text
stringlengths
0
200
ዋናውን ነጥብ ቆርጬ ልተርጉመው፤- አንዲህ ይላል “ባንዴራችን የኢትዮጵያ፤ ሃይማኖታችን የአፄ ዮሐንስ፤ የትግራይ ሕዝብ ወያኔን ተከተል፤ የገረብ መንግሥትን ተቀበል፡…” እያሉ አዋጅ አወጁ። የመቀሌ ከተማ ሕዝብም በመሰብሰብ ደስታውን በእልልታ ገለጸ። ይላል። አዋጁ ላይ የሚነበበው “ንጉሳችን ሃይለማርያም ረዳ” “ገዢያች
ን እየሱስ ክርስቶስ” እና “ሃይማኖታችን የአፄ ዮሐንስ” የሚለው ስትመለከቱት። እስላሙን እና ሃይመኖት የሌለው ወይንም የመሳሰሉት አማኞችን የሚጻረር እና ኦርቶዶክሳዊ ሃይሞኖት በሌሎች ላይ በመጫን በአዋጅ አግላይ አዋጅ አውጀዋል። በግጥሙ መሰረት “ ሃይለማርያም ንኡስየ፤ ሎሚ ሽፍታ ልዓመታ ንጉስየ” (ጎልማሳው ሃይለማ
ርያም ዛሬ ሽፍታ ቢሆንም፤ ለከርሞ ግን ንጉሳችን ነው)። በዚህ መሰረት ኦርቶዶክሳዊው ሃይለማርያም ረዳ ንጉሥ ሲሆኑ “ገዢያችን እየሱስ ክርስቶስ” እና “ሃይማኖታችን የአፄ ዮሐንስ” የሚለው በቀዳማይ ወያኔ አዋጅ መሰረት የትግራይ ሕዝብ ሃይማኖት (ምናልባትም ከቻሉ የኢትዮጵያ) ክርስትያናዊ ሃይማኖት የሚከተለው የቀዳማይ
ወያነ ቡድን የትግራይ ሕዝብ ሃይማኖት እንዲሆን ታውጆ ነበር። ለዚህም ወያኔንን ተከተል ብለውታል። ይህ ጉድ እየሸፈኑ ሃይለስላሴ ወይንም ምንሊክ ወይንም ደርግ አንድ ሃይማኖት፤ አንድ አገር፤ አንድ ቋንቋ …….ወዘተ እያሉ ሲጨቁኑን ነበር እያለ የሚዋሹት ውሸት “የእኛ የትግሬዎችንም ጉዳችንን አንድታዩት ብየ ነው ይህን
ን ማስረጃ” ያቀረብኩላችሁ።
የውጥኑ መነሻና መድረሻው የደረሳቸው አባዱላ በኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ግምገማ የሙስና ጉዳይ ከመነሳቱ በፊት አስቀድመው ሃጢያታቸውን ተናዘዙ። “ይህንን ቤት ይዤ ለመታገል አይመቸኝም” በማለት ጥይት እንዳይበሳው አድርገው ወዳጆቻቸውና “ተጠቃሚዎች” የገነቡላቸውን ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ካርታና የባንክ እዳ ለድርጅቱ አበረከ
ቱ። ሌሎቹም ያላቸውን እንዲያስረክቡ ሲጠየቁ ጁነዲን አዳማ ያላቸውን አንድ ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ እሰጣለሁ አሉ። አዲስ አበባና ለገጣፎ ስላላቸው ህንጻ ዝምታ መምረጣቸውም ይፋ ሆነ። እነ ሽፈራው ጃርሶ፣ ግርማ ብሩ ግን የመንግስት ቤት ውስጥ እየኖሩ በዶላር የሚያከራዩትን ቤት ለማስረከብ ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ።
አቤት ቅሌት! _ በናይጄሪያው ብሔራዊ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የታጠቁ ወሮበሎች ገብተው ባለሥልጣናቱን አተረማመሷቸው
_ ሕንጻ _ የአየር ንብረት _ ጨለማ _ ፀሐይ
ጥቃት የሚፈፀምብን በጅምላ ስለሆነ ለመከላከል በጋራ የምናደርገው እንቅስቃሴ ወሳኝ ነው። ሁላችንም የተሳተፍንበት ሲሆን ከደህንነት አኳያም በጣም ተመራጭ ነበር። በጋራ እንድ እርምጃ እንዳንወስድ ያደረገን ምን ማድረግ እንዳለብን በተናጠል በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ሳናስብበት ቀርተን አይደለም። ስለምንጠባበቅ ነው።
