text
stringlengths
0
200
መላለስ እንዲሁም አመለካከት እንደ የኔ-ቢጤ የልመና ምግብ ምስቅልቅል ያለ ነው። በዝግጅታችን ተደስቶ ካለማወቅ ወደማወቅ በመምጣት ወደ መቆጨት ብሎም አንድ ተግባራዊ ምላሽ ለመስጠት የሚዘጋጀውን ጨምሮ “እንዲህ ዓይነቱን ነገር እያነሣችሁ ለምን ትበጠብጡናላችሁ፣ ለምን የሚያንጽ ነገር አታስተምሩንም፣ ለምን ሁል ጊዜ አፍ
ራሽ ዜና ብቻ ትዘግባላችሁ?” እስከሚለው ድረስ ብዙ ዓይነት አንባቢ ነው ያለን። ይህንን በተመለከተ “በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየተፈጸመ ስላለው ጥፋት የምንጽፍበት ምክንያት” በሚል ርእስ መልስ መስጠታችን ይታወሳል።
ውድ የዚህ መንፈሳዊ ድረ ገጽ ተከታታዮች በቅርቡ በማኅበራዊ ደረ ገጽ (የፌስቡክ ገጽ) ላይ ከአድማስ ሞላ የተባለ ወንድም ‹‹ስእልና ቅዱሳን ስእላት ልዩነታቸው ምንድን ነው ?›› በማለት ጥያቄ አንስቶ ነበር ሲሆን ለጥያቄው መልስ እንዲሆን፤ በተጨማሪም ይህ ጥያቄ ለሚነሳባቸው ምእመናን መልስ እንዲሆን ይህ ጽሑፍ ለንባ
ብ ቀርቧል፡፡ መልካም ንባብ፡፡ click for pdf.
አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፡- እኛ ማተኮር የምንፈልገው በሒደቱ ላይ ነው፡፡ ሒደቱ ዲሞክራሲያዊ፣ ነፃ፣ ፍትሐዊና በሕዝቡ ዓይን ተዓማኒ የሆነ እንዲሆን ማድረግ አለብን፡፡ ውጤቱን የሚወስነው መራጩ ሕዝብ ነው፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ወይም ኢሕአዴግ ይኼን ያህል ወንበር ያሸንፋሉ ብዬ መገመት አልችልም፡፡
​በዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ክፍያን ከሚያሳልጡ አሠራሮች መካከል አንዱ የኤቲኤም ካርድ አገልግሎት ነው፡፡
‹‹የአፈናው ስርዓት ብዙ ዓይነት አስተሳሰብና ልዩነት ባለባት ኢትዮጵያ ምርጫን መቶ በመቶ አሸንፌአለሁ ቢልም ሃቁ ግን የዲሞክራሲና የመድብለ ፓርቲ ስርዓት ግብዓተ መሬት እየተቃረበ መምጣቱን የሚያሳይ ነው፡፡ ይህንን እውነታ ገዥው ቡድንም የማይክደው መሆኑን በምርጫው ማግስት ጀምሮ የተዘፈቀበት ህዝብን እንደጦር የመፍራ
ት አባዜው ገሃድ አድርጎታል›› በሏል ፓርቲው በመግለጫው፡፡
መልስ፦ ምን አይነት አዲስ ስርዓት? አሁን እኮ ሁሉም ነገር “ባለበት፣ በነበረበት፣ በቀድሞው መልክ ይቀጥላል” እየተባለ ነው። እነሱም ባይናገሩ ህወሃት ወደ እርቅና ድርድር የመመለስ ፍላጎት ይኖረዋል ብዬ ለሰኮንድ አላስብም። ህወሃቶች አንገት ለአንገት ተናንቀው ትግል የሚያደርጉት ተቃዋሚ ከሌለ ብቻ ነው። ለህወሃት መ
ኖር ፈተና የሚሆን ተቃዋሚ ካለ ህወሃቶችም ሆኑ በትግራይ ውስጥ መሰረት ያላቸው ተቃዋሚዎች ልዩነት አያሳዩም። ይህ ሳይታበል የተፈታ እውነት ነው። በ1997 ምርጫ ወቅት የታሰሩት የቅንጅት አመራሮች ሲፈቱ ደስተኛ አልነበሩም። እንዴት እንደተፈቱና ሂደቱ በህወሃት ውስጥ የፈጠረው ውዝግብ የሚረሳ አይመስለኝም። ሌላው ቀርቶ
በወቅቱ የምርጫውን ውጤት ቅንጅት ማሸነፉ ሲታወቅ ህወሃት ያገለላቸው እንኳን ሳይቀሩ አንድ ላይ በመሆን አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ ተማምለው ነበር። ታጥቀውም ነበር። ከዚህም በላይ…
4. ሌሎች በጎች አእምሯቸው ምንጊዜም በላይ ባሉት ነገሮች ላይ እንዲያተኩር ማድረግ የሚችሉት እንዴት ነው?
