text
stringlengths
0
200
አንዳንዶች መንግሥት በላይኛው አስፈጻሚ ላይ እየወሰደ ያለውን ርምጃ ከህዝብ ጋር ቀን ከቀን የሚያገናኙ የታችኛው አስፈጻሚ ድረስ ሊያወርደው ይገባዋል ሲሉ ይደመጣሉ። በእርግጥም ተገቢነት ያለው አስተያየት ነው። መንግሥት ከአገር አጠቃላይ ብሔራዊ ጥቅም ይልቅ የራሳቸውንና የቢጤዎቻቸውን ጥቅም ብቻ ለሚያስቀድሙ አንዳንድ
የወረዳና የቀበሌ ፈጻሚዎች ሳይቀር ምህረት አያደርግም። በራሳቸው የማይተማመኑና በፅናት የሚቆሙለት ሕዝባዊ ዓላማ የሌላቸው ራስ ወዳዶች፣ ሕዝብን በመከፋፈል፣ የህዝብን ጥቅም ችላ በማለት በየቦታው ችግር ሲፈጥሩ የነበሩትን በየደረጃው ያሉ አስፈጻሚዎች በጥልቅ ተሃድሶው ተነቅሰው ይወጣሉ።
ዘላለም ክብረት፣ ዳንኤል ብርሃነና ስዩም ተሾመ
የኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የተመረጡ የጨዋታ እንቅስቃሴዎች – Ethiopian TV :
6. ከከተማ አስተዳደሩ፣ ከፖሊስና ከሌሎች የፍትህ አካላት ጋር በመቀናጀት በፓርኩ ውስጥ የተከለከሉ ተግባራትን በሚፈፅም ማንኛውም ሰው ላይ ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ያደርጋል፣
2፤ ቁባቱም አመነዘረችበት፥ ትታውም ወደ አባትዋ ቤት ወደ ቤተ ልሔም ይሁዳ ሄደች፤ በዚያም አራት ወር ተቀመጠች።
14፤ እግዚአብሔር ያደረገው ሁሉ ለዘላለም እንዲኖር አወቅሁ፤ ሊጨመርበት ወይም ከእርሱ ሊጐድል አይቻልም፤ እግዚአብሔርም በፊቱ ይፈሩ ዘንድ አደረገ።
አባቴ ሁሌ የሚነግረኝ ነገር ነበር አራዳ ማለት ይለኛል አራዳ ማለት፡- ለነብሱ ያደረ፣ እውነተኛ፣ ፈሪ ያልሆነ፣ አላማውን በእውነት የሚገልጽ፣ ታዛዥ፣ ህብረተሰቡን በቅን የሚያገለግል፣ የሚያውቀውን በቅንነት የሚያሳውቅ፣ የፍቅር ሰባኪ፣ የሰላም መዝሙረኛ፣ የጥበብ ቅኝት ተቀኚ፣ የፍልስፍና አባት፣ የተበላሹ መንገዶችን ጠ
ራጊ፣ ማስተዋልና ጥበብን በልቡ አስቀማጭ፣ በእውነት የዘነጠ፣ ለውሸት ቦታ የሌለው፣ ስጋን አደላዳይ፣ ነፍሱን አዳኝ፣ ከፍ ባለ ማማ ተቀምጦ ከአትሮኑሱ ስር የሚገኝ፣ የእውቀት ጫፍ ላይ ደረሶ ከፊደል ቆጣሪወች ጋር ፊደል የሚቆጥር፣ ከራሱ ከፍታ የህዝቡ ከፍታን የሚወድ፣ ከራሱ ድምቀት የአገርን መድመቅን የሚናፍቅ፣ ለታና
ሹ ታዛዥ፣ ለታላቁ አገልጋይ፣ አባቶቹን አክባሪ፣ እናቶቹን አፍቃሪ፣ ሲጠሩት አቤት ሲልኩት ወዴት የሚል፣ ቢዘምር ላገሩ፣ ቅኔ ቢቀኝ ለህዝቡ፣ ለነብሱም ለስጋውም ያደረ ማለት ነው። ይለኝ ነበር ሁሉም ሰው እኩል ተሰጥኦ አይሰጠውም ለአንዱ ድምጽ፣ ለሌላው ደራሲነት፣ ለአንዱ መካሪ፣ ለሌላው አስተማሪ፣ ለአንዱ ቀዳሽ፣ ሌሌ
