text
stringlengths
0
200
ሁም “ገብረጻድቅ ወልዱ” እና “ፍስሃ” የተባሉ ጓደኞቼን ሦስታችን ለይተዉ በማስቀረት ሌሎቹን ለቀቁዋቸዉ። ከቦታዉ ፈንተት አድርገዉ ትንሽ ወንዝ ያለበት ጣሻማ ወደ ሆነ ስፍራ በመከወል ለጊዜዉ እዛዉ ቁጭ በሉ አሉን። ጌዘዉ እየመሸ ሲሄድ “እባካችሁ አቡቶቡሷ ጥላን እንዳትሄድ ነገ በዓለማርያም “ሕዳር-ጽዮን” ነዉ እና
ለመሳለም ነዉ አክሱም ስንሄድ ያስቆማችሁን እና ልቀቁን” ብልን ለመንናቸዉ። (እስከዚህ ጨካኞች መሆናቸዉን አላወቅንም። እባካችሁ አቡቶቡሱ ጥሎን እንዳይሄድ አልን እንጂ እኛ ይህ ሁሉ መካራ ይመጣብናል አላልንም ነበር)።ሲመሽ፤ አቡቶቡስዋም ጥላን ሄደች፡ እኛም ይዘዉን “ማይ ድማ” ወደ ሚባል ቦታ ወስደዉ ከብት እና ፍየ
ል በሚኖርበት በረት “ነጭ-አመድ እና እበት” ያለበት በረት ዉስጥ አስገብተዉ “እዚህ ተኙ” ብለዉ እንደከብት በረቱን ዘጉብን እና አዳሩን እዛዉ አደርን።
፬/ ለዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት
መግለጫው ከሰሞኑ በቤንሻንጉልና በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ላይ ያተኮረ ነው።
አቶ ያሬድ በአክራሪ ብሔርተኝነት የሚመራው ህወሓት ኢህዴን/ብአዴንን ብቻ ሳይሆን ከየትኛውም የፖለቲካ ቡድን ጋር በጋራ ዓላማና መርህ ላይ የተመሰረተ ግንኙነት ሊኖረው እንደማይችል ቀድሞ ለመረዳት ችሏል። ህወሓት ሌሎች የፖለቲካ ቡድኖችን ለራሱ የፖለቲካ አጀንዳ መጠቀሚያ ከማድረግ በዘለለ በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ት
ስስር ሊኖረው አይችልም። አቶ ያሬድ ህወሓት ገና በትጥቅ ትግል ጀምሮ የመጨረሻ ግቡ የራሱን የስልጣን የበላይነትና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሆነ በተደጋጋሚ ለመግለፅ ሞክሯል። እነዚህ ፅሁፎች ተሰባስበው “ወጥቼ አልወጣሁም” በሚል ርዕስ በመፅሃፍ መልክ ታትመዋል።
ሌላው የተሓህት/ወያነ ደጋፊ ኃይል ደግሞ በጠባብ የጐሳ/መንደር ስሜት የሰከረው ጨለምተኛ ክፍል ነው። መለስ ጠቅላይ ሚኒስቴር፣ በርካታ የዓድዋ ልጆች ”ጄነራል”፣ ሚኒስቴር፣ ቱጃር (ዋልጌውን ሼክ ልብ ይለዋል)፣ ወዘተ … ስለሆኑ ዓድዋ በመላ፤ እንዲያም ሲል ትግራይ በመላ የሆነ የሚመስላቸው በህልም ዓለም የሚዋዥቁ የዋ
ኅን እና መንፈሰ-ደካሞች ቁጥራቸው ቀላል አይደለም።
“እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፋፍቶ አኖረኝ። እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ። እንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉ ነውና ስለእኔ ሞት አላዝንም። ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም። ከእንግዲህም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም ... ያገሬ ሰው ካሁን ቀደም የበደልኩህ አይመስለኝም። አን
ተም እስካሁን አላስቀየምኸኝም። ጉልበት ያለህ በጉልበትህ እርዳኝ። ጉልበት የሌለህ ለልጅህ ለሚስትህ ለሃይማኖትህ ስትል በሃዘን እርዳኝ። ወስልተህ የቀረህ ግን ኋላ ትጣላኛለህ። አልተውህም። ማርያምን ለዚህ አማላጅ የለኝም...”[1887 ዓ.ም.]
8ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ኮንፍረንስ ቀጥሎ እየተካሄደ ነው
ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን እስኪመጡ በድንበር ይገባኛል ውዝግብ የተቃወሰው የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወዳጅነት የመቃናት ምልክት አላሳየም። ጦርነቱና የተከተለው ወታደራዊ ፍጥጫ ከተሞች የነበራቸውን ማኅበረ-ኤኮሚያዊ እንቅስቃሴ ቀምቶ ምድረ-በዳ አድርጓቸዋል። የተጀመረው ዕርቅ ለኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግብ
ይት ምን ይፈይዳል?
ተጠርጣሪዉ ሰዉ አሸጋጋሪ ፍርድ ቤት ቀረበ
ኦ! ቡሩክ ፡ ምንጭ ፡ ከኃጢአት ፡ ያዳነኝ
ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ በመፈንቅለ መንግሥት ወረዱ፣ ደርግ በትጥቅ ትግል ወረደ፣ ኢሕአዴግ እስካሁን አልወረደም፤ እንደአያያዙም ሆነ እንደአነጋገሩ በቅርቡ የሚወርድ አይመስልም፡፡ ኢሕአዴግም ቢሆን ግን መውረዱ አይቀርም ጥያቄው ‹‹አልወርድም›› የሚያስብለው ምከንያት አለው ወይ እና ታዲያ እንዴት ይወርዳል የሚለው ነው፡፡ እ
ዚህጋ ‹‹መውረዱ ለምን አስፈለገ?›› የሚል ጥያቄ ይነሳ ይሆናል፡፡ ነገር ግን በርካታ ሕዝባዊ ብሶቶች፣ እያሽቆለቆለ የመጣ መልካም አስተዳደር፣ ዴሞክራሲ እና ሰብአዊ መብት አያያዝ እና ሌሎችም በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሲዘረዘሩ በመክረማቸው እና ማንም ለነዚህ እንግዳ ስለማይሆን ለጊዜው እሱን መዝለል ይኖርብኛል፡፡ አንድ
ነገር አለ፤ ኢትዮጵያ ሠላማዊ የሥልጣን ሽግግር (በተለይ የምርጫ) ማየት አለባት - ነገር ግን እስካሁን አላየችም፣ ስለዚህ ከአሁን በኋላስ ታያለች ወይ ብለን መጠየቃችን የግድ ይሆናል፡፡
በምእራብ አርሲ አሳሳ ከተማ ለአራት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን ፖሊስና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል የተቀሰቀሰ ግጭት ሃላፊነት ማን እንደሚወስድ እያወዛገበ ነው።
ለዚህ ታስበው የተወሰዱት ፎቶግራፎች ከ Vintage Addis Ababa ሲሆን በልዩ ሁኔታዎች ላይ ሰዎች እንዴት እንደሚኖሩ ማሳያ እንዲሆን ታስቦ በቤተ-መዛግብት የተቀመጡ ነበሩ።
Homeየጭለማ ዘመን ከኢትዮጵያ ማህጸን ደጋግሞ የመፍለቁ ሚስጢር ምን ይሆን?
"በመለስ ዜናዊ አገዛዝ ዘመን ሙስና ኢትዮጵያን በሞት አፋፍ ላይ ጥሏታል። በቅርቡ የዓለም ባንክ 448 ገጽ ያለው የኢትዮጵያን የሙስና ሁኔታ መመርመር (""የኢትዮጵያን የሙሴና ህመም ምርመራ"") በሚል ርእስ ዘገባ አውጥቷል። የዓለም ባንክ እንደሚለው፣ ሙስና የኢትዮጵያ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልገሎት ቦርቡሮ በልቶታል። "
"በቅርቡ በሰፊው ከተደረገው የቴሌኮሙኒኬሽን ማጠናከሪያ ወጪ ፍሰት አኳያ ሲታይም በአፍሪካ በጣም ዝቀተኛ የቴሌፎን አገልግሎት ፍሰት ያለባት ሀገር ነች። አንድ ወቅት ላይ ዘመነኛውን የፋይበር ኦብቲክ ገመዶች በማስገባቱ ረገድ ቀደምት ለመሆን በቅታ የነበረች ቢሆንም በአነስተኛና ደካማ ባንድ ዊድዝ፤ አስተማማኝነት ማጣት
