text
stringlengths
0
200
የተገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአካባቢያዊ፣ በክልላዊና በብሔራዊ ደረጃ ወጪዎቹን መሸፈን አስችሏል። የገንዘብ ድጋፉ፣ አቅም ለመገንባት እንዲሁም መንግሥትን ጨምሮ በተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት መካከል መደጋገፍ መፍጠር ይቻል ዘንድ ከሲቪል ማኅበራዊ ድርጅቶች ጋር በተያያዘ አዳዲስ ነገሮች እንዲፈለሰፉና የፈጠራ ሥራዎች እንዲጎ
ለብቱ ለማበረታታት እንዲውል የታለመ ነው። CSSP በብሪቲሽ ካውንስል መሪነት INTRACን ጨምሮ በጣምራ የሚያካሄድ ፕሮግራም ነው። ፕሮግራሙ የሚመራው በአይሪሽ ኤይድ ሲሆን የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኘው ደግሞ ከበርካታ ዓለም አቀፋዊ ለጋሾች ነው።
አስተዳዳሪ ጥር 20, 2018 Jumma ሙባረክ Fazeelat አስተያየት የለኝም
16፤ ደግሞም እግዚአብሔር እንዲህ አለ። የጽዮን ቈነጃጅት ኰርተዋልና፥ አንገታቸውንም እያሰገጉ በዓይናቸውም እያጣቀሱ፥ ፈንጠርም እያሉ፥ በእግራቸውም እያቃጨሉ ይሄዳሉና
በጣም የወደድኩት አዲስ የአማርኛ ግጥም ዌብሳይት
አንደኛ– “ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ቄሮን እና የኦሮሞን ህዝብ ለማናገር ፍላጎት የለውም፣ ጥያቄዎችን አልመለሰም” የሚል ወሬ ማስወራትና የኦህዴድ አመራር በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት እንዳያገኝ ማድረግ።
ተገዛእቲ መንግስቲ ኣምላኽ፡ ትርጉም ዘለዎን ፍረ ዚርከቦን ዕዮ ኺህልዎም እዩ። —ኢሳይያስ 65:
ከፍተኛ አስፈፃሚ የግል ጄት ቻርተር በረራ ቺካጎ, አውሮራ, Peoria, እኔ ጥሪ አጠገብ IL አየር ጠፍጣፋ የኪራይ ኩባንያ 872-210-5100 ለንግድ deadhead አብራሪ ባዶ እግር አገልግሎት ላይ የዋጋ ጥቅስ ለ, አስቸኳይ ሁኔታ, ለማዳ ምቹ አውሮፕላን ጋር የግል ደስታ? እርስዎ ጥሪ በማድረግ በፍጥነት እና በ
ቀላሉ በቀጣዩ መድረሻ ማግኘት ምርጥ አውሮፕላን ኩባንያ እርዳታ እንመልከት 872-210-5100 ከእርስዎ አጠገብ አካባቢ!
አዎን፣ ሲደግፉህ እወቅበት፤ የተደገፉህን ግን አትመናቸው፤ አግዳሚ መቀመጫ ላይ የተቀመጡም በፓረላማ መቀመጫ ያላቸውም ባይጠጡም ሽታው አስክሮአቸዋል እና! ያቶ መለስ ቃል በደጋፊዎች፤ የሻገተ አመለካከት፤ነፍጠኛ፤ሰው በላ፤ ኪራይ ሰብሳቢ፤ሞፈር ዘመት፤ መልዕክተኞች (የቀጠናው አተራማሾች) በዚያው ላይ ሳቅ ጭብጫቦ..ካ ካ
ኪ ኪ ሆ ሆ….