ላው አራሽ፣ ብቻ ሁሉም የራሱ ተሰጥኦ አለው ዋናው ነገር ተሰጥኦህን በአግባቡ እና በእውነተኛ መንገድ መጠቀሙ ነው። እናም ርዕዮት ንጽ አእምሮ፣ ቆራጥ ልቦና፣ እውነት የሚናገር ብዕር፣ ተሰጥቷታል። ለዚህም ምስክር የምትጽፋቸው ጽሁፍ ይናገራል። እስር ሳይበግራት ጥንካሬዋን ያሳየች ከስር ከወጣችም በኃላ የብዕሯ ቀለም ሳ
ይነጥብባት ስራዋን የቀጠለች ንጹህ ህሊና ያላት ያወቀችውን የምታሳውቅ የአገር አለኝታ የህዝብ መከታ የሆነች በኢትዮጵያዊያኑ ልቦና ውስጥ የሴት ጀግና ሆና የተቀመጠች አራዳ ነች። እንዲህም ሆኗል ሁለት ጓደኛሞች ቡና እና ጊዮርጊስ ሲጫወቱ አንድ የጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ደጋፊ ሌላኛው ደግሞ የቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊ ና
ቸው። ዘንድሮማ የደጋፊ ነገር ችግር የለብንም ንብ ደግፉ፣ ቢራቢሮን ደግፉ፣ ዝንብን ደግፉ፣ ጢንዝዛን ደግፉ፣ በግድም በእጅም ግንቦት20 ደግፉ፣ የሚባልበት ጊዜ ላይ ስለደረስን ድጋፌን በደንብ ትረዱታላቹሁ ብዬ እገምታለው። እናም የቡናው ደጋፊ ቡና ያሸንፋል የጊዮርጊስ ደጋፊ ጊዮርጊስ ያሸንፋል በማለት በ 1000 ብር
ያሲዛሉ። ለማንኛው እንድንተማመን ውል ተጻጽፈን እንፈራረም ይላሉ። በውሉ መሰረት እንደሚተገበር ይስማማሉ። እንዲህ ይል ነበር ውሉ፡- እከሌ የተባለው እና እከሌ የተባለው ዛሬ በዚህ ቀን ቡና እና ጊዮርጊስ በሚያደርጉት የእግር ኳስ ጨዋታ ቡና ካሸነፈም፣ ቡና ከተሸነፈ፣ እንዲሁም አቻ ከወጣ የቡና ደጋፊ የሆነው 2000
ብር የእከሌ መሆኑን በፊርማችን እናረጋግጣለን ብሎው ተፈራርመው ወደ እስታዲዮሙ ይገባሉ። በጨዋታውም ጊዮርጊስ ያሸንፍና በል ብሬን ብሬን እኛ እንደዚህ ነን ይለዋል የጊዮርጊስ ደጋፊ። የጎርጊሱ ደጋፊ መጻፍና ማንበብ አይችልም ነበር። ውሉን ምን እንደሚል ስላልተረዳው ክርክር ተጀመረ። በኋላ ላይ ክርክሩ ሲያይል ወደ ጋደ
ኞቻቸው ወሰዱት ዳኝነትን ጠየቁ ጋደኞቻቸው ውሉን ሲያዩት በጣም ሳቁ። ቡና ቢያሸንፍም ቢሸነፍም አቻ ቢወጣም እሱ ይውሰደው ብለህ ነው እኮ ነው የፈረምከው አሉት። የዚህን ጊዜ በጣም ተናደደ። ብር ከመቁጠርህ በፊት ፊደል ቁጠር አሉት። እስከአሁንም እንዲህ እየተባለ ይቀለድበታል። የብዕር አርበኛዋ ርዕዮት አለሙ በአንድ
ብእር 17 አመት ጫካ ነበርን፣ ጀግና ነበርን፣ የሚሉትን ያርበደበደ ታንክ አለን፣ አዳፍኔ አለን፣ የሚሉትን ያዳፈነች። እውነት በመጻፏ ሽብር የመሰላቸው፣ ብዕሯን ከወረቀትጋር በማዋሃዷ ጀግና ነን ብለው የተኮፈሱትን ያራደች፣ የድንጋይ መሰረት ሳይሆኑ የእንቧይ ካብ መሆናቸውን ያሳየች፣ ብዕርተኛ ነች። የእርዮት ብእር ሰ