ችግር ውስጥ ኢትዮጵያ ተዘፍቃለች። ተጠያቂነት የሌለበት ሁኔታ በመደርጀቱና መንግስትም ጥቅሙን እንጂ ግልጋሎቱ ላይ እጅግም አይኑን ስለጋረደ፤ በሃገርም ውስጥ ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሙስና የተዘፈቀ ድርጅት ሆኗል።”"
የእኔ ድርሰት ምናባዊ (ልቦለድ) ነው እንጂ ሪያሊቲ ሾው አይደለም:
"የህዝብ አመፅ አሽቀንጥሮ የጣላት ወያኔ ""አሁንም አለሁ"" እያለች ነው"
የደቡብ ሱዳን መንግስት ስምምነቱን አልፈርምም የሚለው ስልጣን ላለማካፈል ነው ብለዋል አማባሳደር ስዩም መስፍን
ድሬዳዋ የገንዘብ ብድሩ በተሻለ ሁኔታ ለወጣቶች ተሰራጭቶ ጥቅም ላይ እንዲውል ከተደረገባቸው አካባቢዎች አንዱ መሆኑንም አቶ በቀለ ተናግረዋል፡፡
አኪኮ፦ “ቶሩ ቤተሰቦቹ የጠየቁትን ሁሉ ያደርጋል፤ እኔን ግን አያማክረኝም ነበር። እኔም ‘ከእናትህና ከእኔ የሚበልጥብህ ማን ነው?’ ብዬ እጠይቀው ነበር። እንዲሁም ቶሩ እውነቱን ለመሸፋፈን የሚያደርገው ጥረት ያበሳጨኝ ነበር። እኔም አንዱ ውሸት ሌላ ውሸት እንደሚወልድና መዋሸቱን ካልተወ ትዳራችን እንደሚፈርስ እነግረ
ው ነበር።”
ፍጥንጥነት (አክሴሌሬሽን acceleration) ማለት የአንድ ፍጥነት አማካኝ በጊዜ ሲካፈል የሚያሳየው ውጤት ነው።
WhatsApp ውይይት መሰለል ኡሁ መሣሪያ ነጻ WhatsApp ውይይት ሰላይ ማስተዋወቅ አውርድ ...
አቶ በረከት ባለፈው ሳምንት የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤያቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ማስገባታቸው የተነገረ ሲሆን፤ ለመጨረሻ ጊዜ በቢሮአቸው ተገኝተው የነበሩት ሀሙስ ዕለት ነበር።
ኢትዮጵያ ውስጥ ላጋጠሙ ሥር የሰደዱ ችግሮች እንደ መነሻ ተደርጎ የሚወሰደው፣ የዴሞክራቲክ ተቋማት በነፃነትና በገለልተኝነት አለመደራጀትና ሥራቸውን በአግባቡ እንዲወጡ አለመደረጉ ነው፡፡ ዴሞክራቲክ ተቋማት የሚባሉት ምርጫ ቦርድ፣ ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፣ ዕንባ ጠባቂ ተቋምና ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት
ተጠሪነታቸው ለፓርላማው እንደሆነ ተደንግጓል፡፡
ከሁለት አመት በፊት ጀምሮ ወያኔ የወልቃይት ጥያቄ በተለይ ጎልቶ ሲመጣበት በፍቅርና በአንድነት የሚኖረውን የጎንደርን ሕዝብ እርስ በእርስ ለማፋጀት የቅማንትና የአማራ በሚል ትልቅ አደጋ ማድረሱ ይታወቃል። ይህን መሰሪ ተግባር የጎንደር ህዝብ አንከፋፈልም በማለት ጠንካራ ምላሽ ቢሰጥም ወያኔ በዚህ መርዛማ ተግባሩ ሊቀጥ
ል መወሰኑን በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል። በቅርቡ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. የወያኔ ኢምባሲ ለሰበሰቧቸው ካድሬወች ጎንደር ያለውን ከባድ ህዝባዊ ትግል ለማክሸፍ የአማራና የቅማንት አጀንዳን ዳግም እንደሚቀሰቅሱት መረጃው ደርሶን አጋልጠናል።
የናይጄሪያ አየር መንገድ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የ56 ሚሊዬን ዶላር ክስ መመስረቱ ተነገረ _ Amharic News & Opinion - Ethiopian News