በዛሬ በሁለተኛ መልዕክትም ቅዱስ ሓዋርያው ጴጥሮስ የልባችን ገዢ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እንጂ እኛ መሆን እንደሌለብን ይነግረናል። ምክንያቱም እኛ የዓለም ንጉስ የሆነው የክርስቶስ ኣምባሳደሮች ነን ካልን በልባችን የምንይዘውና ለሌሎችም የምናስተላልፈው የእኛ የሆነውን ነገር ሳይሆን ከእርሱ ከጌታችን እየሱስ ከርስቶስ
የተቀበልነውን ሊሆን ይገባል። በእርግጥም ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ ንጹህና መልካም ሕሊና እንዲኖረን ይገባል። ምናልባትም መልካም በማድረጋችንና የክርስቶስ ተገዢ በመሆናችን ብዙ መከራ ሊደርስብን እንድሚችል ቅዱስ ሓዋርያው ጴጥሮስ በመልዕክቱ ይገልፃል ነገር ግን በ1ኛ ጴጥ 2፡ 19-20 ላይ እንድምናገኘው መልካም በ
ማድረጋችን መከራ ቢደርስብን ይህ ከእግዚኣብሔር ዘንድ ብዙ ጸጋና በረከትን ያስገኝልናል። ጌታችን እየሱስ ከርስቶስ ራሱ ለዚህ ዓይነተኛ ምሳሌኣችን ነው መልካም በማድረጉ ተሰቃየ መልካም በማድረጉ ተሰቀለ መልካም በማድረጉ ሞተ መልካም በማድረጉ ተቀበረ እግዚኣብሔር ኣምላክ ግን ከሙታን ኣስነሳው በቀኙም ኣስቀመጠው ከሥም
ሁሉ የሚበልጠውንም ሥም ሰጠው። እኛም ክርስቲያኖች ሁላችን ይህ ሞቶ በተነሳው ክርስቶስ ኣማካኝነት ልክ በኖህ መርከብ ተሳፍረው ከዘለዓለማዊ ጥፋት አንደዳኑት ሁሉ እንድናለን የዘለዓለማዊ ሕይወትም ትቋዳሾች እንሆናለን።
እንደ አብዛኛው ወጣት ወቅታዊ ጉዳዮችን እከታተል ነበር፡፡ በተለይ ከ1992 ዓ.ም በኋላ የነበሩ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ለየት ያለ መልክ ነበራቸው፡፡ እኔም ነፍስ አውቄ መጠየቅ ስጀምር እንደ አጋጣሚ የ1996 እና 1997 ዓ.ም ተከታትለው የመጡ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ነበሩ፡፡ ህብረት እና ቅንጅት መንግስት ሊሆኑ የ
ሚያስችላቸውን እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ነበር፡፡ ያኔ እኔ፣ አሁን የካቲት 12 የተባለው በቀድሞ ስሙ መነን ነበር የምማረው። ተማሪ በነበርኩበት ወቅት ነው የቅንጅትንና የህብረትን እንቅስቃሴ እከታተል የነበረው፡፡ በቤት ውስጥም ጥሩ ግንዛቤ ስለነበራቸው እነ ጦቢያን የመሳሰሉ መፅሄቶች ይመጡ ነበር፡፡ እነሱን በስፋት የማንበ
ብ ዕድሉ ነበረኝ፡፡ በዚህ ሁኔታ ገና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ፖለቲካውን ለመረዳት ጥረት አደርግ ነበር፡፡ በኋላም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኜ 97 ላይ የቅንጅትና የህብረትን የምረጡን ቅስቀሳ ከጓደኞቼ ጋር ሆኜ አግዝ ነበር፡፡ ከዚያም የአንድነት መመስረት ሲመጣ ዩኒቨርሲቲ ሆኜ በቅርበት እከታተል ነበር፡፡ እደግፍም
ነበር፡፡ በኋላ በ2004 ዓ.ም አካባቢ ሰማያዊን ለመመስረት ሲጠነሰስም ሁኔታውን ሳይ መስራቾቹ ወጣቶች ናቸው፤ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ ሳይሆን እንደ የነፃነት ታጋዮች ነበር የሚንቀሳቀሱት፤ በሚያዘጋጁት ሰላማዊ ሰልፍ እሳተፍ ነበር፡፡ በኋላ ኢ/ር ይልቃል የተወሰኑ ልጆችን አነጋግሮን ወደ ፓርቲው እንድንገባ፣ ከዚያም ወደ
አመራርነቱ እንድንመጣ አድርጎናል፡፡ በወቅቱ ለመብትና ለነፃነት ነበር የምንታገለው እንጂ ለፖለቲካ ትግል አልነበረም፡፡ በዚህ መልኩ ነው 2005 ዓ.ም ላይ ፓርቲውን የተቀላቀልኩት፡፡