ይገባል በሉ ሰዎች ለቅድስት ሥላሴ (2)
የኢትዮ ቻይና ስሚንቶ ፎረም ዛሬን ጨምሮ ለሶስት ቀናት ይቀጥላል።
ከ17 እና 20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ግምገማ ተካሂዷል
mkadmin ክርስትና እና ስደት - ውይይት 2 years 11 months ago
የሚዲያ አገናኞች የፕሮጄዲጃ የጃፓንኛ ስሪት ProMD የተሻሻለ አያያዝ ሶፍትዌር እትም ያትማል. የድህረ ገፁ አገናኝ https:
ባል ፡- ለሊት 11፡00 ሰአት አካባቢ ነው ምትነሳው ቁርስ ከመስራቷ በፊት ቤት ስለምታጸዳ ቀደም ብላ ነው ምትነሳው…
ከተወለደ ጀምሮ በኦክስጅን የሚተነፍሰው አሳዛኝ ህፃን ህንድ ታክሞ ድኖ መጣ :
Press Release (click below) GARE extended its condolences – የዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት የ ሃዘን መግለጫ አቀረበRead More »
፩) ተጠርጣሪዎች በፖሊስ እጅ ላይ እያሉ የሰጡትን ቃል እውነተኝነት የማረጋገጥ ሸክሙ በዐቃቢ ሕጉ ላይ እንዲሆን ማድረግ፤
//youtu.be/f24EZ7futOE ሁለት ጉዳዮችን አነሳለሁ። አሁን ስላለው ወጣት እና ሌላው ስለ ኢንጂነር ሃይሉ…
ወደ ገጠር ቦታዎች (Allemannsretten) የመጓዝ መብት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ አቶ ጀማል ረዲ በበኩላቸው፤ በዕለቱ የተመረቀው የሲኖ ትራክ መገጣጠሚያ ፋብሪካና የትሬለር ማምረቻ ፋብሪካ የከተማ አስተዳደሩ የአምራች ኢንዱስትሪውን ለማስፋፋት የሚያደርገው ሰፊ እንቅስቃሴ ተግባራዊ ማሳያ እንደሆነ ነው የገለፁት፡፡ ይህም መንግሥት በአዲስ አበባና
መሰል የአገሪ ትልልቅ ከተሞች በኢንጂነሪንግ ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ ለመሥራት የነደፈው አምራች ኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጅ እንደሆነ እና አገራዊ ፋይዳውም የጎላ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ “መንግሥት የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ዘርፉን ለማሳደግ የነደፈውን ፖሊሲ ተከትሎ ከተሠራ በአስቸጋሪ ሁኔታዎችም ውስጥ ሆኖ ውጤታማ መሆን
እንደሚቻል ኤን.ኤ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ኢንጅነሪንግ እየሠራ ያለው ሥራና እያስመዘገበው ያለው ውጤት ተጨባጭ ማሳያ ነው” ሲሉም ገልፀዋ፡፡
የምድቡን መሪነት በጎል ልዩነት ከሀላባ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጋር ሲመራ የበረው ጅማ ከተማ በሜዳው የደረጃ ተፎካካሪው ሀድያ ሆሳዕናን አስተናግዶ 2-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን ለብቻው መያዝ ችሏል፡፡ የ6 ነጥቦች ቅነሳው የተነሳለት ሀድያ ሆሳዕና በ22ኛው ደቂቃ በአሚኑ ነስሩ የቅጣት ምት ጎል ቀዳሚ ሲሆን ለዕረፍ
ት በፊት ከመውጣታቸው በፊት ተመስገን ገብረኪዳን በተመሳሳይ ከቅጣት ምት ለጅማ ከተማ አስቆጥሮ አቻ ሆነዋል፡፡ ከዕረፍት መልስ በሁለቱም ቡድኖች በኩል ጥሩ እንቅስቃሴ የታየ ሲሆን በ68ኛው ደቂቃ ተመስገን ገ/ኪዳን ለራሱ ሁለተኛ ለቡድኑ የማሸነፊያዋን ጎል አስቆጥሮ ጨዋታው በጅማ ከተማ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
የኢትዮጲያ አየር መንገድ ሙሉ በሴቶች የሚከናወነ ጉዞ
የደቡብ ካስትል ካፕ ዕጣ ድልድል ይፋ ተደርጓል። ትላንት በሴንትራል ሆቴል አዋሳ ላይ በተደረገው የዕጣ ድልድል መሰረት ሶስት ክለቦች ተጋባዥ ሲሆኑ።ኢትዮጵያ ቡና፣...