በጀርመንዋ ቦን ከተማ ባለፈዉ ሳምንት «Global Media Forum» ማለትም «ዓለም ዓቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ» የተሰኘ የመወያያ መድረክ ለሦስት ቀናት ተዘጋጅቶአል። የዉይይቱ ዋና ነጥብ «የዓለምአቀፍ ኃብት ክፍፍል ኢፍትሃዊነት» የሚል ነበረ።
“ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የእገሌ ወእገሌ አይደሉም፤ የሁሉም አባት ናቸው” ያለው የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የቀድሞው ፓትርያርክ አስከሬን ሲቀድሱ ባደጉበት፣ ከእስር ከተፈቱም በኋላ ባገለገሉበት፣ ማዕርገ ጵጵስናም ፕትርክናም በተሾሙበት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከሦስተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ
ተክለ ሃይማኖት ጎን በተዘጋጀለት ሥፍራ እንደሚያርፍ አስታውቋል፡፡
ሼክ መሀመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ ።ራዲዮ ፋና
ራሳችንን መከላከል ከማንችልበት ደረጃ ላይ ከተገኘን በክልሉ የሚኖረውን ሕዝባችንን ሳይቀር አባረው ከኦሮሚያ እየተፈናቀሉ ያሉትን ትግሬወች ሊያሰፍሩበትም ይችላሉ:
የምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ያልተጠበቀ የሥራ መልቀቂያ አስገቡ
በጠቅላላው 1 ተጠቃሚ በመስመር ላይ አለ ፨ 0 የተመዘገቡ፥ 0 ድብቅ እና 1 ዕንግዳ
· በቤተ ክርስቲያኒቱ በጀት ከአዲስ አበባ ወደ ሀገረ አሜሪካ ልዑካንን በመመደብ ያለመሰልቸት ለዕርቅ መመላለሳችሁ ለአንድነቱ ያላችሁን ሙሉ ፈቃደኝነትና ጉጉት ያሳያል፡፡ የለፋችሁበት እንዲሳካ ከዚህ በታች ያሉት ነገሮች ተግባራዊ ቢሆኑ መልካም ነው፡፡
ነጻነት በሌለባት ኢትዮጵያ ሕዝባዊ አስተዳደር መትከል ዘበት ነው!!! ከሰማያዊ ፓርቲ
አዲስ ፅሁፍ ፖስት ሳደርግ ለአንባቢዎቼ ለማሳውቅ ርዕሱን እቀይረዋለሁ:
4 የጨረታ ማስረከቢያ ቢድ ቦንድ ብር 2000 /ሁለት ሺህ ብር/ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባችሁ፡፡ Read more... (164 words, estimated 39 secs reading time)
« ኢትዮጵያ ከቻይና አጋር አገራት በግንኙነት የላቀ ደረጃ አላት»- ተሰናባቹ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ሚስተር ላ ይፋን
መጀመርያ እየሱስ ክርስቶስ እሱ መድሃኒዓለም ባዘዘው መሰረት ሙርከኞቹን ጀግኖች ለማስለቀቅ የዜግነት ግዴታዬን ተወጥቻለሁ። የመጀመርያውንም የሰላም ጥሪ እና የጦርነት አቁሙ ጥያቄ ለፕሬዘደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በ1999 በግሪጎሪያን አቆጣጠር በአስመራው ተቀብሎ ባነጋገረኝ ጊዜ ከአንድ ሰዓት ተኩል የበለጠ የሃሳብ መለዋ
ወጫ ስብሰባችን ላይ እንዳቀረብኩለት እና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት አሰብም ለኢትዮጵያ እንድትመለስ ጭምር ማሳሰቤ የማይካድ እና በጊዜው ጀግናው የነጻው ፕሬስ ጋዜጠኞች እናም የአለም አቀፉ ሚዲያ በሰፊው የመዘገቡት መረጃ ምስክር ነው። ሕዝብ ለሕዝብ ለማስታረቅ ፡ ቁስል ማዳን የሰላም የመጀመርያው ጥንሥስ በመሆኑ ፡ የመጀመ