ወይዘሮ ፀሐይ እንደሚሉት፤ «ኢትዮጵያ ጥብቅ ቦታዎቹን በማስመዝገባ ወደፊት ለሚገኝ ሀብት ተጠቃሚ አትሆንም» የሚለው ሥጋት መሰረት የለውም። ምክንያቱም የዚህ አይነቱ ሥጋት ቦታዎቹ ላይ ያለውን ስነ ምህዳር እስካልጎዳ ድረስ ሀብቱን አውጥታ አትጠቀምም የሚል መከራከሪያ አያስነሳም። ዋናው ጉዳይ የአካባቢዎቹን ተፈጥሮአዊ
ባህሪ እንዳይጠፋ እና ለሰው ልጆች ያለውን ጥቅም ማስቀጠል በመሆኑ ማዕድንም ሆነ ሌላ የተፈጥሮ ሀብት አውጥቶ መጠቀም የሚከለክል ሕግ የለም። ነገር ግን ኢትዮጵያም ከቦታው የምታገኘው ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ስትወስድ ለቦታውም እንክብካቤ አስፈላጊው ጥበቃ በተጓዳኝ እንዲደረግ ደግሞ ዩኔስኮም ክትትል ሊያደርግ ይችላል። በመሆኑ
ም ወደፊት ኢትዮጵያ ጥብቅ ቦታዎቹ ላይ የተፈጥሮ ሀብቶቿን ለመጠቀም እክል ይገጥማታል ብሎ መደምደም አያስፈልግም።
ኅዳር 2014 _ ደስተኛ ለመሆን የሚያስፈልጉ ነገሮች
G / g በላቲን አልፋቤት ሰባተኛው ፊደል ነው።
የእኛን ኑሮ ለማሸነፍ በሚል እግዚአብሄርን ችላ ማለት እግዚአብሄር የማይቀበለው ሰንካላ ምክኒያት ነው፡፡ ኑሮህን ለማሸነፍ የምረዳን እኔን ፈልገኝ ነው የሚለው እግዚአብሄር፡፡ ሌላ የምንፈልገውን ትተን እግዚአበሄርን ስንፈልግ ሌሎች ፍላጎቶቻችን ይሟላሉ፡፡ እግዚአብሄርን መፈለግ ትተን ሌሎች ነገሮችን ስንፈልግ የህይወት
አላማችን እንጎድላለን፡፡
ህጻናት ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ይምጡ
ዋሊያዎቹ በፊፋ ደረጃ ወደ 145ኛ ወረዱ
ማህበረ ቅዱሳንን ነው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ወይ ይች ጉድ. . . ሰውን ሁሉ አተራመሰችው አይደል፡፡
በተያያዘ ዜና÷ የውይይት መርሐ ግብሩን እንደ ስጋት ከሚመለከቱ አካላት እንደኾነ የተጠረጠረ ዛቻና ማስፈራሪያ በሀገረ ስብከቱ የሰንበት ት/ቤት አንድነት አመራሮች ላይ እየተፈጸመ እንዳለ ተጠቁሟል፡፡ በዕለቱ ውይይቱን ሲመሩ የነበሩት የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሊቀ መንበር ቀሲስ ኄኖክ ዐሥራት ዛቻና ማስፈ
ራሪያው ከደረሰባቸው አመራሮች አንዱ እንደኾኑ የጠቆሙት ምንጮቹ፣ ‹‹መንግሥት ከኛ ጋራ ነው፤ ቀባሪ ታጣለኽ፤ አንተን ለማጥፋት ጥቂት ገንዘብ ይበቃናል›› የሚሉ ግለሰቦች ለተከታታይ ቀናት በስልክ ዛቻና ማስፈራሪያ እንዳደረሱባቸው ገልጸዋል፡፡
የአመራር ብቃትን ማጎልበት ለጽንስና ማህጸን ሐኪሙ እጅግ ጠቃሚ በመሆኑና በስራ ላይ ያሉ ጉድለቶችን ለማስተካከል የሚረዳ በመሆኑ ባለሙያዎቹ በተወሰኑ ጊዜያት ስልጠና እንዲወስዱ እየተደረገ ነው፡፡ Transformational leadership በሚል የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ባለ ሙያዎች መሰልጠናቸው በተለይም በተለያዩ ዩ
ኒቨርሲቲዎች ውስጥ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ሙያን በማስተማር ላይ ለሚገኙት እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡
ቀይ ሽንኩርት ለጸጉር እድገት ያለውን ጠቀሜታ ያውቃሉ?
