ አይደለም) ከአንድ ተራ ሰው፣
እሱ ከአለው አቅም ጋር እነሱ፣ እነዚህ መንግሥታት የያዙት የጨበጡት፣ የመሰረቱት የተከሉት ተቋሞች፣ አካሎች፣ አንድ ተራ ሰው ( እኛ ስለ ግለሰብ ነው የምናወራው) እሱ ከአለው ኃይልና ጉልበት ጋር የእነሱን ሥልጣን መብት ከእሱ ጋር ስናወዳድርና ስናነጻጻር፣ ያ! ግለሰቡ በእጁ ላይ ያለው የመብቱ እራሱን ከመንግሥት ተጽ
ዕኖ የሚከላከልበት „መሣሪያው“ ይህ ነው ተብሎ የማይነገር ኢምንት ነገር ነው። ምንም ነገር በእጁ የሌለው ምስኪን ደሃ ነው።
በአብዛኛው ኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት መካከል በጣም ትልቅ ስፍራ ከሚሰጣቸው ነገሮች አንዱ “የጸጋ ሥጦታዎች ናቸው” ብል ማጋነን አይሆንም። ለዚህም ማስረጃው አገልጋይ በሚጋበዝበት ጊዜ የሚሰነዘሩ አስተያየቶች ናቸው። “እንዴት ነው ይሄ ሰውዬ የሚያገልግለው በጸጋ ነው?” “አንዴት ነው ይህች ሴትዮ ‘ትጸ
ልያለች’?” “እንዴት ነው ይሄ ሰውዬ ጣል ጣል ያደርጋል?” ወዘተ። ሁለተኛው ደግሞ አብያተ ክርስቲያናት የሚከፈሉበት መንገድ ነው። አንዳንዶች ‘እርጥብ’ ሲባሉ፤ ይህም ማለት ትንቢት ፣ልሳን እና ‘ሰሜት ኮርካሪ’ አምልኮ እንዳላቸው መገለጡ ነው። ‘ደረቅ’ ማለት ደግሞ ምን ማለት እንድሆን ለእናንት መናገር አያስፈልግም
። ስለዚህ አብዛኞቹ ወንጌላውያን ለጸጋ ስጦታዎች በ “እምነት ከመዳን” በታች እና “ከመጽሐፍ ቅዱስ ሥልጣናዊነት” በላይ ስፍራ ይሰጡታል ብል ያጋነንኩ አይመስለኝም።
4፤ በዚያም ቀን ነቢያቱ ሁሉ ትንቢትን ሲናገሩ እያንዳንዱ ስለ ራእዩ ያፍራል፤ ያታልሉም ዘንድ የማቅ ልብስ አይለብሱም።
የሆቴሎችና ቱሪዝም ዘርፍ ተግዳሮቶች ‹‹የአዲስአባባ ሆቴሎች በአስቸካይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የ380 ሚሊዮን ብር ኪሳራ እንደደረሰባቸው ይፋ አደረጉ››5 በአዲስ አበባ የሚንቀሳቀሱ ሆቴሎች በአገሪቱ በተከሰተው ህዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት በታወጀው አስቸካይ ጊዜ አዋጅ ይህንን ተከትሎ አገሮች ባወጡት የጉዞ ክልከላና ማስጠን
ቀቂያ ሣቢያ በዚህ በጀት አመት ብቻ የ380 ሚሊዩን ብር ኪሣራ አንዳጋጠማቸው አስታወቁ፡፡›› በአዲስ አበባ ከሚገኙ150 ሆቴሎች ውስጥ 105ቱ የሚወክሉበት የአዲስአበባ ሁቴሎች ባለንብረቶች የዘርፍ ማህበር ኃላፊዎች፣ ሚያዝያ 11 ቀን 2009 ዓ/ም በሰጡት መግለጫ መሠረት በአገሪቱ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የታወጀው
አስቸካይ ጊዜ አዋና አገሮች ያወጦቸው የጉዞ ክልከላዎች ባደረጉት ጫና ምክንያት ሆቴሎች ከዚህ ቀደም ነበራቸውን የ67 በመቶ የክፍል ተከራዩች ቁጥር በአማካይ በ20.5 በመቶ እንዲቀንስባቸው ምክንያት ሆኖል፡፡ በቱሪዝም መስክ የደረሰውን ጉዳት ያባባሰው ግን አገሮች ዜጎቻቸውን ወደ ኢትዩጵያ እንዳይጎዙ የሚከለክሉና የሚያ