ስለምንሰበስበው መረጃ ለማወቅ እባክዎ የግላዊነት ፖሊሲያችንን ይመልከቱ።
ደህና፣ የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ እ.ኤ.አ በ2015 ተካሄደ የተባለውን የቅርጫ ምርጫ ብቻ አይደለም መቶ በመቶ ያሸነፈው ሆኖም ግን በአሁኑ ጊዜ ደግሞ የቀድሞዋን ሰራተኛውን ነጻ ለሆነው ለአፍሪካ አምባገነኖች ባንክ (አአባ)/African Dictators’ Bank (BAD) የሆነውን ዩኤስኤአይዲን/USAIDን
እንዲመሩላቸው ተሾመውላቸዋል፡፡
የስራ-ላይ-መነሻ, የፍሪላንስ, Telecommute እነዚህ ህጋዊ ናቸው
​ ከአንድ አመት የውሰት ቆይታ በኋላ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ወደእናት ክለቡ አርሰናል የተመለሰውና ቀስ በቀስም በቡድኑ ውስጥ የቋሚ ተሰላፊነት ቦታውን የተረከበው እንግሊዛዊ አማካይ ጃክ ዊልሸር በመድፈኞቹ ቤት ያለው ቆይታ እስካሁን … Continue Reading “የአርሰናል ቆይታዬ አልተረጋገጠም ” – ጃክ ዊልሸ
ር
ሓደ ጥርሙዝ ኣልኮላዊ መስተ (75 cl) 18 ብርጭቆ ይሕዝ።
ልዩ ሞተሮች, የፈጠራ ባለቤትነት, የነዳጅ ፍጆታ ቅነሳ ⇒ ሞተር ሃሆ ... ኦ-አርጅቶች?
- ለሽያጭ ቤት, CMC ሚካኤል, 547 ሜትር ካሬ, አሮጌ 3 ክፍል ጥግ ቤት, አዲስ አበባ.