ርያውን ዘላቂ የሰላም እና የእርቅ ጥሪ በኢትዮጵያ ሕዝብ እና በኤርትራ ሕዝብ ማሃል ሰላም ለማስፈን ሁለተኛውን ጦርነት በባድመ ሊጀመር መለስ እየተዘጋጀ በነበረበት ጊዜ ነበረ ፡ ከሕዝቡ መሃል ከተውጣቱ ኤርትራውያን በተለየም ኢትዮጵያዊነን እያሉ በመለስ ዜናዊ በክህደት ያባረራቸው የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት ጭ
ምር በሱማሌም ሐረርን ከሱማሌ ያስለቀቁ ወታደሮችን ጭምር ያካተተ ፡ የኤርትራን መንግስት ወክሎ ስብሰባውን ከእኔ ጋር ያስተባበረው ፡ አምባሳደር ተስፋማሪያም ተከስተ። ስብሰባውም የተደረገው በሰንሻይን ሆቴል አዳራሽ ውስጥ ነበር። ይሄ በ1999 ኦክቶበር ውስጥ ከኤርትራ መንግስት እና ከሕዝቡ ጋር የተጀመረው የሰላም ጥሪ
ጅምር ከዛ ኋላ ለመጡት መነሻ እና በር ከፋች ሆኖ ቆይቷል።
ቁልፍ ቃላት Twitter, 10 Year, Science, Mantegaftot Sileshi, ማንተጋፍቶት ስለሺ, ትዊተር, 10 ዓመት, ሣይንስ, ሳይንስ
1. የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ኮንግረስ (ኮንግረስ) ሰላም፣ ፍቅርና አንድነትን በማወደስና በመዘመር የተሰለፈው ሰላማዊ ሕዝብ ላይ አረመኔያዊ የጭካኔ ተግባር የፈፀሙ ክፍሎችንና ድርጊታቸውን በጥብቅ ያወግዛል።
ሰላም ወደነበረበት ለመመለስ ጥረቶች የተደረጉ ቢሆንም አስተማማኝ ሰላምና ደህንነት
.ከዛ ምንም ኤክስኪውዝ ሳያደርጉልኝ የተወሰነች ገንዘብ ሰጥተው አባረሩኝ:
ለማንኛውም በዚህ የሪዮ-ኦሉምፒክ እንደ ሀገር ከዋና ገንዳ ውስጥ እርቅናችንን በሃፍረት ስንወጣ፤ አልሚና ጥሩዬ ደግሞ በወርቅና በነሃስ በዓለም አደባባይ የተገለበ ክብራችንን በጀግንነት ጋርደውታል። ከልብ እናመሰግናቸዋለን።…. ከተወዳዳሪዎቹ በላይ ኮሚቴዎቹ፣ ከህዝቡ በላይ መሪዎቹ፣ ከቀበሌ ነዋሪው በላይ ሊቀመንበሮቹ፣
ከተቋሞቹ በላይ አለቆቹ የሚመቻቸውን ብቻ የሚያደርጉና ሁሉንም ነገር እኛ እንዳልነው ወይም እኛ አንደመረጥነው የሚሉ ከሆነ ግለሰብ ብቻ ሳይሆን ሀገርም እንዲህ እንደሰሞኑ እርቃኗን ልትቀር ትችላለች ልብ ያለው ልብ ይበል።
ሮናልድ ሬጋን “ደህንነቷ የተጠበቀችው ንግስት” የሚል ምዕናባዊ ሀሳብ በማራመድ የማህበራዊ ደህንነቱን ስርዓት እንዲደርቅ ያደረጉ ጥቁር ሴቶች ናቸው የሚል ሀሳብ ያራምዱ ነበር።
ከሐምሌ 18 ቀን ጀምሮ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ነጋዴዎች ላይ የተጠየቀው የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ፡፡ መንግሥት ተጠርጣሪዎቹን የለየው ከሕዝብ በደረሰው ጥቆማና ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤትና ከአዲስ አበባ ኦዲተር መሥሪያ ቤት በደረሱት ሪፖርቶች መሠረት መሆኑን ገል
ጿል፡፡
7 ይዘንም ፡ መሣግር ፡ ላዕለ ፡ ኃጥኣን ፤
27 የእግዚአብሔርን ምክር ሁሉ ነግሬአችኋለሁና፥ ምንም አላስቀረሁባችሁም።
ለምሳሌ አንድ ሰው መጥቶ ምንም ቢሆን በዚህ ምድር ላይ ብቁ ነው የምለው የፊልም ዳይሬክተር እንዳለ አላምንም፤ ምክንያቱም የማያቸው ፊልሞች ሁሉ ፈጽሞ ቀልዶች እንጂ በሚገባ የተዘጋጁና ደረጃቸውን የጠበቁ አይደሉም፣ » ቢላችሁስ?
