text
stringlengths
0
200
-የኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ባልደረባ የሆነው ጋዜጠኛ ሰሎሞን መንግስት በውሸት ፕሮፓጋንዳ በመማረሩ ሥራውን በፈቃዱ መልቀቁን አስታወቀ።
9. የመርሳ ከተማ ቀበሌ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት
30 ድረስም ለሰልጣኞቹ ህክምና ተደርጓል። ከታካሚዎቹ መካከል ለህይወት የሚያሰጋ የጤና እክል የደረሰባቸው እንደሌሉ ዶክተር ጎንፋ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
2፤ በእነርሱም አንጻር በዙሪያቸው አሳለፈኝ፤ እነሆም፥ በሸለቆው ፊት እጅግ ብዙ ነበሩ፥ እነሆም፥ እጅግ ደርቀው ነበር።
ይህ ሲሆን ግን አንድ ላይ ጥሩ ጊዜ ታሳልፉ ዘንድ ለእናንተ የተሻለውን ጊዜና ሰዓት መምረጥና መወሰን።
#EBCጤናዎ በቤትዎ - የዕይታ ችግር እና ከስኳር ጋር ተያይዞ የሚመጣ ዓይነ ስውርነት... መስከረም 28 / 2009 ዓ.ም
እኛ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት አባላት የወያኔ መንግስት በኢትዮጵያ በኦሮሞ ወጣት ተማሪዎችና በጎንደር ሕዝብ ላይ ያደረሰውን ግድያ በጥብቅ እናዋግዛለን!
ይህ ኪራይ ሰብሳቢነት ታዲያ በሙስና ላይም ይሰራል፡፡ ፉዚል ለጢፍ (2006) እንደሚሉት ከሆነ አንድ የመንግሥት ሠራተኛ በሕግ የተሰጠውን ሥራ በሚከነውንበት ጊዜ ነገር ግን ፈቃጅ ሥልጣን (discretionary power) ሲሆን ይህንን ክፍተት በመጠቀም ጉቦ ወይም ጥቅም ሲያካብቱ ነው፡፡ ለምሳሌ ግብር ሰብሳቢ ባለስል
ጣናት በተለይ ቁርጥ ግብር ደረጃ “ሐ” ብንወስድ ለባለሥልጣኑ ፈቃጅ (discretionary) ሥልጣን ስላለው ወደ ኪራይ ሰብሳቢነት ይመራዋል፡፡
#EBC ሕብረተሰቡ የሰላምን ዋጋ በመገንዘብ በዕለት ተዕለት እንቅስሴው ለአስተማማኝ ሰላም መስፈን ሊተጋ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
“አፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ አይታወቅም” እንደሚባለው የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አውቀው ይሁን ሳያውቁ “ባንዲራ ጨርቅ ነው” በማለት በአደባባይ ሲናገሩ ጆሯን ሰምቷል ፤ በዚህ ንግግራቸው በርካታ ኢትዮጵያውያን የባዲራው ነገር የገባቸው እጅጉን ውስጣቸው ተጎድቷል ፤ እድሜ ልካቸውን ለሀገር ብለው ከጠላት ጋር ጦር ሜዳ ለ
ተዋደቁ አባቶቻችን ይህ አባባል አጥንት ዘልቆ የሚሰማ ስሜት ፈጥሮባቸው አልፏል ፤ አቶ መለስ ይህን በተናገሩ በሳምንታት ውስጥ አፋቸውን ሞልተው “ይቅርታ መናገር አልነበረብኝም ተሳስቻለሁ” የማይሉ ሰው ስለሆኑ ምን ማለት እንደፈለጉ በሌላ አባባል ንግግራቸውን መስመሩን ማስቀየር ችለው ነበር ፡፡