56 ካብቲ ዘተስፈዎ ተ.፡ ሓደ ቓል እኳ ኣይወደቐን
“ወንድ ይሁን ሴት? ለእርባታ የሚሆን ወይስ የማይሆን? መልኩስ ምን ይመስላል?” ብሎ አብራራላት፡፡
መንግሥት ለተፈጠረው ችግር በአስቸኳይ ማስተካከያ እንዲያደርግ እንጠይቃለን! ሰማያዊ ፓርቲ _ Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
ከዚህ ውስጥ 51 ሚሊየኑ የሞባይል ደንበኞች መሆናቸውን ነው የገለፀው።
«የሁለቱ መንግሥታት መቀራረብ ፈጣን ነዉ» - Eri-Platform
የራስን ሀገር ባህል፤ ታሪክና ቅርስ አክብሮ መያዝ መንከባከብ የግድ ነው ። ለውጥ ስንልም ሀገርን ለማሳደግ፤ለማበልጸግ፤ ለማሻሻል እንጂ ለማዳከምና ለማጥፋት አይደለም፤ ሊሆን አይችልም ። ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል ሆኖ በድክመታችን ተጠቅሞ ወያኔ ሀገር ነጠቀን ። በ 1997 ምርጫም ድል ነጠቀን ። መብታችንንም አፈር
አበላው ። 24 ዓመታት ያሸን በድክመታችን መሆኑን ዛሬ የምንክደው ጉዳይ አይደለም ። ድክመታችን የተባባሰውም ማንነታቸውን ቢደብቁም በዋና መልኩ ለወያኔና ለጡት አባቶቹ ያደሩት ባካሄዱትና አሁንም በሚነዙት ውዥንብር ነው ። የነዚህ የሰላ አድርባይ መልዕክት ይዘቱ መታገል መጥፎ ነው የሚል ነው ። ጭቆናን መቀበልን በብ
ልህነት የሚያቀርብም ነው ። ለሀገርና ለሕዝብ ብሎ መሰዋትም ሞኝነት ነው ተብሎ ይቀርባል ። ላያሸንፉ መታገል ትርፉ ገደልም ብለው ተስፋ ያስቆርጣሉ ። ከዚህ በተያያዘ ብዙ ማለት ይቻላል ። ዋናውን ቁም ነገር ግን ጫና ሰጥተን አቅርበነዋል ብንል ስህተት አይሆንም ። ለማንኛውም ጸረ ወያኔው ትግል እንዲፋፋም፤ ወጣቱ በሀ
ገር አድን ትግሉ ሙሉውንና አስፈላጊ ተሳትፎውን ያደርግ ዘንድ ከተፈለገ ታሪካችንን ከነጣቂው ወያኔ ማስመለስ አለብን ። ወጣቱን የሚያደናግሩትን ማሸነፍ አለብን ። የዚያንም ትውልድና የአርበኞችን ታሪክ ማስከበር ማክበር አለብንም ማለት ነው ። ባህላዊ አብዮቱም ከወዲሁ መጀመር ያለበት እንደሆነ ያለው ሁኔታም ይመክረናል
።
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር በመድፍ የታጀበ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው _ ተዋጊ ጀቶች በባህርዳር በኩል ወደ ሰሜን ሄዱ
ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ
ሁሉም ሰው በተፈጥሮው ሙሉ ሆኖ የተፈጠረ ቢሆንም ካሰብነው ቦታ እንዳንደርስ ማህበረሰቡ ተፅእኖ ያደርግብናል።
አምላካችን እግዚአብሔር ላላመኑት እንደ ናትናኤል “ረቢ አማን አንተ ውእቱ ወልደ እግዚአብሔር- መምህር ሆይ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ” የሚል ቀና ልብ ይስጥልን፤ እኛንም በተዋሕዶ ያጽናን አሜን!!!!!!
አነስተኛ ፈጠራው በአንድ ጊዜ ብዙ ሰው የሚያስተናግድ ተንቀሳቃሽ የመፀዳጃ ቤትን ይለከታል፡፡ ይህ ፈጠራ በአንዴ ብዙ ሰው ማስተናገድ የሚችል የቁም የመፀዳጃ ቤት እና መቀመጫን እንዲሁም የእጅ ማስታጠቢያን ያካተተ ለማምረት እና ለመገጣጠም ቀላል የሆነ ተንቀሳቃሽ የመፀዳጃ ቤት ነው፡፡ ፈጠራው በውስጡ ራሱን...
‹‹አንድ ሚሊዮን ወጣትም ቢሆን የፈለገበት ይድረስ ፤ ምንጣፍ አነጠፈም አላነጠፈ...