ኢህአዴግ/ህወሃት የተከሰተውን ድርቅ ጆሮ ተነፍጎታል። የአሜሪካ ኤምባሲ አሜሪካ የላከችው እርዳታ ድሬዳዋ ላይ መራገፉን የሚያሳይ የአንድ ደቂቃ ፊልም ለቀቀ።
+ የ Windows ሞባይል ተጠቃሚዎች በጣም ይገኛል መተግበሪያዎች
ንጉሡ በሠራዊቱ ዘንድ እንደ ብረት የጠነከረ ዲሲፕሊን ለማቋቋም ሞክረዋል።[55] ለምሳሌ ወደ ወሎ ባደረጉት ዘመቻ ያለትዕዛዝ ጦርነት የሚገቡ ወታደሮች ያለርህራሄ ይገደሉ ነበር።[55] በሸዋው ዘመቻ እርስ በርስ ሽኩቻ ያሳዩ ወታደሮች በሙሉ በጥይት ተደብድበዋል።[55] ባህሩ ዘውዴ እኒህ ድርጊቶች ደም መፋሰሱ እንዲባባ
ስ በማድረግ ብዙ ጥቅም አላመጡም ያላል።[55] ሆኖም ወታደሩ በራሱ ፈቃድ ብዙ ጥፋት እንዳያደርግ ረድቷል።[53]
ሆቴሎች የተለያዩ አገሮች ተወላጆችን ስለሚያስተናግዱ እንግዶቻቸው አገራቸው ያሉ እስከሚመስላቸው ምቹ ኹኔታ ለመፍጠር የገና ዛፍን ሊጠቀሙበት ቢችሉም፣ ለተቀረው ማኅበረሰብ ያለው ፋይዳ አጠያያቂ ነው፤ ይላሉ፡፡ ልደት ሲከበር፥ ሃይማኖታዊውና ባህላዊው ሥርዓት የበለጠ ትኩረት ሊሰጠው ይገባልም፤ ብለዋል፡፡
ፓርቲው፦”መንግሥት ለተፈጠረው ችግር በአስቸኳይ ማስተካከያ እንዲያደርግ እንጠይቃለን!!”በሚል ርዕስ ባወጣው መግለጫ፤ ሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 25/2ዐዐ5 ዓ/ም. ታላቅ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ ማድረጉን አስታውሶ፦” መንግሥት ላቀረብናቸው ጥያቄዎች በሦስት ወር ውስጥ መልስ የማይሠጥ ከሆነ በተጠናከረና በተደራ
ጀ መልኩ ጥያቄያችንን በድጋሚ በህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ እንደምናቀርብ በግንቦት 25/2ዐዐ5 ዓ/ም. በተደረገው ሠልፍ ላይ ለህዝብ ቃል በገባነው መሠረት ነሃሴ 26/2ዐዐ5 ዓ/ም. በድጋሚ ሰልፍ ጠርተን አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረግን መሆኑን ለህዝብ በልዩ ልዩ መገናኛ ዘዴዎች ገልፀናል” ብሏል።
ተከታዮቹ የቀራቸው ሁለት ጨዋታ ብቻ ሲሆን፥ ጊዮርጊስ ነጥቡን 55 በማድረሱ ቀሪ ጨዋታዎቹን ቢሸነፍም በአንድ ነጥብ ልዩነት ሻምፒዮንነቱን ያስከብራል።
ህይወት እንደ ሲና ቡና _ Talking from the heart Blog
« የህዝቦች በአንድነት የመኖር ማሳ ተበላሸ እንጂ ዘሩ አልተበላሸም የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መንግስታትን ልዩነቶች፤ በሁለቱ ሕዝቦች ለመፍታትና ለመዳኘት ያለመው መድረክ »
ከዚህ ክስተት በኋላም የኢየሱስ የመልዕክተኛነት ሚና አይጠናቀቅም። ሙስሊሞች ዒሳ (ዐ.ሰ) ወደፊት ተመልሶ ወደ ምድር እንደሚመጣና ፍትህና ነፃነትን ለማስፈን እንደሚታገል እናምናለን። ከእርሱ ጠላት ከሆነው ደጃልም ጋር እንደሚዋጋና ሁሉን ሰይጣናዊ አመለካከት አስወግዶ ሰላምን እንደሚያወርድ ቀናተኛውን መንገድ እንደሚያስ
