text
stringlengths
0
200
በቅርቡ ተመሰረተ የተባለውን እና በአስመራ ለ9 ጊዜ የተቋቋመው የተቃዋሚ አንጃዎች ሕብረት የሆነው የአገር አድን ንቅናቄ ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ሞላ አስገዶም ወታደሮቻቸውን ይዘው ከኤርትራ ወደ ሱዳን ሲወጡ እጅግ በርካታ የሆኑ የሻእቢያ ወታደሮችን በመግደል በከባድ ፈተና እንደነበር ታውቋል:
አምላኬ ፡ ነህ (Amlakie Neh) - ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል - WikiMezmur:
- በግንቦት 20 የአርበኞች ግንቦት 7 ታሪክ ደምቆ…
ካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ በፈረንጆቹ መስከረም 2016 የደቡብ ክልልን እንደመነሻ ወስዶ ባስጠናው ጥናት፤ በርካታ ቤቶች የጓሮ አትክልት ልማትን ወደ ጫት ማሳነት መቀየራቸውን ተከትሎ፣ ለምን ወደዚህ ዘርፍ እንደገቡ ጠቅለል ያለ ፅሁፍ አቅርቦ ነበረ። በጥናታዊ ጽሑፉ እንደተመለከተውም፤ በ1980 ከ40 አባወራዎች አንዱ ብቻ የ
ጫት ማሳ እንደነበረው የተጠቀሰ ሲሆን፣ ከ1990 ወዲህ ግን ከ40 አባወራዎች 38ቱ ማሳቸውን ወደጫት ማሳነት እንደቀየሩት ያመላክታል፡፡ ይሄም አዲስ እውነታ ለእንሰትና ለተለያዩ ዛፎች ተይዞ የነበረው ቦታ እንዲቀንስ ማድረጉን ጥናቱ ጠቁሟል። አያይዞም ይህ እውነታ የአካባቢው አርሶ አደሮች ወደ ሌሎች ከተሞች አስቤዛ ሽ
መታ እንዲወጡ ማድረጉን ጥናቱ ላይ የተሳተፉ ግለሰቦችን ጠቅሶ፣ ይገልጻል። በአስገራሚ ሁኔታም አንድ በጥናቱ ላይ የተሳተፉ ግለሰብን ጠቅሶ ለ20 ዓመታት በጫት ልማት ላይ እንደነበሩና አሁን ግን ፊታቸውን ወደ ቀድሞ እርሻቸው መልሰው እንዳዞሩ በማተት ለዚህም እንደ ገፊ ምክንያት የሆነው በቤተሰባቸው ውስጥ ለምግብነት የ
ሚውል የአትክልት እጥረት እንደሆነ ይገልፃል፡፡
በዚህ መሃል በድርጅቱና በሚመሩት መንግስት ውስጥ ከፍተኛውን የስልጣን እርከን የያዙት አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ሳንድውች ሆነዋል። በለውጥና ፀረ-ለውጥ ኃይሎች መካከል የተፈጠረው ግጭትና ፍጭት ጠ/ሚኒስትሩን ግራና ቀኝ እያጋጨ፥ እየፈጨ፥ እየጨመቀ፥ እያስጨነቀ፥… መላወሻ፥ መተንፈሻ፥ መሸሸጊያ ጥጋት ሲያሳጣቸው ከኃላፊነ
ታቸው ለመውረድ መልቀቂያ አስገቡ።
« የቀድሞው አንድነት መሪዎችና አዲሱ ሰማያዊ ፓርቲ ግንኙነት የሰርገኛ ጤፍ ወይስ የዘይትና ውሃ ውህደት? “ወጣቱ በሠላማዊ መንገድ ሥልጣንን መንጠቅ አለበት” »
በወቅቱ ዘመናዊ የነበረው የማተሚያ መኪና ከመፈጠሩ በፊት የጽሑፍ ውጤቶች ለንባብ ይበቁ የነበሩት በእጅ ጽሕፈት ሆኖ በቁም ጽሕፈት በብራና ላይ እየተጻፉ ይሠራጩ ነበር፡፡
የኖርዌይ መንግሥት 800 ኢትዮጵያውያን እና 60 ሕፃናትን ወደ ኢትዮጵያ ሊመልስ ነው
One Response to የሻምቡ ጀግና የኦሮሞ ልጆች ፋሽስት ወያኔን በቃሪያ ጥፊ አጩለውታል!