ከተሳፋሪዎቹ አንዱ ‹‹ቀጣህ እንዴ›› ብሎ ሹፌሩን ይጠይቀዋል፡፡ ረዳት ቀበል አድርጎት ‹‹አልቀጣውም፤ ነፃ የምክር አገልግሎት ነው የሰጠው›› ሲል ሹፌሩን በሃሳብ የማገዝ ዓይነትና ብስጭቱን እንደተጋራ ለማሳበቅ ሞከረ፡፡
የታረዱት ነፍሳት ጩኸት – ዋሺንግተን ዲሲ በተደረገው ትዕይንት ላይ የቀረበ – በቀሲስ አስተርኣየ ጽጌ
የአይን እማኞች እንደገለጹት ታርጋ ያላቸውና የሌላቸው፣ የቤትና የመንግስት መስሪያ ቤት መኪኖች እንዲሁም የጤና ጥበቃ አምቡላንሶች ሳይቀሩ በምሽት የታፈሱ ወጣቶችን ይዘው ወደ አልታወቀ ስፍራ ወስደዋል። እርምጃው በኦህዴድ ላይ የተቃጣ ዘመቻ ተደርጎ ተወስዷል።
1.Wpc የጣፋዩ ቱቦ ለምን መጠቀም አለብኝ?
- እኔም ሳልነግርህ ብቀር የሚጸጽተኝ ኑዛዜ አለኝ!
32The Untold Story of Fikre Selassie Wegderes & Mengistu Haile Mariam 1:
የጊምቢ ከተማ ነዋሪዎች የመሬት መንሸራተት ስጋት ሆኖባቸዋል - Monday, 15 January 2018 23:
የሰዎች ፡ ሥራዋች ፡ ፍጡር ፡ ፈጥሩዋችው
ይረታ ፡ እንጂ ፡ መረታትን ፡ አያውቅ (፪x)
ኢትዮጵያውያን በእስራኤል የኪዳነምህረት ቤ/ክ የኢሕአዴግን ባንዲራ አውርደው የኢትዮያውያንን ባንዲራ ሰቀሉ (አጭር ቪዲዮ አለው) _ Free Freedom Alone
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዓብይ ጉዳዮች - Dagu Press
ጠቅላይ ሚንስቴር ሃይለማርያም አነጋጋሪ መልስ ሰጡ
በረሃው ፡ ገነት ፡ ሆነልኝ ፡ ከአንተ ፡ የተነሳ
የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር ለቀጣዮቹ 3 ሳምንታት ማንኛውም ውድድር ላለመዳኘት ወሰነ
ቴዲ ሳይታወቀው አንገቱ ላይ ገመዷን እያጠበቀ ነበር፡፡ ቴዎድሮስ የታሪካችን ፈርጥ፣ የስነ-ፅሑፋችን ጌጥ ነው፡፡ እስከአሁን ካነበብኳቸው የአማርኛ መፅሐፍት የብርሃኑ ዘርይሁንን “የታንጉት ምስጢር” የሚያክል የለም፡፡ ቴአትር ብዙ አላየሁም፣ ካየኋቸው ግን የፀጋዬ ገብረ መድህንን “ቴዎድሮስ” የሚስተካከል የለም፡፡ ምዕራ
ፍ ሁለት፡- እኔና ሞት የአንድ ሠው የህይወት ዘመን ሶስት ክፍሎች ናቸው ያሉት፡፡ አንድ፡- ጅማሮ፤ ሁለት፡- ኑሮ፤ ሶስት፡- ሞት፡፡ ሶስቱም እኩል ዋጋ አላቸው፡፡ ቴዎድሮስ ከህይወቱ አጀማመር እና አኗኗር በጣም ጎልቶ የሚነገረው አሟሟቱ ነው፡፡ የጀግና አሟሟት ተምሳሌት ተደርጎ ሁሌ ነው የሚወራው፡፡…. እኔ ደግሞ ብዙ