ለ ሕዝብ ነጻነት የሚናገር፣ ሰለ አገሯ ክብር ቀለምን የሚተፋ፣ አስተማሪ ብእር ነው። መለስ ዜናዊ _<<ከሺ ጦር ባተሌ አንድ ብዕር የያዘ ሰው ለኛ ከባድ ነው>> ብለው እንደተናገሩት በአንዲት ብዕር ማንም አይደፈረንም ብለው የውሸት ፕሮፖጋንዳ ሲናገር የነበረውን የወያኔን ምሽግ ሚግ አብራሪ ወይም ታንከኛ ሆና ሳይሆን
ያራደችው፣ ብዕሯ አሁን ስልጣን ላይ ያለውን ገዥ ፓርቲ ምን እንደሚል ያልገባቸው አልያም እውነት ውስጣቸው ስለሌ በብዕሯ ቀለም የተሸበሩት። እርሷ ግን እውነትን በመግለጽ፣ አገርን በመውደድ፣ ህዝብን በማክበር ብዕራን ያነሳች አራዳ ነች። እናም ብር ከመቁጠር ፊደል መቁጠር ይሻላል የሚለውን አባባል ጋብዥያቸዋለው። በእው
ቀት የበለጸገ እና በእውነተኛ መንገድ ላይ የቆመ ብዕር ያስተምረዋል እንጂ አያስፈራውምና ነው በብዕር የሚሸበር ያልተማረ ወይም በእውነተኛ መንገድ ያልቆመ ብቻ ነው። እርዮት ስጋዋ የታሰረ ህሊናዋ ያልታሰረ ብዕርተና ነች። ገራፊን ገርፈሃል፣ አሳሪን አስረሃል፣ ገዳይን ገድለሃል፣ የምትል የእውነት ብዕር ያነሳች በዕረኛ
ነች። ስጋችን ሲያገኝ የሚወፍር፣ ሲያጣ ደግሞ የሚከሳ ነው። አእምሮአችን ግን እውነትን ስንሰጠው ብቻ ነጻ አድርጎ የሚያኖረን የራሳችን ፍርድ ቤት ነው። ለአእምሮዋ እውነትን ያስገባች፣ እውነትንም ያወጣች፣ ከዘላለም ጸጸት የጸዳች፣ ከራሳ ጋር የተስማማች ብዕርተኛ ነች። ሕዝብ ማለት እሷ፣ እሷ ማለት ሕዝብ፣ መሆኑን ያስ
መሰከረች የዘመኑ የሴት ተምሳሌት የሆነች አራዳ ነች። እንጂ አራዳ የሚለው ትርጉም እንደኛ ዘመን ትርጉም እንደተሰጠው የቃመና ያስቃመ፣ ያጨሰና ያስጨሰ፣ የጠጣና ያስጠጣ፣ ከፍ ብሎ የዘለለ እና የወደቀ፣ የሰረቀና ያሰረቀ፣ ያመሸና ያስመሸ፣ የጨፈረ እና ያስጨፈረ፣ እስታ በል፣ ላሽ በል፣ ተቄ በል፣ ጩባ፣ ፍሉስ፣ ሼባው፣
ጌጃው፣ ማኛው ,… የሚለው የሚጠቀም እና የሚያደርግ አራዳ አይደለም። እንደዚ አይነቱ ከራስ መጣላት፣ ከቤተሰብ መጣላት፣ ከጎረቤት መጣላት፣ ከህብረተሰብ መጣላት፣ ከአገር መጣላት፣ ብሎም ከእግዛቤሔር ጋርም መጣላት ነው። ስጋውንም ነብሱንም የሚጎዳ አራዳ የሚለው ትርጉምን አይስማማውም። ሁላችንም አራዳ ለመሆን የአባቶቻ
ችንን ምክር እንስማ እላለው። አራዳ በኢትዮጵያ ምድር በዝቶ ይብቀልባት፣ ይውጣባት፣ ይታይባት፣ ያብብባት። አራዳ ዶክተር ወላ እንጅነር፣ አራዳ ወታደር ወላ መምህር፣ አራዳ አርሶ አደር ወላ ኢንቨስተር፣ አራዳ ደራሲ ወላ ሃያሲ፣, አራዳ ሳይንቲስት ወላ ጂኦሎጂስት፣ አራዳ ፖለቲከኛ ወላ ዳኛ፣ አራዳ መሪ ..ሆኖ ታታሪ..