ይዝ እናምናለን። ያኔ እውነተኛ የኢየሱስ ተከታዮች ድልን ያገኛሉ። ያልተገባውን ደረጃ የሰጡት ኃይሎች ሁሉ ይዋረዳሉ። ይከስማሉ። ሰው ነውና ከዚያም የቆየውን ቆይቶ እንደማንኛውም ሰውይሞታል። ይቀበራልም።
በኬንያውያን የማኅበራዊ ድረ-ገፅ ተጠቃሚዎች ዘንድ በቢቢሲ እና ሲኤንኤን ስም የተዘጋጁ ሐሰተኛ የምርጫ ቅድመ-ትንበያዎችም ባለፈው ሳምንት ሲዘዋወሩ ከርመዋል። ፖርትላንድ የተባለው ዓለም አቀፍ ተቋም በሰራው የዳሰሳ ጥናት ከ10 ኬንያውያን ዘጠኙ መጪውን ምርጫ የተመለከቱ ሐሰተኛ ዜናዎችን ተመልክተዋል።
ምፍርራሕ ዝሓዘለ መልእኽቲ ፕረዚደንት ሰሜን ኮርያ ኪም ጆንግ ኡን - BBC News ትግርኛ
የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ትግል
ግንቦት 19 ቀን 2005 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሹማምንት፣ ታዋቂ ነጋዴዎችና ሌሎች ተጠርጣሪዎችን ችሎት ለመታደም በፍርድ ቤት የተገኙ ታዳሚዎች ከችሎቱ አቅም በላይ ስለነበሩ በርካቶች ችሎቱን መከታተል አልቻሉም፡፡
የተያያዙ መልዕክቶች ይኖራሉ፡፡ እነዚያ ያንን ትልቁን ራዕይ የሚመግቡ መልዕክቶች እንደሆኑ አድርጎ መመልከት ይቻላል፡፡››
አምለሰት ሙጬ በተላቁ ሩጫ ላይ.፣.. ቪዲዮውን ይመልከቱEthiopia 24
Gen 33 _ Geez _ STEP _ ወሶበ ፡ ይኔጽር ፡ ያዕቆብ ፡ ወይሬኢ ፡ ነዋ ፡ ዔሳው ፡ እኁሁ ፡ መጽአ ፡ ወነዋ ፡ አርባዕቱ ፡ ምእት ፡ ዕደው ፡ ምስሌሁ ፡ ወነፈቆሙ ፡ ያዕቆብ ፡ ለደቂቁ ፡ ወኀበ ፡ ልያ ፡ ወኀበ ፡ ራሔል ፡ ወኀበ ፡ ክልኤሆን ፡ ዕቁባቲሁ ።
- የብረት ክፍሎች ከሰላጣይ ብረት የተሰራ. ጠንካራ
ለአውሮፓ ውጤቶች ምንድ ናቸው? የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ 111 ምላሾች 8178 እይታዎች
በተደጋጋሚ እንደሚታየው ግን በኦሮሞ ስም የተደራጁ ድርጅቶች (የኦሮሞን ህዝብ ባይወክሉም) ሃገር በትንሽ ፊደል ቀመሶች እንደምትመራ የታወቀ ነው። የተለያዩ ብሄር ልሂቃኖች ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ሲያስቡ የኦሮሞ ፊደል ቀመሶች ደግሞ ባሪያ መሆንን ስለመፈለግ ነው የሚሰብኩት። ዛሬ በእነ አቶ በቀለ ገርባ የተነበበው ጥራ
ዝ ነጠቅ መግለጫ የአዲስ አበባን ህዝብ “ስደተኛ” አድርጎ ከመቁጠር አልፎ የአማራን ህዝብ ልእልና የሚያጠፋ በደናቁርቶች የረቀቀ መግለጫ ነው።
ፈነወ ሬድዮ ተዋህዶ ሰንበት 1 ጥሪ 2017
ይህ ዜና ለአባቷ የምሥራች ለልዕልቲቱ ግን መርዶ ነበር፡፡ ድንግልናዋን አጥታለች፡፡ በኩርድ ደግሞ ድንግል ያልሆነቺውን ልጅ እንኳን ልዑላን ተራዎቹ ሰዎች አያገቡም፡፡ እስካሁን ችግሩን ከመጋፈጥ እየሸሸች፣ ነገር ግን አንዱን ችግር በሌላ ችግር እያለፈች መጥታለች፡፡ አሁን የመጋፈጫው ሰዓት ደረሰ፡፡ ችግርን በመፍትሔ መ