ስጠነቅቁ ማሳሰቢያዎችን ማውጣታቸው ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የሆቴሎች የማህበር ዘርፍ መንግስትን ከጠየቁት ውስጥ አንደኛ፣ በዚህ በጀት ዓመት መክፈል የሚጠበቅባቸውን የንግድ ትርፍ ግብር እንዲነሳላቸው ሁለተኛ አብዛኞቹ ሆቴሎች ያለባቸውን የባንክ እዳ ከነወለዱ የመክፈያ ጊዜ በአንድ ዓመት እንዲራዘምላቸው ሦስተኛ የደረሰው
ን ኪሳራ የሚያካክስ ገንዘብ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ በአገሪቱ የግንባታ ሂደት ላይ የሚገኙ ከ100 ያላነሱ ሆቴሎች እንደሚገኙ ከእነዚህም ውስጥ እስከ 25 በመቶ የሚገመቱት ዓለም ዐቀፍ ብራንድ ያላቸው የውጪ ሆቴሎች ግንባታ በተለያዩ ችግሮች የተነሳ ተቀዛቅዞል፡፡
በዚህ ስምምነት መሠረት ኢትዮጵያ ውስጥ በሰንሻይን የሚገነቡት ሆቴሎችና ሪዞርቶች የሚተዳደሩት ማሪዮት ኢንተርናሽናል በሚመድባቸው ባለሙያዎች ነው፡፡ በፍራንቻይዝ ስምምነቱ ሦስቱም ሆቴሎች ከሚያተርፉት ትርፍ ሰንሻይን ለማሪዮት ኮሚሽን ይከፍላል፡፡ ለሆቴሉ የሚያስፈልጉትንም ባለሙያዎች የመመደቡ ኃላፊነት የማሪዮት ኢንተርና
ሽናል ነው፡፡ እንዲህ ባለው ስምምነት የሚደረግ ሥራ ከውጭ ለሚመጡ ቱሪስቶች ዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲያስተናግዱ አማራጭ ሆቴሎችን በማቅረብ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ተብሏል፡፡
ጆሃንስበርግ (Johannesburg) የደቡብ አፍሪቃ ትልቁ ከተማ ናት።
ዋናው ሥራቸውን የሚያመርቱ ኩባንያዎች ውጤታማ ሊሆኑ ይችላሉየኢ-ኮሜርስ ድርጣቢያዎች. አንድ ምርት የሚያመርቱ እና የሚያስተዋውቅ ማንኛውም ንግድ:
ነጻ ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ያለ የምዝገባ — ውይይት በአንድነት
በተማሪዎች ምድብ -ሀ የማህበረሰብና ስነሰብ ኮሌጅ፣ ግብርናኮሌጅ፣ ወልቂጤ ካምፓስ ፣ ኮምፒውቲንግ እና ኢንፎርማቲክስና ጤና ኮሌጅ በምድብ -ለ ኢንጂነሪንግ አንድ እና ሁለት፣ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ፣ ህግና የንግድና ምጣኔ ሀብት ኮሌጅ ሆነው ተደልድለዋል፡፡
ሙሉውን ዝርዝር ከተያያዘው ይድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
በዚህ ፡ ልንከማች ፡ ምክንያት ፡ ሆኖናል
ታድያ ህወሃት፣ ደብረጽዮንን ሊቀመንበር አድርጎ ሲመርጠው የአንደበት ዘገምተኝነቱን ጌታቸው ረዳ እንዲሸፍንለት ነበር። የራያው ጌታቸውም ቢሆን የድል አጥቢያ ታጋይ ሆኖ የህወህት ማእከላዊ ኮሚቴ አባል እሆናለሁ ብሎ አስቦት አያውቅም። ክፍት አፉን እና ልቅ ምላሱን ለመጠቀም ኮሚቴ ውስጥ ቢገባም ደብረጽዮን ጋር አብሮ መስ
ራቱን እንደውርደት ቆጥሮታል። ሌላም ችግር አለ። ሰውየው እንደ ቀትር እባብ ያለ ጫት አይኑ አይገለጥም፣ ጥዋት ተነስቶ የጀበና ካልቃመ ምላሱ ይተሳሰራል። ጋዜጣዊ መግለጫዎችን መስጠት ካለበት ደግሞ “አቦ ሚስማር” ወይንም “የአወዳይ” ጫት ቅሞ ሉሉቀቻ ማድረግ የግድ ነው።
„ሰሊም‟ ከሚሇው ቃሌ የመጣ ስም ነው። ሹሊማዊትሰሊማዊት፣ ተባባሪ...
መደበኛ ክፍፍል በኮምፒውተርህ ላይ መኖሩን እንዳይታወቅ ለማድረግ ልንትጠቀምባቸው የምንችላቸው መንገዶች የትኞቹ ናቸው?