ጊዜ ያልተሳኩ እራስን የማጥፋት ሙከራዎች አድርጌያለሁ፤ እንደ ሲልቪያ ፕላዛ። ሲልቪያ ፕላዛ ሶስት የከሸፉ እራስን የማጥፋት ሙከራዎች አድርጋ፣ በሶስት መክሸፍ አንድ የተሳካ ግጥም ፅፋለች፡፡ የከሸፉ እራስን የማጥፋት ሙከራዎች ትዝ ባሉኝ ጊዜ (ሁሌ ነው ደግሞ ትዝ የሚሉኝ) ቴዎድሮስ ትዝ ይለኛል፡፡ እራስህን ማጥፋት
የምር እየፈለክም ላይሳካልህ ይችላል፡፡ ቴዎድሮስ ደፋር ብቻ ሳይሆን እድለኛም ነበር። ሁሌ ስለ ቴዎድሮስ አስባለሁ፤ ሁሌ ትዝ የሚልህ ምርጥ መጽሐፍ “የታንጉት ምስጢር” ከሆነ፤ ያው ቴዎድሮስ ነው ትዝ የሚልህ፡፡ አንድ ቀን ስለህይወት ከንቱነት እያሰብኩ፤ (ቀጣዩን ራሴን የማጥፋት ሙከራዬ የመግቢያ ሀሳብ ነው፤ ከልምድ
አውቃለሁ) የሚገርም ነገር ተከሰተ፡፡ የቴዎድሮስ አይነት የክብር አሟሟት ተከስቶ አየሁ። የሚገርመው ደግሞ ብዙ ሠው ተሰብስቦ በነበረው ባር ድርጊቱን ከመጀመሪያው እስከመጨረሻ ስከታተል የነበርኩት እኔ ነኝ፡፡ ለኔ የተላከልኝ መለኮታዊ መልእክት ይመስለኛል፡፡ ቴሌ ባር የሚባል ቤት ውስጥ የመቅደላ ታሪክ ሲደገም፤ ሙሉ(!
) ታሪኩን ያየሁት እኔ ብቻ ነበርኩ። ታሪክ መፃፍ አለበት፤ በተለይ እንዲህ አይነቱ፡፡ የክስተቱ ሙሉ ተመልካች (ነበርኩ) ነኝ ብያለሁ። አሁን የምፅፍላችሁ ግን ድርጊቱ ከተከሰተ በኋላ ስለ ሠዎቹ ያጠናከርኩትን አካትቼ ነው፡፡
መግለጫዉ እስራኤል በ1967ቱ ጦርነት በሐይል ከያዘቻቸዉ የፍልስጤም ግዛቶች ሙሉ በሙሉ ለቅቃ እንድትወጣ ይጠይቃል።እስራኤላዉያን በ1967ቱ ጦርነት እየሩሳሌምን በሐይል የያዙበትን 39ኛ ዓመት ትናንት እየሩሳሌም ዉስጥ በሠልፍ፤ትርዒት፤ በድል አድራጊነት ስሜት አከበሩ።እየሩሳሌም በተለይ አሮጌዉ ክፍሏ እስራኤል በሐይል
ከያዘቻቸዉ የፍልስጤም ግዛቶች አንዱ ነዉ።
ወደ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመግባት ጥረት እያደረገ ያለው በጎ አድራጎት ድርጅት
መንግስታትን ሁሉ 'ክው !' ያደረገ መራር ዜና ነበር።በወቅቱ የ ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በ ሽፋኑ ላይ በ ያወጣው ዜና ርአስ''ITALY's TERRIBLE DEFEAT'' '' የ ጣልያን አስፈሪው ሽንፈት''ማለቱ አስፈሪነቱ ለ በርሊኑ ጉባኤተኞች ሁሉ ማለቱ ሳይሆን ይቀራል?
ኢሳያስ አብይን ለመቀበል በኤርፖርት በጉጉት ሲጠብቅ የሚያሳይ ቪዲዮ
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መምረጥ ነፃነት ምን ይላል? አምላክ ዕድልህን ወስኖታል?
መፍጠር ወይም ድር ላይ የተመሠረቱ ባዮኢንፎርማቲክስ ዘዴዎች ሽግግር.