#EBC በክልሉ የህዝቡን ጥያቄ የመመለስ ልምድ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – አተ ለማ መገርሳ
ጀርመንና ኢትዮጵያ የልማት ትብብራቸውን ይበልጥ ለማስፋፋት እንደሚጥሩ የሚታወቅ ጉዳይ ነው።
"• ""ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ መሆን ነው የምፈልገው"""
ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የሚሰጠው የሕግ ትርጉም በየትኛውም ደረጃ ላይ በሚገኝ የፌዴራል ወይም የክልል ፍርድ ቤት ላይ አስገዳኝነት ይኖረዋል፤
ኣብ ኢትዮጵያ ክልል ኦሮምያ ዞባ ምብራቕ ጉጂ ከተማ መልካ ብፍሉይ ሓይሊ ክልል ሶማሌ ኢትዮጵያ ብዝተተኮሰ ጥይት ህይወት ሰብ ምጥፍኡ ተገሊጹ።
በወቅቱ በእንግሊዝ ዮክሻየር የታየው ቀስተ ደመና ለ6 ሰዓታት ያክል በመቆየቱ ነው የዓለም የክብረ ወሰኞች እና የድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ሊሰፍር የቻለው።
አለም አቀፍ የሰቶች ቀን “March 8” በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ትምህርት ሚኒስቴር በስርዓተ ጾታ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ዛሬ የካቲት 29/2010ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፡፡
አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ኮሮናቫይረስ ፡ እሽቅድድም ለኮቪድ-19 ክትባት፡ የማይደርሳቸው አገሮች ይኖራሉ?
ህጻናት የሚማሩባቸው ትምህርት ቤቶች ምቹና ሳቢ መሆን አለባቸው
የፒኢቲ (PET) ጠርሙሶች በግራጫቸው እና በግራጎታቸው ውስጥ በሚታየው የመጋዘን ነጥብ ውስጥ ተለይተው ይታወቃሉ. በአብዛኛው የሚከሰተው በሸክላዎቹ ውስጥ ሲሆን ጥሬ ዕቃ ነው. PET በጨርቃጨር (በፖሊሽ, በሻንጣዎች መያዣዎች ወዘተ ...) ወይም ሌሎች (የአበባ መደርደሪያዎች, መግብሮች ወዘተ) ውስጥ ብዙ መተግበሪያዎ
ችን ያገኛሉ.
የስብከት እና የዝማሬ አገልግሎት በመምህር ምህረተአብ አሰፋ።
ሐኒ ሰመረ ለንደን በሚገኘው ሆልት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ስኩል የቢዝነስና ኢንተርፕሩነርሽፕ ፕሮግራም ሁለተኛ ዓመት ተማሪ እንደሆነች ትናገራለች፡፡ ትውልድና ዕድገቷ እዚሁ አዲስ አበባ ሲሆን፣ የአሥረኛ ክፍል ትምህርቷን እንዳጠናቀቀች ነበር ወደ ዱባይ ያቀናችው፡፡
በኤችአይቪ ዙሪያ አገር አቀፍ ጥናት ሊካሄድ ነው _ ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የፀረ ሽብር ህጉ ጋዜጠኞች በነፃነት እንዳይሰሩ እንቅፋት እንደሆነና ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ መብትን እየሸረሸረ ነው የሚል ወቀሳ እየተሰነዘረ ነው፡፡ በዚህ ላይስ ምን ትያለሽ?