የተአምረ ማርያም ውላጅ (ደስታ ተክለ ወልድ፣ ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት፣ 1962፣ ገጽ 524) የሆነውና ደባትራኑ በወርኀ ጽጌ ማሕሌት የሚቆሙበት ማሕሌተ ጽጌው ግን ምንም አልተሻሻለምና ይኸው ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ ድርሰት በዜማ ይባላል፡፡ እንዲህ የሚለው፦
10. ኮ/ል ጸጋየ ካህሳይ የሰሜን አየር ምድብ ምክትል አዛዥ እና የአስተዳደርና ፈይናንስ ሀላፊ(ትግሬ)
የዘመነ ደርግ “ነጻ እርምጃ” የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት ቀጥፏል፡፡ ሺሕዎች ልጆቻቸውን አጥተዋል፤ ሺሕዎች የደም እንባ አልቅሰዋል፡፡ የዚያ የግፍ ዘመን ጠባሳ አሁንም ገና አልሻረም፡፡ ነጻ እርምጃ የተባለው የግድያ ተግባር ያለመደማመጥ ውጤት ነው፡፡ የሐሳብና የአመለካከት ልዩነቶችን በሰከነና በሠለጠነ ሁኔታ መፍ
ታት ሳይቻል ሲቀር ወይም ልዩነቶች በሰላማዊ ሁኔታ የሚፈቱበት ዕድል ዝግ ሲሆን የጡንቻ አስተሳሰብና እርምጃ የበላይነት ያገኛል፤ ግድያና እስር ብቸኛ የልዩነት መፍቻ ዘዴዎች ይሆናሉ፤ አውዳሚነት ይነግሳል፡፡ አሁንም ከዚያ የጥፋት ዘመን አልተማርንምና በዚያው መንገድ ቀጥለናል፡፡ አሁንም በሥልጣን ላይ ያሉት ኃይሎች የሕ
ዝብን ብዞትና እሮሮ መስማት አልቻሉም፡፡ አሁንም የወያኔ ግፈኛ አገዛዝ የተለየ ሐሳብ የሚያራምዱ ወገኖች የሚደመጡበት ዕድል ዝግ ነው፡፡ አሁንም እንደትናንቱ ብቸኛው የልዩነት መፍቻ መንገድ ጡንቻና ጥይት ሲሆን እየታዘብን ነው፡፡
እኔ የምለው--- ኢህአዴግ “ተናጋሪ አይውጣልህ” ተብሏል እንዴ? ቆይ እስቲ… ልማታዊ ነኝ የሚል ፓርቲ ወዳጅ እንጂ ጠላት ማብዛት ምን ይጠቅመዋል? በዚህ አካሄዱ “ስልጣን የደከመው” እለት ማን ሊያሳርፈው ነው? (ቀባሪ አታሳጣኝ እንደሚባለው ሥልጣን ተረካቢ እንዳያጣ!) እኔ የምላችሁ… የምርጫ ቅስቀሳ ተጀምሯል አይደል
! አደራ እንግዲህ (ለፓርቲዎች በሙሉ ነው!) ቅስቀሳውን ባህላዊ እንዳታደርጉብን፡፡ (የኢህአዴግን ቡናና ፈንዲሻ ማለቴ እኮ አይደለም) ለምን መሰላችሁ… ይሰለቸናላ! (ልክ ወደፊት ኢህአዴግ ሥልጣን እንደሚሰለቸው!) አያችሁ… ቅስቀሳው ከሥልጣን ከወረደ 21 አመት ያለፈውን ደርግን እያነሱ የእርግማን መአት ማውረድ ከሆነ
“ድክሞ” ይሆንብናል፡፡
ጉግል, በሶስተኛ ወገን አቅራቢ እንደ, በእኛ ጣቢያ ላይ ማስታወቂያዎችን ለማቅረብ ኩኪዎችን ይጠቀማል.
በህዝባችን ላይ ጉዳት እያደረሱ ያሉ አካላትንም የገቡበት ጉድጓድ በመግባት ለህግ በማቅረብ ተመልሰው ጉዳት ማድረስ እንዳይችሉ እንሰብራቸዋለንም ብሏል።
ህግ እንዳከበረ ሰው ለመመጻደቅ አይደለም መቼም። ግን ሌሎች ትዕዛዛቱን ሲጥስ ስለኖረ፣ ከምዕመኑ እኩል “ንስሀ ግባ” ብሎ መወትወት ቢቀር፣ በዘርና በሀይማኖት ለያይቶ ሊደላደል እየዳከረ፣ በጠራራ ፀሐይ ሕዝብን እንደጤፍ ሲቆላና እንደምንም ሲያራግፍ፣ ክቡር ሰውነትን ባለቤት እንደሌለው ሲያንገላታ ባላየ ባልሰማ ኖረው (
ለእግዚዮታ እንኳን ጥሪ ማድረግ አንድ ነገር ነበር)….