በህግ አዳሪ.. ህዝቡን አስከባሪ.. ያብዛልን ፈጣሪ። ከተማ ዋቅጅራ
ሆኖም ግን ራሳቸውም ህገ መንግስቱን ለማጥቂያ መሳሪያነት የሚያውሉት እንጂ የሚገዙበትና ህዝብ የሚያስተዳድሩበት እንዳልሆነ፤ ስለሚያውቁ፣እናድርግ ቢሉም የሥልጣን እድሜአቸው የሚያጥር መስሎ ስለሚታያቸው ጥያቄ ሲነሳባቸው የህገ መንግስቱን አንቀጾች ጠቅሰው አይከራከሩም፡፡ እኛ ግን እነሆ ህገ መንግስታዊ ሥርዓቱን በሀይል
ለማፍረስ እያላችሁ በየግዜው ዜጎችን በአሸባሪነት በጸረ ሰላምነት ወዘተ አየከሰሳችሁ የምታስሩት ህገ መንግስታዊ ሥርዓት በሌለበት ሀገር ነው፡፡ ህገ መንግሥታዊ ሥርዓት ቢኖር ሌላው ቢቀር ንጹሀን ዜጎችን በማን አለብኝነት ስም እየሰጣችሁና ወንጀል እየፈበረካችሁ፣ አባይ ምስክር እያሰለጠናችሁና ታዛዥ ዳኛ እየመደባችሁ አታ
ስሩም ነበር፣ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ እንቦቀቅላ ህጻናት ሰልፍ ወጡ፣ እኛን ተቃወሙ ብላችሁ ገዳይ ሰራዊት ማሰማራት አትችሉም ነበር፤ብታደርጉት ደግሞ ለህግ ቀርባችሁ ተገቢ ቅጣታችሁን ታገኙ፣ ከፍ ሲልም ሥልጣናችሁን ትነጠቁ ነበር፤ ይህን ሁሉ ማድረግ የቻላችሁት መንግሥቱ ለህገ መንግሥቱ የሚገዛና ሥርዓቱ ሕ
ገ መንግሥታዊ ባለመሆኑ ነው ብለን እንሞግታቸዋለን፡፡ ሙግታችንም እንደ እነርሱ በጡንቻ ወለድ የፕሮፓጋንዳ ዋይታ ሳይሆን የሚመጻደቁበትን ህገ መንግሥት እየጠቀስን ይሆናል፡፡
ሌላው ደግሞ Sudan TX መሸት ሲል እንደ ፊድ ቻናል ይጠፋል ወይ?
በቀጣይም የአደጋው ስፋት ሊጨምር ስለሚችል በተደራጀ መንገድ ለመቋቋም 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ምግብ በመጠባበቂያ መጋዘን ላይ ለማኖር እየተሰራ ነው ተብሏል።
በሻሸመኔ ከተከስተው የሰው መግደል ወንጀል ጋር ተያይዞ በ6 ሰዎች ላይ ክስ ተከፈተ _ Mereja.com - Ethiopian Amharic News
ከከተሞች እድገት ጋር ተያይዞ ዋና ችግር ሆኖ የተጠቀሰው ሌላው ችግር የመኖሪያ ቤት ነው።
“የሀገረ ስብከቱ ልኡካን” እነዚህ እነማን ናቸው? ለመሆኑ ከቤተክህነቱ ጋር የተነካካ ሹመኛ የእምነት እና ትክክለኛና ፍትሀዊ ሥራ ይሰራል ብላችሁ ታምናላችሁ? አለቃ ሩፋኤል ( ወይም በዱሮ ስሙ አቡ) ማለት (ከቤተ ክህነቱ ባለስልጣናት ጋር)ብዙ ኔትወርክ ወይም ግንኙነት ያለው ሰው ነው፡፡ ይህን ጉዳይ የሚያጣራ ኮሚቴ
ከቤተክህነት ውጪ ከህዝቡና ከሀገር ሽማግሌዎች መሆን አለበት ይህ ካልሆነ ቤተክህነቱማ አንዱ የስርቆቱ ባለድርሻ አካል ነው በየ አድባራቱ ምን እንደሚሰራ ቀድሞ ያውቃል ሌቦችን አሰልጥኖ እንዲያቀብሉት የሚልከው እርሱ ነው ሲነቃባቸው ደግሞ ከስራቸው ከማገድ ይልቅ እድገት ሰጥቶ ወደሌላ ቦታ እንዲዘርፉ ያዘዋውራቸዋል ችግር
ሲፈጠር “አጣሪ ኮሚቴ“ ብሎ የሌቦች ደጋፊዎችን ይልክና ጉዳዩ ተድበስብሶ እንዲቀርና የመጨረሻው ሪፖርት ሌቦቹ እንደፈለጉት እንዲሆን የድርሻውን ጉቦ ይበላና ሪፖርት የሚቀይር ኮሚቴ ነው “የሀገረ ስብከቱ ልኡካን” ማለት ሥራው ይህ ነው፡፡
13 መንግስቱ ቢተው ባይነሳ መስከረም 1974
ያሰብኩበት እስክደርስ ሌላ 25 ደቂቃ አልወሰደም ብላችሁ ነው? እውነትም ‹‹ሞላ ዘገየ›› አልኩ በሆዴ፡፡ ባቡሩ ዉስጥ መቀመጫ ኩርሲ ማግኘት ሾፌሩን መሆን ይጠይቃል፡፡ ወይም ከቻይናዊ ቤተሰብ መወለድን ይጠይቃል፡፡ የመተሳሰብ ባሕላችን ባስ ዉስጥ እንጂ ባቡሩ ዉስጥ ብዙም የሚሰራ አይመስልም፡፡ አንዲት አሮጊት ሴትዮ በ
ቀኝ እጃቸው ምርኩዝ፣ በግራ እጃቸው የባቡሩን የብረት ዘንግ ይዘው ቆመው ሳለ ማንም ዉሪ ጎረምሳ ይቀመጡ አላላቸውም፡፡ ወገባቸው እየተንቀጠቀጠ 35 ደቂቃ ሙሉ ቆመው መጨረሻ ፌርማታ ላይ ወረዱ፡፡ እርሳቸውም ሕዝቡ ባቡር እንደባረቀበት ተረድተው ነው መሰለኝ ቁልጭ ቁልጭ የማለት ነገር እንኳን አላሳዩም፡፡ የምኒሊክ ዘመን