. ይታይሀል ይህ ዱካ ከተራራው ጫፍ ጀምረን ነዉ የተከተልነዉ . . . . . . . ወይ ደብቀህዋል አልያም እንዲያመልጥ ረድተህዋል:
ይህ ስብሰባ አፍሪካ ፀረ-አፓርታይድ ትግሏን እንድታሣልጥና እንድታጠናክር፣ እንዲሁም አጎራባች ሃገሮች የመረጃ ልውውጣቸውን እንዲያሰፉና እንዲያሻሽሉ ዕድል ይሰጣቸዋል ሲሉ የአፍሪካ ኅብረት ፀረ-ሽብር ባለሥልጣን አምባሳደር ፍራንሲስኮ ማዴይራ ገልፀዋል፡፡
ከማድረግ እንደማይመለስ የሚያሳይ ነው። ይህም ማለት አመች ሁኔታ
ሆስፒታሉ ዘመናዊ መመርመሪያ ቴክኖሎጂዎችና 300 አልጋዎች የሚኖሩት ሲሆን፣ የኢትዮጵያንና አካባቢውን አገሮች ብሎም የአፍሪካን የጤና አገልግሎት ደረጃ ትርጉም ባለው መልኩ የሚቀይር የልቀት ማዕከል እንዲሆን የሚደረግ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡
ለሶፊ ወላጆች ግን ይህ ከባድ ነው። ባለፉት 20 ወራት በልጃቸው ላይ ምንም ለውጥ አላዩም። ሙሉ ለሙሉ ጊዜያቸውን በሶፊ ፕሮግራም የተያዘ ነው። ጡንቻዎቿ ሙሉ ለሙሉ እንዳይዝሉ አነስተኛ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ማሰራት፤ በተሸርካሪ ወንበር ይዘዋት መዞር እና መመገብ ደግሞ የሚጠበቅባቸው የዕለት ተዕለት ተግባር ነው።
"ልጅ የምቀብረው ለምንድነው?"" ሲሉም ጠይቀዋል። እንዳያመልጥዎ ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች15 ታህሳስ 2020 ኢትዮጵያና ቤላሩስ የጋዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት ናቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ና
ቸው"" ትምኒት ገብሩ15 ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋችው ግለሰብ15 ታህሳስ 2020 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ?"
ሃይሌ ገ/ስላሴ እንግሊዛዊቷ ፓውላ ራድክሊፍን በግማሽ ማራቶን አሸነፈ
"አርቲፊሻል የአየር ንብረት ማሻሻያ ቴክኖሎጂዎችን ለመጠቀም ለብዙ ዓመታት እየጨመረ ነው. ለምሳሌ, ጀምስ ሀንሰን እንዲህ ብለዋል, ""ከአስር አስር ባነሰ ጊዜ ውስጥ የ CO2 እትሞችን ማረጋጋት ያስፈልገናል, አለበለዚያ ደግሞ ከአንድ ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ ሙቀት መጨመር ያስፈልገናል. ለአምስት መቶ ሺህ አመታት ካወ
ቅናቸው ከፍ ያሉ እና በጣም ብዙ ነገሮች ሊቆሙ አይችሉም. ይህንን ለማስቀረት ከፈለግን, አዲስ ቴክኖሎጂዎችን ወዲያውኑ ተግባራዊ ማድረግ አለብን (...) እርምጃ ለመውሰድ ጥቂት ጊዜ አለን (እኛ ከዚህ በታች አስረግጠን). ዶክተር ሼልሆበር, የጂኦኤንጂነት ሥራ ከኪቶ ፕሮቶኮል የበለጠ ተጨባጭ, ይበልጥ ውጤታማ እና ወጪ
ቆጣቢ አማራጮችን እንደሚያቀርብ ያምናሉ."