በጠቅላላው ከቁም እንስሳት የወጪ ንግድ የተገኘው የስድስት ወራት ገቢ 38 ሚሊዮን ዶላር ላይ ተወነስኗል፡፡ ይሁንና የዳልጋ ከብት፣ በግና ፍየል፣ ግመልና የዶሮ ጫጩቶችን ወደ ውጭ በመላክ ይገኛል ተብሎ ይጠበቅ የነበረው ገቢ 200 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ቢሆንም፣ በአፈጻጸሙ ግን 38 ሚሊዮን ዶላር ላይ ተወስኗል፡፡ ይህ
እንግዲህ ከግመል ብቻ እንደሚገኝ ይጠበቅ የነበረ የገቢ መጠን ነው፡፡ ምንም እንኳ ሪፖርቱ ከሥጋ ኤክስፖርት የተገኘውን የወጪ ንግድ ገቢ ባያመላክትም፣ ከ81 ሺሕ ቶን ሥጋና 251 ቶን ተረፈ ሥጋ የምርመራ ሰርቲፊኬት ተሰጥቶት ለውጭ ገበያ መቅረቡ ተጠቅሷል፡፡
የግል ጄት አየር ቻርተር በረራ በአንኮሬጅ, Fairbanks, Juneau, ኤኬ አቅራቢያ እኔ
ር.ቃ.ጳ. ፍራንቸስኮ፡ “ጠንካራ በሆነው በእግዚኣብሔርፍ ኃያል መተማመናችንን እንቀጥል” ማለታቸው ተገለጸ።
20) ብ11 ኒሳን ኣብ ቤተ መቕደስ ከለዉ ኸኣ፡ ናይ ሓቂ መንነቱ ንምግላጽ፡ “ብዛዕባ ክርስቶስ እንታይ ይመስለኩም፧ ወዲ መንከ እዩ፧” ኢሉ ሓተቶም። (ማቴዎስ 22:
የጥቅምት መድኃኒ ዓለም ክብረ በዓል በዋዜማው ቅዳሜ ጥቅምት ፳፮ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. (5 November 2016) ከምሽቱ ፬ ሰዓት ጀምሮ በመንፈሳዊ መርሃ ግብርና በሌሊት ማህሌት ጸሎት በማድረስ ሲከበር አድሮ በእለቱ ከ እሁድ ጥቅምት ፳፯ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም.. (6 November 2016) ከጥዋቱ ፪ ሰዓት ጀምሮ በኪዳን
ጸሎትና በቅዳሴ እንደዚሁም ታቦታትን በማንገስ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል ።
ከጨዋታዉ በሁዋላ ..አሁንም ኮርቻለሁ የሚል አስተያየት ነዉ የጻፈዉ፤የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ለጌድዮን ፈጣን ምላሽ ሰጡ፤እንዲህም ብለዉ ከተቡለት፤
ለመኖሪያ ቤትዎ መሻሻል የ 9 የሠረቀት እቃዎች ፕሮጀክት
ማንቸስተር ሲቲ ኣብ ኤፍ ኤ ካፕ ብዊጋን ስዕርት ገጢምዋ'ዩ። ኣብዚ ሰሙን ምስ ኣርሰናል ኣብ እትገብርኦ ግጥም ዋንጫ መን ዓተረ ክትዕወት'ዶ ትኸውን?
ሥራ አስኪያጁ፣ “ለታማሚ ልጃቸው ማሳከሚያ” በሚል ገንዘብ በማሰባሰብ ላይ እንደነበሩ መዘገቡ የሚታወስ ሲኾን፤ ከእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ብቻ ግማሽ ሚሊዮን ብር በገዳሙ አስተዳደር ኮሚቴ እንዲሰጣቸው ቢወሰንም፤ የገዳሙ ሒሳብ ሹም ክፍያውን አልፈጽምም በማለታቸው ውዝግብ ተፈጥሮ እንደነበር ይታወቃል፡፡
“መቃብሬ እንደ ሙሴ አይታወቅም” ቀይ ብስል ብላቴና ለሀገሩ ባዕድ በሆነ ቋንቋ፣ በሚያሳዝን ቅላጼ ተማጽኖውን ያቀርባል፡፡ ሥፍራው የሸገር የንግድ መናገሻ፣ በሰው ጫካ ከተወረረው መርካቶ፣ ከአንድ ህንዳዊ ባለጠጋ ሱቅ ደጃፍ ላይ ነበር። ምስኪኑ ብላቴና በቀዬው ናፍቆት እየተንገበገበ፣ የልጅ ገጽታውን ጣምራ ጣምራ ሆነው…
አምልጦ የወጣ! በኢትዮጵያ እስርቤት እንዴት እስረኞች ቶርቸር እንደሚደረጉ ይመልከቱ:
ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በየደረጃው ህዝቡ ሲነሳቸው የነበሩ ፈጣን ምላሽ የሚሹ ጉዳዮች አፋጣኝ መፍትሔ እንደሚሰጣቸው የደመደመ ሲሆን በተለይ የወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ፣ የአገልግሎት አሰጣጥ፣ ከፍትሕ አካላት ጋር ተያይዘው የሚስተዋሉ ችግሮች እንዲሁም ከወሰን ማካለል ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ለመፍታት ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ
ም በላይ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ልዩ ትኩረት ተሰጥቷቸው መፈታት እንዳለባቸው አፅንኦት ሰጥቶበታል።
ማይክል፦ ለሰው ልጅ ልታቀርብለት የምትችለው አንዳች ዓይነት ምትሃታዊ ተለዋጭ መፍትሔ በእጅህ እንዳለህ ሆነህ ነው የምትናገረው።
23_75_ባዘንንላቸውና ከጉዳትም በእነርሱ ያለውን ባነሳንላቸው ኖሮ በጥመታቸው ውስጥ
እኔማ በጣም ስለመመረኝ በእግሬ ልጀምረው ነው፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ከፍተኛ የባንክ ብድር, ሰፊ የቀረጥ ነፃ መብት, የግብር ቅነሳ, የሥልጠናና የተቋማዊ አቅም ግንባታ ድጋፎችና ሌሎች ሁኔታዎች ይመቻቹላቸዋል:
በልዮ የአሳሳል ጥበቡ ከሚታወቀው ከአርቲስት ወሰኔ ኮስሮፍ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ - ጠጅ ለምንድን ነው ቢጫ ሆኖ የቀረው? ለምን ሰማያዊ አይሆንም? - ልጆችህ ላይ አገራችሁ ይሄ ነው...
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ትምህርት አቆሙ
የትግራይ ወጣቶች እስር ቤት የሉም። የአማራና የኦሮሞ ወጣቶች ግን በየማጎሪያ እስር ቤቶች ናቸው። የትግራይ ወጣቶች ከሌሎች አንጻር ለስደት የሚዳርግ ፖለቲካዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ(?) ጫና የለባቸውም። በተለይ በፖለቲካው ምክንያት ሀገሩን ጥሎ የሚሰደድ የትግራይ ወጣት ይኖራል ተብሎ አይታሰብም። የአረና ወጣቶች ምናልባት
የሚደርስባቸው ጫና ሊኖር ይችላል። ይህ ግን ከሌላው አንጻር ከቁጥርም የሚገባ አይደለም። የትግራይ ወጣት በተሻለ የትምህርት ስርዓትና ጥራቱን በጠበቀ ትምህርት ቤት ተምሮ ወደ ውጭ የትምህርት እድል አግኝቶ እንዲሄድ እድሉ ይመቻችለታል።
በአብና በወልድ በመንፈስ ቅዱስም እናምናለን ነቢያት ይወለዳል ብለው የሰበኩልን ከማርያም የተወለደው እኛን በመውደዱ ወደ እኛ መጣ፡፡ ሕግንም ይፈጸም ዘንድ በዮርዳኖስ ተጠመቀ በግልጥ ታየ፡፡
የዚህ ግጥም ጸሃፊ ራሱን ገልጾ ይናገራል ወይንም ያሳውቃል ብለህ ነው ? እኔ አይመስለኝም :
300 ወታደራዊ አመፅ ለማስነሳት የሚደረግ አድማ ወይም መተባበር
በህክምና ስህተት ምክኒያት ለ13 አመታት ራሱን ስቶ በሆስፒታል አልጋ ላይ የሚገኘውን ብላቴና መሀመድ አብዱል አዚዝ ጉዳይ ዛሬም መፍትሄ አልባ ሆኖ ቀጥሏል። ሆስፒታሉ በህጻኑ ወላጆች አዲስ ክስ…
የመጀመሪያዎቹ የቴሌግራፍ ኦፕሬተሮች፣ የሞርስን ሰረዞችና ነጥቦች በድምፅ መለየት ስለቻሉ የኮዶቹን መጻፊያ ጥቅል ወረቀት መጠቀም ተው፡፡ ከ30 ዓመታት ጥቂት ዘግየት ብሎ፣ አሌክሳንደር ግራሃም ቤል፤ ቴሌግራፍን አሻሽሎ በዘመናዊው ኅብረተሰብ ውስጥ የተለመደውን ቴሌፎን ይዞ ብቅ አለ፡፡ ከመቶ ዓመት በላይ የዘለቁ ማሻሻያ
ዎች ኢንተርኔትን ጨምሮ ሁሉንም ዓይነት ከፍተኛ ፍጥነት ያላቸውን መገናኛዎች አስገኙ፡፡ በዚህ ዓይነት ቴሌግራፍ፣ ከየትኛውም ፈጠራ በበለጠ መልኩ፣ ዓለምን ወደ ትንሽ መንደርነት አጠበባት፡፡
በሳውዲ ያለው የሀገሬ ኢምባሲ ቦንድ ካልገዛችሁ ቦንቡ ይፈንዳባችሁ አይነት ሀሳብ አለው። እጅግ ያሳዝናል!