ሰው ይመስሉኛል፡፡ ለርሳቸው ባቡር ብርቅ አይደለም፡፡
7 እስመ ፡ በልዕዎ ፡ ለያዕቆብ ፤ ወአማሰኑ ፡ ብሔሮ ።
አዲስ አበባ የሚገኘዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገ/ እግዚአብሄር ያነጋገራቸዉ አንድ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር እንደገለፁት፤ ሱዳን ከኢትዮጵያ የምትገዛዉን የኤሌትሪክ ኃይል ለኤርትራ ልትሸጥ ነዉ መባሉ የራሱ አሉታዊ እና አዎንታዊ ገፆች አሉት። በወሎ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር የሆኑት አቶ ዳግም ወልደማርያም ለዶይቸ ቬ
ለ እንደገለፁት፤ የተባለዉ ነገር እዉነት ከሆነ አካባቢያዊ የፖለቲካ ትብብርን ያጠናክራል፤ በጠላትነት የመከበብ ስሜትንም ያርቃል። ዝርዝሩን ዩሃንስ ገብረግዚአብሄር ያሳማናል።
አዲስ አበባ ( kalitimes)ሰኔ 13/2010.የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶክተር አብይ አህመድ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለኢትዮጵያ መንግስት የእርቅና ድርድር ጥሪ ለሰጡት ምላሽ ምስጋና አቀረቡ።
"አንዳንዴ ማዕረጎች እንዲሁ በአንጻራዊነት ጥሩ ናቸው. በሌላ በኩል ግን ""መልካም"" ቢሆኑም ጥሩ እንዳልሆኑ እናስተውላለን. በርግጥ ሆን ተብሎ የተሳሳተ ነው ማለት ነው(plagiarized)የማጣበቅ ሥራዎችን ብቻ ከማየት ባሻገር የማዕረግ ስሞች የመነመነ መሆኑን አለመጥቀሳቸው ያሳያል. ስለሆነም ለአንባቢው እንደዚህ
ዓይነት ጽሑፍ ምን ማድረግ እንዳለበት ግልጽ ይሆናል. ""ለመጽሐፉ አዲስ ማዕቀፍ የመፍጠር በቂ ችሎታ ከሌለው, የእሷን አዲስ ይዘት መስጠት አይችልም."""
የቀድሞዉ የመድረክ ከፍተኛ አመራር አባል እነ አቶ አንዷለም አራጌ ባቀረቡት ይግባኝ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለዛሬ ቀጠሮ ይዞ የነበረው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ ። ተከሳሾቹ ዛሬ ባለመቅረባቸው ችሎቱ ለመጋቢት 30 ፣ 2005 አም ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። የጋዜጠኛ ተመሰገን
ደሳለኝን የመከላከያ ምስክር ለማዳመጥ ትናንት የተሰየመው ችሎትም በተተከሳሹ ጥያቄ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል ። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ አለው ።
በተለያዩ ተቋማት በምርምርና ጥናት ሥራዎች ከተሰማሩ የክልሉ ተወላጅ ምሁራን ጋር በመቀሌ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የምክክር መድረክ ተጠናቋል፡፡
9 የዚያን ጊዜ ጽድቅንና ፍርድን ቅንነትንና መልካም መንገድን ሁሉ ታስተውላለህ።
በዚህ ዘመን ደግሞ በትጥቅ ትግል ኢህአዲግን ከስልጣን ማውረድ ከዓለም ነባራዊ ስርዓት አንፃር እጅግ አስቸጋሪ እና በአደጋ የተሞላ ነው (at this point there is no near-safe deal)፡፡ ስለዚህ ጥያቄው አህአዴግን ለማስወገድ ከተለያዩ ሀይሎች ጋር የሚደረጉት ስምምነቶች በእውነት ሚዛን ይደፋሉ ወይ?
የሚፈፀሙት ስምምነቶች ህወሓት (ሊያውም በዘመነ ጦርነት) ካስከፈለን ዋጋ ምን ያህል ቢሻሉ፤ ምን ያህልስ የህዝባችንን እና የሀገራችንን ጥቅም ያስቀደሙ ወይም ከግምት አስገብተው የተፈፀሙ/ሊፈፀሙ ያሉ ናቸው? እነዚህ እና መሰል ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ እስካላገኙ ድረስ በዚህ ዘመን የሚደረገው የትጥቅ ትግል ለኢትዮጵያ
የሚኖረው ፋይዳ ‘ከድጡ ወደማጡ’ ከመሆን ያለፈ አይሆንም!