ሶስተኛው የጌድዮን ዳንኤል “ጌዲ እንደዋዛ” የተሰኘው የሙዚቃ አልበም በገበያ ላይ ዋለ። ጌድዮን በግል ህይወቱ ውጣውረድ ምክንያት ለስምንት አመታት ከሙዚቃ ህይወት ተለይቶ ቆይቶ ነበር። ዲጄ ፋትሱ @djphatsu ስለ አዲሱ የሙዚቃ አልበምና ስለሙዚቃ ህይወቱ አነጋግሮት ነበር። #GabinaVOA #VOAAmharic #E
thiopianMusic #Ethiopia #djphatsu
አንድ ቀን መግስት የሆነ አሮጌ ቤት ሲያፈርስ በሚፈርሰው ቤት መንገድ ስሄድ አይና እቆማለሁ:
እውነታው ግን የተከሰሱት ቁጥራቸው 100 ካለመሙላቱም በላይ ሜቴክን በቦርድ አመራርነት ሲመሩት ከነበሩት ሰዎች አንዳቸውም በቁጥጥር ስር አልዋሉም። ምክትል ጠ/ሚ/ር ደመቀ መኮንን ለስድስት ወራት ያህል፣ የቀድሞው መከላከያ ሚንስትር ሲራጅ ፈርጌሳ ዘለግ ላሉ ዓመታት የሜቴክ የቦርድ ሊቀመንበር ሆነው ማገልገላቸው ይታወቃ
ል።
ታዲያ ሀገሪቱ ድሃ ትሁንም አትሁንም ለስደተኛው የመኖሪያ ፈቃድም ሆነ ዜግነት በቀላሉ የትም ቦታ አይሰጥም:
የዚህን የግሎባል ካፒታሊዝም ስርዓት ፖለቲካል-ኢኮኖሚና በአንድ ዜጋ፣ ማህበረሰብ፣ህዝብ፣ሀገር እንዲሁም በአህጉርና በአለም አቀፋዊ ደረጃ ባለ ያለውን አጠቃላይ የሆነ ስነ-ልቦናዊ፣ፆታዊ፣ባህላዊ፣ሃይማኖታዊ፣ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ ፓለቲካዊና እና ወዘተ ውስብስብ የሆነ ቀጥተኛና ተዘዋዋሪ ተፅእኖዎች ምን ያህል ለመረዳት ችለ
ናል ብለን እራሳችንን መጠየቅ ያለብን መሰለኝ፡፡ለምሳሌ በሀገራችን እየተፈጠረ ላለው ብዙ ማህበራዊ ቀውስ ዋና መንስኤው ከዚህ አለም አቀፍ ስርዓት ጋር በተጎዳኘ ጭምር ያለ ኢፍትሃዊነትና የመልካም አስተዳደር እጦት ነው፡፡በአንድ ሀገር የመልካም አስተዳደር እጦት ሲኖር የዚያ ማህበረሰብ አጠቃላይ የሆነ ስነ-ልቦናዊ፣ፆታዊ
፣ባህላዊ፣ሃይማኖታዊ፣ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ ፓለቲካዊ ጤናማ መስተጋብሮች ይፋለሱና ማህበረሰባዊ ምስቅልቅልና ቀውስ እንዲፈጠር ይሆናል ማለት ነው እንዲሁም ሰዎች የእለት ተእለት ጤናማ ህይወታቸው ይመሰቃቀላል ይረበሻል ይታወካል ማለት ነው፡፡ዛሬ ሴተኛ አዳሪነት፣ ዝሙት፣ ግብረሰዶም፣ኤድስ፣አደንዛዥ እፅ፣ሙስና ወዘተ ያሉ በ
ዚህ አይነት ደረጃ ባለ ያለ አደገኛና አሳዛኝ የሆነ የስነ-ምግባር ጥሰቶችና የትውልድ አጠቃላይ ዝቅጠቶች ዋና መንስኤ ከዚህ ስርዓት ጋር በተያያዘ ያለ አጠቃላይ ማህበረሰባዊ ምስቅልቅል ውጤት ነው፡፡በአንድ ማህበረሰብ ላይ የሚያመጣውን አጠቃላይ ምስቅልቅል በጥልቀትና በስፋት ለመረዳት እስካልቻልን ድረስ ዘላለም ስለ ችግ
ሮች ብቻ ስናወራ ብንኖር ምንም የሚፈይደው ነገር ያለ አይመስለኝም፡፡ዙሪያ ጥምጥም ከመሄድ ይህንን ነባራዊ እውነታ እፍረጥርጠን ለመናገር መድፈር መቻል አለብን፡፡አጠቃላዩ የሰው ልጅ ህይወትና ህይወትንም ጭምር ለማኖር የሚችለው ነገር ሁሉ በገንዘብ(Money-Capital) የባርነት ቁጥጥር መዳፍ ስር በረቀቀና በተቀነባበ
ረ መንገድ እየወደቀ እንደሆነ መረዳት መቻል አለብን፡፡ከዚህ በፊትም ገበያ ሲደራ በሚል አንድ ጥልቀት ያለው ፅሁፍ ለማቅረብ ችለህ ነበር፡፡በዚህ ወቅት የህንን ነገር ትንሽ ገረፍ ለማድረግ ሞክረህ ነበር፡፡ስለዚህም አዎ ገበያው ሲደራ ግብረ-ሰዶሙ ይፈቀዳል የግብረ-ሰዶሙም ስብሰባውም ይፈቀዳል ሁሉ ነገር ይፈቀዳል ማለት
ነው፡፡ይህ ገንዘብ የሚባል ነገር ምን ነገር ውስጥ እየከተተን ነው ያለነው፡፡ገንዘብ እኮ ይሁዳ ፈጣሪውንና አዳኙን ክርስቶስን ጭምር ለ30 ዲናር አሳልፎ እንዲሰጠው ያደረገ ሰይጣናዊ ነገር ነው፡፡ይሁዳም እኮ ታዲያ ይህንን ገንዘብ ለህይወቱ በሚበጅ መልክ አልተጠቀመበትም ነበር፡፡እንደሚታወቀው በሰራው አስከፊ ሃጢያት የተ
ነሳ መረጋጋት አቅቶት ተቅበዝብዞ እራሱን ሰቅሎ ነበር የሞተው፡፡በስተመጨረሻ ከገንዘብ የተረፈው ነገር አኬልዳማ ተብሎ የተሰየመ (ትርጉሙ የደም መሬት ማለት ነው)መሬት በስሙ እንዲገዛለት ነበር፡፡ስለ ገንዘብ ያለን አስተሳሰብና አመለካከት መስመሩን የለቀቀ ጤናማ ካልሆነና የገንዘብንም አጠቃቀሙን ካላወቅንበት በስተመጨረሻ
ወደ ጥፋት እንደሚያደርሰን የታወቀ ነገር ነው፡፡ከዚህ በመነጨም እየተከተልነው ያለነው ዓለም አቀፉ የካፒታሊስት ስርዓት ገንዘብንና ገንዘብን ብቻ በማስቀደም ማእከልና መሰረት ያደረገ ስርዓት እንደሆነ የታወቀ ነው፡፡This is the epicenter and crux of the entire issue and quandary.
And unless we are wise and bold enough to eventually direct and focus towards such critical thinking directions then talking this whole story may be in futile and also may become worthless. Therefore
in order to save the entire humanity from the savage bondages and shackles it is severely entangled with we need wisdom, audacity, critical thinking than mere usual euphemism to mask or camouflage the
core causes of this whole quandary or stalemate.
የእነርሱ እምቢተኝነት በአሜሪካ ውስጥ ለሚደረጉ የሲቪል መብቶች ንቅናቄ እና ለብዙሀን የማንነት ትግል እና ለሙሉ የዜግነት ጥያቄ እውቅና ውክልና ይሰጣል፡፡
በአዲስ አበባ ዙርያ ስለተከሰተዉ የሕይወት መጥፋትና የህዝብ መፈናቀል አስመልክቶ ከደቡብ ምዕራብ ኢትህዮጵያ ሕዝብ ህብረት የተሰጠ መግለጫ
ያም ሆኖ ግን ባለፉት ሁለት ዓመታት የተነሱት ግጭቶችና የተከሰተው ውድመት “በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ” እንደሚባለው ገና ዳዴ ማለት ለጀመረው የአገራችን ኢኮኖሚ ትልቅ ፈተና ነው፡፡ በተለይ በነዚህ የግጭት ወቅቶች የታየው የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን የማውደም፣ ፋብሪካዎችን የማቃጠልና የዜጎችን ንብረት የማጥፋት እንቅስ
ቃሴ በአገርም ሆነ በዜጎች ህይወት ላይ ያሳደረው ተፅእኖና ጫና ቀላል አይደለም፡፡
ጊብሰን የተባሉት የጋምቤላ ተወላጅ በበኩላቸው፣ ሁላችን ካልተባበርን ኢትዮጵያ የምትባል አገር አትኖርም ሲሉ ተናግረዋል።
2008 እንደ ቡና አይነት ክለብ በዳኞች ፔናሊቲ እየታገዘ ከወራጅ ቀጠና ከፍ እንዲል የተደረገበት ዘመን ነበር :
“ሀብታሙ አያሌው በእግዚአብሔር እጅ ነው፤ እግዚአብሔርን አትፈታተኑ፡፡” »