የዛሬ ሦስት ዓመት ታህሳስ 10 ቀን 2007 ዓ›ም “ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ፤ የዐመጸኛ አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው (መ.ምሳሌ ም.22፣ ቁ.14)” በሚል አርዕስት ለንባብ ባበቃሁትና በወቅቱ የነበረውን ሁኔታ በገመገምኩበት ጽሁፍ ይህን ከትቤ ነበር፤ “አንድ ሕዝብ በላዩ ላይ ገዢዎች እየተፈራረቁበት ረዘም ላለ ጊዜ በ
አገዛዝ ሥርዓት ሥር ስር ሊቆይ ይችል። ይሁንና ዕድሜ ልክ የገዛ አፋኛ ሥርዓት ግን የለም። ሥርዓቱም እንደ ድርጅት፣ ሹማምንቱም እንደ ሰው የጉብዝና ዕድሜያቸው የተወሰነ ነው። የአፈናን ስልት በመለዋወጥና ሸምቀቆውን በማጥበቅም ዕድሜን ማራዘም የሚቻል ቢመስልም በተቃራኒዉ ውድቀትንም ያፋጥናል። ግፉ እየበረታና የመብት
ጥሰቱም መረን እየለቀቀ በሄደ ቁጥር የሕዝብ ትእግስት ይሟጠጣል። ሕዝብ መቆጣት ከጀመረና ቁጣውም ወደ አደባባይ አመጽ በተቀየረ ጊዜ የግፍ አገዛዝ ወደ መቃብር፣ ግፈኞቹም ወደ ዘብጥያ እንደሚወርዱ እርቀን ሳንሄድ ባለፉት አምስትና አሥርት ዓመታት ውስጥ በአለም የታዩ ሕዝባዊ ነውጦችንና ያስከተሉትን መዘዝ ማጤን በቂ ነው
።” የዚህ ጽሁፍ አላማም የነበረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግ ቀን ይመጣል እያለ አምቆ የያዘው ብሶትና ክፌት ሊፈነዳ ጥቂት ስለቀረው ሥርዓቱ በጊዜ እራሱን ያርቅ፤ ካልሆነ ግን የማይቀረው አመጽ ይነሳል። የሥርዓቱም ፍጻሜ እንዳያምር ይሆናል። የሚል ማሳሰቢያ ጭምር ነበር። ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ነገሮች እያፈጠጡ መጡ። ይ
ህን ጽሁፍ ምሉውን ለማንበብ ከዚህ ገጽ ሥር ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ።[1]
ውቅያኖሶች፦ “ዓሣ ከሚሰገርባቸው ቦታዎች መካከል 85 በመቶ ገደማ የሚሆኑት፣ የዓሣ ብዛታቸው ከመጠን በላይ ተመናምኗል ወይም ጨርሶ ጠፍቷል፤ አንዳንዶቹ ቦታዎች ደግሞ ከደረሰባቸው ጉዳት ገና እያገገሙ ነው።”—ቢቢሲ፣ መስከረም 2012
ንጉሥ ፡ ለወደደው (ሀና ፡ አላዩ) ♪
ሪፖርተር፡- ዲኤፍአይዲ ግን እስካሁን ከአምስት ሚሊዮን ፓውንድ በላይ በየኛ ፕሮግራም ላይ ኢንቨስት ማድረጉን፣ ከዚህ በኋላ እንደማይሳተፍ ያስታወቀው በፕሮግራሙ ብዙም እንደላመነበት በመጥቀስ ነው፡፡ እርስዎ በቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን አማካሪ ቦርድ ውስጥ ተሳታፊ ነበሩ፡፡ በመሆኑም የእንግሊዝ መ
ንግሥት እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች ውስጥ ያለውን ፍላጎት ማወቅዎ የሚጠበቅ ነው፡፡ ነገር ግን በውሳኔያቸው ለየኛ ፕሮግራም የሚሰጡትን ድጋፍ ማቋረጣቸው ግድ ሆኗል፡፡
ከተወሰኑ ሳምንታት በፊት ብ/ጄንራል አሳምነው ፅጌ ስለ አማራ መደራጀት ወቅታዊነት እና አስፈላጊነት የተናገሩትን ከዚህ ላይ ያዳምጡ
ሊቀ ጳጳስ ቤርናዲቶ አውዛ በማከል ቤተክርስቲያን በሰዎች ላይ የሚደርስ ሕገ ወጥ የሰው ልጅ ዝውውር ለማስቆም ትኩረት ሰጥታበት በመሥራት ላይ መሆኗን ገልጸው ወጣቶችም ይህን አሰቃቂ ድርጊት ለማስወገድ ድርፍረትን የተላበሰ ጥረት እንዲያደርጉ አሳስበዋል። ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን አስመልክቶ በተባበበሩት ሕንጻ በተካሄደ
ው ስብሰባ ላይ ትናንት ተገኝተው ድምጻቸውን ያሰሙት፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቅድስት መንበር ቋሚ ታዛቢ የሆኑት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ቤርናዲቶ አውዛ፣ በወንጀሉ ምክንያት በሰዎች ላይ በሚደርሱ ችግሮች ብቻ ማትኮር ሳይሆን የወንጀሉ መሠረትን፣ ኤኮኖሚያዊ ይዘታቸውንም ለይቶ ማወቅ እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል።