text stringlengths 0 200 |
|---|
ቅዱስ ሞስቲፎስ፡ “ሰብ ናብ እግዚኣብሔር ምስ ዝቐርብ፡ ሓጥእ ምዃኑ ይግለጸሉ። ምኽንያቱ ነቢይ ኢሳይያስ ንእግዚአብሔር ኣብ በሪኽን ልዕል ዝበለን ዝፋን ተቐሚጡ ምስ ረኣየ፡ ንነፍሱ፡ ብርኽሰት ከምዝመልአት ረኣየ” (ኢሳ. 6፡1-5) ። |
የአዲስ አበባና በዙሪያዋ የሚገኙ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የተቀናጀ የጋራ ማስተር ፕላን መሠራትን አስመልክቶ፣ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የተወሰኑ |
መቀሌ መስከረም 2/2010 በትግራይ ክልል የህብረተሰቡን የፍትህ ጥያቄ ለመመለስና ፍላጎቱን ለማርካት የሚደረገው ጥረት በተያዘው በጀት ዓመትም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ |
የደብረ ማርቆስ ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች የአንድነት እና የፍቅር ሰልፍ በምሽት አካሄዱ |
9 አምስቱ መጋረጆች አንድ ሆነው ይጋጠሙ፥ ስድስቱም መጋረጆች እርስ በርሳቸው አንድ ሆነው ይጋጠሙ ስድስተኛውም መጋረጃ በድንኳኑ ፊት ይደረብ። |
ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ፡፡ |
አጋዚያን የድሮ የእንግሊዝ ጥናት ነዉ፡፡ትግርኛ የሚናገረዉን የኤርትራን ክፍል አካለጉዛይ ከአዲግራት ጋር ኩታ ገጠም ነዉ፤ ሰረአይ ከሽሬ ጋር ኩታ ገጠም ነዉ እና ወደ መሃል ኤርትራ ገባ ብሎ የሚገኘዉን ሃማሴን (ቀብሃ ተራራዉ ይሉታል) ከትግራይ ጋር አንድ በማድረግ የባህር በር ያለዉ ጠንካራ መንግስት እዛ አካባቢ መመ |
ስረት ነዉ ፍላጎታቸዉ፡፡ይህ ትግራይ ትግርኝት የሚል ሀሳብ እነ ፕሮፌሰር መድሀኔ የሚባሉት ዋና አቀንቃኝ ናቸዉ፡፡ ኢሳያስ ይሄን ሃሳብ አይደለም ቃሉን እንኳን ሲጠቀመዉ የሚሰማ ሰዉ ቢያገኝ ሁለት ባላ ላይ ይሰቅለዋል፡፡ ህወሃት ግን እየጠበቁ ያሉት የኢሳያስን ሞት ነዉ፡፡ አብዛኛዉ የዚህ ሃሳብ አቀንቃኝ ትግሬወች ጠንካ |
ራ መንግስት መስርተን ሌላዉን እንገዛዋለን የሚል አስተሳሰብ ነዉ ያላቸዉ፡፡ ጥያቂያቸዉ የነጻነት ሳይሆን ሌላዉን ብሄር፤ ሃይማኖት ወይም ቡድን በጉልበት እንገዛዋለን ነዉ፡፡እንግሊዞች ለሃይለስላሴ የሙስሊሙ ማህበረሰብ አካባቢ ወደ ሱዳን ይሒድ ለናንተ አይጠቅም ብለዋቸዉ ነበር፡፡ ሃይለስላዜ ግን ፈቃደኛ አልነበሩም፡፡ ወ |
ደ ሱዳን ሂድ የተባለዉ የኢርትራ ክፍልም ያኔ አልፈልግም አገራችን ኢትዮጵያ ናት ብለዉ ነዉ የቀሩት፡፡ አጋዚያን የሚሉት እንግዲህ ክርስቲያኑን ከነሱ ጋር በመቀላቀል ቀሪዉን የሙስሊሙን አካባቢ ነጥሎ ወይ ለሱዳን ለመስጠት ወይ እራሱን እንዲችል ለማድረግ ያለመ ይመስላል፡፡ |
እኔ፡ እስኪ አስታውሱኝና ምን እንደተነጋገርን ልናገር፡፡ በርግጥ ባለፈው የኔልሰን ማንዴላ ማስታወሻ ፕሮግራም በ አፍሪካ ህብረት በተከበረበት ወቅት ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ አግኝቻቸዋለሁ፡፡ ሌላ የማስታውሰው የለም፡፡ |
ቪዳል ቺሊ ከአለም ዋንጫ ተሳትፎ ውጪ ከሆነች በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ መሰናበቱን አሳውቆ የነበረ ቢሆንም አሁን ደግሞ ሀሳቡን ማስተካከሉ ታውቋል። |
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ያልሆነ ግለሰብ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን ከተፈለገ ተቃዋሚዎችም ሆነ ሌሎች ግለሰቦች ተወዳድረው ምርጫውን ማሸነፍ የቻለ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊሆን እንደሚችል ውብሸት ይገልፃል። |
ፍትህ እና መልካም አስተዳደር እንዴት ሊረጋገጡ ይችላሉ በዚህ ሁኔታ ውስጥ እየተጓዝን ነው ጥያቄያችን ;ስለዚህ ህዝብ ለውጥ ይፈልጋል: |
ሀይ ናፍቆት አንቺ ራስሽ አለሽ ..? : |
^ አፈወርቅ ገብረኢየሱስ፣ (፲፱፻፩ ዓ/ም) ገጽ ፻፲፬ |
በማስተዋል ሃብታም የሆነ ምስጉን ነው፡፡ ይበልጥ ማስተዋል ያለው ይበልጥ ባለጸጋ ነው፡፡ |
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ኤፍሬም ተሰማ እንዳሉት ስምንት መቶ ሠላሣ ሴት የትምህርት ባለሞያዎችን ከየትምህርት ቤቱ ለመመልመል ተጠይቆ አምስት መቶ ሠላሣ አንዱ ተለይተዋል፡፡ |
ከጳጉሜ 5, 2008 ዓ.ም. ምሽት ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ የመከላከያ ሰራዊት ኮንሶ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ፍጽመዋል ሲሉ አንድ የሕዝብ ተወካይ ነኝ ያሉ ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ። |
ግንባታ የሽያጭ የንግድ ድር ጣቢያዎች ወደ ቀላል መንገድ |
የሚኮራብኝ ባልሆንም፤ አባቴ ግን በእኔ ይኮራል፤ የራሴን ህይወት ስመለከት ምንም የሚያኮራ ስኬት ባይኖረኝም በአባቴ ፊት ግን እንደጀግና እታያለው። ሲከፋኝ መሸሸጊያ፤ ስደሰት መቦረቂያ ቦታዬ ቤቴ ነው። ለዚህ ነው ቆሜ ልቀር ነው ያልኩት። በሴት ልጅ ህይወት ውስጥ የአባት ተጽ ዕኖ ቀላል አይደለም። በወንድ ልጅ ህይወት |
ውስጥ ደግሞ የእናት ተጽዕኖ እጅግ ወሳኝ ነው። ምክንያቱም ልጆች አድገው የራሳቸውን ኑሮ ሲመሰርቱ፤ ወንድ ልጅ እናቱን የምተምስል ሴት ደግሞ አባቷን የሚመስል ሰው መፈለጋቸው ግድ ስለሆነ። ለዚህ ነው ቆሜ እንዳልቀር ፈራው ያልኩት፡))) አባቴ ባልን የመመዘኛ መስፈርቱ እላይ ስለሰቀለብኝ። |
በወቅቱ ተርቱሊያን እና ሂፖላይተስ በመባል የሚታወቁት የሐይማኖት አባቶች ስለ እየሱስ ምንነት ለማብራራት ይሞክሩ እንጂ እየሱስ በሰውነቱ እና በፈጣሪ ነቱ ስላለው መሰረታዊ ባህሪ ለመተንተን አልደፈሩም፡፡ ቢሆንም ግን በወቅቱ የ ነበራቸው እና ያንፀባርቁት የነበረው አቋም ተቃራኒ ቡድኖችን የፈጣሪን ምንነት በ ሶስት አይ |
ነት መልኩ ይረዱት ዘንድ አስገድዷቸው ነበር፡፡ ይህም ሲባል ፈጣሪ በህልውናው አንድ ሲሆን ግን በሶስት መልኩ ተገልጧል የሚለው አስተሳሰብ በአረዳድ ደረጃ ይይዙት ዘንድ ምክንያት ሆኗቸው ነበር፡፡ በወቅቱ ሂፖላይተስ እንዲህ ማለቱ ተዘግቧል ” ፈጣሪ በሐይሉ አንድ ነው ፣ ሀይሉን በመጠቀምም አንድ ነው ግና በመገለፅ ሶስ |
ት ነው”(42) ቱርቱሊያንም ፈጣሪ አንድ ወጥ ሲሆን በሶስት እንደተገጠ አትቷል፡፡ የሆነ ሆኖ ስላሴ የ ሚለውን ቃል ለመጀመሪያ የተጠቀመው ቱርቱሊያን እንደሆነ የታሪክ ዘገባዎች ያትታሉ፡፡(43) |
ሲገረፉ፣ ሲደበደቡና ሲሳደዱ ይነሳሉ፣ አትንኩን ይላሉ ተብለው የተጠበቁት ኦርቶዶክሳዊያን ዝም ሲሉ ሌሎች ወንድሞች ጋሻ አነሱ። ”እናንተ ዝም ብትሉ እንኳ ድንጋዮች አፍ አውጥተው ያመሰግኑኛል” ማለት ይህ ነው። በኢትዮጵያዊያን ሙስሊም ወገኖቻችን የተነሳው ጋሻ ለወያኔ ፈተና ከመሆኑም ባሻገር ሀገር የቁሊት ታክል እንድት |
ጠብበት አድርጓል። በመሆኑም ሕወሃት ከፈተና ወደ ፈተና ከችግር ወደ ችግር በመሸጋገር ላይም ይገኛል። |
አምባሳደሩን ለማግኘት ስልክ ደውለን ነበር፣ ነገር ግን አልተሳካልንም። ስናገኘቸው አነጋግረን ያለውን ሁኔታ ለማቅረብ እንሞክራለን። |
በምርመራ ወቅት መረዳት እንደቻልኩትም እኔን ሙስሊሞቹ የደበደቡኝ ለማስመሰል ነው የፈለጉት፡፡ በደህንነት አካላት ተደበደበች የሚሉትን ነገር ማመን አልፈለጉም፡፡ በዱላና አናቴን ደግሞ በእርግጫ ከደበደቡኝ በኋላ ጥለውኝ ሄዱ፡፡ ደም በጣም ይፈሰኝ ነበር፡፡ ፊቴ ሁሉ በደም ታጥቦ ነበር፡፡ ከዚህም በኋላ ወደ አራተኛ ፖሊስ |
ጣቢያ ወሰዱኝ፡፡ እዛ ፖሊስ ጣቢያ ቤቱ መቆሚያ መቀመጫ እስኪያጣ ድረስ በተጎጅዎች ተሞልቷል፡፡ እኔ ህክምና ያስፈልገኛል ስላቸው አንዲት ነርስ መጥታ አየችኝና ‹‹ከአቅሜ በላይ ነው ቁስሉ መሰፋት አለባት›› ስትል ደህንነቶቹ ግን ‹‹ይህ የአገር ጉዳይ ነው፡፡ አይሆንም›› ብለው ወደ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ወሰዱኝ፡፡ ከ |
ቀኑ ሰባት ሰዓት አካባቢ ድብደባ የደረሰብኝ እስከ ምሽቱ አራት ሰዓት አካባቢ ደሜ እየፈሰሰ ነበር፡፡ እስከዛ ሰዓት ድረስ ቁስሉ አልተሰፋም ነበር፡፡ እኔ ብቻ ሳልሆን በርካታ ሰዎች ተመሳሳይ በደል ተፈጽሞባቸዋል፡፡ በፖለቲከኛ ደረጃ እኔ ብቻ ብሆንም እንፈልጋቸዋለን ያሏቸውን ሰዎች ምንም ህክምና ሳይደረግላቸው ወደ ሶስ |
ተኛ ፖሊስ ጣቢያ ነበር የሚልኳቸው፡፡ የራሳቸውንም ሰዎች ሰርጎ ገቦች ናቸው እያሉ የፖሊስ መታወቂያ ስለያዙ ብቻ ተመሳሳይ በደል ተፈጽሞባቸው አብረው ልከዋቸዋል፡፡ |
የመፍትሄ ሃሳብ፡ የፌዴሬሽኑ መልካም ባህሎች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው እንጂ ፈጽሞ መጥፋት የለባቸውም። በፍቅር የመሰነባበት ባህል ሲኖር ነው፤ አዳዲስ ስራ አስፈጻሚዎችን በጥሩ መንፈስ ፌዴሬሽኑን የሚቀላቀሉት። አሁንም ቢሆን ተሰናባች ስራ አስፈጻሚዎች የሶስት ወራት እድሜ አላቸው። በእነዚህ ወራት ውስጥ በአንዱ ቀን |
ተሰናባቾችን በክብር ጠርቶ፤ አመስግኖ ማሰናበት ያስፈልጋል። |
ተወዳጆች ሆይ! አመጣጣችን በወርቅ የተለበጠ መሠዊያ ለማቅረብ ሳይሆን ይኸን ከልብ በመነጨ ለማቅረብ ይሁን፡፡ ከልባችን የምናቀርበው ነገር ሁሉ ከወርቅ የበለጠ መባ ነው፡፡ ልብ በሉ! ቤተ ክርስቲያን የወርቅ ወይም የነሐስ ማቅለጫ ቦታ አይደለችም፤ ለቅድስና የተጠሩ ሁሉ እና የመላእክት ኅብረት እንጂ፡፡ ስለዚህ ከስጦታች |
ሁ በፊት ልባችሁን ይዛችሁ ኑ፡፡ እግዚአብሔር እኮ ሥጦታችንን የሚቀበለው ደሀ ሆኖ ሳይሆን ስለ ነፍሳችን ብሎ ነው፡፡ ክርስቶስን ማክበር ትወዳላችሁን? እንግዲያስ ዕራቆቱን ስታዩት ችላ አትበሉት፡፡ እናንተ ወደ ቤተ መቅደስ ስትመጡ እጅግ ውድ በሆኑ ልብሶች አጊጣችሁ ስትመጡ እርሱ በብርድና በመራቆት ሊሞት ነውና ብያንስ |
ትንሽ እንኳን እዘኑለት፡፡ ቤተ መቅደስ ረግጣችሁ ቤተ መቅደስ አትምጡ፡፡ በቃሉ “ይህ ሥጋዬ ነው” ያለው ጌታ በተመሳሳይ ቃሉ “ተርቤ ስታዩኝ አላበላችሁኝም፤… ከሁሉ ከሚያንሱት ከእነዚህ ለአንዱ ስላላደረጋችሁት ለእኔ ደግሞ አላደረጋችሁትም” ይለናል /ማቴ.25፡42፣45/፡፡ በእውነት ይህ ምሥዋዕ ልብሳችሁን ሳይሆን ል |
ባችሁን ነው የሚፈልገው፤ እነዚህ የተራቡት ግን ልብስም ምግብም ያስፈልጋቸዋል፡፡ ስለዚህ በሕይወታችን ክርስቶስ እርሱ እንደሚወደው ማክበርን እንማር፡፡ እከብር አይል ክቡር የሆነው እርሱ ደስ የሚያሰኘው ክብር እኛ ውድ ነው ብለን የምናቀርበው ሳይሆን እርሱ ሊቀበለው የወደደውን ስናቀርብለት ነው፡፡ |
“ማንን ተማምነሽ ነው በእኛ ሰዓት፣ በእኛ ግዛት ሣር የምትግጪው?” ሲሉ ጠየቋት፡፡ |
ጉባኤው ባማረ እና በደመቀ ሁኔታ እንዲከናወን ስፖንሰር የሆኑት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ( አንድ ከለንደን አዲስ አበባ ደርሶ መልስ የአየር ቲኬት ) ፣ ስንቄ እና ኮከብ የተባሉ ሁለት ታዋቂ የለንደን ሬስቶራንቶች (ምዕመናኑ ምግብ እንዲቋደሱ በማድረግ ) ፣ አንድ ምዕመን ለሠንበት ት/ቤቱ ተማሪዎች ሙሉ ልብስ በማሰፋ |
ት ሌሎችም ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ ወገኖች ቤተ ክርስቲያኒቱ ለዝግጅቱ አጠቃላይ ወጪነት የያዘችውን 14 ሺህ ፓውንድ ( ወደ 280 ሺህ ብር ) ከሞላ ጎደል እንዲሸፈን ለማድረግ ጥረት ማድረጋቸው የምዕመናኑ እና የቤተ ክርስቲያኑ ጥምረትን ያመለክታል። ወደፊትም በሁሉም ቤተ ክርስቲያን ዘንድ ሊተገበር የሚገባ ተግባር |
ነው። የዝግጅት ኮሚቴውም አጠቃላይ ወጪ እና ገቢውን በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል። |
የብሔር ብሔረሰቦች የቋንቋ፣ የባህልና የታሪክ እኩልነት፣ እንዲሁም ራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር መብትና ጥቅም በተሟላ ደረጃ ለማስከበርና ውጤቱንም ለማስገኘት የሚቻለው፣ አሮጌውን ሥርዓት ከእነ አፋኝ ተቋማቱ በመጠራረግ ወይም ሥርዓቱ ፈጽሞ እንዳያንሰራራ አድርጎ ማስወገድ ሲቻል መሆኑን ያስረዳሉ፡፡ |
ኢሕአዴግ የውስጥ ተቃውሞን በማኮላሸቱና በማዳከሙ ለራሱ ጥንካሬ አልፈጠረለትም፡፡ ተቃዋሚዎች ተመርረው ወደ ስደት ወይም ወደ ጫካ ቢሄዱ እንደ ተገላገላቸው መቁጠሩም በራሱና በአገር ላይ የባረቀ ሆኗል፡፡ በሕጋዊነት መቀጠል ወይም ወደ ሕገወጥነት መዞር እያለ የጫካን መንገድ በሚያመላክት ፕሮፓጋንዳ ድቆሳ ሲሠራ መቆየቱም |
ለኢሕአዴግ ‹‹መበስበስ›› እንጂ ጥንካሬ አልሆነውም፡፡ እንዲያውም ከሕገወጡ ይልቅ ሕጋዊውን መንገድ ተመራጭና ቀላል የሚያደርግ የፖለቲካ፣ የሕግና የአሠራር ባህል ላይ ደንቃራ በመሆኑ በሰላምና በሕጋዊ የጨዋታ ሕግ ውስጥ ማደር ያልቻለው የውስጥ ተቃውሞ ከጎረቤት አገር ባለጋራነትና ከውጭ ጠላትነት ጋር እንዲሸራረብ አድር |
ጓል፡፡ |
ጫት ቤቶች፣ ሺሻ ቤቶች እና ማሳጅ ቤቶች ለቫይረሱ ስርጭት መጨመር አስተዋፅኦ አበርክተዋል፤ ሲሉ አቶ ክፍሌ ምትኩ የፌደራል ኤች.አይ.ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት የዘርፈ ብዙ ምላሸ ማስተባበሪያ ዳይሬክተር ተናግረዋል። |
የኤርትራና የኢትዮጵያ መሪዎች ተገናኝተው ተወያይተዋል፤ ቀጣዩስ ? |
እንደ ቢትኮይን ያሉ ኢንተርኔት መገበያያ ገንዘቦች መበራከታቸውን ተከትሎም በዓለም ገበያ ላይ ከፍተኛ ማጭበርበሮች እየተስተዋሉ መጥተዋል። |
ከብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን |
እንደእውነቱ ከሆነ… ከወንድሞቻችን መታሰር ባልተናነሰ ሁኔታ፤ ከዚህ ጀርባ ያለው ግዙፍ የቅጥፈት ፋብሪካ ያስፈራናል። ይህ የቅጥፈት ፋብሪካ ከግዜ ወደ ግዜ ራሱን እያሳደገና እየሰፋ በመምጣት ላይ ነው። ይህ ግዙፍ የመንግስት አካል ህግን እሱ በሚፈልገው መንገድ ወይም ለሱ በሚመቸው መንገድ አጣሞ ይጠቀምበታል። የራሱ የ |
ሆነ አፋኝ የደህንነት ቡድን፣ በህግ ስም አንቀጽ ጠቅሶ የሚከስ እና የሚዳኝ፣ በእስር ወቅት ተቃዋሚ የነበረ እስረኛን የሚያሰቃይ ልዩ ሃይል አለው። ጋዜጠኛ ውብሸት በጓደኞቹ እንዳይጠየቅ፤ ተመስገን ደሳለኝ ከነጀርባ ህመሙ እንዲሰቃይ፤ እስክንድር ነጋን ሰው እንዳያየው የሚያደርግ ጨካኝ የሰዎች ስብስብ አላቸው። የጋዜጠኛ |
እስክንድርን እናት ሃብት ወስደው፤ የሱን ንብረት እና ቤት በዳኛ ውሳኔ አስፈርደው ወርሰውበት፤ እስር ቤት ውስጥ ያለውን መጽሃፍት፣ በርጩማ እና ሌላ ቁሳቁስ… ጥርስ ብሩሽ እና ሳሙና ሳይቀር ቀምተው… ይሄ ሁሉ አልበቃ ብሏቸው በእጁ ላይ የነበረውን የመጨረሻ ሃብት መጽሃፍ ቅዱሱን ወስደውበት… የ’ስር ቤቱ ንብረት የሆ |
ነ አንድ አሮጌ ባልዲ ትተውለት፤ ይቺኑ ባልዲ እንደወንበርም እንደጠረጴዛም እንደመተከዣም ሲጠቀምባት ሲያዩ ደስ የሚላቸው ጨካኝ ሰዎችን ነው በየወህኒ ቤቱ ጭምር እያፈሩልን ያሉት። ሌላው ቀርቶ እነዚህን በአሸባሪነት ስም የታሰሩ ሰዎች እስረኛው ሲያናግራቸው ከተገኘ ከፍተኛ ቅጣት ስለሚደርስበት፤ ደፍሮና ቀርቦ የሚያናግራ |
ቸው እንዳይኖር ጭምር አድርገዋቸዋል። ይሄ ሁሉ የሚሆነው ጨቋኙንና ጨካኙን ደርግ ጨርሼዋለሁ ብለው በሚፎክሩ እንደሰው በተፈጠሩ ‘ሰዎች’ መሆኑን ልብ በሉ። |
13 እግዚኣብሄር ኣምላኽ ድማ ነታ ሰበይቲ፥ ስለምንታይ እዚ ገበርኪ፧ በላ። እታ ሰበይቲ ኸኣ፡ ተመን ኣስሒቱኒ በላዕኩ፡ በለቶ። |
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስን በመስበክ በማስተማር ከዓለም ግንባር ቀደም መኾኗን ዓለም አቀፍ ሚዲያ የኾነው ቢቢሲ፣ የ2008 ዓ.ም. የትንሣኤ በዓልን አስመልክቶ ባቀረበው ዘገባ፡- “በዓለም ላይ ትክክለኛ እምነታቸውን በተግባር የሚያሳዩ ኢትዮጵያውያን ናቸው፤” በማለት የኢትዮጵያ ኦር |
ቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ቀዳማዊነትና ሥርዓቷን አሳይቷል፡፡ ይህ እውነታ አፋችንን ሞልተን የምንናገረውን ከአባቶቻችን ሲወርድ ሲወራረድ የመጣውን ትክክለኛ አስተምህሮ የሚያረጋግጥ ነው፡፡ |
የግስበት መጠን ከአንድ ቁስ መካከለኛ ቦታ እየራቅን በሄድን ቁጥር በርቀቱ ስኩየር መጠን ግስበቱ እየደበዘዘ ይሄዳል። በዚህ ምክንያት የግስበቱ ሜዳ ደከመ እንላለን። የመሬትም ስበት ከባህር ወለል ተነስተን ወደ ተራራማው የምድር ክፍል እየወጣን ስንሄድ ግስበቷ እየደበዘዘ ይሄዳል። ስለዚህም የአንድ ቁስ ክብደት በተራራ |
ላይ ሲቀንስ በባህር ወለል ላይ ይጨምራል። ይህ ጸባይ ከግዝፈት ጋር ይለያያል። የአንድ ነገር ግዝፈት የትም ቦታ አንድ አይነት ነው። |
5 days ago - የተዓቅቦ ጥሪ የወያኔ ሕገ ወጥ የንግድ ተቋም በሆነው ፋና ብሮድካስቲንግ እና ግብረአበሮቹ ላይ!!! - |
በመጭው እሁድ 5ኛው የ30 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በቢሾፍቱ |
በዚህን ጊዜ ሕዝበ እግዚአብሔር የሚባል ካህን እንዲህ አለ፦ እግዚአብሔር በትናንትናው ቀን ከጠላት እጅ አድኖሃል የያዝከውም ሰይፍ የሰውን ገላ እንደሳር ሲያጭድ ሲቆራርጥ የጠላትንም ሰይፍና ጦር ሲሰባብር አይተናል ይህ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰይፍ ባይሆን ኖሮ ሁላችንም አልቀን ሙተን ነበር፡ አሁንም ጌታዬ ሆይ ስማኝ ትናን |
ትና ያየነው ሕዝብ ከሞተው ያልሞተውና የሸሸው አይን አይዘልቀውምና አሁን ብንመለስና ወደ ሃገራችን ብንሄድ ይሻላል አላቸው። |
የሚያበሩት የቤት ዕቃዎች. በመንገድ አጠገብ አነር. |
ትምህርት እስኪመጣ ልተካው ነው መሰለኝ ያሰብኩት. |
መሰረታቸው የውጭ በሆነ ዘጠኝ ሰዎች ና በአንዲት ፖሊስ ላይ እጎአ ከ 2000 እስከ 2007 ዓመተ ምህረት በተለያዩ የጀርመን ከተሞች የደረሱ ግድያዎች በቀኝ አክራሪዎች መፈፀሙ ባላፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ከተነገረ ወዲህ የቀኝ አክራሪዎች እንቅስቃሴ እዚህ ጀርመን አብይ የመነገሪያ ርዕስ ሆኗል ። |
...... ስለ ጽሁፉ አስተያየት ካለዎት zeleke_eresso@yahoo.it |
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ቅጥር ውስጥ ከሚገኙ ሐውልቶች መካከል በአንድ ጥግ አፄ ኃይለ ሥላሴ ተማሪዎችን ሲያነጋግሩ የሚያሳየው፣ በሌላው ኢትዮጵያዊ የዘር ግንድ እንዳለው የሚነገርለት የአሌክሳንደር ፑሽኪን፣ የአዘቲክስን (ሜክሲኮ) የጥንት ሥልጣኔ የሚያሳየው የኦልማክ ሐውልት ይገኛል፡፡ ወረድ ብሎ ደግሞ በመቶ ሺዎች |
የሚቆጠሩ አልባኒያውያንን እንደጨፈጨፈ የሚነገርለት የኮሚኒስቱ ኢንቨር ሆዛ ሐውልት ከአንዱ ግርጌ አለ፡፡ |
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሣለኝ ከስኳር ልማት ፕሮጀክቶች ጋር የሚከናወኑ ተጓዳኝ የእርሻ ልማት እንቅስቃሴዎችን ጐብኝተዋል፡፡ |
የመቁረጫ ነጥቡ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለመግባት ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ቁጥርና ሀገራዊ የመቀበል አቅም ላይ ተንተርሶ እንደሚወሰን ነው ዶክተር ሳሚኤል የተናገሩት። |
"ይህ የጋርቤል ፌርዴን በቪንሰንት ቦልሆር, የስነ-ምህዳር ሚኒስትር እና ዘላቂ ልማት ሚኒስትር ዶክተር ሰርጄ ሌፕቲዬር ባዘጋጀው የስነ-ምህዳር ራንደ መስቀል. ""ELECTRIC CAR MYTH OR REALITY"" 09 11 2004." |
ኢትዮ ሀሁ ፫ ማአዘን መስመር ። 496 KB ። ሁለ ገብ አገልግሎት ። ቀለምና ወረቀት ለመቆጠብ ። |
በችግር ውስጥ ማለፍ ምኑም ባይወደድ...የማይረሳ የትምህርት አሻራ ከትቦልን ያልፋልና አንጥላው: |
አቶ አሰፋ ከራት በፊት የተነሱት በሚመስለው ፎቶ ላይ ጥሩ ሁኔታና ጤንነት ይታይባቸው ነበር ያሉት ቬሮኒካ፤ በማግስቱ ጠዋት ግን ሆስፒታል እንደገቡ፣ የምግብ መመረዝ ሕመም እንዳጋጠማቸው እና ይሄንኑ ለግሪጎሪ ማኬንዚም እንደጻፉ፤ ከዛ በኋላ ግን አቶ አሰፋ ከሆስፒታል ሕይወታቸው አልፎ እንደወጡ፤ አብሮ ራት የበላው እን |
ግዳ ግን ምንም እንዳልሆነ በመግለጽ የአቶ አሰፋ ሕልፈተ ሕይወት ድረስ ያለውን ጉዳይ በዚህ ይቋጫሉ። |
ዶክተር ቴድሮስ በበኩላቸው፤ እንደ ግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁሉ የሁለቱ አገሮች መሪዎች ቀደም ሲል ያካሄዱት ውይይት ለአሁኑ እንቅስ ቃሴያቸው ውጤት ያስገኘ መሆኑን ተናግረዋል። በካርቱም የተካሄደው የሶስትዮሹ ውይይትም ስኬታማ ነበር ሲሉ ገልፀው፤ ለዚህ ስኬት ትልቁን እገዛ ያደረገው የመሪዎቹ አስቀድሞ መወያየት እ |
ንደሆነም ተናግረዋል። |
‹‹ይህ የከተማ አስተዳደሩ ተግባር እጅግ አድሎአዊ፣ ኢትዮጵያዊያን መሆናችን እንኳ ባላገናዘበ መልኩ ሌሎች የፖለቲካ ቡድኖች የሚሰበሰቡበት መስቀል አደባባይ ላይ ስብሰብ የማድረግ መብት እንደሌለን አሳውቋል፡፡›› ያለው ሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠውን ኃላፊነት ተጠቅሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህግ የተሰጣቸውን |
መብት የሚሸረሽሩ አካላት ላይ እርምጃ እንዲወስድ ጠይቋል፡፡ |
ሰሎሜ፦ እዚያ በመገኘቴ ደስ ብሎኛል፤ ሆኖም ያልገባኝ ነገር አለ። ሰዎች፣ በገና በዓል የኢየሱስን ልደት፣ በፋሲካ ደግሞ ትንሣኤውን እንደሚያከብሩ አውቃለሁ፤ ሞቱን የሚያከብር ሰው ግን አጋጥሞኝ አያውቅም። |
ውጭ ወደ ደረጃ እና በእውነተኛው ዓለም ውስጥ ፖክሞን ሊይዘው! እንዲሰበስብ እና ከሌሎች ጋር እየታገልኩ ነው. |
የካፍ ለውጦች ለኢትዮጵያ ምን ይዘው ይመጣሉ? |
የማወራውማ ከታች ስለምታዩት ክሊፕ ነው : |
ደቀ መዛሙርቱ የፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴውን የሚተቹት በኮሚቴው ከተካተቱት አባላት በመነሣት ነው፡፡ በተለይም ቀድሞ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሳሉ እናውቃቸዋለን በሚሏቸው የአስመራጭ ኮሚቴው ጸሐፊ ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጩ ላይ በመተኰር ዘረኝነትን፣ ሙስናንና ብልሹ አሠራርን በማንሰራፋት ይወቅሷቸዋ |
ል፡፡ በዚህ አስመራጭ ኮሚቴ አስፈጻሚነት ሊመረጥ የሚችለው አባት የኮሚቴውን ጸሐፊ ከሚወቅሱባቸው ጉዳዮች (ዘረኝነት፣ ሙስና፣ ብልሹ አሠራር) የጸዳ ስለመኾኑም ደቀ መዛሙርቱ ይጠይቃሉ፡፡ |
ስደተኞቹ የሚደርሱባቸው በደሎችና ችግሮች የተደራረቡ እንደሆኑ የሚናገሩ ሲሆን በተለይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር - ዩኤንኤችሲአር እና ሰንዐ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለችግራቸው ካለመድረሣቸውም በላይ እንደሚያንጓጥጧቸውና ሰብዕናቸውን የሚጎዱ አድራጎቶችን እንደሚፈፅሙ በማማረር |
ይናገራሉ፡፡ |
አሁን ጨዋታው የሚደምቀው፤ ስቴዲየሙ የሚነቃቃው ኢትዮጵያውያኑ ኳስ ሲይዙ ሆኗል። ቀደም ሲል እንዳልነው አልፎ አልፎ ዛምቢያዎች ወደ ኢትዮጵያ ሜዳ ሲገቡ ግን… አስገራሚ ሙከራ እያደረጉ ነው። የሚያስፈራ ጨዋታ ነው። አሁን ጨዋታው ከተጀመረ 30 ደቂቃ ሆኗል። ሳላዲን ወደፊት እየገፋ ሁለት ጊዜ የግብ ሙከራ አድርጓል። አ |
ሁንየኢትዮጵያ ጥቁር አንበሶች ወደፊት እያጠቁ ናቸው። ሆኖም 30ኛው ደቂቃ አካባቢ የዛምቢያው አጥቂ ብቻውን ኳስ ይዞ ሲመጣ በረኛው ጀማል እግሩን ሰንዝሮ ስለመታው፣ በራሱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ይመስላል። (አሁን በተጎዱት ተጫዋቾች ምክንያት ጨዋታው ተቋርጧል።) |
5 ከመ ፡ አሕጻ ፡ ውስተ ፡ እደ ፡ ኀያል ፤ |
Previous ቲዲ አፍሮ – በአዲስ ዓመት ዋዜማ አዲስ ውዝግብ!! |
ለአባቶቻችን አምላከ ቅዱሳን አጽናኝ መንፈሱን ይላክላቸው፣እናንተንም ቃለ-ህይወት ያሰማልን!! |
በጣም ቬጋስ _ የተንቀሳቃሽ የቁማር & Roulette Real Money FREE Spins! |
“ሁለቱ ኢትዮጵያ-ዎች” የታሪክ ፣ መጽሐፍ ለገበያ በቃ |
ከማንበብ ወደ መሸጥ፣ ከመሸጥ ወደ ማከፋፈል…። የኋላ ኋላ የአገሪቱ ሁነኛው የጋዜጣ አከፋፋይና ወኪል ሆነ። ዛሬም ድረስ የአገሪቱ ዋና ዋና ጋዜጦችና መጽሔቶች በእርሱ በኩል ነው የሚያልፉት። |
የኢትዮጵያ መንግሥት ከኤርትራና ኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ በኤርትራ ታፍነው ተወስደዋል ያላቸውን ኢትዮጵያውያንን ለማስለቀቅ ሙከራውን መቀጠሉን አስታወቀ ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዲና ሙፍቲ ዛሬ እንዳሉት መንግሥት ችግሩን |
የዋና ከተማችን ስም የተነሣበት ውዝግ ለጊዜው ገብ ቢልም ወያኔዎች በሥልጣን ላይ እስካሉ ድረስ ሊያገረሽበት ይችላል እንዳልኩት፥ በዚህ ሳምንት ውስጥ ሦስት ሰዎች አቶ ካሣሁን ነገዎ ከአውስትራልያ በሚያስተላልፈው ራዲዮ አማካይነት ሲተቹት ሰማሁ። በዚያው አያይዘው፥ በቅድስት ኢትዮጵያ ላይ ስለነገሠው ዘረኝነት ከሦስቱ ተ |
ቺዎች አንዱ ደጋፊ፥ ሁለቱ ተቃዋሚዎች ሆነው አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አስተያየቴን አክልበታለሁ። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.