አንዳንድ ሰዎች ሥራዬ ብለው የሚዋሹ አሉ አንዳንዶች ደግሞ ለማሳቅ ሲሉ የሆነና ያልሆነውን እየቀባጠሩ የሚዋሹ አሉ:
አሁን የደርሰን- ሰበር ዜና መታየት ያለበት! Thursday 20 Sep 2018
‹‹ንጉሣቸውም ሕፃን አጽናፍ ሰገደን እና አገልጋዮችን ያጸናቸውን የእግዚአብሔርን ምሕረቱን ተመልከቱ፡፡ ቀድሞ ስሙን በመስማት ሲፈሩ እና ሲርዱ ነበርና፤ ይቃረቡና ፊት ለፊት ይተያዩ ዘንድ አደረጋቸው፡፡ እሱ [ግራኝ] በሸዋ ክርስቲያን በትግሬ ሳሉ የደረሰባቸው እየመሰላቸው ድንጉፃን ነበሩ፡፡ የእግዚአብሔር ምሕረት በጎበ
ኛቸው ጊዜ [ግን] ይስቁበት ይሳለቁበት ያዙ፡፡ [ግራኝም] የካቲት ፲፯ ቀን በመድፍ እና በነፍጥ እና በትርኩ እየተማመነ በእግረ ትዕቢት ተነሣ፡፡ ይህን ያህል ዐመታት ተጋደልኳቸው፤ አሳደድኳቸው፤ ዛሬ በፊቴ ይቆማሉን? አለ፡፡ (በማለት ደነፋ)፡፡ ንጉሥም በወላዲተ አምላክ በእመቤታችን ጸሎት እና በእግዚአብሔር ታምኖ መ
ለሰለት፡፡ ቀረበው፡፡ ገጠመው፡፡ የቀደሙት የንጉሥ ወታደሮች ግን ንጉሥ ከመድረሱ በፊት ግራኝን ገደሉት፡፡ በዛንተራ* ተራራም ወደቀ፡፡ /*”ዛንተራ፣ ጎንደር የሚገኝ፡፡”/ በዕለተ ረቡዕ በ፫ ሰዓት በትእዛዘ እግዚአብሔር ሞተ፡፡ ሠራዊቱም እንደጢስ እና እቶን ዐመድ ተበተኑ፡፡ ከብዙ ፍርሃት የተነሣ ከሚስቱ ከድል ወንበራ
ጋር እስከ አትበራ የሸሹ አሉ፡፡ ፈረስን እና ሰይፍን ትተው (ጥለው) በአንገታቸው ገመደ አስረው የገቡም (ምሕረት የጠየቁ፣ እጅ የሰጡ) አሉ፡፡ … አጽናፍ ሰገድ በነገሠ በ፪ ዐመት በ፭ ወር ከ፳፪ ቀን ግራኝ ሞተ፡፡ ግራኝ በሞተ በ፪ ዐመት አባስን ገደለው፡፡
ያም ሆኖ ግን በሰበብ አስባቡ እግር ኳስ ሜዳ ውስጥ አምባጓሮ መፍጠርና የህብረተሰቡን ሠላም መንሳት ስፖርትን ከሠላማዊ ሜዳነት ወደ ጦርነት ቀጣና የሚሸጋግር በመሆኑ ሊታሰብበት ይገባል፡፡ በዚህ ጉዳይ ራሱን ማስተዳደር ያቃተው እግር ኳስ ፌዴሬሽን ችግሩን መፍታት ካቃተው መንግሥት ጣልቃ መግባት አለበት፡፡ ምክንያቱም አ
ሁን እየተፈጠረ ያለው ከፌዴሬሽኑ ቁጥጥር ወጥቶ ሃገራዊ ሠላምን የማደፍረስ ጉዳይ ሆኗል፡፡
አቶ ጃዋር ከዘመን ጋዜጣ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ
በአሜሪካ የጠ/ሚ/ዶ/ር አብይ አህመድ አቀባበል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን አምባሳደር ካሳ ተ/ ብርሃን ገለጹ
ከዚያም ተያይዘው ወደ አንድ ፍርደ ገምድል ዳኛ ሄደው ሃብታሙ ሰው ክሱን እንዲህ ሲል አቀረበ “ይህ አህያ የጋራችን ነው፡፡ ስለዚህ ገሚሱ የእኔ ድርሻ ስለሆነ መካፈል እፈልጋለሁ፡፡”