ፕሬዝደንት ኦባማ እንዳሉት ዛሬ ተሰያት ላይ ያበቃዉ ጉባኤ ከተነጋገረባቸዉ ጉዳዮች አንዱ የአየር ንብረት ለዉጥን መቀነስ ነዉ።እሳቸዉ እንደሚሉት ግን የአየር ንብረት በካዩ ማን ሆነና። «ቡድን ሠባት የዓለም እጅግ ወሳኝ ሰዎች ናቸዉ።በዚሕም ምክንያት የተፈጥሮ ሐብት ለመጥፋቱ ተጠያቂ ናቸዉ።» ።እነሱ ደግሞ ካፒታሊስቱን
ሥርዓት የሚቃወሙ ናቸዉ።
ተከሳሾች በጠበቆቻቸው አማካኝነት የቀረቡባቸው የተለያዩ የክስ ይዘቶች ላይ መቃወሚያቸውን አቅርበው የነበር ቢሆንም ፍርድ ቤቱ አቃቤ ህግ የተከሳሽ መቃወሚያ ውድቅ እንዲደረግለት የጠየቀውን በመቀበል ‹‹በመቃወሚያው ላይ የተነሱት ነጥቦች በአብዛኛው ማስረጃ በማሰማት ሂደት ወቅት ሊረጋገጡ የሚችሉ ስለሆኑ›› በሚል መቃወሚ
ያቸው ውድቅ ተደርጓል፡፡ በመሆኑም ፍርድ ቤት በቀረበው ክስ አግባብ የክስ ሂደቱ እንዲቀጥል ውሳኔ ሰጥቷል፡፡
የተቋረጡ ሰዎች ሁሉ መንግሥትን ቤተሰቦቻቸውን ለማጥፋት ጥያቄ የመጠየቅ መብት አላቸው. ምንም እንኳን አንድ ሰው መጥፎ ስም በሚሰጡት ደንቦች ውስጥ እንኳ. ሌላው ቀርቶ የጓደኞቻቸው አባባል እንኳ ቤተሰቦቻቸውን ለጭንቀት እንዲጋለጡ ስለጋጋ ወሮበላ የመሆን መብት አላቸው.
ሌላ ስልክ ካዚኖ ጣቢያ በላይ ተጨማሪ ቅናሾች! ግምገማ ጉብኝት
በምርምር ረገድ Iትዮጵያ ዝናን ያተረፉ የምርምር (think-tank) ተቋማት Aላፈራችም ለማለት ያስደፍራል፡፡
ምንድነው ዛሬ ፆም ነው ወይስ ሌባ የተፈታው የሚል ነበር።
ብጁ-ሠራሽ እይታዎች እና ጭነት-መኪና / jetway ኮዶች ጋር ሙሉ በሙሉ አርትዖት aircraft.cfg ተካትቷል. FMC, GPWS እና በቅደም Garrett ስሚዝ, ጂሚ ዎንግ እና ማቴ ስሚዝ, እና ፕሮጀክት Opensky የተፈጠረ አንድ AutoBrake ስርዓቶች ጋር ኑ.
“እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ፣ በፊት የተለያችሁትን ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ።” (ቈላ. 1፥21-22)
እኛ ጥሬ ዕቃዎች, ሂደት መግዛት ለመርዳት እና ጥራት ሙከራ 9 ሂደቶች ጋር ጥራት ማረጋገጥ ይችላሉ
በመጨረሻም፣ አብዛኞቹ የአማራና ኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት ደጋፊዎችና አቀንቃኞች ከላይ ከተገለፀው የሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሁኔታ ይልቅ የአብዮቱ ዓላማና ግብ ላይ ማተኮር ይቀናቸዋል። ስለዚህ፣ አብዛኞቹ “የኢኮኖሚ አብዮቱ ከተቀመጠለት ከግብ (objective) አንፃር መታየት አለበት” የሚል መከራከሪያ ሊያቀርቡ
ይችላሉ። ወይም ደግሞ ከላይ በኢኮኖሚ አብዮቱ አማካኝነት የሁለቱ ክልል መንግስታት ጣልቃ በሚገቡባቸው የኢኮኖሚ ዘርፎች ውስጥ “የገበያ ውድቀት አለ” የሚል መከራከሪያ ሊቀርቡ ይችላሉ። ነገር ግን፣ “Market Efficiency and Government Intervention” በሚል ርዕስ የቀረበ ጥናታዊ ፅሁፍ በጉዳይ ዙ
ሪያ የሚከተለውን ሃሳብ አስቀምጧል፡-
ሰለሞን አሞኘ የተባለው እስረኛ በፈረጃ አሞር ላይ እንዲመሰክር እየሰለጠነ ሲሆን፣ መንግስቱ መላክ፣ ሃብቱ ጫቅሉና ሃብቴ አምባቸው ደግሞ አምላኩ መስታወት ላይ ይመሰክራሉ። በእነ አምላኩ መዝገብ 6 ሰዎች የሚገኙ ሲሆን፣ እስካሁን በማእከላዊ ስቃይ እየደረሰባቸው ይገኛሉ።
ኔልሰን ማንዴላን በፍጹም አላገኘኋቸውም፣ ነገር ግን ብዙ ንግግሮችን ከእርሳቸው ጋ አግኝቻለሁ፡፡ በእርግጥ ሁሉም ምዕናባዊ ነበሩ፡፡ ማንዴላ ግድየላቸውም፣ እንዲህ ብለዋል፣ “በእውኑ ዓለም በእርግጠኝነት ከማየው ይልቅ ራዕይዬ የበለጠ በመጓዝ ምዕናባዊ ኃይሌ ስሜትን/አዕምሮን የሚፈታተን ሀሳብን ይፈጥራል“፡፡ ነገር ግን
የኔልሰን ማንዴላን ራዕይ በአዕምሯችን ዓይን ከተመለከትነው የሀሰት ምዕናባዊ ሀሳብ አይደለም፡፡ ከኮሎኒያሊዝም፣ ከኢምፔሪያሊዝም እና ከአፓራታይድ አመድ ነጻ የወጣችውን ጀግና፣ በእራስ የምትተማመን አዲሲቷን የፍቅር አፍሪካ ራዕያቸውን እናያለን፡፡ በኔልሰን ማንዴላ ራዕይ የምትመራዋን አዲሲቷን አፍሪካ ለመገንባት ምዕናባዊ
ሀሳባችንን አሁኑኑ መጠቀም አለብን፡፡
ማኅበሩ በ25 ገዳማት እና አድባራት ያሉ 750 መነኮሳትን እና በ50 ታላላቅ የአብነት ት/ቤቶች የሚገኙ 3500 መምህራን እና ተማሪዎችን ችግር በጊዜያዊነት ለመቅረፍ በሚል ባዘጋጀው በዚሁ መርሐ ግብር፣ ከ5000 በላይ ምእመናን እንደሚሳተፉበት እና 15 ሰንበት ት/ቤቶች ማእከል ሆነው እንደሚያገለግሉበት ስለ መርሐ ግ
ብሩ ባሰራጨው በራሪ ወረቀት ላይ ገልጧል፡፡ በፓትርያርኩ ደብዳቤ ላይ እንደተገለጸው ማኅበሩ ይህ ችግር መኖሩን ቢያውቅ እንኳ የቅርብ ተጠሪው ለሆነው የበላይ አካል (የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ) በሪፖርት ከማሳወቅ በቀር “በባለቤትነት ስሜት መንቀሳቀስ አልነበረበትም፡፡” ማኅበሩ ለቤተ መቅደስ አገልግሎት የሚሆን