ፍታትና ችግርን በሌላ ችግር ማለፍ ይለያያሉ፡፡ ችግርን በችግር ካለፍከፈው ጊዜ እየገዛህ ነው፡፡ ችግርን በመፍትሔ ካለፍከው ደግሞ ልብ እየገዛህ ነው፡፡ ይላሉ ኩርዶች፡፡
እናም ኢህአዴግ ነፍሴ… በቀጣዮቹ 6 ወራት ምን ለማከናወን እንዳሰበ በዝርዝር እንዲነግረን እንሻለን። (“የግጭት ጠንሳሾችን” ከማሰር ውጭ!) ያሰበውንስ በ6 ወር ውስጥ ያሳካዋል ወይ? ወይስ እንደተለመደው 4 ወር ይጨምራል? ይሄን ሁሉ ያለ ምክንያት አላነሳንም። መንግሥት ባለፈው ዓመት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ከ10 ወ
ራት በኋላ ሲያነሳ፣ተመልሰን ወደ ቀውስ ውስጥ ነው የገባነው? (ያልተሰራ ሥራ ነበር ማለት ነው!) የአሁኑስ? ከቀድሞው እንዴትና በምን ይለያል? ልብ በሉ! ከ6 ወራት በኋላ የተባለው ውጤት ባይገኝ፣ ኪሳራ ላይ የሚወድቀው ኢህአዴግ መራሹ መንግስት ብቻ አይደለም፡፡ ሁላችንም ነን፡፡ ሙሉ ጦቢያ! (ዓለም ዓይኑ እኛ ላይ
ነው!) ከዚያም በላይ ግን የቀውስ አዙሪት ውስጥ እንገባለን። ይሄ እንዳይሆን---አሁኑኑ ብንፋጠጥ ነው የሚሻለው። እናም ልማታዊ መንግስታችን… በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለማከናወን የሻተውን ወይም ያቀደውን በዝርዝር ይንገረን። ከምሬ ነው--- ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የምናተርፈው ምን እንደሆነ በግልፅ ማወቅ አለብን። በዚህ
አዋጅ ምክንያት የምናጣቸው (የምንነጠቃቸው!) መሰረታዊ ህገ-መንግሥታዊ መብቶች ብዙ ናቸው፡፡ አንድ ነገር ስናጣ ደግሞ የምናገኘው ነገር መኖር አለበት። ለምሳሌ ሰላምና መረጋጋት… መልካም አስተዳደር…ፍትሃዊ የሃብት ተጠቃሚነት…የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት---ዲሞክራሲ..የፖለቲካ ምህዳሩን ማስፋት--የታሰሩ ፖለቲከኞች መፍታ
ት---ወዘተ--
ሶስቱ አብይ የሰላም ትግል ማራመጃ ክፍሎች (ግምጃ ቤቶች) (1) ተቃውሞ እና ማግባባት (Protest and Persuasion)፣ (2) ትብብር መንፈግ (non-cooperation) ፣ (3) ጣልቃ መግባት (intervention) የተባሉት እንደሆኑ፣ እያንዳንዱ ግምጃ ቤት ውስጥ የሚገኙት የሰላም ትግል መሳሪያዎች ድምር
200 ያህል እንደሚደርስ እና የኢትዮጵያን ባህል ከግንዛቤ በማስገባት በኢትዮጵያ ሊሰሩ ከሚችሉት ውስጥ ዋና ዋናዎቹን የትኞቹ ሊሆኑ እንደሚችሉ በዚህ ክፍል እንመረምራለን።
ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ እጃቸውን በብረት ካቴና እንዳይታሰሩ ጠየቁ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመተላለፍ የወንጀል ክስ የቀረበባቸው አንጋፋው የተቃዋሚ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ፍ/ቤት ሲቀርቡ [...]
ታዲያ እማማ፣ ደውሉ የሚደወለው ለማን ነው?