በዓሉ በሚከበርበት ቦታ ሲደርሱ እንጨት ይለቀማል፡፡ እንስሳው የሚታረድበት የልዩ ዛፍ ቅጠል ወይም ድንጋይ ምንጣፍ ይዘጋጃል፡፡ የመንደር ሰዎች ከተሰበሰቡ በኋላ በዕድሜ የገፋው የባህል አዋቂ ተመርጦ ፀሎት ይመራል፡፡
ኧረ! እኔ አልጨመርኩም? ምን ሆናችኋል! ኩነኔ አትክተቱኝ። ከዚህ በኋላ ምን ላደርግበት ምንስ ቀረኝና ነው። አሉ ግራ በመጋባት።
በተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚታየውን የሃብት አጠቃቀም ክፍተቶች ለመፍታት ተቋማት የውስጥ ኦዲት ስርዓታቸውን ማጠናከር እንደሚገባቸው የሕዝብ ተወካዮች ምከር ቤት ገለፀ፡፡
Jinan, ሻንዶንግ, ቻይና ውስጥ በሚገኘው ሻንዶንግ Xingzhicheng ቴክኖልጂ Co., Ltd, አንድ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ሲኖ-የውጭ በሽርክና ኩባንያ የተ & D ውስጥ ለይሖዋ, ሰብዓዊ ጤናማ ምርቶች እንዲሁም የሕክምና ዕቃ ይጠቀማሉ እና መሣሪያዎችን ለማምረት. ብሔራዊ የሕክምና ዕቃ ይጠቀማሉ እና መሣሪያዎች ምርት
እና QC ደንቦች መሠረት, XZC ዓለም-ክፍል ባዮሎጂያዊ ቤተ ሙከራ እና ISO9001 & ISO13485, ከክርስቶስ ጋር 100 ሺ ደረጃ አውደ አቋቋመ, ኤፍዲኤ እና SGS certificated. ኃይለኛ የተ & D ጋር እንዲሁም የምርምር ዩኤስኤ ተቋም, ጃፓን, ኮሪያ, እና የቤት የላቁ መሣሪያዎች, ሰላምም የቴክኒክ
ሂደት እና ከፍተኛ ደረጃ managemnet የመጡ ባለሙያዎች ጋር ትብብር, XZC ጥረት Huam ጤና ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ አንድ ብራንድ ለመፍጠር. ምርቶች ተካትተዋል ከአንድ መቶ ምርቶች ጋር የሕክምና አጠቃቀም ወዘተ alginate መልበስ, ናኖ ባዮሎጂያዊ ጠጋኝ, ከፍተኛ ፖሊመር ቀዝቃዛ Compress ሽፋን እና
ደንበኞች ጀምሮ ከፍተኛ ዝና ለማግኘት. አሁን ቀንድ አውጣ ከ እንዲወጣ ፀረ-የአልኮል መፍትሄ ገበያ ይፋ ይደረጋል. የእኛን ምርቶች ላይ ፍላጎት ከሆነ, plz ነጻ ስሜት ሁለቱም ለእኛ creat እሴት ያነጋግሩን.
በዘርፉ ከንግድ ፍቃድ አሰጣጥ ጀምሮ ከአገልገሎት አሰጣጥ ችግር ፣ከመልካም አስተዳደር መጓደልና ኪራይ ሰብሳቢነት እንዲሁም በተሳሳተ ግንዛቤ ግብር ላለመክፈል መፈለግ ለህገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ መስፋፋት ተጠቃሽ ምክንያቶች ናቸው ብለዋል ።
በሳምሶን ደሳለኝ በምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች በአንድ ሀገር ውስጥ በሃብትነት ከሚያስቀምጧቸው ዝርዝሮች ውስጥ መሬት (የተፈጥሮ ሃብት)፣ ካፒታል፣ የሰው ሃይል እና መረጃ ዋነኞቹ ናቸው። ሆኖም ግን በአሁን ሰዓት የዓለም ከባቢያዊ ሁኔታዎች የሚያሳዩን እነዚህን...