ሰማያዊ ፓርቲና መድረክ የጠሩት ሰልፍ በዋነኛነት ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ መንግስት እየወሰደው ያለውን እርምጃ፤ እንዲሁም መንግስት ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት ያቀደውን መሬቱ እንዳይሰጥ ለመቃወም ያለመ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሰልፉ ላይ በሰብአዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶችላይ መንግስት እየወሰደው
ያለውን እፈና እና እርጃዎቸ እንደሚያወግዙ ምክትል ሊቀመንበሩ ተገልፆአል፡፡
«አካባቢዉ ላይ ያገኘነዉ 300 ቅሬተ አፅሞችን ሳይሆን 300 የመቃብር ቦታዎችን ነዉ። እነዚህን መቃብሮች ልንነካቸዉ ማለት ልንከፍታቸዉ አልፈለግንም። ከነዚህ መካከል ሦስት መቃብሮችን ብቻ ከፍተን ለምርምር የሚሆነን ናሙና ወስደናል። ይህ ቅሪተ አጽም የሚሰጠን መረጃ ሰዎች በዝያ ዘመን ምን አይነት ምግብን ይመገቡ እን
ደነበር ነዉ። ይህን ምርምር ተከትሎ አካባቢዉ ላይ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ብቻ ናቸዉ አልያስ ከከሩቅ ሃገራት የመጡ ነጋዴዎች ናቸዉ የሚለዉንም እንመለከታለን። »
መንግስታዊ ካልሆነ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተሰጡና ከዲፕሎማ በላይ የሆኑ የትምህርት ማስረጃዎች በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ እንዲሁም ዲፕሎማ እና ከዚያ በታች ለሆኑ የትምህርት ማስረጃዎች በክልሎች ወይም በከተማ አስተዳዳር ቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ፣
"እ.ኤ.አ በዴሴምበር 2013 አጋማሽ የኢትዮጵያ ወጣቶች ቃልኪዳናቸውን አድሰዋል። ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ ያሉ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ፣ የኃይማኖት ነጻነት እንዲከበር፣ ሰብአዊ መብቶች እንዲጠበቁ እና የህገ መንግስት እና ህዝባዊ ተጠያቂነት መኖርን በመጠየቅ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች በአገሪቱ ማዕከል በሆነችው በ
አዲስ አበባ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል። በወጣቱ ስራ አጥነት፣ በዋጋ ግሽበት እና በተንሰራፋው ሙስና ላይ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድ ገዥውን አካል ጠይቋል። እኔ በዚህ ሁኔታ በጣም ተመስጫለሁ። ""በኢትዮጵያ ወጣቶች ረዥሙ የነጻነት እና የክብር ጉዞ ተጀምሯል። በጣም ቆንጆ ነገር ነው። በጣም ቆንጆ ነገር ነው፣
ምክንያቱም ሰላማዊ ነው። በጣም ቆንጆ ነገር ነው፣ ምክንያቱም የአንዲት አገር ኢትዮጵያ ውድ ልጆች እርስ በእርሳቸው በመዋደድ እና በአገር ፍቅር ስሜት ሆ ብለው በአንድነት ሆነው ድምጻቸውን ከፍ አድርገው እንዲህ እያሉ ሲጮሁ ነበር፣ ""ከዚህ በኋላ ምንም ዓይነት ትዕግስት የለንም! ለውጥ እንፈልጋለን!"""
22፤ ፈርዖንም። የሚወለደውን ወንድ ልጅ ሁሉ ወደ ወንዝ ጣሉት፥ ሴትን ልጅ ሁሉ ግን በሕይወት አድኑአት ብሎ ሕዝቡን ሁሉ አዘዘ።
የማዕድን ቦታዎች ጉዳይ “የፍትሃዊነት፣ የእኩልነት፣ የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳይ ነው” – ZAGGOLENEWSዛጎል