ለሦስት ተቋማት የኮሚሽነሮችና የምክትል ኮሚሽነሮች ብዛት፣ የዳይሬክተሮች ስፋት፣ ሦስቱም ዘንድ የዓላማ አስፈጻሚ፣ የሰው ሀብት፣ የግዥና ፋይናንስ፣ የኦዲት፣ የለውጥ፣ የሴቶች ጉዳይ፣ ወዘተ. ተደጋጋሚ አደረጃጀቶች፣ የቢሮ ኪራይ፣ ተሽከርካሪ፣ ደመወዝና ሌላው ሥራ ማስኬጃ የትየለሌ መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ ሦስቱ
ም ተቋማት የመከላከልም የምርመራም ዳይሬክቶሬቶች አሏቸው፡፡ የእነዚህን ተቋማት ዓላማዎች አስተሳስሮ በአንድ አደረጃጀት ጥላ ሥራ ማምጣት አይቻልም ወይ? ነው የዚህ አስተያየት ዋና ሐሳብ፡፡ ለየብቻም ተደራጅተው እምብዛም መሠረታዊ ለውጥ ካላመጡ ፋይዳው ምንድነው? ውህደቱስ ሳይሞከር ለምን ይፈራል? በጉዳዩ ላይስ የውይይ
ት መድረክ ለምን አይከፈትም? ባለፉት ዓመታት እንዳየነው ቀድሞ መምርያና ዋና ክፍል የነበሩትን የአንድ ተቋም የሥራ ክፍሎች በታትነንና አሳብጠን ራሳቸውን አስችለን ስላደራጀናቸው ብቻ ለውጥ አላመጣንም፡፡ ተቋማትን ማብዛት በቁሙ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል ወይ? ብሎ በጥንቃቄ ማሰብ ያስፈልጋል፡፡
የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ድርሻ መሸጥ ያዋጣ ይሆን? 06.06.2018
ካብ 19 መስከረም 2011 ዓ.ም ጀሚሩ ዝካየድ ፅዋዕ ትግራይ፥ ብምትሕብባር ቢሮ ጉዳይ መናእሰይን ስፖርትን ክልል ትግራይን ስራሕቲ ምልላይ ሸቶን ክሳለጥ እዩ።
„….እንዲያው ጉልበት ለማሳየት የተወሰደ እርምጃ ነው እንጂ ምንም ፋይዳ የሌለው ነገር ነው። ኃይልን ለማሳየት የብርቲሽ መንግሥት አውቆ ሕግን ተንተርሶ፣ አሳዛኝ የስልክ ጠለፋውን ድርጊት በዚህ ዘዴ አግዳለሁ ብሎ መድከሙ ከንቱ ነው።… ሕገ-ወጥ ሥራቸው ከተንኮል ሥራ የማይርቁትን፣ከእሱም የማይመለሱትን፣… ጨካኝ፣አረመኔ
ገዢዎችን አለጥርጥር፣ በደንብ ያስታውሰናል። የጋርዲያን፣ ዋና አዘጋጁ የተናገረው ቃል ዕውነት አለው። የእንግሊዝ መንግሥት ህገ ወጥ ሥራ፣ አንድ የሚያሳየው ነገር ቢኖር፣ ስኖውዲን የሰበሰባቸው መረጃዎች ምን ያህል ትልቅና ከባድ ቁም ነገሮች እንዳዘሉ ያሳያል።“
” የሱዳን ሕዝብ የእኛን አትንካ የአንተን እንካፈል ሲባል ዝም ብሎ የኖረ ህዝብ ነው” መለሰ ለገሠ
8 በ1930ዎቹ እንዲሁም በ1940ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ጥቅም ላይ የዋለው ሌላው መሣሪያ በቀላሉ ከቦታ ወደ ቦታ መንቀሳቀስ የሚችል የሸክላ ማጫወቻ ነበር፤ አንዳንድ ወንድሞች፣ በእነሱ ፋንታ የሚናገረው የሸክላ ማጫወቻው በመሆኑ አሮን የሚል ቅጽል ስም አውጥተውለት ነበር። (ዘፀአት 4:
አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፡ በክልሉ የተከሰተው ምንድን ነው?
ሰንቱን አመስግኜ እዘልቀዋለሁ። ምግብ ሲያበስሉ፣ ቢቱን ሲያጸዱ፣ እግንዳ ሲያስትናግዱ፣ ቤታቸው ልጆቻቸውን ጥለው እዚሁ ከኔ ጋር ወለው ያደሩ፣ እነ ብርሀን፣ እነወይንሸት፣ እነ ዘገየ፣ ግርማ፣ ትዕግስት፣ አገኘኹ፣ አቢዩ፣ ፍሬሕይወት፣ ታደለች፣ ዶክተር ዮሕንስ፣ ዶር ብርሀኑ፣ ገረመው፣ ሰላም፣ ምስራቅ፣ ወንድሜ ግርማ ተ
መስገንና ብለቤቱ ትዕግስት ... ኧረ ስንቱ! በደፈናው ልሂድበት እንጂ! አመስግናለሁ።
ላለፉት አራት ተከታታይ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ናይጄርያን አላሸነፈችም። ነገር ግን “ኳስ ክብ ናት” የሚለውን ብሂል በመከተል፤ የኢትዮጵያ ቡድንን ችሎታ አክለንበት፤ “ማን ያውቃል? ሊያሸንፉ ይችሉ ይሆናል” ብለን ለማለፍ ወደድን።
በዘመን መለወጫ ዋዜማ ላይ የታየው የአንዳንድ ስደተኛ ወንዶች ልጆች በጀርመን ኮረዳ ልጆች ላይ ያሳዩት አጸያፊ ድርጊት፣… ከእስላማዊ መንግሥት ሽብር ፈጣሪዎች ጋር የተያያዘው ግዲያና የግድያ ሙከራ ፣ከእሱም ጋር በቅርቡ የታየው የቦንብ ፍንዳታም - ምንም እንኳን አንዳንዶቹ ቀደም ብለው ከ2015 ዓ.ም በፊት እ.አ.አ.
እዚህ ቢመጡም- እነዚህ ሁሉ አንድ ላይ ተደማምረው የኑዋሪውንና የመጤዎቹን ግንኙነት አሻክረው አሁን የምናየው አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ነገሩን አድርሶታል፡፡
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥር አስር ቀን 2004 ዓ.ም በእነ ርዕዮት አለሙ ላይ ያስተላለፈው የጥፋተኝነት ውሳኔ በችሎቱ የተሰየሙት ዳኞች በነጻ ህሊና የሰጡት ፍርድ ነው ብሎ ያመነ ሰው አልነበረም፡፡ እዚህም እዚያም ሲወራ የነበረው ውሳኔው በመንግስት ፍላጎት ላይ የተመሰረተ መሆኑ ነበር፡፡ ፕሮፌሰር መስፍንን ጨምሮ
በርካታ ሰወች ይህንኑ በአደባባይ ጽፈውታል፡፡ ቆየት ብሎ ግን ዳኛው የተጻፈለትን እንዳነበበ የሚገልጹና ተጨማሪ ነገር ለማወቅ የሚገፋፉ መረጃዎች ወደኔ መምጣት ጀመሩ፡፡
በተለይ በአሁኑ ወቅት ሆስፒታሎች የሕሙማንን ጭንቀት የሚያስወግዱ ንፁህና ፅዱ መሆን እንዳለባቸው ድሬዳዋ ከተማ ላይ ሰሞኑን በተካሄደው 16ኛው ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ልማት መርሃ ግብር ውይይት ላይ ስምምነት የተደረሰ በመሆኑ ሆስፒታሉ ይህንን ተግባራዊ ማድረግ እንዳለበት አሳስበዋል፡፡
በዘንድሮው ሻምፒዮና በማራቶን በሁለቱም ፆታ፣ በ1,500 ሜትር ሴቶች፣ በወንዶች 10 ሺሕ፣ በ5,ሺሕ ሜትር ሴቶች ወርቅ ያመጣሉ ተብለው ቅድሚያ ግምት የተሰጣቸው አትሌቶች በጥቃቅን ስህተት ምክንያት ውጤት ማምጣት አለመቻላቸው ብዙውን ተመልካች ያስቆጨ አጋጣሚ ነበር፡፡
ይህን ሁሉ ለመቀየር ትልቅ አቅም ያለው በአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በበርናባው ማድሪዶች ሌላው የውድድሩ ከፍተኛ ግምት ከተሰጠው ፒ ኤስ ጂ ጋር ይፋጠጣሉ።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ለመነጋገር አዲስ አበባ ይገባሉ _ ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ቅዱስ ኤፍሬም “ጾም የነፍስ ድግስ፣ ክብረ በዓል ነው” ብሎ ተናግሯል፡፡ ጾም ነፍስን ሐብታም ያደርጋታል፡፡ አዕምሮውን ንጹህ ከማድረጉም ባሻገር በጠላት ላይ መንፈሰ ጠንካራ ያደርጋል ጾም ጥሩ ሥነ-ምግባራትን የሚያዳብር መንፈሳዊሕይወት ነው፡፡ ይኸውም ንጽህናን፣ ትዕግስትን ድንግልናን፣ ደስታን ……ወዘተ በተጨማሪም የታ
ላቁ ንጉሥ የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተመቅደስ የሆነውን አካላትንን ለንጽህና ለእርሱ እንድናስገዛ ያደርገናል፡፡