"የፎቶው ባለመብት, Sasha የምስሉ መግለጫ, ሃሪ ግሪንዴል ማቲያስ በ1923 ገዳይ ጨረር እየተባለ የሚታወቀውን የፈጠረ ነበር፤ ነገር ግን የፈጠራ ስራውን የብሪታኒያ መንግስት እንዲገዛው ማሳመን አልቻለም። ይህንኑ ሃሳብ ለሬዲዮ ጣቢያ ምርምር ሰራተኛው ሮበርት ዋትሰን ዋት እንደዋዛ ሹክ አሉት። ዋትም ለስራ ባልደረባ
ው ስኪፕ ዊልኪንስ የሒሳብ ቀመር ጥያቄ አቀረበለት። ""ምናልባት፣እንደው ምናልባት ከመሬት 1 ኪሎ ሜትር ከፍ ብሎ በ37 ዲግሪ ሴንትግሬድ የሚሞቅ 4 ሊትር ያህል ውሃ ቢኖርህና አንተ ግን በ 40.5 ዲግሪ ሴንትግሬድ ያህል ማፍላት ብትፈልግ ከ 5 ኪሎ ሜትር ላይ ምን ያህል የሬዲዮ ፍሪኬዌንሲ ያስፈልግሃል?"" ነበር ጥ
ያቄው። መልካም አጋጣሚ ስኪፕ ዊልኪንስ ሞኝ አልነበረም። 4 ሊትር ውሃ በአንድ ጎልማሳ ውስጥ ያለ የደም መጠን ያህል መሆኑን ያውቃል። 37 ዲግሪ ሴንትግሬድ ደግሞ የአንድ ጤናማ ሰው የሙቀት መጠን ነው። 40.5 ደግሞ ህይወትን ሊያሳጣ ወይም ራሳችንን እንድንስት ማድረግ የሚችል የሙቀት መጠን ነው። በአውሮፕላን አብራሪ
ው ክፍል ቢኖሩም ሁኔታው ተመሳሳይ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ዊልኪንስ እና ዋትሰን ዋት ተግባብተዋል፤ ወዲያውም በጣም ብዙ ኃይል ይወስዳል በማለት ገዳይ ጨረሩ ተስፋ እንደሌለው ተስማሙ። ነገር ግን ሌላ መልካም እድል ታይቷቸዋል። የጦር ሚኒስቴሩ በእርግጠኝነት በዚህ ምርምር ላይ ሊያውለው የሚችለው ገንዘብ እንዳለው ያውቃ
ሉ። ዋትሰን ዋት እና ዊልኪንስ ሌላ ገንዘቡን የሚያወጡበት መንገድ ይጠቁሙ ይሆን?"
''አጋር'' ድርጅቶችም ከሲቪል ኮሌጅ በተመረቁ ጥቂት መሪዎቹ ጧት ማታ ኪራይ ሰብሳቢ፣ ጥልቅ ተሃድሶ፣ ብለው የሚደሰኩሩት እምበለ ምክንያት አይደለም። እነ አብዲ ኤሊ የመፈክር ጋጋታ አላስፈለጋቸውም። ልዩ ኃይል በማሰማራት በሕወሓት የተሰጣቸውን ግዳጅ በሚገባ ተወጡት። ከጦር ሜዳ አብረው የመጡት እንደ አፋር ክልል መን
ጁሶች (የልጅ ወታደሮች) የሲቪል ኮሌጅ ካድሬነት ኮርስ አላስፈለጋቸውም። በክልላቸው ላይ በላይ መመሪያ ይዥጎዶጎድላቸው። ትናንትም፣ ዛሬም። ምክንያቱ ከሕወሕት ጋር የነበራቸው እትብት አልተቆረጠምና። አንዳንድ ካድሬዎች ታማኝነታቸው ወደ አዲሱ አመራርና ባለተራው ብሔራዊ ድርጅት ለማሸጋገር እየሞከሩ ነው።ገሚሶቹ እየተንገ
ላቱ ናቸው። እንደከላይ የተጠቀሰው ፈጣሪያቸው የተሰወረባቸው አመልዕክት ፈጣሪያቸውን ለመክዳት እያኮበኮቡ ነው። መቼም ከእነሱ መሓልም ''ንቁም በባህላዊነ እስከ ንረክቦ ለፈጣሪነ (አምላካችን እስከምንገናኝ በእምነታችን ጸንተን እንኑር)'' ብሎ የቅዱስ ገብርኤል ሚና የሚጫወት እምነት ጠንካራ አይጠፋም። ሕወሕት አሁንም
አፈር ልሶ ይነሳል ብሎ ትንሴውን የሚጠባበቅ። በእዚህ ግንባር የአፋር ክልል መሪዎች አቋም ጠንካራነታቸውን ሳያሳዩ አይቀሩም ተብሎ ይተነበያል።
ወንጌልኔት በኢንተርኔት ዓለም የተከማቸውን ሰፊውን እና ውዱን የሀ/አበሻ ማህበረሰብ የሚያገለግል ዝነኛ፣ተወዳጅ እና እጅጉን ጠቃሚ ዌብሳይት ነው።መዝሙሮችን ፣ስብከቶችን፣ የቤተስኪያን እና የክርስቲያን ድርጅቶችን እና አገልግሎቶችን ማስታወቂያዎች ያቀርባል።እኛም የምንችል በምንችለው ሁሉ አገልግሎቱን እንደግፍ።