ልብስ ለሌላቸው ገዳማውያን መነኮሳት፣ ለቅፈፉም ለትምህርቱም ለመኝታውም በአንዲት መደረቢያ ጨርቅ ተጣብቀው ለሚኖሩ የቤተ ጉባኤ ተማሪዎች የአልባሳት ድጋፍ ማድረግን በማስለመድ “ታርዤ አልብሳችሁኛልና” የሚለውን አምላካዊ ትእዛዝ ለማስፈጸም ያደረገው እንቅስቃሴ “የቤተ ክርስቲያኒቱን ማእከላዊ አስተዳደር ተክቶ ለመሥራት
ያለውን ፍላጎት አጉልቶ የሚያሳይ ነው” አስብሏል።
እጅግ በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው። በጣም ኣሳማኝም ነው። ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ኣንተ የጠቀስከው ሀተታ ዘዘርዓ ያዕቆብ የሚለው መጽሓፋቸው ገፅ 6 ላይ Eugen Mittwochን ኦይገን ሚትቮኽ ብለው ነው የሚጽፉት ፤ ስለዚህ ኣንተም እንደሳቸው ብትጠቀመው ሳይሻል ኣይቀርም።
ማቅለያዎች ሲኖሩ በምን ያህል ሊቀል ይገባል ? በሕጉ መልስ የለም፡፡
የግብርና ባዮቴክኖሎጂ ተመራማሪ ለplant Tissue, ለculture, Molecular Biotechnology (ለMicrobia ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በባዮቴክኖሎጂ የሙያ መስክ Addis Ababa የኢትዮጲያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት 2016-02-05
እንደ ዋሽንግተን ፖስት፣ ፓድዶክ በአሜሪካ መንግሥት በወንጀለኛነቱ አይታወቅም፡፡ ምንም ዓይነት የወንጀል ታሪክ የሌለው ሲሆን፣ ከየትኛውም አሸባሪ ቡድን ጋር ግንኙነት አለው ተብሎም አይታወቅም፡፡
አንዳንድ ሰዎች ይህን የመክራና የእንግልት ታሪክ ስነግራቸው ለምን አልጸናችሁም ነበር ይሉናል:
ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል። ማቴዎስ 6፡33-34
እኔ በግል ብስጭቴ ተነስቼ አንድ የወያኔ ባለስልጣንን ስቃወም ፣ ወይም ስለተቃወምኩኝ ያንን የሁለ ገብ ትግል አካል አድርጎ ለሕዝብ ማቅረብ ፣ የመሪና የስትራቴጂ ችግሮች እንዳሉብኝ የሚያሳይ ስለመሆኑ ጥርጥር የለኝም ። ያልተደራጀ ፣ ያልተዋቀረ ፣ አጋጣሚዎችን መሰረት አድርጎ የሚግል እና ጋብ የሚል የትግል እንቅስቃሴ
መሰረቱ መሪ ማጣት ነው ። ለዚህም ያልተማከለ እና መሪ የነጠፈ እንቅስቃሴ ዋነኛ ማሳያው ፣ አንዳንዴ ግለሰቦች በራሳቸው ተነሳሽነት የሚያደርጏቸው እንቅስቃሴዎች ናቸው ። ለምሳሌ በግል ተነሳስተው ፣ በራሳቸው ልፋት ፣ ጥረት እና ድካም አብይ እንቅስቃሴዎችን እያደረጉ ካሉት ሰዎች ውስጥ አቶ ከበደ አንዱ ነው ። አቶ
ከበደ የግንቦት ሰባት አባል ነው ። እስከማውቀው ድረስ ፣ አቶ ከበደ እስከ ዛሬ ድረስ ያበረከታቸው ጉልህ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች አንዱም በግንቦት ሰባት ( እንደ ድርጅት ) የተሰላና ፣ ይሆን ዘንድ የተሴረ አይደለም ። ይህ ምንን ያሳያል ? እናንተው መልሱት !