ኬንያ፤ ራሳቸውን ገንዘብ-ይገዛናል ብለው ያሉ ቡድኖች ‘የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮችን ለሀብታሞች’ አቀረቡ · Global Voices በአማርኛ
“በመተከል አውራጃ የሚኖሩ አርሶ አደሮች፤ ነጋዴዎች፤እስላሞች፤ክርስትያኖች፤መምህራኖች፤ ቢባል፤ዜግነታቸውን በምን ሂሳብ ያወርደዋል ተብሎ ይወሰዳል? ኢትዮጵያዊያን እስላሞች “ኢትዮጵያዊያን አይደሉም”፤ ሕክምና አይፈቀድላቸውመ፤ የወሊድ ሆስፒታል ለብቻ ነው፤ ትምህርት ቤት እስላም አይፈቀድም፤ ስራ ለ እስላም አይፈቀድም፤
ሁለተኛ ዜጋ ነው፤ እስላሙ ከክርስትያኑ አብሮ በአብቶብስ እኩል ቁጭ አይልም፤ ወደ ሗላ መቀም አለበት፤……ሲባል በያንም ሆነ እስላም ተበድሎ ነበር የሚሉ ከሳሾች ሊነግሩን ይችላሉ? ይህ ሁሉ ተደርጎ ነበር ወይንም በእገሌ መንግሥት ተፈጽሟል፡ የሚል ከሳሽ አለ? የለም!!!!!!! ዝም ስላልን ግን ;፤ሲቀደዱ 24 አመት
ሰምተናቸዋል። አሁን በቃ! በቃ! ይኣክል! ይኣክል! ከላስ!ከላስ!ኢናፍ! ኢናፍ! ብለናል።
አቶ ጌታሁን ሁሴን (ኢንጂነር)፣ የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት
"መታ ""Generate & ቅዳ"" አዝራር የሚጨመር ኮድ ማመንጨት. ይህ ይገለበጣሉ የእርስዎን ቅንጥብ ሰሌዳ. አሁን ጣቢያዎ ኤችቲኤምኤል የት ውስጥ ይህን መክተቻ ኮድ መለጠፍ ይችላሉ ወደ ዝርዝር ማሳየት ይፈልጋሉ."
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ ኔልሰን ሮሺስላሽላ ማንዴላ ለነጻነት የሚያደርጉትን ረዥሙን ጉዞ እ.ኤ.አ በ2013 መገባደጃ ወር ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ደመደሙ፡፡ ፀሐይ የደቡብ አፍሪካን ሕዝብ ከአፓርታይድ የጭቆና አገዛዝ ነጻ ባወጡት ኔልሰን ማንዴላ ላይ የመጨረሻ ማህለቋን ጣለች፡፡ ኔ
ልሰን ማንዴላ ፈለግ አቸዉን ትተውልን አልፈዋል፡፡ በጥላቻ በተዘፈቀው ዓለም፣ በማያቋርጥ ሁኔታ በፍርሃት ተሸብቦ በሚገኘው ህዝብ፣ በአምባገነኖች በሃይል ተይዞ […]
ንሱ ድማ__ታዲያ ሲጃራ ትቼ ምን ላጭስ ነው ??? በለኒ።
ሰዎች ከፈለጉ ፈታኝ የሆኑ ስሜቶችን ማሸነፍ ይችላሉ። ሁልጊዜ ትክክለኛ የሆነውን ለማድረግ ያለህን ቁርጠኝነት ለማጠናከር እንዲሁም በፈተና እንዳትሸነፍ የሚረዱህን ስድስት ምክሮች ተመልከት።
አብዲ ኢሌ ምግብ አልተመቸኝም ይላል – 200 ሰዎች የተቀበሩበት የጅምላ መቃብር ተገኘ! አጫጭር ዜናዎች November 10, 2018
በቃና ቲቪ ተወዳጅ ስለሆነው የዛራና ቻንድራ ምን ትላላችሁ?