​‹‹ከፍተኛ አመራሩ ተጠያቂ ያልሆነው ማስረጃ ስለሌለ ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ _ Amharic News & Opinion - Ethiopian News
እኛም ለልጆቻችን መታገልን(ፖለቲካዊ ቀውስ) ማስተላለፍ መቆም አለበት ያለው ትክክል ይመስለኛል።በዚህ ረገድ በሀገራችን ውስጥ ያለውን ውጥረተት ለማርገብ በእነ አቶ ኦባንግና በሌሎች ኢትዮጲያዊያን የተጀመረው የብሔራዊ መግባባት አጀንዳ ትልቅ ቦታ ሊሰጠው ይገባል ይህን አጀንዳ በሚመለከት ወገኖች የሚያቀርቧቸው በርከት ያ
ሉ አስተያየቶች ጥያቄዎች ተቃውሞዎች ድጋፎች አሉ። የሚያሳዝነው ግን ሁላችንም በዚህ ጉዳይ የአቶ መለስ ራዕይ አንጋቢዎች ሆነን መቆየታችን ነው። ማንና ማን ተጣሉ ማንና ማን ነው የሚታረቀው? ……በሌላ በኩል ደግሞ ወያኔ ኢህአዴግ እሺ አይልም ወዘተ.. እስከሚገባኝ ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች ብሔራዊ መግባባት ወይም ብሔራ
ዊ እርቅ መደረግ እንዳለበት በትጥቅ ትግል የተሳተፉትም ሳይቀሩ የሚያነሱት ጉዳይ ቢሆንም አንዳቸውም ወደተግባር የሚያመራ እንቅስቃሴ አላደረጉም።
"አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ትራምፕ ኤርትራን ጨምሮ በአፍሪካውያን ተጓዦች ላይ አዲስ ገደብ ጣሉ 25 ህዳር 2020 የፎቶው ባለመብት, AFP የምስሉ መግለጫ, ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳ
ደር የ15 አፍሪካ አገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ ከመጓዛቸው በፊት ተመላሽ የሚሆን እስከ 15ሺህ ዶላር በቦንድ መልክ ማስያዝ አለባቸው የሚል አዲስ ጊዜያዊ ሕግ አውጥቷል። ይህ ሕግ ተፈጻሚ መሆን የሚጀምረው ከአንድ ወር በኋላ ሲሆን ለስድስት ተከታታይ ወራት ከዘለቀ በኋላ ውጤታማ ሆኖ የሚገኝ ከሆነ ተጠናክሮ ይቀጥላል ተብ
ሏል። ይህ ሕግ ተፈጻሚ የሚሆንባቸው አገራት፤ አንጎላ፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ቻድ፣ ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ኦፍ ኮንጎ፣ ጂቡቲ፣ ኤርትራ፣ጋምቢያ፣ ጊኒ-ቢሳው፣ ላይቤሪያ፣ ሊቢያ፣ ሞሪታኒያ፣ ሱዳን፣ ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ፣ ኬፕ ቨርዴ እና ቡሩንዲ ናቸው። በማይካድራ ከ600 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ ገለጸ ግጭቱን ሸሽተው
ወደ ሱዳን የገቡ ተፈናቃዮች ከ40 ሺህ ማለፉ ተነገረ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በ167 ሰዎች ላይ የእስር ትዕዛዝ ማውጣቱን አስታወቀ አገራቱ የተለዩት ወደ አሜሪካ ካቀኑ ዜጎቻቸው 10 በመቶ እና ከዛ በላይ የሚሆኑት ዜጎቻቸው በተሰጣቸው ቪዛ መሠረት ከተፈቀደላቸው ጊዜ በላይ በአሜሪካ በመቆየታቸው ነው ተብሏል። የእነዚህ አገ
ራት ዜጎች እንደየ ሁኔታው ለጉብኝትም ይሁን በሥራ ጉዳይ ወደ አሜሪካ ከመጓዛቸው በፊት 5ሺህ፣ 10ሺህ ወይም 15ሺህ ዶላር ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ተሰናባቹ ፕሬዝደንት ትራምፕ በዋይት ሃውስ በነበራቸው የአራት ዓመት ቆይታ የኢሚግሬሽን ጉዳዮችን አስተዳደራቸው በትኩረት ሲያስፈጽመው የቆየ ጉዳይ ነው። ተመራጩ ፕሬዝደንት
ጆ ባይደን የሪፓብሊካኑን ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በርካታ የኢሚግሬሽን ፖሊሲዎች እንደሚቀይሩ ቃል ገብተዋል። እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል
በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:"
አቶ ሙሼ፡- እንግዲህ ማንኛውም ድርድር ዋጋ አለው፡፡ ምክንያቱም ፖለቲካ መመራት ያለበት በውይይትና በድርድር ነው፡፡ ከዚያ ደግሞ በሚፈጠረው አዎንታዊ ውጤት አገርን መምራት ጠቃሚ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ድርድር ግን በተመጣጣኝ ኃይሎች መካከልና ጉዳዩ በሚመለከታቸው ተዋናዮች መካከል መካሄድ የሚገባው ነው እንጂ፣ አንተ