በቅርቡ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ይጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል:
አይሪስ ቲ-6A Texan ዳግማዊ FSX እና P3D
25 እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
ስለዚህም ወንዶች ገንዘባቸውንና ኃብታቸውን ተማምነው ሴቶችን ለማጥመድ የሚያደርጉትን ጥረት እና ወጪዎችን መሸፈናቸውን በመተው እኛ ሴቶች የራሳችንን ወጪ መቻል እንዳለብን እንድናስብ ቢያደርጉ፤ ሴቶች ደግሞ ‹እቤት ከመዋል› ብለን ብቻ መሥራታችንን ትተን ገቢያችን ወጪያችንን እንዲችልልን የተቻለንን ሁሉ ጥረት ብናደርግ፣
ፍላጎታችንን ከገቢያችን ጋር ብናመጣጥነው እና ዓላማ ኖሮን ለምንመሠርተው/ለመሠረትነው ኑሮ በኢኮኖሚ ረገድ ጉልህ አስተዋፅኦ ማድረግ ብንጀምር እንዲሁም የራሳችን የሆነ አቋም ቢኖረን ወደፊት ብዙ ለውጦችን እናያለን ብዬ አምናለሁ፡፡ የአሁን ዘመን ወጣት ሴትና ወንዶች የመጪው ትውልድ ወሳኝ የማኅበረሰብ ክፍሎች ነንና፡፡
በሲዳማ የሚገኙ ቡና አምራች አርሶ አደሮች ወቅታዊ መረጃ ማግኘት የሚያስችላቸው ...
ምክንያቱም ወያኔ ህወሃት ከትግራይ አይወጣም ነበር:
ሁላችንም ትህትናን የማጣት መጥፎ ጎን ይኖረናል በትዳር ግንኙነት ውስጥ ስንሆን ደግሞ ይህ ችግራችን ወጥቶ ለመታየት ይፈጥናል፡፡ ስኬታማ ትዳርን ለመገንባት በጣም ወሳኝ ከሚባሉ ነገሮች አንዱ ፍጹም አለመሆንን መቀበል ነው፡፡ ሰው በመሆናችን ጥፋት እንሰራለን ፤ትልቁና ዋናው ነገር ግን ለጥፋታችን ይቅርታ ለመጠየቅ ወደ
ኋላ አለማለታችን ነው፡፡ ከትዳር አጋርዎ ጋር ባለዎት ግንኙነት የበላይነት የሚስማዎት ወይም ይህ የሚያንፀባርቁ ከሆነ ግንኙነታችሁ በጥሩ ሁኔታ ወደፊት ሊገፋ እንደማይችል ከወዲሁ ይወቁት፡፡ በዚህ ሁኔታ ከራሰዎጋር ትግል ውስጥ ገብተው ከሆነ እስቲ ይህችን ቀላል ልምምድ ይሞክሯት፡- እርሳስ ያንሱና የትዳር አጋርዎ ከእር
ስዎ በላይ እና ጥሩ አድርጎ ሊሰራቸው ወይም ልትሰራቸው የሚችሉ 3 ነገሮችን ይፃፉ፡፡ ይህ ቀላል ልምምድ ዘላቂ መፍትሄ ሊሰጥዎት ይችላል እና አሁኑኑ ይሞክሩት፡፡ እንደ አስፈላጊነቱም ይደጋግሙት፡፡
ምነው ዝምታን መረጥክ ቤተክርስቲያን እንዲህ አጣብቂኝ ውስጥ ገብታ? አንተን ለዚህ ዝና እና ሃብት ያበቃችህ ቤተክርስቲያን እንጂ መንግስት አይደለም። ደግሞ በገሃድ መንግስትን መደገፍም ይቻላል። አቋምህን ግን በግልጽ ብታሳውቅ ጥሩ ነው።
በወንዶች በተደረገው የ5000 ሜትር ውድድር ሰለሞን ባረጋ 13 ደቂቃ ከ4 ሰከንድ ከ5 ማይክሮሰከንድ በመግባት አሸንፏል፡፡
ካሁን ኋላም በጎ በጎ ነገር ሊያደርግልኝ ይችላል።
በባህረ ሰላጤው የተከሰተው ችግር በአፍሪካ ቀንድ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ስለሚፈጥር የኢትዮጵያ መንግስት የአካባቢው ችግር በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ የጸና አቋም እንዳለውና በኩዌቱ ኤሚር አልሳባህ የተጀመረውን ጥረት እንደምትደግፍ ሚኒስትር ዴኤታዋ ገልጸውላቸዋል ብለዋል።የሶማሊያ መንግስት ሰላምን ለማስፈን እያደረገ ያለው