«የኢንጂነር ደም ፈሶ አይቀርም» የአዲስ አበባ ስቴድየም አካባቢ ወጣቶች pic.twitter.com/Aj4uA1gxNA
በአርቃቂ ኮሚሽኑ በኩል ችግር አልነበረም፤ ሁሉም የተቀበለው ጉዳይ ነበር፡፡ ምክንያቱም ቀድሞ በወጣው አዋጅ ላይ ስለነበርና የኦሮሞ ድርጅቶች ዋነኛ ጥያቄም ስለነበረ መከራከሪያ አልቀረበም ነበር።
በተለይ ከኦሮሚያ ልዩ ዞን በሚዋሰኑ በኮልፌ ቀራኒዮ ፣ በቦሌ ፣በየካና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተሞች ችግሩ በስፋት እንደተያ በኮሚሽኑ የወንጀልና ትራፊክ አደጋ መከላከል ምክትል ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ተናግረዋል።
መረዳት ከላይ እስከ ታች በሶስት ቦታ ተከፍሎ እኮ
በጦር ኋይሉ ይደገፍ የነበረው የአልጀርያ መንግስት እአአ በ 1992 ዓም በሀገሪቱ የተካሄደውን እና የሙስሊሞቹ ፓርቲ ሊያሸንፍ የነበረበትን ምክር ቤታዊ ምርጫ ከሰረዘ ወዲህ ለበርካታ ዓመታት የቀጠለውን ደም አፋሳሽ የርስበርስ ጦርነት እንዲያበቃና በሀገሪቱ መረጋጋት ይሰፍን ዘንድ ለተጫወቱት ሰፊ ሚና በዓለም አቀፉ ህብ
ረተሰብ ዘንድ ትልቅ አመለካከት ማትረፋቸው አትርፈዋል። በዚሁ አክራሪ ሙስሊሞች በጦር ኃይሉና በሺብሉ ህዝብ ላይ በጣሉዋቸው ጥቃቶች ወደ አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ሰው ነበር የተገደለው።
ስውሩ ጸሐፊ ዛሬ ዘጠኝ ሰዓት ተይዞ ሜክሲኮ አካባቢ ወደሚገኝ አንድ ስፍራ የተወሰደው ዳንኤል ከሚባል ጓደኛው መኖርያ ቤት መሆኑን የዐይን ምስክሮቹ ተናግረው በጸሐፊው እና በጸጥታ ኀይሎቹ መካከል ከፍተኛ ጭቅጭቅ እንደ ነበር ትዕይንቱን በርቀት ሲከታተሉ የነበሩት እኒሁ የዐይን ምስክሮች አስረድተዋል፡፡
የኢህአዴግ ቀጣይ የፖለቲካ ሴራዎች – (ተመስገ ደሳለኝ)
አዲስ ዘመን፡- ውጭ ስላሉ ተቃዋሚዎች ሲገልጹ በአሸባሪነት የተፈረጁት የነግንቦት ሰባት ክስ መቋረጥና የሌሎችም እስረኞች በይቅርታ መለቀቅን አስመልክቶ ሃሳብዎ ምንድን ነው?
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አመክሮ እንዳልተሰጠው ቤተሰቦቹ ገለጹ
ካርቱም ለደቡብ ሱዳኑ መሪ እና ታቃዋሚ ባቀረበችው ጥሪ ላይም በፊት ለፊት ውይይቱ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንደሚገኙም አስታውቃ ነበር።
ሎስ አንጀለስ ታይምስ ሰሞኑን እንደዘገበዉም እኝህ ሰዉ በዳርፉር ለተፈፀመዉ ወታደራዊ ጥቃት ተጠያቂ ከሆኑት ባለስልጣናት መካከል ናቸዉ።
በ8፡37 ደግሞ በአማርኛ ትርጉም የአርፋክስድ ልጅ ቃይንም ሚስት የያፌት ልጅ የአበዳይ ልጅ ሜልካ ነበረች ሲለን፣ በድሮ ልሳናት ግን በ«አበዳይ» ፋንታ «ማዳይ» ይላል። በዚህ ትውልድ መሠረት አብርሃም፣ ሰሎሞንና ኢየሱስ ሁላቸው የሴም ወይም የካም ዘር ብቻ ሳይሆን የያፌት ዘር ደግሞ አለባቸው።
አገራቸውን ባላቸው የፖለቲካ ልዩነት ሳቢያና በሌሎችም ምክንያቶች ለማየት ሳይችሉ አስርታትን ያስቆጠሩት ዜጎችም ‘’ማን እንደ እናት ፤ማን አንደ አገር’’ ብለው መጉረፍ ጀምረዋል።በተለይ አዲሱን ዓመት በአገራቸው ለመቀበል የሚመጡትን ማየቱ በቂ ነው።
ይህን አስመልክቶ ባለፈው ቅዳሜ የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ አድርጎ በአስቸኳይ ችግሩን አጣርቶ አስፈላጊዉን እርምጃ እንዲወሰድ ትዕዛዝ ተሰቷል ።
ባለፉት 10 ዓመታት ከተፈታሁም በኋላ እስከዚህ ደረጃ ድረስ የወረደ ክትትል ነበረ፤ አሁንም ፌስቡክ አለኝ፤ ነገር ግን የኔ ያልሆኑ መልእክቶች እየተላለፉ ስላየሁ አልጠቀምበትም።
‹‹ ልጅ ይሮጣል እንጅ አባቱን አይቀድምም ›› አሉ እየተባለ ሲወራ ነበር!!