በርማ-ቢሏት ምያንማር እሷዉ ናት። ያቺ ሞቃት፣ ደናማ፣ ዉብ፣ ጥንታዊ-ሥልታዊ የሐምሳ ሚሊዮኖች ሐገር። እንደ ሐገሪቱ ሁሉ የትልቂቱ ከተማዋ ስምም ሁለት ነዉ። ራንጉን አለያም ያንጉን። እንደ በርማ-ምያንማር እንደ ራንጉን-ያንጉን ስሞች ሁለትነት ሁሉ የሐገር-ከተማይቱ የረጅም ጊዜ-ጥቅል ታሪክ ሁለት ነዉ።ግን ተቃራኒ።ያ
ቺን-ጥንታዊ-ሐገር ያቺን ሰፊ ከተማ ካነፁት ሁለቱ ተቃራኒ ታሪኮች አንዱ-ቅዳሜ ተደገመ።
ምርጥ ፍትህ ብድር ለማግኘት በመፈለግ ላይ
የኢንሲቲትዩቱን ዳግም መወለድ እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም ዓለም አቀፋዊ ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞችን በመቅረጽ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ዜጎችን በመሳብና የምሁራን ልውውጥ በማዳበር ረገድ ወቅቱ በሚፈልገው መጠን እንዲሠራ አጽንኦት ተሰጥቷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ እውን መሆን በመማር ማስተማር፣ በምርምር እና በማህበረሰብ
አገልግሎት ቀደም ሲል በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሥር የነበረውን አሰራር ጥራት ባለው መልኩ ከማቀላጠፍ ባሻገር ለዩኒቨርሲቲው የተሻለ አቅም የሚፈጥርና እንደ ሀገር በዘርፉ ለተቀመጠው ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ስኬት ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክትም እምነት የተጣለበት ነው፡፡
8. የራሳችንንም ሆነ የሌሎችን ሕይወት አደጋ ላይ እንዳንጥል ምን ማድረግ ይኖርብናል?
ከአደጋው ለተረፉ ዜጎች በዘላቂነት ሊቀርብ ስለታሰበው ድጋፍ የአ/አ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅ ለኢቢሲ የሰጡት ማብራሪያ፡- .
በእርሳቸው እምነት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለትምህርት ስርዓቱ እንደ አንድ ታላቅ ቤተሙከራ የሚያገለግል ሲሆን፤ ለአገሪቱ እና ዓለም አቀፍ ምሁራን ተጨማሪ የምርምርና የትኩረት ሥፍራ ይሆናል ፡፡ ባለፈው ዓመት በዚህ ቦታ ተገኝተው ነበር፡፡ ያኔ! የነበረው የግንባታ ደረጃ ከዛሬው ጋር ሲያነፃፅሩት ከጠበቁት በላይ
መፋጠኑ አግራሞት እንደፈጠረባቸው ይናገራሉ፡፡
የሃገራችንን ዋና ችግር የት ጋር ነው ብለን ኣጥብቀን ከጠየቅን በርግጥ የስርዓት ችግር ነው ወይ? ስርዓት በማጣታችን ነው ወይ የከፋ ችግር ላይ የወደቅነው? ብለን እንጠይቃለን። በዚህ ኣገባብ ስርዓት ስንል የኣይዲዮሎጂውን ጉዳይ ሳይሆን ፍትህና ተጠያቂነት፣ ግልጽነትና የህዝብ የበላይነት የሚንሸራሸርበት ሲስተም ተዘርግ