ን ጥረት መደገፍ እንደሚገባና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የአገሪቷ የጸጥታና ኢኮኖሚ መዋቅሮች እንዲጠናከሩ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባም ኢትዮጵያ ገልጻለች ብለዋል።
"- ""መንግስት የኤሌክትሪክ ሃይል ሸጦ በ9 ወር 35 ሚሊዮን ዶላር ሲያገኝ በሃገር ቤት መብራት አጥፍቶ ኢንዱስትሪውን በ6 ወር 40 ሚሊዮን ዶላር አክስሯል:"
ታክሲያችን ሞልታ እየተንቀሳቀሰች ነው። ጎልማሳው ይቀደዳል። አንድ የሚያውቀው የሞባይል ስልክ ጠጋኝ አግኝቶ ወደ መጨረሻ ወንበር ተንጠራርቶ በመዞር፣ ‹‹ኧረ በፈጠረህ ይኼን ስልክ አንድ በልልኝ፤›› ይለዋል። ቴክኒሺያኑ ‹‹ምን ሆነ ደግሞ? 12 ሺሕ ብር መገዛቱን ረስቶ በወር ከምናምኑ ተበላሸ?›› በነገር ሊወጋው ያሰ
በ ይመስላል ዋጋውን ያሰላበት። ከፊታችን መካከለኛው ወንበር ላይ የተቀመጡት ወይዘሮ፣ ‹‹ህም 12 ሺሕ ብር?›› ሲሉ ጆሮአችን ይቀልባል። ወሬ አነፍናፊነቴን እንዳላጋልጥ ሌላ ሌላ ላስተውል ስሞክር ደግሞ፣ ‘ኩራት ራታችን ባይሆን ኖሮ እንደ ዳይኖሰር በጠፋን ነበር’ የሚል ጥቅስ አነባለሁ። ጥጋ ጥጉ ሁሉ በነገር ድር መ
ተብተቡ ብሶም አይደል? ‹‹ምን ይሆናል ‘ኢቢሲ’ ሰለቸኝ ብዬ የ‘ቢቢሲና የአልጄዚራ’ ዜና በሞባይል እንዲደርሰኝ ባደርግ የባሰ ሆነብኝ እኮ። እንዴ የጠገበ ድብድብ የተራበ ድብድብ! ከሶማሊያ እስከ የመን የጦር ዜና ብቻ? ምነው ይኼን ያህል ባንለማም ለማን፣ ገና ብዙ ቢቀረንም አደግን የሚሉን የመልካም ምኞት ቅዠት አይ
ሻልም እንዴ?›› ሲለው ጎልማሳው ወጣቱ ሳቀ።
የበርካቶች ሕይወት በጠፋበት የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ በአካል ከነበሩ ጋዜጠኞች ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ VOA Amharic (October 3, 2016)
መጋቢት 19 ፣ 1953 ዓ.ም የሞት ፍርድ ከተወሰነባቸው በኋላ የተናገሩት ንግግር እናንት ዳኞች የበየናችሁብኝን የሞት ፍርድ ያለ ይግባኝ ተቀብያለሁ፡፡ ይግባኝ ብየ ጉዳየን የሚመለከትልኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢሆን ኖሮ ይግባኝ ማለት በፈለግሁ ነበር…
​የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ ዳሰሳ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከነማ /የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ/ – ኢትዮአዲስስፖርት _ Ethioaddissport
"ስለ ""ስለ መተው መሰናክል"" የሚሸከሙት ስለ ጽሑፉ መጀመሪያ ላይ ስንናገር ነው. እነዚህ ሁከት, ያልተሳካ የሲጋራ መቆራረጥ ወቅት, ከዚያ በኋላ እንደገና ማጨስ እንጀምራለን, ሌላ ዓይነት ያልተሳካ ሙከራ መፈራረስ ግን እያደገ ነው."