የእኛን ተደጋጋሚ ውስጥ እኛ ውርዶች ወደብ 8080 ከ ይልቅ ወደብ 80 ምክንያት የተሰጠ መሆኑን ገለጽን. የእርስዎ ወደብ 8080 በኬላ ታግዷል, ለምን Simviation.com ነገር ለማውረድ መሞከር ነው ከሆነ ስለዚህ simpliest መንገድ ማወቅ? ይህም simviation እና Rikoooo ጋር የማይሰራ ከሆነ ስለዚ
ህ simviation, ያላቸውን ውርዶች ተመሳሳይ ወደብ መጠቀም ምክንያቱም ከዚያ በኬላ የወደብ 100 ለማገድ, 8080% እርግጠኛ ነው. የእርስዎን ፋየርዎል ወደ አንድ ደንብ በመጨመር ወደ ወደብ 8080 TCP / UDP መክፈት አለበት.
(14 Jul 2015, ((አዲስ አበባ))-ኢትዮጵያ የራሷን ሰላምና ደህንነት ከማስጠበቅ አልፋ ለጎረቤት አገሮች አለኝታ መሆን ከጀመረች ዋል አደር ብላለች። ይህ ለሩቁም ሆነ ለቅርቡ ትልቅ ግርምትን የፈጠረ፤ ወዳጆችን ሲያስደስት ጠላቶችን ያስከፋና ያስደነገጠ ውጤት ሆኗል። ይህ ከራስ አልፎ ለሌላ እስከመብቃት ያደረሰ ተ
ግባርም የአገሪቱ የውጭ ጉዳይና ደህንነት ፖሊሲ ውጤት ነው።
በስዊድን ያሉ ቤተክርስቲያኖች ግን በዚህ ነገር እስካሁን ያሳዩት እርምጃ እጅግ አነስተኛ ነው!!!
የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ ሾመ
“አሃ! ያኛውኮ ከፋም ለማም የጨዋ ባሪያ ነው! ይሄኛውኮ የረባ ጌታ እንኳ የለውም! ጌታውን ቢያውቅ የማንም መጫወቻ አያደርገንም ነበር!” አሉ ይባላል፡፡
እየሩሳሌም በሚገኘው ታሪካዊ ሙዝየም ለዕይታ ከተቀመጡት እድሜ ጠገብ ቁሳቁሶች ጀርባ አንድ የእስራኤል የቀድሞ ወታደር በባህላዊ የንቅሳት ምስሎች ሰውነቱን እያስዋበ ነው። በሙዝየሙ ውስጥ የንቅሳት ጥበብን ለማሳየት ብቻ የተዘጋጀ አይደለም። ይህ በሰውነት ላይ የሚከተበው የንቅሳት ጥበብ በውትድርና ሜዳ ለነበሩና ጦርነቱ
በሰውነታቸው ላይ ጥሎ ያለፈውን ጠባሳ ለመሸፈን በሚል አላማ የተጀመረ ነው።
ፍቅር በአዲስ ኪዳን[ለማስተካከል _ ኮድ አርም]
እርሱም ቢሆን በተለየ ቀመር የሚፈለገው “ክሎሮጀኒክ” መውጣት አለበት:
አገራዊ ችግሮችን ለመፍታት ወደ እርቅ መምጣት ብቸኛ መፍትሄ ነው አቶ ነጋሽ ገሰሰየሰብዓዊ መብት ተሟጋች በይርጋ አበበ አቶ ነጋሽ ገሰሰ ትውልድና እድገታቸው አዲስ አበባ ከተማ ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በጅኦግራፊ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በህዝብ አስተዳደር ከአዲስ...