ቷል ወይ ብሎ የመጠየቅ ያህል ነው። ስለ ስርዓት ስናነሳ ደግሞ በዋናነት የሚታየው ህገ- መንግስታዊ ስርዓቱ ነው። ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱ ምን ያህል ለዜጎች ይጨነቃል፣ ምን ያህል ለፍትህና ለነጻነት ለህዝቦች ጥቅም መንሸራሸሪያ ይህናል? ብለን እንድንጠይቅ ያደርገናል። በዚህ ረገድ በርግጥ መሻሻል ያለባቸው ጉዳዮች ቢኖ
ሩም በዋናነት ግን ችግራችን የስርዓት ችግር ሆኖ ኣናይም። ለኣብነት የ1955ቱን ህገ መንግስት ስናይ የፕሬስ ነጻነትን ይሰጣል፣ እኩል የህግ ከለላ ይሰጣል፣ የመሰብሰብ፣ ሰልፍ የማድረግ መብትን ሁሉ ይሰጣል። የደርጉም ቢሆን ለዜጎች የሚጨነቅ ኣይነት ነው። “ኢትዮጵያዊያን በህግ ፊት እኩል ናቸው” ይላል። ከሁሉ በላይ
ደግሞ የ1995ቱን ስናይ “ሰብዓዊ መብቶችና ነጻነቶች ከሰው ልጅ ተፈጥሮ የሚመነጩ የማይጣሱና የማይገፈፉ ናቸው” ብሎ እጅግ ኣጠንክሮ ለዜጎች መብት መቆሙን ይደነግጋል። በውነቱ ይህ ኣንቀጽ ብቻውን ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ዋስትና ይሆን ነበር። ይሁን እንጂ ተግባራዊው እውነት ደግሞ ለብቻው በተቃራኒው ተንሰራፍቶ ይታያል።
ይህ ለምን ሆነ? እንዴት እንዲህ ሊሖን ይችላል? ብለን ነው መጠየቅ ያለብን። እንዲህ ስንጠይቅ የችግሩ ዋና ጉዳይም የስርዓት እጦት ሳይሆን ሌላ ጉዳይ መሆኑን እንረዳለን። በርግጥ ለወደፊቱዋ ኢትዮጵያ የተሻለ ስርዓት ማምጣት ያስፈልጋል። በተለይም ብዙህነቱዋን ተንከባክቦ የሚይዝ ማህበራዊ የፖለቲካ ስርዓት ያሻናል። ያ
ማለት ግን ከችግራችን እንድንወጣ ብቻውን ዋስትና ነው ማለት ኣይደለም። የቱንም ያህል ጥሩ ስርዓት ዘርግተን ከችግራችን ሳንወጣ ልንቆይ እንችላለን። ርግጥ ነው የማንነት ፖለቲካ ማህበራዊ ቀውስን ያመጣ ችግሮች የበለጠ እንዲነዱ የሚያደርግ ጉዳይ በመሆኑ ከዚህ መንግስት ውድቀት በሁዋላ ከዚህ የፖለቲካ መዋቅር መውጣታችን
ለመፍትሄ ትልቅ በር ኣለው። ይሁን እንጂ ኣሁንም ቢሆን የቱንም ያህል ቆንጆ ስርዓት እናምጣ ኢትዮጵያን ከመከራና ከርሃብ የሚያወጣት እሱ ብቻውን ኣይደለም። ታዲያ ምንድነው? የሚል ጥያቄ መምጣት ኣለበት። ኣዎ፣ ዋናው የሃገራችን ችግር ያለው የፖለቲከኖች ስብእና ተክለሰውነት ወይም ፐርሰናሊቲ ጋር የተገናኘ ነው።
በአራት የተለያዩ ውድድሮች፣ 4 የወርቅ ሜዳሊያዎችን ማጥለቅ ቻለ፡፡
​አምሐ ጌታቸው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ፋኩልቲ እሸቱ ጮሌ አዳራሽ በተደረገው ውይይት ከታደሙት መካከል አንዱ ነው፡፡
ሪፖርተር – ይህ ድራማ እስካሁን ድረስ ፕሮሞሽናችሁ ሲሰራቸው ከነበሩት ‹አግዓዚ› ተከታታይ ድራማ፣ ‹ኢኮኖሚክ ሪቮልዩሽን በPPP ስታይል›፣ ‹የወጣቶች ስራ ፈጠራ ፈንድ› … የመሳሰሉት ድራማዎቻችሁ በይበልጥ የተወደደ ይመስላል። ምክንያቱ ምንድን ነው ብለው ያስባሉ?
በእርግጥ በስደት ላይ ያለ መንግስት አንድ ሀገር በውጭ ኃይል ወረራ በተፈጸመበት ጊዜ፣ ግዛቱ በተያዘ እና በተወረረ ጊዜ በስደት ላይ ባለው የስደት መንግስት ላይ የሚያስከትለው ተጽዕኖ አይኖርም፡፡
መቅደስ ለ3 ወር ህፃን ደሞዝ ባለመክፈል ስሞታ ቀረበባት!
በፀጥታ ችግር ተጎድቶ የነበረው የቱሪዝም ዘርፍ...