ሁሉንም ወገኖች ያካተተ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም አንድ የተቃዋሚ መሪ ከሃገር ቤት ጠየቁ፣ ሁለት የጅቡቲ የጦር ምርኮኞች ከኤርትራ እስር ቤት አምልጠዋል፣ በእስራኤል የሚገኙ በሺህ የሚቆጠሩ ቤተ እስራኤላዊያን በቴላቪቭ መንግስት ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ወጡ…
"7 ትእዛዙን እናገራለሁ እግዚአብሔር አለኝ፦ ""አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።"
ስቃይን አምጥቷል፡፡ ጌታ ግን በእየሩሳሌም ካለው ዙፋኑ ምድርን ሁሉ ሲገዛ ነገሮች ይለወጣሉ
ባለ ትልቅ እግሩ ኦርላንዶ ሮድሪጌዝ ሄርናንዴዝ የእግሩ ትልቀት በዓለም ታዋቂ ቢያደርገውም፤ ጫማ ማግኘት ግን ለእሱ በጣም ፈታኝ ነገር እንደሆነበት ነው የሚናገረው።
እንዴት ከረማችሁ? ያለፈው ሳምንት እንዴት ነበር የእናንተን እንጃ የኔ ግን ለየት ያለ ነበር? ከባድ ሃዘን ላይ ነኝ መቼም በተከበሩ ጠቅላይ ምንስትራችን ላይ የወረደውን መከራ ያየ አገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ...
የመካነ ቅርሱን ቦታ ከልሎ የማስጠበቅ ሥራ በተቻለ ፍጥነት መሠራት አለበት፡፡
የ CCNP ትብብር ሰርቲፊኬት-ልዩ ባለሙያተኞችን በማሻቀብ እና ለተመሳሳይ የሥራ መደብ የሚያግዙ ባለሙያዎች ማባከን አዲስ መለኪያ ቁሳቁሶችን እና ጠቋሚዎችን አመጣ. ይህ በንግድ ሥራ ኢንዱስትሪ ውስጥ እጅግ በጣም ወሳኝ ነው. ስለሆነም አንድ ሰው የግለሰባቸውን ችሎታ እና የአሰራር እና ኮርሶች ቆራጣጥን በመምረጥ በእሱ
ላይ ሊመሰረት ይገባዋል.
እንደው ይህን ደብዳቤ ስትጽፉት ለኦሮሞኛ ቋንቋ እድገት አስባችሁ ነው?? ለብሔራዊ መግባባት ነውን?? አይመስለኝም፡፡ አንድ ቋንቋ በሁለት የተለያዩ ፊደሎች እየተጻፈ (ግእዝ እና ላቲን)፣ አይደለም የቋንቋ እድገትና መግባባት ቀርቶ ወደ ግራ መጋባትና መዛነቅ ነው የሚያደርሰው፡፡ እንዲያው በግእዝ ፊደላት ይሰጥ ብለን መ
ላምት እንምታ፤ ማን ነው ግን ኦሮሞኛን በግእዝ ፊደላት በአማራ ክልል ት/ቤት የሚያስተምረው? አማራው ኦሮሞኛውን አያውቅም፤ ኦሮሞውም (በተለይ የአሁኑ ትውልድ) የግእዝ ፊደላትን አያውቃቸውም፡፡ እና ማን ማንን ያስተምር? ምሁራን ሆይ አሁንስ የፍሬ ነገር ስህተት እንደሠራችሁ ታወቃችሁ?