1ኛ. በሪሁ አረጋዊ ከሱር ኮንስትራክሽን ስፖርት ክለብ በ29፡36.67
ትንቢተ ሕዝቅኤል - Ezekiel 28 - መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን
በደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል ወላይታ ዞን ከፍትህ አካላት፣ ባህልና ቱሪዝም እንዲሁም ኮሙኒኬሽን መምሪያ ለተውጣጡ ተሳታፊዎች በቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ዙሪያ ታህሳስ 24 ቀን 2010 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማ ስልጠና ተሰጠ፡፡
በግልግል ሂደት ሊወሳ የሚገባው ሌላው ቁም ነገር የግልግል ስምምነት ውል መኖር አስገዳጅነት ነው፡፡ በባለጉዳዮች ነፃ ፈቃድ የተደረገ የግልግል ስምምነት ውል በሌለበት ሁኔታ ስለ ግልግል ዳኝነት ማሰብ አይቻልም፡፡ ለግልግል ዳኝነት መሠረቱ የግልግል ስምምነት ውል መሆኑ ሊሰመርበት የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡ የግልግል ስምምነ
ት ውል በሁለት መንገዶች ሊደረግ ይችላል፡፡ 1ኛው መንገድ፣ ዋናው ውል በሚደረግበት ጊዜ በውሉ ውስጥ በአንድ በተለየ አንቀጽ ወይም በተለየ ሰነድ ስምምነቱ ሊሰፍር ይችላል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አለመግባባቱ በተከሰተበት አጋጣሚ የግልግል ስምምነቱ ውል መዋዋል የሚቻልበት ሁኔታ እንዳለም ይታወቃል፡፡ ስምምነቱ በየትኛውም
ደረጃ ቢደረግ ከዋናው ውል ተነጥሎ ይታያል እንጂ ዋናው ውል ቢፈርስም እንኳን የግልግል ስምምነቱ ውል አይፈርስም፡፡ በግልግል ስምምነቱ በሚወሰነው መሠረት ጉዳዩን ለግልግል ዳኝነት ማቅረብ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ እንደ ውሉ፣ ለጊዜው በሚቋቋም የግልግል ዳኝነት አካል /ADHOC/ ወይም በግልግል ተቋም ዳኝነቱ እንዲታይ ይ
ደረጋል፡፡
በላዬ ፡ አልሾምኩም ፡ የናዝሬቱ ፡ ኢየሱስ
የትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 23 እስከ 25 የሚሰጥ ሲሆን፤ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ደግሞ ከግንቦት 28 እስከ 30 ይሰጣል።
Ethiopia አሁን የደርሰን በጉራጌ የደረሰው አስደንጋጭ ክስተት -ኢትዮጵያ ሰበር ዜና ዛሬ መታየት ያለበት
ከላይ የገለፅኩት የENN ቴሌቪዥን አቋም በይፋ በትላንትናው እለት ታይቷል እንዴት ለሚለው አብረን እንመልከት።
የብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት በፉከራ እና ከ ሌኒን መፅሀፎች በመጥቀስ አይከበረም። ጥቃቅን በሚመስሉ ግን ትልቅ ፋይዳ ባላቸው እንደ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ህብረት ትርዒት መርሃግብሮች በሚሰሩት የዕለት ተዕለት ሥራ መሆኑን መዘንጋት አይገባም። በነገራችን ላይ ይህ ድርጊት በሀገሪቱ ብሔራዊ ራድዮም ላይ የሚታይ ነው። በዘመነ
ደርግ የተለያዩ የሀገራችንን ቋንቋዎች ሙዚቃዎች መስማት የተለመደ ነበር።ለብሄር ብሔረሰቦች ቆምያለሁ እስከ ክልል ድረስ ከልያለሁ የለው መንግስት ግን የሌላውን ወገናችንን ዜማ አንዳንሰማ አግዶናል። እዚህ ላይ ይህ በትውልድ ላይ የሚሰራ ወንጀል የሚፈፀመው በአጋጣሚ ሳይሆን ታስቦበት እና ታቅዶ በመመርያ መሆኑ ነው ትል
ቁ አደጋ።
‹‹ዌል አንግዲ!››……ወይስ በተደጋጋሚ እንደምነሰማው መልስ ‹‹ይህን ችግር የ ኢኮኖሚ እድገቱ ያመጣው መገፋፋት ነው›› በሚል አረፍተ ነገር ዘግተነው እንለፍ….ግን እስከመቼ?…. እስከመቼ ነው ገመናችን ላይ ነጭ ሸራ ዘርግተን በላዩ ላይ የፅጌረዳ አበባ ነስንሰን አሼሸ ገዳሜ የምንጨፍረው?
ጆርጅታውን (Georgetown) የጋያና ዋና ከተማ ነው።