በሁለቱ አገሮች ጋዜጠኞችና የተቀዋሚ የፖለቲካ መሪዎች ላይ እስራቱና ግድያው በከፋ ሁኔታ እየተካሄደ በነበረበት ወቅት የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር(Secretary of Defense) የነበሩት ሚስተር ዶናልድ ራምስፊልድ በአጥፍቶ መጥፋት (terrorism) ላይ የሚካሔደውን ጦርነት በምስራቅ አፍሪካ ለ
ማጠናከር ኤርትራን በመጎብኘት ላይ ነበሩ፡፡ እርሳቸውም ጉብኝታቸውን አጠናቀው ሲመለሱ በአሥመራ የአውሮኘላን ማረፊያ ይጠብቋቸው ከነበሩት ጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ ይሰጡ በነበረበት ወቅት፣ ከጥያቄዎቹ መካከል አንዱ ‘‘የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ወይም እንዳይገደሉ ለኤርትራ መንግሥት ምን ዓይነት መልዕክት ሊ
ያስተላልፉ ይችላሉ?’’ የሚል ነበር፡፡ የእርሳቸው መልስ ግን፣ ‘‘ይህ የአገሪቱ መንግሥት የውስጥ ጉዳይ ነዉ’’ በሚል ደመደሙት፡፡ ይህ በግልጽ የሚያሳየን አንድ የሀገር መሪ የእነርሱን ፍላጎትና የሀገራቸውን ጥቅም የሚያስከብር ሆኖ እስከተገኘ ድረስ የሚመራውን ሕዝብ ቢጨቁን፣ ቢያፍንና ቢገድል ብዙም ደንታ አንደሌላቸው
የሚያሳይ ነዉ፣ በተቃራኒው ደግሞ ለእነርሱ ያልተንበረከከ እና የእነርሱን ሀገር ጥቅም ለማስከበር ፈቃደኛ ያልሆነን የሀገር መሪ በጨቋኝነት፣ በዲሞክራሲ አፋኝነትና በጨፍጫፊነት ይፈርጁታል፡፡
"Home»Posts Tagged ""“ከግንቦት 7” እስከ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት (የወጣቱ ፖለቲከኛ የእስር ማስታወሻ)"""
Home / ትምህርተ ሃይማኖት / አርዮስ እና መንፈቀ አርዮሳውያን በቤተ ክርስቲያን ላይ ያደረሱት ችግር – ክፍል ሦስት...
የተመድ በጀት ቅነሳ ለኢትዮጵያ ያለው አንድምታ _ ዓለም _ DW _ 08.01.2018
እንደ ስራ አስኪያጁ አገላለጽም በመቀጠል በዋልድባ ገዳም አካባቢ ስለተጀመረው የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ ዙሪያ እና በገዳሙ ላይ ሊያደርስ ስለሚችለው አደጋ ከአቻዎቻቸው የሪፖብሊካን ሴናተሮች ጋር ለመነጋገር እንዳቀዱ እና የአሜሪካንን መንግሥት አቋም በዋልድባ ገዳም አካባቢ በሚሰራው የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ ያስከተለውን
ስጋት እና ወደፊት ሊያመጣ የሚችለውን አደጋ የኦርቶዶክሳውያኑን ጥያቄ ይበልጥ እንደሚመረምሩት እና አንድ ነጥብ ላይ እንደሚደርሱ ቃል ገብተዋል።
እንግዲህ ከእባብ እንቁላል እርግብ እንደማይገኝ ሁሉ ከሰይጣንም ጥሩ ነገር እንደማይገኝ ሁላችንም እናውቃለን ፡፡
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደምናየው ከጥንት ጀምሮ በአገራችን የተለያዩ ክፍሎች ተዋዶና ተፋቅሮ
እዚህ ታች ላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ
ይሁን እንጂ አገራዊ ለውጡ እንዲፋጠን እና የታሰበለትን ዓላማ እንዲያሳካ፣ የአገራችንን ሰላም መጠበቅ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሃላፊነት እና ተግባር ሊሆን ይገባል ተብሏል፡፡
ወ/ሮዋ 30 ሚሊዮን ብር ረዱ! (ሶሎሞን ታምሩ)
በዓለም ዙርያ ያሉ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ ለተፈናቀሉ ወገኖች እየተረባረቡ ባሉበት በዚህ ፈታኝ ወቅት፤ ጃዋር እና ሜንጫዎቹ ጸረ-ኢትዮጵያዊነት ዘመቻቸውን በስፋት ተያይዘውታል። በዛሬው እለት ከአዲስ አበባ በደረሰን ዜና መሰረት ኮካኮላ የቴዲ አፍሮን የአለም ስፖርት ፌዴሬሽን (ፊፋ) ስፖንሰርነት እንዲያነሳ ጠይቀዋል። áŠ