78′ የተጫዋች ለውጥ – አርባምንጭ ከነማ
ልጅ ሳለሁ ተፈጥሮ በጣም ያስደንቀኝ ነበር። ያደግሁት በስዊዘርላንድ፣ በዙሪክ ሐይቅ ዳርቻ በምትገኝ ሪክቴርስቪል የምትባል ውብ መንደር ነው። ከወላጆቼ እንዲሁም ከታላቅ ወንድሜና እህቴ ጋር በእግራችን ስንንሸራሸር መንገድ ላይ ስለምናያቸው አንዳንድ ፍጥረታትና ዕፅዋት ይነግሩኝ ነበር።
Home Ethiopia አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ያሉበት ቦታ እስካሁን ይፋ አልሆነም
በኮሚዲያኖች ዘና ፈታ ይበሉ የሳቅ ምሽት
የኮሌጅ ቆይታዬ ጥሩ ነው፡፡ ትምህርቴን በአግባቡ እየተከታተልኩና ጊዜዬን በአግባቡ እየተጠቀምሁ አሳልፌአለሁ፡፡
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛ ለልጆቿ ትለምንልን፡፡ አሜን
1430 ፲፬፻፴ አንድ ሺህ አራት መቶ ሰላሳ
እና ሌላ ትንሽ ማንኛውም ሰው ጉብኝት ፍላጎት huh ነበር? ማንኛውም ሰው ማወቅ
እዚህ ላይ የሚስተዋለው የ“መድሎተ ጽድቅ” ችግር የወንጌልንና የሃይማኖትን ልዩነት አለማወቁ ነው። የጮራ ርእሰ አንቀጽ ያተኰረው በአይሁድና በአሕዛብ መካከል የነበረውን የባህልና የሃይማኖት ልዩነትና ኹለቱም ወገኖች ባሉበት ሃይማኖትና ባህል ውስጥ ኾነው በወንጌል የተገለጸውን የእግዚአብሔር ጽድቅ መቀበል መቻላቸውን ነው
። ይህን ለማሳየትም በሮሜ መልእክት 1፥29-30 የተጻፈውን ቃል ነው የመልእክቱ ማጠንጠኛ ያደረገው። “እግዚአብሔር የአይሁድ አምላክ ብቻ ነውን? የአሕዛብስ አምላክ አይደለምን? አዎን የአሕዛብም አምላክ ነው። የተገረዘውን በእምነት፥ ያልተገረዘውንም በዚያው እምነት የሚያጸድቅ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነውና” (ዐ.መ.ት
)። ልብ እንበል ለወንጌል የቀረበ ሃይማኖት የአይሁድ ነው ተብሎ፣ አሕዛብ አስቀድመው ወደ አይሁድ እምነት እንዲገቡ፣ ከዚያ በኋላ በወንጌል እንዲያምኑ አልተደረገም። አሕዛብን በራሳቸው ማንነት ሳሉ መገረዝ ሳያስፈልጋቸው በእምነት እግዚአብሔር ያጽድቃቸዋል። አይሁድም በሥርዐተ ግዝረት እየኖሩ በእምነት የሚገኘውን ጽድቅ
ሊወርሱ ይችላሉ፤ “የተገረዘውን በእምነት . . . የሚያጸድቅ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነውና።”
የይሖዋ ምሥክሮች ጽሑፎቻቸውን ወደ ብዙ ቋንቋዎች የሚተረጉሙት ለምንድን ነው?
5. የፀሐይ መውጫና መግቢያ ጋ መድረስ የቻለ ሰው?
በመሠረቱ የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 29 (ከተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ስምምነት አንቀጽ 19 ልክ) የሐሳብ ነፃነትን በተሟላ መንገድ ዋስትና ሰጥቷል ሊባል ይችላል፡፡ እዚያው ላይ ቅድመ ምርመራና ክልከላም አክትመዋል፡፡ ስለሆነም በሕግ ከተከለከሉት በስተቀር ማንኛውም የሕዝብና የመንግሥት
መረጃ በጋዜጠኞች በተጠየቀበት ጊዜ ሁሉ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል መሰጠት እንዳለበት ይታወቃል፡፡ ይህም በተለይ በመገናኛ ብዙኃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ 590/2000 ክፍል ሦስት ላይ አስፈጻሚውና ሁሉም የመንግሥት አካል የተጣለበት ግዴታ አለ፡፡ ይሁንና ዕንባ ጠባቂ ተቋምም ተቋቋመ፣ በኮሙዩኒኬሽን መሥሪያ ቤት ደረጃ መረጃ
የመስጠት ግዴታ አለብን የሚል ብዙኃኑ አመራር ገና አልተፈጠረም፡፡ ከመረጃ ክልከላ፣ ቅሸባና መጎተት ምክንያት የተቀመጠው ገንዘብና የእስር ቅጣትም እስካሁን በአንድም መረጃ ሰጪ ላይ ስለመተግበሩ አልተሰማም፡፡ ታዲያ ሕጉ ለምን ወጣ?