የትራምፕ አስተዳደር በሱዳን ላይ የጣለውን የምጣኔ ሀብት ማእቀብ በቋሚነት ለማንሳት ውሳኔ ላይ ሊደርስ የሚገባበት እ.ኤ.አ ሀምሌ 12 ቀን ተቃርቧል።
"[Ad_1] VentureBeat ሪፖርቶች ""በ Google በባለቤትነት የቀረበ የቪድዮ ጣቢያ የ YouTube ዋና ምርጥ ሙዚቃ አገልግሎት ከ Android Police የፖሊስ ዘገባ መሠረት"" የ YouTube ሙዚቃ ቁልፍ ""ይባላል. [Ad_2]"
15 አቤቱ፥ አንተ ታውቃለህ፤ አስበኝ ጐብኘኝም የሚያሳድዱኝንም ተበቀላቸው እንጂ አትታገሣቸው፤ ስለ አንተ ስድብን እንደ ታገሥሁ እወቅ።
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ቸኮሌት ፋብሪካ በ Haredo LLC ቸኮሌት ኩባንያ ብራንድ በምዕራብ ሸዋ ኦሮሚያ ውስጥ Tatek ልዩ የኢንዱስትሪ ዞን ላይ በ$ 5 ሚሊዮን ኢንቨስትመንት (110 ሚሊዮን ብር) አዲስ ፋብሪካ መጠናቀቅ አስታውቋል።ይህ ቸኮሌት ኩባንያ ተጨማሪ የአውሮፓ ማሽነሪዎች ወደ ሃገር ውስጥ በማስገባት ለ12
0 ያህል ሰዎች ቋሚ እና 250 ጊዜያዊ የስራ እድል እንደሚፈጥሩ ተናግረዋል። ቸኮሌት ፋብሪካው 3,000 ቶን ዓመታዊ የማምረት አቅም እንዳለው እና በመጀመሪያው ዓመት ውስጥ 1,000 ቶን ያህል እንደሚያመርት ተነግሮዋል።
መሰረት፡- አሁን እኮ የልጅ አሳዳጊ ነኝ፤ ቤት ውስጥ የሚሰራው ሥራ ይበዛል፤ ልጆችን ወደ ትምህርት ቤት መላክ፣ በአጠቃላይ ልጆችን የማሳደግሥራና ቤትን ከመምራት ጋር አይመችም። እስካሁን በሰራሁት ግን ውጤታማ ነኝ ብዬ አምናለሁ። ብዙ ልምድ አግኝቸበታለሁ። ለምሳሌ በክራር፣ በከበሮና በማሲንቆ መጫወት የማልችል ይመስለ
ኝ ነበር። የምሽት ክለብ ውስጥ ስሰራ ግን በእነዚህ መሳሪያዎች ሁሉ እጫወት ነበር።
ይህ ‹ተወገድ› የሚለው ሦስተኛው ማስጠንቀቂያ የመጨረሻው የሕዝብ ጥያቄ ነው፡፡ መሪው ታምሞ አይደለም፡፡ ራሱ በሽታ ነው፡፡ ተቸግሮ አይደለም። ራሱ ችግር ነው፡፡ ደክሞ አይደለም፡፡ ራሱ ድካም ነው፡፡ ተፈትኖ አይደለም፤ ራሱ ፈተና ነው ብሎ አምኗል፡፡ ስለዚህም መፍትሔው መወገድ ብቻ ነው ብሎ ይቆርጣል፡፡ ቆርጦም ይሠራ
ል፡፡ ሕዝብ እዚህ ደረጃ ከደረሰ በኋላ መመለስ ብዙ ጊዜ ከባድ ነው። ማረምንም መታረምንም ከሚቀበልበት እርከን አልፏልና ቀሪው ዕድል የሚሆነው በሰላም መሰናበት ነው፡፡
6_73_እርሱም ያ ሰማያትንና ምድርን በእውነት የፈጠረ ነው፡፡ «ኹን» የሚልበትንና
በአሜሪካ ሲያትል ከተማ በአፓርትመንት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ህይወታቸው ያለፈውን አምስት ኢትዮጵያውያን
አንዳንድ ታዛቢዎች እንዲያውም እንዲህ እያሉ ይተቻሉ ። “ያለፈ የፖለቲካ ታሪክ ስንመለከት ፤ ቀስተ-ደመና የምትባል አንዲት ትንሽ ድርጅት ተይዞ ቅንጅትን ለማፍረስ ተጠቀሙባት ። ወደ ውጪ እንደወጡ ቅንጅትን አፍርሰው ግንቦት 7ን ገነቡበት ። አርበኞች ግንባርን ፤ ከአርበኞቹ ሰረቁት ። ዴምሕትን ግን አልሆነላቸውም ።”
ለኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት በሙሉየእግዚአብሔር ቅዱሳን ሁሉ በያሉበትአበሻ ነክ ለሆኑ የኢትዮጵያዊያን ሚዲያዎችና ድህረ-ገጾች በሙሉ ።
‹‹የመልካም አስተዳደር ማስፈን ጉዳይ አገር በመምራት ላይ ያለው መንግሥት ኃላፊነት ነው›› የሚባልበት ግልጽ ምክንያት ግን አለ፡፡ ይኸውም መልካም አስተዳደር የሚሰፍነው መንግሥት ባወጣው ግልጽ ፖሊሲና ሕግ፣ እንዲሁም በቢሮክራሲው አማካይነት በመሆኑ ነው፡፡ በዕርግጥ ሕዝቡም የአገር ግንባታው ዋነኛ ተዋናይ እንደመሆኑ፣
ሙስና እንዲዳከም ብሎም ፍትሕ እንዲረጋጋጥ የራሱ ሚና የለውም ሊባል አይችልም፡፡
አገር ቤት ያለው ሕዝብ ሊያውም የዚህን የእፉኝት ልጅ ዘረኛ ቅስቀሳና ከፋፋይ ድርጊት እየተጋፈጠ ተባብሮ በመታገል ላይ ሲገኝ ይህ የCIA እና የMI5/6 ተላላኪ ግን ሀገራችንን ለቀጣይ ዕልቂት ለመዳረግ ዋሽንግተን የከተማ ጫካ ውስጥ ቁጭ ብሎ በጭቁኖች ደምና አጥንት ይሣለቃል – አምላክ የሥራውን ሰጥቶት በቅርብ አንድ
ነገር ሲሆን ያሳየኝ – “ይሰንጠቅ፣ ይተርተር” አልልም ግን ከዚህ ሀገር አጥፊ ተግባሩ የሚገለልበትን አንዳች መፍትሔ ይስጠን፡፡ … የአነጋገር ድምፀቱ ደግሞ ልክ የዐፄዎቹን ነው – ኧረ ይበልጣል፡፡ ይህ ሰው አሁን እንዲህ ያለ “ፊንፊኔ”ን በምናባዊ “ሠራዊቱ” ቢቆጣጠር ወይም ህልሜ ከድቶኝ በለስ ይቀናውና ተቆጣጠረ
ቢባል ምን ሊያሳይ እንደሚችል ገምቱና እንደኔው መፈጠራችሁን እርገሙ – የኢትዮጵያ በለስ ደግሞ ለዕብዶች ታደላለች፡፡ ወይ ዕጣ ክፍላችን!
ብሄር ብሄረተኝነት የብሄረተኝነት አይነት ሲሆነ ሃገርን ብሄርን ማዕከል ባደረገ መልኩ የሚዘውር ርዕዮተ ዓለም ነው። ሃገር ፩ የጋራ ቐንቐ ፣ የዘር ግንድ ፣ ባህል ፣ ሃይማኖት፣ አስተሳሰብና ወዘተ ያላቸው ማህበረሰቦች ተንተርሶ እንዲመሰረት ያቀነቅናል። ለምሳሌ የሪፐብሊካን የሩቅ ቀኝ ክንፍ አሜሪካ ለእንግሊዘኛ ተናጋሪ
ዎች ፣ ለክርስቲያኖችና ለነጮች መጀመሪያ ይላል።
ስለዚህ ነፃነት አንተው ነህ ካንተው ይጀመራል፣
... በየጊዜው አዳዲስ ምእራፎችን እንጨምራለን፡፡ እባክዎ በየጊዜው ይህንን ገፅ ይመልከቱ፡፡
በዝግጅቱ ላይ የተገኙ በጎ ፈቃደኞችም ድርጅቱን በጎበኙበት ወቅት ሴቶቹ እና ህጻናቱ ባሳለፉት አሳዛኝ የህይወት ታሪክ ልባቸው በመነካቱ በራሳቸው ተነሳሽነት ወደዚህ እንቅስቃሴ እንደገቡ ተናግረዋል። በዚህም መሰረት የወገኖቻችን ህመም ሊያመን ይገባል፤ ለወገኖቻችን አናንስም፣ እኛ በእኛው ለእኛው ፈጥነን ልንደርስ ይገባል
በሚል መሪ ቃል በጎ አድራጊነትን በመተግበር ላይ ይገኛሉ።
አንድዬ፡— ጎሽ! አንዳንዴ እንዲህ ለስለስ ያለ ነገር ተናገር እንጂ…ስጦታው የታል?