Ethiopian New year 2008 promo , እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
ይህን በቅጡ የተረዱ የአፍሪካም ሆነ የሌላው ዓለም ጭቁን ማህረሰብ ከኢትዮጵያ ሁሉ አለም አቀፍ ትምህርት በመውሰድ ፀረ ቅኝ ግዛት ትግላቸውን ተያይዘው ከኢትዮጵያ ጋርም አብረው ሰርተዋል፡፡ ኢትዮጵያ ለፀረ ቅኝ ግዛት ባደረገችው ትግል የፓን አፍሪካ ማዕከልና አንቀሳቃሽ ሞተር ለመሆን በቅታለች፡፡
ዓይን ራሱ በቀጥታ አይቶ ስለሚለካና ስለሚገምት እንደ ጆሮ ከሌላ ሰው በሰማው አይታለልም፡፡ ራሱ ባዘጋጀው ስታቲስቲክስ ከራሱ ከመንግሥት ባለሟል አፍና በሁለት ቀን ቆይታው የተነገረውን መልሶ ከሚነግር የውጭ እንግዳ የኢትዮጵያ ሕዝብ አልታለልም ካለ ቆይቷል፡፡ ቀባጣሪዎች ብዙ ቀባጥረው ስለ ኢኮኖሚው የተባለው ሁሉ ውሸት
ሆኖ ራሳቸውን ሊቆጫቸውም አየጀመረ ነው፡፡
የኢራን ችግር - የኃይሎች ልዩነቶች - ዜናዎች እና ዜናዎች
እውነት ነው፡፡ በ2 ቢሊዮን ብር አዲስ የወረቀት ፋብሪካ ሊገነባ ነው፡፡ ገላን 50ሺ ካሬ እንደተሰጠው ነገረኝ፡፡ ፋብሪካው የሚፈጀውን ብር ሲነግረኝ ግን አፌን ከፍቼ ቀረሁ፤
በሸገር የሚነገር አንድ ቀልድ አለ። ወያኔ ስልጣን ሲይዝ መጀመርያ የወረረው ወታደራዊ ካምፖችን ነበር። መኮንኖችን ለመያዝ። ወያኔ ሲወድቅ ደግሞ ተቃዋሚው ሃይል መጀመርያ የሚወርረው ሲቪል ሰርቪስ “ኮሌጅ”ን ነው። እንደ ድንጋይ የሚያስቡትን እያመረተ ሕዝብን የሚፈጅ ተቋም!
• ቃል ኪዳን ነው . . ግን ከግዴታ ጋር ነው።
ህወህት የትግራይን ህዝብ በማስፈራራትና ከጎኑ ለማሰልፍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትግራይ ውስጥ የጀመረውን “እኔ ከሌለሁ የደርግ ርዝራዦች መጥተው ያጠፉዋችኋል” ቅስቀሳ ለትግራይ ህዝብ ክብር የማይመጥንና ህወሃት ጠባብ አላማውን ለማሳካት ለአመታት ሲያካሂደው የነበረው ተንኮል አካል መሆኑን አገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጪ የሚ
ኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለህዝባቸው በግልጽ መናገር ይኖርባቸዋል።
በቪዲዮግራፊ ወይም በሲኒማአውቶግራፊ ወይም በአይቲ ዲፕሎማ ያለው /ያላት
የመሪያቸው ተልዕኮ ነበር፡፡ ግልፅ መሆን ያለበት ጉዳይ ቢኖር አግዚአብሔር ጴጥሮስን ለአይሁድ
ኅሴ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :
ሁሉም ተሳታፊ የተስማማበት ጉዳይ ቢኖር ኢትዮጵያ ከምንም ጊዜ በላይ እጅግ ከባድ ማኅበራዊ ምጣኔ ሃብታዊና ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ መግባቷን ነበር:
• በመደበኛና በልዩ ልዩ የሰንበት ትምህርት ቤት መርሐ ግብሮች ላይ ሊሰጡ ከሚችሉ የኑፋቄ ትምህርቶች ወጣቱን ለመጠበቅ፣
የዕለተ እሁድ (ኅዳር 24፣2010 ዓ ም) የማኅበረ ቅዱሳን አማርኛ መደበኛ የቴሌቭዥን መርሐ ግብር በአሌፍ ቴሌቭዥን - ክፍል አምስት _ Ethiopia Orthodox Television _ Mahibere Kidusan Television
ባለፈው ሳምንት ሀሙስ በሶማሊ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) በገላልሼ ከተማ አካባቢ ባደረገው ጥቃት በኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጉዳት ማድረሱንና እስረኞችን ማስፈታቱን አስታውቆ ነበር።
በቅርብ ጊዜ ያልተነበበ መልእክት አሳይ Taxer l'eau en bouteille?
ወንጀሉ የተፈጸመው በወረዳው ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች ትናንት ምሽት ተኩስ በመክፈታቸው መሆኑ ተገልጿል።
አቶ ዋና፡- የፕሮጀክቶቹ አፈጻጸም ሒደት በተለያዩ አካላት ነው የሚታየው፡፡ የእኛ ሥራ ፋይናንሱን ማቅረብ ነው፡፡ እርግጥ የፕሮጀክት አተገባበር ላይ የሚታዩ ችግሮች አሉ፡፡ አንደኛው የኮንትራት አስተዳደር ብቃታችን እንደ አገር ገና ነው፡፡ ሁለተኛ ጥናቶች ሲሠሩ ከመጀመርያውም በጥልቅ እስከሚፈለገው ደረጃ ድረስ ያለመሄ